Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የእነርሱ ሥራ ሁለቱን ሺሕ ዓመት ቅድመ ልደተ ክርስ ቶስ ወዲህ ባለው ዘመን ነበር። በሊቀ ጳጳስ ስትመራ በመንበር አትታይምና ይህን ሁኔታ የፈጠሩልን ወይም ከዚሀ ጋር የተያያዘ ሥራ የሠሩልንን አባቶች ነው እንግዲህ ቀያሽ ከክጨፎሄ ያልና ቸው ከዚህ ቀጥሎ እነዚህን አባቶች እንመለከታለን ሀ ብርሃነ አዜብም «አዜብ ተብሎ ይጠራ የነበረው ሰፊ ግዛት የኢትዮጵያ ብርሃን ማለት ነው ቤተ ክርስቲያናችንን ባለመ ንበር ያደረገው የመጀመሪያው ጳጳሳችን ሰላማ ዘኢትዮጵያ እርሱ ነውና ተጋድሎ ውንና ሐዋርያዊነቱን ከማየት በፊት ጥንተ ታሪኩን ማየት አስፈላጊ በመሆኑ በዚሁ እንጀምራለን ት ጥንተ ሙላዱ ሰላማ ማን ነው። ትልቅ ጥያቄ ነው በአሁኑ ጊዜ ሕፃናትን ለማሳ ደግ መነሣት ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው ለሃምሳ ሰው ግን ጌጥ ነው» የሚለውን የሚገልጽ ይሆናል ሕቤፖፇታያ ቤተሰብ ሕፃናትን በመልካም ሥነ ምግ ባር የማሳደግ ተቀዳሚ ሓላፊነት አለበት ልጆችን መውለድ ብቻውን ወላጅ አያሰ ኝም በእግዚአብሔርም ዘንድ ከመጠየቅ አያድንም በተለይም ምሳሌ ሆኖ መገኘ ት ወሳኝ የሓላፊነት ደረጃ ነው ናፀ። በግብጻዊው አቡነ ቄርሎስ ሊቀ ጳጳስ የሚ መራ አምስት ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት ከመሾማቸው በቀር ቤተ ክርስቲያኒቱ ሙሉ ነጻነት አላገኘችም ነበር። በአንድ ወገን ደግሞ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራሷን መቻል ያልፈለገች እንደሆነ የሮማወ ፓፓ ያስተዳድራል የሚል ወሬ ይወራ ነበር ዳግመኛም ከእንግዲህ ወዲህ ወደ ግብጾ ምሑ ድና በግብጽ ሥር ሆኖ መታዘዝ አይቻልም እየተባለይነገርም ነበርነ በዚህ ጊዞ ከ ኞቹ የኢትዮጵያ ጳጳሳት በሕይወት የተረፉት አቡነ አብርሃምና አቡነ ይስሐቅ ብቻ ። ዕ ሓመር ልደ ለቀም ሚያዝያ ሥፖ ጨጨ ጫጨ ጨጨመመ ሙ መመ ቐሽ ተቁ የፓትርያርክ ስም መንበራቸው የሚገኝበት ቅዱስ ሚካኤል ኛ ያልታወቀ ቅዱስ ዮሐንስ ኛ ቅዱስ ቄርሎስ ኛ ። በአንጻሩ የእስልምና ሃይማኖት ከው ርና ከች ብ ነጥብ ስምንት ከመቶ ክርስቲያን ሲሆኑ አሥራ አንድ ከመቶ እስላሞች ናቸው።
ለጊዜው እግዚአብሔር ዝም ማለት ነበረበት ወዲያውኑ ጣልቃ ቢገባና እንዳይሸጥ ቢያ ደርገው ኖሮ ኋላ በግብጽ ምድር በክብር አይገለጥም ነበር ይህ የዝምታው ጊዜ ነው «መተኛት» የተባለው ሆኖም ግን የዝምታው ጊዜም የሥራ ጊዜ እንደነበረ የሚያውቀው እርሱ ብቻ ነበር ጊዜ ለመስጠት እያንዳንዱ ሰው በራሱ ጊዜ ማንነቱን ይገልጥ ዘንድ እግዚአብሔር ዝም ይላል በዚህም እውነተኞቹ ከሐሰተ ኞቹ ደጋጎቹ ከክፉዎቹ ተለይተው ይታ ወቃሉ ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ገብቶ ተቆ ጥሮ የነበረው ይሁዳ ማንነቱን የገለጠው ከሦስት ዓመት የአብሮነት ጉዞ በኋላ ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ የይሁዳን ማንነት ከመጀመሪያው ጀምሮ ያውቃል ሆኖም ግን ይሁዳ የራሱን ማንነት በግብሩ ከመግ ለጡ በፊት ከሌሎቹ ሐ ወይም አባሮት ቢሆን ማንነት በስዎች ዘንድ ገና ያልተ ለለለ ነበር በክርስቶስ ድርጊት ሊያዝን የሚች ልና ለይሁዳ ጥፋት ምክንያት ጠይም ሰበብ የሆነ ነገር ያለ ሊመስል ይችል ነበር ነገር ግን ጌታችን ሁሉንም እያወቀ ለሌሎቹ ሐዋርያት ያደረገውን ለእርሱም እያደረገ እንዲያውም ከዚያ በላይ ከምእመናን ለሚሰበሰበው ለነዳያን የሚሆን የምጽዋት ገንዘብ ያዢ በማድረግ በቂ ጊዜ ሰጠው ከክፋቱ እንዲመለስም ጌታችን ብዙ ጊዜ ደጋግሞ መክሮታል አስጠንቅቆታልም ሆኖም ይሁዳ በራሱ ጊዜ ማንነቱን በመግ ለጡ ለጥፋቱ ከራሱ በቀር ተጠያቂም ምክንያትም እንዳይናር ሆነ ጌታችን በምሳሌ በተናገረው ማሳ ላይ ጠላት የዘራው እንክርዳድ ከስንዴው ተለ ይቶ የታወቀው በቅሎ ባደገ እና ባፈራ ጊዜ ነበር ከምእመናን ወገን መስለው ተቀላ ቅለው የነበሩት ተለይተው የወጡት ጊዜ ስለተሰጣቸው ነበር «ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገ ንስ ቢሆኑ ኖሮ ከእኛ ጋር ጸንተው በናሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገ ለጡ ዘንድ ወጡ ጳኣ ዮሒደ በጊዜ ደጋጎቹ ሥራ ሠርተው ይከብሩ በታል ክፉዎች ደግሞ በራሳቺው ጊዜ ክፋታቸውን ይገልጣሉ ጊዜ ኃጥኡም ሆነ ጻድቁ ክፉውም ሆነ መልካሙ ራሱን በግብሩ የሚገልጥበት ደገኛ መድረክ ነው ጊዜ የልብ ጓደኛ እንኳ ሊነግረን የማይችለ ውን ረቂቅ ምስጢር ገዛድ የሚያወጣ ምስ ጢር ገላጭ ነው በጊዜ አማካይነት ሁሉም ራሱን በራሱ ይገልጥ ዘንድ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን በፈተና ስትናወጥ ለትንሽ ጊዜ ዝም ይላል በዚህ የፈተና ጊዜ ውስጥ የደጋጎቹ ደግነት ሲገለጥ ክፉዎቹ ደግሞ ክፋታቸው ስለሚገለጥ ለሚደርስባቸው ፍርድ እግዚአብሔርን የሚያማርሩበት ምክንያት ዋርያት ለይቶት አይኖራቸውም በውስጣቸው ተደብቆ የነ በረው ክፋታቸው በራሳቸው ተገልጣልና ቅዱሳን የከበሩት መከራ በመኖሩ ነው ያን መከራ ስለ ክርስቶስ ፍቅር ሲሉ በት ፅግሥት በአኮቴት በመቀበላቸው ነው እነ ቅዱስ አትናቴዎስ በቤተ ክርስቲያን በታላቅ ፍቅርና አክብሮት የሚዘከሩት ከአርዮስና ከአርዮሳውያን ጋር ትዕግሥት አስጨራሽ በሆነ የዕድሜ ሙሉ ተጋድሎ ሐመር ለደ ለፆፇም ሚሜፖጽዖ ም ጨጨኤፌሬዴጨመሙኤጭ ስላደረጉ ነው በጊዜ ውስጥ አርዮስም አስ ቀያሚ የሆነ ክህደቱን ቅዱስ አትናቴዎ ስና ሌሎች ኦርቶዶክሳውያን አባቶችም እው ነተኛ እምነታቸውን ገለጡ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የበለጠ የሚወደደውና ተጋድሎ ውንና ክብሩን ያጎላው ስለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንና ስለ እውነት ሲል ከባለ ሥል ጣናትና ከግፈኞች ጋር ያደረገው የጸና ተጋ ድሎ ነው በዚህም ምክንያት የደረሰበት የግፍ ስደትና መከራ ተቀብሎ በአሳዛኝ ሁኔታ የማረፉ ነገር ነውፈ አርዮስንና ሌሎች መናፍቃንን የምንጠላቸው ደግሞ በሌላ ምክንያት ሳይሆን በተሰጣቸው ጊዜ ክህደ ታቸውን ስለገለጡ ነው ስለዚህ የመናፍቃንና የከፃድያን ኑፋቄና ክህደት የዐላውያን ጭካኔና ክፋት የኦር ቶዶክሳውያን ፃዛይማኖትና ርትዓት ይገለጥ ዘንድ ሁሉም ጊዜ ማግኘት ነበረባቸው ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያኑ በተለያየ ሁኔታ ስትታመስ እንዳላየ እና እንዳልሰማ ዝም የሜልበት የእንቅልፍ ጊዜ ይህ የመገለጫ ጊዜ ነው ይህ የ። መተኛት» ጊዜ ለእግ ዚአብሔር የሥራ ጊዜ ነው ምክንያቱም ምርቱን ከገለባው የሚለይበት ዐውድማ ውን የሚያጠራበት ለርቱዕ ፍርዱ የሚ ያዘጋጅበት ጊዜ ነውና እርሱ ሁሉም ነገር አስቀድሞ ሳይደረግ የሚያውቅ ቢሆንም የሚፈርድባቸውን ሰዎች የሚፈርድባቸው በሌላ ምክንያት ሳይሆን በራሳቸው ኃጢአ ትና ክፋት እንደሆነ ሰው ሁሉ ያውቅ ዘንድ ክፋታቸውን እስኪገልጡ ድረስ ይታገ ሣቸዋል ጻድቃንንም የሚያከብራቸው የሚወዳቸው በኅሊናቸው ቅንነትና በልባ ቸው ንጹሕነት መሆኑ ይገለጥ ዘንድ ጊዜ ይሰጣቸዋል እግዚአብሔር ሥራውን በጊዜ የሚያደርግበት ዋናው ምክንያት እኛ ነገሮ ችን የምንረዳው በገዜ ሂደት ስለሆነ ነው ስለሆነም በቤተ ክርስቲያን እውነተኞች ስለነበሩ ስህተተኞችና አስመሳዮች ያልነ በሩ ሊመስለን እንደማይገባ ሁሉ ሐሰተ ኞችና ብልሹዎች ስለነበሩና ስላሉ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛና መንፈሳዊ አር በኛ የሆኑ ልጆች የነበሯትና የሚኖሯት መሆኑን መጠራጠር አይገባም በዚህ ዓለም ሁሉም በአንድ ላይ ተቀላቅለው ይኖራሉ እስከ መከር የፍርድ ቀን ድረስ ስንዴውና እንክርዳዱ ምርቱና ገለባው ሰነፎችና ልባ ሞች ሁሉም ተደባልቀው ይኖራሉ ይህም እስከ ዕለተ ምጽአት ይቀጥላል ጌታችን በምሳሌ ካስተማራቸው ትምህ ርቶች በአንዱ እንዲህ ብሏሷል «ደግሞ መንግሥተ ሰማያት ወደ ባሕር የተጣለች ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች ጩ ረብን ትመስላች በሞላችም ጊዜ ወደ ወደቡ አወጡአት ተቀምጠውም መልካሙን ለቅ መው በዕቃዎች ውስጥ አከማቹ ክፉውን ግን ወደ ውጭ ጣሉት በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል መላእክት መጥተው ኃጢ አተኞችን ከጻድቃን መካከል ይለዩአቸዋል ወደ እቶነ እሳም ይጥሉአቸዋል በዚያ ልቅ ሶና ጥርክስማሩጨት ይሆነል ማቴቭጅጭጁጩጭ መድኃኒታችን ምሳሌውን ከነትርጉሙ እንዳስረዳን በዚህ ዓለም የመንግሥተ ሰማ ያት ምሳሌና ወካይ የሆነችው ቤተ ክርስ ቲያን እንዲህ ናት ማለትም የሚበላውም የማይበላውም የሚሰበሰብባት መረብ ናት በወንጌል ስብከት አማካይነት ከልባቸው ያመ ኑትም አስመሳዮችም መልካሞችም ክፉ ዎችምን ኃጥአንም ጻድቃንም የተለያየ ዓላ ማና ፍላጎት ያላቸው ሁሉ ይሰበሰባሉ ከሁ ሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብን ትመስላ ለች» ያለዉ ለዚህ ነው ስለሆነም በዚህ ዓለም ያለቺው ቤተ ክርስቲያን በውስጧ የምትይዘው ጻድቃንና ፍጹማንን ብቻ አይ ደለም ኃጥአንንም ጭምር እንጂ ከእ ነዚህ ውስጥ በንስሐ ተመልሰው ከደጋጎቹ ጎራ የሚቀላቀሉ እንደ ዲያብሎስ በክፋታቸው ጸንተው የሚቀሩም ይኖራሉ ይህ ዓለም ገና የሽግግር ጊዜ ነው ስለሆነም ቤተ ክርስቲያን የፍጹማን ጻድቃን ብቻ የምትሆነው የዚህ ዓለም ጉዞዋ አብቅቶ ለዘለዓለም ከክርስቶስ ጋር ተዋሕዳ በምትኖርበት በሚመጣው ዓለም ነው በዚህ ዓለም ክፉዎች የሌሉባት ቤተ ክርስቲያን የምንፈልግ ከሆነ እንዲህ ዓይ ነት ቤተ ክርስቲያን የለችም ቢያንስ እኛ ስንገባባት የፍጹማን ማኅበርነቷን ታጣለች ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሆነን ይህን ዓለም ለመሻገር አናስብ ክርስቶስ ባለባት ቤተ ክርስቲያን ሆነን ለክብራችንና ለሱታፌ የሚደርሰውን ነገር በአኮቴት ለመቀበል ራሳችንን እናዘጋጅ የክብሩ ተሳታፊዎች መሆን የምንችለው የመከራውም ተሳታፊ ዎች ስንሆን ነውና ቅዱሳን ሐዋርያት ጠፋን እስኪሉ ድረስ በማዕበል ቢጨነቁም ከክርስቶስ ሳይለዩ አብረው ተሻገሩ ከዚያ በኋላስ ምን አገኙ። በቤተ ክርስቲያን ውስጥና ውጭ ፈተና ቢኖርም ማዕበሉ ቢበረታም በመካከላ ችን አብሮን ያለው ክርስቶስም ቢተኛም ልንጠፋ እስኪመስለን ድረስ ብንጨነቅም ተስፋ አስክንቆርጥ ድረስ በሥጋዊነት መንገድ የሚጓዙ ሰዎች ቤተ ክርስቲያ ንን ቢያውኳትም አሁንም ከቤተ ክርስ ቲያን አንለይ ይህ ሁሉ የሚሆነው ለት ንሽ ጊዜ የእያንዳንዱ እምነትና ማንነት እንዲገለጥ ነውና ነቢዩ ዕንባቆም በመጀ መሪያ እስራኤላውያን በሚማረኩበት ዘመን በኋላ በዘመነ ወንጌል ደግሞ ቤተ ክርስቲ ያን የሚገጥማትን ፈተና በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የተለያዩ ፈተናዎችን ከዘረዘረ በኋላ ማድ ረግ የሚገባንን ይነግረናል «ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ በወይ ንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ በለስና የወይን ሐረግ የተባሉ እስራኤላውያን በአጠቃላይ ክርስቶስ ፍሬ የሚፈልግብን የሰው ልጆች ሁላችን ነን የወይራ ሥራ ቢጎድል ወይራ የመንፈስ ቅዱስን ሥራ የሚያመለክት ሲሆን ይህም ማለት ለመንፈስ ቅዱስ መሣሪያ የሚሆኑ ሰዎች ካለመኖራቸው የተነሣ የእ ግዚአብሔር ሥራ በሰዎች ዘንድ ባይገ ለጥ እርሾች መብልን ባይሰጡ እርሻ የተባሉ ምእመናን ናቸው ይህም ማለት ምግባር ሃይማኖት እንደሚፈለገው ከምዕ መናን ባይገኽ በጎች ከበረት ቢጠፉ ምእ መና በረታቸውን እየጣሉ ቢጠፋና በቤተ ክርስቲያን ባይገኙ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ ላሞች የተባሉ ካህናት ናቸው ወተት የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይመግባሉና ነገር ግን እነርሱም ከቤተ ክርስቲያን ባይገ ኙና በአካል ቢኖሩም የሚጠበቅባቸውን ሓላፊነት ባይወጡን ይህ ሁሉ ነቢዩ የዘረዘረው ቤተ ክርስ ቲያን የሚደርስባትን ፈተና ነው ታዲያ ነቢዩ ይህ ሁሉ ችግር ሲደርስ ምን አደር ጋለሁ አለ። ብንለው «አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን ባገ ኝን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነጡ ይለናል መዝ ዓፅ ስለሆነም የምንመለከተው ችግሮቹን ሳይ ሆን ችግሮቹን የክብር ምክንያት የሚያደ ርጋቸጡውን አግዚአብሔርን ለሆን ይገባል ዓይናችን ሰዎች ላይ ሳይሆን ስለ አኛ ሲል መከራ መስቀልን የተቀበለልን መድኃኔዓ ለም ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ይሁን ክርስ ቶስን የምናይ ከሆነ አንሰናከልም ሰዎችን የምናይ ከሆነ ግን አንድ ቀን መሰናከላችን አይቀርም ጌታችን በሌላ ጊዜ ደቀ መዛ መሥርቱን አሁንም በባሕር ላይ ገ ሲያ ለማምዳቸጦጡ አነርሱ በታንኳ አንዲቀድሙት አድርጐ አርሱ ግን ከኋላቸው በባሕሩ ላይ በአግሩ አየተራመደ ይከተላቸው ነበር ቀስ በቀስ ከፍ ወዳለ ደረጃ አእያሸጋገራቸው ነበር በፊት በታንኳው ውስጥ አብሮ አቸው የነበረ ሲሆን በዘህ ጊዜ ግን ባይር ቸውም ውስጥ ግን አብሮአቸው አልነበ ረም ማቴ ሀ ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችን በባሕር ላይ አየሄደ ባየው ጊዜ «ኔታ ሆይ በውኃው ላይ ወደ አንተ አንድ መጣ እዘኝ አለው ጌታቸንም በውኃው ላይ ና አለው ጴጥርስም ከታንኳይቱ ወርዶ ወደ ጌታችን ሊደርስ በውኃው ላይ መሄድ ጀመረ ዓይኑን በውኃው ላይ ያለ ምንም ነገር እንደ ደረቅ መሬት እንዲራ መድ የፈቀደለት ክርስቶስ ላይ አድርጎ በአምነት እየተራመደ ሳለ ውኃው ሊያሰ ጥመው አልቻለም ነበር ነገር ግን ደኅና መሄድ ከደመረ በኋላ ዓይኑን ከክርስቶስ አንሥቶ በባሕሩ ላይ የነበረውን ኃይለኛ ነፋስ ማየት በደመረ ጊዜ እንደ በፊቱ በው ኃው ላይ በደኅና መራመድ አልቻሰለም ሊሰ ጥም መረ እንጂ እኛም ዓይናችን ሊያ ርፍ የሚገባው ክርስቶስ ላይ እንጂ ሰው ላይ ወይም በዙሪያችን ያሉ አስፈሪና አስጨ ናቂ «ነፋሳት ላይ ሊሆን አይገባም እነኪ ህን የምናይ ከሆነ መስጠም እንጀምራለን ዓይናችን ከክርስቶስ ላይ እስከሆነና እርሱን ከፊታችን እስካደረግን ድረስ ግን በውኃ ላይም ቢሆን ከተፈጥሮ ሕግ ውጭ በባዶ እግራችን መራመድ እንኝላለን «ኃይ ልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን አችላ ለሁ» እንዳለ ሐዋርያው በቤተ ክርስቲያን ያለ ማንኛውም ሰው ቢሆን የክርስቶስ መጋቤ እንዲ ክርስቶስን የሚወክል አይደለም ድግስ የደገሰ ሰው ሀሁሉንነገር ካዘጋደ በኋላ እርሱ ለጠራ ው እንግዶቹ ያዘጋጀጆውን ነገር በየጊዜው ይሰጠለት ዘንድ አሳላፊዎችን አስተናጋ ዶችን ይሰይማል መጋቢ ወይም አስተ ናጋይ ቢያበላሽ ያ ጥፋት የመጋቢው እንጂ የድግሱ ባለቤት አይደለም እርሱማ ሁሉን አንደሚገባ ስጠልኝ ብሎ ነበር አደራ የሰ ጣቸወ ሰዎች ግን አደራቸውን ላይወጡ ይቸላለ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትም አንዲሁ ነው ክርስቶስ ራሱን መሥዋዕት አድርጎ ሠርጉን አዘጋይየቶአል ማቴዳፅ ይህን በቤተ ክርስቲያን በኩል የሚሰጠ ውን የአርሱን ጸጋ የሚመግቡ ካህናትን በተዋረድ ከሐዋርያት ጆምሮ ይሾማል ሆኖም መጋቢዎች ሁለት ዓይነት አንዱ ታማኝ ሌላው ደግሞ ክፉ መሆናቸውን ራሱ ጌታችን አስተምሯል ማቴኛ መልካም የሆነውም መጋቢ ዋጋውን ከባለ ቤቱ ይቀበላል ክፉውም እንዲሁ ፍዳውን ይቀበላል ቅዱስ ጳውሎስም «ሰው እኛን አንደ ክርስቶስ ሎሌዎችና እንደ እግዚአ ብሔር ምስጢር መጋዎች ይቁጠረን ያለው ለዚህ ነው ቆሮ ከሐዋርያት ጀምሮ ያሉ ሁሉም አገልጋዮች ሎሌዎችና መጋቢዎች ብቻ ናቸው ስለዚህም መንጋውንና አረኛውን ጌታ ችንንና አገልጋዮቹን ሰውንና እግዚአብ ሔርን ማደባለቅ የለብንም የሰው ጥፋት የሰው እንጂ የእግዚአብሔር አይደለም የሰዎች አለማመን የእግዚአብሔርን አምላ ክነትና ታማኝነት ሊያስቀር እንደማይችል ሁሉ የሰው ጥፋትም በእግዚአብሔር ላይ የሚሳበብበት ሰዎች ስላላስደሰቱን በእግ ዚአብሔር ላይ የምናኮርፍበት ምክንያት ሊኖር አይገባም «እስመ አንተ ትፈድዮ ለኩሉ በከመ ምግባሩ አንተ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ፍዳውን ትሰጣለህዓ ተብላልና መዝ እንዲሁም «እስመ ኩሉ ጾሮ ይጸውር ሁሉም የየራሱን ሸክም ይከ ማል እንደተባለ የክርስትና ለሰዎች በውክልና የምንሰጠውና ከእነርሱ የምንጠ ብቀው ሳይሆን እያንዳንዳችን ራሳችን የም ንኖረው ሕይወትና የምንወጣው ነው ሌሎች «ለምን እንዲህ አሳደረጉም። » ብሎ ነው እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአ ብሔር መልስ አንሰጣለን ተብሏሷልና ርሮሜ ስለሆነም በቤተ ክርስቲያን ስንኖር ከተለኛ አቅጣጫ ፈተና እንደሜናር ተረድተን ነገር ግን በፈተናዎች ተስፋ ሳንቆርጥ ክር ስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ከቅዱሳኑ ጋር ከሚገኝባት ታንኳ ቤተ ክርስቲያን እን ውረድ ሳንል አብረን እንጓዝ ትኩረታችንም ሌሎች የድርሻቸውን ስለ መሥራታቸውና ሓላፊነታቸውን ስለ መወ ጣት አለመወጣታቸው ሳይሆን በመጀ መሪያ እኛ የራሳችንን ድርሻ ስለ መወጣ ታችን ራሳችንን እንጠይቅ አንዱ ስለ ሌላው አለመሥራት እያወራና በሌላው እያ መካኘ ቤተ ክርስቲያን ከእርሱ የምትጠብ ቀውን ድርሻ የማይወጣ ከሆኑ አጠቃላይ የሆነ የአለመሥራት አዙሪት ውስጥ እንገ ባለን ነገር ግን እያንዳንዱ የራሱን ድርሻ ከሠራ በመጨረሻ ላይ ሲደመር ሁሉም ሥራ ተሠርቶ ይገኛል የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትና ዕድገት የተሟላ አስደሳችና ውጤታማ የሚሆነው እንዲህ ሲሆን ነው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ክፉዎች ስላሉና ስለሚኖሩ ከሃይማኖት አንናወጽ ወደ ኋላም አንበል ከእነርሱ አንዱ ሆኖ የተቆጠረው ይሁዳ ለሠላሳ ብር ሲል ክር ስቶስን አሳልፎ ለመስጠት ከጠላቶቹ ጋር በመዋዋሉ ሐዋርያት አልተደናገጡም ከዓ ላማቸውም ወደ ኋላ አላሉም በቦታው ማትያስን በመተካት የክርስቶስን መንግ ሥት ወንጌልን መስበካቸውንና ለሰዎች የድኅነት ጥሪ ማስተላለፋውን ቀጠሉ እንጂ የሐዋጽ ስምዖን መሰሪ ሀብተ ክህነትን በገንዘብ ልግዛ ማለቱ ሐዋርያት ንም ሆነ ምእመናንን ክህነትን እንዲጠራጠሩ ወይም እንዲጠሉ አላደረጋቸውም ከዚያ በፊት ያደርጉ እንደነበረው አታላ ዮችን እየለዩ ጉዞአቸውን ቀጠሉ እንጂ ከቅዱስ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርት አንዱ ከጢሞቴ ዎስና ከስልዋኖስ ጋር የነበረው ዴማስ ተሰ ሉሎንቂ ከተማ ሲገባ በዚያው ቀልጦ በመቅ ረቱ እነ ጢሞቴዎስ ከዓላማቸው አላፈገፈ ጉም ይህ ሁሉ የሚሆነው ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት በሰዎች ገመድ ላይ የታሠረ እስካልሆነ ድረስ ነው ክርስትናችን በሰዎች ላይ የተመሠረተ ከሆነ በእነርሱ ኃሓመር ለደ ጳቀተም ጭሥጵያ ም መሞዔና መቀዝቀዝ አብሮ የሚወጣና የሚወርድ ይሆናል ሰዎችን በእግዚ አብሔርና ስለ እግዚአብሔር እንወዳቸዋ ለን እንጂ እግዚአብሔርን ስለ ሰዎች የምንወደው ስለ ሰዎችም የምንጠላው ሊሆን አይገባም ሰዎችን ስለ እግዚአብሔር እንታዘዛቸዋለን እንጂ እግዚአብሔርን ስለ ሰዎች አንታዘዝም ለእግ ዚአብሔር ያለን መታዘዝና ፍቅር በሰዎች ላይ የተመሠረተ ከሆነ እነሺያ ሰዎች ሰው እንደመሆናቸው ቢሰናከሉ እኛም አብረን እሰናከላለን በኦሪቱ እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ የሚናረው ነገር ነበር እርሱም «አንተ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ የሚለው ነበር አኛም ምንም ይሁን ምን ከእግዚአብሔር ጋር እንጣበቅ ሐዋርያት በባሕር ላይ ስንጓዝ የገጠማቸውን ፈተና ያለፉት ከታንኳው በመውጣትና ከክርስቶስ በመለየት አይደ ለም እዚያው በማዕበል ከሚጨነቀው ታንኳ ውስጥ ሆነው «ጌታ ሆይ አድነን ጠፋን» እያሉ ማዕበሉን በቃለ ኃይሉ በቅ በት ጸጥ ሊያደርግ ወደሚችለው ወደ አምላካቸው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸለዩ እንጂ እርሱም ልመናውን ሰምቶ የነፋሱ ንና የባሐሩን ማዕበል በአምሳክነቱ ገሠጸው ወዲያውኑም በቅጽበት ታላቅ ጸጥታ ሆነ ጭንቀታቸው ተወገደ በፈተና ምክንያት ከቤተ ክርስቲያን መውጣት ከክርስቶስ መለየት ነውሩ በፈተናው ድል መሆንና መሸነፍ ነው ጌታችን «እስከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል» ያለው ለዚህ ነው ማቴ እስከመጨሻ መጽናት አስ ፈላጊ መሆኑን አስቀድሞ የነገረን ለፈተናዎች ራሳችንን እንድናዘጋጅ ነውና የሌላውም ኃጢአት ለእኛ ኃጢአት ምክንያት ሊሆነን አይችልም የሌላው ሰው ስንፍና ለእኛ ስንፍና ምክንያት ወይም ሽፋን ሊሆነን በፍርድ ቀንም አስተያየት ሊያስደርግልን አይችልም በኖኅ ዘመን የነበሩ ሰዎች ከኖኅ በስተቀር ሁሉም ኃጢ አተኞች ሆነው ቢገኙ ሁሉም በጥፋት ውኃ ጠፉ እንጂ ስለ ብዛታቸው ወይም ሁሉም ኃጢአተኞች በመሆናቸው የተደረገላ ቸው አስተያየት አልነበረም ዛሬም ወደፊ ትም የሚሆነው ይኸው ነው ስለዚህ በትንሹ የዚህ ዓለም የሕይወታችን ዘመን ፈተናዎችን ተቋቁ መን ከክርስቶስ ጋር በቤተ ክርስቲያን ጸን ተን ኖ ረን በትንሹ ታምናችኋልና በብዙ እሾማ ችኋለሁ ወደ ጌታችሁ ደስታ ግቡ» ለመባል ያብቃን አሜን ወጎታጋጋፖ ሪዳ ጀጄስጨረ ሜ። የእግዚአብሔር ስም በመጽሐፍ ቅዱስ ወስጥ ብሉይ ኪዳንን የሰጠው አምላክ ስሙ ያህዌ በዌቦቭ ነው ይህም «ሀሎ ወይሄሉ ያለና የሚኖር» ማለት ነው ዘፍያ ምንጩም ሀዋህ መኖር ከሚለው የዕብራይስጥ ቃል ነው በአስላሞች መጽሐፍ የአምላካቸው ስም አላህ እንደሆነ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተገለጸው አምላክ የእግዚአብሔር ስም ደግሞ ያሐዌ ነው ዋናው መሠረታዊ ነገር ያህዌ የሚለው ስም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ማንንም ሌላ አም ላክ ለማመልከት ወይም ለመግለጽ ውሎ የማያውቅ መሆኑ ነው እግዚአብሔር ራሱን ከመግለጡ በፊት ከዕብራውያን በስተቀር ያሕዌን ያመልክ የነበረ ነገድም ሆነ ፃይማኖት አልነበረም ስለዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ስም «ያህዌ» ለመጽሐፍ ቅዱስና ለሚያምኑበት ብቻ የተለየ ስም ነው ያህዌ የሚለው ስም ከሌላ ባህልም ሆነ እምነት ያልተወረሰ ወይም ያልተቀዳ ሌላ አሕዛባዊ ምንጭ የሴለው ነው የተገለጠው በራሱ በመጽሐፍ ቅዱስ መገለጥ ነው አላህ የመጽሐፍ ቅዱስ አምላክ እንደሆነና በቅዱሳት መጻሕፍትም ውስጥ እንደተ ጠቀሰ እስላሞች ይናገራሉ ይህ ደረቅ ስሕተት ነው አላህ የሚሰው ስም በብሉይ ኪዳንም ሆነ በሐዲስ ኪዳን አንድ ጊዜም እንኳ የተጠቀሰበት ቦታ የለም እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን በስም የተገለጸው ያህዌ ማለትም ዘሀሎ ወይሄሉ ያለና የሚኖር በሚል ነው «ጄሆቫህ» የሚለው ስም የእግዚአብሔር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስም አይዴለም ያህዌ የሚለውን ቅዱስና ገናና ስሙን መጥራት የፈሩ አይሁድ የፈጠሩት መጥሪያ ስም እንጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል ወይም ስም አይደለም አላህ የሚለው ስም የትረ። መካ እና «ቅዱስ ድንጋይ» አልካባ ከእስልምና በፊት ለነበሩት ጣዖት አምላኪ የዐረብ ጎሳዎች አምልኮና የቅድስና ቦታዎች ነበሩ በመካ ያለው ካባ የቀድሞ ስመ ቤት አላህ ማለትም የአላህ ቤት ነበር ይህም መጀመሪያ በሰማይ የተሠራና የዚያ ምሳሌና አርአያ እንደሆነ ይነገራል ይህም ሙሴ እንዲሠራ ከታዘዘውና በመጽሐዓ ቀዱስ ከተነገረጡ የተኮረጀ ነው ዘጸ መሐመድ ሌሎች ጣዖታትን እንዳጠፋና በአንድ አምላክ ማመንን እንዳስተማረ እርሱም የእርሱ መልእክተኛ መሆኑን ቁርዓን ይነግረናል ካባ የተቀደሰና ልዩ ቦታ መሆኑን እንዲሁም በዚያ ያለው ጥቁር ድንጋይ የሰዎችን ኃጢአት የማስተሥረይ ኃይል እንዳለው ይገልፃል ማንኛውንም አማኝ በሕይወት ዘመኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ ጠደዚህ ድንጋይ እንዲፄድ ያስገድዳል ከብሉይ ኪዳን አባቶችና ነቢያት ወደ መካ የሄደ ካባን ሄዶ ጥቁሩን ድንጋይ የሳመ ማንም የሌለ ሲሆን ነገር ግን አብርፃምና እስማኤል እንደሠሩተ ይተረካል ሱራ ወ መሐመድ ቀድሞ የአንድ ጣዖት ስም የነበረውን አላህ የሚለውን ስም የመካ ሰዎች ያመልኩት ከነበረው አላህ በምን እንደሚለይ ሳይገልጽ እንዳለ የአንዱ «ብቸኛ አምላክ» ስም አደረገው ይህ የቀድሞ አምልኮታቸውን የማደስ እንጂ ሙሉ በሙሉ የመለወጥ አልነበ ረም ሕዝቡን ስሕተታቸውን የቀድሞውን ጣዖቱን አላህ ትተው ትክክለኛውንና አዲሱን ብቸኛ የተባለውን አላህ እንዲያመልኩ አላላቸውም መሐመድ የተወለደበት የቋሪሽ ነገድ አላህ ከሚባለው የጨረቃ አምሳክ ጋር ከፍተኛ የሆነ ቁርኝትና ለእርሱም ከፍ ያለ አምልኮ ነበራቸው በተለይም ደግሞ በሕዝቡና በአላህ መካከል አማላጆች ናቸው ተብለው ለሚታመትነት ለሦስቱ የአላህ ልጆች የመሐመድ የአባቱ ስም አብደአላህ የአላህ አገልጋይ ባሪያ ማለት ነው ነበር የአጎቱ ስም ደግሞ ኦብየድ አላህ ነበር እነዚህ ስሞች የሚያሳዩት የመሐመድ ቤተሰቦች ለአላህ የነበራቸውን አምልኮና አላህ የሚለው ስም በእርሱ ቤተሰብ ዘንድ በሚገባ ይታወቅ የነበረ መሆኑን ነው እንዲሁም በመሐመድ ብቸኛ አንድ አምላክ ከመደረጉ በፊት በነበረው የብዙ አማልክት አምልኮ ውስጥ አላህ የሚለው ስም የነበረ መሆኑን በግልጽ ያሳየናል አላህ የሚለውን ስም የተጠቀሙት ጣዖት አምላኪዎች የነበሩ መሆና ቸውን ልብ አድርግ ዐፀፊቪ በመሐመድ ነገድ የጨረቃን አምላክ ስም በግለሰብ የመጠሪያ ስምነት መጠቀም የተለመደ እንደነበር አይተናል ስለዚህ አላህ ቅድመ እስልምና የነበረ የጣዖት አምላክ መሆኑ ሊስተባበል የማይችል ሀቅ ነው የመሐ መድ አምላክ ለምን የእርሱ ነገድ አምላክ በነበረ የጣዖት አምላክ ስም ተሰየመ። ቁልቁለት ያደርግልናል ብለው ስለሚያስቡ ነው አላህ የሚለው ስም አንዱ አምሳክ በ ዱሳት መጻሕፍት አማካይነት ራሱን የገለጠበት ቀጣይ ሂደት ከሆነ እስልምና ከመጽሐዓ ቅዱስ ቀጥሎ የሚመጣ እምነት መሆኑ ነው ይህም ማለት አይሁዳዊነት በክርስትና እ ደተተካ ክርስትናም በእስልምና ተተካ ማለት ነው ነገር ግን አላህ የሚለው ስም ኮመ ጽሐፍ ቅዱስ ምንም ፍንጭ የሌለው እና ከእስልምና መምጣት በፊት በዐረብ ምድ ሄሪ የጣዖት «አምላክ» ስም ከነበረ ደግሞ የአስልምና መሠረት ፉርሽ ሆነ ማለት ነው ዘህ ነው አላህ የሚሰው ስም የጨረቃ አምላክ ስም የነበረ ከጣዖት አምልኮ የተወረለ ለሆትን ከላይ ሰፋ አድርገን ማየት ያስፈለገን በዐረቢያ ምድር የተገኙ የተለያዩ የከርሰ ምድር ቁፋሮ ውጤቶች አላህ የተባለው አምላክ የጣዖት አምላኪዎች «አምላክ» የነበረ መሆኑን በግልጽ ያሳያሉ ከፀሐይ ኣምጓክ የተጋባና ሦስት ልጆችን ያስገኘ «አምላክ» ተብሎ ይታመን እንደነበር በብዙ ማስ ጽ ዎች የተመሰከረ መሆኑን አይተናል ከቱርክ ተራራዎች እስከ ግብጽ ድረስ ተ ስፋፍቶ የነበረው የጣዖት አምልኮ የጨረቃ አምልኮ ነበር በሥነ ፍጥረት ተመራምሮ ሪው እአስኪደርስና አግዚአብሔርም ተገልጦ አገሩንና ቤተሰቦቹን ሁሉ ትቶ ወደ ፈጣ ከከለዳውያን ዑር አንዲወጣና ወደ ከነዓን አንዲሄድ አስኪነግረው ድረስ የአብርሃምም አምነት ይኸው ነበር ለምሳሌ ያህልም ከመሬት ቁፋሮ የተገኙና የዛን ዘመን የመካከለኛውን ምሥራቅ የአምልኮ ሁኔታዎችንና ሥርዓቶችን የሚያሳዩ ግኝቶችን ፎቶ የተወሰኑትን ከዚህ በታች መመልከት ይቻላል ችሩ ዌ ሽ ክ ። ጅ «አላህ» የሚለው ስም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል። የመ ጀመሪያው በይሁዳ ምትክ አንድ ሰው መርጦ ሐዋርያ ለማድረግ ጵጵስና ለመ ሾም የተደረገው ጉባኤ ነው ሐዋ ህለተኛው ደግሞ ሰባቱ ዲያቆናትን ለመሾም ከ መጻሕፍት የኦሬንታል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትንም ምሥራ ቁ አሌ በርግጥ «ኦሬንታል» የሚለው ቃልም ምሥራቅ ማለት ነው ይሁን እንጂ የምሥራ ዶንን የሚቀበሉት የግሪክ የሩሲያ የሩማንያ ዩጐዝላቢያና ሌሎችም ኦርቶዶክሶች ናቸው ኦሬን የተደረገውና በምርጫው ምእመናን የተሳ ተፉበት ጉባኤ ሲሆን ሦስተኛው በሐዋር ያት ሥራ ምዕራፍ ዐሥራ አምስትላይ የተ ገለጸውና ከአይሁድ ወደ ክርስትና በመጡት እና ከአሕዛብ ወደ ክርስትና በመጡት መካ ከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት የተ ካሔደው ጉባኤ ሴኖዶስ ነው ይህ ሦስ ተኛው ጉባኤ እንደቀደሙት እንደ ሁለቱ ሁሉ በኢየሩሳሌም ከመካሔዱም በላይ የጉ ባኤው ሰብሳቢ ቅዱስ ያዕቆብ ዘኢየሩሳሌም ነበር ከዚህም በላይ በጉባኤው የጉዳዩ ባለቤቶች የሆኑ ምእመናን የተሳተፉበት የቅዱስ ጴጥሮስና የቅዱስ ጳውሎስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የታየበት ጉባኤ ነበር ስለዚህ የሲኖዶስ አጀማመርን ከጊዜ አንጻር ስና የው ጌታ በነበረበት ካለበለዚያም በሐዋር ያት ዘመን በራሱ በጌታችን ፈቃድ እንደ ተጀመረ ለመረዳት ከላይ የተገለጹት ታሪ ኮች በቂ ማስረጃዎች ናቸው ይሁን እንጂ እነዚህን ጉባኤያት በዚህ መልክ ብቻ ጠቅ ሰን የምናልፋቸው አይደሉም ይልቁንም ከዚህ በኋላ የምናያቸውን ሦስቱን ዓለም አቀፍ ጉባኤያትና ከዚህም በኋላ በእያንዳ ንዱ ሀገር ያሉትን ሀገራዊ ሲኖዶሶች ዓላማ ሓላፊነትና ስለ ሲኖዶስና ስለጉባኤያት ተመራማሪዎችም ያዩበትን አቅጣጫ ለ ናጸር እንጠቀምባቸዋለን ቃውያን ፎጠ እያሉ የሚገልጹ ጸሖ ቅ ኦርቶዶክስ የሚባሉት ጉባኤ ኬል ታል የሚባሉት ደግሞ ተዋሕ ክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲ ዶፆቹ ሲሆኑ እነዚህም አምስት ናቸው የግብጽ የሕንድ የሶርያ የአርመንና የኢትዮጵያ ኦርቶዶ ያናት አሁን ኤርትራም ራሷን ችላ ትቆጠር ይሆናል በዚህ ጽሑፍም ግራ መጋባትን ለማስወገድ ምሥራቅ ኦርቶዶክሶች የተባሉት እነ ግሪክ ሩሲያ ሲሆኑ ኦሬንታሎቹ ደግሞ ተዋሕዶዎቹ መሆናቸው ሊታወስ የሚገባው ጉዳይ ነው ቋፀ ሓመረ ለፆ ዳፇጉም ሟፆዖሇዖ ፃ ፃም የሲኖዶስ አስፈላጊነት የነገረ መለኩት ሊቃውንት ቅድመ ከል ቄዶን ገባኤ ሀገራዊ ሲኖዶስ ገባኤ ሀርርዉ ፎ ርዐክክር በይፋ ጥቅም ላይ አልዋለም ነበር ይላሉ ከዚህ በኋላ ግን የተለመደና በሁሉም አብያተ ክርስቲያ ናት የተሠሪብት የግድም የሚያስፈልግ ነው ይላሉጎ የሲኖዶስን አስፈላጊነት ከትምህርተ ሃይማኖት አንጻር የሚያቀርቡ ሊቃውንት ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያን የአንድነቷ መገ ለጫ ስለሆነ አስፈላጊ ነው ቤተ ክርስቲ ያን በባሕርይዋ አንዲት ናትና ቅዱስ ጳው ሉስ በኤፌሶን መልእክቱ «አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት» በማ ለት የገለጸውንም ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናት ለሚለው ሰጥተው ይተረጉማሉ ቤተ ክርስቲያን የሥላሴ የአንድነት ሦስትነት ምስ ጢር መገለጫ ምሳሌ ናት የእግዚአብሔር አንድነት በልዩ ሦስትነት እንደሚገለጠው ሁሉ የቤተ ክርስቲያንም አንድነት በሦስ ትነትዋ የሚገለጥ ነው እነዚህም ጳጳሳቱ ቀሳውስቱና ዲያቆናቱ እንዲሁም ምእመ ናኑ ናቸው የእነዚህ የሦስቱ የአንድነት መገለጫ ደግሞ ሦስቱም በአንድነት የሚ ሳተፉበት ጉባኤ ወይም ሲኖዶስ ነው ይላሳሉ ኘሀ ክቤር ርዐርልሃሠ እንዲያውም የሲኖዶስ ዓላማው ከቅዳሴ ሊለይ አይችልም በቅዳሴ ሥጋውንና ደሙን በመቀበል ከክርስቶስ ጋር አንድ እንሆና ለን እኛም ሁላችን ደግሞ በክርስቶስ አንድ እንሆናለን ቅዱስ ጳዉሎስ ሐዋርያ «የም ንባርከው የምንቀበለው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ሥጋ ጋር ኅብረት ያለው አይ ደለምን። አንድ እንጀራ ስለሆነ እኛ ብዙዎች ስንሆን አንድ ሥጋ ነን ሁላችን ያን አንዱን እንጀራ እንካፈላለንና» በማለት እንደገለጸው የቅዳሴ አስፈሳጊነት ክርስቲ ያኖችን በክርስቶስ አንድ ለማድረግ ብቻ ነው ስለዚህም ነው ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ አካል ብቻ ሳትሆን ምድራዊት የሥላሴ መገለጫ ምሳሌ ገከ ጀከሃ ደ ፐቨከቪሃ የምትባለው እነዚህ ሊቃው ንት ጌታችን አስምት ሺ ሰዎችን በአምስት እንደራ መግቦ ባጠገበ ጊዜ በምድር የመ ሠረታት ቤተ ክርስቲያን ቁልጭ ብላ ታይ ታለች ይላሉ በዚህች ቤተ ክርስቲያን ጌታ አለ ሐዋርያት አርድእት ምእመና ንም ነበሩ ሦስቱም በክርስቶስ አንድ ናቸው ሦስቱም በአንድነት ተሰባስበዋል ስለዚህ ሲኖዶስ ይህ የቤተ ክርስቲያን አን ድነትና ሦስትነት የሚታይበት ከክርስቶስ ጋር እንደ ቁርባኑ ኅብረታችን የሚገለጉ በት ስለሆነ ምስጢር ያስፈልገናል ይላሉ ከላይ በመነሻችን ላይ የተመለከትና ቸው የሐዋርያት ሲኖዶሶችም ይህን ሦስ ትነት የሚያሳዩ ናቸው በተለይ በሐዋ ርያት ሥራ ዐሥራ አምስተኛውምዕራፍ ላይ የተገለጸውን ስንመለከት ሁሉም አካላት ይታያሉ « በእነርሱና በጳዉሎስ በበ ርናባስም መካከል ብዙ ጥልና ክርክር በሆነ ጊዜ ስለዚህ ክርክር ጳዉሎስሰና በርናባስ ከእነርሱም አንዳንዶች ሌሎች ሰዎች ወደ ኢየሩሳሌም ይወጡ ዘንድ ተቆረጠ ይህ ሁሉ የሲኖዶሱ ዋና አስፈላጊነት ለአ ንድነት መትጋት በክርስቶስ አንድ መሆ ንን ማሳየት እንደሆነ ለመግለጽ ነው ታዲያ ቤተ ክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር ያላ ትን አንድነት ለመግለጽ ሲባል ዝም ብሉ ያለ ጉዳይ ይሰበሰባል ማለት ነውን። በምሥራቁ የሮማ ግዛት የሚገኙት የእ ስክንድርያና የአንጾኪያ ትውፊት ከዚህ ለየት ይላል አንድነት የሚገለጸው በእም ነት አንድ በመሆን ከሐዋርያት ትምህ ትርና ትውፊት ባለመውጣት ከክርስቶስ ጋር ያለን ኅብረት ሲኖር ነው ባዮች ናቸው ከዚህ በኋላ ያለውን የቤተ ክርስቲያን አስ ተዳደር በተመለከተ የአንዲት ሀገር ቤተ ክርስቲያን በራሷ ሙሉ ናት ይህን የአስ ተዳዳር አንድነት ጠብቃ መሔድ እስከ ቻለች ድረስ በሌላ ቤተ ክርስቲያን በመ ተዳደር አንድ ናት ልትባል አትችልም በርግጥም ከክርስቶስ ጋር ኅብረት እንዲ ኖረን የሚያደርገው ሃይማኖቱ ትምህር ቱና ትውፊቱ እንጂ አስተዳዳሩ ሊሆን አይችልም ይሁን እንጂ ብሔራ ነቷ ሊቀር የማይገባው ጉዳይ ነው ካለዚቴ አንድነት ከላይ አስፈላጊ ነው ያልነው ሲኖዶስም ሊኖር አይችልምና ስለዚህ የቤተ ክርስቲያን አን ንለው አብያተ ክርስቲያናት ማወ በሥርዓት በትውፊትና በትምህርት አንድ መሆንን ነው በአስተዳዳር አንድ ለመሆ ንም የዓለም አስተዳዳር ራሱ አይፈቅድል ቱን ጉባኤያት ነገሥታቱ መጥራታቸውን እንደ ዓለም አቀፋዊነት አንድነት መገ ለጫ አድርገው የሚቆጥሩ አሉ ቅዱስ አትናቴዎስ ግን ይህን አይቀበልም ጉባ ኤውን ዓለምአቀፍ ያደረገው ይህ አይደ ለም ያን ጊዜም ነገሥታቱ ከቆስጥንጢኖስ ጀምሮ በሮማ ግዛት ያሉትን ብቻ መጥ ራትና ማዘዝ ቻሉ እንጂ በዓለም ያሉትን ሁሉ አልቻሉም ፔርሺያ ሕንድና ኢት ዮጵያ ለዚህ በምሳሌነት ተጠቃሾች ናቸው ዓለምአቀፍ ያደረገው ግን በትምህርተ ሐዋ ርያት ላይ መጽናቱ ለቤተ ክርስቲያን አንድነት መሥራቱ ቤተ ክርስቲያንን ከኑ ፋቄ መጠበቁና በጉባኤው በአካል ያልተገ ኙትም ጉባኤያቱን ተቀብለው በውሳኔ ዎቹ መጠቀማቸው ነው ባይ ነው በታሪክ አንድ ጳጳስ የሁሉም ሀገሮች የበላይ የሆነበት የለም የሚለውን መከራ ከሪያ የሚያነሱ ሊቃውንት በዚህ በአንዲት ሀገር ያለችን የቤተ ክርስቲያን አንድነ ትና የበላይ መኖር አስፈላጊነት ግን በጽኑ ይከራከሩለታል በዚያኛው በኩል ግን የአ ንድ ጳጳስ የበላይነት ለቤተ ክርስቲያን አን ድነት መገለጫ ተደርጎ ሲወሰድ በእኛ በኩል ግን የብሔራዊ ቤተ ክርስቲያን የአስተዳ ዳር አንድነት በኋላ ሁላችንንም አንድ የም ንሆነው በክርስቶስ ስለሆነ ሊቀ ካህናችን ወይም የቤተ ክርስቲያን ራስ ኢየሱስ ክር ስቶስ ብቻ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ መናገር አይመችም ሁለ ቱን ነጣጥሎ መመልከትም አይቻልም የአገ ሪቱ ታሪክ ከቤተ ክርስቲያኒቷ ታሪክ ጋር በእ ጅጉ የተሰናሰለና የተቆራኘ ነውና በሕዝቡ ዘንድ ተሰሚነት ያላት መሆኗ ብቻ ሳይሆን ታላላቅ ተግባራትንም ያከናወነችና በከፊልም ረ ቦሮሂሰሪ ቢሆን የመሪነት ሚናንም የተወ ጣች መሆኗ ሳይጠቀስ የሚታለፍ አይደለም ሆኖም ቤተ ክርስቲያን ቀደምት የሥነ ጥበብ ምንጭ የሥነ ትምሀርት መሠረት የመሆሟን ያህል በአለፉት ሁለት ሺሕ ዓመታት መወጣት ያለባትን ሚና በአግባቡ ተወጥታለች ለማለት አያስደፍርም ለዚህም ውሳጣዊና አፍአዊ ተጽእኖዎች ስለነበሩባት ነው ለምሳሌ የአጽራረ ቤተ ክርስቲያን ተንኮልና የውስጥ መከ ፋፈል የውጭ ወረራና የእርስ በርስ ጦርነት አገሪቱን ይመሩ የነበሩት ነገሥታት ቤተ ክርስቲያንን ለራሳቸው ክብር መጠቀሚያ ማድረጋቸው ተጽዕኖ ካሳደሩባት ውስጥ ሊጠ ቀሱ የሚችሉ ናቸው በዘመነ ነገሥት በዘመነ መሳፍንት በዘመነ ደርግ እንደዚሁም በአሁኑ ወቅት ቤተ ክርስቲያን ለአገር ዕድገትና ልማት ስትራቴጂያዊ አጋርነት ያላት ቢሆንም በዕቅድ አወጣጥና አተገባበር ላይ እንድትሳተፍ ቦታ የተሰጣት አይመስልም እዚህ ላይ ነገሥታቱ ለቤተ ክርስቲያን የሠሩት ሥራ እንደሌለ በማንሣት እነርሱን ለማ ብጠልጠል ሳይሆን ቤተ ክርቲያን ልትሠራቸው የሚገባትን ሥራዎች በአገኘቻቸው ሓላ ፊነት እንድትወጣ አላሳተቋትም የሕዝብን ደኅንነት ለመጠበቅ ልማት ለማምጣት የሚያስችሉ አመቺ ሁኔታዎችን በመፍጠር ረገድ ቤተ ክርስቲያን ያበረከተችው አስተዋ ጸኦ የለም አልነበረም ለማለት ባይቻልም አጥጋቢ ነው ለማለት ግን አያስደፍርም ቤተ ክርስቲያን ሕዝቡ የቁጠባን ባሕል እንዲያዳብር ዘመናዊ ትምህርት እንዲ ማር በየአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ባሉ ሊቃውንት አላበረታታችም በልማት እንቅ ስቃሴም ያሳየችው ሱታፌ ዘገምተኛ ነው በሥነ ምግባር የተዋበ ዜጋን የማፍራት አቅሙ እያላት አልሠራችበትም እንዲያውም ምግባረ ብልሹነት ሙስና ወዘተ አሁን አሁን በቤተ ክርስቲያን ተንሠራፍቷል ወዘተ የሚሉ ትችቶችና ዘለፋዎች ከየማዕዘኑ ሲሰነዘሩ ተደምጠዋል ትችቱ የተጋነነ ቢሆንም እውነትነት የጎደለው ግን አይደለም በዓለም የርስትናና የሥልጣኔ መድረክ ከፍተኛ ቦታ የነበራት አገራችን ወደኋላ የተመለሰችበት ሁናቴ ይለል የነበራት የመሪነት ሚና ተጨልጦና ተገረኝቶ የጠፋበት ሁናቴም ተስተ ምእመናን ከድንቁርና ተላቀው ለራሳቸውና ለአገራቸው መበልጸግ ትምህርት ጉልህ ፍ ያለው በመሆኑ ራሳቸው ተምረው ልጆቻቸውን እንዲያስተምሩ ማበረታታት የቤተ አቬቪያን ድርሻ ቢሆንም ይህን ስትፈጽመው አልታየም ወይም ጥረቱ አናሳ ነበር ሁንም እንኳ በእጃቸው መፈረምና ስማቸውን መጻፍ የማይችሉ ካህናት ብዙም ባይሆኑ መሙ ለደ ላቶም ሚጭፖኢዖ ሥ ጨጨ መመ። አሉ በርግጥ በነገሥታቱ ጊዜ የመሳፍንቱና የመኳንንቱ ልጆችና የቅርብ ዘመዶች ብሯ ዘመናዊ ትምህርት እንዲያገኙ የድሆች ገበሬዎች ልጆች ግን አፈር በመግፋት እንዲናሩ ይደረግ ነበር ቤተ ክርስቲያን አብያተ ትምህርትን በመክፈት ምእመናን ልጆቿ ከዘጩ ናዊ ትምህርትን እንዲከታተሉ ከአጋር መሪዎች ድጋፍን በመጠየቅ ያደረገችው እንቅስ ቃሴ ደካማ ነበር ማለት ይቻሳላል ቤተ ክርስቲያን ሥልጣኔን እና ባሕልን በማሳደግ ረገድ ተጠቃሽ ብትሆንም ሥራ ወዳድና ለአገር ዕድገትና ልማት የሚያስብ ትውልድን በመፍ ጠር በኩል ያበረከተችው አስተዋጽኦ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ የመጣበት ሁናቴ እንዳለ ይነገራል ከዚህም በተጨማሪ ቤተ ክርስቲያን ወጣቱን በትምህርትና በሥነ ምግባር ኮትኩታ ለማሳደግና ለመያዝ አለመቻሏ ሳይነሣ የሚታለፍ አይደለም ርትዕት ሃይማኖታቸውን ጠብ ቀው የኖሩ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በዘመናቸው ለተነሥሠ መናፍቃን የማያዳግም ምላሽ በመስጠት አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ዝም አሰኝተው ለቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረ የሆኑ ጽሑፎችንም ብራና ዳምጠው ብርዕ ቀርጸው ቀለም በጥብጠው ትተውልን ወ ማያልፈው ሕይወት ዘለዓለም ተሸጋግርዋል ለቤተ ክርስቲያን ሕማም ከእግዚአብሔር የተ ሰጡ ሐኪሞች በመሆን ትምህርቷ ሥርዓቷ እና ትውፊቷ ሳይበረዝና ሳይሸራረፍ ከት ውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አድርገዋል በአንጻሩ ቤተ ክርስቲያን ዘመናዊ ዕው ቀትን የያዘውንና ቤተ ክርስቲያንንም ሆነ አገርን በሙያው ሊያገለግል የሚችል ወጣት እያላት ያልተጠቀመችበት ጊዜ ነበር ለምሳሌ በሃይማኖተ አበው የተሰባሰቡ ወጣቶ ችን ርትዕት ሃይማኖትን በማስተማር በቤተ ክርስቲያን ተተክለው መጠነ ሰፊ የሆነ አገ ልግሎትን እንዲሰጡና ራሳቸውን ከሉተራውያን የኑፋቄ መርዝ እንዲጠብቁ አልተደ ረገም እንደዚሁም በ እና ዓም በመናፍቃን በተሐድሶ እንቅስቃሲ ምክንያት በቤተ ክርስቲያን በቅንዓት የተሰባሰበውን ወጣት ተገቢውን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በመስጠት በሃይማኖት እና በምግባር እንዲጐለምስ አገልግሎቱም እንዲፋጠን አልሆነም ይህ ለምን ሆነ ሲባል ምን አልባትም ከወጣቱ የማወቅና የመማር ፍላጎት ማነስ ብቻ ላይሆን ይችላል መምህራነ ቤተ ክርስቲያን ይህን በቅንዓት የተሰባሰበ ወጣት ልብ የሚሰብርና በቤተ ክርስቲያን የተተከለ ዓምድ ሆኖ እንዲቆይ ለማድረግ የሚያስችል ትምህርት ለመስጠት በቂ ዝግጅት ያልነበራቸው በመሆኑ እንደዚሁም በሕይወቱ አስተ ማሪ የሆነ ሰባኪ ስላልተገኘ ሊሆን ይችላል መምህራን ጠፍተው ሳይሆን ለወጣቱ የሚ መጥን ትምህርት አዘጋጅቶ ማቅረብ አለመቻላቸውን መናገር ነው አሁንም ቢሆን በየዕ ለቱ በመናፍቃን የሚያደናግር ትምህርትና መዝሙር መሰል ዘፈን እየተሳቡ በቤተ ክርስቲያን በሚታዩ አንዳንድ ችግሮች ትዕግሥት በማጣት ከእናት ቤተ ክርስቲያናቸ ውና ከርትዕት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ሃይማኖታቸው የሚኮበልሉ ወጣቶች ቁጥር ብዙ ነው ለእረኝነት ተመርጠው በጎቹን በለመለመ መስክ እንዲያሠማሩና ከተኩላ እንዲጠ ብቁ የተላኩ ካህናት ከተኙበት እንዲነሠ በየዕለቱ ከሚተረከው ዓለም አቀፋዊነት ሌላ የተሻለ ቀስቃሸ ከቶ ሊመጣ አይችልም በፊታችን የተዘረጋው ባሕር በአጽናፈ ዓለም ተወስነው የሚገኙ አገራት ወደ አንድ መንደር የሚመጡበት ዘመን «መጥቻለሁ» በማለት መናገር ከጀመረ ቆይቷል ዘመኑ የኢንፎርሜሽን መረጃ ዘመን ነው ከመታየት ከመዳሰስና ከመታወቅ እንግዳ የሆኑ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እየታዩ ነው ከዘመኑ መልካም ነገር ለመጠቀም ከቴክኖሎጂው ምጥቀት ጋር አብሮ መራመድ ግድ ይሳል ዓለም አቀፋዊነት ወይም ሉሳላዊነት ርከ አሉታዊና አዎንታዊ ተጽእኖ ዎች በተለይ በአዳጊ አገሮች ላይ እንዳሉት የሚያትቱ ሑፎችን በስፋት አንብበናል በቴሌቪዥን መስኮት ተተርኮልናል። ጐጂ የሆኑትን ባሕሎች በማስወገድ ደጋጐቹን መጠበቅም እንዲገባ መናገር ነው እንጂሱ ሰዎችን የሚያንቋሽሽ አድልዎን የሚፈልግ የሌሎችን ሕይወት የሚጐዳ መንፈሳዊ ሰው የለም የእግዚአብሔር ሰውውብና ማራኪ የሆነው ፍጥረት የእግዚአብሔር በጎ ስጦታ እንደሆነ አስቦ ፈጣሪውን ያመሰግናል «በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ» በማለትም ሌሎች ከንፈራቸውን ለዋዛ ፈዛዛ ያይደለ ለምስጋና እንዲያላቅቁ ይጠራል ካህናት የተቀበሉት ሓላፊነት ከባድና እጅግ ብዙ ተጋ ድሎ የሚጠይቅ መሆኑን በመገንዘብ ለእውነት ኖረው እውነትን ተናግረው በቅድስና ተመላልሰው የተሰጣቸውን መክሊት አትርፈው ገብር ኋር ተብለው ወደ ጌታቸው ዕረ ፍት የገቡ ምእመናንም በምክራቸውና በትምህርተ አበ ነፍሳቸው ለአክሊለ ሕይወት የበቁትን ቅዱሳን አሠረ ፍኖት የሚከተሉ መሆን ይኖርባቸዋል ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ካህናትና መምህራን ለአገልግሎት የሚያስችላቸውን በቂ ዕውቀት እንዲያ ገኙ ማድረግ ይገባታል ደ ያፃም ለቀፉፎታም ቦዖሥፈጠረው መልሳጎም ሪድል መጠቀም በሰዎች አነዋወርና መንፈሳዊ ሕይወት ላይ ዓለም አቀፋዊነት የሚኖረው ተጽእኖ ከባድ ሊሆን የሚችለው ቤተ ክርስቲያን ሊመጡ ያሉትን ችግሮች ቀድማ በመረጸት መፍ ትሔውን ከወዲሁ መፈለግ ሳትችል ስትቀር ነው ቤተ ክርስቲያን ዓለም አቀፋዊት እንደመሆኗ ስለዓለም ሕዝብ ድኅነትና ክሰላም መኖር ታስባለች ዘመኑ የኢንፎርሜሽን ጎርፍ በየሰዓቱ የሚጎርፍበት ስለሆነ ካህናት መመህራን ሰባክያን ምእመናን ሁላችን ስለ ሌሎች ሰዎች አነዋወር ማወቅ የምንኖርበት በተለያየ ሁናቴና መልክአ ምድር ቢሆንም በአንድ ወይም በሌላ መልኩ የተጋጠመ መሆኑን ማሰብ ይኖርብናል ማወቅ ያለብንን ማወቅ በሚኖርብን ጊዜ ልናውቅ ከክፉው ልንጠበቅና መልካሙን ልንጠቀምበት ያስፈልገናል በመሆኑም ቤተ ክርስቲያን ይህን ዕለት ዕለት ማሳሰብ ይኖርባታል ስለ ዓለም አቀፋ ዊነት አሉታዊና አዎንታዊ ተጽእኖዎች ለማሰብና ለመነጋገር ቢያንስ በተለያዩ አጽናፈ ዓለም ስለአሉት ክስተቶች የተወሰነ ግንዛቤ ሊኖር ግድ ይሆናል ሊቃውንትና መምህራነ ኣል ክርስቲያን እንደዚሁም ምእመናን ስለ ዓለም ደኅንነት ለማሰብና የሚጠበቅባቸውንኝ ፍጠት ማወቅ ያስፈልጋቸዋል ይህን ለማድረግ ደግሞ መማርና ከቴክኖሎጂው ጋር ዳት ር ይገባል እኔን ይመለከተኝም ወይም የእኔ ሓላፊነት አይደለም ብሎ መቀመጥ ር ቢባል ወይም ጉዳቱ ቀላል ሊሆን ቢችልም ክፉውን ወደ በጎ ለውጦ የጎሰቆለውን ግደስ ግን እንቅፋት መፍጠሩ አይቀሬ ነው የቹ ሙ ለደ እቀም ማጦያያዖ ሀዓ ሥ መጨጨ ጂ ሰዎች ከጥላቻ ወጥተው እርስ በርስ እንዲፋቀሩና ዓለማችንን ሰላም የሰፈነባት መንደር ር መገሠጽ ፍትሕ እንዳይጓደል ድህ ለማድረግ ቤተ ክርስቲያን ማስተማር መምከ አገራትና ሰዎች እንዳይበደሉ መታገል ይኖርባታል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ደጉ ሳምራዊ ምሳሌ መስሉ ማስተማሩ እንመራበት ዘንድ መሆኑ በተረጻጳ የታወቀ ነውና በተራራ ስብከቱም «ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና» በማለት የፍቅርን ታላቅነት አስተምሯል ዓለም አቀፋዊው ግንኙነት ይህን የተከተለ መሆን እንዳለበት ቤተ ክርስቲ ያን የተለያዩ መድረኮችን በመጠቀም ማስተማር ይኖርባታል «ባልንጀራህን እንደ ራ ስህ አድርገህ ውደድ» የሚለው ትእዛዝ በአጠገባችን ያለውን ወገናችንን ብቻ እንድን ወድ ሳይሆን በአጽናፈ ዓለም የሚኖሩትን በም ጭምር እንድንወድ ነው ደጉን ሳምራዊ ለመሆን በዚህ መስመር መጓዝ አያጠያይቅም ከየዕም በተጨግሪ ሁሉም ሰው ሠርከ ሕብስት የዓመት ልብስ እንዲያገኝ እና የተ ደላደለ ሕይወት እንዲመራ እንደዚሁም ሕፃናትን ሴቶችንና ድሆችን ከብዝበዛና ከጭ ቆና ለመታደግ ቤተ ክርስቲያን በአገርም ሆነ በዓለም አቀፉ የፖለቲካ መድረክ ቦታ ሊ ኖራት ተሰሚነት ሊቸራት ይገባል የግለሰቦችን መብትና ማኅበራዊ ፍትሕና ደኅንነትን ለማስከበር ቤተ ክርስቲያን ልትወጣው የሚገባት ሚና አለ ይህን ለማድረግ ደግሞ ራ ሷን ማዘጋጀት ይኖርባታል ራሷን አዘጋጅታ ከተገኘችም ሉላዊነት ከሚፈጥረው ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን ትችላለች ፈጥሮዳዊፎና ዕዝለጎሮፎ ሀሠቋሥፖቃታ ላፇግ። ስለዚህ አዋልድ መጻሕፍት በአሥራው መጻሕፍት ሥርነት ላይ የሚበቅሉና የሚያድጉ ቅርንጫፎች ናቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብና እውነታ ሳይወጡ በእርሱ ላይ ተመሥርተው የመጽሐፍ ቅዱስን ኃይለ ቃልና ውስጠ ምስጢር ለመተርጎም ለማብራራት ለማተትና ለመተን ተን ለልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውሉትን በአንድ ላይ ለማሰባሰብ መጽሐፍ ቅዱስ በተገለጸው መሠረት ተዛማጅ እና አስረጅ የሆኑ ነገሮችን ለማዘጋጀት ወዘተ የሚጻፉ መጻሕፍት አዋልድ መጻሕፍት ይባላሉ ይህም ማለት በምስጢርና በይ ዘት በመንፈስና በሐሳብ አስገፒያቸው እና ወላጃቸው መጽሐፍ ቅዱስ ነው ይህን መሠ ረታዊ ወላጃቸውን መጽሐፍ ቅዱስን መስለው የተወሰዱና የተገኙ መጻሕፍት ናቸው አዋልድ መጻሕፍት የሚባሉት ፍቺ ተ ምንም እንኳ በአንዳንድ ይዘታቸው መጽሐፍ ቅዱስን ቢመስሉም ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ በጌታችን ከተገለጠውና ከሐዋርያት ጀምሮ ሲያያዝ ከመጣው የቤተ ካርስቲያን እምነትና ትምህርት ጋር ተቃርኖ ያላቸው መጻሕፍት የመጽሐፍ ቅዱስ ልጆች አዋልድ መጻሕፍት አይደሉም እንዲህ ያሉት መጻሕፍት «ዲቃላ መጻሕፍት ናቸው ቅድስት ቤተክርስቲያንም ከመሠረታዊ አስተምህሮዋና እምነቷ እና ከቀኖናውይት መጻሕፍት ጋር የማይስማሙትን እንዲህ ያሉትን ማንኛውንም መጻሕፍት ታቸ ም ጡም ቫቸዋለኑ እንጂ አትቀበላቸውም ሰነ አዋልድ መጻሕፍትን በተመለከተ በሚከተሉት ነጥቦች መለየት እንደሚቻል ሕን የነገረ መለኩት ሊቅ ጢሞቴዎስ አለን ይገልጡታል ጣንዳዊጡ ዓላማቸው መንግሥተ እግዚአብሔር የሆነ በሃሳብ በመንፈስ በምስጢር በነገረ መለኩት ከአሥራው መጻሕፍት እአና ከ ሳት የቤተ ክርስቲያን ትውፊት ጋር የማይጋጩ ቅዱ ለክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ሞራል ሕይወት እና አነዋወር ተስማሚ የሆኑ በቤተ ክርስቲያን አበው ትውፊት ወይም ጉዞ ምስክር ያላቸው ውስጣዊ ተቃርኖ የሌለባቸወ እኒሁ ሊቅ የአዋልድ መጻሕፍትን ጉዞ በተመለከተ ሲያትቱ የሰው ዘር እናት እ አባት አዳም እና ሔዋን ናቸው ልጆቻቸው ግን በዝተው ሞልተዋል ይበዛሉ ይሞላሉም አዋልድ መጻሕፍትም አባት እናታቸው አንድ መጽሐፍ ቅዱስ ቢሆንም ልጆቹ ግን ተዋል ሞልተዋል ይበዛሉም ይሞላሉም የሰው ዘር እናት እና አባት አዳም እና ሕነ በየሀገሩ በየዘመኑ ያለ ትወልድ ሁሉ ያውቃቸዋል ልጆቻቸው ግን በልዩ ልዩ ሀፒ በልዩ ልዩ ዘመን ስለተወለዱ ላይተዋወቁ ይችላሉ አዋልድ መጻሕፍትም በየሀገሩ በየትው ልዱ በተነሠ ቅዱሳን ስለተጻፉ ሰው ሁሉ ላያውቃቸው ይችላል ከላይ ያሉትን መመ ዘኛዎች እስኳሟሉ ድረስ ግን ሁሉም ይቀበላቸዋል አዋልድ መጻሕፍት የምንላቸው ስለ ቅዱሳን ሕይወት የሚገልጹ ገድላት መጻሐሩ ቅዱስን የሚያስረዱ ትርጓሜያት ሊቃውንት ያስተማሯቸዉን ስብከቶች የጻፏቸው መልእክቶች የጸለዩት ጸሎት የዘመሩት መዝሙር ያዩት ራእይ የጐበኙት ምስጢ ራዊ ዓለም የተጻፈባቸው ድርሰቶች ናቸው እነዚህን በየዘመናቱ ከፍለን እናያቸዋለን ጀጄን ዉ ምግ በዘመነ ብሉይ በዘመነ ብለይ ከአሥራው መጻሕፍት ያልተቆጠሩ ነገር ግን «የእግዚአብሔር መንፈሰ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርት እና ለተግሳጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል ጳጢሞጂጃ በተባለው መሠረት ለትምህርት እና ለተግሳጽ ያገ ለግሉ የነበሩ አዋልድ መጻሕፍት ነበሩ ጥቂቶቹን እናንሣቸው ሀ የያሻር መጽሐፍ «ዳዊት ስለ ሳኦልና ስለ ልጁ ስለ ዮናታን ይህንን የኀዘን ቅኔ ተቀኘ የይሀዳም ልጆች ያስተምሩ ዘንድ አዘ እነሆ ይህ ቢያቫር መጽሐፍ ተጸፎአል ይሥሕ ተብሉ የተነገረለትን የያሻር መጽሐፍ የሰብዐ ሊቃናት ትርጉም ሀ «ጽሐፈ ልዑላን» ሲለው የሹልጌት ህዜጸ ትርጉም ደግሞ «የምርጦች መጽሐፍ» ይለዋል ይህ መጽሐፍ መዝሙራት የተሰባሰቡበት መጽሐፍ መሆኑ ይታመናል ስለዚህ መጽሐፍ በብሉይ ኪዳን ሁለት ቦታዎች ላይ ተጠቅሶአል የመጀመሪያው ኢያሱ አሞራወያ ንን ድል ባደረገ ጊዜ በገባዖን የተፈጸመውን ተአምር በተመለከተ «ይሀስ በያሻር መጽሐፍ የተጻፈ አይለምን። በአነዚህ ላይ የተለያዩ አዋልድ መጻሕፍትን አንዳስፈላጊነታቸው ይጠቀሙ ነበር በዘመነ ሐዋርያት የብሉይ ኪዳን አዋልድ መጸሕፍት ለማስተማሪያ አገልግሎት ውለው ዘር ለምሳሌም ሐዋርያው ቅዱስ ጳዉሎስ በጢሞ ኮሾቿ «ኢያኔስ እና ኢያንበሬስ» ብሎ የጠራቸው የፈርዖን ጠንቋዮች ስማቸው በሙሴ የአሪት መጻሕፍት በአንዱም አል ጠቀሰም ነገር ግን ከአይሁድ የትውፊት መጻሕፍት በመውሰድ ጠቅሶታል ወንጌ ጻው ማቴዎስም በማቴ «በነቢያት ናዝራዊ ይባላል» በማለት በዐበይት ነቢያት እና በደቂቅ ነቢያት መጻሕፍት ያልተጠቀሰ ትውፊታዊ ትንቢት መዝግቧል ሐዋር ያው ይሁዳም «ዜናሁ ለሙሴ» ከተሰኘው የሙሴ ገድል ወስዶ ጠቅሷል ይሁዳ ቋ በሐዋርያት ዘመንና በራሳቸው በሐዋርያት የተጻፉ መጻሕፍትና መልእክታት የመጽ ሐፍ ቅዱስ የቀኖናውያት መጻሕፍት አካላት ናቸው መጽሐፍ ቅዱስ የምንለው ከብ ሉይ ኪዳን መጻሕፍት ጋር በሐዲስ ኪዳን ሐዋርያት ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከቃሉ የተማሩትንና በዓይናቸው ያዩትን በመንፈስ ቅዱስ ኃይልና ጥበቃ ሆነው ፏጥውን መጻሕፍት ነው ከሐዋርያት በኋላ በተነሥ የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን አባ ቶች የተጻፉ መጻሕዓናት የሚመደቡት ከሐዲስ ኪዳን አዋልድ መጻሕፍት ውስጥ ነው እነዚህ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች የተጻፉ መጻሕፍት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባይቆጠሩም ነገር ግን የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት የመጻፍ ደት በመጽሐፍ ቅዱስ ያበቃና የተደመደመ አይደለም ጌታችን ከሐዋርያት ጋር እንደነበረ ሁሉ ከዚያ በቷላ መሪ ፆ ሪፇም ሟሪ ን »ሕሕጠመሙመ በሐዋርያት ቦታ ከሚተኩ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ጋርም አለና «ኔ ላዕነ ፍዳዛሜ ድረሰ ታል ሰላናጋፉ ጋር ቶቕ እንዳለ ማቴ መድኃኒታችን በምሳሌ ሲያስተምር ወንበዴዎች ደብድበው በሞትና በሕ ከል ጥለውት ስለሄዱ አንድ መንገደኛ አስተምሮአል ይህን ቁስለኛ አንድ ርኅሩ ራዊ ጠደ እንግዳ ማደሪያ ቤት ወስዶ ከጠበቀው በኋላ በማግሥቱ ለእንግዶች ጣጫ ቤት ጠባቂው ሁለት ዲናር አውጥቶ ሰጠውና «ጠብፇው ዕዳሪ ፀይ የምታ ኦታ ለኔ ሰመፅዕ ለለፍሳሃዕ» አለው ሉቃወ ይህ ምሳሌ ነው በወንበ ወ ያያሰለጡ ቁስለኛ አዳም በአጠቃላይ በኃጢአት መርዝ የተለከፈና የቆሰለ የሰው ልፎ ሲሆን ወንበዴው ደግሞ ዲያብሎስ ነው። አቴናጎራስ ክርስትናን ለመንቀፍና በሥነ አመክንዮ ውድቅ ሰማድረግ በማሰብ ነዱሳት መጻሕፍትን ሲያጠና መጻሕፍቱ ለወጡትና በዚያው ክርስትናን ተቀበለ የአቴና ፈላስፋ የነበረ ሲሆን ክርስቲያኖችን ሲያሰቃዩ ለነበሩት ማርቆስ ኦሬሌዎስና ኮሞዶስ ለተ ባሉት የሮማ ነገሥታት ከጁድ ዓም የክርስቲያኖችን ንጹሕነታቸውን የሚገልጽና ስለ ክርስትና ፃይማኖት ምክንያታዊነትና ትክክለኛነት የሚያብራራ በሳል የሆነ የጥብቅና መጽሐፍ ጽፏል እንዲሁም ሥጋ ሰውነት በትንሣኤ የሚነሣ ስለመሆኑ በእንተ ትን ግኤ ሥጋን ጽፏል ትር ቅዱስ ቴዎፍሎስ ዘአንጾኪያ የተለያዩ የጥብቅናና የሐተታ መጻሕፍትን ጽፏል ቅዱስ ሄሬኔዎስ የልዮነ ቅዱስ ፄሬኔዎስ ብዙ መጻሕፍትን ጽፏል ከእነዚህም በሁሉም ነፋቄዎች ላይ የጻፈው ወጥ መጽሐፍና ለሰ በተለያየ ርእሰ ጉዳዮ ች ይ የተጻፉ ድርሳናት ናቸው ሰጊ ሓመር ለጾ ለቶም ሚፖዝሪ ዱም ከከ በሃመን ፈቃውምቅ በዘመነ ሊቃውንት እጅግ ብዙ መጻሕፍት ተጽፈዋል መጻሕፍት በብዛት እንላ ቫሄ የሆነበት ምክንያትም አ ምእመናን በመብዛታቸው እነርሱን በሚገባ ለማስተማር መናፍቃን በመነሣታቸው መልስ ለመስጠት ቅዱሳት መጻሕፍትንና ክርስትናን ለሚነቅፉ ፈላስፎችና መምለክያነ ጣዖት መልስ ለመስጠት በዘመኑ ለተነ ማኅበራዊ ሃይማኖታዊ ሥነ ምግባራዊ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት በዘመነ ሰማዕታት ያለፉ ሰማዕታትን ሕይወት ለመዘከር በአካል ለመሔድ የማይቻልባቸው ቦታዎች በመልእክት ለማስተማር ለተፈጠሩ ክርክሮች ውሳኑ ለመስጠት ዘመነ ሊቃውንት ዐራት ዓይነት አዋልድ መጻሕፍት የተገኘበት ዘመን ነው መልእክታት የቤተ ክርስቲያን አበው ሊቃውንት ሃይማኖትን የሚያስተምሩ ልዩ መልእክታትን ጽፈዋል ለምሳሌ ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊው ከከ በላይ እእ ታትን ጽፏል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በስደቱ ዘመን ከዓ በላይ መልእክ ታነ ጽፏል እነ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ሌሉችም አባቶች ብዙ መልእክታትን ጽፈዋል ትርጓሜያት በዘመነ ሊቃውንት የተነሠ የቤተ ክርስቲያን አባቶች የቅዱሳት መጻሕ ፍትን መጽሐፍ ቅዱስን ትርጓሜና ምስጢር በማተትና በማብራራት መሠረታዊ አላባቸውንና ይዘታቸውን በመተንተን ብዙ የትርጓሜ ሥራዎችን ሠርተዋል በዚያ ዘመን የተነሥ መናፍቃን በተለይም ግኖስቲኮች መጻሕፍትን ለራሳቸው እያጣመው በመተርጐጉማቸው አበው ሊቃውንት የመጽሐፍ ቅዱስን መጻሕፍት በሚገባ እየተረ ጉሙ አስቀምጠዋል ከታላላቆቹ መተርጉማንም ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ቅዱስ ኤሏፋንዮስ ቅዱስ አምፊሎቅዮስ አባ ሄሮኒመስ ቅዱስ ቄርሎስ ዋና ዋናዎቹ ናቸው ገድላት በዚያ ዘመን የነበሩ አበውን እና እማትን ገድል አበው ሊቃውንት እየጻፉ አስቀምጠዋል ለምሳሌ የብዙዎች ሐዋርያት ገድል ከየቦታው ተሰባስቦ የተጻፈው በዚህ ጊዜ ነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ የብዙዎቹን ሐዋርያት ገድል ጽፎልናል። የአዋልድ መጻሕፍት ዓይነት ከላይ የተለያዩ የአዋልድ መጻሕፍት ዓይነቶችን ያየን ቢሆንም ከላይ ጨምረን በአጠቃላይ አዋልድ መጻሕፍት ሲባል የሚወክሏቸውን መጻሕፍ ለው ጠቅለል አድርን እናያለን ሜ ያልተገለጹትንም ት እንደሜኮተ ለመሮ ልይ ለቶም ሟዛ ኾ ዩም « ሐማ መጻሕፍት እነዚህ ከላይ እንደተገለጹት የቅዱሳት የቀኖናውያት መጻሕ ጉስጠ ምስጢር የሚያስረዱ መጻሕፍት ናቸው በተለይም የቅዱስ ዮሐንስ አፈ የትርጓሜ መጻሕፍት እጅግ በጣም የሚደነቁና ጠቃሚ የሆኑ ናቸው እንዲሁም አትናቴዎስና የቅዱስ ቄርሎስ የሦስቱ የቀጳዶቅያ አባቶች ባስልዮስ ዘቂሣርያ ነርገርዮቦ ዘኑሲስና ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ ትርጓሜዎችም ታላላቅ ሥራዎች ናቸው ነር ፐ የተነጮ የሴሎች አበው ትርጓሜያትም ያሉ ሲሆን ቅዱሳት መጻሕፍትን በሚ ዘኅ ወቅና ለመረዳት እነዚህ ድርሳናት ወሳኝ ናቸው በመናፍቃን ላይ የተጻፉ መጻሕፍት በተለያየ ዘመን የተነሠ መናፍቃን ለሚያነ ቸው የተሳሳቱና አወናባጅ አስተሳሰቦችና እምነቶች መልስ ለመስጠት በየዘመኑ የተነሠ ስ ቶች ብዙ መጻሕፍትን ጽፈዋል ለምሳሌም ቅዱስ አትናቴዎስ በአርዮስ ላይ አባ ጀሮም በሄለቪዲየስ ላይ የእመቤታችንን ዘለዓለማዊ ድንግልና በተመለከተ ለጻፈው አስጸያፊ ነር ሄሬኔዎስ በዘመኑ በነበሩ በሁሉም መናፍቃን ላይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በአ ርየሳውያን ሳይ እና መለኮታዊ ጥበቃን በሚጠራጠሩ ሰዎች ላይ ቅዱስ አውግስቲን በፔላጊዮስ ላይ ቅዱስ ኤሏፋንዮስ በተለያዩ መናፍቃን ላይ ቅዱስ ቄርሎስ በንስጥሮስ ለይ እና ሌሎችም ናቸው ገድላት የአንድን ሰማዕት ወይም ጻድቅ ሕይወት ሥራና ተጋድሎ ዘርዘር ባለ ሁኔታ የያዘ መጽሐፍ «ገድል» ይባላል «ገድል» በክርስትና ሕይወት ከተለያየ አቅጣጫ የሚመጡና የሚገጥሙ ፈተናዎች ጋር የሚደረግ መንፈሳዊ ተጋድሎን የሚያመለክት ነው ሐዋርያው «መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ከአለቆችና ከባለ ሥል ጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዢዎች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካሉ ከክፋት መንፈሳዊያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ» በማለት እንደገለጸው ኤፌጂጸ ስለዚህ ገድ ላት የክርስቶስ አገልጋዮች ከክፉዎች ሰዎችና ከአጋንንት ጋር ያደረጉትን ተጋድሎ የሚገ ልጹ መጻሕፍት ናቸው ገድል የዚያን ጻድቅ ወይም ሰማዕት ዜና ሕይወት ከመነሻው እስከ ፍጻሜው ያሳለፈውን ሕይወት የደረሰበትን ፈተናና እንዴት እንደተወጣው በመጨረሻም ይህን ዓለም ድል አድርጎ ወደ ፈጣሪው የመሄዱን ነገር ያስረዳል ሐዋ ርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ክርስቲያች በላከው መልእክቱ መዕራ ፖፇሀሳያ ሦኑፖሃም ያዝ ድፅሳ ያዳኋጳጂጸለወጨረ ወጋሰ ዳና ድ ሪላጎምጎጎቻ ደፈ ረ ሲል የክርስቶስን ወንጌል ለማስተማር የደረሰበትን መከራ «ገድል» ብሎታል ተሲ እንዲሁም የመከራውን ዓይነጐ በሁለተኛ ቆሮንቶስ መልእክቱ በምዕራፍ ዐሥራ አንድ ላይ ዘርዘር አድርጎ ገልጾታል «በድካም አብዝቼ በመገረፍ አብዝቼ በመታሰር አብዝቼ » ቆሮ በብሉይ ኪዳን ስለነበሩ አባቶች ተጋድሎም በዕብራውያን መልእክቱ ላይ ዘርዝሮ ተናግሮአል ዕብ ምፅፅ። ቡቦ መጻሕ ለይ የራሳቸውን ኑፋቄ ካስገቡ በኋላ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮኻል እንደሚባ እንደገና መልሰው ቤተ ክርስቲያንን ለማሳጣትና ለመንቀና ይህን እንደ አንደ ሰጦ አንደ ፇንገድ ለመጠቀም መሞከራቸው አልቀረም ከዚህም ኃር የቀኖናውያት መጻሕፍት አውነተኛ ልጆች ሰይሆኑ በግንዛቤ ጉድለት ምክንያት አዋልድ መስለው እንዳያሳስቱ ንቃቄ ያስፈልጋል የቤተ ክርስቲያኒቱ የበላይ አካል የሆነው ቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክርስቲያን ናቸው የሚባሉትንና በውስጧ ያሉትን የተለያዩ መጻሕፍት መርምሮ ትክክለ ኞቹን አዋልድ መጻሕፍት የማጽደቅ በቅሰጣና በልዩ ልዩ ምክንያት ችግር ያለባቸውን የማስተካከል ወይም ስህተታቸውን በመግለጥ ቤተ ክርስቲያን የማትቀበላቸው መሆኑን መወሰንና ለምእመናን ማሳወቅ ይጠበቅበታል በዚህ ረገድ ቅዱስ ሲኖዶስ በጣም ብዙ ሥራ ይጠበቅበታል ምእመናንም መሠረታዊውን የቤተ ክርስቲያን ትምህርት በመማ ርና የሁሉም መለኪያ ቀኖና የሆኑትን አሥራው መጻሕፍትን መጽሐፍ ቅዱስን በመ ማር የተለያዩ ድርሳናትን ከመሠረታቸው አንጻር ለመመዘን እንዲችሉ መሆን ይገባቸ ዋል። ይህ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ና ዓተ መሥዋዕት ጉዳይ እንዲህ በዲር የሚታለፍ ነገር አይደለም ነገሩን አብ ረታዊ የሚያደርገው ደግሞ በሌሎች ሆን ቢያንስ የሶርያንና የእስክ ንድርያን አብያተ ክስቲያናት የሚያውቀው አባ ሰላማ የፈጸመው በመሆኑም ነው ታቦታ ትን በሐዲስ ሥርዓት እንዲቀረጹ የብ ሉዩ ታቦትና ጽላት አንድ ሆኖ በዐሥ ርቱ ቃላት ፋንታ ስመ ሥላሴ ስመ ሥጋዌና የእግዚአብሔርን ብሉየ መዋዕል ነት የሚገልጹት አልፋ ዖፆሜጋ ቤት የውጣ እና ቤተ መቅደሱ መታሰቢያ የተ ደረገለት ጻድቅ ስም እንዲቀረጽበት ማድ ረጉና ይህን በመሰለ መንገድ ሕንፃ አብ ያተ ክርስቲያናትን ማስፋፋቱ መሠረታዊ ነገሮች ናቸው ይህም ብቻ አይደለም ይህ ታቦት በመንበር ሆኖ የሐዲስ ኪዳን መሥዋዕት ማክበሪያ የሥጋ ወደሙ መፈ ተቻ በማድረግ በትምህርትና በሥርዓት ብቻ ሳይሆን በመሥዋዕትም ሐዲሱን በብሉዩ ላይ ማነጹ ግሩም ማዕዘን ያሰኘ ዋል ለ ክህነተ ሐዋርያትን በኢትዮጵያ በማምጣቱ አባ ሰላማ ሥርዓተ ቤተ መቅደሱን ብቻ ሳይሆን የመቅደሱን አገልጋይ ካህናቱንም ለክህነተ ሐዋርያት አብቅቷቸዋል ራሱ እንደተናገረው ግዝረትንና ኦሪትን ሁለቱ ንም ቢያገኛቸውም አጥማቂውንና ናዛዚ ውን ቀዳሹንና አቁራቢውን ካህነ ሐዲስ አላገኘም ነበር ስለዚህ ነው ጉዳዩን አስ ረድቶ ሰዎቻችንን ቅስና ያምጡ ሳይል ቅስና ዲቁና የሚሰጠው ጳጳስ ያስፈልገ ናል ያለው በዚሁ መሠረት ራሱ ተልኮ ክህነተ ሐዋርያትን አመጣልን አባ ሰላማን ክህነተ ሐዋርያትን በማም ጣት የቤተ ከርስቲያናችን ማዕዘን የሚያሰ ችት እርሱንም ሆነ ሌሎቹን የሚያስመ ሰግኑ ነገሮች በወቅቱ መታየታቸው ነው በርግጥ ነዘነቱን ክህነተ ሐዋርያት የሚያሰኘው መሠረታዊ ነገር በመንበረ ማርቆስ ከተ ካው አርዮስንም ተከሪክሮ ምላ ካሳጣው ከቅዱሱ ከአትናቴዎስ መምጣቱና ያንንሥ ሥርዓት አለመልቀቱቁ ነው ነዝ ግን ከዚሁ ጋር ሊዘከሩ የሚገባቸው ሁኔታዎ ችም አሉ በአባ ሰላማ ክህነት ሉጵስና ሣምጣት ሊመሰገኑ የሚገባቸው ሪሱ አባ ሰላማ ቅዱስ አትናቴዎስና ኢትዮጵያዋያኑ ነገሥ ታት አብርሃና አጽብሃ ናቸው አብርሃና አጽብሃ ጵጵስና እንዲሥጣ ቢዕኩም የእኛው ተወላጅ ካልሆነ ብለው ከአክሱም ወይም ከኢትዮጵያ ሰው ይሁን አላሉም አባ ሰላማ ደግሞ መልእክታቸውን ይዞ ሰ ዓዝ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መሆን የሚገባት በሶርያ ቤተ ክርስቲያን ሥር ነው ብሉ ወደ ትውልድ ሀገሩ ወደ ጢሮስ ወይም ወደ ዋና ከተማዋ ደማስቆ ካለበለ ዚያም የክርስቲያኖች ሣማዕከል ወደ ነበረ ችው ወደ አንጾኪያ አላመራም የቤተ ክርስቲያንን አንድነት በጽኑ የሚያምን ንጹሕ የወንጌል ሰው በመሆኑ ወደ ቅርቧ ወደ እስክንድርያ ተጓዘ እንጂ ቅዱስ አትናቴዎስም ነገሩን ተረድቶ ጵጵስና እንደ ሚያስፈልጋቸው ዐውቆ ሲኖዶሱን ጠርቶ አወያየ እርሱና በእርሱ ዘመን የነበሩት አበውም በጊዜው የሚየሳስባቸው ዋናው ጉዳይ የቤተ ክርስቲያን መስፋፋት በመሆኑ ራሱን ፍሬምናጦስን መርጠው ሾመው ላኩልን እንጂ «አንተን አናውትህም አትገባም ከእኛ ወገፐኖች ከግብጻውያን መሆን አለበት ብለው አላንገራገሩም በዚህም ሁሉም ሐዋርያ ትን መሰሉ በዘር ሐረግ የሚወርደውን ክህ ነተ ሌዋውያን በስም አጸይፈው በግብር አሽሞንሙነው ውሳጣዊ አዲስ የዘር ግንድን ባለመትከላቸው ክህነቱ ከሐዋርያት ጋር በመያያዙ ብቻ ሳይሆን በግብራቸውም ስለ መሰሉአቸው ክህነተ ሐዋርያትን በማ ምጣት ማዕዘናችን ነው ቢባል አያንሰወም የኋላ ግብጻውያን አባቶች የሚወቀሱትም በዚህ መንገድ ባለመሔዳቸው ነውወ ቅዱሱ አባ ሰላማ ራሱ ተሹሞ መጥቶም እርሱ በጵጵስናው ተሸፍኖ ብቻ አልተቀ መጠም በመጀመሪያ እርሱን ግእዝ ያስ ተማረውን የብሌዩን የአክሱም ሊቀ ካሀ ትን ቀድሞ በጥያቄ መልክ ወንጌልን እን ዳስታወቀው ሁሉ አሁን ተሹሞ እንጸ መጣ አጥምቆ ስሙን ሕዝበ ቀድስ ብ ሰይሞ ኤኢስ ቆጸጳስ አድርጐ የመ ሉሌ ገጽጸ ከዚህም ሁሉ ጋ ፌ ቋና ቅስና ሌሎችንም በማጥመቅና ዲቁና ገዘሆዘ ም ዴዴዴሙሙርርሎዘ መር ፈድ ቶም ሜፖ በመስጠት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን የክሀነት አገልግሎት ከብሉዩ ካህናት በማስጀመር የተከበረ የታፈረና የተወደደ የመቅደስ አገልግሎት እንዲሰጥባት አደረገ እነዚያ ከብሉይ ክህነት ወደ ሐዲስ የመ ጡትም የኪዳኑን የመሥዋዕቱንም የክህ ነቱንም መብለጥ አውቀዋልና አሕዛባዊ ጠባይ በሌለበት ከብሉዩ በበለጠ ንጽሕና ቅድስናና ትጋት ማገልገሉን ተያያዙት ይህንንም በማድረጋቸው ቅዱስ ጳዉሎስ እሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠ ረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እን ደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገል ግሎት አግኝቶአል» ያለውን ቃል ፈጸሙ ዕብ እነዚህ ሁሉ ሊቃውንትም የሐ ዲሱን ማክበር ብቻ ሳይሆን ይህን ፍጹ ጮን ሥርዓትና መሥዋዕት ማቅለልም ምን ያህል አስፈሪ እንደሆነ «የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራሔ ይሞታል የእግዚአብሐርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳ ኑን ደም እንደ ርኩስ ነገር የቆጠረ የጸጋ ውንም መንፈስ ያክፋፋ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል። ኃመሮ ለቦ ለቀም ሚያዝዖ ዓሥ ጨጨጨ ዝጅ አሁን አድዋ አካባቢ አባ ገሪማ ገዳም የሟገኘው የአባ ሰለማ ወንጌል እየተባለ የሚ ጠራው ራሱ የተረጐመውና ይጠቀምበት የነስረውን ሥራው ለዚህ ቋሚ ምስክር ነው ከእርሱ በኋላ የመጡ ተስአቱ ቅዱ ሳንም ግእዝ ተምረው መጻሕፍትን ለመ መለስ የበቁት በዚህ መሠረት ላይ ተነሥ ተው ነው አሁን ለብዙ ጉዳይ የምንጠቀ ምባቸው እነዚህ ፊደላት የአባ ሰላማ መሆ ናቸውንም ስናስብ አባ ሰላማ «ቅዱስ» ብቻ ሳይሆን በሀገሪቴ ታሪክና እድገት ላይም መሠረት የጣለ የሥልጣኔያችን ፋና ወጊ መሆኑንም ያሳየናል ከዚህም ሁሉ በላይ ሀገሪቱን አንድ በማ ድረግ ረገድ ታላቅ አስተዋጽኦ አድርጓል አብርሃ ወአጽብሃን በማማከር ብቻ ሳይሆን ለሕዝቡ ወንጌልን በመስበክ ፍቅርን በማ ስተማር ከሞቃዲሾ እስከ የመን ከኑብያ እስከ ጅቡቲ በአንድነት እንዲኖር በማድ ረግ የሥልጣኔ የዘመናዊ አስተሳሰብ ተጠቃሚሟ አድርጎናል እስካሁን ፅራፊው ሳይጠፍ የሚያገናኘንና የቅርብ ጊዜው የሶሻሊዝም ኮሚኒዝም አስተሳሰብ ሌላ ውም ፓለቲካዊ ጫና ፈጽሞ ሊያጠፋንና ሊለያየን ያልቻለው ይህ አንድነት በአባ ሰላማ የቅድስና ሕይወትና ንጹሕ የወን ጌል ትምህርት የተመሠረተ በመሆኑ ነው ሠ ቤተ ክርስቲያን ኑፋቄ የማይችላት መሆኗን ማሳየቱ አባ ሰሳማ ጵጵስና ሊያመጣ ሲሔድ በእስክንድርያ ማንንም አላገኘም ነበር አባ ቶች ለአውግዞተ አርዮስ ኒቅያ ሔደው ነበርና እነርሱን በዚያው ሆኖ ከጠበቀ በኋላ ነበር ከአትናቴዎስ ሐዋርያዊ ሹመቱን ተቀብሎ የመጣው አባ ሰላማ ጵጵስናውን ይዞ እንደመጣ ቤተ ክርስቲያናችንን ለመውሰድ የተጠ ደረገውን የአርዮሳውያንን ጥረት ያመከነ ታላቅ ሐዋርያ ነው ጌታችን መድኃኒታ ችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስቀደሞ በወንጌል የዝነም ደጆች አይችሏትም» ያለውን ትም ህርት በገቢር ገልጦታልና ማቴ ቿ አርዮሳዊው ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ ቅዱስ አትናቴዎስን ከመንበሩ አሳድዶ በአባ ሰላማ ምትክም አርዮሳዊ ሰው እንዲተ ካበት ለአብርሃ ወአጽብሃ ደብዳቤ ጽፎ ነበር በደብዳቤው የተጠየቁትም አባ ሰላማን ወደ ግብጽ እንዲልኩትና የአርዮስን ትምህርት ተቀብሎ እንዲመለስ ነበር ይህ ሁኔታ ያልተሳካው ግን በአባ ሰላማ ጽኑ የሃይማኖት ሐመር ለፈፉ ጸቀም ። ኢትዮጵያው ያን ከዘጠኙ ቅዱሳን አንዱ የሆኑትን ራመር ልደ ም ጭረርታ ዓሥ ጨመ መመመ ዘሚካኤልን በሥራቸው አረጋዊ አባ ይስሐ ቅንም ገሪማ እንዳሏቸው ሁሉ አባ ሰላማ ካልዕንም መተርጉም ሰሳማ ያሉት መጻሕ ፍትን በመተርጎሙ ነው ስለዚህ በዚህ ጽሑፍም መተርጉም ሰላማ እያልን እንጠ ራዋለን የመተርገም ሰላማ ማዕዘንነት ከዚህ መጻሕ ፍትን ከመተርጉም ጋር የተያየዘ ቢሆንም የተረጉመበት ምንጭም ወሳኙ ነጥብ ነው በአባ ሰላሣ ቀዳማዊ ላይ እንዳየነው የኢ ትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የክርስትና ጥልቅ ግንኙነት ከእስክርድርያ ይልቅ ከሶርያ ጋር ነበር ማለት ይቻላል ከራሱ ከአባ ሰላማ ቀተዳግዊ ጀምር በትምህርት በመጻሕ ፍት ትርጓሜ የምንገናኘው ከሶርያውያን ጋር ነበር በኋላም ዘጠኙ ቅዱሳን ከእነርሱም ጋር የመጡት በማኅበረ ዶጌ የተሰወሩት ሦስት መቶ ቅዱሳን እንዲሁም በየጊዜው የመጡ ብዙዎች ቅዱሳን ከሶርያና ከመካከ ለኛው ምሥራቅ ናቸው በዚህ ምክንያት ብዙ ትምህርቶቻችንና ትውፊቶቻችን ከሶ ርያውያን ጋር የበለጠ ይቀራረባሉ እስከ መተርጉም ሰላማ ድረስ ከግብጽ ጋር የነ በረን ግንኙነት ዲፕሎማስያዊ ነው ማለት ይቻላል እንደተለመደው ሁሉ ጵጵስና ውን ለማግኘትና ጳጳሳትን ለማስመጣት ከፈደረገው ያለፈ ጠንካራ የትምህርት ግንኙነት ነበር ማለት አይቻልምና ስለዚህ ነው የመተርጉም ሰላማ መምጣት ልዩ ሁኔታን የፈጠረው መተርጉም ሰላማ የመጣበት ጊዜ ዮዲት ጉዲት ከፍተኛ ጉዳት ካደረሰች በኋላ ቢሆ ንም ብዙ ኢትዮጵያውያን ቅዱሳንም የተ ነበት ጊዜ ነበር በእርሱ ዘመን ገና ናው እጨጌ ፈልይስ ዘደብረ አስቦ ነበር ይሁን እንጂ በእነ ደብረ ቢዘን ደብረ ሃይቅ ደብረአስቦ ደብረ ሊባኖስ እና ሌሎቹም ገዳማት ታዋቂ ታዋቂ የሆኑ ሌሎች ቅዱሳን የነበሩበትና በዮዲት ወረራ የቀዘቀዘው ስብከተ ወንጌል የተስፋፋበ ትና ገዳማዊ ሕይወት ያበበበት ወቅት ነበር የአባ ሰላማ ካልዕ ማዕዘንነትም የሚነ ሣው ከዚህ ነው አትዮጵያ ውስጥ የነበረ ውን ሕይወትና እንቅስቃሴ መሠረት አድ ርጎ ወደ ቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜ አመራ አባ ሰላማ ብዙ መጻሕፍትን ወደ ግእዝ መልሷል ከተረጐጉሟቸው መጻሕፍት ውስጥ ዋናው ሐዲስ ኪዳን ነው ሐዲስ ኪዳንን ከዐረብኛ ወደ ግእዝ ሲተረጉመው በሒደቱ ለየት ያለ ሁኔታ እንደነበረው ይነገራል ይህም ትርጓሜውን በጥሬው ሳይሆን የራ ሱንም ማብራሪያ በመጨመር የተካሔደ በመ ሆኑ ነው ትርጓሜው በአቀራረቡ አዲስ ቢሆንም በኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ዘንድ ግን እንደ አዲስ ነገር ተወስዶ ይህ ሥራው አልተወደደለትም ነበር ከዚህም በተጨ ማሪ ግብረ ሕማማትን የተረጐ መው አባ ሰላማ ነው ገድለ አበከረዙን ገድለ አዝ ቂር ድርሳነ ገላውዴዎስ ፊልክስዩስ ገድለ ይስሐቅ ገድለ ዮስጦስ ገድለ ኖብ አባ ኖብ ድንግል እየተባለ የሚጠራው ድር ሳነ ያዕቆብ ዘኢየሩሳሌም ድርሳነ ያዕቆብ ዘሥሩግ አስተርእዮቱ ለዕንባቆም ላሃ ማርያም መጽሐፈ ግንዘት እና ሌሎቹም የእርሱ የትርጉም ሥራዎቹ ናቸው ሥር ግው ገጽቋ ከእነዚህ ውስጥ የመጸሕ ፍተ መነኩሳት አካል የሆነው ፊልክስዩስ እና መጽሐፈ ግንዘት በቤተ ክርስቲያን አገል ግሎት ላይ በስፋት የሚገኙ ሲሆኑ ላሃ ማርያም በአንዳንድ የመጻሕፍት ጉባኤ ቤቶች ድርሳነ ያዕቆብ ዘሥሩግ ደግሞ በጸሎት በስፋት የሚታወቅ ሥራ ነው አባ ሰላማ ብቻውን ባይሆን ሌሎቹንም እርሱ እያስተባበረ ያስተረጐማቸው ሌሎች ሥራዎች አሉ ለምሳሌ ያህል ቄርሎስ ፊሳልጉስ የተባሉ መጻሕፍት የእሱ ዘመን ሥራዎች ናቸው ከላይ ስለተጠቀሱት መጻሕፍትና ስለሌሎ ችም የዚያ አካባቢ ትርጉሞች ስለእያንዳ ንዳቸው ራሱን የቻለ ሰፊ ጥናት የሚያስ ፈልግ መሆኑ ባይካድም የትርጉም ሥራ ዎች እንደ መጡና ወደፊትም ለምናየው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሥነ ጽሑፍ እድገት ግን ከፍተኛ ድርሻ እንደሚያ ደርጉ ልንዘልለው የማንችለው ሐቅ ነው በዚህም ጊዜው ክፍተቶች በደንብ ያልተ ሞሉበትና አንዳች አዲስና ጠንካራ እንቅ ስቃሴን የሚጠይቅ እንደነበር መገንዘብ አያዳግትም የካልዕ ሰላማ ማዕዘንነት የአባ ሰላማ ካልዕ ሥራ ለሁለት ነገሮች ማዕዘን ሆኖ አልፏል ማለት ይቻላል በመጀመሪያ የውጭ መጻሕፍትን እንደ አዲስ እንድናገኝ ሲሆን ሁለተኛውና ዋናው ግን በኢትዮጵያ ውስጥ መጻሕፍት እንዲ ዘጋጁ እና አዲስ የሥነ ጽሑፍ ዘርም እን ዲበቅል ማስቻሉ ነው ሀ የትርጉም ሥራን ለማስፋፋት ና ቀደም ብለን እንደገለጽነው ከእስልም መነሣት በኋላ ብዙ የውጭ መጻሕፍ ያገኘነው በአባ ሰላማ ካልዕ ጊዜ ነወ ያሐ ህህጠጠሥሥሑጠብሠጩሠቁሠጠህጭጠጠጠሠክበጠጠ በጸ በጠሠ»ፍፍ ዊጭ መረ ሳደ ታቀም ሟያጋፖ ር ለማ ካልዕ እንደ ቄርሎስና ላሃ አባ ድርሳነ ያዕቆብ ዘኢየሩሳሌም ዓይ ዘ የትምህርት መጻሕፍትን እንድ ነት አስችሎናል ከጸሎት መጻሕፍትም ናገን ንዳሴያትን ግንዘትንና የመሳሰሉ ጥቂ ያመጣልን ቅዱሳንን የሚያስተዋ ን ገድላትንና የፍልስፍና መጻሕፍትንም ፈ ፊሳሎጐስ ያሉትን አስገኝቶልናል እ ከዐሥራው መጻሕፍት በኋላም ም በዚ ተቋረጠ የመጻሕፍት ጅረት እንዲኖር አስችሎናል ለ አዳዲስ ሥራዎችን ለማዘጋጀት የአባ ሰላማ ትልቁ ማዕዘንነቱ ደግሞ የትርጉም ሥራዎቹ ለወጥ ሥራዎች መሠ ረት የጣሉ መሆናቸው ነው የተተረጐ ሙትን ገድለ ቅዱሳን በማየት የብዙ ኢት ዮጵያውያን ገድላት ተዘጋጅተዋል ምን ፉት የዘጠኙ ቅዱሳን በተለይም የአባ አረጋዊ የአባ ገሪማና የአባ ስጳንጠሌዎን ላት ወጥ በሆነ መልኩ የተዘጋጁት ከዚህ ጊዜ በኋላ ነው የሌሎቹም ኢትዮጵያው ያን ቅዱሳን አሁን «ገድል» ብለን የምን ጠራውን መልክ ይዘው እንዲዘጋጁ ትል ቁን በር የከፈተላቸው የአባ ሰላማ መተር ጉም የመጸሕፍት ትርጓሜ ሥራ ነው ማለት ይቻላል ይህን መንገድ ተከትለው የእኛ ሊቃውንት ከዚህ በኋላ እጅግ አስገራሚ ሥራዎችን መሥራት ችለዋል። በእርሱም ሕንፃ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድ ጋል በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በመንፈስ አብራችሁ ትሠራላችሁ እንዳለ ጥንተ መሠረታችን የነቢያት በኋላም የሐዋርያት ከዚያም የሊቃ ውንትና የቅዱሳን ከላይ ያየና ቸውንም የመሰሉ ጠንካራ ሊቃነ ጳጳሳት ትምህርት ነው ኤፌ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የሁለት ሺሕ ለጵጵስና ከበቃ ችበት ደግሞ የ ዓመታት ጉዞዋ ያጋ ጠሟትን ትልልቅ ችግሮቿንና ፈተናዎቿን አልፋ እንዴት እንደተሻገረች በእነዚህ ማዕዘ ናት ታሪክ በጥቂቱ ለመዳሰስ ተሞክሯል እንደ እውነቱ ከሆነ የቤተ ክርስቲያናችንን ታሪክ በሰፊውም ለማጥናት በእነዚህ ሰላማ ዎችም መክፈል ይቻላል እውነትም የታ ሪካችንና የቤተ ክርስቲያናችን የለውጥ ማዕዘ ናት ናቸው ከብ ሉይ ሥርዓት ወደ ሐዲስ በቀዳማይ ሰላማ ተመለስን ከዮዲት ጥፋት በኋላ ደግሞ በመተርጉም ሰላማ የትርጓሜ መሠረትነት እንደገና ቤተ ክርስቲያን ተስ ፋፋች ከዚሁ በኋላ ግን ለረጅም ዓመታት ቤተ ክርስቲያን ተዳከመች ከግራኝ ወረራ ጀምሮ እስከ ዘመነ መሳፍንት ፍጻሜ ድረስ አራት ታላላቅ መከራዎችን አሳለፈች። ከዚሁ በዚ ኮሚቴው የኮፕት ኦርቶዶክስ የሰንበት ትቤቶች ከፍተኛ ኮሚቴ» ተባለ በ የኮሚቴው የሥራ ሪፖርት ታተመ ከላይ የተጠቀሱትና ሌሎች ማኅበራትና የሰንበት ትቤቶች ለግብጽ ቶች አንቅን ሠ ሠራራት ታላቅ አስተዋፅዖ አበርክተዋል በአሁኑ ጊዜ ያለው የወጣ ሇ በ በይፋ የተጀመረው አቡነ ሙሳ የወጣቶች ጸጳስ ሆነው እንደተሾሙ በ ነው ይህ በብፁዕ አቡነ ሙሳ የሚመራው የወጣቶች ጉዳይ ክፍል ዋና ዓላማወ በጉቻለው ሁሌ የወጣቶችን ስሜት ተጋርቶ ጥያቄአቸው ተገቢውን መልስ መስጠት ነው በሁለተኛ ደረጃም ለወጣቱ እምነቱንና ሥርዓቱን የሚያሳውቁ ጽሑፎችን በወጥነት ማቅረብ ነው ይህን ዓላማ ለማሳካትም ወጣቱን የሚመለከቱ ጋዜጦች በክፍሉ ይዘጋጃሉ እነዚህም የቤተ ክርስቲያን ወጣቶች መልእክት ገከሪ ጩ ዐ ከ ክጤዝርከ ሃህዚህ ሁኡ ዕድሜያቸው ከሃያ ዓመት በላይ ለሆኑ ወጣቶች ቅርንጫፎች ክፈክርከ ዕድሜያቸው ከሃያ ዓመት በታች ለሆኑ ወጣቶች የ ቃል መልአክ ገከ ለክ ሠ ለወጣት መሪዎች ው እነዚህ በኤሌክትሮኒክ በሲዲ የሚዘጋጁ ናቸው ልዩ የሆኑ መጻሕፍት ለወጣቶች መሪዎች በየጊዜው ይዘጋጃል መጽሐፍ ቅዱስን ቤተ ክርስቲያንን ማኅበራዊና መንፈሳዊ የሆኑ ጉዳዮችን ነገረ መለኮትን ሥርዓትን ታሪ ክን ዜና አበውንና የተለያዩ የወጣቶች ጉዳዮችን የሚመለከቱ መጽሔቶች በወጣቶች ክፍል ይዘጋጃል በየዓመቱ ዘጠና ዓይነት ያህል መጽሔቶች ይታተማሉ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ በድረ ገጽ በኮምፒዩተር በቪዲዮ በሲዲ ትምህርቶች ይቀርባሉ አሁንም ቢሆኑ ወጣቶቹን ለመታደግ በአእምሮና በሥነ ልቡና ብቁ ለማድረግ ባለው መዋቅራዊ አደረጃጀት የተለያዩ ማኅበራት በወጣቶች ጉዳይ መምሪያ ሥር እየተቋቋሙ በየአጥቢ ያው በሚገኙ ካህናት የበላይ ተቆጣጣሪነት ለቤተ ክርስቲያኒቱ ዕድገትና መጠበቅ በመ ሥራት ላይ ይገኛሉ በሕንድ ቤተ ክርስቲያን የሕንድ ቤተ ክርስቲያን ከአምስቱ ኦሪየንታል አብያተ ክርስቲያናት ግብጽ ኢትዮ ጵያ ሶርያ አርመን ሕንድ መካከል አንጻ ናት ሀገሪቱ ከሁለት መቶ በላይ ለሆኑ ዓመታት በእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ሥር መሆኗ በሀገሪቱ ሥፍር ቁጥር የሌላቸው የእም ነት ዓይነቶች ብዛት ቤተ ክርስቲያኒቱ በከባድ ውጣ ውረድ ውስጥ እንድታልፍ አድር ጓታል በተለይ ማሳንካና በተባለው ግዛት የሚገኙ ምእመናን ክርስትናን ለዚህ ዘመነ ያደረሱት በብዙ ፈተና ውስጥ አልፈው ነው ለዘመናት በሶርያ ቤተ ክርስቲያን ሥር መቆየቷ ከውስጥና ከውጪ ከሚደርሱባት ችግሮች የተነሣ ቤተ ክርስቲያኒቷ የመከ ፋፈል ሁኔታ ቢታይባትም ወጣቱን የምታስተምርባቸው ማኅበራትን አስቀድማ በመመ ሥረቷ ከሞላ ጎደል ልጆቿ ተጨርሰው ከቤቷ እንዳይርቁ ለማድረግ አስችሏታል። የሚለውን ደግሞ እንመልከተው ማኅበር በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበራት በዚህን ወቅት በዚህ ቦታ ተጀመሩ ብሎ ቁርጥ ያለ መልስ ለመስጠት ያዳግታል ይሁን እንጂ የተለያዩ ጉባኤያት ስብሰባዎች ከክርስትና ወደ ኢትዮጵያ መግባት አስቀድሞ ህልውና እንደነበራቸው አንዳንድ ታሪኮች ያስረዳሉ ለአብነትም በአክሱም ዘመነ መንግሥት «ቤተ ቀጢን» በተባለው ቦታ ታላቅ ጉባኤ መኖሩ ይነገራል በእነ አባ ኢየሱስ ሞዐ በሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ተመሥርቶ ከነበረው ትምህርት ቤት ዎችን በአን ተምረው የሚወጡ ተማሪዎች በሄዱበት ሁሉ የሚመሠርቱት ጉባኤ ቤተ ሰ ድነት በማሰባሰብና የቤተ ክርስቲያንን ተልእኮ በአግባቡ በመፈጸም ረገድ ታላቅ አስተ ዋዕኦ ነበረው ከዚህም በተጨማሪ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጉልህና በብዛት የሚ ታወቁት ማኅበራት በጻድቃን በሰማዕታት በቅዱሳን እንዲሁም በመሳእክት ስም ምእመ ናን ተሰባስበው በወር በወሩ ተራ ገብተው እየደገሱ አብረው የሚሳተፉበት ነው ማኅ በሩ የሚሰበሰበው በጌታችን በእመቤታችን በመላእክት በጻድቃንና በሰማዕቃት የመ ታሰቢያ ዕለት ነው ማኅበሩ የሚካሔደው በቤተ ክርስቲያን ዙርያ ወይም በየምእመናን ቤት ነው የእነዚህ ማኅበራት ዓላማ ከጌታችን ምሕረት ቸርነት ለማግኘት እመቤታችን ጻድቃን ሰማዕታት በተሰጣቸው ቃል ኪዳን እንዲያማልዷቸው እርስ በእርስ ለመረዳዳት ፍቅራ ቸውንና አንድነታቸውን ለማጽናት ነው። ቤተ ክርስቲያን በጥምቀት ወልዳ በሥጋ ወደሙ ያሳደገቻቸው ልጆቿን እንኳንስ ቀርበዋት ፈለግና መጠበቅ ከእግዚአብሔር የተሰጣት አደራ ብትና ግዴታቸውን ባለመረዳት ከቤተ ክርስ ያኑ ርቴያትም ቢሆን በገቡበት ገብታ መ ነሁ ይህ አይራ ጸግሞ በሥራ ሊተረጎም የሚችለው ከአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እስከ ጠቅሳ ብቅና የቤተ ክርስቲያንን ሕልውና መ ለው መከታተል ሲቻል ነው ሊያስጠብቅ የሚችሉ የሥራ ሰዎችን መሰየምና ሁለተኛው ችግር ከራሳቸው ከማኅበራቱ ሊመነጭ የሚችል ነው የማኅበራቱ አባላት ሀደ ቤተ ክርስቲያን የሰበሰባቸው የሃይማኖት ጉዳይ ከሆነ በትሕትናና ፍጹም መንፈሳዊነትን በተላበሰ ሰብእና ነገሮችን ችለው ቤተ ክርስቲያን እንድትከታተላቸው ሣድረግ ይጠበቅባቸዋል ይህ ግን እምብዛም አይታይም የሚያሰማራው እረኛ የሌለው መንጋ ባክኖ እንደሚቀረው ሁሉ ያለ መካሪ ያለ ተመልካች የሚመሠረቱ ማኅበራ ትም ፍጻሜያቸው ባክኖ መቅረት ይሆናል በመሆኑም ሰዎች በማኅበራት ተሰባስበው ቤተ ክርስቲያንን ሊያገለግሉ ቢሹ እናት ቤተ ክርስቲያን ባላት የአሠራር ሂደት መሠረት የሚከታተላቸው አካል እንድትመድብላቸው ግፊት ማድረግና ግልጽ የሆነ አሠ ራርን ገንዘብ ማድረግ ይኖርባቸዋል ቃና ለመሐቋጳስም ለሐመታዖምቅ ምንም እንኳን የተለያዩ ማኅበራት ለእናት ቤተ ክርስቲያን ጠቃሚ የሆኑ አገልግሎቶችን ቢሰጡም በአንዳንድ የቤተ ክርስቲያን አካላት በቀና መንፈስ አይታዩም ምክንያቱም በኅብረት ለመሥራት ያላቸው ፍላጐት ማነስ በኅብረት እየተወያዩ መሥራት ቢጀምሩም አለመቀጠል በየራስ ፍላጐትሥራ መጠመድ የየራ ስን ፍላጐት ሳይሆን የጋራውን ዓላማ መሠረት አድርጐ የመሥራት አቅም ማጣት የአቅም ማነስ ብቁ አባላት ዕውቀት አደረጃጀት ገንዘብ ወዘተ ናቸው ለምንም ይሁን በቤተ ክርስቲያኒቱ ጥላ ሥር እንሰባሰብ ያሉትን ማኅበራት ተቀብሎ ብቁና ብርቱ በሆነና በማይዘናጋ ክትትልና ቁጥር ቀርጾ ለቤተ ክርስቲያን አጋርነታቸውን ማጠ ናከር ሲቻል «እንዲህ ሊሆኑ ይችላሉ። » ብሎ መፈረጅና ፊት መንሣት አግባብነት የለውም አንዳንድ አባቶችና አካላት በቤተ ክርስቲያን አካባቢ ለሚመሠረቱ ማኅበራት ቀና አመለካከት እንዳይኖራቸው ሊያደርጉ የሚችሉ በርካታ ምክንያቶች ይኖራሌ የሚከተሉት ነጥቦች ከብዙ በጥቂቱ ሊጠቀሱ ይችሳሉ ሳሓፈው ልምድ በመፉታሃቅ ቀደም ሲል መንፈሳዊ አገልግሎት እንሰጣለን ለቤተ ክርስቲያን ተልእኮ መሳካት የበኩላችንን አስተዋፅዖ እናበረክታለን ብለው ወደ ቤተ ክርስቲያን የቀረቡ በሂደት ግገ የፖለቲካ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ አንዳንድ ወጣቶች ይኖራሉ ይህ አካሔድ በተለደ ባለፈው መንግሥት የመጀመሪያ አምስትና ስድስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ የነበረ ችግር እንደሆነ በወቅቱ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ይሳተፉ የነበሩ አባቶች ያስረዳሉ ከዘ ህ በመነሣት ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚቀርቡ በተለይም የወጣቶች ስብስብ የሆኑ ማኅበሪ ትን የተለየ የተደበቀ ለሀገርም ሆነ ለቤተ ክርስቲያን አስጊ የሆነ ዓላማ እንዳላቸወ በመቁጠር በቀና መንፈስ ተቀብሎ ሥራን ለማሠራት የሚከብዳቸው አባቶች አሉ መር ለይ ላቀም ሚያዝያ ዓም ጨጫጨጫ ጫጫ ጫሙጨጮ»ኣጻ ሥመ መመ ጄ ሽ ደ ዕያመናፍቃጋ ሪሪዕም ዖሃታሣ መናፍቃን ምእመናንን ከእናት ቤተ ክርስቲያን ከመነጠላቸው ባልተናነሰ ሀኋታ አንዳንድ አባቶችና ምእመናን በቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር ለሚሰበሰቡ ወጣቶች መልካም አመለካከት እንዳይኖራቸው አድርገዋል እነዚህ ጭናፍቃን የተለያዬ ሰብሰቦችን ሬፊ ሳቸው አደራጅተውና የሚያስፈልጋቸውን ርዳታ ሰጥተው ወይ ቤተ ክርሰቲያን እንዳ ገቡና ሕዝቡን ከቤተ ክርስቲያን እንዲያወጡ ወይም ቤተ ክርሶቲያኔቱ በሰበዕባቻቸው ማኅበራት መካከል ሠርገው በመግባት ዓላማቸውን በማሰለወጥ ቤተ ክርስቲያኒቴን እንዳለች ለመቆጣጠር በየጊዜው ይተጋሉ በዚህ ሰውር ሥራቸው ሁለት ነገሮን ሠርተዋል በርካታ ወጣቶችን ከእናት ቤተ ክርስቲያናቸው ሰይተዋል ለቤ ክርስቲያኒቱ ተልእኮ መፋጠንና ዕድገት የሚሠሩ ወጣቶች አንዳይታመኑፍ ኦድርገዋል ያ ይፉ ወሬ አንዳንድ አባቶች በቤተ ክርስቲያን ሥር ለሚያገለግሉ የሰንበት ትቤት ወጣቶቹና ሌሎች ማኅበራት ጥሩ አመለካከት እንዳይኖራቸው በማድረግ በኩል ክፉ ወሬ ንልሬህ ሥፍራ አለው እነዚህ ወሬዎች ከመናፍቃን ከአንዳንድ የፖለቲካ ሰሜት ካላቸው ሰዎች ምግባረ ብልሹ ከሆኑና ለቤተ ክርስቲያን ቀናኢ አንደሆኑ ኦድርገው ራሳቸውን ከሚገምቱ ሰዎች ይመነጫሉ እነዚህን ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሟወሩ ክፉ ወሬዎችን ሰዎች በረጋና ፍጹም መንፈሳዊ በሆነ መንገድ ማጣራት ካልለዩ በራሰ ተሳሰቶ በክፉዎች ክፉ ምክር ተታልሎ ቤተ ክርስቲያንን መጉዳት ይከሰታል ደ ለዳሐመረሪቆፖ አንዳንድ አካላት ቤተ ክርስቲያን ወጣቶችን በዕድሜ በ። ብሎ መመርመር ያስፈልጋል የአሠራር ስልቶቻችን መመርያ በመስጠትና ሪፖርት በመቀበል ላይ ብቻ የቆሙ መሆን የለባቸውምፎ መመሪያዎቻችን በቤተ ክርስቲያኒቱ ሥር የሚመሠረቱ ማኅበራ ትን ለሥራ ሊያተጉ ታማኞች እንዲሆኑ የሚያደርጉ ከመናፍቃንና የግል ጥቅም ከሚ ያሳድዱ ሰዎች ሊታደጉ የሚያስችሉ መሆን አለባቸው እነዚህ አሠራሮቻችን ወጥነት ያላቸው ጊዜውንና የቤተ ክርስቲያኒቱ ነገረ ሃይማኖት ያገናዘቡ መሆን ይገባቸዋል ማኅበራት እንደ አንዳንድ ሰንበት ትቤቶቻችን ን ነሻ በመሚያስቆንሩ ቸው በሕገ ልቡና የሠሩትን ሠርተው የተውትን ትተ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ብቅ የሚሉ መሆን የለባሻ ውሃ ያስተሳስራቸው በአባቶች የሚዘረጋላቸው የአሠራር ስልት ከቤተ ክርስቲያን ጋር የሚ ችል መሆን አለበት የዕለት ተዕለት እይታና ክትትል ውስጥ ሊያሰባስባቸው ው እንደታየው በቂ ይህን ለማድረግ ደግሞ በግብጽና በሕንድ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ሰው ኀ ል በጀትና በእምነት በትጋትና በምግባር ፍጹም ኦርቶዶክሳውያን ር ንቀ ቂስ መድቦ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል ይህ በበጀትና በሰው ኀይል ተደራድቶ ላላስ መሪ አካልም እንደ ሌሎቹ አብያተ ክርስቲያናት የሲኖዶስ አባል በሆኑ ሊቀ ጳጳስ ቢመራ መልካም ይሆናል ጋ ማድደራያታፓ በአሁኑ ጊዜ በየአጥቢያው ከሁለትና ከሦስት በላይ የሆኑ ማኅበራት ይገኛሉ እነዚህ ማኅበራት ወይ በሰንበት ትቤት አልያም በስብከተ ወንጌል ሥር ያልታቀፉ የደብሩ ጸቤት እንኳን በውል የማያውቃቸው ሊሆኑ ይችላሉ ለቤተ ክርስቲያን ፍቅር ስላላቸው ብቻ ተሰባስበው ገንዘባቸውን አዋጥተው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን ያስከፍታሉ አዳዲስ አብያተ ክርስቲያናትን ያሠራሉ ስብከተ ወንጌልን ለማስፋፋት ይጥራሉ እነዚህ ማኅበራት ዓላማቸውም ሆነ አገልግሎታቸው የተቀደሰ ቢሆንም ቤተ ክርስቲያን አሠሪ የሆነ የማኅበራት ማደራጃ መዋቅር ቀርጻ ሰው መድባ እነዚህን ማኅበራት በአግባቡ ልትመራቸው የሚያስችል መመሪያ ሊኖራት ይገባል ማኅበራቱን በመጀመሪያ የሰበሰቡት ሰዎች መልካም ዓላማ ይዘው ቢነሥም በጊዜ ሂደት በማኅበሩ መስፋት የተነሣ ለሥጋውያንና ለመናፍቃን ሰለባነት ሊዳረጉ ይችላሉ ይህን የማደራጀት ሥራ ለመሥራት ቤተ ክርስቲያን የአገልጋይ ካህናቶቿን የመል ካም ሕይወት አኗኗር ጊዜን የሚያገናዝቡበት ዕውቀት እንዲኖራቸው በተከታታይ ሥልጠናዎች መቅረጽ አለባት ለዚሁም በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመን በረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ውስጥ የሚሰጠው ሥልጠና መቀጠል አለበት በየቦታው ያሉ ማኅበራትም ቤተ ክርስቲያኒቱ የገንዘብና የሰው ኀይል ዐቅም ለማጎልበት በምታደርገው እንቅስቅሴ ሁሉ ከጎኑ ሊቆሙ ይገባቸዋል መ መታታሷ በአንድ ወቅት የተደራጁ ማኅበራትን በተቀመጠላቸው የአሠራር ስልት መሠረት መጓዛቸውን ለቤተ ክርስቲያኒቱ እምነትና ሥርዓት ታማኝ መሆናቸውን ከመናፍቃን ሠርጎ ገብነት መጽዳታቸውን በዓመት ሳይሆን በየጊዜው መከታተል አለባቸው በክት ትሉ ሂደትም የተገኙ ስሕተቶችን በቀረቤታና በይሉኝታ ወይንም በአፈ ጮሌዎች የብል ጣብልጥ አነጋገር በየዋህነት ከማለፍ ይልቅ ማረም በሂደትም ርምጃ መውሰድ ይገባል ለዚህ የመከታተል ሂደት አስቀድሞ ለእግዚአብሔር የሚኖሩ የሚሠሩ ለቤተ ክርስቲያን ክብር የሚቆሙ በገንዘብ በዘረኝነትና በአብሮ አደግነት የማይታለሉ ካህናትን ማፍራት ተቀዳሚና ዐቢይ ነገር መሆን ይገባዋል መ ዖደጋራ መድረዕያ መፍጠሪ በቤተ ክርስቲያናችን ለአንድ ዓላማ የተሰለፉ ነገር ግን የማይተዋወቁ ከዚህ የተነሣም እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ የጎሪጥ የሚተያዩ ስም የሚጠፋፉ ማኅበራት አሉ በመሠ ረቱ ሐዋርያው እንደተናገረው «አካል ብዙ ብልቶች እንጂ አንድ ብልት አይደለምና» ፅቆሮ ቤተ ክርስቲያንም አንዲት ስትሆን ብዙ ብልቶች ሊኖሯት ግድ ነው። እዚህ ላይ ከፍተኛ ግንዛቤ ልንወስድ የሚገባን መሆኑን ከማሳ ሰቡም በተጨማሪ ልጅን መውለድ ብቻ ሳይሆን ማሳደጉ ከፍተኛ ላፊነት መሆኑን ያሳውቃል ቤተ ክርስቲያናችን ህንንም ከማድረግ በተጨማሪ ልጆች በእድገታ ቸው ቤተ ክርስቲያንን አውቀው እንዲያድጉ በማለት የቄስ ትምህርት ቤት በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት በማቋቋም ፊደል እንዲቆጥሩ መልእክተ ዮሐንስን እንዲ ያነቡ ዳዊት እንዲደግሙ የበለጠ የቤተ ክርስቲያንን ቋንቋ ሥርዓትና አክብሮት እንዲኖራቸው ያደርግ ነበር በአሁን ወቅት ግን ይህ የቤተ ክርስቲያን የረዥም ጊዜ ትምህርት ቤት የለም ስለዚህ ሕፃናት ከቤተ ክርስቲያን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየራቁ ይገኛሉሌ ለአንድ ሕፃን ልጅ ለእድገቱ ከሚያስፈ ልጉት ነገሮች ውስጥ የተመጣጠነ ምግብና ትምህርት ብዙ ጊዜ ሲነገር ብንሰማም የወደ ፊቱን ሕይወት የበለጠ መልክ ለማስያዝ ግን መንፈሳዊ ሕይወታቸው ላይ የምናደ ርገው ጥረት ወሳኝነት አለው ልጆች ሥነ ምግባር ያላቸው ሆነው እንዲያድጉ መን ፈሳዊ ሕይወታቸውን ማሳደግ አስፈላጊ ነው ለዚህ ደግሞ ተቀዳሚ ሓላፊነቱ የወላጆች ነው በእርግጥ በአሁኑ ዘመን ያሉ ወላ ጆች ለልጆቻቸው መንፈሳዊ ሕይወት መቃ ናት ምን ያህል ጥረት ያደርጋሉ። ይወ ቋት የሚለው ነው ሁኔታው በዚህ ከቀ ጠለ ባለውካኒገለልተኛ የስያነ ትውልድ ርርህህ ቁጥር እየጨመርን ለቤተ ክርስቲያንና ለመ ንፈሳዊ ሕይወት የማይጨነቅ ትውልድ እየበዛ ይሔዳል የነገዋ ቤተ ክርስቲያን ተረካቢ ማን ይሆን የሚለውን ጥያቄ አሳ ሳቢ ያደርገዋል የቤተ ክርስቲያንን ድምፅ እየሰማ ማደግ ይገባው የነበረ ትውልድ ለቤተ ክርስቲያን እንግዳ እየሆነ ይታያ ልና ሕፃናቱ አንማርም አንፈልግም ብለው ተናገሩም ነገር ግን ሓላፊነት ያለብን በላጃች ገሃይማዋት አባቶች በአጠቃላይ ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂ ይሆናሉ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙትም የቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች ሕፃናት ቤተ ክርስቲ ያናቸውን እንዳያውቱ ሆነው እያደጉ ነው ለምሳሌ በሰሜን አሄሪካ ያለውን ብንመለ ከት በዚያው በአሄሪካ ኦድገው የአገራቸ ውን ትውልዳቸውን ቋንቋ መናገር የማ ይችሉ ልጆች በከፍተኛ ቁጥር ይገኛሉ በዚያ የምትገነው ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ትም ህርትም ሆነ ቅዳሴ በአማርኛና በግእዝ የሚ ሰጥ ነው እነዚህ ሕፃናት ደግሞ ከእንግ ሊዘኛ ውጭ የሚያውቁት የለም።