Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወደድ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። በዝግ ቤት ሰውን የሚያረክሰው ከአፍ የሚወጣው ነው። የጠገበ ሰው የልቡን ነው የሚናገረው። ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥልጣነ ክህነትን ተረክበው ቤተ ክርስቲያናችንን የሚያስተዳድሩት በኛ በአማኞቹ ላይ መንፈሳዊ ሥልጣን ያላቸው ካህናት ሊቃነ ጳጳሳት የመሠረቱት ማኅበር ወይም ሲኖዶስ አንድ ነው። ይህንን አንድነት የማይቀበል ከዚህ አንድነት የወጣ ሰው የተለየ ነው። መከፋፈል ኃይልን ስለሚበታትን ደካማ ስለሚያደርግና ለጥቃት አሳልፎ ስለሚሰጥ ነው። የምትከፋፈል መንግሥት አትጸናም ብሎ ጌታ በወንጌል ማስተማሩ ከመለያየት ይልቅ አንድነት የሚበጅ መሆኑን ሲያስገነዝበን ነው። መለያየትን የሚሰብክ የሚወድ ሰይጣን ነው። በአሁኑ ወቅት እርስ በርሳችን በደረሰብን መከፋፈል ማዕከላዊው አመራር ተዳክሞ የሃይማኖት ተግባር ችላ ተብሎ በጠብና በክርክር ጊዜያችንን በከንቱ በማሳለፍ ላይ እንገኛለን። ቤተ ክርስቲያናችን እድገቷ የተገታ ከመሆኗም በላይ ጠላቶቿ ገፍትረው እንዲጥሏት ተመቻችታ በገደል አፋፍ ላይ ቆማለች። በዚህ በውጭው ክፍለዓለም በሃይማኖታችን የማንግባባውና በተለያየ አቅጣጫ የምንጓዘው አባቶቻችን ያቆዩልን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ለመምራት መሞከር ትርፉ መቅሰፍት ነው። ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በኋላ የተነሱት ገዢዎች ምናልባትም የወደፊቶቹም ጭምር የሚያምኑት እንደቀደሙት ነገሥታት ሥልጣናቸውን ያገኙት ከእግዚአብሔር ሳይሆን በጉልበታቸው እንደሆነ ነው። እስካሁን እንደታየው ወደፊትም ገዢዎች በተቀየሩ ቁጥር የሃይማኖታችን መሪዎቻችንን በተለይም ፓትርያርኩን ስንቀይር ልንኖር ነው ማለት ነው። እዚህ ላይ መገንዘብ የምንችለው ቁም ነገር ቤተ ክህነት መተዳደር የምትችለው በምዕመናን ድጋፍ መሆኑን ነው።
ሐዋርያት ባስተማሩን መሠረት ክርስቶስ እኛን ከሞት ሊያድነን ሲል ከኃጢአት በቀር እንደ እኛ ሰው የሆነ አምላክ ነው ብለን እናምናለን። ሰው በመሆኑ አምላክነቱ አልተጓደለበትም። አምላክ ሲሆን ሰው ነው ሰው ሲሆን ደግሞ አምላክ ነው። ለምሳሌ ክርስቶስ በውሃ ላይ የተራመደው ሰው ስለሆነ ነው ወይስ አምላክ። ሰው ስለሆነ ነው እንዳይሉ ሌላ ማናቸውም ሰው በውሃ ላይ መራመድ አይችልም እነሱም ጭምር። ታዲያ ክርስቶስ የአምላክ ልጅነትን ያገኘው በፀጋ ወይም በቅባት ነው የሚሉት ሰዎች ክርስቶስ በባሕርዩ አምላክ እንደሆነ ያምናሉ ለማለት ያስቸግራል። ስህተት ላይ የሚጥላቸው እንደኛ ሰው ፍጹም ሰው የሚለው ሐረግ ይመስለኛል። ይህም ሰው የሆነውን ሆኗል ሰው ያደረገውን አድርጓል ወደሚለው ክህደት ያንደረድራቸዋል። አምላክ ሰው ሲሆን ሰው ደግሞ በተዘዋዋሪ አምላክ በመሆኑ። እውነት ተናጋሪ ቀጥተኛውን እሱን የሚተካ ሰው ይገኝ ይሆን። ከቶ መቼ ይሆን አምላክ ያነፃሽ። ጠፋ ምንም ነገር ለሰው የሚደላ ሰው ተነካከሰ ርስ በርስ ተብላላ። ከክርስቶስ ጋራ መስርተው ሕብረት አዲስ ሥራ ይዘው ሰው ነፃ ማውጣት ወደ ጽድቅ ለማምጣት ከኃጢአት አዘቅት ምኑንም ሳያውቁት ሞላ ሦስት ዓመት የአሣ ማስገር ሥራ ተረሳ ናቁት ሰው ማጥመድ ሲማሩ አግኝተው ዕድገት። ሰው ለምን ይጓጓል። ከእግዜር ጋር መጣላት ሰው ለምን ወደደ። ጠፋ ምንም ነገር ለሰው የሚደላ ሰው ተነካከሰ እርስ በርስ ተጥላላ። መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የዋለው ስለ ሰው ልጆች ፍቅር ለመሆኑ ምንም አያጠያይቅም። ፍቅር ሰው ገደለ ይባል እንዳልነበር አሁን ሰው ገደለው አየነው ሲቀበር። ዐመተ ዓውድ ዓመት ድገመነ ዓመት የሁላችን ቤት ድገመነ ዓመት ወርቅ ይፍሰስበት ከክርስቶስ ጋራ ሌጌዎን በርግጎ ባሕር ውስጥ ሲሰርጽ ምነው ማየት በቻልኩ እንዲህ ያል ምስጢር ክርስቶስ ወደ እዚህ ዓለም ሰው ሆኖ በመጣ ክርስቲያን እንድሆን ሕግ ሳልዳፈር። የእፉኝት ልጆች ቅዱስ ዮሐንስ እናንት የእፉኝት ልጆች ከሚመጣባችሁ መከራ እንድታመልጡ ማን ሰው መከራችሁ። ቅዱስ ዮሐንስ ። ዮሐንስ ነፍስ አውቆ ሞትን ተዳፈረ እውነት ለሚጠሉ እውነት ተናገረ ክርስቶስ አምላክ ነው ብሎ መሰከረ። ተዋሕዶ አምላክ ሥጋ በመልበሱ ወይም ሰው በመሆኑ አምላክነቱን የዘነጉ ብዙዎች ናቸው። አምላክ ሰው የሆነው ሰውም አምላክ ለመሆን የበቃው በተዋሕዶ ነው። ሰው አምላክ ለመሆን ያደረበትን ፍላጎት ለማሟላት አምላክ ራሱን አዋርዶ ሰው ሆነ። ሰው ሞትን ያህል ከባድ ዕዳ ። በጊዜያዊ ችግር የሚናወጥ ሰው መቆጨቱ አይቀርም ችግሩን ሲያልፈው ሥጋ እንዳማረው ሰው በሬ እንዳረደው። አንድ ሰው በስም ብቻ ክርስቲያን ከሆነ ሕይወቱ ግን የክርስትና ። በዚህን ጊዜ በሁኔታው ተገርመው ሰው ዕዳ ነው። ለምን ይሆን አሮን ያበጀው ጣዖት እግዜር ለማሳዘን ሰው ለማስደሰት። ሰው ችግር ካልደረሰበት እግዚአብሔርን አያስታውስም። ሰው ለምን ይጓጓል ለዚች ከንቱ ዓለም ኃጢአት የሚሰራው ላይኖር ዘላለም። ይሁን እንጂ ሎሚ ኮምጣጤ በመሆኑ ብዙ ሰው ። ቃል ሥጋ ሆነ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ዮሐንስ በወንጌሉ እንዳስተማረን ሥጋ የሆነ ቃል ነው። አምላክም ከሰማይ ይህን አስተውሎ ሰው መሆን ፈለገ ሰው ለማዳን ብሎ። ሰው ካለአየር መኖር አይችልም። ምላሱ አንድ የሆነበት ምክንያት ደግሞ መናገር የሚችለው በተለይ ክርስቲያን የሆነ ሰው እውነትን ብቻ መሆኑን ለማስገንዘብ ነው። አንድ ሰው ከአንድ አባትና እናት ይወለዳል። ካህናቱም በሰጡት መልስ አገልግሎት የሚፈልግ ሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን ይመጣል እንጂ ቤተ ክርስቲያን ወደ ሰውየው አትሄድም ብለው ሳይፈሩ የቤተ ክርስቲያንን ክብር አስጠብቀዋል።