Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ፍፃሜ ዘመን ክፍል 1 @Bemnet_Library.pdf


  • word cloud

ፍፃሜ ዘመን ክፍል 1 @Bemnet_Library.pdf
  • Extraction Summary

እነፒህን ሓቆች ልብ በላቸው ዴሞክረሲ በዚህ ሰዓት ቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ እንዲሰክሩ የ ተደረጉ መሆናቸውን ኣሁንም በድጋሚ ልብ እናድርግ ለምሰሳሌ ኣንድ መከ ና ኣሸከርካሪ ሾፌር መጠጥ ጠጥቶበስካር መንፈስ መኪና ማሽከርከር ህገ ወ ጥ ተግባር መሆኑን ብቻ ሳይሆን ኣደገኛነቱንም ጭምር በሚገባ ያውቃል ይሁንና ግን መጠጥ ከጠጣና ከሰከረ በቷላ መኪና የ ይያደያዛል ምክንያቱም እርሱ መኪና ለማሽክርከር ምንም ይሁን ምን የማይጉ ለውሙሉ ብቃት ያለው ሾፌር እንደሆነ ራሱን ስለሚቆጥርያሉትን ዕውቀ ትና ክኀሉት ሁሉንም መጠቀምና ማናቸውንም ነገሮች በትክክል መቆጣጠር አንደሚችል ስለሚያምን ነው። ይህን ልማድ ወዲያ ኣስወግደህ ራስህን ነጻ ሰማውጣት ልትከተላቸው የምትችል በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገዶችና ዘዴዎች ይገኛሉሆስፒታል ውስጥ ኣስገብቶ ርዳታ በ ሚሰጥ ፕሮግራም ውስጥም እንካ ተመዝግበህ ህክምናዊ ስልጠናውን መከታ ተል ትችላለህ ጥንቃቄ በተሞላበት የህክምና ድጋፍና ክትትል ስር ውለህ ር ዳታ ሊደረግልህምናልባትም ደግሞ በመጨረሻው ላይ ከዚህ ሱስ ልትላቀቅም ትችል ይሆናል ነገር ግን ቀጥ ብለህ ወደ ኢየሱስ በመምጣት ያን ከመሰለው ቆሻሻ ልማድ መላቀቅ እንደምትሻ በግልጽ መንገሩ የቱን ያህል ይከብድና ነው።

  • Cosine Similarity

በራዕይ ላይ አንዲህ ይላል የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና የአግዚኣብሔርን ቃል ፅለት በዕለት አእንደሚያጠና ክርስቲያን የመጽ ሓፍ ቅዱሳችን የሚሆነው ክፍል በትንቢት ላይ የተመሠረተና ስለ ወደ ፊቱ የሚናገር መሆኑን ልንገዘብ ይገባል ይህ በመሆኑ የግድ ስለወደፊቱ ማ ጥናት ይጠበትብናል ደግሞም አኮ የትንቢት ቃሎች ሁሉ ከዋናው መጽሓፍ ተነጥለው የማይታዩ የትዱስ ቃሉ ክፍሉች ናቸው ከዚህ በተጨማሪም መጽዓ ቅዱስ ብቸኛውና እውነተኛው ትንቢታዊ መጽሓፍ ስለመሆኑ ኣጥብቆ ማስገንዘቡ አጅግ ኣስፈላጊ ነው በእስልምና መ ጽሓፍ በቁርዓን ጦይም በሂንዱ መጽሓባ በባጋቫድ ጊታ የትንቢት ቃል ኣታ ገነም ሰው በመጨረሻው ላይ አልም ብሉ በመጥፋት ህልውናው ያከትማል ብሉ በሚያስተምረው በቡዲስቶቹ ሳንስክሪት ውስጥም እንዲሁ ኣንዳች ትንቤታዊ ቃል ኣታገኝም ላ ንዳችም ኩልልጥርት ያለ ንጹህ የአግዚኣብሔር ቃል እንደሆነ የምናምነው መጽ ሓፍ ቅዱስ ግን ያለፈውንየኣሁኑንና ወደፊት የሚሆነውን ኣስመልክቶ በልበ ሙሉነትና በግልጽ ይናገራልያውጻጃል እነሆ የቀድሞው ነገር ተፈጽሞአል አኔም አዲስ ነገር አናገራለሁክመብቀሉም በፊት ለእናንተ አስታውቃለሁ አላ የአስራኤል ኣምላክ አርሱም ብቻውን ዘለዓለማዊ ኣምላክ የሆነው እግዚኣብሔር ነው እንዲህ በማለት ኣስረግጦ የሚናገረው ታውቁና ታምነብኝ ዘንድአርሱ እኔ እንደ ሆንሁ ትረዱ ዘንድአናንተ ምስክሮቼየመ ረጥሁትም ባሪያዬ ናችሁ ይላል እግዚአብሔር ከእኔ በፊት አምላክ አልተ ሠራም ከእኔም በኋላ አይኖርም ኢሳ የተፈጸመ ትንቢት መጽሓፍ ቅዱሳችንን በኣዲስ ኪዳን ላይ ስንከፍት ገና ከመጀመሪያው ላይ መጽሓፍ ቅዱሳዊው ትንቢት ናጻሜ ስለማግኘቱ ማንበብ እንጀምራለንበማ ቴዎስ ላይ ጌታ በነቢዩ በኢሳይያስ የተናገረው ይፈጸም ዘንድ የሚል እናገኛለን በማቴዎስ ላይም ልጄን ከግብጽ ምድር ጠራሁት በማለት እግዚአብሔር በነቢዩ አንደበት የተናገረው ቃል ተፈጸመ ይላል ቁጥር ላይም አንዲሁ በነቢዩ በኤርምያስ የተነገረው ተፈጸመ ተ ብሉ ተጽፎኣል። ምክንያቱ በብሉይ ኪዳን ዘመን የተነገረው ትንቢት መፈጸሥመሥ ነበር ጥቂት ላፍታታው እነሂህ ባዕዳን ሰዎች አግዚኣብሔር ከዘመናት በፊት የስሙ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ጦጠደ መረጣት ቦታ ጠደ ኢየሩሳሌም የመጡ መሆ ናቸውን ልብ ልንል ይገባል ኢየሩሳሌም የእግዚኣብሔር ዕቅድ ማዕከልየፅ ውቀት ሁሉ ኣማካይ ቦታና ከሰማይና ከምድር ፈጣሪ ኣምላክ ጋር ቀጥተኛ ግ ንኙነት የሚደረግባት ማዕከላዊ ቦታ ነበረች ኣህዛብ የእስራኤልን ኣምላክ ያውቃሉ ከጌታ ኢየሱስ መወለድ ከ ዓመታት በፊትከኣህዛብ ወገን የሆነው የፋርሱ ንጉሥ ቂሮስበምርኮው ስር ለነበሩት ኣይሁድ ንግግር ባደረገ ወቅት ቀጥት የ ተመለከተውን ጠንካራ መልእክት ያዘለ ፃሳብ ኣቅርቧል ክህዝቡ መካከል በእናንተ ዘንድ የሚኖር ማናቸውም ሰው አምላከ ከአርሱ ጋር ይሁንበይሁዳ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም ይውጣና በዚያ ለሚኖረው አምላክ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ይሥራ ዕዝ የእስራኤል ኣምላክ የእግዚኣብሔር መኖርና በኣህዛብ ዘንድም የታወቀ የ መሆኑ ጉዳይ በታሪክ የተመዘገበ ሐቅ ነው ኣይሁዳዊው ነቢይ ዳንኤል ህል ሙንና የህልሙንም ፍቺ ፈታቶ ባስታወቀው ጊዜ ከኣህዛብ ወገን የመጀመሪያ ው የዓለም ንጉሥ የሆነው ናቡከደነጾር እንዲህ በማለት ተናግሮ ነበር በእው ነት አምላካችሁ የአማልክት አምላክና የነገሥታት ጌታ ምስጢርን ገላጭ ነ ው ዳጊ ከጊዜ በኋላሦስቱ የዳንኤል ባልንጀሮች ከተጣለብትና ከሚቃጠለው እቶን እሳት ውስጥ ምንም ሳይሆነ በህይወት በወጡ ሰዓትም ይኹው ንጉሥ የአስራኤልን ኣምላክእግዚኣብሔርን ኣስመልክቶ ህግ በማውጣት እንዲህ ሲል ኣውጆ ነበር ስለዚህ እንደዚህ የሚያድን ሴላ አምላክ የለምና በሲድራቅ በሚሳቅና በአብደናጐ አምላክ ላይ ማናቸውንም ቃል የሚናገሩ ህዝቦችም ሆኑ ልዩልዩ ቋንቋ የሚናገሩ ሁሉ ይቆረጣሉቤቶቻቸውም የፍርስራሽ ክም ር ይሆናሉ ብዩ አዝዣለሁ ዳን አንግዲህ ከዚህ ተነስተን ኣህዛብ ም ሆኑ እስራኤላውያን ስለ እውነተኛው ኣምላክ ያውቁ አንደ ነበር መገንዘብ እንችላለን ማለት ነው የክርስቶስን መወለድ ኣህዛብ ኣበሰሩ መሲሁ በተወለደ ጊዜ የምስራቅ ሰዎች ህጻኑን እየፈለጉ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። ኣንድ ሰው ነበር። ልባቸው የተሰበረውን እን ድጠግንለምርኮኛች ነጻነትንለእስረኞች መፈታትን እዳውጅ ል ኮኛልየተወደደውን የአግዚአብሔርን ዓመትየአምላካንንም በቀ በል ቀን አንዳውጅየሚያለቅሱትን ሁሉ እንዳጽናና ልኮኛል እዚህ ላይ ጉልህ ልዩነት እናስተውላለንኢሳይያስ ትንቢቱን ባንድነት ኣክ ታትሎሉ በኣንድ ትንፋሽ ነው የተናገረው የተወደደውን የእግዚአብሔርን ዓመ ት የአምላካችንንም የበቀል ቀን በቢያ ሰንበት በምኩራብ ውስጥ ጌታ ኢየሱስ ክፍሉን ባነበበት ጊዜ ግን የጥቅሱን የመጨረሻ ክፍል ኣላካተተም ነበር የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ካለ በኋላ ኀባቡን ኣቆመ ከዚያም መጽሓፉን ዘግቶ ለካህነ ሰጠና ተቀመጠ ከዚያ በኋላ ኣንድ እጅግ ወሳኝ የሆነ ነገር ተናገረ ይህ በጆሮኣችሁ የሰማችሁት የመጽሓፍ ቃል ዛሬ ተፈጸመ ኣለ ጌታ ኢየሱስ የመጣው ለሰ ዎች ደኀንነትን ለማወጅ ስለ እርሱም በነቢያት የተነገረውን ለማከናወን ነበር ነገር ግን የአምላካችንንም የበቀል ቀን አንዳውድ ተብሉ የተመለከተውን ፍርድ በዚያን ጊዜ ለማስፈጸም ኣልነበረም ያ ገና ወደ ፊት በሰዓቱ የሚሆን ጉዳይ ነው የነቢዩ የኢሳይያስ ትንቢታዊ ንግግር የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የመ ጀመሪያውን እና የዳግመኛውን ወደ ምድር መምጣት ባንድ ላይ ኣጣምሮ የሚ ያስቀምጥ ነው በየተወደደችውንም የጌታን ዓመት እና በየአምላካችንንም የበቀል ቀን መካከል ወይም ከዚያም ኣለና የሚሉ ዓመታት ይገኛሉ ይህ የቤተክርስቲያን ጊዜ ነው ቤተ ክርስቲያን ከጌታ ኢየሱስ ጋር ለመገናኘት በደመና ከተነጠቀች በሏላ ብቻ ያኔ የአምላካችንንም የበቀል ቀን ይጀምራል የማይታወቀውን መፍራት በከፊሉ ለተፈጸመ ትንቢቶች በምሳሌነት ያቀረብኳቸውን መገንዘቡ በራሱ ፍ ቺያቸውን ይበልጥ ግልጽ ያደርግልናልበተሻለ ሁኔታም ትርጉማዊ ይሆኑ ልናል። ዶር ዊዘርፄድ በትዱስ ጋይል ካቴድራል ንግግር ባደረጉ ጊዜም መጽከባ ቅዱስ ከኣንድ ህሞዊና ልጨ ዞሦልት በኣብዛኛው ፈጠራዊነትና ምናባዊነት ጎልቶ የ ደህን ገልጸውኘድንግል መውለድ ተምሳሌያታዊ መሆኑን ብንናገርም በጉዳዩ ላይ ኣንዳች የማንኳሰስ ነገር እንደተናገርን ተደርጎ መወሰድ የለበትም ብለዋል እዚህ ላይ ኣንድ ተደማጭነት ያለውታዋቂ የነገረ መለኮት ዕውቀት ባለ ቤት የሆነ ግለሰብየመጽሓፍ ቅዱስን ጥሬ እውነት ክዶና የድንግልን መው ለድ ታሪክም እንዲሁ በምናባዊ ፈጠራበምሳሌነት እንደቀረበ ታሪክ ኣድርጐ ለማሳየት በመሞክርራሱን ሲያሞኝ ሲሞኝ እናስተውላለን ቤተ ክርስቲያን የትንቢቱ ተቀባይ ነች ሐዋርያው ጴጥሮስኣማኒያን ትንቢታዊውን የእግዚኣብሔር ቃል በልዩ ጥን ቃቄና በማስተዋል እንዲያጠነኑትና በእርግጠኛነቱም ፈጽመው እንዲታመትበት በኣጽንኦት ይመክራል በ ጴጥሮስ ላይ ኣንድ ሁነኛ ፃሳብ ሰንዝራል ክሁሉ አስቀድሞ ይህን ልታውቁ ይገባችሏልበመጽሐፍ ያለው የትንቢት ታቃ ል ሁሉ ማንም ሰው በገዛ ራሱ መንገድ የሚተረጉመው ኣይደለም የትንቢ ቱ ቃል ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንኣከላ ለሆነፀ ለኣጠታላዩ ኣ ማኒ ክርስቲያን ህዝብ የተሰጠ ነው ስለዚህም ለኣንድ ግለሰብና ግላዊ ትርጓሜ የተተዐ ኣይደለም ኣንድ ሰው ከቅዱስ ቃሉ ውስጥ ኣንድ ልዩ የሆነ እውነት እያስተዋለ መሆኑን ካረጋገጠ ሌሎች የጌታ ልጆች ያንኑ የታል ክፍል እንዴት እንደተረዱት በጥንቃቄ እያስ ተያየ ማወዳደር ይኖርበታል ለምሳሌ በዚህ የጻሜ ዘመን የኣህዛብ ዘመን ወደ ማብቃቱ እየተቃረበ መሆነን ለብዙዎች የእግዚኣብሒሐር ኣገልጋዮች አየተ ናገረ ያለው የትንቢት መንፈስ ነው በዓለም ያለችው ቤተ ክርስቲያንም በኣን ድ ላይ ይህን ፅውቀት ግንዛቤ ኣግኝታለች ይህኣንድ ግለሰብ ይረዳው ዘን ድ ለእርሱ ብቻበግሉ የተሰጠው ልዩ መገለጥ ኣይደለምዎ ቀደም ብለን እንደገለጽነው ሓዋርያው ጴጥሮስ መጽሓፍ ቅዱስን በግ ልበራስ ሃሳብ መተርጉም ትክክል ኣለመሆኑን ገልጾየትንቢት ቃል በእግዚ ኣብሔር መንፈስ እንጂ በሰው ፈቃድ ከቶ እንዳልተጻፈም በኣጽንኦት ያስረዳ ል ትንቢት ከእግዚአብሔር የተላኩ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ተ ናገሩት እንጂ ከቶ በሰው ፈቃድ የመጣ አይደለም ጴጥ ስለ ኢየሩሳሌም የተነገሩ ትንቢቶች በዚህ ዘመን በክርስቶስ ኢየሱስ በሚያምኑኣካሉ በሆነ ኣማኒያን የበለጠ ትኩ ረት ከሚሰጣቸው ትንቢቶች ውስጥ እስቲ ጥቂቶቹን አእንመልከት ለምሳሌ ያ ህልም የኢየሩሳሌም ከተማ ለኣህዛብ መንግሥታት ሁሉ ለመሸከም የማትመች ከባድ ድንጋይ የመሆኗ ጉዳይ ከቀን ወደ ቀን እውነትነቱን እያስረገጠ የመጣ ግልጽና ተቀባይነትን ያገኘ ትንቢታዊ ፃዛቅነቱ እሙን ነው ይህን ዓይነቱ መ ረዳት ልዩ ትርጓሜ የሚያሻው ኣይደለም ትንቢቱ ለሁሉም ኣማኒያን ግልጽ ፊፊ ነው ቀጥሎ የቀረበው ምሳሌም ቅድስቲቷን ከተማ ኣስመልክቶ የተነገረው ትንቢት ፍጻሜ ወደሚያገኝበት ኩነት ከሚወስዱን ዛደቶች ኣንደኛው ክፍል ሆኖ ሊታይ የሚገባ ነው ኢየሩሳሌም ለሁሉም የኣብርፃም ልጆችለኣረቦችም ለኣይሁድም ሰላም የሰፈነባት የጋራ የመሰባሰቢያ ቦታ መሆን ኣለባት ከእግዚኣብሔር በ ስተቀር በኢየሩሳሌም ውስጥ በሚገኙ ቅዱሳት ቦታዎች ላይ የባለቤት ነት ሥልጣን ኣለኝ ባይ ኣካል ሊኖር ኣይችልም በእስልምናው እምነት ዓለም ውስጥ ያሉ ልዩልዩ ፃራጥቃዎችን የሚወክል የምሁራን ቡድን የክርስትናውን እና የይሁዲውን እምነት ከሚወክሉት ቡድኖች ጋር ተ ገናኝቶ ለእነህ በኣንድ ኣምላክ ኣማኝ ሃይማኖቶች መብቶችን ለማስ ጠበቅና ቅዱሳት ቦታዎችን ለመንከባከብ የሚያስችሉ ቀመሮችን ለማዘ ጋጀት የሚሜረዳ የፃይማኖት ለፃይማኖት የጋራ ውይይት እንዲጀምር ዛሳብ ኣቅርቤኣለሁ ኢየሩሳሌም እንድ ትከ ፈል የሚል ፃሳብ ግን ፈ ጽሞ ኣልወጣኝም የዮርዳኖሱ ንጉሥ ሁሴንዩኤስኒውስጥትምት የዮርዳኖሱ ንጉሥ ኣይሁድንኣረቦችንና ክርስቲያኖችን በኣንድ ለማስተባበ ር ለሚሞክረው ቡድን እንደ ኣፈቀላጤ ሆነው የቀረቡ ይመስላሉ። የዓለም መንግሥታትን በተመለከተኣብዛኛዎቹ ኣገሮች ኢምባሲዎቻቸው ን በኣይሁዳዊቱ ኣገር ዋና ከተማ በኢየሩሳሌም ሳይሆን በቴላቪቭ እንደከፈቱ አዛናውታለን ለምን ቢባል ኢየሩሳሌም የኣይሁድ ህዝብና መንግሥት ዋና ክ ተሣ ሳትሆን ዓለማቀተና ከተማ ነች ብለው ስለሚያምነ ነው በዓ ጻሜው ዘመ ን ላይኢየሩሳሌም የመዐዛገቢያ ከተማ እንደምትሆን መጽሓዓና ቅዱስ በማያሻ ማ መንገሯ ኣመልክል በቢህም መሰረት ወደ መጨረሻዎቹ ዓመታት ክንዋ ሄፋሥችየመጨረሻዎቹ ደረጃዎች እየተቃረብን እንደሆንን እናውታለን ስለ ኣገረ እስራኤል የተነገሩ ትንቢቶች እስራኤል በመንግሥትነት እንደገና ከተመሰረተችበት ማግስት ኣንስቶ እግዚኣ ብሔር ኣዲስ ነገር መስራት መጀመሩን ሁላችንም ልብ ማለት ኣለብን ስለ ሆነም ከኣህዛብ የተመረጠችው ቤተክርስቲያን የምኗር ላይ ህልውና የሚያ በቃበት ጊዜም ሩቅ ሊሆን ኣይችልም ይህን የምልበት ምክንያት አስራኤልና ቤተ ክርስቲያንክዚህ በኋላ ለሌላ የተራዘመና ተጨማሪ ጊዜ ጉን ለጐን ሆነው በዖ ላይ የማይቀዩ ከመ ሆናቸው አውነት ላይ ተመስርቼ ነው ቤተ ክርስቲያን በምድር ላይ በተ መ ችበትና ማደግ በጀመረችበት ዘመን እስራኤል በሁሉም ኣትጣጫ እየተበ ነበር ኣሁን ደግሞ እስራኤል ከሁሉም የዓለም ኣካባቢዎች እየተሰበ ች ስለሆነም ቤተክርስቲያን ደግሞ ከቦታዋ መወሰድ ኣለባት ሜሊዮናኖች ባይሆኑም እንኳ በብዙ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የአግዚኣ ብሔር ኣገልጋዮች እውነቱ ይህ አን ደሆነ ይስማማሉ በአስራኤል ህዝብና በምድሪቱ ላይ የተነገሩ ትንቢቶች በግልጽ ሊታይ በሚችል ሁኔታ እየተፈጸ ሙ ከመሆናቸው የተነሳ በፍጻሜው ዘመን የመጨረሻዎቹ ደረጃዎች ላይ እን ገኛለን ምንም እንኳ አስራኤል ባለመታዘዝ በኣመጸኛነቷ አንደቀጠለች ብት ሆንምአስራኤል በራሷ የመጽሓና ቅዱሳዊው ትንቢት ማሳያ ማረጋገጫ ማስረሻ መሆኗን ችላ ብለን አንዳንተው የሚያደርጉ አጅግ በርካታ የትንቢት ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል ኣሁን እዚህ ቦታ ላይ ወደ ሰፊና ዝርዝር ትንታኔ ኣልገባም ነገር ግን እስራኤል በሕዝቅኤል ላይ እንደተመለከተው በድንዛዜ ውስጥ ብትሆንም እንደገና ትነሳለች በኣንድ ወቅት በምድረ በዳነት ይታወቅ የነበረው ምድሪዕሪም ምርታማ ይሆናል በዓለም ማፅዘናት ሁሉ ተበትነዐ የነበሩቱ ኣይሁድም አን ደገና በምድረ አስራኤል ይሰበሰባሉ በኪያም ዳግም ይበዛሉ ይባዛሉምይህን ያህል ካልኩ ለጊቤው በቂ ይሆናል እነሂህ እንግዲህ ማንም ሊክዳቸው የማይችልየማያከራክሩ ካቶች ሲሆኑ ወደ ጊላ ላይ ሰፋ ኣድርገን እንመለስባቸዋለን ኣጋናኝነት ስሜት ቀስቃሽነት ትንቢትን ማሰናከያ ድንጋይ አስቲ ኣሁን ደግሞ የተዛቡ ትርጓሜዎችና ከቦታ ቦታ አየተዛመቱ የሚሄዱ ኣሉኣሉታዎች የሚያደርሱትን ኣደጋ አንመልከት በ ዓም የፀቱ ቀናት ጦርነት ጦቅት እስራኤልበስተ ምዕራብ ኣቅጣ ጫ እስከ ስዊዝ ቦይ ድረስ ያለውን የሲና ባህረ ገብ መሬት ከግብጽበስተ ሰሜ ን በኩል ደግሞ ሁሉንም የጉጐላን ከፍታዎች ከሶርያ ነጥቃ በእዷ ኣስገባች በተጨማሪም ይሁዳንና ሰማርያንም ጭምር በቁጥጥሯ ስር ማድረግ ተሳክቶ ላታል ይሁንና በዚህ ወቅት ለእስራኤል ከሁሉም የላቀውናየቶምቦላ ሎተሪ ኣሸናፊ ቁጥር የወጣላትን ያህል የተቆጠረላት ግን ምስራቃዊ ኢየሩሳሌምን ከኣረቦቹ መንጠቋ ነበር ከዚያን ጊዜ በኋላ የኢየሩሳሌም ከተማ እንይገና በኣን ድ የተዋፃደች ከተማ ሆነት የቤተ መቅደስ ድንጋዮች ኣይሁዳውያኑ ጥንት ገናናና ታላቅ ክብር የነበረው ቤተ መቅደሳቸው በነበረበ ትከመፍረስና ከመውደም የተረፈው የቤተ መቅደሱ የበስተ ምዕራቡ ግርግዳ በሚገኝበትበጣም በሚወዱትና ዌይሊንግ ዎል የማልቀሻ ግንብ በሚባለው ቦታ ተሰብስበው በጦርነቱ ያገኙትን ድል ባከበሩ ማግስትእስራኤል የኣይሁዳ ውያኑን ቤተ መቅደስ እንደገና በኣዲስ መልክ ልትሰራ አንደተነሳች ተደርጐ ኣሉኣሉታው ይራገብ ጀመረ በክርስቲያን የኅትመት ውጤቶች ሁሉ ሳይቀር ለቤተ መቅደሱ እነጻ የሚ ውሉት ድንጋዮች ተጠርበውና ተስተካክለው እንደሚገኙና በማንኛውም ሰዓት በመርከብ ወደ አስራኤል መጫን በሚቻልበት መንገድ ዝግጁ እንደተደረጉ ሆ ኖ ይዘገብ ነበር። ኃጢኣት ደግሞ በየትኛውም ዘመን በማናቸውም ዓይነት ፖሊቲካዊ ዛደትና ኣሰራር መፍትሄ አግኝቶ ኣያውቅም ኣይችልምም ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ተመልሶየጨለማውን ገዥ ኃይላት ደዎስሶኣ መጸኛኞችንም በመገለጡ ካስወገደ በሏኋላያኔ ዘላለማዊውን ሰላም በምድራችን ላይ ያሰፍናል የግጭት ቅራኔዎች ሁሉ ስር የሆነውንኃጢኣትን ኣስወገግዶ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ክቡር ዋጋ የከፈለው እርሱ ብቻ ነውና የሎጥ ዝርያዎች እስራኤልን ይቃወማሉ ከኣብርፃም በቷላ በግምት ዓመታት በሚሆን ወቅት የተነሳው ነቢዩ ሕ ዝቅኤል እስራኤልን በተመለከተ የዘገበውን ጉዳይ እዚህ ላይ ማስታወሱ ተገቢ ይሆናል በዚያ ዘመን በእስራኤል ላይ በደረሰው መከራ ሞዓባውያንና ኣሞና ውያን ደስታቸውን በኣደባባይ መግለጻቸውንና ይህ ኣድራጎታቸውም እግዚኣ ብሔርን በእጅጉ እንዳሳዘነ ተናግሮ ነበር ኣሞናውያንና ሞዓባውያን ይሁዳንና እስራኤልን በማስመልከት የሰነዘ ራቸው ፃሳቦች እውነትነት ነበራቸው እስራኤል በእርግጥም በከባዱ ኃጢኣት ሰርተው ነበር የእግዚኣብኬጌር ቤትም በትክክል ተንቆና ተደፍሮ ነበር ምድ ሪቱም ውድማና ኦና ሆናእስራኤልና ይሁዳም በምርኮ ተወስደው ነበር ቢሆ ንም ግን ሞዓባውያንና ኣሞናውያን ኣንድ ስህተት ሰርተው ነበርይህም የእ ግዚኣብሔርን የተመረጠ ህዝብ ከሌሉቹ ኣህዛብ ጋር የማመሳሰል ስህተት ይህንም ሕዝቅኤል በምዕራና ላይ እንዲህ ይሳል ጌታ እግዚአብሔር እን ዲህ ይላል ሞዓብና ሴይርእነሆ የይሁዳ ቤት እንደ ሌሎቹ አህዛብ ሁሉ ሆነ ባለዋልና ስለ ጉዳዩ በጥልቀት ለመረዳትና አግዚኣብሔርም በኣሞናውያንና በሞዓባ ውያን ድርጊት የቱን ያህል እንዳዘነ ማየት እንድንችል እስቲ ከነቢዩ መጽሐፍ ተጨማሪ ጥቅሶችን እንመልከት የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣየሰው ልጅ ሆይፊትህን ወደ አሞናውያን አድርገህትንቢት ተናገርባቸው እንዲህም በላቸውየጌታ እግዚአብሔርን ቃል ስሙጌታ እግዚ አብሔር እንዲህ ይላልመቅደሴ በረከሰ ጊዜየእስራኤልም ምድ ር ባድማ በሆነች ጊዜየይሁዳም ቤት ተማርኮ በተወሰደ ጊ ዜእሰይ ብላችቷልና ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልበልባች ሁ ክፋት ሁሉ በእስራኤል ውድቀት ላይ በመደሰት በእጃችሁ ኣ ጨብጭባችኋቷልና በመዝለልም ጨፍራችታልና ሕዝ ስለዚህም ማንም ሆነ ማንየገዛ ዘመዶቻቸው እንኳ ቢሆኑነስለ ምንም ነ ገር ኣንዳችም ኣሉታዊ ንግግር ወይም የፍርድ ቃል በእስራኤል ላይ ለመና ገርምንም መብት እንደሌላቸው ቁልጭ ኣድርጎ የሚያሳይ የእግዘኣብሔር ምላ ሽ እነሆ በምድሪቱ ድንበር ላይካሉትና ክብሯ ከሆኑት ከተሞች ከቤትየ ሺሞትከበአልሜዎንና ከቂርያታይም ጆምሬ የሞዓብን አምባ እ ገልጣለሁ ሞዓባውያንንም ከአሞናውያን ጋር ይገዙላቸው ዘንድ ለምስራቅ ሕዝብ አሳልፌ አሰጣቸዋለሁ ። ኣሁን እየሠሰራን ያለነው ከተማዋን በዞን ለመከፋፈል ያህል ነው የማዘጋጃ ቤት ቦርዶቹም ሁሉንም ውሳኔ ማሳለፍ ስሰሚጠበቅባቸውና ጊዜውም እየሄደብን ስለሆነ ቅድሚያ ጥናት እያካፄድን ነው ብለዋል ዘ ጄሩሳሌም ፖስትገ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁሉንም የውጭ ኣገራት ኢምባሲዎ ች ወደ ምዕራባዊው ኢየሩሳሌም ለማዛወር መፈለጉ በግልጽ የሚያስገነዝበን የእስራኤል መንግሥት የኢየሩሳሌምን ከፊል ለኣረቦች ኣሳልፎ ለመስጠት ያ ቀደ መሆኑን ነው ከዚህም በተጨማሪ በ ዓም የሮማው ፓፓ ኣባ ያቀረቡትንየኢየሩሳሌምን ከተማ ኣንዳንድ ክፍሎች እስራኤል ኣሳልፋ እንድ ትሰጥና የኢየሩሳሌም ከተማ ዓለማቀፍ እንድትሆን የሚጠይቀውን የመስማ ሚያ ፃሳብ ኣይሁዳዊቱ ኣገር ትኩረት ሰጥታ እንድታጤነው የዓለም መንግሥ ታት ብርቱ ፍላጐት መሆኑም እሙን ነወ በኢየሩሳሌም ከተማ ጉዳይ ላይ እየተፈጠረ ያለው የመወዛገብ ነገር ኣሁን እንደሚታየው ገና መጀመሩ ነውኣብዛኛዎቹ የእስራኤል ፖሊቲከኞችም የተሻ ለ ኣማራጭ በማጣት ከመቸገራቸው የተነሳ ሊመጣ ያለውን ስጋት እንደሌለ ለመቁጠርና ችላ ለማለት እየሞከሩ ናቸውይሁን እንጂ በፍልስጥኤማውያን ከቀረቡት ግልጽ የኣቋም መግለጫዎች ተነስተን ዕቅዳቸውን መረዳት እንችላለ ኢየሩሳሌም የፍልስጥኤም ነጻ ኣውጪ ድርጅት ዋና ከተማ የመጀመሪያው ግባችን በወረራ የተያዙት ሁሉም ግዛቶቻችን ነዓ መውጣ ትና የሁሉም ስደተኞቻችን ወዳገራቸው መመለስየራሳቸውን ዕድል በራ ሳቸው የመወሰን መብት ለፍልስጥኤማውያን እና ዋና ከተማውን በኢየ ሩሳሌም ያደረገ የፍልስጥኤማውያን መንግሥት መመ ስረት ነው ሆያ ሲር ኣራፋት ለ የኣረብ ኣገራት የውጭ ጉዳይ ሜኒስትርኙች ዴስፓች ፍሮም ጄሩላሌምታህሳስ ገጽ ያሲር ኣረፋትና ኣረብ ዓለልስጥኤማውያን መላውን እስራኤል ምድር በጦ ረራ የተያዘው ምድራቸው እንደሆነ ይቀቆጥራሉ ዓላማቸውም ኢየሩሳሌምን ለሚመሰርቱት የዛልስጥኤማውያን መንግሥት ዋና ከተማ ማድረግ ነው ይ ህ ፃሳብ ኣሁን በዚህ ሰዓት ካለው ሁኔታ ጋር ሲስተያይ በእጅጉ የተለጠጠ ቢሆንም ከቀረበው የኣራፋት ዓላጐት ውስጥ የተወሰነው ክናዓል ሊሟላ የሚች ል መሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል ጋዛ ኢያሪኮ በቅድሚያ የሚሰው ፃሳብ ተንቀሳቅሶ ይኸው ተግባራዊ ሆኗል ለወደፊቱም እንዲሁ ሌላ ተጨማሪ ግዛት ለኣረብ ፍልስጥኤማውያነ ሊሰጥ ነው ይህ እንግዲ በዘካርያስ የተነገረው ትንቢት ፍጻሜ ጅማሬ መሆነ ነው ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ህዝቦች ሁሉ የሚያንገዳግድ ጽዋ አደርጋታለሁይሁዳም እንደ ኢየሩሳሌም ሁሉ ትክበባለችየምድ ር አህዛብ ሁሉ በእርሷ ላይ በሚሰበሰቡበት በዚያ ቀን ኢየሩሳሌ ምን ለአህዛብ ሁሉ የማይነቃነቅ ዓለት አደርጋታ ለሁለማነቃነቅ የሚሞክሩ ሁሉ ራሳቸውን ይጉዳሉ የፍጻሜው ኣንድነት የመካከለኛው ምስራቅ የኣንድ ቤተሰብ የእርስ በርስ ውዝግብ በዲፕሉማቶች ጠይም በዩኤስኣሜሪካ ወይም በኣውሮፓ ኅብረት ወይንም ደግሞ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኣማካይነት መዓናትፄ የሚበጅለት ኣይሆንም የኣረቡ ዓለም መንግሥታትም ቢሆኑ ለዚህ ነባር ውዝግብ ዘላቂ ሰላም ሊያስገኙ የሚችሉ ኣይደሉም ይህን ጉዳይ በተግባር ጦደ ፍጻሜ ማምጣት የሚችለው የሰላም ኣለቃ የሆነው ራሱ ጌታ ብቻ ነው ምክንያቱም ለሰላም የሚያስፈልገውን ዋጋ የከፈ ለው እርሱ ነውና እርሱ ብቻ ለዚህ ውዝግብ አልባት መስጠት ይቻለዋል በብልጣብልጥ ፖሊቲከኞች ተቀነባብሮና በቁራጭ ወረቀት ላይ ሰፍሮ በሚቀር ብ ፃሳብ ሳይሆን ተፈጸመ። የፍጻሜው ሰዓት ሲደርስና እስራኤል የወጉትን ጌታአርሱን ኣይተውእ ርሱ የዓለም ኣዳኝ የአስራኤል መሲህ እንደሆነ ባወቁና በተረዱ ጊዜ የአርሱ ማንነት ከዚያ በኋላ በድብቅ ተሸፍና የሚቀር ወይም በምስጢርነት ተይዞ የሚቆይ ሳይሆን ይልቁንም በእስራኤል ዙሪያበኣካባቢውም የሚኖሩትን ህዝቦ ች ሁሉ የሚሜነካ ይሆናል ከዚያ በኋላ እግዚኣብሔር ለኣብርፃም ልጆች በሙሉ የገባላቸውን የተስፋ ቃሎች ሁሉንም ወደ ዓጻሜ ያመጣቸዋል ነቢዩ ኢሳይያስ ይህን ሁለቱንም ኣንድ ኣድርጐ የሚያዋህዳቸውን የጌታ ኃይል ኣስቀ ድሞ ተመልክቶ አከ ዓመታት በፊት እንዲህ ኣመልክቶ ነበር በዚያ ቀን ከግብጽ ፀደ አሦር አውራ መንገድ ይዘረጋልአሦራ ውያን ወደ ግብጽግብጻውያንም ዐደ አሦር ይሄዳሉግብጻውያን ና አሦራውያንም በአንድነት ያመልካሉበቢያ ቀን እስራኤል ከግ ብጽና ከአሦር ጋር የምድር በረከት ለመሆን በሦስተኛነት ትቁጠ ነ ራለችየሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ህዝቤ ግብጽ የእጄ ሥሪ ኣሦርርስቴም እስራኤል የተባረኩ ይሁኑ ብሉ ይባርካቸዋል አሷ ከዚኸው እውነታ ኣኳያ ኣንድ በጣም ወሳኝና ልብ ሊባል የሚገባ ጉዳይ ኣለይኸውም እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ እንደሚያምኑ ጥንቁቅ ክርስቲያኖች ሁሉጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመመለሱ በፊት በእስራኤልና በኣረቦቹ መካ ከልም ሆነ በምድር ሁሉ ላይ በፖሊቲካዊ ስሌት በተቀነባበረ መንገድ ሰላምን ማስፈን ይቻላል የሚልያልተገባው ከበሬታ በተሰጠው ፃሳብና የራስ ምኞት ተወስደን በፍጹም መታለል እንደሌለብን ነው እኛ ኣንድ ኣገር ወይም ሰላም የሰፈነበት ዓለም መመስረትና በምድሪቱ ላይም ክርስቲያናዊ መንግሥት ማቋ ቋም ከቶውኑም የሜቻለን ኣይደለንም። ደግሞም ይህ ፈጽሞ እውን ሊሆን የ ሚችል ኣይደለምምክንያቱም ለዚህ ማረጋገጫ የሚሆን በቅዱሳት መጻህፍ ት ውስጥ የተሰጠን ተስፋም ሆነ ደጋፊ ፃሳብ የለንምና ሬ ርዌዊርቋ ን ን ምዕራፍ እስራኤል ታላቋ የፍጻሜ ዘመን ምልክት መጠቅለያ በዚህ ምዕተ ዓመት ውስጥ ኣያሌ ኣስፈሪና ኣስደንጋጭ ክንዋኔዎ ች ተግባራዊ ሆነው ለመመልከት ብንችልም የዚህ የፍጻሜው ክ መን ታላላቆች ምልክቶች ከሆነት ሁሉ በእጅጉ የላቀው ምልክት ግን ደግሞ ብዙም ትኩረት ያልተሰጠው የኣይሁድ ህዝቦች ተስፋ ወደ ተገባችቸሳቸው ምድር መመለሳቸውና እስራኤልም ኣን ድ ሉዓላዊ መንግሥት ሆና መመስረታ ነው የቻርለስ ስፐርጅን ምስክርነት እስራኤልን በተመለከተ ቀደም ባሉት ምዕራፎች ውስጥ ብዙ ያልን ቢሆንም አንደ ኣንድ መንግሥት የመመስረቷን ጉዳይ በሚመለከት ግን በመጽሓፍ ቅ ዱሳዊው ትንቢት ብርፃን ቀረብ ብለን መመልከት ይኖርብናል እግዚኣብሔርን በሙሉ ልባቸው የሚከተሉ ታማኝ ኣገልጋዮች በኣብዛኛው በተራራቁ ዘመናት የሚነሱና በቁጥርም በጣም ጥቂት ከመሆናቸውም በተጨ ማሪ ወደ ፊት ሊሆን ያለን ጉዳይ ከሩቁ ተመልክተው መረዳት የሚችሉ ና ቸው ከአንደነሂህ ዓይነቶቹ ሰዎች ውስጥ ቻርለስ ስፐርጅን ኣንዱ ነበርይህ የአግዚካብሔር ሰው ያኔአስራኤል እንደ ኣንድ ኣገር በመንግሥትነት ከመ መስረቷ በፊትዛሃሳቡ ራሱ የሚሆን በማይመስልበትና የኣይሁድ ህዝቦችም ወ ደ ተስፋ ምድራቸው ለመመለሳቸው ኣንድም ሰው እንኳ እርግጠኛ ባልነበ ረበት በዚያ ዘመን በ ዓም በሕዝትኤል እና በተነገረው መሰረት እስራኤል እንደ ኣንድ ሉዓላዊ መንግሥት አንደምትመሰረት ያስተምር ነበር እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር በእጃችን ያለው ጽሁፍ በኣውዳዊ ይዘቱ ሲገለጥቃላቱ የሚገልጹትየሚ ሃሳብ በጣሙን ግልጽ ኣይሁድ በገዛ ራሳቸው ምድርና ብሔራዊ ማንነታቸው ላይ የተመሠረተ ፖለቲካዊ ማንነታቸው እንደገና በቦታው ላይ ይሆናልእውቅና ያገኛል። ቢባል ኣንዳች ድርድር በማድረግና ስምምነ ት በመፈራረም ወደ ሰላም መድረስ ይቻላል የሚል ኣመለካክት በመኖሩ ነው አስራኤል ከኣረቦቹ ጐረቤቶቿ ጋር እውነተኛ ሰላም በመፍጠር በጉርብትና መናር እንደሜቻል ባላት ጽኑ እምነትና ብርቱ ዓላጐት ሳቢያ በከፍተኛ ተስፋ ተጽፅና ስር ጦድቃለች ይህ ተስፋዋ እውን የሚሆንበትን ወቅትም በጉጉት ትጠብቀዋለች መጽሐፍ ቅዱስ ግን እንዲህ ይላል ሰዎች ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ምጥ እርጉዝ ሴትን እንደሚይዛት እንዲሁ ጥፋት በድንገት ይመጣ ባቸዋልከቶም አያመልጠም ተሰሎ እስራኤል የትንቢት ማጠንጠኛ ዛቢያ በጌታ ኢየሱስ የተለጡት የዓለም ሳዓጻሜ ምልክቶች በልዩ ሁኔታ በእስራኤል ላይ ያነጣጠሩ መሆናቸውን በሚገባ መገንዘብ ይኖርብናልየዘመኑን ዓጻሜ ም ልክቶችና የሚከናወኑ ክስተቶችን ኣስመልከቶ ጌታ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙር ገሩ ቱ ማብራሪያ በሰጠ ጊዜ እርሱ ዳግም ከመምጣቱ በፊት ቀደም ብለው ባሉት ጊዜያት ሊከናወኑ የሚገባቸው የፍጻሜ ዘመን ምልክቶች ከእስራኤል ጋር የተ ቆራኙ እንደሚሆኑ ገልጾ ንግግሩም ኣትኩሮቱም በቀጥታ በዚሁ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ነበር ኣንድ የተወሰነ ህዝብን ለይተው የሚያመለክቱ ሁለት በጣም ጐልተው የሚታዩ ባህርያት ነጥቦች በማቴዎስ ምዕራፍ ውስጥ ተጠቅሰው ኦናገኛለን በዚያን ጊዜ በይሁዳ የሚገኙ ወደ ተራራዎች ይሽሹ ቁ ይህ ም ኣንድን የታወቀ ውስን መልክዓ ምድራዊ ክልል የሚመሰከት ነው እንጂ ለክርስቶስ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን የተነገረ ሊሆን ኣይችልም እንበል ለምሳ ሌ በዩኤስኣሜሪካወይም በካናዳወይም በኣውሮፓ ወይንም ደግሞ በሌላው የዓለም ክፍል የምንኖር ብንሆን ወደ ይሁዳ ተራሮች ልንሸሽ ኣንችልም ምክንያቱም እነፒህ ተራሮች የሚገኙት በእስራኤል ምድር ነውና። እኛ በእርሱ በጌታችን በእግዚኣብሔርበኣዳኛችንም በኢየሱስ ክርስቶስ የተመረጠ ትውልድ ነን አኛ ቅዱስ ህዝብ ነን ይህ ቅዱስ ህዝብ ግን ታዲያ በኣንድ ራሱን ለብቻው ለይቶ በቆመና በታወቀየራሱ የሆነ መልክዓ ምድራዊ ና ፖሊቲካዊ ማንነት ኖናሮትለምሳሌም እንደ ኣሜሪካካናዳፈረንሳይእንግሊ ዝቻይና ወይም እንደ ሌላው ኣገር ወይም መንግሥት ሁሉ በዓለም ላይ በሆ ነ ኣካባቢና ቦታ ሊገኝ የሚችል ኣይደለም ይህ ቅዱስ ህዝብ በመላው ዓለም ዙሪያ በሚገኙ ህዝቦችና መንግሥታት ውስጥ የሚገኝ ሆኖ የዚህ የተቀደሰ ህዝብ ኣባል ዜጋ የሆነ አያንዳንዱ ግለሰብ ሁሉ ደግሞ በራሱ በጌታ ተለይቶ የሜታወትነው ከኣህዛብ የተመረጠው የመጨረሻው ሰው ድኅነት ኣግኝቶ ጠደ እዚህ ቅዱ ስ ወደ ሆነው ህዝብ በኣባልነት ሲጨመር የዚህ ቅዱስ ህዝብ የምድር ላይ ቆይታ ታሪክ ይጠቀለላል ያ እንደ ሆነማለትም ከማያምነት ኣህዛብ የሚመ ረጠው የመጨረሻው ግለሰብ ወደ እዚህ ወደ አግዚኣብሔር ህዝብ ጉባዔ እንደ ተቀላቀለ ወዲያውኑ ጌታ ባለበት በዚያ ለዘላለም ከእርሱ ጋር ለመኖር በቅርቡ ልንነጠቅ ጊዜው እንደደረሰ በጽነ እናምናለን። ፄዶፄዶ የሁኔታዎቹ ሁሉ የመጨረሻ ውጤት ምን ሊሆን እንደሚችል ማወቅ ከተሳነን በኣሁነ ሰዓት እየተቀነባበረ ባለው የሓሰተኛ ሰላም ደጋፊኣጉል የሆሆታና ሞቅሞቅታ ስሜት በቀላሉ ልንወሰ ድና ልንዋጥ እንችላለን ሓሰተኛው ክርስቶስ ተወዳዳሪ ኣልባ ኣደገኛ ኣሳች የእግዚኣብሔር ቃል የሓሰተኛው ክርስቶስ ተግባር ምን እንደሚመስል የመለያ ነጥቦቹን ባመለከተበት በ ተሰሎ ውስጥ ቀጥሎ ያለውን እናነባለን የአመጽ ምስጢር አሁንም እንኳ እየሠራ ነውናኝነገር ግን ይህ የ ሚሆነው የሚከለክለው ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ ብቻ ነውከ ዚያ በኋላ ፄታ ኢየሱስ በአፉ እስትንፋስ የሚያስወግደውና በምጽ አቱም ክብር ፈጽሞ የሚያጠፋው አመጸኛ ይገለጣልየአመጸ ኛው አመጣጥ በሰይጣን አሰራር ላይ የተመሠረተ ሲሆን ይህም በሐሰተኛ ተዓምራት በምልክቶችና በድንቅ ነገሮች ሁሉ ይሆናል አንዲሁም ይድኑ ዘንድ እውነትን ባለመውደድ የሚጠፉትን ሰ ዎች በሚያታልል በተለያየ የክፋት ሥራ ይመጣልበዚህ ምክ ንያት እግዚአብሔር በሐሰት እንዲያምነ የስህተትን አሰራር ይል ክባቸዋል ይህ መለኮታዊ ቅዱስ ታል ሁለት ቁም ነገሮችን ግልጽ ያደርግልናል አንድ የሓሰተኛው ክርስቶስ ሰይጣናዊ ኣሰራር ስኬታማ የሚሆነው በማታለል በማሳት መሆኑንእና ሁለት የእግዚኣብሔርን የከበረ የፍቅር ስጦታ ዮሐ እንቢኝ። በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር በሐሰት እንዲያምነ የስሀተትን አሠራር ይልክባቸዋል ተሰ ሎ ሺ እዚህበእነሂህ ጥቂት ጥቅሶች ውስጥ እንተመለከተውይህ የሓሱ ክርስቶስ መንፈስ የአመጽ ምስጢር ገና ያኔ ከጧቱ በቤተክርስቲያን ጅማሪ ላይም እንኳ ቢሆን በመስራት ላይ እንደነበረ በግልጽ መገንዘብ ይቻላል ለ ምን ቢባል ሓሰተኛው ክርስቶስ የዋናውና ታላቁ የእግዚኣብሔር ተቃዋሚ የሆ ነውየሰይጣን የሥራው ውጤት ነውና እምላክ ከተባለና ከሚመለከው ነገር ሁሉ በላይ ራሱን ከፍከፍ የሚያደርግ ከዚህ በተጨማሪ የቤተክርስቲያን ከቦታዋ መወሰድም እዚህ ሳይ ግልጽ ሆኖልናል የሚከለክለው ቤተ ክርስቲያን ከመንገድ እስኪወገድ ከዚያም ቤተክርስቲያን ከምድር ከተወሰደች በቷላ የሓሰተኛው ክርስቶስ የአመጸኛው ማንነት ለዓለም ሁሉ ይፋ ይሆናል በዚያውም ኣይቀሬው ሸን ፈቱ ይረጋገጣል ይህ ፍጻሜ የሚያገኘውም በኣንዳች ጦርነት ሳይሆን በጌታ ኢየሱስ በአፉ እስትንፋስበምጽአቱም በመገለጡ ክብር። በታሪኩ ውስጥ ተመዝግበው የሚገኙት የተዓምራት ዘገባዎች እውነተኛዎች የህ ይወት ታሪኩ ክፍሎች መሆናቸው ቀርቶ ተምሳሌታዊነት ያላቸው ሥ ነ ጽሁፋዊ ትረካዎች ይሁነ ወይም ኣይሁነ ብቻ ኣብዛኛቹ ምሁራን ምናልባትም ኢየሱስ ጥቂት ተዓምራትን ሳይሰራ እንዳልተረ ገምተዋል የጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲው ፕሮፌሰር ቶምባስኩ በትክክል የተሰሩት እውነተኞቹ ተዓምራት የትኞቹ እንደሆነ ማረጋሥዜፄ ማትረብ ኣይቻሰን ይሆናፍልታሪኮቹምሁሉም በፈጠራ ጥበብ ተተፍብረው የተሠሩ እንደ ሆነም ይሰማናል ጣሉ በቷላ ይሁንና ግን እንደ ተከናወነ የተጠቀሱ ት ፈውሶች ሁሉ በኣንድ ተጠቃለው ሲታዩ በኢየሱስ ህይወት ውስጥ ተዓምራት ይከናወነ እንደነበር ማረጋገጫ ሊሆነ እንደሚችሉ ምክንያ ታዊነት ባለው ሁኔታ እርግጠኞች መሆን እንችላለን ብለዋል ይህ ፕሮፌሰር ይህን በሚመስል ንግግሩና ኣመለካከቱ ሌላ ተጨማሪ የጥ ርጣሬና የውዥንብር ዘር በመዝራት ላይ መሆነ ሰዎች ይድነ ዘንድ አውነት ን ባለመውደድ ምክንያት በታላቅ ጥፋት የሚጠፉ ለመሆናችው ትክክለ ኛ ማስረጃ ነው የክርስቶስን ቀን ሳይሆን ንጥቀትን መጠባበቅ በእነ ጳውሎስ ዘመን የነበሩት የጥንት ክርስቲያናች የጌታን መገለጥ ዳንም መምጣት በንታት ይጠባበቱ እንደነበሩ በሚገባ እናውቃለን ይሁን እንጂ እነ ሺህ ወዉገኖች የጌታን ዳንም መምጣትና እኛ ወደ አርሱ የመሰብሰባች ንን ጉዳይ በሚመለከት የተዛነፈ መረዳት የነበራችው ይመስላል ከክርስቲያኖች ኣጠቃላይ ሁኔታ መገንዘብ እንደሚቻለው ኣንድ የሆነ ግለ ሰብ ይሰብክደብዳቤዎችንም ይጽዓና ፕጌታ ቀን ደርሷል ተሰሎ የሚሉና ይህነ የመለሉ ኣደናጋሪ ኣሉኣሉታዎችን በወንድሞች መካከል ያዛም ት ኖሯል ከዚህም የተነሳ እነሂህ ኣማኞች በተነዛው ውዥንብር ሳቢያ ብዥ ታ ውስጥ እንደገቡና በኣያሌው እንደተቸገሩ ግልጽ ነው ስለዚህ ሓዋርያው ጳውሎስ ንጥቀትን ኣስመልክቶ በ ተሰሎንቄ የተመለከተውን ጽፎላ ቸዋል በዚህ ጊዜ ሓዋርያው ያማንነቱ በግልጽ ተለይቶ ባልታወቀ ሰው የጌታ ቀን ደርሷል በሚል የተሰበከውበኣካባቢያቸው በስፋት እየተዛመተና ብዙዎቹንም ግራ እያጋባቸው ያለው ትምህርት ክራሱ ከጳውሎስ የመጣ እንዳ ልሆነ ነበር ኣብራርቶ የጻፈላቸው ከሌላው ጉዳይ ሁሉ ይልቅ እርሱን እጅግ ያሳሰበው ጉዳይ ምን እንደሆነም በእነሂህ ሁለት የጥቅስ ቁጥሮች ቁልጭ ኣድርጐ ኣሳይቷል ወንድሞች ሆይ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣትና ወደ አርሱም ስለ መሰብሰባችን ይህን አንለምናችሏቷለንበመንፈስ መገለጥ ወይም በቃል ወይም ከእኛ እንደተላከ መልዕክት የጌታ ቀን ደርሶአል ብላችሁ ፈጥናችሁ ከአዕምሮኣችሁ አትናወጡ አትደንግጡም ተሰሎ ከዚያ በኋላ ጳውሎስ ኣንዱ ሲቀድም ሌላው እየተከተለው ሊፈጸሙ ያሉ ትን ክንዋኔያዊ ሁነቶች ወደ ማብራራቱ ነበር የገባውከሁሉ ኣስቀድሞ የክፉ ው ኣሰራር ተገልጦበምድር ላይ ያለውን ኣቅም ሁሉ አንዳያንቀሳቀስ እንዳይ ሰለጥንም ከልካይ ኣካል የሆነችው የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ከ መንገዱ ዘወር መደረግ መወሰድ ኣለባትቤተ ክርስቲያን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ከምድር ላይ መወሰዷ ሲረጋገጥ ብቻያን ጊዜ የሓሰተኛው ክርስቶስ በኣካ ል መገለጥ እውን ይሆናል የኣጽናኙ መወሰድ ኣንድ የሆነ ሰው መንፈስ ቅዱስ ከምድር ላይ ከተወሰደ በኋላ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንዴት የግል ኣዳኛቸው ኣድርገው ሊቀበሉና ሊድኑ ይችላሉ። ከዚህ የተነሳም ጌታ መንፈስ ቅዱስ ኣጽናኙ የመሆኑን ያህል ከቤተ ክርስቲያን ጋር ወደ ሰማይ ከተወሰደ በኋላ በምድር ላይ ምንም ዓይነት መጽ ናናት ኣይኖርም ማለት ነው ከቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በቷላበታላቁ መከራ ሰዓት በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምነው የሚድኑት ሰዎች ወደፊት እንደሚነ ጠቁ ተስፋ የሚያደርጉት ሌላ ንጥቀት ስለማይኖር መጽናናትኣይችሉም ይህም ሊሆን የሚችል ተፈጥሮኣዊ ክስተት እንጂ እንደ እንግዳ ነገር የሚ ታይ ኣይሆንም ምክንያቱም ከንጥቀቱ በቷላ በምድር የሚቀሩቱ ብዙኃኑ ህዝ ቦች ህይወታቸውን ለጌታ ኢየሱስ ኣሳልፈው ለመስጠት ፈቃደኞች ኣይሆነም ና። ጌታ ኢየሱስ በዮሓንስ ላይ ግልጽና ትክከክል በሆነ ቋንቋ ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁምወደ እናንተ እመጣለሁ በማለት የተናገ ረውን ፃሳብ እባካችሁ ልብ ኣድርጉትይህ የጌታ ቃል በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ እውነትነቱ ተረጋግጦና ጸንቶ የኖረውንእኛ ቅድስት ሥላሴ ብለን የም ንጠራውን የመሰኮት ዓናጹም ኣንድነት ቀኖና ፀጠ ኣረጋግጦ የሚያጸናልን ነውታ ኢየሱስ ይህን ከተናገረ በኋላ ፄዲልነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ኣማ ካይነት እንደገና ይመጣል ማሰት ነውስለሆነም ወደ እናንተ እመጣለሁ ማ ለት ይችላልከዚህ በኋላ የሥላሴ ምስጢር ዕውቀቱ በሚገባ ልክ ይገለጥልንና ሙሉ ግንዛቤ እንጨብጣለን እኔ በአባቴ እንዳለሁእናንተም በእኔ እንዳላ ችሁአእኔም ደግሞ በእናንተ እንዳለሁ በዚያ ቀን ትረዳላችሁ ጥቁ የክርስቶስ ቀን ክርስቲያን ኣጽና ከሆነው ከጌታ መንፈስ ቅዱስ ጋር ከመንገድ ዘወር ከምድር ከተወሰደች በሏላ ቀጥሉ የሚሆነው ሦን አንደሚሆን በ ተሰሎንቂ ላይ እንዲህ ይነበባል አመጸኛ ይገለጣል በመጨረሳጓው ላይም ኣይቀሬውበብርፃንና በጨለማ መካክል የሚካሄደው የፍጻሜው ፍልሚያ ይደ ረጋል የዚህ ሁሉ ሄደት የማጠቃለያው ውጤትም የክርስቶስ ቀን ይሆንና ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስ በታላቅ ኃይልና ክብር በመገለጥ ሓሰተኛው ክርስቶ ስን ለኣንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማስወገድኑ ጌታ ኢየሱስ በአፉ እስትንፋስ የሚያስወግደውና በምጽአቱም ክብር ፈጽሞ የሚያጠፋው ቁ የሚለው ጻሜ ያገኛል መጽናናት የሌለበት ወንጌል በኣሁን ጊዜ በዘመነኛው ነገረ መሰኮት ኣማካይነት እየተቀነቀነለትና እያተስ ተጋባ ያለውነገር ግን የጌታ የኢየሱስን ባልታሰበ ሰዓትበድንገት መምጣት የሚክድ ወንጌል በውነ ሲታይ እርግጥም የማያጽናና ወንጌል ነው። የሳተርኑ ተጽዕኖ ተራውን ለዓሣዎቹ ስለለቀቀሁሉም ፃይማና በሚተጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በከባዱ ሊናወጡና ለውጥ ለካፄድባቸው ነው በዚህም ሃይማናታዊ የሥልጣን ተዋረዶቹ ሁሉ እንዴት በኣንድ በመ ዋፃድከተቀመጠው የኣስተሳሰብና የኣሰራር መስመርና ከገፃዱ ዓለም በመውጣት ወደ መጠቀተው መንፈሳዊ መረዳት ውስጥ መግባት ከስጎፀዕፀበ እንደሚገባቸው የሚገነዘቡ ይመስለኛልምክንያቱም ጃሌ ሎቹ ኣማራጮች ፅድልና ቦታ የማይሰበ ከሆነ ህጎ ው ለለው ጥ ያል ተዘጋጁምንም የማያፈናፍኑ እጅጉን ግትሮች ይሆናሉ ኣሁን ኣንድ ነገር ግልጽ ሆኖልናል የሚቀጥሉት ሁለት ዓፓታተ ኣል ፈው ፄደዋልሃይማኖቶች ሁሉም በከባዱ ሲናወጡ እና ለውጥ ሲካሄድባቸ ባው ምኣልታየም የሚያሳዝነው ጉዳይ ግን ይህን የመሰለው ውዥንብር እንደ ቁም ነገር ተቆጥሮ ተቀባይ ማግኘቱና ብዙዎቹም በዚህ ዓይነቱ የኮከብ ቆጠራ የቅጥፈት ወጥመድ መያዛቸው ነው ጠንካራው ስሁት እምነት ሰይጣን በምድር ላይ የሚታይ ግዛቱን ለመመስረት ስለሚጠቀምባቸው ስለ ትክክለኛዎቹ መሳሪያዎችና መንዶች ጉዳይ ቅዱስ መጽሓፍ መረሻ ሳይሰጠን እንዲሁ ኣልተወንም ሰይጣን ከመጀመሪያው ያዘጋጀው ኣስገራሚውና ዋናው የማሳቻ ዕቅድ ከእግዚኣብሔር የተፈቀደለት ብቻም ሳይሆን በቅዱስ ቃሉም ጭምር በዚህም ምክያት እግዚአብሔር በሐሰት እንዲያምኑ የስህተትን አሠ ራር ይልክባቸዋል ተሰሎ በሚል ተወስኖና ታትሞ የተቀመጠለት መሆነ በእጅጉ የሚያስደንቅ ነው ለማጠቃለል ያህልም እውነተኛው ወንጌል በምድር ዙሪያ ለሰው ልጆች ሁሉ በመሰበክ ላይ የመሆነ ዓቢዩ ምክንያትሁሉንም ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ለመጥራትና ወደ እርሱም ስለ መሰብሰባችን እንዲዘጋጁ ለማድረግ ነው የዚህ ተቃራኒ በሆነው ኣቅጣጫ በኩል ደግሞ ከመደመሪያው ይህም የሚሆ ነው እውነትን ያላመነት ነገር ግን በክፋት ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ እንዲፈረ ድባቸው ነው ጥቁ በሚል በእግዚኣብሔር በተወሰነለት መሰረት የሰ ይጣን የቀደመውና ዋናው የማሳት ዕቅድ ወደ ፍጻሜ ይመጣ ዘንድ ለክርስቶስ ቀን ዝግጅቱ እየተጧጧፈ ይገኛል እያደገና እየተጠናከረ በመምጣት ላይ ያለው የዚህ የማሳት ተግባር ሂደትየመጨረሻ ደረጃው በሆነውና ዛይማና ታዊ ገጽታን በተላበሰው የአመጽ ምስጢር እውን መሆን ይበነናቀቃል ላሳጥረው የክርስቶስ ቀን የቤተ ክርስቲያን ከምድር መነጠቅ ኣይደለሰ ም። ይህንና ይህን ለመሳሰሉብዙ ሳወዛገቡ ጥያቄዎች ይህ ምዕራፍና መልስ ኣ ለውየሰባቱን ዓመታት የስምምነት ውል ቃል ኪዳን በመመር መር የሓሰተኛው ክርስቶስን ስኬታማነትና ኣሁን በደረስንበት የ ቴክኖሎጂ ምጥቀትና ርቀት ኣኳያ አውን ማድረግ የሚቻለውን የ ኣውሬውን ምስል መፍጠር ጉዳይ ቁልጭ ኣድርጎ ያሳየናልበፖ ሊቲካዊውበፃይማኖታዊውና በኢኮኖሚያዊው ረገድ ከምስጢራዊ ቷቲ ባቢሎን ጋር የሚፈጸመው ዝመትይህም በሚያስከትለው የ ውሸት የሆነና ገደቡን ያለፈ ደስታ ሳቢያ በህዝቦች ላይ የሚወድ ቀው ስካርና ድንዛዜ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ በሚገባ ይዳሰሳሉ ምስጢራዊቱ ባቢሎን እና ኃይሏ ምስጢራዊቱ ባቢሉን የሚለው ስያሜ ቃል በመጽካና ቅዱስ ውስጥ ኣንዴ ብቻ ነው ተጠቅሶ የምናገኘውይኸውም በራዕይ መጽሓና ውስጥ ነውበግን ባሯም ላይ እንዲህ የሚል የምስጢር ስም ተጽፎ ነበርታላቂቱ ባ ቢሎን የኣመን ዝሮችና የምድር ርኩሰቶች እናትራዕ ይህ የኣእያፊዎች ሁሉ ኣጸያ ፊየኣሳፋሪዎች ሁሉ ኣሳፋሪ የሆነበጣሙንም የሚቀፉ ነገሮች ሁሉ ሊጠሩ በት የተገባ ስም ከፍተኛው መግለጫአድግ በጣም ኣስጠሊ የሆነ ሰው ሊሰ ጠው የሚችል ስያሜየመጨረሻውና ኣስቀያሚው መጠሪያ ነው ይህም በራ ዕይ መጽሓፍ ውስጥ እንደተመለከተው በፍጻሜው ዘመን ላይ የሚገለጠው የ ክፋት ኣሰራር ትክክለኛው መልክ እንደ ሆነ እናውታለን ይህ ጦትት ከብዙ ምዕታተ ዓመታት በፊት ነቢያት የተናገሩለት ጊዜ ነው የጌታ ቀን ይህን ኣስፈሪበጣምም ኣስቃቂ የሆነ ወቅት እንደሚገባበትጡ ሙሉ በሙ ሉ ለመረዳት ይረዳን ዘንድ ጊዜውን ኣስመልክተው ቀደምቱ የብሉይ ኪዳን ነቢያት ምን ብለው እንደነበር እስቲ እንመልከት ሶፎንያስ እንዲህ ብሏል ታላቁ የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነውቅርብ ነው ፈጥኖም ይመ ጣልበእግዚአብሔር ቀን የሚሰማው ልቅሶ መራራ ነውበዚያ ጦረኛውም ምርር ብሎ ይጮፃልያ ቀን የመዓት ቀንየመከራና የጭንቀት ቀንየሁከትና የጥፋት ቀንየጨለማና የጭጋግ ቀን የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ይሆናል ሶፎ ሶፎንያስ እየተናገረ ያለው ስለየትኛው ቀን ነው። የዓለም ኣብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ሀ በዓለማቀና ደረጃ ኣብያተ ክርስቲያናት መካከል ትብብርና ኣንድነት እንዲፈጠር የሚሠራ እንቅስታሴ ሼርህጠሬበር እህጠፎበ እብዝርየዕቪ ወ ፎበር ቹ ጩሃሄዐ ልፀጠፀከ ህሃል እርቪ ቬቨከ ለ በኣገር ኣቀናበኣህጉር ኣተፍና በዓለም ኣተና ደረጃ በኣብያተ ክርስቲያን መካከል መቀራረብንና መተባበርን የሚያበረታታ እንቅስቃሴ ነው በተለ ወልደ ከዳን መጋቢቤሪቫይቫል ኢትዮጵያ እና የመጨረሻው መጨረሻጓየኣዲስ ኣበባ ሙሉ ወንጌል ኣማኞች ቤተ ክርስቲያን ዓም ገጽ ዶባት ይገኛል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና ማናቸውምበኣንድ በማበር ወደ ኣንድ ነት ለመምጣት በእንቅስቃሴ ተጠምደው የነበሩ ክፍሎች ሁሉ በኣንድ ተዋህደ ው ኣንድ ኃያል የሆነ ፃይማኖት ይሆናሉ ይፈጥራሉ መጽሓፍ ቅዱስ ይህ ን ክስተት የምድር ሰዎች ሁሉ ለአውሬው ይሰግዳሉ ጥቁ በማለት ገልጾታል ይሁን እንጂ ከዚህ ሃሳብ በፊትበዚኸው ጥቅስ ዓለም ከተፈጠረ ደምሮ በታረደው በግ የህይወት መጽሓፍ ላይ ስሞቻቸው ያልተጻፈ ስለሚልበተመ ለከተው ድርጊትበዚህ የኣንድ ዓለም እንቅስቃሴ ውስጥ እስከ ወዲያኛው ድ ረስ ባለመሳተፍ ጸንተው የሜቆሙ ህዝቦችን ቡድንም እናገኛለን እነኻህም የ እግዚኣብሔር ምርጦቹ የሆነት የኣይሁድ ህዝቦች ናቸው ምንም እንኳ በ ታላቁ መከራ የመጀመሪያው ኣጋማሽ ጊዜ ውስጥ ማለትም በ ዓመታት በሓሰተኛው ክርስቶስ ሊታለሉ ቢችሉምበሁለተኛው ኣጋማሽ ላይ ግን እነፒህ ህዝቦች ይህን ኣሳች ለመከተል ፈጽሞ ኣይፈልጉምኣይከተሉትም። የዚህ መል ስ የሚሆነው ምክንያቱ ከራሱ ከያፅቀብ ተፈጥኣዊ ማንነቱ ውስጥ እንደሚ ገኝ ኣምናለሁ ስሙ ራሱ አኮ ኣታላይ ወይም በጉልበት ወይም በኣሻጥር የሌላውን ቦታ ወሳጅ ማለት ነው ይህ ባህርዩም እስካሁን ድረስ ፈጽሞ ኣል ተወገደለትም አስራኤል እስከዚህ ቀን ድረስ የዚህን የ ያዕቆብ ተፈጥር ባ ህርይ ጠንካራ የማንነት ገጽታዎችን ኣጥብቃ አንደያዘች ትገኛለች በመጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ያፅቆብ የተሰኘው ስም ጊዜአስራኤል የሚለው ግን ጊዜ ተጠትሶ አእናገኛለን ያም ሆነ ይህኣሁን በኣገርነት በምትታወቀው እስራኤል ውስጥም ይህ የያዕቆብ ተፈጥር በማንነቷ ተዋህ የእስራኤል በራስ የጽድቅ ሥራ የመመካት ፍላጎትበህግ የተ ሰጡ ትፅዛዛትን በመፈጸም ድነትን ይጸህቨዐበ ለማግኘት መሻት በጭራሽ ከ ውስጧ ኣልጠፋም በመሆኑም እስራኤል ይህን ኣሮጌውን ያዕቆባዊ ተፈ ጥ ሮዋን እንደያዘች እስከ ፍርዱ ሰዓትየታላቁ መከራ የመጀመሪያው ክፍል ሦ ስት ዓመት ከመንፈቅ የማሳት ዓመታት ድረስ ትዘልቃለት ከእነኛየራስን ትክክለኛ ማንነት ማወቂያና መታረሚያየ ዓመታት በላ ያለው ዜ ግን ድነት የምታገኝበት ሰዓት የመዳኛ ጊዜዋ ይሆንላታል ሰይጣን ኣስመሳዩ ኮራጁ ሰይጣንዲያብሉስደግሞም ዘንዶው ተብሎ የሚጠራውአርሱማስመሰል መኮረጅ ብቻ እንጂ ኣንዳች እንኳ መፍጠር የማይቻለው መሆኑን ሰዎች በ ውል እንዲገነዘቡት ማድረግ ይጠበቅብናል በራፅይ ውስጥ ዘንዶው ከባህር ሲወጣ ለታየው ኣውሬ ኃይልና ሥልጣን ሲሰጠው እናያለን በጥቁ ለ ላይም ዘንዶው የራሱን ኃይልና የራሱን ዙፋን እንዲሁም ታላቅ ሥል ጣን ለአውሬው ሰጠው ይላል እዚህ ላይ ይህ ሁኔታ የሚያረጋግጥልን ይህንነ የማስመሰል ኩረጃ ባህርዩን ነው በሰማያት ያለው አግዚኣብሔር አ ብ ሁሉንም ነገር ለልጁለእአግዚኣብሔር ወልድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሰጠው ሁሉዘንዶውም አንዲሁ በዓለም ሁሉ ፊትበኣደባባይሥልጣንና ኃ ይልን በሓሰተኛው መሲህ እጅ ላይ በማኖር ሙሉ በሙሉ የደገፈው መሆኑን ሲያረጋግጥለት ይታያል ራዕይ ን በጥንቃቂ በምናጠና ወቅት በዚህ በታላቁ ዓለም ኣቀና የማሳ ት ማሳሳት ማታለል ማጭበርበር ሂደት ውስጥ የሚገኙከሌላው ሁሉ ልዩ የሆነና በግልጽ የሚታዩትን የኣራቱን ዓበይት ገጸ ባህርያት ኣካላት ማ ንነት እንገነዘባለን ሓሰተኛው ክርስቶስ «አንድ አውሬ ከባህር ሲወጣ አየሁ ራዕ ይህ ኣውሬ ምን ወይም ማን እንደሆነ አውቀነዋልሓሰተኛው መሲህ ነው የሚወጣውም ከህዝቦች ባህር ውስጥ ነው ነገር ግን ግለሰቡ በትክክል ማን እንደሆነና ከየትኛው የዓለም ኣካባቢ ቦታ እንደሚመጣ በአርግጠኝነት የሚያውቅ ማንም ኣይኖር ም ብዙ የመጽሓፍ ቅዱስ ኣዋቂዎች ይህ ሰው የኣይሁድ የዘር ሓረግ ያለው እንደሚሆን እርግጠኞች ናቸው አኔም ይህን አምነት ኣቋም አጋራለሁ ምክንያቱም በረከቱ እና መርገሙድነቱ እና ፍርዱም የሚመጡት ከእስራኤ ል ነውና። ለኣንዳንዶቹመጪውን ጊዜ ለሚሜጠባበቁ ተስፈኞችና የወደፊቱን ዓላ ማዎች እድጉን ኣስደናቂና መሳጭ የሆነውሊሆን እንደሚችልም ተስፋ የተደረገበቱና በጉጉትም አየተጠበቀ ያለው የሰውን ኣንጎል ከኮምፕዩተሮ ች ጋር የማያያዝ ዕቅድበሳይንስ ልቦለድ ዓለም ዌትዌር ዮለክ መ ተብሎ የሚታወቀው ነው ዌት የርጥብን የሚለው ቃል የሰውን ኣንጎል የሚያመለክት ሊሆን በፃደቱም በሃርድዌር የኮምፒዩተር ጠጣሩ ኣካል እና በሶፍት ዌር የኮምቱዩተሩ ፕሮግራሞች ኣማካይነት የኣንጎል ኣጠቃላይ እንቅስቃ ሴ የሚቃኝበት ነው በዚህ የወደፊት ራዕይ ውስጥ የሰው ኣንጎልና ኮምፒዩተሩ በመሳሪያው ኣማካይነት በቀጥታ የሚያያዙ ይሆናሉ ኮም ፒዩተሩ ምንም ማጋነን በሌለበት ኣኳጊን ያንተን የኣንጎል ሞገዶ ፃሳ ቦችህንየምታስባቸውን ሁሉንም ፃሳቦች ሆነ ልኒቃነንና ልዩ ክብር ያላቸውን ሁሉንም ያነባቸዋል ሰዎችቋንቋንወይም ምልክትን ሳይጠቀሙናምንም ዓይነት ኣካላዊ ንኪኪ ሳይፈጥሩ ኣንዱ የሌላውን ስሜት የሚረዳዱበትና ፃሳብ ለፃሳብ መለዋወጥ የሚችሉበትን የተረጋገጠ ቴሌፓቲ ሀዐከክሃ ለመጠቀም የሚሆን ዓይነት ክሆነ ምናልባት የኣንድ ትውልድ ፅድሜ ብቻ ቢቀረ ን ነውተመራማሪዎቹ ግን በዚህ ሰዓት ምርም ፐውንና መከራ ቻቸውን በማከናወን ላይ የሚገኙት እንዲያው ምናልባት ኣንድ ቀን ኣንዳች የዌትዌር ዓይነት ይወጣቸው ይሆናል ባሉኣቸው መሳሪያዎች ላይ ነው ሳይንቲስቶችም የኤሌክትሪክ ኃይል ሞገድ መተላለፊያ ኤሌ ክትሮዶችን ክሰው ኣንጎልአጅ ወይም የእጅ ኣካባቢ ጡን ዎች ጋር በማያያዝ የኮምፒዩተር ላይ ምስሉችን ለመዓናጠር በመሞከ ር ላይ ናቸው እነሂህ ሥርዓቶች በነርቭ ሥርዓት ኣማካይነት የተፈ ጠሩትን ኤሌክትሪካዊ መግባቢያ ምልክቶች በ ኮምፒዩተሮች ሊያነቧቸው ወደሚችሏቸውበመልክ በመልካቸው ወደተቀናጁ ምልክ ቶች በማደራደትና በመተርጎም የሚሠሩ ናቸው ምርምሩ የዓይንን ብልጭድርግምታ ወይም ጥትሻ ወይም ደግሞ የፊት ቆዳን ቅጭምታ ቋጠርፈታ ማለት እና የተንጭንና የከናፍርን ዓርጥምታ እንቅስቃሴ ኣካለ ስንኩላን በጣ ኮው ኣማካይነት ከኮምፒዩተሩ ኪቦርድ ላይ መረ ዳት የሚችሉበትን ፅድል ከናዓ ለማድረግ ይረዳል ኒውስዊክግንቦት ገጽ ጠቅላይ ቁጥጥር ራና ዘወትራዊ የሆነትንም ሽ በዚህ ሌላ ኣውሬ በተሰኘው በሓሰተኛው ነቢይ ላይ ልዩ ኣትኩሮት ማሳረናፍ ኣለብን ይህ ኣውሬለመጀመጮሪያው ኣውሬ ሥልጣን ከሰጠው ከዘንዶው ጋር ገና ከመነሻው ጀምር ስምም እንደነበረ ምንም ኣያጠራጥርም ምክንያቱም ሊ ያከናውን ኣዘ ያቀረበው እቅድ ወደ ሳጻሜ መድረስ እንዲችል በኢኮና ሚያዊውበወጠታደራዊውና ፃይማኖታዊው ረገድ ድጋፉን ቸሮታልና ይህ ሌ ላ ኣውሬ ሓሰተኛው ነቢይኣዳዲስ ዛሰቦችን የማፍለቅና እንግዳ ነገሮችንም ሀርቶ የማቅረብ ልዩ ችሉታ ያለው የፈጠራ ሰው በመሆነ የኣዲሱ የዓለም ፃ ይማኖት ታላቁ ፈጣሪ ነው ይቬው ፈጠራውም ይይዝለትና በሰው ልጅ ታ ሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መላውን ዓለም ኣጠታቃሉሎ በቁጥጥር ስር በማዋል ውጤታማነቱን ያስመሰክራል በዛሃይማኖቱ ረገድምበ ተዓምራዊው መንገ ድ በፈጠረው በ ኣውሬው ምስል ኣማካይነት በገጸ ምድር ላይ የሚኖሩ ሰዎ ች ሁሉ ይህንኑ እርሱ የፈጠረውንየኣውሬ ምስል እንዲያመልኩትየማያመ ልኩት ደግሞ እንዲገደሉ በማድረግ ጥብት የሆነ ቁጥጥር ያሰፍናል መ ው መ መመመ መመ መሥ መመ መሚናዩናመ መመ ተዋጣለት የኣሠራርና የቁጥጥር ሥር ምልክቱ ሓስተኛው ነቢይበኢኮኖሚያዊና ገንዘብ ነክ ረገድም ቢሆን እንዲሁ በተራቀቁ ዘመነኛ መሳሪያዎች የተደራጀህጸጽ ይገኝበታል ተብሉ ከቶ የማይታሰብና የ ዓት ያሰፍናል እንዲሁም ታናናሾችና ታላላቆችሃብታሞችና ድሆችጌቶችና ባ ሮች ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግንባራቸው ላይ ምልክት እን ዲቀበሉ አስገደዳቸውይህም የሆነው የአውሬው ምልክትይኸው ም ስሙ ወይም የስሙ ቁጥር የሌለው ማንም ሰው ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ እንዳይዥል ነው ራዕ ያ ኒው ጠቅላይ ቁጥጥር ያልነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact