Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አዋጅ ቁጥር ድንጋጌ በረቂቅ አዋጁ ተቀምጧል።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ስልጣንን በተመለከተ በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ላይ የነበረው ድንጋጌ ማሻሻያዎች ተደርገውበት ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል በዚህም መሠረት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት መሠረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ያለባቸውን እና አንቀጹ ላይ የተጠቀሱትን ጉዳዮች በሰበር የማየት ሥልጣን ያለው መሆኑ በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ላይ ተመልክቷል በዚህም መሠረት በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ላይ የተጠቀሱት ሁለቱ የመጀመሪያዎቹ ንዑስ አንቀፆች እንዳሉ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል በህገመንግስቱ አንቀጽ ዐ ንዑስ አንቀጽ ገን እና ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፌዴራል ጉዳዮች ላይ የበላይና የመጨረሻ የዳኝነት ሥልጣን ያለው መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ ጉዳይ ላይ የበላይና የመጨረሻ የዳኝነት ስልጣን ያለው መሆኑ ተጠቅሷል በሌላ በኩል ደግሞ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሰረታዊ የሆነ የህግ ስህተት ያለበትን ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ ለማረም በሰበር ችሎት የማየት ስልጣን ያለውና ዝርዝሩም በሕግ የሚወሰን መሆኑ ተጠቅሷል እንዲሁም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበትን በክልል ጉዳዮች የተሰጠ የመጨረሻ ውሳኔ ለማረም በሰበር ችሎት የማየት ሥልጣን ያለውና ዝርዝሩም በሕግ የሚወሰን መሆኑ ተጠቅሷል ከፍ ሲል የተጠቀሱት የሕገመንግስቱን ንዑስ አንቀጾች በተመለከተ በህገመንግስት ጉባኤው ውይይት በተደረገበት ጊዜ በተያዘው ቃለጉባኤ ላይ የተመዘገበው የአንድ አባል አስተያየት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች የተሰጡ የመጨረሻ ውሳኔዎችን በሰበር ማየት እንደሚችል አመላካች መሆኑ የተጠቀሰ ቢሆንም ይህ መሆኑ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የክልልን ጉዳይ በተመለከተ በክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች የተሰጡ የመጨረሻ ውሳኔዎችን የግድ በሰበር የማየት ሥልጣን አለው ማለት አለመሆኑ ክርክር የቀረበበት ነጥብ ነው የሰበር ሰበር ህጉመንግስታዊነት ክርክር ጉዳይ እልባት ሊያገኝ የሚችለዉ በህገመንግስት ተርጓሚ አካል መሆኑ የሚታዎቅ ሲሆን ካሉት ችግሮች እና የፍርድ ቤቶች ነባራዊ ሁኔታን ከግምት በማስገባት በመርህ ደረጃ የክልል ጉዳይ የህግ ስህተት በክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ከታረመ ቡሃላ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ሊቀርብ የሚችለዉ በሶስት ነገሮች ብቻ እንዲሆን ተደርጓል። የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ በአዋጅ ቁጥር ከመሻሻሉ በፊት የውጭ ሀገር ዜጎችን በተመለከተ በሁሉም የወንጀል ጉዳዮች ላይ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን የነበራቸው መሆኑን ይደነገግ ነበርይህ ንዑስ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ ፅ ሆኖ ሲሻሻል ግን ተፈፃሚነቱ ጠበብ ተደርጎ ፍርድ ቤቶቹ ዓለም አቀፍ የዲኘሎማቲክ ሕጎች እና ልምዶች እንዲሁም ኢትዮጵያ አባል የሆነችባቸው ሌሎች አለም አቀፍ ስምምነቶች እንደተጠበቁ ሆነው ልዩ መብትና ጥበቃ ያላቸው በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ሰዎች ተበዳይ ወይም ተከራካሪ የሆኑባቸው ወንጀሎች እንዲሁም አዋጁ ላይ የተጠቀሱ ሌሎች ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው ከአምስት አመት ጽኑ እስራት በላይ ሊያስቀጡ የሚችሉ የውጭ ሀገር ዜጎች ተበዳይ ወይም ተከሳሽ በሆኑባቸው ወንጀሎች ላይ የዳኝነት ሥልጣን እንዲኖራቸው ተደርጐ ተሻሽሏል አሁን በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጁ ላይ ደግሞ በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽን ላይ የተጠቀሱት የውጭ ሀገር አምባሳደሮች ቆንስላዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ድርጅቶች የውጭ መንግሥታት ወኪሎች ንዑስ አንቀጹ ውስጥ እንዲጠቀሱ ተደርጓል ይህም የተደረገው የእነዚህን ሰዎች ጉዳይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን እንዲያየው ማድረጉ የሰዎቹን የይግባኝ መብት ስለሚያጣብብ እና በህገ መንግሥቱ አንቀጽ ዐ ንዑስ አንቀጽ መሠረት ይግባኝ መብት በመሆኑ የተጠቀሰው ሀረግ ከአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ወጥቶ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ውስጥ እንዲገባ እና ጉዳዮም በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርነገን መሠረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲታይ ተደርጓል ከዚህም በተጨማሪ በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ላይ አዲስ ንዑስ አንቀጽገዖን እንዲገባ የተደረገ ሲሆን ንዑስ አንቀጹም በሌሎች ሕጐች የሚጠቀሱ ጉዳዮችም ሲኖሩ አዋጁ እነዚህንም ማካተት በሚያስችል መልኩ ተዘጋጅቱል ሌሎቹ የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀፆች ግን ባሉበት ሁኔታ ረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል የውጭ ሀገር ዜጎችን በተመለከተ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ሊኖራቸው ስለሚገባው የወንጀል የዳኝነት ስልጣን ከፍ ሲል እንደተጠቀሰው በአዋጅ ቁጥር የተሻሻለ ቢሆንም የውጭ ሀገር ዜጋ ተከራካሪ የሆነበትን የፍትሕ ብሔር ጉዳይን በተመለከተ የተቀረጸው የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ግን በተመሣሣይ አልተሻሻለም በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ገብተው ስራ ላይ የሚሰማሩ የውጭ ሀገር ዜጎችና የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ብዛት ስለሚጨምር እነሱ ተከራካሪ የሚሆኑባቸው የፍትሕ ብሔር ጉዳዮች ሁሉ የፌዴራል ጉዳዮች ስለሆኑ ጉዳዩቹ በሙሉ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች እንዲታዩ ማድረግ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ላይ የሥራ ጫና መፍጠር ነው። ስለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ሥልጣን በአዋጅ ቁጥር ስለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን በሚደነግገው አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርገን እና ላይ የተጠቀሱት ሰዎች ጉዳይ በመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንዲታይ ማድረጉ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርን ላይ የተጠቀሰውን የሰዎቹን የይግባኝ መብት የሚያጣብብ ከመሆኑም በላይ በንዑስ ቁጥር ላይ የተጠቀሱት የፌዴራል መንግሥቱ ባለሥልጣኖች በሥራ ኃላፊነታቸው ምክንያት ተጠያቂ የሚሆኑባቸው የወንጀል ጉዳዮች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን እንዳይታዩ በሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ውሳኔ የተሰጠበት ነው ስለዚህ ሁለቱ ንዑስ አንቀፆች ወጥተው የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽን ላይ የተጠቀሰውን በሕግ በሚወሰነው መሠረት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አንድን ጉዳይ ከአንድ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት ወደ ሌላ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት ወይም በውክልና ለክልል ፍርድ ቤቶች የተሰጡ የፌዴራል ጉዳዮችን በሚመለከት ከክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲዛወር የሚቀርብን ጥያቄ እና ምናልባትም በሌሎች ህጎች የሚጠቀሱ ጉዳዮች ካሉ ብቻ በመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን እንዲያይ እራሱን የቻለ አንቀጽ ሆኖ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል ጉዳያቸው በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመጀመሪያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ሲታይ የነበሩት ከፍ ሲል የተጠቀሱት ሰዎች ጉዳይ በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና እና አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሠረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሚታይ ይሆናል የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይግባኝ ስልጣንን በተመለከተ በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ሥር የነበሩት ሁለቱ ንዑስ አንቀጾች እንዳለ ረቂቅ አዋጅ ውስጥ ተካትተዋል አዲስ በገቡት ንዑስ አንቀጽ እና ላይ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌዴራል ጉዳዮችን በተወካይነቱ በቀጥታ ዳኝነት አይቶ ውሳኔ የሰጠባቸውን እና በይግባኝ አይቶ የክልሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከሰጠው ውሳኔ የተለየ ውሳኔ የሰጠበትን ውሳኔ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ የማየት ስልጣን ያለው መሆኑ ተጠቅሷል ከዚህም በተጨማሪ በሌሎች ሕጐች መሠረት በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ እንዲታዩ የሚወሰኑ ጉዳዮችም በይግባኝ የሚታዩበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ሲባል ረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ሥር ይህንኑ የተመለከተ አዲስ ንዑስ አንቀጽ ገብቷል በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ላይ የአዲስ አበባ እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ችሎቶች በሰበር የሚሰጡት የመጨረሻ ውሳኔ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ሊታይ እንደሚችል በግልጽ ስላልተጠቀሰ ይህ በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ዐ ንዑስ አንቀጽ ገንርረን ላይ በግልፅ ተጠቅሶ እንዲገባ ተደርጓል በረቂቅ አዋጁ ከተካተቱት ዉስጥ ሌላዉ ነጥብ በህግ የመዳኘት ስልጣን የተሰጠዉም ይሁን ሌላ አካል የሚሰጡት የመጨረሻ ዉሳኔ በሰበር ሊታረም የሚችል መሆኑን ነዉ። ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች በተቋቋሙባቸው አዋጅ መሠረት የሚሰጡት ውሳኔ እና በሌሎች ሕጐች የሚጠቀሱ ጉዳዮችን በተመለከተ የሚሰጥ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ የሚቀርብ የሰበር አቤቱታ ማቅረብ እንዲቻል አንቀጽ ገዐ ንዑስ አንቀጽ ንሰን ገብቷል የአዋጅ ቁጥር ፀን ባሻሻለው አዋጅ ቁጥር የአንቀጽ ዐ ንዑስ አንቀጽ ሆኖ አዋጁ ውስጥ የገባው ንዑስ አንቀጽ ማሻሻያ ተደርጐበት የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ዐ ንዑስ አንቀጽ ሆኖ እንዲገባ ተደርጓል በዚሁ መሠረት አዋጅ ቁጥር አንቀጽ ዐ ንዑስ አንቀጽ ርን ላይ ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት ሰበር ሰሚ ችሎት የተሰጠ የህግ ትርጉም ውሳኔው ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በየትኛዉም ደረጃ በሚገኝ የፌደራልም ሆነ የክልል ፍርድ ቤት አስገዳጅነት ይኖረዋል። ነገር ግን የሰበር ችሎቱ በሌላ ጊዜ በተመሳሳይ ጭብጥ ላይ የተለየ ትርጉም ሊሰጥበት እንደሚችል የሚጠቅስ የነበረዉ አንቀጽ እንዲሻሻል ተደርጓል ለዚህም አንዱ ምክንያት የሆነዉ የፌደራል ሰበር ችሎት በተመሳሳይ ጭብጥ ላይ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ የህግ ትርጉሞችን በመስጠት ቀድሞ የተሰጠዉ ትርጉም በግልጽ ሳይሻር እና መሻሩ አንኳን ሰይታወቅ ሰዎች በተለምዶ እርስ በርሱ የሚቃረን የሰበር ዉሳኔ አለ እስከማለት ደርሰዋል ስለዚህ ይህን ችግር ለማስቀረት በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመታየት ላይ ካለ ጉዳይ ጋር ተመሣሣይነት ያለው አስቀድሞ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የተሰጡ አስገዳጅነት ያላቸው ውሳኔዎች እርስ በርሳቸዉ የሚቃረኑ ሆነዉ ሲገኙ በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርገን ሀ ላይ በተደነገገው መሠረት ጉዳዩ ከሰባት ያላነሱ ዳኞች በሚሰየሙበት የሰበር ችሎት ታይቶ ሊወሰን እንደሚችል ተጠቅሷል በዚህም ምክንያት ከፍ ሲል በተጠቀሰው የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርኃን ላይ የሰበር ሰሚ ችሎት በሌላ ጊዜ በተመሣሣይ ጭብጥ የተለየ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል የሚለው የመጨረሻው ዓረፍተ ነገር እንዲወጣ ተደርጐ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጠው የሕግ ትርጉም በየትኛውም ደረጃ ላይ በሚገኝ የክልል ወይም የፌዴራል ፍርድ ቤት ላይ አስገዳጅነት የሚኖረው መሆኑን እና ውሳኔ ታትሞ የሚሰራጭ መሆኑን እንዲገልፅ ተደርጐ የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርጋን ሆኖ እንዲገባ ተደርጓል የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት እስካሁን ከሰጣቸው አስገዳጅነት ካላቸው ውሳኔዎች መካከል ተመሳሳይ ጭብጥ ላይ የተሰጠ የተለያየ የህግ አተረጓጎም ባለበት የችሎቱ አስገዳጅ ውሳኔዎች እንዴት መሠረታዊ የሆነ የህግ ስህተት የሚለውን ሀረግ ለመተርጐም እንደመመዘኛ ሊወስዱ ይችላሉን የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ለዚህ ጥያቄ ከሚሰጠው ምላሽ መካከል በተመሣሣይ ጉዳይ ላይ መጨረሻ የተሰጠው ውሳኔ ቀደም ሲል የተሰጠውን ውሳኔ አስገዳጅነት ስለሚያስቀረው ጉዳዩ አከራካሪ አይደለም ሊሉ ይችላሉ ነገር ግን በኋላ ላይ የተሰጠው ውሳኔ በእርግጥ በፊት ከተሰጠው ህጋዊ እና ፍትሐዊ ነው ወይ። ስለ ፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ስልጣን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ የፍትሐብሔር የወንጀል እና የይግባኝ የዳኝነት ሥልጣን እንዲሁም የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የወንጀል እና የፍትሐብሔር የዳኝነት ስልጣንን እና ይግባኝን በተመለከተ በአዋጅ ቁጥር ከአንቀጽ ገገ እስከ ድረስ የተዘረዘረ ሲሆን እነዚህ አንቀጾች ቀጥሎ የተጠቀሱት ማሻሻያዎች ተደርገውባቸው ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል የፌዴራል ከፍተኛ እና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትን የዳኝነት ሥልጣን ክፍፍልን በተመለከተ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀጥታ ክስን የሚቀበል እና ይግባኝ ሰሚ ችሎትም ሆኖ ሊቀጥል ይገባል ወይስ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትን በማጠናከር አብዛኛው ጉዳይ ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርቦ ፌዴራል ከፍተኛ በአብዛኛው ይግባኝ ሰሚ ሊሆን ይገባል የሚለው ነጥብ የዚህ ረቂቅ ሕግን አርቃቂ ኮሚቴ አባላት ሲያወያይ የቆየ ነጥብ ነው በመጨረሻ ላይ ግን ኮሚቴው ያሰራጨውን ቃለመጠየቅ የተሰጠውን ምላሽ እና ውይይት መሠረት በማድረግ የረቂቅ አዋጁ ከአንቀጽ ገ እስከ ያለው አሁን በቀረበበት መልኩ ተዘጋጅቶ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ መሠረት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግምታቸው ከብር ዐዐዐዐዐ በላይ በሆኑና በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ እና መሠረት በሚቀርቡ የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች በአዲስ አበባ እና ድሬደዋ ከተሞች ውስጥ በሚነሱ ሌሎች የፍትሐ ብሔር ጉዳዮች ጉዳይን የማዛወርና በሌሎች ሕጐች በፍርድ ቤቱ እንዲታዩ የሚወሰኑ ጉዳዮችን እንደሚያይ ተጠቅሷል ቀድሞ የነበረዉን ከዐዐዐዐዐ በላይ የሚገመት የፍታብሄር ጉዳይ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርብ የነበረን ጉዳይ ወደ ዐ ሚሊዮን ብር ከፍ ሲደረግ በርከት ያሉ ምክንያቶች የቀረቡ ሲሆን ከነዚህም ዉሥጥ የመጀመሪያዉ ህግ ሲወጣ በፀፀ ዓም የነበረዉ ገንዘብ በምን ያክል መጠን ጋሽቧል አሁን ያለዉ የክርክር ብዛት ምንያክል ነዉ እና ወደ ፊትም የገንዘብ ግሽበትን ሊጨምር የሚችልበት ሁኔታዎችን ግምት ዉስጥ በማስገባት ነዉ። ስለፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዝዳንቶች ስልጣንና ተግባር የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዝዳንቶችን ስልጣንና ተግባር በተመለከተ በአዋጅ ቁጥር ከአንቀጽ እስከ የተደነገገ ሲሆን የእነዚህ አንቀጾች የወንድና ሴት ፆታ አገላለጽን ባገናዘበ መልኩ የሁለቱም ጾታ አገላለጽን በመጠቀም አንቀፆቹ ተሻሽለው ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል በአዋጅ ቁጥር አንቀት ንዑስ አንቀጽ ለን ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት በአንቀጹ ላይ በተጠቀሰው መሠረት የፌዴራል ፍርድ ቤት ችሎቶች ሰብሳቢ ዳኞችን እና ሌሎች ዳኞችን እንደሚደለድሉ ሥራ እንደሚሰጡ እና እንደሚያስተዳድሩ የተጠቀሰ ሲሆን በረቂቅ አዋጁ ላይ ከዚህም በተጨማሪ የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች ተጠሪ ዳኞችን እና ሰብሳቢ ዳኞችን እንደሚደለድሉ ሥራ እንደሚሰጡ እና እንደሚያስተዳድሩ በሚያመለክት መልኩ ንዑስ አንቀጽ ተሻሽሎ እንዲገባ ተደርጓል በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽኃመ የነበረው ንዑስ አንቀጽ ሌሎች ፅሁፎችም እንዲዘጋጁ ሊያደርጉ የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ ሀረግ ተጨምሮበት ተቀራራቢ ከሆነው ጋር ተጣምሮ ንዑስ አንቀጽርኃንቸን ሆኖ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርኃንቸ ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት የተከላካይ ጠበቆን ቢሮ እንደሚያደራጁ የተጠቀሰ ሲሆን በረቂቅ አዋጅ ላይ ከዚህ በተጨማሪ ስለፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ተቋም እንዲሁም ለፌፍቤቶች የተሰጡ ተግባራትን ለማስፈፀም የሚያስችሉ የሥራ ክፍሎች እንዲደራጁ እንደሚያደርጉ ተጠቅሷል የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ አዲስ የገባ ንዑስ አንቀጽ ሲሆን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት የፌዴራል ሸሪአ ፍርድ ቤቶች በተቋቋሙበት አዋጅ መሠረት ተግባራቸውን እንዲወጡ ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተጠቅሷል በረቂቁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርንርኽ ላይ ደግሞ የፌጠፍቤት ኘሬዝዳንት በሕግ እና በረቂቅ አዋጁ ላይ የተጠቀሱትን ሌሎች ጉዳዩች እንዲፈፀሙ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተጠቅሷል ሌሎቹ ለውጥ ያልተደረገባቸው የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀፆች እንዲሁም አንቀጽ እና ባሉበት ሁኔታ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲካተቱ የተደረገ ሲሆን አንቀጽ ላይ ማሻሻያዎች ተደርገዋል። ስለምድብ ችሎት ተጠሪ ዳኛ እና የችሎት ሰብሳቢ ዳኛ የፌዴራል ከፍተኛ እና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተሞች ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ምድብ ችሎቶች አሏቸው እነዚህን ምድብ ችሎቶች የሚያስተባብሩት የየምድቡ ተጠሪ ዳኞች መሆናቸው ይታወቃል በእነዚህ ምድብ ችሎቶች ችግር የሚያጋጥማቸው ባለጉዳዩች የፍርድ ቤቶቹ ኘሬዝዳንቶች ወይም ምክትል ኘሬዝዳንቶች ወደሚገኙበት ዋናው መሥሪያ ቤት በመጓዝ አንዳንድ አቤቱታዎችን ከማቅረብ ይልቅ እነዚህ የምድብ ችሎቱ ተጠሪ ዳኞች አቤቱታዎቹን ማስተናገድ የሚችሉበት ሁኔታ ማመቻቸት ተገቢ ነው በዚህም መሠረት ይህን በተመለከተ አንቀጽ ዐ ተዘጋጅቶ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል ሶስትና ከሶስት በላይ የሆኑ ዳኞች በሚያስችሉባቸው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ችሎቶች ውስጥ ሰብሳቢ ዳኛ ሆነው የሚሰሩ ዳኞች ተግባራቸው ምን መሆን እንዳለበት የሚጠቅሱ እና አዋጅ ቁጥር ውስጥ ያልነበሩ ስለችሎት ሰብሳቢ ዳኛ እና ስለ ሥልጣንና ተግባራቸው የሚጠቅሱ አዳዲስ አንቀጽ እና በረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል አንቀጽ ላይ ሰብሳቢ ዳኛ የችሎቱ ሥራ በሕግ መሠረት መካሄዱን እና በችሎቱ የሚወሰኑ መዝገቦች በሁሉም የችሎቱ ዳኞች ግንዛቤ የወሰደባቸው መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም ሁሉም የችሎቱ ዳኞች በችሎቱ የሚሰጡ ውሳኔዎችን በማዘጋጀት ተመጣጣኝ ተሳትፎ ማድረጋቸውን መከታተል ያለባቸው መሆኑ ተጠቅሷል ሰብሳቢ ዳኛው የተጠቀሱትን ተግባራት የችሎቱን ሌሎቹን ዳኞች የዳኝነት ነፃነት በማይጋፋ ሁኔታ መፈፀም እንዳለባቸውም ተጠቅሷል ስለፌዴራል ፍርድ ቤቶች አደረጃጀትና የዳኝነት ስራ አካሄድ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን አደረጃጀትና የዳኝነት ስራ አካሄድን በተመለከተ በአዋጅ ቁጥር ላይ ከአንቀጽ እስከ ድረስ የተጠቀሰ ሲሆን ረቂቅ አዋጁ ላይ ከፍ ሲል እንደተጠቀሰው አዳዲስ አንቀጽ እና ስለገባ ነባሮቹ አንቀፆቹ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ማሻሻያዎች ተደርገውባቸው እና የተራ ቁጥር ሽግሽግ ተደርጐባቸው ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል የረቂቅ አዋጅ አንቀጽ ከቀድሞው አዋጅ ቁጥር አንቀጽ በተለየ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመንግሥት ሰራተኞች አስተዳደር ሕግ መሠረት ሳይሆን እራሱ የሚያስተዳድራቸው ዳይሬክተሮች ሬጅስትራሮች የዳኞች ረዳቶች የሕግ ምርምር ባለሙያዎች እና ሌሎች ሠራተኞች እንደሚኖረው ተመልክቷል በአዋጅ ቁጥር የተሻሻለው የአዋጅ ቁጥር ፀ አንቀጽ ስለፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ችሎቶች ብቻ ይገልፅ የነበረ ሲሆን የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ሆኖ የገባው የተሻሻለው አንቀጽ ርዕሥ ግን የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ችሎቶች ዳኞችና ሌሎች ሠራተኞችን በሚያካትት መልኩ ተስተካክሎ ረቂት አዋጁ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል ከፍ ሲል እንደተጠቀሰው በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርገን ላይ የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ለሥራቸው አስፈላጊ የሆኑ ችሎቶች እንደሚኖሯቸው ተገልጂል ይኸውም ከፍ ሲል በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርገን እንደተገለፀው የፌዴራል ከፍተኛ እና የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ለሥራቸው በሚያመቻቸው መሠረት የተለያዩ ችሎቶችን ማደራጀት በሚያስችላቸው መሠረት ንዑስ አንቀጹ ተቀርዷል ሌላው በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽን ላይ በተሻሻለው የአዋጅ ቁጥር ንዑስ አንቀጽርኃን ላይ ያልነበረ አዲስ ሃሣብ እንዲገባ ተደርጓል ይኸውም የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዝዳንት አማካይነት የሚመደቡ እና ከኘሬዝዳንቱ በሚሰጥ ውክልና መሠረት የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ኘሬዝዳንቶች ምክትል ኘሬዝዳንቶች እና የየምድብ ችሎቱ ተጠሪ ዳኞች የሚያስተዳድሯቸው ሬጅስትራሮች የዳኞች ረዳቶች የሕግ ምርምር ባለሙያዎች እና ሌሎች ሠራተኞች እንደሚኖሯቸው ተጠቅሷል ዝርዝሩም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተዘጋጅቶ የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በሚያፅድቀው መመሪያ የሚወሰን መሆኑ ተመልክቷል የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽርን ላይ የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ችሎቶች በአንድ ዳኛ እንደሚያስችሉ ተገልፀሃል ነገር ግን ይህ መሆኑ አንድ ጉዳይ በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአንድ ዳኛ ታይቶ በአንድ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ዳኛ ከፀና የመጨረሻ ውሳኔነት ውጤት ይኖረዋል ይህ መሆኑ የተከራካሪ ወገኖችን መብት ስለሚጐዳ ንዑስ አንቀጹ ወጥቶ አዲስ በገባው የረቂቂ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ላይ የፌዴራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ችሎቶች በሶስት ዳኞች እንደሚያስችሉና ከችሎቱ ዳኞች መካከል የሚመደብ ሰብሳቢ እንደሚኖራቸው ተገልሃል ነገር ግን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ርን መሠረት በሶስት ዳኞች እንዲታዩ ከተወሰኑት ጉዳዮች መካከል ተለይተው የሚታወቁ ጉዳዮች በአንድ ዳኛ እንዲታዩ መመሪያ በማውጣት በፌዴራል በዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ሊያፀድቅ እንደሚችል ረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽዕ ላይ ተጠቅሷል የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የማስቻያ ሥፍራ በተመለከቱ በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽገን እና የነበሩት ንዑስ አንቀፆች የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽገንኃን እና ሆነው እንዲገቡ ተደርጓል የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና ግን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማደራጃ አዋጅ ቁጥር ላይ የተጠቀሱት አንቀፆች ተወስደው በንዑስ አንቀጽነት ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ የተደረጉ ናቸው በዚህም መሠረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት ባደረገው ስብሰባ በአፋር ክልል በቤንሻንጉል ክልል በጋምቤላ ክልል በሶማሌ ክልል እና በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዲደራጁ ወስኗል በዚህ ውሳኔ መሰረት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማደራጃ አዋጅ ቁጥር ወጥቷል ነገር ግን የዚህ አዋጅ ይዘት በረቂቅ አዋጁ ውስጥ ተጠቃልሎ መውጣቱ የተሻለ በመሆኑ ከፍ ሲል እንደተጠቀሰው የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ እና አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ገን የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሆኖ እንዲገባ ተደርጓል በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ላይ የተጠቀሰው ደግሞ የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ሆኖ እንዲገባ ተደርጓል የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የሥራ ቋንቋ እና ፍቤቶቹ በግልፅ ችሎት ማስቻል እንዳለባቸው በሚገልፅ መልኩ የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ እና ማሻሻያ ተደርጎባቸውና አንቀጽ ዐ እና ሆነው ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል ማሻሻያውም የችሎት ቋንቋ የሚለው ከእንግሊዝኛው አቻ ትርጉም ጋር የችሎት የሥራ ቋንቋ በሚለው የተተካ ሲሆን በአንቀጹ ንዑስ አንቀጽርን የተጠቀሰው እንደተጠበቀ ሆኖ ፍርድ ቤቶቹ ለሕዝብ ግለፅ በሆነ ችሎት ማስቻል እንዳለባቸው በአፅንኦት ተገልፀሃል የዳኞች ከችሎት መነሳትን የሚጠቅሰው የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ፖ የፆታን አገላለፅ ባገናዘበ መልኩ ተሻሽሎ እና አንቀጽ ሆኖ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ የተደረገ ሲሆን ዳኛ ከችሎት እንዲነሳ ስለሚቀርብ ማመልከቻ የሚጠቅሰው የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ደግሞ ዳኛ ከችሎት እንዲነሳ የሚቀርበው ማመልከቻ አመልካች ዳኛው ከችሎት መነሳት የሚገባው መስሎ የታየውን ሳይሆን ያለበትን ምክንያት መጠቀስ ያለበት መሆኑን በሚገልፅ መልኩ ተሻሽሎና አንቀጽ እና አንቀጽ ሆነው ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል ከዚህም በተጨማሪ በቂ ምክንያት ሳይኖር ዳኛ ከችሎት እንዲነሣ አላግባብ የሚያመለክት ተከራካሪ የሚከፈለው ቅጣት እስከ ብር ገዐዐዐ አንድ ሺህ ብርን ከፍ እንዲል ተደርጓል የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በጀትና የሰው ሀብት አስተዳደር አንቀጽ በረቂቅ አዋጁ የተመለከተው የዳኝነት ሥርዓት ከሚጠበቅበት የአገልግሎት ደረጃ አኳያ አስፈላጊው በጀትና የሠራተኞች አስተዳደር ሥርዓት ያስፈልገዋል ከአንቀጽ እስከ የተደነገጉት አዲስ አንቀጾች ይህን የሚመለከቱ ናቸው የዳኝነት ነፃነት ከሚረጋገጥባቸው ሁኔታዎች መካከል አንዱ የበጀት ዝግጅት በጀት የሚፀድቅበት ሂደትና አፈፃፀም ሲሆን በዚህ ረገድ ያለው አሠራር የፍርድ ቤቶችን የሥራ አፈፃፀም ሊያውክ አይገባም ሀን ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች በቂ የሆነ ጥቅል በጀት ስለመመደብ አንቀጽ አንቀጽ ን ለፍርድ ቤቶች ጥቅል የሆነ በጀት እንደሚመደብላቸው ይገልፃል የጥቅል በጀት ዐዚሀቦባፀ ፄሀበባ ከሀዐኗ ምደባ አጠቃላይነት ባለው ሁኔታ የተፈቀዱ የወጭ አርዕስቶቸንና ክፍያዎችን ቢገልፅም በዝርዝር አፈፃፀም ረገድና ተገቢ ሽግሽጎችን በሚመለከት በጀቱ ለተመደበለት አካል ሥልጣን የሚሰጥ በመሆኑ ለሥራ ቅልጥፍናና ውጤታማነት አመቺ ሁኔታን ይፈጥራል በአንቀጽ እንደተደነገገው ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የሚመደበው ጥቅል በጀት በሕገ መንግሥትና በሌሎች ሕጎች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችል መሆን አለበት። ይህን ማሳካት ይቻል ዘንድ የአስተዳደር ሠራተኞች ምልመላ ምደባ ዕድገት ዝውውር ሥልጠና የደመወዝ ጭማሪ የጥቅማ ጥቅም ክፍያ እና የዲሲፕሊን ጉዳይ የሚመራበትን ደንብ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እንዲያዘጋጅና ይኸው ደንብ በዳኝነት አስተዳደር ጉባዔው እንዲፀድቅ አንቀጽ ን ይደነግጋል የሠራተኞች የእኩልነት መብት በቅጥር ረገድ የሚደረገው ግልጽ ውድድርና ምዘና እንዲሁም ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም በአንቀጽ ተገልፀዋል እነርሱም የሠራተኞች ቅጥር ከማንኛዉም ወገንተኝነት በፀዳ ሁኔታ መከናውን ያለበት መሆኑን አንቀጽ ፀሀ ግልጽ በሆነ ማመልከቻና የውድድር ሥርዓት ላይ ተመሥርቶ አዲስ ሠራተኞች ሊቀጠሩ እንደሚገባና ጠትምህርት ከልምድ ከብቃት ከመልካም ሥራ አፈፃፀም ጋር በተያያዘ ክፍት የሥራ ቦታ የሚጠይቀውን ልዩ ችሎታና ብቃት ተወዳዳሪዎች አሟልተው መገኘታቸው በምዘና ሊረጋገጥ እንደሚገባ አንቀጽ ለን ብቃት ያላቸው የአስተዳደር ሠራተኞችን ለመቅጠርና ለመሳብ እንዲቻል በየጊዜው የሚከለስ በቂ የሆነ የደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ክፍያ ሊዘጋጅ እንደሚገባ አንቀጽ ሐን የሚገልፁ ናቸው የፌዴራል ፍርድ ቤት የአስተዳደር ሠራተኞችን በሚመለከት በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተዘጋጅቶ በዳኝነት አስተዳደር ጉባዔው የሚፀድቀው ደንብ ከላይ የተዘረዘሩን መረሆች ጨምሮ የሠራተኞችን አስተዳደር የዲሲፕሊን ጉዳይ ወዘተ የሚዘረዘር ሲሆን የሚያስገኛቸው መብቶችና ጥቅማ ጥቅሞች የመንግሥት ሠራተኞች በሚተዳደሩበት አዋጅ ከተፈቀዱት ያነሱ ሊሆኑ እንደማይችሉ የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ን ደንግጓል የፌዴራል ፍርድ ቤት ሠራተኞችን የሚመለከቱ ልዩ ደንቦችና መመሪያዎች ተግባራዊ ከተደረጉም በኋላ በደንቦቹና በመመሪያዎቹ ባልተሸፈኑ ጉዳዮች የመንግሥት ሠራተኞችን የሚመለከቱ ሕጎች ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባኤ ስለ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባኤ የሚጠቅሰው የአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ጉባኤውን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባኤ ብሎ የሚጠቅስ ቢሆንም የጉባኤውን ስያሜ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ መባሉ የተሻለ በመሆኑ የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ የጉባኤውን ስያሜ በተመለከተ በዚሁ መሠረት እንዲሻሻል ተደርጓል ስለ ጉባኤው አባላት ጥንቅር የሚዘረዝረው የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ ገ ንዑስ አንቀጽገን በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ላይ አባላት ከነበሩት በተጨማሪ በፌዴራል ከፍተኛ እና በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች የተወከሉ ሁለት ዳኞች ከእያንዳንዳቸዉ አንድ ወንድ አንድ ሴትየአዲስ አበባ እና የድሬድዋ ከተማ ፍርድ ቤቶች ኘሬዚዳንቶች እንዲካተቱበት ተደርጓል ከዚህ በተጨማሪ በንዑስ አንቀጽርኃን ላይ ፍትህ ሚኒስቴር የሚለው ሀረግ ፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሚለው ተተክቶ እና የቃላት ማስተካከያ ተደርጐበት ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ የተደረገ ሲሆን ንዑስ አንቀጽጋን እንዳለ ረቂቅ አዋጁ ውስጥ እንዲገባ ተደርጓል ያልተጠቀሱ ዳኞች እና አግባብ ያላቸው የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ማኀበራትን ድርጅቶችን ከፍተኛ የሕግ ትምህርት ተቋማት እና የሳይንስ ተቋሞችን የሚወክሉ ሰዎች ወይም ሌሎች ግለሰቦች በጉባዔው እንዲሳተፋ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሊጋበዙ እንደሚችሉ እና ድምጽ የመስጠት መብት እንደማይኖራቸውም ጭምር ተገልጂል ጉባዔው የራሱን ፀሐፊ በመመደብ ስራዉን ለማከናዎን የሚረዱ ኮሚቴወችን ማዋቀር የራሱ ላይዘን ቢሮ እና ተጠሪዎች አስፈላጊ በሆኑ ፍርድ ቤቶች ማቋቋም እንደሚችል እንዲሁም የሥራ ባልሆኑ ቀናት በዓመት አንድ ጊዜ መሰብሰብ እነዳለበት የሚገልጽ ድንጋጌ ተካቷል አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተጨማሪ ስብሰባም መጥራት ይችላል ። ስለሆነም የረቂቅ አዋጁ አንቀጽ በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት እና ከፍተኛ ደረጃ ፍርድ ቤት ከሚቀርቡ የፍታብሄር ጉዳዮች ዉስጥ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሚያወጣዉ መመሪያ የሚወሰኑ ጉዳዮችበፍርድ ቤቶቹ በሚቋቋም የፍርድ ቤት መር አስማሚነት በኩል እንዲያልፉ ይደረጋል በማለት ደንግጓል።