Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ጎዳናው.pdf


Advertisement
  • word cloud

ጎዳናው.pdf
  • Extraction Summary

ነ እነ ነ ከኢ ጋታ ክርስቲ ጐ ዳ ና ውብ የሐር ሻርፕ ሲቆራረጥ እንዴት አይሰማሽም ነበር ። በጣም ከእውነት የራቀ ሀሳብ ነው ። ሚስ ተር ቻንድራ ላል ለዓይኑ ሚጠቀምበት ቦራሲክ ሲጠፋበት በጣም ብስጭት ተሰፓቶት ነበር ። በኋላ ግን ስጠይቀው በሊን ባትሰን መወ ሰዱ እንደተነገረው ነገረኝ ሞርፊያው ከኒጌል መሣቢያ ተወሰዶ በ ትኩ ቦራሲክ ተተክ ቶበት ነበር ።ሁሉፖ እንደየወቅቱና ቦታው ነው ። ሆነ ተብሎ ሚሠራ ሥህተት ነው። የለም እኔ ፕሮግራም የተያዘልኝ ከቁጥር ሒኮሪ ጎዳና ዳካሪአለ ሔርኩሌ ፖይሮት። ምናልክ መሴ ፖይሮት ። ኦብዘርሸር ፍቅር ይዞህ ነበር ።

  • Cosine Similarity

አዎን አለች ። የለም መሴ ፖይሮት እንደዚያ ማለቴ አይደለም ። አዎን ። አዎን። በጣም አመሰግናለሁ መሴ ፖይሮት ። አለ ፖይሮት ። ይመስለኛል አዎን ። ፖትሪሺያ ከሁሉም ሰው ትግባባለች ታዋቂም ባት ሆን አዎን እንደዚያ ዓይነት ሰው ናት ማለት እችላለሁ ። አዎን እጅግ ተናድዶ ነበር መሴ ፖይሮት። አዎን በትክክል እንደዚያ ይመስለኛል መሴ ፖይሮት ስትል ሚስ ሀበርድ ተስማማች ። ሁለት ብቻ ናቸው መሴ ፖይሮት ። ሚስ ሀበርድ ግን ለምን አሰብከው ስትል ፖይሮት ንግግሯን አቋረጣት ። የለም አንድ ሰው በጣም አሳስቦሻል እንዳንቺ ሀሳብ አንድ ለዚህ ጉዳይ በሀላፊነት የሚጠየቅ ወይንም በጉዳዩ ውስጥ እጁን ያስጋባ ሰው አለ። መሴ ፖይሮት። አለች ሚስ ሀበርድ። አለች ሚስ ሀበርድ ። በዚህ ዓይነት ቀለም ከዚህ የሚጠቀም አንድ ሰው ብቻ ነወ። ይህ እንኳ ምንም አይደል አንድ ነገር ነው። አሁን በቃ ኒጌል አለች ሀበርድ ። ሚስ ሀበርድ ነሽ ። አዎን መሴ ፖይሮት ። በጣም ጥሩ ሰው ነው። ነገር ግን አንድ ሰው ወጣት የሚሆነው አንድ ጊዜ ብቻ ነው አለች ሀበርድ ። አዎን መሴ ፖይሮት። አለች ሚስ ሀበርድ በቁጣ ። የለም የለም በማለት ፖይሮት ራሱን ነቀነቀ ። እንዴ መሴ ፖይሮት። ነገር ግን እውነቴን ነው የምልህ መሴ ፖይሮት ኒጌል እንደ ዚያ ያለ ሥራ ፍጹም አይሠራም አለች ። ኦ ሚስ ሀበርድ። ሚስ ሀበርድ ኮስተር አለች ። በትክክል እንደዚያ አይመስለኝም አለችና ሚስ ሀበርድ አመነታታፐ ። « አዎን ። መሴ ሔርኩሌ ፖይሮት። አዎን በጣም ጥሩ ነው። አዎን ነው ። አዎን እንደዚያ ነው ። አንድ ስለዚህ ነገር የተሣሣተ ሁኔታ ይኖራል አለች ሚስ ሀበርድ በድንገት ። ግን ካለጥርጥር አዎን ኢንስፔክተር ሻርፕ መሆን አለበት አይደለም። እንደዚያ ስትል መሴ ፖይሮት ። ሚስ ሀበርድ ራሷን ነቀነቀች ። ግን ለምን መሴ ፖይሮት። አዎን አለ። ሌላ ሰው። አዎን ይመስለኛል ። አዎን በርግጥ አለች ፖትሪሺያ ። እንደዚያ ያለ ጉዳይ አይደለም ። አዎን እንደዚያ ማለቴ ነው። የለም የለም እንደዚያ አይመስለኝም ። በቃ ከዚያ በላይ የሆነ ምንም ነገር የለም ። አዎን ትክክል ። አንድ ነገር ወይንም አንድ ምሕረት የለሽ ሰው ከዚህ ሥፍራ ያለ ይመሥለኛል ። ስለ ሚስ ኒኮሊተስ ማለቴ ነው ። ሀ ክፍል አንድ ሔርኩሌ ፖይሮት ከሥራ ላይ ነው ። እሺ መሴ ፖይሮት ። ሮ ርግጠኛ ነኝ አንድ ጊዜ ካስረዳኋሻው በኋላ ማናቸውም አይቃወሙም ስትል ሚስ ሀበርድ አረጋጋቻት ። የለም እንደዚያ የሚያደርጉ አይመስለኸኝም አለች ሚስ ሀበርድ ። ሚስ ሀበርድ ሚስ ኒኮሊተስ አንድ የፖትፈሪው ነገር ካለ ብትነግሪኝ የተሻለ አይመስልሽፖ ። አዎን አዎን ትክክል ነው ። አዎን ግን ያንን መከተል የለብህም መሴ ፖይሮት አለች ሚስ ሀበርድ ትንሽ ፈገግ ብላ ። አዎን። ጥሩ ነው ሚስ ኒኮሊተስ ። ሩ አዎን ። የለም እንደዚያ ማለቴ አይደለም ። አዎን ሲል ፖይሮት ንግግሯን አቋረጠው ። ፖት በጣም ጥሩ ሰው ናት ። ሚስ ሀበርድ ገባች ። አዎን እንዳልኩት ይህ እንግዲህ ዝም ብሎ ሀሳብ ነው አለ ፖይሮት ። አንድ የጀርባ ሻንጣ የተቆራረጠ ነበር አለ ፖይሮት ። ኢንስፔክተር ሻርፕ ለመጀመሪያ ጊዜ አዎን አንዲት ሴት ኦለች ጌታዬ ወይንም ነበረች ። አዎን ኦለ ፖይሮት ። በማናቸውም ጊዜ አንድ የሆነ ሰው ከሆነ ሥፍራ ላይ ቢታመም አንድ የሻይ ማንኪያ ሊያፍስለት ይችላል ። አዎን እንደዚያ ይመስለኛል ። የሆነ ሰው ከዚህ ሥፍራ ነበር ። በጣም ጥሩ ሰው ነው አዎን አለ አኪቦምቦ በሀዘን ። ማንም ሰው አለ ሔርኩሌ ፖይሮት እሱ እንደሚያስ በው ብልህ የሆነ የለም ። አይደለም እንዴ መሴ ፖይሮት ። የለም አለ ፖይሮት ራሱን እየነቀነቀ ። ግን ለምን መሴ ፖይሮት ። በጣም ትልቅ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው ፖይሮት ። አዎን እንደዚያ ማለቴ ነው ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact