Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ህያው ልሳን.pdf


Advertisement
  • word cloud

ህያው ልሳን.pdf
  • Extraction Summary

ሆጮሙጦ በዲያቆን ደሴ ቀለብ ካቲት ዓም አዲስ አበባ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ የግእዝ ቋንቋ ሥነ ጽሑፍ እድገት ግእዙን የሙጥኝ ያለ ነበር በኋላም ቢሆን በዓፄ ሱስንዮስ ከ ዓም ሀገሪቱ እርስ በርሷ በፖለቲካና በሃይማኖት ድልቅልቅ ስትዋጥ ሀገርን አንድ ማድረግ ይችል የነበረውን ነገረክሃይማኖት ለመረዳት ለመወሠን ሊቃውንቱ የግእዝን መጻሕፍት ማገላበጥ ግድ ሆነባቸው የመነጋገሪያ የመከራከሪያ ምሥጢራቸው የሆነው ቅኔም ለልሳነ ግእዝ መስፋፋት ጠቀመ የአብነት ትምህርት ቤቶችም ተስፋፉ ፍጹም የሆነ አንድነትም ታዬ ዛሬስ የሃይማኖት ውዝግቡን የሚፈቱት የተኞቹ እውን መጻሕፍት ይሆኑ። ጩረሩ ትርንጫ መጻሕፍት ውነተገ ስንስት ሰገዳ ስከገዚክብሔር ስምሳክ ኪትዮጵያ ውነተገ ስዋልፅደ በስዓ ህብስተ ከሙንቱ ውሱድ ስገበቡ ጠገጌስ ዮሐገስ ከማንቱ ሸገስት ሰገዳ ስክገዚስብሔር ስምሳከ ቢትዮጵያ ነጠሳ ብዙ ጡኔ ያ በ ውሽተሙከሙንገቱን ሽነዚያደበርከዐ ዶሽክቲ ዶቺ « ውእቶንአማንቱ « ሽነዚህ ሁሱ የሩቅ ጠደም በኅሲና ያስገ ነገር ያደመሰክ።ክቲ ረ መጽኣ ፋፈ እልክቱ ዴ ነበሩ ይእቲ ሀ ሰገድኪ ዉዷሉ ለሊ ሖርነ አላ ሐ አንበብክሙ ዝክቱ መ ቀደሰ ዝንቱ ሠ ሐርክን ልኮን አልኩ አሙንቱ ዝ የሚከተሉትን ወደ ግቨ ተርጉም ፈክርተርጉም ጎበ ልሳነ ግእዝ ያች ልጅ ቆንጆ ናት እነዚያ ኤልሳቤጥና ማርያም ናቸው ያ የወንጌል ተማሪ ነው ይህ መጽሐፍ አዲስ ነው እነዚህ የክርስቶስ አገልጋዮች ናቸው ሰላም።

  • Cosine Similarity

ኩ ዝገቲ ብክሲ ሖረ ኀበ ቢየረሳሴም ይህ ሰው ጠደ ሺኪየረሳስም ዛላደ ዝ ብከክሲ ሖረ ኀበ ኪየሩሳሴም ዛቲ ብከሲት መጽስት ከም ደብረ ታቦር ይቺ ሴትዮ ከደብረታቦር መጣች ዛ ብከሲት መጽስት ከም ደብረ ታቦር ኩ ሰብ ሖሩ ኀበ ደብረ ክርቤ ገሸገ ከነዚህ ሰዎች ጠደ ደብረ ከርቤ ፄዱ ከሳ ደናገስ ቅዱሳት ከማገቱ ሽነዚህ ደናገስ ቅዱሳት ናቸው ነጠሳ ብዙ ዝዝገንቱ ደህ ከ ሽሱ ሽነዚህርፐከ ዛ ዛቲ ደይች « አላ እነዚህ « ላ ሽነዚህ ሁሱ የቅርብን ነገር ያመስክታሱ ዝኩ መምህረ ቅኒ ጡ ኾ ይ ስሰው የቅኔ መምህር ነጡ ዝገቱ « አንትኩ ወለት እኀተ ሙሴ ይእቲ ያቺ ልጅ የሙሴ እህት ናት እንታክቲ አስካለ ማርያም ይእቲ እልኩ ሰብእ ኢትዮጵያዊያን ውእቶሙ አነዚያ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ናቸው ልክቱ አእልኮን ደናግል መጽኣ አምገዳም እነዚያ ደናግል ከገዳም መጡ እልክቶን ነጠላ ብዙ ዝኩዝክቱ ዝለኩያ ከ አልኩ እአልክቱ እነዚያ ከ አንትኩ እንታክቲ ያቺ አእልኮን አልክቶን እነዚያ እነዚህ ደግሞ እንደ ተራ ቁጥር አንድ የሩቅ ነገርን ያመለክሉ መልመጃ አዛምድ አስተፃምር አስተዛምድ ዝኩ አ ሖረት ውእቱ በ ቀደስኪ አን። እፎ ንደርከ እትየ አግዚአብሔር ይሰባሕ አንዴት አደርክ ወንድሜ አግዚአብሔር ይመስገን ትምህርት እፎ ውእቱ ሠናይ ውእቱ ትምህርት እንዴት ነው ጥሩ ነው ማአዜ ውእቱ ዘፈጸምክሙ ፈተናክሙ ዘዮም ወርኅ መቼ ነው ፈተናችሁን የጨረሳችሁት የዛሬ ወር በጽባሕ አይቴ ሖርከ ውእቱ ዘኢረክብኩከ ኀበ ከኒሣ ቤተ ክርስቲያን በማለዳው ያላገኘሁህ የት ሄደህ ነው ወደ ቤተክርስትያን አንሰ በጽባሕ ኀበ ቤተ ምግብካፌ ውእቱ ዘሖርኩ አግዚእ ይባርከ ኩን ትጉህ አኔስ በማለዳ ወደ ካፌ ነበር የፄድኩት ጌታ ይባርክህ ትጉህ ሁን ስምአኒ ዳዕሙ መኑ መፃረ ዮም በይነ ነገረ ማርያም ስማኝ እንጂ ዛሬ ማን አስተማረ ስለ ነገረ ማርያም በየነ ምንት አወ ሎቱ ስብሐት ስለምን አዎ ምስጋና ለሱ ይሁን ኩሉ ሰብአ ቤትከአእምከአቡከአጉከዳኅና ውእቶሙ ኦሆ ለኩልነ ሁሉም ቤተሰቦችህ ደህና ናቸው አሺ ለሁላችን በል ሠናይ ምሴት ጌሰም ንትራከብ በል መልካም ምሽት ነገ እንገናኝ የግእዝ ሥርዓተ ንባብ ከህበርከኪ የግእዝ ሥርዓተ ንባብ ስምንት ናቸው ረዴ እነርሱም ምሳሌ ማንሳት ማናበብ መጣል አለማናበብ ማጥበቅ መዋጥ ማላላት መቁጠር ናቸው ማንሳት ይህ ሥርዓተ ንባብ የቃሉ መጨረሻ ፊደል ሳድስ ከመሆን የተለየ ሆኖ ቃሉ በከፍተኛ ድምፅ የሚነገር ወይም የሚነበብ ማለት ነው ለዚህም ነው ሁሉም የግስ አይነቶች በከፍተኛ ድምፅ እየተነበቡ ተነሽ ናቸው የሚባሉት ነበረ ተቀመጠ ሐበነ ስጠን ተዘከረኒ አስታውሰኝ ውእቱ ነውነበርእአሱ ናቸው ወዘተረፈ አንስት ሖራ ሴቶች ሔዱ ይግበሮ ይሥራው ያጥምቆ ያጥምቀው መጣል ተጣይ ይህ ሥርዓተ ንባብ መጨረሻው ሳድስ ሆኖ የማይነሳ ማለት ምሳሌ ነው ማርያም ሚካኤልኢየሱስ ክርስቶስቤተ መንግሥትቅድስት መቅደስ ወዘተረፈ ማጥበቅ ይህ ሥርዓተ ንባብ ከቃሉ ውስጥ የሚጠብቅ ፊደል ኖሮ ቃሉ ጠብቆ እንዲነበብ የሚያደርግ ነው ምሳሌ ቀደሰ አመሰገነ ሰብሐ አመሠገነ ተዘከሮ አስ። ውሰው ነጸረ ተመለከተ ማላላት ይህ ሥርዐተ ንባብ በቃሉ ውስጥ የሚጠብቅ ፊደል ሳይኖርና ንባቡም ላልቶ ሲነበብ ነው ምሳሌ ቀተለ ገደለ ነበረ ተቀመጠ ኖረ አምለከአመለከ ገብረ ፈጠረ ሠራ ፈጠረ ፈጠረ በአማርኛው ይጠብቃል ማናበብ ይህ ሥርዓተ ንባብ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ቃላት እንደ አንድ ምሳሌ ሆነው ሲናበቡና ን በን ወይም የን ሲያመጡ ነው ቤተክርስቲያን የክርስቲያን ቤት ቤተመቅደስ የማመስገኛ ቤት ትምህርተ ዛይማኖት የሃይማኖት ትምህርት ድንግለ ሙሴ ሠሥራተ ገብርኤል ዜና ሥላሴ ውዳሴ ማርያም ጥዑመ ልሳን ወልደ ኢየሱስ ተዋሕዶ ቃል ዜና ቤተክርስቲያን አለማናበብ ይህ ሥርዓተ ንባብ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ቃላት ራሳቸውን ችለው ሲነበቡ ወይም አንዱ ላንዱ አጎላማሽ ሲሆን ነው ምሳሌ ቅዱስ አምላክ ይባላል እንጂ ቅዱሰ አምላክ አይባልም ድንግል ማርያም መጽአ ወልወልድ መጣ ጳውሎስ ሐዋርያ ኸ መዋጥ መዋጥ ማለት ከቃሉ ውስጥ ያለ ፊደል እንዲሁ ሳይጎላ በውስጠ ታዋቂነት የሚነበብ ነው ከዚህ ላይ ማስተዋል ያለብን ፊደሉ በጽሑፍ ጊዜ ግን ሥርዓቱን ጠብቆ ይፃፋል ምሳሌ ወይን ተብሎ እንጂ ወይን ሕበ ተብሎ አይነበብም ድንግል ከዚህ ላይ ን ተውጣለች ገብር ከዚህ ላይ ደግሞ ብ ተውጣለች ሥለዚህ ገብር ባለሁለት ቀለም ኤልሳዕ ከዚህ ላይ ደግሞ ዕ ትዋጣለች ርኩስ ኩ ተውጣለት ከዚህ ላይ ብዙውን ጊዜ የሚዋጡት ቀለሞች ሲሆኑ መዋጥና አለመዋጣቸው ግን አንደ ንባቡና እንደትርጓሜው ይለያያል መቁጠር ይህ ሥርዓተ ንባብ በአንድ ቃል ውስጥ የሚገኙ ፊደላትን ያለምንም መዋጥ ማንበብ ማለት ነው ምሳሌ ውአቱ ከሚለው ቃል ሁሉም ፊደላት ይነበባሉ እንጂ ሳድሰ ስለሆነች ብቻ የምትዋጥ አይደለችም ይእቲ መላእክትማርያም ማዕከል እህት ትማልም ዮሐንስ አጽፋር ጥፍሮች ስእርት ፀጉር ኤልያስ ብሔር ሀገር እሙንቱ ስብሐት ሐዋርያት መጻሕፍት ህ ትቆጠራለች ከአነዚህ ሥርዓተ ንባቦች በተጨማሪ ሌሉችም አሉ ለምሳሌ ወዳቂና ሰያፍ ሀ ወዳቂ የምንለው ሥርዓተ ንባብ የቃሉ መጨረሻ ፊደል ካዕብ ሳልስ ራብዕ ኀምስና ሳብዕ ሆኖ የማይነሳ አና ቃሉ ሲነበብ የመጨረሻውን ፊደል በመያዝ አንዲወድቅ የሚያደርግ የሥርዓተ ንባብ ዓይነት ነው ምሳሌ ኀቤሁ ወደሱ የዚህ ቃል የመጨረሻ ፊደል ሁ ካዕብ ሲሆን ወዳቂ ነው ነገር ግን አንዳንድ ልዩነቶች አንዳሉ ማወቅ ያስፈልገናልለምሳሌ ውቁሐ የሚለው ነባር አንቀጽ ተነሸ አንጂ ወዳቂ አይደለም እንዲሁም ግሶች በትዕዛዝም ሆነ በሐላፊ ሲመጡ ወዳቂ ናቸው ማለት አንችልም ለምሳሌ ሖሩ ሔዱ ወይም ሑሩ ሒዱ ብንልም ተነሽ እንጂ ወዳቂ አይደለም ለሣልስ ምሳሌ ከይሲ ብእሲ መዋቲ መፃሪ ወዘተርፈ ሲሆኑ ግስ ከሆነ ግን አይወድቅም ምሳሌ ሰአሊ ለነ ቅድስት ከዚህ ላይ ሰአሊ የሚለው ቃል ወዳቂ አይደለም ለራብዕ ምሳሌ አንበሳ ዜና ወዘተረፈ ከዚህ ላይም በግስ የሚነገር ከሆነ አይወድቅም ለምሳሌ አላ አንስት ሖራ አነዚያ ሴቶች ሔዱ ከዚህ ላይ « ሖራ» የሚለው ይነሳል እንጂ አይወድቅም ለጎገምስ ምሳሌ ውዳሴ ቅዳሴ ይባቤ ወዘተረፈ ለሳብዕ ምሳሌ ዶርሆዶር መንበሮ ቀቲሉት ንዑስ አንቀጽ የሆኑት ሁሉ ወዳቂ ናቸው በተጨማሪ ቦዝ አንቀጽ የሆኑ ወዳቂዎች አንዳሉም ማወቅ ያስፈልጋል ነገርግን በግስ ትዕዛዝ ወይም ዘንድ አንቀጽ የሆኑት ሊነሱ እንደሚችሉ መገንዘብ ያስፈልጋል የንባብ ምልክቶች ሁ የማንሳት ምልክት ሁ የመጣል ምልክት የማጥበቅ ምልክት አንዳንድ የግእዝ ግሶች የሚጠብቅ ድምፅ ሲኖራቸው ግማሾቹ የላቸውም ምሳሌ ቀተለ ገደለ ቀደሰ አመሰገነ ትውውቅ ሰላም ለከ አጉየ ወ ሰላም ለከ ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ሰላም ላንተም ወንድሜ መኑ ስምከ አጉየ ወልደ ገብርኤል ውእቱ ስምየ ስምህ ማን ነው ወንድሜ ስሜ ወልደ ገብርኤል ነው ወመኑ ስመ አቡከ ገ ማርያም ውእቱ ስመ አቡየ ያባትህ ስም ማን ነው ያባቴ ስም ገማርያም ነው እስፍንቱ አዝማኒከ አሥራ ወአሐዱ ዕድሜህ ስንት ነው ሀያ አንድ እም አይቴ መጻእከ እም ጎጃም ከየት መጣህ ከጎጃም ግብር እፎ ውእቱ ሚመ ኢይብል ሥራ እንዴት ነው ምንም አይል አስኩ ነዓ ነሑር ኀበ ቤተ እግዚአብሔር አስኪ ና ወደ ቤተክርስቲያን እንሂድ ሕይወት እፎ ውእቱ ሕይወት እንዴት ነው አሉ አብያዒከ ውእቶሙ አነዚህ ጓደኞችህ ናቸው አይቲ ብሔሮሙ የት ነው ሀገራቸው ትትሜህርኑ ትምህርተ ዘመነዌ የዘመናዊ ትምህርት ትማራለህ አይቴ ውእቱ ቤተ ትምህርትክከ ትምህርት ቤትህ የት ነው ስፍነ አመተ በጻሕከ ስንተኛ ዓመት ደረስክ ተአምርኑ ትምህርተ ዛሃይማኖትከ ወ ሀገርከ ትፍስሕትየ ውእቱ ይዶስታዬ ነው ሠናይ ውአቱ ጥሩ ነው አወ አዎ ጠ አም ሲዳሞ ወዝኩሰ እም ወሎ ይህ ከሲዳሞ ነው ያ ደግሞ ከወሉ አወ እትሜሀር አነ ትምህርተ ዘመነዌ አም የዘመናዊ ትምህርት እማራለሁ ኪሎ ውእቱ ቤተ ትምህርትየ ኪሎ ነው ትምህርት ቤቴ ሰልሰ አመተ በጻሕኩ ዓመት ሆኖኛል ምንት ውእቱ ትምህርተ ሀገርየ የሀይማኖትህ እና የሀገርህን ትምህርት ታውቃለህ የሀገሬ ትምህርት ምን ነው ንባብ ድጓ ጾመ ድጓ ግእዝ ቅኔ ይትበሀሉ ባብ ድጓ ጾመ ድጓ ይባላሉ በል አግዚአ የሀብከ ጽንአቶ ወይክስት ለከ በል ጌታ ፅናትን ይስጥህ ይግለፅልህም ግሥ አርዕስት ነኮ ለአሉሰ አእአምሮሙ ቀዲሙ እነሱን ቀድሞ አውቃቸዋለሁ አሜን ይሁን ይደረግልኝ የግሥ አርፅስት ማለት ለሌሎች ግሶች መሠረት በመሆን የሚከተሏቸው ግሶች የእነርሱን የአወራረድ ባህሪ የሚከተሉ እና በአቀማመጣቸው የሚመስሏቸው ናቸው ይሁን እንጂ አነዚህ ሁሉ ግልፅ የሚሆኑት በዝርዝር ሥንመለከታቸው በመሆኑ በመጀመሪያ ግር ሊለን አይገባም የሆነው ሆኖ ለግስ ርባታ መሠረት መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም የታወቁት የግስ አርዕስታት ስምንት ናቸው እያንዳንዳቸውም የየራሳቸው ሠራዊት አላቸው ቀተለ ገብረ ባረከ ብህለ ቀደሰ አእመረ ጫመ ቀመ እርባ ግስ እህ «በከኪ ከርከ ጳ ዐርክሃሆ በመጀመሪያ ግን አንድ በአንድ የስምንቱን ግሶች ቀለማት ብዛትና ዓይነት አንባቢው ማስተዋል ይገባዋል ቀተለ ፍፁም ግአዝ ሆኖ የላላ ቀደሰ ፍፁም ግእዝ ሆኖ የጠበቀ ገብረ ግአዝ ሳድስ ግዕዝ ሆኖ የላላ አእመረ ግአዝ ሳድስ ግዕዝ ሆኖ የላላ ባረከ ራብዕ ግዕዝ ግዕዝ ሆኖ የላላ ጫመ ኀምስ ግእዝ ሆኖ የላላ ብህለ ሳድስ ሳድስ ግዕዝ ሆኖ የላላ ቆመ ሳብዕ ግእዝ ሆኖ የላላ ማንኛውም የቀዳማይ አንቀፅ ግስ ሁሉ ተነሽ መሆኑን በሥርዓተ ንባብ ላይ አይተናል ቀተለ ገደለ ሐላፊ ቀዳማይ አንቀፅ ይቀትል ይገድላል ክከርፁ ካልአይ ትንቢት ወይም በ ያሁን ጊዜ ይቅትል ይገድል ዘንድ ዘንድ አንቀፅ ቀቲል ቀቲሎት መግደል ከ እ ዉከ ንዑስ አንቀፅ ቀታሊ የገደለ ቅጽል ላበፀርከህ ቀታልያን የገደሉ ወንዶች ቅጽል ሲበዛ ቀታሊተ የገደለች ለሴት ቅጽል ሲሆን ቀታልያት የገደሉ ለብዙ ሴቶች ቅጽል ሲሆን ቅቱል የተገደለ ቅጽል ሏበርከህ ቀታሊ ገዳይ ስም ሲሆን ቀትል ውጊያ ጥሬ ዘር ቅትለት አገዳደል ሳቢዘር በ ቀተለ ምሳሌ አንሰራና ሌሎችን አንዴት አእንዳሚወርዱ ካየን በኋላ ሌሎችን በራሳችን መሥራት እንችላለን ምሳሌ አነ ቀተልኩ እኔ ገደልኩ አነ አቀትል እኔ አገድላለሁ አነ አቅትል እገድል ዘንድ ዘንድ አንቀፅ አነ እቅትል ልግደል ትዕዛዝ አንተ ቀተልከ አንተ ገደልክ አንቲ ቀተልኪ ገደልሽ አንተ ትቀትል አንተ ትገድላለህ አንቲ ትቀትሊ ትገድያለሽ አንተ ቅትል አንተ ግደል አንቲ ትቅትሊ ትገድይ ዘንድ ንህነ ቀተልነ ገደልን አንቲ ቅትሊ ግደዬ ንህነ ንቀትል እንገድላለን አንትን ቀተልክን ገደላችሁ ሴ ንህነ ንቅትል እንገድል ዘንድ አንትን ትቀትል ትገድላላችሁ ሴ ንህነ ንቅትል እንግደል አንትን ትቅትል ትገድሉ ዘንድ ሴ አንትሙ ቀተልክሙ ገደላችሁ ወ አንትን ቅትል ግደሉ ሴ አንትሙ ትቀትሉ ትገድላላችሁወ ውእቶሙ ቀተሉ ገደሉ ወ አንትሙ ትቅትሉ ትገድሉ ዘንድወ ውእቶሙ ይቀትሉ ይገድላሉወ አንትሙ ቅትሉ ግደሉወ ውእቶሙ ይቅትሉ ይገድሉ ዘንድወ ውእቱ ቀተለ ገደለ ውአቶሙ ይቅትሉ ይግደሉወ ውእቱ ይቀትል ይገድላል ይእቲ ቀተለት ገደለች ውእቱ ይቅትል ይገድል ዘንድ ይእቲ ትቀትል ትገድላለች ውእቱ ይቅትል ይግደል ይእቲ ትቅትል ትግደል ዘንድ ሴ ውእቶን ቀተላ ገደሉ ሴ ይእቲ ትቅትል ትግደል ውእቶን ይቅትላ ይገድላሉ ሴ ውእቶን ይቅትላ ይገድሉ ዘንድ ሴ ውእቶቱን ይቅትላ ይግደሉ ሴ ማስታወሻ ሀ የትንቢት ከክሼ እና የአሁን ጊዜ መ በግእዝ አንድ ዓይነት የግሥ አወራረድ አገባብ አላቸው ለ ዘንድ አንቀጽና ትፅዛዝ አንቀጽም አንዲሁ አንድ ዓይነት ናቸው ሐ የአእግዝ ግሶች ርባታቸውን የሚጀምሩት በቀዳማይ አንቀጽ ነው ቀተለን የሚመስሉ ግሶች ነበረ ወረደ ወዘተ ናቸው ነገር ግን አወራረዳቸው ከቀተለ ሊለዩ ስለሚችሉ ማስተዋል ያስፈልጋል ምሳሌ ወረደ ይወርድ ይረድ ቀደሰ አመሰገነ ገብረ ሠራ ፈጠረ ይቄድስ ያመስግን ይገብር ይሠራል ይቀድስ ያመሰግን ዘንድ ይግበር ይሠራ ዘንድ ይቀድስ ያመስግን ይግበር ይሥራ ሩ ቀድሶ ቀድሶት ማመስገን ገቢር ገቢሮት መሥራት ቀዳሲ ያመሰገነ ገባሪ የሠራ ቀዳስያን ያመሰገኑ ገባሪያን የሠሩ ቀዳሲት ያመሰገነች ገባሪት የሠራች ቀዳስያት ያመሰገኑ ሴ ገባሪያት የሠሩ ሴ ቅዱስ ምስጉን ግቡር የተሠራ ቀዳሲ አመስጋኝ ገባሪ ሠሪ ቅዳሴ ምስጋና ግብር ሥራ መቅደስ ማመስገኛ ግብረት አሠራር አደራረግ ቅድስት የተመሰገነች ምግባር በጎ ሥራ ተግባር ሥራ አንደ ቀደሰ የሚረቡ ግሶች ሰብሐ ጸለየ ናቸው እንደ ገብረ የሚረቡ ግሶች ሠምረ ኀብረ ነጽሐ ወዘተ ናቸው አእመረ አወቀ ባረከ ባረከ የአምር ያውቃል ይባርክ ይባርካል ያአምር ያውቅ ዘንድ ይባርክ ይባርክ ዘንድ ያአምር ይወቅ ይባርክ ይባርክ አእምሮ አእምሮት ማወቅ ባርኮ ባርኮት መባረክ አእማሪ ያወቀ ባራኪ የባረከ አእማርያን ያወቁ ወ ባራክያን የባረኩ አእማሪት ያወቀች ባራኪት የባረከች አእማርያት ያወቁ ሴ ባራክያት የባረኩ ሴ አሙር የታወቀ ቡሩክ የተባረከ አአእማሪ አዋቂ ባራኪ የሚባርክ ማአምር የሚያውቅ ቡራኬ ቡራኬ አእምሮ እውቀት በረከት በረከት አእመረን የሚመስሉ አጥረየ አመንተወ አመክነየ አመድበለና የመሳሰሉት ናቸው ሩ እንደ ባረከ የሚረቡ ማህረከ ዓመወ ሳቀየ ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው ሜጫሜመ ሾመ ብሀለ አለ ይሠይም ይሾማል ይብህል ይላል ይሣም ይሾም ዘንድ ይብፃል ይል ዘንድ ይሚም ያሹም ይብሃል ይበል ሩ ሠይም ሠይሞት መሾም ብሂል ብሂሎትማለት ሠያሚ የሾመ ባህሊ ያለ ሠያምያን የሾሙ ባህልያን ያሉ ሠያሚት የሾመች ባህሊት ያለች ሠያምያት የሾሙ ሴ ባህሊያት ያሉ ሴ ሥዩም የተሾመ ብሁል የተባለ ሠያሚ ሺሚ ባፃሊ የሚል ሚመት ሹመት ባህል አባባል ሩ መን የሚመስሉ ጌሰ ዜነወ የመሳሰሉት ናቸው ሩ ዝሠቋን የሚመስሉ ጥቂቶቹ ውህዘ ሥህወ ጥዕየ ናቸው ቆመ ቆመ ይቀውም ይቆማል ይቁም ይቆም ዘንድ ይቁም ይቁም ሩሩ ቀዊም ቀዊሞት መቆም ቀዋሚ የሚቆም ቀዋምያን የሚቆሙ ቀዋሚት የምትቆም ቀዋምያት የሚቆሙ ሴ ቅውም የሚቆም ቀዋሚ ቋሚ ቂመት ቁመት ሩ ቆመን የሚመስል ሖረ ሞርቅሐ ላጠ ወዘተ ናቸው ማስታወሻ የቆሙ የቆመች ያመሰገኑ ያመሰገነች የምንለው ግሥ በቀዳማይ በሃላፊ ስለረባ እና ቅጽሎች እንደመሆናቸው ሁሉ የ የሚለውን ፊደል ለማመልከት ነው እንጂ ምን ጊዜም ለፃላፊ ወይም ለትንቢት ተብሎ ቅጽልን መከፋፈል አይደለም ዘቆመት ስንልም ትርጉሙ ቀዋሚ ከሚለው ጋር አንድ ነው የቆመች ቋሚ ማለት ነውና ሕገ ወጥ አካፄድ ያላቸው ግሶች በሀሃ ቀዳማይ ካልአይ ዘንድ ትእዛዝ ወሀበ ሰጠ ይውህብ ይሁብ የሀብ የሀብ ክህለ ቻለ ይክል ይክህል ይክሀል ይክሀል ብህለ አለ ይብል ይበል ይበል ይቤ አለ ይብል ይበል ይበል ርእየ አየ ይርኢ ይርአይ ይርኢ ይርእዩ ወድቀ ወደቀ ይወድቅ ይደቅ ይደቅ ድርጊቱ በመካሄድ ላለ ከህህነገር መጠቀም የምንችለው በካልአይ ነው ምሳሌ ይመጽእ ውእቱ እንዘ ይመጽእ ውእቱ አየመጣ ነው ሊመጣ ነው አገባቦች ዐበ ርከቢ አቢይ አገባብ አገባቦች ማለት ብቻቸውን ሊነበቡ የማይችሉ መስተዋድዶች ናቸው እነዚህም እስመ አምጣነ አኮኑ ር እመ ቢሆንም እስከ እንዘ ሲስ አመ ጊዜ ሶበ ጊዜ አንተ ዘ እለ የ ወእና የመሳሰሉት ናቸው ደቂቅ አገባብ ውስተ ውስጥ ምስለ ጋር ዓዲ ገና እንከ ከንግዲህ ንዑስ አገባብ እም ን በ ለ ን ግስ ላይ የሚያርፉ አገባቦች ተስማሚ ቃላት ሀ ከቀዳማይና ከካልአይ አንቀጽ ላይ ብቻ የሚያርፉ አገባቦች ምሳሌ ሶበ አመ ጊዜ ሶበ ሰዓተ ዕለት ጊዜ አምጣነ አኮነ እስመ እና ስለ አንዘ አመ ዘ እንተ አምሳለ ህየንተ አርአያ መጠነ ከመ ኀበ መንግለ ሶበ ተሰቅለ ክርስቶስ ጸልመ ፀሐይ ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ፀሐይ ጨለመ ይወድቅ ይትነሳእ ዛቲ ብእሲት እንተ ወለደት ወልደ አኅትየ ይእቲ ያቺ ወንድ ልጅ የወለደች ሴት እህቴ ናት አበው አለ መሀሩ ሃይማኖት ቅዱሳን ውእቶሙ ተነበዩ ነቢያት ከመ ይትወለድ ክርስቶስ ነቢያት ክርስቶስ እንዲወለድ ትንቢት ተናገሩ አመ ይመጽእ ክርስቶስ በግርማ መንግስቱ ትርዕድ ምድር ህየንተ ክብረ ጴጥሮስ ከብረ ጳውሎስ ርእዩ መጠነ ገብረ ላቲ ተአምረ ውእቱ ይስሐቅ እንዘ ትበኪ እህቱ ያነግህ እንዘ ኢይነውም አፎ ታነብብ እንዘ ኢትሜሀር አፎነ ይከውን ሊተ ዝንቱ እንዘ ኢየአምር ብእሴ ኖመ ወልድየ አምጣነ ደክመ ሰብሐ አቡየ ፈጥሪሁ አኮኑ ሰምዐ ጸሉቶ ጸልመ ፀሐይ ሶበ ክርስቶስ ተሰቅለ ጸልመ ፀሐይ አመ ክርስቶስ ተሰቅለ ይትፌስሑ ጻድቃን አመ ክርስቶስ ይመጽእ ተሐዝን አም አመ ወልዳ ይመውት ዛቲ ብእሲት አንተ ወልደት ወልደ እኅትየ ይእቲ አበው አለ ሃይማኖተ መሀሩ ቅዱሳን ውእቶሙ አበው እለ በሌሊት ይተግሁ ይነውሙ በመዓልት ርኢኩ ብእሴ እንዘ በጾም ይበልዕ ውእቱ ይስሐቅ እንዘ እኅቱ ትበኪ ከዘንድ አንቀጽ ላይ የሚያርፉ አገባቦች እና ሌሎችም ከነዝርዝራቸው ምሳሌ ከመ እንደ ል ዘንድ ከዘንድ አንቀጽ ጋር እምቅድመ አፍራሽ ሳ ሳይመጣ ሳይሄፄድ እንበለ አፍራሽ ሳ ሳይመጣ ሳይሄድ ሖረ ኀበ አሕዛብ ከመይንግር ምሕረቶ ለእግዚአብሔር አምላክነ የአግዚአብሔርን ምሕረት እንዲነግር የአግዚአብሔርን ምሕረት ሊነግር የአግዚአብሔርን ምሕረት ይነግር ዘንድ ጸልዩ ኀቤሁ ከመትረክቡ ዘትፈቅዱ መኑ ውእቱ እግዚእ ከመ ንአመን ቦቱ አምቅድመ ይትወለድ አብረፃም ሀሉኩ አነ ነበረት ዘመናት ብዙኃት እንበለ ታእምር ረኀበ አገባቦችን በመዘርዘር መጠቀም ይቻላል እም ከ እመፄኒየብበኔአምኔክሙከአናንተ አምኔሆመከእነሱ ምሥለ ጋር ምስሌየከኔ ጋር ምስሌክመከእናንተ ጋር ምሥሌሆመሙ ከነሥ ጋር በአንተ ስለ በአንቲአየስለእኔ በአንቲአክመስለናንተ በእንቲአሆመ ስለአነሱ ህየንተ ፈንታ ስለ ህየንቴየ ስለኔ ፈንታ ህየንቴክሙ ስለ አናንተ ህየንቲአሆሙ ስለአነሱ የሌሎች ተስማሚ ቃላት ትርጉማቸው ወ እና ወ ከግሥ ጋር የሚገባበት ጊዜ አለውምሳሌ ወሖረነገር ግን ግሥን ይለውጠዋል ማለት አይደለም ወም ወ በሁለት ግሦች መሃል ሲገባ የነገሩን አወንታዊነት ይጠብቃል ወይም ያጎለብታል ምሳሌ ተሰብአ ወተሠገወ ተሠብአ ማለት ሰው ሆነ ተሠገወ ማለት ሰው ሆነ ሂ ም አና ኒ ትራስ ማለት የንባቡን ቃና ላለማበላሸት ምሳሌ ውእቱኒ ኬ ውእቱኬ ነገር ግን እንደ ም ሊሆኑ ይችላሉ አይ ምንት ሚ ኦ በምን ብዛል ማለት ምንታት አያት ምኖች በበ አይ ማናቸው ለንየ አያት ማናቸው መሂኒም አይቴ ወዴት ዮም ዛሬ ማእዜ መቼ ወትረ ዘልፈ ሁል ጊዜ አፎ እንዴት ዝየ በዚህ በዚያ በእፎ ለምን ህየ በዚህ በዚያ አሌ አ ወይ ወየ ናሁ ነዋ እነሆ ባሕቱ ነገር ግን ነየ እነሆኝ እመ አመ ወይም እስኩ እስኪ እንጋ አንዳኢ እንጃ ፅንቋፅ ጥቀ ስንኳ አመ አሜን አሜን አሜን ሰ ሳስ ማ ነዓ ና ንስቲትሕዳጥሕቀ ትንሽ ሀብ ህንባ እንካ ጥቀ እጅግ አንቢ እምቢ ፅሚተ ቀስ ብሎ አንቋፅ እሰይ አበጀ ቅድም ፊት ኩሉ ሁሉ እንዘ እየ ሰ ሳስ አመ ለ ባብ ዳዕፅሙአላ አንበለ ያለ ሳይቀር ባሕቱ እንጂ ነገር ግን ዘ እንተ እለ ለ የተባሉት አነዚህ አገባቦች ዘርና አያያዥ ይባላሉ ከ ለ ውጭ ያሉት ሦስቱ ዘርፍ ደፊ ሊሆኑ ይችላሉ የዘርፍ ደፊም ሆነ የዘርፍ አያያዥ ዓላማ የ የሚል ትርጉምን ለማምጣት ነው ምሳሌ በ ለ ሲገኝ በ ዘ ሲገኝ በተናባቢ ሲገኝ ወልዳ ለማርያም ወልድ ዘማርያም ወልደ ማርያም የማርያም ልጅጀ ሩ በተናባቢ ጊዜ የተናባቢው መሪ የሚሆነው ቃል መድረሻው ሳድስ እንደሆነ ወልድ ሳድሱ ወደ ግእዝ ይለወጣል ይህ ሕግ ከተሳቢ ህግ የለየው ተሳቢው የሚጎላ ድምፅ ሲኖረው የተናባቢው መሪ የሚነሳ ድምፅ የሌለው በመሆኑ ነው የተናባቢው መሪና ዘርፍ እንደ አንድ ቃል አብረው መነበብ አለባቸው በተናባቢ ጊዜ ዘርፉ ምንም ለውጥ አይደርስበትም አብረዛም ብአሴ እግዚአብሔር ውእቱ መኑ ውእቱ ጸሐፌ ትእዛዝ ዘንጉሥ ሕግ በተናባቢ ጊዜ የተናባቢው መሪ የሚሆነው ቃል መድረሻው ሣልስ እንደሆነ ብአሲጸሐፊ ወራሲ ቀታሊ ሰባኪ ወዘተ ሕግ ሌሎች ቃላት የተናባቢ መሪ ሲሆኑ ምንም ዓይነት ለውጥ አይደርስባቸውም ናቧ ደብተራ ዘኦሪት ደብተራ ኦሪት ሠረገላ ዘኤልያስ ሠረገላ ኤልያስ ዝማሬ ዘመላእክት ዝማሬ መላእክት ውዳሴ ዘማርያም ውዳሴ ማርያም ዶርሆ ዘመስተገብር ዶርሆ መስተገብር ከበሮ ዘማኅሌት ከበሮ ማኅሌት ዘርፍ አያያዥ ዘርፍ ደፊ ወልድ ዘዮሐንስ ዘዮሐንስ ወልድ ትጉህ ውእቱ ቤት ዘአቡየ ዐቢይ ውእቱ ዘአቡየ ቤት ዐቢይ ውእቱ ዘርፍ አያያፐች በስም ላይ ምሳሌ ወልድ ዘአቡነ አጉነ ውእቱ አም እንተ ያዕቆብ አኃት አለ ዚአየ ሠናይት አማንቱ አኃት አለ የሁዳ የሐውራ ውሰተ ቤተ ምኩራብ አኃው ዘ ዮሴፍ ፈያታውያን ውእቶሙ ግስ ላይ ሩ ተባእታይ ነጠላ በዚህ ጊዜ ጾታና ቁጥሩ አንደላይኛው ይጠብቃል አገባቦቹ ዘ እንተ እለ የሚያርፉበት ግስ ግን ሁል ጊዜም ቀዳማይ አንቀጽ ወይም ካልአይ አንቀጽ መሆን አለበት ሌሎች አንቀጾች ላይም አያርፉም ወልድ ዘ ወልድ ዘመጽአ ወልድ ዘሞተ ወልድ ዘይመጽእ ወልድ ዘይመውት ቤት ዘ ቤት ዘተሐንጸ ቤት ዘይትሐደስ አብ ዘ አብ ዘመሀረ ወንጌል አብ ዘይዴሉ አጉ ዘ አእጉ ዘ ያፈቅር እጉሆ እጉ ዘይሜህር አነስታይ ነጠላ ወለት እንተ ወለት እንተ ፈርሀት ወለት እንተ ትሥሐቅ ወለት ዘፈርሀት ወለት ዘትሥሕቅ አዋልድ አለ አዋልድ አለ ይዘፍና አዋልድ አለይሠንያ ዘ አዋልድ ዘይዘፍራ አዋልድ ዘይገብራ ማዕኃታወሻ ሀ ዘ የምንጠቀመው ለነጠላና ለብዙ ቁጥር ሲሆን እንተ ግን ለነጠላ ቁጥር እንጂ ለብዙ አንጠቀምበትም አለ ደግሞ ለነጠላ ቁጥር አይሆንም ለ ለ ብዙ ጊዜ የሚያገለግለው በተጠቃሽነት ነው ምሳሌ ቤታ ለሰሉሜ ወልዱ ለአዳም ላ ዘ ውአቱ ምሳሌ ዘመጽአ የመጣ ተብሎ ይተረጎማል ስለዚህ ዘ ማሰሪያ ሊሆን ይችላል ማለት ነው ተውሳከ ግስ ላበከ ተውሳከ ግስ ማለት ግስን የሚያጎለምስ ማለት ነው ለምሳሌ በእንግሊዝኛው ሃሃ ኳክ ር ዐዥ የተሠመረባቸው ቃላት ተውሳክ ግሶች ናቸው በግአዙ ትማልም ትናንት ጌሰም ነገ እና ዘልፈ ወትረዮም ተውሳከ ግሶች ናቸው ምሳሌ አነ አመጽአ ጌሰም አንተ ትገይስ ወትረ ኀበ ቤተክርስቲያን በግአዝ ቋንቋ ሳድስ የሆኑትን ቃላት በመለወጥ በወደከ የሚሉትን ቃላት ማምጣት ይቻላል ምሳሌ ዐርገ ሰማየ ወደ ሰማይ አረገ ዐርገ ውስተ ሰማይ ወሖረ ብሔረ ወደ ሀገር ሄደ ወሖረ ኀበ ብሔሩ ሖረት ብሔረ ርጉቀ ወደ እሩቅ ሀገር ፄደች ወሖረት ኀበ ብሔር ርቅ ማስታወሻ አንድ ቃል ከተለወጠ ከጎኑ ያለው ተስማሚው ቃል ይለወጣል ስለዚህ የመጨረሻ ፊደሎችን በመቀየር ወደ በ ከ የሚል ትርጉም ልናመጣ እንችላለን ማለት ነው ምሳሌ ሖረ ሀገረወደ ሀገር ሔደ ሖረ ኀበ ሀገር ሩ ካዕብንም ወደ ሳብዕ በመቀየር ወደ የሚል ቃል ማምጣት እንችላለን ምሳሌ ቤቱ ቤቶ ወሖረ ቤቶ ወደ ቤቱ ሄደ ስለዚህ የሚከተሉትን በደንብ ለመገንዘብ እንሞክር ወአኀዙ ኪያሁ ይእተ ሰዓተ ወአኀዙ ኪያሁ በይእቲ ሰዓት ይገብር ግብሮ መዓልተ ወሌሊተ ይገብር ግብሮ በመዓልት ወበሌሊት ጸሊ ኀበ አቡከ ሰማያዊ ኅቡአ ጸሊ ኀበ አቡከ ሰማያዊ በኅቡእ ውእቱ ጦረ ቤቶ ውእቱ ሖረ ገኀበ ቤቱ ወእንዘ ይነብር ዐውደ ወእንዘ ይነብር በዐውድ አሉታ በግእዝ ቋንቋ አነጋገር አፍራሽ የሚሆኑ ፊደሉች አልቦ ኢ አኮ ሐሰ ናቸው አልቦ ሥእ ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል ተመሳሳይ ነው ትርጉሙም የለም ማለት ቦ አለአልቦ የለም ምሳሌ ሀ አልቦ ዘመድ በጊዜ መከራ በመከራ ጊዜ ዘመድ የለም ለ አልቦ ብአሲ ዘይታመን በዘመንነ በዘመናችን የሚታመን ሰው የለም ሐ ለእሉ ነዳያን አልቦሙ ዘመድ ለነዚያ ድሆች ዘመድ የላቸውም መ ርኅቡ ሕጻናት ወአልቦ ዘይበልዑ ህፃናት ተራቡ የሚበሉትም የለም ሠ አልብየ ዘመድ ዘ እንበለ አግዚአብሔር ያለ እግዚአብሔር ዘመድ የለኝም ረ አልባቲ ውሉድ ለዛቲ ብአሲት ለዚች ሴት ልጆች የሏትም ኢ አሉታ ሀ ኢተመየጠ አቡየ እም ዘሖረ አባቴ ከሔደ አልተመለሰም ለ ዘሕሙም ብእሲ ኢበልዐ እክለ ወኢሰትየ የታመመው ሰው እህል አልበላምአልጠጣም ሐ ፅቡይ ገብር ኢይምጻአ ኀቤየ መ ገበርኩ ዘንተ በኢያእምሮ ሠ ኢታፍቅሩ ወርቀ ወ ኢብሩረ ሰብአ ዓለም ረ ኢመላክ ወኢነቢይ በሳማናዊት ዘመን አኮ ሀ አኮ አነ ዘገበርኩ ዘንተ ግብረ ለ አኮ ፍቁርየ ሰይጣን አላ ፀርየ ሐ ዝንቱ ረድእ አኮ ትጉህ መ አኮ ነቢይ ዘወረደ እምሰማይ አላ ወልደ አብ ምልማድ መልመጃ በአወንታ የተፃፉትን ዐረፍተ ነገሮች ወደ አፍራሽ ለውጥ ሀ ቦ ሰላም በዘመንነ ለ ቦ ኤልያስ ሕይወት ዘያስትፌስሕ ሐ ቦ ደቂቅ ለእምየ ወደ ግእዝ መልስ ወልጥ ሚጥ ኀበ ልሳነ ግአዝ ብዙ በመፄድ ደከምኩ አጆቼን ለጸሎት ወደ አንተ እዘረጋለሁ ወደ አንተ በጮኹ ጊዜ ስማ ይህን ያህል የምታስብለት ማን ነው እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ከሆነ ችግር የለም ድንግል ከግብፅ ተመለሰች ወደ አማርኛ መልስ ወልጥ ኀበ ልሳነ አምሀራ ወለደቶ ማርያም እንዘ ድንግል ይእቲ ወአጽገቦሙ እአምበረከቱ ለርጉባን ስብሐት ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ገደረ ላዕሌኪ ለመድኃኒተ ዚአነ አገባቦችን እየተጠቀምክ በአነዚህ አማካኝነት ዐረፍተ ነገር ሥራ ግበር ዐረፍተ ነገር ሐለየ አሰበ ረገመ ረገመ ወ ችሯኛ ጅ ሠ ኤ ምሴት ምሽት ረድአ ረዳ በከየ አለቀሰ ተለወ ተከተለ ክሳድ አንገት አዝን ጆሮ ስን ጥርስ ንዋም እንቅልፍ ሰከበ ተኛ ሰዐመ ሳመ እለ እነ ህየ እዚያ ዝየ በዚህ ምስያጥ ገበያ ተወከለ ታመነ ነዳይ ደሀ ባዕል ሀብታም ንዋይ ገንዘብ ከልብ ውሻ አጥረየ ገዛ ጌሠ ገሠገሠ ደቂቅ ሕፃን ልጅ ገነየ አመሠገነ ቦ አለ ዲበ ላይ ወድቀ ወደቀ ጥቀ በጣም ገብዐገባ ሓራ ወታደር ጭፍራ ነጠላ ብዙ በቅንና ውስጥ ያለውን ግስ በቀዳማይ በካልአይ በዘንድ አንቀጽ በሚገባው ሁሉ አስተካክለውና ትርጉም ስጥ ስጭ ሀብ ትርጓሜሆሙ ለእሉ አናቅፅ ምሳሌ ከመ ቀደሰ ከመ ቀደሰ እንዳመሰገነ ከመተሰቅለ አመ ሰምዐት ሶበ መጽአ እምቅድመ ተወልዳ ከመአእመርነ እንበለ በላእነ አንበለ ሰምዐት ዘ ተቀብረ እንዘበላዕከ ከመ ይቄድስ እንደሚያመሰግን ከመ ይቀድስ ያመሰግን ዘንድቢያመሰግንአንዲያመሰግን ሶበ ተሰቅለ አምጣነ ገብራ አምጣነ አክብርክሙ እስመ ፈፀምከ እስመ ሰማዕነ እንተ አፍቀረ አለ ጸለዩ አለ ዜነዋ እመ ነበርኪ ከመ አመንኪ አመ ገበርክን ለሚከተሉት ግሶች በካልአይ እና በትዕዛዝ አስቀምጥ አንብር ለእሉ አናቅጽ በካልአይ ወበትዕዛዝ ነበረ ነጸረ ሰብሐ ተንበለ ንግግር ሰላም ለከ ወልድየ ሰላም ላንተ ይሁን ልጄ አብያዒከ ሰብአ ቤትከ ዳኅና ውእቶሙ ጓደኞችህ ቤተሰቦችህ ደህና ናቸው ሖረ ምዕዘ ዜነወ ወድቀ እግዚአብሔር ይሴባሕ ወሰላም ለከ አቡየ እግዚአብሔር ይመስገን ላንተም ሰላም አባቴ አወ አቡየ ሎቱ ስብሐት አወ አባቴ ለእርሱ ምስጋና መጽሐፈ ጸሎት ብከ በአማን የጸሎት መጽሐፍ አለህ በእውነት ልሳነ ግአዝ እፎ ውእቱ ቀሊል ውእቱ የግእዝ ቋንቋ እንዴት ነው ቀላል ነው ናሁ ትትናገር ጥቀ ንስቲት ንስቲት አሁን በጣም ትናገራለህ ትንሽትንሽ ባሕቱ ምንት ይገብር ለከ ይትሔደስ መንፈስየ አመ ሰማእኩ በእዝንየ ልሳነ ግእዝ ነገር ግን ምን ያደርግልሀል የግእዝ ቋንቋ በሰማሁ ጊዜ መንፈሴ ይታደሳል አንከሰ ኩሉ ሰብእ እመይትናገር ሠናይ ውእቱ ተስፋየ ውእቱ እንግዲስ ሁሉ ሰው ቢናገረው ጥሩ ነው ናሁ አለመኑ ይትናገሩ ልሳነ ግእዝ አሁን አነማን የግእዝ ቋንቋን ይናገራሉ ተስፋየ ነው ብዙኀን ውአቶሙ አኮ አነ ባሕቲትየ ብዙዎች ናቸው እኔ ብቻ አይደለሁም ምንት ትቤ አንተ እንዘ ይትናገሩ ልሳነ ግእዝ ፍስሐ ፈድፈደ ሊተ ግእዝ ሲናገሩ አንተ ምን ትላለህ ማዕዜ ውእቱ ዘወጠኑ ለምሂር መቼ ነው ለመማር የጀመሩ አግዚአብሔር ያርእየነ ለፍሬሁ ደስታ በዛልኝ በዝንቱ አመት በዚህ አመት አሜን ለይኩን እግዚአብሔር ፍሬውን ያሳየን አሜን ይሁንልን አገናዛቢ አጸፋዎችና ከ ስሞች አገናዛቢ አጸፋዎች በስም መድረሻ አያረፋ ስሙ የሚመሰከተው ነገር ለማን እንደሆነ የሚያሳዩ ናቸው ምሳሌ እናቴ እናትህ እናቱ እናቷ በዓረፍተ ነገር ማርያም ድንግል አምነ ይእቲ ወልድኪ አድኀነ ዓለመ አይቴ ተሰቅለ ወልዳ ወልድየ ትጉህ ውእቱ በቃላት እም ጸሎት እና ቅዳሴ የሚባሉት ስሞች እንዴት እንደሚለወጡ ተመልከት አነ አምየ እናቴ ጸሎትየ ቅዳሴየ አንተ አምከ ጸሎትከ ቅዳሴከ አንቲ አምኪ ጸሎትኪ ቅዳሴኪ ውእቱ አሙ ጸሎቱ ቅዳሴሁ ይእቲ አማ ጸሎታ ቅዳሴፃ አንትሙ አምክሙ ጸሎትክሙ ቅዳሴክሙ ንሕነ እምነ ጸሎትነ ቅዳሴነ አንትን እምክን ጸሎትክን ቅዳሴክን ውእቶሙ እሞሙ ጸሉቶሙ ቅዳሴሆሙ ውእቶን አሞን ጸሎቶን ቅዳሴሆን ማስታወሻ የቃሉ መጨረሻ ፊደል ሳድስ ካልሆነ ሁ ፃ ይላል ቅዳሴሁ ቅዳሴፃ እንዲል የቃሉ መጨረሻ ፊደል ሳድስ ከሆነ ፊደሉን ለጊዜው መቀየር ነው ጸሎቱ ጸሎታ ሩ እንዲህ የሚሆነው ግን በስም ብቻ ነው በመስተዋድዶች ላይሆን ይችላል አገባባች መስተዋድዶች እንዴት እንደሚለወጡ ንበ ወደ ዲበ ላይ ኀቤየ ወደእኔ ኀቤከ ጎቤኪ ኀቤሁ ኀቤፃ ኀቤነ ኀቤክሙ ኀቤክን ኀቤሆሙ ኀቤሆን ላዕሌየ በላይ ላዕሌከ ላዕሌኪ ላዕሌሁ ላዕሌፃ ላዕሌነ ላዕሌክሙ ላዕሌክን ላዕሌሆሙ ላዕሌሆን ዐ አገናዛቢ ተውላጠ ስሞች የኔ ያንተ ያንቺ የናንተ ዚአየ እኔ የኔ የኔው እንቲአየ እኔ የኔ የኔዋ የኔይቱ እሊአየ እኔ የኔ የኔዎቹ ውእቱ ይእቲ ንሕነ አንትሙ አንትን ውእቶሙ ውእቶን ምሳሌ በተናባቢ ዚአየ እንቲአየ ዚአከ እንቲአከ ዚአኪ እንቲአኪ ዚአሁ እንቲአሁ ዚአፃ እንቲአፃ ዚአነ እንቲአነ ዚአክሙ እንቲአክሙ ዚአክን እንቲአክን ዚአሆሙ እንቲአሆሙ ዚአሆን እንቲአሆን ሩ አመዚአየ የእኔ እናት ሩ አበዚአክሙ የእናንተ አባት ከማየ እንደኔ ታህቴየ ከማከ ታህቴከ ከማኪ ታህቴኪ ከማሁ ታህቴሁ ከማፃ ታህቴፃሃ ከማነ ታህቴነ ከማክሙ ታህቴክሙ ከማክን ታህቴክን ከማሆሙ ታህቴሆሙ ከማሆን ታህቴሆን እሊአየ አለሊአከ እሊአኪ እሊአሁ አእሊአፃ እሊአነ አሊአክሙ እሊአክን እሊአሆሙ አሊአሆን ምሳሌ ረ በ ዘ ሲያያዝ ሩ ሐመር ዘዚአነ የእኛ መርከብ አበው ዘዚአነ አብርክፃም ወይስሐቅ ውአቶሙ የአኛ አባቶች አብርዛፃምና ይስሐቅ ናቸው ማስታወሻ የዚአየ አእንቲአየ እሊአየ ምንጫቸው ዘ እንተ እለ ከሚሉት ነው ስለዚህ የአገናዛቢዎችን ሙያ ለመለየት ወደላ በመመለስ የዘ አእንተ እለ ሙያቸው ምን አንደሆነ መለየት አለብን ለብዙምለነጠላም እለ ለብዙ እንተ ለነጠላ ዘ አለ አንተ የ ዐ የአንዳንድ አገናዛቢ አፀፋዎች ዝርዝር ካልእ ሌላ ካልእከ ሌላህ ካልአኪ የሌላሽን ቀደምት የቀድሞ ሰዎችቀደምትክሙ የቀድሞ ሰዎች የሆናችሁ እናንተ ክልኤ ሁለት ክልኤሆሙ ሁለታቸው ክልኤነ ሁለታችን ክልኤክሙ ሁለታችሁ በበይናት ከ ተ የበይን ቤቱ በመካከል አርስ በርስ በበይናት እርስበርሳችን በበይናቲሆሙ እርስ በርሳቸው በበይናቲክሙ እርስ በርሳችሁ ኩሎ ሁሉ ኩሎሙ ሁላችው ኩልክሙ ሁላችሁ ኩልነ ሁላችን ባሕቲት ብቻ ባሕቲቶሙ ብቻቸውን ባሕቲትየ ብቻየን ባሐቲታ ብቻዋን አመ ጊዜ አሜፃ በዚህ ጊዜ በዚያ ጊዜ ወዲያው ሶበ ጊዜ ሶቤዛ በዚህ ጊዜ በዚያ ጊዜ ወዲያው ጊዜ ጊዜ ጊዜፃ በዚህ ጊዜ በዚያ ጊዜ ወዲያው ምሳሌ ዘትፈቅድ ለርእስከ ግበር ለካልእከ ለራስህ የምትፈልገው ለሌላው አድርግ ሰማአክሙ ዘተብህለ ለቀደምትክሙ ተብህለ ተባለ ቀደምትክሙ ሰገዱ ለአግዚአብሔር አምላኮመሙ ክልኤሆሙ ጦሩ ወብልዑ ኅብስተክሙ ተፋቀሩ በበይናቲክሙ ተማከርነ በበይናቲነ ተሰአሉ በበይናቲሆሙ ተሰአለ ተጠያየቀ ኩልነ አግብርተ እግዚአብሔር ንሕነ መጽኡ ኩሎሙ ወሰአሉ በእንተ ንጉሦሙ ሑሩ ኩልክሙ ኀበ ቤትክሙ ለክሙ ኩሎሙ ነቢያት አስከ ዮሐንስ ተንበዮ መጻእኩ እአምብሔር ርቅ ባሕቲትየ ዝንቱ ብአሲ ነበረ ውስተ ቤቱ ለባሕቲቱ ዘበልዐ ባሕቲቶ ይመውት ባሕቲቶ የንዑስ አንቀጽ ዝርዝር እንደ አገናዛቢ ሲያገለግል ቀቲል ቀቲሎት መግደል ቀቲልየ መግደሌ ቀቲልክሙ መግደላችሁ ቀተለ ገደለ ቀቲሎትየ መግደሌ ቀቲሎትክሙ መግደላችሁ ቀደሰ አመሰገነ ቀድሶየ ምስጋናየ ቀደሶክሙ ማመስገናችሁ ገቢር ገቢሮት መሥራት ቀድሶትየ ምስጋናየ ቀድሶትክሙ ማመስገናችሁ ገብረ ሥራ ገቢርየ ሥራየ ገቢርክሙ ። አበው መምህራን መምህራኖች አድ አደው ደራሲያን ደራስያኖች ቅዱሳን ቅዱሳኖች ወልጥ ሀበ ልሳነ አምሀራ ወደ አማርኛ ለውጥ እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ መንፈስ ቅዱስ ኃደረ ላእሌኪ አአትብ ገጽየ ወኩለንታየ በትእምርተ መስቀል አዋልደ እሊአከ ወውሉደ አእሊአየ ይትፋቀሩ በበይናቲሆሙ ይቤ ክርስቶስ በአፈ ነቢይ ተካፈሉ አልባስየ አርድእተ አሊአሁ ይተግሁ ለአንብቦ መጻሕፍት ዘዚአነ አምላክ መሀሪ ውእቱ ለነ አበዊነ መሀሩ ሀይማኖቶሙ ኢያፈቅር አንሰ አለ ይሰክሩ በወይን ጸሎታ ለማርያም ያድኅን እምመአተወልዳ ሰብእ አንተ ኢኮነ ጻድቅ አንተ ውእቱ ወልድ ዘ ቤተክርስቲያን ኦ አባ ሥረይ ሎሙ ኃጢአቶሙ አሜሃ ያቀውም አባግዐ በየማኑ ወአጣሌ በፀጋሙ ወአውረደ ሎሙ እምሰማያት ኪዳነ ተወከሉ አበዊነ ወኢትኃፍሩ ጎደረ ላእሌኪ ለመድኃኒተ ዚአነ ወመ ወ ወ ጅ ሠሪ ፍታሕ ሊተ ወተበቀል በቀልየ ሰላም ለክሙ አኀውየ ብኪ ድኅነ ዓለም ወበወልድኪ ኮነ ሰላም አክብሩ እምነ ማርያምፃ አስመ አልባቲ ሙስና አንቲ ውእቱ እፅ ዘርእየ ሙሴ ነዋ ወልድኪ ወነየ እምከ አልቦ ነገር ዘይሰዐኖ ለእግዚአብሔር ዘቦ አዝን ሰሚአ ለይስማዕ ያስተበቁፅ ኀበ አግዚአብሔር አይ ልሳን ዘይክል ነቢበ ዘይትናገር በእንቲአኪ አለ እንተ አና ለ ን በመጠቀም ባዶ ቦታውን ሙላ ምሳሌ ወልድ ዘ ብእሲ አንተ አበው አለ አቡሁ ለ መምህር ደናግል ሞት ዐ ኖላዊ መንበር አኀው ጌራን ንግሥት ቅዱሳን አናብስት አሙ አምላክ አእዋፍ ማኅደሩ እም ነገሥት ወደ ግእዝ መልስ የሐና ልጅ መድኃኒት ሆነችልን ማርያም የክርስቶስ እናት ናት በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ተሳሳሙ ክርስቶስ ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ ከዋክብት ረገፉ በወልድ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው በጌታችን ደስ ይበላችሁ የእግዚአብሔር ልጅ አምላክ የሆነው እርሱ ኢየሱስ ነው አሩጫዬን ጨረስኩ መጠጊያየ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ያባቴን ቤት ጎበኘሁ አቤቱ የእጅ መንሻዬን ተቀበል አግዚአብሔር ለአፌ ጠባቂን አኑርልኝ ከኔ ራቁ ሒዱ አግዚአብሔር ሆይ ለፍርድ አታቅርበኝ ኃጢአቴንም አትይብኝ ነገር ግን ባህቱ በምህረትህ አስበኝ ብቻውን ቀረ ሁላችንም ለመሥራት እንነሳ ለአንተ የምትፈልገውን ለሌላው አድርግ ንግግር ተክለማርያም ሀሎ ናሁ ወጽአ እምነ ማኅደሩ ተክለማርያም አለ አሁን ከቤቱ ዶርሙ ወጣ አይቴ ዘሖረ ይመስለከ ኀበ ቅድስት ማርያም ውእቱ ዘሖረ የት የፄደ ይመስልሻል ወደ ቅድስት ማርያም ነው የሔደው ዮም ቀዳሲ ውእቱ አኮ ዛሬ ቀዳሽ ነው አይደለም ኩለፄ ቤተ ክርስቲያን ውእቱ ውእቱሰ ኀረየ መክፈልተ ሰናየ ዘእንበለ ቤተክርስቲያን ሊሉይ ነገር ኢየአምር አሱስ መልካም እድልን መረጠ ሁልጊዜ ቤተክርስቲያን ነው ያለቤተክርስቲያን ሌላ ነገር አያውቅም ማእዜ ይትመየጥ ዐሠርቱ ሰዓት ይመድእ መቼ ይመለሳል አሥር ሰዓት ይመጣል በድኅር ነዓ አው ንስቲት ጽንአ እስከ አሥር ሰዓት በኋላና ወይም ትንሽ ቆይ እስከ አሥር ሰአት ኦሆ እምዝንቱ እነብር አወ በጊዜ ውእቱ ዘይበውእ ውስተ ቤቱ እሺ ከዚህ እቀመጣለሁ አዎ በጊዜ ነው ወደ ቤቱ የሚገባው ምንት ነሲኦ ውእቱ ዘሖረ መጽሐፍ ቅዱስ ወሐመር ምን ይዞ ነው የሔደው መጽሐፍ ቅዱስና ሐመር አንሰ አሌ ሊተ አልብየ ተስፋ ዮጊከ ዘወድቀ ይትነሳእ አኔስ ወዮልኝ ትስፋም የለኝ አይዞህ የወደቀ ይነሳል ወኀልቀ ዘመንየ በከንቱ ኢታማስን ተስፋክከ ባሕቱ ጽንአ ዘመኔ በከንቱ አለቀ በሃይማኖት ወግበር ሰናየ ተስፋህን አታጥፋ ነገር ግን በሃይማኖትህ ጽና መልካምን አድርግ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ አሜን አንደምትይኝ ይደረግልኝ ይሁንልኝ ይሁን ይደረግ ገቢር ተገብሮ አድራጊ ተደራጊ ዥር በበኩርር ር ገቢር አድራጊ ተገብሮ ተደራጊ ማለት የማይሸጋገሩትንና የሚሸጋገሩትን ግሶች የምንለይበት ሰዋሰዋዊ ሙያ ነው ተሻጋሪ ግሶች ምሳሌ ቀተለገደለ ቀደሰ አመሰገነ በልሀ በላ እናም ሚተረጎም ን የሚለውን ትርጉም ያመጣል ረከብነ ሕይወተ ሕይወትን አገኘን ሚሆን በግእዝ ግን ረከብነ ሕይወተ ትርጉሙም ሕይወትን አገኘን ተረክበ ሕይወተ ቢል ማን አይለውጥም ስህተት የለበትም ምክንያቱም ተረከበ ተቀተለ እና የመሳሰሉት ተገብሮ የማይሻገሩ ናቸውና ለማጠቃለል ግን የሚከተሉትን ሕግና ሥርዓት መከተል ያስፈልጋል ባለቤት ተገብሮ ህ ተሳቢ ገቢር ቪር ከርህ ዝ ቤት ሐዲስ ውእቱይህ ቤት አዲስ ነው ወልድየ ሐነፀ ቤተ ልጄ ቤትን ሠራ ተወልደ ለነ ወለደት ወልደ ማርያም ተሰቅለ ለነ መኑ ሰቀለ ወልደኪ ሖረ ገበ ገዳም ዝንቱ ወልድ አንበበ መጽሐፍቲሁ የመጨረሻው ሳድስ ፊደል ወደ ግአዝ ይለወጣል ማለት ነው ወልድ የነበረው ወልደ ቤት ቤተ ይሆናል ወሖረ ኩሉ ኀበ ቤቱ ሁሉ ወደ ቤቱ ሄደ አግዚአብሔር ያፈቅር ኩሎ እግዚአብሔር ሁሉን ይወዳል ዘመዱ መጽአ እም ብሔር ርጉቅ ውእቱ አፍቀረ ዘመዶ ካዕብ ወደ ሳብዕ ይለወጣል ኩሉ ኩሎ ይሆናል ብአሲ ሖረ ኀበ ሐቅል ርኢኩ ብእሴ ውስተ ቤተ መጽአ ሲይሲ አም ሐቅል ዝንቱ ወልድ ቀተለ ከይሴ አቤሜሌክ ኢትዮጵያዊ ውእቱ ወባረከ እግዚአብሔር ውእተ ኢትዮጵያዌ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊውን ባረከ ሳልስ ወደ ኀምስ ይለወጣል ብእሲ ብእሴ ይሆናል ማለት ነው እግዚአብሔር አምላክነ አብርሃም አፍቀረ እግዚአብሔርፃ ክርስቶስ መሀረ ወንጌለ አይሁድ ሰቀሉ ክርስቶስፃ ማርያም ወላዲተ አምላክ ይእቲ ክርስቶስ አፍቀረ ማርያምፃ እሞ የተጸውኦ ስም ፃ ይጨምራል ሙሴ ። ሙሴፃ ሌሎች ስሞች ተሳቢ ሲሆኑ ምንም ለውጥ አያሳዩም ዝንቱ አንበሳ ዐቢይ ውአቱ ሐራ ቀተለ አንበሳ ዝ ወሬዛ ወልድየ ውእቱ ወለትከ አፍቀረት ወሬዛ ውእቱ ውዳሴ ዘማርያም ውእቱ መምህርነ ፈከረ ውዳሴ ዘማርያም ዝክተ ከበሮ ዘቤተክርስቲያን ካህን ዘበጠ ከበሮ ቤተክርስቲያን እምነ ይእቲ ንጉሥነ ሐነጸ ቤተከርስቲያን ከሣቴ ብርፃን ጸለየ በእንተ ኢትዮጵያ አትናቴዎስ ለአከ ካሣቴ ብርፃን በ ለ ከተጠቀምን ን ን ያመጣል ነገር ግን መዘርዘር አለበት ምሳሌ ሰብህዎ ለእግዚአብሔር እግዚአብሔርን አመስግኑት አመልካች ቃላት ወደ ግእዝ ይለወጣሉ ዝንቱ ወልድ ትጉህ ውእቱ ባርክ ለነ ዘንተ ዛቲ ሠናይት ይእቲ ወልድየ አፍቀረ ዛተ አንታክቲ ወለተ ሙሴ ይእቲ አፍቀርኩ አንታክተ አይነሣም ዝ ግብፃዊ ውእቱ አንበሳ ቀተለ ውአተ ግብፃዊ ራብፅ ከጐኑ ሌላ ቃል ቅጽል አብሮ መለወጥ አለበት ራብዕ ግን አንዳለ ነው ምሳሌአንበሳ ዐቢየ ይላል እንጂ አንበሳ ዐቢይ አይልም በተሳቢ ጊዜ ማለት ነው ወጽአ አንበሳ ዐቢይ አምገዳም ውእቶሙ ቀተሉ አንበሳ ዐቢየ ብእሲ ጻድቅ ነበረ ላዕለ መንበር ርኢኩ ብእሴ ጻድቅ ተሳቢ ተውላጠ ስም ምሳሌ ኪያየ ኪያኪ በግእዝ ኮነ ሆነ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ተሻጋሪ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል ምሳሌ ኮነ ሰብእ ሳይሆን ኮነ ሰብአ ነው ሰው ሆነ ሠውን ሆነ ቅጽል ላርቨሮ ሳልስ ቅጽል ይህን አይነት ስም የተሰጠው ቃሉ በተባዕታይ ጊዜ በሳልስ ድምጽ ስለሚያልቅ ነው ለምሳሌ እግዚአብሔር መሐሪ ውእቱ አግዚአብሔር ውእቱ ፈታሔ በጽድቅ መኑ ውእቱ ዮም ቀዳሲ ሳልስ ቅጽሎች ወደ ተሳቢ ሲቀየሩ ፊደሉ ወደ ኃምስነት ይለወጣል ን ን ያመጣሉ ማለት ነው ምሳሌ አነ አሀሥሥ መሐሬ ለነፍስየ እኔ ነፍሴን የሚመራትን አሻለሁ እግዚአብሔር አዘዘ ዳዊትፃ ከመ ይኩን ፈታሔ በጽድቅ እግዚአብሔር ዳዊትን በአውነት ይፈርድ ዘንድ አዘዘው ሳድስ ቅጽልቡ ይህን አይነት ስም የተሰጠው ቃሉ በሳድስ ስለሚያልቅ ነው ምሳሌ ቅድስት ማርያም ተወልደት እም ሐና ወኢያቄም ብፁዕ ብእሲ ዘያነብብ ህገ እግዚአብሔር ስም አንደ ቅጽል ሲሆን ምሳሌ እም ኪዳነምኅረት ይእቲ ቤዛዊተ ዓለም ሀገር ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊፃ ዘ እንተ አለ ቅጽል ሲሆኑ ምሳሌ ተሰቅለ በእንቲአነ ዘወረደ ወልድ በ መ ሲያያዝ መስተገብር ምሳሌ የሚያርስ ገበሬ መቅትለ አንበሳ አንበሳ የሚገድል ማስታወሻ የማንኛውም ቅጽል ዓላማ ስምን ማጎላመስ ሲሆን ከግሥ ሁሉ እንደሚመነጭ ማስተዋል አለብን ምሳሌ ከቀደሰ ቅዱስ ቅድስት ቅዱሳን ወዘተ ከቀተለ ቅቱል ቀታሊ ቅትልት ቅቱላን ወዘተ « አንዳንድ ጊዜ ቅጽሎች ግስ ላያስፈልጋቸው ይችላል ምሳሌ ቡሩክ አንተ አንተ የተባረክ ብሎ ብቻ ዝም ሊል ይችላል ውስጠ ዘ ቀታሊ ገዳይ ሩ ቀታሊ ውእቱገዳይ ነው ገዳይ ነበር የሚገድል ነው የሚገድል ነበር ሩ ቀታሊ አንተገዳይ ነህ ገዳይ ነበርህ የምትገድል ነህ የምትገድል ነበርህ ሩሩ ቀታሊ አነ ተባእታይ ሩፍ ቀታልያን እሙንቱ ሩ ቀታልያን አንትሙ ቀታልያን ንሕነ ሩ ቀታሊት አነ አንስታይ ሩሩ ቀታልያት እማንቱ ሩሩ ቀታልያት እንትን ሩ ቀታልያት ንሕነ ውስጠ ዘ ዝርዝር እርባታ ውእቱ ቀታሊሁ ገዳዩ የሚገድለው ቀታሊሆሙ ገዳያቸው የሚገድላቸው ቀታሊፃ ገዳይዋ የሚገድላት ቀታሊሆን ገዳያቸው የሚገድላቸው ቀታሊከ ቀታሊኪ ቀታሊየ እሙንቱ ቀታልያኒሁ ቀታልያኒፃ ቀታልያኒከ ቀታልያንኪ ቀታልያንየ እማንቱ ቀታልያቲሁ ቀታልያቲሃፃሃ ቀታልያቲከ ቀታልያትኪ ቀታልያትየ አንትሙ ቀታልያኒሁ ቀታልያኒፃ ቀታልያንየ አንትን ቀታልያቲሁ ቀታልያቲፃ ቀታልያትየ ገዳይህ የሚገድልህ ገዳይሽ የሚገድልሽ ገዳዬ የሚገድለኝ ቀታልያኒሆሙ ቀታልያኒክሙ ቀታልያኒክሙ ቀታልያንክን ቀታልያኒነ ቀታልያቲሆሙ ቀታልያቲሆን ቀታልያቲክሙ ቀታልያቲከን ቀታልያቲነ ቀታልያኒሆሙ ቀታልያኒሆን ቀታልያኒነ ቀታልያቲሆሙ ቀታልያቲሆን ቀታልያቲነ ቀታሊክሙ ቀታሊክን ቀታሊነ ይእቲ ቀታሊቱ ቀታሊታ ቀታሊትከ ቀታሊተኪ ቀታሊትየ አንተ አንቲ ንሕነ ቀታልያኒሁ ቀታልያኒፃሃ ቀታልያኒፃ ቀታልያንኪ ገዳያችሁ የሚገድላችሁ ገዳያችሁ የሚገድላችሁ ገዳያችን የሚገድለን ቀታሊቶሙ ቀታሊቶን ቀታሊትክሙ ቀታሊትክን ቀታሊትነ ቀታልያኒሆሙ ቀታልያኒሆሙ ቀታልያኒክሙ ቀታልያኒክን ቀታሊሁ ቀታሊፃ ቀታሊከ ቀታሊኪ ቀታሊሆሙ ቀታሊሆን ቀታሊክሙ ቀታሊክን የሚከተሉትን ዐረፍተ ነገሮች በተሳቢ ጻፋቸው ጸሐፍ ልእሉ ዐረፍተ ነገራት በገቢር ኩሉ ነፍስ ይሴብሖ ለአግዚአብሔር መጽአ ቃል አምደመና ወመኑ መሀሪ ዘከማከ ክቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ አግዚአብሔር በሐኪ እንዴት አደርሽ ማርያም ሀዳስዩ ጣዕዋ አርአየ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ውእቱ ቅዳሴ ዘማርያም ውእቱ ዴግንምዎ ለተፉቅሮ ወተቃሕዎ ዘመንፈስ ተበሳቢ ተውላጠ ስሞችን በባለቤት ተውላጠ ስሞች አስሩንም መራህያን በመጠቀም በዓረፍተ ነገር አሳይ ኦ ማርያም ኢያውዓየኪ እግዚአ ኃያላት ዘኩለንታሁ አሳት ፍፁም ኋ ወመ ወ ወ ጅ ሠሪ ሃ ቅጽል የሆነውን ከስሩ አስምርበት ቅዱሳን አበው መሀሩነ ሃይማኖት አባ ጊዮርጊስ ደራሲ ኢትዮጵያዊ ውእቱ መጽአ ሰባኪ እም ኢየሩሳሌም ልዑል እግዚአብሔር የአምር ኩሎ ዝንቱ ነገር አኮ አሙን በኀቤነ ንዑስ አነ እም አኃውየ ተጋብዑ ሰብእ ብዙኃን ኀበ ክርስቶስ ሰቡሕ እግዚአብሔር አምላክነ ከሚከተሉት ግሶች ለነጠላም ለብዙም ቅጽል አውጣ ምሳሌ ቀደሰ አመሰገነ ቅጽል ቅዱስ ሀ ከብረ ከበረ ሰ ሞተ ለ ተለዐለ ከፍ ከፍ አለ ሸ ፈነወ ሐ ነግሠ ቀ ሐመ መ ነጽሐ በ ጫመ ሠ ማሰነ ረ አፍቀረ ንግግር ጥዒና የሀብ ልየ ለኩልነ ጤና ይስጥልኝ ለሁላችን አይቴ ተሐውር ኀበ ቤተ መጻሕፍት የት ትሄዳለህ ወደ ቤተ መጻሕፍት ምስለ መኑ ምስለ ቢጽየ ከማን ጋር ከጓደኛየ ጋር ትምህርት እፎ ውእቱ ሠናይ ውእቱ ትምህርት እንዴት ነው ጥሩ ነው ድኅረ ቤተ መጻሕፍት አይቴ ውእቱ ዘትሐውር ኀበ ከኒሳ ከቤተ መጻሕፍት በኋላ የት ትሄዳለህ አሐውር ምስሌክ አብሬህ አሄፄዳለሁ ናሁ ምንተ መጽሐፈ ውእቱ ዘታነብብ አሁን ምን መጽሐፍን ነው የምታነብ ጌሠም በዓለ ሩፉኤል ውእቱ ነገ የሩፉኤል በዓል ነው ጽዋዕ ሀሎ ብሂል ውእቱ ጽዋዕ አለ ማለት ነው በል በምሴት ንትራከብ በል በምሽት እንገናኝ ለአመ ኢንትራከብ ሠናይ ንባብ ወደ ቤተክርስቲያን ኦሆ አሺ ታሪከ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ታሪክ አኮ በዓለ ሚካኤል ውእቱ አይደለም የሚካኤል ነው አወ ሀሎ አዎ አለ ዐአቅበከ አጠብቅሀለሁ ለክልኤነ ካልተገናኘን መልካም ጥናት ለሁለታችንም ካልአይ አንቀጽ የትንቢት ወይም የአሁን ጊዜ ክርስቶስ ይመጽእ ዳግመ ክርስቶስ ዳግመኛ ይመጣል ዘይበልፅ ባሕቲቶ ይመውት ባሕቲቶ ብቻውን የበላ ብቻውን ይሞታል ወትቀውም ንግሥት በየማንከ ንግሥት በቀኝህ ትቆማለች የካልአይ አንቀጽ የትንቢት ወይም የአሁን ጊዜ ዋና መታወቂያው ቅድመ መድረሻው ድምጽ መጠበቁ ነው ምሳሌ ቀተለ ይቀትል ትአዛዝ አንቀጽ ፈኑ እዴከ ወያድኅነነ እጅህን ላክልን ያድነንም ንዑ ኀቤየ ወደ እኔ ኑ ሑሩ እምኔየ ከእኔ ሂዱ ተንስኡ ለጸሎት ለጸሎት ተነሱ አድኅን ሕዝበከ ወባርክ ርስተከ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ አርአስት ንዑስ አንቅጽ በአማርኛ መቀደስ መጸለይ መሄድ መብላት ስንል መ የሚለው ቃል ንዑስ አንቀጽን ያመለክታል ማለት ነው ምሳሌ ለወሊድ ሖረት ኀበ አዝማዲፃ ለመውለድ ወደ ዘመዶቿ ሄደች ኖልዎ አበግዕ ይሔይስ አእምኖልዎ አጣሊ ፍየሎችን ከመጠበቅ በጎችን መጠበቅ ይሻላል ይህም ንዑስ ብዙ ዓይነት ሙያ አለው ሲሳብ ተገብሮ ሲያናግር ምሳሌ ብአሲ አብድ ይፈቅድ ነቢረ እም ገቢር ሰነፍ ሰው ከመሥራት መቀመጥን ይመርጣል ይሳባል ገቢር ሲያናግር ምሳሌ አድኅነኒ እግዚኦ እም ሰሚዕ ነገረ እኩየ አቤቱ ክፉ ነገርን ከመስማት አድነኝ አርእስት ያናብባል ምሳሌ አድኅነኒ እግዚኦ እም ሰሚዐ ነገር እኩይ ባለቤት ይሆናል ምሳሌ ቀቲል ተከስተ በአውደ ኩናት መጋደል በጦር ሜዳ ታየ የንኡሳን አንቀጽ ርባታ ምሳሌ ቀቲሉሎቱ ቀቲሉታ ቀቲሉትከ ቀቲሎትኪ ቀቲሉሎትየ ምሳሌ ቅትለቱ ቅትለታ ቅትለትከ ቅትለትየ ቀቲሉት አርእስት መግደሉ ቀቲሎቶሙ መግደሏ ቀቲሉሎቶን መግደልህ ቀቲሎትክሙ መግደልሽ ቀቲሉሎትክን መግደሌ ቀቲሎትነ ቅትለት ሳቢ ዘር አገዳደሉ ቅትለቶሙ አገዳደሏ ቅትለቶን አገዳደልህ ቅትለትክን አገዳደሌ ቅትለትነ መግደላቸው መግደላቸው መግደላችሁ መግደላችሁ መግደላችን አገዳደላቸው አገዳደላቸው አገዳደላችሁ አገዳደላችን ማሳሰቢያ የስም ዝርዝር ርባታ ምንጊዜም በዚህ መልክና መጠን መሆኑን ማስታወስ ይጠቅማል ማጠቃለያ ቀዳማይ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሲዘረዘር ቀተለ ቀቲል ቀቲሎትክ መግደልህ ቀቲሎትኪ መግደልሸ መሐለ ምሒል ምሒሉትከ መማልህ ምሒሎቱ መማሉ አርእስት ሲዘረዘር አስቀድሞ በ ት እንደሚጨርስ ምሳሌ ቀቲሎትከ ቀቲሎትኪ ህ አስተውል ዘንድ አንቀፅ እንዲ አንቀጽ ሊ አንቀጽ አማርኛ ይመጣ ዘንድ ይገድል ዘንድ ይፈውስ ዘንድ እንዲመጣ እንዲገድል እንዲፈውስ ሊመጣ ሊገድል ሊፈውስ ሊአስቀድስ ምሳሌ አንተ ተአምን በእግዚአብሔር ትረስ ትወርስ ዘንድ መንግስተ ሰማያት ናክብር አባነ ወአመነ ንርከብ በረከተ እም አምላክነ ቁሙ ቅድመ ቤተክርስቲያን ትሰግዱ ለእግዚአብሔር ዘንድ አንቀጽ ዝርዝር ርባታ ውአቱ ይቅትሎ ይገድለው ዘንድ እንዲገድለው ሊገድለው ይቅትላ ይገድላት ዘንድ እንዲገድላት ሊገድላት ይቅትልከ ይገድልህ ዘንድ እንዲገድልህ ሊገድልህ ይቅትልኪ ይገድልሽ ዘንድ እንዲገድልሽ ሊገድልሽ ይቅትለኒ ይገድለኝ ዘንድ እንዲገድለኝ ሊገድለኝ ይቅትሎሙ ይገድላቸው ዘንድ እንዲገድላቸው ሊገድላቸው ይቅትሎን ይገድላቸው ዘንድ አንዲገድላቸው ሊገድላቸው ይቅትልክሙ ይገድላችሁ ዘንድ እንዲገድላችሁ ሊገድላችሁ ይቅትልክን ይገድላችሁ ዘንድ እንዲገድላችሁ ሊገድላችሁ ይቅትለነ ይገድለን ዘንድ እንዲገድለን ሊገድለን ውእቶሙ ይእቲ ውእቶን ይቅትልዎ ትቅትሎ ይቅትላሁ ይቅትልዋ ትቅትላ ይቅትላፃ ይቅትሉከ ትቅትልክ ይቅትላከ ይቅትሉኪ ትቅትልኪ ይቅትላኪ ይቅትሉኒ ትቅትለኒ ይቅትላኒ ይቅትልዎምሙ ትቅትሉሙ ይቅትላሆሙ ይቅትልዎን ትቅትሎን ይቅትላሆን ይቅትሉክሙ ትቅትልክሙ ይቅትላክሙ ይቅትሉክን ተትቅትልክን ይቅትላክን ይቅትሉነ ትቅትለነ ይቅትላነ አንተ አንቲ አንትን ትቅትሎ ትቅትሊዮ ትቅትላሁ ትቅትላ ትቅትሊያ ትቅትላፃ ትቅትላኒ ተ ኡመጨኤ ትቅትሎሉሙ ስ ሚይጆደይጹዮትዮተሥሥ ትቅትሉን ትቅትለነ አቅትልክሙ ቦዝ አንቀጽ የሚያመለክተው በልቶ ጠጥቶ ገድሎ ገድላ በልተን ሙያ ነው ምሳሌ ቀቲሎ ቀቲላ ቀቲለከ ቀቲለኪ ቀቲልየ ዝርዝር ርባታ ውእቱ ቀቲሎሁ ቀቲሉፃ ትቅትሊዮሙ ትቅትሊዮን ትቅትሊነ ንሕነ ንቅትሎ ንቅትላ ንቅትልከ ንቅትልኪ ንቅትልክሙ ገድሎ ቀቲሎሉሙ ገድላ ቀቲሎን ገድለህ ቀቲለክሙ ገድለሽ ቀቲለክን ገድየ ቀቲለነ ገድሎት ቀቲሎሆሙ ገድሏት ቀቲሉሆን ትቅትላሆሙ ትቅትላሆን የሚለውን ሰዋሰዋዊ ገድለው ገድለው ገድላችሁ ገድላችሁ ገድለን ገድሏቸው ገድሏቸው ቀቲሉሎክከ ገድሉሎህ ቀቲሎክሙ ገድላችሁ ቀቲሉሎኪ ገድሎሽ ቀቲሉሎክን ገድሏችሁ ቀቲሉየኒ ገድሉኝ ቀቲሉነ ገድሎን የውአቱን መንገድ ተከተል አሙንቱ ቀቲሉሙሁ ቀቲሎሉሙሆሙ ቀቲሉሙፃ ቀቲሎሙሆን ቀቲሉሎሉሙከ ቀቲሎሉሙክሙ ቀቲሎሙኪ ቀቲሎሙክን ቀቲሎሙኒ ቀቲሎሙነ ይአቲ ቀቲላሁ ቀቲላሆሙ አማንቱ ቀቲሉሎንሁ ቀቲላፃ ቀቲላሆን ቀቲሎንፃ ቀቲላከ ቀቲላክሙ ቀቲሉሎንከ ቀቲላኪ ቀቲላክን ቀቲሎንኪ ቀቲላኒ ቀቲላነ ቀቲሎንኒ አንተ ቀቲለከሁ ቀቲለከሆሙ አንትሙ ቀቲለክሙሁ ቀቲለከፃ ቀቲለከሆን ቀቲለክሙፃ ቀቲለከኒ ቀቲለከነ ቀቲለክሙኒ አንቲ ቀቲለኪሁ ቀቲለኪሆሙ አንትን ቀቲላክንሁ ቀቲለኪፃ ቀቲለኪሆን ቀቲለክንፃ ቀቲለኪኒ ቀቲለኪነ ቀቲላክንኒ ቀቲሉሎንሆሙ ቀቲሎንሆን ቀቲሎንክሙ ቀቲሎንክን ቀቲሎሙነ ቀቲለክሙሆሙ ቀቲለክመሆን ቀቲለክሙነ ቀቲላክንሆሙ ቀቲላክንሆን ቀቲላክንነ አነ ምሳሌ ቀቲልየሁ ቀቲልየሆሙ ንሕነ ቀቲለነሁ ቀቲለነሆሙ ቀቲልየፃ ቀቲለየሆን ቀቲለነፃ ቀቲለነሆን ቀቲለየከ ቀቲልየክሙ ቀቲለነከ ቀቲለነክሙ ቀቲልየኪ ቀቲልየክን ቀቲልነኪ ቀቲለነክን ነቢሮ ተንስአ ተቀምጦ ተነሳ ቀቲሎ አምሠጠ ገድሎ አመለጠ ቀዊመከ ዘምር ቁመህ ዘምር ሰጊድየ አጴሊ ሰግጀ አጸልያለሁ አዛምድ አስተጻምር አስተዛምድ ገደረ ቀዲሶ ኪያፃ ሀ ዘንድ አንቀጽ መዊትሰ ኢትመውት አላ ተሐመም ለ ካልዕይ አንቀፅ ወእንዘ ይወርድ አምደብር ተለውዎ ሰብአ ብዙኀን ሐ ቀዳማይ አንቀፅ ዑቅ ኢትንግር ወኢለመኑሂ መ ቀዳማይ አንቀፅ ወቀሪባ ሰገደት ሎቱ አንዘ ትብል እግዚኦ አድኅነኒ ሠ ዘንድ አንቀፅ ይኩንኪ ይሁንሸ በከመ ተአመንኪ ረ ንዑስ አንቀፅ ወትወልድ ወልደ ወትሰምዮ ስሞ ኢየሱስፃ ሰ ቦዝ አንቀፅ ወተንሲኦ ዮሴፍ እምንዋሙ በከመ አዘዞ መልአክ አግዚአብሔር ክስት ንብረትየ ነበረተቀመጠ ወተንስኦትየ ወደ ግእዝ ለውጥ ወልጥ ኀበ ልሳነ ግእዝ አምላኬን ዘወትር ማመስገን እፈልጋለሁ አምላክ ሆይ ሥራየን አትየው በቸርነትህ አስበኝ እንጂ አናትና አባትህን አክብር ወደፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ ማርያምሰ የማይቀሟትን በጎ አድል መረጠች ትጉህ ሰው ከማውራት መሥራትን ይመርጣል መጽሐፍ ከማንበብ የሚሻል ዙረት የለም መግደላችሁ ታወቀባችሁ ሥጋውን በልቶ ደሙን ጠጥቶ የተገኘ ሰው እንዴት የተባረከ ነው አይሁድ አምላካቸውን ሰቀሉ ማርያም እናታችን ክርስቶስን ወለደችው አሰኪ ዝም በሉ በሀሜት አትግደሏቸው ግብዞች አንሁን ይልቁንስ ትሁቶች እንሁንና በምግባር እንታነጽ ወገኖች ኃይልን አስክናገኝ ድረስ በሃይማኖታችን እንጽና ቁሜ እጸልያለሁ አጴጹሊ መመ ኀዝ መ ወ ምላፅ ለእሉ መካናት አለ አልቦሙ ቃላት የሚከተሉትን ባዶ ቦታዎች ሙሳላ ውአቱ ቀዳማይሀላፊ አፍራሽ ካልዐይየትንቢትአፍራሽ ትዕዛዝ አፍራሽ ውእቱ ቀተለ ኢቀተለ ይቀትል ኢይቀትል ይቅትል ኢይቅትል ይእቲ ኢቀተለት ትቅትል ኢትቅትል አንተ ቀተልከ ኢቀተልከ ትቀትል ኢትቀትል ኢትቅትል አንቲ ቅትሊ ኢትቅትሊ አነ ቀተልኩ ኢቀተልኩ አቀትል ኢይቀትል ኢይቅትል ውአቶሙ ጨጨ ሦ ኢይቀትሉ ይቅትሉ ውእቶን ቀተላ ኢቀተላ ይቀትላ ይቀትላ ኢይቅትላ አንትሙ ቀተልክሙ ኢትቀትሉ ትቅትሉ ኢትቅትሉ አንትን ኢቀተልክን ትቀትላ ኢትቀትላ ትቅትላ ኢትቅትላ ንሕነ ቀተልነ ኢቀተልነ ኢንቀትል ንቅትል የሚከተሉትን ግሶች በዐቢይ እርባታ በአስሩ መራሀያን አርባ ቀደሰ አአመረ ነጸረ ሖረ ቆመ ገብረ ተንበለ ሜጫመ ቀደሰ የሚለውን ግስ አየተጠቀምክ በአምስቱ አዕማድ አርባ ሃፖያዐቢ ለጽ ዳሕረታ መጋጋድ ቃፇታስ ዕጋመሰሐሃታፖ ውእቱ ቀተለ ቀተሎ ቀተላ ቀተለከ ይቀትል ይቀትሉ ይቀትላ ይቀትለከ ቀተለት ቀተለቶ ቀተለታ ቀተለተከ ቀተለተኪ ቀተለተኒ ቀተለቶሙ ቀተሉሎቶን ቀተለተክሙ ቀተለተክን ቀተለተነ ይእቲ አንተ ቀተልከ አርሱ ገደለ ውእቱ ቀተለኪ ቀተለክሙ አርሱ ገደለው ቀተለኒ ቀተለክን አርሱ ገደላት ቀተሎሙ ቀተለነ አርሱ ገደለህ ቀተሉን እርሱ ይገድላል ይቀትለኪ ይቀትለክሙ እርሱ ይገድለዋል ይቀትለኒ ይቀትለክን አርሱ ይገድላታል ይቀትሉሙ ይቀትለነ አርሱ ይገድልሀል ይቀትሉን ገደለች ይእቲ ትቀትል ትገድላለች ገደለችው ትቀትሎ ትገድለዋለች ገደለቻት ትቀትላ ትገድላታለች ገደለችህ ትቀትለከ ትገድልሀለች ገደለችሽ ትቀትለኪ ትገድልሻለች ገደለችኝ ትቀትለኒ ትገድለኛለች ገደለቻቸው ትቀትሎሙ ትገድላቸዋለች ገደለቻቸው ለሴት ገደለቻችሁ ገደለቻችሁለሴት ገደለችን ገደልህ ትቀትሎን ትገድላቸዋለችለሴት ትቀትለክሙ ትገድላችኋለች ትቀትለተክን ትገድላችኋለች ትቀትለነ ትገድለናለች አንተ ትቀትል ትገድላለህ ቀተልኮ ገደልኸው ትቀትሎ ተገድለዋህ ቀተልካ ገደልኻት ትቀትላ ትገድላታለህ ቀተልከኒ ገደልኸኝ ትቀትለኒ ትተገድለኛለህ ቀተልኮሙ ገደልኻቸው ትቀትሉሙ ትገድላቸዋለህ ቀተልኮን ገደልኻቸው ትቀትሎን ትገድላቸዋለህ ቀተልከነ ገደልኸን ትቀትለነ ትገድለናለህ አንቲ ቀትልኪ ገደልሽ አንቲ ትቀትሊ ትገድያለሽ ቀተልኪዩ ገደልሽው ትቀትሊዮ ትገድይዋለሽ ቀተልኪያ ገደልሻት ትቀትሊያ ትገድያታለሽ ቀተልኪኒ ገደልሽኝ ትቀትሊኒ ትገድይልኛለሽ ቀተልኪዮ ገደልሻቸው ትቀትሊዮሙ ገድያቸዋለሽ ቀተልኪዮን ገደልሻቸው ትቀትሊዮን ትገድያቸዋለሽ ቀተልኪነ ገደልሽን ትቀትሊነ ትገድይናለሽ አነ ቀተልኩ ገደልኹ አነ አቀትል ቀተልክዎሥ ገደልኹት አቀትሎ ቀተልክዋ ገደልኺት አቀትላ ቀተልኩከ ገደልኹህ አቀትለከ ቀተልኩኪ ገደልኹሽ አቀትለኪ ቀተልክፇሙ ገደልኺቸው አቀትሎሙ ቀተልክዎን ገደልኺቸው አቀትሎን ቀተልኩክሙ ገደልኺችሁ አቀትለክሙ ቀተልኩክን ገደልኺችሁ አቀትለክን ከዚህ በታተ ያሉትን ከላይ በተሠራው መሠረት ሙላ ውእቶሙ ቀተሉ ውአቶሙ ቀተልዎ ቀተልዋ ቀተሉክከ ቀተልዎን ቀተሉነ ቀተልዎሙ ቀተሉክሙ ቀተሉክን ቀተሉነ ውእቶን ቀተላ ቀተላሁ ቀተላፃ ቀተላከ ቀተላኪ ቀተላሆሙ ቀተላሆን ቀተላክሙ ቀተላክን ቀተላነ ውእቶን አንትሙ ቀተልክሙ ቀተልክምዎ ቀተልክምዋ እንትሙ ቀተልክሙነ ይቀትሉ ይቀትልዎ ይቀትልዋ ይቀትሉክከ ይቀትሉኪ ይቀትሉኒ ይቀትልዎን ይቀትሉክሙ ይቅተሉክን ይቅትሉነ ይቅትላ ይቅትላሁ ይቅትላፃ ይቅትላከ ይቅትላኪ ይቅትላኒ ይቅትላሆን ይቅትላክሙ ይቅትላክን ይቅትላነ ትቀትሉ ትቀትልዎ ትቀትልዋ ትቀትሉነ አንትን ቀተልክን አንትን ቀተልክናሁ ቀተልክናፃ ቀተልክናነ ንሕነ ቀተልነ ንሕነ ቀተለናሁ ቀተልና ቀተልናፃ ቀተልናከ ቀተልናኪ ቀተለናሆሙ ቀተልናሆን ቀተልናክሙ ቀተልናከን አዕማድ ምሰሶዎች አምስት አፅማድ የሚባሉት የሚከተሉት ናቸው ሀ ቀተለ አድራጊ ገደለ ለ አቅትለ አስደራጊ አጋደለ ሕ አስተቃተለ አደራራጊ አገዳደል መ ተቀትለ ተደራጊ ተገደለ ሠ ተቃተለ ተደራራጊ ተገዳደለ ከ መ እና ከ ሠ በስተቀር ሌሎቹ ገቢር የሚሳቡ አናቅጽ ናቸው የአፅማድ መለስተኛ ርባታ በአሥሩ መራሕያን ውእቱ ቀተለ ይቀትል ይቅትል አቅተለ ያቀትል ያቅትል አስተቃተለ ያስተቃትል ያስተቃትል ተቀትለ ይትቀተል ይትቀተል ይቅትል ያቅትል ያስተቃትል ይትቀተል ትቀትላ ትቀትላሁ ትቀትላፃ ትቀትላነ ንቀትል ንቀትሎ ንቀትላ ንቅትለከ ንቀትለኪ ንቀትሉሙ ንቅትሉን ንቅትለክሙ ንቅትለክን ውአቶሙ ሌሎችንም መራሕያን በዚሁ መልክ አርባ ተቃተለ ይትቃተል ቀተሉ ይቅትሉ አቅተሉ ያቀትሉ አስተቃተሉ ያስተቃትሉ ተቀትሉ ይትቀተሉ ተቃተሉ ይትቃተሉ የአዕማድ ቦዝ አንቀጽ ውእቱ ቀቲሎ ገድሎ ተገድሎ ተቃቲሎ ተጋድሎ ይአቲ አንተ አንቲ አነ እሙንቱ እማንቱ አንትሙ አንትን ነሕነ ቀቲላ ቀቲለከ ቀቲለኪ ቀቲልየ ቀቲሎሉሙ ቀቲሉሎን ቀቲለክሙ ቀቲለክን ቀቲለነ ይትቃተል ይትቃተል ይቅትሉ ይቅትሉ ያቅትሉ ያቅትሉ ያስተቃትሉ ያስተቃትሉ ይትቀተሉ ይትቀተሉ ይትቃተሉ ይትቃተሉ አቅቲሎ አጋድሎ አስተቃቲሎ አገዳድሎ ተቀቲሎ አቅቲላ አስተቃቲላ ተቀቲላ ተቃቲላ አቅቲለከ አስተቃቲለከ ተቀቲለከ ተቃቲለከ አቅቲለኪ አስተቃቲለኪ ተቀቲለኪ ተቃቲለኪ አቅቲልየ አስተቃቲልየ ተቀቲልየ ተቃቲልየ አቅቲሎሙ አስተቃቲሎሙ ተቀቲሉሙ ተቃቲሎሙ አቅቲሉሎን አስተቃቲሎን ተቀቲሉን ተቃቲሎሉን አቅቲለክሙ አስተቃቲለክሙ ተቀቲለክሙ ተቃቲለክሙ አቅቲለክን አስተቃቲለክን ተቀቲለክን ተቃቲለክን አቅቲለነ አስተቃቲለነ ተቀቲለነ ተቃቲለነ የግስ አገባብ አወራረድ እንዴት እንደሚመስል በፊት ተመልክተናል ለምሳሌ ያህል ደግሞ ከቱ አእማድ አቅትለ የሚለውን እንይ አቅተለ አስገደለ ቀዳማይ ያስገድላል ካልአይ ያቀትል ያቅትል ያስገድል ዘንድ ዘንድ አንቀፅ ያቅትል ያስገድል ትእዛዝ አቅታሊ አስገዳይ የሚያስገድል አቅታልያን አስገዳዮች የሚያስገድሉ አቅታሊት አስገዳዩ የምታስገድል አቅታልያት አስገዳዮች የሚያስገድሉ አቅቲሎ አስገድሎ አቅቲላ አስገድላ ይቤ አለ የዚህ ግስ አካፄድ ከሌሎች ግሶች አካፄድ ጥቂት ለየት ይላል ልዩነቱም የቀዳማይ የኃላፊ መልክ ሳይኖረው ትርጉሙ ኃላፊ መሆኑ ነው ከስምንቱ የግስ አርአእሰት ጋር አለመመሳሰልነት ስላለው ነው የሚጀምረውም በሳድስ ነው ይ ይላል የሚጨርሰውም በሐምስ ነው ቤ ይላል በአጠቃላይ ይቤ ሲል ካልአይ አንቀጽ ይመስላል ይቤ እግዚአብሔር በኦሪት አክብር አባከ ወአመከ እግዚአብሔር በኦሪት እናትና አባትህን አክብር አለ ይቤ ክርስቶስ ተፋቀሩ በበየናቲክሙ ትቤ ማርያም ኅድግ ሎሙ ኃጢአቶሙ ትቤ ብአሲተ እግዚኡ ነዐ ስክብ ምስሌየ አንተ ትቤ እወ እወ ወአነ እቤ አኮ አኮ አንተ ትቤ ሖርኩ ኀበ ብሔርየ ወአነ አቤ መጻእኩ አምብሔርየ አንቲ ትቤሊ ነዐ ኀቤየ እስመ አነ እምከ ዘወለድኩከ አንቲ ትቤ ዘአንበበ ተአምርየ ይድኅን ውእቶሙ ይቤሉ አንተ ኮንከ ረድኡ ሎቱ ወንሕነሰ አርዳኢሁ ለሙሴ ንሕነ ውእቶን ይቤላ ናሁ አመታቲነ አፍቀሩ አንስተ ካልእተ ምንተ ይግበር ይእዜ አንትሙ ትቤሉ ውሉደ አብርሃም ንሕነ ወግብርክሙሰ እምእኩይ ውእቱ አንንነ ትቤላ ንሕነ ሰናያት ንሕነ ወእምታቲክንሰ ይቤሉ አንስቲነ አንስቲያነ ሰናይት ንሕነ ንቤ ንሕነ ኃያላን ወአጽራሪነ ይቤሉ አኮ ኃያላን አንትሙ ነጠላ ብዙ ውእቱ ይቤ አሱ አለ ውእቶሙ ይቤሉ እነሱ አሉ ይእቲ ትቤ አለች ውእቶን ይቤላ አሉ አንተ ትቤ አልክ አንትሙ ትቤሉ አላችሁ አንቲ ትቤ አልሽ አንትን ትቤላ አላችሁ አነ እቤ አልኩ ንሕነ ንቤ አልነ ይቤ ዝርዝር ሲጠቅስ ውእቱ ይቤሎ ተንሰአ እሹ አለው ተነሣ ይቤሎ እግዚእ ለእግዚእየ ንበር በየማንየ ጌታ ለጌታየ አለው በቀኝ ተቀመጥ ነጠላ ነጠላ ብዙ ብዙ ውአቱ ይቤሎ ለሱ አሱ አለው ይቤሎሙ አላቸው ይቤላ አላት ይቤሉን አላቸው ለሴት ይቤለከ አለህ ይቤለክሙ አላችሁ ይቤለኪ አለሸ ይቤለክን አላችሁ ለሴት ይቤለኒ አለኝ ይቤለነ አለነ ይእቲ ትቤሎ እሱንለሱ አለችው ትቤሎሙ አለቻቸው ትቤላ ትቤሉሎን አለቻቸው ትቤለከ ለከ ትቤለክሙ አላቻችሁ ትቤለኪ ለኪ ተቤለክን አለቻችሁ ትቤለኒ ሊተ ትቤለነ አለችን አንተ ትቤሎ አልኻው ትቤሎሙ አልኻቸው ትቤላ አልኻት ትቤሎን አልኻቸው ትቤለኒ አልኸኝ አንቲ ትቤሊዮ አልሽው ትቤሊያ አልሻት ትቤልኒ አልሺኝ አነ አቤሉ አልኹት እቤላ አልኺት አቤለከ አልኹህ አቤለኪ አልኹሽ ውአቶሙ ይቤልዎ አሉት ይቤልዋ ይቤሉከ ይቤሉኪ ይቤሉኒ ውእቶን ይቤላሁ አሉት ይቤላፃ ይቤላከ ይቤላኪ ይቤላኒ አንትሙ ትቤልዎ ትቤልዋ አላችሁት ትቤለነ አልኸን ትቤሊዮሙ አልሻቸው ተቤሊዮን አልሻቸው ትቤልነ አለችን አቤሎሙ አልኺቸው አቤሉሎን አልኺቸው ለሴት አቤለክሙ አልኺችሁ እቤለክን አልኺችሁ ለሴት ይቤልዎሙ አሉዋቸው ይቤልዎን ይቤሉክሙ ይቤሉክን ይቤሉነ ይቤላሆሙ አሉዋቸው ይቤላሆን ይቤላክሙ ይቤላክን ይቤላነ ትቤልዎሙ አላችኋቸው ትቤልዎን አንትን ትቤላሁ አላችሁት ትቤላሆሙ አላችፏቸው ትቤላፃ ትቤላሆን ትቤላኒ ትቤላነ ንሕነ ንቤሎ አልነው ንቤሉሙ አልናቸው ንቤላ ንቤሉን ንቤለከ ንበለክሙ ንቤለኪ ንብለክን ምጳሳጳሟድ ወልጥ ኀበ ልሳነ አምዛራ ይቤላ ወልድ ለእሙ አይቴ አቡየ ወይቤላ ክርስቶስ ለአሙ ነዋ ወልድኪ ዮሐንሰ ነዋ አእነሆ አነሆው ወይቤሎ ለውእቱኒ ነያ እምነ ነያ አነኋት ንቤላ ለድንግል ሰአሊ ለነ ምሕረተ ኀበ ፍቁር ወልድኪ ወይቤሎ እግዚአ ኢየሱስ ለዘለምጽ ንጻሕ አምለምጽከ ይቤሎሙ ለሐዋርቲሁ ሑሩ ወመሀሩ ኩሎ አሕዛበ ወይቤሎሙ እግዚእ ኢየሱስ አኮ ዘሞተ ዝ ሕፃን ወይቤላ ለወለት ሄፃይማኖትኪ አሕየወተኪ ሄዛይማኖትሽ አዳነችሽ ወለእመ መጽኡ ኀቤሁ እሙንቱ ዕውራን ይቤሎሙ በከመ ሄፃሃይማኖትክሙ ይኩን ለክሙ ወፈሪሣውያንሰ ይቤሉ በኃይለ አጋንንት ያወጽእ አጋንንተ ወይቤሎሙ ለአርዳኢሁ ኩኑ እንከ ጠቢባነ ከመ አርዌ ምድር ወየዋፃነ ከመ ርግብ ትቤለኒ እምየ ተመየጥ ኀበ ቤትከ ወአንብብ መጻሕፍቲከ ትቤሎሙ ጥበብ ለውሉደ ትልው አሰርየ አሰር ኮቴ ዱካ ወቆመ ኢየሱስ ቀድሜሆሙ ለመልአከ አሕዛብ ወመልአከ አሕዛብ ይቤሉ ለክርስቶስ አንተኑ ንጉሦሙ ለአይሁድ መልአክ ገዥ ወይቤሎ ኢየሱስ አነተ ትቤ ወይቤሎሙ ሑሩ ውስተ ኩሉ ዓለም ወስበኩ ወንጌለ ለኩሉ ፍጥረት ነጠላ ግስ ዘርና ነባር ርከከባ የሀ ነጠላ ግስ ሉሀ ጻፈ መርሐ መራ ሰርሐ አቀናና አከናወነ ሰብሐ አመሠገነ ሰብሐ ሰባ በዝሐ በዛ በጽሐ ደረሰ ተግህሀ ተጋ ተፈሥህ ደስ አለው ነስሀ ተመለሰ ነቅሐ ነቃ ነዳ ገቅሐ ተነሣ ተጋ ነብሐ ጮኸ ነግሀ ነጋ ነጽሐ ንጹሕ ሆነ ኖኀ ረዘመ አምኀ እጅ ነሳ ከልሐ ጮኸ ለብሐ አረደ ጎሀ ነጋ ጠብሐ አረደ በለተ ጸርሐ ጮኸ ጸብሐ ጠለቀ ሐከለ ጫነ ሐየለ በረታ ጸንሐ ቆየ አደበሸመቀ ጴሐ ጠረገ ፈልሐ ፈላ ፈርሐ ፈራ ፈትሐ ፈረደ ዘር ነባር ናሁ እነሆ አሁን ኤሎሄ ስመ አምላክ ኖህ ኮክ ረብሕ ረብ ተይሕ ተይ ርህሩህ ርህሩህ በሊሕ ስለት ብዙሕ ብዙ አፈ ጽባሕ ንጋት ወገግታ ወርሀ ጨረቃ ወር ጎህ ንጋት ብርፃን አንቆቀጥፕ ዕንቁላል ኦሆ አሺ በጀበጎ የለ ነጠላ ግሰ ሐቀለ ቀማ ቀጸላ ዘውድ አክሊል መገለ መገለ ተኩላ ተኩላ አጣቂ ጸላት ሰሐለ ሳለ ፃሣሌ እምቅድመዓለም የነበረ ሰቀለ ሰቀለ ሉሎግሌ ከፍታ ሰማይ ሰአለ ለመነ ቢረሌ ብርሌ ዕንቁ ማርያም ሠዐለ ሳለፈጠረ አሌ ወዮ ቀለ ቀለለ አገሌ አገሌ እከሌ ወይሌ ልቅሶ ቀተለ ገደለ መስእል ለማኝ አማጣኝ ቁልቁለ ዘቀዘቀ መርጡል ተራራ በልበለ አረጀ መተንክል ለማኝ አማላጅ በስለ በሰለ ማዕበል የባሕር ሞገድ ብህለ አለ ምስል ጣኦት ምስል ተንስአ ተነሳ ምጽሔል ሰሌዳ ተልዐለ ከፍከፍ አለ ሰይል አራስ ልጅ ጨቅላ ተስአለ ተጠያየቁ በቅል በቅሎ ተሣዛለ ይቅር አለ ብሂል ማለት ተቀጸለ ተቀዳጀ ዐቅል አእምሮ ተበቀለ ቂም ያዘ ኮል እንኮይ ሎሚ ተከለ ተከለ ጸበል ትቢያ ሀሎ አለ ተፈወለ ቁንጥር አለ ነደለ ነደለበሳ የመ ነጠላ ግሰ አለለ አለሌ ሆነ ሐለመ አለመ አንጦለለ ጋረደ ሐመ ታመመ ዔለ ዞረ ሐመመ ተመቀኘ ከለለ ጋረደ ሐተመ አተመ ከፈለ ከፈለ ሐከመ ብልሀተኛ ሆነ ክህለ ቻለ ለጎመ ዘጋ ወዐለ ዋለ ሠረመ ረግረግ ሆነ ገንጳለ ገለበጠ ጠለ ለመለመ ፀዐለ ሰደበ አክፋፋ ፈተለ ፈተለ ፈደለ ጻፈ ዘርና ነባር ለ በቁሙን ለለ እየ መንገለ ወደ ዘንድ ምስለ ጋራ በቀለ ስለአንደ ተከለ ፈንታ ያህል አንበለ ያለ አሉታ ሰ አላ የአለእነ ጠሊ የአለእነ ጠንቋሊ ጠንቋይ ሰረገላ ሰረገላ ጠዐመ ቀመ ጥዕመ ጣፈጠ ጸልመ ጠቆቀረ ፈጸመ ጨረሰ ፍሕመ ፋመ ዘርና ነባር ቅድመ ፊትሳ አመ ጊዜ በ ሰዐመ ቀለመ ቀሰመ ቀደመ ተሰየመ ተሠጥመ ተርጎመ ተቀየመ ተደመ ተጸመመ ኖመ አርመመ ዐቀመ ዐተመ አነመ አደመ ከረመ ደክተመ ጻፈ ሰቀመ ቀደመ ቆመ ተሾመ ዘገጠሠጠመ ተረጎመ ቂም ያዘ ተደነቀ አደናቀረ ተኛ ዝም አለ ፈጸመወሰነ ደነገገ ተቆጣ ሰራ አማረ ከረመ ደከመ ደገመ ደገመ ገረመ ተፈራረገመ ዓሣ አበሳ እንስሳ ከኒሳ ሕዋስ ልብስ መልበስ ዓሣ በደል እንሰሳ ቤተ ክርስቲያን ብልትመንቀሳቀስ ልብስ ልብስ ዐቅመ ያህልስለ ልክ ዘማ ጋለሞታ ፅድሜ ዕድሜ ዘመን ጊሜ ጉም ሐኪም ወጌሳብልኸተኛ ሰላም ሰላምፍቅር ሰገም ገብስ ዓለም ዓለም ሰውቀድሞ እም አናት እም ከኪካክበባይ ዮም ዛሬ ገዳም ዱርገዳም ጌሠመ ነገ ጾም ጾም የሰ ነጠላ ግስ ሐረሰ አረሰ ሐየሰ ተሻለ ሔሰ ነቀፈ ለቀሰ አለቀሰ ለክሰ ተማማለ ሎሰ በሳ ተበአሰ ተጣለ ተዐገሠ ቻለታገስሰ ተፋለሰ ተለያየ ነግሠ ነገሠ አውሐሰ አዋሰ አፍረስ አፈረሰ አትሮንስ አናጉንስጢስ ወንበርመንበር አንባቢዲያቆን አንጢዲቶማርጦስ ፀረማርያም አውኪያኖሰ ውቅያኖሰ ዋኖስ ዋልያ ሶ ጨዋታ የ ረ ነጠላ ግስ ሐብረ ተባበረ ሐደረ አደረ ሐፅረ አጭር ሆነ ሐፍረ አፈረ ጦረ ሄደ መሀረ አስተማረ መሐረ ይቅር አለ መተረ ቀረጠ መከረ ፈተነ መዝበረ አፈረሰ ምህረ አስተማረ ሠምረ ወደደ ሰዐረ ሻረ ወረሰ የብስ ደቀስ ገሠሠ ጌሠ ጠቀሰ ጠብሰ ፈለሰ ፈወሰ አሠረ አስተሀቀረ አቁረረ አንጎርጎረ አእመረ አውተረ አግመረ አግረረ ዖረ ከተረ ዘመረ ገብረ ኀፈረ ፈከረ ዘርና ነባር ውእተ አሚረ ድኅረ ሐዳሪ ወረሰ ደረሰ ተኛ ዳሰሰነካ ገሠገሠሄደ ጠቀሰ ጠበሰ ተሰደደ አዳነ አሠረ አቃለለ አበረደ አነጎራጎረ አወቀ አዘወተረ ቻለ ገዛ ታወረ ከተረ ከለለ አመሰገነ ፈጠረ አጨ ተረጎመ የዚያን ጊዜ ኋላ ወደኋላ ቤተ ሰብእ ሣረረ መሠረተ ተከለ ቀመረ ቀቆጠረ ቆረጠ ቀበረ ቀበረ በርበረ ዘረፈ ተሠወረ ተሸሸገ ተፃመረ አንድ ሆነ ተፃረረ ተጣላ ነበረ ተቀመጠ ነገረ ነገረ አመረ አመለከተ አመዝበረ ዘረፈ አፈረሰ ደብር ተራራ ገብር ባሪያ ገጸ ባሕር ምዕራብ ግብር ሥራ ጎመር ቁና ጎር ጎረቤትጓሮ ፀር ጸላት ፀብር ጭቃ ጸጉር ጠጉር ዖር ሸክም ከበሮ ከበሮ መሶብ የ ቀ ነጠላ ግስ ሐልቀ አለቀ ጐለቀ ቀጠረ ልህቀ አደገአረጀ ሞቀ ሞቀ መከራ ደብተራ ፍሬ ፍካሬ ሐመር ሐመር ሀገር ህብር መምህር መስመር መስተገብር መሪር መቃብር መነጽር መንበር መንክር ማኅበር ማእሰር ማአረር ምሳር ሞገር ጽፍር ቀመር ቄደር ንስር ንጥር አውታር አየር ከንፈር መከራ ድንኳን ፍሬልጅ ትርጓሚ መርከብ ቤተክርስቲያን አገር መንደር ከተማ ዓይነት መልክ መምህር ማገልገል መወደድ ገበሬጣሪ ተኮርኳሪ መራራ መቃብር መመልከቻ መነጽር መቀመጫ ወንበር ድንቅ ማኅበር አንድነት ማሠሪያ መከር ምሳር መሰንጠቂያ ማሳረጊያ ጥፍር ቁጥር የንስሐ ጥምቀት አሞራ ብልጭታ አውታር የበገና ጅማት አየር ሰማይ ከንፈርዳር ሠረቀ ወጣ ተወለደ ረፈቀ ተቀመጠ ረሐቀ ራቀ ተሳለቀ ተዘባበተ ተዐርቀ ራቁት ሆነ ነደቀ ሠራ ዐረቀ ታረዘተራበ አድለቅለቀ አናወጠ አጥመቀ አጠመቀ ዖቀ አወቀ ጠበቀ ወረቀ አክትፍ አለ ወድቀ ወደቀ ደመቀ ቀጠነ ደተ ልጅ ሆነ ደቀቀ ከሳ ዘርና ነባር ሕቀ ጥቂት ጥቀ አጅግ ስንኳ ሐይቅ ዳር ሊቅ ሊቅመምህር ምሥራቅ መውጫ ይስሐቅ ሳቅደስታ ዕብ ደቂቅ ልጆች አሽከሮች ጸሪቅ ዳቦቆሎ ቁራሽ ጻድቅ ጸድቅ አውነተኛ ጽልመት ድቅድቅ ጨለማ መሰንቆ መሰንቆበገና ሰአበ ሰከበ ሴበ ረከበ ርህበ ቀጸበ ተሐዘበ ተመክዓበ ተጠበ አሰበ አስተራከበ ዓረበ ዐቀበ አተበ አንበበ ከበበ ዘርና ነባር ሀበ ሀበ ሀበ በበ ዲበ አባ የበ ነጠላ ግስ ተከተለ መረበ አጠመደ ተኛ መገበ መገበ ሸበተ ሰለበ ገፈፈ አገኘ አመተ ከነዳ ሰፊ ሆነ አቤተ አሳደረ ጠቀሰ ጸልመ ጨለመ ተጠራጠረ ፈተተ ቆረሰ ተራበ ፈየተ ቀማ ተጠበበ ደመወዝን ሰጠ ዘርና ነባር አገናኘ ዕሜተ ስለ ዋጓጓ ገባ ዛተ ይህችን ጠሰቀ ይእተ ያችን ባረከአተመ ግብተ ድንገት አነበበ ጽላሎተ እንደ ሾመ ባሕቱ ነገር ግን አንጂ አሰረገ ቦቱ በርሱ ጠበበ እሎንቱ አሊህ አሊኸው እስፍንቱ ስንቴ ከንቱ ብላሽ ሣኒታ ነገማግስት ወደ በ አጓለ ማውታ አባትአናት ዘመድ እየ ፆታ ወገን በ አይቴ ወዴት በየ ሐሜት ሐሜት ላይ በላይ ሀብት ስጦታሀብት አባ ሐዋርያት መልእክተኞች ሒያጆች ሕዝብ መሶብ መዝገብ ማዕቀብ ማዕተብ ምኩራብ ዐረብ አብ ከልብ ግብ ጠቢብ ገቦ ሕዝብ ወገን መሶብ አገልግል ሣጥን ዘበኛ ጠባቂ ምልክት ቤተ መቅደስ ምዕራብ አባት ውሻ ጉድጓድ ብልህ አለ ጎን አጠገብ የተ ነጠላ ግስ ሐተተ ሞተ ሰንበተ ቤተ ተሠይመ ተትሕተ ምንት ሞት ሰብአ ቤት ሚመት ስአለት ስአእርት ቅናት መረመረ ሞተ አረፈአከበረ አደረ ሠለጠነ ዝቅ ዝቅ አለ ምን ምንድር ሞት ቤተሰዎች ሹመት ልመና ራስፀጉር መታጠቂያ ሐውልት ትክል ደንጊያ ሐይመት ድንኳን ኀጢአት ሀጢአት ፃይማኖት ሃይማኖት ሌሊት ሌት መሐዛት ጎልማሶች መሠረት ስር መራሕብት ሽንጓ መበለት ባልቴት አመበለት መንሱት ክፋ ፈተና መንግስት መንግስት መንጦላፅት መጋረጃ መዐልት ቀን መክሊት አስርእልፍነጥር መክፈልት አድልፈንታክፍያ መዋግደ አሳት የእሳት ወለፈን መድሀኒት መድሀኒት መጽሔት መስተዋት አምሳል ሙዳየ ምጽዋት ሣጥን ማኅሌት ዘፈንዝማሬ ሜላት ነጭ ሐር ግምጃ ምሴት ማታምሽት ምት ባል ማሰነ ጠፋ ስዕነ አጣ ሰወነ አሰገገ ረበነ አሥተማረ ተነ ወጣተበተነ በዓት ቤት ብፅዓት ተምኔት ተናብልት ታቦት ትልሒትተውኔት ትምክሕት ትንቢትትንብያት ተእምርት ትዕቢት ትዕውርት ትካት ትውፊት ነደቅት አስማት አስራት ዐረፍት አራዊት አርቡት አፅይንት አያት አኅት ፅለት አመ ምኔት አመሔውት ገራህት ገነት ዋሻ ቤት ማደሪያ ስለት ምኞት መልእክተኞች መርከብ ማደሪያ ጨዋታ ትምክሕት ትንቢት ምልክት ኩራት ቸልታ ድሮ ቀድሞ መውረስመቀበል አናጾች ስሞች ካስር አንድ ግብር ግድግዳ ቅጥር አራዊት ቀንበር ዓይኖች አእኩያትአምሳያ አኅት ቀን የገዳም እናት አያት አእርሻ አዝመራ ገነትአታክልት ተክህነ አገለገለ ተጽዕነ ተጫነበስብት ወጣ አምነ አመነ አድነነ አዘነበለ አፍጠነ አፍጠነ ከደነ ከደነአለበሠ ከፈነ ሸፈነ ኮነ ሆነ ኮነነ ፈረደገዛ ወጠነ ጀመረ ዘገበ አፈሠ ዘፈነ ዘፈነ ዴገነ ተከተለ ድኅነ ዳነ ዘርና ነባር መኑ ማነው በኑ አለን በዉ ኑ ቃለ አጋኖ አኮኑ አይደለምን ና ብርኒ ድመት ጽርኒ አይጥ ሕሊና አሣብ ሕርትምና ጉሥቁልና ሆሣዕና ድኅነትመዳኃኒት መና መናሞንመፍቀድ መዲና ከተማ ሰኮና ተረከዝጥፍርሰኮና ጥንት ጥንት መጀመሪያ ቃና የዜማ ድምጽ ሥልት ጸላእት ጸላቶች ዜና ወሬ ጸሎት ጸሎት ልመና ደመና ደመና ፍርፃት መፍራት ዳኅና ድኅነት ፍኖት መንገድ ጌና ባዕለ ልደት ጴና ሽታ ጽሙና ጸጥታ አርጋታዝግታ የነ ነጠላ ግስ ሐበነ ጠመጠመ ቅኔ ግዛትመግዛት ቅኔ ሐፀነ አሳደገ ኩነኔ ፍርድኩነኔ መነነ ናቀ ሔዋን የህያዋን እናት መክነ መከነባዶ ሆነ ሕፃን ህፃዓን ትንሽ ልጅ መጠነ ለካ አስምአ አሠማ መካን መካን አሥተበቁአ ለመነ ማለደ ማዕዘን ማዘን አወሥአ መለሠ ተናገረ ምኑን የተናቀ የተጠላ አይድዐ ነገረ ምእመን የታመነ ከልአ ከለከለከረ ምእመናን ምአመናንየታመትኑ ከልአ ሁለት አደረገ ምዕዳን ምክር ከርዐ መታ በድን በድንአሬሣ ወቅዐ ወቃመታ ብርሃን ብርሃን ወጽአ ወጣ አማን አውነት ዘርአ ዘራ አሚን ማመን ዘንግዐ ዘነጋ አሙን የታመነ ደፍአ ደፋ ዕብን ደንጊያ ገብአ ወደቀተጣለ ዕዝን ጆሮ ጎሥዐ ገሣ ተናገረ ኪን ጥበብ ብልፃት ጠብአ ጩከነ ኪዳን የአንድነት መሐላ ጸልአ ጠላ ካህን አገልጋይ ጸብአ ተጣላ ወይን ዘመን ይምን ጋኔን ግዮን ጠቢባን ፀወን ጽዮን የአ ነጠላ ግሥ ኃጥአ ሰምዐ መርአ መጽአ ሞአ ሰምአ ሰምዐ ወይን ዘመንዕድሜ ቀኝ ውድቅ የተገፈፈ ዐባይ ወንዝ ብልኸኞች ጠንቋዩች አምባ መጠጊያ የዳዊት አምባ አጣ ሰማ ተዳረ አሸነፈ ሰማ መሠከረ ሠራ አረደሠዋ ረጋ በላ ተሳለ ገባ ተቆጣ ተነሣ ተከማቸ ተጣበቀ መነጨወጣ ነዳ ጸውዐ ጠራ ጸፍአ በጥፊ መታ ዘርና ነባር ሞርአ መታጠቂያ ነአ ና ቁልዔ ወዳጅ ልጅ መልክዕ መልክ መርፍዕ መርፌ ሰብእ ሰው ረድእ ልጅ ደቀመዝሙር ቋዕ ቁራ ብጉዕ ብሆ ብፁዕ ምሥጉን አንብዕ አንባ እግዚእ ጌታ አምላክ ከርካዕ ሉሚገውዝ ጻዕ ውጣ ጽልእ ጸብ ጽሩዕ ሥራፈትሙያ ቢሥ እግዚኦ አቤቱ እግዚኦ ሥመ አምላክ ኦ ቃለ አክብሮ ኦ ቃለ አጋኖ ኦ ቃለ ምፀት ኦ ቃለ አሥተዋርዶ ኦ ቃለ አሥተሐትሮ ኦ ሆይ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact