Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ደብረ ሊባኖስ አቡነ ሊባኖስ (1).pdf


  • word cloud

ደብረ ሊባኖስ አቡነ ሊባኖስ (1).pdf
  • Extraction Summary

ሰሜን ኬክሮስ እና ። ተክለ ሃይማኖት ይገኙበታል። ሆኖም በጊዜው የነበሩት የደብረ ሊባኖሱ እጨጌ ዮሐንስ ከአጹ ገላውዲዎስ ጋር ኑር ሙንጋህድን ሲዋጉ ዓም ላይ አረፉ። በመጨረሻ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ከጥልቅ የግንባታ ጥናት በኋላ ተሠርቶ ዳር ቀን ሀየሃና ዓ ም ቅዳሴ ቤቱ ተመረቀ። መምህር ሰይፈ ሥላሴም ከጠላት ወረራ በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ አቀረቡ። ለሥራውም ክንውን በልዑል አልጋ ወራሽና በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ የሚመራ ቦርድ ተቋቋመ። ከ «ከከፀፄ።

  • Cosine Similarity

ምሥራቅ ኬንትሮስ ስለገዳሙ ምሥረታ በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ገድል መሠረት ይህ ገዳም የተመሰረተው በዐዐዎቹ መጀመሪያ በራሳቸው በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ነበር። ተክለ ሃይማኖት የግራርያን ስዩም የነበረውን ሰሜን ሰገድን ክርስትና እንዲቀበል ካደረጉ በኋላ ይሄው ሹም ለተክለ ሃይማኖት አስቦ ከተባለው ስፍራ መሬት ለክርስትና ግልጋሎት በፈቃድ ስለሰጠ በዚሁ ቦታ ለቅድስት ማሪያም መታወሻ የሚሆን ቤክርስቲያን ተቋቋመ። ይህ በንዲህ እንዳለ በኛው ክፍለ ዘመን የቤ ክርስቲያኑ ቄስ ገበዝ ቴዎድሮስ ለራሳቸው ለጻዲቁ አቡነት ተክለ ሃይማኖት መታሰቢያ የሚሆን ቤ ክርስቲያን አስገነቡ። ከገኛው ክፍለ ዘመን በኋላ የደብረ ሊባኖስ መሪዎች በእጨጌ ማዕረግ የአጠቃላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤክርስቲያን ገዳም ስርዓት መሪ ሆኑ። ከነዚህ ውስጥ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ገድል ፊልጾስና መጽሐፈ ፍልሰቱ ለተክለ ሃይማኖት ይገኙበታል። በዚህ መሰረት ቤተ ተክለ ሃይማኖት በአዘዞ ጎንደር ተቋቋመ። ይሄውም በአሁኑ ዘመን አዘዞ ተክለ ሃይማኖት የሚባለው ነው። ይህ ማህበረሰብ በገፀኛው ክፍለ ዘመን ግራርያ ላይ ጉብኝት በማድረግ የደብረ ሊባኖስን ገዳም እንደገና ከማቋቋሙም በላይ የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን መቃብር ለማግኘት ችሏል። በአሁኑ ዘመን በአሁኑ ዘመን ደብረ ሊባኖስ ከ በላይ መነኮሳትን ሲያስተናግድ ከዚህ በላይ ብዛት ያላቸውን ምዕመንና ተማላጆችን እንዲሁም ለማኞችን ያስተዳድራል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact