Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቀላል ምስሎች ጎነ አራተ ምስል ተማሪዎች በትምህርቱ መጨረሻ በአካባበያችሁ የሚገኙችን ጎነ አራት ምስሎችን መለየት ትችላላችሁ ጎነ አራት ምስል ምሳል ትችላላችሁ በባለፈዉ ትምህርታችን በቀላል ምስሎች ዉሰጥ ስለ ጎነ ሦስት ምስል አይተገ ገበር እንዴት በቀላሉ መሳል እገደምንትልም አይተን ገበር ለዛሬዉ ትምህርታችን የሚጠቅሙን ዕ ለመሳል የሚረዳ ልሙጥ ወረቀት ዕ እርሳስ ዕ ላጺስ ዕ ማስመሪያ በመጀምሪያ ተማሪዎች ይህ ምስል ጎነ አራት ምስል ይባላል በመቀጠል ጎነ አራት ምስል እነዴት መሳል እንደምንችል እናያለገ ሁ በመጀመሪያ አራት ት በታ ነጥቦችን አናሰቀም በመቀጠልም አንዱን ነጥብ ከልላዉ ጋር ማስመሪያ በመጠቀም እናገናናለንገ አሁንም አንዱን ነጥብ ከልላዉ ጋር ማስመሪያ በመጠቀም እናገናኛለገ በመቀጠልም አገዱን ነጥብ ከልላዉ ጋር ማስመሪያ በመጠቀም እናገናናለንገ በመጨረሻም የሚቀሩንን ሁለት ነጥቦች ማስመሪያ በመጠቀም እናገናኛለንገ ዑ በመጨረሻም ጎነ አራች ምስል አገኘን ማለት ነዉ እሲ ተማሪዎች አሁን እናንተ የምትሞክሩበት ሰዓት ነዉ። ዑ በምሳሌዉ መሠረት ቅደም ተከተሉን በመከተል ጎነ አራት ምስልን ሳሉ በዐ ደቂቃ አራት ነጥቦችን ማሰቀሙመጥ ነጥቦቹን ማሰመሪያ በመጠቀም እርስ በእርስ ማገናኘት።