Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምዕራፍ ሰባት መረጃ አያያዝ የመረጃዎችን ባር ግራፍ መስራት ተማሪዎች ከዚሀ ክፍለ ትምሀርት በኋላ ሁ መረጃዎችን በሰንጠረዥ በማደራጀት ትገልፃላችሁ ሁ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎችን ትገልፃላችሁ ሁ ስለ ባር ግራፍ ምንነት ትናገራላችሁ ሁ በሰገጠረዥ የተደራጁ መረጃዎትን ወደ ባር ግራፍ በመለጠጥ ትገልፃላችሁ መሪጃገ በሚከተሉት ዘዴዎች መሰብሰብ ይፓላል ሁ ጥያቄ በመጠየቅ ሰዎትገን በመጠየቅ ሠ በምልከታ ውጤቱገ በመመዝገብ እና ሙከራ በመስራት የተሰበሰበውን መረዳ በሰገጠረዥ አደራድቶ መግለፅ ያስፈልጋል ምጎኃፊሩ በአገድ ክፍል ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች የሚወዱአቸውን የአትክልት ዓይነት ጠይቀው የሰጡትን መረጃ በሰንጠረዥ እንደሚከተለው አደራጅቶ ማስቀምጥ ይታላል የአትክልት ማገጎ ሙዝ ብርቱካን አናናስ ፖፖፓያ እገጆሪ ዓይነት የተማሪዎች ብዛት ምሳሌ በአገድ ክፍል ያሉ ተማሪዎች መመልከት የሚፈልዓቸውን የጨዋታ ዓይነቶች ተጠይቀው የተገኘው ውጤት በሚከተለው መልክ ተደራድቷሕል የጨዋታ ዓይነቶች መመልከት የሚፈልጉ የተማሪዎች ብዛት እግር የመብነካ ቅርጫት ኳስ ተግባር በአገድ ክፍል ውስጥ ከሚገኙ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ አለሙ በሒሳብ በእንግሊዘኛ ማርታ በሒሳብ በእንግሊዘኛ ዳዊት ደግሞ በሒሳብ እና በእገግሊዘናኛ ውጤት አስመዝግበዋል ይህን ያስመዘገቡትን ውጤት በሰገጠረዥ በማደራጃጀት ግለፁ የተሰጠ ሰዓት ደቂቃ ጦፍተሔ ተማሪዎቹ ያስመዘገቡት ውጤት በሰገጠረዥ ሲቀመጥሲገለፅ ባር ግራፍ ሁ የተሰበሰቡ መረጃዎችን በቀላሉ ለማወዳደር የሚጠቅም የግራፍ ዓይነት ነው ሁ ቋሚና አግድም ውስን መስመሮች በተገናኙበት የሚሰራ ግራፍ ነው ሁ በቋሚ መስመሩ የመረዳዎች ብዛት ይፃፋል ሁ በአግድም መስመሩ የመረዳዎች ዓይነት ይፃፋል ሁ ባር ግራፍ መሰረታቸው እኩል በሆኑ ቋሚ ሬክታንማግሎች ይሰራል መረጃን በባር ግራፍ ለማስቀመጥ መጀመሪያ በሰንጠረዥ ማደራጀት ያስፈልጋል ምሳሌጊ ዖፆ በአንድ ትቤት ውስጥ በ ዓም የነበሩ የተኛ ክፍል ወንድና ሴት ተማሪዎች ብዛት መረጃ እገደሚከተለው በሰንጠረዥና በባር ግራፍ ሊገለፅ ይቸላል በ ዓም የኛ ክፍል ተማሪዎች ብዛት በባር ግራፍ ሲገለፅ ቲቴዞሁ ቷይክፀሠተፅ ሴት ድምር ወገድ ፆታ ተግባር በክፍል ውስጥ ያሉ ተማሪዎት የሚወዱትን የለስላሳ መጠጥ ዓይነት ተጠይቀው የሰጡት ምላሽ በሚመለከተው ሰንጠረዥ ተጠቃሏልል ኮላ ራሁ ዢ ት ኦአኦ ቲር ፋገታ በሰንጠረዥ ለተገለፀው መረዳ ባር ግራፍ ስሩደቂቃን የተማሪ ብዛት ቲ ጩመሬመዉኮፆ ቱቱ ወ ዐዕ ኮካኮላ ሚሪገዳ የለስላሳ አይነት ማጠቃለያ ማችን በሰንጠረዥ ማደራደትና በባር ግራፍ መግለፅ ይ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች የሚባሉች ጥያቄ በመጠየቅ ሰዎችን በመጠየቅ በምልከታ ውጤቱን በመመዝገብ እና ሙከራ በመስራት ሁ የተሰበሰቡ መረጃዎችን በቀላሉ ለማወዳደር የሚጠቅም የግራፍ ዓይነት ባር ግራፍ ይባላል ሁ መረጃን በባር ግራፍ ለማስቀመጥ መጀመሪያ በሰንጠረዥ ማደራደት ያስፈልጋል።