Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

እስልምና እና ክርስትና.pdf


Advertisement
Advertisement
  • word cloud

እስልምና እና ክርስትና.pdf
  • Extraction Summary

ውስጣዊ አለመጣጣሞች ጳውሎሳዊነት ወይስ ክርስትና። ዛሬ ክርስትና የሚያስተምረው ኢየሱስ ያስተማሩትን በቀጥታ የሚጻረር ነው። ሙስሊሞች መልአኮች ናቸው የምል ሰው አይደለሁም። በአሜሪካና በአውሮፓ ካለው የወንጀል ብዛትና መጠን ጋር ሲነጻጸር በሙስሊም አገሮች ውስጥ ያለው ወንጀል በጣም አነስተኛ ነው። ዘማዊነትም በጣም ጥቂት ነው። የወላጅ ሥልጣን አሁንም በጣም ጠንካራ ነው። እናም ግልጽ ቀጥተኞችና ምክንያታዊ እንሁንና የዛሬው ዓለማችን አበይት ችግሮች የተፈጠሩት በክርስቲያን አፈር ውስጥ ነው። አንድ ዛፍ በጣም አስከፊና አስፈሪ የሆኑ ፍሬዎችን የሚያፈራ ከሆነ ዛፉ አንድ ዓይነት ችግር አለበት ማለት ነው። ታዲያ ቤተክርስቲያን የምትከተለው ማንን ነው። ጳውሎስን ነው የምትክተለው። የምትመራውም በሱ ነው። እስላም እና ክርስትና በዚ በተቃራኒው በኩል ግን እስላም ሁሌም ያው ነው። የእግዚአብሔርን ሕግጋት በሰብዓዊ ፍጡራን ሕግ መለወጥ የሚያመለክተው ተለዋጩ ሕግ የእግዚአ ብሔር ሕግ አለመሆኑን ነው።

  • Cosine Similarity

ወይስ አይደለም። እግዚአብሔር አንድ ነው። የትኛው መጽሐፍ ነው ይበልጥ መለኮታዊ። መጽሐፍ ቅዱስ ወይስ ቅዱስ ቁርኣን። የትኛው ነው የእግዚአብሔር መጽሐፍ። እስላም እና ክርስትና ጨመ ጳውሎሳዊነት ወይስ ክርስትና። የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ። ታድያ ከነሂህ ውስጥ የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው መጽሐፍ ቅዱስ። ይህ እውነት ከሆነ እግዚአብሔር «ክርስትና» የሚለውን ስም የክርስትና መጽሐፍ በሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተለይ ይጠቅሰው ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔር «እስላም»ን ቁርኣን ውስጥ የሰየመው ሲሆን «ክርስትና»ን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አልሰየመም። መጽሐፍ ቅዱስ ወይስ ቁርኣን። ቅዱስ ነው ወይስ አይደለም። ክርስትና ወይስ እስላም። እግዚአብሔር አንድ ነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ነቢይ የሆኑ ሰብዓዊ ፍጡር ናቸው። ልጅ ያለው አምላክ ወይስ ልጅ የሌለው አንድ እግዚአብሔር። ታድያ እግዚአብሔር አንድ ነው ወይስ ሦስት። እስላም ግን እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው ይላል። እስላም እና ክርስትና መመ የእግዚአብሔር አንድነት በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር አንድ ነው። ሦስት ወይስ አንድ። ክርስትና እግዜአብሔር ሦስት በአንድ ውስጥ ማለትም እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው ይላል። እስላም ግን እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው። እግዚአብሔር ልጅ አለው የሚለውን ወይስ እግዚአብሔር ልጅ የለውም የሚለውን። ክርስትና ኢየሱስ የእግዚአብሔር አንድ ብቸኛ ልጅ ነው ይላል። ክርስትና እና ቤተክርስቲያን ኢየሱስ የእግዚአብሔር አንድ ብቸኛ ልጅ መሆኑንና እግዚአብሔር አንድ ልጁን ለሰው ልጆች መድህን ብሎ የሰዋ መሆኑን በአጽንኦት ይናገራሉ። ኢየሱስ አንድ ብቸኛ የእግዚአብሔር ልጅ የም ትለውን ቤተክርስቲያን ወይስ አዳም የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚለውን ሉቃስን። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ አይደሉም። እስላም ግን ኢየሱስ ሰው እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም። ወይስ ኢየሱስ ሰውና የእግዚአብሔር ነቢይ ናቸው የሚለውን። እስላም ግን ኢየሱስ የሰው ልጅና የእግዚአብሔር ነቢይ ናቸው ይላል። እስላም እና ክርስትና ጩጨ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በ ዓመተ ክርስትና ኢየሱስ ሰውና ነቢይ ነው ወይስ ሥጋ የለበሰ እግዚአብሔር ነው። እስላም የሚለው ግን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው። ኢየሱስና ክርስትና ኢየሱስ እግዚአብሔር አንድ ነው ያሉ ሲሆን ክርስትና ግን ሦስትም አንድም ያደርገዋል። «ሀ»ን ወይስ በ እስላም እና ክርስትና በበበ «ለ»ን። ያለ መጽሐፍ ወይስ ከመጽሐፍ ጋር ክርስትና ኢየሱስ ለተከታዮቻቸው ምንም ዓይነት መለኮታዊ መጽሐፍ አልሰጡም ይላል። መለኮታዊ መጽሐፍ የሌለው ወይስ መለኮታዊ የሆነ መጽሐፍ ያለው። የቤተክርስቲያን ቃል ወይስ የእግዚአብሔር ቃል። ክርስትና ኢየሱስ እግዚአብሔር ወልድ ነው ይላል። ወይስ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ራእይ። እስላም ግን ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አንድ ነው። እንደ እግዚአብሔር ቃል የትኛውን ይመርጣሉ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact