Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

እውቀት,(በጳዉሎስ ኞኞ).pdf


  • word cloud

እውቀት,(በጳዉሎስ ኞኞ).pdf
  • Extraction Summary

ኙ ኩባንያ ትርፍ ኪሣራ ፋብሪካ ሆቴል የመጻሕፍት ሱቅ የጫማ ሱቅ ጋራዥ አዳራሽ እስታዲዮም ናይት ክለብ ሰዓት ፎቶ ግራፍ ሥራ አፈጣጠር ብዙ ተደክሞበታል። ፍራንኩ በኛ ብር ሲመነዘር ብር ይሆናል። ማኅበር በዓለም ካሉት የፖስታ ቴምብሮች ሁሉ ጊጋ ዓም ጥቅምት ዐ ቀን ሞተ። ሳሉክ በሰዓት ኪሎ ሜትር ከሁለት መቶ ሜትር ይወረወራል። ከአንድ ዓመት በኋላ በ ጊ ዓም በግንቦት ወር በዚያው ቦታ በተደረገው የዕንቁራሪቶች የዝላይ ውድድር አንድ ከአፍሪካ የተላከ እንቁራሪት አሥር ክንድ ርዝመት ዘሏል። ሶስት ኢንች ተኩል ርዝመት አላት። ጉንዳን ስለ ጉንዳን ብዙ ታሪክ የለኝም። ቁንጫዎች ሰባት ኢንች ይዘላሉ። ሌፒደፕቴራ የተባለው የመጨረሻው ትንሽ ቢራቢሮ በሰዓት ማይል ይበራል። በሁለት ዓመት ክንድ ያድጋል። በሴይሎን ያለው የቀርከሀ ዘር በቀን ጊ ኢንች ያድጋል።

  • Cosine Similarity

ሰው ኑሮውን ለማሻሻል የጀመረበት ጊዜ ሊቃውንቶች ሲናገሩ ከ ጊ ሚሊዮን አሥር ሺህ ዓመታት በፊት ጀምሮ ነው። በዚያ ዓመት ለፍሬደሪክ የተከፈለውን ያጊ ያሜሪካ ብር ወይም አንድ ሚሊዮን ሺህ የኢትዮጵያ ብር ነው። ለምሳሌ የኡራጋይ ሕዝብ ብዛት ሚሊዮን ሺህ ነው። አትላንቲክ ውቅያኖስ ሚሊዮን ሺህ እስኩየር ማይል ስፋት ሲኖረው የጥልቀቱ መሐከለኛ ውጤት ሺህ ሁለት ጫማዎች ነው። አርክቲክ ውቅያኖስ አምስት ሚሊዮን ዐ ሺህ ጊ እስኩየር ማይል ስፋት ሲኖረው የጥልቀቱ መሐከለኛ ውጤት ሦስት ሺህ ጫማዎች ነው። በሐምሌ ወር ደግሞ ሚሊዮን ሺህ ማይል ይራራቃሉ። የእስያ ስፋት ጊ ሚሊዮን ዐዐ ሺህ እስኩየር ማይል ነው። እስያ ከሰሜን ወደ ደቡብ ማይል ርዝመት ሲኖረው ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ደግሞ ስድስት ሺህ ማይል ርዝመት አለው። አፍሪካ ጊጊ ሚሊዮን ዐዐ እስኩየር ማይል ስፋት አለው። ዘጠኝ ሚሊዮን ዐዐ ሺህ እስኩየር ማይል ስፋት አለው። ሰሜን አሜሪካ ከሰሜን ወደ ደቡብ ያለው ርዝመት ማይል ሲሆን ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ርዝማኔ ደግሞ አራት ሺህ ማይል ነው። ደቡብ አሜሪካ ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ እስኩየር ማይል ስፋት አለው። ከሰሜን ወደ ደቡብ ያለው ርዝመት ማይል ሲሆን ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ርዝማት ደግሞ ጊ ማይል ነው። ኤሮፕ ሶስት ሚሊዮን እስኩየር ማይል ስፋት አለው። ኤሮፕ ከሰሜን ወደ ደቡብ ያለው ርዝመት ማይል ሲሆን ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ርዝመት ደግሞ ማይል ነው። ኤሮፕ ሶስት ሚሊዮን ፖዐዐ ሺህ እስኩየር ማይል ስፋት አለው። ኤሮፕ ከሰሜን ወደ ደቡብ ያለው ርዝማኔ ማይል ሲሆን ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ርቀት ደግሞ ማይል ነው። አውስትራሊያ ሁለት ሚሊዮን ዐ ሺህ እስኩየር ማይል ስፋት አለው። አውስትራሊያ ከሰሜን ወደ ደቡብ ያለው ርዝመት ጊዐ ማይል ሲሆን ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ርቀት ማይል ነው። አንታርቲካ ሚሊዮን ዐዐ ሺህ እስኩየር ማይል ስፋት አለው። ሕዝብ አሁን በዓለም ላይ ያለው ሕዝብ ብዛት ሚሊዮን ነው። በዚሁ ጦርነት የቆሰሉት ሰዎች ብዛት ደግሞ ሚሊዮን ዐዐ ሺህ ነው። በ ጊ ዓም በግንቦት ወር የሶቪየት ሕብረት ሊቃውንት በሰጡት ጋዜጣዊ ማረጋገጫ መሠረት በ ኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ ለጦርነት ወጪ የተደረገው ገንዘብ ሚሊያርድ ሩብ ወይም ዐ ሺህ ሚሊዮን ያሜሪካ ብር ያለበለዚያም ሺህ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ነው። በጊፀ ዓም ባንድ ዓመት ያገኘው ትርፍ አንድ ሚሊዮን ሚሊያርድ ሚሊዮን ዶላር ወይም ሶስት ሚሊያርድ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ነው። ይህ ሕንፃ የፈጀው ገንዘብ ሚሊዮን ያሜሪካ ብር ወይም ጊዐ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ነው። በቀን አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ መንገደኞች ያስተናግዳል። ባንድ ጊዜ ሁለት መቶ ሰዎች ይይዛል። በአሜሪካ ሀገር ሶስት ሚሊዮን ሺህ ማይል ርዝመት ያላቸው መንገዶች አሉ። አንድ ቶን ወይም አንድ ሺህ ጊ ኪሎ ለመሸከም ይችላል። ከአፍንጫው እስከ ፋንድያ መጣያው ያለው ርዝመት አሥራ አንድ ክንድ ሲሆን ቁመቱ ደግሞ አምስት ክንድ ነበር። አንድ ጊዜ ባንድ ዓመት ውስጥ ሃያ ሺህ ሰዎች በእባብ ተነድፈዋል። አራት ሺህ ዓመታት ዕድሜ ያለው ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact