Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ሐዋርያት 1.pdf


Advertisement
  • word cloud

ሐዋርያት 1.pdf
  • Extraction Summary

ዖሯፉዕ ዖ ዕምዖ ወልደ ነጐድጓድ ማር ታዖሎጐስነባቤ መለኩት አቡቀለምሲስረአየኅቡአት ባለ ራዕይ ቁጹረ ገጽ ፊቱ በሐዘን የተቋጠረ የምሥጢር ልጅ ጌታችን ግርማመንግሥቱን ሲገልጥ ማቴሂ የኢያኢሮስን ልጅ ሲያነሣ ማርቋል በጌቴሴማኒ የአታከልት ቦታ ሲጸልይማቴዉ ስለ ኢየሩሳሌም መጥፋት ትንቢት ሲናገርማር ቅዱስ ጳውሎስ አዕማደ ቤተ ከርስቲያን ብሎ ከሚጠራቸው ሐዋርያት አንዱ ዮሐንስ ነው ገላቨ ፍቁረ እግዚእ የጌታ ወዳጅ ዮሐ የዖምፉያ ዖኀነ በኢየሩሳሌምና በአከባቢው ጀመረ ወደ አንጾክያ ሄዶም አስተምሮል ሐምሌ የሚነበበው መጽሐፈ ስንከሳር ፍጥሞ ደሴት በኤፌሶን በሚያስተምርበት ጊዜ ከኔሮን ቄሣር ቀጥሎ በሮም የነገሠው ድምጥያኖስ ጁሻ ዓም የራሱን ምስል አሠርቶ እንዲሰገድለት ወደ ኤፌሶን ላከ ጭ ራዕዩን ያየውና የጻፈውም በዚያ ቦታ ነው ድምጥያኖስከ ተገደለ በኋላ ከግዞቱ ተመልሶ ሦስቱን መልእከታቱና ወንጌሉን ጻፈ የቅዱስ ዮሐንስ መጻሕፍት ዓላማ ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልከት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ከርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል ዮሐ ወንጌል ምዕራፍ ኛ የዮሐንስ መልእከት ዓላማ ከርስቲያኖች ከዘላለማዊ አምላከ ጋር አስደሳች ኅብረት ሊያደርጉ አንደሚችሉ ማስገንዘብ ኛ ዮሐ ዥዥጭህ። ስለዚህ ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ ከእኛ ዘንድ እስካረገበት ቀን ድረስ ጌታ ኢየሱስ በእኛ መካከል በገባበትና በወጣበት ዘመን ሁሱ ከእኛ ጋር የትንሣኤው ምስክር ይሆን ዘንድ ይገባል። ኢዮስጦስም የሚሉትን በርስያን የተባለውን ዮሴፍንና ማትያስን ሁለቱን አቆሙ ሲጸልዩም የሁሉን ልብ የምታውቅ አንተ ጌታ ሆይ ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ይሄድ ዘንድ በተዋት በዚህች አገልግሎትና ሐዋርያነት ስፍራን እንዲቀበል የመረጥኸውን ከእነዚህ ከሁለቱ አንዱን ሹመው አሉ ዕጣም ተጣጣሉላቸው ዕጣውም ለማትያስ ወደቀና ከአሥራ አንዱ ሐዋርያት ጋር ተቄጠረ።

  • Cosine Similarity

ቦ ተጠራ ማቴጀ ከዘብዴዎስና ከማርያም ጌታችን ሲጠራው የ ዓመት ባውፍልያ ተወልደ ወጣት እንደ ነበረም ሄሬኔዎስ የተባለደቀ መዝሙሩ ጽፏል ቅድስት ማርያም እሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ የዮሐንስ ወንጌል የማቴዎስ ወንጌል በነገው ደግሞ ዮሐንስ ከደቀ መዛሙርቱም ሁለት ቆመው ነበር ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ኢየሱስም ሲሄድ ተመልከቶ እነሆ የአግዚአብሔር በግ አለ። ዖሯፉዕ ዖ ዕምዖ ወልደ ነጐድጓድ ማር ታዖሎጐስነባቤ መለኩት አቡቀለምሲስረአየኅቡአት ባለ ራዕይ ቁጹረ ገጽ ፊቱ በሐዘን የተቋጠረ የምሥጢር ልጅ ጌታችን ግርማመንግሥቱን ሲገልጥ ማቴሂ የኢያኢሮስን ልጅ ሲያነሣ ማርቋል በጌቴሴማኒ የአታከልት ቦታ ሲጸልይማቴዉ ስለ ኢየሩሳሌም መጥፋት ትንቢት ሲናገርማር ቅዱስ ጳውሎስ አዕማደ ቤተ ከርስቲያን ብሎ ከሚጠራቸው ሐዋርያት አንዱ ዮሐንስ ነው ገላቨ ፍቁረ እግዚእ የጌታ ወዳጅ ዮሐ የዖምፉያ ዖኀነ በኢየሩሳሌምና በአከባቢው ጀመረ ወደ አንጾክያ ሄዶም አስተምሮል ሐምሌ የሚነበበው መጽሐፈ ስንከሳር መጨረሻ አከባቢ ያስተማረው በእስያ ሀገር ሲኾን ዋና መንበሩም ኤፌሶን ጥር የሚነበበው መጽሐፈ ስንከሳር ፍጥሞ ደሴት በኤፌሶን በሚያስተምርበት ጊዜ ከኔሮን ቄሣር ቀጥሎ በሮም የነገሠው ድምጥያኖስ ጁሻ ዓም የራሱን ምስል አሠርቶ እንዲሰገድለት ወደ ኤፌሶን ላከ ጭ ራዕዩን ያየውና የጻፈውም በዚያ ቦታ ነው ድምጥያኖስከ ተገደለ በኋላ ከግዞቱ ተመልሶ ሦስቱን መልእከታቱና ወንጌሉን ጻፈ የቅዱስ ዮሐንስ መጻሕፍት ዓላማ ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ሌላ ብዙ ምልከት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ከርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል ዮሐ ወንጌል ምዕራፍ ኛ የዮሐንስ መልእከት ዓላማ ከርስቲያኖች ከዘላለማዊ አምላከ ጋር አስደሳች ኅብረት ሊያደርጉ አንደሚችሉ ማስገንዘብ ኛ ዮሐ ክርስቲያኖች የተቀደሰ ሕይወት መኖር እንዳለባቸው ለማብራራት ኛ ዮሐ አማኞች በፍቅራቸው ተለይተው እንዲታወቁ ለማበረታታት ገኛ ዮሐ አማኞች በከርስቶስ ባመኑበት ወቅት እግዚአብሔር የዘላለምን ሕይወት ስጦታ እንደሰጣቸው ለማረጋገጥ ኛ ዮሐ አማኞችን በማወከ ላይ ያለውን የሐሰተኛ አስተማሪዎች ትምህርት ለማፍረስ ኛ ዮሐ ዥዥጭህ። ኛ ዥህዣ ምዕራፍ ኛ የዮሐንስ መልእከት ምዕራፍ መልእከታት ራዕይ የቅዱስ ዮሐንስ መጻሕፍት ኛ የዮሐንስ መልእከት ዓላማ የላካቸውን አስተማሪዎች ሌሎች የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ሳይቀበሷቸው ጋይዮስ ግን ስለተቀበላቸው ላከናወነው መልካም ተግባር ምሥጋና ለማቅረብ ክርስቲያኖች ዲዮጥራጢስ ከተባለ የቤተ ከርስቲያን መሪ ተግባራት እንዲጠነቀቁ ለማሳሰብ አማኞች እውነትን እንዲያውቁና በዚሁ እውነት ላይ ጸንተው እንዲቆሙ ምዕራፍ ዓላማ ቱ አብያተ ከርስቲያናት ራሳቸውን እግዚአብሔር በሚያያቸው መንገድ እንዲገመግሙ ለማበረታታት አማኞች በስደት ጊዜ በታማኝነት ጸንተው እንዲቆሙ ለማበረታታት ለአማኞች በስተጀርባ ያለውን የዓለም ታሪከ ለማሳየት ምዕራፍ ፍፃሜ በዮሐ ላይ የተጻፈውን መነሻ በማድረግ ዮሐንስ ሞትን አልቀመሰም ጥር የተሰወረበት ቀን ነው ቅዱስ ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ ከዘብዴዎስና ከማርያም አሳ አጥማጅ ነበር በቅፍርናሆም ከተማ በገሊላ ባውፍልያ ተወልደ አጠገብ ተጠራ አዕቆጹ ሰኮና ተረከዝ ያዥ ማቴቭ የማቴዎስ ወንጌል ከዚያም እልፍ ብሎ ሌሎችን ሁለት ወንድማማች የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በታንኳ መረባቸውን ሲያበጁ አየ ጠራቸውም እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። በዓለ ዕረፍቱ መጋቢት ቀን ይከበራል ዋቢ መፅሐፍ ቅዱስ ሐዲስ ኪዳን ገድለ ሐዋርያት ወንጌል አንድምታ የሐዋርያት ታሪከ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact