Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ግንቦት 5 2017.pdf


Advertisement
  • word cloud

ግንቦት 5 2017.pdf
  • Extraction Summary

ያንተው ነው ተሸከም የዓዲ ሽሩም ሲቃ የስጋለት ላንቃ ጉንጧ ርሶ በእንባ ጥርሷ የሳቅ አምባ ማፓጋፇዛዎቻ ፎፎበርፎ መጠቋምዘዐሮኣ ዕ ለዐስገፎ ዖሥሪጳጵት መቀዕንጃ በ አጋማሽ አስመራ ከተማ ጸጸራት ወደሚገኘው የመቃብር ስፍራ ሄድን የመጨረሻ ጉዚችን ነበር። ቀደም ብለን ፋና ኡምኩሉ ድባርዋ አዶምዘማትና ደቀምሓሬ ሄደን ነበር። በመቃብሮቹ መካከል የሚገኝ ሰው በሙታን መካከል የቆመ አይመስለውም በተለይም የኢጣልያውያን መቃብር እጅግ ድንቅ ስነጥበብ በተንጸባረቀበት የቅርጽ ስራ አሸብርቋል። በመቃብሩ ላይ ኤድሞንዶ ገብረመድህን የሚል ሰፍሯል። በርግጥም እነዚህ ሁለቱ የሓልሓል ቦጎስ ወንድማማቾች በኢጣሊያ ቅኝ አገዛዝ ዘመን ያለፉበት በጎም ሆነ ከፉ የህይወት መንገድ የተቀያየረ ስማቸውና ሃይማኖታቸው የግማሸ ምእተ አመት ማሳያ መስታወት ነበር። ገብርኤል ከጓደኞቹ ጋር ተቧድኖ በህቡእ ኢትዮጵያን ከኢጣሊያ ወረራ ለማዳን ያደረገው ትግል የጸረ ቅኝ አዝዛዝ ትግል አካል ነበር። መኮነንና ጓደኞቹ የታሪከ አጋጣሚ ሆኖ ሲጀመር መንገዳቸው ቀይ ነበር። ብላታ መስፍን በጋሸት ቀኛዝማቾቸ ፍጡር አብርሃም ካቫሌር እያሱ ያዕቆብ ወይዘሮ ጸጋ ብርሃን መገገሻ አባቴና እናቴ ሌሎችም ሞቅዲሾ የነበሩ የአንድ ዘመን ጓደኛሞች በመጨረሻ ከያሉበት እየመጡ ኤርትራ አርፈዋል። እና ጉዳዩን በቅድሚያ ከልጄ ከናሆምና ከባለቤቴ ከሰላማዊት ጋር ተወያየሁበት። ጥቂት በተመስጦ ቆየና ሰውየው ደጃዝማቾች ነበር። መጽሃፉ ገና ድሮ በጭንቅላቴ ውስጥ ተጽፎ አልቆ ነበር። ሃገራዊ አገልግሎት ለመስጠት ወይም ለእረፍትና ለጉብኝት ወደ ኤርትራ ይመላለሳሉ።

  • Cosine Similarity

ስማቸው ግን አባ ዮሃንስ ነው አባ ዮሃንስ ኩልቦ ኑረነቢ ጥቂት ካሰላሰለ በሁዋላ እንዲህ አለ ባህታ አጤ ዮሃንስ ላይ ቢያምጽ እውነት አለው። የሚል ጥያቄ እረፍት ነሳት ችግሩ የኑረነቢ ደህንነት ማሳሰቡ ብቻ አልነበረም መርየም የወንድሞቿን ልጆች ለማሳደግ የሚያበቃ ገቢ አልነበራትም ከመነሻውም ልጆቹን ስትረከብ አባታቸው ስራ ሰርቶ ያግዛቸዋል በሚል ተስፋ ነበር አባታቸው በወጣበት ከቀረ በሁዋላ ግን ከልጆቹ ጋር ያሳለፈቸው ጊዜ የችግርና የፈተና ጊዜ ሆነባት። ከዚያ ወዲያ አልለቀቁትም በዚያን ሰሞን ጢሙን ያንዥረገገ አንድ ፈረንሳዊ ቄስ በሰረገላ እየተመላለሰ ወደዚያች ሰቀላ ቤት ሲገባና ሲወጣ መርየም ተመልከታለች አባ ዮሃንስ አንደሚባል በጣም ደግ ሰው እንደሆነ ትግርኛና ብሌን ቋንቋ እንደሚናገር ከረን ላይ ወላጅ አልባ ህጻናትን አንደሚያሳድግ ሰምታለች መርየም ለሶስት ቀናት ያህል በጉዳዩ ላይ ስታሰላስል ከሰነበተች በሁዋላ አንድ ቀን ቄሱ ወደቤት ሲገባ ጠብቃ ተከትላው በመግባት ችግሯን ዘርዝራ አዋየችው። አባ ዮሃንስ መርየምን በትህትና ተቀብሎ በጥሞና ከሰማት በሁዋላ እንዲህ አለ ከሁለት ቀናት በሁዋላ ወደ ፈረንሳይ እየሄድኩ ነው። አንዳንዶች ግን ኑረነቢ የሚባል ሰው እንደማያውቁ ከገለጹ በሁዋላ ወደ ደጋው አገር ሄዳ ብትፈልገው እንደሚሻል ይመከሯታል ርግጥ ነው አንድ ጊዜ ተስፋ አጊኝታ ነበር። የሂካ ጌታ ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ለሌላ ጌታ ሸጠው ገዢው ጥቂት ጊዜ ከተጠቀመበት በሁዋላ ደግሞ ለሌላ ሸጠው። ታ አንድ ጊዜ በአንድ ፈረስ ሌላ ጊዜ በአራት ላሞች ተሸጠ ወይም ተለወጠ። ከእለታት አንድ ቀን ውሃ እየቀዳ ሳለ አንድ ሰው መጥቶ አስገድዶ ይዞት ከሄደ በሁዋላ በ ጣሳ አሞሌ ጨው ለአንድ አበሻ ሸጠው። ጋ ምእራፍ ዩ መሬቱ ደግ ነበር ቅዱስ መንፈሱን ከተቻለ መድፈር ከለኗስት ወራት በሁዋላ አባ ዮሃንስ ከፈረንሳይ ተመልሶ ምጽዋ ደረሰ በዚያ ጊዜ ውስጥ በአካባቢው ከጥቂት በላይ አዳዲስ ነገሮች ተከስተው ነበር የኢጣልያ ሰራዊት አስመራን ብቻ ሳይሆን መረብ ምላሽን ተቆጣጥሮ ጄኔራል ባልዲሴራ ኦሬሮ ኤርትራ የኢጣልያ ቅኝ ግዛት መሆኗን ጥር አውጆ ነበር። በርግጥም አጤ ዮሃንስ መተማ ላይ በደርቡሽ ከተገደሉ በሁዋላ የኢጣሊያ ሰራዊት የሚያሰጋው ሃይል ባካባቢው አልነበረም ያለምንም ውጊያ በቅድሚያ ከረንን ተቆጣጥሮ ባላምባራስ ካፍል ጎፋርን አስሮ ወደ አሰብ እስር ቤት ከላከ በሁዋላ ልከ በወሩ ጉዞውን ወደ አስመራ ቀጠለ። ያን ጊዜ እንኳ ሸዋ የሚባል አልነበረም። ማለትም ህዝቡ የኢጣልያን ሰራዊት እንደ ነጻ አውጪ ለማየት የቻለበት ምከንያት ምን እንደሆነ አሳቡን ጠየቀው ጊላጊ አያመነታ ምላሽ ሰጠ ምናልባት በጦርነት መሰላቸቱ አንድ ምከንያት ሊሆን ይችላል። ጊላጊ በግዴለሽነት አስተያየት ሰጠ ማንባሩ ላይ አንድ አይን ያለው ሰው መተተኞቾ የደገሙበት ሰው ሊሆን ይችላል። ሲል አባ ዮሃንስ ጠየቀ። ከጊዜ በሁዋላ አስመራ ሆነ። አባ ዮሃንስ አንድ ግልጽ የሆነለት ጉዳይ የመረብ ምላሽ ሰዎች ምድሪ ባሕሪ ከሚለው የወል ማንነት ስማቸው ይልቅ ከበቀሉበት ዓዲ ወይ ጎሳ ጋር ይበልጥ የተቆራኙ መሆናቸውን ነበር። ከዚህ ሁሉ በሁዋላ ግን እንደገና በጊዜ ሂደት ከሰዎች መካከል የተሻልን ሰዎች ነን የሚሉ ሰዎች ብቅ ማለት ጀመሩ። አባ ዮሃንስ አቀርቅሮ ጥቂት ካሰላሰለ በሁዋላ ቀና አለ ኢጣልያውያን በሁለት ትውልድ ጊዜ ሁለት ሚሊዮን ዜጎቻቸውን አዚህ አገር ለማስፈር ወስነዋል ይህንን አጥንቶ ያቀረበላቸው ፍራንኬቲ የተባለ ዜጋቸው ነው። በወግ መሃል ባህታ ስለ ልጆቹ ማንነት መጠየቁ አልቀረም አባ ዮሃንስ ልጆቹን ከየት አንዳገኛቸው ከነገረው በሁዋላ እንዲህ አለ አባታቸው ሳይሸፍት አልቀረም የቦጎስ ሰው ነው ብቻ ያልተረጋገጠ ወሬ ነው። ከረን ትምህርት ቤት ይገባሉ አባ ዮሃንስ በርግጥ መርየም አባብላ ታስቀራቸው ይሆን። ዣዣፓዣ አባ ዮሃንስ ከኑረነቢ ልጆች ጋር ሁለት ሳምንታት አስመራ ቆየ። በዚያን ሌሊት አባ ዮሃንስ በማስታወሻው አንዲህ ሲል አስፍሮ ነበር የመረብ ምላሽ ሰዎች በኢጣልያ መምጣት ገና አልተከፉም። ባህታ ሓጎስ ልከ በዚህ ጊዜ ታሪክ መስራት ጀመረ። ከ እስከ ባለው ጊዜ ውስጥ መሬት ነጠቃው የጦፈበት ጊዜ ሆነ ከ ሄክታር በላይ መሬት በውጭ አገር ሰዎች ተያዘ። የሚል ነበር ራስ መንገሻ ለደጃች ባህታ ስለ ሰጠው ምላሽ የሚገልጽ የጽሁፍ መረጃ የለም ራስ መንገሻ ጉዳዩን ወደ አጤ ምኒልከ ማሳለፉ ግን ተረጋግጧል። ባህታ ሓጎስ በመትረየስ የእሩምታ ተኩስ ተመትቶ ወደቀ የባህታ ሰራዊት ለመቋቋም ቢሞከርም ከጀርባ የመጣበትን ሃይል ሊመከት አልቻሉም በብዛቱም ሆነ በመሳሪያ ብቃቱ ከአቅማቸው በላይ ሲሆንባቸው ወደ ደቡብ አግጣጫ አፈገፈጉ በወቅቱ እስከ መሬት በወረደው ጉም ተሸሸገው ገለል ማለት ቻሉ ጁኙዣፓዣ ከሓላይ ውጊያ በሁዋላ የኢጣልያ ቅኝ ገዢ ጣቱን ወደ አባ ዮሃንስ ቀሰረ። መሬት አገር ነው አገር ሰው ነው ሰው መሬት ነው። ሲል ጠየቀ አባ ዮሃንስ። በተሰላቸ ስሜትም ቀጣዮቹን ጥያቄዎች ጠየቀ መቼ ሄደ ንድ ሳምንት ይሆናል ምነው ሳይነግረኝ ቁንዳይከለከል ሰግቶ ይሆናል አከታትሎ አድም ሲያስጨንቀው የነበረ አንድ ጉዳይ አነሳ ለ አባታችን የተሰማ ወሬ ይኖር ይሆን አባ ዮሃንስ ጢሙን ጎተተ የሚያውቀውን ለአድም መንገር እንደሚገባው እአሰበ ምናልባት ከዚህ በሁዋላ ስለማይገናኙ ሁሉን ለመንገር ጊዜው መሆኑን በመረዳት ረጋ ብሎ በአጭሩ አጫወተው ኑረነቢ የሸፈተበት ምከንያት በግልጽ እንደማይታወቅ ምጽዋ በዘበኛነት ስራ ላይ በነበረ ጊዜ ግን አንድ ኢጣልያዊ ከብር የሚነካ ቃል ተናግሮት በዚያ ተቀይሞ እንደነበር ጠቀሰ። ለሌላ ሰው ግን አሳልፈህ መስጠት የለብህም አባ ዮሃንስ ደጋግሞ ይህንኑ ለአድም አስጠናው ዓዲተከሌዛን ላይ አባ ዮሃንስን የተቀበሉ ወገኖች መላልሰው የሚጠይቁት ጉዳይ የባህታ ሓጎስ አመጽን በተመለከተ ነበር አባ ዮሃንስ በተመሳሳይ የመሬት ጉዳይ ላይ እያነሳ ተናገረ። ያን ጊዜ አጤ ምኒልከ ሙጫ ልጅ ነበሩ። ናኹራ ከምጽዋ ሃምሳ ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ደሴት ሲሆን ዳህላከ ከቢር አይደርስም በናኹራ ደሴት የእስር ቤት ታሪከ አንድ ጊዜ ብቻ ጥቂት እስረኞች በዋና አምልጠው ወደ ኤርትራ መሬት ከተመለሱ በሁዋላ ሳይያዙ ትግራይ መድረስ ችለዋል። አጤ ምኒልከ ከአድዋ ድል በሁዋላ እንደገና መረብ ምላሽ የኢጣልያ ግዛት መሆኗን አውቅና ሰጥተው ከኢጣልያ ጋር ተፈራረሙ። አጤ ምኒልከ ሁለት ጊዜ ሚሊዮን ሊሬ አጤ ሃይለስላሴ የቃኘውን መሬት በማከራየት ሚሊዮን ዶላር ወስደዋል። ከታች ኡምኩሉ የስዊድናውያን ካምፕ አጤ ምኒልክ ሃመለኮት ፈርዲናንዶ ማርቲኒ ራስ አሉላ ቁቢ ጄኔራል ኦሬስቶ ባራትዬሪ ባሻይ አውዓሎም ሓረጎት ደጃዝማች ባህታ ሓጎስ ቀኛዝማች ሰንጋል ሓጎስ አጤ ዮሃንስ ምርጫ የው ፊህ ደበሳይ ገብርኤል በጥንታዊው የኡምኩሉ ወንጌላውያን ማእከል ከፍልሁለት ምእራፍ ሽ በታሪከ ጎዳና ለታሪከ ሰሪ ሰው ነገም ሌላቀን ነው በ«ናው ከፍለ ዘመን መጀመሪያ የአውሮፓ አገራት በራሳቸው ጉዳይ ስለተጠመዱ ኢትዮጵያን የረሱበት ጊዜ ነበር። አጤ ምኒልከም ከታመሙበት ከ በሁዋላ ኢትዮጵያም አለምን ረስታ ሰነበተች ንጉሰነገስቱ መሞታቸው ከታወቀ በሁዋላ ኢትዮጵያ በተዳከመ የሸግግር ጊዜ ተያዘች አጤ ምኒልከ ኤርትራን ለኢጣልያ ሸጠ። ልጅ እያሱን ማስወገድ አስቸጋሪ አልነበረም በቅድሚያ የሃሰት ወሬ ለቀቁበት እያሱ የእስላም ልብስ ለበሰ የማድ ሙላህን ልጅ ሊያገባ ሽማግሌ ላከ ኢትዮጵያ ባንዴራ ላይ ኮከብና ጨረቃ ለጠፈ ከኮከብና ጨረቃው ስር እላህ እንጂ እግዚአብሄር የለም የሚል ጽሁፍ አሰፈረ ኢትዮጵያን በቱርከ ህግ ለማስተዳደር ወሰነ የሚል ወሬ አስወሩበት በአርመናውያን አስፈጻሚነት እያሱ ጀለቢያ ለብሶ የሚያሳይ ፎቶ ግብጽ ላይ ተባዝቶ ለሸዋ መኳንንት ተበተነ ከዚህ በሁዋላ ራሶች እያሱን አውርደው ዘውዲቱን በንግስትነት ለማስቀመጥ አልተቸገሩም አያሱ ከአያቱ በውርስ ያገኘውን ዙፋን ለማስከበር መሞከሩ አልቀረም አልቀናውም ስለዚህ ወደ ደንከሊያ ሸሸ በ ተይዞ ፍቼ በራስ ሃይሉ ተክለሃይማኖት እጅ እንዲታሰር ተፈረደት ራስ ሃይሉ ከኢጣልያውያን ጋር ባደረገው ስምምነት እያሱ ከእስር ቤት አምልጦ ነበር። በተለይ ግን የግመል ወተት ፈዋሸ ምግቧ ሆነ በወርሃ ነሃሴ አንድ ሰንበት ማለዳ በካቫሌር አዝማች ኤድዋርዶ መኖሪያ ቤት ትልቅ ግብዣ ተደረገ በርግጥም ሁለት ሙከት በአንድ ጊዜ ማረድ ትንሽ ግብዣ አልነበረም የግብዣው ምክንያት ኤድዋርዶ ረጅም ጊዜ ከሰራበት የትሪፖሊታኒያ የሲሪናይከ እና የፊዘን ዘመቻዎች ወታደራዊ አገልግሎቱን ጨርሶ በሰላም ወደ ኤርትራ በመመለሱ ነበር። በተለይ ከ በሁዋላ ኤርትራ ላይ ነጭ ሰው ሁሉ አዋቂ ነው የሚለው አባባል ተቀይሮ ተማረ አዋቂ ነው በሚል መተካት የጀመረበት ጊዜ ነበር። ገና ከመነሻው ኢጣልያ በአውሮፓ ውስጥ ያለችበትን ደረጃ ለማወቅ ለኤርትራውያን የተዘጋ አልነበረም ተገደው ወታደር ሆነው ኤርትራ የሚመጡ የኢጣልያ ገበሬ ልጆች ስለ አገራቸው ሁኔታ ሲያወጉ የመደባበቅ ነገር አልነበራቸውም በኢጣሊያ ስራ አጥነቱ በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀቡን ይናገራሉ። ገብርኤል ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ተናደደ። ሲል ጠየቀ ገብርኤል። ገብርኤል የአቢሲንያ ሰላይ ሊሆን አይችልም ገብርኤል የኢጣልያ ታማኝ ልጅ ነው። ገብርኤል የኢጣልያ ታማኝ ልጅ ነው። በዚህ እንቅስቃሴ ተጠርጥረው የተያዙት እድሜያቸው ከ አመት እስከ ያሱ ሲሆን ንጉሰ አበራ እና ካቫሌር ኤድዋርዶ ገብረመድህን እድሜያቸው አና ነበሩ ጁኙዣፓዣ በግርማዊ ንጉስ ቪቶሪዮ አማኑኤል ሶስተኛ በእግዚአብሄር የርነት በህሸቡ ፍላጎት በኢጣልያ ንገስ ስም በሞቅዲሾ የኢጣልያ ቅኝ ግዛት የጦር ፍርድ ቤት የ ኤርትራውያንን ጉዳይ ሲመረምር ከቆየ በሁዋላ ፍርድ ሰጠ። አንድ ቀን ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ይይዙታል። አለ ገብርኤል። አያያዘናም ቀጠለ የአቢሲንያን የፊውዳል ስርአት ለማስወገድ ኢጣልያ ሃላፊነቱን ወስዳለች አቢስንያን ከእንቅልፏ ለመቀስቀስ መወሰኗ ለአቢሲንያና ለህዝቦቿ የምስራች ነው በዚህ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የኢጣልያ ሰራዊት በድል እየተጓዘ ነው ገብርኤል ለምላሽ ሲዘገይ ሳንማርኮ ቀጠለ ለመሆኑ የአቢሲንያ መንግስት ዜጎቹን እንዴት እንደሚያስተዳድር በትከከል ታውቃለህ። በየትኛውም የአፍሪቃ ኮሎኒ ግዛት የኤርትራን ያህል አልተሰራም የመገናኛ አውታሮችን ለምሳሌ ውሰድ ገብርኤል አቋረጠው ከህንጻና ከመንገድ ግንባታው ባሻገር የሰው ግንባታ ላይ ትኩረት ቢደረግ እንመርጣለን ማለቴ ነው ን ለጎን የሚሰራ ነው ለያይተህ የምታየው አይደለም ኤርትራን ስንረከብ ያልተማሩ ሺህ ገበሬዎች ብ ስንመጣ እዚህ አገር ምንም ነገር አልነበረም ዘመናዊ ትምህርት ቤት አልነበረም መንገድ አልነበረም አሁን ለባለአገሩ የተፈቀደው የሆስፒታል አልጋ ብቻ ነው የሚል ቅሬታ ይሰማል። ገብርኤል ቀጠለ ኮሎኔል ሳንማርኮ። » ኮማንዳቶሬ ሳንማርኮ ወደ አስመራ ከመመለሱ በፊት ለመጨረሻ ጊዜ ገብርኤልን በተመሳሳይ ቦታ አስጠርቶ ለአጭር ጊዜ አነገጋገረው ቡና እና ቀላል ቁርስ አዝዘው ጥቂት አወጉ ማለትም ገብርኤል በመጪው የህይወት ዘመኑ በፍጹም ሊረሳቸው የማይችላቸውን ቃላት ከሳንማርኮ አንደበት ሰማ አድሜ ልክ እስራት ተቀይሮላችሁዋል። ወደ ሸለቆው ወደ ዱሩ ወደ በረሃው አጤ ሃይለስላሴ አዲስ አበባ አንድ ሌሊት ሳያድሩ ገስግሰው ጅቡቲ መግባታቸው ከተሰማ በሁዋላ ጣልያንን ለመመከት ገና ተስፋ የነበረው ገበሬም ከያቅጣጫው ጠመንጃውን ዘቅዝቆ ወደ አገሩ የሚያቀናውን መንገድ ያዘ። ጁኙዣፓዣ እያሱ ከድል አድራጊው የኢጣልያ ሰራዊት ጋር አዲስ አበባ ገባ። ታህሳስ ራስ እምሩ ተያዙና ወደ ጣልያን ተላኩ ራስ አምሩ ከተያዙ በሁዋላ ለጥቂት ጊዜ ሰብሳቢ መሪ አልነበራቸውም ሁዋላ ግን አርበኞች የራስ ካሳን ልጆች አበራ አስፋወሰንና ወንደሰንን በማስቀደም ማንሰራራት ጀመሩ። አለው አበራ በአድዋ ጦርነት ጊዜ ደጃዝማች ካሳ ስለሚባል ወጣት ባላባት ከፉ አነጋገርና የጭካኔ ልብ አባቱ የነገረውን ፈጽሞ የሚረሳው አልነበረም በርግጥ የእነዚህ ሁለት ደጃዝማቾች አባት በአድዋ ጦርነት ስለመካፈሉ በወቅቱ ወጣት የነበረው ደጃዝማች የእነዚህ ወጣቶች አባት ስለመሆኑ ርግጠኛ አልነበረም። ልጁ እያሱ ኢትዮጵያ ከዘመተ ወዲህ አንድ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ ከመላከ በቀር ተመልሶ መጥቶ አላያቸውም ባቡር ላይ እየተሳፈሩ ወደ ሱዳን ድንበር ለጦርነት አየተወሰዱ ያሉት ጨቅላ ልጆች ህይወታቸው በማያውቁት ጉዳይ አንደሚቀጠፍ በማሰብ ልቡ እየጮኸበት ነበር። ከረን ከተያዘች በሁዋላ የእንግሊዝ ሰራዊት አስመራን ለመያዝ ያገደው ሃይል አልነበረም አስመራ ላይ የመሸገው ሁለት ባታሊዮን የኢጣልያ ሰራዊት እንደ ጎርፍ በመምጣት ላይ የነበረውን የብሪጣንያ ሰራዊት የመቋቋም ብቃት አልነበረውም ለመከላከልም አልሞከረም። አንግሊዝ ለህልውናዋ ከባድ መስዋእትነት እየከፈለች ባለችበት ጊዜ የኤርትራውያንን ጥያቄ ቀዳሚ አጀንዳዋ አልነበረም በአንድ ቀን ጊዜ ውስጥ ከኤርትራ ህዝብ ቁጥር የበለጠ አውሮፓዊ ህይወቱን የሚያጣበት የፍጅትና የእልቂት ዘመን ነበር። ሩስያኖች ተሟሟቱ ከሾልጋ ወዲያ አገር የለንም የሚል ድምጽ ተሰማ ከዚህ ቁርጠኛነት በሁዋላ ሰው መሆናቸው የሚያጠራጥር ሰዎች ከጦርነቱ እሳት መሃል ተወለዱ። ይህም ግብዣ ኢትዮጵያ በፋሽስት ኢጣልያ ወረራ ቅኝ አገዛዝ ስር ከመውደቋ በፊትም ሆነ በሁዋላ በአርበኛነትና በተለያዩ መንገዶች ለኢትዮጵያ ነጻነት ለታገሉ የውጭ አገር ሰዎች የተዘጋጀ ነበር። ይህ ሰው ብላታ ታከለ ወልደሃዋርያት የሚባል ሲሆን ምንም እንኳ ስልጣኑ ትልቅ ቢሆንም ወሳኝ ሚና የነበረው ባለስልጣን አልነበረም በዚህ ግብዣ ላይ የተገኙ ትምህርትና ልምድ የነበራቸው ኤርትራውያን ሁዋላ በአብዛኛው በመንግስት ስራ ቁልፍ ቦታዎችን እንዲይዙ ተደረገ። በ ብላታ ማአረግ ተሾመ የዘውድ ምክር ቤት ባልደረባም ሆነ አጤ ሃይለስላሴ ወደ ማይጨው ሲዘምቱ አዲስ አበባን እንዲጠብቅ ሃላፊነት ተሰጠው ከማይጨው ሽንፈት በሁዋላ ንጉሱ አዲሳባ ተመልሰው የዘውድ ምከር ቤቱን በሰበሰቡ ጊዜ የአጤ ሃይለስላሴን ወደ ስደት መሄድ ከተቃወሙት ሶስት ሰዎች አንዱ ብላታ ታከለ ሆነ። በ መጀመሪያ ላይ የኢጣልያ ቅኝ ገዢዎች ከልጅ እያሱ ልጆች ዮሃንስ ለተባለው የንጉስነት ማእረግ ለመስጠት በሞከሩ ጊዜ ብላታ ታከለ ማደናቀፍ በመቻሱ በተዘዋዋሪ ለአጤ ሃይለስላሴ ውለታ ሰራ በጥቅሉ ግን አጤ ሃይለስላሴ የብላታ ታከለን አካሄድ አልወደዱትም ስለዚህ እንዲገደል ወሰኑ። ከኢጣልያ መወገድ በሁዋላ አጤ ሃይለስላሴና ብላታ ታከለ በተመሳሳይ ጊዜ አዲስ አበባ ገቡ። እነርሱም አንድ ትምህርት ቤት አንድ መስጊድና አንድ ቤተክርስትያን ነበሩ። የሚል ወሬ ተወራ ገብርኤል አዲስ አበባ ተመልሶ ቤቱ ቁጭ አለ። ከጥቂት ሳምንታት በሁዋላ አንድ ሌሊት የጸጥታ ሰራተኞች ወደ መኖሪያ ቤቱ መጥተው በቁጥጥር ስር አዋሉት ከታሰረ በሁዋላ ያለምርመራ ጥቂት ሳምንታት አለፉ ባለቤቱ ሉላ እና ልጆቹ እየተመላለሱ ይጠይቁታል። ይህ ሰው እያሱ ያዕቆብ ነበር። ከዚህ በሁዋላ እያሱና ገብርኤል ከመሞታቸው በፊት የተገናኙት አንድ ጊዜ ብቻ ሲሆን አሱም በስልከ ነበር። ሁሉም ደህና ናቸው ጃንሆይ ገብርኤል ስለ ልጆቹ ሲጠይቁት ለጃንሆይ እውነት አልተናገረም ማለትም ከልጆቹ አንዱ ደህና አልነበረም የተለየ መንገድ መከተል እንደጀመረ ገብርኤል ከተገነዘበ ጥቂት ወራት አልፈው ነበር። ከእርሱ በሁዋላ አንድ የሚያውቀው ሰው ሄዶ መመዝገቡን አረጋገጠ። ይህን ያደረገው ከረን ላይ በድብዳባ ጉዳት እንዳያደርሱበት በመስጋቱ ነበር ከጥቂት ወራት በሁዋላ ራስ አስራተ ካሳ ከገብርኤል ኤድሞንዶ ጋር አዲስ አበባ ላይ ተገናኝተው ሲጨዋወቱ ስለ አንድ ያገርህ ልጅ ላጫውትህ ብሎ ስለ ማሕሙድ የነገረው ሲሆን መጀመሪያ ማሕሙድ በድብደባ ብዛት አእምሮውን ስቶ የሚለፈለፍ መስሎት እንደነበር ሁዋላ ግን ድብደባ እንዳልደረሰበት መረዳቱንና ልጁ እንደ አንበሳ ደፋር ልብ እንዳለው አጫውቶታል። በሚቀጥለው ሰንበት ገብርኤልና ሉላ ቤተከርስትያን ሄደው ረጅም ጸሎት አደረጉ እግዚአብሄር አምላከ መኮነን እና ጓደኞቹን እንዲጠብቃቸው ከቅን ልብ የመነጨ ጥያቄያቸውንም እንዲሰማ ለመኑት የኤርትራ ህዝብ ከጦርነት ወደ ጦርነት መገላበጡ እንደበዛበት አስታውሰው ሲያበቁ የአምላከን ምህረት ጠየቁ ጁኙዣፓዣ በዚያው ሰሞን አንድ ማለዳ ገብርኤል አዲስ አበባ ከሚገኝ መኖሪያ ቤቱ በረንዳ ላይ ተቀምጦ ከስምንተኛ ልጁ ከሃብተአብ ጋር እየተጨዋወተ ሳለ ከደጅ የደወል ድምጽ ተሰማ ሃብተአብ ሄዶ የግቢውን መዝጊያ ከፈተ። ከኢጣልያ መባረር በሁዋላ ወደ ኤርትራ የሄድኩት ሁለት ጊዜ ብቻ ነው። ጁኙዣፓዣ ገብርኤል አንድ ማለዳ ወደ ሰምበል ሄዶ ወደ እያሱ ቤተሰብ የእርሻ ቦታ ጎራ አለ። እያሱ ደብዳቤ ከጻፈ ምን ያህል ጊዜ ሆነው። » ሰኔ ከአሜሪካ የመጣ አንድ እንግዳ ከመሸ በሁዋላ ካርቱም ደርሶ ከአንድ ግሪካዊ ሆቴል አረፈ ይህ ሰው ሃብተአብ ገብርኤል ሲሆን በ ወደ ትግል ሜዳ የገባ ወንድሙን ለመፈለግ መምጣቱ ነበር። ሃብተአብ አንድ ወር ከአንድ ሳምንት የኤርትራን የትግል ግንባር ከጎበኘ በሁዋላ እህቱ ዙፋን ገብርኤል ወደ ምትኖርበት አገር ወደ ኔዘርላንድስ ሄደ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact