Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ጅራት.PDF


Advertisement
  • word cloud

ጅራት.PDF
  • Extraction Summary

የደርግ መንግሥት ተገርስሶ በወደቀበት ማግስት ደራስያን እንዳሸን ፈልተው እንደ እንጉዳይ በቅለው በየቀኑ ለገብያ የሚቀርቡትን የእትምት ሥራዎችን ስንመለከት ደግሞ ከትላንትናው የበለጠ ሆኖ እናገኘዋለን ዛሬ ባገራችን የዮፍታሔ ንጉሴን ስንኞች የማይደግም የፀጋዬን ግጥሞች በቃሱ የማያነበንብ ብዙ ወጣት ማግኘት ላይከብድ ይችላል ይህ ደግሞ የደራሲዎቹ ያላሰለሰ ትግልና የሥራ ውጤት መሆኑ ነው። በስደት ዘመን በሱዳን ቆይታዬ አብረውኝ የነበሩት የስደት ወንድሞቼ ጭምር ብዙውን ጊዜ የምናሳልፈው የተለያዩ መጽሐፍትን በማንበብ አጫጭር ታሪኮችን ግጥሞችን በመጻፍና የተለያዩ ተውኔቶችን በመድረስ በመለማመድ ነበር የነበረንን የጽሑፍ ፍቅር ተግባራዊ ለማድረግ ሙሉ በሙሉ ጊዜአችንን በዚህ ላይ ማጥፋታችን ደግሞ ብዙ እንድንማር አንዳደረገን መናገር የሚያስደስት ነው አላለሁ። ከስደት በፊት ጽፌአቸው የነበሩትንና በቃል የማስታውሳቸውን ግጥሞቼን እንደገና በጽሑፍ ለማስቀረትም አድል የገጠመኝ በዚሁ የስደት ወቅት ነበር። ብዙ ስሞችን መጥቀስ ሊኖርብኝ ነው። መሳሪያ ያቆሰለው ሰው ሊያገግም ይችላል በጽሑፍ የሚመሰገንና የሚነቀፍ ግን ቁስሉ እየቆየ ማመርቀዙ ውዳሴው እየሰነበተ ማበቡ አይቀርም ይል የነበረው የአየር ወለድን አመጽ ከመሩት ቆራጥ ታጋዮች አንዱ ነበር። በትግል ሕይወቱ ሁሉንም ያስደስት የነበረ የማይረሳ ትዝታ ጥሎ ያለፈ ታጋይ ነው ታየ የታወቀ ኮማንዲስ ብቻ ሳይሆን የታወቀ አሰልጣኝም ነበር ታየ ጭልጋ ላይ ተሰዋ። ደግ አሳቢ ትከሻ ያለው ንገሩኝ የትኛው ሰው ነው። ዓባይ የማያረጅ ዓባይ የጣና ጎረምሳ ከእንቅልፉ ነቃ ልበል ዛሬ። ተነሳ ዓባይ ኩሬ ሊሠራ ለጎረቤት ያደረገውን ሲደግም በግድብ ድልድይ ውስጥ አልፎ አሁንም ወደፊት ሊያዘግም በመስኖ እያዳረሰ አካባቢውን አጠጥቶ ደህና ሰንብቱ ሊለን ላገሩ ብርሃን አብርቶ። በቁርጠኛነት ተነስቶ ዓባይ በቃኝ ልገደብ አለ ለሁሉም እንደሚበቃ ላመነው ሁሉ እየማለ ላሳደጉኝ ዋጋ ልከፈል ላጠቡኝ ላጥባቸው አለ። ምንድነን እኮ።

  • Cosine Similarity

አሲምባ የትግል መንደር አሲምባ የሸሸት ሰፈር። አሲምባ የወጣት ታጋይ አምባ። አሲምባ የስደት ጎጆ አሲምባ የቅርቃር ሰፈር ምን አልሽ ዛሬ። አሲንባ ያአፋር ምላሽ አሲምባ የአጋሜ ድንበር የዛለ አንበሳ ጥላ አሲምባ የሳሆ መንደር አሲምባ የወጣት መከታ አሲምባ የኩርፎ ሰፈር። አሲምባ የትግል ቀራንዮ አሲምባ የሰሜን መንታ አልሞተቸም አለች አሉኝ ደረቷን ለፀሐይ ሰጥታ ሳትፈልግ በግዳጅ በነመነኩሲየቶ ታጭታ አትጨፍሩልኝ ብላ ተማጽና እስከ እሚያልፍ አንገቷን ደፍታ አሲምባ የታጋይ ወጣት አምባ ሕጻንም ለካ ይሞታል የማይታመን ሆነብኝ ምኑን ከምን ልናገር ንጋቱገና ሳይጀምር ጭለማ መንደሩን ሲያለብሰው እድገቱ ተወርቶ ሳያልቅ አልፈቱ አገሩን ሲያዳርሰው አሃዱ አብ ለማለት ቸኩሎ አሜን ከፊቱ ሲጠልፈው መልስ የሌለው ጥያቄ ፍች የሴለው እንቆቅልሽ ነገር ተንስኡ ለማለት አስቦ በሰላም ወደቤት ግቡ ሲያሰኘው እኮ ምኑን ይፔ ልንገራችሁ ለወሬ የማይመች መርዶ ወጣቱ ማቲው ዘመቻ ከጓደኞቹ ጋር ከራንች ወርዶ የ ዓመት እድሜ ተመከሮውን ይዞ እሱም እንደ ወላጆቹ የገጠር መንገድ ተጉዞ በለመደበት ዝምታ በትህትና ታጥቆ አንደ ሜዳ ተጋዳይ የቀን ስንቁን ሰንቆ ካሰልቸው ከተማ ወጥቶ ከዛፍ ሥር አረፍ ብሎ ቀረ ብዬ በንፋስ ግፊት በወደቀ ዛፍ ተታሎ። ምነው። ምነው ዳግም ጦርነት። ተነሱ አባት እናት ጦርነት የሰለቻቸሁ ትላንት ልጅ ወንድም እህት ጓደኛ የገበራችሁ በትግል ሜዳ ባመናችሁበት የደማችሁ እስቲ ይብቃን ጦርነቱ ትግል በሰላም ብላችሁ። ብቻ ላንከዳዳ ቃል እንግባ ጦርነትን ላናወርሰው ዓባይ ደፈረሰ ካርቱም ሽንጠ እረጅም ትልቁ ዓባይ መገገደኛ የትም ሲታይ በልግ መከር ክረምት ፀደይ። ዓባይ ግንፍል ዓባይ ቁጡ ዓባይ ግርማ ዓባይ ውቡ ዓባይ ጥጋብ ዓባይ ቡቡ። ዓባይ ተጓዥ ዓባይ መጭ ዓባይ ናፍቆት ጥም ቆራጭ ጫካ ደኑን አየጣሰ ጓል አሸዋ እያፈሰ ይኸው መጣ ያው ደረሰ ነፈረቀ አለቀሰ። ዓባይ ግልገል ዓባይ ጥቁሩ ዓባይ መውደድ ስመ ጥሩ። መልእከተኛ ያገር ቤት ሰው አንደ ኖህ ወፍ ብስራት ሊለው ያገር ቤት ወሬ ይዞ ወጣ ገባውን ተጉዞ። ዓባይ መጣ ያው ደረሰ መቼ ቀመ ገሰገለ ያገር ቤት ሰማይ ጥቁር ማዘሉን አበሰረ የመብረቅ ጩኸት እንደ ሞላው መሬት ቀውጢ መሆኗን ተናገረ። ዓባይ ድንበር ዓባይ ወሰን ዓባይ ግርማ ዓባይ ተገን። ዓባይ ሰው ባገሩ ሲል ዓባይም ቦታ ሲገዛው ዓባይ አንገት ሲደፋ ዓባይም ሜዳ ሲያረጋው መሄዱ እንዳይታወቅ ድምጽ አጥፍቶ ሲሸመጥጥ ባንድ ጎኑ እንደ ተኛ በሌላኛው ሳይገላበጥ የሆዱን በሆዱ እንደያዘ ስንትና ስንት እንዳረገዘ ፈካም ሳይል ነጎደ ዓባይ ቁልቁል ወረደ። በደረሰበት ሊነግራቸው ላገኙት ሁሉ ሊያወራቸው አገር ቤት ክረምቱ ከፉ ነው ሊላቸው በዝናብ የረገፉ አበቦችን ሊያሳያቸው ዓባይ ሄደ ዓባይ ተጓዘ የሆዱን በሆዱ እንዳረገዘ። ዓባይ ተጓዥ ዓባይ መጭ ዓባይ ናፍቆት ጥም ቆራጭ ጫካ ደኑን እያሰሰ ጓል አሸዋ እያፈሰ ይኸው መጣ ያው ደረሰ ዓባይ ጥሩው ደፈረሰ ነፈረቀ አለቀሰ። ማን ሊያውቅና ሊለያቸው ሁለት ዓባይ አንድ ናቸው ዓባይ ተጓዥ ዓባይ መጭ ዓባይ ናፍቆት ጥም ቆራጭ ጫካ ደኑን እያሰሰ ጓል አሸዋ እያፈሰ ይኸው መጣ ያው ደረሰ ነፈረቀ አለቀሰ ነፈረቀ አለቀሰ። ዓባይ የማያረጅ ዓባይ የጣና ጎረምሳ ከእንቅልፉ ነቃ ልበል ዛሬ። ዓባይ መንገድ ለጠፋው መሪ ዓባይ የማይመጣ ሰው መሄዴ ካልቀረ ብሎ መንደር ሰፈሩን አቃመሰው ወገቡን ሸብ አድርጎ ብርሃን ሞገሱን አላበሰው። መረዳዳቱ መልካም ነው አለ በልጅ አዋቂው ኮርቶ ዓባይ ለልማት ተነሳ በዘመድ እውቀት ተመከቶ ዓባይ የምዬ ኢትዮጵያ ለቅሶ ዓባይ የጣና ምሰሶ ዛሬ ድንገት ባኖ ተነሳ ለዘመናት በነፃ ፈሶ። የተንጣለለው ዓባይ የሱዳን የግብጥ ደመራ ፊቱን መለሰ ዛሬ ባገሩ ቤት ሊሠራ ዘመድ አዝማድ ወላጆቹን ካጽናፍ አጽናፍ ሊያኩራራ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact