Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የጾኒርሷዙቀ ሦማሪ ነረሁዙሹያሦ ወምቅሦ ያየሥፖኃና የጎሰማሥራሦ ጎሃምሥታፖ ውሰምዎ ያማሰሃያናሦ ዕራፊዕ ሉቀቼጃሯ ነው ጀገታዝብኳምው። ሁዕተ አደናገረውተሳስቶ ወደ ኋላው ዞር ሲል ከተማሪው ጋር ዓይን ለዓይን ተጋጨ ተማሪው የክበደን መደናገር ተገንዝቧል ወዴት መፄድ ፈልገህ ነው። ተረ ነበር በሁለ ማሰፍ አልቻለም ዓመት የተሸጋገረጡ እ በማምጣጐ ፆ ፍላጎት ቲ ሽር መነሳጎት አልነበረውም እንደርሱ በመረጠ ነበርቆ ር ከርት መታብቿ መካከል የ ይ ሰምቷል ዳንኤል ፈተናው ተሰርቋል ያለው በመ ውስጥ ሲደውል ሳቁን ለቀቀው ገሻ ኮነ በክ ር ካለ ሁሉም ነገር አለ አየሽ በገንዘብ ላይ ። ባንቺ ስም ይጋባብናል ብለው ነው። ው አንዳች ምክንያት እንዳለ ገምተዋል ና ኖ አይገባም ምን ሆነክ ነው። ርከኳከ ከሃ ኽከ መ ፌዴ ፍች በየዓመቱ ቢያንስ ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ወደ ውጭ ሀገር ይሄዳሉ ከራርመው ሲመለሱ ተማሪ ጉዱ ይልፈላል በሚያታክትቱ ረዣዥም የሜካፕ ክላሶች ተማሪዎቻቸውን ያጨናንቃሉ እንዲነበቡ የሚሰጡት የመጻሕፍት ብዛት ተነበው ሳይሆን ተገልጠው የማያልቁ ናቸውየኮርሱ መማሪያ መጽሐፍ በራሱ የገጹ ብዛት እንኳንስ ለማንበብ ቀዶ ለመጨረስም የሚያስቸግር ነው የዓለም ታሪክ ፕሮፌሰሩን ለየት የሚያደርጋቸው ሌላው ጉዳይ ደግሞ ተማሪውን በጥያቄ ማፋጠጥ እንጂ እርሳቸው አንድም ጥያቄ ለመጠየቅ ፈቃደኛ አለመሆናቸው ነው ጥያቄ አይወዱም ጥያቄ የሚጠይቃቸው ተማሪም ጠላታቸው ነው በጥያቄው ላይ ተመስርተው ሌላ ጥያቄ ይጠይቁታል ካልመለሰላቸውም እንዴት ይህን ሳታውቅ እዚህ ክፍል ውስጥ ተቀመጥክ። ማጠ በነጐምችዊዊባሎም መጽሐፍነው ተስፋዬ ሰገሠሌክረር ነ ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌ ኡ ዘ አእቃ የ ረ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ለመጀመሪያ ገዜ ዐ ዩኒቨርሲቲ ሲመጡ ቤታቸውን ነቅለው የመጡ ነው የሚመስሉት ት ዒና ምን ሆነሽ ነው። ሪ በአካዳሚክ ውስጥ ያለ ክፋትና ተኝከል ከሁሉም ነው የረቀቀ አንዳንዴም ከደረጃ በቻቕች የወረደ የበቀጦ ወኬ ወቤ ሇኩ እይ ለን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ።
ሀኪ ከበደ ተማሪውን መከተል ጀመረ የዩንቨርሲቲ ዘይቤ ግራ አጋብቶታል የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን ምዝባ አንጂ ፅቃ ማስመዘን አንዳለም የሰማው ነገር የለም ውስጥ አዋቂ በማግኘቱ ብቻ ደስ ስላለው ተከተለው ትንሽ አእንደተጓዙም ሰልፍ የያዙ ተማሪዎችን አየ የሜይን ካፌ ሰልፍ ከአዳራሹ ተርፎ በርካታ ተማሪዎች ከውጭ ተሰልፈዋል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሾን ተማሪዎች ተጠቃለው አስኪመጡና ትምህርት በ አስስሟጀመር ተብሎ የሁለቱም ካፌ ተመጋቢዎች በአንድ ላከ እንዲመገቡ ስለተደረገ ሰልፉ በጣም ረዥም ነው አዲስ ገዘቦሽ ፈሬሾችም ስለተጨመሩ ሰልና የያዙተ ተማሪዎች ከርቀት ይታያሉ ወንድም ሰልፉ የምንድነው። መንገዱ ገና አንዲህ አልሰለጠነም ልጅቷ ሳቋ ሲመጣ ከበደም በራሱ እየሳቀ ከሕንጻው ወጣ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንኳን የሚወራ ተገኝቶ በየሕንጻውና በየዶረሙ ምን አናውራ የሚሉ ተማሪዎች ብዙ ናቸው የከበደ ከሴቶች ሕንጻ መግባት ወዲያውኑ ተሰማ አይ ፍሬው ተባለ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የየራሳቸው ፋይዳ ያላቸው አጫጭርና ረዣዥም መንገዶች አሉ ወደ ተለያየ ቦታ የሚወስዱ አንደገና ዞረው የሚጋጠሙየሚነጣጠሉ እየተደነጋገረ ዴረሰ የተበረበረ ቦርሳውን ከፍሬሾች ሕንጻ ፊት ለፊት አገኘው ማዳበሪያ ሙሉ በሶ ከቦርሳው ውስጥ የነበረው ዳቦ ቆሎና በአገልግል የታስረው ጭብጦ የለም የሆነውን በትክክል ለማወቅ አልቻለም አያያዜን አይተው ከሚል ግምት በቀር ከሕንጻው መግቢያ በር ላይ ሲደርስበስተግራ በሚታየው ግርግዳ ላይ ፍሬሽ አኮበኮበ ጫማሽ ደረሰ መፄጃሽ የሚል በፓርከር የተጻፈ የማስፈራሪያ ጽሑፍ አነበበፊ መጠሪያ ስሙ በዩኒቨርሲቲው መዝገብ ላይ ሳይሰፍር ያነበበው ግጥማዊ ዐረፍተ ነገር አስደነገጠው በዝና የስማው የገና ማዕበልብዙም ሳይርቅ ከወዲሁ ታየው ክብደቱ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ን የፍሬሾች ሕንጻ ሞልቷል ስለተባለ ከሦስተኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር ነው ሩ ካፌ ዛደዋል መኝታ የቱ የምሣ ሰዓት ነበር ካፌው ይህ ነጡ ። አለው በአክብሮትች ተማሪዎቹ ከመቀመጫቸው ሲነሱ ከበደም ኩባያ ስካና ማንኪያውን ጠራረገና የጃኬት ኪሱ ውስጥ ከቶ ወደ ዶርሙ ሊሄድ ተነሳ ድራማውን ሲከታተል የቆየው የካፌ ተቆጣጣሪ ከበደን ከበር ላይ ሲደርስ ያዘው ከኋላው የነበሩት ተማሪዎች ይስቃሉ ተቆጣጣሪው ዕቃውን አስቀምጦ አንዲወጣ አዘዘው የመመገቢያ ዕቃ ከካፌ መውሰድ አንደማይቻል ፈገግታን በተላበስ መልኩ እየነገረው አየሳቀ አዚህ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሁሉም በፍሬሽ ላይ ይበረታል ይቀልዳል አንዳንዴ ፍሬሸነት እንደ ሀጢያት የሚቆጠርበት ሁኔታም አለ ፍሬሽ ግቢውን እስኪለምድ ድረስ ይሳቅበታል ሲኒየር ተማሪዎች በፍሬሽ ላይ መራቀቅና መፈላሰፍ ያስደስታቸዋል ይልቁንም በቅርብ ከፍሬሽነት የተላቀቁት የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ሶፉመሮች በአዲስ ገቢው ፍሬሽ ላይ በተራቸው እልካቸውን ይወጣሉ ይባላል ደስ የሚለው ነገር ታዲያ ሁሉም ተማሪ በዚህ ህይወት ውስጥ ማለፉ ነው ፍሬሽነት የዩኒቨርሲቲ ህይወት ማህተም ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ኣኒ እንዳይሳቅበት ገጠመኙን ለማንም አልተናገረም ጠደ ዶርም ሲመለስ የመኝታ ክፍሉ ሲኒየር ተማሪዎች ሦስቱም ያልተነጠፈ ባዶ አልጋ ላይ ጋደም ብለዋል ግራ ገብቶት ብርድ ልብሳቸው የት አንደሄደ ሲጠይቃቸው ከመቅፅበት መልስ የመጣለት አንደኛው ተማሪ ብርድልብሳችንን አስከትበን ነው አንተም ሂድና ዲን ኦፊስ አስከተትብ ውክ በተላላፊ ወረርሽኝ ልትጠቃ ትችላለህ ሲል መለሰለት ከበደ የወረርሽኙ አስከፊነት ስለታየው ትንሽ ቀም ብሎ ሣሇ በቂ ጊዜ አልሰጠውም ለመሄድ ደግሞ ቦታውን አያውቀወም ዲን ኦፊስ የት ነው። ቀጠለናም ይህንን ካርታ ካገኘህ ራተኛ ዓመት ተማሪ ሆንክ ማለት ነው ግቢውን ሉ ባንዴ ታውቀዋለህ ምን ማወቅ ብቻ ሙሉ ባጠ የመግዛት ከፈለክ እኔጋ አለ ሞጋ ርከኳከ ከሃ ኽከ ተማሪው ባሳየው መንገድና ምልክት ብርድልብሱን ሊያስከትብ ወደ ተማሪዎች ዲን ኦፊስ ገሰገሰ በገዛው ካርታ አየተመራ አርሱ አንደወጣ በዶርሙ ውስጥ ያሉት ተማሪዎች መሳቅ ጀመሩ በዩኒቨርሲቲው የመኝታ ክፍሉችውስጥ በዓመት ሁለት ጊዜ የተባይ ማጥፊያ መድፃኒት ይረጫል መድፃኒቱ ብርድ ልብስና አንሶላን ከነካ ለጤና ጠንቅ ነው ስለሚባል በርጭቱ ወቅት ተማሪዎች ያላቸውን ልብሶች ሰብስበው ከቁም ሣጥን ውስጥ ያስቀምጣሉ የመኝታ ክፍሉ አባላት አልጋ ባዶ የሆነውም በዚሁ ምክንያት ነው በተጓዘው ቀጭን መንገድ ላይ የተማሪዎች ዲን ጽቤት የሚል ጽሑፍ ሲመለከት መድረሱን አወቀ የዩኒቨርሲቲውን ካርታ መግዛቱ ከቅድሙ ይልቅ አሁን ይበልጥ አስደሰተው የዓመቱ መጀመሪያ በመሆኑ የተማሪዎች ዲን ጽህፈት ቤት ኃላፊው በስራ ተጠምደዋል የቢሯቸው በር ሲንኳኳ ይግቡ። አያለበማጠብ ላይ ሳለ የዶርሙ ተማሪዎች ተሰብስበው ከንላው በሳቅ ይፈነድቃሉ በሳቃቸው ለደቂቃዎች ግራ የተጋባው ከበደ ምክንያቱን ሲረዳ የተነገረው ማጠቢያ ለካ የወንዶች ሽንት መሽኛ ሣህን ነው ካልሲዎቹም ያረጁና ሲኒየሮቹ የማይጠቀመሙባቸው ነበሩ መጨ ጨፅቆኤባ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ለድብድብ ትክሺ ያተረፊው ግን በድጋሚ ለ ነው ከትምህርት ጡ ነገረ ዩኒቨርሲቲን አያውቀውም ኑሉ አዲስ ነው ሲረጋጋ የመታለሉን ዞ እያሰበ መልሶ በራሱ ላይ ሳቀ ትምህርት ከዚህ ይጀምራል ማለት ነው ዳይሰማ በለሆሳስ ብሎ መረ ሽ ከሃ ዕርበ ዳደኃ ኤፍራታ የደብረ ሲና ልጅ ናት በመኝታ ክፍሏ ውስጥ ብቻዋን ቁጭ ብላለች በትካኬ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት ፈልጋ በመጀመሪያው ቀን ስላደረገችው ያልተሳካ ጉዞ እያሰበች ነው የተሳፈረችበት ሎንቺን ሞተሩ ስለተባላሽ የጣርማበር ዋሻን መዝለቅ አልቻለም ነበር ዋሻዎቹ በቁጥር ሦስት ናቸው የመጀመሪያውንና የሁለተኛውን ዋሻ በፍጥነት አልፎ ሦስተኛው ላይ ሲደርስ ቀጥ አለ ይህን ዋሻ ቢያልፍ ኖሮ ከዚያ በኋላ ያለው መንገደ ብዙም የሚያሰጋ አልነበረም ነገር ግን ሎንቺናው የሦስተኛውን ዋሻ በር መግባት እንደጀመረ ሞተሩ ጠፋ ተበላሸ ሦስትኛው ዋሻ ከተቀሩት ሁለቱ ዋጓዎች ጋር ሲነጻጸር ረዥምና አስቸጋሪ ከመሆኑም ሌላ በጭለማ የተዋጠ ነው ያስፈራል ጊዜው ክረምትና በጋ ጨርሰው ያልተፋቱበት የፀደይ ወራት መሸጋገሪያ ስለነበር ከተራራው ስር የሚፈልቀው የባተ ምንጭ በደጋን ቅርፅ በተቀሰተው የዋሻው ግንብ ወስጥ እየስረገ ወደታች ይንጠባጠባል አንጥዓጣፊው በዋሻው ውስጥ ለውስጥ የሚያልፈውን የመኪና መንገድ አጨቅይቶታል ከዋሻው አናት ላይ የሚገኘውን ተራራ አንቆ የያዘው ጉም የዋሻውን መግቢያና መውጫ በር ሆነ ብሎ ዘግቶታል ከጎኗ የነበሩ አንድ ፅድሜ ጠገብ አዛውንት ስለዋሻው ስያሜ ያጫወቷት ትዝ አላት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መጀመሪያ እንግዲህ ሲባል የሰማነው ዋሻው ለመዚኒ መተላለፊያ ሲቆፈር እየተናደአየተናደብዙ ሰው አልቆ ነበርሄ ቁፋሮውም ጣር የበዛበት ስለነበር የጣዕር በር ብለው ሰየሙቆ። ሲያጌጡ ይመላለጡ ማለት አንዲህነው እያሉ ተቿት ኤፍራታ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ለምታደርገው እ መሳቀቅ ጀመረች ለትምህርት በጋለ ስሜት ብትመጣም ወደ ክፍል ገብታ ለመማር አስጠላት ተማ የሚያወሩ ይመስላታል ለዚሁ ፍራ ማክ ብ ርከኳከ ከሃ ኽከ ፊቷ በመበላሸቱ ምክንያት ከሆስፒታል ሆስፒታል ስትዘር ውጤቷ አሽቆለቆለ እንዲያም ሆኖ ፊቷ አልዳነም የፀጉሯ መሸበትም እንዳለ ነው የወጣት አሮጊት ሆናለች የአንደኛና የሁለተኛ ዓመት ውጤታ ባንድነት ሲደመር የሦስትኛ ዓመት ትምህርቷን የማያስቀጥላት ነው ለተከታዩ ዓመት በዳግም ቅበላ ተመልሳ ለማሻሻል የሚያስችል ውጤትም የላትም በዲስሚሳል መባረሯ ተነገራት መስራት አየቻለቾ ችሎታዋን ሳትጠቀምበት እስከናካቴው ከዩኒቨርሲቲ ተባረረች መዴ ው ብላ የምታለቅሰው ለብዙ ነገሮች አፈ ለፀጉሯራ ለትምህርቷ በቤተሰቦቿ ላይ ተቆለለው ብድር ከዩኒቨርሲቲ ተባራ ወደ ደብረ ራባት ወሬ ስታስብ ደግሞ ሌላ ራስ በራሷ አዘነች ህተቷ ላይ ሌላ ስህተት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ታፓፇ በአቅፉ የያዛው መጻሕፍት ዘትልቅነታቸው የተነሳ በሸብልቅ የሚገ በኮሪደር ሲያልዛ የዲፓርትመንቱ ኣተቦየቹ በ ማሪዎች በትኩረት ተመሰከቱት አተያያቸው የፍራቻየጥላቻና የመገረም ራ ገ ያካክላሉ ሰጡ ነው የሚመስሉት ሰይፉ የውስጡን ጭንቀት ያወቀለት የለም አርሱ በሚያነባቸው የመጻሕፍት ብዛት ይደነግጣሉ እርሱ ግሞ በጭንቀት የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፍቶታል ውስጡ ተረብጂል ለፈተና የቀረው አጭር ጊዜ ነው ሲያጠና የከረመው ሁሉ ተበታትናኖበታል ብዙ የደከመበት ጥናት በዚህ ወሳኝ ሰዓት አንደ ጉም በኖ ስለጠፋበት ተሸብሮ እያሸበረ ነው በራሱ መተማመን አልቻለምየፈተና ጭንቀትና የመባረር ስጋት ተዳምረው ውስጡን አውክውታል ለብቻው ያወራልእራሱን ይጠይቃል ቆይ አስቲ እኔ የሚገርመኝፈተና ተማሪው የተማረውን »ምህርት ምን ያህል አውቆታል። መጻሕፍቱ ና ሆኖ መቅረቱ ታየው ኃላፊ ዘንድ ተጠርተው ሲቀርበ በተፈጠረው ዳው አሱ ቢሆንም ምንም ዓይነት ቅጣት ነ እንባው ቀደመ ከማስጠንቀቁያ ሪ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሺሬ በርካታ ተማሪዎች ወንበር አጥተው በየጥጋጥጉ ነጡ የተቀመጡት ሰይፉ ይህንንም ዕድል ስላላገኘ ቆሞ ማንበብ ሲጀምር ተማሪዎች እየተያዩ ሳቁበት ሳቃቸውም ስለረበሽው ወደ አዲሱ ዶርም ለመቕፄደድ ወሰነ በደመነፍስ አየፈጠነ ሲጓዝ መውጫ በሩን አገኘሁ ብሎ በር ካለሆነው የመስታወት ግርግዳ ጋር በግንባሩ ፄዶ ተላተመ መስታወቱ በአናቱ ላይ አየተክሰከስ ከወለሉ ላይ ደርሶ ዱቄት ሲሆን ይተርፋል ብሎ ያሰበ አልነበረም የመስታወቱ አሰባበር ይስቀጥጥ ስለነበር ብዙዎቹ በድንጋጤ አፋቸውን ይዘው ቀሩ ሁኔታው የዘገነናቸው ተማሪዎች ወዲያነ ግር ብለው ከበቡት ከግንባሩ መጫጫር እና ከለበሰው ጃኬት መዘነጣጠል በቀር የተፈራውን ያህል አልተጎዳም በሚያስገርም ሁኔታ ተረፈ መስታወቱን በመስበሩ ወይም መስታወቱ በሱ ላይ በመሰበሩ ለጊዜው ተጠያቂ ስለመሆን አለመሆኑ ያልወሰኑት የቤተመጻሕፍቱ ሠራተኞች አውቆ ያላደረገው መሆኑን በበሩ አቅራቢያ የነበሩ ፈታሾች ሳይቀሩ ስለመሰከሩለት ስምና ዲፓርትመንቱን መዝግበው ለቀቁት ሰይፉ የተጫጫረ ግንባሩን አሻሽቶ ለመፄድ ወዳስበበት ሲያመራ የሚሰቀጥጠውን የመስታወት አሰባበር የተመለከቱ ተማሪዎች በሙሉ በአግራሞት ተደመሙ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሰይፉን የማያውቅ ተማሪ የለም ቤተ መጻሕፍት ውስጥ በማደር ሪከርድ ሰብሯል ላይብረሪ ውስጥ ማንጋቱ ከታወቀ በኋላ ሽብሩ የሚል ቅዕል ስም ወጥቶለታል በዩኒቨርሲቲ ህይወት ቀይታ በተለየ ባህሪ የሚታወቅ አንድ ተማሪ ትምህርቱን ጨርሶ አስከሚመረቅ ወይም ትምህርቱን ሳይጨርስ እስከሚባረር ድረስ የተማሪዎች መጠቋቆሚያ ይሆናል «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ርሽ የጥናት ጊዜው እየባከነ የፈተናው ሰዓት እየተቃረቢ እየተቃረበ መምጣቱን ሲያስታውስ ልቡ በድንጋጤ ዲዲ ማለት ጀመረ ሰይፉ ወደ ዶርመ ለመሄድ ሲዋከብ ከበውት ከነበሩት ተማሪዎች አንዳንዶቹ የተጫጫረ ፊቱን መታከምና ተረጋግቶ ማጥናት እንዳለበት ሲመክሩት በጥናቱ ሲሰበሩ ። ርከኳከ ከሃ ኽከ እባክህን ሰይፉ ለምን አንዲህ ትሆናለህ። ዳንኤል ነው የነገረኝ መምህሩ ጉዳዩ የገባቸው ይሄኔ ነው የራሱን ጥናቅ አርፎ እንዲያጠፍ አሳሰቡት ሰይፉ የመምህሩን ማሳሰቢያ እንደሰማ ጭንቅላቱን በጦር የተወጋ መሰለው የጊዜውን መርጥ ሲያስብ በልቡም በአግሩም ርሮጠ ለሦስትኛ ጊዜ መጣላቱን ባይዐወደውም ዳንኤል ላይ ቴም ቋጠረ አዲስ ከያዘው ዶርም ሲገባ የቴፐ ጩኸት ከጥዋቱ የባሰ ቾሮ ይጠልዛል በመኝታ ክፍሉ ውስጥ ያሉት ተማሪዎች ልክ እንደ ጠጅ ቤት እስከ አናቱ ከከፈቱት ሙዚቃ ጋር አያዜሙ ይደገሳሉ የሴሚስተሩን ጥናትና ፈተና አጠናቀዋልለራሳቸው በፈጠሩት ተዝናኖት እየተዝናኑ ነው ሥፍ ንዴቱ ከልክ አለፈ ለምኖ ስለገባ መሣሃርም ገዜ አጥፍቶ ለመኝታ ቤቶች ተቆጣጣሪ ፕሮክተር የደ ኾ በበኩላቸው ባልጠበቁት ጉዳይ ተከሰው ን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ተረበሸሊያጠና ቀርቶ አዕምርውን ማሰባስብ አልቻለም የፈተናው ሰዓተ ደግሞ የአደጋ መብራት እያበራበት ነጡጤ ወደ ቀድሞ ዶርሙ መመለስ የግድ ሆነበት ገርበብ ያለውን በር ክፍቶ ሲገባ የመኝታ ቤቱ አባላት በፈገግታ ተቀበሉት ጓደኞቹ እያጠነ ስለነበሩ ተያይተው ተሳሳቁ ደብተሩን ይዞ ቁጭ አለ ማከጥናት ግን አልቻለም ገና ደብተሩን ሲገልጥ እንቅልፉ መጣበት አንድም ቀን በተገቢው ሰዓት ተኝቶ የማያውቀው ሰይፉ ኃይለኛ አንቅልፍ ቢጫነውም ለመተኛት አልፈለገም በተቀመጠበት እያነጎላጀ ፈተናው ትዝ ሲለው ብንን ይላል ከዩኒቨርሲቲው አውድማ የልፋት ዋጋ የሚሰበሰብበት የመኸር ጊዜ ነው በዚህ የቁርጥ ቀን አንደልቡ ማጥናት ባለመቻሉ ተናደደ መንፈሱ አየታወክ ይረበሻል ይደነግጣል ለምን ዶርም አንደቀየረና እንዴት ተመልሶ አንደመጣ አልጠየቁትም ለብቻው ማጥናት አለመቻሉን ስለተገነዘቡ ከነሱ ጋር አንዲያጠና ለመኑት በቡድን አጥንቶ ባያውቅም ልዩነቱን ለማየት ስለፈለገ ግን እሺታውን ገለጸላቸው ኤልያስና መስፍን እየተቀባበሉ የቁጥሩን ዓይነት በካልኩሌተር እየቀመሩ ነው መካሻ በተወሰኑ ነጥቦች ላይ አስተያየት ይሰጣል ሰይፉ በመሐል ጦጣ ሆነ ምዕራፉን አንዳገባደዱ ምን ያህል እንደተረዳ ለማወት ኤልያስ ቀለል ያለ ጥያቄ በመምረጥ አስቲ ይህንን ስራው። አራት ተቀምጠዋል እ ይ ኤፌ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ር ኦ ት ልጾቷ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ፈተናውን መጨረሷን ተጠራጠረ ለመልከኞች የፈተና ጥዕ ል በዚህ ዓይነቱ ሸፈጥም ኤ ይሰጣል ሩጫ እ « የ ይ ሰምቷል ዳንኤል ፈተናው ተሰርቋል ያለው በመ ውስጥ ሲደውል ሳቁን ለቀቀው ገሻ ኮነ በክ ር ካ ካ ካ ር ማኝ ዐሀጥታ መምህሩ ተፃቆጣ ዞር ዞር አያሉ ሰይፉ ፎጠ ነው ይሄ ቂዥቤ ርከኳከ ከሃ ኽከ »ጫነ ፕው በልቡ ውስጥ ያመቀውን ፍቅር ማውጣት ባለመቻሉ ተጎፍ አምቀ ማቆየትም አልቻለም ሲብስበት ተገላገለ ኒና ሼቨርሌት መኪናዋን ተደግፋ ቆማለች እያነባች ነው ጓደኞቿ እንዲህ የሚያንሰቀስቃትን ጉዳይ ለማወቅ በአሽቅድምድም ሮጠው ከበቧት ዒና ምን ሆነሽ ነው። በለምለሚቱ ደምበጫ መወለድ የሚያኮራ ነውንጂ የሚያስቅ አይደለም ታውቁ እንደሆነ ሲል የክፍሉ ተማሪዎች እንደገና በህብረት ሳቁ ፊቱ ባንዴ በላብ ዋ በተማሪዎች ሳቅ መደናገሩን የተመለከቱት መምህር ሸበላው ቀጥል አሉት ከዚህ ጌዜ በጎላ ዐረፍተ ነገር የሚሰራው ስሙ በሸበላው ተተካ ኔ ሽበላው እንግሊዝኛውን በደንበጭኛ ትላጹ አይ ዳዴ አስኬደው ተናግሮ እስኪጨርስ ድረስ ኮፍ በሩት ተማሪዎች በሙሉ ይስቁ ነበር በእንስቢ ው ገር ሽሻ ደክ « ዘዬ ቂ ክ ሺ ርከኳከ ከሃ ኽከ ጠደ ክፍል መግባቷንና ከክፍል መውጣቷን ሰጫ ለቤተሰቦቿ አስሬ የምትደውለው ኒና አዲስ ዜና አግኝራሊ የሞባይሏን ቁጥሮች ተጫነቻቸው ቺ ሣይ ኒናዬ። እያለቀስች ትኩለት ይሽ ሰሪችው ል ተጫውቶ ዐወደ ካምፓስ በመመ ሪን ዘሪው ሚከ በሰማው ነገር ብዙም ሳይገረም ምንም ጣለ አይደሰም እያለ ሊያረጋጋት ሲሞክር የለቅሶ ሳግ ተናነቃት ዞባይሏን ዘግታ በደንብ አስኪወጣላት ድረስ እንደገና አለቀስች ነነግሽ ነገር እንባ የሚቀድማቸው ጓደኞቿም በቂ ምክንያት ለገኙ አብረዋት አለቀሱ በሁለት መንታ የሚፈሰውን የኒናን ነገባ የተለያየ መልክ ባለው ሶፍት ተራ በተራ እያበሱላት ለስ ላይ የቆንጆዎች ቆንጆ የሆነችው ኒና ቢጫ ፊቷ ብስል ቀይ እንጆሪ መሰለ አልቅሳም ያምርባታል የውቦች ውብ ናት ዩኒቨርሲቲው ውስጥ በውበቷ የሚስተካከላት የለም ጓደኞቿ በራሳቸው ቆነጃጅት ቢሆነም በማራኪ ቁመናዋና ልቅም ባለው ውበቷ ከነርሱ ሁሉ ጎልታ ትታያለች ጓደኞቿ እንደ ህፃን ልጅ አባበሏት ከብዙ ማባበል በኋላ ኒና የዕለት ማስታወሻ ዲያሪ ለመጻፍ ከሼቨርሌት መኪናዋ ላፐቶፕ አወጣች ሽክሙን ስላራገፈ ደስ ሸ ን ተንፍሷል በላው የልቡን ሷ አ ከሥንም በፊት ቅዝ አለው ሲደሰትም ሆነ ሲከፋ ታዲ ምትለው ዋሽንቱ ናት አወጣ ወደ ዶርሙ ሄዶ ዋሽንቱን ከነማህደሩ ቺ ር እ ጋር የነበረውን ስለታ ያቱ በህይ ግን ሕገ ወጥ ነው ው ለ ኑ አብሮት ቆይቷልማንም ሳያ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዋሽንቱን አስተካክሎ ሲነፋ የዩኒቨርሲቲውን ሰማይ ዘራበት የዋሽንቱ ድምፀት ከሕንጻው አልፎ ሲያስተጋባ እንጂ ከቅርብ የሚሰማ አይመስልም ትዝታን እያነ የፍቅር መሻትን እያቀረበ ሸበላው ውስጣዊ ስሜቱን የሚገልፀው በዋሽንት ነዜ ዋሽንት ሲነፋ ይጠበባል ከራሱ አልፎም የሌሳውን ሰው ጆርና ቀልብ የመያዝ ልዩ ችሉታ አለው ልብ ይሰውራል ስሜት የሚፈነቅለውን የዋሸንቱን ድምዕ በተለያየ ስልቅ አየቀያየረና አእያሰባጠረ ሙሉ አእምሮውን የተቀጣጠረቸችውነ ንግሥተ ንግሥታት ኒናን አስታወሰ በውበቷ ፈተና ከትምህርቱ አ አያያትም ነበር ሳያስብ በ እንዳይሰናከል ልብ ብሎ ድንገጉ ካያትም እቺ ምን እንዲህ ሣሥሣሎ ማጋጣ እያለ ነው በጥላቻ የሚመሰዘቹቹ ቲ የገባው ውበት ለማድነቅ ሳይሆን ለትምህርት ነው ሳለ የወርቅ ቅብ ከል በሚ ተፈጠረ ከክፍል ይቀድመው ቶሉ አንስቶ ሰ ጂ አምልጦ ወደቀባት ጣጉ ሳንክዩ አለችው በ ቅላቷ ፈገግ ስትል ሰ ኣነጋገር እንደ ፀሐይ ወተ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈዞ ቀሪ ጮሙጮልቅቅቅ አያለች ማነህ። ፖ ም ቫ የያዘውን ርከኳከ ከሃ ኽከ ጅሮ ። ዜ ሕ ቱ ስለማይመልስም በርቀትም የሚያውቁት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ገ ። ርከኳከ ከሃ ኽከ ። ዓሽ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፕሮፌሰር ቢሯቸውን ዘግተው ወደ ክፍል ዛዱ ከሚያስተምሩበት ክዓናል ሲደርሱ አንድም ተማሪ የለም ተናደዱ ሲናደዱ ደግሞ በበራቸው ላይ ችና የሚለው ነጭ ላብ የጠዋት ጤዛ ይመስላል ቁጡ ናቸው በቁጣ ሲያንባርቁቂ የኤንሰአር ሕንጻ ይነቃነቃል ፊታቸው ፈፅሞ አይፈታም ግንባራቸው ምንግዜም የተስበሰበና የተኮሳተረ ነው በሰዓታቸው ክፍል ይገኛሉ ክፍል ገብተው በር ከዘጉ በሷላ አንድም ደቂቃ ቢሆን አርፍዶ የሚመጣን ተማሪ አያስገቡም በድፍረት በር የሚያንኳኳ ተማሪ ቢኖር እንደ መብረቅ በሚያስተጋባ ቁጣቸው ደደብ የሚል የዘወትር ስድባቸውን ተከናነቦ ከበር ይመለሳል ይህንን ባህሪያቸውን እያንዳንዱ ተማሪ ያውቃል አሁን ግን ሁሉም ተማሪ ነው በክፍል ውስጥ ያልተገኘው ፕሮፌስር ወደ ቢሮ ሊመለሱ ሲሉ በተለያየ ምክንያት የዘገዩት ተማሪዎች በፍርሃት እየተሳቀቁ ተራ በተራ ገቡ። ኮርሱን የሚወስዱት አስራ አምስት ተማሪዎች ናቸው ስምንቱ ኮርሱን በዘንድሮ ዓመት መውሰድ የሚገባቸው የሦስተኛ ዓመት የታሪክ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ናቸው አምስቱ ባለፈው ዓመት ኤፍ አግኝተው ኮርሱን በድጋሚ የሚወስዱ የዚሁ ክፍለ ትምህርት የአራተኛ ዓመት ተማሪዎች ሲሆኑ ሁለቱ ደግሞ ሜጀራቸው ቋንቋ ሆኖ ሂስትሪን በማይነርነት የሚማሩ ናቸ ሰክ ከሁለቱ የቋንቋ ተማሪዎች አንዷ ሴት ናት ም ቀድመው ክፍል ለደረሱት ለስምንቱ የሦስተኛ ጥያቄ አቀረቡ አየተቀጡ ና «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ድንቂም ዶክተር። አህሎኝነት ባህሪያቸው ከልክ ያለፈ ነው ዩነቨርሲቲ ውስጥ መናናቅ አለ አንዳንዶቹ መምህራን ሃው ብዛት በባልደረባቸው የተጻፈን መጽሐፍ እንኳ ስም መጥጎ ይወዱም ከጠቀሱም በሽቨርደዳ ነው ው በዲፓርትመ ግ ርከኳከ ከሃ ኽከ ፈሰር ኤፍ የትምህርት ክፍለ ጊዜውን በስድ ታሪክ በእጅጉ ነው ደስ የሜላቸው በአውሮፓ ተከስቶ ነ በረወ የተሐድሶ ዘመን አጀማመርና ዕድገት ሲያስተምሩ ሁል ነው የሚተርኩት ፒ በዚሁ ዘመን በባህል በኪነጥበብ እና በሳይንስ ረገድ የታየውን እመርታዊ ለውጥ አንዲሁም ለሰው አና ለተፈጥሮ የተሰጠውን ትኩረት ይተነትናሉ የሊኦናርዶ ዳቬንቺ ዶኮንዳ ሞናሊዛ ስለተባለችው ስዕልስለዳቬንቺ ሰዓሊነት ፈላስፋነትና ሰይንቲስትነት የቅርጻ ቅርዕ አውጪ አርክቴክት እና ገጣሚ ስለነበረው ሚኬላንጀሉ ስሜት በሚነካ ሁኔታ እያስተማሩ ስለሬነሳንሰ የባህል ማዕከላትና በኢጣሊያ ስለታየው የኪነ ብ መስፋፋት ተርከው አይጠግቡም ፕሮፌሰር የሜተርኩትን ትረካተማሪው እጁ የጻፈለትን ል ይቸከቸካል ፕሮፌሰሩ የተነፈሷትን ሁሉ በፍጥነት ቸክም የግድ ይላል ኮርሱን ለ ዓመታት ያህል በተምረዋል የዛሬ ሰላሣ ዓመት ያወጡትን ኖት ኢዝና ወዝ ተመመ ቦታና ምዕራፍ ሳይዘነጉ ነው በቃላቸው ር ቆመው በቃል የሚያነበንቡትን ተከታትሎ ሓ ርር መጣ ነውእያንዳንዱ ተማሪ እጁ ዝሎ ቢ ሮፌሰር ኤፍ ክፍል የሚወጣው ው ትረካቸውን እያስቸከቸኩ ነው የየ መሽ ኣንዱ ተማሪ ከመሐል ተነጫነጨ በ ሶዋስ ሩኮሎ ጩህ ሕት ካገባደዱ በሏኋላ ማስተማር ጀመሩ የመካከለናቤ ይ ሻ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የኛ ኑት ዙ እየ ስብ ሩዴፌሎጥኮሮህ ፕሮፌሰር በድሮ ስሌት ነው የሚያስቡት አንብበውና ብዙ ደክመው አንደተማሩት ማሪ ማድከምና ማልፋት ይፈልጋሉ ተማሪ ሲጨነቅና ሲራወጥ ማየት ከምንም በላይ ያረካቸዋልቂ የዛሬውን ድካማቸውን በነገው ናፍሪያማነታቸው ነው የሚተረጉሙት ትንሽ አሰብ አድርገው በትዝታ ወደ ኋላ ታሪካቸው ተመለሱና ዌን አይ ዎዝ ኢን ግሬት ብሪታኒያ ብለው ጀመሩ ኢንግላንድ ፄጄጂ ኤምኤዬን ስሰራ ከተቀመጥኩበት ወንበር አልነሳም ነበር ጊዜዬን በደንብ አጠቀማለሁ ልዩ ታለንት ያለው ተብዬም ልዩ ሽልማት ተሸልማሜያለሁ በዚሁ ሳቢያ ወዲያውኑ ነው የፒኤችዲ ዕድል ያገኘሁት ሙሉ የትምህርት ወጪዬንም ዩኒቨርሲቲው ራሱ ነው የሸፈነልኝ እናንተም ይህንን አርአያ ነው መከተል ያለባችሁ በፕሮፌሰሩ ላይ የሚያላግጡ ተማሪዎች ድም ቸውን ዝቅ አድርገው እኛ እንደ እርሶ ከብረት አልተሰራንም ሲሱ በ ሌሎቹ ቲቸር ሌላ ሜካፕ ክላስ አለ። ብ ችሽ በምንድ ርከኳከ ከሃ ኽከ መልሽልኛ። አርሶና መሰሉችዎ እንዳስተማሩን ነዋ ድምፅ ከመስማታቸው ሌላ የትኛው ተማሪ እንደተናገረ መለየት ስላልቻሉ በክናሉ ውስጥ የሚገኙትን ተማሪዎች በሙሉ ተቆጡ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጩጨ ኋጨጩኅይቿዉጠጠሑጭሑጣጠጣብመመመሥ ኣኳ እየተናገረኩ ጣልቃ ገብታችሁ አታውሩ ይህ ዓይነቱ ጋጠወጥነት ከዩኒቨርሲቲ ተማሪ የማይጠበቅ ነው ብያችሁ አልነበረም። ጂጽጻጨመጩ ጠጅ የና ይሄፄኔኮ አሳቸው የተማሩት የሸንበቆ ጫፍ በአለላ ቀለም አያጣቀሱ በማጻፍ ይሆናል እያሉከኋሕላ የተቀመጡ ተማሪዎች ማጉረምረማቸውን ቀጠሉየተማሪዎቹን ማጉረምረም ያባባሰው ተጨማሪ ሜካፕ ክላስ መጠራታቸው ነው ቲቸር ጊዜ የለንም ፕሮፌሰር ንዴታቸው አልበረደም አትንጫጩ ሲባሉ መልሰው መንጫጫታቸውከዚህም አልፎ የሜካፕ ክላስ ሲጠሩ ጊዜ የለንም ማለታቸው ቁጣቸው ይበልጥ እንዲገነፍል አድርጓቸዋልአትምጡና ያኔ አንተያያለንእያንዳንድሽ ዋጋሽን ታገፒያታለሽ ብለው በመዛት በሩን ዘግተው ወጡ ፕሮፌሰሩ ክፍል ገብተው የሚያስተምሩበት ቀናት ውሱን ናቸው በልዩ ልዩ አህጉራትና ሀገራት በሚዘጋጁ ዓለም ዓቀፍ መድረኮች ላይ ጥናታዊ ጽሑፎችን ስለሚያቀርቡ ብዙውን ጊዜ አይገኘምናምርምር ስራ ስለሚሜበዛባቸውአንዳንዴ እንዲያውም ዝ ተማሪ የጻፈውን ተርም ፔፐርም ሆነ የፈተና ወረቀት ሳያነቡና ቁሽ ሰያርሙበክፍል ውስጥ ለተማሪዎቹ ባላቸው አተያይ ላይ ብ ርከኳከ ከሃ ኽከ መ ፌዴ ፍች በየዓመቱ ቢያንስ ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ወደ ውጭ ሀገር ይሄዳሉ ከራርመው ሲመለሱ ተማሪ ጉዱ ይልፈላል በሚያታክትቱ ረዣዥም የሜካፕ ክላሶች ተማሪዎቻቸውን ያጨናንቃሉ እንዲነበቡ የሚሰጡት የመጻሕፍት ብዛት ተነበው ሳይሆን ተገልጠው የማያልቁ ናቸውየኮርሱ መማሪያ መጽሐፍ በራሱ የገጹ ብዛት እንኳንስ ለማንበብ ቀዶ ለመጨረስም የሚያስቸግር ነው የዓለም ታሪክ ፕሮፌሰሩን ለየት የሚያደርጋቸው ሌላው ጉዳይ ደግሞ ተማሪውን በጥያቄ ማፋጠጥ እንጂ እርሳቸው አንድም ጥያቄ ለመጠየቅ ፈቃደኛ አለመሆናቸው ነው ጥያቄ አይወዱም ጥያቄ የሚጠይቃቸው ተማሪም ጠላታቸው ነው በጥያቄው ላይ ተመስርተው ሌላ ጥያቄ ይጠይቁታል ካልመለሰላቸውም እንዴት ይህን ሳታውቅ እዚህ ክፍል ውስጥ ተቀመጥክ። እያሉ ሁሌ ከከፋቸው በማይጠፋው ስድባቸው ይሞልጩታል ሲያሰኛቸውም አንተ ከደደብነትህ የተነሳ ሊስትሮ እንኳ አትሆንም በማለት ተስፋ ያስቆርጣሉ በዚህም ምክንያት የተነሳ ማንኛውም ተማሪ ደፍሮ ሌስ ሰርን የተሳዳቢነት ባህሪ የፈተና ወጣ ና ተገለ በመረጃ ተ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በሁሉም ባች የሚገኙ የታሪክ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ለነፍስ ነው የሚፈራቸው ከግቢ ውጪ እርሳቸውን በርቅት ያየ ተማሪ በርሳቸው ታየም አልታየ በፍርዛት ይርዳል ሽንቱን በሱሪው ላይ ለመልቀቅ ነው የሜደርሰው በመንገድ ላይ ሲዞር በፕሮፌሰር ኤፍ የታየም ከፍተኛ ስድብና ቁጣ እንደሚጠብቀው የታወቀ ነው በአንድ ወቅት አዘውትረው ከሚዝናኑበት መጠጥ ቤት ያገኙትን ተማሪያቸውን ያለምንም ጥያቄ በቀጥታ ኤፍ ፕላስ እንደሰጡት ይነገራል ኤፍ ፕላስ ለመጀመሪያ ጊዜ በርሳቸው የተሰጠና ያልተለመደ ውጤት ነው ፕሮፌሰር ሰዓት በማክበር ይታወቃሉ የክፍሉ ተማሪዎች የተጠሩትን የሜካፕ ክላስ ላሳለመምጣት ትንሽ ቢያንገራግሩም የሚከተላቸውን የኤፍ ዱላ በመፍራት በጊዜ ተገኝተዋል ሰዓታቸውን ተመልክተው በሩን ሲዘጉ ሲሉ ኤርሚያስ ዘው ብሎ ገባ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ደብተሩን እንዴት ከኋላው ኪስ ሸጉጦ ይሄዳል። ሊሉ መጠየቃቸው ደግሞ ያልታሰበ ነበር ከወትሮው የተለየ ተማሪዎቹ ባልተጠበቀ ሁኔታ በተለወጠው የፕሮፌሰሩ ባህሪ እየተደነቁ ለብዙ ጊዜ ያጠራቀሙትን ጥያቄዎች አከታተሉ ድንገተኛ ነፃነት ስላገኙ የመጀደመሪያጡ ጥያቂ የፊው ዳል ሥርዓት ውድቀት ያስከተለውን ማህበራ ዊና ፖለቲካዊ ለውጥ የሚመለከት ነበር ፕሮፌስሩ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሙሉ ሰፊ ሐተታ በማቅረብ ምላሽ ስጡ በተለይ ለመጀመሪያው ጥያቄ በኢትዮጵያ ከነበረው የፊውዳል ሥርዓት ጋር በማነዛፀርና በፍቅር አስከ መቃብር ውስጥ ያሉትን ፊውታራሪ መሸሻን በአብነት በማቅረብ በየአህገ ራቱ የታየውን የፊውዳል ሥርዓት ያብራሩት ረዥም ገዜ ወስ ጳል ማብራሪያቸውን ሲያጠናቅቁ ስለፍቅር እንህን የማውቀው ነገር የለም እ ንገሩኝ በማለት ቀልድ በማከል ፈገግ አሉ ፈገግ ሲሉ በሲጋራ የበለዘ ጥርሳቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ታየ ፍቅር የሚጥሚጣ ስልቻ ውስጥ ገብቶ መቃጠል ነው ርከኳከ ከሃ ኽከ ቭ ሦስት ተማሪዎች ሳይፈቀድላቸው በራሳቸው ፍላጎት ተናገሩ እንደ መቀለድ አየቃጣቸው በማንኛውም አጋጣሚ ተማሪ ትንፍሽ አንዳይል በማይፈልጉት ቁጡ መምህር ዘንድ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀለደ ቀልድ መሆኑነ ነው አሳቸውም ሰምተው በቸልታ አልፈውታል ቸልታቸው በራሱ ለተማሪጡ አዲስ ነገር ነው የሚደንቅ ለውጥ ስለፍቅር እንኳን የማውቀው ነገር የለም ያሉበት ምስጢር ግን ለተማሪዎቹ ግልፅ ነው ፕሮፌሰሩ ሙሉ ህይወታቸውን በመማርና ማስተማር በጥናትና ምርምር ነው ያሳለፉት ትዳር አልመሰረቱም ልጅ አልወለዱም ከአሮጌዋ ሾልስ ዋገንና በኪራይ ከሚኖሩበት ባለሁለት ክፍል የመንግስት አፓርትማ ቤት ውጪ የራሴ ነው የሚሉት ንብረትና ቤት የላቸውም ለትዳር ወግ አለመብቃታቸው በተለይ ፍሬ ሳያፈሩና ራሳቸውን ሳይተኩ ዕድሜያቸው እንደ ወራጅ ውኃ ማለፉ ቤተዘመዶቻቸውን ቅር ያሰኘ እርሳቸውንም በዚሁ ጭቅጭቅ ዘመድ አዝማዳቸውን ርቀው እንዲናሩ ያደረገ ጉዳይ ነው ትዳር አለመመስረታቸው አና ልጅ አለመውለዳቸው ሐብት እና ንብረት አለማፍራታቸው ቅንጣት የማይፀዕታቸው ሮፌሰር በምሁራዊ ህይወታቸው ደስተኛ ናቸው ከሰላምታ ውጪ ከሥራ ባልደረቦቻችውም ሰለማይጎዳኙ የብቸኝነታቸውን ክፍተጉ የሚሞሉት በአልኮል እና ሲጋራ ነው በቀን ሁለት ሮዝማን ሲጋራ አይበቃቸውም በአፓርትማ ሳይ ዩትን ቤታቸውን የሞላው የአልኮል ጠርሙስና የሰሴጋራ ጭ ነው ውስጣቸውም ሰላም ያለው አይ ገፅታም ይህንኑ ነ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሁሉ በትዕግስት መልስ ስጡ የዛሬው ትዕግስታቸው በተማሪዎቻቸው ቢደነቅም ትንሽ ሰይቆዩ ተማሪን የሚያበሳጭ ሁኔታ ፈጠሩ ለፈተና እነዚህን አንብቡ። ርተው አዴል ባይሆ ነ ርከኳከ ከሃ ኽከ ያን ኻ « ። በማለት መልስ ሰጡ ተማሪ ሲለፋሲፈጋና ሲቆፍር ደስ ይላቸዋል በዚህ ባህሪያቸው ነው የሚታወቁት የፕሮፌሰር ኤፍ ፈተና ቀዳሚ በመሆኑ ሁሉም የክፍሉ ተማሪዎች የርሳቸውን ትምህርት ደብተር እያጠኑ ናቸው ሌላው የትምህርት ዓይነት የተረሳ ይመስላል የፈተና ሰሞን በመላ ተማሪ ዘንድ ውጥረት ያስተጋባልፍርሃት ያቃጭላል ርከኳከ ከሃ ኽከ ተማሪ በተማረው ትምህርት ላይ ተመስርቶ ንዕዕራዊ ሠታ ሒስና አስተያየት እንዲሰጥ አስጨናቂ የሆነ ሀሇቂዎችን ያቀርባሉ ከተማሪዎቻቸው የሚጠብቁት ምላሽም ኔን ወርቃማ ቃላት መልሳችሁ አምጡ የሚል ዓይነት ነው ፈተናቸውን ተፈትኖ የወጣ ማንኛውም ተማሪ የርሳቸውን ፈተና ዳግም ላለመፈተን ምሉ ይገክታል አንዳንድ ተማሪዎች እንደሚሉት በፈስትሪ ዲፓርትመንት ብዙ ተሰርቶ ትንሽ ውጤት ነው የሚገኘው በፕሮፌስሩ ኮርስ ደግሞ ብዙ ብዙ ተስርቶ ምንም አይገኝም ሁሉም ተማሪዎች የፈተናውን ዓይነት አስከሚያዩ ድረስ ችኮሉ ሊከብድ እንደሚችል ገምተው ፈርተዋል ፈተናው ግን እንደተፈራው አይደለም መሉ ጊዜያቸውን ሰውተው ያነበቡ ተማሪዎች እንዲያውም ቀላቸዋል ጠዋት የተፈተኑት ፈተና ውጤቱ ከስዓት በጊላ ተለጥፏል መባሉ ደግሞ በሁሉም ዘንድ ያልተጠበቀ ደንጋጤ ፈጠረ የክፍሉ ተማሪዎች እየተሰባበሩ ሮጠው ግሬድ የሚለጠፍበት ሰሌዳጋ ሲደርሱ አያንዳንዱ ተማሪ ያልጠበቀውን ውጤት ነው የተመለከተውፕሮፌሰር ኤፍ በህይወት ዘመናቸው ለመጀመሪያ ምናልባትም ለመጨረሻ ጊዜ በፈፀሙት የደግነት ተግባር አንድም ኤና ጣልቃ ሳያስገቡ አምስቱም ተማሪዎች ሲደርድረዋል የሁሉም ውጤት በመሆነ ግን ፈተናው ስለመታረመ በተማሪው ዘንድ አሳደረ የአስራ አምስት ተማሪዎችን ፈተና አርሞ ማድረስ የሚቻል መሆኑ ቢገመትም የጠዋት ፈተና ቱ ከሰዓት መለጠፉም የመጀመሪያው ምናልባትም ው ነው ፈተና ሳያልቅ ውጤት ማውጣት ይጎዳል ይባላል ከሽ ከሃ ኀከርኽኽፐ ሄና ሪሪረፍ ሃሮዕሮ ሰውጳሳፅዖሃድዮ ደዴደኔ ሷፖወፇ ድሃታኛ ዲደጋ ዕሂፈ ፍፅም ያም ፖኃሯዖ ሂሬዴፅረ ሰታጳሳዕሃድ ዳዕ ያ ደኔርሷ ይሳም ሂሰፇሪ ዳፓሂኗመሃምፖ ጎፈራፖው ጋፉ ምሯታራሀ መፅፅዕሳ ፅፇፖዬኗ መፖናፖሦፖው ይታወቃጳሳ። ርር ሯ ሙች እና ቤተሰቦቻቸው ሰሀገር ከር ቱን ስሜት አየተጋራ ያለጡ ለብቻጡ ሲፈነጥ ፊቱን ቅጭም አድርጎ በብቸኝነት ድል ያደረገበትን ርከኳከ ከሃ ኽከ ጥቋሥ ፅፅ ዕሌሴፇ ጊዜው እንደ ቀልድ ክነፈ የስነጽሑፍ መምህራችን የአራተኛ ዓመት ተማሪ ሳለን ግጓለዐበከዐ ዐሰ ከህ ዛዘክበ የተሰኘ ኮርስ አስተምረውን ነበር የኮርሱ ዓላማ ለተማሪዎች የፈጠራ አጻጻናን ማስተዋወቅ ሲሆን ኮርሱ የተሰጠው ለኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ ጽሑፍ ትምህርት ክፍል እንዲሁም ለቲያትር ጥበባት የኛ ዓመት ተማሪዎች እንደነበር ትዝ ይለኛል በትምህርቱ ውስጥ ከተካተቱት ትወራዎች አንዱ ስኬች ነበር ስለ ስኬች ምንነት ከመምህሬ አንደበት ሰምቼ እነሆ ያዬ የከተብኩት ደብተሬ ከጠፋ ቆይቷል አሁን ላይ ቆሜ የማስታውሰው ስኬች ዘመናዊ አጭር ልቦለድ በኛው ክፍለ ዘመን ከመከስቱ በፊት የነበረ ጥንታዊ የአጻጻዓ ስልት ነው አጻጻፉ ገላጻዊ በዓይነ ህሊናችን ጎልቶ የሚታይ ፎቶግራፋዊ አቀራረብ ያለው ነው ፍጻሜ የሌለውና ተንጠልጥሎ የሚቀር ቤሳ ልቦለድ ነው ይህ የአጻጻፍ ስልት ለዘመናዊው አጭር ልቦለድ መሠረት ሆኗል የሚለውን ዓሬ ሐሳብ ብቻ ነው መምህራችን በክፍሉ ውስጥ ለነበርነው ተማሪዎች ይህን ብያኔ ካስጨበጡን በቷላ በተከታዩ ክፍለ ጊዜ በስኬች አጻጻፍ ስልት አንድ ጽሑፍ እንድናቀርብ የክፍል ውስጥ ፈተና ሰጡን ተከታታዩን ሐሳብ መነሻ በማድረግ ስሟ ሰሚራ ዕፅድሜዋ የምትኖረው ክአናቷ ጋር ከአጎቷ ቤት ውላ ስትመለስ ወንዝ ሞላባት ወተት በቅል ይዛለች ይህን ባለ አምስት መስመር መነሻ ሐሳብ በመጠቀም የጻፍኩት የክፍል ውስጥ ሥራ ፈተና ቀጥሎ እንደቀረበው ነበር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መ የአስራ ስምንት ዓመት ኮረዳ ናት ኣ።