Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሚንቃቸው የሚያቃልላቸው ቢኖር እንኳን ራሉን ለአደጋ ያጋስጠ ሰው ነው በዚህ መልኩ በፈሪሃ እግዚአብሔርና በፈቃዱ ሲጠየቅ ብቻ ነውየጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች ያዕ ጸሎት እግዚአብሔርና ሰዎች የሚገናኙበት ድልድይ ነው ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ እንዳየው መሠላል ዘፍ ከምድር እስከ ሰማይ የሚደርስ መወጣጫ ነው። ጸሎት የቃላት ማነብነብ ብቻ ሳይሆን ነገን በተሻለ መሠረት ላይ ጥሎ ከጌታ ጋር ለመኖር በርህን ያንኳኳል የልብህ መዝጊያዎች ይከፈቱ የዘለዓለም አምላክ ከአንተ ጋር ይኑር ሩፍ ከአምላክ ጋር የመኖር ምሥጢር ምንድን ነው። በብኹ ነገሮች ልትፈተን እንደምትችል መካድ አይቻልም እግዚአብሔር አምላክም ትልቁን የድል አክሊል የሚሰጥህ በነዚህ ሁሉ ችግሮች ተፈትነህ ባለፍክበት መጠን ነው «ጳያ። ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር ማድረግ የምትችል ከሆነ ብቻ አንተ አውነተኛ አገልጋይ ነህ እንደ ቅዱስ ዳዊት «ለእኛ አይደለም ነገር ግን ለስምህ» የምትል ሁን መዝ እንግዲህ በእነዚህ ሁሉ ውስጥ የአገልግሎትን ምንነት ስፋት ኢ ጡሉንነት ከተመለከትን አንተም አገልግሎት የመድረክና የተወሰኑ ግለሰቦች ብቻ ኃሳፊነት እንዳልሆነ ተረዳህ ማለት ነው ባለህበት ሥፍራ እግዚአብሔርን የማያውቅ ሰው ቢገጥምህና እምነትህን ብትመሠክርለት አገለግሎትም ድቅም ነው ዕሪፅሺሂሀ ፅፅው ፊፉ ሪሟመሠርሷሻ ታ ኔ ደፇም በፅሟታ ው ሰላዛድ ፊፉ ዳመሠርታ ማቴ ቀ ወንድምህ ተርቦ ብታየውና ካለህ አካፍለህ ሕይወቱን ብታተርፍለት ይሀም ወደር የሴለው አገልግሎት ነው አላዋቂዎች ገፍተዋቸው በበሽታ ተጎድተው ሕብረተሰቡ ያገለላቸውን ሕመምተኞች ብትንከባከብ አገልግሎትህን እየፈጸምክ ነው በችግር ታጥረው መውጫ መግቢያው የጠፋቸውና ከመናቸውን በዘን በትካዜ የሚገፉ ሰዎች አጋጥመውሀህ ከእውቀትህ ለችግራቸው የመፍትሔ አቅጣጫ የሚጠቁም ነገር ብታካፍላቸው እንዴት የተወደደ አገልግሉት ነው።
ሰው ወደ እግዚአብሔር መቅረብና መነጋዢ የሚችልበት የመጀመሪያ መንፈሳዊ መንገድ ጸሎት ነው ጸሎት እንዴት ወደእግዚአብሔር ያቀርባል። ዞ ወ ር ጨኤ ሬጭኡርፎፎሠ ይህን የሚያስተውል ጸሎተኛ በእግዚአብሔር ፊት በቆመባት ሰዓት በሕሊናው የነበረው ህሳብ ሁሉ እግዚአብሔርን ብቻ በማሠብ ስለሚተካ ሁሉን የተወና ሁለንተናው የእግዚአብሔር የሆነ ይሆናል ጸሎት ከውስጥ የሚመነጭ የልብ መቃተት ስለሆነ ቃላት ብቻ ሊገልጹት አቅም የላቸውም በተመሰጠ ልብ በመንፈሳዊ ሀሳብ በተሰቀለ ሕሊና ወደ አምላካችን የምንነጠቅበትና ከፈጣሪያችን ጋር የምንነጋገርበት ስለሆነ ጸሎት ከቃላት በላይ ነው በዝምታ እያለን በሕሊናችን ልንመሠጥ አንችላለን ጸሎት እግዚአብሔርን የናፈቀ ልብ ሲቃ ነውና ለእግዚአብሔር ያለን ፍቅር ይለካበታል ሰውና እግዚአብሔርን ማገናኘት የሚችለው በዚህ ዓይነት ከልብ ፈንቅሎ የሚወጣ ጸሎት ስለሆነ ከዚህ መንፈሳዊ ሕብረት ውጪ ሆኖ የሚጮኹት ጩኽኸት ረብ የለሽ የቃላት ጋጋታ ነው እግዚአብሔር አምላክህን የምትወድ የምታፈቅር ከሆነ ትጸልያለህ ከጸለይክ ደግሞ ፍቅረ እግዚአብሔር በውስጥህ ያድጋል እስቲ በዚሁ ፍቅር የተቀጣጠለና ልብ የሚነካውን የዳዊትን ጸሎት አስተውል «አምላኬ አምላኬ ወደአንተ እገሠግሣለሁ ነፍሴ አንተን ተጠማች» መዝ «ዋላ ወደውሃ ምንጮች እንደሚናፍቅ አቤቱ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች ነፍሴ ወደሕያው አምላክ ተጠማች። ሎርፍ ከ ጸሎት የኦንደበትን የሀሳብን የነፍስን መስዋዕት ማቅረቢያ ነው ከእግዚአብሔር ጋር የተጣሳ ሊያነጋግረው ስለማይችል ጸሎት ደግሞ የመታረቂያው መንገድ ነው ተሰሚነት ያለው መልካም ጸሎት ለመጸለይ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርሀና ስለእርሱም በቂ ዕውቀት ለመጨበጥ እንድትችል መጣር አለብህ የማይጸልይ ሰው እግዚአብሔርን አላወቀውም የሚጸልይ ግን ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ የፈለገና የቀደመው ክፉ ሥራው እየታወሰው በትሕትና የተሰበረ ልብ ያለው ነው ሰው ወደ ጤናማ ክርስቲያናዊ ሕይወት ምልክት ወደ ትሕትና ደረጃ መድረስ የሚችለው በጸሎት ነው የጥሩ መንፈሳዊ ሕይወት ፍሬ ትሕትና ነውና ጸሎት ክፉ ሀሳብ ከወስጣችን የሚወገድበት መንገድ ነው ከጨለማ ኃይላት ርቆ ወደ መንፈሳዊ ሕይወት መግባት የሚቻለው በጸሎት ነው። ነገር ግን በመንፈስ ስለሚጸለይ ጸሎት ብቻ መነጋገራችን መልካም ነው ምክንያቱም በመንፈሳዊው መንገድ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ተቀራርቦ የሚነጋገርበት ሀሳቡ ከአምላኩ ጋር አንድ የሚሆንበት ይህ ዓይነቱ ብቻ ስለሆነ ነው የሰማያትን በር ከፍቶ ጌታችን ወዳለበት የሚያስገባን መንፈሳችን የሚሻውን ነፍሳችን የተጠማችውን አግኝተን ደስ የምንሰኝበት ከዚህ ከመንፈሳዊው ጸሎት በቀር ሌላ የለም መዝሙረኛው ዳዊትም እንደነገረን መንፈስ የሚታደስበትና እፎይ የሚልበት በመንፈስ የሚጸለየው ጸሎት ነው «እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሠግንሃለሁ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ ነፍሴ በቅቤና በስብ እንደሚጨጋቡ ትጠግባለች መዝ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሠኘው እኛ ወደእርሱ እንደምንደርስበትእርሱም ወደእኛ አንደሚመጣበት መንፈሳዊ መንገድ አድርገን አምነን የምንጸልየው ጸሎት ነውፁ ልባችን በመንፈስ ቅዱስ የሚጎለምሰው ሐሳባችን ከእግዚአብሔር ጋር ሊስማማ የሚችለው በእምነት በሚቀርብ መንፈሳዊ ጸሎት ነው። መንፈሳዊ ጸሎት እንደቅዱሳን አባቶች ጸሎት በመንፈስ ቅዱስ እሳትነት የነደደ ነውና በባህርዩ መንፈሳዊ ሙቀት አለው ጸሎት ብልህነትን መንፈሳዊ ዕውቀትን ጽናትን ይጠይቃል ጸሎተኛ ሀሳቡ እንዳይከፋፈል መንገዱን እንዳይስት ኑ መሆን ያስፈልገዋል ዕውቀቱም የሚጸልየውን እንዲያውቅ ማቴ በፈተናው ውስጥ ጸንቶ ማለፍ እንዲችልና በፍቅር እንዲመላለስ ይደግፈዋልፅ ሀሳቡን ሳይሰበስብ የሚጸልይ ሰው ማስተዋልና ፍቅር በእርሱ ውስጥ ስለሌሉ ከልቡ የሚመነጨው የተለያየ ዓለማዊ ሀሳብ ጭንቀትና ጥበት ነው ንጹሕ ጸሎት ያለው ለዓለም በመሞት ውስጥ ነው ልብ ለዓለማዊ ነገሮች የሞተ ከሆነ በጸሎት ውስጥ ትርፍ ነገሮችን ማሰላሰል ማውጣት ማውረድ አይችልም ይህ ከሆነ ደግሞ ጸሎቱ በአንድ ልብ ባልተከፋፈለ ሀሳብ የሚጸለይ ንጹሕ ይሆናል ንጹሕ የሆነ መንፈሳዊ ጸሎት ለእግዚአብሔር ክብር ከሚደረጉ የቅድስና ሥራዎች አንዱ ነው እግዚአብሔርን ማፍቀርና በፍቅር መጸለይ ለአምላክነቱ የሚገባውን ክብር ለመስጠት እንቅፋት ሊሆን አይችልም ሞገስና ክብሩ ገናንነቱ የሚዘነጋበትም አይደለም። ምዕራፍ መጽሐፍ ቅዱስ በባህርዩ ንጹሕ ቅዱስ ሆኖ ሳለ ከሰዎች ጋር ለመወያየት ራሱን ትሑት ያደረገው አምላካችን ቡሩክ ነው ሰው ሁሉ ለመንገዱ ብርሃን ይሆንለት ዘንድ ነፍስም ሕይወት አግኝታ እንድትኖርበት ነቢያቱን ያናገረ የተናገሩትንም እንዲጽፉት ያዘዘ ፈጣሪያችን ቅዱስ ነው መጽሐፍ ቅዱስ «የመጽሐፎች መጽሐፍ» እውነትም «ታሳቅ መጽሐፍ» ነው መጽሐፍ ሲባልም የእግዚአብሔር መጽሐፍ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃሉ ነው በእርሱ አንተን ይናገርበታል መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ የተገለጸና በቅዱሳን ነቢያት እና ሐዋርያት አንደበት የተነገረ አውነት ነው «ትንቢት ከቶ በሰው ፈቃድ አልመጣምና ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ተናገሩ ጴጥ ጥቅሙም እንድትማርበት ለእግዚአብሔር የቀና ልብ እንዲኖርህ በአጠቃላይ የፈጣሪህን ፈቃድ ተከታይ እንድትሆን ለማድረግ ነው ጢሞ መጽሐፍ ቅዱስ ለአንተ ከእግዚአብሔር የተላለፈልህ መልእክት ነው። ጌታችንም «እኒ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው» ሲል ተናግሯል ዮሐ መጽሐፍ ቅዱስ ተመግበኸው ሕይወት እንድታገኝበት ከእግዚአብሔር የተሰጠሀ መንፈሳዊ ምግብ ነው ጌታችን ዲያብሎስ ሊፈትነው በቀረበ ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዘጸ ጠቅሶ እንደተናገረው ሰው ከእግዚአብሔር በሚወጣው ቃል ጭምር እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ማቴ ለሥጋዊ ሕይወትሀ የሚሆን ሥጋዊ ምግብ አለህ ነገር ግን አንተ ሥጋ ብቻ አይደለህም በውስጥህ የማይሞት የማይበሰብስ መንፈስ አለ ስለዚህ መንፈሳዊውንም ምግብ መጽሐፍ ቅዱስን ተመግበሀ ሕይወት ማግኘት አለብህ «እውነት እውነት እላችኋለሁ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘለዓለም ሕይወት አለው» ዮሐ ወንድሜ ሆይ። መኖር የምትችለው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባለው የሕይወት ቃል ጭምር እንጂ በእንጀራ ብቻ እንዳልሆነ እርግጠኛ ሁን «ዛሬ የዕለት ምግባችንን ስጠን» እያልክ ስትጸልይም የሕይወት ምግብህንም የሚያጠቃልል እንደሆነና ስለሥጋህ ብቻ እንደማትጠይቅ ልብ በል የእግዚአብሔር ሰው ሆይ የአንተ ደስታ መሆን ያለበት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው መዝ ሌት ተቀንም አስበውር ደስታሀም የሚያመለክተው የእግዚአብሔር ሕግ የሚያስጨንቅ ግዴታ ሳይሆን የሕይወት ምንጭ መሆኑን መረዳትህን ነው መጽሐፍ ቅዱስና የእግዚአብሔር ሰው ያላቸው ግንኙነት ቋሚና የማያቋርጥ ነው ሕጉን በቀንም በሌሊት ያስባልሱ ይህን ለተወሰኑ ሰዎች ጉዞ ጋይ እግዚአብሔር ብቻ የሚሠራ አነጋገር አድርገህ አትውሰደው የአንተም የሌላውም የሁላችንም ነው የአግዚአብሔርን ሕዝብ እንዲመራ ለተጠራው ለሙሴ ተከታይ ለነዌ ልጅ ኢያሱ በዚያ ሁሉ ሕዝብ አመራር ኃላፊነት ውስጥ ሆኖ ሳለ እግዚአብሔር የነገረውን ቃል አስተውል «የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌትም አስበው የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃል ኢያ ። ለእይታ ለጌጥ ብቻ ያልሆኑ ብዙ የተነበቡ የዘወትር አማካሪ የሆኑ መጻሕፍት የክርስቲያን መለያዎች ናቸው እባክህ ይሀን የሕይወት መጽሐፍ ተጠቀምበት አንብበው አስበውዙ ወደጥልቁ ዕውቀት ግባና ከነፍስህ ጋር አዋህደው ቃል በቃል በሚሠጥህ ትርጉም ብቻ ተመስርተህ ባገኘኸው ነገር ደስ አይበልህ ጠልቀሀ ስታስብ አንዱን ቃል የውቅያኖስ ያህል እጅግ ሠፊ ሆኖ ታገኘዋለህ ቅዱስ ዳዊት እንደተናገረው ወሰን የሊለው ድንቅ ምሥጠ «ር የሚገኝበት የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው «የሥራን ሁሉ ፍጻሜ አየሁ ትእዛዝህ ግን እጅግ ሠፊ ነው መዝ ዳዊት ይህን የተናገረበት ጊዜ ገና ዘጠኝ የሚያህሉ መጻሕፍት የነበሩበት ነው ዛሬ አንተ ሙሉ የሆነ ነቢያትን አዲስ ኪዳንን ያጠቃለለ መጽሐፍ ቅዱስ ከነትውፊፈቱ አለህ እያንዳንዱ ቃል የእግዚአብሔር ነውና ጥልቅነቱን ሥፋቱን አስብና የተሰጠህን ሀብት የመጽሐፉን ምንነት በደንብ ተረዳ ብ ወ ር ሯፎፎኤጨፍጭ ው በ መጽሐፍ ቅዱስ የሐሳብ ምንጭ ብቻ ሳይሆን መጽናኛም ነው ዛሬ ላለህበት የትኛውም የሥነ አእምሮ የሥነ ልቡና ሁከት እና ረሃብ መጽሐፍ ቅዱስ እንድትጽናናበት እንድትረካበት የሚያደርጉህ ቃላት ይገኘብታል ያዘነ የተከዘ ሰው ቢኖር የሚዕናናበትና ደስ እንዲለው የሚሜያደርግ የተረበሸም ሰው ሰላሙን የሚመልስለት ቃል የሚገኝበት መጽሐፍ ነው ለአንተም በመከራህ ሰዓት መፍትሔን ሰሳም ባጣህበት ጊዜ የውስጥ ሰሳምን ተስፋ ብትቆጥ የሚያበራ የተስፋ ብስራት ቃልን የምታገኝበት ድንት ሥጦታህ ነው ቃላቱ ሁሉ የሚለውጡህና ውጤታማ ናቸውወ እያንዳንዱን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ባነበብክ ቁጥር «አምላኬ ሆይ ይህን ስለኔ እንደተናገርክ ጥርጥር የለኝም» በለው። «የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና የሚሠራም ሁለትም አፍ ካለው ሠይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል» ዕብ ሰይጣን ፈታኝ ሆኖ በቀረበበት በዚያ ተራራ ላይ የእግዚአብሔርን ቃል ሊቋቋመው አልቻለም ያገኘለትም ምላሽ አልነበረም ማቴ አናገረ ውር ዞሾ ወ ከሮርሎጮጤ ር ሥምም የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተህ የማትሠራበት ከሆነ በመጨረሻው ቀን በኦንተ ላይ ይፈርዳል ቃሉ ለዕውቀት ብቻ ሳይሆን ለሕይወት ነው በሄድክበት የሚሄድ ዘወትር በጆሮችሀ የሚያቃጭል እና በተግባር ካላዋልከው ከባድ የሕሊና ወቀሳን የሚያስከትል ነው በአንጻሩ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል በአንደበትህ በንግግርሀ ሁሉ ካለና በተግባርህ የሚገለጥ ከሆነ ለመንፈሳዊነትህና ለሃይማኖትሀ ታማኝ አንደሆንክ ይመሰክራል ዓለማዊ ነገሮችን ብቻ የሚያወሩ ብዙ ሰዎች አሉ እንደዚሁ የእግዚአብሔር ቃል ከአንደበቱ የማይጠፋ ሁሌም የሚጠቀመው መጽሐፉ ራሱ እሱን ተቆጣጥሮት የአነጋገር ዘዬውን የቀየረውም ሰው ታያለህ ይህ ሰው የሕጉ መሐፍ ከአፉ አልተለየም ኢያ አበው «ከአነጋገር ይፈረዳል ከአያያዝ ይቀደዳል» እንዲሉ የሚሰማው ሁሉ ማንነቱን ያውቀዋል «አነጋገርህ ይገልጥሃል» ማቴ ለልጆችህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እየነገርክ ባዩት በሰሙት ነገር ላይ ሁሉ የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል እንዲጠቀሙ አስተምራቸው በመጽሐፍ ላይ በዛፎች ሳይ በመሬት ላይ በበር በወንበር በጠረጴዛ በማንኛውም ነገር ሳይ ሊሆን ይችላልፁ ይህን ልምድ አድርጎ ያደገ ልጅ መጽሐፍ ቅዱስ በውስጡ ሕይወት ዘርቶ ይኖራል። አቤቱ የሠራዊት አምላክ ሆይ በስምሀ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሴትና የልብ ደስታ ሆነኝ» ኤር «የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው ነፍስን የእግዚአብሔር ምሥክር የታመነ ነው ሕጻናትን ጠቢባን ያደርጋል የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው ልብንም ደስ ያሰኛል የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩሀ ነው ዓይንንም ያበራል ከወርቅና ከክቡር ዕንቁ ይልቅ ይወደዳል ከማርና ከማር ወለላም ይጣፍጣል» መዝ የእግዚአብሔር ቃል ካለው ጥንካሬና ተጽዕኖ የተነላ ኣንተ ያነበብከው ማንኛውም ቃል በአንተ ላይ ለውጥ እንደሚያመጣ እርግጠኛ ሁን ያለብዙ ጥረትና ትግል ቃሉን የተጠማውን ሁሉ ወደጥሩ ሰብእና የመቀየር ኃይል አለው ቃሉን ስታነበው ያለህ ስሜት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንዳለና ቃሉ ለመንገድህ ብርሃን እንደሆነ ነው ቀድሞውኑ ይመልሳል ወጦ ለቃሉ ምንጭ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ከግቡ እንዲደርስ ኃይልና ብርታት ይሆነዋል በጳንጠቆስጤ ዕለት ብዙ ሕዝብ በሐዋርያት ሲነገር የነበረውን ቃል ከሰሙ በኋላ «ልባቸው ተነካ ወንድሞች ሆይ ምን እንናድርግ። በየዕለቱ በሚቀደሰው ቅዳሴ ላይ ከመጽሐፍ ቅዱስ የወጡ ምዕራፎች ይነበባሉ ወንጌል ከመነበቡ በፊት የዳዊት መዝሙር በዜማ ይሰማል ወንጌል እየተነበበ ሳለም ሁለት ዲያቆናት የእግዚአብሔር ሕግ ለእግራችን መብራት ለመንገዳችን ብርሃን ነው የሚል ምሥጢር ያለው የጧፍ መብራት ይዘው ይቆማሉ ከዚህም በላይ የብርሃናችን ብርሃን የዐይናችን ብርሃን የእግዚአብሔር ቃል ነው ሲሉ ነው ወንጌሉን ለመስማት በሚደረገው ጸሎትም ካህኑ «እኛንም እንደነርሱ ወንጌልሀን ሰምተን ለመሥራት የበቃን ታደርገን ዘንድ በቅዱሳን ጸሎት እንለምንሃን» ይሳል መጀመሪያውኑ ወንጌልን ለመሥማት የበቃን የተዘጋጀን መሆን አለብን ነገር ግን እኛ በራሳችን የበቃን አይደለንምና የቅዱሳን ጸሎት ያሸፈልገናል ዲያቆኑም «ስለወንጌል ጸልዩ» ብሎ ሲያውጅ ሕዝቡ «ወንጌልህን ለመስማት የተዘጋጀን አድርገን» ይላል ሕዝቡ ሁሉ ለወንጌል ከሚሠጠው ክብር የተነሳ ወንጌል ሲነበብ አይቀመጥም የወንጌሉ ቃል ለዓለም ሁሉ መዳረስ ሲያመለክት ካህኑም ወንጌሉን ከራሱ በላይ ከፍ አድርጎ በመያዝ መንበሩን ይዞራል ያቤተክርስቲያናችን ስብከት ማንኛውም መንፈሳዊ ትምህርት በሙሉ የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው ቤተክርስቲያን ለትውፊትም በምትሠጠው ተመሳሳይ ትልቅ ግምት ውስጥም ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጻረር አንዳችም ነገር አይገኝም ይልቁንም እያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በትውፊት የተደገፈ ትውፊትም በመጽሐፍ ቅዱስ መልቶ የሚገኝ ነው እንጂ በጸሎተ ቅዳሴም ይሁን በማህበር በምንጸልያቸው ጸሎቶች ሁሉ ውስጥ የምናገኘው በመንፈስ ቅዱስ ያደገውን የመጽሐፍ ቅዱስ ፍሬ ነው በየሰዓቱ የምንጸልየው ጸሎትም ከዳዊት መዝሙርና ከወንጌል የተወሰደ ስለሆነ ለኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ጸሎቱ መጽሐፍ ቅዱስን የሚማርበት ሌላው መንገድ ነው። እስቲ ወደአንተ ልምጣና በሕይወትህ ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ ስለሚገኘው የሕይወት ጥቅምና እንዴት ማንበብ እንዳለብህ ብሎም ስለአንተና መጽሐፍ ቅዱስህ ግንኙነት እንነጋገዝር አንተና መጽሐፍ ቅዱስ ግንኙነታችሁ በተወሰኑ ዋና ዋና ነጥቦች ላይ የተመሠረተ ነው ከእነዚህ መካከል እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑትን ብናነሳ መጽሐፉን የራስ ማድረግ እንደግል ጓደኛ መጠበቅ ማንበብ መረዳት በቃሉ መመሠጥ ናቸው እንደቃሉ መኖር ትእዛዛቱን በተግባር መተርጎምና ወደሕይወት መቀየርንም ይጨምራል መጽሐፍ ቅዱስን የራስህ አድርገው ወንድሜ ሆይ እንደእውነተኛ ክርስቲያን መጠኑ ከፍ ያለና በጠ ረጴዛህ ላይ ተቀምጦ ልታነበው ልትማርበት የሚያስችልህ ወይም በመጠኑ አነስተኛ የሆነ በሄድክበት የሚሄድ የማይለይህ መጽሐፍ ቅዱስ ሊኖርህ ግድ ነው እንደ መልካም ወዳጅ በሄድክበት የሚሄድ በሥራህ ሰዓት አብሮህ የሚሆን በዕረፍትና ከሰዎች ጋር በምትሆንበትም ጊዜ የማይለይህ ጓደኛህ መጽሐፍ ቅዱስ ሊሆን ይገባል ያለ እርሱ ምንም መሥራት እንደማትችል ይሠማህ ይህ ቢሆን እንዲያው በአጋጣሚ ዘንግተህ እንኳን ብቻህን ብትወጣ አንድ ወሳኝ ነገር እንደጎደለህ ታስባለህ በቤትህና በሕይወትህ መጽሐፍ ቅዱስ እንግዳ እንዳይሆንና ራሱን የሚያስጠጋበት እንዳያጣ እፈራለሁ ሉቃ ይህ የሕይወት መጽሐፍ በንባብ ወይም በጸሎት ክፍልህ ራሱን እንዲያስጠጋ አድርገው ይህን ስልህ ደግሞ እንደ ብርቅዬ ዕቃ ለውበትና ለጌጥ እንደሚደረግ ነገር ዝም ብለህ አስቀምጠው ማለቴ አይደለም ማለቂያ የሌለውን ጥቅሙን ሥፍር ቁጥር የሌለው ሀብቱን እንድትወርስ ነው እንጂ። ፈልጵ ደግሞም «ለሁሉም ጊዜ አለውና ለማልቀስ ጊዜ አለው ለመሳቅም ጊዜ አለው የሚል ተጽፎአል መክ በዚህ መንገድ ብትሄድ ያነበብከውን በማስተዋልና በመረዳት ጠቢብ ትሆናለህ መርምረህ ተረዳ አንድ አድቬንቲስት «የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ» ዘጸ የሚለውን ጠቅሶ ቢከራከርህ ደግሞም «እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለበዓል ስለወር መባቻ ወይም ስለሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ እነዚህ ሊመጡ ያጹዱት ነገሮች ጥላ ናቸውና ቆላስ የሚል ተጽፎአል ብለህ መልስለት በዚህ መልኩ የተሰባሰቡት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጽኑ የሆነ ሀሳብንና ጥልቅ የሆነ መረዳትን ይፈጥራሉ በቃልህ አጥናው ይህም ሌላው በአንተና በመጽሐፍ ቅዱስ መካከል ያለው ግንኙነት ነው ከመጽሐፍ ቅዱስህ ውስጥ ልዩ መንፈሳዊ መመሪያህ የሚሆኑትን ወይንም መሠረተ እምነት ዶግማ የሆኑትን የሚያበረታቱና የሚያጽናኑህን የእግዚአብሔር ቃል ኪዳኖች እና ለችግሮችህ ምላሽ የሆኑትን ቃላት ያለመጽሐፍ በአእምሮህ ውስጥ ቅረጻቸው በጣም አሳሳቢ እንደሆኑ ነገሮች በሕሊናህ አሰላስላቸው በዚህ ዓይነት ወደነፍስህ ዘልቀው ይገቡና በማስታወስህ ውስጥ ተተክለው በአስፈላጊው ጊዜ ሁሉ የረድኤት የመጽናናት ምንጮች ይሆኑሀል ለምሳሌ በዚህ መልክ ማጥናት ትችላለህ የተራራው ሰብከት ማቴ የፍቅር ባህርያት ቆሮ በሮሜ እና በ ተሰ የሚገኙትን በርካታ ለመንፈሳዊ ሕይወት የሚበጁ ምክሮች ወይም ከመጽሐፈ ምሳሌና መክብብ ሩን ትእዛዛት ዘዳ እና ዘዳ የዳዊትን ምርጥ መዝሙሮችና ጸሉሎቶች ስታነባቸው ልብህን የሚነኩትን ሌሎች ጥቅሶች ስለጥሩ ሥነ ምግባር የሚነግሩህን እና የመሳሰሉትን በቃልህ ማጥናት ትችላለህ አስበው። እንደ ቅዱስ ዳዊት «ዐይኖቼን ክፈት ከሕግህም ተአምራትን አያለሁ» በለው መዝ ስትጨርስም ጌታን ያነበብከውን ተግባራዊ ለማድረግ ጽናቱን እንዲሰጥህ ማስተዋሉንና ሽ ጌዞ ወደ አግዚአብሔር ተነሳሽነቱን እንዲያድልሀ ጌታን በመለመን አጠቃልል መጽሐፍ ቅዱስ «በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን በራስህም ማስተዋል አትደገፍ ስለሚልህ ስታነበው በጸሉት የታጀብክ ሁን ምሳ ትክክለኛውን አምላካዊ መልእክት በጸሎትህ ለመቀበል ሞክር አንዳንድ ሰዎች አስቀድመው የወሠኑትን ነገር ለማረጋገጥ ሲሉ ብቻ ወይም ያንን የሚደግፍሳቸውን ጥቅስ ለማግኘት ያነባሉ የተገለጸውን የእግዚአብሔር ሀሳብ ወደገዛ ፈቃዳቸው ለመቀየር ይጥራሉ አንተ ግን ለመረዳትህና እግዚአብሔር የሚልህን ብቻ ለመስማት ተዘጋጅተህ አንብብ ሃሳብህን ወደእግዚአብሔር ሃሳብ ለመቀየር እንጂ የእግዚአብሔርን ወደአንተ ለመቀየር አታንብብ ትሕትና ለጸሎት እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን ስታነብ የሚያስፈልግህ ትልቁ ነገርም እርሱ ነው በትሕትና ለመጽሐፍ ቅዱስ ቃሎች መታዘዝ ትችላለህ ትሕትና ሀሳብህን መቀየር ማረቅ የምትችልበት መንገድ ነው ትሕትና ከዳዊት ጋር «አቤቱ መንገድህን አመልክተኝ ፍለጋህንም አስተምረኝ» እያልክ ዕውቀትን እንድትለምን የሚያደርግህ ነው መዝ ኃሩን ሕሊናህ ተሰቅሎ በቃሉ ተመስጠህ ስታነብ «ጌታ ሆይ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለሀ። መጽሐፈ ምሳሌም ከምክር ዓይነቶች የሚቀረው አንድም የለም አንተ ከመረጥከውና ከወደድከው እያንዳንዱ መጽሐፍ ለአንተ የሚሆን ልዩ መልእክት የያዘ ነው ጉወ መጽሐፍ ቅዱስን ለጸሎት ልትጠቀምበት ትችላለህ ማንበብ ስትጀምርና ስትጨርስ ጸሎት አድርግ በተጨማሪም ማንበብህ በውስጥሀ ወደጸሎች ልትቀይራቸው የምትፈልጋቸውን ልዩ ሀሳቦች ያቀጣጥልልሃል ለምሳሌ የዳዊት መዝሙር እንዴት መጸለይ እንዳለብህና በምን ዓይነት ሁኔታ ከአምላክህ ጋር መነጋገር እንደሚገባህ ያስተምርሃል በተመሳሳይ መልኩ በመፅሐፍ ቅዱስ ሳይ የምታገኛቸው የእግዚአብሔር ሰዎችን ጸሎት ስታነብ ልትማር የምትችለው ነገር እጅግ ብዙ ነው ከእነዚሀም መካከል የነቢዩ ዳንኤል ጸሉት ዳን የእዝራ ጸሎት እዝ የናሆም ጸሎት ናሆ የንጉሥ ሰሎሞን ጸሎት ነገ የዮናስ ጸሎት ዮናስ እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ሉቃ ናቸው። ማቴ እነዚህን ሁሉ እና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ግን በቅዱሳን ሕይወት ውስጥ ተመልሰው የምታገኛቸው ስለሆነ ገድላቸውን አንብብ ጌታም እነዚህ ቅዱሳን ለእኛ ሥነ ምግባራት ሁሉ አርአያና ምሳሌ እንዲሆኑን ይፈቅዳል በእውነት እነዚህ ቅዱሳን ከሥጋዊ ሕይወት ከቁስ አካላዊነት ተለይተው የተጠሩበት ጥሪ ድንቅ ነው በእግዚአብሔር መንፈስ መኖር ስለቻሉና በማናቸውም የጠሳት ፍላጻዎች ላይ ፍጹም ድልን ስለተቀዳጁ በእውነት ምድራውያን መላእክት ናቸው ያለመጠራጠር የሰው ልጅ መጀመሪያ የተፈጠረበትን የእግዚአብሔር አርእያና አምሳል መልሰው ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ፎዴጭፐፍኤሎፍሔፍኤፍሎፍጄፍፍፍይይኣ ፍል እንደታዩ መናገርም ይቻላል ለእኛም ሕይወታቸው በመንፈሳዊ መንገዳችን ላይ ያለጥርጥርና ፍርሃት መጓዝ አንድንችል ጽናትን ይሠጠናል ገድላቸውንም በምናነብበት ጊዜ «እነርሱን የረዳ አምላክ እኛንም ይረዳናል» ብለን በእርግጠኝነት እናምናለን የቅድስና ሕይወት ለፈለገውና ለመረጠው ሁሉ ይቻላል አሁን ካለንበት ደረጃ ከፍ ብለን የእግዚአብሔር ጸጋ በየልባችን እንዲሠራ እግዚአብሔር ፈቃዱ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ነፍስን ወደእግዚአብሔር በመምራት ልዩ ሀብቶችን በመስጠትና በረድኤት ከክርስቲያኖች ጋር ይሠራል ቅዱሳን የሠሩት የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣቸው የሠራውን ነው ታሪካቸውን ስታስብ በሕይወታቸው ውስጥ እግዚአብሔር እንዴት እንደሠራና በእነርሱ እንደተመሠገነ አስተውለሃል። ነገ ተመስጦ በመንፈስ ቅዱስ ግብር የሚመጣ የአእምሮ ብሩህነት ነው በዚህ ብርሃን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን መጻሕፍት ሽፋናቸውን ገልጦ ምሥጢሩን መፈለግና በጥልቀት መረዳት ይቻላል ይህም ማለት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በመመሰጥ በእግዚአብሔር ገላጭነት የተቀመጠውን አምላካዊ እውነት ለማግኘት መጣር ነው «በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው ሉቃ በእውነት አምላክ ሆይ በብርሃንሀ ብርሃንን አእምሮአችንን ልባችንንና ሀሳባችንን እንዲያበራልን እናያለን ከዚያም ተነስተን ወ ር «መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት» የሚለውን ማስተዋል እንድንችል እንፈልጋለን ራዕ እንደዚሁ አንተም በሀሳብሀ በልብህ በመንፈስ የምታደርገውን ጥረት ሁሉ አእምሮህ ብሩህ ሆኖ አባቶችህ የተቀበሉትን ለመቀበል የበቃህ ያደርግህ ዘንድ እንደምታቀርበው ጸሎት የሚቆጠር ነው የአንተ ሥራ አእምሮህን ዝግጁ አድርገህ እግዚአብሔር ከጥልቁ ዕውቀትና ከማስተዋሉ እንዲሞላበት ማቅረብ ነው ማድረግም ያለብህ ልብህን መክፈትና ጌታ ገብቶ ከአንተ ጋር እራት እንዲበላ መፍቀድ ነው ራዕ አዎን አንተ እና እኔ ከሰማይ ከወረደው ሕብስት ጋር እንበላለን ዮሐ በዚህ የሕይወት ሕብስትና ከእግዚአብሔር በሚወጣው ቃል መኖር እንችላለን ማቴ በተመስጦ ውስጥ ሕሊናህ የተጓዘው የመጀመሪያው እርምጃ ለመንፈስ ቅዱስ በር የመክፈት ያህል የሚቆጠር እርምጃ ነው ለዚህ ነው አባቶች ተመስጦን በጥልቀት እየተመለከቱ «ከሰዎች ጥረት በላይ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ» የሚሉትነ ቅዱስ ዳዊትም የሚለው ይህንኑ ነው «አፌን ከፈትሁ አለከለክሁም ወደትእዛዝህ ናፍቁአለሁና» መዝ ተመስጦ በመንፈስ ቅዱስ የሚሠጥ የጥናት ክፍለ ጊዜ ነው በተጨማሪም መንፈስ ቅዱስ ሊሰጥህ የወደደውን እንዴት መቀበል እንደምትችል የምትለማመድበት መንገድ ነው ተመስጦ አእምሮ አንድን ነገር ለመረዳት ለማወቅ ከሚያደርገው ጥረት በላይ ነው መጽሐፍ ቅዱስም እንደሚናገረው በዕውቀትና በችሉታ መደገፍም አይደለም «በራስህ ማስተዋል አትደገፍ» ምሳ ፅውቀትንና ፍልስፍናን ሊያመጣ የሚችለው ምሁራዊ አስተሳሰብ እንኳን ቢሆን የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ከሌለበት ተመስጦን ሊያመጣ አይችልም በምሁርና በአምልኮ ውስጥ ባለ ሰው መካከል ሠፊ ልዩነት አለ በሚያጠናና በሚመሠጥ መጸሕፍትን በሚመረምርና ከመንፈስ ቅዱስ በሚቀበል ሰው መካከልም እንደዚሁ ልዩነት አለ ተመስጦ ሀሳብ ብቻ አይደለም ሀሳብን ከልብ ጋር አዋህዶ ልብን እንደመሳሪያ በመንፈስ እጀ መተውና ከእግዚአብሔር መንፈስ ለመቀበል መቃተት ነው በዚያን ጊዜ በመንፈስ ጥንካሬን ያገኘውን የቃሉን ጠንካራነት እንገነዘባለን ከዚህ በኋላ ወንድሜ ሆይ ትክክለኛው የአእምሮ ደረጃ ላይ ደረስኩ ብለህ እንዳትቆም። ወደ እሣግዚአፌኪርፌ ፎር ንስሐ የገቡ ኃጥአንን አስብ ሌሎች ልባቸው የደነደነ በቅንነቱ ያልተጠ ቀሙችትንም እንዴት ይጠብቃቸው እንደነበረ አስታውስ የመጽሐፍ ቅዱስ ሰዎችም ሊመስጡህ የሚችሉ ናቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ጥቅሶችን ማስታወስ መቻልም ሌላው ለተመስጦ የሚያነሳሳህ ነገር ነው እርስ በእርሳቸው እየተፈጸሙና እየተሟሉ ተመስጦ በጀመርክበት ጊዜ ሁሉ ጥቅሶችን ታገኛቸዋለህ እያንዳንዱ ቃል ልዩ ትርጉም ይሰጥሃል ሁሉም የተመስጦን እቅፍ አበባ ያበረክቱልሃል ከዚህ ጋር አያይዘህ «መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም» የሚለውን የቅዱስ ጳውሎስ ቃል አስታውስ በቆሮ ይህን ብታደርግ ሙሉውን ቀን በመንፈሳዊ ሀሳብ ብቻ ትይዘዋለህ እነዚህ መንፈሳዊ ሀሳቦች ውስጥህን ሰርስረው ይገቡና ንጹሕ ሀሳብህ ንጽሕናን ይወልዳል ልብሀ በተመስጦ የተመላ እና ንጹሕ የእግዚአብሔር ቃል የሚሠራበት ይሆናል ተመስጦህ በራሱ በጸሎትህ ሰዓት እያጀበህ ከሰዎች ጋር እንኳን እያወራህ ባለህበት ሰዓት ወደቀናው ሊመራህ ኃይል ያገኛል አድማጮችህሀም ግብዝነት የሌለው ጥልቅ የሆነ ነገርህን ሁሉ ይረዱልሃል ተመስጦ ለመንፈሳዊ ሕይወት ጥንካሬም ይጠቅማል ተመስጦ በሀሳብ በመንፈሳዊ ስሜት በውስጣዊ እርካታ በዕውቀት በደስታ ላይ ብቻ የተወሰነ አይደለም ወደሕይወትህ ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችም የማደግ ባሀርይ አለው ስለዚህ የምታነበው መጽሐፍ ቅዱስም ይሁን የቤተክርስቲያን አባቶች ታሪክ ገድል ራስህን በማንበብና በመመሠጥ ላይ ብቻ አትወስን የነበብከውን ሁሉ ከሀሳብህ ከልብህ ጋር አዋህደህ በተግባር አውለው ተመስጦን ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን ሕብረትና ከሰዎች ጋር ያለሀን ግንኙነት የምታሻሸለበት መንገድ አድርገህ አስበውና በመንገዱ ለመጓዝ ራስህን አመቻች። ምክንያቱ ለድክመታቸው ለደካማ ጎናቸጡ ልዩ ትኩረት ስላልሰጠ ይሆናል ትኩረት ከሌለበት ደግሞ ችግሩን ለመቅረፍ ባሎም ውጤቱን ለመከታተል መንፈሳዊ ልምምድ ማድረግ አልቻሉም በሌላም በኩል ሁሌ ተመሳሳይ የሆነ ነገርኃጢአትን ወደንስሓ አባታቸው ቀርበው ሲናዘዙ የምናያቸው ሰዎች አሉ እነዚህ የኃጢአትን ምንነት ጥፋታቸውንም ለይተው ዐውቀውታል የሚናገሩትም ለዚህ ነው ግን በተቃራኒው ያንኑ ኃጢአት ደግመው ሲሰሩ ይገኛሉ ምክንያቱም በቃል የሚናዘዙትን ያህል በተግባርም ከኃጢአታቸው ቁራኝነት ለመላቀቅ የተግባር ልምምድ አያደርጉምና ነው እዚህ ቦታ ላይ መንፈሳዊ ልምምድ ብዬ ለአንተ የምነግርህ ነገር ጉልህ ሥፍራ ይይዛል አንድ ሰው ከራሱ ጋር ተግባራዊ ስምምነት ውህደት ባደረገበት ጊዜ የተሸሸገውን ኃጢአቱን ማስወገድና በጎ ሥነ ምግባራትን ማዳበር በመንፈሳዊ ሕይወቱም ታዳጊ መሆን ይችላል በተግባር ልምመድ ውስጥ ሰው የራሱን ትክክለኛ ማንነት ይረዳል የድክመቶችንም ምንጭ የት አካባቢ እንዳለ ያውቃል መንስኤው የታወቀ ችግር መድፃኒቱ አይከብድምና ሊቋቋመው እና ሊያስወግደው ይይችላል የዚህ አይነቱ ሰው ችግሩን ስላወቀ ብቻ ወይም መንፈሳዊ ስሜት በውስጡ ሊፈጠርበት የቻለበትን ስሜት ስላገኘ ብቻ አይቆምም ይልቁንም መልካም ስነምግባራትን ሁሉ የራሱ ለማድረግ መንፈሳዊ ልምምድ እያደረገ በተጋድሎ ይፀናል ቅጳውሎስ በፅብራውያን መልእክቱ ላይ ይህንን ብሎሉናል «ኃዉጳ ጋረ ለልዖያራጋደሳፇሥ ኛ ደምጋ ዳሰጎማፍሪኃዕ ድረሰ ለሰሦቃወማቻታሥም ዕብ በመንፈሳዊ ልምምድ ውስጥ በራስ ዕውቀት ኃይልና ጉልበት መመካት ፈጽሞ ቦታ የላቸውም ጌታችን ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ መ ከ ጉዞ ሀይል እሃቨ አየቪር አትኙሉም ብሉ እንደተዛገረው ልምምዱ በጸሉት ረድኤተ እግዚአብሔርን በመጠየት መታገዝ አለበት ዮሐ መንፈሳዊ ዕድገትን ለማግኘት በልምምድ ውስጥ ያለ ለው ክርስቲያን ከራሱ ማስተዋልና ጥበብ ይልቅ በልምምዱ ውስጥ አልፈው ሊያስተምሩን የሚችሉትን ቅዱሳንም አብነት ማድረግ አለበት መጽሐፍ ቅዱስ ፀራዕሀ ማሰታፉምጳሳ ዳቅደሃፍ ዲያ ይመፅራልና ምሳ ሩፍ መጽሐናፍ ቅዱስም በራሱ ለመንፈሳዊው ልምምድ ምሳሌና መመሪያን ይሰጠናል «የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና የሚሰራም ሁለትም አፍ ካለው ሠይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው ነፍስንና መንፈስንም ጆማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል የልብንም ስሜትና ሀሳብ ይመረምራል ፅብ እግዚአብሔር ቅዱሳኑን አለማምዷቸዋል አስቀድሞ ስሰ ሊቀነቢያት ሙሴ እንዲህ የሚል ተነግሯል «ሙሌም በምድር ላይ ካሉት ሰዎች ሁሉ ይልቅ እጅግ ትሑት ሰው ነበረ» በጉ ሀፈ ሙሴ አጅግ ትሑት ሰው ሆኖ የተወለደ ይመስልል። ለመንፈሳዊ ሕይወት የሚጠቅሙ ነገሮችን በሙሉ ተለማመዳቸው ከቻልክ በሣምንት ባይቻልህ በአንድ ወር አንድ ድክመት ለማስወገድ ብትለማመድ በአንድ አመት ውስጥ ወይም ከዚያ በላይ ችግር ቀረፍክ ማለት እኮ ነው የኃጢአት ሥሩ አንድ ነውር ብቡ መንገዶች ቢኖሩትም እርስ በራሳቸው የተያያዙ መሆናቸውንም እርግጠኛ ሁን አንድ የተወሰነ የኃጢአት ዓይነትን ለመቅረፍ ስትነሳ ሳታውቀው ሌሎችንም እየበጣጠስክ መሆኑን ዕወቅ አንድ በጎ ሥነ ምግባርን ለማዳበር ስትለማመድም ቢሆን ሌሎች ብዙ ሥነ ምግባራትን እያተረፍክ መሆኑን ልብ በል ሥነ ምግባራቱም በአንድ ሠንሰለት የተያያዙ ናቸውና ለዚሁም ምሳሌ እስጥዛለሁ እንበልና ከማይጠቅም ጓደኝነት ብቸኝነትን እየተለማመድከው ነው በዚህ ውስጥ ደግሞ ራስህን በሥራ መጥመድና እንዳትጨነቅ ማድረግ ሊጠበቅብህ ሰው ስለዚህ ለተወሰነ ጊዜ ታነባለህ መርጠህ ጉዞ ወደ እግዚአብሒር ክዚያም ትጸልያለህ ደግሞም ከእግዚአብሔር ጋር በመሆንህ ደስ ብሉህ ትዘምራለህ አንዲሁም ካነበብከው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ወይም ከሰማኸው ቅዳሴ ወስደህ በተመስጦ ወደ እግዚአብሐር የምትዓዝበት መንገድ ታደርገዋለህ ስለዚህ ለመልካም ሥነ ምግባር ማዳበሪያነት የተጠቀምከው አንዱ ልምምድ ብዙ ነገሮችን ይዞ መጣልህ ወይም አንድ ቀን አርምሞን ያንተ ሀብት ሰማድረግ እየተለማመድክ ቢሆን አዕምሮሀን ጠቃሚ በሆኑ ነገሮች ብቻ መያዝ ያስፈልግሃል አርምሞውም በራሱ ጸሎትን ተመስጦና ማንበብን ይዞልህ ሊያድግ ይችላል አንዱ እያደረግሀ ያለኸው ልምምድ በእርግጠኝነት ሌሎችንም እያለማመደህ ነው ልብ በል አንተ ልምምድህን ስትጀምር የእግዚአብሔር ጸጋም በውስጥህ የሚሠራውን ሥራ ይጀምራል በለምምድህ ጊዜ ውስጥ እግዚአብሔር በፍጹም ብቻህን አይተውህም አምላክህ ከአንተ ጋር ይሠራል ምክንያቱም አንተ ሁሉን ትተህ ወደ እግዚአብሔር መጓዝን የሕይወት ምርጫህ አድርገፃልና ነው አምላካዊ ረድኤቱ ለዚህ የተቀደሰ ተነሳሽነትህ ምላሹን ይሰጥፃሃል ዲያብሎስ ልምምድህን ለማቋረጥ የሚከፍትብህንም ጦርነት በብቃት መክተህ ድል አድራጊ እንድትሆን ይረዳፃል ትልቁ ነጥብ ወዳጄ በፍፁም ወደቷላህ አትመለስኑ ቸልተኛና ሠነፍ አትሁን ጽና በርታ ታገሥ «ምኦሔድያፉ ሥታ ለምላሀ ዳዚጵጤሑረ ዳሦፖጋሮ ሺነውና ጽና ጴፀዞ ሥፍራ ለቃደጋፇም ሠ መኢያ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባራትን የምትለማመዳቸው ከማወቅ አልፈህ ልትኖርባቸው ስለሆነ ጠቃሚ ነገር እንደጀመርክ ተረዳ ሰው በጎ መንገድን ለአንድ ለሁለት ቀን እስከ ሳምንት መከተል ላይቸግረው ይችላልፁ ላንተ ግን ትልቁ ነገር እነዚህን ሥነ ምግባራት የራስህ ልምዶች ሆነው አንዲቀጥሉ ማድረግና የባሕርይህ ክፍሎች ማድረግ ነው ስለዚህ ልምምድህ የፈለግኣጻኣው እድገት በጥልቀት ተተክሎ ሥር እስከሚሠድድ የሚቀጥል መሆን አለበት «ቋረድም ፆሀ መታሰ ሐፍፃሜ ዖማታደረዕው ሪቆቅድ ያታ ፍሬ ዲሰ ጎው ይላል ማር ይስሐት ዘ ዐይ አፃዘ አብኢኪር የልምምድህ ተግባራዊ መለኪያው ቀጣይነቱ ነው ጊዜም ልምድህን የሚያደናቅፉ ነገሮችን ለማወቅና ለመቋቋም እንድትችል ዕድል ይሰጥፃል ስለዚህ ዛሬ ነጭ ነገ ጥቁር መሆን ወይም መለዋወጥ መንፈሳዊ ትርፍ የሌለው ክንቱ ነገር ነው ብዙዎች ባጭር ጊዜ ውስጥ ፍፁም ለመሆን ሲጥሩ አይተናል ውጤቱም ምንም እንደነበር ተረድተናል ወይም ብዙ አይነት ልምምዶችን በተመሳሳይ ጊዜ ለማድረግ አንደ አቅድ በፊታቸው አስቀምጠው ከአንዱም ሳይሆኑ ሲቀሩ ተመልክተናል አንተ ግን የምትፈልገው ነጥብ ላይ ለመድረስ ልምምድህን በጥበብ ይዘህ ቀስ በቀስ እደግ ልምምድህ የታወቀና ግልፅ ይሁን ለምሳሌ ቱንም የፍቅር ባሕርያት ሁኔታዎች ቅዱስ ጳውሎስ በ ኛ ቆሮንቶስ ላይ አንደገለጻቸው ሁሉንም በአንድ ጊዜ ልምምድ ላድርግ ብለህ አትነሳ ነገር ግን አንዱን ባሕርይ ለአንድ ጊዜ ልምምድ በቂ አድርገህ ያዘው አያያዝህም ትልቅ ትኩረት ያደረግህበትና ውጤቱን የሚያመላክት እንዲሆን ታገል። የአገልግሎት መንፈሳዊ ፋይዳ ቀፉ አገልግሎት የአገልጋይን መንፈሳዊ ሕይወት ያጠነክራል የአገልጋዩ መንፈሳዊነት ደግሞ አገልግሎቱን ያሠምርለታል በአገልግሎት ትሰጣለህ ትቀበላለህ ለዚህ ነው አገልግሎትን ወደ እግዚአብሔር የሚወስድ መንገድ ኣድርገን እያየን ያለነው ለተገልጋዮችህ ፍቅርህን ከልብህ ስትሰጣቸው እነርሱ ደግሞ ከአገልግሎት ለሚገኘው መንፈሳዊ እርካታ መንስዔ ይሆኑሣል በአገልግሎት የምታገኘው ከሰጠኸው በላይ ነው ያዘነውን ስታፅናና ለተቸገረው መፍትሔ ስትሰጥ የሕይወትን መንገድ ስትመራ በመንፈስ የምታደርገው ሐሴት ቃላት ሊገልጹት ከሚችሉት በላይ ነው አገልግሎት የሥነ ምግባር ትምህርት ቤት ነው በዚህ ሕይወት ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር መሥራት ለአንተ ትልቅ ክብር ነው ቅዱስ ጳውሎስ የአገልግሎት ሕይወቱን እንዴት እንደገለጸው ተመልከት «ክእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነን» በበ ቆሮ በአገልግሎት ውስጥ አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሠራ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሠራል በዚህም ብዙ ብዙ ድንቅ ነገሮችን ታያለህ። ጢሞ በመጨረሻም ይህ ሁሉ ጌታችን በሚመጣበት ስዓት የምትጠየቀው ስለሆነ በአገልግሎትህ ውስጥመልስ የምትሰጥ ሆነህ ተገኝ ማቴ ማጠቃለያ መንፈሳዊ ሕይወት ከቁሳዊና ሥጋዊ አስተሳሰብ የመለየትና ከእግዚአብሔር ጋር የመሆን ምሥጢር ነው ኃጢአት ደኝዓሞ ይህን ሐይወት የሚያጎሳቁል ክፉ በሽታ ካው ኃጢአት ከእግዚኣብሔር ያለያያል የነበረንን ጸጋ ዋጋ እንዳይኖረው ያደርጋል የኃጢአት ጉዳት መንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን ሥነልቦናዊ አካላዊ ማሀበራዊም ነው በመሆኑም በዚህ መጽሐፍ የተመሰክትናቸው ነጥቦች ይህን ሁሉ መሠናክል አልፈን ወደ እግዚአብሔር የምንጓዝባቸው ምሥጢራት ናቸው በእነዚህ የታገዘ ክርስቲያን በጥበብና በእውቀት ያድጋል ኃጢአት ያሰናከለፀበትን ነገር ሁሉ ያስተካክላል የእግዘአብሔርን ጥሪም ይፈጽማል «ዉና ዳኔ ኑት» ማቴ በሚለው ቃል መሠረት በተዘጋጁልን መንገዶች ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ ወደእርሱ የተጓዘውን የማያሳፍረው ጌታችን የኮሷችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቆጭ ዋጋ ይሰጠናል አሁንም በዚሀ ላይ ባለን ጽኑ እምነት እንበርታሪ በፊታችን ወዳለው የዘለዓለም ተስፋ እናቅና ይንጂ ወደኋላ አንመለስ አንተም ከዚህ በላይ የተቀመጡልሀን ማለትም በስድስቱ ምዕራፎች የቀረቡልህን መንገዶች ለማወቅ ሳይሆን ለሕይወት የምትጠቀምባቸው ሆን አለብህ ዕውቀት ብቻውንያስታብያል ነገር ግን በፍቅር የምታደርገው ይህ ሁሉ መንፈሳዊ ልምምድ ያጸናዛፃል ያበረታፃል ሁሉን እያደረግህ በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ በራስህ ኃይል እንዳልሆነ አመን በሁሉም ለሁሱም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይርዳን ወስብሐት ለእግዚአብሔር።