Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convertir en PDF
  • Liste de lecture
  • Abrégé
  • Livre audio
  • Chercher
  • Télécharger
  • myzon
  • S'identifier
  • registre
English  አማርኛ  Français  العربية
Livre du jour

ሒሳብ 6ኛ ክፍል ምዕራፍ 5 Part 32.pdf


  • word cloud

ሒሳብ 6ኛ ክፍል ምዕራፍ 5 Part 32.pdf
  • Extraction Summary

የፍተሳ ጥያቄ መልሶች ለሚከተለው ምስል ዙሪያና ስፋት ፈልጉ ደቂቃ ሜ ሜጫሜ ሜዱ ሜ ጫ አንድ ሬክታንግላዊ ቅርፅ ያለው መሬት ሜ ርዝመተና ሜ ወርድ ያለው ቢሆን ስፋቱና ዙሪያው ስንት ነው።ቁ » ሣ ሜ ኩቦችና ሬክታንግላዊ ፕሪዝሞች ይዘት ጠጣር ምስል የሚይዘው ቦታ መጠን ይዘት ይባላል ኩብ የተለያዩ ባህሪያት አሉት አነሱም ዕ ገፆችሸ ሀለመሠ የታች ገፅ ሲሆንከላይኛው ረሸበቀ ገፅ ጋር ተጋጣሚ ነው የጠጣር ምስሎች ይዘት ለማወቅ ኩብ የተሸለና የተመረጠ ነው የምዕራፍ ማጠቃለያ በአንድ ጠለል ላይ ያሉና ምንጊዜም የማይቋረጡ መስመሮች ተይዩ መስመሮችን ይባላሉ ማዕዘናዊ አንግል የሚመሰርቱ ቀጥታ መስመሮች ቀጤ ነክ መስመሮች ይባላሉ ተቋራጭ መስመሮች አንድ የጋራ ነጥብ ብቻ አላቸው ውስን ቀጥታ መስመርን ለመግመስ ማስመሪያና ኮምፓስ መጠቀም ይቻላል የአንግል አይነቶች ሹል አንግል ማአዘናዊ አንግል ዝርጥ አንግል ጥምዝ አንግል የማጠቃለያ ጥያቄዎት አያንዳንዱን አንግል ሹል ማእዘናዊዝርጥ ወይም ዝርግ መሆኑን ለዩ ሀ ተ ሪ ለ ሐ ከሚከተሉት ውስጥ ጎነሶስቱን በሚገባ የሚገልፀው የተኛው ነው።

  • Cosine Similarity

ደቂቃ ሬክታንግላዊ የሆነ የአበባ ቦታ ሜ ርዝመትና ሜ ወርድ ያለው ቢሆን ስፋቱና ዙሪያው ስንት ነው። ወርዱንና ከፍታውን መግለፅ ያስፈልጋል ፕሪዝም ርዝመት ወርድና ቁመት ያለው ጠጠር ምስል ነው ፕሪዝም ሌላ የተለየ ባህሪይ አለው ፕሪዝም መሰረት አለውከፕሪዝሙ መሰረት ጋር ተይዩ በሆነ የፕሪዝሙ ቁመት ላይ ብንቆርጠው የሚፈጠረው የፕሪዝሙ ገፅ ተመሳሳይ ቅርፅና መጠን አለው ፕሪዝሙ የሚሰየመው ከመሰረቱ ቅርፅ ስም ጋር ተያይዞ ነው ብ ኤ ጐነ ሦስታዊ ኘሪዝም ሬክነታንግሳቹ ኘሬዝም ፕሪዝም የሚሰየመው ከመሰረቱ ቅርፅ ስምጋር ተያይዞ ነው በምስሉ እንደምትመለከቱት ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ይባላል የገፁ ጎን ለመሰረቱ ጎን ቀጤ ከሆነ ፕሪዝሙ ቀጤ ፕሪዝም ይባላል መሰረቱና የጎን ገፆቹ ተጋጣሚ ካሬዎች ከሆኑ ኩብ ይባላል አሀዱ ካሬ የጎኖቹ ርዝመት አንድ ምድብ የሆነ ካሬ ነው የአሀዳዊ ካሬ ስፋት አንድ ምድብ ካሬ ነው በተመሳሳይም ገፆቹ አሀዳዊ ካሬ የሆነ ኩብ አሀዳዊ ኩብ ይባላል አንድ ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ተከፍቶ ሲዘረጋ ጠቅላላ ገፆቹ የሚያሳየው ፕሪዝሙን ኔት ነው ምሳሌ ርዝመቱ ሣሜ ወርዱ ሣሜ አንዲሁም ቁመቱ ሣሜ ለሆኑ ሬክታንግላዊ ፕሪዝም ተከፍቶ ሲዘረጋ የሚያሳየውን ኔት ስሩ መፍትሄፄ ጠቅላላ የገፅ ስፋት ስ። ቁ » ሣ ሜ ኩቦችና ሬክታንግላዊ ፕሪዝሞች ይዘት ጠጣር ምስል የሚይዘው ቦታ መጠን ይዘት ይባላል ኩብ የተለያዩ ባህሪያት አሉት አነሱም ዕ ገፆችሸ ሀለመሠ የታች ገፅ ወይም መሰረት ነው መለያያዎች ሀ ለ መ ሠ ቀ በረሸ መለያያዎች ናቸው ዕ ትይዩ ጎኖች ወይም ገፆች ተጋጣሚ ናቸው ዕ ጉርብት ገፆች አርስ በርሳቸው ማዕዘናዊ አንግል ይፈጥራሉ ዕ ጉርብት ገፆች በውስን መስመር ያገናኛሉ ያነለጦጠ ሳሪ ለሟዮድረፖ ሀለመሠሥ የታች ገፅ ሲሆንከላይኛው ረሸበቀ ገፅ ጋር ተጋጣሚ ነው ሀለሸረ የጀርባ ገዕ ሲሆን ከፊት ለፊት ካለው ገፅ ሠመበቀ ጋር ተጋጣሚ ነው ለሸበመ የጎን ገዕ ሲሆን ትይዩ ካለው ገፅ ሀረቀሠ ጋር ተጋጣሚ ነው የጠጣር ምስሎች ይዘት ለማወቅ ኩብ የተሸለና የተመረጠ ነው የምዕራፍ ማጠቃለያ በአንድ ጠለል ላይ ያሉና ምንጊዜም የማይቋረጡ መስመሮች ተይዩ መስመሮችን ይባላሉ ማዕዘናዊ አንግል የሚመሰርቱ ቀጥታ መስመሮች ቀጤ ነክ መስመሮች ይባላሉ ተቋራጭ መስመሮች አንድ የጋራ ነጥብ ብቻ አላቸው ውስን ቀጥታ መስመርን ለመግመስ ማስመሪያና ኮምፓስ መጠቀም ይቻላል የአንግል አይነቶች ሹል አንግል ማአዘናዊ አንግል ዝርጥ አንግል ጥምዝ አንግል የማጠቃለያ ጥያቄዎት አያንዳንዱን አንግል ሹል ማእዘናዊዝርጥ ወይም ዝርግ መሆኑን ለዩ ሀ ተ ሪ ለ ሐ ከሚከተሉት ውስጥ ጎነሶስቱን በሚገባ የሚገልፀው የተኛው ነው። ሪ መ የአንግልን ልኬት ለማወቅ በፕሮተራክተር መጠቀም ይቻላል የወረቀት አጥፋትን በመጠቀም አንግልን መግመስ ይቻላል አንግልን ለመግመስ ማስመሪያና ኮምፓስ መጠቀም ይቻላል ጎነሶስቶችን በአንግሎቻቸው መሰረት መመደብ ሹል ጎነሶስት ሶስት ሹል አንግሎች ያሉት ማእዘናዊ አንግል ጎነሶስት አንድ ማእአዘናዊ አንግል ያለው ዝርጥ አንግል ጎነሶስትአንድ ዝርጥ አንግል ያለው ጎነሶስቶች በትኖ ቸው መሰረተ መመደ እአእኩል ጎነሶስት ስት አኩል ጎኖች ያሉት ሁለት አኩል ጎን ጎነሶስትሁለት አኩል ጎኖች ያሉት ጎኖቹ የተለያዩ ጎነሶስትአኩል የሆኑ ጎኖች የሌሉት ሩሲታጠፉ በተክክል የሚገጣጠሙ ምስሎች የምጥጥን መስመሮች አሏቸው የሬክታንግል ዙሪያኩዙ ሁለት ጊዜ ርዝመተር ሲደመር ሁለት ጊዜ ወርድወ ገው ቡጋርረወ የካሬ ዙሪያ የሚገኘው ዙ ር ነው ር የአንደኛው ጎን ርዝመት ነው የሬክታንግል ስፋት ርዝመተና የወርድ ብዜት ውጤት ነው ስ ር።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Commentaires:


memezon

Options de téléchargement | Convertir en PDF | Livre du jour

© dirzon | Conditions d'utilisation | Intimité | Sur | Services | Contact