Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ጌታዬ አባይ.pdf


Advertisement
  • word cloud

ጌታዬ አባይ.pdf
  • Extraction Summary

ወ ፀ ርክ ዐ ከቪዕፁሣከሉቪፎቄርዕዐበበባዐፀዕከ ፅሁፉን በኮንፒውተር የፃፈልኝን አቶ ጎበዛየሁ ደጄንን እጂግ አድረጌ አመሰግናለሁ ዖዎነፖና መሇፖ ፖና ኃፖሩ ዋስትና ምንድን ነው ለሚለው ጥያቄ ትርጉሙ በግልፅ በህጎቻችን ተቀምጦ አናገኘውም ከህጎቻችን ይዘት እና መንፈስ መረዳት እንደሚቻለው ዋስትና ማለት በተጠርጣሪውና ፍቤት መካከል ያለ ስምምነት ሲሆን ተጠርጣሪው ለተወሰኑ ቀናት ገንዘብ በማስያዝ የሚቆይበት ነው ሀጠጩዕዐበ የተባለ ሊቅ ደግሞ ተከታዩን ብሏልከ ከ በከ። ፅጨበጠ ዕበ ከልበርባዐ ርዐጠዐፀከበ በ። በ ዐበ ከ ሀፀዕጠ ከ።ከፀ ዉነ ፀልቨበዐ ልዛከሃ ፊ ሺ ፀቨቨርሀዚ ዐ ፀጪበ። አሜሪካኖቹ ልበ በ በከ። ዐሃ ዐበሃ እንደሚባለው የሰው ልጅ ጉዳዩን በአጭር ጊዜ ውስጥ የማወቅ ተፈጥሯዊ ፍላጎት ያለው በመሆኑ የካሳ ስርዓት ባላዘጋጀች እንደ ኢትዮጵያ ባለች ሀገር ውስጥ ለረጅም ጊዜ በአስራት መቆየት ተጠርጠሪዎችን በአጅጉ የሚጎዳ ነው ይህንን ካሳ የሌለውን ጉዳትበበ ጪጠበ ለማስወገድ የተጠርጣሪውን ነፃነት ለማስጠበቅ የዋስትና መብትን ተግባራዊ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ነው የዋስትና አይነቶች ከሚፈቅዱት አካላት ጋር ተያይዞ ዋስትና በሁለት ሊከፈል ይችላል በገንዘብ የሚፈቀድ ዋስትናእበፀኗሃ ሀ በገንዘብ ዋስ የሚለቀቅ በገንዘብ ያልሆነ ዋስትናአክርከበፀጨቫ ለምሳሌ የሰው ዋስየስራ ዋስ ሊሆን ይችላል ይህም ዋስትና በሶስት የሚከፈል ሲሆን ሀ ኮበ የበበር በራሱ ተጠርጣጥው በመፈረም የሚወጣበት ነው መንገድ ሲሆን የራስ ዋስትና ይባላል ለ ህበኗፀርህ ዐዐፀሟኋበር ዕበ የስራ ዋስ ጊ ርበርከ ለ ኬ ነርፎህር ከር ህ ኮሂርርር ዐ ።

  • Cosine Similarity

ማሪፇፍ ያፖታ በጌታዬ አባይ ደረጄ መግቢያ የዋስትና መብት መሰረታዊ ከሆኑት የሰብዓዊ መብቶችና ነፃነቶችን በተመለከተ ዓለም ዐቀፍ ሰነዶች እንዲሁም ስምምነቶች አውቅና የሰጡት መብት ነው ለአለማቀፉ ህግጋት መሰረት የሆነው የሲቪል አና የፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳን አንቀፅ በወንጀል የተከሰሱ ሰዎች ዋስትና ተነፍገው ጉዳያቸውን በእስር ሆነው የሚከታተሉበት ሁኔታ ጠቅላላ መርህ ሊሆን እንደማይገባ ተደንግጓል ዩየተባበረት መገግስታት ደርጅት ያጠናው ጥናትም እንደሚያሳየው ዋስትና ተነፍገው በዕስር ቤት ሆነው ጉዳያቸውን የሚከታተሉ ሰዎች የዋስትና መብት ተከብሮላቸው ከዕስር ውጭ ሁነው ከሚከራከሩ ሰዎች ጋር ሲነፃፀር በፍርድ ነፃ የመባል ፅድላቸው እጅግ አናሳ መሆኑን አረጋግጧል ይህም የሚያሳየን የዋስትና መብት አለመከበር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ሌሎች መብቶች እንዲጣሱ በር የሚከፍት መሆኑ ነው የዋስትና መብት ከበርካታ መሰረታዊ መብቶች ጋር የሚገናኝ ሲሆን ከእነዚህ መካከል በፍርድ ሂደት ወንጀለኝነት አስኪረጋገጥ ድረስ ንፁህ ሁኖ የመገመት መብትየነፃባነት መብትካልተገባ አያያዝ የመጠበቅ መብት እአና የተፋጠነ ፍትህ የማግኘት መብት የሚጠቀሱ ናቸው ከህገ መንግስቱ ድንጋጌ መረዳት እንደሚቻለው የዋስትና መብት መርህ ሲሆን በዋስ አለመፈታት ደግሞ ልዩ ሁኔታ መሆኑ ነው ዋስትና መከልከል ሁሌም ስልጣኑ የፍርድ ቤቶች ብቻ ነው ስለሆነም በዚህ ዕፅዕሁፍ ዋስትና ምንድን ነው የዋስትና አይነቶችዋስትናን ለመፍቀድና ለመከልከል ቅድመ ሁኔታዎችዋስትና መቼ ይቀራል የዋስትና መብት አለመከበር የሚያስከትላቸው ጉዳቶችየዋስትና መብት መከበር የሚያስገኛቸው ጥቅሞች ፖሊስ የዋስተና መብቱ በተከበረለት ተጠርጣሪ ወይም ተከሳሽ ላይ ይግባኝ ማለት ይችላል ወይ። ሀመበ ሸ ከ በ» በማለት ያብራራዋል የዋስትና ሥርዓት ሌላው ገፅታ መብትን ማስጠበቅ ብቻ ሳይሆን በመብት ተጠቃሚው በኩል ግዴታን መግባት የሚጠይቅ ሥርዓት መሆኑ ነው ይህ መብት በህገ መንግስትም ሆነ የህገ መንግስቱ የበታች የሆኑ በርካታ ህጎች የታፈረ አና የተከበረ መሰረታዊ ከሆነው የሰው ልጅ የመዘዋወር ነፃነትና ንፁህ ሆኖ የመገመት መብት ጋር ጥብቅ ቁርኝንት ያለው ሰብዓዊ መብት ነው በአጠቃላይ ከህጎቻችን ይዘት አና መንፈስ መረዳት እንደሚቻለው ዋስትና ማለት በወንጀል ተጠርጥሮ የተያዘ ሰው በቁጥጥር ስር የመሆን ግዳታ ግልባጭ መብት ነው ማለት ይቻላል በተለይም በወንጀል ድርጊት የተጠረጠረ ሰው ጉዳዩ በማስረጃ ተረጋግጦ ጥፋተኝነቱ እስኪረጋገጥ ድረስ የገንዘብ ወይም በቂ የሰው ዋስ በማቅረብ ከአስር ነፃ ሆኖ የፍቤት ጉዳዩን በቀጠሮ ቀን አየቀረበ የሚከታተልበት የህግ ሥርዓት ነው በወንጀል ፍትህ አስተዳደር ውስም ዋስትና መሰረታዊ መብት ነው ይህ መብት በህገ መንግስቱም የሰብዓዊ መብት አካል ነው አለም አቀፉ የሲቭል አና ፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳን ስምምነት እና የኢፌዲሪ ህገ መንግስት መርማሪ አካላት ያለበቂ ምክንያት እና ህገጋዊ ስርዓት የአንድን ሰው ነባነት መብት እንዳይጥሱ ዋስትና እና ጥበቃ ሰጥቷል የተያዘው ሰው በህገ መንግስቱ አንቀፅ እና በወመሥሥ ህግ አንቀፅ መሰረት በአርባ ስምንት ሰዓት ውስጥ ፍቤት የመቅረብ መብት አንዳለው የተደነገጉት ይህንኑ ሰብዓዊ መብት ለማረጋገጥ ነው ፍቤቱም በተገለፀወው ጊዜ ተጠርጣሪው ሲቀርብለት በወመሥሥ ህግ አርከዐጠፍፎርበጠበ ፀየዐርፀዐሀርኮፎእ ሀህበከከእበአህ ሀ ዛጠዩፀ። ሰለበሃቋከሃኗባልበለርዐቦ የተወሰደበት ቀን እነ የኢፌዲሪ ህገ መንግስት አዋጅ ቁጥር አንቀፅ ከቪዐፍለለለጸኮሃጴኗበበለርበባከ የተወሰደበት ቀን ሼህ አንፅ መሰረት በማረፊያ ቤት እንዲቆይበበ ወይም በዋስትና እንዲለቀቅ ትዕዛዝ መስጠት ይችላል ይህም በወንጀል የተከሰሰ ሰው ጉዳዩ ሥልጣን ባለው ፍቤት ታይቶ ጥፋተኛ መሆኑ እስካልተረጋገጠ ድረስ ከወንጀል ነዓ አንደሆነ የመቀጠር መብት ያለው መሆኑ ነው ይህ መሰረታዊ መብት ዕውቅና ሊያገኝ የቻለው ንፁህ ግለሰቦች በወንጀል በመጠርጠራቸው ወይም በመከሰሳቸው ብቻ ሊደርስባቸው የሚችለውን የመብት ጥሰት ለመግታት የታሰበ ነው ወንጀለ ፈፅሟል ተብሎ የተያዘ ሰው በመሰረቱ የተያዘበትየተጠረጠረበት ወንጀል በማስረጃ ከተረጋገጠበት ሊፈረድበት ማስረጃ ከሌለ ግን የሚለቀቅ ቢሆንም መርማሪ ፖሊስ ወይም ዓህግ ጉዳዩን እአስኪያጣሩ እና ለፍቤት አስኪያቀርቡ ድረስ ታሳሪው በጥፋተኝነት የማይቀጣበት ወይም በፍፁም የማይለቀቅብት ሁኔታ አለ ይህም በዋስትና የመለቀቅ መብት ሲሆን የሰው ልጅ እንደፈለገ ለመዘዋወር ሁለት አግሮች የተሰጡትበአንድ ቦታ ተወስኖ እንዳይቀመጥ ሰዋዊ ተፈጥሮ ነፃ አድርጎ የፈጠረው ይህንን ተፈጥሮውንም አብዝቶ የሚወድ ነፃ ፍጡር በመሆነ ነው ይህ ነፃ የሆነ ሰው በህግ ከመዘዋወር ሊከለከል በአንድ የተወሰነ ሥፍራ ተወስኖ ሊቀመጥ የሚችለው ለጠቅላላው የህዝብ ጥቅም ሲባል የጠቅላላውን ህዝበ ጥቅም ከአደጋ ለመጠበቅ ከፍተኛ የሆነ ወንጀል ተፈፅሞ ሲገኝ ምን አልባት የተጠርጣሪው የዋስትና መብት ማክበር ይህንን የጠቅላላውን ህዝብ ጥቅም አደጋ ላይ የሚጥል ከሆነ ለመታደግ ሲባል ብቻ ነው መንግስት የህብረተሰቡን ሰላምና ፀጥታ የማስከበር ሀላፊነት አለበትይህንን ሀላፊነት ሲወጣ የወንጀል ተግባር ፈፅመዋል በማለት በሚይዛቸው ሰዎች ላይ ህግ ለማስከበር የሚፈፅማቸው ተግባር ሁለት ተፋላሚ የሆኑ ጠቅሞችን የማስታረቅ እና ፀጥታ ለማስጠበቅ ሲባል በከባድ የወንጀል ተግባር የተጠረጠሩ ሰዎችን በፍርድ አደባባይ ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ለማድረግ ከፍርድ በፊት ማሰሩ ተገቢ ሲሆን በሌላ በኩል ተጠርጣሪ ሆነው የታሰሩ ሰዎች ንፁህ ሰዎች የሚሆኑበት ዕድል ሰፊ ስለሆነ ከፍርድ በፊት እንዳይታሰሩ ጥንቃቄ ማድረግ ይጠበቃል። ሀፀጩከሄርቨበ ፎ ጨፀበ ህቪከ ከ ሀዌሀጠዐክበ በበፀበርነው የሚሉት የአሚሪካ ጠቅላይ ፍቤትም የዋስትና መብትና ንፁህ ሆኖ የመቆጠር መብት ጥብቅ ቁርኝት ያላቸው መሆኑን ለመግለፅ ከፍረድ በፊት የዋስትና መብት ካልተከበረ በዘመናት ትግል የመጣው የንፁህ ሆኖ የመቆጠር መብት ትርጉም ያጣል ብሏል የዋስትና መብት አመጣጥ ታሪካዊ ዳራ የዋስትን መብት በወንጀል የተጠረጠረ ወይም የተከሰሰ ሰው በተጠረጠረበት ወንጀል ጉዳዩ እስኪጠናቀቅ ወይም ክሱ በፍቤት ታይቶ ውሳኔ እስኪያገኝ በሚፈለግበት ጊዜ እና ቦታ ለመቅረብ ግዴታ ገብቶ ወይም ግዴታውን የሚወጣለት ዋስ ጠርቶ ከእስር የሚለቀቅበት ስርዓት መሆኑን ከላይ ተመልክተናል የወንጀል ተግባር ፈፅሟል ተብሉሎ በጥርጣሬ የተያዘን ሰው ወደ ፍርድ አደባባይ አቅርቦ በወንጀል ህግና ሥነሥርዓት ህጉ መሰረት የመጨረሻ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ጳ ከቪዕጴአለለለጸኮሃጴከበለርባ የተወሰደበት ቀን ከሃ መ ሙሉንጌታ በላይመስከረም በ ኩሃሑበዉነህ ከለቀቀው የተወሰደ የተወሰደበት ቀን ግንቦት ነው ዑስማን መሃመድ ሰይድህገ መንግስታዊ የዋስትና መብት በመተርጎም ስለታየው ችግር ገፅ የሌለው ፆሦበኪ ፎከር ከ ከዐ ርዐርክቪሃፎ ሀከ ርዐሀ ክ ከር ዜሸፎ በር ከ ከ ከ ከዐር በ ዐርርሃር ከር ዐርኬ በዐርርበርር ርርርብ ነ ቨር ርርክሀሀር ከሀፎ ነሃከ ቨሸ በበክ በጊዜ ቀጠሮ በማረፊያ ቤት ከማቆት ይልቅ የዋስ መብቱን ጠብቆ መልቀቅ ይሻላል የሚለው መሰረተ ሀሳብ በሁሉም ሀገሮች ተቀባይነት አግኝቶ ተግባር ላይ ከዋለ አያሌ ዘመናት አልፈዋል የተጠርጣሪዎችን የዋስ መብት በመፍቀድ መልቀቅ የተጀመረበትን ዘመን በግልፅ ለመናገር ባይቻልም የዋስ መብት መነሻው በጥንት ዘመን የእንግሊዝ እና የሮማን ህግ እንደ ነበር ጥናቶች ያሳያሉም ሆኖም በጥንት ዘመን ለምን አገልግሎት ይውል እንደነበር ማወቅ አስቸጋሪ ነው አገልግሎቱ ማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንም የፅንሰ ፃሳቡ ከኔክበ ታሪክ መነሻው ሮም ነው በሮማን ህግ ዋስትና የተለመደው ተከሳሽ በቀጠሮ ቀን እንዲገኝ ለማድረግ ሲሆን አንግሉ አሜሪካን በኩል ዋስትና የሚለው ጉዳይ የተጀመረው በሸሪፎች ከዘሸተጠርጣሪዎችን በቀጠሯቸው ቀን እንዲቀርቡ የዘየዱት ዘዴ አንደሆነ ይገመታል የወንጀል ተግባር የፈፀሙ ሰዎችን አስረው የመጠበቅ ስልጣን የነበራቸው ሸሪፎች ከዚህ ከፍተኛ ወጭ ሀላፊነት ለመዳን የፈጠሩት ነው ይባላል በወቅቱ ዳኞች ከአንድ ሀገር ወደ ሌላው አገር እየተዘዋወሩ ዳኝነት ይሰጡ ስለነበር ተጠርጣሪዎች ተራ ደርሷቸው ጉዳያቸው እስኪሰማ ድረስ ብዙ ጊዜ ስለሚወስድና እስር ቤቶች ለጤና ተስማሚ ስላልነበሩ ብዙ አስረኞች ጉዳያቸው ውሳኔ ከማግኘቱ በፊት በአስር ላይ እንዳሉ ይሞቱ ነበር። ይህም ለቀጣይ ቀጠሮ እንዲቀርቡ ማድረጊያ መንገድ ነበር በጊዜው አስር ቤቶች ባለመኖራቸው ሁለት ዓይነት ዋስትና ነበሩ እነዚህም ቁራኛ ከ እና ዋስ ህ ነበሩ በዘመናዊ የህግ አስተሳሰብ መሰረት በዋስ ለመለቀቅ ከሚያበቁ ምክኒያቶች መካከል ጎልቶ የሚታየው ማንኛውም በወንጀል የተከሰሰ ሰው በፍቤት ገና የጥፋተኝነት ውሳኔ ሣይሰጥበት ሊቀጣ አይገባውም የሚለው ነው በአስተዋይነት የተሞላው ይህ የዘመናዊ ህግ አስተሳሰብ መሰረት ወንጀል ሰርቷል በመባል የተከሰሰ ሰው በህግ በተቋቋመ ፍቤት በህጋዊ መንገድ የተሰበሰቡ ማስረጃዎችን ሰምቶ የጥፋትኝነት ውሳኔ እስከሚሰጥበት ድረስ ንፁህ ሰው እንደሆነ ይቆጠራል እንዲህ ያለው ሰው ጥፋተኛ መሆኑ ገና ሳይረጋገጥ በእስር ቤት እንዲቆይ ማድረግ ንፁህን ሰው ያለጥፋቱ እንደመቅጣት ስለሚቆጠር በዋስ መልቀቅ የተሻለ አሰራር ሆኖ ተገቷል በሌላም በኩል ክርክርን በአጭር ጊዜ ለመጨረስ የሚያስችል ሥርዓትዐሃ ክ መኖሩን እርግጠኛ ባልተሆነበት ሁፄታ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አንድ ሰው ወንጀል ፈፅሟል በሚል ክስ ስለቀረበበት ወይም ሊቀርብበት ስለሚችል ብቻ ዋስትና መከልከል ትክክል አይደለም የሚሉ አሉ የዋስትና መብት ለጠቅላላው ህዝብ ጥቅም ሦበኪ ር ዐርርህሂፎ ፐከጠዐክሃ ከቤርፒከር ከሃ ር ግ እዐበብበ ከ ር ርዩክዐ» ሙሐመድ አህመድ በአፋር ብከመንግስት ዳኞች ከተሰጠው ሥልጠና የተወሰደ ሯሦበኪ እኗ ር ፀገርርህፎኦ ከ ሂል ሂቪ ፐከ ከ ሀከር ዘ ሯዘዝዐ ርከበ ። ዐሃ ዐበሃ እንደሚባለው የሰው ልጅ ጉዳዩን በአጭር ጊዜ ውስጥ የማወቅ ተፈጥሯዊ ፍላጎት ያለው በመሆኑ የካሳ ስርዓት ባላዘጋጀች እንደ ኢትዮጵያ ባለች ሀገር ውስጥ ለረጅም ጊዜ በአስራት መቆየት ተጠርጠሪዎችን በአጅጉ የሚጎዳ ነው ይህንን ካሳ የሌለውን ጉዳትበበ ጪጠበ ለማስወገድ የተጠርጣሪውን ነፃነት ለማስጠበቅ የዋስትና መብትን በአግባቡ መተግበር አማራጭ የሌለው መፍትሄ ነውዖኝ በካሳ መልክ ማካካስ ቢቻልም እንኳ ይህንን ማድረግ የሚያስችል የህግ ሥርዓት ባለመኖሩ የዋስትና መብትን ተግባራዊ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ነው የዋስትና የስረ ነገር ሥልጣን የዋስትና የስረ ነገር ሥልጣን ጉዳዩ በማንኛውም ፍርድ ቤት ይቀርባሉ የሚለው በመርህ ደረጃ በአቅራቢያ በሚገኝ ፍቤት የሚታይ መሆኑ ግልፅ ነው የወመስስ ህግ አንቀፅ ንዑስ ቁጥር በህግ በተቋቋሙ ፍቤት ስለሚል ወሰኑ በትክክል ማወቅ አስቸጋሪ ያደርገዋል ለምሳሌ ለማህበራዊ ፍቤት መቅረብ ይችላል ወይ የሚለውን ጥያቄ ሊያስነሳ ይችላል ምክንያቱም በህግ የተቋቋሙ ፍቤቶች ናቸውና የፌደራል ጉዳይ ውክልና ስልጣን የሌለው የወረዳ ፍቤት ሊያየው ይችላል ወይ የሚለውም ሌላው አከራካሪ ጉዳይ ነው የዋስትና አይነቶች ከሚፈቅዱት አካላት ጋር ተያይዞ ዋስትና በሁለት ልንመድበው እንችላለን የፖሊስ ዋስትናቡወንጀሉ ፅኑ አስራት የማያስቀጣ ከሆነ እና ተጠርጣሪው ወንጀሉን ለመፈፀሙ አጠራጣሪ ሆኖ ሲገኝ በወንጀል ስስህግ አንቀፅ መሰረት ፖሊስ የያዘውን ተጠርጣሪ በዋስ ሊለቀው ይችላል ፍቤት ዋስትናበወንጀል ስስህግ አንቀፅ መሰረት ፖሊስ በወንጀል ጠርጥሮ በመያዝ ለፍቤት ያቀረበውን ተጠርጣሪ በዋስትና ወረቀት ሊለቀው ይችላል ይህ የሚሆነው ተጠርጣሪው ወይም ተከሳሹ የተከሰሰበት ወንጀል የዋስትና መብት የማያስከለክለውምርመራ እየተካሄደበት ከሆነ መለቀቁ በማስረጃ ማሰለባሰቡ ሒደት ላይ እንቅፋት የማይፈጥርቢለቀቅ ግዴታውን አክብሮ የሚቀርብ መሆኑንመለቀቁ ለህዝብ ፀጥታና ሰላም አስጊ አለመሆኑንና ሌላ ወንጀል የማይፈጽም መሆኑን በማገናዘብ ነው በሌላም በኩል በሚያዘው ዋስትና በሁለት ሊከፈል ይችላል በገንዘብ የሚፈቀድ ዋስትናእበፀኗሃ ሀ በገንዘብ ዋስ የሚለቀቅ በገንዘብ ያልሆነ ዋስትናአክርከበፀጨቫ ለምሳሌ የሰው ዋስየስራ ዋስ ሊሆን ይችላል ይህም ዋስትና በሶስት የሚከፈል ሲሆን ሀ ኮበ የበበር በራሱ ተጠርጣጥው በመፈረም የሚወጣበት ነው መንገድ ሲሆን የራስ ዋስትና ይባላል ለ ህበኗፀርህ ዐዐፀሟኋበር ዕበ የስራ ዋስ ጊ ርበርከ ለ ኬ ነርፎህር ከር ህ ኮሂርርር ዐ ። የኢፌዲሪ የወንጀል ህግ ስስእና የማስረጃ ህግ ረቂቅ ፌበርበፀከ ለ ርበበ ኮዐርፎሰህር በርሀ ሀ በ ርከር ኮሮ ከፀ ከ ከኗፐ ሃ ፀርከ ከ በበርርር ር ርርፎ ሀከር ርበበ ፎርሃ በማለት ጥናቱ የእስር ቤቱን አስቸጋሪነት አመላከቶ ነበር ሂል ሂ ፐከ ህከር ከ ጅዝሀ ርከበ ሸ ጸጠበቪልከሸበዐ የዋስትና መብት መፍቀድ ጥቅሞች ተከሳሽ ወይም ተጠርጣሪው የመከላከያ አቤቱታውን እንዲያዘጋጅ እአና ማስረጃዎቹን እንዲያሰባስብ በቂ ጊዜና አመች ሁኔታን ይፈጥርለታል ለምሳሌ ምስክሮቹን ለይቶ የሚያውቃቸው ራሱ ተከሳሹ ብቻ ሊሆን ይችላል ከጠበቃው ጋር እንደልቡ እንዲነጋገር ያስችለዋል ፍትህ ለመጠበቅ ካስፈለገ አንድ ተከሳሽ መከላከያ መልሱንና ማስረጃውን በደንብ ማዘጋጀት ይኖርበታል ከላይ የዋስትና መብት አለመፍቀድ የሚያስከትሉት ችግሮች የተባሉት በጠቅላላው እንዲቀሩ ያደርጋል እንደ ሀገርም የህግ የበላይነት አንዲሰፍን ያደርጋል የዋስትና መብት በኢትዮጵያ ህግመንግስት በወንጀል ፍትህ አስተዳደር ውስጥ ዋስትና መሰረታዊ መብት ነው በህገመንግስቱ አንቀፅ መሰረት በዋስትና መፈታት መብት ሲሆን በልዩ ሁኔታ ዋስትና የሚከለከልባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ ደንግጓል ይህም ከዓለም አቀፋዊ ቃል ኪዳን ሰነዶችም ጋር የሚጣጣም ነው ተፈፃሚነት ያላቸው ህጎች ዋስትና በሁለት ዓይነት ሁኔታዎች ሊከለኩ አንደሚችሉ ያሳያሉ አንደኛው በህግ አውጭው ዋስትና የሚያስከለክሉ ድንጋጌዎች አስቀድሞ የሚከለከልበት ሁኔታ ነው ይህም የህገመንግስት ጉባኤው በእነ ጥላሁን አባይ ጉዳይ በሰጠው አስተያየት ህገመንግስታዊነቱን አስቀድሞ በህግ መከልከል ይቻላል ብሏል ሁለተኛው በዳኞች በወንጀል መወሰኛ ስስህግ ቁጥር አንቀፅ ስር ከተዘረዘሩት ንዑስ ድንጋጌዎች አንደኛው ሁኔታ ሲሟላ አስቀድሞ በዋስትና የማያስከለክል ድንጋጌም ቢሆን ዋስትና ይከለከላል በህገመንግስቱ አንቀፅ ዋስትና የሚፈቅደውም የሚከለክለውም ፍቤቶች አንጅ ህግ አውጭው አስቀድሞ መሆን የለበትም የሚል ክርክር ይነሳል የተሸሻለው የፀረ ሙስና ወንጀል አዋጅ ቁጥር አንቀጽ አንደተገለጸው ከ ዓመት ጽነ እስራት በላይ የሚያስቀጣ የተያዘ ሰው በዚህ ሁኔታ በመገኘቱ ብቻ ዋስትና ይከለከላል ዋስትና በህግ አውጭው አስቀድሞ መከልከል የለበትም የሚሉትም ሆነ ዋስትና መከልከልን ይፈቅዳል የሚሉት ወገኖች እንደምክኒያት የሚያነሱት የህገመንግስቱን አንቀፅ ን ድንጋጌ በመጥቀስ ነው ሆኖም እንደ አኛ ሀገር ባለ የአስፈፃሚ አካላት ሁሉንም ጠቅልሎ በያዘበት ሁኔታ በህግ አስቀድሞ ዋስትና መከልከሉ የዜጎችን መብት በእጅጉ አደጋ የሚጠል ነው ዋስትናን ለመከልከል በልዩ ሁኔታ በመሆኑ ለመከልከል የሚዎጡ ህጎችም በዝርዝር እና በጠባቡ መንገድ መሆን አለበት በዋትና መብት መከበር ላይ ፖሊስ ይግባኝ ማለት ይችላል ወይ። በፍርድ ቤት የተያዘ ሰው የቀረበውን በዋስ ልለቀቅ አቤቱታ ካልተቀበለው በወመስስ ህግ አንቀፅ ላይ በተመለከተው መሰረት ይግባኝ ማለት ይችላል ተጠርጣሪው የዋስትና መብቱን ከተከለከለ በስነስርዓት ህጉ ለተጠርጣሪው የይግባኝ መብት በግልፅ ያስቀመጠ ሲሆን በተቃራኒው ተጠርጣሪው እንዲለቀቅ ፍቤት ቢወስን ፖሊስ ይግባኝ እንዲያቀርብ የስነ ስርዓት አማራ ክልል የፍትህ ባለሙያወች ማሠልጠኛ እና የህግ ምርምር አኒስቲትውት የህግ መፅሄት ቅፅ ገፅ ከ ከቪዐኤአሰለቦልከሃኗከልከልለርበ የተወሰደበት ክኬ ህጉ ይፈቅደውለታል ወይ የሚለው ቀጣዩ ጥያቄ ነው በአሁኑ ጊዜም አንዲህ ዓይነቱ ጉዳይ ፖሊስ ይግባኝ እያልኩ ስለሆነ ተጠርጣሪውን አለቅም አያለ በተለይ በፌደራል ፍቤቶች ተደጋግሞ እየሰማን ነው የወንጀለኛ መወሰኛ ስስህግ አንቀፅ በግልፅ እንደሚያሳየው ፖሊስ ምርመራውን ካላጠናቀቀ ለማጠናቀቅ ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ሊጠይቅ እንደሚችል ተመልክቷል ይሁን እንጅ ይህንን ጥያቄ ፍቤቱ ሳይቀበል የተያዘውን ሰው ዋስትና ጠብቆ በዋስትና እንዲለቀቅ ውሳኔ ከሰጠ ፖሊስ ይግባኝ የማለት መብትን ድንጋጌው አላጎናፀፈውም የተሻሻለው የሽብር ወንጀል አዋጅ ቁጥር አንቀፅ በግልፅ እንደተመለከተው የተከሰሰ ሰው አያያዙ ከህገመንግስቱ አና አለም አቀፍ ህጎችን ግምት ውስጥ በማስገባት መሆን አንዳለበት ተደንግጓል ሆኖም ይህ አዋጅ ፖሊስ ይግባኝ ይላል አይልም የተሻሻለው የአብክመ ፖሊስ መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፖሊስ በተሰጠ የዋስትና ውሳኔ ወይም ብይን ይግባኝ አንደሚል አላካተተም ታዲያ ከላይ ያየናቸው ህጎች ፖሊስ ይግባኝ አንደሚል ካላስቀመጡ በየትኛው የህግ መሰረት ነው ፖሊስ ይግባኝ የሚለው ጥያቄ መነሳቱ የማይቀር ነው ፖሊስ በተደጋጋሚ በሚያቀርባቸው አቤቱታዎች በተለይ የተያዙ ወይም የተከሰሱ ሰዎች በህገመንግስቱ የተሰጣቸውን የዋስትና መብት በእጅጉ እያጠበበ የመጣ አሰራር በመሆኑ ፍቤቶች የተየዙ ሰዎችን መብት ለማስከበር ያላቸውን ሚና የሚሸረሽር ተግባር ሲሆን የተጠርጣሪዎችን አላስፈላጊ እንግልትን የሚፈጥር ነው ፖሊስ ይግባኝ ለማለትም በወንጀል ስነስርዓት ህግ አንቀፅ ሃን የሚጠቀሙ ሲሆን ይህ ድንጋጌ ግን በተከበረ የዋስትና መብት አዲስ ነገር ሲገኝ የተሰጠውን ውሳኔ ለማሻሻል የተቀመጠ የህግ ድንጋጌ ነው ወዲያውኑ በተወሰነ ጉዳይ ላይ አዲስ ነገር ባልመጣበት ሁኔታ አዲስ ነገር አለኝ ማለትም አይቻልም ሌላው በዚህ ድንጋጌ የተካተተው የዋስትና ውሳኔው በሰጠው ፍቤት ሲሆን ይግባኝ ማለትን የሚያመለክት አይደለም ፖሊስ ይግባኝ አላለሁ በሚል የህግ መሰረት በሌለው ምክንያት የዋስትና መብት የተፈቀደላቸው ዜጎችን መከልከልስ ይችላል ወይ። ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ስምምነት ሰነዶችም ቢሆን እውቅና ሰጥቶታል ይህ ጥያቄ የሚቀርበው በፍትሐብሔር ዳኝነት ሲሆን የፍስስህቁጥር አንቀፅ ቀ እና ከ ባሉት ድንጋጌዎች የሚመራ ነው ይህ ክርክር በፍስስህጉ በተለየ የሙግት ስርዓት የተቀመጠ ሲሆን ከመደበኛው የፍትሐብሔር ክርክር የሚለይ ነው የሚለይባቸው መንገዶችም አቤቱታውን ለማቅረብ የግድ ራሱ አመልካች ላይሆን ይችላል የፍስስህግ ቁጥር መሰረት ከሳሽ የመሆን ችሎታ ተቀምጧል ይህም ከሳሹ ክስ በአቀረበበት ሰው ላይ የሚጠይቀውን መብት የማሳየት ግዴታ አለበት ማለት ነው በተከሳሹ ላይ የሚጠይቀው መብት ወይም ጥቅም ሊኖረው ይገባል በአካል ነፃ መሆን በሚቀርብ አቤቱታ ላይ የግድ መብቱ በተገፋበት ሰው ወይም በህጋዊ ወኪሉ ብቻ የሚቀርብ አይደለም በቃለ መሀላ ማረጋገጥ የሚችል ማንኛውም ሰው መብቱ በተገፋበት ሰው ፋንታ የተያዘው ሰው ወኪል ባይሆንም እንኳ ክሱን ወይም አቤቱታውን ማቅረብ ይችላልይህም ማለት በማንኛውም ሰው አቤቱታው ፍቤት መቅረብ እንደሚቻል ነው ይህ ሲባል ግን እን አንቀጽ ጣምራ ንባብ እንደምንረዳው አካለ መጠን የደረሰ መሆንበፍርድ ያልተከለከለ መሆንና መብቱ የተፋበት ሰው በራሱ አቤቱታውን ማቅረብ አንደማይችል በቃለ መሀላ ማረጋገጥ ይኖርበታል ይህም በቀጥታ መብቱ የተጎዳበት ሰው ባይሆንም እንኳ ከላይ የተገለፁትን ቅድመ ሁኔታዎች ያሟላ ማንኛውም ሰው ማቅረብ ይችላል ከ ሃከ ህሏሄሃፎዩሃ ከዐ በ ኗክርብክየ ኮጸፀ ከዘከገአባጹይፖይፎዉርእጸ የተወሰደበት ቀን ክአሃ አቤቱታ ለማቅረብ የግድ ውክልና ወይም ሞግዚት አለማስፈለጉ የፍስስህቁጥር እንደሚያሳየን ሰው በራሱ ወይም በወኪሉ አማካኝነት ክስ ማቅረብ አንደሚችል ተደንግጓል በአንቀፅ መሰረት ባለሙያ ያልሆኑ ቤተሰቦች በአንቀፅ መሰረት ባለሙያ የሆነ ጠበቃ ተወክሎ እንደሚከራከር ተቀምጧል የአካል ነፃነት አቤቱታን ለማቅረብ ግን አቤቱታ አቅራቢው የግድ መብቱ የተጎዳበት ሰው ቤተሰብ አልያም የሙያ ፈቃድ ባይኖረውም ከላይ የተቀመጡትን ቅድመ ሆኔታዎች ካሟላ አቤቱታውን ማንኛውም ሰው ማቅረብ ይችላል አቤቱታው ሲቀርብ በራሱ ስም ነው ወይስ መብቱ በተጎዳበት ሰው የሚል ጥያቄ የሚነሳ ሲሆን በአንቀፅ መሰረት መብቱ የገፋበት ሰው በራሱ ሊያቀርብ ባልቻለ ጊዜ ስለሚል በተያዘው ሰው ስም ቢሆን የህግ አውጭውን ሀሳብ የሚያሳካ ይመስላል ፍቤት በአካል የግድ መቅረብ አለማስፈለጉ በመደበኛው የሙግት ስርዓት አንድ ክስ ያቀረበ ሰው እርሱ ካልሆነ ወኪሉ ፍቤት መቅረብ እንዳለባቸው ከዋፍስስህቁጥር ድንጋጌ የምንረዳው ነው ሆኖም በልዩ ሁኔታ ፍቤት መቅረብ እንደሚያስፈልግ ህጉ በልዩነት አስቀምጧል በአካል ነፃ የመሆን አቤቱታ ላይ የሚቀርብ አቤቱታ በ መሰረት በተከሳሽነት የተጠራው አካል ፍቤት ሊቀርብ እንደሚገባ ያስቀመጠ ሲሆን ከሳሽና ተከሳሽ ማለትም አሳሪና ታሳሪ የግድ ፍቤት መቅረብ አለባቸው ይህም ከመደበኛው የሙግት ክርክር የተለየ መሆኑ ነው ምንክንያቱም አንቀፅ ድንጋጌዎች በፍትሐብሔር ክርክር ከሳሽም ሆነ ተከሳሽ የግድ መቅረብ አይጠበቅባቸውም በሌላ በኩል የአካል ነዛ የመሆን አቤቱታ ላይ የግድ ሁለቱም እንዲቀርቡ ህጉ የተቀረፀው አላግባብ የታሰረ ከሆነ ያለተጨማሪ ትዕዛዝ ከፅስር እንዲፈታ ለማድረግ የታሰበ ነው አሳሪው ባይቀርብ ምን ይሆናል የሚለው ጥያቄ ከተነሳ በንዑስ ቁጥር መሰረት ፍቤቱ ምስክሮቹን ሰምቶ ሊወስን አንደሚገባ ተቀምጧል አሳሪው ቀርቦ አላሰርኩም በማለት ቢክድስ ለሚለውም ጥያቄ ከተነሳም ይህንን በተመለከተም ስለማሰር አለማሰሩ ምስክሮቹን ሰምቶ መወሰን ይገባል የአፈፃፀም ክስ የለውም የፍስስህቁጥር እንደተደነገገው አንድ ውሳኔ ከተወሰነ በኋላ የፍርድ ባለዕዳው ለመፈፀም ፈቃደኛ ካልሆነ የአፈፃፀም መዝገብ ይከፈታል በአካል ነፃ የመሆን አቤቱታ ላይ ግን በተቃራኒው የፍስስህቁጥር መሰረት ፍቤቱ እስሩን አረጋግጦ ህገወጥ መሆኑን ከደረሰበት ከእስር አንዲለቀቅ ይወስናል ይህም የሚያሳየን አቤቱታው የሚፈፀመው ሲቀርብ መሆኑ ነው በፍስስህ አንቀፅ መሰረት በቃለመሀላ ተረጋግጦ የሚቀርብ መሆኑ በመደበኛው የሙግት ሒደት መሰረት በአንቀፅ መሰረት በክሱ ላይ የተጠቀሰው ፍሬ ነገር እውነት ስለመሆኑ ያረጋግጣል እንጅ በ መሰረት በቃለ መሀላ አይረጋገጥም የአካል ነፃ መሆን አቤቱታ ግን አውነት ስለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ተገቢው ቃለመሀላ ተፈፅሞበት በአንቀፅ መሰረት የሚቀርብ ነውጅ ይህም ከመደበኛው የሙግት ስርዓት የተለየ መሆኑን አንመለከታለን የአካል ነባ መሆን ስረነገር ስልጣን የፌደራል ፍቤቶች መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር አንቀፅ መሰረት በህገ መንግስቱ ምፅራፍ ላይ የተቀመጡት የሰብአዊና የዴሞክራሲያዊ መብት ድንጋንዎች በመተላለፍ የሚቀርብ ክርክር ስረነገሩ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍቤት መሆኑን አስቀምጧል ይሁን እንጅ የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሉቱ በሰበር መዝገብ ቁጥር በሆነ ሐምሌ ቀን ዓም በሰጠው የህግ ትርጉም የአካል ነዛ የመሆን ስልጣን የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍቤት ነው ብሏል አዘጋጁም የሰበር ውሳኔ ከተደራሽነት አንባር መብታቸው ለተጎዱ ሰዎች መብታቸውን በቀላሉ ለማስከበር የሚያስችል ነው ብሎ ያምናል እንደ ክልላችን የፍቤቶች መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር አንቀፅ በግልፅ የወረዳ ፍቤት መሆኑን ያስቀመጠ ቢሆንም የተሻሻለው የአብክመ የፍቤቶች መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ለማን እንደሆነ በግልጽ አላስቀመጠም አንቀጽ እና አንቀፅ ን ጣምራ ንባብ ስንመለከተው ግን ለወረዳ ፍቤት የሰጠ ይመስላል የተመረጡ የሰበር የዋስትና ውሳኔዎች የፌደራል ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር በሆነ የአንድን ተከሳሽ ያለፈ ቅጣት ውሳኔን አሁን ከተከሰሰበት ጉዳይ ጋር በማያያዝ በዋስ ቢለቀቅ ተመሳሳይ ወንጀል ሊፈፅም ይችላል የሚል ግምት በመውሰድ የዋስትና ጥያቄን አለመቀበል አግባብነት የለውም ያለ ሲሆን በህግ በግልፅ ካልተደነገገ በስተቀር አንድ ተከሳሽ በፍርድ ዳኝነት በግልፅ እስካልታወቅ ድረስ የቀድሞ ጥፋተኝነቱ ሊገለፅ አይገባውም በማለት አስገዳጅ ውሳኔ ሰጥቷልኞ በመቁጥር በሆነ መዝገብ የወመስስ ቁጥር እና ተከሳሹ በዋስ ወረቀት እንዲለቀቅ ጠይቆ ባልተፈቀደ ጊዜ እንጅ የስር ፍቤት የተከሳሽን የዋስትና መብት ጠብቆ ዓቃቤ ህግ ባቀረበው ይፈግባኝ መነሻነት ይግባኝ ሰሚው ፍቤት የስር ፍቤት የተከሳሽን የዋስትና መብት በመጠበቅ የሰጠው ውሳኔ በመሻር በሰጠው ውሳኔ ላይ ተከሳሽ ይግባኝ እንዲያቀርለብ ተፈፃሚ የሚሆን አይደለም ብሏል በሌላ በኩልም በመቁጥር በሆነ ደግሞ ከሳሽ ወገን ዋስትና በመፍቀድ በተሰጠ ትዕዛዝ ላይ ይግባኝ ማቅረብ የሚችል ስለመሆኑ የስነስርዓትስ ህጉ በተለየ ሁኔታ ያካተተው ድንጋጌ ባይኖርም በአንቀፅ ድንጋጌ አንፃር ዋስትና በመፍቀድ በሚሰጥ ትዕዛዝ ዓቃቤህግ ይግባኝ ከማለት የሚከለክላቸው አይደለም ብሏልኝ በመቁጥር ላይም ዋስትና በሚያስከለክል ወንጀል የተከሰሰ ሰው የዋስትና ግዴታውን አክብሮ ሊቀርብ አይችልም በሜል ፍቤቱ የዋስትና መብቱን ሊነፍግ የሚገባው በዘፈቀደ ሳይሆን ዓቃቤ ህግ ተከሳሹ ቀጠሮውን አክብሮ ሊመጣና የዋስትናውን ግዴታ ሊያከብር አይችልም ከሚል መደምደሚያ ላይ ፍቤቱ ሊደርስባቸው የሚችሉ በቂ ምክንያቶችና መረጃ ሲቀርብ ብቻ ነው ከዓመታት በፊት ያስመዘገበውና አሁን ያስመዘገበው መታወቂያ ላይ አድራሻ ልዩነት ስላለ ቋሚ አድራሻ የለውም በማለት ዋስትና መከልከል አይገባም ብሏል ኞ በመቁጥር ከዐክ። ከሃር ከ ርክቨከሀ እሃ ቅፅ ቅፅ ቅፅ ቅፅ በሆነ ተከሳሽ ከአንድ በላይ ፓስፖርትና የበርካታ ሀገሮች መግቢያ ቪዛ ያለው መሆኑ የዋስትና ግዴታውን አክብሮ ሊቀርብ አይችልም የሚለውን ግምት ለመውሰድ በቂ መንደርደሪያ ቢሆንም እንኳ ከሀገር የማይወጣበትንፓስፖርቱ በፍቤት እንዲቆይ ማድረግ ሁኔታ በመፍጠር የዋስትና ግዴታውን አክብሮ እንዲቀርብ ማድረግ ይቻላል በቁጥር በሆነ ተከሳሽ የፈጸመው የወንጀል ድርጊት ተፈፀመ የተባለበት ጊዜ የነበረው የተሻረ የወንጀል ህግ ድንጋጌ መሰረት የዋስትና መብት የሚከለክል ሆኖ በአዲሱ የወንጀል ህግ ግን የሚፈቅድለት በሆነ ጊዜ በመርህ ደረጃ የተሻረ ህግ ተፈዓሚነት የሌለው ሲሆን በተሻረ ህግ ክስ ማቅረብ ደግሞ ልዩ ሁኔታ ነውኞ ቅጣቱ የሚጣለው ተከሳሹን በሚጠቅመው በአዲሱ ህግ ነው የዋስትና ጉዳዩም በዋነኝነት የሚታየው ቅጣትን መሰረት አድርጎ ስለሆነ ክርክሩ በተሻረውና ዋስትና በሚከለክል ድንጋጌ የሚመራ ቢሆንም ክርክሩ አልባት ካገኘ በላ በተከሳሹ ላይ የሚጥለው ቅጣት የዋስትና መብትን በሚፈቅደው በአዲሱ ህግ ስለሆነ ለተከሳሹ ዋስትና ሊፈቀድለት ይገባል በመሆኑም ተከሳሹን የሚጠቅም ከሆነ የዋስትና ጉዳዩም ወደ ኋላ ሂዶ ተግባራዊ ይሆናል በመቁጥር በሆነ ተከሳሽ የዋስትና መብት ተፈቅዶለት ብሩን አስይዞ እያለ በሌላ ክስ ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ከገባ በሌላ ክስ ያስያዘውን ዋስትና መጠቀም ስለማይችል የዋስትናው ብር ተመልሶለት ጉዳዩን በማረሚያ ቤት ሆኖ እንዲከታተል የሚያቀርበው አቤቱታ ተቀባይነት ያለው ነው ብሏል አያይዞም የዋስትና መብቱን በመተው ማረሚያ ቤት ሆኖ ለመከታተል ፍላጎት ያለው መሆኑን ሲገልፅ ሊነፈግ አይገባውም በማለት ውሳኔ ሰጥቷል በመቁጥር በሆነ የወመስስ ህግ አንቀፅ በጠቅላላው ሲታይ ፍቤቱ ከተለያዩ ሁኔታዎች በመመልከት ሊመዝናቸው የሚገባ ሲሆኑ የድንጋጌው ቅርፅይዘትና መንፈስ ስንመለከተው የፍቤቶች ስልጣን መሆኑን ያሳያል የሰበር ስልጣን መሰረታዊ የህግ ስህተትን ማረም እንጅ የማስረጃና የሌሎች አካባቢያዊ ነገሮችን ምዘና ጉዳይ ተገቢ መሆን አለመሆንን ማረም ስላልሆነ የስር ፍቤቶች ስልጣን ነው ብሏል በመቁጥር በሆነ የኢፌዲሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ እና የወንጀል መወሰኛና ስስህቁጥር የተተመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላና የዋስ መብት የማያስፈቅድ ነውኞ በመቁጥር በሆነ በወንጀል ህግ ቁጥር ተመለከተውን በመተላለፍ የተከሰሰ ሰው በካንሰር በሽታ መታመማቸው ውጭ ሀገር ሄደው ለመታከም ዋስትና እንዲፈቀድላቸው የሚያቀርቡት ጥያቄ ተቀባይነት የለውም የወንጀል ህጉ ከ ኣመት እስከ ዓመት የሚያስቀጣ በመሆኑ ተከሳሽ በህግ ጥላ ስር መዋል ወይም የዋስትና መብት መከልከሉ የተከሳሽን የህክምና የማግኘት መብት ነክቷል አያስብልም በህግ ጥላ ስር ያለ ሰው የህክምና መብቱ የማይገደብበትና መሰረታዊ መብቱ እንደማንኛውም ዜጋ የሚከበርለት በመሆኑ ዋስትናው ተከለከለ ማለት የህክምና መብቱ ተገደበ ማለት ባለመሆኑ ተከሳሽ ለሚመለተው አካል በማመልከት ህክምናውን ማግኘት ይችላል በማለት አስገዳጅ ውሳጌ ከሰጠባቸው ውሳኔዎች ጥቂቶቹ ናቸው ቅፅ የኢፌዲሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ ቅፅ ቅፅ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact