Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሐዋርያት 2.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሐዋርያት 2.pdf
  • Extraction Summary

አይሁድ ቅዱስ ያዕቆብን ወልደ አልፍዮስ ከገደሉት በኋላ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ሐዋርያት ጉባዔ አድርገው የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ አድርገው ሾመውታል።

  • Cosine Similarity

ዉልደት እና እድገቱ የስሙ ትርጓሜ መፍቀሬ አኃውወንድሞችን የሚወድ ማለት ነው ነገዱ ከአስራኤል ሲሆን ተወልዶ ያደገው በቤተ ሳይዳ ነው ለአገልግሎት መጠራት ጌታችን ሐዋርያው ፊልጾስን እንደጠራዉ የዮሐንስ ወንጌል የጌታችን እንደራሴ የተባለ ለአገልግሎት መጠራትየዮሐንስ ወንጌል ጌታችን ምሥጢረ ባህርዩን አንዳስረዳው የዮሐንስ ወንጌል ሀገረ ስብከቱ ዕጣውም በአፍራቅያ ያስተምር ዘንድ በቅዱስ ፊልፅስ ላይ ወጣ። ከቅዱሱ ሞት በኋላ ቅዱስ ስጋውን በእሳት እናቃጥላለን ሲሉ ቅዱስ መላእከ ከእጃቸው ነጥቆ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደው ቅዱስ ናትናኤል ሐዋርያ ዉልደት እና እድገቱ ቀናተኛው ስምዖን የቃናው ስምዖን ናትናኤል የሐዋርያው ናትናኤል ቀዳሜ ስሙ ስምዖን ሲሆን ናትናኤል ብሎ የሰየመው ጌታችን ነው ናትናኤል ማለት ውሁሀሁብ ሀብተ እግዚአብሔር ማለት ነው ውልደቱ ከነገደ ብንያም ሲሆን ሀገሩም በገሊላ አውራጃ በቃና ነበር ለአገልግሎት መጠራት ጌታችን በሐዋርያው ፊልይስ በኩል ቅዱስ ናትናኤልን እንደጠራው የዮሐንስ ወንጌል ጌታ ኢየሱስ ናትናኤልን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ ተንኩል የሌለበት በእውነት የእስራኤል ሰው እነሆ አለ ናትናኤልም ከወዴት ታውቀትኛለህ አለው ጌታ ኢየሱስም መልሶ ፈልፅስ ሳይጠራህ ከበለስ በታት ሳለህ አየሁህ። ንጉሥም በሠይፍ አስመትሮ በዚች ቀን አስገድሎታልለ ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ ዉልደት እና እድገቱ ቶማስ ማለት ፀሐይ ማለት ነው ከመጠራቱ በፊት ስሙ ዲዲሞስ ነበር ትርጉሞም ጨለማ ማለትነው ለአገልግሎት መጠራት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ከመረጣቸው አሥራ ሁለቱ ሐዋርያት መካከልአንዱ ነውማቴ ዩሐ ሐዋ ተዱስ ቶማስ ሲጠራ ከሰዱቃውያን ወገን ስለመሆኑ ሀገረ ስብከቱ በሕንድ እና በዙሪያዋ ያሱ ሃገራትን አስተምሯል ። ተጋድሎ እና አረፍቱ የምጽዋት አባት የተሰኘ ቅዱስ ሐዋርያ ለወንጌል እና ለቤተከርስቲያን ያለማቋረጥ ለ ዓመታት ተጋድሏል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact