Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ድፍረት ምንድነው ወ መመመ ንኑ ድፍረት ከማይታወቅ ነገር ጋር መጋፈጥና እውነትን መቀበል ነው ። መፍራት ማለት ፍርሃትን መቃረን ነው መፍራት ማለተ ር ግን ገና ድሮ ለተሰጣችሁ ነገር እያመሰገናችሁ ነው ።
እንቢ ካለከው አያዳጻምጥህም ጥንቅላትቅህን ቆርጦ ነጦ የማጥለልህ ወታደሮቹ ወደ አሌክሳንደር በመመለስ ረቂት የሚያፀቦራ አነድ የሆነ የማይታወት ነዝር ዙሪያውን የከበበው ነው ሪኮዞን ቢሆንም እርቃኑን መሆኑ አይታወቅህም በኋላ ነው ትውስ የሚልህ በጣም ሃደለኛ በመሇኑ መላውን አለም ያስረሳሃል» እንደ ማግነት የመሳብ ሃይል አለጦ ዙረያውጦን ታላት ፀፕ ከብቦታልለ አካባቢ በሙለ በሰጡየው ጦጮሰጥ ደሰታ እንዳለ ይመሰክራል ዮሣታይ ሰው ነው ግን ማንም ሊወስደው እንደማይችልና የግንምሦ ባሪያ ለሆን እንደማይኙል ተናግፎልና ያዞ ሦስኪን ችግር ያይጠህተዋል ሰላለት አለክሳንደር ዞንታጦን ለማየት መሄሂም ነበረበት እሊክሳንደር ጐራዴውን በእጁ ያዞ ሃደ ዳንጻዳማስ አሁንሦ በድግ ሳተና ጐራዴህን አስተምጠው እዚህ ምንም አይጠትምዝም ወደ ሰገባው ፌሬ ው ኑኑ ው መ ቶርጉሞ ሠቢኦሙ ጎላ ያው ትዎ መጨ ዓም መልሰው አካሊን ብትቆርጠው አንኳን እእ ከሄድኩ ቆቶደይፓለሁ ጐራኗህ ሊቆርጠኝ አይችልምና አለቀምጠው ሀፃን እትዙን አለሑ አሊክሳንደር ለመጀመያ ጊዜ ለሊሴላ በው ትዕዛዝ ተገዢ ለሆን ተገጾደ ሰውየው ከፊት በመቆሙ ምክንየት ብቻ ማንነተን ረሳ ጉራዴጦን ወደ ሰገባው መለሰና እንደዚህ አይነት ቆንጆ ሰው አይ አላትፖ አለ ወደ ጦር ሰፈሩ ከተመለሰ በኋላም ሞተን ሰው መግደል እሰቸሪ ነጡ ይህን ሰው መግደሉ ምንም ትርጉም የለውም የፃሣገለን ሰው መግደል ትርጉም ይኖረው ይሆናል ለመሞት ዝግጁ የሆነና «ይኽውልህ ሇንቅላቴ ቆርጠህ ልትጥለው ትችላለህ» የሚልን ሰው ግን መግደለ አይቻለም አላሻው እርግጥም ዳንዳሟስ እንዲህ ብሎ ነበር ዝጦወለዞ ጭንት ቆርጠህ ልተጥለው ትችላለህ ጭንቅላቴ ከተቆረጠ በኋላ አሻኾጦ ሲወድቅ እንደምታየው እኔም አየዋለሁ ምክንያቱም እነ አካሊን አደለሁሆ እነ ምስክር ነ አሊክላንደር አምጣልን ወዳሉት ጓደኞቼ እንደተመለሰ እንዲህ አላሸጦ ላመጣላችሁ የምችላቸው ሳንያሲኖች ነበሩ ግን በእርግፕጥ እውነተኛ ሳንያሲን አይደለም እነሱን ስፈልግ አንና ረቲት ሰ አዛክመኝ በእርግጥ እምብዛም እንደማይገኝ የሰማችሁት አጸ ነጦ እሳ ሞትን አይፈራምና ማንም ሊያስገድደው አይችለም ሰው ደግና ፃትን ካለፈራ እንዴት ልታስገድዱት ትችላላችሁ ፍኘታችሁ ነው ተገዢ የማያደርጋችሁፍርሃታችሁ መፍራት ስታቆሙ ተዣዢ መሆናችሁ ያበቃል ሰዎች እናንተን ተገዢ ከማድረጋቸው በፊት ተገዢ እንድትሆኑ የማያስገድዳቸው የእናንተ የራሳችሁ ፍርሃት ነሙ ፍርገት የሊለባት ለው ማንንም ካለመፍራቱ በተጨማሪ ማንም ሊያስፈራሪው አይችልም ፍርሃቴ ከነድራሸ ጠፍቷልና የልብ መንገድ ዛራ ምንም ሳይሆን ወደ ነገ የሚደረግ ጉዞ ነው ድፍረት የግለው ቃለ ዘጣም ሆሃሰቭ ነው ድፍረት በእንግሊዝኛ ርፀሀሟወ የሂለጦ ቃል ከር ር ከሚለጦ የላቲን ቅል የመጣ ሲዞን ልብ የሚለ ትርጉምም አለው ድክመሙቶኝች የክመቶች በጐንቅላት ውስጥ ይኖራለ ፍርሃ ሰለሃዛኛጦም በዘረያፕፐሙ የምክንያት አጥር ይዝነባለ ስለሚፈሩ በሃደማኖት በፅንሰ ሃሳዞች በቃላት በንድፈ ሃላቦች ዘሮቸውገንገና ሙጮስኮቶቻፐጦን በሙሉ ዘህሣግተጮ ከዘሮኙና መስኮሻ ጀርባ ይደበሖለ የልብ መንዝ የድፍረት መሙገንገድ ነወ በሲህጉ ውስጥ ሙኖር ነመ በፍቅርና በእምነት ወስጥ መና ነሖውበማይቃወዮተ ሖስኘ መገዘዝ ነጦ ትቅናንተናን ረስቶ ነገን መከተለ ነው ድኣጫረገ ዘአደገኘ መንገ ላይ መጓዝ ነው ይወት አደገኝ ናት ፈሪዎች ብኾ ናቹጦ ዞ አደ የማይጋፈጠት ሙታን ሰለሆኑ ህያጦ በእርግጥም ህያው የሆነን ሰጦ ሁልገዜ ወደማይታወተጦ ጓዛለ እዚያ አደ ቪኖርም አዩ ኮን መጨሙ ጻጸ መሙ ን መ ግ ቅርግም ሁርሥሙ ሳኔዬ ቺ ዴ ጮጮ መሙ መ ድ ህያውነትሖሾ መጨጠውጨ ጨጨ ም ይጋፈጣል ልብ ደግሞ ይህን አደጋ ጋ ለመጋፈጥ ሁለጊዜ ዝኀ ልብ ቁማርተኛ ነው ጭንቅላት ነጋዴ ነጡ ይንትላት ው ክን ያሰጎል ብልፕ ነውሁ ልብ ግን አያሰላም የላም ድፍ ድሪቶ የቁ የግለው የእንግሊዝኛ ቃል ማራሽቪ እና በጣም ኮሣስ ጥ መኖር ማለት ትርጉም ማ ለ ግኘት ነጡ ባለት ኖራል ቀስ በቀስም በልቡ ጡስጥ የሚዘታ ወሬ ቁን እጀግ የራ ይጀምራል ጭንቅላት ማድመጥ አይችልሆ ከሣይታ ተ ነው ጭንቅላት በሚታወቁ ነዝናች የተላ ነወ ከሣ ይፈ ር ። ያለ መደምደማያ መፈፀም ግን በንፅህና መሬ»ም ነው ማስተማመኛ የለም ልትሳሳቱኮ ትችላላችሁበመንፈስ ልትንላፊፉ ትችላላችሁ እውነት የማባለውን ግኝት ለግግኘት ዝግጁ የሆነ ሰው ብዘ ስህተቶችን ለመስራትም ዝግጁ መሆን አለበት አደጋ መጋፈጥ መቻል አለበት አንድ ም በመንፈስ ሊጓዝ ይችላል የሚደርሰው ግን በዚህ መንገድ ነው ር ብይ የተጓዘ እንዴት አለመንሳፈፍ እንደሚችል ያውተል አንድ ያ ው በመስራት ስህተት ሦን እንደሆነና እንዴት ስህተት ራት እንደሚችል ያውቃል ስህተት ምን እንደሆነ ያወተ ደግሞ ወደ እውነት ይበልጥ ይቀርባል ይህ የምትፈልጉት ነገር ነው በሊላ ላይ ጥገኛ ላትሆኑ በግላችሁ የ ሠቃቄ ሆናችሁ ነው እስኪ ወደ ልባችሁ ይበልጥ ብም በደህ መንገድ ነው በሩ የሚከፈተው የተወለዳችሁት አዕምሮ የለሽ ሆና ነው ተፊጥሯዊ ሳይሆን ተር ከሆነ አዕምሮ ማህበራዊ እንደማለት ኩቶ የማገኝ ነው ከበላያኘሁ የተቀመጠ ነው ነፃ ስለሆናችሁ ከጸያ አትወ ተሄባች በንድ ለ ጅ አኤ ዜዜዜርፌፌፌር ሬር «ና የውኑነኦቻ ዓም ያት ጆች ጨመ መመመ ከተፈጥሮ ው ሆን ባይችልም በተዐሰነ ጊዜ በማንኛውም ቅፅዘት ከሰዎ ሰራሸ አጥር መውጣጉ ይገላለ ህያውነት ከማሰብ ይተቀድማለ ስለዚህ ሀህያውነት የአእምሮ ዞነ ሳይሆን ከዚያ የዘለለ ነወ ማለት ነው ማሰብ ሳይሆን መሇሆን መሰረታዊውን ነገር ማወቲያ መንገድ ነው ሳይንስ ማለት ማሰብ ነጦ ፍልስፍና ማለት ማሰብ ነው ሃይማኖት ማለት ግሰብ ነወው ሃይማኖታዊነት ግን ማሰቭ ማለት አይደለም ሃይግኖታዊ አተራረብ ያለማሰብ አቀራረብ ነው ወጦደ እውነት የሚያተርብ የጠለተ መንገድ ነው መሰናክሎችን በሙለ ያስወግላል ነፃ ያደርጋችኋል ወዴ ህይወት መፍሰስ ትጀምራላችሁ ነጠል ብላችሁ የምትመለከቱ እንደሆናችሁ አታሰቡም ገለልተኛ ባይተዋር የሩት ተመለካች እንደሆናሀችሁ አይሰማችሁም። ራቸው እንኳን ብስክሊት ለጡዋችኋል ይህ ባይና ረ ሬጻ ብል ርመ ትንሽ ገንዘብ ሊሰጡዋችሁ የግድ ነው በእር ተ ከሆ እንደትሄሩ እንድትማሩ ሃከሦሥ ነንቂዚ እንድትሆኑ ሁኔታዎችን ያመቻቹላችኋል ይከፍሉላችኋል የዚህ ለማኝ ሴት ልጅ በማግባቷ ወጣቱ እንደ ጥሉሽሸ ይህ ዩኒ ቨርሲቲ በጠቅላላ ተሰጥቶታል ከዛሬ ጀምሮ ይህ መንገድ እና ይህ ዩኒቨርሊኒ የእነ ናቸው አማቴም ደንበኞቼ እነማን እንደሆኑ አሳይተውኛለ አለኝ ሽግግሊውንም በገበያ ውስጥ አገኘሁትና ግሩም ጥሎሽ በመስስጠነ መለካም አድርገሃለ አልኩ ም አለኝ ያለቺኝ አንዲት ልጅ ናት ለአማቹ አንድ ነገር ሣድረኅነ ነበረብኝ ምርጥ የመለመኛ ስፍራ ነው የሰጠሁት አሁን ገበያውን ለመቆጣጠር እየሞከርኩ ነው እዚህ ብዙ ደንበኞች ያሏቸጦ ተደምነ ለግኞች ስላለ ፉክክሩ ጠንካራ ነው ግን ምንም የሚያሰጋ ነገር የለም እወጣዋለሁ የተወሰኑትን ከዚህ አባርራቸዋልሁ በእርግጥም ይህን አድርጐታል እናም ደኑ በእሳት በተያያዘ ጊዜ ሁለቱ ለማኞች ለትንሽ ጊዜ ያህል ሲጣሉሌ ቆዩ ጠላቶች ቢሆኑም ጉዳዩ አስቸኳይ ነበር አይነስውሩ እግር ለሌለው ሰው ብቸኛው መንገድ አንተ ትከሻዎቼ ላይ ተተምጠህ እግሮቼን ትጠቀግለህ እኒ ደግሞ አይኖችህን እጠቀተማለሁ ራሳችንን የምናድንበት ብቸኛው መንገድ ይህ ነው አለው ሁኔታው ግልፅ ነበር ምንም ችግር የለም አግር የሊለው ሰው ጫካው በእሳት ስለተያያዘ ሊያቋርጠው አይችልም ትንሽ መንተሳተስ ቢችልም ይህ ምንም አይጠቅመውም አንድ በፍጥነት መውጫ መንጅ ያሰፈልጋል አይነስውሩም ቢሆን ብቻውን መመጣት እንደማይችል ብች የት እንዳለ መንገዱ በየት አቅጣጫ እንደሆነ የትኞቹ የቃጠሌና እንዳልተቃጠለ አያውትም አይነስውር በመነ ሊጠፋ ይችላል ሁለቱም ግን ብልሆች ነበሩ ጠላትነታቸውን አቱመዎ ወዳጅ መሆን በመቻላቸው ህይወታቸውን አተረፈፋፉ ተርጉምሁባታሙ ተሰፋዬ ገረጳጮሙአ። ወዲያ ወዲህ ልሮት እችላለሁ ግን አሁን ደርሻለሁ ስፈልገው የነበረው ቦታ ይሂ ነው ማለኑ የምችልበት ደረጃ ላይ አልደርሰስም ግንነታችሁን ሰላላወቃችሁ በምትኩ ሃሰተኛ መታወቂያ አስፈልጐአችኋል ንብረቶቻችሁ ያን ሃሰተኛ ማንነት ያጉጐናፅፏችኋል ወደዚህ ዓለም ሰትመጡ የዋህ ተመልካች ነበራችሁ ሁለም ሰው ይሀን የረ ው ነው የሚመጣው ከዚህ በኃላ ግን ከዓለም ጋር ሺ አለም ብዙ የምትሰጣችሁ ነገር አላት እናንተ ግን እንድ ነው ያላችሁ ቅንነታችዙ ለራሳችሁ ያላችሁ ክብር ከአንድ ነዝ ነው ልትሉት ትችላላ ነገር ብቻ ነው ያላችሁ ችሁ የዋሀነት ብልሀነት እውነተኝነት አንድ አንድ ባገ ጋህ ተባት ያለውን ነገር በሙሉ ማወት ይፈልጋል ዩ ከለይ ሀበዬ አንክ ለን ር ራ ረር ር እጆቹ አንድ ነገር መ ኣን አንድ ነዢ ለመያዝ ሲሞክር ማየት ይቻላጳ ጩበጥ ይፈልጋሉ ጉዞውን ጀምሯል ማለት ነጦ በጉዞው ውስጥ ያለምንም ከፍ ያጣል ራሱን ይከፍላል ያ ከዚህ አለም ምንም ነገር አያገኝምና ራሱ። ግን ማንም ሰጦ እንዲህ አያስብም ይህ ቢሆንማ ሰዎች ከህፃናት ለጆቾኾፐጦ በተማሩ ነበር ሀፃናት አዲስ መጨቻች በመነየናቸው ከሊላኛው ገና ቅርም» ኒጎሙ ቀለዬ ሀያውነትሖሾ ህሌ ዓም ያት ዓሻ መመ አ ዓለዎ ያመጡት ብዙ ነገር ይናራቸዋለ የማህሀኑ ፀጥታ የገን ፍጥረት ርጋታ አብሯቸው እለ ስለዚህ በማይታሀተው ማመን እንዳለባችሁ ሁለጊዜ አስታኦሴ የማታወተጦ እእምሮ ነው የማይታወቀው አዕምሮ ለሆን አዶኽለኦ ሌላ ነገር ሊሆን ቢችልም አእምሮ ሊሆን ግን አይሻልም አጉ በእርግጠኝነት የማታወተው ነገር አኣምሮ የማታወቱ ነገርች ክቻ መሆኑ ነው ሰለዚህ አንድ መንታ መንገድ ላይ ደርሳችሁ አእምሮእኹ ብዚህኛው ፅለፍ ይህን መንገድ አውቀዋለሁ ቢላችሁ እሱ አሦርአገሁ ነው ራሳችሁን ብታዳምጡ ግን በማይታጦው መንገድ ትሂዱ ነበር ግንነት ሁልጊዜም ጀብደኛ ነው አእምሮ በጣም ወግ አጥባቂ በጣኦ ግትር ነው ብሁ እንቅፋት በሌለት መንገድ ደጋግሞ መጓዝ ይፈልጋል ስለዚህ ሁልጊዜ የማይታወቀውን አድምጡ ጦደማይታወው ለመሂደ ድፍረታችሁን አሰባሰቡ ሄድያ ወደ ዕጣ ፈንታችሁ ለመጓዝ ድፍረት ፍርሃት አልባ መሆን ያስፈልጋል በፍርሃት የተሞሉ ሰዎች ከታወው መሻዝር አይቻላቸጦም የታጦተው ሦኾቾት እርግጠኝነት ጠንቃቃነትን ይሰጣል ሦክንያቴም የታወጦተ ነውና ፍፁም ከሳ ንቃት ያለው ሰው ይህን እንዴት መቋቋም እንዳለበት ያውቃል መንቃት አያሰፈልግም በዚህ መልኩ ነው ኩፒታወቀው ጋር መሰማማት የሣሚቻለው ንያን ድንበር ባለፋችሁ ቅፅበት ምንም ሰለማታውቁ ፍርሃት ይነሳ የፊ ር ገና ምን አለማድረግ እንዳለባችሁ አታጦቱም አሁን ሰለ መሆናችሁን ታቆማግላችሁ ሰዎችን ከሟታወተው ሩር እንዲጣበቴ የሚያደርጋቸው ፍርሃት ከተጣበቀ ሙት ነው ነው ሰው አንዴ ከሚታሀተጦ ጋና ሀይጦትን ከእደ መንገድ ህ ወጠት ው ብቻ ነጦ የሚቻለው ህይወትን የመኖሪያ ሌላ ትበስለው የምሦትጐለምለሰው በአደ» ነው አንድ እንግዳው በራችሁን ሲያንኳኳ ክፈቱለት። እናም አዲሰን አዮምጡት ከአዲሱ ጋር ተጓዙ እንደፈራችሁ አውቃለሁ ይሁንና ፍርሃታችሁን ገለል አድርችሁ ከአዲሱ ዛ ሂዱ እንግዲህ ካደረጋችሁ ህይወታችሁ አድጉና በለፅትጐ አንድ ተን የተሸሸገ ውበታችሁን ማውጣት ትችላላችሁ የየየ ትርጉም ሀቢቶሙ ተስፋዬ በማጣታችን ምክንያት ብቻ በህይወታችን ብዙ ነገሮ ይች መዕ የሆነ ነዢ ለማግኘት ከድፍረት በተር ለላ አ ክፈጸባቸ እናንተ ወዶ ነገየቹ ከመሄድ ይልት ነገሮቹ ወደ እናን መምጣት ይጀምራሉ ቢያንስ በውስጠኛው ዓለም ይህ ነጡ ለእኔ ደስተኛ መሆን ትልቁ ድፍረት ነው አሰቸጋሪ መሆን በጣም ፈ መሆን ነው በእርግጥ አስቸጋሪ ለመሆን ምንም ማድረግ አያስፈልግሎ ጣንም ፈሪ ማንም ቂል ይህን ማድረግ ይችላል ማንም ሰው መጭ መሆን ይችላል ደስተኛ ለመሆን ግን ትልቅ ድፍረት ያስፈልጋል ደስተኛ ለመሆን ምንድነው የሚያስፈልገው። ሁሉም ሰው ደስተኛ መሆን ይፈልጋል እንላለን ይህ ግን ሙሉ በሙለ የተሳሳተ ነውጡ ሰ ብዙውን ጊዜ ደስተኛ መሆን አይፈልግም የሚናገረው ገን ሊላ ነው ይሁንና ሰው ብዙውን ጊዜ ደስተኛ ለመሆን ዝግጁ አይደለም ብዜ ጥረቱን የሚያባክነው መጥፎ ለመሆን ነው ደስተኛ አለመሇን ይፈልጋል ደስተኛ ባመሆኑም ደስተኛ ነው ብዙ ነገሮች ከግንዛቤ ውስጥ መግባት አለባቸው አለበለዚያ ከመጥፎነት ወጥመድ መውጣት አስቸጋሪ ይህናል በመጀመሪያ እናንተን ዚያ ይዛ ያቆያችሁ የለም ራሳችሁ ናችሁ በዚያ የስቃይ እስር ቤት ውስየ የገባችሁት ማንም ማንንም አልያዘም ከዚያ መውጣት የፈለገ ሰው ወዲያውኑ መውጣት ይችላል ማንም ሃላፊነት የለበትም አነድ ሰው መጥፎ ከሆነ ሃላፊነት አለበት መጥፎ ሰው ግን ይህን ሃላፊነቱን አይተበልም ለዛም ነው መጥፎ ሆኖ የተረው አንድ የሆነ ነገር መጥፎ እያደረገኝ ነው ይላል ሰው ይ ጊዜ ደስተኛ መሆን አይፈልግም ብዙውን ጊዜ መሙ ዳኛን ዝግጁ አይደለም ብዙ ጥረቱን የሚያባክነው ለመሆን ነው ደስተኛ አለመሆን ይፈልጋል ደስተኛ ባመሆኑም ደስተኛ ነው ን ከ አ ው አ ግር ቬለ ረረ ሆነ አንድ ነገር መደረግ ይቻላለ በፍጥነት አነድ ነገር ማድረግ ዶይቻላል ስለዚህ መጥፎ ለሥሇን ትርጉምሁብታሙ ተሰፋዬ ጅ ፀ ህያውነትኦሾ ጨጨዘጨጨበጠበጨጩገጄአጩጩገገጩቄጭጨ ላለመሆን ያለው አማራጭ በእጃችሁ ነው ማለት ነው እናም ሰዎች ሃላፊነታቸውን አንዳንዴ ወደ ሚስቶቻቸው ባሎቻቸው ቤተሰቦቻቸው የተለያዩ ሁኑታዎች ለጅነታቸው። መመ ርም ሁኔታ የበለጠ አፍቅሩ የበለጦ ባፈተራችሁ ቁጥር ፍርሃታችሁምሦ የዚኑነ ያሀል ይተንሳል ፍቅር ስል ከፆታ እስከ ሳማዲ ያሉትን እርከኖች ማለቴ ነው በጥል ቀኑ አፍቅሩ በፆታዊ ግንኙነት በጥልተት ካፈተራችሁ ከአካላችሁ ብዚ ፍርሃት ይወገዳል ሰውነታችሁ በፍርሃት የሚንተጠተጥ ከሆነ የዖት ፍርሃኑ አለባችሁ ማለት ነው ከዚህ በፊት በጥልቅት የያታዊ ግንኙነት ዜ አልነበራችሁም አካላችሁ ሲንቀጠቀጥ ሰውነታችሁ አልተረጋጋም ግለት ነው በጥልቀት አፍቅሩ ወሲባዊ እርካታ ፍርሃታችሁን በሙለ ጠራርጉ ያጠፋባችኋል ፍርሃታችሁ ተጠራርጐ ይጠፋል ማለት ደፋር ትሆናላችሁ ማለተ አይደለም ደፋሮች የፈሪዎች ግልባጮች ናቸው ፍርሃት በሙለ ተጠራርጐ ይጠፋል ስል ፍርሃትም ድፍረትም አይኖሩም ማለቴ ነው « ሁለት አይነት ፍርሃቶች አሉ ደፋር የምትለዋቸውን ሰዎች ተመልከቷቸው በውስጣቸጦ ጥልት የየነ ፍርሃት እንዳለባቸው ትገነዘባላችሁ ከውጭ ሸፋን አበጅተው ነው ደፋር የመሰሉት ድፍረት ፍርሃት አልባነት አይደለም ድፍረት ጥሩ መከላከያ ከለላ ጥሩር ያለው ፍርሃት ነው ፍርሃት ሲጠፋ ፍርሃት አልባ ትሆናላችሁ ፍርሃት የሌለበት ሰው በማንም ላይ ፍርሃትን አይለቅምራ ሌላም ሰው ፍናሃት እንዲያሳድርበት አይፈቅድም ፍርሃታችሁ ተጠራርጐ ይጠፋል ማለት ደፋር ትሆናላችሁ ማለት አይደለም ደፋሮች የፈሪዎች ግልባጮች ናቸው ፍርሃት በሙሉ ተጠራርጐ ይጠፋል ስል ፍርሃትም ድፍረትም አይኖሩም ማለት ነው ጥልቅ የሆነ ወሲባዊ እርካታ አካልን ያረጋጋል ሰውነት ምለቱነ። ጳ ሚሽ ጎዢናጉም ቦባቶሙ ተሰ መሙ መ ጡኩ ፍቅር ግንኙነት ሳይሆን የመሆን ሁኔታ ነው ፍቅር ግንኙነት ሳይሆን የመሆን ሁኔታ ነው ከማነም ጋር ግንኙነኑ የለውም አንድ ሰው ፍቅር ውስጥ ነው ወይም አፍቅሯል ሳይሆን የሚባዜ «እገሌ ፍቅር ነው ነው የሚባው በእርግጥ አንድ ሰው ፍትር ሲሆን በፍር ውሰጥ ነው ያሰው ነገር ግን ይህ ምርጫ ሳይሆን ውጤት ነው። ሁላ ትችላላችሁ ግለዝ ሌሎች ወደ ውስጣችሁ እንዲገቡ ስትፈቅዱ እነሱም በተራቹ ውስጣቸው እንድትገቡ ይፈቅዱላችኋል ሌሎችን ወደ እናንተ ው ስትፈቅዱ እምነት ይፈጠራል እናንተ መፍራት ሰታቆሙ ለላ አይፈራም ጦገንኮ በፍቅራችሁ ውስጥ ሁልጊዜም ፍርሃት ይኖራል ባል ሚስቱን ማስት ይፈራሉ ፍቅረኞች ሁልጊዜ ይፈራለ ይህ ፍቅር አይደለም ብክ ጨሬ ፈሪ ሰዎች ትግል ሽሚያ ቁጥጥር ጫና ይዞታ ሊሆን ይችላል አድ አይደለም ችን ፍቅር እንዲመጣ የምትፈቅዱ ከሆነ ፀሎት ተመስጦ ቤተክርስቲያን ቤ መቅደስ አያስፈልጉም ማፍቀር ከቻላችሁ እግዚአብሄርን ሙሉ ሐ ልትረሱት ትችላላችሁ ምክንያቱም በፍቅር ሁሉም ነገር ይሆንላችኋል ተመስጦ ፀሎት እግዚአብሄር ሁሉም ነገር ይሁን እንጂ ፍቅር አስቸጋሪ ነው ፍርሃት መወገድ አለበትና መፍራታችሁ እና የምታጡት ነገር አለመኖሩ የሚገርም ነገር ነው ሰዋ ካቢር እንዲህ ይላል ሰዎችን ተመለከትኳቸው በጣም ፈሪዎች እ ግን ለምን እንደሚፈሩ አላወቅኩም ምክንያቱም ምንም የሚያጦት ለም ራቁቱን ሆኖ ገላውን ለመታጠብ ወደ ወንዝ መውረድ እንደሚፈራ ሰው ናቸው ል እንስግፈፊ ለው ብሶቼን የት አደርቃቸው ይሆን። አንድ ሰው ባላንጣችሁ እንደሆነ ብታስቡም እንኳን እርሱ ጠላታችሁ አይደለም ምክንያቱም ሁሌም ሰው ስለራሱ እንጂ ስለ እናንተ አይጨነቅም ምንም የሚያሰፈራ ነዝ የለም እውነተኛ ግንኙነት ከመፈጠሩ በፊት ይህ ከግንዛቤ ውስጥ መግባት አለበት ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም የትም ቦታ ተመሰጡበት ከዚያም ሊላኛው ወደ ውስጣችሁ እንዲገባ አዮርጉ። ጋብት ቆልፍ በር የተዘ በር አይነራችሁ መሰናክል አትፍጠሩ እንደ መንገድ ክፍት ዙነ እንዲህ ካደረጋችዙ ፍቅር ይኖራለ «ና ትርምዐሀቐቶሙ ቀሰፋዬ ኔ ህመ መዲ እ ጨፈው ሁ ሰኤቬፍሙ ሊእ ሀያውነትሖሾ ላእ ሁለት ማዕከላት ሲገናኙ ፍቅር ይኖራል ልክ ሃይድሮጅን እና ኦክስ እንደሚፈጥሩ ፍቅርም አንድ የአልኬሟካል ክስተት ነው ሃይር የሉ ሊኖራችሁ ይችላል የእነዚህ መኖር ግን ጥማችሁን አይ ርዳኝ ነ አ ኦክስደን የፈለገ ያሀል ሃይድሮጅን ቢኖራችሁም ጥማችሁ አይረካም ም የረለን ይ ሁለት ማዕከላት ሲገናኙ አዲስ ነገር ይፈጠራል ይህ አዲስ ነገር ትር እንደ ውሃ ነው የብዙዎችን ጥም የማያረካ ጦዲያውኑ ትረካላች ነው እሱሦ ኒ ምልከት ነው ሁሉንም ነገር ያገኛችሁ ያሀል ትረካላችሁ አሁን ሰል ፆህ የፍኳ ከግባሸሁ ደርሳችኋል ሊላ ግብ የለም» መጨረሻችሁ ተሟለቷልለ ተረ ነዢ የ አብቧል ዋለቅ እርካታ የማታይ የፍቅር ምልክት ነው አንድ ሰው ፍሌ በሃይል ይረካለ ፍቅር የግይታይ ቢሆንም እርካታጦ በዙሪያሑ የ ትር ለደዜ ትንፋሹ እንቅስቃሴው ማንነቱ ሃሴቱ ይታያሌ ው የሚገኘው ፍ ፍቅር ፍላጐት አልባ እንደሚያደርግ ሰነግራችሁ ልትገረሙ ትችለ ይሆና ነዱ መ ካለመርካት ነው ስለሊላችዙ ነው የምትፈልጉት የ ፈልቶት ባዜ እንደምትረኩ ሰለምታስቡ ነው ፍላጐት ካለመርካት የሂመጣ ነው ኞች ፍቅር ት አርህራሪ መ ተዋህደው አንድ ሲሆኑ አነድ አዲስ የአለኬሟካል ባህርይ ይፈጠራል መላው ሀልውና የቆ ይመስላል የማይንተሳተስ ያለው ጊዜ እሁን ብቻ ነው ይሂን ጊዜ ር ይህ ኬክ እንዴት ። ትላላችሁ በፍ ፔጅ ገድ ያውነትኦሾ ዓም ት ወሰን አልባ ዓለም የሚያበስላችሁ የፍቅር እሳት ብቻ ነው ፍቅር ወሰን ወደሌለው መጨረሻ ወደሊለው ዓለም የሚያስገባ በር ነጦ ፍቅር መጀመያ እንጂ መጨረሻ የለውም ይጀምራል እንጂ አያበቃም አንድ ነገር አስታውሱ አእምሮ ጣልቃ እየገባ ፍትር ወሰን አልባ እንዳይሆን ስፍራውን እንዳይጠተም እንትፋት ይሆንበታል ማንነታችሁ የፍቅር ማደጊያ መብተያ ሰፍራ ነጦ አሶምሮ ሰውየውን ሲቆጣጠረው ፍቅር ይጠፋል አእምሮ ስግብግብ ነውጦ አእምሮ መርዘኛ ነውጦ ወደ ፍቅር መግባት የፈለገ ሰጦ አእምሮውን ሊተጦ ይገባዋል አንድ ሰው የለ እእምር ጣልቃ ገብነት ሊኖዣር ይገባዋል አእምሮ በቦታጦ ጥሩ ነው በገበየ ውስጥ ቡፈለግም በፍትር አይፈለግም ገንዘብ ለማካበት ለትፈልጉት ትችላላችሁ ነገር ግን ወደ ውስጣችሁ ስትገቡ አትፈልጉትም የሂሳብ ስሌት ሲናር አፅምሮ ያስፈልጋል ተመስጦ ሲፈለግ ግን አያስፈልግም ስለዚህ አሶምር ለውጨኛው ዓለም መጠተማያ መገልገያ ነው የውስጠኛው አይፈልገውም እናም የበለጠ አፍቃሪ ሁኑ ያለ ትድመ ሁኔታ የመታፈቅሩ ፍትር ሁኑ በር ሁኑ አፍቃሪ ሁኑ አዕዋፋትና ዛፎች መራት እና ከዋክብት ወንዶችና ሴቶች ሁሉም ይህ ይገባቸዋል ጥቁርና ነጭ መላው ዩኒቨርስ የሚግባባበት አንድ ኣንቋ አለ ፍቅር ስለዚህም ይህን ቋንቋ ሁኑ አንዴ ፍቅር ከሆናችሁ ወሰን የሌለው አንድ አዲስ ዓለም ይከፈትላችኋል ማየደርግ ነዝር ነው አእምሮ በፍርሃት ፈራል ሰው ፍርሃትን የማይፈራ ለጠ ፈሪ ሲሆን አአምሮውን አፅምሮ ሰዎች ዝግ እንዲሆኑ የ የሚኖር ስለሆነ ከፍትነትን ግልፅነትን ይ በሆነ ቁጥር በአእምሮ መጠተሙን ይቀንሳለ በ በይበልጥ ይጠቀሣል ንቃችዙ ሲረብሻችሁ አእምሮአችሁን ስራ ስትፈሩ ። ይሆናል ፍቅር እንዲተላለፍ ከተፈተደለት ፍርሃት ይጠፋል ለዛም ነው ፍትር ሲኖር ፍርሃት የሂጠፋው አንድን ሰው ሰታፈቅሩ ጦዲያጦ ፍርሃታችሁ ይጠፋል አፍቃሪዎች የማይፈሩ ብፐኛ ሰዎች ናቸው ሞት እንክ ቢሆን ችግር አይፈጥርባቸውም ፍቅረኛሞች በፀጥታ እና ሳይፈሩ የሚሞቱ ብኾኛ ሰዎች ናቸው ፍርሃ የፍትር ይሁን እንጂ የበለጠ ባፈተራችሁ ቁጥር የበለጠ ፍርሃት ይሰማችኋለ ሰ ቶች የበለጠ የፍትር አትም ሰላላቸው ከጦንዶች ይልት የበለጠ ፍርሃት ይሰሣቸኖዋል በዚህች ዓለም ፍቅርን የምትወጡበት አዛሣ እግ አናላ በመሆኑ ከእናንተ ጋር እንዳለ ይናኖራል አትም ሲከማች በተፃራሪ አትጣሣ ይዞራል ትናት ሊሆን ይችላለ የእኔነት ስሜት ሊፈጠ ዞንላለ ያየህም የፍርሃት አካል ነው ጥላቻም ሊሆን ይችላል ይህም የርሃ አካላ ነጦ ስለዚህ የበለጠ አፍታሪ ሁኑ ያለምንም ገደብ አፍቅሩ በ ላገዞዙ መበን በብዙ መንገድ አፍትሩ አንድ ሰው በሚሊየን መንገዶች ማፍተር ዞችላለና ንገገደኛ ሊያፈቅር ይችሳላለ የፍትር ሊሄድ ይችላል መነጋገር እንኳን ዕን ተከትሎ መባ አንድ ሰው በመንገድ የሚያልፍን መ ስሜት ተሰምቶት በአንዱ መንገድ ላያስፈልግ ይችላል መግባባት አያስፈልግም ስማሜ ይችላል አንድ ሰው ድንጋይ ሊያፈቅር ይችላል አንድ ሰው አቢ ሰማይን ከዋክብቱን ሊያፈቅር ይችላለ። ሀይወታችሁ ደስታ ከሆነ እግዚአብሄር እዚያ አለ አፍላ ልብ በእግዚአብሄር የተሞላች ናት ሊላ ፍለጋ ማድረግ ሌላ ኑ ማድረግ ወደ ቤተመቅደስ መሄድ ጦደ ካህን መሄድ አያስፈልግም ሰውን ማጥፊያው ምርጡ መንገድ ፍቅሩን ማጥፋት ነው ሰው ፍቅር ካለው የተያዩ ሃገራት አይኖሩም የተለያዩ ሃገራት ያሌት በጥላቻ ነው ካህናት እና ፖለቲከኞች ሰው ልጅ ጠላቶች ናቸው ፖለቲከኛ አዛካላኘሁነ ካህኑ ደገሞ ነፍሳችሁን ለመግዛት ሴራ ይጠነስሳለ አሁንም ሚስጥሩ አንፉ ነው ፍቅርን ማጥፋት ስለዚህ ሰው ባዶነት መናነት ትርጉም እለባ ህልውና ነው ሰውን የፈለገ ነገር ብታደርጉት ማንም አይታቃወምም ግንዖ ለማመፅ ድፍረት አይኖረውም ፍቅር ድፍረት ይሰጣል ፍቅር ፍርሃትን ያጠፋል ፀኔቋኞች የእናንተ ፍርሃት ጥገኛ ናቸው አንድ ሺ አንድ ፍርሃት ይፈጥሩባችኋል ስለዚ በፍርሃት ትከበባላችሁ ሥነ ልቡናችሁ በፍርሃት ይሞላል በጦስጣኩ ትሸበራላችሁ ፊታችፁ አንድ አይነት ገፅታ ብቻ ነው ያለው ውስጣኝሁ ግን በፍርሃት ድርብርብ የተሞላ ነው በፍርሃት የተሞላ ሰው ምርጫው ጥላቻ ብቻ ነው ጥላቻ ተፈጥሯዊ የፍርገ። እነዚህን ነገሮች እንድገተበለ ዝግኝ ተደርናለና በዚህ መንገድ ተምረናልና ያለሦንም ማመንታት እንተበላቸዋለን ስለዚህም በዚህ መንገድ ተፈጥሯትንን እንክዳለን በዚህ ሀኔታ ፍትር የተመረዘ ቢሆንም ጨርሶ አልጠሩሃ ርዙ ከሰርዓቱ ወጥቶ ሊጣለ እናንተም ልትነፁ ትችላላችሁ ማህበረሰቡ ያጩተባችሁን አውጥታችሁ መወርወር ትችላላችሁ ማህበረሰቡ ያጨተባችሁን አውጥታችሁ መወርወር ትችላላችሁ እምነቶቻችሁን ሁነታዎቻችሁን በሙለ ጥላች ነፃ ልትሆኑ ትችላላችሁ ነፃ ለመሆን ከወሰናችሁ ግህበረሰዙ ዘላለሦ ባ አድርጐ ሊያቆያችሁ አይችልም ከአረጀ መንገዳችዙ ወጥታችሁ በአዲስ መንገድ ተፈጥሯዊ የሆነ ጭቆና የሊለበት የደስታ ህይወት የመጀመር ጊዜያችሁ አሁን ነው እንዲህ ካደረጋችሁ ጥላቻ የማይቻል ይሆናል ጥላቻ ከፍትር በተቃራኒው ጫፍ የሚኖር ነው ህመም የጤንነት ተታራኒ ጫፍ እንደሆነው ስለዚሀ ህመምን መምረጥ አይኖርባችሁም ግንም መሆን የማይፈልጉ ብቻ ማፍቀር ይችላሉ ማንም ለመሆን ጄ ብቻ ፍቅርን ከማዶ ዝግጁ የሆኑ ራሳቸውን ባዶ ለማድረግ የተዘጋ መተበል ይችላሉ ክም ክህ ሇኺታሙ ተስፋዬ ህያውነትቁሾ ዓኮ ህመም ጤንነት የሌለው ጥቂት ነገርች አለት እነዚያነ ነዝ እትጠተሙባቸሁው ጥላቻም ከፍትር በላይ አየሆኑ ጥቲት ነገርች አለ ስለዚህም በጣም አስተዋይ መሇን አለባችሁ የታመመ ሰው በዙፁሉሁ ይ ይታዘንለታል ማንም አይጐዳውም ሁለም ሰው ሲናገረው ተጠንትቆ ነኤ የሁሌም ሰው የተኩረት ማረፊያ ያሆናል የቤተሰብ የጓደና ማዘዞና ሰው አስፈላጊ ይሆናል ህመምተኛው ከዚህ ጥቅም ዛ ከፍላጉቴ መ ጋር የሙጥኝ ሲለ ዳግም ጢነሻኛ መሆንን ይበላል ከህመጦጨ ይጣበቃል ብዙ የስነልቡና ባለሙያዎች እንደሚናገሩት ብዘ ሰዎች ዕነ ጥቅም እንዳይተርባቸው ከህመማቸው ጋር ተጣብቀው ይተራለ ከሀመግቸቤ ር ብዙ ስለሂቆዩቦ ከህመማቸው ጋር መሆናቸውን እንኳን ይዘነጉታል ጤነኛ ከሆኑ ማንም አይጠጋንም ብሰለጦ ይፈራለ ይህ ሙለ በጮለ እሳይንሳዊ ነው አንድ ህፃን ሲታመም አዛካለን ተንከባዘቡለፅት እንጂ ብዙ ትኩረት አታድርጉበት ህመምና ትኩረታችሁ ከተገናኙ አደገኛ ነወ ይህ ደግሞ ብዙውን ጊዜ ያጋጥማል አንድ ህፃን ሲታሙሆም የመሙላው ቢተሰብ ግዕከለ ይሆናል አባት አጠገ ተምጦ ስሊ ጨጤንነኮ ይጠይተዋለ ሃኪሙ ደመጣል ጐረቤቶቹና ወዳጆቹ መጥተው ይጠይቀታል ሰዎች ስጦ ያመጡለታል ሀመምተኛው የራስ ኩራቱ ስለሚረካለት ዳግም ጠነኛ መሆን አይፈልግም ይህ ከተከሰተ ደግሞ ከነጭራሹ ጤነኛ መሆን አይችልም ምንም አይነት መድሃኒት አይፈውሰውም ለጁ ለሀመመሙ ተገዢ ይሆናል አብዛኛው ሰው ላይ ሚከሰተው ይህ ነው ስትጠሉ የራስ ኩራታችሁ ለራሳችሁ የምትሰጡት ግምት ይረካል ስትጠሉ የበላይነት ሰሜት ስለሚሰማችሁ የተለየ ስለምትሆኑ ተነጥላችሀ ስለምትታዩ ራሰ ኩራታችሁ በጥላቻ ውስጥ ብቻ ይኖራል በመጥላት የተወሰነ መታወቂያ ግንነት ታገኛላሻሁ የራስ ኩራት በፍቅር ይጠፋል በፍቅር የተለየ መሆናችሁ ይቀራለ ፍቅር ከሊሎች ጋር እንድትዋሀዱ ይረዳችኋል ፍቅር ያገናኛል ያዋህጻል ከራስ ኩራታችሁ ጋር ይበልጥ የተጣበቃችሁ ስትሆነ ጥላቻ ይተላል ፍነ ከባድ ይሆናል ንቁ እና ጠንታቃ ሁኑ ጥላቻ የራስ ኩራት ጥላ ነው ፍትር ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል የራስ ኩራትን መጣል ስለሚፈልግ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል ማንም መሆን የማይፈልጉ ብቻ ማፍተር ያኻላ ማንም ለመሆን ዝግጁ የሆኑ ሪ ሳቸውን ዶ ለማድረግ የተዘ ጄ ብቻ ፍት ከማዶ መተበል ይችላሌ ሃድረግ የተዘ»ጁ ብ ነ ጠመ መፐ አጨ ርጌ ትርጉም ሁፌቃሙ ፉስሰዬ ባዐዕ ህወ መ ዓም ከሀዝብ መሀል ውጡ ለብቻ ለመሆን መድፈር ያታመሰጦ ማፅጎፅ ም ለግለቶ ጳየ ፅቻ ሐመሆ። ማህበረሰቡ ኃላፊነቱን ለመውሰድ ዝግጁ አይደለም ብቻ ህፃኑኑ ጨምድዶ በመያዝ በማህበረሰቡ እንደሚፈልገው አድርጐ መቅረፅ ይጀምራል ይህ መሆኑ በተወሰነ መልኩ የህሀፃኑን መንፈስ ገድሎ ሀሰተኛ ግንነት ይሰጠዋል በመሆኑም በጭራሽ የራሱ መንፈስና ተፈጥሮ አይናፍቀውም ሀሰተኛ ማንነቱ የትከክለኛው ማንነቱ መትክ ነው ይሁን እንጂ ጠቃሚቱ ይህንን ሀሰተኛ ማንነት በሰጠው በዚያ ሀዝብ ውስጥ እስካለት ጊዜ ድረስ ብቻ ነው ብቻችሁን ስትሆኑ ወዲያውኑ ሀሰተኛው ማንነታችሁ ይፈረካከስ እና የተገታው እውነተኛ ማንነት እራሱን መግለፅ ይጀምራል በዚህ የተነሳም ለብቻችሁ ለመሆን ትፈራላችሁ ማንም ቢሆን ብቻውን መሆንን አይሻም ሁሉም ሰው የህዝብ ሆኣንድ ብቻ ሳይሆን የብዙ ህዝቦች አካል መሆንን ይፈልጋል አንድ ሰው በሀይማኖት ጥላ ሰር የሰባሰበ ህዝብ የፖለቲካ ፓርቲ ወይም የንቀሳቓሽ ክበባት አባላ ነው ደግሞም ሊሎች አባል ለኮንባቸው የግቻልባፐቸው ብዘ ትናንሽ ቡድኖች አሌ ዘሰተኛ ማንነት ያለ ድጋፍ መቆም ስለማይችለ አንሆ ሰጦ በቀን ውስጥ ለሀያ አራት ሰአታት ድ እንዲያደርግለት ይፈለለ እን ጋል ሥመ ራሮ ጋጩጩጭፍመሙ ቐ ዘቃጾቾ ዓም ውን ሲሆን ከመቅፅበት እንግዳ የሆነ የእብደት ስሜት ይሰማው ለብዙ አመታት የገዛ ራሳችሁን አንድ የሆነ ሰው መሆን ነበር ከዚያ በኋላ ድንገት ለብቻችሁ በሆናችሁበት ቅፅበት ለዙት የነበረውን አይነት ሰው አለመሆናችሁን እየተረዳችኑት ቀ ላችሁ ይሄ ደግሞ ፍርሃትን ያጭራል ታዲያ ግን ናችሁ። ናቸው አሁን ደግሞ እነዚያው ሰዎች በባህሩ ዳርቻ ላይ እፅ ምስ የግድ አሰፈላጊ ነ ዝብኾትቦን ለሀሰተኛ ማንነት ህልውና ህዝብ ትር ተመሰጦ ሰለማሰ ስትሆኑ ከመቅፅበት ወፈፍ ያደርጋችኋል ን መ በትንሹም ቢሆን የማወት አሰፈላጊነት ያለው እዚህ ሳይ ወር የማገባው ማንነገዞ አትጨነቁ ምክንያቱም ሊሰወጦር የሚችለው ላ ምን ብትሱ ያ ነው እሱን የሙጥኝ ማለቱ ትርቱም አይኖረው የእናንተ «እናንተ»ን አይደለማ ኪንም ሁቢቶሙ የሰፋዬ ገፖየ ታሙ የ ሀያውነትኦሾ ዓፍ ሀሰተኛው ማንነታችሁ በተሰወረ ጊዜ ያለውን እናንተ ናችሁ ያን ንፁዘ እውነተኛው ያልተበከለው ማንነታችሁ ነፍስ ዘርቶ ፀቁዜ ጉብ ይላል ማንም ቢሆን እኔ ማን ነኝን የሚለውን ጥያቄያሻዬ መመለስ አይችልም ይህንንም ታውቁታላችሁ ሊሰጥ የሚችል ማንነት እውነተኛ መሆን አይችልም እውነተኛ ማንነታና ገና ድሮ በውስጣችሁ አለ ነገር ግን ሀሰተኛው ማንነት በትድሚሆያ አለበት በተለየ መንገድ እንዲህ ሊባል ይችላል አንድ ጊታ በእርግጠኛነ የሌሏችሁን ነገሮች ይወስድና በትክክል ያሏችሁን ነገሮች ይሰጣችኋለ ጥማወሰ ይ በተመስጦ ግሰላሰል ዝም ለማለት እና ለብቻ ለመሆን መድፈር ነጡ ተስ በተለ በራሳችሁ ላይ አዲስ ባህርይ አዲስ የህያውነት መንፈስ አዲስ ውበት እንዲሁሦ አዲስ አስተሳሰብ ሲያቆጠቁጥ ይሰማችሁ ይጀምራል ይህ ደግሞ ከግገኮ የተዋሳችሁት ሳይሆን በውስጣችሁ በማደግ ላይ የሚገኝ ሰሜት ነው ስሮርቼሦ በህይወታችሁ ውሰጥ ሰር ይሰዳሉ እናም ፍርሃት ካልገባችሁ አብቦ ያፈራል ሀይማኖተኛ ሊሆኑ የሚችሉት ጀግርና ደፋር የሆኑ ወኔ ያላቸው ሰዎች ብሃ ናቸው ቤተክርሰትያን ሳሚዎች ሀይማኖተኛ ሳይሆኑ ፈሪዎች ናቸው እነዘህ ሰዎች ሀሰተኛ ማንነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር እየሞከሩ ይገኛሉ ከእናታችሁ ማህፀን ተወልዳችሁ በተሟላ ንቃተ ህሊና እና በአስደናቂ አካባቢን የመረዳት ችሎታ ወደ እዚህ አለም መጥታችኋል እስቲ አንድ ትንሽ ዘገን ተመልከቱ አይኖቹን ልብ ብላችሁ በማየት የአይኖቹን የአስተያየቱን አፍላነት አስተውሉ ይሄ ሁለ ነገር በሀሰተኛ ስብዕና ተሸፍኗል መፍራት አያስፈልግም ልታጡ የምትችሉት መታጣት ያለበትን ብቻ ነሁ ደግሞም የምታጡትን ነገር ከወዲሁ ማጣቱ መልካም ነው ምክንያቱም የበለ በቆየ ቁጥር እየጠነከረ ይሄዳልና ደግሞም አንድ ሰው ስለነገ ምንም የሚያውተው ነገር የለወም እውነተኛ ተፈጥሯችሁን ከመገንዘባችሁ በፊት አትሙቱ እውነተኛ ማንነታቸውን ጠብተው ኖረው ከእውነተኛው ማንነታቸው ለጦየ። ነው አንድ ግለሰብ ለመሆን ከሁሉ የላቀ ድፍረት የተሞላበት መለረኑ ያስፈልጋል መላው አለም እኔን መቃጦሙ አያስዐንትም ዋናው ነዢ ተሞክሮዬ ተቀባይነት ማግኘቱ ነው ምን ያህል ሰዎች ከእኔ ጋር እንደሆኑ ለማወቅ ቁጥራቸውን አልመለከትም ትኩረት የማደርገው በተሞክርዬ ተቀባይነት የሌላ ሰው ቃላትን እንደበቀቀን እየደገምኩ መሆን አለመሆኔ ወይም የምናገራቸው ነገሮች ከገዛ ራሴ ተሞክሮ የመነዕዜ መሇን አለመሆናቸው ላይ ነው ንግግሬ በገዛ ራሴ ተሞክሮ ውስጥ ከሆነ የደግ የአጥንቴ እና የመቅኒዬ አካል ከሆነ መላው አለም በአንድ ወጦገን ሊሆን ቢችል እንኳን እኔ ተክክል ነኝ እነሱ ግን ተሳስተዋል ምንም የሚያስጨንቅ ነገር የለም እኔ ትክክል መሆኔ እንዲሰማኝ የእነሱ የድጋፍ ድምፅ እአያስፈልገኝም የሊሎችን ድጋፍ የሚሹት የሌሎችነ አመለካከት የያዙ ብቻ ናቸው ብሎ ማሰብ የገድ ይሆናል ነዢ ግን እስከ አሁን ድረስ የሰው ልጅ የሚኖረው በዚያ መልኩ ነጦ በማፅተፉ ውስጥ ያቆዩዋችሁም በዚያ መልኩ ነው ሰዎች ከዛኑ የግድ ማዘ አለባችሁ ከተችገሩም መቸገር ይኖርባችኋል እነሱ የሆነት ማንኛቸውንም ነገሮች መሆናችሁ ግድ ይሆናል ልዩነት አይፈቀድም ምክንያቱም ልዩነት የኋላ ኋላ ወደ ግለሰቦች እና ልዩ ወደመሆን ይመራልጳና ማህበረሰብ ደገሞ ግለሰቦች እና ልዩ መሆንን እጅግ በጣም ይፈራል ይሄም አንድ ሰው ከማህበረሰብ ጥገኝነት ተላቆ ስለ ህዝቡ ትንጣትም እንነ። ዑሙኢሙጵፕ ዢርንም ሀብቶሙ ተስፋዬ ህያውነትቱኦሾ ዓኮ በዓለም ላይ ታላቁ ፍርሃት ያለጡ በሌሎች አመለካከቶች ውስጥ ነጤ ህዝብን ካልፈራችሁ ከመቅዕበት በን መሆናችሁ ያበቃል አገበ ትሆናላችሁ በልባችሁ ውስጥ ታላቅ ሀፔኸት ይነሳል ይህ ደግሞ የነፃነት ጩኸት ነጦ በእርግጥም ቡድህ ይህንን የአንበሳ ጩኸት ብሉታል አንድ ሰዜ ሙሌ በሙሉ ፀጥታ በሣሰፍንበት ደረጃ ላይ ሲደርስ እንደ አንበሳ ይሥፃልለ ለመጀመያ ጊዜም ነፃነት ምን እንሆነ ያውቃል ምክንያቱም አሁን የማንንፉ ሰው አመለካከት አይፈራም ሰዎች የሚሉት ነገር አያስህዜንተጦም አዎን ሰዎች ቅዱስም ሆነ እርኩስ ቢሏችሁ የሚመጣ ነገር የለም መውን እናንተነታችሁን በብቸኝነት የሚዳኘው እግዚአብሄር ነው ደግሞሦ በእግዚአብሄር ዘንድ አንድ ሰው ምንም ማለት አይደለም እግዚአብሂር ማለት በቃ መላው ዓለም ነው ዋናው ጉዳይ ሰዎችን ፊት ለፊት መጋፈጥ አይደለም ዛፎችን ወንዞችን ተራሮችን ከዋክብትን በአጠቃላይ መላውን አለም መጋፈጥ አለባሸሁ የእኛ አለም ይህ ነው እኛም የእሱ አካል ነን አለምን መፍራት አስፈላጊ አይደለም የምንደብተው ነገር ሊኖር አይገባም በእርግጥ ልደብት ብትለም አትችሉም ልትደብቁት የምትሞክሩትን ነገር መላው ዓለም ገና ደሮ ያውቶዋል እናንተ ከምታውቂት የበለጠም ስለእናንተ ያጡቃል ሁለተኛውም ነጥብ ቢሆን የበለጠ ወሳኝነት አለው እግዚአብሄር ገና ድር ዳኝቷችኋል ዋጋ ሰጥቷችኋል ይሄ ወደፊት የሚከሰት ነገር አይደለም ገና ድሮ ሆኗል እሱ ፍርዱን ሰጥቷል ስለዚህ ፍርድን በተመለከተ ያለው ፍርሃት የመነመነ ነውጡ እዚሀ ላይ ዋናው ጉዳይ በመጨረሻ ላይ የሚመጣጦ መንዘፍዘፍ አያሰፈልጋችዙም የፍርዱ ፁኗልና ገና እንደፈጠራችሁ ወዲያጦቦነ የእሱ ፍጡራን ናችሁና በሚገባ ያጦጦቃችኋል አ። የምትወጡት ከፍታ በጨመረ ድ የበለጠ አፍላነት የበለጠ ወጣትነት ይሰግችለ የመውደቁ ት ለጨምር ከጐን ያለው ገደል የበለጠ ጥልት ለዞሆ በህይፀትና ቦ መካከል ብትሆኑም ነፍሳችሁ በሞትና በሀይወት መ ሀያው ትሆናላችሁ በዚያን ጊዜ መሰላቸት የለም ዝዕኑ ጭጋግ የወደፊት ጊዜ ጉጉት አይናሩም ይሄን ጊ እንደነበልባል በጣም የሰላ ይሆናል መዶሥዌፎሙ ሀየውኑቅልሾ በማዕበል ላይ ስትንቨራተቱ ወይም በበረዶ ላይ ሰትንቫረሩ እ አለባ አውሮፕላን ሰግይ ላይ ሰትንሳፈፉ ይወትን የግጣነ ባነነ በተጋረጠበት በየትኛውም ቦታ አስደናቂ የደሰታ ሰሜት ይዱ ምክንያቱም ህይወትን የማጣቱ አደጋ በአስደናቂ ሁኔታ ከሆ ል ስለዚህ ሰዎች በአደገኛ ሰፖርቶች ይሳባሉ በዓለም ላይ ሁለት አይነት ሰዎች ብቸ ናቸው ያሌት በም ለመኖር የሚፈልጉት ሞትን ይሻሉ ምቹ የሆነ መካነ ል ይፈልጋሌ መኖር የሚፈልጉት ደግሞ በስጋት ውስጥ ጨፍ ይመርጣሉ ምከንያቱም ሀይወት የሚፋፋው አደጋ ሲኖር ፊ ነ ነው ሩኙ ሰዎች ተራሮች ላይ ይወጣለ አንድ ሰው ኤድመንድ ሒላሪን ፕሌኤቨ ተራራ ለመውጣት ለምን ሞከርክ። አለች ሚስዝ ኮችራን ኀዝዢ ግን እንደዚያ በአስተያሚ ሁኒፋ ከመጐሳቆለ ይልቅ አዝናኝ ስፖርት እየሰራ እንደሞተ እንዲያስቡ ብዬ ነው እስከመጨረሻው ቅፅበት ድረስ በጨዋታቸው ገፍተዋል ለራሳችሁ ያላችሁ አመለካከት እውነተኛ እንድትሆኑ አይፈትድሯላችሁምሦ እንድትዋሹ ማስገደዱን ይገፋበታል ለራስ ያለ አመለካከት ነው ውሽቴ ነገር ግን አንድ ሰው ውሳኔ ላይ መድረስ አለበት ይሄ ደገዛ ድፍረትን ይጠይቃል ም ታላት ያለበለዚያ እስከአሁን ድረስ ስትንከባከቡት የቆያችሁትን ነዝር ሁሌ ይበታትነዋል እናንተም ሙሉ በሙሌ ይበታትናችኋል በዚያ አንድ ሰው ቢኖርም እናን ተ ግን ያንን ሰው ዘላቂ ያልሆነ አፍላ እና ባለፈው ጊዜ ያልተበረዘ ከዚያ ምንም አይነት ግድግዳ አይኖርም የትም ቦታ ሊለውን የትየለለ ዓለም ታዩታላችሁ አንድ በእድሜ የገፋ ሰው ወደሚወደው ቡና ቤት ውስጥ ሲገባ ከዚያ ተደም የሚያውቃት አስተናጋጅ በአዲስ አስተናጋጅ አትሆኑም በውስጣችሁ አካል ነፍስ ይዘራል ብትሆኑም ድንበር የ ተተክታ አነኘነ መጀጦሪያ ደነጋግሮ የነበረ ቢሆንም በጨዋ ደንብ እንደ እሷ ያለ ቶንጆ ወጣት ለረጅም ጊዜ አለማየቱን ነገራት ም ልጻ ንሣህካ ህሲጐኦ ዜ ጨጠጨጨጨበጨኤአርፎጨዜዜ ርር ገ ዓም ረጅንን ቢጤ» ነበረች ራቧን አነቃነተች እና ኮምዜጥ ያ ለዚህ አይነቱ አስተያየት መልስ መስጠት አልችልም ገ ነዋ የኑ ውድ አላት ሽማገለሊው ተረጋገቶ ግን እኒ ካም ቁ ም ሣድረግ አትችይም። የሚኖቱ ሰዎች ስለሞት እና ስለ ጥለት እንትልፍ እንዲሁም ስለደስታ አይጨነቁም የሚጠነቀት ከእጃቸው እያፈተለከ ስላለው ስለሚያውቁት አለም ነው ላርሃት ማለት አንድ ትርጉም ብቻ ነው ያለው ይኸውም የሚያጦቂትን ነዝዢ ግጣትና ወዳለታፀተው ዓለም ውስጥ መዘለት ነጦ ችፁ ለመጣለ ተዘጋጁ ታጦተን ነራችሁ እሰዚበሰለ እንኳን ጉብ በለበት አዲሰነቱ ሁልጊዜም የምታውቱቂትን ነገር አሽተንጥራ ነገር ለማሽተንጠር ከፍላጐት የበለጠ ነዝ ይ አትጠብቁ በታ ዘላችሁ አዳስ የሆነ ነዝ ላይ አፍላነቱ በዛሣም ይማርዛለ ከዚያ ድፍረት ይኖራላለ ሞትን መፍራት በእርግጥም ታላቄ አና ከሁለ በበለ ዮፍረታችሁን የማጐዳ ፍርሃት ነጦ ሽክ ሂ ፌር ስለዚሀ አንድ ነገር ላይ ብቻ ሀሳቤን ለሰነዝር እገላለዙ አዞን ተመልሳና ሁ ጦደኋላ ጦዶ ተድሞጡጦ ሞታችሁ መሄዮ አትገለም ዞንና አንድ ነገር ትርጉም ሀብ ተሰፋዬ ማድረግ ለትጀምሩ ትችላላችሁ በማንኛውም ነዢ ሁላነ ወደ ማይታወተው ለመንቀሳቀስ ተዘጋጁ ጫ እንደዚያ ማድረጉ ነው የተሻለ የሚሆነጦ አዎን ትነ ለላውን ሰውዬ ማን ያውተዋል። እንዳለባችዞ አለታጦሱ ከዚ እንዲሰማን ሽና ፊዎች አትሆኑሦ ረር መ ሁብቢፃሙ ቀሰፋዬ ሀያውነትኦሾ በዚያን ጊዜ ብቻ ነው ሞት በአስገራሚ ሁኔታ ነገሮችን ግ ልጥልጉ የሚያሳይ ተሞክሮ የሚሆነው እና አዲሱን ውልደታችሁን ሰል አርቃችሁ የምታዩበትን አእምሮ ሊሰጣችሁ የሚችለኩ በዚህ ንነ አረቃችሁ ከግሰባችሁ በተጨማ አንድ የሆነ አማራጭ ይኖራችኋል ኣጾነነ በኋላ በተሻለ ግንዛቤ አንዲት የሆነች እናትን ወይም ኣንዬ ሆነ ከከ መምረጥ ትችሳላላችሁ በተለምዶ ሲታሰብ ሁሌም ነዝ ሆነ ን የማይደረግ በቃ ድንገተኛ የሆነ ይመሰላል ይዙንና እዜ ቀቱ ንን ብሉ ኖሮት እየሞተ ያለ ሰው ግንዛቤ ኖሮት ይጦለዳል ቢጤ እናቴን አንድ የሆነ ነዢ ልትጠይቋት ትችላላችሁ ምክንያቱሦ ነበረች ከተወለድኩ በኋላ ለሦስት ቀናት ምንም ሁሉም ተዚጨንተጦ ግራ ገባቸጦ ዞኪሞቹ ደህ ልጅ ተት አልጠጣ ካለ እንዴት በህይወት ሊቆይ ይችላለ ብለው ተጨነቂ ነዢ ኘን ችግሬን አያውቁትም ምን አይነት ችግር እየፈጠሩብኝ እንዳሉም የሚያውቁት ነዙ የላቸውም በተቻላቸው መንገድ ሁለ ሊያስገድዱኝ ይሞክራለ እኔ ደግሞ ይሀንን ልገልፅሳቸው የምችልበት ወይም እነሱ ችግሬን ዘገዛ ራሳቸው ሊደርሱበት የሚችለበት መንገድ የለም ባለፈው ህይወጦቶ ከመሞቶ በፊት ፆም ላይ ነበርኬ ለሃያ አንድ ተናት ለመፆም ወጥቼ ስለበር ዖሚን ማጠናቀት ፈልጌ ነበር ነገር ግን ፆሜን ላጠናቅቅ ሦስት ተናት ሲተሩኝ ተገደልኩ እነዚየ ሃስት ተናት ሌላው ቀርቶ በዚህ አለም ሰወለድ እንኳ ግንዛቤዬ አእምርዩ ጡስጥ ተርተዋል ሰለዚህ ፆዖሜን መጨረስ ነበረብኝ በእውነቱ ግትር ነኝ። ቡና ፀሀት አንድ አይደለም የተተበላነው ፍርሃት ነፃነት ለሆን ለተባ ልነው ውድቅት ያደረግነው እና የኮነንነጦ ፍርሃት ፀፀት ይሆናለ ሂፃትን ሁኑታዎች አንድ አካለ አድርጋችፁ ብትተዘሉት ፍርሃት የሁኑታዎች አካለ ነው ሰው አንድ በጣም ትንሽ ደቃቅ አካል ሲሆን ሠላው አለም ግን ሰፊ ነው ሰው ጠብት በጣም ትንሽ ጠብታ ሰሆን ሠላፁ አለሦ ደግና የውትያኖስ ያህል ሰፊ ነው እናም ምናልባት በመላው አለም ውስጥ በፍቼ እተራለሁ እኔነቴም ጠፍቶ ይቀራል የሚል ብርክ ነፍስ ይዘራብናል ይህ ደግሞ ሞትን ከመፍራት ጋር ይያያዛል ኖትን መፍራት ደግሞ አለም ድምጥግጧ ይጠፋል» ብሎ ከመፍራት የሚመጣ ነው ሰጦ ልጅ መፍራቱና መብረክረኩ ተፈጥሯዊ ነጦ ይህንን ከተተዘላችሁት «ህይወት እንዲህ ናት ብላችሁ ካመናችሁ ይህን ሙሉ በሙሌ ከተተበላችሁት ወዲያውጦኑነ መብረክረኩ ይቆማለ ፍዩሃት ፍርሃት ሎና የሄደው ያው ሀይለ ይተረተርና ነፃነት ይሆናለ በይርዖም ጣ ። በአንድ ኮከብ የፊልም የደች ሥሠ አርፌ ነበር ብዙ ሰዎችን ከቤቱ መጥተጦ ከእኔ ር እንዲገና ጠየቁ ዚያ ተገኘኽች ሴትየዋ የሚያምር ትልቅ ማስሪያ አንዲት የልም አክተርም በ ከ ፌሙ የለፈ ሀያጮነት ኦሾ ላ ያለው ቆንጆ ሰአት አስራለች አንድ ከአጠገቧ ተቀም የነበረ ሰጤ ቀት ትንሽ ተጨነተች እኔ እያስተዋልኣኳት ነበር ሰወየኬ አቴ ፈልጓል እሷ ደግኖ ሰአቱን ለማውለት አለፈለገችም ሰውየጡ ገ አጥብቆ ጠየቀት ይህን ጊዜ ሴትየዋ ውትውታው ስለከበዳት ለልትሰጠጨ ግድ ሆነባት ከዚያም በላላ ችግሯ ምን እንደነበር ለማየት ቻለኩኬ ሲነተን አንድ ትለቅ ነጭ የስጋ ደዌ በሽታ ጠባሳ ነበረባት ያንን ጠባላኮን በቶንጆው ሰአት ማሰሪያ ደብቃው ነበር አሁን ተጋለበች እናሦ ያሰምጣት ጀመር በጣም ደንግጣለችም ለራላችን ያለን አመለካከት እንደዚህ ነው ፍርሃት አለ ነዝር ግን ግንኮ ሰው ፍርቱን ማሳየት አይችለም ምክንያቱም መፍራታችሁን ዛሳያኹ የበለጠ እንድትፈሩ የሚያደርጓችሁ ብዙ ሰዎች ይኖራለ በሀል ል መፍራታችሁን አንድ ጊዜ ካሀቱባችሁ ሁሌም እየተነሱ በሃጾል ይሰፍሩባችኋል እናንተን ማዋረድ ያስደስታቸዋል አንድን ሰው ደካግ ሆኖ ስላገኘት ይደሰታለሌ ሰዎች ዚሀን አይነት ሰው መጠተሣፈያቸጤ ማድረግና መጐሸም ደስ ይላቸዋል ስለዚህ የፈራ ሰው ሁለ በውስጡ በፍርሃቱ ዙሪያ ለሪሱ ትልቅ አመለካከትን ይፈጥራል እንደ ፊኛ በተነፋው ለራሱ ባው አመለካከት ውስጥ የበለጠ አየር ያስገባል ከልክ በላይ ትልቅ ይሆናለ አዶልፍ ሒትለር የኡጋንዳው ኢዲ አሚን ለዘህ ጥሩ ምሳሌ ናቸው እንዲህ ያሌት ሰዎች በጣም ይወጣጠራለ ከዚያ ለሌሎችን ማስፈራራት ይጀምራሌ ማንንም ሰው ለማስፈራራት የሚሞክር የትኛውም ሰው በወስጡ እሱ ራሱ በጣም መፍራቱን በሚገባ ማወት አለባችሁ አለበለዚያ ለምን እንደዚያ ያደርጋል። እራስን እስክ መ ራስን ግጋለጥ ግለት ባዶነትን ጋለ ነው ይሄ ደገኖ ኖት ነው ግጋለጥ ነው ሉሌ የአእምሮ ቆሻሻ እና የአእምሮ ጩ ራ አለ ያለ እግዚአብሄር አንድ ሰው ፁ ባዶ እና ምንም ነ ነት መሸሸገ ይፈልጋሉ ም ያስጌጡዋቸየል አን መሆኑን ያስመስ ዝጉ በስተጀርባ ፍይም ባዶ ከዚህ በየነ ስፍ እግዚአብሄር አንድ ሰ በዶነት ይህን አስተያ ይሸፍኑታል ሽፋኖቹን ለው አንድ የሆነ ነገር ብቻ አይደለም ይህ ነው ማንም ሰጦ ቢሆን ራሱን እን ን ይይዛችኋል ሰዎች ምን ም ጭንብሎችን ቆይታችኋል የግ ጭንብል መተየር ኦድ ን ቆንጆ ፋስ ዚየይችም አያስፈልግም ድ ቆንጾ ፉ ጭንብሉ ርካ ካላችሁ በቂ ነውበ ካሚ ስራ ነው ፊ ን ብታጋልጦት ህያውነት ኦሾ ያፈትራችሁ ይሆን። በ ደግሞም ወደ ኋላ አትመልከቴቱ ሊሎች ሁለ ስታማሣሉ ነ ዘላችሁ ጦክ ከመዝለላችሁ በፊት ዙለት ጊዜ አስቡ ሷባል ሰምታችሁ ይሆናል መጀመያ ዝለሉና ከዚያ የፈለጋችሁትን እኔ ግን ያህል አስቡ እላችኋለሁ ትርጉምሀብታሙ ተሰፋዱ በተመስጦ ማሰላሰል ለባዶነት ፍራቻ ናችሁ ለሀያ ችሁ በፊጉ አይኖቻችሁን ን ገቤስ ኘ ታቃውሱ ን ሠግባትን አስታው ቃ ሀደ ባዶነታችሁ ዘልቆትሁ የፍርሃት ስሜት ይሰማችኋል ይህም ደቲኀ ሀ ፍ ሁልጊዜ ማታ ላይ ከመ ኛ ህርቱ ገ እንዲሆነ ሥት እየተወለደ የለው ባኦነታችሁን በ ርሄት ራፍ ነዝ ግን ን ሁበቱን ልታዩት ስሜት በዚያ ጀን ሁልት እና በሦስት ር ሱራኬ አነድ ጊዜ ፍርሃት አትጣሉት ቦም ሊደርሳሽሁ ይችላል ል ከፍርፃት ጋር ትግል ትችላላችሁ መ ራሱ ፍቃዬነነት ይስጦራ ፍርሃተ በገዛ ራ ካያችሁት ግጠም እየስፈልችሁም ጮ ም መጡ ጠዚፅሙ ቀስት ህያውኑትኦጆ በጉልበታችሁ ወለሌ ላይ ተንበርክካችሁ ወይም እንደሚመዛጓ ተተመጤ ከጀመረ ወይም ወለሉን መንካትም ይጀምራል በገዛ ራሳችሁ ማህፀን ውስጥ ዘልቃችሁ ግቡና በዙው ኩነኑ ፍት ምንም አይነት ዘዴ ወይም ጥረት አያስፈልግም ብቻ ውስጥ ከሚሰማችፁ ስሜት ጋር የጠበተ ወጻጆጅነት መሐ ተሰምቶአችሁ የማያውት ስሜት ይሰማችኋል ዶችላል ምክንያቱም የሚመ ነዝ ግን አእምሮ ከዚህ አይነት ነዢ በጭ ሊመድኗበውና የለየ እዚያው ሁኑ በዚሁ ስርቴ ከዚ በፊት አእሦሯችሁፁ ነገሮችን ኣጉ ጣው በጣም ልዩ ከሆነና ካልታወተ ስፍራፊ ነጡ ጋር መፎካከር አይችልም ከዚህ በፊት የዛ ራሽ አጎነጥሞት አያውቅምና ስለዚህ በተላለግፊ ያጋባለ ምልክት ሊሰጠው ይፈልጋል ነገር አካል ከሆነ ከዚያ የማደይታወው የማዶይታወት ሆኖ የማይታወት ሆና ዶይተራል በተፈጥሮ ሊፈታ የማይችል ነው አንድ ጊዚ የሚተተዬ ዚአብሄር ቶች እያወታች ምስጢሩ በፍፁም አይፈታም ገላ የማይታጠጡ እግ አይደለሦ ይተራል ሌላጡ ተር ሁት እንኳን ምስጢሩ ስለዚህ ሁልጊዜ ማታ ወደ እዚያ ስፍራ ዘለታችሁ ግቡ ፍርሃት ይኖራል መርበትበትም ይኖራል ያም በ በተስ ፍርሃቴ እያነሰ ደስታው ዶይበረክታል በሦስት ተን ድንገት የሁነ አይነት ቡራኬ የሆነ አይነት ከፍ ዶይነሳል ሊሊቱ አልቶ ፀሃደ ከአድማ ተፈጥሯችሁ በደስታ ዶይሞላል በዚየ ሰጥ ም ነው ተስ ሳምንታት ውስጥ አንድ ተኛ የእንትስታሴ ሀጾለ ሱ በላይ እንደታየች ሁለ ን ሠልካ መጻኣላጡ ፀሶጅ ቱሾ ሥኑመስጦ ማሰላሰል የቀድሞ የፍርፃት ስርዓቶችን ለማሟላት ያጻበርኩትንሁ ስርአት አሁን ድረስ እየደጋገምኩት መሆነን ።