Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ገመና 1.pdf


Advertisement
  • word cloud

ገመና 1.pdf
  • Extraction Summary

መጩገ ደጅም በቭወሰጅ ስሱሞገ ሹምዩ መኮገገ ስዲስ አበባ ጥር ወ ሰሎሞኘ ሹምዩ የደራሲው መብት በሕገ የተጠበቀ ነው። ሄደች የማርያም ወዳጅ ዞራም አላየች ልጅ ውላጅ ይብሳኝ እንጂ እኔ ለራሴ ለሚረበሸው መንፈሴ ለእርሷማ አለቻት ወዳጂ ሁሉ በጂ ነው በደጂ ሰምሮልኝ ልፋት ጥረቴ ደስታ ሲያሰክረው ስሜቴ ወደ ቤት እንሂድ ልጆቼ ስዓታቸው ተቃርቧል አሉ ተቀላቢዎቻቸውን ነው ።ጹ ለመሆኑ ያመቱ ነው የወሩ። ግን ምንስ ቢሆን ምን አስጨነቀው። ጓደኛውን ፈንግሎ ሊያብታት ይፈልጋል መለል አርብ ዕለት ስለዳርምየለሸ ማስወረድ ሲሰማ ከፊቱ ላይ ባየችው የደስታ ስሜትና እንዳለን ፈልጐ እንድትነግረው በማድረጉ ታዝባዋለች እርሷ ግን ያወራችለት እርሱን ለማስደሰት ራሷ ፈጥራ አልነበረም እቤት እናቿ ቡና ከሚጠጡ ሰዎች ጋር ሲያሙ ጠልፋ የሰማችውን እንጂ።አለች ለራሷ በመገረም ላባባሉ ተቃውሞም መስማማትም ሳታሳይ ወደ አስቆመው ታክሲ ተከትላው ገባች ምን ለማለት እንዳሰብሽ ገብቶኛልፓ እንግዲያውለ ከገባሽ እንዲያው ምናልባት ችግር ገጥሞሽ እንደሆን ብዬ ነው አሉ በደፈናው ዋኔ ችግር አንቺ እንዳሰብሺው አይደለም ደግሞስ እማዬ በእንዲህ ዓይነቱ ነዝር ትጠረጥሪኛለሽ ማለት ነው። አሉ ወይዘሮ ብዙ የሽማግሌው ውትወታ ትዕ ግሥታቸውን አስጨርሷቸው እንግዲያው ምንድን ነው አለችዎ። ዘር እንደያዘች መጽሐፉ ነግሮኝ ነበር ኡ። ይኹንሳ ምን ላድርገው።

  • Cosine Similarity

ይኹ ታዲያ ምንድነው። እሺ ምንድነው የሚያስለቅስሽ። አሉህዘንም ተግሳጽም በቀላቀለ አነጋገር እሺ እማዬ እንዴት ብዬ ልንገርሽ አለችና ከዚያ ሁሉ ለቅሶ በኋላ ዓይኖቿ እንደ አዲስ የቋጠሩትን ዕንባ ዘረገፈችው በመንገርና ባለመንገር መሐል ተወጥራ በጭንቀት ተንፈቀፈቀችጹ ለመንገር ድፍረቷን ተጠራጠረች ላለመንገር ደግሞ የእናቷን ቅያሜ ፈራች የግድ ግን አንድ ነገር ማለት እንዳለባት ተሰማት ሰሱሞገ ሹምዩ እሺ ልንዝሽ አለች ሩህሩህ የእናት ዓይናቸው እንባ አቅርሮ በጉጉት ቃሏን ወደሚጠብቁት እናቷ ትኩረቷን መልሳ እንባዋን እየጠራረገችና ራሷን ለማረጋጋት እየሞከረች በይ ንገሪኝ እስቲ የኔ ልጅ እንዲህ ያንሰፈስፈሽ ምንድነው። ለዚህ ነው እንዴ ይህን ያህል ለቅሶ። ዛሬ ቀን። ዳርምየለሽ የለችም እንዴ። ዛሬ ዳርምየለሽ የት ሂዳ ነው። ታዲያ አባቴ ማን ነው። በል ልቀቀኝ አለችና በእልህ መንጭቃው ሮጠች በብሽቀት እያጥላላትና እየተሳደበ ቀረ በማግስቱ በዚያው ሰዓት በዚያው ቦታ ሀብታሙ ሳይሆን ያ በርቀት ሲመለከታቸው የነበረ ጓደኛው ብቻውን ቆሞ ጠበቃት የጐንዮሽ አይታው እንዳላየ ዘግታው አለፈች እርሱም ምንም አላላት በማግስቱም ለሁለተኛ ጊዜ ብቻውን ቆሞ ጠበቃት አሁን ካሁን ይለክፈኛል ብላ እንደጓደኛው አልፈልግም በማለት ልታሳፍረው ተዘጋጀች እንዴት ተኮሳትራ እንዴት እንደምትሰድበው ከዚያም አንዴት እንደምታመልጠው ስታስብ ቃል ሳይተነፍስ በማየት ብቻ ቆሞ አሳለፋት በተመሳሳይ ሁኔታ ምንም ምንም ሳይላት በዓይን ብቻ ተቀብሎ እየሸኛት ሁለት ወራት አለፉ በዚያ ሁለት ወር ጊዜም እያደር ላይታወቃት ከትምህርት ቤት እንደወጣች ቅድስት ማርያም አጠገብ ዓይኗ የለመደውን አንድ ነገር ማየቷ እንዳይታወቅባት በጥንቃቄ ሠረቅ አድርጋ መፈለግ ጀምራለች ቀጠን ብሎ እጅግም ባልረዘመና አጭርም በማይባል መጠን የተዋቀረ ቁመና ያለው ሳላ ቀላ ያለው ፀጉሩ ከወደ ግንባሩ ወደፊት ቀደም ያለ ቀይ ጥቁር ወይንም ጠይም ለማለት የሚያስቸግርነገር ግን በጠይምና በቀይ ዳማ መካከል ያለ ደብዛዛ መልክ የሰካራም የሚመስል ሸካራ ገጽታ ታድያ አንድ ቀን የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት ፈተና ሰሞን ከተለመደው ቦታ ሳታገኘው ቀረች ወደ ግራም ወደ ቀኝም የጐሪጥ ማየቷን ትታ በሙሉ ዓይኗ ፈለገችው የለም ወደማትቀርበት ቤቷ ስታዘግም ቅር እያላት ነበር ለምን እንዲያ እንደተሰማት ግን ለራሷም ገርሟታል። ለምን። ጠዋትኮ በስልክ ዛሬ ባስር ሰዓት የመጨረሻ ስትል እርሷን እንደሆነ ገብቶኛልፊ አንተ ለምን አትረሳትም አለው እኔኮ ምን እንዳስነካችኝ አላውቅም ሰው አንድ ቀን ይታለሳል ሦስቴና አራቴ መታለል አለ። እሺ እኔ ልሂድ ቆይ እንጂ ትንሽ እንጫወት አለው ሀብቴ ይመሽብኛል አለና ሳይጨብጣቸው ወጣ አፌ ጫር ሯ ሰሶሞገ ሹምዩ ሀብቴና እንዳለ ዳርም የለሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ያዩዋት እኩል ነው በአራት ኪሉ ቀልጣፎች ሳይ በለመደው ድፍረት ከእንዳለ ቀድሞ ለከፋት ለራሱ ገንኖ ለሚታየው መልክና ቁመናው ደንታ ሰላልሰጠችም በጋዜጠኝነቱ ሊማርካትበድርቅናው ሊያምበረክካት ራሱን ክቦ ቀረባት እርሏ ግን ቅንጣት ትኩረት አልሰጠችውም እንዲያውም አጣጥላው ሄደች ያ እንኳን አንዳንዴ ደረቆቹ የአራት ኪሉ ጨላጦችልብ ለመስቀልና ለማጓጓት የሚጠቀሙበት አለበለዚያም ምንም የማያውቁት የቤት ውስጥ ድመቶችየሚያሳዩት የዓይን አፋርነት ምልክት ነው ለጊዜው በሴት ጉዳይ ዓይን ለበላ ድፍረቱ ቁብ አልሰጠውም ከዚያ ያለፈም ሊያስባት አልፈለገምየኋላ ኋላ ግን ሁለቱ ቶተቀራርበው በፍቅር ነደውና ጦፈው ሲያይ አዲስ ስሜት ቁጭትና ቅናትን ያዘለ ዕኩይ ህሳብ በህሊናው አቆጠቆጠ ለምን። ምንድነው። ነውር አይደለም እንዴ ይኹን ያህል። አለና በልቡ የቀረ ነገር አለ እንዴ። አንቺ ብትደብቂውም ግንባርሽ ሁኔታሽ ይናገራልፁ ስትላት ከአፏ እንዳመለጣት ገባትና እንደገና ደንገጥ አለች ይልቅ ችግርሽን ብታካፍይኝ በምችለው ሁሉ ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ ለችግርሽ መፍትሔ የማላገኝልሽ አድርገሽ ብትገምችኝ እንኳን የሚስጥርሽ ጠባቂ የሃሳብሸሽ ተጋሪ ጥብቅ ጓደኛሽ መሆኔን አትርቪ ካላራቅቪኝ በቀር የእኔ ላንቺ ተፈላጊነትም ይበልጡኑ በዚህ በዚህ ጊዜ ይመስለኛልዬ እውነተኛ ጻደኝነት የህይወት ልውውጦሽ ነው አንደኛው የሌላውን ችግርም ሆነ ደስታ የሚጋራበት አለበለዚያማ ለየብቻቸው ከልለው የራሴ የሚሉት ችግር ካለ ሁለቱ አንድ በመሆን ፋንታ የተራራቁና በተወሰነ ጥቅምና ፍላጐት ዛበቻ ተገድደው የተቆራኙ ናቸው እኔና አንቺ ግን በእስካሁኑ እምነቴ ለየራሳችን ፍቅርና ህሊናዊ ደስታ ከልብ ተጎዳኝተናል ህይወቴ ህይወትሸ ህይወትሽ ህይወቴ ሆኗል ብዬ አምን ነበር አሁንም ቢሆን የእኔም እምነት እንዳንቺ ነው ሩቂ አለች ዳርምየለሽ ካደኛዋ እንደተቀየመቻት ተሰምቷት እይመስለኝምዴሪ ቢሆንማ ኖሮ እንኳንስ እንዲህ ወትውቼሽ ራስሽ ብቁም ነገር ፈልገሸ ትነግሪኝ ነበር ያሳለፍሻቸው ቀናትኮ ቀላል አይደሉም አሥራ አምስት ቀን ሙሉ ብቻሽን ስታለቅሽና ስትተክዢ የቆየሽበትን ጉዳይ ባልፈታልሽ እንኳ አብሬ እንዳለቅስልሽ የጓደኝነት ውይይቴን ትፈልጊ ነበር አንቺ ግን እንደ ሩቅ ሰው ከልብሽ ሳታገልይኝ አትቀሪም ዳርምየለሽ ጨነቃት የብቸኝነት መረብ ተብትቧትና በጭንቀት ተወጥራ በመሰንበቷ ከማንም በላይ የምትወደው ፍቅረኛዋን መገናኘት እንዳቃታት ሁሉ ሩቂያም ዛሬ ተቀይማት ከሄደች ዳግመኛ ራሷ ፈልጋ ልታገኛት ለመቻሏ ውጪ የመውጣት ድፍረቷን ተጠራጠረች እንዲያውም ህሊናዋን ሲበጠ ብጣት የሰነበተውና አምቃ ልትፈነዳየደረሰችበትን ሚስጥር የሩቂያን ቅሬታና ውትወታ ምክንያት አድርጐ ስሜቷ እንድትተነፍስ አስገደዳት ከልጅነቴ ጀምሮ በጭንቅላቴ ውስጥ የጥያቄ ምልክት ሠርቶ የኖረ ጉዳይ ነው እኔ ግን መልሱን ቀርቶ ጥያቄውን ለማሰብ ድፍረት አጥቼ ስሸሸው ኽረ እንዲያውም ስፈራው ያደግኩትፅ አንድም ቀን ካፌ ወጥቶ ከሰው ጋር ተነጋግሬበት ጠይቄም ኣላውቅም እስከ እስትንፋሴ መጨረሻም ላነሳው አልፈልግም ነበር አዳፍሜኻው የኖርኩት ከልቤ ልብ ውስጥ የተቀበረ ጥርጣሬ ልለው የማልችል ቅሬታ ነበር እንዲሁ ብቻ ከአባቴ በተለይም ከዘመዶቹ ጋር በነበረኝ ግንኙነትየመዝናናት ስሜት አይሰማኝም በእናቴ ላይ የምቀብጠውንእና የምመካውን ያህል በአባቴ ላይ ቁጥብሆ ነው ያደግኩት ለምን። ጻ እንዴ ለምን። ታዲያ ለምን ትፈልጊያቸዋለሽ። ምክንያት እየፈጠርኩኝ አራት ቀን ቀረሁ ለምን። እንዴ። ያው ነዋ። ምንም የምታውቀው ነገር የለም አለና ወደ ራሱ ጠረጴዛ ሄደ እሱን እንኳን ተወው። መሬት ነዋ። ሁል ጊዜም ያሳዝናታል ገመና ዳሺ ዳርምየለሸ ብቻዋን ተሸክማ ስትጨነቅበት እና ስታብጠለጥለው ሳይታወቃት ራሷን ለአካላዊና መንፈሳዊ ጉስቁልና የዳረገችበትን ችግር እንደሲኦል ከብዶና ቀፍፎ ያስፈራትን አባት የለሽ ህይወት በማወቅና ባስማወቅ በማመንና ባለማመን መሃል እያመነታች በውስጧ ሲፋጭና ሲተራመስ የሰነበተውን የህሊና ቁስል ለጓደኛዋ ካካፈለቻት ወዲህ መፍትሂውን ባታገኝለትም በመተንፈሷ ብቻ በመጠኑ ቀለል ብሏታል ሩቂያም ከቅዳሜ ዕለት ወዲህ እሁድና ሰኞን እየመጣች አጽናንታታለች ሆነ ብላም ሻይ ወይንም ቡና እንድታፈላላት ትጠይቃትና ለሥራ ጐንበስ ቀና ስትል ከሃሳቧ እንድትሸሸ ታደርጋታለች አንድ ሁለቴ ካየችው በኋላ ግን ራሷ ዳርምየለሸም የጉልበት ሥራ ጥሩ የሃሳብ ማቃለያ መሆኑን ተገንዝባ በቤት ሥራ እናቷን መርዳቱን ተያይዛዋለች አልቀነስ ያላትና መፍትሔ ያጣችለት ነገር ቢኖር የለሊቱ ሃሳብና ጭንቀት ብቻ ነው ዛሬም ከጧት ጀምሮ በልብስ አጠባ ነው የዋለችው ወይዘሮ ብዙ በነዚህ ሦስት ቀናት ልጃቸው ያሳየችው ለውጥ እያስደነቃቸው ነው አንዴ ፈጣሪያቸውን ሌላ ጊዜ አባ ደርብን እያመሰገኑ ለቅድስት ማርያም የተሳሉትን ያስር ብር መጋረጃ በሚቀጥለው ክብሯ ዕለት እንደሚያስገቡላት ደጋግመው ቃላቸውን ያድሱላታል እማማ ሸዋም አሥር አሥር ጊዜ እየመጡ በምክራቸው ውጤታማነት ተደስተው እሳቸውኮ ለሁሉ እሺ አይሉም እንጂ መዳኒት ናቸው ይላሉአባ ደርብን እያሞካሹ ቀለብተኞቹም ለምሳ ሲመጡ ዳርም የለሽን ከደጅ ሲያይዋት ተደስተዋል ሩቂያም ገና የአጥሩን በር ስትገባ ዳርምየለሽ ፈገግ ስትል በማየቷ አብዴት ፈገግ አለች ቆ ፆ ፋቆ አባባ ከፍ ያለው ናቸው ጠላቴ አለች የቆረስችውን እንጀራ ወጥ ሳታስነካ እጂ ላይ እንዳለ በጥርሷ ነክሳ አጠባውን ጨርሳ በወሮ ብዙነሸ መኝታ ቤት ምሳ እየበሉ ነው እንዴት። አለ ባድናቆት እየሳቀ ወንድ ልጅ ምንም ቢሆን ወንድ ነው እሱን እንኳን ተወው በጉልበትህ አይደለም ያሸነፍከኝ ታዲያ በምንድነው። እናትክንና አንተ እኔኮ ምንም ይሁን ምንም ወንድ አሸንፎኝ አያውቅም አለችው ታዲያ የመውደድ ከሆነ ለምን ያን ያህል ተፋለምሽኝ። አለ ለምን። ዖ ምን መስለሽ እማዬ ጨንቆኝ ነው እኮ ምንድነው ልጄ ንገሪኝ እስቲ ምንድነው። በርግጥ አባ ደርብ እንዳሉ ተለክፋ ቢሆን ለልጃቸው መድሃኒት የተባለ እንኳን ገንዘባቸውን ነፍሳቸውን ከፍለው ቢያድኗት ፈቃደኛ ናቸው ዛሬ ለአባ ደርብ የሚሰጡት ገንዘብ ግን መበለጥ መሆኑ ተሰማቸው ወደ እርሳቸው የሄዱበትን ቀን ረገሙ ቡናው ሲያከትም ወጥተው ለመሄድ ወሰስኑ ቀለብተኞቻቸው እሁድ እሁድ ስለማይመጡ ሥራ የለባቸውም ሲያሳስባቸው የቆየው የልጃቸው ሁኔታ ከቀን ወደቀን እየተሻሻለ መምጣቱ ተመስገን ያሰኛቸውን ያህል ጭንቀቷ ወደ እርሳቸው ተጋብቶ ሰሱሞገ ሹምዩ ኤሥ ዴዴ ቆሎ ምጫ ሙጫ ቦም ሥ ሥሙ ምሥጢ ምሥኢ ራ ሲተክዙ ነው የሰነበቱት እውነትና ንጋት ሆነና ምንም ያህል ቢጠ ነቀቁና ሚስጥራቸውን የጠበቁ መስሎ ቢስማቸው ሲፈሩትና ሲሸሹት የኖሩት ጥያቄ አልቀረላቸውም ምንም ያህል ተንከባክበው ቢያሳድጓት ምንም ያህል ልጅነቷን ከአቶ ባህሩ አባትነት ጋር አያይዘው ውሸት ሲለመድ እውነት ይሆናል እንዲሉ ያህል ራሳቸውን ሳይቀር አሳምነው ለዚህ ቢያደርሷት እርሳቸው ባላወቁት ምክንያትና ባልጠበቁት ጊዜ ሚስጥራቸውን ሰምታ የማን ልጅነቷን እንዲነግሯት አፋጥጣቸዋለች የማን ልጅ ይበሏት። እንግዲህ ኑንሼ አታድርቂኝ ማንም ይሁን ማንም የለችም በይ አልኩሽ የለችም በይ እንዴ እማዬ ለምን። ምነው አባ። እሷ ከመጽሐፍና ከእጅ ሥራ በቀር እንዲህ ዓይነቱን ቅሌት አታውቀውምፖ ምነው እሜቴ አይቆጡ እንጂ ታዲያ እኔኮ መጽሐፉ ያለውን እንጂ አሜት አይደለ አሉ አባ ደርብ ለሁለተኛ ጊዜ በሀፍረት ተሸማቀው አይ ምነው። የርሶ መጽሐፍ ደሞ በዛ አሉ ወይዘሮ ብዙ ከተቀመጡበት ተነለተው ወደ ውስጥ እየተሽቀነጠሩ እንደ ንዴታቸው ቢሆን አባን ዘሰው ቢያንቋቸው አለዚያም የጣዱትን ጀበና አናታቸው ላይ ቢፈረክሱት አይወጣሳቸውምፁ ሆኖም የውሸትም ቢሆን የደፉትን ቆብ በተለይም አግዚአብሔርን ፈርተው ትተዋቸው ወደ እቃ ቤት ገቡ እዚያ ግን የሚሠሩትም ሆነ የሚፈልጉት ነገር አልነበረም አባ ደርብ ከወይዘሮ ብዙ አነጋገር እና ሁኔታ ቋምጠውና ጓጉተው እጃቸው ሳይገባ ለጉዳይ ያደላደሉትን ገንዘብ እንደማያገኙ ቁርጣቸውን አወቁ ይልቁንም ለማግባባት ሲሉ የዘባረቁት ውሸት አሳፍሯቸው ከተቀመጡበት ሲነሱ ወይዘሮ ብዙ ተመልሰው ብቅ አሉ ይቆዩ እንጂ አባ ይቀመጡ አሉ ካንገት በላይ በሆነ አነጋገር የለም የለም እሄዳሰሁፖ አሉ ማኩረፋቸው እያስታወቀባቸውና በቆሙበት እያመነቱ ወይዘሮ ብዙ መሀረባቸውን ከጡታቸው ሥር አውጥተው ሲፈቱ የአባ ደርብ ፊት ፈካ ማለት ጀመረ ገንዘቤንስ ተሰጡኝ የራሳቸው ጉዳይ አሉ በልባቸው ይኸው እግዜር ይስጥዎት አሉ ወይዘሮ ብዙ የመወርወር ያህል ድፍን አምስት ብር እያስጨበጧቸው ኽረግ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact