Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ታል በቃል አስትሮ ኮከብ ሎጂ ጥናት የኮከቦች ሳይንሳዊ ጥናት ወይም ሥነኮከብ ጣለት ነው ሊሆን የሚቸቹለው እርግጠኛ መሆን እለበት ከርሱ አሰራር ጋር የሚገጥሙ ሰራተኞች ለማግኘት ባህር የሆነ ትእግስቱን ተጠቅሞ እግሩ እስኪነቃ ይፈልጋል ሆኖም ግን ትእግስቱን ባስጨረስከው ጊዜ ወየውልህ።ያ ብ መች ስሜ ሐሪ አሰሪ የተግባር ሰው ነው። አቶ መለስ ዜናዊ በተወሰዱበት በቀን በሰማይ ላይ በተዘረጋው የቱ ዋና ዋና የከዋክብት ስርጭት ውስጥ ከፀሐይ አንሰቶ እስከ ፕሉቶ ያለው ስብጥር ይህን ይመስሰሏ ነበር ኛ ፀሐይ ቶረስ ውሰጥ ነበረች ይህ የሰወየውን ዋኖና ባሀሪ ይገለፃለል ኛ ጨረቃ ሳጁታሪየስ ከተባለው ስብስበ ውስጥ ነበረት በትውሷድ ሰንጠረዣቸው ውስጥ ጨረቃ ከሳጁታሪየስ ውስጥ የምትሆንሳቸው ሰዎች ከተገዳዳሪና ከተፈታታኝ ሁኔታዎች ጋር መጋፈጥን ይወዱታል ይህም ዋናው የሳጁታሪየስ ባሀሪ ነው እነዚህ ሰዎቸ ጀብደኞች ናቸው ምላሻቸው ቀናና በተሰፋ የተሞላ ሆኖ አዎንታዊ ነው ዝርዝር ጉዳዮቸ ላይ ጎበዝ አይደሉም ሴሎች ቸው ጊዜም ችሳ ይሉታል ት ው ሳጁታሪየስ ውስጥ የምትሆንላቸው ሰዎች አካላዊና መንፈሳዊ ምሮአዊ እድገት እና እመርታ ከውስጥ ይፈነቅላቸዋል እነዚህ ሰዎች የትራፊከ ጠብቀው መን ለማቋረጥ ተእግስት የላቸውም ምሁራዊ እብነዮ ሰ አድማሳቸውን በማስፋት ይመካሉ ነገር ግን አደነቁት። ከዚያም በኋላ በሌሎች ዘንድ ያነሱት እንደነበር ሰምቻለሁ ኮከባቸው ስኮርፒዮ መሆኑን የተረዳሁት በ ዜና እረፍታቸው ሲነገር ነው። ጸጌረዳ አንደሻውና ጸጌረዳ ስሜ የሁለቱም ስም ጽገረዳ ነው የሁለቱም ኮከብ ፓይሰስ ነው። በዚህ ጊዜ መጽሐፉን ሲፈልጉ የነበሩ አንባቢዎች ደግሞ የመታተሙን ዜና አንዲሰሙ የአዲስ አዘጋጁ ዳግማዊ ነቅዐጥበብ ከልብ የመነጨ ተባባሪነቱን አሳይቶኛል በሸር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ዮዋዘኛ ፕሮግራም አዘጋጅ አኳሪየሱ አንዷለም ተስፋዬ በሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ እንግዳው አድርጐ ጋብኮኝ ነበር በቃለመጠይቁ ስላኮከቦች የመግባባት ደረጃ ስለአራቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ኃይለሥላሴ መገግሥቱ መለስና ኃይለማርያም እና ስለ አራቱ ድምጻዊያን ጥላሁን ማህሙድ ጐሣዩና ቴዲ ምናባዊ የጠረጴዛ ዙሪያ የሻይ ሰዓት ስለልብስ ስለዜማና ስለቀሰማት ምርጫቸው ስለሀገራት ኮከቦች አና የስምምነት አዝማሚያ ተጨዋውተናል ስለ ፍቅር እስከ መቃብርም ከኮከብ አንጻር በጥቂቱ አውግተናል አንዷለም ድንቅ ምናብ ያለው አኳሪየስ ጋዜጠኛ ነው።
ለለሎፍ የኢትዮጵያ ኮከብ ዶክተር አብነት ስሜ ፍካሬ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኮከብ ቁ ዶከተር አብነት ስሜ ዐዐዲልጳላ ይዶከተር እብነት ስሜ የደራሲው መበት በሕግ የተጠበቀ ነውኔ የፖሣቁ አዲስ አበባ ኢሜይል ከቨክርበፎክርዐክ ሲቁ አንደኛ እትም መስከረም ዓም ሁለተኛ አትም ታህሳስ ዓም ሦስተኛ እትም ጥር ዓም አራተኛ እትም ሚያዝያ ዓም እርትኦት አደዳ ኃይለሥላሴ አሐዱ ዐቢይ የአኳሪየስ ምስል ካሳሁን ከበደ የገጽ ቅንብር ተከለማርያም ኃይሱ አበርክቶ ለተእግስት ጎሳዬ ወለቱ ለሳተርን የፍካሬ ኢትዮጵያ ማስታወሻነት መስከረም ቀን ለተወለደው እና የ ዓመት ልደቱን በመስከረም ለሚያከብረው ሰአባቴ ለስሜ ገብረየስ እና ሰኔ ቀን ለተወለደችቸው ለእናቴ ለወሰኔ ሙሉጌታ ይሁንልኝ ወቓይዐዐዲጳሪሪዳ ዐዐዲልያፀላ ከረምትሽ አለፈ መስከረምሽ ጊረ ኮከብሽ ከወጣ ዘመንሸ ከመጣ ልጆችሽን ጥሪ ደጅሽን እጠሪ ኢትዮጵያ ወብጌ ኢትዮጵያ ገብጌ ብሔረ ጽጌ በረሀለምጌ ቁመና መልኪ ወጌ ማረጌ እንዳንቾ ልኬ አጣሁ ፈልጌ ጽልመትሽ ይግፈፍ መከራሽ ይለፍ መሬትሽ ይርጠብ ምርትሽ ይትረፍረፍ ዘርሽ ይለምልም አበባሽ ያፍራ ሰማይሽ ይድመቅ ኮከብሽ ያብራ የዝንቡን ጭንብል ወርውሪ የንቡን ካባ ደርቢ የድል ዜማሽን ዘምሪ ኢትዮጵያ ለምለም አብቢ። መልካም ንባብ አብነት ስሜ ጳጐሜ አዲስ አበባ። አብሹ ሰሚ ክፍል አንድ የአሥራ ሁለቱ ነገደ ከዋከብት ፍካረ ኤሪስ ሲብራ ቶረስ ስኮርፒዮ ጄሚናይ ሳጁታሪየስ ካንሰር ካፕሪኮርን ሲዮ አኳሪየስ ቪርጎ ፓይሰስ ፍጫሬ ኢ ኦ ሰሜ ዐዲጳሪዕዳ ፅ ቻጅዙታትቫ ኤሪስ ከ ማርች ኤፕሪል ከመጋቢት ሚያዝያ ጀግንነት ተወዳዳሪ የሌለው ስጦታ ነው። ኤሪስ ኮከብ ያለው ሰው አልፎ አልፎ ብቻ ድብከብከ ድቡልቡልና ቅርፀቢስ ይሆናል። ዋሬ ኢትዮጵያ እዝነች ስሜ ቶረሶች ለሥዕልና ለሙዚቃ ጥልቅ ፍቅር አላቸው ቬነስ የቶረስ ገዥ ፕላኔት ነች በአፈ ታሪከ ቬነስ የፍቅር አምላከ ስትሆን የሙዚቃና የኪነጥበብ ፍቅር አላት። ከ ሊብራ ከ ስኮርፒዮ ከ ሳጁታሪየስ ከ ካፕሪኮርን ከ እኳሪየስ ከፀ ፓይሰስ ፍካሬ ኢተዮጵያ አብነተ ስሜ ቶረሶች የተወከሉበትና ከ ያለው የእድሜ ከልል የሰው ልጅ የ ኀበባ ጊዜ የሚባለው ነው አበቦች የቶረሶች ተምሳሌት የመደረጋቸው አንዱ ምከንያትም ይኸው ነው። በነገራችን ላይ ጁሊየት በሮሚዮ ፍቅር የወደቀችው ወዲያው እንዳየቸው ክከበ በመጀመሪያ አይታ ፍቅር ከሚይዛቸው ሴቶች ከመቶ ዘጠናዎቹ ጄሚናይ ሴቶች ናቸው ይባላል ሌላው ደግሞ የእድሜ ጉዳይ ነው ጄሚናይ ሴቶች ከሌሎች ፈጥነው ስለሚያድጉና ችኩልና ጉጉ ስለሆኑ ወይም በሌላ ምከንያት ገና በቅጡ ጠና ሳይሉ ነው ፍቅር የሚጀምሩት ይባላል። ካስተር ፖለከስም በሞትና በህይወት ጉዳይ ላይ ያመሩት ወደ ድርድር ነው የሙታን ገዥ የሆነው ፕሉቶ ፔርዘፎንን ጠልፎ ወሰዳት አሱ ስኮርፒዮ ነው በዋና ኮከቧ ስኮርፒዮ ብትሆንም በአሴንዳንቷ ጀሚናዴ ነችሪ ታዲያ አይሳካላት ኦ ከሞት የማምለጫውን ቁልፍ ከፕሉቶ ቤት ሰርቃ ለማምለጥ ሞክራ ነበር ፍካሬ ኢተ ያ አብነት ስሜ ከሀገራችንም ከጥቂት ዓመታት በፊት በእሑድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ቀርበው የነበሩትን ሰው መጥቀስ እንችላለን እኝህ ሰው ሞትን እየሸሹት እንደኖሩ ተናግረዋል ሸዋንግዛው ጄሚናይ ነበሩ። በዚህ ጊዜ የካንሰር ሴት በዓለም ላይ ቁጥር አንድ ተደሳቾ ሴት ናት። አንድ ሰው ከራሱ ኮከብ ቀጥሎ የሚያደንቀው ዋ ኮከቡን ነው ይባላል። ፍካሬ ኢትዮጵያ አብነተ ስሜ ነበር። ጭንቀት አፍራሽና ጊዜ አባካኝ ነው ብለው ያምናሉ አእምሯቸው ሳያዘበራርቅና ሳያደባልቅ ያስባል ነገርን መወሰንና መቁረጥ የባህርያቸው ነው ነገር ግን ግብታዊ አይደሉም ጊዜ ወስደው አርግጠኛ ሲሆኑ ይወስናሉ አርግጠኛ ባልሆኑበት ጥያቄም ምላሽ ከመስጠታቸው በፊት ጊዜ ወስደው ያስቡበታል በግብታዊነት የመወሰን አደጋ በህይወታቸው ውስጥ ካንድ ጊዜ በላይ ፍካሬ ኢትዮጵያ አብነት ስሜ አይጋረ ከስህተ ስህተትንም አይደግሟትም ሰፊና ልበ ትልቅ እንጂ ልበ ድ በቲዖ ት ደግሞ በልቦለድ ውስጥ በሚያነቡት ታሪከ በእንባ ጐርፍ ሊጥ ሐ ይቸላሉ ስሜታቸው በቀላሉ ይነካል ሰብአዊነታቸው ሙሉ ነው ለሰው ስቃይና ችግር እንባቸውን ያዘራሉ በተሊይ ህፃናት ሲቸገሩ ለማየት አይቻላቸውኮ አታቸው ከንፈር በመምጠጥ ብቻ አይገታም ለዚህ ጊዜ የሚቆጥቡት ዝሐህ አይኖርም ይረዳሉ ሊዮዎች ሁሉ ገራቸው ትልቅ ነው በትልቁ ያስባሉ በትልቁ ያልማሉ። ይህን ጥሩ አድርጐ የሚያሳየን በፍቅር አስከ መቃብር በገጽ ላይ ቀኛዝማች አካሉ ፊታውራሪ መሸሻ በጐልማሳነታቸው ጊዜ የነበራቸው ጀግንነትና ኃይለኝነት በስህተት መንገድ እንደመራቸው ይናገሩና በመቀጠልም እንዲህ ይላሉ በጐልማሳነትዎ በፈረስ በጉግስ በተኩስ ተወዳዳሪዎችን በማሸነፍዎ በጦር ሜዳ ሄደው ጠላቶችዎን ድል መትተው በመመለስዎ ሰው ሁሉ ሲያደንቅዎ ሲያከብርዎ ሲፈራዎ ጊዜ ለምነው ሳይሆን ተለምነው የጠዬቁትን ብቻ ሳይሆን ያልጠየቁትን ጭምር ሲያገኙ ጊዜ እግዚአብሄር በሰፊ መሬቱ ከስዎ በቀር ሌላ ከብሩንና ጥቅሙን የሚወድ ሰው እንዳልፈጠረ ሰው ሁሉ የስዎን ፈቃድ ፍካሬ ኣትዮጽጵያ አብነት ስሜ ለመፈጸም እንጂ የራሱ ፈቃድ የሌለው ሆኖ እንደተፈጠረ በሙሉ ለ ብዞ አምነው በዚሁ ልመራ ብለው ተነሱ። ፍካሬ ኢትዮጵያ ። ኢትዮጵያ አብነት ስሜ ሴቶቹ ሊብራዎች ከሞላ ጎደል ሁሉም ማለት ይቻላል ዉቦች ናት ሀደ ሊብራዎችም ብዙውን ጊዜ መልከ መልካሞች ይሆናሉ እርግጥ ነው በዓለግሣትን ያሱ ቆንጆዎች ሁሱ ሊብራዎች ናቸው ማለት አይቻልም የሌሎችም ኮከቦች ቆ አሉ የሊብራዎችን ቁንጅና ለየት የሚያደርገው ቆንጆ ፊታቸው የደስ ደሰ ያረበበበት መሆኑ ነው ከስንት አንዴ የሊብራ ጎራዳ መልከ ጥፉ ሲያጋጥ ይችላል ነገር ግን በዚህ ማስጠሎ ሊብራ ፊት ላይ አንዳች ደስ የሚልና የተደቡቱ ውበት ማየታችን አይቀርምጉ ፈገግታው እንደ ፀሐይ የማያበራ ሊብራ ማግኘት ይከብዳል ታዲያ ሊብራ ፈገዛ ብ ጊዜ የማያቀልጠው ልብና የማያሰንፈው ጉልበት አይኖርም ሳቃቸው ዜማዊ ነኩ እየወደቀና እየተነሳ ተስረቅራቂ ሀሴትን በዙሪያው ይናኛል የብዙ ሊብራዎች የሰውነት ቅርፅ ከማዕዘናዊነት ይልቅ ወደ ከባዊ ቁርጥነት ያደላሏኔ የሊብራ ወፍራም ብዙም የለውም ነገር ግን የቶረስ አሴንዳንት ያለው ሲብራ የተድበለበለ ወፍራም ሊሆን ይችላል ታዲያ ብዙዎቹ ወፍራም አይባሉ እጄ ጥንቅሸ የመሰሉ ቀጭኖችም አይደሉም እንዲያው ልከኛ ብጤ ናቸው ወንዶቹ ሊብራዎች በመጠኑም ቢሆን ሞንሞን ያሉ ሲሆኑ ሴቶቹ ደግሞ ሰተርሰተር ደ የወንዳወንድነት ቁመናን አልፎ አልፎ ያሣያሉ ሊብራዎች ማራኪ ናቸው ተፈጥሮአቸው አመዛዛኝና ፍትሐዊ ነው የሰው መውደድ አላቸው ጨዋ አስተዋይ እና ሞገሳም ናቸው ይህን ሁሉ ፀጋ ይዘውም ግን እንከ አያጣቸውም ባህሪያቸው ወጥ እይደለም ወደ ሚዛኑ ዘይቤ እንመለስ ሊብራ ሰላም የሚያገኘው ሚዛኑ ላይና ታች ማለቱን ትቶ ተመጣጥኖ ስትር ሲል ብቻ ነው ከዚህ ውጭ ባለ ጊዜ እንደዋዝቀ ይኖራል ይህ ዘይቤ የሊብራዎችን ደካማ ጎ ይገልጥልናል። ብዙ ሰዎች የእንድ ሰው ኮከብ ስኮርፒዮ መሆኑን በሚሰሙ ጊዜ በፍርሀት ወይም በአከብሮት የታጀበ ግልፅ ድንጋጤን ያሳያሉ። የስኮርፒዮ ኮከብ ያለው ሰው ሁለት ዓይነት ሰዎችን ያፈራል ይባላል። አንድ ስኮርፒዮ ከመወለዱ አንድ ዓመት በፊት ወይም ደግሞ ከተወለደ አንድ ዓመት በኋላ ከቤተሰቡ ውስጥ አንዱ ዘመድ ይሞታል። ስኮርፒዮ ከመሞቱ አንድ ዓመት በፊት ወይም ከሞተ ከአንድ ዓመት በኋላ ደግሞ በቤተሰቡ ውስጥ አንድ ልጅ መወለዱ የግድ ነው። ፍካሬ ኢ ሳጁታሪየስ ቀስተኛው የሳጁታሪየስ ኮከብ ያለውን ሰው ለይቶ ማመልከት ብዙም አስቸጋሪ አይደለም። ለነገሩ ፍካ ኢትዮጵያ አብነት ስሜ የጁፒተር ልጆች የሚፈሩት ነገር የለም የሳጆች ገዥ ፕላኔት ጁፒተር ትአምርታትዬ ደግሞ ካንኹ በላይ ሰው የሆነ ፈረስ ነው ሳጁታሪየሶች በአደጋ የተሞላ ህይወት ይማርካቸዋል። ፍካሬ ኢትዮጵያ አብነት ስሜ የአስትሮሎጂ ፅውቀት ያለው ሰው በቲና አነጋገር አይገረምም የቲ ስስ ኮከብ ሳሄታ ነው። የመጽሐፍ ቅዱሷ ሣራ የካፕፐሪኮርን ምሳሌ ነቨ ለረጅም ጊዜ ሳትወልድ ቆይታ የመጀመሪያ ልጄን በ ዓመቷ ወልዳለች በ ዓመት አድሜው የዛሬ እና ዓመት ፍሬ የሚያፈራን ዛፍ የሚተከል አረጋዊ ካጋጠመን የዚያ ሰው ኮከብ ካፕሪኮርን መሆን አለበት። ከመሞታቸው ከአራት ወራት በፊት እንኳን ሁለት መጻሕፍትን ፍካረ ኢትዮጵያ አብነት ስሜ ለህትመት አዘጋጅተው ነበር ዓ ዓመት በምድር ላይ ኖረዋል። ፍካሬ ኢተዮጵያ እብነት ስሜ ተ አኳሪየስውሀህ ተሸካሚው ነ የልከቱ ከባህር ውሃ እየቀዳ ወደ ምድር የ ከ የዕውቀት ስርጭት ነው አኳሪየስ ኮከብ ያለው ሰው እውን የዚህ ሚሞር። ብዙ ጊዜ መንገድ ስቶ ከቀጠሮው ሰዓት ያረፍዳል ከሚጠበቅበት ስ በበር ሲጠበቅ በመስኮት በፊት በር ሲጠበቅ ደግሞ በጓሮ በር ሊገባ ይቸሳል ወንዶቹ አኳሪየሶች እንደ ሴት ሰፊ ዳሴ አላቸው ሴቶቹ አኳሪየሶች ደግሞ እዝ ወንድ ትከሻ ሰፊ ይሆናሉ አልፎ አልፎ ቁመተ አጭር አኳሪየሶች ይፈጠራሉ ቀልደኛ የሆኑ አኳሪየሪኾም ያጋጥግሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ትሁትና ጭምት ናቸው የአኳሪየስ ኮከብ ያለው ሰው ከብዙ ሰዎች በመቀላቀል ደህንነት ይሰማኖል ዙሪያውን በጓደኞቹ ያጥራል በዚያው መጠን ደግሞ የጨፈገገ። የሚያገኙት ምላሽ አስገራ ፈጥነው ይሰለቻሉ ይናደዱማል ከዚያ ወደ ቀጣዩ ሰው ያዘግማሉ ፍካሬ ኢትዮጵያ መመመ መ ት አባዜ የተጠመዱ የመሆናቸውን ት ኳልታይ ከሚባለው ከጥራት ይልቅ ኳንታይ በሚባለው በብ ዘ ህም ሳቢያ ከአንድ ሰው ጋር ከተወሰነ ጊዜ በላይ አይሠነብቱም ሴላ ሚጦረምር ሰው ስላለ ከአንድ ወይም ከሁለት ሰው ጋር ተጣብቆ መቆየት ህሆኽቸውም በ ፅዩ የመነጠል አባዜ አለበት ሰዎችም በአግባቡ አይረዱትም ዩቶፒያ ያሜ የሚታወቀው ሐሳባዊ ዓለሙ በሌሎች ዘበድ ተ አልታወቀለትም ሠሀ ተሸካሚው ኑሮ በወደፊት ውስጥ ነው በነገ እና በተነገ ወዲይ ወደ ዛሬ ብቅ የሚለው አልፎ አልፎ ነው ስለዚህም ለተራው ሰው ግራ ፍጥረት ሆኖ ይታያል አሰም ይሀንን ያይና መነጠሉን ያበዛዋል በሱ አስተያየት ሰዎች እሱ ከደረሰበት ዘዕደረሱ ብቻ የሱ ወደ ኋላ መመለስ አግባብ አይደለም። ይኖራል ሰንጠረዣቸው ውስጥ ጫን ያለ የአኳሪየስ ተ» ፍካሬ ኢትዮጵያ አብነት ስሜ ኢትዮጵያ ለሳይንስ ልቦለድ መጻሕፍት የተገባች አገር ብትሆንም አስካሁን ልከ የታዩት ሥራዎች በጣም ጥቂት ናቸው። ለዚህ ምላሹ አኳሪየስ ምንጊዜ የሚወለድ ነው በዚያ ዘመን ሊታሰብ የማይችልን ገር ሊያስብና ፍሩ ኢችቸቿያ አብነት ስሜ ሲያደርግ ይችላል ነው ሀዲስ ዓሰማየሁም በገጽ ሳይ ከሰው ሁሉ ዓዋቂ ሀ ሰው ያልደረሰበትን የሚያስብና የሚናገር ሰው እንደ ጉዱ ካሳ ይቆጠራል ደሰናል ጉዱ ካሳን በፍቅር እስከ መቃብር ዋናው ታሪከ ሳይ ስንተዋወቅ የ ዓመት ነበር። አብነት ሰሜ ይሰስላው የፓይሰስ ኮከብ ያለው ሰው በአንድ ሥፍራ ተወስኖ ሰረዥም ጊዜ መቀመጥ የሚቻል አይነት አይደለም ስለዚህም ለምሳሌ በባንከ ውስጥ በገንዘብ ተቀባይነትና በገንዘብ ከፋይነት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ ፓይሰስ ከስንት አንድ ነው በዚያች የገዘብ መከፈያና መቀበያ ሳጥን ውስጥ ተገድቦ መቀመጥ ይጨንቀዋል ፓይሰስን በእንደ የባንከ ፕሬዝደንት ወንበር ላይ የማግኘታችን እድልም እንደዚሁ ጠባብ ነው አልፎ አልፎ ግን አንድ ሁለት ሲያጋጥመን ይችላል ፓይሰሶች በብዛት የሚገኙት በሌላ ሥፍራዎች ነው የትኛውም መንፈሳዊ ጉዳይ የሚከናወንበት ቦታ ይስባቸዋል የሙታንን መንፈስ ኤኬራ ለማነጋገር ሙከራ ከሚደረግባቸው ጉባኤዎች ውስጥ ፓይሰሶች አይታጡም በአርት ጋሰሪፆቸና በገዳማት ውስጥ በብዛት ይታያሉ በምሽት ከበቦች እና በቡና ቤቶች ውሰየ አይታጡም በደራሲያን ማህበር ስብሰባዎች ላይ ብቅ ይላሉ በየትያትር ቤቶቹ በሚቀርቡ ተውኔቶች ውስጥ ፓይሰሶችን ማግኘት አይከብድም በባህር ዳርቻዎችና በጀልባ ላይ ሽርሽሮችም በብዛት ይታያሉ። ተስፋ አስቆራጭ ነገሮች በገጠሙት ጊዜ ችግሮችን ከመጋፈጥ ይልቅ ራሱ በፈጠረው ዓለም ውስጥ መደበቅን ይመርጣል ጥቂት እርምጃዎችን በወሰደ ጊዜ ግን ስኬት ከበራፉ ትከትማለች በሸንፈት አዙሪት ውስጥ የሚወድቁት ሁሉም ፓይሰሶች አይደሉም የእዙሪቱ ሰለባዎች ግን ጥቂት ኢይደሉም በድርሰት ሥራ ላይ የሚሰራ ፓይሰስ ለድርሰቴ ግብአት የሚሆን ጥሬ እቃ አሰባስባለሁ በሚል ሰበብ ከመጠጥ ቤት ጀርባ ካለ አልቤርጎ ውስጥ ለረዥም ጊዜ ሊቆይ ይችላል በሒደቱም ከማይወጣው የገንዘብ እዳ ውስጥ ይዘፈቃል ሠዓሊው ፓይሰስም ሲነድፍ ላቅደው ታላቅ ሥዕል መነሻ የሚሆን ሐሳብ ለማግኘት በሚል ሰበብ ለቀናትና ለሳምንታት ጋራ ሸንተረሩን ሲያዳርስ ሊውል ይቾላል በዚህ መሐል ግን የቀለም ብሩሹን አዋራ ያጠልቀዋል የፓይሰሱ ሠዓሊ ምኞት ግን አንድ ቀን በገንዘብ የሚደግፈው መልእከ ሰው ማግኘት ነው ያም ላም አለኝ በሰማይ የመሆን ዕድሱ ሰፊ ይሆናል ይህችን ፓይሰስ ደግሞ እንምልከት ገቢዋ ከአጅ ወዳፍ ነው አንዱም ነገር እልተሟላሳላትም ታዲያ መቀነቷን አጥብቃ ከዚህ የኑሮ አዙሪት ለመውጣት አትነሳም ይልቁንም ቀኑን ሙሉ ቁጭ ትልና በትላንት የትዝታና በነገ የተስፋ ባህር ውስጥ ትዋኛለች ትናንት እና ነገ ውስጥ ስትባዝንም የዛሬ ቀን ሳትጠቀምበት ያልፋታል በአንደዚህ ዓይነቱ የሸንፈት አዙሪት ወጥመድ ውስጥ ፓይሰስ የሆኑ የቤት አመቤቶች አባወራዎች ተዋናዮች ደራሲዎች ሙዚቃ አቀናባሪዎች እና ደራሲያን ገብተው ሲገኙ ይችላሉ ተይሰሶች ግን ድንጋይ ፈልጠውም ብረት ቀጥቅጠውም ይኖራሉ። እንዳንዶቻትን ድራማን ራሱን እንኳን እንደ ዴራማ መመልከት ይከብደናል በምናባዊው ታሪከ ውስጥ ጣልቃ መግባት ያምረናል ከፉ ገጸባህሪን ወከሎ የሚጫወትን ተዋናይም መጉዳት እአስከመፈለግ እንደርሳለን የሀዘንና የትካዜ ብዛት በተፈጠረ ጊዜ ግን የፓይሰሶች ህይወት በእስፈሪ ቅዝት ይሞላል ቅዥታቸው እግርና እጅ የለውም ህልማቸው ግን ጠብ አይልም ስለመጪው ጊዜ በህልማቸው ያያሱ ወይም ትከሻቸው ይነግራቸዋል አንድ ነገር ይሆናል ካሱ ብዙ ጊዜ ይሆናል ፓይሰስ በዚህ አውሮፕላን ወይም በዚያ መኪና ባትሔጂ ጥሩ ነው ካለሽ እቅድሸን ብትቀይሪ ይመረጣል ፓይሰስን ይታየዋል ፓይሰስ የእድሜ ባሰፀግነትንና ከዚሁ የሚገኘውን ጥበብም የተጎናፀፈ ኮከብ ነው ፓይሰስ ከኤሪስ እስከ አኳሪየስ ኮከብ ድረስ የተከማቸ አውቀትና ጥበብ ባለቤት ነው በዞዲያከ ውስጥ ኤሪስ ልደትን ፓይሰስ ደግሞ ሞትኦ ዘሳማዊነትን ይወከላል ፖይሰስ የአስራ ሁለቱንም ኮከቦች ጥምር ባህሪ ያንፀባርቃል ይባላሰ ከነዚህ ውስጥ አስኪ ጥቂቱን እንይ ፓይሰስ የማደራጀት በጥቃቅንና ዝርዝር ጉዳዮች ላይ የማትኮር ችሎታ እለው ከመታበይ የራቀ ትሁትም ነው እኒህን ዝንባሌዎች ከቪርጎ ጋራ ይጋራቸዋል ፖይሰስ ከሊብራም የሚወስዳቸው ባህርያት አሉት እነዚህም ፍትሐዊነቱ አድልዖ አልባነቱ አና የመዝናናትና የመደሰት ልዩ ፍቅሩ ናቸው አንደ ካንሰር ኮከብ ደግኖ ቀልድ እዋቂ ቸርና አዛኝ ነው አንደ ሳጁታሪየስ ግልጽና ደግ እንደ ሊዮ ተጫዋችና ተግባቢ አንዴ ካፕሪኮርን ደግሞ ሙሉ ትኩረቱንና ጊዜውን ለተሠማራበት ዓላማ የሚያውል ነው ፓይሰስ ፍክሬ ኢትዮጵያ አብነተ ስሜ ኮርን ይተከዛል እንደ ካንሰር ይነጫነጫል እንደ ሪ እንደ ሊዮ ይደ ች አኳሪየስ ያብጠለጥሳል አንደ ኤሪስ ይጓኋኋል እንደ ጄሚናይ ይፈጥናል እንር አፉ ለል እንደ ስኮርፒዮ ደግሞ ጠልቆና ዘልቆ ይመረምራል ነ እንደ ኦር ኮከቦች ሜሚናይ ሲብራና አኳሪየስ ውይይትንና ከርከርን ዞ ክበል አንደ እሳት ኮከቦች ኤሪስ ሊዮና ሳጁታሪየስን ደግሞ ልቡ በታላላቅ ዶች ይቃጠሳል ምጡቅ ጥበብንና ጥልቅ ርህራሄን ግን ከሌሎች ኮከቦች ጋር ህመም እነዚህ የብቻው ናቸው ቾ ለዘላለም ኗሪዎች ነን ብለው ያስባሉ እርግጥ ነው ምድራዊ ህይወት እፍር ሁ። የፓይሰስ ተፈጥሮ ሰማያዊ እና መለኮታዊ ነው ምድራዊነቱ እና ቁሳዊነቱ ያጥጣል በውሀነቱ ደግሞ ሙሉ ውህዊ ነው የውሃ ኮከቦች ሦስት ናቸው ካንሰር ስኮርፒዮ አና ፓይሰስ ሸርጣኑ ካንሰር እና ጊንጡ ስኮርፒዮ በከፊል ውሀ ውስጥ በከፊል ደግሞ ምድር ላይ የሚኖሩ ፍጥረታት ናቸው ፓይሰሱ ዓሳ ግን ከውሃ ውጭ መተንፈስ አይቾልም ሙሉ በሙሉም የውሀ ፍጥረት ነው በፓይሰስ ኮከብ ወስጥ አንድ ታላቅ ምስጢር አለ ምስጢሩም እችላለሁ ብሎ ከሚያስበው በላይ ብርቱ አውቃለሁ ብሎ ከሚገምተው በላይ ደግሞ ጥበበኛ መሆኑ ነው ይህ ምስጢር ግን በውቅያኖሱ በኔፕቲዩን ተጋርዷል ጠልቆ እና ገልጦ ማየት ከቡ ባለቤት ፈንታ ነው ተዲ በ ከ። ፍካሬ ኢትዮጵያ ቃላት መቅ መጽሐፍ ቅዱስ ፍእመ ፍቅር አስከ መቃብር። ፍካሬ ኢትዮጵያ እብቶስሜ ለበደ ኮከብም በ ቁጥር ላይ የተመለከተው ቀውስ አሳት ሳጁታሪየስ ል መሪ ሄ ስያሜና የቁጥር ጥምረቱ በቀላሉ ሲገለፅ ይችላል ሐመል አሳት ሪስ ቨት ውር መሬት ቶረስ ቁጥር ገውዝ ንፋስ ጄሚናይ ቁጥር ሸርጣን ሰ ቁየር አለድ አሳት ሊዮን ቁጥር ሰንቡላ መሬት ቪርጐን ያ ሐበ ንቶስ ሊብራ ቁጥር ዐቅራብ ውሃ ስኮርፒዮ ቁጥር ቀውስ ነህ ሰጁታሪየስ ቁጥር ጀዲ መሬት ካፕሪኮርን ህ ቁጥር ደለዊ ንፋስ ፅክሪየሽ ቁጥር ሁት ውሃ ፓይሰስ ቁጥር ነው የአቆጣጠር ሕግ ሳይ ሁለት ነጥቦች ማንሳት ይቻላል በዓውደ ነገሥት ዙመለከቱት ፊደላት በግእዝ ቋንቋ ያሉት ብቻ ናቸው ለምሳሴ በአማርኛ ቋንቋ የሚኙት የላንቃ ድምፆች ሸ ቸ ኘ ዣ ጀ ጨ አልተካተቱም በዚህ ሳቢያ እዚህ ፊደሎች ግድፍ እየተባሉ ዜሮ ነጥብ እየተሰጣቸው ይታለፋሉ አሠራሩ እዚሀንም ቁጥሮች የሚያካትትበት ዘዴ ቢኖር መልካም ይመስላል ይህን ለማድረግ የ ዓውደ ነገሥት ዕውቀት መሠረቱ ሊታወቅ ይገባል ሁለተኛው ነጥብ ሞከሼ ፊደሎችን የተመለከተ ነው ሀሌታው ሀ ሐመሩ ሐ እና ብዙኃኑ ጎ ዋጋቸው ለየቅል ነው እንደዚሁም ደግሞ አሌፉ እ እና ዐይኑ ዐ ፀሐዩ ፀ እና ጳሎቱ ጸ ዋጋቸው ይለያያል ይህም የፊደላቱን አጻጻፍ ጠንቅቆ ለማያውቅ ሰው ሥራውን አስቸጋሪ ያደርገዋል አንድ ምሳሌ እንደ አለኪ ፀሐይ የተባለችን ሴት ኮከብ እናስላ የእናትዋ ስም አልማዝ ነው ፅ። ቁጥር ያለው ሰው የሳጁታሪስየስን ባህሪ ያሳያል ቁጥር ያለው ሰው ክአኳሪየስን ባሀሪ ያሳያል ቁጥር ያለው ሰው የጀሚናይንና የቪርጐን ባህሪ ያሳያል። ቁጥር ያለው ሰው የፓይሰስን ባሀሪ ያሳያል። ዘከቦች ቤት ሎጂ ላቅ ያሰ ነው የሚባልለት የኮከቦች የአብያት ስብጥር አሠራር አለ ይሀ ሄ ህዐውደ ነገሥት መጽሐፍ ውስጥ በተለይ በገጽ እና ቀርቧል ዘብ ስያሜና የገዥዎቹ ኮከቦች ይህን ይመስላል በዐውደ ነገሥት በዋናው አስትሮሎጂ ኛቤት ቤተንጉሥ ቤተስብእና ኛ ቤት ቤተንዋይ ቤተንዋይ ኛ ቤት ቤተጸጋ ቤተዘመድ ኛ ቤት ቤተዘመድ ቤተመጠለያ ኛ ቤት ቤተውሉድ ቤተውሉድ ኛቤት ቤተደዌ ቤተጤና ኛ ቤት ቤተከፍል ቤተጋብቻ ኛ ቤት ቤተሞት ቤተሞት ኛ ቤት ቤተሥልጣን ቤተጉዞ ኛ ቤት ቤተንግድ ቤተከብር ክኛቤት ቤተህብት ቤተዳጓደኛ ኛ ቤት ቤተር ቤተመከራ ሺህ የኮከቦች ቤት ገለፃ በጣም ረቀቅ ያለ የአስትሮሎጂ አሠራር ነው በዐውደ ዙት ውስጥ የተገለጸውም ይህንኑ ዕውቀት የሚያሳይ ሆኖ አስገራሚም ነው ነገር ብ ዕውቀቱ ወደዚህ መጽሐፍ ሲገለበጥ ጥንቃቄ የተደረገበት አይመስልም ብዙ ከተትና ግድፈት አለበት ዐውደ ነገሥት ከ ጀምሮ እስከ ቅርብ ጊዜም አየታተመ ያለ መጽሐፍ ነው ነገር ግን አንድም ማስተካከያ ሲደረግበት አይታይም ነ»ቀቱ በጭፍን የተቀዳ ይመስላል ስህተቶቹን እና ግድፈቶቹን የሚያስተካከል የቂም መጥፋቱ የሚያስገርም ነው ሹከቦቾ መደብ ዐው ቂ ቫሥት ሂቱን ኮከቦች በሦስትዮሽና በአራትዮሽ መድቦ አቅርቧቸዋል በተጽ ነጋ ር አላባዎች ቦኣሊቲስን በሦስት መደብ ተቀምጠዋል እነዚሀም መሪ ኤሪስ በ ካፐሪኮርንነ ቋሚ ቶረስ ሊዮ ስኮርፒዮና አኳሪየስ እና ዚሪ ቢርጐ ሳጁታሪየስና ፓይሰስነ የሚባሉት ናቸው ዓረ ኢኝችጵያ አብቸኸሜ በዐውደ ሥት በዝጽ ላይ በኛው የቋሚዖች መደብ ውስጥ ዐቅራብ ውሃ ስኮርፒዮ ተዘሎ በቦታው ሰገቡላ ቪርጐ በስህተት ተጽፏል ይህ የጥንቃቄ ጉድለት የተሳሳተ ዕውቀትን ለረዥም ጊዜ ማቆየትን ያመጣል ኮከቦችን በንፕረ ነገር ኤለመንት መመደብ ደግሞ በገጽ እና ላይ ተመልከቷል በንጥረ ነገር ምደባ አራት መደቦች አሉ ኤሪስ ሊዮና ሳጁታሪየስ እሳት። ፀሐይ ስኮርፒዮ ጁፒተር ሊብራ ጨረቃ ሲብራ ሳተርን ቶረስ ሚርኩሪ ስኮርፒዮ ዩራነስ ሊብራ ቪነስ ሊብራ ኔፕቲዩን ስኮርፒዮ ግርስ አኳሪየስ ፕሱቶ ቪርጐ በሂህ ሰንጠረዥ ላይ ሦስት ቋሚ ኮከቦች አሉ አንድ የጐደለ እጅ እለ። በዚህ ጊዜ ካገሩ ከወጣ አጥስት ዓመት ሆናታል ከሁለት ዓመት ተኩል የደብረወርቅ ቆይታ በኋላ ዋሸራ የተማረውን ቅኔ ለማለዙሆባና የቅኔ መምህር ሰመሆን ወደ ዲማ አመራ ሐሳቡ ዲማ አንድ ዓመት ከቆየ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ለማምራት ነበር። ከባለቤታቸው በ ዓመት ጥሩዓይነት ደግሞ የ ዓመት ወይዘሮ ይሆናሉ በዚህ ስሌት ሰብለ ለድ ፊታውራሪ የ ዓመት ጐልማሳ ጥሩ ዓይነት ደግ። በዛብህ ዋሸራ አንድ ዙር አምባ ደግሞ ሁለት ዓመት ቆይቷል። አሸገረው አንድ ከሆኑ ኽነትን በምድር ላይ ይመሰርተታል መመ ጫ ዘዘርዮም ሆነ የፓይሰስ ኮከብ ከሞት ጋር አንዳች ንከኪ አያጣም ለምሳሌ ያህዕም ዞር ሳይወሰድ አንድ ዓመት በፊት ወይም ከተወለደ ከአንድ ዓመት በኋላ ከቅርብ ፅዝጦድ አንድ ሰው የመሞቱ ዕድል ዘጠና እምስት በመቶ ነው አለዚያም ስኮርፒዮ በፊት ወይም ከሞተ በኋላ በቤተዘመድ ውስጥ አንድ ልጅ ይወለዳል። ከ ዓመት በኋላ። በገሀዱ ዓለም ያሉ ሰዎችን ኮከብ ለመወሰን የልደት ወር አና የልደት ቀናቸውን እንጠቀማለን ይህ ማስረጃ በሌለበት ሁኔታ ግን አንድ ሰው ክቱን ኮከቦች ገለ በጥንቃቄ ካነበበና ከመረመረ በኋላ የሱ ተፈጥሮና ባህሪ ከዬትኛው የኮከብ ገለፃ ጋር የበለጠ አእንሚሰማማና አንደሚገጥም አይቶ የራሱን ኮከብ ዓይነት ይወስናል። በምናቡ ፍካሬ ኢ ያ እብነት ስሜ ዓለም ያሱ ገፀባህርያትን ኮከብ ለማወቅም ይህንኑ ዘዴ እንጠ እስከ መቃብርን ገፀባህርያት ኮከብ ለማወቅና ለመወሰን ይሀንኑ ነው ቀማለን አኔም የፍቅር የተጠቀምኩበት ዘዴም የሰብለወንጌልን እና የሀብችሽ ይመርን ኮከብ በልቦለዱ ውስጥ እነሱ ከሚናገሩት ሴሎች ዝባህርያት ስለ እነሱ ከሚሉት እና ደራሲው ራሱ ስለ ዝባህርያቱ ከሚሰጠው ዝና ማብራሪያ ተነስቼ የፍቅር እስከ መቃብርን ዋና ዋና ዝባህርያት ኮከብ አውጥቼ ከገለጽኩ በኋላ ግን አንድ አስገራሚ ነገር አስተዋለኩ። ሀዲስ በገጽ ላይ እንዲህ ጽፈዋል መሸሻ አይናቸው የደከመ ጉልበታቸው የላመ ከሰባ ዓመት በላይ የሆናቸው ሽማግሌ መሆናቸውን ብዙ ጊዜ ይረሱታል ፊታውራሪ መሸሻን አና ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን የሚያመሳስላቸው ሴላው ነገር ዘር የመቁጠር አባዜአቸው ነው ፊታውራሪ መሸሻ እንደ ውሻ አጥንትና ደም የሚያሸቱ ሰው እንደሆኑ ጉዱ ካሳ የሚናገረው በገጽ ከ ላይ ይገኛል ጉዱ ካሳ በገጽ ላይ ደግሞ ዘራቸውን ወደ ላይ እስከ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ እና እስከ ዐፄ ልብነ ድንግል ድረስ የሚቆጥሩትን መሸሻን እንዲህ ይላቸዋል። ጉዱ ካሳ በብዙ መልኩ የአኳሪየስ ዘመን ድምፅ ነበር። ይኸ ሰው ለሀዲስ ዓለማየሁ ጉዱ ካሳ እንደ አንድ ሌላ መነሻ ሞዴል አገልግሎ ሲሆን ይችላል። ሰብሰና ካሳ ተለያይተው ከቆዩበት ከ ዓመት የሚበልጥ አይሆንምና ብዙ ጊዜ የተባለውን ጠሀ ዓመት ይዘን ካሳ ኮተው ያገሩ ሰው አጐሩን ባስለቀቀው በ ዓመሙጉ ነው ብንል ያስኬዳል ባሜ አገላለጽ ኢያሱም ጌታ ልጅ ነበር። ዝርዝሩ በፖል ሄንዝ የ መጽሐፍ በገጽ በግርጌ ማስታወሻ ቁጥር ከ ላይም ይገኛል ሰብለወንንል የሞተችው በዛብህ ከሞተ ከ ዓመት በኋላ ጉዱ ካሳ የሞተው ደግሞ ሰብለ ከሞተች ከሦስት ዓመት በኋላ ነው ቀብራቸውም አንድ ላይ ሆኗል። የፍቅር እስከ መቃብር የጊዜ በጋር ዓመት በዛብህ እናትና እባቱ በተጋቡ በኛው ዓመት መጨረሻ ተወለደ በዛብህ ዓመተ ከሞላው በኋላ ማንኩሳን ጥሎ ወጣ ዓመች በዛብህ በፍራ በዙር አምባና ሸደቭረወርኞ የበች ጊዜ ዋናው ታሪከ ዓመ ዓመች በዛቭህ ዲማ የቐፃበች ጊዜ ጓመት በዛብሀ እዲስ አበባ የቆየበትጊዜ መት ሰብሰወንጊል በምንኩስና የቆየችበት ጊዜ መዮ ጉዱ ካሳ በነሰብሰ መቃብር ቤት የኖረበች ዜ ጠቀላላው የታሪኩ ዘመን የልቦሰዱ ታሪከ ተደምሮ እስኪያልቀ ያሰው ጊዜ ፍካረ ኢችዮጵያ እብነት ስሜ ክፍል ሦስት የማንዴላ ኮከብ ፍካሬ የመለስ ኮከብ ፍካሬ ከፍል ሦስት የማንዴላ ኮከብ ፍካሬ የመለስ ኮከብ ፍካሬ ሎሎ ቷት የማንዴላ ኮከብ ሄሰን ማንዴላ ኢኢኢ ጁላይ ነ ዓም በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ከቀኑ ሰዓት ከ ደቂቃ ሳይ ነው የተወለደው ማንዴላ ለከብሩ ቀናኢና ለወገኑ ተቆርቋሪ የነበረ ግንነትን ከብልህነት ቆራጥነትን ከይቅር ባይነት ጋር አጣምሮ የያዘ የነፃነት ታጋይ የህዢ መሪ እና በጐ እድራጊ ሰው ነበር ታላቅነቱ ውስጥ ትህትና ነበር እነዚህን ባህርያቱን ከሞላ ጐደል ከዋና እና ከንኡሳን ኮከቦቹ ትንታኔ መረዳት ይቻላለዕ ከልሰን ማንዴላን የኮከብ ትንታኔ በአጫጭር ከፍሎች መድቤ እቀርባለሁ መግቢያ የማንዴላ የልደት ሰንጠረዥ ስርቀቶ ፀሐይ የፀሐይ ዋና ኮከብ የጨረቃ ኮከብ የሜርኩሪ ኮከብ የሼነስ ኮከብ የማርስ ኮከብ የጁፒተር ኮከብ የሳተርን ኮከብ የዩራነስ ኮከብ የኔፐቲዩን ኮከብ የፕሉቶ ኮከብ የማንዴላ የስርቀተ ፀሐይ ኮከቡ የማገዴላ የስርቀተ ፀሐይ ኮከቡ ሳጁታሪየስ ነው የስርቀተ ፀሐይ ኮከቡ የን ላ ሪየስ የሆነ ሰው በራስ የመተማመን ደረጃው በጣም ኮፍ ያለ ይሆናል ራሱን መፈተገና መፈተሸ ሁሊም ከባድና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ በመግባት አይችልም ግለሰቡ ጨለምተኛና በቀላሉ ተስፋ የሚቆርጥ ሲሆን ፍካ። እነዚህን ጥበቃዎች ተዋወቃቸው የከብር ዘቦቼ ናቸው ብሎ አእሳቀው ከ ፍካሬ እ አብነዮ ስሜ ታሯታ በ የምርጫ ውድድር ወቅት የምርጫ ካርድን አሞላል በተመሰከተ ሬላ በየስፍራው እየዞረ መግለጫና ማብራሪያ ይሰጥ በነበረበት ጊዜ የተፈጠረ ጋቅቱ የ ዓመት አዛውንት የነበረው ማንዴላ ለመራጮቹ አንዲህ ይል ኣ ራምፅ መስጫ ወረቀቱ ሳይ አንድ መልከ መልካምና ልጅ እግር የሆነ ሰው ኳ መሠል ታያላችሁ እሱ ላይ የ ሄ ምልክት አድርጉበት ተኛታ ቀልድ ደግሞ ዘወትር ባልና ሚስት የሆኑ ሰዎችን በሚተዋወቅበት ጊዜ ኣል የሚያደርገው ነው ሚስቲቱን እንዲህ ይላታል እኔ ምለው ባሰቤትሽን ሏ የጠየቅሽው በምን ቀን ነበር ቀልዱ በተለምይ የጋብቻ ጥያቄ የሚያቀርበው ወንዱ ስለሆነ በዚህ እውነታ ላይ የሚሳለቅ ነው ችሎታ የካንሰሮች የማስታወስ ብቃት ከሁሱም ኮከቦች ይበልጣል ፈህ ምከንያት ጥሩ የታሪከ ተማሪዎችና ደራሲዎች ይሆናሉ ማንዴላ ያገሩን ታሪከ ጋንቆቆ ያውቅ ነበር ማለፊያ ፀሐፊም ነበር በተለይ ደግሞ የተመረጡ የአፍሪካ ረቶችን ጽፎ አሳትሟል የሕጻናት ፍቅር ካንሰሮች ያላቸው የሕጻናት ፍቅር ከየቱም ኮከብ የተለየና የላቀ ነ ማንዴላ የነበረው የተሰየ የሕጻናት ፍቅርም የካንሰርነቱ ነፀብራቅ ነበር ጣዴላን ሕጻናትም ይወዱት ነበር በማንዴላ ስም የሕጻናት መርጃ አለ የደሞዙን ገኛ ለሕጻናት መርጃ ድርጅት ይሰጥ ነበር በ ካገኘው የጋ ሚሊዮን ዶላር የነብ ሽልማት ከፊሉን ለተረጂ ሕጻናት እንዲውል አድርጓል በ ጩጣሄ ላሼ ኮዮሮፎሮወክ መጽሐፉ ውሰጥም በአጠረው እትም ገጽ ላይ አንዲህ ብሷል ከመጀመሪያ ልጄ ከቴምቢ ጋ መጫወት ያስደስተኝ ነበር አጥቤውና መግቤው ተረት እያወራሁለት አስተኛዋለሁ ከሕጻናት ጋር መጫወትና ማውራት ሁልገዜም ደስ የሚለኝ ነገር ነው ውስጣዊ ሰላም እንዲኖረኝ ከሚረዱኝ ነገሮች ውስጥ ይኸ አንደኛው ነው አርበኝነት ካንሰሮች በልጆቻቸው በማህበረሰባቸውና በሀገራቸው ለመጣ እራስ ነፎች ናቸው እስከ ሞት ይዋደቃሉ ለእናታቸውና ለእናት ሀገራቸው ልዩ ፍቅር አላቸው ተወልደው ወደ አደጉበት ስፍራ ለመመለስ ይበረታሉ በነፃነት ታጋይነት ይሰማራሉ ወደር የለሽ የአላማ ጽናት ጀግንነትና ቆራፕነት አላቸው የብዙዎች ማራና ጠባቂ መሆንን ይመርጣሉ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሱ ትተህ ሠራተኞች ልጆቹ ሊባሉ የሚችሉትን ደቡብ ጥቆ ለማውጣት የታገለ የደቡብ እብነት ስሜ ካዝር የአናትነት ኮከብ በመሆኑ ማንዴላም አፍሪካውያን ከአፓርታይድ የጭሪቅ መንጋጋ ውስጥ ነ ፍረኢንኖጵያ አፍሪካውያን እናት ነበር ማለት ይቻላል አንድ ደቡብ አፍሪካዊ የማገዴላ ሞት አጓለማውታዎች አድርጐናል ያለው ይህን በቅጡ ይገልፀዋል የማንዴላ ንኡሳን ኮከቦች ጨረቃ በስኮርፒዮ ውስጥ ይህ የኮከብ አቀማመጥ ማንዴላ በከብሩ ለመጣበት ሁሉ የማይበገር እንዲሆን አድርጐታል ሜርኩሪ በሊዮ ውስጥ ይህ ኮከብ ህዝብ በተሰበሰበበት የመናር ድፍረትን የአደራጅነትና የአዛዥነት ችሎታን ያጐናጽፋል ቬነስ በጄሚናይ ውስጥ ይህ ንኡስ ኮከብ ማንዴላን ተጫዋችና ተግባቢ እንደዚሁም ደግሞ በፍቅር ቶሎ የሚወድቅ ሰው አድርጐታል በፍቅር ህይወቱም ጥቂት ውስልትና አሳይቷል የሚባል ሀሜትም አለ ማርስ በሊብራ ውስጥ ማንዴላ በሊብራ ምከንያት ለፍትሕ ተቆርቋሪ በማርስ ምከንያት ደግሞ የነፃነት ታጋይ ሆኗል ጁፒተር በካንሰር ውስጥ ይህ ኮከብ ብዙኃንን የሚንከባከብ ደግና የአዛዥነት ከሂልም ያለው እገዲሆን አድርጎታል ለድርሰትና ለንባብም ልዩ ፍቅር ያደረበት በዚህ ኮከብ ሳቢያ ነው ሳተርን በሊዮ ውስጥ የማንዴላ የመሪነት እድሉ ዋና መነሻ ይህ ኮከብ ነው ዩራነስ በአኳሪየስ ውስጥ ይህ ኮከብና አቀማመጡ አብዮተኛነትን ሰብአዊነትን እና የረዥም እድሜ ባለፀጋነትን ያጐናፅፋል ኔፐቲዩን በሊዮ ውስጥ የዚህ ንኡስ ኮከብ እና አቀማመጡ ዘና ያለ ተፈጥሮን ከመስጠቱም በሳይ የስመጥርነትን ዕድል ያጐናፅፋል ፕሉቶ በካንሰር ውስጥ ይህ ኮከብ ለሀገር ተቆርቋሪ ያደርጋል ብዙኃንን ለመምራት የሚያስቸልን ግንባርም ይሰጣል ሃነሩ ኢገዮጵያ እሽኸነት ስሜ ከቦቹ ስብጥሮች ከጁፒተር ሙሉ ግጥም ይህ ስብጥር ማገዴላን በጣም እድለኛ ተጫዋቸና ሼነስ ከጁፒተር ሙሉ ግጥም ይህ ስብጥርም ተወዳጅ ተፈጥሮን ዝነኝነትን የሥጽሑፍ አፍቃሪነትን ያላብሳል የኮከቦቹ የአብያት ምድብ ጫርኩሪ በኛው ቤት ይህ አቀማመጥ ምሁርና ፈላስፋ ያደርጋል ጣርስ በበኛው ቤት ፋናወጊው ማርስ በክኛው የማህበራዊ ህይወት ቤት ውስጥ ሲገባ ግለሰቡ ጓደኞቹን ማስተባበር አና ለአንድ ማሕበራዊ ግብ ላለው ዓላማ ማሰለፍ የሚችል ያደርገየል ግለሰቡ የህይወት ዘምን ጓደኞችንም ያፈራልረ ከኛው ቤት የሰብአዊነት ምልከትም ነው በዚህ አቀማመጥ ግለሰቡ በማህበረሰብ ላይ የሚደርስን ሰቆቃ ለማስወገድ የማይፈነቅለው ድንጋይ አይኖርም ማርስ የጦርነት ኮከብ ስለሆነ ጥረቱ የትጥቅ ትግልንም ያካትታልአ ጨረቃ በኛው ቤት በማገዴላ የልደት ሰንጠረዥ ውስጥ ጨረቃ ፍርሃት አልባውን ስኮርፒዮ ይዛ የመስዋእትነት ትእምርት በሆነው በነጋኛው የፓይሰስ ቤት ተመድባለች ይህ አቀማመጥ ማንዴላ ለሌሎች ነፃነት እስከ ሞት ድረስ መስዋእትነትን ለመከፈል ዝግጁ የሆነ ተፈጥሮ እንዲኖረው አድርጓል ማጠቃለያ በማንዴላ የልደት ሰንጠረዥ ውስጥ ከሰፈሩት አስር ኮከቦች ውስጥ ሦስት ጋን የካንሰር ኮከቦችና ሦስት የሊዮ ኮከቦች አሉ ይሀ አሰዳደር ማንዴላን ጐላ ያለ የካንሰር እና ኮላ ያለ የሊዮ ባህሪ አላብሶታል ጐላ ባለው የካንሰር ኮከብ ምከንያት አዛኝ ተንከባካቢና ትሁት ሆኗል በሊዮ ኮከብ ምከንያት ደግሞ ግርማሞገላም ለጋስና ይቅር ባይ ሆኗል እንግዲህ ከብዙ በጥቂቱ የማንዴላ የኮከብ ትንታኔ ይሆን ይመስላል ፍካሬ ኢተዮጵያ አብነት ስሜ ገዴ የመለስ ኮከብ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒሰትር እና ኮከባቸው ቶረስ አለቃው የጠቅላይ ሚኒስትሩን የልደት ሰንጠረዥ ከማየታችን በፊት የቶረስ አለቃ ምን ባህርያትን እንደሚያሳይ አንመልከት። አቶ መለስ ዜናዊ በተወሰዱበት በቀን በሰማይ ላይ በተዘረጋው የቱ ዋና ዋና የከዋክብት ስርጭት ውስጥ ከፀሐይ አንሰቶ እስከ ፕሉቶ ያለው ስብጥር ይህን ይመስሰሏ ነበር ኛ ፀሐይ ቶረስ ውሰጥ ነበረች ይህ የሰወየውን ዋኖና ባሀሪ ይገለፃለል ኛ ጨረቃ ሳጁታሪየስ ውስጥ ነበረች የዚህ ሥፍራ የሰውየውን ስሜታዊ ጉዳዮች ለማወቅ ይረዳል ሜርኩሪ ጄሚናይ ውስጥ ነበረ በዚህ አቀማመጥ የሰወየውን የንግግር ቸሎታ ናያሰን ፍካሬ ሊትዮጵያ አብነት ስሜ ሼነስ ኤሪስ ውስጥ ነበረች በዚህ አቀማመጥ የሰውየው የፍቅርና የጓደኝነት ይ በሰዎች ያለው ተቀባይነት ሊሥነፅሑፍና ሰሴሎፕ ኪነ ጥበባዊ ሥራዎች ያለው ዘሌ ወዘተ ይታወቃል ሚስ በጄሚናይ ውስጥ ነበር በዚህ የሰውየውን የኃይልና የጉልበት አጠቃቀም ጋለየት ይቻላል ጁፒተር ካገሠር ውስጥ ነበር በዚህ የሰውየው የቋንቋ ችሉታ የትምህርት አቀባበልና ፍልስፍና ይገሰጣል ሳተርን ስኮርፒዮ ውስጥ ነበር በዚህ አቀማመጥ የሰወየው የቁጥበነት ደረጃ ለህይወት ያለው ትግልና የርሀራሄ መጠኑን ይመሰከኪቷል ዩራነስ ካንሠር ውስጥ ነበር ዩራነስ የለውጥ እና የነውጥ ተምሳሴት በመሆኑ ይህ አቀማመጥ የሰውየውን የተለየ አመለካከት እና ወጥነት ብሎም የነገር አያዝንን ያሳየናል ኛ ነፐቲዩን ሊብራ ውስጥ ነበር በዚህ አቀማመጥ የሰውየውን ብሎም የትውልዱን ምናባዊነተና የሳይኪከ ዝንባሴ እናውቃለሰን ህኞ ፐሉቶ ሊዮ ውስጥ ነበር በዚህ አቀማመጥ የሰውየውን ብሎም የቪያን ዘመን ትውልድ የለውጥ እና የሥልጣን ፈላጊነት ደረጃ መለየት ይቻለናለ ዝርዝሩ እንደሚከተለው ይቀርባል የልደት ኮከብ ሰንጠረዥ ዝርዝር ጨረቃ በሳጁታሪየስ ስቶ መለስ በተወለዱ ጊዜ ጨረቃ ሳጁታሪየስ ከተባለው ስብስበ ውስጥ ነበረት በትውሷድ ሰንጠረዣቸው ውስጥ ጨረቃ ከሳጁታሪየስ ውስጥ የምትሆንሳቸው ሰዎች ከተገዳዳሪና ከተፈታታኝ ሁኔታዎች ጋር መጋፈጥን ይወዱታል ይህም ዋናው የሳጁታሪየስ ባሀሪ ነው እነዚህ ሰዎቸ ጀብደኞች ናቸው ምላሻቸው ቀናና በተሰፋ የተሞላ ሆኖ አዎንታዊ ነው ዝርዝር ጉዳዮቸ ላይ ጎበዝ አይደሉም ሴሎች ቸው ጊዜም ችሳ ይሉታል ት ው ሳጁታሪየስ ውስጥ የምትሆንላቸው ሰዎች አካላዊና መንፈሳዊ ምሮአዊ እድገት እና እመርታ ከውስጥ ይፈነቅላቸዋል እነዚህ ሰዎች የትራፊከ ጠብቀው መን ለማቋረጥ ተእግስት የላቸውም ምሁራዊ እብነዮ ሰ አድማሳቸውን በማስፋት ይመካሉ ነገር ግን ከሚያወቁት እና ከሚረዱት በላይ ሆነው ይታያሉ ለሰውም ይመስለዋል በተሰፈኝነት እና በተሰፋ የተሞሉ ናቸው ጉራ ነፍ ነው። ምንም እንኳን የዋናው ኮከብ የቶረስ አቀማመጥ የጨጓራን መፍጨት አሸዋም እገኳ ቢሆን ቢያበረታታም የጨረቃ ሳጁታሪየስ ውስጥ መሆን ሰዎቹን ቅባትና ቅመም የበዛበት ምግብ ስለሚያስወድዳቸው የጉበት ህመም ሲጠናወታቸው ይቸላል ሳጁታሪየስ ግማሽ ፈረስና ግማሸ ሰው የሆነ በየአደባባዩ ያለሀፍረትና ያለፍርሃት የመጣላትን ሁሉ አንደልቡ እየተናገረ ባለጋራዎቹን የሚያሸማቅቅ የሚያሳፍርና የሚረታ ኮከብ ነው በዚህም ምከንያት ጨረቃው ከቀውስ እሳት ከምችት ውስጥ የሆነትለት ሰው ተሟግቶና ተከራክሮ መርታት ገንዘቡ ይሆናል ሜርኩሪ በጄሚናይ ውሰጥ የሜርኩሪ ግዛት ጭንቅላት ነው ከሜርኩሪ አቀማመጥ የአንድ ሰው የእእምሮ አሰራር እና የውሳኔ ፍጥነት ብሎም ከሴሎች ጋር ያለው የመግባባት ደረጃ ይታወቃል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተወሰዱ ጊዜ ሜርኩሪ የተባለው ፕላኔት አቅጣጫው ጄሚናይ በተባለ የከዋከብት ስብስብ ውስጥ ነበር በዚህ ምከንያት ምን ባህሪ በተጨጣማሪ ይኖራቸዋል። ሜርኩሪ ፕላኔት የጄሚናይ ኮከብ ገዥ ነው በዚሀም ምከንያት የእቶ መለስ ሜርኩሪ ጄሚናይ ውስጥ መሆን ልዩ ትርጉምና ሃይል ይኖረዋል ሜርኩሪ የኮሚኒኬሽን አምላከ በመሆኑ ምከንያት የዚህ አቀማመጥ ያለው ሰው ሀሳቦቹን እና አመለካኮቶቹን ለሌሎች ለማጋራት ግድ ይለዋል ይህ ሰው መደመጥን ይራበዋል በሱቅ ሰልና ላይም ሆነ በአደባባይ ከርከርና ሙግት መሰማትን ይሻል እንዲህ እይነት አቀማመጥ ያላቸው ሰዎች በፍጥነት ማሰብ ገንዘባቸው ነው በእንድ ጊዜ ከእገድ በላይ በሆነ ጉዳይም ይሰማራሉ እዚህ ጋ በስልክ ከሰው እየተነጋ ኢትዮጵያ እ ደግሞ እያወሩ መፃፍ ይቸላሉ ለየ ርእስ ባለው ጉዳይ ላይ ይትላሉ እዚህ ላይ የጠ የነለትሩን ብዙ ጉዳዮችን ባንዴ መያዝ መቻልና ላቅ ያለ የቋገቋ ችሎታቸውን ተውሷል አዚህ ሰዎች በፍጥነት ይወስናሉ በዚያ ግን ላይፀኑ ይቸላሉ ብዙ ጊዜም ያሉትን ሪከዳሉ ይኹ አይገርምም ሜርኩሪ ወይም ባዙቃ የተባለው ፕላኔት አይነተኛ ባህሪ ከእንዱ ወዳንዱ መዝለል ሲያዙ እንደ ጦጣ መሸምጠጥ ነው እኒህ ሰዎች ፀፍ ካራቴ ይሆንላቸዋል በነገራችን ላይ የመንግስቱ ሃይለማርያም ዋናው ኮከብ ጀሚናይ መሆኑን ልብ ይሏል ዝርዝር አውነታዎች እነዚህን ሰዎች አይመቿቸውም በፈተናም ላይ እውነታዎችን ለቅመው ከማስቀመጥ ይልቅ የተራዘመ አስተያየታቸውንና አመለካከታቸውን መፃፍ ይቀናቸዋል ሰሽያጭ ሥራ ብልጥ ናቸው ቀርፋፋን ሰው አይታገሱም ፍየል አመጣሁ ብለው ከነብር የሚያመልጡ በምላሳቸው ጤፍ የሚቆሉ አይነቶችም ናቸው። ረጋ ያለውና ረዥም ተጓዝ ቶረስ በጄሚናይ ፈጣንነት ይታገዛል ግትርነቱ ይለዝባል ድግግሞሽና እሰልቺነት የበዛበትን ሥራ መውደዱ እንዳለም ሆኖ እንዲህ እይነት ሰው በባም ችከ ወደሚል ተግባር አይሰማራም ሜርኩሪ ውስጥ ያለው ጄሚናይ የቶረስን የነላማ ጽናትና ውሳኔ ሳይጎዳ ሰውየው ከአዳዲስ ነገሮች ጋር እንዲተዋወቅና ለውጥን በሀይወቱ ውስጥ እንዲለማመድ ይረዳዋል ሰውየው ከወግ አጥባቂነት ይልቅ አመለካከቱን በየጊዜው የሚያዘምን ይሆናል ከጊዜም ጋ እስተሳሰቡን እየገመገመና አደሰ ይሔዳል መሰረቱ ቶረስ በመሆኑ ምከንያትም የግልብነት ጣጣ አይከሰትበትም ወይም ይቀንስለታል ሺነነ በኢሪስ ውስጥ ነፃው በተወለዱ ጊዜ ሺ ት አቅጣጫዋ አሪስ በተባለው ጊዜ ቬነስ የተባለቸው ፕላኔ ሺዋከብት ከምችት ውስጥ ነበር ቬነስ ከሌሎች ሰዎች በማሀበራዊም ሆነ በአየሚ አዳይ በሚኖረን ግንኙነት ላይ የምትጥለው አሻራ አላት ለገንዘብና የሚኖረን ለተያይ እና ዝንባሌም የቬነስ ጉዳይ ነው አብነት ስሜ በአጠቃላይ ሲታይ ቬነስ በኤሪስ ውስጥ የሆነቸሰት ምንም አይነት ዋና ኮከብ ያለው ሰው በጣም ሰሜታዊና በፍቅርም ቶሎ የሚወድቅ ይሆናል ስሜቱንም አይደብቅም ከተቃራኒ ፆታ ጋር ለሚሆን የሥጋ ፍላጎቱ ከአማካይ በላይ ሲሆን ተባባሪ አና ተግባቢ ላልሆነች የትዳር ጓደኛ ትእግስት አይኖረውም የኤሪስ ራስ ወዳድነት እያለፈ ቢገለጥም ይህ ሰው ላፈቀረው ሰው ደግ እና ለጋስ ነው ፎልፏላና ጉልበታም የሥራ ባልደረባም ይወጣዋፍል ገንዘብ ለማግኘት ይጥራል ገንዘብ እየገባ ቢወጣም ይህ ሰው ሁሌም ጠቃሚ የሆነ ሁለተኛ የገንዘብ ምንጭ አለው በተለየ ሲታይ ደግሞ ዋና ኮከቡ ቶረስ ለሆነ ሰው ቬነስ በኤሪስ ውስጥ ስትገኝ ሰውየውን በጣም ስሜታዊና ሃይሰኛ ታደርገዋለች ይህም ገንፍሎ እየወጣ ችፒ ሊፈጥር ይችላል የቶረስ ስግብግብነት የያዘውን አለመልቀቅ እና የኤሪስ ራስ ወዳድነት ተዳምረው ችግሩን ያባብሱታለ ይህ እንከን ከጓደኞችም ጋር አሲሴመስማማትን ይፈጥራል ለነገሮች ያላቸው ምላሽ ሁሉ ገደቡን የጣሰ ስሜታዊነትና ሃይል ይንፀባረቅበታል ገንዘብን ያውቁበታል የቅንጦት ውዴታቸው ግን በብዙው ያከስራቸዋል ማርስ በጄሚናይ ውስጥ በእንድ ሰው የትውልድ ሰንጠረዥ ውስጥ ማርስ የተባለው ፕላኔት ጄሚናይ ከተባለው የከዋክብት ከምችት ውስጥ መገኘት ለአካሳዊ ጤና ገደብ ስሰሆነ መልካም አይደለም የሚሉ አሉ የኮከቡ ባለቤት አንድ አይነት የስፖርት እይነት የግድ ማዘውተር አለበት ነገር ግን ይህ አቀማመጥ ያላቸው ሰዎቸ አንዳቾቸ አይነት አእምሮአዊ ሥራ እና ፈታኝ ሁኔታ ከሌለበት ባዶ ስፖርት ብዙም አይሳቡም ብዙ የስፖርት እይነቶችን ይሞከራሉ ነገር ግን ሁሉም አሰልቺ ይሆኑባቸዋል የግድ ግን የእካል ብቃት እንቅስቃሴ ያስፈልጋቸዋለ አንድ የሚወዱት ስፖርት መኖር አለበት እንዲያ ካልሆነ ግን ሰውየው ቁንጥንጥ እና ቅብጥብጥ ይሆናል መነጫነጭና ሌሎችን ማመናጨቅ ብሎም አመለኛ መሆን ይከተላል ዳፋው ለሴሎች ብቻ ሳይሆን ለሰውየውም ይተርፈዋል ራሱን መውቀስና ራሱን መጉዳት ይጀምራል ጉልበቱን ሐሳብን አሰራርንና አቅጣጫን በመቀየር ብቻ ያባከነዋል ይህ ሰው ባተሌ ነው አርፎ መቀመጥና መዝናናት አይሆንሰትም ተሰዋዋፍና ስልቹም ነው ስለዚህ ቀን ባይምሮ ሥራ ሲጠመድ ከዋለ እመሻሸ ላይ የጉልበት ሥራ ይሥራ ለስልቹነቱ ደግሞ ሙያ ይቀያይር የመቀየሩ መጠን ግን ገደብ ሊኖረው ይገባል ፍካሬ ኢተዮጵያ እብትየሽና ዘንዱና አጆቹ ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው በእትከልት ስፍ ራና በጓዳ ውስጥ የሚሰራው ሥራ ካሰ ጓንት ያጥልቅ ስለታም ነገሮችንና የጋሉ አቃዎችን ሲይዝ በጣም ይጠንቱ ጁፒተር ትልቁ ፕላኔት ነው ከአካላዊና ከምሁራዊ መስፋፋት ጋር ይጣመራል እውቀት ግብይታችን እሱን ይመለከተዋል የፍልስ ፍናዊ ርእዮታችን ቀራጭ ነው የዱፒተር በካንሰር ውስጥ መሆን መልካም ገድ ነው ይህን ያሰው ሰው ደግ አዛኝ እና የሌሎችን ችግር መረዳት የሚችል ነው በልደት ሠንጠረዣቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁፒተር በካንሰር ውስጥ ይገኛል በካንሰር ኮከብ ውስጥ ያለ የተንከባካቢነት የቸርነት እና የአናትነት ደመነፍስ በጁፒተር ውስጥ ይገገናል ለብዙሃን እና ለግለሰቦችም ጭምር ይተገበራል አነዚህ ሰዖቶ ብዙሃንን ከስቃይ ሰመገላገል ሐሳብና ገንዘብን ይለግሳሉ የካገር ተለዋዋጭነት በነዚህ ሰዎች ላይ በአመለካከት ዋላይነት ይገለጣል በሃይማናት ወይም በተወሰነ እምነት ላይ የአቅጣጫ ለውጥ ሊከሰት ይችቸላል ምናባዊነት እዚህ በጠቃሚ መልኩ ይገለጣል በሥነ ጽሑፍ ወይም በሳይንሳዊ ፈጠራ አስተዋዕኦ ሊያደርጉ ይችላሉ ካንሠር በጁፒተር ውስጥ ያላቸው ሰዎች ለቤተሰባቸው መልካምና በልጆቻቸውም ላይ ሚዛናዊ ይሆናሉ ቤታቸው በመጻሕፍት የተሞላ ሲሆን ይቸሳላል ልጆቻቸው የሁቃቄና ምናባዊ እንዲሆኑም ማበረታቻ ይሰጣሉ ተፈጥሮአዊ ቆቅነት የካንሰር ባሀሪ ሲሆን እዚ ግሞ የማለፊያ ነጋዴነት አንድምታ አለው ስኮርፒዮ በሳተርን ውስጥ ሳተርን የሠልጣን ተምሳሌት ነው ከውስጣችን ያለ የአባታቸን ስብእና ሓርን የማያዋጣንን አታድርጉ የሚያዋጣንን ደግሞ አድርጉ ይለናል በሥልጣን ስኮርገዮ በሳተርን ውስጥ ሲሆን ያንን ሰው ነገር የሚበላ አይነትና አስፈሪ ኖው ይህ ሰው ለተነሳበት ዓላማ ቆራጥ ሲሆን ሃይሉን ሁሉም ለዚያ ያውለዋል ቀና ብልጥ እና አኔ ነኝ ያለ የንግድ ሰው ይወጣዋል በትላልቅ ንግዶችና በእለም የግዘብ ዝውውር ውስጥ ሊሰማራ ይችላል አብነት። ስዳል አምስት ዋና ዋና የዲግሪ ልኬቶች ኦሉ ኛው ዜሮ ዲግሪ ኮንጃንክሸን ወይም ሙሱ ግጥም ይባላል ይህ ኮከቦች ሲመሳሰሉ ይከሰታል ብዙውን ጊዜ የጥሩ ገድ አመላካች ነው ሰምሳሌ ኤሪስ ከኤሪስ ቶረስ ከቶረስ ጄሚናይ ከጄሚናይ ካንሰር ከካንሰር ሙሉ ግጥም ናቸው ኛው ዲግሪ ሴከስታይል ወይም ኩርማን ግጥም ይሰኛል ይህ ሀብር ቴሟከሰተው አንዱ ኮከብ ከሌላው በሁለት ቤት ዲግሪ ርቆ ሲገኝ ነው ይህ ህብር አነስተኛም ቢሆን በጎ ገድን ያመለከታል በኩርማን የሚገጥሙ ኮከቦች የሚከተሉት ናቸው ኤሪስ ከጄሚናይ ሊዮ ከሲብራ ሳጁታሪየስ ከአኳሪየሰ ኤሪስ ከአኳሪየስ ሊዮ ከጄሚናይ ሳጁታሪየስ ከሊብራ ቶረስ ከካንሰር ቪርጐ ከስኮርፒዮ ካፐሪኮርን ከፓይሰስ ቶረስ ከፓይሰስ ሺርጐ ከካንሰር ካፐሪኮርን ከሰኮርፒዮ ጄፓናይ ከኤሪስ ሊብራ ከሳጁታሪየስ አኳሪየስ ከኤሪስ ጄሟናይ ከሊዮ ሊብራ ከሊዮ አኳሪየስ ከሳጅታሪየስ ካገሰር ከቪሺርጐ ስኮርፒዮ ከካፕሪኮርን ፓይሰስ ከቶረስ ካንሰር ከቶረስ ስኮርፒዮ ከቪርጐ ፓይሰስ ከካፐሪኮርን ኛው ዲግሪ ትራይን ወይም ወላንሳ ግጥም ይባላል የዚህ ህብር መከሰትም ከሙሱ ግጥም አነስ ያለ ነገር ግን ከኩርማን ግጥም በበሰጠ መልካም ነገርን ወይም ስምረትን ያመለከታል ወላንሳ ግጥም የሆኑ ኮከቦች ቀጣዮቹ ናቸው ኤሪስ ሲዮ ሳጁታሪየስ እሳቶች ቶረስ ቪርጎ ካፕሪኮርን መሬቶች ጄሚናይሲብራ አኳሪየስ ነፋሶች » ካንሰር ስኮርፒዮ ፓይሰስ ውሃዎች ኛው ዲግሪ ስኩዌር ወይም አፍን ተቃርኖ ይሰኛል ይህ ህብር አንዱ ኮከብ ከሌላው በሦስት ቤት ርቆ ሲገኝ ይከሰታል ከጥቂት ሁኔታዎች በስተቀር ተፈላጊ ወይም ተወዳጅ ያልሆኑ ባህሪዎችን ያሣያል የህይወት መሰናከልና ፈተና ነው ቀጥሎ ያሉት ኮከቦች በአፍን ይቃረናሉ ኤሪስ ካንሰር ሊብራ ካፕሪኮርን መሪ ኮከቦ ቶረስሊዮ ስኮርፒዮ አኳሪየስ ቋሚ ኮከቦኾን ጄሚናይ ቪርጐ ሳጁታሪየስ ፓይሰስ ጆሪ ኮከቦችን ፃክሬ ኢትዮጵያ አብትስሜ ሊዮ ከቶረስ ሳጁታሪየስ ከፓይሰስ ሌ ሊዮ ቪርጐ ከጄሚናይ ካፕሪኮርን ከኤሪስ ዘ ከአኳሪየስ ቪርጐ ከሳጁታሪየስ አኳሪየስ ከቶረስ ናይ ከሺርጐ ሊብራ ከካንሰር አኳሪየስ ከስኮርፒዮ አማ ፓይሰስ ሊብራ ከካፕሪኮርን ፓይሰስ ከጄሚናይ ጄና ስ ስኮርፒዮ ከሊዮ ፓይሰስ ከሳጁታሪየስ ካንሰር ኮሊብራ ስኮርፒዮ ከአኳሪየስ ከንፍር ሳጁታሪየስ ከሺርጐ ቋው ድግሪ አፖዚሽን ወይም ሙሉ ተቃርኖ ይሰናኛል ይህ አንድ ኮከብ ከሌላው በስድስት ቤት ርቆ ሲገኝ ይከሠታል ሕብሩ ከእፍን ተቃርኖ በላይ አስጨናቂና ፈታኝ ነው በአብዛኛው መከራና ውድቀትን ይጋባዛል ቀጥሎ ያሉት ሙሉ ተቃርኖ ያላቸው ኮከቦች ናቸው « ኤሪስ እና ሊብራ ካገሠር እና ካፕሪኮርን ቶረስ እና ስኮርፒዮ « ሊዮ እና አኳሪየስ « ጄሚናይ እና ሳጁታሪየስ ቆ ቪርጎእና ፓይሰስ ሐ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የልደት ሰንጠረዥ በዚህ መሰረት የአቶ መለስ ዜናዊ የለደት ኮከብ ስብጥርና ህብር ቀፕሎ እንደተመለከተው አንድ በእንድ ሊዘረዘርና ሊተነተን ይችላል አውነታውን ራስዎ እያስተያዩ እንዲያነቡ ተጋብዘዋል ፀሐይ ከሊሎች ጋር ያላት ስብጥር ፀሐይ ከጁፒተር ፌስ ውስጥ የነበረቸው ፀሐይ ካንሰር ውስጥ ከነበረው ጁፒተር ጋር በኩርማን ቪ ለች ፀሐይ መሪ ስትሆን ጁፒተር ጥበብን ሕግንና ሥልጣንን ይወክከላል ህ የተሻለ የአቅጣጫ ሀብር ለማግኘት ያዳግታል የዚህ ህብር ባለቤት በሙያው የ ደረጃ መድረሱን እጅግ በጣም አርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል መሪ ሆነው ሲሁኑ ሬ ሰዎቸ ይኸን የአቅጣጫ ህብር ይኖራቸዋል እኒህ ሰዎች ቅንና አውነተኛ ከዚ ለበታቾቻቸው ደግሞ አዛኝና ደጋፊዎች ናቸው በሲቪል ሰርቪስ ካሉ ለታላቅ ይበቃሉ ሳይንቲስቶች ከሆኑ ደግሞ የኖቤል ሽልማት አሸናፊነት ድረስ ሉ ይህ አውነታ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በደንብ ሳይገልፅ አይቀርም ፍና እብነት ስጌ እኒህ ሰዎች ሀብታምም ይሁኑ ደሃ ገንዘብን በፈለጉ ጊዜ ያገኙታል ቼዝ እና ሥነ ጽሑፍን ይወዳሱሉ የሕግ የእሳታሚነትና የአስተማሪነት የሙያ ዝንባሌም ይኖራቸዋል ፀሐይ ከሳተርን እዚህ ቶረስ ውስጥ ያለቸው ፀሐይ ስኮርፒዮ ውሰጥ ከሚገኘው ሳተርን ጋር ሙሉ በሙሉ ትቃረናለች ይህ የሰውየውን ህይወት በመከራ ይሞላዋል የእቅድ መኮላሸትና የገንዘብ ማጣት ችግር ይገጥመዋል በተለይ የልጅነት ዘመኑ በውጣ ውረድ ይሞሳል እድሉ የጠመመና ታላላቆቹም የማይረዱት ይሆናል ጠንካራ ሰው ግን ይህን በድል ይወጣዋል። ፀሐይ ከዩራነስ ቶረስ ውስጥ ያለቸው ፀሐይ ካንሰር ውስጥ ካለው ዩራነሰ ጋር በኩርማን ትገጥማለች ዩራነስ የአዳዲስ ሐሳቦች አመንጭነት የተራማጅነት እና የገስጋሸነት ምልከት ነው ከፀሐይ ጋር መልካም የአቅጣጫ ህብር ሲኖረው በግልፅ የሚያስብ እና ንቁ የሆነ አእምሮን ብሎም አምራችና ፈጣሪ የሆነን ስብእና ይፈጥራል ኢንጅነሮች ሳይንቲስቶች ፀሐፊዎች በተለይ የሳይንስ ልቦሴድ የወንጀል ምርመራ እና የእዲስ አይነት የጽሑፍ ስልት ደራሲዎች አና አዲስ የሆነን ሰልት የሚከተሱ ሰዓሊዎች ይሀን የአቅጣጫ ህብር አላቸው ሁሉም የወጥ ኦሪጂናል ሥራ ባለቤቶች ይሆናሉ የለቶ መለስ አላቸው የሚባለውን ጥልቅ የድርሰት ሥራ ፍቅር እዚህ ያስተውሷል ፀሐይ ከፕሱቶ ቶረስ ውስጥ ያለቸው የእቶ መለስ ፀሐይ ሊዮ ውስጥ ከነበረው ፕሉቶ ጋር በእፍን ትቃረናለች ይህ ህብር ጎጂ ሲሆን የህብሩን ባለቤት ከሌሎች በተለይ ከጓደኞቹና ከፍቅረኛው ጋር ዘና ብሎ ሐሳብ እንዳይቀያየርና በችግሮች ላይ እንዳይወያይ ሳንካ ሲሆንበት ይቸላል ይህ ቸግር በልጅነት ወራት ካልተፈታ ወደ ጉልምስናም ይዘልቃል ፈታ እና ዘና ብሎ መነጋገር አላመቻሱ በእእምሮ ላይ የሥነልቦና ጫና በአካል ላይ ደግሞ የሆድ ድርቀትን ያስከትላል ነገር ግን ከላይ የተጠቀሰው ቸግር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የማይጎላ የሚሆንበት ምከንያት አለ ይኸውም ጥሩ የጄሚናይ ጫና መኖሩ ነው ጄሚናይ የንግግርና የተግባቦት ኮከብ በመሆኑና በአቶ መለስም የልደት ሰንጠረዥ ላይ በሁለት ስትራቴጂክ ስለሚገኝ ችግሩን ይቀርፈዋል በሌላም በኩል የሼነስ ከጨረቃ ጋር ትራይን ፍካሬ ኢተዮጵያ አብነት ሰሜ ዎ መሥራት ሰውየው ዘና ያሉና ቀና ዝንባሌ ያላቸው ሰው አንዲሆኑ ። ዛጥም መ ጋርያላት ስብጥር ፀወ ሪታ ማት መጩለስ ዜናዊ የልደት ሰንጠረዥ ውስጥ ሳጁታሪየስ ውስጥ ያለቸው ጨረቃ ውስጥ ከሚገኘው ሜርኩሪ ጋር ሙሉ በሙሉ ተቃርኖ ትፈጥሪለች በዚህ ሐሆት የዚህ ሀብር ባለቤት ለማንኛውም ተፈታታኝ ሁኔታና አስተያየት ቁርጥ ያላ ሽ የሚሰጥ ይሆናል ምላሹም ስለታም ነው አሉባልታና ሐሜትን ወዳጅ እና ዘ ሲሆን ይቸሳል በዚህም ተዕአኖ የአእምሮው ብቃት ከፍ ያለና ፍርዱና ዘተዞቱ የተስተካከለ ይሆናል በአነጋገሩ ግን አልፎ አልፎ መሸንቆጡ እና ጣቋጠጡ አይቀርም ጨረቃ ከቬነስ ጨረቃ ውስጡ ሳጁታሪየስ ከቬነሱ ኤሪስ ጋር ትራይን ወላንሳ ግጥም ይፈጥራሉ ይሀ መልካም ህብር ነው ባለቤቱን ተወዳጅና ዝነኛ ያደርጋቸዋል በበጎ ሲሆን ማዘዝ በከፉ ጎኑ ከሆነ ደግሞ ሰዎችን መጋለብ ያስቸላቸዋል አቶ መለስን ሕዝቡ ቢየሹም እንኳ እንወዳቸዋለን የሚለው ለዚሀ ሳይሆን አይቀርም ጨረቃ ከማርስ ጨረቃ ውስጡ ሳጁታሪየስ ከማርስ ውስጡ ጄሚናይ ኦፖዚሽን ወይም ሙሉ ተጂኗኖ ይፈጥራሉ ይህ በጎ አይደለም ስሜታዊነትን ያነግሳል ደሀን ሀብር ያለው ሰው የፊቱን ባያይ ይዘላል ዘለፋ የሚያበዛና አምባገነናዊነት ሚታይበት ይሆናል ሆኖም ግን ጀግና ነው ጉራና ብኩንነትም ሲታዩበት ቾሉ እንዲህ አይነቱ ሰው የተቻኮለ እርምጃን ከመውሰድ ሊገታ ይዝባል አቶ ን ቶረስ ዋና ኮከባቸው ትእግስተኛ ስለሚያደርጋቸው ይህ ችግር ላይጎላ ፍታ ከን የ ጊን ውስጡ ሳጁታሪየስ ከኔፐቲዩኑ ሊብራ ጋር ሴከስታይል ጡርማን ግጥም ሐል ይህ ህብር የሙዚቃና የትወዐናን ከሂል ያሳብሳል ምናባዊ ብሎም የውበት ርጋል አፍቃሪ ያደርጋል ወደ ብዙ ሀገር የመጻዝ ፍቅርንም ያሳድራል በዚህ ስብጥር አንዳገዴ የሳይኪከነት ችሎታም ይከሰታል ይህ ህብር በብዙዎቹ ሰብአሰገሎች አስትሮሎጀርስ የልደት ሰንጠረዥ ላይ ታይቷል እንግዲህ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአስትሮሎጂን ጥበብ ለመማር ጊዜ ያገኙ ይሆን። ሳት እቅም ይለወጣለ የበየላይ ሚኒስትሩን አሸሟጣጭነት ቁጡነትና አይበገሬነት ከዚህ ስብጥር ጋር ያሥላከቷል ግርኩሪ ከኔፐቲቶን ዚህ ስብጥር የሜርኩሪው ጄሚናይ ከኔፐቲዩኑ ሊብራ ጋር ወላንሳ ግጥም ትራይክ ይመሰርታል ይህ ስብጥር የኮከቡን ባለቤት ደግ ኩሩ እና ነገሮች ቶሎ የሚሰሙት ስት ያደርገዋል ሴላው ሰው የሚያስበውን አስቀድመው በደመነፍሳቸው ያውቃሉ በዚሀም ምከንያት ለምትሀታዊ ሳይንስ ዝንባሴ ሊኖራቸው ይቸላል ሜርኩሪ ከፕሉቶ ኮሜርኩሪው ጄሚናይ ከፕሉቶው ሊዮ በኩርማን ይገጥማል እንዲህ ሲሆን የስብጥሩ ባለቤት ጋር ላይ ላዩን ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይ አይኖርም አንዴ የፍላጎቱ ከብሪት ይግር አንጂ ከዚህ በኋላ በጥልቀት የማይመረመር የእውቀት ዘርፍ አይኖርም ይህ ሰው በቀላሉ መርምሮ ማወቅን የተካነ ነው ጠቅላይ ሚኒሰትሩ ለንባብ አላቸው የሚባለው ከአምልኮ የተቃረበ ፍቅር ለዚህ ጥልቅ ምርመራ ሳይሆን ይቀራል ጻዲ ሼነስ ከሌሎች ጋ ያለው ስብጥር ቬክ ከማርስ ቪነሱ ኤሪስ ከማርሱ ጄሚናይ ጋር የኩርማን ግጥምን ሴክስታይል ይፈጥራል የስብጥሩን ባለቤት ብርቱ አፍቃሪና በማህበራዊ ኑሮው ልበ ትልቅ ያደርገሃል ወየው ዝነኛ ይሆናል ጓደኞቹም ይደግፉታል ንግድ ገንዘቡ ነው ግና በጣም ቸር ይሆናል እንጂ ቪነስ ከጁፒተር ካፍ ኤሪስ ከጁፒተሩ ካንሰር ጋር እፍን ተቃርኖ ስኩየር ይመሰርታል ይህ ያን ር ባይሆን ግዴለሽነት በመጠጥ በትዳር እና በንግድ ላይ አንዲያጠላ ል በ ሴሎች ጠንካራ ስብጥሮችም ሲሰዝብ ይችላል ሙ አብነት ስሜ ቬነስ ከዩራነስ የቬነሱ ኤሪስ ከዩራነሱ ካንሰር እንደ ላይኛው አይነት ሙሉ ተቃርኖ ይፈጥራል ይህ የተጨናነቀ እና የታመቀ ስሜትን በባለቤቱ ሳይ ይፈጥራል ይህን በእወንታዊ መልኩ ማውጣትና መግሰፅ ይጠቅማልፁ ለምሳሌ በፈጠራ ሥራና ተደርጎ በማይታወቅ ወጥ ጉዳይ ላይ ስብጥሩ ሰውየውን ለግል ነፃነቱ አበክሮ የሚታገል ያደርገዋል ሁሌም ነፃ መሆን ይፈልጋል ቬነስ ከኔፐቲዩን እዚህ የቬነሱ ኤሪስ ከኔፕቲዩኑ ሲብራ ጋር ሙሱ ተቃርኖ አፖዚሸን ይፈጥራሱ ይህ የመልካም ነገር መግለጫ የሆነ ስብጥር አይደለም ሰውየውን ቁገጥገጥ እና አረፍት አልባ ያደርገዋል ሌሎች ስብጥሮች ካላረጋጉት በስተቀር በእንድ ተግባር ሰከኖ አይቆይም ተስፋን አንደ ተመላ ከእንዱ ወዳንዱ ይዞራል ስሜታዊነት ያጠቃዋል አስተማማኝ ጓደኞችም እንዳይመሰርት ይህ ስብጥር ሲገታው ይቸላል የሕዝብን ትኩረት የሚስቡ ስህተቶችንም ሲፈፅም ይገፋፋ ይሆናል ይህ ግን በሌሎች ጠንካራ ስብጥሮች የሚሻር ይመስላል ቬነስ ከፕሉቶ ኤሪስ ከቬነስ ሊዮ ከፕሉቶ ሆነው ኩርማን ግጥም ይሰራሱ ታሳቅ የሆነ ስሜታዊ ሙላት እለ ይህም መገለጫ ይፈልጋል ስብጥሩ ግለሰቡን እንደማግኔት የሚስብ ተፈጥሮን ያላብሰዋል ማርስ ከሌሎች ጋር ያለው ስብጥር ማርስ ከኔፕቲዩን ጄሚናይ ከማርስ። ከሰዎች ጋር የሚያገናኝ ሥራ ገንዘቡ ነው ፍርድ አዋቂ እና የነገርን አር ለና ቀኝ ተመልካች ይሆናል ማዳመጥ ይቸላል ስሱ ነው ስምምነት ማፍጠር ሲል ረዥም መንገድ ይጓዛል በዝኡሥ መጀናም ቬነስ ከሳተርን ቬነስ ከሳተርን ኩዊንከኒከስ የተባሰ ባለ ዲግሪ ስብጥር ይፈጥራል ይህ ስብጥር በጠቅላይ ሚኒስትሩ የልደት ሰንጠረዥ ውስጥ ተከስቷል ስብጥሩ ለሙያዊ ግንኙነቶች ከፍ ያለ ኃሳፊነት እንዲሰማ ያደርጋል አምነት አና መረጋጋት ታላቅ ዋጋ ይሰጣቸዋል ስብጥሩን ያለው ሰው ከሕዝብ በሚያገናኝ ሥራ ላይ መደበኛ በሆነ ባህሪም ቢሆን ወዳጃዊ አቀራረብ ይኖረዋል የሥራ ደህንነት እና ጠንካራ ኢኮኖሚ አስፈላጊው ይሆናሉ ሌሎች ነገሮች አንዳሉ ሆነው በገንዘብ አያያዝ ጠንቃቃ ነው ይህ ስጦታ ከባንከ እና ከኢንቨስትመንት ሥራ ጋር ሊያጣምረው ይችላል ቬነስ ከፕሱቶ ቬነስ ውስጥ ያለው ኤሪስ በ ዲግሪ ፕሉቶ ውስጥ በ ዲግሪ ካለው ሊዮ ጋር ወላንሳ ግጥም ትራይን የሆነ ስብጥር ይፈጥራሉ ይህን ስብጥር ያለው ሰው ጥልቅ የሆነን የአዘኔታ እና ርህራሔ መንፈስ ከሴሎች ልብ ውስጥ ማነሳሳት ይቻለዋል አድናቆትን ለማትረፍ ሲልም ረዥም መገገድ ይጓዝ ይሆናል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየደጋገሙ ግማሸ መንገድ ድረስ ተጉዘን ተቃዋሚዎችን እንቀበላቸዋለን የሚሉት ለዚህ ይሆን ረዥም መንገድ ተጉዞ ሴሎችን ማስደሰትና ማስገረም ገንዘቡ ነው በዚህ መልኩ አንዳንዶችን ሞኖፖላይዝ ማድረግና በገሃድ ከራማው ቻርም ያልተደመሙትን ገሸሸ ማድረግ እና ማራቅ ይፈጠራል ቢዝነስን በተመለከተ ከአነስተኛ ሪሶርስ ውስጥ ከፍተኛ ጥቅም የማግኘት ተሰጥኦ ይኖራል የስብጥሩ ባለቤት ሌሎች አይረባም ብለው በጣሉት ነገር ውስጥ ታላቅ ጥቅምን መመልከት ይሆንለታል ጭቃን ወደ ወርቅ መለወጥ ይችላል። ይህን ስብጥር ያለው ሰው በጣም ሀብታም እንደሚሆን ይጠበቃል አሜሪካ ውስጥ ካሉ ስምንት ቢሊየነሮች ሰባቱ የዚህ ስብጥር ባለቤት መሆናቸው ታውቋል ሁለተኛው ልዩ ስብጥር የዝና እና የስመጥርነት ነው ስብጥሩ ጁፒተር ከዩራነስ የሙሉ ወይም የወላንሳ ግጥም ሲመሰርት ይፈጠራል ግማሽ ያሀሱ የሆሊዉድ ተዋናዮች ይሀን ስብጥር አላቸው በፖለቲካው ዘርፍ ደግሞ ቢል ክሊንተን የዚህ ስብጥር ባለቤት ሆነው ተገኝተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ልዩ የሆነውን ሁለተኛውን ልዕለጥምርታ አላቸው ስብጥሩም ጁፒተር ውስጥ ባለው ካንሰር በ ዲግሪ እና ዩራነስ ውስጥ ባለው ሌላ ካንሰር በፋ ዲግሪ ሙሉ ግጥም በመሆን ነው የሚፈጠረው ጥምረታቸው ጠንካራ ከመሆኑም በላይ ያለው የዲግሪ ልዩነት ብቻ ነው የአቶ መለስ ኮከብ ይህን ይመስላል የዚህ ጽሑፍ ምንጭ አብነት ስሜ ። ትንታኔ ኮከብ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አና ኮከባቸው ያልታተመ ማስታወሻ የአቶ መለስን የልደት ሰዓት ለማወቅ ስላልቻልኩ ትንታኔው በብዙ መልኩ የሚጎድለው ነዝር አለ ኢትዮጵያ ማጠ ከፍል አራት የዘፈን ምርጫ ለኮከቦች የኮከቦች ዝማሬ ያ አብነት ስሜ ጽቬቪ የዘፈን ምርጫ ለኮከቦች ኤሪስ ካዝር እኔ ምስኪኑ ሲል ኤሪስ እኔ ብጀምር እኔ ብቀድም ይላል በየሥራ መስኩም የጀማሪነት ወይም የፋና ወቲነት ሚናን ይጫወታል ካንሰር ዙሪያ ዙሪያውን መሔድ ያበዛል ኤሪስ ግን ቀጥተኛና ደፋር ነው ማፈር የሚሉት ነገርም አይገባውም ሕጻኑ ኤሪስ አሁን ተጣልቶ አሁን ይታረቃል ቀጥሎ ያሱት ዜማዎች ሰኤሪሶች ተመርጠዋል » የፍቅር ጦርነት አለ ብትሉኝ የመጀመሪያዋ ዘማች እኔ ነኝ የብዙነሽ በቀለ እኛው እንታረቅ የንዋይ ደበበ » መግባባት እንጂ ምንድነው ማፈር የኩኩ ሰብስቤ ቶረስ ቱረስ በአርጋታ የተሞላና መዋከብን የሚጠላ ነው ቶረስን ማዋከብና ማጣደፍ አይቻልም በጽናቱ ምክንያት የኮከቦች ሁሉ ጅብራልታር ይባላል ኤሪስ ኀኝ ሲል ቶረስ ደግሞ እለኝ ይላል አለሁ ለማለት አለኝ ማለት አስፈላጊ ነው ብሎ ያምናል ቶረስ ሆኖ ቤቱን የማይሠራ በጣም ጥቂት ነው ለቶረስ የተመረጡ ዜማዎች ያዋከቡት ነገር ጥላሁን ገሠሠ ከሌለሀ የለህም ጥላሁን ገሠሠ ቤት እሠራህ አሉ ትልቅ አዳራሸ አስቴር አወቀ እኔ አይደለሁማ ግርማ ተፈራን ጄሚኖይ ጄሚናዮች እንደ ካንሰር ዬሰማኛል ሳይሆን ይታሰበኛል ማለትን ይመርጣሉ ስለዚህም ፍቅርን የመሰለ የስሜት አንጂ የስሌት ያልሆነ ጉዳይ የሚደርስባቸው በድንገት ነው በዚህም ምከንያት በፍቅር ሲያዙ ይደነግጣሱ ፍክሬ ኢትዮጵያ ብም ን ጄሚናዮች ጨዋታ ወዳዶች ሲሆኑ አፍ አያስከድኑም ንጉስንም ሆነ አትከልተኛን በእኩል ደረጃ ያጫውታሉ ድንጋይም አንኳ ማናዢ ይችላሉ ይባላል ስለዚህ ጭር ሲዕ አይወዱም ጄሚናዮች የጽሕፈት ሰዎች ቢሆኑም ሐሳባቸውን መቀየር እንዲችሉ ከመጻፍ ይልቅ ሐሳብን በቃል ማስተላሰፍን ይወዳሉ ለነሱ በንግግር ያለ ይለወጣል በጽሀፈት ያለ ግን አይለወጥም ቀጣዮቹ ዜማዎች ለጄሚናዮች ተመርጠዋል ድንገት ሳላስበው ብዙነሽ በቀለ ጭር ሲል አልወድም ናና ዱባለ ደብዳቤ ቢልኩት እንደ ቃል አይሆንም ፍለጋው ልቅም « ጋዜጠኛው ቴዎድሮስ ሞሲሳ አታላይ ነቶች ያች ልጅ አታላይ ነች ካንሰር ሁሉም እናቱን ይወዳል እንደ ካንሰሮች እናታቸውን የሚወዱ ግን ጥቂት ናቸው በትንሽ በትልቁ እማዬ እንዲህ ብላ አማዬ እንዲህ አይነት ምግብ አዘጋጅታ ማለትን ያዘወትራሉ ካንሰሮች ለምግብ ትልቅ አክብሮት አላቸው ከብዙ ስጋቶቻቸው ውስጥም በዓለም ሳይ ድርቅን የሙሣሠሉት አደጋዎች ተከስተው ረሀብ አንዳይገባ ነው ካንሰሮቾ ከሌሎች ኮከቦች ሁሉ በበሰጠ ዓይናፋር ናቸው ነገራቸው ሁሉ ቀጥታውን ሳይሆን ዙሪያዙሪያውን ነው ሁለት ካንሰሮች በፍቅር የተሳሰቡ አንደሆነ ሳይቀራረቡ ዓመትና ከዚያ በላይ ሊፈጅባቸው ይቸላል ቀጣዮቺ ዜማዎች ለካንሰሮች ተመርጠዋል የናት ውለታዋ ብዙነሽ በቀለ ዋይ ዋይ ሲሉ ጥላሁን ሠሥ አይናፋር ነኝ እኔ ከበፊትም ቴዲ አፍሮ ጃረ መላ ምቱ ዘመድ ወዳጆቼ መልካሙ ተበጀ አደራ ልጄን አደራ ብጽእት ሥዩም የታል ልጁ የታል ነጻነት መለሰን አላሳዝንም ወይ የሸንብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ ፍካሬ ኢገዮጵያ አብነት ስሜ ፅ ሊዮ ፀዮ ሴቶች ውበት ጐላ ብሎ ይታያል ፈታቸው እንደ ፀሐይ ያበራል ውበታቸው የግሬስ የኩራትና የታላቅነትን ቅመም ደርቦ የያዘ ነው ወንዶቹ ሲዮዎቸ ካለነሱ በዓለም ላይ ታላቅ የሆነ ሰው ያለ አይመስላቸውም መታበያቸው እያድርስ ነው ሲዮዎች ፍቅረኛቸውን የተመለከተ ወይም የተመኘን ወንድ አፈር ድቤ ሰመደባለቅ አይመለሱም ቀጣዮቹ ዜማዎች ለሊዮዎች ተምርጠዋየል እንዳንቺ አላየሁም እስካሁን አንቺየ አንቺን ያለውን በሳንጃ ሆዱን የኔ አንበሳ አጅጋየሁ ሸባባው ጂጂ ልዑል አስወደደኝ ፍቅር አዲስ ነቅዓጥበብ ትልቅ ጉዳዬ ነሸ ወንድሙ ጅራ ቪርጐ ቪርጐዎች የትምህርት ሚንስትሮች ናቸው። መዝሙራቸው ሁሉ ተማር ልድ ነው ቪርጐዎች ሥራን ይወዳሉ ሳይሆን ያመልካሉ ቢባል ይቀላል ማሰፊያ ሰራተኞችም ናቸው ገላጭ ዜማዎች ማንበብና መጻፍ ዋና ቁምነገር ፀሐየ ዮሐንስ የጐኔ ባላ ማገር ቴዎድሮስ ታደሰን ተማር ልጄ ዓሰማየሁ እሸቴን ገሰል በል ከፊቴ ሥራየን ልሥራበት አልቻልኩም ጭቅፍቶ ጥላሁን ገሰሰ ሊብራ ሰላምን የማይጠላ ቢኖርም የሊብራዎች የሰላም ፍቅር ግን ከብዙዎቻችን የበለጠ ነው ስለዚህም የዘወትር መዝሙራቸው ጎሰላምሰላም የሚል ነው ሰላም በጠፋበት እካባቢ እንደ ሊብራ የሚጐዳ የለም ማለት ይቻላል ሲብራዎች ለሰላም ሲሉ በሚወቶት ክርከር እንኳ አውቀው ይረታሉ ሲብራዎች ከሴሎቹ ኮከቦች በበለጠ ተባብሮ መሥራትን ይመርጣሉ ሽርከና የሲብራ ተቀዳሚ ምርጫ ነው ሊብራዎች ውሳኔ ላይ አስከሚደርሱ ድረስ ልባቸው ፍከሬ ኢተዮጵያ አብነት ስሜ ምልከታቸው እንደሆነው እንደ ሚዛኑ ለረዥም ጊዜ ይዋልላል ቀጣዮቹ ዜማዎች ሰሊብራዎች ተመርጠዋል ሰላም ይሁን ምድሩ ሁሉ ማህሙድ አህመድ ቢማማር ቢረዳዳ ሁሉም ባንድነት ንዋይ አረጋኸኝ እና ፀሐየ ውሀ ወላዋይ ሙሉቀን መለሰ እሸም አልል እንቢ እንደፈለገችው ትዘዝ በገላየ ፍ ፋፍ ስኮርፒዮ ሩቅር እስከ መቃበር ሰብለ ወንጌል ስኮርፒዮ ነች አንደ ሰብለ ወንጌል ሁሉ የስኮርፒዮዎች ፍቅር እስከ መቃብር ነው ፍቅርም ሆነ ጥላቻቸው ጥልቅ እና ዘላቂ ሆኖ የዘላለማዊነት ድባብ ያጠላበታል ምስጢር መጠበቅ አይቸሉም ስኮርፒዮዎች ግን የምስጢር መቃብር ናቸው በፍቅር የደረሰባቸውን በደልም በሆዳቸው ይቀብሩታልሬ አንደ ስኮርፒዮዎች ከጊዜ ጋር ቀጠሮ የሚይዝ ኮከብ ያሰ አይመስልም ጊዜን ያውቁታል ያመልኩታልም ማለት ይቻላል ቀጣዮቹ ዜማዎቹ ለስኮርፒዮዎች ተመርጠዋል እኔ እስከሞት ድረስ ጥላሁን ሠ እላማሸም ሰሰው ቴዲ አፍሮ ለሁሉም ጊዜውን ይጠበቅበታል ማህሙድ እሀመድነ ከልብ ከመነጨ እውነተኛ ስሜት ጌታቸው ካሳ ዝምታ ነው መልሴ ማህሙድ አሀመድ » ፍ ቁ ቄ ሳጁታሪየስ ቶረሶቸ በዘብ የሚያጠራቅሙት መጀመሪያ ቤት ለመስራት ሲሆን ኤሪሶቹ ደግሞ መኪና ለመግዛት ነው ሳጁታሪየሶች ግን አገር ለመጐብኘት ቅድሚያ ይሰጣሉ ሳጁታሪየስ ተጓዥ ኮከብ ነው ከየትኛውም ኮከብ በተለየ ሳጁታሪየሶች ውሸትን ይጠላሉ በዘመኑ ቋንቋም ኣዘውትረው ለምን ይዋሻል የሚሱ ናቸው በፍቅር የሚወድቁት ካገራቸው ሰው ይልቅ ለሩቅ ወይም ለውጭ አገር ጉብሎች ነው የሴላ ሀገር የሆነ ነገር ሁሉ ይስባቸዋል እንጓዝ አብረን ጥላሁንና ብዙነሽ ለምን የለኝም አልሽየ ታምራት ደስታን ጃፓንዋን ወድጄ ጥላሁን ገሠሠ ቆ ፈረንጅ አገር ሳትሄድ ብዙነሽ በቀለን ፍካሬ ኢትዮጵያ ብንት ስሜ ካፐሪኮርን አክዙሁርፒዮዎችን ጽገፈኝነት ይጠናወታቸዋል ወይ አስከሞት ይወዳሉ ወይ እስከሞት ይጠላሉ ወይ ጠርሙስ ሙሉ ይጠጣለሉ ወይ ደግሞ መጠጥ ጋ አልይደርሱም። ሁሌም ረጋ ብለን በትእግስት እንንዳ አስቢው ካስር ስታገኝው አንድ አለኝ ማለትን ጥላሁን ገሠሠ በመልከሽ አይደለም አንቺን የማደንፉው አኳሪየስ አኣሪሶሶት ቁላቱስን ዕፀዋትንና እንስሳትን ሲመረምሩ እንደሚውሉት ሁሉ ሰዎችንም አብጠልጥሉና ነጣጥሎ ለመረዳት እንደጣሩ ነው ምርመራ ዋና ስራቸው ይመስላል ከሰው መሐል ሆነው ብቸኝነት ይሰማቸዋል የጓደኛቸው ብዛት የትየለሌ ነው የቅርብ ወዳጅ ግን የላቸውም ክራቸው ሁሉ ወለፌንድ ወይም ግሪምቢጥ ነው ሰሜን ሲጠበቁ ደቡብ ምሥራቅ ሲጠበቁ ምዕራብ ይገኛሱ ገሴን ጠላኋት ካሉ ወደድኳት ማለታቸው ሊሆን ይቸላል አንደ ጄሚናዮች ሁሉ ፍቅር በድንገት ይይዛቸዋል ሲሸሹት ቢኖሩም በመጨረሻ ግን ይያዛሉ ቀጣዮቹ ዜማዎች ለእአኳሪየሶች ተመርጠዋል አኔ ውሸቴን ነው አልወዳትም ያልኩኝ ምኒሊከ ወስናቸው ብቸኝነቴን ነው አኔ ማስታውሰው ፀሐየ ዮሐንስ ፈልጌ አሰፈልጌ ያን ሰሞን ያጣኋት ጥላሁን ገነሰ የማነሸ ይሉኛል የማን ልበላቸው በዛወርቅ እስፋውን ያ ፍካሬ ኢትዮጵያ አብዙሰሜ ይሰስ ቱሶች ከእውኑ ዓለም በበለጠ በምናባዊው አለም መመላለሱን አበታል ህልመኞች ናቸው አታካች የሚሆንባቸውን የገዝህዱን ዓለም ትተው በምናባቸው በፈጠሩት መንግሥተ ሰማያት ውስጥ ይመላለላሉ ከቁሳዊ ንብረት ዕልቅ ለመንፈሳዊ ሀብት ይተጋሉ አንደ ሀብታም መኖርን እንጂ ሀብታም መሆንን ብዙም አይመርጡትም ምልከክታቸውም አሳ ነው ከምግቦች ሁሉም የአሳ ምግብን ሊመርጡ ይቸላሉወደ ሃይማኖታዊ ነገር በጣም ይሳባሉ መንፈሳዊነታቸው ከየቱም ኮከብ የላቀ ነው በዓለም ላይ ስለምንም ጉዳይ መጨነቅን አይፈልጉም ዓለም ብትጠፋም ብትለማም ሰላም ቢሆን ጦርነት ግድ የሚሰጣቸው አይመስሉም ፓይሰስ ኮከብ ያለው ሰው ተጨንቆ ካገኙት መንታ በሆነው በሁለቱ አሳዎች ጥምረት የሚመሰለውን በህሪውን ያያሉ። አዲስ እበባ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ ሰዋስው ብርሃኑ የሁለት ዓለም ሰው አዲስ አበባ ሄሪቴጅ ማተሚያ ቤት። አዲስ አበባ ንግድ ማተሚያ ቤት። የኢትዮጵያ ኮከብ በአብነተ ስሜ አብነት ስሜ። ኛ ዓመት። አዲስ አበባ።