Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መዝ ዮሐ ዮሐ የእግዚአብሔር ሦስትነት በስም በአካል በግብር ነው የስም ሦስትነትፁ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በወረደበት ቀን ጌታችን በተነሳበት በሃምሳኛው ቀን ነው። ኛ ዮሐ ራእይ ኛሳጮ ኛቆሮ ራእይ ፃጎሦ በዓል ማለት የተቀደሰ የተከበረ ልዩ ክቡር ቀን ማለት ነው። በነ ስራን ሠርቶ መገኘት ያስፈልጋል ነገር ግን ልንመካበት ልንመፃደቅበት አይባም ሉቃ ሐዋ ሮሜ ኤፌ ቲቶ ኛጢሞ ዕብ ስለዚህ በጸጋው ድነናል እያሉ ያለ መልካም ሥራ ያለቱሩፋት መቀመጥ አይገባንም ሕጉን ትእዛዙን ፈጸሞ መገኘት ነው።
ለን«ዛ ማድማት ማሸነፍ አልቻላም ዛሬም የተለያየኮ አንግዳ ትምህርትብሣንገብ ተመሳስለው ወደ ባጉች በረት ለመግባትና መንጋውጡን ለመበተን ብዙ ተኩላዎች ቢነሱም ሃሣንነታቸው የክህደት ለምድ እየተፃለበበ ፀዘላረት እየተመለቡ ይኀኛለ ይህንን ሁሉ ፈተና ማለፍ የቻለችውም በክርስቶስ ደም የተሥበረተሻ ቤት ስለሆነች ነው አኛም ዛፊ እውነትን መከተል በቃሉም መታመን ይገባናል የመጀመሪያ እምነታችንን እሰከ ብንጠብቅ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናል መጨረሻው ዕብ አጽንተን ስለዚህ በየጊዜው ከሚነሱት መናፍቃን መጠበትና መልስ መስጠት የሚቻለው የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማዋንቀኖናዋን ጠንቅቀን ስናውቅና ሥርዓቷን ስንጠብቅ ነው «ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ ይላል ኛጴጥ የዚህ መጽሐፍ ርእስ ኖኅተ ብርሃን ወመክሰተ ጥቅስ ማለትም የብርሃን በር ደጅ እና የጥቅስ ማውጫ የሚል ነው በጨስማ ዓለም ለነበረው ሕዝብ ሁሉ እውነተኛ ብርሃን የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዮሐ በዚህ የእውነተኛው ብርሃን በር ደግሞ እውነ ተኛ በጐች የሟገበብት የሚመላለሱበት ደጅ ነው ዮሐ በመጽሐፉ ሽፋን የሚታየጦ መንበር ሲሆን በላዩም ላይ የዓለም ሁሉ ፈጣሪ ቅድስት ሥላሴእመቤታችን ቅድስት ድንግል ሣማርዖም ጌታን ታቅፋ ከቅዱሳን መላእክት ርአንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል የያዘው በመንፈስ ቅዱስ ምሥጢር ገላጭነት የተፃፈው መጽሐፍቅዱስ ትዱስመስቀል ስንዴውና ወይኑ ደግሞ ጌታ በመስቀል ላይ የሰጠን ቅዱስ ሥን ያፈሰሰልን ክቡር ደም ነህ በዚፀች መጽሐፍም ውስጥ ሰሣካተት የታሰበው የኢትዮጵዞ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እምነትችሥርዓትትውፊትችክብረ ችዱሳንንዋያተ ቅድሳትን ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባርን በተመለከተና በተቃዋሚዎች መናፍቃን ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ዕመስጠት ተሞክሯል ይኸውም በጥልቀት ለማሳወቅ ሳይሆን ተቀድቶ ከማያልቀው የቤተክርስቲያን ቅሥህርት የተጨለፈች በመሆኗ ለመነሻ ያህል ነው ለመምህራንና ለምእመናን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ማውጫ መናፍቃንን መቃቦሚያነት የምትረዳ ናት አንብበው ይጠቀሙበት ዲያቆን ወንድወሰን መገርሳ ፅ አግዚአብሔር ኦግዚአብሔር የማይመረመር ረቂቅ ጥንት የነበረ ቀዳማዊ ዛሬም ያለ ማዕከላዊ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ደኃራዊ በዚህ ጊዜ ተገኘ ብዚህ ጊዜ ያልፋል የማጅሉት ነዋሪ ዓለምን ካለመኖር ወደ መኖር ያለምንም አማካረ ያመጣ ሁሉን ፈጥሮ የሚገዛ አልፋና ኦሜጋ ዘሳለማዊ አምጎክ ነው በባህርዩም ምንም ጉድለት የሌለበት እሱ ቢሰጥ እንጂ ስጡኝ የማይል ሁሉን ማድረግ የሚቻለው ባለጸጋ የእጆቹ ሥራዎች ለሆንን ለእኛ ዘወትር ፈቃዳችንን አስተካክሎ የሚፈጽምልን ዕለታትን ሩ ሣምንታትን ወራትንና ዓመታትን ሁሉ እያፈራረቀ የሚኖር ሁሉም ነገር ሲያልፍ እሰ ግን የማያልፍ ብቻውን ለዘሳለም የሚኖር ኃያል ጌታ ነው መዝ ሐዎ መዝ ቶ ኢሳ ራእይ ዘፍ ዘላለማዊ ነው መዝ ኢሳ ያዕ ቅዱስ ነው ዘሌ ረ ዘጸ ኛ ሳሙ ኢሳ ፅን ኢሳ ኛ ጴጥ ሁሉን ቻይ ነው ዘፍ ኢሳ ኤር ዳን ኢዮ መዝ ማቴ ሌቃ ነ ኣህለፎየከዐህበዐዘቲከ በሁሉ ቦታ ምሉዕ ነው መዝ ኤር ዮሐ ሐዋ ሁሉን አዋቂ ነው መዝ ሕዝ ሮሜ ፅብ ዕብ የማይለወጥ ነው ኛ ሳሙ ሚል ሮሜ እውነተኛ ፈራጅ ነው ዘሊ ኢሳ ማቴ ፍቅር ነው ኛ ዮሐ ሮሜ ኤፌ ቸር መሐሪ ይቅርባይ ነው መዝ ኛ ዜና ሰቆ ዮናስ የእግዚአብሔር ስሞች እግዚአብሔር ለባሕርዩና ለግብሩ ተስማሚ የሆነ ስም ያለው አምሳክ ነው ቅ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ለኣብርፃም ሁሉን ቻይ መሆኑን አልሻዳይ ከሃሌ ከሉ በሚል ስም ራሱን ገለጠ ዘፍ ዘጸ ሕዝ ለአገልጋዩ ሙሴ ዘሃሉ ወይሄሉ አህያ ሸራህያ ያለና የሚኖር እና አምሳከ አብርሃም አምላከ ይስሐቅ አምላከ ያዕቆብ ተብሎ እንዲጠራ ፈቀደ ዘጸ ዘጸ ቀ ቀጥሎ ያህዌ የሚለውን ስም ግል አደረገ ይህም እግዚአብሔር በሚል ቃል ተተክቶ ይሇዥል ዘፍ ዘጸ ነ ቅ ከዚህ በተጨማሪ አዶናይ ጌታ ኤሎጄ ኣምኬ ተብሏል መዝ ማቴ እንዲሁም ሕያው እግዚአብሔር ዳን ጌታ እግዚአብሔርቶ መዝ ኢሳ ሕዝ ሕዝ ልዑል እግዚአብሔር ዳን ዘፍ የሠራዊት ጌታ እግዚአእብሔር ኛ ሳሙ ኢሳ የእስራአ ኣኒ ቅዱስ ኢሳ የእስራኤል አምላክ ኢሳ እየተባለ በመጽሐፍ ተጠርቷል አምሳካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ታሳቅ ክቡር ገናና ቅዱስ ነው ኒ መዝ ሚል ሩ መዝ ኤር መዝ ሕዝ መዝ ሉቃ ምሳ ፊልጽ ህህባህህህፎ። መዝ ዮሐ ዮሐ የእግዚአብሔር ሦስትነት በስም በአካል በግብር ነው የስም ሦስትነትፁ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማቴ የአካል ሦስትነትለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ለእያንዳንዳቸው ፍጹም መልክዕ ገጽ አካል አላቸው ማቴ የግብር ሦስትነት አብ ወላዲ አስራጺ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሠራጻ ከአብ የሰረጸ ዮሐ ሦስቱም በባሕርይ መለያየት በአካል መቀላቀል ሳይኖርባቸው ስማቸውና ግብራቸው ሳይፋለስ በአንድነት በሦስትነት ጸንተው ለዘሳለም ይኖራሉ ህ አንድነትና ሦስትነት በብሉይ ኪዳን መዝ ዘፍ ዘፍ ዘፍ ዘጸ መዝ ቭፍ ዘጉ መዝ ዘፍ ኛሳሙ ኢሳ ፊ ኣ ኣዛህላለፎየከዐህብ በዐዘቲከ ማቴ ዮሐ ኛቆሮ ማቴ ዮሐመ ኛተሰ ማቴ ዮሐ ኛ ኢጥ። ዘጸ ሩ ራእይ ማርፁዬዘ ዮሐ ኛዮሐቫየ ዓም መዝ ገላ ሉቃ ዮሐ እትም መጽሐፍ ቅዱስ መዝ«ፋዕ ሬኔ ሉቃ ሉቃ ኛዮሐ ሥሳሴ የሚለው ስም በዱ መጽሐፍ ቅዱስ ተገልጺል ለ ምሥጢረ ሥሳሴ በሐዲስ ከዳን መዝ ሐዋ መዝ ሬኔ ማቴ መዝ ማቴ ሀ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ኢላ ማር ኢሳሀፀ ራእ ኢሳ ሬ ራእ ኤር ኔ ቆሮ ኤር ፅብ። ኛቆሮ ኤርቶ ዕብ ዮሐ ኢሳ ፅብ ሰፅ ከአብ ከወልድ ጋር በሥልጣን በኦገዛዝ እኩል መሆኑ መዝ ሐዋ ሮሜ ከ ኢሳ ዮሐዱ ኛቆሮ ኢሳ ዮሐ ኛቆሮ ማቴ ዮሐ ኛጴጥ ሐ ረቂቅ አካል ያለው ነው ኢሳ ሐዋ ኢሳ ሀሀ ሐዋ ማቴ ሮሜ ሉቃ መ ፈጣሪ ነው ዘፍ ሐዋቶ ሮሜቶ ኢዮ ቶ ሐዋ ኛቆሮ። አዚህ ፍይ ልንረዳው የሚገባን ነገር አለ ያለውን ይጠቅሳሉ ቅዱስ ጳውሉስ « እንካችሁ ብሉ ይህ ስለ እናንተ የ ሥጋዬ ነው ይህን ለመታሰቢያዬ ኣድርጉት አለ ጽዋውን ደንዮ አንሥቶ ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ ኛቆሮ መታሰቢያ ሲል ሥጋውን ደሙን በተቀበልን ጊዜ ሞቱን መከራውን ማሰብ ማለት ነው በቅዳሴ ላይ «ንዜኑ ሞተከ የሚባለው ለዚህ ነው ሞትህን ትንሣኤህን ዕርገትህን ዳግም ምጽአትህን እንናገራለን ይባላል ለዚህም ምርጥ እቃ የተባለው ቅዱስ ጳውሎስ «ይህንም እንጀራ በበላችሁ ጊዜ ሁሉ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁ» ብሏል ኛ ቆሮ ስለዚህ መታሰቢያ ሲል ሥጋውንና ደሙን ስንቀበል የጌታ ግርፋቱን በመስቀል መሰቀሉን ሞቱን ትንሣኢውን ዕርገቱን ዳግም ምአቱን በልባችን እያሰብን በአፋችን እየመሰከርን እንቀበሳለን እንጂ ሕይወት የሚሰጠውን ከኃጢአት ቁስል የሚፈውሰውን መድኃኒተ ሥጋ ወነፍስ የሚሆነውን ሥጋና ደም መታሰቢያ ነው አንልም ጌታም አማናዊ መሆኑን ሲያረጋግጥልን « ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነው» ብሎናል ዮሐ ይህንንም አምነን እንቀበሳለን ለሐዋርያትም ይህን ስርዓተ ምሥጢር በምሴተ ሐሙስ ባሳያቸው ጊዜ « ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራውን አንስቶ ባረከ ቆርሶም ለደቀመዛሙርቱ ሰጠና እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ ጽዋውንም አንስቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ ሁሳችሁ ከእርሱ ጠጡ ስለብዙዎች ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው ማቴ ራ ሉቃ ዮሐ ማር ች ደቀመዛሙርቱም አማናዊ ነው ብለው ተቀብለውታል ሥጋውና ደሙ መታሰቢያ ነው ከተባለ የዘላለም ሕይወት ባልተገኘበት ነበር እርሱም ጌታ ይህ ሥጋዬ ነው ደሜ ነው አለ እንጂ ምሳሌ ነው አላለም « ሥጋዬን የሚበሳ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት ኣለው » ሲል ጌታ አስተምሯል ዮሐ ስለዚህ የጌታ ሥጋና ደም የዘሳለም ሕይወትን የሚሰጥ አማናዊ እውነተኛ መድኃኒት ነው ስለዚህ የቀራኒዮን ውለታ በመስቀል ላይ የተገለጸውን ፍቅሩን መከራውን ሞቱን እያሰብን ወደ እርሱ ልንቀርብ ያስፈልገናል ኣለባህህህመየከዐክ ዐዘቲከዐዐየ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን የሰው ነፍስ ከእግዚአብሔር ከአፉ አስትንፋስ የተገኘች ስለሆነች ሕያዊትዘሳለማዊት የማትሞት ነዋሪ ናት ዘፍ ሰው ከሞተ በኋላ የፈረሰና የበሰበሰ ሥጋው ከሕያዊት ነፍስ ጋር ተለያይቶ ሲኖር በመጨረሻ ዘመን ኅብረት ኖሮት በሞይሞትና በማይፈርስ ሥጋ የሚነሳ መሆኑን የሚያስረዳ ምሥጢር ነው ማቴ ሐዋ ኛቆሮ ኢሳ ሆሲዕ ዮሐ ኛቆሮ ራእይ ዳን መክ ህ ገነት በመጀመሪያ አዳም ይኖርባት የነበረች በኋላ ግን ዕፀ በለስን በልቶ የወጣባት ናት ዘፍ ለጻድቃን ከሞት በኋላ ለነፍሳቸው ማረፊያ የምትሆን መካነ ተድላ ናት ኢሳ ሕዝ ሉቃ ኛቆሮ ራእይ ለ ሲኦል ሲኦል ማለት ጉድጓድ መቃብር ማለት ነው የኃጥአን ሰዎች ነፍስ እስከ እለተ ምጽአት ድረስ የሚቀጣባት የስቃይ ቦታ ነች ኩፋሌ መዝ ምሳሌ ሉቃ ራእይ ሐ ገሃነመ አሳት ቲፒ ኃጥአን በምጽአት ጊዜ ተፈርዶባቸው በሐዘን እየተሰቃዩ የሚኖሩበት የቅጣት ስፍራ ነው ዳን ማቴ ራአይ ኛጴጥ መ መንግሥተ ሰማያት ጸድቃን ከትንሣኤ በኋላ የመጨረሻ ፍርድ ተፈርዶላቸው በተድላ በደስታ የሚኖሩባት ሰማያዋት ሀገር ናት ዳን ማቴ ዮሐ ዕብ ኛጴጥ ገሳ ራእይ ሰግደት ክብርና አማላጅነት ስግደትበፈጣሪና በፍጡር በገዢና በተገዢ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚገልጡበት የመገዛት ምልክት ነው ራስን ዝቅ አድርጐ በመንበርከክ በተሰበረ ልቡና ይቀርባል ስግደት ሁለት እይነት ነው ሀ የባሕርይ የአምልኮት ስግደት ይህስግደት የሚገባው ሰፈጣሪ ብቻ ነው አምላክነቱን አምኖና ተረድቶ የሚፈጸም የአምልኮት ስግደት ሲሆን ለሴላ ኣይሰጥም ሸፀ መዝ መዝ ለ የጸጋ የአክብሮት ስግደትይህ ስግደት ደግሞ ለእግዚአብሔር ቅዱሳን። መዝ ሉቃ ምሳሌ ራእይ ። ሉቃ ሄናክ ሉቃ ሄኖክ ሉቃ ጦቢት ዮሐ ጦቢት ሐዋ ሲራክ ራእይ ዘላ ኛ ነ ዘፍ ኛ ነገ ዳን መላ ጻን መዝ ዳን መዝ ዘካ መዝ ለ መላእክት የጸጋ ስግደትና ምስጋና ይገባቸዋል ዘፍ ኢያሱ ኛዜና ዘጐ መሳ ዳን ሐ መላእክት አጥፊዎችን ሰዎች ለመቅጣት ይላካሉ ዘፍ መላ ኛ ሳሙ ኛ ነገ መዝ ሐዋ «በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ታደርግው ተጠንቀቅ ም መጽሐፍ ቃል ራእይ ራእይ ይህንን ጥትለ በመጥቀስ ለመሳእክት ስግደት አይገባም የሜሉ አሉ ነፃር ግን ይህ የመልኣኩ አነጋገር የትህትና አነጋገር ነዘ መልአኩ ቅዱስ ዮሐንስን እኒ እንደአንተ እንደ ጦጠንድሞችህም የእግዚአብሒር አገልጋይ ነና ሷል የሐዋርያትን ክብር የትዱስ ዮሐንስንም በንጽህናውና በቅድስናው ታላቅ ክብር ያለው መሆኑን መግለጡ ነው ይኸውም ቅዱስ ጴጥሮ ና ቅዱስ ዮሐንስ በመቅደሱ ደጅ ተኝቶ የነበረውን በሽተኛ ካዳኑት በኋላ ሕዝቡ ትኩር ብሉ ሲመለከታቸው ደህንን በእኛ ኃይልና ሥልጣን እንዳደረግነው ለምን ታዩናላችሁ። ማቴ ዘናሀ ኛሳሙ ዝ ማር ዘጸ ኛ ነጊ መዝ ሉቃ ዘ« አነ ኤር ዮሐ ዘጐኾ ኛ ነ ኤር ሰ የቅዱሳን ምልጃ በአፀደ ነፍስ ዘዲ ምሳሌ ዮሐ ዘበ ኛነፃ ጥበብ ፊልጵ ኣሳ ፋ ቴ ሀቭጩኃን ኛቆሮ መዝ ሀ ሉቃ ዜቭ ፅብ ዝዢ ዘ። ባሮክ ኛ ነ ነህ የክርስቲያኖች ማኅበር አንድነት ማቴ ሕዋ ኛቆሮ ኛጴጥ እያንዳንዱ ክርስቲያን ኞኛ ቆሮ ኛቆሮ ዐዘዚከ«ዐ ብ ቤተክርስቲያን በውስጥ አሰራሩ በሦስት ክፍል ይከፈላል ይኽውም መቅደስ ቅድስት ቅኔ ማኅሌት ቤተመቅደስ የእግዚአብሔር ማደሪያው ቅድስት ሥፍራ ናትና በመቅደስ ተገኝቶ ለእግዚአብሔር መስገድኣምልኮትን መፈጸም ጸሎትን ማድረስ የሚገባ ነው ዘጸ ሙዝ መዝ ኢሳ ዘጸ መዝ መዝ ሐዋ ዘጸ መዝ መዝ ዘፍ ዘሌ መዝ መዝ መቭ ኢያሱ መ ዕንባ ቤተመቅደስ እንዲሰራለት ያዘዘው እግዚአብሔር ነው ማደሪያው ነውና ዘጸ ኛነገ ኛ ኢላ ኛ ነ ኛ ዚና ኢሳ ዘሌ ሐዋሐጌ። እውነተኛ ጻሎት ኃይል አለው »ቨ ማቴ ሉቃ ያፅ ገገ ሉቃ ሲራክ ሉቃ ኛ ተሰ ማር ፊልጵ ጸሎት ዓይነቶች ኛ የግል ጺጸሎች መዝ ዳን ማቴ ጐቻ ሐዋ «ኛ የቤተሰብ ጺሉሌት ኢያ ኢዮ ሐዋ ሕቐ የማኅበር ጸሎት ኢያ ኛ ዜና መዝ ኤር ማክ ኮሌ የጸልት ጊዜያት መዝ ኣጋ ዚአብሔርን በቀን የምናሠስግንባቸው ሰባት ጊዜያት ጩ ኣህህላ ፎየከወሁ በዐከዐ ኛ ጠዋት ጌታ በሏላጦስ ፊት የቆመበት ማቴ መዝ ህ ኛ በሶስት ሰዓት ጌታ የተገረፈበት ዮሐ ኛ በስድስት ሰዓት ጌታ በቀራኒዮ በመስቀል ላይ የተሰቀለበት ዮሐ መዝ ኛ በተሰዓት ዘጠኝ ሰዓትነ ጌታ ነፍሱን የለየበት ማቴ ሐዋ ኛ በሠርክ አስራ እንድ ሰዓትነ ጌታ ወደ ከርሠ መቃብር የወረደበት ሉቃ ኛ በንዋም በመኝታ ጊዜ ጌታ ለሐዋርያት ሥርዓተ ጸሎት ያስተማረበት ማቴ ። ኛ ሳሙ ሕዝ ሉቃ መዝ ሠ ዘካ ዮሐ ምሳሌ ሲራክ ሐዋ ኢሳ ማቴ ኛ ቆሮ ሰቆ ማቴ ኛ ጴጥ ኛሌጥ ራእይ እና ራአይ ሇ ኃጨአትን ለካህን መናዘዝ ማስመርመር ይገባል። ዘፍ ማቴ ኛ ቆሮ ። ኢሳ ኤር ዳን ማር ዮሐ ማቴ ኛተሰ ዕብ ሉቃ ራእይ ዋሞ የቅዱሳን ሞት ዕረፍት ነው። ኢሳ ሕዝ የቅዱሳን ቃል ኪዳናቸው አይረሳም ዘዳ ነገ መዝ ሉቃ ቃል ኪዳኑን የሚጠብቁና የሚታዘዙ ሰዎች የእግዚአብሔርን በረከት ይቀበላሉ ዘጸ ዘጸ መዝ መዝ ኢሳ ሕዝ የተቀደሱ ቦታዎች የማዳን ቃል ኪዳን አላቸው ነህምያ ሕዝ ቃል ኪዳኑን መናቅ መቃወም አይቻልም ኤር ምሳ ኛነ ገላ ኢሳ ጌታ በዘመነ ሐዲስ የፈፀመው ኪዳን አዲስ ኪዳን ይባላል ፅብ ኤር ማቴ ሉቃ ኛቆሮ ቿ ፃ ቀ ዋ ቀ ነህ መዝ ዮሐ ቀ ፃ ቅ ጭጭ ሰሳምታ ሰላም ነ ን የስሜት ሥመ ሚያውበሚገና ኙበት ጊዜ የሚሰጣጡት የሚለዋወጡት ሰሳምታ በመሳሳም ማቴ ሮሜ ሪ እጅ ሰእጅ በመጨባበጥ ገላ ይፈፀማል ልእክቶቻቸውን ሲጽፉ በሰላምታ የጀመሩና የፈጸሙ ቅዱሳን ሐዋርያት አሉ ሮሜ ዕብ ሰዎች ሲገናኙ የሚለዋወጡት የሰሳምታ ቃል የንግግር በማህፀንዋ ዘለለ መንፈስ ቅዱስም ሞሳባት ሉ ። ማር ምልክትን ካላዩ የማያምኑ አሉ ሉቃ ዮሕ ኛቆሮ ክርስቲያን ተአምር ብቻ የሚፈልግ በምልክት ብቻ የሚለወጥ መሆን የለበትም ማቴ ሉቃ ራእ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ አካላዊ ቃል ነው ራእ እግዚአብሔር ዓለምን በቃሉ ፈጠረ ዘፍ መዝ ዕብ ዮሐ የእግዚአብሔር ቃል አይለወጥም ዘላለማዊ ነው ኢሳ ኢሳ ማቴ ዕብ ኛጴጥ የእግዚአብሔር ቃል የሕይወት መብራት ነው መዝ ኛጴት የሕይወት ምግብ እና መጠጥ ነው ማቴ ዮሐ ዮሐ ቃሉ እውነት ነውፊ መዝ ዮሐ ቃሉን እንራባለን አሞጽ የእግዚአብሔር ቃል በእሳትና በመዶሻ ኤር በመንፈስ ሰይፍ ኤር በወተት ኛሏጥ ተመስሏል ቃሉ ዲያብሎስን የምናሸንፍበት ጦርና ጋሻ ነው መዝ የሰው ልጆች ቃል መግባቢያ የሃሳብ መግለጫ ነው ሰው በቃሉ ይታወቃል በንግግሩ በቃሌ የተነላ ይፈረድበታል ማቴ ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝ መነሻ ሀገር ናት ዘፍ በእምነትም ከእግዚአብሔር ጋር የቀረበ ግንኙነት ያላት ናት መዝ በማፅድን እጅግ የከበረች ሀገር ናት ኢዮብ ስለ ኢትዮጵያውያን መልክና ቁመት በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል ኤር ኢሳ ስለ ኢትዮጵያ መልክፀ ምድር እቀማመጥም ተገልዷል። ኹራ ኢሳ ዮሐ ዮሔ ፊልጵ «ማቲ ዮሕ ኛ ዮሕ ያዕ ሁሉ በእርሱ ሆነ በሰማይም ካለው በምድርም ካለው ያለእርሱ ምንም ምን የሆነ የተፈጠረ የለም መዝ ዮሐ ቁሳ ስለ እኛ ስለበዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመገፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍጹም ሰው ሆነ ኢሳ ሉቃ ገላ ኛጢሞ ማቲ ሉቃ ዕብ ኛጢሞ ፅብ ሰው ሆኖ በጴንጤናዊው በጺሳጦስ ዘመን ስለ እኛ መከራን ተቀበለ ታመመ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተፃፈ መዝ ሉቃ ሐዋ ኢሳ መዝ ማር ሐዋ ኢሳ ማቴ ማር ኛጢሞ ኢሳ ማቴ ዮሐ ኛ ጢሞ ዳን ሉቃ ዮሐ ኛጴጥ ዐዘቲከዐዐየ በክብር በምስጋና ወደ ሰማይ ዐረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ይፈርድ ዘንድ በጌትነት ይመጣል ለመንግስቱም ፍጻሜ የለውም መዝ ሉቃ ራእይ ኛተስ ዳን ሉቃ ሉቃ ኛጢሞ ኢሳ ራእይ ዮሐ ዕብ ማቴ ራእይ ሐዋ ። ኛጴጥ ማቴ ራኣይ ኛቆሮ ሕይወትን በሚሰጥ ከአብ በሠረፀ ከአብና ከወልድ ጋር የሚሰገድለት በነቢያት አድሮ በተናገረ በመገፈስ ቅዱስ እናምናለን ዘፍ ሕዝ ዮሐ ኛጢሞ ኢሳ ማቴ ዮሐ ኤፌ መዝ ሉቃ ሐዋ ኛ ጴጥ ሙዝ ማር ሐዋ ኛጴጥ መዝ ማር ሐዋ ኛዮሔ ዓለም ዓተፋዊትና ሐዋርያዊት በሆነች በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን ማቴ ኤፌ ማ ኤፌ ኃጢአትን ለማስተስረይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን ዮሐ ሐዋ ኛቆሮ ማር ሐዋ ኤፌ ማር ሮሜ ፋ ፅብ የሙታንገ መነሳትና የሚመጣውን ሕይፍት ተስፋ እናደርጋለን ሰዘላለሙ አሜን ዳን ማቴ ኛተሰ ማቴ ሱቃ ፊልጵ ማቴ ኛ ቆሮ ራእይ ማቴ ኛጢሞ ራእይ ህለባለባለወዩከከ አቲከዐየ ሃ ሮሀ ከመናፍቃን እንዴት ኣንጠበቅ።