Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

እውነተኛው የCIA ምስጢር 1 @OLDBOOKSPDF.pdf


  • word cloud

እውነተኛው የCIA ምስጢር 1 @OLDBOOKSPDF.pdf
  • Extraction Summary

ባጠቃላይ በአህጉሪቱ ተንሰራፍቶ የነበረው አለመረጋጋት መሻሻል አላሳየም በዐዎቹ አጋማሽ ርእ በሁሉም አውሮፓ ክፍሎች በነበረበት ሁኔታ መቀጠል ከማይችልበት ደረጃ ደርሶ ነበር በቦን ፓሪስ እና ሮም አየር ማረፊያዎች ሳይ ጥቃት ካደረሰ በኃላ ኋይት ሀውስ ትውልደአሜሪካዊ የሆነ ኢራናዊውን አልበርት ሃኪምን በሸምጋይነት ለመጠቀም መወሰኑ ነበር ሽምጋያችንም ከኢራን ጋር የሚያገናኘን ሁለተኛው የግንኙነት መስመር ሆኖአል እናም እንደ ጎርባኒፋር ሁሉ ሃኪም ጉዳዩ ውስጥ እጁን የከተተው ሰገንዘብ ጥቅም ሲል ነበር ይሁንና አንዱ ሴላኛውን እየተከተሉ በጠባቡ ዋሻ ውስጥ ወደፊት ገሰገሱ አሁንም የምንበረው በሃያ ጫማ ከፍታ በመሆኑ የአካባቢው ሰዎች ከባንኮኒያቸው እንኳን ከስገገው መመልከት ችለው ነበር ዋሻው እየጠበበ ሲመጣ ሄሊኮፕተሮቹ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥ ብለው ወደሰማይ ለአንድ ሰኮንድ በረሩና ወደ ኮረብታ ወጥተው መብረር ጀመሩ በጀርባችን በኩል ባለአራት ታሪኩ የምስራቅ ቤይሩት ኤምባሲ በሴፕቴምበር የመኪና ውስጥ አጥፍቶ ጠፊው የአስራ አራት ሰዎችን ግዳይ ሰዎች የቀጠፊውን ፍንዳታ ያስታውሷል ከ ወራት በፊት ኤምባሲውን በጣም ተጠግቶ በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ያበረረን የተባበሩት መንግስታት ፄሊኮፐተር ሲያፈነዱ አብራሪውንም ጐድተውት እንፅነ ይታወሳል ወርጀ ዞር እንዳልኩ ሁሰቱ ብላክሃውኮች ከመቀፅበት ከርቀት ወደ ነቁጧኢ ተቀይረው ሜዲትራኒያንን እያጋመሱት ነበር ወደሚቀጥለው ደረጃ ለመሸጋገር በትክክል መኪናውን ወደ ኤምባሲው ቅጥር የነዳው ማን ነበር። ሂዝቦላህ ለአላማው ማስፈፀሚያ ስንት እያወጣ ነው። ወደ ሊባኖስ ፓለቲካ መግባት የሚፈልጉት መቼ ነው።

  • Cosine Similarity

ባጠቃላይ በአህጉሪቱ ተንሰራፍቶ የነበረው አለመረጋጋት መሻሻል አላሳየም በዐዎቹ አጋማሽ ርእ በሁሉም አውሮፓ ክፍሎች በነበረበት ሁኔታ መቀጠል ከማይችልበት ደረጃ ደርሶ ነበር በቦን ፓሪስ እና ሮም የነበሩት ቢሮዎቻችን ከሶቪየት ጋር ከነበረን ቀዝቃዛ ጦርነት ቅሪትነት የዘለለ ትርጉም አልነበራቸውም ቢሮዎቹ አውሮፓን ያጥለቀለቋትን የመካከለኛ ምስራቅ ተወላጆች ላይ ክትትል የሚያረጉ ሰራተኞች እአልነበሯቸውም ሰራተኞቹ ቢኖሩም እንኳ ተልዕኮውን የመፈፀም ዝንባሌ ስልጠናና ፈቃደኛነት ይጎላቸው ነበር የመካከለኛው ምስራቅ ሁኔታም እየከፋ ሄዷል አልፎ አልፎ አንድ ወይም ሁለት ርሀባለስልጣናት ለእየአንዳንዱ አገር ይመደቡ ነበር በዓለም ላይ ያሉ ርል ጣቢያዎች የውጭ ሰላዮችን በመመልመልና የመረጃ ምንጮችን በማነፍነፍ ፋንታ ለዋየሽንገተን ወቅታዊ በሆኑት ሰብአዊ መብቶች ኢኮኖሚያዊ ግሎባላይዜይሽን በአረብ እስራኤል ግጭት ዙሪያ ራሳቸውን አጥምደዋል ከዚህም የተነሳ እንደኔ አይነቱ የቀድሞ ወታደር ር ሰንደቁን ከማውለብሰብ ያለፈ ስራ እየሰራ እንዳይደለ ግንዛቤ ይጨብጣል ሯኗፍ ኣ ኤር ፒበዩ ዐፒህይዩዐዕዐሂዞኮዐዮ ግጫ በዛ ያለውን ጊዜያችንን ከመካከለኛው ምስራቅ የምናጠፋ ርሀ ባልደረቦች የሆንን አብዛኞቻችን ትልቅና አስፈሪ አደጋ ሊደርስ ይችሳል የሚል ስጋቱ ነበረን ብዙዎቻችን የአረቡ አለም ለአሜሪካ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳላቸው እናውቃለን የአሜሪካንን ንፅህና ጥላሸት የሚቀቡ ጥቂት እንዳልሆኑና የጥፋት ተልዕኮዎች እንዳሉም እንረዳለን ይሁንና የመስከረም አስራ አንዱ ጥቃት በአለም ንግድ ማዕከል እና ፔንታጎን ላይ እንደሚቃጣ ግምቱን በትክከል መሰንዘር የቻለ ሰው መኖሩን እጠራጠራለሁ በምን አ ብር መለኪያ ጥቃቱ እንደሚደርስ ማመላከት የማይቻል እንደነበር እናገራለሁ ቁም ነገሩ ግን ይህ ሳይሆን መፃኢውን ነገር ቀድመን መናገር አለመቻሳችን ነው እንደተቀሩት የዋሽንግተን ተቋማት ሁሉ ርልም ከቴክኖሎጂ ጋር እጅና ጓንት ነበር ከዚህ አንፃር የ ርወ ሰራተኞች ሳተላይቶችን ኢንተርኔት የኤሌክትሮኒክስ መጥስፊያ መሳሪያዎችንና የትምሀርት ህትመት ውጤቶችን ሳይቀር በመረጃ ምንጭነት እያነፈንፍን እንጠቀማለን ከድንበር ባሻገር በመካሄድ ላይ ስላሉ ነገሮች ያሉንን ግንዛቤዎች እናዳብራለን እስላም አክራሪዎችን በተመለከተ ያለውን የመረጃ ክፍተት የአውሮፓና መካከለኛ ምስራቅ ወዳጆቻችን ሊሞሉት እንደሚችሉ አለቆቻችን ያምናሉ ይሁንና አንዳንዴ የመረጃ ከፍተቱን ለመሙላት የራሳችንን ሰላዮችና የውጭ መረጃ ምንጮችን መጠቀማችን ውጤቱ እጅግ እስከፊ የሚሆንበትም ጊዜ ነበር ይህም የሚሆንበት ምክንያት የደህንነት መኮንኖቻችን ያልተገራና ያልታረመ ፀባይና ኩነቶችን በሚያንፀባርቁበት ጊዜ ነው በዚህም ሳቢያ አስቀያሚ ዲፕሎማሲያዊ ቀውስ ያስከትላሉ ከዚህ ሁሉ የከፋው ደግሞ በዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ዙሪያ ፊታውራሪ ነኝ የምትለዋ አገራችን ለዓለም ያሳትን ትውፊትና ሞራላዊ ብቃት ማንፀባረቅ አለመቻሏ ነው ርል በክንፉ ብዙ የደህንነት መኮንኖችን ያስጠለለ ድርጅት ብቻ ሳይሆን ከመካከላችንም የበሰሉና የብዙ ዓመት ተሞክሮ ያላቸውን የሚመርጥና ለስልጣንም የሚያበቃ ተቋምም ነበር እነዚህም ተለዋዋጭ ባለስልጣናት ግዳጃቸውን እጅግ አደገኛና አስከፊ በሆኑ ስፍራዎችም የተወጡ የቁርጥ ቀን ጉምቱዎች ናቸው ይሁንና በ በመረጃ ተንታኝነት እንጂ የባህር ማዶ ተሞክሮ የሌለውን ግለሰብ በዘመቻ መምሪያ ኃላፊነት መሾሙ ብዙም ሳይቆይ እሱም በጡረታ በተገለለ ግለሰብ መተካቱ ይሄም ብዙ ሳይቆይ በቦታው ለፖለቲካ ተሳትሮ ምሰጋና ይግባውና በፓርቲ ማዕቀፍነት ከፍተኛ ማዕረግ ላይ የተቆናጠጠውን ሌሳ ግለሰብ ሾመውበታል እስቲ ይታያችሁ ጭብጦቹ በሙሉ ፈር ሳይዙ የተፈራረቁበት ባለስልጣናት ይሄ ለእኔ ልክ ባለቤት እንደሌለውና መሀንዲሶች እንደሚፈራረቁበት የተጀመረ ሀንፃ ነው የሚመስለኝ በዚህም የመስከረም አስረአንዱን ጥቃት ያቀደውና አውሮፕሳን እንዲጠልፉ በማሰማራት በአሜሪካ ምድር ተፈፅሞ የማያውቅ ታላቅ ጥቃት እንዲፈፀም ያቀነባበረው ሙሃመድ አታ በሀምቡርግ መስጊዶች ውሰጥ ለጥቃት በመዘጋጀት ላይ እያለ እንኳን አስቀድሞ የሚነግረን የመረጃ ምንጭ አለመኖሩ ሊያስደንቀን አይገባም ሯሠ ጠፍዩዐዚህወዩህዐዚዞኮሀዮ ሎጄቺ መጽሐፉ ይህ ባለ አንድ እግር የሆነውን የቀድሞ ወታደር በቀዝቃዛ ጦርነት የነበረውን ግዳጅ በተጨማሪ ይዘክርልናልኹ ወታደሩ እንደሶቭየት ሁሉ በራሳቸው ዳፋ መጥፋት ከማይሹ ሽብርተኞች በተቃራኒ ወገን ሆኖ ተፋልሟል ይህ ታሪክ አብዛኞቹ አሜሪካውያን መሄድ ስለማይሹባቸው ቦታዎች ይገልፃል ብዙሃኑ አሜሪካውያን ከነርሱ ጋር ግንኙነት ባይኖረን እንመርጣለን ስለሚሏቸው ህዝቦችም ያትታል ታሪኩ የተወሰደው ከማስታወሻ ከምርመራ ፋይል እና ከእለት ውሎ መመዝገቢያ ነው ተደራሲያን ከመንግስት ፋይሎች ውጭ ታይተው የማይታወቁ ዝርዝር መረጃዎች ሊገጥሙት ይችላሉ ይህ ሊሆን የቻለውም አብዛኛው የህይወቴን ከፍል ያሳለፍኩት ማስታወሻ በመውሰድ ስለሆነ በግልፅ ለህዝብ ይፋ የሚሆኑ ባለመሆናቸው ዝርዝር መረጃዎቹ ተሰምተው ባያውቁም እያስገርምም እያንዳንዱ የ ርል ሰራተኛ ቅጥር ሲፈፅም ማንኛውንም የጽሁፍ ስራ ከማሳተሙ በፊት ጽሁፉን ተቋሙ ሳንሱር ቅድመ ምርመራ እንዲያደርገው ተስማምቶ ይፈርማል እኔ ግን ቅድመምርመራው ከመፅሐፉ ያስወጣቸውን ነገሮች ሳይቀር እንዳሉ እንዲታተሙ እድርጌአቸዋልሁ በዚህም ስለምን እነዚህን መረጃዎች ተሰምተው እንደማያውቁ አንባቢው ግንዛቤ ይወስዳል ብዬ አስባለሁ ዝርዝር መረጃዎቹን ስለ ሽብርተኝነት አስከፊነት ስሳሳለፍኩት ህይወት ውጣውረድነ በመስክና አንዳዴም በዋሽንግተን ከአለቆቼ ጋር ለስብሰባ በተቀመጥንበት ሳይቀር የነበረውን እሰጣገባ ለአንባቢ ግንዛቤ ያስጨብጣሉ በማለት የሳንሱር መቀስ ሳያርፍበት እንዳሉ አቅርቤአቸዋለሁ በመስክ ለግዳጅ በተሰማራሁባቸው ጊዜያት የፈፀምኩዋቸውን ስህተቶች ቅድመ ምርመራና ምንም አይነት ማስተካከያ ሳላረግ እንዲታተሙ አርጌአለሁ አንባቢው በስለላው አለም ከስሀተት መማር ምን ያህል ጠቃሚ ነገር እንደሆነ ልብ ማለት ይኖርበታል ስራይ ዋሸንግተን ልዩ ጥቅሞቿን ለማስከበር የምትከተላቸውን ፖሊሲዎችንና መስመሮች እንዳስገነዘበኝ አልደበቅኩም ራሴንም በክሊንተን ዘመቻ ድጎማ ዙሪያ ከሚነዛው አሉባልታ መዘፈቄንም አልቨሸግኩም ቢሆንም ይቅርታ የምጠይቅበት ምንም ምክንያት የለም ይቅርታ መጠየቅ ካለብኝም ስለራሴ ደደብነት መሆን ይኖርበታል ሆኖም ህሊናዬ ይቅርታ ስለመጠየቅ የሚደውለው ደውል ካለ ያኔ አስብበታለሁ እስካሁን ድረስ ግን አላታጨለብኝም። እነርሱ ባይነግሩኝም እኔ ይህንን መረጻት አያዳግተኝም የዞሾ ምርመራ ጠንካራ ህዋስ ያደርግሃል ያሉት የለበጣ ቃላቸው ግን ያልተመቸኝ እጅግ የማይረባና ተልካሻ ነበር ምክንያቱም የ ርዕ አባል የሆነ አንድ ሰው በድርጅቱ ተጠረጠረ ማለት ታማኝነቱ እዚያ ሳይ አከተመ ማለት ነው ጥርጣሬው ደገሞ መሰረተ ቢስ ቢሆንም እንኳን በርል ውስጥ ተጠራጥረህ ምርመራ ተደረገብህ ማለት አምስት የትምሀርት ዓይነቶችን ተፈትነህ ቢያንስ በአንዱ ወድቀሃል እንደማለት ነው ዴቪስ የሚያወራውን ትቹ ወደ ፍሬድ ፊቴን አዞርኩ የቀድሞው የምርመራ ኦፊሰርና ፍሬድ ቱርኮ ዋሽንግተን ውሰጥ ለሚካሄደው አዲስ የፖለቲካ ተሀድሶ እንግዳ ያልሆነና እጅን በበርካታ ጉዳዮች የከተተ ሰው ነው ፍሬድ የፀረሽብር ኦፊሰር ሆኖ ይሰራ በነበረበት ጊዜ ከፍትህ ዲፓርትመንት በተደጋጋሚ በሚሰጥር የስልክ ግንኙነት ያደርግ እንደነበር ይወራበታል እንደሚኖፈሰው ጭምጭምታ ከሆነ ፍሬድ አንድ የመረጃ ምንጭ የሆነ ጆሮ ነበረው ይህም ሰው አለማቀፋዊ ዝናን የተጎናፀፈው የቀድሞው ሽብርተኛው «ካርሎስ ቀበሮ» ከደማስቆ ተነስቶ ወደ ኦማን ከተማ እንዲሁም ካርቱም መቼ እንደገባ የተናገረና በአንድ የ ርል አባል ጥረት ካርቱም ላይ እንዲያዝ ያደረገ ሰው ነበር የሆነው ሆኖ ይህ የፍሬድ የመረጃ ምንጭ የነበረው ግለሰብ በመጨረሻ የተገደለ ሲሆን ገዳዩ ማን እንደሆነ ግን አልታወቀም የሟቹን ገዳይ በተመለከተ ጣቶች ሁሉ ወደ ፍሬድ የቀሰሩ ቢሆንም ፍሬድ ቱርኮ አሸባሪውን ካርሎስ ቀበሮን ለመያዝ ያደረገው ጥረት ሚዛን በመድፋቱ ጉዳዩ ትኩረትን ሳይወስድ ቀርቷል ዘብዩ ዐጨበህይዩዐዐክዚሂሬዞርዮ ሁቻጩ ማበባቸው አ ዋሽንግተን ለአንተ እንግዳ ነችኦ ያለበት ምክንያት ምስጢር ዕዋክንግናንን ባዝ ጣው አዙን ነው በርግጥም ፍሬድ በውስብስቡ የ ርእ መረብና ኑስ የፖለቲካ አየር እንዴት መተንፈስ እንደሚቻልም የሚያውቅ ይዛዋ በአሪትበ ነው ስለሆነ መውጫውንና መግብያውን የሚያውቀውን ቆቁን መከተል ኢራት በርሃዎች ላሳለፈው «ቦብ» ግድ ነበር በቃለ መመይመማሪያ እኔ ልቅደም አለኝ ፍሬድ ከክፍሉ ለመውጣት እየተጣደፈ መይ ውስጥ እኔም ዴቪስም እንገኛለን ግን ልብ ማለት ያለብህ ዴቪስ ወራው አንተን ወክሎ ሳይሆን ርልን በመወከል ነው ኮዮች አሁን ሊያናግሩህ ይደውላሳሉ ጠበታ እንዲዘጋጅልህም ሊጠይቁሀ ይችላሉ ጠበቃ እንደምትፈልግ ከነገርካቸው ነገሮች ሁሉ በመልካም ሁኔታ እንደማይቀጥል ልትገነዘብ ይገባሃል ለማንኛውም ከአምስት ደቂቃዎች በኋላ እንገናኝ አለና ወደ በሩ አመራ ሁለቱ የ ሰዎች ወዳሉበት ክፍል ገባሁ እኔ ስገባ ሁለቱም በአንድነት በመነሳት የእጅ ሰላምታ ካቀረቡልኝ በኋላ ራሳቸውን ለማስተዋወቅ ያሀል መታወቂያቸውን አሳይተውኝ ተቀመጥን ከሁለቱ ሰዎች አንዱን ማለትም ማይክን ከዚህ በፊት አውቀዋለሁ እንዲያውም በ ዓም በጀርመን ሀገር ዌስባደን ውስጥ አብረን የነበርን ሲሆን ሲባኖስ ውሰጥ ያገለግሉ የነበሩና በሒዝቦላህ ታግተው የተፈቱትን ላውረንስ ጃንኮ የሚባሉ የካቶሊክ ቄስን እኔና ማይክ ምርመራ አድርገንባቸው እንደነበር አስታውሳለሁ ከማይክ ፊት የሚታየው ገዕታም እሱም እኔን እንደሚያውቀኝ የሚያሳብቅ ነበር የሆነው ሆኖ ስራ ነውና ማይክ እንደታዘዘው እኔ ላይ ምርመራ ማድረግ ነበረበት ሁላችንም ተደላድለን እንደተቀመጥን ማይክ ጥያቄውን ያዥጎደጉድ ጀመረ «ሚስተር ቤር ጠበቃ የማቆም መብት እንዳለህ ልገልጽልህ እወዳለሁ ፍላጎቱ አለህን። አድርጋ ወደ ዳርቻው ቀረበች ሰላዩ ፒተር እና እኔን እየጎተተ ውሰጥ ለውስጉ ሟጻ ጀልባው አትጣጫ ተዓዘ ጀልባዋ ጋር እንደደረሰንም ወደ ጀልባዋ ተንጠልጥለን አር ዘንድ አለን አንድ ገመድ ቢጤ አቀበለን ግባ ሲልም አንባረታብን ሰላዩንም ባለጀልባውና እለን ነ ኩል ተንጠሳጥለን ከጀልባዋ ተላፊሮሂ ከጀልባዋ አሳፈሩት እኔና ፒተርም በጎን በ ፊር ኤሪክና ኮርት ግን በአካባቢው አይታዩም ባለጀልባውም የጀልባዋን አፍንጫ አሁሮ ል ሜፈልገው አቅጣጫ አከነፋት ለነገሩ የፈለገውን አግነቶአል በወርሃ ሚያዚያ የአንድ ልማታዊ ባለሀበት የእርሻ ማሳ በሚመስል ርሁ ዋነኛ ማሰልጠኛ ገብተን ስልጠና መውሳድ ጀምረናል በዚያም የሰውን ልጅ እንደትዉል የሚያረግፋቸውን አደገኛ መሳሪያዎች ፈታትቶ የመገጣጠም ልምምድ አድርገናል እገ ኤም ወይም ኤኤ ወይም ስተርሊንግ መትረየስን ፌትቶ መገባጠምን ካወንገ በኋላ ለኢላማ ተኩሰ ወደ መሰክ ይዘነው እንወጣ ነበር ይሁንና የልምምዱ መቋጫ ያ እልነበረም የተጠቀምንበትን ጠመንጃ ፈታተን ከጥቅም ውጭ እናደርገው ነበር ከመሳሪያው ጋር ያለን ትውውቅ መጥለቁን ለመፈተሸ ሰንልም በምሽት ላይ ኩሚሽከረከር መኪና ሳይ ሆነን ከርቀት ያለን ኢላማን ለመምታት እንዋክር ነዚ በየጊዜው ለ ደቂቃ የምናረገውን የሰውነት እንቅስቃሴ ተከትሎ በልዩ ልዩ መሳሪያዎች ልምምድ እናደርጋለገ ያም በገሀዱ ዓለም ሊፈጥር የሚችልን የጦር ድንጋጤና መረበሽን ሊቀንስሰልን እንደሟችል እናምናለን መጀመሪያ ሰሳዩ ይ ዘቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታትም የኮምፓስ አጠቃቀም ትምህርት ወሰደናል በዚህ ሁሉም ሰው ቁጥር ከተለጠፈበት ዘንግ ፊት ይቆሣል ከዚያም ዘንጉን አልፎ ካለው ደ ከገባ በኃላ ኮምፓሱን በመጠቀም ጉዞውን ይቀጥላል የጉዞው አላማም ከደኑ በስተጀር ከተተከሉትና ተመሳሳይ ቁጥር ከተለጠፈባቸው ዘንጎች መድረሰ ነበር ነገሩን ቀን ቀ በሩጫ ከተካንነው በኋላ ማታ ማታ ደግሞ በፈጣን እርምጃ ደግመን እንፈዕመው ነቦር ቀን ያቋረጥነውን አረንቋም እንዲሁም በምሽት እንድናቋርጠው እንገደድ ነበር ቅ ደን በብርሃን ከዚያም በጨለማ ልምምዱን እንድንፈፅም ሰልጠየናዎ የጥፋት ሦስት ተከታታይ ላምንታትን የዝላይ ልምምድ በማድረግ አሳለፍን በመወሩ ልምምዶችን ለመፈፀም ጠደ ደቡባዊ ካሮሊና ተዛወርን ለሁለት ቀናትም የ በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ይ መሚበሁ የሚ ደተ በአነቃቀሉ ጊዜ ከፍ አርገን ይዘን ከነቀልነው እጃችንን ን ችር እላውቆናል የቦንቡ ሄፍ አነቃቀል ከገባን በኋላ አንድ ምሽት መኪኖች አውቶብሶች ቶም ነገሮችን በቦምብ ማጋየት ጀመርን ከነዚህም ውሰጥ አጥሮች ይገኘበታል አንይ ር የሚሰሩ ጀኔረተሮች ነዳጅ ማጠራቀሚያ ጉድጓዶች እና ባለው አሜሪካ ሰራሽ ንድ የተማሪዎች ሰርቪስ የሆነን አውቶብስ ሃያ ፓውንድ ክብደት ሴሜቲክስ የበውን ሪነክ አጋይተን ደብዛውን አጥፍተናል ለንፅፅር ስንልም ቼክ ልምምዳችን ተጠቅመገባቸዋል ሌሎች የባህር ማዶ ፕላስቲክ ፈንጂዎች በተግባራዊ የ ማንም ቢሆን ትዥቶቹን በገሃዱ ዓለም ማየት አይፈልግም የኛው ግን ለየት ይላል ሦስት ከረጢት ሙሌ የነዳጅና ማዳበሪያ ውህድ አንድን አውቶብስ ለማጋየት ተጠቅመናል ይኸው ኤኤንኤፍኦ የተሰኘ ውህድ የሚያደርሰው ጉዳት ሲ ፈንጂ ከሚያደርሰው የላቀ ነው እናም አውቶብሱ የቀረለት ነገር ቢኖር በፍንዳታው ወቅት በመቶዎች የሚቆጠሩ ያርዶች ርቀት ላይ ተስፈንጥሮ ያረፈው ሻንሲው ብቻ ነበር ሜታይል ናይትሬት ስለተባለ የፈንጂ ውህድም ትምህርት ወስደናል አንድ ሰው የዚህን ፈንጂ ውሀድ ጠብታ በመዶሻ ቢመታው ያለማጋነን መዶሻው ብትንትኑ ይወጣል ይህን ደግሞ በሙያው የተካኑ ብቻ ይበልጥ ይረዱታል ብዩ አሰባለሁ ኢሴል ስለተባለ በሰዓት የሚፈነዳ የቦምብ ትምህርትም ወስደናል ፀረ አውሮፕላን ቦምቦችን በኮንደምና አልሙኒየም ጥቅሎች ይዘን እደምን ጥቅም ላይ ልናውላቸው እንደምንችል ተምረናል አንድን ሽጉጥ ከአንድ ኢፓክሲ እና ግራፋይት ውህድ ውስጥ ጨምሮ እንደምን በአውሮፕላን ማዘዋወር እንደሚቻል ግንዛቤ ጨብጠናል በትምህርቱ ፍፃሜም ከፍተኛ የአሸባሪነት ክህሎት ተክከነናል ማለት ይቻላል አሪዞኖ ውስጥ የበረሃና ተራራ ልምምድ አርገናል ልምምዱ ከኮምፓስ ትምህርቱ ጋር የሚያመሳሰለው ብዙ ባህሪያት ነበሩት ከነዚህም በምሽት መቃኘትንና ጦር መሣሪያ መጠቀም ይጠተሳሉ ልዩነታቸውም በዚህኛው ልምምድ ወቅት አንድን መርዘኛ ዕባብ ጫፉ ሹል በሆነ ዘንግ ተጠቅመን ማጥመድና እንዴት አብስሰን መመገብ እንዳለብን ነበርሪ ከሁለት ሳምንታት በኋላም ሄሲኮፕተር እንደምን ማብረር እንደሚቻልና አንድን አውሮፕሳን አስፔን ውስጥ ካለው ጓሮዬ በምታክል ስንዝር መሬት ላይ እንዴት አሳርፈን ማስነሳት እንደምንችል ተምረናል ካርታ ላይ ያሉት ምልክቶችና ምድር ላይ ያሉ ምልክቶች ፈፅሞ አይመሳሰሉም ነገሩ የከፋ የሚሆነው ደግሞ አየሩ ዳመናማ ውሽንፍር በሚሆንበት ጊዜ ነው ከዚህ በኋላ የሁለት ሳምንታት ቆይታችንን አትላንቲክ ውቅያኖስ ላይ ከሚንሳፈፉ ጀልባዎች ኣርገናል ይህም በህይወት ውስጥ ጥቃትን ሊባሉ የሚችሉ በምሽት የሰጠሙ ባህር ሰርጓጅ መርከብ ያለበትን እንደመጠቆም ያሌ ከህሉቶችን ተምረናለ ለአስር ቀናት ያህል ግዳጅ ተጥሎብን ከባልደርቦቼ ጋር ከፍሉሪዳ ዕልፍ ደሴቶች አሳለፍን ደሴቲቷ በአሰቸጋሪ አረንቋና ደን የተሞላች ብትሆንም ሰአራት ቀናት ያህል በአረንቋው ውስጥ ስንዘዋወር አረንቋው ከጫማችን ይገባ ስለነበር የአረንቋው ክሎሮፊል ይዘት ቆዳችንን ወደ አረንጓዴነት ለውጦት ነበር ሌሎች አራት ቀናትን ያሳለፍነው ደግሞ ስራስሮችን በመመገበ ስለነበር ልብሶቻችንን ከጥቅም ውጭ አድርጎብን ነበር በዩ ዐጨበህህይዩዐዐዕሂሬዞርዮ ቀጣዩ ልምምዳችን ባዶ ከሆነችው ከሜክሲኮ ባህር ሰላጤ በአንድ ማይል ርቀት ላደ ከምትገኘው ከዚሀች ደሴት የተደበቀን ጦር መሣሪያ ቆፍሮ ማውጣት ነበር ሁኔታው ያህያዋን ሙታን ሌት ተራፊዎች የሆንን አስመሰሎናል የመሳሪያው ሳጥን የተቀባውን መከላከያ ግራሶ ከጠረግን በኋላ ውስጡ ያላውን ኤም ጠመንጃ አወጣነው ስትቃረብ ተመለከትን ባለጀልባው ወዲያውኑም አንዲት ፈጣን ጀልባ ወደ ደሴቲቱ ጄልባዋን ከአሸዋማው የውሃ ዳርቻ አስካፈናጠጣት ድረሳ አላየንም ነበር እንዳየንም ት እከነፋት እንደዕውነቱ ከሆነ ለዘመቻ የጀልባዋን አፍንጫ አዙር ወደ ባሀሩ በፍጥነ የተሰማራሁበት ግዳጄ የተደበቀ መሳሪያን ቆፍር የማውጣት ግዳጅ መሆኑን አላውቅም ረው ፀረዕፅ ዘመቻ የበኩሌን ድርሻ ተወጥቻለሁ ነበር ይሁንና አሜሪካ ከፍታው በነበ ለማለት እችላለሁ ሪሯ ወታደራዊ ስልጠናውን እየወሰድኩ በነበረበት ወቅትም የአንድ መረጃ ሰራተኛ ስራ የተደበቀ መሣሪያን ቆፍሮ ማውጣት ብቻ አለመሆኑን ተረድቼአለሁ ስልጠናው በሁለተኛው አለም ጦርነት በትክክለኛው የውጊያ አውድ ተካፋይ ከነበረው አኤሰኤስ ወደ ዲኦ የተሸጋገረ ስልጠና ነው እርግጥ ነው የዲኦ ስራ ሰላዮችን ማሰማራት እንጂ በጦር ግንባር የመጀመሪያውን መከሳከያ መስመር ማበጀት አይደለም እስከማውቀው ድረስ ዲኦ ሰልጠናውን ይሰጥ የነበረው ቡድናዊ አስራርን ከአዲሶቹ መረጃ ሰራተኞቹ አዕመሮ ለማስረፅ ነው ይህም የምንሰለጥነው ከጠባቦቹ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ጋር ለመሰራት እንዳልሆነ ይገልፃል ይህ ገለፃ የዋሆቹን ዋሽንግተናውያን ክብር የሚነካ እንዳይሆን እሰጋለሁ ከነሱ ለጥቀው ያሉት መረጃ ሰራተኞችም የሀገራትን ሚስጢራት የሚያራቁቱ ቀበኞች መሆናቸውን መናገር እወዳለሁ በፌደራል መንግስቱ ከተቋቋሙት ተቋማት ሁሉ የውጭ ሀግጋትን የሚጥሰው ዲኦ ብቻ ነው ያም ሆነ ይህ ሀግህግ መሆኑ መታወቅ ይኖርበታል ዲኦ የመረጃ ሰራተኞቹ እንዲፈፅሙላት የሚሻው ትልቁ ነገር ከሆነ አንድ የምሰራቅ አውሮፓ መናገሻ ከተማ ከባላንጣዎቹ በተቃራኒ ሆነው ፈንጂ እንዲያፈነዱና ቃታ እንዲስቡ ነው እንደ ላንግሌንና ዋሽንግተን ውሰጥ ባሉ የአስተዳደር ሰዎቹ ላይ የፓለቲካ እርምት በጥልቀት ከመወሰዱ በፊት መሣሪያዎችን ወደ ውጭ መላኩ በርሀ ላይ ችግር እንደሚፈጥር ባለሰልጣናቱ አለማወቃቸው ራስምታት ሆኖባቸዋል ለምሳሌ ያህል በኢራን ቺሊ እና ኮንጎ ርል በመንግስት ግልበጣ ሴራ ውስጥ ስለመሳተቷፏ ሀገራቱ ይከሳሉ ከዚሀም አንፃር የተሻለ የሚሆነው በምስጢር ስራዎቹን ማካሄድና ግብ ግብ መግጠሙን ለሌሎች መተው ይሆናል በጥይት መታኮሱ ጥሩ ዜናን መሰማት እንደማያሰችል ተቋሙ ማወቅ ይኖርበታል ሌላው ከዲኦ ቆይታዬ የተገነዘብኩት ነገር ዲኦኦ እንደሌሎች የሙያተኞ ወንጀለኛ ድርጅቶች ሁሉ የሚጠቀምባቸው የሚሰጥር ኮዶች ያሉት መሆኑን ነው ሁሉቻ ዲኦ ውስጥ ያሱት ከሽንት ቤት ወረቀት ማዘዣ እስከ ግብዣ ወረቀቶች ያሉ ወረቀቶ። በሳምንት አንዴ ደብዳቤዎችህን እንቀበልልሃለን መፃፍ የምትፈልጋቸውን ደብዳቤዎችህን ሁሉ መፃፍ ትችላለህ ሆኖም ከዚህም ሆነ ከሌላ ርል ከሚሰጥህ መጠለያ ሆነህ ወደነሱ መደወል አትችልም እነሱም ወዳንተ መደወል አይችሉም አሁን አትደውል ከሚለው ህግ ጋር የተዋወቅኩ መሰለኝ ለጥቆም የአፓርታመንቱን ስልክ እንደማይሰራና መቋረጡንም ተረዳሁ ጥንዶቹ የማዕከላዊ ሽፋን ሰጭ ሰራተኛ ከተቀረው አለም ያቆራረጡኝ መሰስ ተሰማኝ የርኦ ሽፋን ሁሌም ቢሆን የሚያፈናፍን አይደለም ምክንያቱም አንድ ታሪክ ትዝ ብሎኛልና ነገሩ ወዲህ ነው በባህረ ሰሳጢጤው ጦርነት ጊዜ ወደ ዋሽንግተን የተመለሰ አንድ መረጃ ሰራተኛ ሮዝሊን ከሚገኘው ዌስት ፓርክ ሆቴል ያረፉትን አረብ ሰልጣኞቹን በማሰብ ወደዛው ያቀናል ከተማዋ ውስጥ አሳልፈውት በነበረው በዛ የመጀመሪያ ለሊታቸው ከአረቦቹ አንዱ ብቸኝነት ይሰማውና ከዚያ በፊት አሜሪካ መጥቶ አያወቅ በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ጊነባክ ስለነበር የእንግሊዝኛ ችሎታውም ብዙም ስላልነበር የስልክ ማውጫ ደብተሩን ገልጸ የአሰቸኳይ አደጋ ጥሪ ቁጥር የሆነውን ይደውላል የስልክ ጥሪውን ለተቀበለው ሰውም ሴት እንደሚፈልግ ይነግረዋል ፈጣኑ ስልክ ተቀባይም የሚፈልጋት ሴት እስክትመጣ ድረስ ከሆቴሉ ፊት ለፊት ቆሞ እንዲጠብቅ ይነግረዋል ዓረቡም እንደተባለው ከሆቴሉ ሲወጣ ፓርክ ውስጥ የቆመች ሴት ያያል ያላወቀው ነገር ግን አምሰት የአርሊንግተን ፖሊሶች ቁጥቋጦ ውስጥ መደበቃቸውን ነበር በመጨረሻም አረቡ እጅ ከፍንጅ እንደተያዘ ወደሆቴሉ መልሰው ሰለማንነቱ ሲጠይቁት ዋሽንግተን የመጣው በአሜሪካ መንግስት የሚሰጠውን ስልጠና ለመከታተል እንደሆነ ሊነግርለት ከሚችለው የመረጃ ሠራተኛ እንዲያገናኙት ለመናቸው ለጥቆም አረቡ የተናገረው ትክክል መሆኑን የመረጃ ሰራተኛው አረጋገጠ አረቡ ሰህተት ሊፈፅም የቻለው ቋንቋ ባለመቻሉ መሆኑንም እአስሰረዳ በዚህም ፖሊሰ ገጠመኙን ችላ እንደሚልለት ተስፋ አድርጎ ነበር በምትኩ ግን ፖሊስ መረጃ ሰራተኛውን መታወቂያ ወረቀቱን እንዲያሳየው ስለጠየቀው የመረጃ ሠራተኛውም የማዕላዊ ሽፋን ሰጭ የሰጠውን የሀሰት መታወቂያ ያሳያል መታወቂያውም ለአንደኛው ፖለስ አጠራጣሪ ይሆንበታል ዝምታን ርወጆ ከሚጠቀምባቸው ኮዶች አንድ ስለነበር በዛ ሌትም ተጠቅሞበታል የተቋሙን ስልክ የሚመልሰው ኦፕሬተርም የተገለፁለትን የስም አድራሻ ፈፅሞ እንደማያውቀው ምሳሸ ሰጥቷል ፖሊሱ ሌላ ካቴና በማውጣት ሳይ እያለ የመረጃ ሰራተኛው ሽፋኑን ጥሶ መውጣት ካለበት ይህ የተሻለ ጊዜ እንደሆነ አሰበ ፖሊሱ ለባልደረባው አንድ የስልክ ጥሪ ወደ ርል እንዲያደርግ ፈቀደለት «የ ርልእ ሰራተኞችን ቅጥር ማረጋገጥ አንችልም የሚል ምላሽ የ ርሯው ደህንነት ኃላፊ ለፖሊሱ ምላሽ ሰጠው በምላሹ የተናደደውና ቀድሞ የባህር ኃይል ባልደረባ የነበረው መረጃ ሰራተኛ ስልኩን ከፖሊሱ ነጥቆ «አንተ የውሻ ልጅ የተረገመ ኮምፒተርህ ላይ ስሜን የማትፈልገው ከሆነ ከእስር እንደተፈታሁ አንገትህን ነው የምቀነጥስልህ ሲል አንባረቀበት ሆኖም ጥቂት የስልክ ጥሪዎች ለችግሩ መፍትሄ አስገኙ ብዙዎቹ መረጃ ሰራተኛ የሚሰጣቸውን ሸፋን በትክክለኛው ሰዓት አናገኝ ይሆን የሚል ስጋት አላቸው አሜሪካ ውስጥ የሽፋኑ ምስጢር ተገለጠ ማለት ደግሞ አንድ ለሊት ዘብጥያ ማሳለፍ ሊሆን ይችላል በባህር ማዶ ከሆነ ግን ትርጓሜው ከዚህ እጅግ የከፋ ነው የሚሆነው የማዕከላዊ ሽፋን ሰራተኛ ሀንክንና እኔን ተሰናብተው ከሄዱ በኋላ ሁለት ጥቁር ሱፍ የለበሱ የደህንነት ቢሮ ሰዎች ወደ አፓርትመንታችን መጡ እኔም የደህንነት ቢሮውን በተጣይነት ለ ዓመታት ደሀና አድርጌ ላውቀው ችያለሁ ቢሮው ውሸትን እንደመለያ ማሽን ለምርመራ ይጠቀማል ከደህንነት ዕዳት ስራዎች እስከ ውስጥ ስልኮች መቆጣጠር ያሉትን ስራዎች ይፈፅማል ሳንግሌ ያሉት ደህንነታቸው አስተማማኝ የሆኑ ቤቶች ለሊት መዘጋታቸውን ያረጋግጣል በተጨማሪም ቢሮው ሰው በላው የተባለ ልዩ ሰራተኛ አለው የዚሀ ልዩ ሰራተኛ ስራም አደገኛ ሰዎችን ማስወገድ ነው የማስወገድ ስራውንም ከፈፀመ በኋላ መርዶውን ለአለቆቹ ያረዳል ለጥቆም ሌሎች ሁለት የቢሮው ሰራተኞች ከተወገደው ሰራተኛ መኖሪያ በመዝለቅ ማንኛውንም መረጃ ያነፋንፋሉ ብዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐሂርሂሬዞርዐዮ ኮምፒውተሩን ይመረምራሉ ዴስኩ ውስጥ ወይም ሳይ ያስቀመጣቸውን ንብረቶች ህ ሾ ይፈተሻሉ ተያያዥነት የሌላቸውን የቤተሰብ ፎቶዎች ሳይቀር ይመረምራሊ ሁሌ የሟቹን ሬሳ አንድ የደህንነት ቡድን ከቤቱ ያወጣውና ያስወግደዋል ከዛም የደህንነት ሰዎቹ አንድ ጫማ ከፍታ ያላቸው ፎርሞችን ከአታቬ ቦሩኙ አውጥተው ለኔና ለሃክ አደሉን ፎርሞቹንም አንብበን እንድንፈርምባቸውምሦ ጠየቁን የመጀመሪያው ምስጢራዊ ስምምነት ደሞዛችንን በየሁለት ሳምንቱ እንደሚከፍሉዝ በምላሹም ያለ ርል ይሁንታ ምንም አይነት መፅሐፍ መጣጥፍ የፊልም ስክሪጉት መጻፍ እንደማንችልና በቴሌቪዥን መታየት እንደሌለብን ይገልፃል እውነት ነው ይህ ዘዴ የ ርል የመረጃውን አለም ሚስጥር ጠብቆ ለማቆየት ያስችላል ግና ህይወትህን ሁሴ ተቋሙ ውስጥ ካሳለፍክ በኋላ ግን መጻፍ ወይም መናገር ሊፈቀድልሀ ይገባል ሌላው የፈረምነው ውል ስራችንን የሚያደናቅፍ ስለሚሆን ለእናቶቻችነ ለሚስቶቻችን ለጓደኞቻችን ለማንም የ ርል ሰራተኛ መሆናችንን መናገር እንደሌለብን የሚገልፅ ውል ነበር የምናውቀው ሰው ርሀሯን በሮችን ዘልቀን ሰንገባ ማየቱን ቢነግረን እንኳ ከ ርል ጋር ያለንን ግንኙነት ሽምጥጥ እርገን መካድ ይኖርብናል የዲኦ ባለስልጣናት ማንነታችሁን ፈጽሞ አታሳውቁ ሁሉን ነገር ሸምጥጣችሁ ካዱ ስለራሳቹህ ለራሳችሁ ጥብቅና ቁሙ የሚል መመሪያ የሰጡንን ተግባራዊ እንድናረጭ ይሻሉይሁንና አንዳንድ የመረጃ ሰራተኞች መጀመሪያ ሳይ ከሚስቶቻቸው ስራቸውን ቢደብቋቸውም ኋላ ግን አብዛኞቹ እንደሚነግሯቸው ማወቅ ችያለሁ በሞገድ ማፈን ሳተላይቶችን መጠቀም ፎቶግራፍና በኒውክለር ቦምብ ዙሪያ ጥቅም ላይ ስለሚውሉ ሚሰጥራዊ የመረጃ ቃላት ለማንም ትንፍሽ እንዳንል የሚያዝ ውልም ፈርመናል አንድ ምስጢራዊ ቃል የራሱ የሆነ የጥንቃቄ መመሪያ ያለው ከፍተኛ ምስጢራዊ የአፈታት ስርዓት አለው አንድ ወቅት ሳይ አንድ ሰለ ከፍተኛ ምስጢራዊ ቃላት አፈታት የሚያትት ጽሑፍ ባነበብኩበት ወቅት «ሳቲሪያሲስ የሚል ቃል ገጥሞኛል ምስጢራዊውን የቃላት መፍቻ በስራ ላይ ባለህበት ሁኔታ ማስታወሱ ለእኔ አስቸጋሪ ነበር ምክንያቱም ተመሳሳይ የሚመስሉ የቃሉ ፍቺዎች ብዙ ነበርና ስለዚህ በቀላሉ ለመረዳት ያዳግቱ ነበር «ሳቲሪያሲሰ» ምን ማለት ነው ስልም አጠገቤ የነበሩትን የደህንነት ሰዎች ጠየቅኳቸው ከሁለቱ የደሀንነት ሰዎች አንደኛው ሆን ብሎ እኔን ሊያሳጣኝ በለሆሳስ ሳቲሪሰት ማለት ከብዙ ሴቶች ጋር ግንኙነት መፈፀም የሚወድ ሴሰኛ ማለት ነው እናም አንድ የመረጃ ሰራተኛ በዚህ መሰል ነገር ተጠምዶ ቢገኝ ቆለጦቹን ልንቆርጥለት እንደሚገባ ሕጉ ያዘናል» አለኝ ነገሩ ሁሉ አስቂኝ ቢሆንም ወሲብ በአስተዳደር ላይ ላሉቱ ቱባ ባለስልጣኖች የራስ ምታት አንደሆነባቸው አውቃለሁ ርል የመረጃ ሰራተኞቹ ወዳጅ ጠላት ሳይለዩ ካገኙት ጋር መዳራታቸውን አይቀበለውም ምክንያቱም ማንኛውም የውጭ ዜጋ ማጣራት እስኪካሄድበት ድረስ በጠላትነት ስለሟፈረጅ ነው ስለሆነም ማንኛውም የ ርሀ ሰራተኛ ከአንድ የውጭ ዜጋ ጋር የቅርብና የዘለቀ ጉድኝት ካሶ ለአለቆቹ ማሳወቅ ይኖርበታል እዚህ ላይ ግን «የቅርብና የዘለቀ» ስለሚለው ሖረግ ፍቺ ማንም ርግጠኛ አለመሆኑ ለ ርሀ አሰቸጋሪ እንደሚሆንበት ግልፅ ነው ትርጉሙ ኦሶ። በሁኔታው የተበሳጨው የሶቭየቱ ሰው ጠረጴዛውን በጡቻ ይዴቃል መጮህሀም ቃጣው በሬስቶራንቱ ያለው ተመጋቢም ሁኔታው ግልፅ ይሆንለታል ወሬውም በአንዴ በካቡል ናኘ ቦበም ወደ ሃዢ ቤት ተመልሶ ከእርሻው መስክ እነዲያስተምር ተደረገ ግዳጁም እንዳበቃለትኖ ቤንች መሆኑ የገባውና በሌሎች ችግሮች መጠበሱ የማያጠራጥረው ቦብ ሚሰቱና ልጆቹ ቡቱ ውሰጥ በነበሩበት ሁኔታ አንድ የገና ጠዋት ከቤቱ በረንዳ በራሱ ጥይት ነፍሱን ማጥፋቱ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነበር ሊሴላም ጊዜ ዲኦ ውሰጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ስልጠና ስንጀምር ትኩረትና ክብደት እንድንሰጠው የተነገረን ነገር ነበር ይኸውም ካሰማራችሁት ሰላይ ህይወት በላይ ዋጋ ያለው ነባር የለም የሚል አስተምህሮት ነበር አንድ የሚስጥር አገልግሎት ሰራተኛ ለፕሬዝዳንቱ የጥይት ቀለሀ እንደሚወሰድለት ሁሉ የመረጃ ሰራተኞችም ያሰማሩትን የሰላይ ህይወት ከአደጋ ለመታደግ የሚችሉትን ሁሉ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል መዋሸት ግታለል መስረቅ ወይም የከፋ ነገር ሊፈፅሙ ይችላሉ እጅግ ጥቂት ከስለላ ስራ ውጭ ያሉ ሰዎች በአንድ የመረጃ ሰራተኛና ሰላይ መሃል ስሳለው ትስስር የተሳሳተ ግንዛቤ አላቸው ሁኔታው ግን ቀዝቀዝ ባሉና አሉታዊ ቃላቶች ሲገለፅ አንድ የኢኦ ሰው ዘብዩ ዐዕህዩዐዐዕክሂሬዞርዮ ሚመለምላቸውን ሰላዮች ሕይወት ከአደጋ ኒነክትሞለታል እንደማለት ነውጦ ቹ ሰላዮች በመረጃ ምነጭነት ከሚጠቀመባቸቤ ሁራ ኣንዱ ሊያፈነግጥና መላው የስለላ መረብ ሊበጣጠሰ ይችሳል አልፎ አልፎ ደግሞ ባየ መረጃ ሰራተኞቹን ለመገናኘት ከተቀጣጠሩ በኋላ በስፍራው ሳይገኙ ይቀራሌ ከህ አንፃር የመረጃ ሰራተኞቹ ተመልማዮቹን በትክክል እንዲመለመሉና ጥብቅ ጎዩ እንዲያረጉባቸው ዲኦ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶላሮች ፈሰስ ያደርጋል ቆይኃዱ ከእርሻው መስክ ባረግንበት ወቅት የዕረፍት ጊዜያችንን የምናሳልፈው ባብዛኛው ዕ ሪችመንድ ቨርጂኒያ በባዶ እግራችን በመሮጥና የመኪና ቅኝት በማድረግ ትቅኝቱንም አንዳንዴ አስተማሪዎቻችንን ተ የበር እንፈፅማለን ነገሩ ሁሉ አሁን አሁን ሳስ ከትለን ሌሳ ጊዜም እነርሱን ከኋላ አርጠ በው ልክ የድመትና አይጥ ጨዋታ አይነት ነበር የውሰጥ ዘመቻዎች አፈፃፀም በሚል ዋሽንግተን ዲሲ ለሚሰጠን ትምህርትዎ መንዴርደሪያ ሆኖናል ትምህርቱ የታቀደው ሞስኮና ፔኪንግ ለሚሄዱ የመረጃ ሰራተኞች ነበር ሐሳቡ መረጃ ሰራተኞችን በማስማራት ከሁለት እስከ ሶስት መቶ አባላት ያሉትን የቁጥጥር ቡድን መረብ መበጣጠስ እንደሚያስችል የታመነበት ነበር እናም በዚህ ረገድ ትምርቱን ከሰጡን ሰዎች አንዷ የነበረችውን ማርታን መጥቀስ ይቻላል ግራጫማ ፀጉር ያላት ማርታ ሰላሳ አመቷ ሲሆን ራሷን የኬጂቢለ የራሺያ የስለላ መረብ መዋቅር አካል ያደረገን ሰላይ ጋር ሞስኮ ውሰጥ ከተገናኘች በኋላ በሶቭየቶች እጅ ወድቃ በሃያ አራት ሰዓታት ውሰጥም ከሶቪየት እንድትወጣ ተደርጋለች ማርታ የውሰጥ ሸመቻዎች እፈፃፀም የተሰኘውን ይሀን ኮርስ እንድትሰጥ የተደረገውም በአንድ ወቀት በተግባር ያሳየችው በመሆኑና እሰቀያሚውን የኬጂቢ የራሺያን የስለላ መረብ ምርመራ አልፋ የመጣች ገቁ ሴት በመሆኗ ነበር እንደ እውነታው ከሆነ የቁጥጥር መረቦችን ለመበጣጠስ የሚቻለው በክፍል ውሰጥ ገለፃ አሊያም በመጽሐፍ ንባብ አለመሆኑ ከቀሰምነው የመስክ ትምህርት በሚገባ እውቀናል ኒ አንዳንዴ ተመልማዮ በመጀመሪያው ቀን ራሷን ካስተዋወቀችን በኋላ በቶሎ ነበር የለቀቀችን «ወደየቤቶቻችሁ ሂዱ ያሉባችሁን ቢሎች አወራርዱ አይናችሁ ያማረውን ልባችሁ የፈቀደውን አድርጉ ለሚቀጥሉት ስድስት ሳምንታት ግን የእኔ ናችሁ» ነበር ያለችን ማርታ እንዳለችውም ለቀጣዮቹ ስድስት ሳምንታት ከዋሽንግተን ጎዳናዎች አልራቅንም ነበር በየመንገዱ የተቀመጡ ጥቅሎችን አልፈናቸዋል በየግድግዳው ላይ የተደረጉ የጠመኔ ምልክቶች ለሰላዮች የሚተው ምልክቶች ኖቸው ዶብዛዞች ስለነበሩ ችላ ብለናቸዋል የዚህ ኗሊ ውጤትም የቁጥጥር መረቡን ለመበጣጠስ የተከተልነውን መንገድ አራዝሞብናል ሽፋን የሚሰጡን ቡድኖች ለእኛ ጥሩ ነበሩ ለማለት ይቻላል ምክንያቱም አንዳንዴ «የዶልፊን ቁጥጥር» የሚሉትን ዘዴ ይጠቀሙ ስለነበር ወዲያው ታይተውን ወዲያው ይጠፉብን ነበር ሰዎቹ ለሁለት ወይም ሦስት ቀናት ክእኛ አካባቢ በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ አይጠፉም ከዚያም በቀጣዩ ቀን ከነርሱ አንዳቸውንም አናይም እንደውም መናፍስቶችን ይመሰሉን ነበር ባሌላ ጊዜያቶች ደግሞ የፏፏቴ ቁጥጥር የሚሉትን ዘዴ ይጠቀሙ ነበ ዘዴውም እያንዳንዱ ተቆጣጣሪ የሚቆጣጠረው ከኋላ ሳይሆን ክፊት መከታተልን ነበር አንድ ጥሩ የፏፏቴ ቁጥጥር ተግባራዊ ሊሆን የሚችለው በሙቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችንና አውቶሞቢሎችን በማስማራት ነው አነድ ተቆጣጣሪ ኢላማውን ጥንቸል ይባላል ካለፈው በኋላ ወደ መጀመሪያው መስተልያ መንገድ ያቆለቁላል። የየመን ዋና ከተማ እንዲሁም ቀሪዎቹን ኩይሳ ብለን ወደ ምንጠራው የ በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ትናንሽ ቅርንጫፎች መላክ ነበር ለነገሩ በጣም አስከፊ የሚባል ስርዓት አልነበረም ጣማድራስን የመሳሰሉት የዓለም ከተሞች በስለላ ስራ የተሰማሩባቸውን ሰዎች ለይተው ለማዐት በቁርጠኝነት ትየተንተላቀሱ ነበር የታመሙ በውጭ አገር መኖር ያስጠላቸው እንዲሁም ጭራሹኑ ስራውን ያልወደዱት ነበሩ አንዳንዶቹ ከወኪኬሎቹ ሲገናኙ ተይዘው ወዳገራቸው ተልከዋል አንድ ሁለቱ ደግሞ አብደዋል ሌሎቻችን በአስቸጋሪ ሁኔታ እየማሰንን ለውጥ ማምጣት እንችል እንደሆን ተስፋ በማድረግ ሳይ ነቦርን ህንድ የተመደቡበትን ተልዕኮ ለመፈፀም ከበርካታ አገሮች የተወሳሰበችኙ ነበረች ለመጀመር ያህል በመጀመሪያ ከእውነተኛ ሰላዮች ጋር ተፋልመህ እንድትሰራ ትዳረጋለህ የር እና ሌሎች የህንድ ጠላቶችን መንጥሮ የማውጣት ኃላፊነት ያለበት የህንድ የስለላ ቢሮ የተቋቋመው በእንግሊዞች በመሆኑ የተደራጀና ጠንካራ ነበር ለማለት ያስደፍራል የስለላ ቢሮው በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ መንጣሪዎችን በአንድ ጊዜ ማሰማራት የሚቸል ነበር በተለይ በእግራቸው የሚንቀሳቀሱት በመንገድ ከሚተረማመሰው በርካታ ወንድ ተመሳሳይ ልብስ ከሚሰብሱ ለይቶ ለማወት የሚያስቸግሩ ነበሩ ማንኛዋንም የህንድ ከተማ ባልተጠበተ ሰዓት ሊወሯት ሲሳቸው ደግሞ በአፍታ ሊሰወሩ ይቻላቸዋል ባለ አራት እግሮቹም ቢሆን እንዲህ በቀላሉ ሊታወቁ የሚችሉ አልነበሩም በጊዜው ህንድ ውስጥ የነበሩ የመኪና ሞዴሎች ሁለት ብቻ በመሆናቸው በስፖኪዮ ለሚመለክት አሽከርካሪ አንዱን ከአንዱ መለየት አይቻልም ከሞስኮ ወይም ፔዚኪንስ በተለየ ሁኔታ ህንድ በአለም ላይ ከሚገኙ የስለላ ቦታዎች የበለጠ አስቸጋሪና ውስብስብ ከሚባሉት ውስጥ ያስመድባታል እኔ ወደ ህንድ ከማቅናቴ ከዓመታት በፊት በተሞክሮ የሰማሁት የህንድ የስለላ ቢሮ ዴሊሂ ውስጥ አንድ የስለላ መኮንን ከስብሰባ በሏላ ወኪሉን ከመኪና ሊያወርደው ሲል ከሳው የሚመጡትን የመኪና መብራቶች አስተውሏቸው ስለነበር የተወሰኑ መንገዶችን አቆራርጦ ከቆመ በኋላ ወኪሉን ከመኪናው በወረደ ቅፅበት አስነስቶ እንደበረረና የገጠመው ችግር የተከሰተው መኮንኑ ባለፈበት መንገድ አንድ የደህንነት መኪና ቆሞ ስለነበር ወኪሱን ሲያወርደው ለመመልከት በመቻላቸው ከዚያ በኋላ ነገሮች እንደተመሰቃቀሉና መኮንኑን ጨምሮ ሴሎች በርካታ የመረጃ ምንጮች ተሰብስበው እንደተያዙ መኮንኑና የህንድ ቅርንጫፍ አለቃ የነበረው ሰው ወደአገራቸው እንደተባረሩ በቪህያም ሳያበቃ ለሁለት አመታት ር በህንድ የሚያከናውናቸው ስለላዎች እንደአቋረጠች ከተሞክሮ ለመገንዘብ ችዬ ነበር ወደ መልካም ጎኑ ሰንመለስ ደግሞ ህንድ እጅግ አስፈላጊ መረጃዎችን ፅግገኘት የመጀመሪያ ተመራጭ ሀገር ነበረች በወቅቱ የርል አላማዎች ያተኮሩት በሶቭየት ላይና በህንድ የኒዩክሌር ፕሮግራም ላይ ነበር በዐዎቹ ህንድ ከሶቭየት ህብረት ከታንክ እስከ አውሮፕላን ብሎም የባህር ሰርጓጅ የጦር መሳሪያዎች በመሸመት የመጀመሪያ ተርታ ውስጥ ተሰልፋ ስለነበር ሶቭየቶች ጠፍ ዐበህዐዩዐዐዚሂዞርዮ በወቅቱ የነበራቸውን ዘመናዊ መሳሪያዎች ሰህንድ በመሸጥ ላይ ካካር ከሶቭየት የጦር ሰፈር መውጣት የሚችሉ ሜስጥር ለማግኘት የመጀመሪያ ተመራጭ ሀገርም ነበረች ሀንድ ሀገር ለሚገኙት ቢሮዎች አሊቶ ቿሮ በ ምስን ይግባቸውና ርሁ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ከተጀመረ መቼና በየትኛኤ ካል እንደሚሆን ደፍሮ መተንበይ በሚ ቻልበት ደረጃ ላይ ነበር የዓለም የኒ ሀገሮች እንደሚያደርጉት ሀንድ በ« « ሙከራ እንዳካሄደች አና ን ሙከራ መቼ እንደሚካሄድ በተለይም ኳ ታን ውስጥ ለሆን እንደግሺህ ት ር ዛ ነቅተን እንድንጠብቅ ኋይት ሃውስ አጥብቃ ጉፈልግ ነበር በሌላ መልኩ የተመለከትን እንደሆን ደግሞ አንድ መኮንን የመጀ ወኪሉን ለማጥመድ ሰሪ ወፈ መጠን ህር ህ ሴ ከመስራቾት የበይበዊ ለላ ተልዘኮዎች የሚካሄዱባት ሀገርም መራ ነገት በሄድክበት የኮክቴል ግብዣ ላይ ምን አልባት የሞንጎሊያውን የ ወይም የአፍረኒ ናሽናል ኮንግሬስን አምባሰደር ልታገኝ ተዲሓሑ ገሚ ይኖራል በዋናነት የእኛ ትኩረት የነበረው ግን በሩሲያ ዲፕሉሎማቶች ዓና መኮንናኙ እንዲሁም ቴክኒሺያኖች ላይ ነበር ብቻ ምናለፋችሁ የምትፈልጉትን ለ ለማግኘት የሚጠበቅባችሁ ነገር ቢኖር በራችሁን ከፍታችሁ ቤት ለእምቦሳ ማለት ብቻ ነው በቀላሉ ልትቀጥሩት ከቻላችሁ ደግሞ እድለኝነታችሁ ይጎላል በመጨረሻም ሀንድ ማህበረሰባዊነት የሚታደሰባት ሀገር ናት ከቤት ሰራተኞች ጋር መተባበር ደረቅ ማርቲኒ ማሰራት ሲጋራ መጠቅለል ክሬኬት ክለብ ውስጥ ያለ ማቋረጥ እንቶ ፋንቶ ከሚቀባጥረው ጋር ተግባብቶ መጫዐት እነዚህ ሁሉ ሀንድ ውሰጥ የሚዳብሩ ከህሎቶች ናቸው አንድ የቴኒስ አለማማጅ በሳንቲም ደረጃ መቅጠር ችትችላለህ አንዳንድ የስለላ መኮንኖች እንዲያውም ፖሎ መጫዐት ተምረዋል ማድራስ ውስጥ ኑሮ በጣም አሸማቃቂ እልነበረም ከኤርፓርቱ ውጣ ውረድ በኋላ ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት የእኔ ወደምትሆነው ቅጥር ሰገባ ቤቱ ነጭ ከድንጋይ የተሰራ ሲሆን አንድ ትልቅ ባናያን ዛፍ እና የጃስሟን ፔርጎላ በመኪና መንገዱ ዳርና ዳር ተሰግስገውበታል ከበረንዳው በታች አንድ ምግብ አብሳይ አንድ አስተናጋጅ አንድ የቤት ሰራተኛ የውስጥና የውጭ ፅዳት ኣና ሌሎች ሁለት አትክልተኞች በጠቅላላ ሰባቱ ሰራተኞቼ ተደርድረው ይጠብቃሉሌ ምንም እንኳን ሁሉም በባዶ እግራቸው ቢሆኑም ወንዶቹ ነጭ ዩኒፎርም ሴቶቹ ደግሞ ደመቅ ያለ ቋሪያ ለብሰዋል ከመኪናዬ ስወርድ ሁሉም ዝቅ ብለው እጅ ነሱኝ አስተናጋጄ ቀዝቃዛ የግንነ ጭማቂ በብር ትሪ ሲያመጣልኝ ህንድ ከአሁን በኋላ አስቀያሚ መኖሪያ መሆ ያከትማል ብዬ ለራሴ ወሰንኩ በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ነ ና መቨቼጅቫመ። ወኪሎችን ለዚያውም ቁልፍ የማይባሉ ብቻ በውርስ ነበር የተቀበልኩት ለስብሰባ ለመዘጋጀት ለማነፍነፍ ወደ ማዘዣ ጣቢያዎች ሪፖርት ለማድረግ በቂ ነበረኝ አነፍናፊው የስለላ መኮንን ከዋሽንግተን በሺ ማይሎች ርቆ ቢገኝም የሚወድቀውም የሚነሳውም በሚሰጢራዊ ረፖርት ነበር ማድራስ የማይቀርልኝን የጀማሪ ስህተት ለመፈፀምም የተሻለች ቦታ ነበረች አንድ ሌሊት ከከባድ ዶፍ በኋላ መንገዴን ስቼ ከነስለላ ወኪሌ ባህር ጻርቻ አካባቢ ሁለት ጫማ ያህል የሚጠልቅ ጎርፍ ውስጥ ገባሁ ፖሊሶች በማንኛውም ሰዓት ድንገት ሊመጡ እንደሚችሉ በመፍራት ወኪሉን ሱሪውን ከጉልበቱ በላይ አሸብሽቤና ጫማውን በእጁ አሸክሜ ከመኪና ካስወረድኩት በኋላ እስኪሰወር ድረስ በዓይኔ መከተል ግድ ነበረብኝ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሁለተኛው ፀኪሌ በቀጠሮው ሰዓት ሊመጣልኝ አልቻለም እንደውም ከዚያም አልፎ ስብሰባው ሳይም አልተገኘም ነበር የነበሩኝ አማራጮች አንድም እጄን አጣጥፌ እንዲመጣ በተሰፋ መጠበቅ አሊያም ሄዶ መፈለግ ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ሕጉን ጥሼ ቤቱ ድረስ ሄጄ የፊት በሩን አንኳንኳሁ የማድራስ ደህንነቶች የኒውደልሂዎቹን ያህል ጎበዝ ቢሆኑ ኖሮ ሁለታችንንም አንገታችን ታንቆ ዘብጥያ ከመውረድ አንተርፍም ነበር ይሁንና ማድራስ እንደዚህ አይደለችምና ተረፍን የአምባሳደር ልጅ የሆነው አዛዥ ክሪስ ድርጅቱን የተቀላቀለው በቀጥታ ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ እንደተመረቀ ሲሆን ወደ ሀንድ ከመመጣቱ በፊት አፍሪካ ውስጥ ሰርቷል እያንዳንዱን ወኪል ከማግኘታችን በፊት ክሪስኖ እኔ ስለሁኔታው ለመነጋገር እንሰየማለን ምን ዓይነት የማውጣጣት መንገድ ለመጠቀም እንዳሰብኩ የምይዛቸው ወረቀቶች የትኞቹ እንደሆኑ ምናልባት ወኪሉ በቀጠሮው ካልተገኘ ተለዋጭ ቀጠሮ ለመቼ እንደሆነ ምን አይነት ጥያቄዎች እንዳዘጋጀሁ እና የመሳሰሉትን ማወቅ ይፈልጋል ወኪሉን ካገኘሁት በኋላም ምን እንደተባለና ምን እንደተደረገ አንድ በአንድ እንወያይበታለን ከዚያ ያዘጋጀሁትን የሽቦ መልዕክት በወፍራም ቀይ እርሳሱ እያሰመረበት ይገመግመዋል የሚያስደስተው የማድራስ ውስጥ ኑሮዬ ስራ ብቻ አልነበረም ከከተማው በስተደቡብ በባህር ዳርቻ አንድ ቤት ተከራይቼ ነበር ቋጥኞች ላይ ተገንብቶ በዘንባባ ዝንጣፊዎች የከበበው ይህ ቤት ከባህሩ ከሃምሳ ሜትር ባልበለጠ ርቀት ላይ ይገኝ ነበር ከምዕራባዊው ድብርት ለመላቀቅ አብዛኛዎቹን የሳምቱን መጨረሻዎች የማሳልፈው በባህሩ ዳርጃ በማንበብና በመዋኘት ነበር የእኔ ዘብዩ ዐጨበህዩዐዐክሂሬዞርዮ ቴኒስን መውደድና ማድራስ ጥሩ የሚባሉ የቴኒስ ሜዳዎች መያዚ አስደላ ግጥምጥሞሽ ሆነልኝ ክሪስ ከአንድ መረጃ አቀባይ ጋር ሲገናኝ እስከታየበት ድረስ የተረጋጋና የተደላደለ ድግግሞሽ ነበር የሀንድ መንግስት ቅሬታ ከማንላቴ በፊት ኒውዴልሂ የሚገኘው ቢሮአችን ክሪስን ወደአገሩ መለሰው ወዳጅነቴን ወይም ቁጥጥሩን በማጣቴ ደስተኛ ባለሆንም በራሴ መሆኔ ኃላፊነት የመሸከ ብቃቴን አሜሪካም ሆነ ኒውዴልሂ ለሚገኙ አለቆቼ ለማሳየት ሞከርኩ ሕጉ ሰላይ ያለተቆጣጣሪ ያፈነግጣል የሚል የተቀመጠ ቢሆንም እኔ ግን ያለተቆጣጣሪ መስራት እንደምችል ለማሳመን ቆረጥኩ ክሪስ እንደሄዴ አንድ በቅርቡ የተቀጠረ አዳኝ በመኮንኖች በቦርዬይ እንደሚጠራው «ር ሀ ከህንድ ጦር ጋር ከተመደበ የአረብ ጠጦር መኮንን ጋር አስተዋወቀኝ በኔ አጠራር ሳሚ የተመደበው ከማድራስ የአስር ሰዓት የመኪና ጉዞ እርቆ የሚገኝ የጦር ሰፈር ነው በዩናይትድ ስቴትስ በሳሚ አገር የነበረው የሻከሩ ግንኙነት ወደመቋረጡ እየተንደረደረ ስለነበር የሱ ተፊላጊነት ጉልህ ነበር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች ሙሉ በሙሌ በመቋረጣቸው ከሐገሪቱ መረጃ ለማግኘት የሚጠበቅበት ብቸኛው አካል ዐል ሆነ በተጨማሪም ሐገሩ ከሶቬት በርካታ የጦር መሳሪያ መግዛቷ ብሎም አብረው የሚመጡ መምሪያ መፅፎችንም ከእኛ አዕምሮ ብዙም የራቁ አልነበሩም። ይታወቃል የሚሰራው ለኬጂቢ ቢሆንም ለርሀ ደርቦ ለመስራት የተስማጣ ንጭነቴ ለዓመታት በህንድ የሚገኙ የኬጂቢ የስለላ መኮንኖች ሰላዮችን ስም ዝርዝር የአሜሪካ ኢላማዎችን ብሎም ህንዳዊ ቅጥረኞችን ጨምሮ ሌሎች በርካታ ምስጢሮችን ለድር ሲያቀብል ቆይቷል ይሁንና እስካሁን ድረስ በትክክል ለሁለታችንም የሚሰራ ስለጨ እርግጠኛ አልነበርንም ኬጂቢ ከኛ መረጃ ለመሰብሰብ የላከብን ሊሆን ይችላልና ወይም ደግሞ ቅጥረኛው ራሱ ለማን እንደሚሰራ እርግጠኛ ላይሆን ይችላል ዛሬ ሰእኛ ነ ደግሞ ለኬጂቢ ሊሰራ የሚችልበት አጋጣሚም እአለየሁለትዮሽ ሰላይ መሆን ደግፍ ጨፍኖ ቼዝ እንደመጫወት ያሀል ነው « የሩሲያ የስለላ ድርጅት ርወ ላይ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ እረግጥ ነበር ህንድ ለእኛ የልምምድ ቦታ እንደነበረች ሁሉ የእነርሱም ምርጫ ነበረች ሶቪየቶች ከመካከላችን አንዱን ለመቅጠር በርካታ ታታሪ ወጣት መኮንናኙ ህንድ ውሰጥ በማጥለቅለቅ መኖሪያ ቤቶቻችንን ያሰልላሉ ክትትል ያደርጉብናል አልፎ ተርፎም ያለማሰለስ ሊቀጥሩን ሁሉ ይጥራሉ እኔ እንዳጣራሁት ከሆነ ከሀንድ ወደ ዋሽንግተን መልዕክት አድራሻችንን ጨምሮ በርካታ አባሎቻችን ለእነሱ እንዲሰሩ በማድረግ ስኬቶችን ተጎናፅፏል መልዕክት አስተላላፊውን መያዝ ሌላ የሶቭየት መረጃ አተባይ ቅጥረኛችንን ስለሚያሳጣን የነበረው አማራጭ ባለበት ትቶ ሌትና ቀን አታካች በሆነ መልኩ ቁጥጥር ማድረግ ነበር መረጃ መለዋወጡ ራሱ በምስጢራዊ ምልክቶች መሆን ጀመረ እያንዳንዱ መኮንን መረጃ በሚልክበት ሆነ በሚቀበልበት ጊዜ ሁሉ መረጃውን ወደ ምስጢራዊ ምልክት ምልክቱንም ደግሞ ወደ መረጃ ለመቀየር ይገደዳል አንዴ ደግሞ የክትትል ቡድናችን አንድ የኬጂቢ መኮንን ከስቴት ዲፓርትመንት ጋር ስለሚኖረን ግንኙነት ክፍሌ ውስጥ ከሚሰሩ ሰራተኞቻችን ውሰጥ አንዱን ጠዋት አራት ሰዓት አካባቢ ከመኪናው ሲያወርደው ስለተመለከተ ጉዳዩን ለማጣራት የነበሩን አማራጭ ከኬጂቢ አንድ ሰላይ መቅጠር ነበር የጥምር ቅጥረኛውን የሚከታተለው መኮንን ፖል የሶቭየት ኢላማዎች ተቆጣጣሪ ሲሆን ስለ ኬጂቢ እጅግ ወሳኝ የሆነ ተንቀሳቃሸ የመረጃ ምንጫችን ነበር በ የኬጂቢ የበላይ ዳይሬክተር ማን እንደነበረ ከመናገር ጀምሮ ያለምንም ግድፈት ሊሎች በርካታ የሰለላ ወሬዎችን ማነብነብ ይችሳላል ፖል ቅጥረኛውን እንዲያስተዋውቀኝ ስጠይቀው ከስውር መሳቢያው ስድስት በሁለት ጫማ ያህል የሚዳጉሱ ጥራዞች አውጥቶ ሰጠኝ «ይሀንን በሁለት ሳምንታት ውሰጥ አንብበህ መልስ» አለኝ ፖል ካጋጠሙኝ ማጣራቶች ሁሉ አታካች የሚባለው ሆነብኝ በመቶዎች የሚቆጠሩ የቅጥረኛው የቀጠሮ ሪፖርቶች ሲሆኑ የተካሄዱ ምልልሶችንም ያጠቃለለ አይነት ነበር እያንዳንዱ ሪፖርት የቅጥረኛው ያለፈውን ቀጠሮ በማሰታወስ ይጀምርና ከዚያ በኋላ ከማን ጋር እንደተገናኘ የኬጂቢው መኮንን ምን እንዳለው እርሱ ምን እንደመሰለሳ ኦ የመሳሰሉትን በጥልቀት ያቅፋል አላማው ሪፖርቱን ደጋግሞ በማንበብ ቅጥሪኛዎ ዘብዩ ዐጨበህይዩዐዐክዚሂሬዞርዮ ። » እንደ እውነቱ ክሆነ የአሌግን ስም ስለማንበቤ እንኳን እርግጠኛ አልነበርኩም ፖል ወዴ በሩ ሲጠቁመኝ የውጣልኝ ሙድ ስለሆነ እንዳገባቤ ፋይሎችቼን እንደተሸከምኩ መሰስ ብዬ ወጣሁ ያው እንዴት ይሄን ሁሉ የመረጃ ፋይል በአንድ ሳምንት ውሰጥ አጠናቀክ የሚለው ሙድ ስለገባኝ እያንዳንዱን በኒውዳልሂ የሚገኝ አሁን አሁን አንድ በአንድ መፈተሻ ጀምሬያለሁ ከአንድ ወር በኋላ ሩሲያዊ የኬጂቢ ሰላይ የቤተሰብ ስም የሆነውን ፓትሮኒምክን አወቅሁ እንደውም የጋብቻ ቀናቸውን የሚስቶቻቸውን ሰም ብሎም የልደት ቀናቸውን የሰራ ዘመናቸውን አንድም ሳይቀር ተገለፀልኝ ፎቷቸውን አጠናሁ በሰልፍ ቢቀመጡልኝ ለይቼ ማወት እንድችል አድርጌ ነበር ያጠናኋቸው ፖል ሌላ እንቆቅልሽ ጨመረብኝ እሱንም በአግባቡ ተወጣሁት ቅጥረኛውን ለመከታተል ኋላፊነቱን ለመውሰድ ዝግጁ ሆንኩ ፖልም ቢሆን እኔን መቆጣጠሩና ሲያሰፈልገኝም መርዳት ደስታን ፈጠረለት በወር ሁለት ጊዜ አብዛኛውን ከእኩለ ሌሉት በኋላ በኦልድ ዴልሂ አገኘዋለሁ እናም በዚያች ጭር ባለች ሌሊት የሚከታተልህን ሰላይ ከማየትም አልፈህ የለበሰውን ሱፍ አይነት መለየት ትችላለህ የስለላ መኪኖች ሊደበቁ የሚችሉበት ቦታም አይኖርም ለሁለት ሰዓታት ያህል መኪናዬን እያሽከረከርኩ ቅጥረኛውን ሳውጣጣው አልፎ አልፎ ማስታወሻ ለመውሰድ ስል እቆማለሁ ከዚያም ወደ ቤቴ ሄጄ ትንሽ እንቅልፍ እተኛና በቀጣዩ ቀን ስለነበረን ግንኙነት በታይፔ አማካኝነት ጥልቅና አታካች የሆነ መረጃ በመተየብ በነበረው የቅጥረኛው ፋይል ላይ አክልበታለሁ ታዲያ መረጃውን መተየብ ስራው ተጠናቀቀ ማለት አይደለም የቅጥረኛውን ታሪክ ወደ ኋላ ተመልሼ ማመሳከር የሚፈለግብኝ አስፈላጊ ተግባር ነበር አንዴ ኦሌግ ኢቫኖ ቪችን እንዲከታተልልኝ ጠይቄው የመኖሪያ አድራሻውንና ታርጋ ቁጥሩን ይዞልኝ መጣ በቀጣዩ ቀንም ንጋት ላይ ወደተሰጠኝ አድራሻ አመራሁ መኖሪያ ቤቱ በር ላይ የተሰጠኝ ታርጋ ቁጥር የለጠፈች መኪና መቆሟን አረጋገጥኩ በአጋጣሚ ለመሆኑ ለማረጋገጥ አራት ወይም አምስት ጊዜ ያህል ተመሳለስኩ ሌላ ጊዜ አሌግ ወደ ራሺያ መሄዱን ሲነግረኝ ለማረጋገጥ አውሮፕላን ጣቢያ ውሰጥ ያለ ቅጥረኛዬን የኦሌግ ስም በኤርፍሎት የመንገደኞች ዝርዝር ውሰጥ መኖሩን እንዲያረጋግጥ አዘዝሁት የኦሌግ ስም ዝርዝር ውሰጥ አልነበረም የህንድ አየር መንገድ ዝርዝር ውስጥም እንዲሁ ሊገኝ አልቻለም አማራጮቹም ሁለት ናቸው ቅጥረኛው ዋሽቶኛል ወይም ኦሌግ የሐሰት ፓሰፖርት ተጠቅሟል የሁለትዮሽ ቅጥረኛን ወይም ጣምራ ሰሳይን መቆጣጠር በአደናጋራ የባቡር ሀዲዶች መካከል ረዥም መንገድ የመሄድ ዓይነት ነው በመጨረሻም ሰውዬው ኬጂቢ እኛ ላይ ያሰማራብን ሰላይ መሆኑን ደረስንበት ዘብዩ ዐጨበህይዩዐዐክዚሂሬዞርዮ ቕ እስካሁን ስሰራ የነበረው በሙያዬ አጠራር «ህ ፀ ተብሎ ግሦቶችን ማጣራት ደካማ መረጃዎችን ማተላት እና መልካሙን መንሑ ያጠቃልላል መረጃዎች የቱንም ያህል ያልተጠናከሩ ቢሆኑ ሊታመኑ የሚችሉ መንገዶች ስለሆኑ እነሱ ላይ ሙጭጭ ማለት የግድ ይላል ርል ውስጥ ዳግም የፈለግከውን ለማስፈፀም እጅግ ጠቃሚ ስልጠና ነበር የወሰድነው መስራት ዚ ውን ሰላይ ጨምሮ ሊሎች ቅጥረኞች ቢኖሩኝም የአምስት መፋ ሂ ዶላር እዳዬን መክፈል ለመጀመር እራሴን ችዬ አንድ ቅጥረኛ ለመከታተል አደል ነበር እናም አንድ የህንድ ጦር መኮንን ለመከታተል ወሰንኩ ምንም እንኳ ባኪ ፖኪስታን ጦርነት ካበቃ ስምንት ዓመቱ ቢሆንም በማንኛውም ሰዓት ቀጣዩ ጠርነኑ ሊፈነዳ የሚችልበት አጋጣሚም የሰፋ ነበር ምናልባትም ቀጣዩ የኒውክለር ጦርነት ይችላል አንድ የህንድ መኮንን ቢኖረን እንደዚህ ዓይነቱ ጉዳይ ቀድሞ ፍንጭ ለሰነ ይችላል ብዬ አሰብኩ ችግሩ ከመንጋው መሐል ተጠግቶ ታዳኙን ነጥሎ ማውጣቱ ነበር የህንድ መ አባላት ከሌላው ማህበረሰብ የተነጠሉ ናቸው ምከንያቱም የውጭ አገር ሰዎች ዉዷ ሚከፈሉባቸው የኮክቴል ግብዣዎች ወይም ክለቦች መሄድ አይፈቀድላቸውም ከውጭ አዢር ዜ ጋር ከተገናኙ ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋልና ወዲያው ግን አንድ ክፍተት ተዘንግቶ መኖሩን አሰተዋልኩ ማለትም የሀንድ ጦር መኮንኖች አደን እንደሚወዱና በሳምንቱ መጨረሻዎችና በበዓላት ወደ ኾገጃብ አቅንተው ትልቴን የህንድ ድብ ወይም ወፎች ላይ መተኮሳቸውን እናም ራሴን እደገ ወደ ሚያፈትቅር ሰው በመቀየር የተወሰኑትን መኮንኖች የማገኝበትን ፅድል ማመቻቸት እንደምችል አሰብኩ ወደ አገሬ ለመዝናናት ስመለስ ለአደን የሚሆነኝ ባለሁለት ጋን አስራ ሁለት ጌጅ ጠመንጃና በርካታ ገዛሁ ለመመሳሰል እንዲያመቸኝም ህንድ አገር የተመረተችና ቀስቶችን በ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የተሰራች ጂፕ መኪና ዝሁ መኪናየ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነበረች ከመሆኗም በተጨማሪ ቀለሟም መጀመሪያ እንደተተባች ነበር ባለቤቱ እንደነገረኝ ከሆነ በ ከፓኪስታን ጋር ከተደረገው ጦርነት በኋላ የተጣለች ነች» የማስመዝገቡ ሂደት የማያልቅ መስሎ ተስፋ ቢያስቆርጠኝም የሲቪል ታርጋና የመሳሰሉትን አስለጠፍኩ ማንም ነጥሎ ሊያውቀኝ አይችልም ብዬ በወሰንኩ በሳምንቱ መጨረሻ ወደ አደን ቦታው ለመሄድ አመቻችሁ አደኑን ፀሐይዋ ወጥታ አካባቢውን ማሞቅ ስትጀምር ማለትም ከጠዋቱ ሶሰት ሰዓት ላይ ጀመርን ሳቢሳዎችን ከሚመገቡበት የበቆሎ አገዳ ለማባረር እንዲመቸን መንገዱን እየጠራረግን ግንዱን በቆንጨራ እናጋድማሣለን እኩለ ቀን ላይ ስልሳ የሚሆኑ ሳቢላዎችን ሣደን ቻልን እናም ታዲያ ማታ ላይ በእሳቱ ዙሬያ ስንኮለኮል የተወሰነት ለእራት ተጠበሱ ጠፍ ዐበህዐይዩዐዐዚቪሬዞርዮ በአራተኛው ጊዜ የነበረው የኣደን ውሎዬ እ ት ወይ ሰላሳ አምስት የሚጠጋ አንድ ጎልማሳ አገኘሁ ሻለቃ ሲንግህ ን እደን የምናካሂድበት ቦታ ባለጉልት የአክስት ልጅ መሆኑን ገለፀልኝ እኔም ወሬውን ለማሰቀየር እየጣርሁ አደናችንን ቀጠልን ለመከታተል ቀጠሮ መተበልም አልፈለግሁም ተመልጁ ወዳ ይጎ የአደን ቦታ ከመጣሁ ላገኘው እንደምችል አውቄያለሁና በቀጣዩ ቅዳሜ ከሻለቃ ሲንግህ ጋር ስናድን ዋልን እንደሌሎቹ የጦሩ ኣባላት ሁሉ እርሱም ጉደኛ አዳኝ ነበር ወፍ ሲስት እንኳን አይቼው አላውትም እናም ያን ቀን ማታ በእሳቱ ዙሪያ ተቀምጠን ስለ አሜሪካና ህንድ ለብዙ ሰዓታት ተጫወትን አሜሪካንን ይወዳታል እሱ እንደሚያስበው በርፅዮተ ዓለምም ሆነ በጦር መሳሪያ ራሺያ ከአሜሪካ እንደማትበልጥ እየታወቀ ህንድ ከሶቭየት ጋር መወገኗ ስህተት ነው ድብቅ ምኛቱ አሜሪካ ውሰጥ ኮሌጅ መከታተል እንደሆነም ነገረኝ እኩለ ሌሊት አካባቢ ግን ወደየጎሬያችን ተለያየን በዚያ መፀው ሲንግህና እኔ አብዛኛዎቹን የሳምንቴን መጨረሻዎች አብረን የምናሳልፍ ወዳጆች ሆንን ስንላመድ ህንድ ውሰጥ የማይሸጥ የጣሊያን እገር የእደን መሳሪያ በሽልማት ልሰጠው እንዳሰብኩ አጫወትኩት ከሳምንታት በኋላም ሳበረክትለት አቀፈኝ በሚቀጥለው ስንገናኝ ግን ሲንግህ ለክፍያ የሚሆን ገንዘብ ይዞ መጣ ስጦታ እንደሆነና ገንዘብ መቀበል ከስድብ እንደሚቆጠር ነገሬው ሳልቀበለው ቀረሁ ትንሽ ካንገራገረ በኋላ ተስማማ ወጥመዱም ተጠመደ ብዙ ጊዜ አብረን በማሳለፋችን ሰዎች ጥርጣሬ እንዳይገባቸው ስለሰጋሁ አደናችንን በአዘቦት ቀናት አደረግን ኾንጃብ ድረስ የምንሂድበት ሰፊ ጊዜ ባይኖረንም ከዴልሂ ብዙ ሳንርቅ ጥሩ ሳቢሳዎችን እላጣንም ነበር አንድ ቀን ወደ ከተማ ስንመለስ በዋናው መንገድ የሚኖረውን መጨናነቅ ለማስወገድ ጥግ ይዘን በማሽከርከር ላይ ነበርን ዋናው መንገድ በምስራት ካልካታን ከካቡል በምዕራብ ከአፈጋኒስታን የሚያገናኝ ሲሆን ህንድ ውሰጥ በ ማይሎች የተዘረጋ ነው ይህ በእንዲህ እንዳለ ሲንግህ በድንገት አቁም ብሎ አንባረቀብኝ» መጀመሪያ ላይ መንገዳችን ላይ የሆነ ነገር ያለ ነበር የመሰለኝ መኪናውን እንዳቆምኩ አዲሱን የአደን ጠመንጃ መዞ አሰፋልቱን እየሮጠ አቋረጠ ወዲያውኑም አነስተኛ ግቢ እመር ብሎ ገባና ከሁለት ደቂቃዎች በኋላ የተኩስ ድምፅ ተሰምቶ ሲንግህ የሞተች ፒኮክ በእጁ አንጠልጥሎ ሲመጣ አየሁ ይህ በእንዲህ ሳለ ድንገት ከየት መጡ ሳይባል ዝናር የታጠቁና አውቶማቲክ ጠመንጃ ያነገቱ ስድሰት ወታደሮች ከእየአቅጣጫው ብቅ ብቅ አሉ ሲንግህ ሰዎቹን ሲያናግራቸው እኔ ከመኪናዬ አልወረድሁም ነበር አሁንም አሁንም ግን እየደጋገሙ ወደ መኪናዬ ሲመለከቱ ውሰጤ በፍርሃት መራድ ጀመረ እንደምጠረጥረው መኪናዬ ከጦሩ የተሰረቀች መሆኗን ከደረሱበት እኔም ሆንኩ ሲንግህ ተያይዘን ዘብጢያ መውረዳችን ነው በአንድ በኩል ደግሞ ጥሩነቱ ሲንግህ ከነዩኒፎርሙ ስለነበር ሁለታችንም የጦሩ አባላት መስለናቸዋል ጠፍ ዐበህዐይዩዐዐዚቪሬዞርዮ በመጨረሻ ሲንግህ ፒኮኳን ለአንዱ ወታደር አቀብሎት መኪናዬ ገባ ት እንደሞጓ «የሚሰ ጋንዲ ግዛት ነበር» አለኝ መንቀሳቀስ እንደጀመርን ነኣ የኢንዲራ ጋንዲን ግዛት አቋርጦ ከመግባቱም በተጨማሪ የሀ በመግደሉ የሰራው ሰራ ህገወጥ ነበር እንደዚህ ዓይነት አ ጋጣሚዎችን ብሔራዊ ፌ ውሰጥ አልሰሰጠንባቸውም ዶገሞ አር ሲንግህን ደጋግሜ እያስተዋልኩት ስመጣ ከመንጋው በቀላሉ የጨ የሰፋ መሆኑ እየገዘፈልኝ መጣ አንዴ ጉደኛው ቢልን በአደናችን ሰዓት ኤርት ድለ ቢልና ሲንግህም ተመቻቹ በኋላም ጥያቄውን የማንሻው ጊዜ ወድረለን ነ ተስማማንበትና ቢልንም በቦታው እንዲገኝ ጋበዝኩት ዉል ሲንግህ በሩን ከፍቶ ሲገባ ቢልን በማየቱ የሆነ ነገር መኖሩን ጠርጥሯል ደኑ ፈገግ ማለቱን አላቋረጠም እናም በጓደኝነት መንፈስ ነበርን ለሲንሣህ ብ አመጣሁለት ልክ ሳሚን የጀነጀንኩበትን አካሄድ በመድገም ሰለረዥም ጊዜ ጓደኝነታችን መቀባጠር ጀመርኩ «ሻለቃ አለ ቢል ጣልቃ ገብቶ ሌላ ብዙ ነገር ሳንቀባጥር ቦብና እኔ ለርፎ ነው የምንሰራው አለውና አረፈው እሁን የመጀመሪያው ጥይት ሰለተተኮሰ መድረኩን ተረከብኩት ሲንግህ ለ መሰራት ይፈልግ እንደሆነ ጥያቄ ሳቀርብለት ፊቱ አመድ መሰለ ወዲያውኑ ክፍሌን ለቆ የሚወጣ መስሎኝም ነበር ምናልባትም ከእኔ ጋር የተገናኘ ፅለት ሬፖርቅ አለማድረጉ ወይም የሰጠሁትን የአደን መሳሪያ መቀበለ ሳይቆጨው አልተረም ይሁንና ራሱን አረጋግቶ ቁጭ አለ ሰጨርስ ትንሽ አቅማምቶ እንደ ሚያሰብበት ነገረኝ ሻለቃው ጥያቄውን ሳይቀበለው ቢቀርም እንድ ነገር ግን ጥያቄ እጭሮብኝ አለፊ ለቀጣይ ዓመታት ጓደኛሞች ሆነን ቀጠልን ጊዜን ጊዜ ሲወልድ መረጃ አቀባይን መቅጠር ፒዛ የማዘዝ ያህል እየቀለለኝ መጣ ቁልፉ ጉዳይ የሌሎችን የልብ ትርታ ማድመጥ መቻሉ ላይ ነው የገንዘብ ችግር ቁልፉ ጉዳይ ሲሆን ድቄት አላማዎችና የመሳሰሉት በቀላሉ ሊሰፋ የሚችሉ ቀዳዳዎች ናቸው የተወሰኑ ጊዜያት የወሰደብኝ ቢሆንም በስተመጨረሻ ከሰዎች የአእምሮ ጓዳ ጀርባ የሚንሸራሸሩትን ድብቅ አላማዎች ልቅም አድርጎ ለማወት ቻልሁ ጡረታ ልወጣ አካባቢ እምቢ የተባልኩበት አንዱም አጋጥሚ አልነበረም ። መቀበያው ማለፍ ጀመረ ልክ ከእንግዳ መቀበያው በር ጋር ከቀኑ ዕይ ሰጋው ከተማዋን የሚንጥ ታላቅ ፍንዳታ ሆነ ቤሩት ውሰጥ ከተከሰተው እንኳን ከፍተኛ ጥፋት የሚባል ነበር ብዙ ማይልስ ርቆ እንኳን ውሰጥ ከተክሰተው እንኳን ጥፋት የሚባል ነበር ብዙ ማይልስ ርቆ እንኳን የብዙ ህንፃዎች መስኮቶች ተሰባብረዋል ከህንፃው ምድር ቤት መሀል ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ ከመቶ ጫማ ክፍታ ተበታተነ የጠራው ሰማይም በአኣቧራ ተሞላ አካባቢው በአንዴ በተሰባበረ የቢሮ ዕቀዎች ግዳዮችና ጉዳተኞች እንዲሁም የተበታተኑ ዶክሜንቶች ብቻ ሆነ የዕንግዳ መቀበያው ስፍራ ባንዴ ወደ ፍርስራሽነት ተለወበ የመስታወት መከላክያ ወፍራም የብረት ፍርግርጎች ወዴ ጫማ በሰኮንድ በመወርወር በባህር ዳርቸው ስራ ላይ ት ወጣቶች ላይ ጉዳት አደረሰ ከሰውየው የተገኘ ነገር ቢኖር የቀለጡ የመለዮ ቁልፎች ብቻ ነዘሩ አስራ ሰባት አሜሪካውያንን ጨምሮ በድምሩ ሰዎች እስከዛሬ ድረስ በአሜሪካ ለይ ከተቃጣው የሽብር ጥቃት ሁሉ የከፋ ጉዳት ያደረሰ ሆነ በተለይ ለ ርል ትልቅ ጉዳት ነበር ምክንያቱም ዋና አለቃው ምክትሉና ባለቤቱን ጨምሮ ሰድሰት ሰራተኞ ተገድለውበታልና የሚያዝነው ነገር ቢኖር የምክትሉ ባለቤት ስራ የጀመረችው በዜያኑ ቀን ጠዋት ብቻ ነበር የ ርል የመካከለኛው ምስራቅ የስለላ ወኪል የሆነው ቦብ አሚስያ ጨምሮ ተገደሉ ቦብ ወደ ኤምባሲው የመጣው ቤሩትን እየጎበኘ በነበረቡት ወቅት ነበር አንድ እጁ ከባህሩ ዳርቻ አንደ ማይል ርቆ ተንሳፏል የጋብቻ ተለበቱም እንዲሁ ባቱ ላይ ነበር ክዚህ በፊት ርሯ በአንድ ጥቃት ብዙ ሰራተኞች አጥቶ ኢያውቅም ነበር ይሁንና የዚህ ጥታት ግን በስለላ ድርጅቱ ላይ ለሁለትና ሦስት ሳምንታት ያህል ከዛን ጥላ አጥሎባት ነበር በሚቀጥሉት ሃያ አራት ሰዓታት የርሯ እና የ አጣሪዎች ቤሩትን ወረሯት ችገሩ ግን የሚጣራ ምንም ዓይነት የተተወ አሻራ አልነበረም ፍንዳታው ሾፌሩን ሙሉ በሙሉ አጥፍቶታልና ቦንቡን ያፈነዳው አንድ ተቀጣጣይ ነገር ጨምሮበት እንደሆነ ነምት ቢኖርም እንዳይረጋገጥ እሱም በፍንዳታው ወድሟል ፈንጂዎቹ ተመሳሳይ ናቸው አንድ ባለሙያ እንዲሁም ሊተዋቸው አይችልም በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ሚስጥሩ የጠለተ የሆነው የሾ የምርመራ ኤክስፐርቶች ሬፍ እንደተሰሩ ማወቅ አልተቻላቸውም ሴምቴክስ ይሁን አርዲሴክስ ሲ የላቸውም ምንም እንኳን በመጨረሻ ሳይ የፔንት ምልክት ቢያገኙም ትሊ ፍ ብዙ የወታደራዊ ፈንጂዎች የያዙት የፔንትን ቅልቅል ነው እሱም በ ቧህ የሚያፈነዳበት ወቅት ጥቂት ነው የተጨመረበት አንደኛው የምርኡሩር ነ እስክግማሽ የደረሰ አሲቲሊን በርሜል በመያዝ ፈንጂው በሚፈነዳበት ወተት ሾኻካኑ ብቻ ሳይሆን ፈንጂውን ሹፌሩንና ያፈነዳውን ለማጥፋት ታስቦበት እንደገባ ሲል ሌላው የምርምር ውጤት ደግሞ ከክፍት መኪናዋ ውሰጥ በመጨረሻ የተሸከርኒ ሻንሲ ውስጥ የቪን ቁጥር ቢያገኝም ይህንኑም ከዋናው ከቴክሳሱ ጋር ቢያመላኢ። አንድ ሰው ገዝቶ ሲጠቀምበት ከቆየ በኋላ ወደ ባህረ ሰሳጤ ሳከው ብንል እን ር እንዴት ወደ ቤሩት እንደገባ ሊያውቅ አይችልም እንኣኳንየማን ንብረት ነው ኮካ ይቅርና ስለዚህ ክትትሉ እዚህ ጋር በአራት ነጥብ ተዘጋ ሻዖኗ የሊባኖስ የደህንነት ሰዎች እና ርዘል ምንም ፍንጭ ሊያገኙ አልቻሉም የሲዝክ አጣሪዎች እንደገመቱት ሾፌሩ የሺአይት ሙስሊም ይሆናል ምክንያቱም ከፈሎ ሙስሊሞች ይልቅ ሺዓቶች ራሳቸውን ለማጥፋትና በሽብርተኝነት ለመሰማራት ወና እንደሆኑና እነዚህ አክራሪዎች መቀመጫቸውም ከቤሩት በሰተደቡብ በምትገኘው በቢካ ሸለቆ ነው ቢሉም ር የደረሰበት ምንም ፍንጭ የለም ሦስት ቡድኖች ኃላፊነት እንወስዳለን ቢሉም ነገር ግን ርዕ እነዚሀ ድረጅቶሄ ስለመኖራቸውም እንኳን እርግጠኛ አይደለም ሦስቱም የፈጠራ ወሬዎች ነበሩና የሊባኖሰ ደህንነቶችም ግማሸ ደርዘን የሚሆኑ ሰዎችን እአሰሩ ነገር ግን የለመዱ ተጠርጣሪዎችን ዋና የምርመራው አካል ለማድረግ የታለመ ነበር ቦንቡን ያፈነዱት ሰዎች ግን ምንም መረጃ አልተውም ምክንያቱም ጊዜ ተወሰዶ ታስቦበትና ከፍተኛ ጥንቃቄ ታክሎበት ነውና ድርጊቱን የፈፀሙት እኔ የዚያን ጊዜ በቱኒስ አረብኛ ቋንቋ እያጠናሁ ነበር የፍንዳታው ጊዜ በቅፅበት በዓለም ሲያስተጋባ ሁሳችንም ተማሪዎችም ሆንም አሰተማሪዎቻችን በኤምባሲው ውሰጥ የሚሠራ አንድን ሰው እናውቅ ነበር ለብዙ አመታት የኤምባሲው ውሰጥ ትሰራ የነበረችውን ካሊደያሀንም ፈፅሞ አልረሳትም ነበር አንዳንድ የፍልሰጤም አክራሪ ቡድኖች ከፍንዳታው ጀርባ ሊኖሩ እንደሚችሉ ይህም የጥቂት ሳምንታት ጉዳይ ነው እንጂ አነድ ሰው ተይዞ ይሄንን ሴራ እንደሚያጋልጠው የታወቀ ነበር የተሳሳትኩ መሰለኝ በህጋዊ መንገድ ጉዳዮ የሚያልቅ አይመስለኝም ወይም ለእኔ በህይወት ዘመኔ ሁሉ እንፈራሁ ሊያደርገኝ ይችላል ነገር ግን ዘሩ አንድ ጊዜ ተዘርቷል ፍንዳታው ከመከሰቱ ከጥቂት ወራት በፊት ቤሩትን ጎብኝቻታለሁ የሞቱትንም አለቃውንና ምክትሉን ጨምሮ አንዳንድ ሰዎችን አነጋግሬያለሁ በምናቤ ዛሬ ላይ ሆሄ ሳስባቸው ግን ልቤ በሀዘን ይደቃል የቦን ጥቃቱን መረጃ የሰጠው እንደሚሰማው ጭምጭምታ ከሆነ ለዓመታት በተሰበሰበው መ እንዲሁም ከሁለት አስር ዓመታት ከተሰጠው መረጃ መሠረት በማድረግ ነው ዘብዩ ዐጨበህይዩዐዐክዚሂሬዞርዮ የቦንብ ጥቃቱ ከተፈፀመ ከአራ ትምህርቱ። ስራቅ በምትገኝ የመከላከለያ ጊ ሆኖ በዋሸንግተን ይነበ ት ወራት በኋላ የሁለት ዓመት የአረብኛ ጣቢያ ኑ ከዚያም በጣም ጠቃሚ በሆነች በመካከለኛው ብ ጀመር መደብኩ ከዚያም የማቀርባቸው ሪፖርቶች በጣም ጀመሪያ በጣም ጎበዝ የሆነ ወኪልም ነበረኝና እርሱም የየል ግለት ፈልጊ አደለ አመይልኝ ነበር ይሀም ቢሆን አልጋ ሳሳ ን ነበር ይደለም በጣም አስቸጋሪ ኢሊማዎች ነበሩና ኒጦውዶጳልሐ ረው ቁጥጥር እንደነፋስ ሽውታ ነበር እንደገና ወደ ጎዳናው ተመጠው ነበረ ስማራት እንዲሁም አረብኛውን በተግባር ላይ ማዋል ደስ የሚል ሰሜ ው እናም በግልፅ ማድረግ የምፈልጋቸውን ነገሮች አገኝ ነበር ነት ት ድምድ በኋላ እንኳን ጥሩ ቋንቋ ለመናዢ ግና ብዙ ይቀሪኛል በቋንቋው ያለውምንም ችግር ለመናገር አመታት ያስፈልጋል ይሁንና እግባባበት ነበር ነገሮችን ለአዲሱ አለቃዬ ለጆን ነግሬዋለሁ ጆን ማለት ቆሎ የሚቆጣ ቀጭን ነው በጥንቃቄ የተዘጋጀ ሱፍ ልብስ የሟለብስ እንዲሁም በየቀኑ ቢሮ ሲገባ የሚያምሩ ዲማዎችን የሚጫማ በጥቅሉ ሀዳ ያለ ሰው ነው እሱ የሚለብሰው ልክ እንደ ውጪ ኣገልግሎት ቢሮ ሰራተኛ ነው ነገር ግን ሰላይ እንደዚህ መልበስ እንደሌለበት ግንዛቤ ርለው አይመሰልም ጆን ሀላፊነትን መውሰድ የሚፈራና ውሳኔዎችንም በህብረት ነመወሰን የሚዳዳ ነው ጆን ስለ ስለላ ስራው ከመጨነቅ ይልቅ ከዋናው ቢሮ ጋር ያለው ስብሰባ መጨረሻው ቀን መቼ እንደሆነ ሲጨነቅ ይስተዋላል ከላንግይ የአንዳንድ ጉዳዮችን ደት በተመለከተ የሪፖርት ጥያቄ ሲመጣ ጆን ከሳምት በፊት ከማንኛውም መካከለኛ ስራቅ ካለ ቢሮ ቀድሞ ስራውን ያቆማል የእኔን ሪፖርቶች ዘግይቼ በማቀርብበት ቧቅት ይነጫነጭና ይቆጣም ነበር ምንም እንኳን ቢሮው ያለማቋረጥ ገንዘብ ቢሰጠኝም ነንድ ቀን ግን የሆነ ነገር እንደሚከሰት ግልፅ ነበር ይህ የተከሰተው ደግሞ የአንድ ሸባሪ ቤት በምከታተልበት ጊዜ ነበር ዋሺንግተን ዲሲ የመጀመርያ አመት ተማሪ እያለሁ ከወጣት የፍልስጤም ማሪዎች ጋር ጓደኝነት ጀመርኩ በተለየ የቀረብኩት አንደኛው ለ ርል እንደምሰራ ንም ነገር አያውቅም ነበር እሱ በአረብኛ ቋንቋ ሲረዳኝ እኔ ደግሞ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ረዳው ነበር በጆርጂታውን በተለያዩ ቡናቤቶች አብረን ተዝናንተናል እንዲሁም ነረብን የምግብ ባህል አሰራርን አስተምሮኛል ጓደኝነታችንን የበለጠ ያጠነከረው ግን ወመረቂያ ወረቀቱን ሲሰራ ሰለረዳሁት ነበር እኔ የምሄድበት ጊዜ ሲደርስ ግን ረጠረኝ መሰለኝ ገሸሸ ማለት ጀመረ ወደ ምሄድባትም ከተማ እዚያ የሚኖር ካሊድ ሂባለ ወንድም እንዳለው አድራሻውንና የሰልክ ቁጥሩን በተጨማሪም ካሊድ ሃንኛውም የደሀንነት ችግር ሊረዳኝ እንደሚችል ነገረኝ እኔም እንደደረስኩ ወዲያውኑ ለካሊድ ደወልኩለት እሱም ወዲያውኑ እኔን ነግኘት ጓጓ ካሊድም ያጋጣሚ ጉዳይ ሆኖ በፍልስጤም ውስጥ ያለ የአሸባሪ ቡድን ል ነበር ሁለታችንም እንደምናውቀው ከ ርልእሰራተኛ ጋር መገናኘት ከፍተኛ ቅጣት በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ያስቀጣዋል ነገር ግን ወንድሙ ስለነገረው ኃላፊነቱን በመውሰድ እ በመካከለኛው ምስራቅ የተማርኩት ነገር ቢኖር አንደኛው ይህ ነው አንድን ር ን ስራ አትመለምለው ጠቅሳሳ ቤተሰቡን ዘሩንና ጎሳውን ጨምሮ እንጂ መ ለአር አንድ ቀን ከዕኩለ ሌሊት በኋላ በመኪና እየተዘዋወርን መረጃዎችን እያግባባሁት ሳለ ድንገት በሐሳብ ጭልጥ ብሎ ከሄደበት የሐሳብ ትካዜ በመፍ ሂዳል የሽብር እንቅስቃሴ እንዳቀደ ሹክ አለኝ ይሀንንም ሲነግረኝ መንፈሱ ከፊቱ ይነበብበት ነበር ካሊድ መረበሹ በጣም ትክክል ነበር አቡኒዳል በ ርፈ ጊ ጥቃት ቀንደኛ ሰው ነበር ይሀ ሰው ጨካኝ ገዳይ ሲሆን በለንደኑ የእስራ ሖ አምባሳደር ላይ የግድያ ሙከራ ያደረገ የነበረና አሁንም አጋጣሚው ቢመቻኘለነ ከመሞከር ወደ ኋላ የማይል ጨካኝ ሰው ነበር ለመቃረኦ ካሊድ ከመኪናው እንዲወጣ ስፈቅድለት የአቡኒዳን አድራሻ ሰጠኝ ለጆን አንድም ቃል ሳልተነፍስ በሚቀጥለው ቀን አድራሻውን ለማረጋገጥ በአቅራቢያው ተዘዋወርኩኝ ምንም እንኳን ባለ ፎቅ በከተማው የተለመደ አፓርትመንት ህን ቢሆንም በህንፃ መተላለፊያ ላይ መሣሪያ ይዞ የቆመ ጠባቂ ከመንገዱ ሆኖ ማዬ ይቻላል ምክንያቱም ህንፃውን የመንግስት ቢሮ እንደሆነ የሚገልፅ ስለሌለ ያልተለመደ መሆኑ መጥፎ አይደለም ልክ ካሊድ እንዳለው ስለሆነ ሁለት ተጓዳኝ ህንፃዎች ከአቡ ኒዳል ቢሮ ጋር ይጋራሱ ከሁለቴ አፓርትመንቶች ወደ አንዱ የመግባት እድል ካገኘህ ድምፅ በሌለው መሰርሰሪያ የመሰርሰር ጉዳይ ነው ከዚያም የድምፅ መቅጃ ማስቀመጥ ስራውም በጣም ቀላል ነው የሚሆነው በጥቂት ቀዳዳ መሳሪያ በመግጠም ከዚያም ከግድግዳው ጋር ብርፍቆ በማስቀመጥ መስማት ይቻሳል እናም እኔ ወደ ቢሮ እንደተመለሰኩ እቅዴን በማብራራበት ወቅት ጆን በአርምሞ ይመለከተኝ ነበር መንግስት ይኹንን የሚያረጋግጥበት ምንም መንገድ የለም ብሎ አካለበኝ «መንግስት ምን ሊያደርግ ይችሳላል» ብዬ መለስኩለት ምናልባትም በተሳሳተ መልኩ ተረድቶኛል ብዬ በማሰብ «አንድ ወኪል አግኝተናል አዋሳኝ ከሆኑት አፓርትመንቶች አንዱን ሊከራይ የሚችል የቴክኒክ ቡድን በማምጣት መሰርሰር ድመፅ የሚያጎላ መሳሪያ በቀዳዳው ሳይ መግጠም ከዚያም እጆቻችን በማጣመር መከታተል «ቦብ የፖለቲካ ትኩሳት ባለበት ሁኔታ ተራ የሚባል ሃሳብ የለም ይህች አገር ለአሜሪካ በጣም ጠቃሚ ናት እንደዚህ ዓይነት ኃላፊነት በመውሰድ ማንም ራሱን ለአደጋ የሚያጋልጥበት ምክንያት የለም በሰላም ሂደቱ ላይ የተሳሳተ እርምጃ በመውሰድ ማንም አሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ አይገባም በግልፅ አሁን ያለውን የፖለቲካ ሁኔታ ማየት እንዳለብኝ አስቧል ነገሩን እንደፈለገው ይሁን ብዬ ልተወው አስቤ ነበር እርሱ እኔን ለመለመን ሲሞክር ቀላጾ በሚባሉ ኢላማዎች ላይ በጥሩ ሁኔታ መስራት ይቻላል» አለኝ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን ደርሷል ለምን በግብዣው ላይ አትገኝም። ተጨማሪ መረጃም ፈልጌ ብጠይቀውም ትከሻውን በመስበት ስራ ላይ ነኝ አለኝ ዘብዩ ዐጨበህይዩዐዐክዚሂሬዞርዮ በእርግጥ የጋሃዛሊ መልስ ትክክለኛ ስሜቱ ነበር በቢዛ ውሶጥ ያሉ የሊባኖሳውያን ጎሪቤቶችን የሚያጠቃልል እንደ ሂዝበላህ የጃፓኑ ቀዩ ጦር ባዕደር ጣኒሆፍ ሴንድሮ ሊሚኖሶ ኤፍኤልፒ አቡኒዳል ኢሳላ እና ሌሎችም ኣጥፍቶ ጦፊዎችና ዘር አጥፊ አሸባሪዎች ሁሉ ምንም አልተመዘገቡም የእስራኤል ኣየር ያ ጣለ ድረስ ሊባኖሳው የሚጠብቁበ ጥቂት ገንዘብ ካገኙ ሊበቃቸጡ ይችላል የ ማሊ ፈር ላን ኔወ ከፊል አውቶማቲክ ሸጉጥ በማህደራቸው ውስጥ ይዘዋል እንዲሁም የእርሱ ምክትል ቢሮው የጥይት መከላክያ የተገጠመለት መስኮት ያለው ኤኬ በጠረሌዛው ላይ ደግሞ መፅሄቶች አስቀምጧል እናም በመተላለፈያው መንገድ ላይ ሁሉ እሳት ሊጫርበት የሚችል ነው በዚያ የመጀመሪያ ቀን ጉብኝቴ ለጊዜውም ቢሆን ወደ ሸትዋራህ አመራሁ ከዚያም በቤሩት ዋናውን መንገድ ይዢ ወደ ተራራው ማሽከርከሬን ተያያዝኩት ምንም እንኳን ባላባክን ለማየት ጪጋጋማው የአየር ንብርት ቢጋርደኝም በቢካ ሸለቆ ትይዩ ዞሬ አንድ ሬስቶራንት ተቀመጥኩኝና ምግብ አዘዝኩ አስተናጋጁም በሰሃን ምግብ ሲያመጣልኝ ሬስቶራንቱ ተንቀጠቀጠ መስሰኮቶቹና ማንኪያዎቹም ሳይቀሩ ተንቀጫቀጩ አስተናጋጁም ምንም እንዳልሰማ ለማስመሰል ማዶ ማዶውን ያይ ጀመር ይሁንና አውቆ እንደነበር ፊቱን ለማንበብ ችዬ ነበርና ከዚያም የእናንተው ኒውጀርሲ» ብሎ አንሾካሾከኝ የዩኤስኤስ ኒውጀርሲ በሊባኖስ ድንበር ላይ የቆመ ያማረ የሁለተኛው አለም ጦርነት የአሜሪካ የጦር መርከብ ነው በየጊዜውም ወደ ቤሩት ተራሮች የጦር መሣሪያ ያቀብላል የዋሺንግተን ሀሳብ ኒውጀርሲ ጃፓኖችን በሁለተኛው የአለም ጦርነት እንዳስፈራራቻቸው በተመሳሳይ እስካሁን ድረስ የሐምሌ ቱን ስምምነት ለማይቀበሉት ሲባኖሳውያን ማስፈራሪያ እንዲሆን ታስቦ ነበር ከምሳ በኋላ የሀገሬውን ሰው ለማግኘት ጊዜው እደሆነ ወሰንኩኝ ከሸዋትራህ አልፎ ጥቂት ማይልስ በማሽከርከር ወደ ባርሊያስ ወደምትባል መንደር ሄድኩኝ በማፅዘኑ ላይ ወደቆሙት ሁለት ፖሊሶች ተጠጋሁ ራሴንም አሜሪካዊ መሆኔን ሳስተዋውቃቸው ከመርከቧ አሁን ገና የወረድኩ መስሏቸው ወደ ማስና አመለከቱኝ ማስና ለሶሪያ ድንበር የመጨረሻዋ ከተማ ስትሆን የሊባኖሱ ሱሬቲ ጀነራል ቢሮው እዚያ ነው የማስናው ሱሬቲ ሀንፃ በ ብዙ ቀጥተኛ ጥቃቶች ስለማስተናገዱ አሁን ድረስ ፈጥጠው አግጥጠው የሚታዩት አሻራዎቹ ያሳብቁበታል ቀይ ጣራው ተገነጣጣሎአል ሁሉም መስኮቶች ተሰባብረዋል የጋዮ መኪኖችም በየስፍራው ተጥለው የመኪና ማቆሚያ ስፍራውን አስቀያሚ አድርገውታል አምሣ አለቃ አሊ ከፊት ለፊት ሀሐይ እየሞቀና ሲጋራውን እያምቧለቀ በሀሳብ ተመስጧል ወደ እርሱም በቀረብኩበት ጊዜ በጣም ተግባቢ ሰው ነለመሆኑ ለመገንዘብ ችያለሁ እኔም ከአሊ ጋር በዝምታ ድባብ መጓዝ ጀመርኩ ዛክምታዬንም ለመስበር ስል አንጀር ጠየቁት ይህ በአቅራቢያው ያለ መንደርና የጥንት ማውያን የንግድ ስፍራ እንደነበር የሚታወቅ ነበር ጥቂት ቅሪቶችም ይገኛሉ ይህም ምዕራባውያን እንግዳ ነገር አይሆንም ነገር ግን አንጃር ከጥቂት ለአሜሪካ ጠላት ባልሆኑ ሸባሪ ቡድኖች ካልተያዙት በቢካ ከሚገኙት መንደሮች አንድ ነው አሳላ የአርመኖች ዘብዩ ዐጨበህይዩዐዐክዚሂሬዞርዮ የአሸባሪ ቡድን ሲሆን በሐምሌ ፓሪስ ስፍራ የመሽገ ነገር ግን ከኣሚኣ አይነት ችግር የሌለበት ነው እንደውም አንዳንዶቹ መሪዎች አሜሪካዊ ባጥ ምነኦ ነበሩ ባለባክ ለእኔ ፅኑ ፍላጎት ከማሳደሩም በላይ በተለየ መልኬም እን ውስጠቴ ገፋፍቶኛል ድቀርባት ድ አሊ ወደ ቢሮው በማምራት በትንሽ ብርጨጪቆ ስኳር የበዛበት ቫይ ስለአሜሪካ ማውራትም ፈልጓል እንደነገረኝ ከሆነ በሚችጋንና በኒውጀርሲ የሚኖሩ አጎቶች እንዳሉትና እርሱም ነገርሁኔታዎች ቢመቻቹለት ወደዚያው ለማቅናት ፍን እንዳለው አጫወተኝ እኔም ስለ አንጃር መጠየቄን ተውኩትና አሊ እንደልቡ እንዲናዢ ፈቀድኩለት ይሁንና እሱ ግን ጨዋታውን የማያቆም መስሎ ሲታየኝ ግዜ ሰፍጂዬ ከመቀመጫዬ ተነሳሁና በሚቀጥለው ጊዜ በማስና እንደምንገናኝ ቃል ገባሁለትና ተሰነባበትን እሱም ስራ ላይ መቼ መቼ እንደሚገባ ቀናቶቹን ነገረኝ በምመለስበት ወቅት ለአሊ የአሜሪካንን ቪዛ ለማግኘት የሚቻልበትን የማመልከቻ ትፅ እና ለጎብኝዎች የሚሆን በራሪ ወረቀቶች አመጣሁለት ይሁንና ቪዛ እንዲሰጠው ልረዳው እንደምችል ቃል አልገባሁለትም ነገር ግን ወረቀቶቹን ስሰጠፁ ግልፅ ነበር በዚህ ወቅት ከአንድ ሰዓት በላይ ስለ አሜሪካ ብቻ ሳይሆን ስለ መካከለኛው ምስራቅም በማውራት አሳለፍን አሊ ስለ ባላባክና ስለ ኢራን ምንም ትንፍሽ አላለም እኔም እንዲሁ ምንም አልተናገርኩም እናም ወደ በሩ እየወጣሁ ሳለ አሊ አንድ ወረቀት እጄ ላይ ሰጠኝ የእርሱን ሙሉ ስሙንና የቤት ስልክ ቁጥሩን ፅፎበት ነበር ከዚህ በኋላ ነበር ከሁሴን አልሙሳዊ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተገነዘብኩት ይህ ሰው የኢራኑ ፓስዳራን ወኪል ሲሆን የሸክ አብደላህን የጦር ሰፈር ተቆጣጥሮ የያዘው ሰው ነበር አሊን በየጥቂት ሳምንታት ውሰጥ በየጊዜው እጎበኘው ነበር እሱም አሜሪካዊ ጓዴኛ ማፍራቱን ወዶታል እናም አጎቶቹን ለመጠየቅ ወደ አሜሪካ ለመጓዝም ማሰብ ጀምሯል ምን ያህል ልረዳው እንደምችልም ለማየት ዙሪያዬን መዞር ጀምሯል እስከ ጥር ወር ድረስ በመካከላችን ያለው ንግግር ምንም አንዳች ፍሬ ነገር አልነበረውም ነበር እንዲሁ ከአሊ ጋር ሻይ ከፊታችን አስቀምጠን እናወራለን እናም በባላባክ ውስጥ የፀሀይን ቤተመቅደስ ለመጎብኘት ተጋብዢ እንደነበር ነገርኩኬት በእርግጥ አልተጋበዝኩም ነበር ነገር ግን ስላቀድኩት ግብ ዙሪያ የማወራበት ጊዜ ሰለነበር ነው ምንም ዓይነት የደህንነት ችግር እንደሌለም ጠየቅሁት ምንም ቃል ሳይናገር ክንዴን ይዞ ከቢሮው በስተጀርባ እርቀን ሄድን በሁለት የፍርስራሽ ክምር መካከል ሆነን አወራን «ሚስተር ቦብ መሄድ አትችልም» አለኝ ክፉኛ አዝኖ «ለምን አልሄድም» አለኩት «ለአሁን የሮማውያንን ቅሪቶች እርሳቸው «ለምድን ነው አሊ። ቼ በማለት ለማስጨነ ሯሯኗ «ይህ የማይረባ ነገር ነው አለ ጆን «ጆን ይሀ ሰው ሙሳዊ ነው እርሱ የመጣው ከባለባክ ነው አንድ ነገር አግኝቶ ሊሆን ይችላል ይህንን መረጃ ከእጃችን ማጥፋት የለብንም በመረጃ ሪፖርታችን መፃፍ አለብን» ይኹንን ምናምንቴ እስቲ ተመልከቱት ምንም የተጨበጠ መረጃ እንኳን አልያዘም ይህ የተመለመለ የመረጃ ምንጭ አይደለም የተወለደበትን ቀን እንኳን አታውቅም ይህን እንደ መረጃ አድርጌ እንዳስተላልፈው አትጠብቅ ተመልሰህ ሂድና ስለትውልዱ የምትጠላውን የወረቀት ስራ ሰርተህ ና ወደ እኔ ከዚያም የሚሆነውን እናያለን» ስለምንም ለማውራት ምንም ነጥብ አልነበረም ፒ ኦ ኤ እዚህ ጋር ምንም ትርጉም ሊሰጠው አይችልም አሊ ወኪል ለመሆን ምንም ፍላጎት የሌለው ነው በየጊዜው አንዳንድ መረጃዎችን ሊሰጠኝ ይችል ነበር ነገር ግን ለዘሩ ለሙሳዊስ በጣም ታማኝ ነበር የትኛውም መረጃ የተሳሳተ እንዳልነበርና ራሴንም በኃላፊነት እንዳያስጠይቀኝ የአሊ ማሰጠንቀቂያ በኤምባሲ ውሰጥ ላለውና ይኹንን መረጃ ለላኪው ጓደኛዬ በዋሸንግተን በኩል ለመንግስት እንዲሰጥ አስተላለፍኩ የቆንስላ ጉዳዮች ኃላፊ አነሳውና ከቆንስላ ጉዳዮች ጋር አሰቀመጠው ይህች የመጀመሪያዋ ወረቀት ነበረች አድጋ የ ርይ ትልቅ የእገታ መረጃ የሆነችው ሚያዚያ ጠዋት ላይ ሦስተኛ ቡናዬን እየጠጣሁና ሄራልድ ትሪቡን ጋዜጣ እያነበብኩ ሳለሁ ሞቶሮላ ስሪት የሆነችው የራዲዮ መልዕክት መገናኛዬ አንጫረረች ጆን ነበር «በቻልከው ፍጥነት ወደ ቢሮ ተመለስ» ጆን ሁል ጊዜ ሲናገር የተቆጣ ነው የሚመስለው አሁን ግን በፍፁም መረበሽ ይታይበታል እኔም ቢሮ በደረስኩበት ቅፅበት ጆን የታመመ ያህል ፊቱ የገረጣ ሆኗል «ሳክሌይ እገታ ተፈጽሞበታል» ኣለኝ ቴሌ ግራሙን እየሰጠኝ በዚያ ጠዋት ቢል ባክሌይ በቤሩት የ ር ዋና አዛዥ ከሚኖርበት የአፓርተመንት ህንፃ ሲወጣ ጭንቅላቱን በመምታት አስገድደው በመኪና ይዘውት ሂዱ ምንም ሰው የመኪናውን ታርጋ ወይም ብዩ ዐጨበህህይዩዐዐዚሂሬዞርዮ ። ባሩ በፊት ተይዘው ተወሰደው ነበር ነገር ግን ተራዜጎች ነበሩ ይህ ልክ እንደቤተሰ ን ከር በሚስጥር የታጨቁ ናቸው ብ አባላነ ክሌይ «ወዴ ቢካ ሸለቆ ተመልሼ አሊን ማግኘት አለብኝ ጆን ስለው ልክ እንደሳተ ሰው ጆን» በአርምሞ ተመለከተኝ አዕምሮውን «እጃችንን አጣጥፈን መቀመጥ የለብንም በማለት ሳያቋርጠኝ አነበነብኩ ለ እንዴት ቢካን እንደምታስተዳድር በአይኔ ራሴ አይቻለሁ በራሷ ስልጣን እስካለ በአንድ የውጪ ዜጋ ላይ ምንም አይነት እርምጃ እንዲወሰድ አትፈቅድም በከሌይ አና ሌሎችም በቤሩት ታግተዋል ሶሪያ ምንም ጦር በዚያ የላትም ጆን ልታሳውቀኝ ይዝ ነበር» ስል አንባረቅኩበት «እርሳው እርሱን» አለ ጆን እያቋረጠኝ «ወደ ዋሽንግተን እጠራለሁ ብጠይቃቸው እንኳን ያለምንም ማመንታት ይነግሩኛል» አካባቢውን ቃኘሁና ወደ በሩ አመራሁ ትክክል ነበር ዋናው ቢሮ ይኹንን ሊፈቅዱ አይችሌም ማንኛውንም እንቅስቃሴ በሊባኖስ ያለውን በተቻለ መንጭ መዝጋት ነበር የሚፈለገው ለሚቀጥሉት ሰባት ወራት ስለ በክሌይ አንዳች ፍንጭ አልተገኘም እርሱ ስለመታገቱ ብቻ አይደለም ነገር ግን በሊባኖስ ውስጥ ስለመኖሩ እርግጠኛ አልነበርንም ር ወደ እያንዳንዱ መንግስትና የግለሰብ ምንጮች ሁሉ ሄዷል ነገር ግን ማንም ሰው ምንም አይናገርም በሀሜት መልክ እንኳን አይሰማም እንደ እኔ እንደ እኔ ከሆነ ባላባክ ፍለጋ ለመጀመር ጥሩ ስፍራ ይመስለኛል እናም ስለ እገታው የበለጠ ባወቅሁኝ ቁየር የበለጠውን በነፃነት መውጣት መግባት እችላለሁ በመጨረሻ ለማዋቅ ያለኝ ፍላነት የተሻለን ነገር ያመጣልኛል ብዬም አሰብኩ በመጀመሪ ያደረኩት ነገር ቢኖር ን ለማግኘት ማመቻቸት ነበር እርሱ የ መ አሜሪካ ነው ከፊሉ የቤተሰቡ አባል በቢካ ውሰጥ ከሻኢቲ ጎረቤቶቻቸው ሠሩ ግሳዊስን ጨምሮ በሰላም ይኖራሉ በራስ መተማመን ተሰማኝ በ ሁኔታ ፓስላራን ኒነኩኝ እንኳን የሚያስቡ አይመስለኝም ምን ለማድረግ እንደምፈልግ ስነግሪው ተባለውን የሌላኛውን ዘመዱን ስም ጠራው እሱም የሊባኖስ የጦር ካፒቴኑ ባቱ ለታችንም በሹዋትራን ተገናኝተን በካፒቴኑ መኪና ወደ ባላባክ ሂድኩኝ ኮፒቱ ዩጠፀዐዐዐ«ዞርዩ ጣን እንደሆንኩ ወይም ባለባክን ለምን መጎብኘት እንደምፈልግ ምንም ፍንጭ የለውም ነበር ወደ ባለባክ በመኪና ማሽከርከር ወዴ ሲኦል እንደመውረድ ይቆጠራል ምክንያቱም ከከተማው ውጪ ከመሆኑም በላይ አስፈሪና አስጊ የሆነ ሞት ሞት የሚሸቱ የግድግዳ ላይ ፅሁፎችና ምስሎች ከፍርስራሽ ህንፃዎችዋ ላይ ተስለዋልና ያው ተጠንቀቁ ነገር ነው ለአብነት ያህል የሚቃጠል የአሜሪካ ባንዴራ የኢራኑ አያቶላህ ሆሚኒ በቴሀራን ወደ አሜሪካ ኤምባሲ የተቃውሞ ሰልፍ ሲመሩ በደም የተበከለ የአሜሪካን ባንዴራ ጽሁፎቻቸውንም የተመለከትን እንደሆነ በባለባክ የተሰቀሉት ጽሁፎች በአረብኛና በፋርስ ቋንቋዎች ሞት ለአሜሪ የሚል ነጋሪት የሚጎሰሙ ናቸው ይህንን እየቃኘሁ ሳለሁ ካፒቴኑ ድንገት ከጓደኛው ቤት ምሳ እንድበላ አስተያየቴን ጠየቀኝ እኔም መስማማቴን በመግለጽ ላይ ሳለሁ ልክ ከሁሴን አል መሳዊ አጎት ቤት ፊት ለፊት ነበርን ወደ ውሰጥ ስንዘልቅ በወለል ላይ የተቀመጡት በጣም ብዙ እንግዶች በሳሎን በኩል ስንገባ ሁሉም እኔን በጠላትነት ስሜት ተመለከቱኝ ከወራት በኋላ ያዩት የመጀመሪያው ምዕራባዊ እኔ ሳልሆን አልቀርም አንዳንድ ሲኒ ሻይ ከጠጣን በኋላ በሰሃን ላይ ባሮ ሽንኩርት ባቄላ እና ዳቦ ፉል መጣልን እስከ አሁን ድረስ ነገሮች ሁሉ በመልካም እይሄዱ ነበር ከእንግዶቹ አንዱ በእኔ ላይ የተለየ ፍላጎት እስኪያድርበት ድረስ የተንዥረገገ ዊሙን እየሞዥቀና እንዲሁም በክንዱ ላይ ያስነቀሰውን «ሰማዕታትን እናከብራለን» የሚለውን ንቅሳቱን እያሳየኝ ለጥቂት ሰኮንዶች በእኔ ላይ ካፈጠጠ በኋሳ «ወደ ባላባክ ምን አመጣህ» ብሎ ጠየቀኝ የተለመደ ውሸት ከምደጋግም ሌላ ትልቅ ውሸት መዋሸት እንዳለብኝ ተሰማኝ «በዜግነቴ ቤልጂማዊ ነኝ የምሰራው ለአንድ የእርዳታ ድርጅት ነው» ብዬ መለስኩለት ጣቶቼንም አቆላልፌ ዝም አልኩኝ ፈረንሳይኛ ወይም የፍላሚን ቋንቋ የሚናገር ሰለሌለ ግራ ቀኙን በማማተር ተኮፈስኩኝ እኔ ግን የፍላሚሽ ቋንቋ ቀርቶ ፊደሉን እይቼ አሳውቀም የፈረንሳይኛ ቋንቋዬም ቢሆን የተሰባበረ ነበር «ጌታዬ ስሞትን መጠየቅ እችላለሁ። ብዙ ጊዜዬን አጠፋ የነበረው ሰኢ ከሰው ለማገናኘት ስጥር እና አሳሳች መረጃዎችን ስሰርዝና በመረጃ መቀነቴ ላይ ስደርት ዛር የጥልፍልፎቹ ንድፌ የቦይንግ ሞተርን የሽቦ ቅጥልጥሎሽ መስሉ ነበር እናም ታ ዝርዝር ጉዳዮችን ሳጠና ሙግህኒያህ እንዴት የቡድኑን ምስጢር ጠብቆ እንዲቆይ እንዳስቻለዬ አመለከተኝ እያንዳንዱ ግለሰብ በደም የተሳሰረ ፋታህ ውሰጥ አብሮ የተዋጋ ወይም ከአይ አል ዲልባህ አካባቢ የተሰባሰበ ነው የአይን አል ዲልባህ ወሮበላዎች የሚል ስያሜ መስጠኑ ጀምረን የነበረ ቢሆንም ሀ እንደዚያ ለመፈረካከስ አስቸጋሪ ቡድን የሆነው በተመሳሳይ ሁኒታ መሆኑን ስናስብ ግን ነገሩ ግራ አጋባን ሯሯኗ በቅጥልጥሉ ጥናት ከሙግህኒያህ ጐን አብሮ መነሳት የጀመረ አንድ ሌላ ስም ሁሴይን ካህሊል ነበር ራሱ ካህሊል የተድሞውን የሌኤቢሲ ባልደረባ ቻርሰስ ግላሰን በመጥለፍ ሂደት እስከተሳተፈበት ጊዜ ግን የጐላ ትኩረት አልተሰጠውም ነበር ግላስ ወደ ሊባኖስ በጥር ሲመጣ ለመፅፃፍ ስራ የሚሆን ምርምር ለማካሄድ ነበር ከሊባኖሳዊት እናት የተወለደ በመሆኑ ከየትኛውም አሜሪካዊ ሪፓርተር በተሻለ አካባቢውን የሚያውቀው ሲሆን በጠሰፋው መሃከል በካሜራ የ ኸሎልእ ካፒቴንን ቃለ መጠይቅ በማድረጉ መጠነኛ ዝናን ማትረፍ ቸሏላ ይሁንና ሊባኖስን አብጠርጥሮ ባለማወቁ ጉዞውን ከማስተዋወቅ ባሰመቆጠቡ ስህተት ሰራ የግላስን ሲደንን የመጎብኘት ጭምጭምታ ኢራናውያን እንደሰሙ አንድ የፓስዳራን መኮንን ወደ ሁሴይን ካህሊን ቤት በመሄድ ግላስን እንዲያግተው አዘዘው ምንም እንኳን እገታው መቼና አንዴት የሚጠሰፍበት መኪና ታርጋ ሳይቀር መረጃው አስቀድሞ ቢደርሰንም ከገላስ ጋር መገናኘት የምንችልበት ምንም ዓይነት መንገድ አልነበረንም አየር ማረፊያው አጠገብ ሲታገት እዳችንን አጣጥፈን ከመመልከት በዘለለ ለእርዳት እጃችንን መዘርጋት አልቻልንም ምንም እንኳን ፈረሱ ከጋጣው ያመለጠ ቢሆንም ፋሪድ ስለካህሊል የሚችለውን ሁሉ እንዲያጣራ አደረግሁ የቤተሰቡን የምዝገባ ወረቀቶች ለማምጣት አንድ ሳምንት ያሀል አልፈጀበትም ነበር የካህሊል ሙሉ ስም ሁሴይን አሊ ሁሴይን ጃዋድ ካህሊል ሲሆን አባቱ አሊ እናቱ ሰሚራ ካህሊል ይሰኛሉ በአንድ ወቅት የሊባኖስ የፓርላማ አባል ሆኖ ሊመሪጥ ከሚችለው ነባር የሂዝቦላ አባል እህት ጋር በጋብቻ ተሳስሯራል ሌላ ቅጥረኛም በርከት ያሉ በካህሲል ፎቶዎችን አመጣልኝ እስካሁን የተገኘው መረጃ አጥጋቢ ቢሆንም የቀድሞ የፋታህ አባል ሰነበሪ መረጃ አቀባዬ የካህሊልን ስም ስሰጠው ግን ታሪኩ ልብ ወደ ሚሰቅል ደረጃ ተሸጋገረ በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ እዚህ ላይ ሰሚር ብዬ የምጠራው መረጃ አቀባዬ የቀድሞ የሊባኖስ ሚሊሺያ መኮንን በ ከውጊያ በኋላ በሆቴል እንዲሰራ በፋታህ ተቀጠረ በ አረፋት ከቤይሩት ለዖ በኃለ ሳሚር ለፋታህ መስራቱን ቢያቆምም ክተወስኑ ቀሪ ምስጢራዊ አባላት ጋር ሰዱ ግንኙነት እንደቀጠለ ነበር ሰሚርና እኔ የተገናኘነው በክርስቲያኖች ምስራቃዊ ቤይሩት አሽራፊያህ ውስጥ በቀድሞ ውሽማው አፓርትመንት ውሰጥ ነበር ሲመጣ አንድ ወይም ሁለት ወታደሮች ከጐኑ አይታጡም ሙስሲም በመሆኑ ክርስቲያኖች አንድ ቀን ሊያፍኑት እንደሚሞክሩ ጠራል ከወታደሮቹ ጋር የተላመድን ቢሆንም ወገባቸውን በዝናር ታጥቀው አፓርትመንቱን በመሳሪያ በተጠንቀት ሲጠብቁ ማየቱ ግን ያናድዳል ከግላስ መታገት በኋላ በነበረን የመጀመሪያ ግንኙነት አጋማሽ ላይ ምንም ቃል ሰልተነፍስ ሰሰሚር ሶስት ፎቶዎች አቀበልኩት ሁለቱ የግራ ክንፍ አባላት ፍልስጤማውያን ሲሆኑ ስለእነርሱ የሚያስጨንቀኝ አንዳች ነገር አልነበረም ሶስተኛው ግን ካህሲል ሲሆን መስጊድ ውስጥ ከበርካታ አማኞች ጋር እየሰገደ የሚያሳይ ነበር ሰሚር ወዲያው የካህሲልን ፎቶ መልሶ ሰጠኝና «ይኸውና ሁሴን ካህሊሊ»ኦ አለ አመልካች ጣቱን ካህሊሊ ላይ እንደቀሰረ «በዎቹ መጨረሻ ፋታህ ውስጥ ነበር ይመሰለኛል በ ነው የተቀሳላቀለው ለሁለት ዓመታት ያህል አብረን ሰርተናል «አሁንስኔ። » ዘብዩ ዐዕህዩዐዐዕክሂሬዞርዮ «አዎ ለሁለት አመታት ያሀል በፋታህ የተማሪዎች ሀዋስ ውስጥ ከተፈጧ መሰነጣጠቅ በኋላ ካህሊል በኃይል ቀጣሪነት ወደ ታይር ተዘዋወረ «እርግጠኛ ይሰራለት የነበረውን አለቃ ስም ስምተኸው አታውቅም» «አዝሚ ሱግሃይር ይባላል ተነስቼ ሰሚርን ላቅፈው ዳድቶኝ ነበር ሱግሃይር የተለመደ ስም አልነበረዞ ጃዳን ኤምባሲ ውስጥ እንዲሰራ ከተጠረው ሱግሃይር ጋር አንድ መሆን አለባቸው ግምቴ ትክክል ከሆነ የአለም ሻምፒዮናን ሪከርድ የመስበርን ያሀል ይሰማኛል ከጃዳ በተጨጫሪ አንድ ሌላ ሰው ከፍንዳታው ጋር ማያያዝ ችያለሁ ከሁሉም በላይ ከፍንዳታውና ከዕገታው ጋር በቀጥታ የተያያዘ አንድ ብቸኛ ሰው ለማግኘትም ችያለሁ በድንገት ካህሊል ከሙግህኒያ በብዙ እጥፍ የተሻለ ተፈላጊ ሰው መሆኑን ወደ ማዘዣ ቢሮዎች ተመልሼ ስለ ሱግሃይር የሚታወቀውን ሁሉ ሰበሰብኩኬ በርካታ መረጃ ነበር ከእኔ በፊት ቤይሩት የነበሩት ሰዎች ስራቸውን በአገባቡ ነበር የተወጡት በማስረጃዎቹ መሰረት ሱግሃይር በ ፍልሰጤም ውሰጥ ተወለደ በ የፋታሀን ኃይል ተቀላቀለ በዐ እና በ የያስር አረፋትን ጦር ደግፎ ዮርዳኖሳውያንን ወግቷል ከዚያም ፋታህ ሽብር ለማካሄድ የሚጠቀምበት ልብወለድ ድርጅት የብላክ ሴፕተምበርን አባል ሆነ በ አቡ ኢያድ የደህንነት ቢሮ ኃላፊ አድርገው ሾሙት በእያንዳንዷ የብላክ ሴፕቴምበር የሽብር ጥቃት ውሰጥ ተሳታፊ ነበር ለማለት ያስደፍራል በሙኒክ ኦለምፒክ የተካሄደው የጅምላ ግድያም በዚህ ስር የሚጠቃለል ነበር ሊቢያ ውስጥ ለበርካታ ዓመታት ከቆየ በኋላ ታይር ውሰጥ የፋታህ ኮማንደር ሆኖ በ ተሰየመ ከዚያ በኋላ ሁሴይን ካህሊል በእርሱ ስር ሆኖ መስራት ጀመረ በ የእስራኤሉ ወረራ ወቅት ፋታህ ሱግሃይር እንደተገደለ የሚገልፅ ሀሰተኛ ዜና አሰራጩ በእርግጥ ቤይሩት ውሰጥ ከእስራኤሎች ጋር የሚደረገውን ፍትጊያ ሲመራ ቆይቷል ካህሊል ልሂቅ ሽብርተኛና የእግር ዱካ እየተከተለ የሰልጠና ብልህ ሰው ነበር ይሁንና እየቆየ የከነከነኝ አንድ ፍንጭ ይቀረኛል ጃዳ ከተለቀቀ በኋላ የት ደረሰ። ሲሆን ሙሃመድ በዚህ እጅጉን ይማረር እንደነበር በእምነቱ ለመፅናት በነበረው ፍላጐት በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ ኤ የሺአ እስልምናን ከተቀላቀለ በኋላ በ መጀመሪያ አካባቢ ድንገት ወደኢራን ሄዶ ከኢራቅ ጋር በነበረው ጦርነት እንደሚላተፍ ለቤተሰቡ እንደ አሳወቀ እና ከዚያ በኋላ ሰለ እሱ ምንም ዓይነት ወሬ ሰምተው የማያውቁ መሆኑን በመጨረሻ ከኢራን ኤምባሲ ሙሃመድ በውጊያ መካከል መሞቴን የሚያረዳ ደብዳቤ እንደ ደረሳቸው ነው የሚያውቁት ደብዳቤው ውስጥም የተረፉት ጥቂት መሆናቸውንና ኢራን ውሳጥ በሚሟሊሾች መቃብር አስክሬኑ በክብር ማረፉ ተገልፆል ደብዳቤው በሙሃመድ መቃብር ለይ የተፃፈውን ጥቅስም ጨምሮ እንደያዙ እና ከዚህ የበለጠ ስለወንድማቸው ሞት የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ጭምር ነበር የተናገሩት ፋሪድ ደግሞ በሙጮፃመድ ሃሱና ዙሪያ የሚቻለውን ሁሉ ቆፍሮ አቅርቦልኛል ሃሱና ፖስፖርት የነበረው ቢሆንም ከሃገር ወጥቶ ስለማወቁ የሚገልፅ ምንም ዓይነት ምልክት እንደሌለበት ሲዶን ውሰጥ በተገኘ የቤተሰቡ የምዝገባ ታሪክ መሰረት የሃሱና ቤተሰብ መኖሪያ ሂዝቦላ በሚቆጣጠረው አየር ማረፊያ አካባቢ አውዛይ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ እንደነበረ የሚገልፅ ነበር ያቀረበልኝ መረጃ ምንም እንኳን ፍርድ ቤት ሊገትር የሚችል መረጃ ማጠናከር ባልችልም በየቀኑ ግን የዕውነትን ጭራ ለመያዝ እየተቃረብኩ ነበር ስለሃሱና የማውቀውን ሁሉ በዝርዝር አስቀመጥኩ በፍንዳታው ዙሪያ ከምዕፅፋቸው ዝርዝር የስለላ ሪፓርቶች የመጀመሪያው መሆኑን ነው ከቀናት በኋላ የበላይ ኃላፊዎቼ ብዙ የደከምኩበትን ሪፓርት መሰራጨት እንደሌለበት ወሸመጤን የሚበጥስ ቀጠን ያለ ትዕዛዝ ላኩልኝ «መረጃው አጥጋቢ ቢሆንም ከታሪክነት የዘለለ ጠቀሜታ የለውም» የሚል ነበር የፃፉልኝ በቀላል አማርኛ «የብሔራዊ ደህንነት አባላት ከአሁን በኋላ ኢምባሲውን ስላፈነዳው አካል ማንነት የማወቅ ግድ የለባቸውም» ሯኗ በሂደት ግን ዋሽንግተን በጉዳዩ ላይ ፍላጐት ማጣቷን እየተረዳሁ መጣሁ ርህ ስለፀረ ሽብርተኝነት ለመማር ቤይሩትን መሰል ቦታዎችን ረግጠው በማያውቁ ሰዎች እጅ እየወደቀ እንደነበርም ለማስተዋል ቻልኩ የኢምባሲው ፍንዳታ ለእነሱ የቀድሞ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በስራ አለም የፈለጉትን እንዳያሳኩ የሚያግዳቸው ሆኖ አግኝተውታል የኤጀንሲውን አስቀያሚ ጊዜያት የሚያስታውስ ዜና በማውራት ለምን ወደ እላስፈላጊ አታካራ እንደሚገቡ አላውቅም እኔ ደግሞ ስራዬን የምመለከተው ከተለያየ አቅጣጫ ነበር ከነማን ጋር ስንታገል እንደቆየን ማወቅ ካልቻልን በየትኛውም ሰዓት እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ብቅ ሊሴሌብን እንደሚችሉ ደመነፍሴ ሹክ ብሎኝ ነበር ከዚህ በተጨማሪ ሙግህኒያህ ከአገር ከወጣ የተቆረጠበት የእስር በፍርድ ቤት ማዘዣ እንደፀና ነበር እናም ወንድ የሆነ እስከሚፈፅመው በመጠባበቅ ላይ ነበርኩ እኔ ገን ማነፍነፌን በመቀል ከዚህ በኋላ ያገኘሁትን ሰው ጂን ብዬ ሰየምኩት ጂን እንደሙግህኒያህ ሁሉ ህይወቱን በአረንጓዴው ቀጠና አካባቢ ሲዋጋ ያሳለፈ ሲሆን በዩ ዐበህህይዩዐዐዕዐርሂሬዞርዐዮ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact