Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የፌዮዶር ዶስቶዬቭስኪይ የሥነ ጽሑፍ አበው ኾሽኪን ሌርሞንቶቭ ጎጎል የመሳሰሉ ታላላቅ የድርሰት ከዋክብት የነበሩበት ዘመን ነው ። ይህ ተራ ሰዎች ይዞ የቀረበው ሥነ ጽሑፍ ጋር የተያያዘ ነው ። በዛሬው ቀን በዚህ ደቂቃ ውስጥ ያጋጠመኝ ደስታ ምንጊዜም አጋጥሞኝ የማያውቅ ለኔ አዲስ ነገር ነው ። ከርስዎ በኩል የቀረበውን በጎ ሐሳብ እያፍታታሁ በማስረዳት ከአክብሮት ጋር እንዲቀበለው እንድያምን ማድረ ግ የኔ ተግባር ነው።እንግዲህ በችኮላ ታ ዘብኩት ልቤ ለዘለዓለም ባለቤቱ ወደሆነው ሰው ከመ ቅጽበት ሲሸሽ ትዝ ሲለኝ እንጃ ትናንትና ማታ ነው። ግምቴ አሁንም ልክ ፊት እንደሚወዱኝ አድርገው ይወዱኛል ነው ። በደብዳቤዬ ላይ እሱን ማንሣቴ አያስቆጣዎትም በ ማለት ነው ። እንዴት ዓይ ነቱ የማይረሳ የፍሥሐና የደስታ ደቂቃ ነው።
እኔ ይመስገን ደኅና ነኝ ማካር አሌክሴዬቪች እንደምን አደርክ እንደምን አለህ ነው ሁልጊዜ የኔ ሰቀቀን ያሰብነው ነገር እንዴት እንደያዘልን እስቲ ልብ ብለሽ እዩ ። የኔ ወርቅ አንቺ ብቻ ሁሉንም በሰፊው ጸፊልኝ ልብ ልትዩው የምፈለገው አንድ ነገር አለ የኔ ሽታ። አሁንም በተጨማሪ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ስለኔ በምንም ዓይነት ሐሳብ አይግባሽ በዩ እንግዲህ የኔ ፍቅር ለሁለተኛ ጊዜ ልሰናበትሽ። ለምን ድነው እንዲህ የሆንኩት አንድ አምላክ ብቻ ያው ቃል ። እንዲህ አይምሰልሽ ጥሩ ሰው ዕውነ ተኛ ሰው ነው ። ደኅና ይሁኑልኝ የኔ ማካር አሌክሴዬቪች። ግን አብዛኛውን ጊዜ ውር የሚል አንድም ሰው የለ ። ለመጀመሪያ ጊዜ በማንም ሰው ላይ እንደሚደር ሰው እስክንላመደው ድረስ ብቻ በሆነ ደግ ነበር ። ያልጠበቅኩት አንድ ዓይነት የመንፈስ ደስታ ተሰማኝ ። «ምንም። አንድ ሰው ከሁሉ በፊት ማንነቱን ማወቅ አለ በት ። የኔ ማካር አሌክሴዬቪች። ለመሆኑ ምን ዓይነት ደግ ሰው ነዎት ማካር አሌክሴ ዬቪች። የኔ ቫሬንካ። ምንም። ለምን ተ ብሎ የኔ ወዳጅ። የለም። እንድያ ቢሆንም ልዩ የሆነ ሰው ነው ። ማካር አሌክሴዬቪች እያወቁት ማንም የሌለኝ ብቸኛ ሰው ነኝ እኮ። ሦስት ሩብል ያህል ለፌዶራ እሰጣ ታለሁ በቀረው ግን በጣም ውድ ያልሆነ አንድ ደኅና ቀሚስእገዛለሁብያለሁእስቲ ለርስዎም አንድ ሰድርያ ቢጤራሴ ነኝ እምሰፋው ከጥሩ ዓይነት ጨርቅ። የኔ ወዳጅ አይሆንም የዚህ ሐሳብ ተቃ ዋሚ ካለ የመጀመሪያው እኔ ነኝ ። ሁሉም አንድ። እዚህ ላይ አርቲስትዋ ኩሩውንና ክቡሩን ሰው ምን ሥር ላይ እንደጣለችውብቻ ልብ በዩ የኔ ወዳጅ። አንድ ሙሉ የሆነ የሕይወት ታሪክ ተገለጸለት አይደል ። ደጉ ሰው። ሰው ሁሉ ምን ይል ነው የኔ ሐሳብ ። የኔ ወዳጅ። ልክ እንዲህ ዓይነት ነገር ነው ። ሌላ የለም ። ሰው ነው እም ግ ልሽ ዋጋ ያለው ሰው ። ግን የኔ ወዳጅ። ደኅና ይሁኑልኝ ማካር አሌክሴዬቪች። » የኔ ወዳጅ። ሌላ ሰው እንኳ ቢሆን ግድ የለም አሁን ከሱ ዓይነት እንዲህ ያለ ውርደት ይድረስብኝ አል ችልም ። በጣም ደኅና ነኝ ። እኔ ግን የንጹሕ ግልገል ልብ ያለኝ ሰው ነኝ ። ከዚያ በፊት ግን የኔዋ መልአክ በዚህ ዓለም ሰው የሌለኝ አንድ ራሴን ብቻ ነበርኩ ። አንድ ቀን አይደለ ብዙ ጊዜ እንዲህ ብሆንም አልቀጣም ። እንድያው ነው ሰው መሳይ። ነገሩ ባ ንድ ሰው ብቻ አይደለም በማንም ሰው ላይ ሊደር ስ የሚችል ነው ። ስንት ዓመት መሆኑ ነው በመኻል ሰው የው እዚህ ዓይነት ችግር ወደቀ ። ይህን ያህል ፍርኃትና ድንጋጤ ለምን እንደሆነ ለኔም ግልጽ አል ሆነ ጥሪው እየተሰማኝ አሁንም እዛው እንደተሰፋሁ ነኝ ። የኔዋ ልጅ ቫርቫራ። ግን የኔዋ ልጅ ምንም አይደል። ደኅና ይሁኑልኝ የኔ ወዳጅ ። በነሱ በኩል እንድያ ቢሆንም እኔ ግን ለምን እንደሆነ እን ጃ አልስታቸውም አንድ ባንድ ልቅም አድርጌ አውቃ ቸዋለሁ ። ባጭሩ የዚህ ዓይነ ት ሰው ነኝ እለዎታለሁ ። የለም ። እንድያው የአፍድ ጥ ነውግን ፊት ሆኖ የማያውቅ ጥሩ የሆነ የዚህ ዓይነቱ ነገር ከዚህ ሁኔታ ጋር ከተገጣጠመ እንዴት ምንም ዓይነት ምኞት ላይኖረኝ ይችላል ብለው ይገምታሉ። ምንም የማውቀው ሣ ነገር የማውቀው ሰው የለም። ዕኅትነ ትዋን የሚገልጽ ስሜት ያለው የሞቀ አንድ ሁለት ቃል እንድታሰማኝ ይህም ካልሆነ ባንድ ጊዜ ሳታር ቀኝ ሳታሳደኝ የምለውን እንድትሰማ የሚያስደስት የሚያስቅ ከሆነም እንድትስቅ ብቻ እኔ የምፈልገው ትንሽ ተስፋ እንድያውም ሙሉ አይሁን ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል እንድትሰጠኝ ሁለተኛ ፍጹም የማንገናኝ ከሆነም አንድ ሁለት ቃል እንድታሰማኝ ብቻ ነው ። በእንዲህ ዓይነቱ ወቅት እንዲህ ዓይነት ነገር ሲደርስ እግር የጣለው ሰው አንድ ነገር ማድረግ ግዴታው መሆኑ የሚዘነ ጉት አይመስለኝም » «የለም የለም እኔ የማወራው ከዚያ በፊት ስለ ነበረው ነገርነውከዚያ ቀደም ብሎ እኔም እርስዎም በነበርንበት ቦታ አሁን ካለንበት በስተማዶ ማለቴ ነው ። ልኩ ግን ነገሩ ሌላ በዚህ ባጭር ጊዜ ውስጥ እንደዚህ ዓይነት ደስታ። የዛሬው ቀን ለኔ ምን ዓይነት ቀን እንደሆነ አስበው ደርሰው በት ይሆን። ይበሉ ቶሎ አሁንኑ ይጀ ምሩት ምን ዓይነት ሰው ነዎት። » «የለም። » «ቢፈልጉ ከዚያም በላይ አብልጠውም ቢሆን » «ደኅና ግላዊ ሰው ነኝ። ግላዊ ማለት ትርጉሙ እስከዚህ መቸ ያሳስትና ከሌላው ፍጹም የተለየ ዐመል ያለው አንድ አስቂኝቢጤሰው ነው » የሚል መልስሰጠኋትና«ምን አደከመዎትይህምአንድዓይነት የሰው ጠባይ ነው ሰሙ በሕልም ዓለም ውስጥ የሚ ኖር ሰው ማለት ምን እንደሆነ ያውቃሉ። እኔም ራሴ የሕልም ሰው ነኝ ። አሁን ባለንበት ደቂቃ ውስጥ እንኳ በማንኛውም ጊዜ ሳቅ ፈገግታ የባህርይው የሆነ ሰው ባጠገቡ ቢገኝለትም ሳቅ ደስታ ጨዋታ ፈገግታ ርቆት መዝናናት የለ ሌላ ግራ ገብቶት ሌላ ዓይነት ሰው ሆኖዋል። ለብዙ ጊዜ ሰው ፍለጋ እላይ እታች ስል የኖርኩ ሰው ነኝ ። ሌላ ብቻ አንድ ዓይነት ነገር አለ ። ምንም ምንም እንድ ያው ባዶ እጅ አያሳዝንም ናስቴንካ። ለመጀመረያ ጊዜ አንድ ዓይነት ቀላል ስሕተት የፈ ጸምኩበት ዓመት መሆኑ ነው ። » «አያቴ አንድ ባንድ አገላብመ አየሁት ምንም ነገር የለም ። አምላኬ የዛሬው ቀን ደስታ ምን ዓይነት ደስታ ነው። ባለመታገሴ ይቅርታ አስቀድማለሁ ግን አንድ ዓመት ሙሉ እንደ አንድ ቀን የመንፈስ ምግቤ ተስፋ ብቻ ነበር ። «ድንቅ ሰው። » «የለም ምንድነው። ከእንቅልፌ ስነቃ ጣዕሙ ደስ የሚል ያኔ ገና ዱሮ አንድ ቦታ ላይ ሰምቼው የተረሳኝ አንድ ዓይነት የሙዚቃ ቃና የታወሰኝ መ ሰለኝ ። ቢሆንም ለን ግግር ያህል እርስዎ ባመጡት ዓይነት አንድ ያልታ ሰበ ነገር ሊደርስ ይችላል የሚል ሐሳብ ምንጊዜም መጥቶብኝ አያውቅም ነበር ይሁን እንዳሉት አድርገን እንውሰደው ። ብቻ ነገሩ ከሱ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት የለውም ። የሚሠውሩት ነገር መኖሩ ልብ ላለ ሰው በቀላሉ ይታያል ለምን እን ዲህ ይሆናል። አንድ ሰው በልቡ ውስጥያለውን ሐሳብ ካመነበትና ዕውነት ከሆነ አውጥቶ አለመግለጡ ለምን ድነው። «ገና የለም ማለት ነው። ይሁን እሺ አሁንም የሆነ ነገር የለም ሁሉም ነገር ያው ነው ። እንዲህ ዓይነት ሐሳብ መጣ ብኝ ማን ያውቃል እንድያው ያን ሰው ባንዳች ምክንያት ከልብዎ ፍቀው አውጥተውት እንደሆነ አል ኩኝ ትናንት ማታ ከትናንት ወድያም እንዲሁም ዛሬ ይህንኑ ሳወጣ ሳወርድ ነው ያደርኩት። እንደሚያዩኝ ተራ ሰው ነኝ ። እስቲ ይንገሩኝ መልሱን ያምጡ እንድያው እርስዎን ላፍቅረዎት ልውደደዎት ልበል ቢሆን ቢቻል ኖሮ ማለቴ ነው አንዴ በፍቅርዎ መሳቅ መቀለድ በሌላ በኩል ከኔ ጋር ፍቅር አልያ ዘዎት ማለት አጽናኝ ወዳጅ የሆነውን የእርስዎን ዓይነት ሰው ካንደበቴ በሚወጣው አነጋገር ምን ያ ሀል እንደሚያመዎት ትዝ ሲለኝ የኃዘን ኃዘን ነው የሚሰማኝ ። እኔ እንዲህ ዓይነት ልጅ ስለሆንኩ መሰሌ የሆነ የዚህ ዓይነት ሰው ነው መፈለግ ያለብ ኝ ። «የለም።