Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

እዮብ መኮንን @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf


Advertisement
  • word cloud

እዮብ መኮንን @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf
  • Extraction Summary

ፐ ሰ ኢዮብ መኮንገ ካሙዙ ካሳ ዳግማዊ አሊ ሚካኤል ኃይሉ ነው ሩዑ ንጉስ በኢትዮጵያ የኢዮብ የቀብር ስነስርአት በመጠኑ መፅናናትን አገኘሁ ሕዝቡ ከቤተክርስቲያን መውጣቱን ካረጋገጥኩ በኋላ ሁሉንም ነገር አሳርጌ ቤተሰቦቹን በሙሉ እግዚአብሄር ያፅናችሁ ብዬ ተሰናብቼ ልጆቼን ይዝ ከቤተክርስቲያኗ ወጥቼ ሄጃለው በዚህ አጋጣሚ የአዮብን ህይወት ለማትረፍ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገውን ቢጂአይን ላመሰግን እወዳለሁ አኔ ሁል ጊዜ ሀዘንና ሥራ ላይ ስለምሆን ሙዚቃው ላይ ብዙ አይደለሁም አዮብ መኮንንን በሙዚቃው ሂደት ብዙም አላውቀውም ነበር። ነገር ግን ለእዮብ መኮንን ከልቤ አልቅሻለሁ በወቅቱ እዮብ በሕዝብ ዘንድ ያለው ፍቅር እና መወደድ ልዩ እንደሆነ ያየሁበት አጋጣሚም ነበር። ኢዮብ መኮንን ባለትዳር የአንድ የሴት ልጅ አባት ነበር።

  • Cosine Similarity

ኤልያስ የሚገርም ልጅ ነው ዘፋኙ የሚስማማውን ዜማ እና ግጥም ለከቶ የሜሠራ ባለሙያ ነው ሁሉም ነገር እየተሳካ መጣና ከአንድ ሶስት ዓመት ተኩል በኋላ የመጀመሪያው ዓልበሜን አጠናቀቅን እንደዛም ሆኖ አልበሜን ሠርቼ ሳልጨርስ ነበር ለኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ሥራችንን ያሰማናቸው እነሱም ሥራውን ሰለወደዱት ወዲያው ነበር ተደራድረው አልበሙን የገዙን አስራ ሁለቱን ዘፈኖች ሠርተን እንደጨረስንም ለሚዲያዎች ነጠላ ዜማችንን ሰጠን ከዛም በኋላ ለኤሌክትራ ሰዎች ሙሉ አልበሙን አስረከበን ዓለበሙ ታትሞ ገበያ ላይ ዋለ ቹ ሩጌው ንጉስ በኢትዮጵያ በዚህ ጊዜ አሊ ቢራ እንደገና ከውጪ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ለእረፍት ሲመጣ አልበሜ ገበያ ላይ ውሎ ስለነበር በድጋሚ ያለበት ድረስ ሄጄ ሲዲዬን አበርከቼለት ካዳመጠው በኋላ የልጅነት ድምፄን ይመስላል ሲለኝ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ቀናቶች ቀናትን እየወለዱ አልበሙ ከተለቀቀ ከሰባት የጭንቅ ወራት በኋላ በሕዝብዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን በማትረፍ እስከ አሁን ድረስ በመደመጥ ላይ ይገኛል በወቅቱ ሥራዬ ሰው ጋር እንዲደርስ በጣም ነበር የጓጓሁት ያ ጉጉቴ ደግሞ ማንኛውም ድምፃዊ የሥራዬ መጨረሻ እንዴት ይሆናል ብሎ እንደሚያስበው እንጂ ከዛ በተለየ መልኩ አይቼው የተጨናነኩበት ሁኔታ አልነበረም ከምንም ነገር በላይ ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ ውስጥ የሬጌ ሙዚቃ ይበልጥ ይወደድ ዘንድ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠሬ ነበር ሶስት ዓመት ተኩል የፈጀው ሥራዬ ቅኝቱ የሬጌ የሮክ እና የችከችካ ስልትን ያካተተ ነበር በነገራችን ላይ አልበሙን ለመሥራት ይህን ያህል ጊዜ የፈጀነው የተለየ ነገር የሚደመጥበት አልበም እንዲሆን ስላሰብን ነበር ያም ደግሞ የተሳካ ይመስለኛል በበኩሌ በሥራው ረክቼበታለሁ በአልበሙም ለመዳሰስ የሞከርነው ሀሳብ ስለፍቅር እና ጥላቻ ቅንነት እና ክፋት ፅድቅና ኩነኔ በአጠቃላይ በየዕለት ተዕለት ስለሚገጥመን የኑሮ ሁኔታ ነበር በዚህ የመጀመሪያው አልበሜ ላይ የተካተቱት ሁሉም ዘፈኖቼ በዘሪቱ ከበደ እና በኤልያስ መልካ ነው የተፃፉት ዘሪቱና ኤልያስ ከሥራ ባልደረባነት ውጪ ሚስጥሬን የማካፍላቸው የልብ ጓደኞቼም ጭምር ናቸው እኔ እዚህ አልበም ላይ በድምፅ ብቻ ነው የተሳተፍኩት ማለት ይቻላል እግዚአብሄር አንዴ ከጎኔ ሆነና እንደነዚህ አይነት ጓደኞችን ሰጠኝ የሬጌው ንጉስ በኢትየቷያ ር በነገራችን ላይ ይህ አልበም ዘሪቱና ኤልያስ ከራሳቸው በላይ ተጨንቀው የሠሩት ሥራ ነው እኔም ደግሞ የድምፅ ችሎታዬን በደንብ ያሳየሁበት ሥራ ስለሆነ ተወዳጅ አልበም እንደሚሆን የፀና እምነት ነበረኝ ያም ሆነ ዘሪቱ እኔን የተሻለ ደረጃ ላይ ለማድረስ አንቅልፍ አትተኛም ነበር ኤልያስም እንደዛው እንደውም የኔ ስታይል እና ሥራዎቼ በሙሉ እንደ ኤልያስ እንዲሆን ነበር የምፈልገው ከኤልያስ መልካ ጋር ከለብ ውስጥ ብዙ ጊዜ አብረን ስለሠራን በደንብ እንተዋወቃለን የሰጠኝ ግጥምና ዜማም የእኔን ልክ በደንብ ስለተረዳ ነበር ኤልያስ ለኔ ምርጥ የሙዚቃ ልጅ ነው ዘሪቱ እና ኤልያስ በሥራዬ ላይ ትልቅ ሚና ስለተጫወቱ ከልብ አመሰግናቸዋለው እንደሚታወቀው ለጆሮ ቀስ እያሉ ከሚገቡ ሙዚቃዎች መካከል አንዱ የእኔ የአዘፋፈን ስልት ነው ዘፈንን ዘፈን የሚያሰኙት ደግሞ ግጥሙ ዜማው ቅንብሩ የዘፋኙ የድምፅ አጠቃቀም ችሎታውና ሌላም ሌላም ቴክኒኮች አንድን ዘፈን ሙሉ ያደርጉልናል እንጂ ነጥለን አንድ ዘፋኝ ድምፁ ያምራል ብለን መደምደም ከባድ ነው ምንም እንኳን የድምፃዊው ድምፅ ውብ ቢሆንም በአጠቃላይ አንድ ዘፈን ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች ማሟሳት አለበት ብዬ አስባለሁ በዚህ ረገድ ደግሞ ለእኔ እዚህ ደረጃ ላይ መድረስ ኤልያስ መልካ ትልቁን አስተዋፅኦ አበርከቷል የሙዚቃዬን ጥሩነት ቀድመው የተረዱት ጋዜጠኞች ናቸው ማለት አችቸላለሁ እነሱ ያስተጋቡትን ድምፅ ሕዝቡ ተቀበለው ዓልበሜ እንደወጣ ሰሞንም ስልከ እየደወሉ ያበረታቱኝና አሪፍ ሥራ እንደሆነ የነገሩኝ ጋዜጠኞች ብዙ ነበሩ ከነሱ በመቀጠል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከባህርዳር ከሐዋሳ ከመቐሌ እና ከሐሮማያ ይደውሉልኝ ነበር እየቆየ እው ንጉስ በኢትዮጵያ ሲመጣ ደግሞ ሕብረተሰቡ ይደውልልኝ ጀመር። ኮንሰርት የመሥራቱን ልምድ ካዳበርኩኝ በኋላ የምሠራቸው ኮንሰርቶች እጅግ በጣም ጥሩ አልያም በጣም ጥሩ እንዲሰኙ ኮንሰርቱን ከማቅረቤ በፊት በደንብ ልምምድ አደርግ ነበር ይህን በደንብ ካዳበርኩኝ በኋላ ለተለያዩ ኮንሰርቶች የማዋቅራቸውን ባንዶች አዘጋጀሁ አና ሥራዎቼን በአውሮፓ እና በአሜሪካ በስፋት አቀረብኩኝ ከነዚህ ሁሉ ሥራዎች በኋላ ለሁለተኛው አልበሜ ዝግጅት ጀመርኩኝ ዝናው በስፋት ከመጣ በኋላ በማህበራዊ ኑሮረገድ እኔ ጋር ጊዜ በሽ ነው አንድ ነገር ሰፈር ውስጥ አለ ከተባለ የትኛውም ቦታ ላይ እገኛለሁ በዚህ በዚህ ችግር የለብኝም እኔ ፍቅር አብዝቶ ገብቶኛል ፍቅር ማለት ደግሞ መታዘዝ እና ለማንኛውም ሰው ለሆነ ሰው አስፈላጊውን ሁሉ ሳትሰስት በተግባር መስጠት ነው ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ህሲና ሰጥቶናል መልካም ከማድረግ ከሚገኝ የበለጠ ደስታ የትም አይገኝም ደግሞም ዘመናዊነት የሰው መብት መንካት ተንኮል ማሰብ ወይንም ሰው ማስቀየም አይደለም ዘመናዊነት ከሰዎች ጋር ተፋቅሮና ተስማምቶ በማሕበራዊ ህይወት ውስጥ አንድ ሆኖ መኖር ሰኔ ዘመን የማይሸረው ዘመናዊነት ነው የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ስብዕናው ሩን ንጉስ በኢትዮጵያ እዮብ የዕውነት ሰው ነው እውነት ውስጥ ደግሞ መንፈሳዊነት አለ እውነት ባለበት ቦታ ሁሉ እዮብ አለ እዮብ እግዚአብሄርን አከባሪም ፈሪም ነው ከእዮብ አስገራሚ ስብዕናዎቹ አንዱ ሁሉንም ሰው በእኩል ዓይን ማየቱ ነበር እዮብ በባህሪው የማይፈራ የማይጠራጠር ወደ ኋላ የማይል ያመነበትን የሚያደርግ በችግር ጊዜ ሰውን የማይሸሸ ሀሜት የማያውቅ እና እምነቱን የኖረ ሰው ነበር እዮብ ለገንዘብ ግድ አልነበረውም ብዙ ጊዜ እዮብ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ገባ ማለት ወዲያው የሚያስፈልጉ ቦታዎች ላይ ያንን ገንዘብ ጣል ጣል አድርጎ የተረፈውን ለጓደኞቹ እና ለተቸገሩ ሰዎች ነበር የሚያከፋፍለው እዮብ የዕለት የዕለቱን ነው መኖር የሚፈልገው እንድን ነገር ዛሬ ላይ ማድረግ የሚችል ከሆነ ዛሬ አድርጎት ማለፍ ነው የሚፈልገው እዮብ ትርፍ ነገር አይፈልግም ሁሉን ነገር ቀለል አድርጎ የሚኖር ሰው ነበር እዮብ ዝነኛ ሆኖ መኪና እያለው በእግሩ እና በሳይክል ዘና ብሎ የሚንቀሳቀስ ልጅ ነው ለልብሱ እንኳን ግድ የለውም ከኪሱ ገንዘብ አውጥቶ ለመስጠት ለእዮብ በጣም ቀላል ነበር እጁ ላይ እንኳን ድንገት ገንዘብ ካልኖረ አብሮት ካለው ሰው ተበድሮ ለሰው የሚሰጥ ሰው ነው ሲሰጥ ደግሞ አይን የለውም ያለውን ዘርግፎ በመስጠት በሁሉም ዘንድ የሚታወቅበት አመሉ ነው እዮብ ከሁሉም የሚያስደንቀው ስብዕናው ለዓለም ያለው ግምት ነው ዓለም ለሱ ምንም ነች ማግኘትም ማጣትም ለእዮብ ምኑም አይደለም እዮብ ፐ ብሎ የሚደነቅበት ነገር ብዙ የለውም እዮብ ፐ ብሎ የሚደነቀው የሚስቅ የሚጫወት ሰብሰብ ብሎ የሚበላና የሚጠጣ ሰው ሲያይ ደስ ይለዋል በዚህም ፐ ብሎ ሊደነቅ ይችላል የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ሸ ር ው ው መ ም እዮብ ተሰብስቦ መብላትን አብዝቶ ይወዳል ዝቅ ብለው ከሚታዩ ሰዎች ጋር ጎዳና ተዳዳሪዎች አብሮ ይበላል አብሮ ይጠጣል እነሱም ለሱ ያላቸው ፍቅር ልዩ ነው የሰው ልጆችን የሚያይበት አይኑ እዚህ ድረስ ነው ማንንም ከማንም አያበላልጥም ሰው የተባለ ሁሉ ለእዮብ አንድ እና ከቡር ነው እዮብ እኛነትን እና ብዙ መሆንን ይወዳል ሁሌም አጠገቡ ሰው ይፈልጋል ብቸኝነትን አይወድም የፍቅር ሰው እና ዝና ያልኮፈሰው ሰው ነበር እዮብ ዝነኛ መሆኑን እራሱ የሚያውቀው ሰዎች ሲያስታውሱት እንጂ እሱ ዝነኝነቱን እረስቶታል እዮብ የተጠፋፋን የሚያገናኝ የተጣላን የሚያስታርቅ ቸገረን ብለው የሚመጡ ሰዎችን ጋብዞ ማድረግ የቻለውን ሁሉ ካደረገ በኋላ ቁጭ ብሎ ሀሳባቸውን የሚያዳምጥ ሩህሩህ ነበር በዚህም ወዳጆቹ የልጅ ሽማግሌ ነው ይሉታል እዮብ በመንፈሳዊ ህይወቱ በጣም ጠንካራ ነው እግዚአብሄርም በትክከል አንድ ነገር ሲያስብ እንደሚረዳው ያምናል የሆነ ቅንነት ውስጡ አለ ዘፋኝ ሆኖ እግዚአብሄርን አውቆ እየተንቀሳቀሰ እግዚአብሄርም በዘፋኝነቱ ውስጥ መልካም መልዕከቶችን ለማስተላለፍ እንደሚረዳው የገባው እና በዘፈን ውስጥም እግዚአብሄር የሚወደውን ነገር ማድረግ እንደሚቻል የተረዳ ድምፃዊ ነበር እዮብ አልበሙን ከማውጣቱ በፊት የነበረው ስብዕና ቸልተኛ የተበደሉ ሰዎችን ማየት የማይችል ማንም ጉልበተኛ ነኝ የሚል ሰውን የማይወድ እና አግሬሲቭ ከመሆኑ የተነሳ ማንኛውም ሰው በወጣትነቱ እንደሚያደርገው ሁሉ እዮብም ከሰዎች ጋር ተደባድቦ ያውቃል አንዴ እንደውም ከአምስት ሰዎች ጋር ብቻውን የመደባደብ አጋጣሚም ገጥሞት ያውቃል እዮብ መ ራዩው ዙስ በኢትዮጵያ እንደ ቼጉቬራ ነው ሁሉንም ነገር ሲያደርገው ምንጩ እሱ አይደለም ለሰዎች ሲል በሚያደርጋቸው ነገሮች ነበር ችግር ውስጥ ይገባ የነበረው የእዮብ ሌላኛው እና የመጨረሻው ገፅታው ደግሞ ሙሉ በሙሉ ህይወቱን ከእግዚአብሄር እና ከመንፈሳዊ ህይወት ጋር ያቆራኘበት ህይወቱ ነው እዮብ በህይወቱ አይዋሽም የሚዋሽ ሰውም አይወድም ያለውን ነገር ሁሉ አይሰስትም ስለ ነገ መጨነቅም አይፈልግም ነገን እግዚአብሄር ነው የሚያውቀው በሚል ሂደት ውስጥ ነው ይኖር የነበረው አዮብ ለሰዎች በጣም ያዝናል ልከ ያልሆኑ ሰዎች በሚያደርጉት ነገር ውስጥ እሱ ይጨነቃል እነዛን ሰዎች መከሮ የማይቀይራቸው መሆኑን ሲያስብ እና ሲረዳ ደግሞ ከልቡ ነበር የሚያዝነው አዮብ ይለፍ በሚለው ቃል በጣም ያምናል ሰዎች እሱ ላይ ያልሆነ ነገር ሰርተው ሲመለከት ይሄ ነገር ከኔ ይለፍ ነው የሚለው ይለፍ የሚለው ቃል የህይወት ፍልስፍናውም ጭምር ነበር ብዙ ጊዜ የሚያናድዱ ነገሮች በሚያጋጥሙት ሰዓት እስኪ ይቺን ሰአት ልለፋት በማለት በወዳጆቹ ዘንድ ይታወቃልረ እዮብ ከምር የዕውነት ሰው ነው የራሱ ጓደኛ ጥፋት አጥፍቶ ፍርድ ቤት ተጠርቶ ና መስከር ቢባል እዮብ ለአውነት ጓደኛውን አሳልፎ እንደሚሰጥ ምንም የማያጠራጥር ጉዳይ ነው እዮብ ያለውን የሚያበላ የሚያጠጣ እና የሚሰጥ ሲሆን ነገር ግን ለበጎ እንኳን ቢሆን ፈፅሞ የማይዋሽ እና በብዙ እምነቱን የኖረ ሰው ነው አዮብ ሸንፈትን ይወዳል በጣም የተጋነነ የሴት ልጅ ውበትን ማድነቅ አይፈልግም ማድነቅም ሲፈልግ ቅድሚያ ፀባይና መልካም ስብእና ላይ ነው ይበልጥ የሚያተኩረው እንጂ አፍንጫሸ ፀጉርሸ ወገብሸ የሚል ስብዕና በህይወቱም ሆነ በዘፈኖቹ ውስጥ አልነበሩትም በየ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ሸ እዮብ እንደ አርቲስት ወይንም ታዋቂ ሰው ነኝ ብሎ እራሱን ከሌላው ሰው በተለየ ዓይን የሚያይበት መንገድ የለውም ራሱን ዝቅ አድርጎ ሥራውን እና ሰውን በደንብ አከብሮ የሚኖር ሰው ነበር ለዚህም ነበር በጣም ሰው የሚወደው ስለ እዮብ አንድ ነጌቲቭ ነገር ሲወራ ተሰምቶ አይታወቅም የመድረከ ብቃቱ ደግሞ እንደሚታወቀው በጣም አሪፍ ነበር አድናቂዎቹም ሆኑ ሌላ ሰው እሱን ባገኙበት አጋጣሚ ሁሉ ተደስተው ነበር የሚሄዱት እዮብ በነጥብ የሚቀመጡ መልካም በሚባሉ ስብዕናዎች በተግባር የታየ ሰው ነበር ታማኝነትን ካነሳን እዮብ ተናገረ ማለት ተናገረ ነው አንድ ነገር ቃል ገባ ማለት ያንን ነገር ሳይፈፅም እረፍት የለውም በተናገረው መንገድ ፍፁም በሆነ ሁኔታ የሚኖር ሰው ነው እዮብ ሰውን አይሸነግልም ብዙ ጊዜ እንደውም ሽንገላ አያስፈልግም በምትል አባባሉ በጓደኞቹ ዘንድ ይታወሳል እዮብ ለሰው የሚኖር ሰው ነው ለሰው መኖር ደግሞ በተመሳሳይ ለእግዚአብሄር መኖር ነው ብሎ ያምናል በህይወት ዘመኑም ከእግዚአብሄር መንግስት የሚያስቀረኝን አንዳችም ነገር አላደርግም አንድ አይኔ እንኳን የሚያስቸግረኝ ቢሆን አንዱ ዐይኔ ወጥቶ በአንደኛው ዐይኔ መንግስተ ሰማያት ብገባ ይሻለኛል ይል ነበር እዮብ ጥቃቅን ስህተቶች እንኳን አሉብኝ ብሎ ሲያምን እነዛን ነገሮች ለማስተካከል በብዙ ይጥራል እንጂ የትኛውንም ችግር እንደ ቀላል ነገር አይመለከተውም ነበር እዮብ አልፎ አልፎ እግሩን ስለሚያመው ኮሌስትሮል እየመሰለው ስፖርት ይሠራ ነበር ነገር ግን ያ ህመም አልፎ አልፎ እግሩን ያዝ ያደርገው ነበር እዮብ አብዝቶ ይጨነቃል የጭንቀቱ መንስኤ ግን እንትን ጎድሎኝ እንትን እንደዚህ ሆኖብኝ አይደለም የእዮብ ጭንቀት አንድ ሰው ክፉ ነገር ቐ ሩጪው ንጉስ በኢትዮጵያ ሲናገር እና ከፉ ነገር ሲያደርግ ሲያይ በጣም ነው የሚያስጨንቀው እዮብን ቀረብ ብሎ ለማያውቀው ሰው ከፉ ነገር ሲናገሩት አይወድም ተጨንቆ አደረ የሚል ሀሳብ ሊያድርባቸው ይችላል የእዮብ ጭንቀት ግን ይሄ አይደለም የሱ ጭንቀት ይሄ ሰው እንዴት ከፉ ነገር እንዳይናገር ይሆናል ወይም ያ ሰው ሌላ ቦታ እንዲህ አይነት ነገር እንዳያደርግ እንዴት ልረዳው እችላለሁ በሚል ስሜት የሚመጣ ነበር እዮብ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያሉትን ታሪኮች በህይወቱ ውስጥ ተግባራዊ ሊያደርጋቸው ሞክሯል አብዛኞቹንም ተግባራዊ አድርጓቸዋል እዮብ ከሲጋራ ውጪ ያሉበትን ሱሶች በሙሉ ትቷቸዋል ማለት ይቻላል ሲጋራ ማጨስም ማቆም ይፈልግ ነበር በማጨሱም ስቃይ ይሰማው እንደነበር በተደጋጋሚ ጊዜ ይገልፃል እዮብ ትልቅነት የሚገኘው በሥራ እንደሆነ የሚያምን ሰው ነበር አንድ ግለሰብ ሠርቶ የሚያመጣው ለውጥ ውጤቱ በሀገር ደረጃ የሚታይ ነው ብሎ ያስባል በ ዓም ያሳተመው እንደቃል አልበሙ ለሰባት ወራት ያህል በህዝብ ዘንድ ተቀባይነትን አላገኘም ነበር ይህ ሁኔታም እንደገና ቢዝነሱ የሚፈልገውን ትምህርት በመማር የቢሮ ሰው ለመሆን አስቦ ነበር ነገር ግን ነገሮች በዚህ ሁኔታ አልፈው ሙዚቃው የሚደመጥበት ርቀት እየጠበበ መጣ እና በተወሰነ ርቀት ውስጥ አንድ የሱ ዘፈን ይሰማ ጀመር ከሰባት የጭንቅ ወራቶች በኋላ ነገሮች እየተቀየሩ መጡና እንደ ቃል አልበም ቤት ለቤት መደመጥ ጀመረ እዮብም የሥራ መስከ ከመቀየር ዳነና ስለሁለተኛው አልበሙ ማሰብ ጀመረ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ እየብ ወደ ሶስት የሚጠጉ የሙዚቃ ከሊፖችን አየር ላይ እንዳይውሉ አግዷል ምከንያቱም የሙዚቃ ከሊፖቹ ሲሰሩ ሴት ዳንሰኞቹ የለበሱት ልብስ እንብርቶቻቸውን ያሳይ ነበር በወቅቱ እዮብ ይህን አላስተዋለም ነበር ነገር ግን ክሊኾ ኤዲት ተደርጎ ካለቀ በኋላ ያየው ነገር አላስደሰተውም ነበር በዚህም ከሊፖቹ በየትኛውም ሚዲያ እንዳይተላለፉ አግዷቸዋል እዮብ ሁሉም ነገር ስርአቱን የጠበቀ እንዲሆን እና ማንኛውም የሱ ሥራ ሕዝብ ልብ ውስጥ በጥሩ ጎኑ እንዲቀመጥ ነበር አብዝቶ የሚፈልገው እዮብ በየትኛውም አጋጣሚ መድረክ ላይ ሲገኝ ህዝቡ በጣም ነበር የሚያብድለት ነገር ግን ይሄ የሚያልፍ ነገር ነው ብሎ ነበር ለጓደኞቹ የሚነግራቸው ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚያውቀው በሀገራችን የሬጌን ስልት ካስተዋወቁ አርቲስቶች ግንባር ቀደሙ እሱ ቢሆንም በዚህም አይመካም ነበር ምከንያቱም የሬጌን ስልት እኔ አልፈጠርኩትም ከኔ በፊት እነ ቦብ ማርሌ አልፋ ብሉንዲ እና በጣም ብዙ የሬጌ ዘፋኞች ሬጌን ቆንጆ አድርገው ዘፍነውታል እኔ ያደረኩት ኮፒ ፔስት ነው ብሎ ተናግሯል እዮብ ጥሩ ሰው ከመሆኑ ባሻገር በጣም ጥሩ ወንድም በጣም ጥሩ አባት በጣም ጥሩ ባል እና በጣም ጥሩ ዘፋኝ ነበር በትዳሩም ዙሪያ በባለቤቱ ልጅ አለመውለድ ምንም ቅሬታ አልነበረውም የመቀበል ግዴታዬ ነው ብሎ ነበር የሚያስበው በኔም በኩል ቢሆን ይሄ ችግር የተከሰተው ቲና ባለቤቱ የመቀበል ግዴታ አለባት ብሎ ነበር የሚያምነው እዮብ የሚያስብበት ደረጃ ላይ ለመድረስ በጣም ከባድ ነው በእያንዳንዱ ቀን አንድ ለውጥ ጓደኞቹ ላይ ሲመለከት በጣም ደስ የሚለው ሰው ነበር ጓደኞቹም እሱ እንድንሆን በሚፈልገው ደረጃ ላይ ለመድረስ እና እንደሱ መሆን ከባድ ነው ብለዋል ፍቅር ትዳር እና ልዶች የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ፋጡማ ኢብራሂም የኢዮብ መኮንን ሴት ልጅ የሎረገ ኢዮብ እናት በ ዓም ከብዙ የስራ ዓመታቶች በኋላ ለእረፍት አዲስ አበባ መጣሁ። አዲስ አበባ እስከመጣሁበት አጋጣሚ ድረስ ለዓመታት ጅዳ ነበር የምኖረው ከጥቂት የዕረፍት ቀናቶች በኋላ አንድ ምሽት ካዛንቺስ የነበረው የቀድሞው ፋልከን የኃይልዬ ናይት ከለብ ከጓደኛዬ ጋር ለመዝናናት ተያይዘን ስንሄድ እዮብ እየዘፈነ ነበር የደረስነው ሩው ንጉስ በኢትዮጵያ ከግራ ወደ ቀኝ ፋጡማ ኃይልዬ ታደሰ እና የፋጡማ ጓደኛ ኢዮብ የአሊ ቢራን ዘፈን ወደ እኔ አየተመለከተ ነበር የሚዘፍነው አኔም በሆዴ ይሄ ፀጉሩን ያንጨባረረ ሰውዬ ምንድን ነው የሚያፈጥብኝ ብዬ የሆነ ስሜት ተሰማኝ ፈራሁት ራስታዎችን መጥፎ ሰው አድርጌ ነው የማያቸው የሆነ ሌላ ተጨማሪ ነገር የሚጠቀሙ ነው የሚመስለኝ እዮብ ዘፈኑን ዘፍኖ ሲጨርስ አኛ ነፋስ ለመቀበል ወደ በረንዳው ወጥተን ነበር እዮብም ትንሸ ቆይቶ የተቀመጥንበት ቦታ ድረስ መጣና ተዋወቅን ከእዮብ ጋር ከተዋወቅን በኋላ ከጓደኛዬ ጋር በፍጥነት ከፋልከን ናይት ክለብ ወጣንና ሌላ ቤት ሄድን የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ኢዮብ መኮንን የሄድንበት ቤትም እንደ እዮብ አይነት ፀጉር ያለው ሰው ነበር እየዘፈነ የነበረው ላፎንቴን ታደለ ሮባ። አብራኝ ያለችው ጓደኛዬ የድሬደዋ ልጅ ስለሆነች ነገሮችን ቀለል አድርጋ ስለምታይ ለሷ ምንም አልመሰላትም ነበር እኔ ግን አንቺ ሲያስፈሩ በናትሽ አገር ምድሩ እንዳለ ራስታ ብቻ ነው እንዴ ብዬ በአረብኛ ስነግራት ጓደኛዬ ሳቀችብኝ እዮብ ከፋልከን ስራውን እንደጨረሰ ላፎንቴኖች ጋር መጣ እዛ እንደመጣ እኛን ሲያየን ጓደኛዬን ጠቅሷት ነው መሰለኝ መፀዳጃ ቤት ሄጄ ልምጣ አለችኝ እና ሄደች እሷ እንደሄደች እዮብ መጥቶ አጠገቤ ሲቀመጥ እኔ ትንሽ ፎቀቅ አልኩለት እሱም ወደ አኔ ተጠጋ በዚህ ጊዜ ተሳሳቅንና ማውራት ጀመርን ለምንድን ነው የፈራሽኝ አስፈራለሁ እንዴ ሰው እኮ ነኝ አለኝ እኔም አሱማ ሰው ነህ ግን እኔ ጨበሬ ሰው አልወድም አልኩት እሱም ምን ሆነሽ ነው ይሄ እኮ ፀጉር ነው ራስታ አታውቂም እንዴ እሺ ፀጉሬን ተይውና እኔ እንዴት ነኝ አስጠላለሁ አለኝ እየሳቀ ጥርሱ ጉራማይሌ ስለነበር በጣም ነው የሚያምረው እኔም አረ ታምራለህ አልኩት አንቺም ጥርስሸ ያምራል አለኝ እና በዚሁ ተለያየን የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ በሌላ ጊዜ ከጓደኛዬ ጋር ሶደሬ ሄደን ተዝናንተን ስንመለስ እንዲሁ ሀይልዬ ቤት ሄድን እዛም እንደደረስን እዮብ እየዘፈነ ነበር እኔ እዚህ ሀገር መጥቼ ስለማላውቅ ሁሉም ዘፋኞች ሁልጊዜ የሚሠሩ አይመስለኝም ነበር አዲስ አበባን ብዙም አላውቃትም ነበር እዮብ እየዘፈነ እኛ የሆነ ቦታ ፈልገን ተቀመጥን ከዛ በኋላ ጓደኛዬ ሸልሚው አለችኝ እኔም ተነስቼ መቶ ብር ሸለምኩት የዛን ሰዓት መቶ ብር የአሁኑ አስር ሺህ ብር እንደ ማለት ነው ከግራ ወደ ቀኝ ፋጡማ ኢዮብ እና የፋጡማ ጓደኛ በዛን ወቅት ብዙ ገንዘብ ስለነበረኝ ቅፅል ስሜ ፋጤ አላሙዲን ነበር ጭፈራ መቼም ሁሉን ነገር ያበላሻል የልጅነት ነገር ነው መሰለኝ ብዙ ነገሮችን አበላሸሁ የዛን ጊዜ ጌዲዮን ኃይለየሱስ ግርማ ጎሳዬ ተስፋዬ ከእዮብ ጋር አብረው ይሠሩ ነበር እንደውም ጎሳዬ በጣም የዋህ ነሽ ይለኝ ነበር እዮብ በጣም ግልፅ እና ደግ ሰው ነበር ጎዳና ላይ ሰው ተኝቶ ከሆነ አምጪ ብር ብሎ የተኙትን ሁሉ ቀስቅሶ ሀምሳ ብር ይሰጣቸው ነበር የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ እኔ እና እዮብ ስንገናኝ እዮብ ታዋቂ አልነበረም የአሊ ቢራነና የቦብ ማርሌይን ዘፈኖች ነበር ይዘፍን የነበረው እኔም ደግሞ በዘሬ ኦሮሞ አና አፋር ስለሆንኩኝ የአሊ ቢራን ዘፈን ሲዘፍን በጣም ነበር የምወድለት እኔ የአዮብ ደግነት በጣም ነው የሚገርመኝ እዮብ ለሰው ነው የሚኖረው ደሃ በጣም ያሳዝነዋ ድህነትን በጣም ይጠላል። አዮብ ከሁሉም ቤተሰብ ጋር ነበር የሚቀልደው በቃ የእኔ እናት እናቱ እህቴ እህቱ እንደሆኑ ነው የሚሰማው አንድ ጊዜ ሥራ እየሠራሁ አርፍጄ ድንገት ገላዬን ሳልታጠብ ጓደኞቼ እቤት መጡ እኔም በፍጥነት ገላዬን ታጥቤ ጋወን ለብሼ ስወጣ ጋወኑ ትንሽ ጠቦኝ ስነበር ግማሽ ለግማሸ ነበር ሰውነቴን የሸፈነው አዮብ እሱን ለብሼ አየኝና ውይ ውይ ውይ አለና ሳቀብኝ እኔም እየሳኩ ምነው ሳቅክ አልኩት አሱም አረ ምንም አለኝ እኔም ስማ እነሱ እኮ ያውቃሉ ድሮ እኔ በሰሜ ተጠርቼ እንደማላውቅ ሼፖን ጥሯት ነበር የምባለው ስለው እንባው ጠብ እስኪል ነው የሳቀው ትንሸ ቆየቼ ለጓደኞቼ የሆነ ነገር ለማቀራረብ በአጠገቡ እልፍ ስል ሼፖ ይለኛል እየሳቀ የዛች ቀን እኔም ጓደኞቼም እዮብም የሳቅናት የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ሸ ሳቅ መቼም አይረሳኝም እዮብ ሲቀልድ በኔ ነው የሚቀልደው አኔም እሱን ነው የምተርበው ሁል ጊዜ ስንስቅ ነው የምንውለው አንዴ አንዷ ጓደኛዬ ከባሏ ጋር ተጣልታ አስከፊ ሁኔታ ውስጥ ገብታ ነበር እና እኔም ይሄንን ስሰማ አይ በቃ ካሁን በኋላ ብትሰያይ ነው የሚሻላት ስል እዮብ ሰማኝ እና እናቴ አንቺም እስኪ አንድ ቀን አስደስቺኝ ተጣለሁ ብለሽ እህትሽ ቤት ሂጂ እስኪ እናቴ አንቺ እኮ ወደ ውጭ ቢወረውፋሩሽ እንደ ድመት ወደ ቤት ነው እየሮጥሸ የምትመለሺው ይለኛል እየሳቀ አንድ ጊዜ እዮብ መኪና እየነዳ ሌላ መኪና ፊት ለፊት መጣበት ስህተቱ ከዛኛው በኩል የመጣው ልጅ ነበር ልጁ መሳሳቱ ሳያንሰው እዮብን ሰደበው እዮብም ከመኪናው ወርዶ ልጁን ብድግ አድርጎ ወዲያው የእግዚአብሄር ቃል ትዝ ሲለው መልሶ ቁጭ አደረገው ልጁ ግን ይሳደባል በዚህ ጊዜ እኔ ተናደድኩና መጥረጊያ ይዝ ከመኪና በመውረድ ልጁን ሳሯሩጥ እዮብ እኔን ተክትሎ እኔ የለሁበትም ሀጥያቱ ባንቺ ላይ ነው አለኝ እዮብ አብዝቶ እግዚአብሄርን የሚያከብር ልጅ ነው አንድ ቀን ጓደኛዬ ቤት መጥታ ቡና ተፈልቶ አየጠጣን እዮብ ብድግ ብሎ መጣሁ ፀጉሬን ተቆርጩ ብሎን ተነስቶ ወጣ ከጓደኛዬ ጋር ተያየንና የእለቷ ቀልድ ይቺ ናት ብለን ተሳስቀን ቡናችንን መጠጣት ቀጠልን ከትንሸ ቆይታ በኋላ ኮፍያ ያደረገ ልጅ ጥቁር ፌስታል ይዞ ወደቤት ገባ ከዛም እጁን ዘርግቶ ፌስታሉን እንኪ ብሎ ሲሰጠኝ ቀና ብዬ ሳየው እዮብ ነው አንዴ እንዴት የምርህን ነበር እንዴ ስለው እሱም አዎ የእግዚአብሄር ቃል ፀጉሩን ያስረዘመ የተረገመ ይሁን ነው የሚለው ለሴት ልጅ ግን ፀጉሯ ውበቷ ነው ይላል ስለዚህ በቃ አያስፈልገኝም አለኝ እየብ ፀጉሩን ከተቆረጠ በኋላ የድሮውን ዓመሉንም ከፀጉሩ ጋር ቆርጦ ነበር የጣለው ቺ ። አኔ አንዳንዴ ቁጭ አደርገውና ቆይ ግን እዮብ እኛ ቤት የለንም ምን የሰንም እስከመቼ ነው በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የምንቀጥለው ስለው አሱም ይሄ ቤት ምንድን ነው ነው ወይስ ትቀበሪበታለሽ አንድ ሜትር አቡጀዱ ነው ይዘሽ የምትሄጂው ይለኝ ነበር አንባ አንድ ጊዜ ሰዎች ደውለውለት ስልኩን አነስቶ እዮብ ነህ ሲሉት አዎ አላቸው እነሱም አከሲዮን እንድትገባ ነበር የደወልንልህ አሱት አሱም ብዙ ሰው ጠግቦ በማይበላባት ሀገር እኔ አከሲዮን ልግባ አምላኬ ስለ ነገ እንዳታስብ ዛሬ ላይ ሁሉን መልካም ነገር አድርግ ለነገ እኔ አለሁልህ ነው ያለኝ አለና ስልኩን ዘጋው እዮብ በህይወት ዘመኑ የባንከ ቡክ አንኳን አልነበረውም አሜሪካ ኮንሰርት ሊሠራ ሊሄድ ሲል ነው ጓደኞቹ የባንከ ቡክ ያወጡለት እዮብ መፅሀፍ ቅዱስ በገፍ ነው የሚገዛው አቤት ውስጥ ሁላችንም መፅሀፍ ቅዱስ እናነባለን በአምነት ጉዳይ ላይ የሚከራከር ሰው ሲያገኝ በእግዚአብሄር ጉዳይ ላይ አትከራከሩ ይኸው የሚለውን አንብቡ ብሎ መፅሀፍ ቅዱስን ላገኘው ሰው ሁሉ ይሰጥ ነበር እኔ ከእዮብ የተረዳሁት አንድ ነገር አለ ብዙ ጊዜ አኛ ሰዎች ሀጥያትን ተለማምደነዋል የት ነህ ስንባል ገና ከቤት ሳንነሳ ደርሻለሁ አንላለን አንድ ጊዜ ልብስ ቤት ነበረኝ እና ሰዎች ልብስ ሊያስረክቡኝ መጥተው ደውለው የት ነሸ ሲሉኝ እኔ ከቤት አልወጣሁም ነበር እና ኡራኤል አካባቢ ነኝ ስላቸው እዮብ ሰማ እና ከፎቅ ላይ ወርዶ መጣ እንዴት ትዋሻለሸ አለኝ ኮስተር ብሎ እኔም አይ ልብሱን ለሌላ ሰው እንዳይሰጡብኝ ብዬ ነው አልኩት እሱም የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ስጡታ ከሰጡት ላንቺ አላለውም በቃ አለኝ አና እግዚአብሄርን ነው ማስቀየም ያለብሸ ወይንስ ሰውን ብሎኝ አልመጣሁም ወይም ከቤቴ ልወጣ ነው ብለሽ አውነቱን ነው መናገር ያለብሽ ብሎ ተቆጥቶኝ ተመልሶ ወደ ፎቅ ወጣ። እሱም አንድ ጊዜ ሸራተን ሆቴል ከአር ኬሊ ጋር ኮንሰርት ነበረው እና የዛን ዕለት አቤት ተኝቶ ነበር እና ብንን ሲል የኮንሰርቱ ሰዓት ደርሶበታል ወዲያው ተነስቶ ተጣጥቦ መኪናውን አስነስቶ ወጣ ሸራተን የደረሰው ግን አርፍዶ ነበር አዘጋጆቹም እዮባ ቆየህ እኮ በሰላም ነው ሲሉት ተኝቼ ነበር ነው ያላቸው በርግጥም አዮብ አቤቱ ተኝቶ ነበር እዮብ በህይወት ዘመኑ በጨራሸ ውሸት አያውቅም ዛሬ ሁልጊዜም አዮብን ሳናነሳው የምንውልበት ቀን የለም በተለይ ጓደኞቼ ከመጡ በቃ በሁሉም ነገር ስናስታውሰው ነው የምንውለው አንባ ሪታ የምትባል ጓደኛ አለችኝ አሜሪካን ሀገር ነው የምትኖረው አንድ ቀን ጉንፋን ይዞኝ ብርቱካን ይዛ መጣች ብርቱካኑን ፍራሹ ላይ አስቀምጣ በእጁ ስታሻሸው እዮብ ያያትና ምን የሁለት ብር ብርቱካን ነው ይዘሽ የመጣሽው አይነፋ አንግዲህ ብታሻሺው ሲላት አፍራ ሳቀች በወቅቱ እኔ ለእዮብ ቅቅል እየሠራሁለት ስለነበር ቅቅሉ ሲደርስ አስኪ ቅመሺው ሪታዬ አልኳት እና ስትቀምስ ሲያይ ሳቅ አለና አስኪ ለኔም አንደዚህ አይነት ቤት ፈልጊልኝ የሁለት ብር ብርቱካን ይዞ የአስራ አራት ብር ቅቅል በልቶ የሚኬድበት ቤት ሲላት አንባዋ ጠብ እስኪል ድረስ ነው የሳቀችው አዮብ ጋር አልፎ አልፎ ሴቶች ይደውሉ ነበር እና አንድ ቀን አንዷ ደወለች እኔም ስልኩን አንስቼ ሰጠሁት እሱም ተቀብሎኝ እኔ ሚስት አለኝ አላልኩም አላት እኔም እየሳኩ ትሄዳለች ነይ በላት እለዋለሁ እሱም ያው እሄዳለው እያለች ነው ነይ እናቴ አላት እየሳቀ በቃ መሳቅ ነው ቤታችን ሩዱ ጉስ በኢትዮጵያ ውስጥ እንግዳ መጥቶ በሁለታችን ድርጊት አንባው ጠብ እስኪል ስቆ የማይሄድ አልነበረም አንድ ጊዜ አንዷ ከአዮብ ፍቅር ይዚት ቤት ድረስ ተከታትላው መጥታ እያለቀሰች ታዋራዋለች በዚህ ጊዜ እንደኢጋጣሚ እኔ ፎቅ በረንዳ ላይ ነበርኩ እና ከእዮብ ጋር ተያየን እሱም ለልጅቷ እኔን እያሳያት እሳቸው ናቸው አንበርከከው እጅ በጆሮ አስይዘው የሚገርፉኝ አላት እየሳቀ ልጅቷም እኔን ስታይ ደንግጣ ወደ መጣችበት ሄደች ከእዮብ ጋር የኖረ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ለመኖር አያስብም እዮብ ሌላ ሰው ነው በእዮብ ጉዳይ እግዚአብሄር አሳይቶ ነሳኝ ነው የምለው እንባ የእዮብ ቤቱ የእውነት የአብርሃም ቤት ነው ከጠዋት እስከ ማታ የመጣው ሰው ሁሉ ሳይበላ ሳይጠጣ አይሄድም ነበር እግዚአብሄር ይመስገን መልካም ጊዜያትን ነበር ያሳለፍነው ይሄ እዮብ ስላረፈ የሚወራ አይደለም ነገር ግን እዮብ በጣም ደግ ሰው ነበር ኪሱ ውስጥ ብር ካለ ብሩን ለጠየቀው ሰው አንስቶ የሚሰጥ ሰው ነው ለዛም ነው ቅርስ የሚባል ነገር ያልያዝነው እዮብ የሚያደርገውንማንኛውንምነገር አልቃወመውም ነበር ምክንያቱም አንደኛ ትዳር ማለት መግባባት ነው ትዳር እኮ የሰው ልጅ ከሁለት አካባቢ መጥቶ አንድ የሚሆንበት ነው። አንዳንድ ጊዜ ስለህይወት እቅዶቻችን እናወራለን አቅዶቻችን ላይ አውርተን መፍትሄ ለሚያስፈልጋቸው መፍትሄ እንሰጣለን ከዛ ውጭ ደግሞ ሳቅ ጨዋታ አለ ሳቅ ጨዋታው ደግሞ ገደብ የሌለው እና ከሀሜት ነፃ ነው ማንም የማንንም ሰው ስም በከፉ መንገድ አንስቶ ሊያብጠሰጥል ሲል መጀመሪያ አንተ ማን ነህ የሚል ጥያቄ ነው ከሁላችንም የሚነሳበት ማንኛውም ነገር ወደ ሀሜት እንዳይሄድ ሁላችንም የራሳችንን ጥረት እናደርጋሰለን ሁል ጊዜም የምንጨዋወትባቸው ሀሳቦች አይጠፉም የምንጨዋወታቸው ሀሳቦች ናቸው ወደ ዘፈን የሚመሩን ሁላችንም ትከከል ናቸው ብለን በምንወያይባቸው ሂደቶች ላይ የሙዚቃውም ሀሳብ ይመነጫል ከዛ ጥሩ ነገር ተነስተንም ግጥም መፃፍ እናስብ ነበር ከጓደኞቼ ቀድሜ ካልዲስ ከደረስኩ ጠቆር ያለ ማኪያቶ አዛለው ከዛም ትንሸ ራቅ እያልኩኝ ሲጋራዬን አጨሳለው ያቺ የምቀመጥባት ኮርነር ደግሞ ሲጋራ ለማጨስ ትመቸኝ ነበር ከኔ ቀጥሎ ብዙ ጊዜ ኦሪዮን ይመጣ ነበር ሐ ንጉስ በኢትዮጵያ ካልዲስ ኮፊ መድሃኒዓለም ቅርንጨፍ ኢዮብ ይቀመጥበት የነበረው ቦታ እና ኦሪዮን አስፋው አንዳንዴ ሁሉም ተስተናጋጅ ከነ አስተናጋጆቹ ይወጡና እኔ እና ጓደኞቼ ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን መውጣቱን እንረሳው ነበር በጣም የሚያከብሩን እና የሚወዱን አስተናጋጆቻችን አንድም ቀን ውጡ ሰዓት ደርሷል ብለውን አያውቁም እኛ ሳንወጣ በጭራሽ ያ ቤት አይዘጋም ነበር የቤቱም ጠባቂ መሄድ ካለበት የቤቱን ቁልፍ ጠረጴዛችን ላይ አስቀምጦልን ይወጣ ነበር ያን ጊዜም እኛም እየሳቅን ተነስተን አንወጣ ነበር ብዙ ሰዎች እዛ ቦታ ላይ ለእኛ የነበራቸው ፍቅር በምንም የማይለካ ነበር የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ጓደኞቹ ው ንጉስ በኢትዮጵያ ኤርሚያስ ታደሰ ጊዲ የሙዚቃ ግጥምና ዜማ ደራሲ ሰአሊ እና ፕሮድዩሰር ለመጀመሪያ ጊዜ ከእዮብ ጋር የተዋወቅነው ፋልከን ናይት ከለብ ውስጥ ነበር ፋልከን በወቅቱ ዝነኛ ከለብ ነበር ከዛ በኋላ የሚካኤል በላይነህን የመጀመሪያ አልበም ኤልያስ መልካ ጋር በምንሠራበት ወቅት እዮብ የራሱን ሥራ ለመሥራት ኤልያስ ጋር መጥቶ በድጋሚ ስንገናኝ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ ስለአርቱ ትንሸ አውርተን ተለያየን በሌላ ቀን እንዲሁ ኤልያስ መልካ ጋር የሀብ እንግዳውን አልበም እየሠራን እዮብ መጣ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ ቁጭ ብለን በደንብ አወራን ሀሳቦቻችን ተገጣጠሙ ፍልስፍናዎቻችን አግባቡን ግንኙነታችንም ጠንከር እያለ ሄደ። የተሰኘ እንግሊዝኛ ዘፈን እየዘፈንኩ ነበር ዘፈኑን ጨርሼ ከመድረክ ስወርድ አን በጣም አንበሳ ሆነሽ የለ አንዴ አለኝና ጥሩ ለውጥ እንዳየብኝ እና አልበም መጀመር እንዳለብኝ ነገሮኝ በዚሁ ተለያየን እኔም ምከሩን በመስማት ከናይት ከለብ ሥራው በተጨማሪ ከሚኪ እና ኤርሚያስ ጊዲ ጋር በመጣመር አንድ ዓመት ተኩል በፈጀ ጊዜ ውስጥ ዘፈኖች ቀርፀን ጨርስነ ሚካኤል ኃይሉ ሙዚቃ አቀናባሪ ኤርሚያስ ታደሰ ግጥምና ዜማ ደራሲ በዚህ መሀል በአቶ ኤርሚያስ አመልጋ እና ሌሎች ሁለት ኢንቨስተሮች አማካኝነት ጃኖ ባንድን ለመመሥረት ጥንስስ ተጠነሰሰ የባንዱም ዓላማ የኢትዮጵያን ሙዚቃ በተሻለ መንገድ መሥራት እና ከተቻለ ደግሞ ሙዚቃውን ለዓለም አቀፍ ገበያ ማቅረብ ነበር ለኔም ይህን ሀሳባቸውን ካስረዱኝ በኋላ ነገሩ ስሜት ሰለሰጠኝ የባንዱ አባል ለመሆን ተስማማው ው ንጉስ በኢትዮጵያ ለአዲሱ አልበሜ ብዙ ግጥሞችን የሠራልኝን ኤርሚያስን የጃኖዎችን ሀሳብ እንዴት ታየዋለህ አልኩት አሱም ሀሳባቸው እንደመሰጠኝ ገብቶት ስለነበር ይሄ ነገር ትልቅ ደረጃ ላይ ይደርሳል ብለህ የምትገምት ከሆነ ሞከረው አለኝ እኔም የመጀመሪያ አልበሜን ፍፃሜ ከዳር ሳላደርስ በቀጥታ ከጃኖዎች ጋር ተቀላቀልኩ በወቅቱ ባንዱ የራሱ የሆኑ ህጎች ነበሩት ከህጎቹም መካከል አንዱ የጃኖ ባንድ አባል ሆኖ ናይት ክለብ መሥራት አይፈቀድም ነበር ይህ እንዳለ ሆኖ ጀምሬአቸው የነበሩትን የስቱዲዮ ሥራዎቼንም አቋረጥኩኝ ሙሉ በሙሉ ትኩረቴን ለባንዱ ብቻ ማዋል ስጀምር የተወሰኑ ጊዜዎች ነፃ እሆን ጀመር በዚህ ነፃ በሆንኩባቸው ጊዜያት ጓደኞቼን ለማግኘት በምንቀሳቀስበት ጊዜ ከእዮብ ጋር የምንገጣጠምበት አጋጣሚ ተፈጠረ አዮብ ቢሮ የሚላት መድሃኒዓለም ፊት ሰፊት ካልዲስ ኮፊ አንድ ኮርነር አለች እዛ ጓደኞቼን ቀጥሬ ስሄድ እዮብን አገኘው ጀመር ያው ትውውቁስለነበር ሰላምታ እንለዋወጣለን ምን ደረጃ ላይ እንደምገኝ ይጠይቀኛል እኔም ልጨርስ ስለነበረው አልበሜ እና ከጃኖ ባንዶች ጋር መቀላቀሌን ሌላም ሌላም ነገሮች በአጭሩ እነግረዋለሁ እሱም ያበረታታኝ ነበር በእንደዚህ አይነት አጋጣሚዎች ግንኙነታችን ይበልጥ እየተፋጠነ መጣ እና ስልክ ለምን አንለዋወጥም ተባባልንና ስልከ ተለዋወጥን እና በአንዳንድ ሀሳቦች ላይ ማውራት ጀመርን ጃኖ ባንድ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵ ግንኙነታችን አየጠነከረ ሲመጣ እስከ አስራ ሁለት ሰዓት ያለኝን ሥራ ስሠራ እቆይና ከዛ በኋላ ያለውን ሰዓት የማሳልፈው ካልዲስ ካፌ ከእዮብ ጋር ሆነ አንድ ቀን እዮብ ለምን የራስህን አልበም ጥለህ ጃኖ ባንድን ተቀላቀልከ ለስንት ዓመት አስፈረሙህ አለኝ እኔ የተፈራረምነው ለአምስት ዓመት ነው አልኩት እዮብ ለአምስት ዓመት መፈረም አልነበረብህም ለሁለት ዓመት ያህል ፈርመህ ነገሩን ብታየው ጥሩ ነበር ሙዚቃ ደግሞ በወጣትነት ዕድሜ የሚሠራ የሚያድግ እና የሚዳብር ሥራ ነው አለኝ እኔ ልክ ነህ አዮብ ነገር ግን በሙዚቃው ረገድ ትልልቅ ሥራዎች እንደተሠሩ እናውቃለን እነዛ ትልልቅ ሥራዎች ትልልቅ ቦታዎች ላይ እንዲደርሱ ግን አልተደረገም የጃኖ ባንድ ሰዎች ግን ይህን የማድረግ አቅም ያላቸው ይመስላሉ እና ለዛ ነው ይህን ህል ዓመት የፈረምኩት አልኩት እዮብ በጣም ትልቅ ውሳኔ ነው በርታ በህይወትህ ጠንካራ ካልሆንከ ብዙ ነገር ታጣለህ አለኝ እዮብ በዚህ አይነት ምክር ውስጥ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ትልቅ ሀሳብ እንዳለው ያሳየኝ የእዮብ ቢሮ የሚወሩት መልካም የሆኑ ነገሮች ሁሉ ገዙኝ ሥራዬን እንደጨረስኩ እዛ ቦታ ላይ መገኘትን ደጋገምኩት ቦታው እና እዮብ ሰላምን ፈጠሩልኝ ሁል ጊዜ ሰላምን ስፈልግ ላርፍበት የምፈልግበት ቦታ ያ ቦታ እና እዮብ እንዲሁም እዮብን ብለው የሚመጡት ሰዎች ሆኑ ሳላስበው የምወደው እና አርአያ ያደረኩት ሰው ባልጠበኩት ሁኔታ የልብ ወዳጄ ወንድሜ ሆኖ ተገኘና ቀን በቀን የማንለያይ ጓደኛሞች ሆንን የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ካልዲስ ቁጭ ብለን በምንጨዋወትበት ጊዜ በልጅነት ሂደት ውስጥ በማደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ እዮብ ይናደድና ጎተት አድርጎኝ አንተ ነገ ትልቅ ሙዚቀኛ የምትሆን ልጅ ነህ ካሁኑ በእንደዚህ አይነት ልጅነት በተሞላው ስብዕና ከታወክ ነገ ከነገ ወዲያ ሙሉ ህይወትህ ላይ ችግር ሊያመጣብህ ይችላል ከኔ ጋር ስታወራ ምንም ችግር የለውም ከሌሎች ሰዎች ጋር ስታወራ ግን በስነ ስርአት የምታውቀውን ያነበብከውን ወይም በራስህ ህይወት የተከሰተውን እንጂ በቃ ይሄ የማይሆኑ ነገሮች ውስጥ አትሳተፍ ብሎ ይመከረኝ ነበር። ስለ ድሮ ታሪካችን መጀመሪያ ስላፈቀርናት ሴት ልጅ መጀመሪያ ለሴት ስለፃፍነው ደብዳቤ ወይም ደግሞ መጀመሪያ ያፈቀርናትን ሴት እንዴት እንከታተላት እንደነበር ከሴት ጓደኛችን ጋር ስንጣላ እና ስንኳረፍ የነበሩትን ሁኔታዎች ሌላም ሌላም ታሪክ እያነሳን እናወራለን በዚህ ሁኔታ ውስጥ ደግሞ እንተራረባለን እኔ ስጨርስ እሱ ይቀጥላል በቃ ይሄ ታድያ እኔ እና እሱ ብቻ ስንገናኝ የሚሆን ነው ካልዲስ እዮብን ብለው ከሚመጡ ሰዎች ጋር በመንፈሳዊም ሆነ በዓለማዊ ጉዳይ ላይ እኔ የማላምንበትን ሀሳብ ያነሱ መስሎ ከተሰማኝ ተሳስታችኋል ብዬ የፈለኩትን ከተናገርኩ በኋላ ይወጣልኛል በዚህ ጊዜ እዮብ በጣም ይናደድና ጉትት አድርጎ ወስዶኝ አንተ ልጅ የምትናገረው ነገር ምንም እንኳን ትከከል ቢሆንም ለሰዎች ስታስረዳ ግን ቀስ ብለህ በጥሩ ቋንቋ አስረዳ ደግሞ ከጓደኞችህ ጋር ስትሆን የምትጠቀማቸውን ቋንቋዎች እዚህ አትጠቀም ይለኛል ኮስተር ብሎ እኔም እሺ በቃ እዮባ አለዋለሁ ነገር ግን ልጅነቴ ገና አለቀቀኝም ነበር የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ከእዮብጋር በየቀኑመልካሙንም መጥፎውንምነገር በግልፅ በምናወራበት ጊዜ ይበልጥ ተግባባን እዮብ ልክ እንደ እኔ የሚግባባቸው እና አውነቱን የሚነግራቸው ብዙ ጓደኞች ነበሩት እዮብ አንዳንዴ ብር ሳይዝ ማኪያቶ ለመጠጣት ካልዲስ ሲሄድ ይችላል ማኪያቶ ሲያዝ ደግሞ በዓይን ለሚያውቃቸው ሰዎች በሙሉ ነው የሚያዘው የሆነ ሰዓት ላይ ቢል እንደበዛበት ሲያይ ወይ እኔ ጋር ወይ ኤርሚያስ ጋር ወይ አኬ ጋር ወይ ዳዊት ተስፋዬ ጋር ወይ ከብሬ ጋር ወይ ሳሚ ጋር ይደውላል አብዛኛውን ጊዜ ግን ትዕዛዝ ነክ የሆነ ነገር ከሆነ እኔ ጋር ደውሎ የት ነው ያለኸው ይለኛል ያለሁበትን ነግሬው ምነው ፈለከኝ እለዋለሁ እሱም ብር ይዘሃል ይለኛል እኔም ከያዝኩኝ አዎ ካልያዝኩኝ ደግሞ አይ አልያዝኩም ነገር ግን ማግኘት እቸላለሁ አለዋለሁ እሱም በቃ ማግኘት ከቻልክ ያገኘኸውን ብር ይዘህ ና ይለኛል እኔም እሺ ብዬ ካልዲስ እንደደረስኩ የሰዉን ሁሉ ቢል ከሰጠኝ በኋላ አሁን ከፈለከ መሄድ ትችላለህ ይለኛል እኔም ካስከፈልከኝ በኋላ የት ነው የምሄድልህ እለዋለሁ እሱም አይ የራስህ ጉዳይ ካለህ ብዬ ነው ይለኛል እየሳቀ እኔም ከዚች ንቅንቅ አልላትም እለዋለሁ በድጋሚ ማኪያቶ ይመጣል እሱን እየጠጣን የሆድ የሆዳችንን ለብዙ ጊዜያት ተጫውተናል እዮብ የማይሆን ቦታ ላይ አግኝቶኝ ከመከረኝ በኋላ እዛ ቦታ ላይ ምን አልባት አንድ ጊዜ እሄድ ይሆናል ከዛ በኋላ ግን ተመልሼ እዛ ቦታ ላይ እንደማልገኝ ሲረዳ እና ለውጥ አያሳየው ስመጣ ሲያይ ይበልጥ እየወደደኝ መጣ አንዳንድ ጊዜ ከሌሎች ጓደኞቼ ጋር መጠጣት እና መዝናናት ከፈለኩኝ ደውዬ እነግረዋለሁ እዮብም ይህንን ከፍል ማየት ከማይፈልጉ ጓደኞቹ ጋር ሩው ንጉስ በኢትዮጵያ ሲጫወት አምሽቶ ከነሱ ጋር ከተለያየ በኋላ ይደውልልኝና የት ነህ ይለኛል እኔም ቦሌ መድሃኒዓለም ጋር ሀገሬ የምትባል ቤት ነበረች እና አልፎ አልፎ ከሌሎች ጓደኞቼ ጋር አዘወትርባት ስለነበር አዛ እንደሆንኩ አነግረዋለሁ እዮብም ሲሮጥ ይመጣና ድራፍት እየጠጣን ሲያገኘን እናንተ ዱርዬዎች በሉ አስኪ ለኔም አንድ ድራፍት አምጡልኝ ይለናል እኛም አንድ ድራፍት እናስመጣለትና እሱን ይጠጣል በዛ ሰዓት ስንጠጣ ልካችንን አውቀን ነበር የምንጠጣው የሆነ ሰዓት ላይ እዮብ ብድግ ይልና በሉ በሉ በሉ እኔ እኮ ሚስት ያለኝ ሰው ነኝ ምድረ ዱርዬ ይለንና ተሳስቀን ሳይክሉን አስነስቶ ወደ ቤቱ ይሄዳል ኢዮብ መኮንን ብስክሌት እያሽከረከረ ምንም እንኳን እዮብ እንደ ቀልድ ቢሆንም የነገረኝ እኔ ግን ለእዮብ ምን አይነት ዜማ ልሥራለት ብዬ መጨነቅ ጀመርኩ በርግጥ ያመንኩባቸውን ጥሩ ጥሩ ሶስት አራት ዜማዎች ለራሴ ሠርቻለው ነገር ግን በጥልቀት የዜማ ድርሰት ውስጥ ገብቼ አላውቅም ከራሴ አልፌ ደግሞ ለሰዎች መሥራት አልጀመርኩም በቅድሚያ ዜማ ደርሰህ ለሰው ለመስጠት መጀመሪያ ዜማ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ው የመድረስ ተሞከሮ ሊኖርህ ይገባል ከዛ ቀጥሎ የድምፃዊውን ቶን ማወቅ አለብህ ድምፃዊው በደንብ ሊዘፍናቸው የሚችላቸውንፊደልና እና ቃላቶቹን ለይተህ ማወቅ መቻልም አለብህ እኔ ደግሞ እዛ ደረጃ ላይ ስላልደረስኩ በጣም ጨንዋኝ ነበር። ኢዮብ ብስክሌት እያሽከረከረ ኢዮብ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ በእያንዳንዷ ሰዓት አዲስ አበባ እየደወልኩ የእዮብን ጤንነት መጠየቅ ጀመርኩ የነበርኩበት ቦታ ምቾት አልተሰማኝም ነበር መታመሙን በሰማው በሶስተኛው ቀን ወደ ኒውዮርከ ኮንሰርት ለማቅረብ ከዋሽንግተን እስከ ኒውዮርክ በመኪና ነበር የሄድነው ያ መንገድ ለኔ የጭንቀት መንገድ ነበር ይባስ ብሎ ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም ስላለበት ገንዘብ እየተዋጣለት መሆኑን ሳውቅ የዛን ዕለት የእዮብን የህይወት ተሞከሮ ጠላሁት እዮብ ገንዘብ ልያዝ ቢል ማንም ሊያዋጣለት የሚገባው ልጅ አልነበረም እዮብ ዛሬ ያገኘውን ገንዘብ ለቤት ለባለቤቱ የሚያስፈልገውን ነገር ያደርግና ከዛ የተረፈውን ለደካሞች እና የተቸገሩ ብሎ ላሰባቸው ሰዎች ይሰጥና የተረፈውን ከኛ ጋር በመብላት እና በመጠጣት ውስጥ ነበር የሚያጠፋው ኒውዮርክ ኮንሰርታችንን እያቀረብን ሚኪ ከመድረክ ጀርባ ሲያለቅስ አየሁት ሄጄ ምን ሆነህ ነው የምታለቅሰው ስለው መልስ አልሰጠኝም ነበር አብሮት አንድ ልጅ ስለነበር ምንድን ነው የተፈጠረው ብዬ ልጁን ስጠይቀው ልጁእዮብ አረፈአለኝ ከኔ በላይ ስለአዮብ ማረፍ ትክከለኛውንመረጃ ሊያገኝ የሚችል ሰው ማንም የለም ማነው የነገረህ አልኩት አሱም አሁን ስሙን ባልጠቅስ የምመርጠው አርቲስት የሆነ ሰው እንደነገረው ነገረኝ ወዲያው አዲስ አበባ ደውዬ ጓደኞቼን እዮብ እንዴት ነው ስላቸው ደህና እንደሆነና እንደውም እህቱ የእመቤታችንን ፀበል አምጥታለት በሱ ደባብሳው ሀምሳ ፐርሰንት በራሱ መተንፈስ እንደጀመረ ነገሩኝ ይህን እንደሰማው ከልጁ ጋር ተጣላው ማንም ይሁን ማን ምንም ይሁን ምን ቢነግርህ ትከከለኛነቱን ከብዙ መንገድ ሳታረጋግጥ ምንም ነገር ማውራት የለብህም አልኩት እና አይኔ ላይ አቅርሮ የነበረውን እንባዬን ጠራርጌ ሚኪንም እንዲረጋጋ ነግሬው ኮንሰርቱን በተደበላለቀ ስሜት ጨረስን ሩእው ንጉስ በኢትዮጵያ እንደ አመጣጣችን ከኒውዮርክ ወደ ዋሸንግተን ተመለስን በወቅቱ ደክሞኝ ስለነበር ከፍሴ ገብቼ አረፍ እንዳልኩ አንድ ጓደኛዬ ያለሁበት ድረስ መጣና ኃይሉ ምንድን ነው የምሰማው አለኝ። አክ « ሀሃ ሃ ር ኢዮብ መሞመኮንገ ከእዮብጋር ጓደኝነታችንንያጠነከረው አንድአይነትአስተሳሰብስለምንጋራ ነበር እዮብ ሽንገላ አይጥመውም ሁሱን ነገር ፊት ለፊት በመናገር ራስን የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ መ በመሆን በኃይማኖተኝነት አና የማንንም ሀቅ ባለመፈለግ የሚያምን ሰው ነበር እዮብ ከሱ ጋር በሚመሳሰሉት ባህሪዎቹ ይገረምና እኔ በመጽሀፍ ቅዱስ ስለምኖር ነው እንደዚህ የሆንኩት አንተ ምን አግኝተህ ነው በሚል ሀሳብ የኔንም አመለካከት ያደንቀው ነበር ከቀኝ እና ከግራ ኢዮብ ዓለማየሁ ይሳቃል እና ኢዮብ መኮንን እዮብ አለአግባብ ስሜ በሌሎች ሰዎች ከተነሳ ወታደሬ ነበር የኔን እዮብ ነው እንደዚህ የምትሉት የኔ እዮብማ እንደዚህ አያደርግም ይልና ሰዎቹን ያለሁበት ድረስ ይዞ በመምጣት ፊት ለፊት ነገሩን ማፍረጥ የእዮብ ተግባር ነበር ብዙ ጊዜ ከኛ ጀርባ ሰዎች የሆነ ነገር ይሉንና ፊት ለፊት ሲያገኙን አይደግሙትም ነበር ከእዮብ ጋር በሥራ አጋጣሚ አለመግባባት ቢፈጠር እንኳን አጀንዳው ላይ ብቻ አነጣጥሮ ወዲያው ነበር የሚፈታው ከእዮብ ጋር ጓደኝነታችን ሥራና ሥራን ብቻ ያማከለ አልነበረም አልፎ አልፎ ቦሌ ሮክ እየሄድን ቴኒስ ቴብል እና ኾል እንጫወት ነበር እኔ በፊት ለታዳጊዎች ብሔራዊ ቡድን ቴኒስ ቴብል እጫወት ስለነበር ብዙ ጊዜ እኔ ነበርኩ የማሸንፈው በዚህ ምክንያትም እንበሻሸቅ ነበር ሣ ው ጉስ በኢትዮጵያ ኢዮብ ዓለማየሁ ይሳቃል ቦሌ ሮክ እዮብ ታዞ መታዘዝን የሚያስተምር ልጅ ነው እዮብን የትም ና ካልኩት ይመጣል እሱምና ያለኝ ቦታ ሁሉ እሄድ ነበር ምከንያቱም በቃ ከእዮብ ጋር ጊዜዬን ሳሳልፍ በውስጤ ሰላም ይነግሳል እዮብ ሰው ሁሉ እኩል እንደሆነ በተግባር የሚያሳይ ልጅ ነው ማንም ማንንም መጫን እንደሌለበት በደንብ ያውቃል እኔ ግን የተወሰነ ትዕግስት የሚፈልጉ ነገሮች ላይ እጫነው ነበር እሱም በጓደኝነታችን ስለሚያምን ይታዘዘኝ ነበር እዮብ ብዙ ጊዜ ያሾፍብኝ ነበር አንዳንዴ በጠዋት ይደውልልኝ እና ቢሮ መሆኔን ስነግረው ያው እንግዲህ እኛ እግዚአብሄር ብሎልን ተኝተን አርፍደን ቀስ ብለን ከቤታችን አንወጣለን አንተ ደግሞ በሌሊት ተነስተህ ትፈጋለህ በል እንግዲህ የተፃፈልህ ነው ሥራና ብላ ይለኝ ነበር። እዮብ ችግሮች ላይ ማሾፍ ይችልበታል በጊዜው አባባል የገባው ሰው ነበር ከአዮብ ጋር ከቀናት በላይ አብረን አሳልፈናል ነገር ግን አንድም ሱስ አላየሁበትም ነበር በርግጥ ሲጋራ ማጨስ ማቆም ከብዶት ነበር በማጨሱም ደስተኛ እንዳልሆነና አንድ ቀን እንደሚያቆም ይነግረኝ ነበር የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵየ እውነቱን ለመናገር ሰዎች ስንባል ቁሳቁስ ነገሮች የሚያስጨንቁን ፍጥረቶች ነን እዚህ ላይ እዮብን ከብዙሀኑ ለየት ያደርገዋል እዮብ እኔ እስከማውቀው ድረስ የራሱን ብር ሰጥቶ ጨርሶ ከኔ ተበድሮ ለሰዎች ሊሰጥ እኔ ጋር ሲመጣ ነው ማንኛውም ሰው ከራሱ ኪስ አውጥቶ ይሰጣል እንጂ ከሰው ተበድሮ ለሰው የሚሰጥ ከአንድ እዮብ ውጪ አጋጥሞኝ አያውቅም እዮብ በታሪኩ ባንክ አካውንት ኖሮት አያውቅም አኔ ባለሁበት ሥራ ላይ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ሠርቶ ያውቃል ነገር ግን ያንን ብር በእጁ ይዞ እንጂአካውንት ውስጥ ሲያስገባ አይቼው አላውቅም ይህንንም የሚያደርገው ለሰው ለመስጠት ነበር ሲሰጥ ደግሞ አይን የለውም ከሰውነት ውጪ አይነት ኑሮ ነበር የሚኖረው እኛ በምናውቀው ቁሳቁስ በሚገዛን ዓለም ላይ መኖር የሚቻል አይመስለንም እዮብ ግን ኖሯል ከቀኝ ወደ ግራ ሁለተኛው ኢዮብ መኮንን ሶስተኛው ኢዮብ ዓለማየሁ ይሳቃል እዮብ በታመመበት ወቀት ከሶስት ቀናት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነበር ያ ሁሉ ገንዘብ የተዋጣለት እኔ እንደማስበው የሱ እንደዛ መስጠት ነበር ሕዝቡ እና አምላክ መልሶ የሰጠው እዚህ ሀገር ገንዘብ ላሰባስብ ብትል እንደዚህ አይነት ብር ማሰባሰብ ከባድ ነው የሚሆነው እዮብ ግን ሰውን አሰባስቧል የሰውን ፍቅር አግኝቷል ያ ስብዕናው አሸናፊ እና ከብር በላይ ነበር ው ንጉስ በኢትዮጵያ እዮብ የውጭ ሀገር ህከምና እንደሚያስፈልገው ባወቅን ጊዜ የህክምና ውጤቱን የላክነው ኬንያ ለሚገኝ ሆስፒታል ነበር እዮብ በነበረበት ሁኔታ ኬንያ ሄዶ ህከምና ለማግኘት እራሱ በጣም ከባድ ነበር በኢትዮጵያ ታሪክ ተደርጎ በማይታወቅ ሁኔታ ኤይር አምቡላንስ ከኬንያ መጥቶለት ነበር። ኞሴ ከግራ ወደ ቀኝ ሁለተኛው ኢዮብ መኮንን በአውሮፓ ቱር ወቅት እዮብ ውጭሀገር ሄዶ መቆየት አይወድም አዲስ አበባ ያለውን ነገር በጣም ነው የሚደሰትበት አንድ ጊዜ ለኮንሰርት ውጭ ሀገር ሄዶ የመጀመሪያውን ኮንሰርት ሰርቶ እንደጨረሰ በመጀመሪያውና በሁለተኛው ኮንሰርት መካከል የሶስት ሳምንት ጊዜ ስለነበረው የመጀመሪያውን ኮንሰርት እንደጨረሰ በቀጥታ አዲስ አበባ መጣ እና አነዛን ሳምንታት አሳልፎ ሁለተኛው ኮንሰርት መዳረሻ ቀን ላይ ተመልሶ የሄደበት ወቅት ትዝ ይለኛል አንግሊዝ ያለኝን ጉዳይ ጨርሼ አዲስ አበባ እንደመጣሁ ከእዮብ ጋር ለንደን በነበረን ቆይታ በጣም ተደስቼ ስለነበር ሌሎች ጓደኞቼን ሳላገኝ ነበር በቀጥታ ወደ ካልዲስ የሄድኩት እዛም እንደደረስኩ እዮብን ከጓደኞቹ ጋር ማኪያቶ እየጠጣ አገኘሁት እሱም እንዳየኝ በደስታ ከተቀመጠበት በመነሳት እንኳን ደህና መጣህ አለኝና አብረውት ማኪያቶ እየጠጡ ከነበሩት ሰዎች ጋር አስተዋወቀኝ በዛን ጊዜ ሠራዊት ፍቅሬ ኃይሉ አመርጋ እና ሌሎች የማላስታውሳቸው አርቲስቶች ነበሩ ፎ ሩእው ንጉስ በኢትዮጵያ ኃይሉ አመርጋ ሠራዊት ፍቅሬ ኢዮብ መኮንን እኔ ከሰው ጋር ለመግባባት ብዙ አልቸገርም ነገር ግን በሚኖረኝ ቆይታ ደስተኛ አልነበርኩም ይሄ ደግሞ በህይወቴ ውስጥ እንደ ችግር ሆኖ ቆይቶብኛል ከእዮብ ጋር የሚኖረኝ ቆይታ ከዚህ ውጪ አንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ። ከእዮብ ጋር ይበልጥ ጓደኝነታችን እየጠነከረ ሄደ እና እኔም ሌሎች ጓደኞቼን ካልዲስ ይዝ መሄድ ጀመርኩኝ ብዙ ጊዜ አዲስ ሰው ሲመጣ እዮብ በትህትና ይተዋወቅና ባለው ነገር ላይ እንዲሳተፉ ጋብዞ እራሱን ነፃ ያደርጋል እዮብ ቅድሚያ የሚሰጠው ሰው የለም ማንንም በምንም መልኩ አያነፃፅርም ሁሉም ሰው ለእዮብ አንድ እና እኩል ነው ብዙ ጊዜ ካልዲስ ቀድሜ የምደርሰው እኔ ነኝ ምክንያቱም አርቲስት የሆኑት እነ ኃይሉ የሙዚቃ ልምምድ ይኖርባቸዋል ከሥራቸው ጋር ተያይዞ ደግሞ የሚያገኙት ሰው ይኖራል ማታምናይት ክለብ ሊሠሩ ስለሚችሉ ፋታ አይኖራቸውም ነበር እኔ ግን ሥራ ካለኝ በደንብ ይኖረኛል አለበለዛ ደግሞ አይኖረኝም ሥራ በሚበዛብኝ ጊዜ ደግሞ ወይ ከእንቅልፌ አለበለዛም ከሌላ ነገር እቀንሳለሁ አንጂ የእኔና የእዮብ የጓደኝነት ጊዜ የሚነካ አልነበረም ለኔ ያ ቦታ አንዳንዴ እንደ ቸርች ነው አንዳንዴ ደግሞ አንደ ትምህርት ቤት ነው አንዳንዴ ደግሞ ሳቅ እና ደስታን የማገኝበት ቦታ ስለነበር ሌላ ቦታ የሚያስኬድ ምክንያት አልነበረኝም በጓደኝነታችን የመጀመሪያዎቹ ወራቶች አካባቢ ብዙ ጊዜ አድማጭ ነበርኩኝ አንዳንዴ የምናገረውን እያሰብኩ ሳልናገር የምንወያይበት ጉዳይ ያልቅ ነበር ነገር ግን ከእዮብ ጋር ለብቻ በምንገናኝበት ሰዓት ረጅሙን ሰዓት የማወራው እኔ ነበርኩ ምክንያቱም የምገሰፀውም ነገር ካለ ወዲያው እንደሚገስፀኝ ስለማውቅ እና ነፃነቱንም ስለሚሰጠኝ ውስጤ ያለውን ነገር በሙሉ ነበር የምነግረው። እዮብ እየሰማህ ከሆነ እየሰማህ ነው የሚያቋርጥህ ከሆነ ደግሞ ሊያቋርጥህ ይችላል ለምሳሌ ስለሰው ሀሜት በሚመስል ሁኔታ መልካም ያልሆነውን ነገር ማውራት ከጀመርከ ከይቅርታጋርይሄንንለኛ የምትነግረንን ሄደህ ለሱ ንገረው ወይንም ደግሞ ፀልይለት ይልሃል ይህንን አመለካከቱን በተለያየ መንገድ እንዳዳበረው የተረዳሁት ቆይቼ ነው እዮብን በምንወድበት አቋሙ እንድናገኘው ያደረገው ደግሞ ኤልያስ መልካ ነው ኤልያስ መልካ እዮብ ላይ ብዙ አስተዋፅኦ አበርከቷል ይሄ የእዮብ ሀቅ ነው እኔ ይሄንን ጉዳይ ኤልያስ መልካ አልነገረኝም እዮብ ግን ብዙ ነገሮችን ከኤልያስ መልካ እንደተማረ ሳይደብቅ ይናገራል እዮብ በፊት እብሪተኛ ነበር አሉ ያን ፀባዩን እኔ ስለማላውቀው አሉ ለማለት እገደዳለሁ እንደዛም ሆኖ ግን በፊትም በራሱ ጉዳይ ከሰው ጋር ተነጋግሮ አያውቅም ሁሌም ንግግሮች እና ግጭቶች የሚኖሩት በሰው ጉዳይ ነበር እዮብ እኔነት የሚባለውን ነገር ፍፁም አጥፍቶ ለሌሎች ብቻ የሚኖር ልጅ እንደሆነ ሁላችንም ጓደኞቹ እናውቃለን እዮብን እኔ በማውቀው ደረጃ ለራሴ የሚባል ነገር አላየሁበትም በእዮብ መጠን ለሰው የሚኖር ሰውም አይቼ አላውቅም አንድ ሰው ምናልባት እናቱን ሊወድ ይችላል ለእናቱም ሊኖር ይችላል ወይም ለሚስቱ የሚያደላ እና ለእርሷ የሚኖርም ሊሆን ይችላል አለበለዛ ደግሞ ልጁን ሊወድ እና የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ለልጁ ሊኖር ይችላል ማንም ለማንም ለምወደው ሰው እሆናለሁ ከሚለው በላይ እዮብ ለማያውቀው ሰው አንድ ሰው ስጋዬ ነው ብሎ ከሚኖርለት ሰው በይበልጥ ለዛ ሰው ይኖራል። ከኛ መሀል ቀልድ ማውራት የሚችለው ኃይሉ አመርጋ ነው ኃይሉ ገና ቀልድ ማውራት ሲጀምር እዮብ ተው ተው ተው አንተ ልጅ ቀልድ አታብዛ ይለው ነበር ኃይሉ አመርጋ ቹ ዜው ንጉስ በኢትዮጵያ እኔ ሌሎች ሰዎች በሚስቁበት ቀልድም አስቃለሁ እዮብም በሚሰቅበት አይነት ቀልድ እስቃለሁ በኋላ ላይ ግን ይበልጥ ጓደኝነታችን እየጠነከረ ሲሄድ አሱን የማያስቁት ቀልዶች እኔንም አያስቁኝም ነበር ነገር ግን እንደዛ እየታተርኩ እንኳን አስከመጨረሻውምድረሰስእሱ አቋም ላይ አልደረስኩም ነበር እኔ ብዙ ጊዜ ኃይሉ ሲቀልድ ያስቀኛል እዮብ ካሳቀንም የሚያስቀን ራሱ ላይ በመቀለድ ነበር እዮብ ሰው ላይ መቀለድ መፎገር ሲፈልግ የሚቀልደው በባለቤቱ ነበር ባለቤቱ ወደዚህ በመጣች ቁጥር ወደ እዛ በሄደች ቁጥር ምግብ በበላች ቁጥር በተንቀሳቀሰች ቁጥር ሲተርባት እና ሲያስቃት ነው የሚውለው ሌላ ሰው ላይ ግን አንደዛ አያደርግም የኢዮብ መኮንን ባለቤት ቲና ተዓረ ለእዮብ ዝና ምንም ማለት አልነበረም ካልዲስ ተቀምጠን እዮብን ፍለጋ ሌሎች አርቲስቶች ይመጡ ነበር እና እነሱ ሰው አየን አላየን ብለው ሸፈንፈን ለማለት ሲሞከሩ አኛ እናይ ነበር አዮብ አልፎ አልፎ ወክ ማድረግ ይወድ ነበር ከምሸቱ ጀምሮ መነሻችንን ቦሌ መድሃኒዓለም አድርገን እስከ ሲኤምሲ በሌላ ቀን ደግሞ በሌላ አቅጣጫ እስከ ሜከሲኮ ወክ እናደርግ ነበር በነገራችን ላይ እዮብ ቀስ ብሎ መሄድ አይችልበትም እሱ በሰው መሀል እያቆራረጠ ሲሄድ እኔ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ እየሮጥኩ ነበር የምከተለው በዛን ወቅት ሰዎች ሰላም ሊሉት ሲፈልጉ እና ፈገግ ሲሉ ሲያይ አሱም ሰላም እያለ ሲያልፍ እና አድናቂዎቹም እዮብ አዮብ እያሉ ሲጠቋቆሙ ሳይ አዮብ ምን ያህል ሕዝብ ልብ ውስጥ እንደገባ በደንብ መረዳት ችያለው እዮብ ጋር በሆነ ሰዓት የሆነ ገንዘብ ከመጣ ይደውልልንና ሳያልቅ ቶሎድረሱ ይለናል ምክንያቱም ገንዘቡ ወዲያው አንደሚያልቅ ይታወቃል። እሱ ደግሞ እምነቱ ያ ነው ለሰው ጥሩ በሆንክ ቁጥር ሰው ላንተ ጥሩ ይሆናል ነው የሚለው ደግሞም ታሞ አልጋ ላይ በወደቀበት በሁለት ቀናት ውስጥ ነው አንድ ሚሊዮን ብር የተዋጣለት ብዙ ጊዜ ለብዙ አርቲስቶች ብር ተዋጥቷል እንደ እዮብ ግን አንድ ሚሊዮን ብር በሁለት ቀን ውስጥ ማንም ተዋጥቶለት አያውቅም ምክንያቱ ደግሞ የሱ ጥሩነት ነው የእዮብን ጥሩነት ዓለም ያውቀዋል ለእዮብ ገንዘብ ለማውጣት ማንም አልሰሰተም ነበር ብዙ ጊዜ ከእዮብ ጋር ጊዜያችንን የምናሳልፈው አቤት ተቀምጠን ጊታር በማጥናት ነበር ከዛ ውጪ ካልዲስ እንሄዳለን ከዛ ባለፈ ኮንሰርት ካለ ኮንሰርት እንሠራለን ከለብ ካለ ደግሞ ከለብ እንሠራለን ዘወትር መሸትሸት ሲል ግን ቦሌ መድሃኒዓለም ፊት ለፊት ያለው ካልዲስ ኮፊ የእዮብ ቢሮ መሰባሰቢያችን ነበር እኔ ኃይሉ አመርጋ ኤርሚያስ ጊዲ እዮብ አንዷለም ኤንዲ ዘኪ ኦሪዮን እና ዘሩባቤል ሁሌም የምንገናኝ ጓደኛሞች ነበርን ከዚህ ውጪ በየመሀሉ ብዙ ሰዎች ይመጡ እና ይሄዱ ነበር። ኢዮብ መኮንን አዮብ ሁል ጊዜ ውስጤ ያለውን ነገር እንዳወጣው ይፈልጋል ምክንያቱም ውስጤን ማወቅ ይፈልግ ነበር አመለካከቴን ከተረዳ በኋላ ምንም አይነት ጫና ሳያሳድርብኝ ይመከረኛል ቀጥተኛ ሰው እንድሆን ይፈልጋል አለአግባብ ነገሮችን እንዳላደርግ ገንዘብ አለአግባብ እንዳላጠፋ በተጨማሪም ጥሩም መጥፎም ጓደኛ አለ እና ወደ መጥፎው እንዳልሄድ ጥሩ ጥሩ ቦታዎች እንዳሳልፍ ለሥራዬ ጊዜ እንድሰጥ ሰዎችን እንዳከብር እና ሁሉን ነገር በግልፅ አጠገቡ እንዳደርግ ነው የሚፈልገው ለምሳሌ እንደ ወጣትነት በጣም መዝናናት ሊያምረኝ ይችላል እንደፈለኩኝ ልሁን ብል እዮብ ይዞ አያስቀረኝም ነገር ግን የሱን ሀሳብ ስለማምንበት እራሴንም ቢሆን ተጭፔ እቀበለው ነበር የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ እዮብ በህይወቱ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ጊታር መጫወት መዝልት እና ከጓደኞቹ ጋር የሚያሳልፈውን ጊዜ ማንም እንዲነፍገው አይፈልግም በተቃራኒው ደግሞ የሰው ችግር ለአዮብ ሞቱ ነው ኢዮብ መኮንን ከጓደኞቹ ጋር ሲዝናና እና ሲዘፍን እዮብ ፀጉሩን ከመቆረጡ በፊት ያሉትን ባህሪዎች እንደነገረኝ እና ከወንድሞቼም እንደሰማሁት በጣም አሪፍ ሰው ቅን እና ጉልበተኛም ነበር እዮብ ሰውን አልፎ አይናገርም ማንም ሰውም እንዲናገረው አይፈልግም በዋናነት ጓደኞቹ ሲነኩ ሲያይ እና የሱን መስመር ጥሶ የመጣ ሰው ካለ ግን እው ንጉስ በኢትዮጵያ አይቀመጥም ነበር እዮብ ፀጉሩን ከተቆረጠ በኋላ ግን ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጎ ትቶ ትዕግስተኛ እና ምንም የማይናገር ሰው ነበር የሆነው እዮብ የሰውነቱን ግዝፈት ማንም ያውቃል አንድ ቀን በተቀመጥንበት አንድ ሰውዮ ድንጋይ ይዞ መቶ እየተሳደበ አዮብን ካልደበደብኩ ይላል እዮብ የሰውየውን ስድብ እና ዛቻ ችሎ ዝም አለው በዚህ ጊዜ እኔ ትዕግስቴ አልቆ ለእዮብ ብዬ ልደባደብ ስነሳ እዮብ ቁጭ አደረገኝና ሰውየውን ይኸውልህ ወንድሜ እኔ እኮ ብፈልግ እጨምቅሃለው ነገር ግን ስለማልፈልግ ነው አለው ሰውየውም ከስንት ፉከራ በኋላ ወደመጣበት ተመልሶ ሄደ። እሮጣለሁ አልበምን እዮብን ሩጦ ንጉስ በኢትዮጵያ ያስጀመርኩት እኔ ነኝ አንድ ጊዜ ከጂግጂጋ ኮንሰርት መጣለት እና እዮብ ደውሎሳሚ ባንድ እፈልጋለሁ ምን ላድርግ ሲለኝ እኔም ችግር የለም ዳግማዊ ጋር እደውልለታለሁ አታስብ አልኩት በዛን ወቅት ዳግማዊ ከመድረክ ሥራ ለረጅም ጊዜ ርቆ ስለነበር ደወልኩለት ተውኔት ለሚባል ኪቦርዲስት አመሀ ለሚባል ድራመር ዳግማዊ ቤዝ እና እኔ ሆነን ከእዮብ ጋር ተያይዘን ጂግጂጋ በመሄድ አሪፍ ኮንሰርት ሠርተን መጣን በዛን ጊዜ እዮብ ባዋቀርኩለት ባንድ ተደስቶ ካሁን በኋላ አንተ ነህ የባንዴ ማኔጀር ሲለኝ በደስታ ነበር የተቀበልኩት ከእዮብ ጋር ለኮንሰርት ካናዳ እና አሜሪካ ልንሄድ ነበር ነገር ግን አምላክ አልፈቀደም ሥራው የመጣው በመጨረሻዎቹ ጊዜያት ላይ ነበር እዮብም የመጀመሪያውን አልበም የመጨረሻውን ኮንሰርት ለመስራት እቀድ ላይ ነበር በወቅቱ እኔ የእዮብ የባንዱ ማናጀር እና ጊታሪስቱ ነበርኩ የሆነ የሙዚቃ ዝግጅት ሲኖር እዮብ ይሳቃል ለእዮብ መኮንን ይደውልና በዚህ በዚህ ቀን ሾው አለ ሰው አዘጋጅ ይለዋል እዮብ መኮንን ደግሞ ለኔ ደውሎ ሾው ስላለ ግሩፕ አዘጋጅልኝ ይለኛል እኔም አዘጋጅለታለሁ ኢዮብ ዓለማየሁ ይሳቃል ሳሙኤል አሰፋ ሽሉ ኢዮብ መኮንገንገ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ከእዮብ ጋር ኮንሰርት ስንሠራ ከመጠን ያለፈ ብር ነበር የሚሰጠን አይደለም ሥራ አብረን ሠርተን ስንቸገር እንኳን ብዙ ብር ነበር የሚሰጠን ሲሰጠንም ይህንን ከመድረኩ ሥራ አታስቡት ያ ገንዘብ ሲመጣ ደግሞ ሌላ ነው ይለን ነበር። ዶክተሩ ሀሳቡን እንደማይቀይር ስናረጋግጥ ከምሸቱ ሰዓት አካባቢ ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በመውጣት ወደየቤታችን ሄድን የእዮብን መታመም ያልሰሙ የተወሰኑ ጓደኞቹ በተለመደው ሰዓት ካልዲስ ካፌ አንድ በአንድ በየተራ ደርሰው የተጨዋወቱ እዮብን ቢጠብቁትም እዮብ ግን አልመጣም የካፌ ቆይታቸው ወደመገባደዱ ሲደርስ እዮብ ለአንዳቸውም መጣሁ ቀረሁ ብሎ ሳይናገር በመቅረቱ ከንክኖአቸው የተጠቀሙበትን ሂሳብ በመከፈል ወደየቤቶቻቸው ለመሄድ ከተቀመጡበት ተነሱ በዛች ምሸት የእዮብ ሀገር ውስጥ እያለ ካልዲስ አለመምጣት የከነከነው ብርሃኑ ድጋፌ ከምሽቱ ላይ ስልከ ሲደውል እዮብ ሆስፒታል መግባቱ ይነገረዋል ይህን እንደሰማ በቀጥታ ወደ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ በማምራት እዮብ ተኝቷል ወደ ተባለበት ከፍል ያመራና ዶከተሮቹን በከብር እዮብን አንድ ጊዜ ገብቶ እንዲያየው ሲጠይቅ ፈቅደውለት ወደ ውስጥ ገባ ውስጥ እንደገባ እዮብ ዓይኑን ገርበብ አድርጎ እንደተኛ አየው አብሮት ያለው የምሸቱ ተረኛ ዶከተርም ጥልቅ አንቅልፍ ውስጥ እንዳለ ነገረው ብርሃኑ ድጋፌ ብርሀኑም በቀስታ እዮቤ ብሎ ተጣራ እዮብም ይህንን ድምፅ በደንብ ያውቀዋልና እንደመነቃነቅ አለ በመቀጠል እንዴት ነህ እዮቤ ሲለው እዮብ ምንም ምልከት አላሳየም ቀጥሎ እስኪ እጅህን አንቀሳቅስ እዮቤ ሲለው እዮብ እጁን አንቀሳቀሰ እስኪ አፍህን ክፈት እዮቤ ሲለው እዮብ በቀስታ አፉን ከፈት አደረገ ከዛም ማውራት እንዳልቻለ ብርሀኑ ሲረዳ እዮብ ስላለበት ሁኔታ ከዶክተሩ ጋር ተወያይቶ ከፍሉን ለቆ ወጣ እኔም ቤት እንደገባሁ እዮብም ጠዋት ኦንላይን የጊታር ትምህርቱን ለመማር የከፈተው ላብቶኾኙ አልተዘጋም ነበር። እወቅልኝ እኔም አብሬህ ሄጃለውልቤ ሰብር ነው ያለው አብሮ አደግህ ጋዜጠኛ መስፍን ሰለሞን ከጂግጂጋ ገህ እዮብ ከአብሮ አደግነታችን ባለፈ በሙዚቃው ዓለም ላበረከትከው አዲስ የአማርኛ ሬጌ ስልት አድናቂህ ነኝ በግሌ ልክ እንደ ተወርዋሪ ኮከብ ታይቶ የጠፋ ድንቅ አርቲስት ነህ ከጂግጂጋ ድረስ መጥቼ ሀዘኔን ስገልፅልህ ከልቤ ነው እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑራት የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ተወዳጅ ፎቶግራፎች ሩዝው ንጉሰ በኢትዮጵያ ኢዮብ በስምንት ዓመቱ ኢዮብ ፀጉሩን ከመቆረጡ በፊት ኢዮብ መኮንን ፀጉሩን ከተቆረጠ በኋላ መድረክ ላይ ሲጨወት ው ንጉስ በኢትዮጵ ኢዮብ እና ዘሪቱ ከበደ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ መሬ ኢዮብ መኮንን አውሮፓ ቱር በሚሠራበት ወቅት የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ኢዮብ መኮንን ከገረመው አሰፋ ጋር በብሔራዊ ቴአትር ቤት የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ታደለ ሮባ በአዲስ አበባ ስታዲየም ኢዮብ መኮገን ለትውልደ ሶማሊያዊው ድምፃዊ ለኬናን ዋርሳም አብዲ የመጀመሪያ እንደ ቃል አልበሙን እና የዘሪቱ ከበደገ አልበም ሲያበረክትለት ላይ አድናቂዎቹን ሲያዝናና ነት ም ም ጊያ ድ ቱ ፎ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵየ የረዝጦጡ ንጉስ በኢትዮጵያ ጩ ኢዮብ ምመኮንገገ በተለያዩ መድረኮች ላይ ሲጨወችትች የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ መቻ ወንድሙ ጂራ ኢዮብ ማኮንን ፀጋዬ እሸቱ እና ብርሃኑ ተዘራ በአዲስ አበባ ስታዲየም ኢዮብ መኮንን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከ ዓ ምድ ህም ህይር ንሃ ኢዮብ መኮንን መድረክ ላይ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ህሃከር ለ ዘዛዩዬልርህቨ ጅጥ ኣፐዞ ኣ ክልክ ። አ ም መጻ ፈፈ ው ል ባዋ ር ታ ሬክ ኢዮብ መኮንን በውጭ ሀገራት መድረክ ከተጋራቸው ድምፃውያኖች መካከል በጥቂቱ ዳዊት መለሰ ሳምሾድ ናቲ ቀመር የሱፍ ኃይሌ ሩት እና አብርሃም ገብረመድህን ይገኙበታል የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵሃ ኢዮብ በውጭ ሀገር ናይት ክለብ አድናቂዎቹን ሲያዝናና ብ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ አርቲስት ኢዮብ ምኮንን በተለያዩ ጊዜያት የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ኢዮብ መኮንን ከነቴዎድሮስ ታደሰ ናቲ ማን እና ከሌሎች አርቲስቶች ጋር ከቆሙት መካከል ከግራ ወደ ቀኝ ሁለተኛው ተ ሬው ንጉስ በኢትዮጵየ ሀይሉ አመርጋ ኢዮብ መኮንን እና የጎዳና ተዳዳሪ ታዳጊ ልጅ ጆኒ ራጋ ናቲ ማን ሙኒት መስፍን እና ኢዮብ መኮንን የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ደሰ የመገግስት ምስክርነት ጌው ንጉስ በኢትዮጵያ የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ በመጨረሻም የሬጌው ንጉስ በኢትዮጵያ ጥቅምት ዓም የተወለደው አርቲስት ኢዮብ መኮንን ነሀሴ ዓም በታመመ በአምስተኛው ቀን ምሸት ላይ በተወለደ በ ዓመቱ ነብሱ ከስጋው ተለይታለች።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact