Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ዳና.pdf


  • word cloud

ዳና.pdf
  • Extraction Summary

ርይ መፅሐፍትን በ ፀሀፊ ለመላክና ለማንኛውም ለሃሳብ አስተያት ሸ ደገያዘዐ ፆሀህያ ይዐዐጂጸነዔ አከፋፋይ ፍ መበቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ልዘ ክጄከፎ ክፀፀበፍዐ የመጀመሪያ ዕትም ግንቦት ሦስተኛው ዕትም ሐምሌ የእንግሊዝኛው ርዕስ ኸሀ ዚሃ ልዚህአር ስቁ ፀ ፀ ፀ መግቢያ ለቅንጅታዊው እንቅስቃሴ አባላት በሙሉ የተላለፈ ጥብቅ ምስጢራዊ ቃለጉባኤ እንዲህ የሚል ነበር ታሺቼ። ዖይፍ ሕይደኣቋም ይሥጎፇጋም የፉሦሰዕራነው ዕጎፈርሪ ዳደመሆያት ፇዶ ያደጋፖመው ፇሟ ፅጎውም ይጋፕመዎ ሳንቲያጎ ውስጥ የአስር አመት ልጃገረድ በአያቷ እየተደፈረች ነው በኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ኢም ቺፍቸን ማራኪ የሆነ የምግብ አዳራሽ ነው ስቲፈን ሙለር ወደ ውስጡ ዘለቀና ዳናን ሲያይ ፈገግ አለ ፓሜላ በግሩም ሁኔታ ሲዲኒ ሸለኗን ሙ ኢድ ው መነጋገሪያውን አነሳ ከሰገነት ለጋልፍስትሪም አር የበረራ ፈቃድ ተሰርዚል ወደ ማረፊያው ተመለስ ከመሬት አንዳትነሳ በድጋሚ አናገራለሁ ከመሬት እንዳትነሳ ሮጀር ሃድሰን ታሪክና በጥናት የታገዘ የግድያ እንቅስቃሴ ታላቅ አድናቆትንና ከፍተኛ የሆነ የተመልካቾች ቁጥርን መጨመር አስገኘ ማት ቤክርና ኤልዬት ክሮምዌል ለዳና ነገራት አንድ አሳዛኝ ዜና ብቻ ነበር ራሄል ስቲቨንስ ለካንሰር እጂን ሰጠች ታሪኩ በጋዜጣ ታትሞ ወጥቶ ነበር ጄፍና ዳናም ምን እንደተፈጠረ ያውቁ ነበር ነገር ግን ታሪኩ በዜና ማንበቢያው ላይ በታየ ጊዜ ዳና ተመለክተችውና ትን አላት እኔ ላነበው አልችልም በማለት ለሪቻርድ ሜልተን በሹክሹክታ ነገረችው ስለዚህ እሱ አነበበው በሰላም አረፈች ች ች የአምስት ሰዓቱን ዜና እያቀረቡ ነበር ወደ አገራችን መለስ ስንል ደግሞ ስፓኬይን ዋሽንግተን ውስጥ አንድ ዘበኛ በአስራ ስድስት ዓመት ሴተኛ አዳሪ የግድያ ወንጀል ተከሷል ከዚያም ሌላ በሌሎች አስራ ስድስት ግድያዎች ይጠረጠራል ሐሲሲሊ ውስጥ የሰባ ዓመቱ ባለፀጋ አዛውንት የማልኮልን ቢውሞንት በድን በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ሰጥሞ ተገኝቷል ቢውሞንት ከፃያ አምስት አመቷ ሙሽሪት ጋር የጫጉላ ጊዜያቸውን እያሳለፉ ነበር በሁለቱ የሙሽራይቱ ወንድሞች ታጅበው ነበር አሁን ደግሞ ለአየር ሁኔታ ዘገባው ከማርቪን ጊር ጋር ጥቂት ቆይታ ሲዲኒ ሽልደን ሥሥ መ ቀ ተንቀን ያ ሙቀቱ አ ወ ዓተ ቀቱ እናድርግ ስርጭቱ እንዳከተመ ዳና ማት ቤከርን ለማየት ማት ምንድን ነው። ፆንም ማሸጃ ፇን ታፇኔቦም ያቦጎዕመ ዖመረፖሪ የቃፇሮቦም ዕረድቶን ያሃመፅክሃፇ ኗንመቻ ቃ ደያንም ቦኗፀፉድ ፅ ቅዕ የያጋደፅ ፅዕፅኃማን ዘክረፈያ መንፅቶ ጋረ መሃያያር ቦፖዎውን ቷታ ፍኗ ያማድሪ ቦ»ቋቦር ፖሪ ዕዎውን መንያክያ ፅድ ፅፅድ ፅፀፅሪረ ያቋቻ ም ፃም ማመ ይህ መጽሐፍ እውነትን ፍለጋ በምትማስን የአንዲት ጠንካራ ሴት ጋዜጠኛ ታሪክ ላይ ያጠነጥናል ጋዜጠኛዋ ለፍትሕና ርትእ መስፈን ከሙያዋ ውጭ በምታደርገው የወንጀል ክትትል ሳታስበው የአዳኝ ታዳኝ ሆና ጠላቶቿ ባጠመዱላት መረብ ውስጥ ትወድቃለች።

  • Cosine Similarity

አለች ዳና። ከማል ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ ሲላት ዳና በትክክል ምን እንዳለ የሰማች አልመሰላትም ነበር ነገር ግን ወጣቶች የሚጠቀሙበት የአራዳ ቋንቋ መሆኑን ወዲያውኑ ተረዳች ፓት አትኩሮትን የሚስቡ የተቃራኒ ጾታ አባላትን የሚገልጽ ቃል ነበር ሁሉም ነገር አሪፍ ወይንም ምርጥ አለዚያም ደግሞ የማይወዱት ከሆነ ደባሪ ነው ለማለት ያገለግላል ዳና ሚሲስ ኮስቶፍ የሰጠቻትን የምስክር ወረቀት አወጣችው ስትመለከተው ከንፈሮቿ በንዴት ተንቀጠቀጡ ታሪክ ዲ እንግሊዘኛ ቋንቋ ዲ ሳይንስ ዲ ማህበራዊ ትምህርት ኤፍ ሒሳብ ኤ ወረቀቱን እየተመለከተች መፀ ዷታይ ምጋ ባደረግ ይይዳሯሳ ስትል አሰበች ስለዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ እንነጋገራለንሸአሁን ግን ይረፍድብኛል አለችው ጁ ች ች ከማል ለዳና ግራ የሚያጋባ ባህሪይ ነበረው በአንድ ላይ ሲሆኑ ሸጋ ፀባይ አለው አፍቃሪ አሳቢና ተወዳጅ ይሆናል በሳምንቶች የመጨረሻ ቀናት ዳና እና ጄጁፍ ዋሽንግተንን በሙሉ እያዞሩ ያዝናኑታል የተለያዩ የዱር አውሬዎች ወደሚገኙበት ብሔራዊ የእንስሳት መጠበቂያ ይዘዉት ፄደው ነበር ከማል ለመጀመሪያ ጊዜ የራይት ወንድማማቾችን አውሮፕላን ከኮርኒስ ወደታች ተንጠልጥላ በተመለከተበት ብሔራዊ የአየርና የህዋ ሙዚየምን ሲጎበኙ የህዋ ቤተሙከራውንም ገብቶ ከጨረቃ የመጡ ድንጋይዎችን ዳስሷል ወደ ኬኔዲ ማዕከል እንዲሁም ወደ ስፖርታዊ ጨዋታዎች መድረክ ፄደዋል በቶም ቶም የመመገቢያ ቦታ ከማልን ከፒሳ ጋር በሜክስተስ ከሜክሲኮ ባህላዊ ምግብ ጋር እንዲሁም በጆርጂያና ብራውን የደቡብ ባህላዊ ምግብ ከሆነው ከተጠበስ የዶሮ ስጋ ጋር አስተዋውቀውታል ከማል ያሳለፈውን እያንዳንዱን ቅጽበት ወድዶት ነበር ከዳናና ከጄፍ ጋር መሆንን በጣሙን ይናፍቀዋል ነገር ግን ዳና ትታው ወደስራዋ ስትሄድ ከማል ባህሪውን ይቀየራል ቁጠኛና እምቢተኛ ይሆናል ዳና የቤት ሰራተኛ ቀጥራ ለማቆየት የማይቻል ሆኖባታል ሞግዚቶችም ከከማል ጋር ስላሳለፉዋቸው ሰቅጣጫ ምሽቶች ሥሠ ሥሠ ዓዓዑብዓብቫዳ በቄ ጂዓዓ ዓዓ ባቸ ወጻ በን ናስን በመንገሽገሽ ያወሩላታል ጄፍና ዳና ነገሮችን በምክንያት አስደግፈው ሊነግሩት ሞክረው ነገር ግን ምንም ለውጥ አላመጣበትም ምናኋባሦም ዖባምዖ ጳርዕ ያነዕፈልሃው ይሆናሰ ስትል ዳና አሰበች ከማልን ስለሚያስጨ አሰቃቂ ፍርሃቶች ምንም የምታውቀው ነገር አልነበረም ች የጠቭዝ የምሽት ዜና እየተላለፈ ነበር አስደሳች ባህሪይ ያለው የ ተባባሪ አቅራቢ ሪቻርድ ሜልተን እና ጄፍ ኮኖርስ ከአጠገቧ ተቀምጠዋል። ዳና ማት። በራሺያ የአሜሪካ አምባሳደር ነበር እንዲሁም ሚስቱ ባሰመመ ዓመት ከእሱ ጋር በእሳት ጋይታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች ትክክል ከሁለት ወራት በኋላ ደግሞ የበኩር ልጃቸው ፖል በመመ አደጋ ተገደለ ከዚያ ቀጥሎ ከስድስት ሳምንት በኋላ ሴት ልጃቸው በበረዶ የመንሸራተት አደጋ ሞተች ማት ለቅጽበት ያህል ከመና ተገታ አሁን ደግሞ ዛሬ ለሊት የቀረው ብቸኛ የቤተሰቡ አባል ጋሪ ባፍ ውች ይው ፍው ኣው መውም ው ቅዱ ው ው ቱር ኤፍ ዳኝ ዳና በድንጋጤ ተሸብባ መናገር ተሳናት ዳና ዊንትሮፖች ሲነገር የሚኖር ታሪክ ያላቸው ናቸው ይህች አገር ንጉሳዊ ቤተሰብ ያላት ቢሆን ኖሮ ያለጥርጥር ዘውዱ የእነሱ ይሆን ነበር የሰዎችን አትኩሮት በቀላሉ የሚይዝ ሀያል መስህብ ፈጥረው ነበር በበጎ አድራጊነታቸውና መንግስትን በማገልገል በአለም ሁሉ ስማቸው የገነነ ነበር ጋሪ የአባቱን አርማ በማንሳት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ለመሆን ውድድር ውስጥ ለመግባት እያቀደ ነበር አንደዚያ ቢያደርግ ኖሮ ማሸነፉ የማይጠረጠር ነበር ሁሉም ይወዱት ነበር አሁን ግን ላይመለስ ሄዲል ከአንድ ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በአለም ላይ ከሚገኙ በጣም ዝነኛ ቤተሰቦች አንዱ ሙሉ ለሙሉ ተጠራርጎ ጠፍቷል ጫምን እንደምል አላውቅም የሆነ ነገር ብታስቢ ይሻላል ሲል ማት ጠንከር አድርጎ ተናገረ ከፃያ ደቂቃ በኋላ አየር ላይ ትውያለሽ የጋሪ ዌንትሮፕ ሞት ዜና አለምን ሁሉ አናወጠው ከመንግሥት ባለስልጣኖች የሚሰጡ አስተያየቶች በአለም ዙሪያ በሚገኙ የቴሌቪዥን መስኮቶች ላይ ተሰራጨ የግሪክን አሳዛኝ ታሪኮች ይመስላል የማይታመን ነገር ፍፁም ያልታሰበ የዕጣ ፈንታ መሰበር አለም ታላቅ ነገር አጣች ተወዳዳሪ የሌላቸው ብርቅና ድንቆች ሁሉም አለቁ ሁሉም ሰው ከጋሪ ዊንትሮፕ ግድያ በስተቀር ሌላ የማያወራ መሰለ ሀገሪቷን ሀዘን አጥለቀለቃት የጋሪ ዊንትሮፕ ሞት የሌሎች የቤተሰቡን አባላት አሳዛኝ ሞቶች ትውስታ ቀሰቀስሰ ሔእውን አይመስልም ስትል ዳና ለጄፍ ነገረችው ቤተሰቡ በሙሉ እፁብ ድንቅ ቢሆን ነው ነበሩ ጋሪ የስፖርት አድናቂና ታላቅ ደጋፊ ነበር ሲል ጄፍ ራሱን ነቀነቀ ያን የመሰለ ሰው በሁለት የማይረቡ ሌቦች ተገደለ ብሎ ማመን ይከብዳል ች ች ጁች በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ጄፍ ወደስቱዲዮ በመኪና እየሄደ እንዲመሠ በነገራችን ላይ ራሔል ከተማው ውስጥ ነች ብህራቻፇ ላይ ምጋ ያህሀሰ ጠጋቅፆ ጎው የፖናረው መም ጠጋቅፆ ስትል ዳና አሰበች ጄፍ ዝነኛ ሞዴል ከሆነችው ከራሔል ስቲቨንስ ጋር ጋብቻ መሾ ነበር ዳና ፎቶግራፏን በቴሌቪዥን ማስታወቂያዎችና በመጽሔት ሽፉ ላይ አይታዋለች ምጋ ያዖህሳ ውዝ ዳንደሆነዕቻ ሐማመጋፇ ያጎምፇራል። ስትል ድብቅ ትርጉም አዘል ጥያቄ ጠየቀችው አምን እንደ እውነቱ ከሆነ በደወለችልኝ ጊዜ ስለሁለታችን ነግሬያታለሁ ልታገኝሽ ትፈልጋለች ዳና ተኮሳተረች ጄፍ የሚያስፈልግ አይመስ በጣም ደስ የሚል ባህሪ አላት የኔ ማር እስኪ ነገ ሁላችንም በአንድ ላይ ምሳ እንብላ ትወጂያታለሽ እንደምወዳት እርግጠኛ ነኝ ስትል ዳና ተስማማች ፈፅሞ ሊሆን የማይችል ነገር እንደሆነ ግን ገምታለች እናም ዳኔ ዕዳዳምሮ ያኃቻ ጋሮ መኗጋፖሮ ያታንም ስትል አሰበች ዳና የአእምሮ የለሺ ውበት ከፈራችው በላይ ሆኖ አገኘችው ራሔል ስቲቨንስ ረዥም የሚያብረቀርቅ ወርቅማ ፀጉርና የእንከን የለሽ ቡናማ ቆዳ እንዲሁም ማንንም በቀላሉ የሚረታ ገፅታ ያላት መለሎ ልጅ ነች ዳና ገና እንዳየቻት ጠላቻት ዳና ኢቫንስ ይህቺ ራሔል ስቲቨንስ ትባላለች ሲል ጄፍ አስተዋወቃት ራጨጳ ኃቷጋዕ ይሀሠቿ ዳና ጴዲያዕ ፖባጎፅም መፀ ያጋሪያፖ ስትል ዳና አሰበች ራሔል ስቲቨንስ ከሳራያሾ ይተላለፉ የነበሩትን ዝግጅቶችሽን እዲ ል ተ ተ ተ ተ መው በቻልኩ ጊዜ እከታተል ነበር በጣም ድንቅ ነበሩ ሀዘንሽ ሁላች ስለሚሰማን እንካፈልሽ ነበር ብላ ተናገረች ለንፁህ አስተያየት መልስ የሚሰጠው እንዴት ነበር። ውበት በሚታይበት ሁኔታ የተገነባው መኖሪያ አንድ መኝታ አንድ የእንግዳ መቀበያ ክፍል የማእድ ቤት መታጠቢያ ቤትና ከማል የሚተኛበት የጥናት ክፍልን ይዛል ዳና ስጦታዎቹን በቁም ሳጥኑ ውስጥ አስቀመጠችና የትንጂን አፓርትመንት ዙሪያ በደስታ ተመለከተችው ኋኔና ደፍ ዕያ ዕዜጄሀ ይዕፉ ጦታ ሪጎፈሳፍ ወደዝግጅት ክፍሉ ለመመለስ ወደ በሩ እያመራች እያለ ስልኩ አንቃጨለ ጥሩ ግጥምጥሞሽሸ ዳና ስልኩን አነሳችው ፃሎ ዳና የኔ ውድ እናትዋ ነበረች እንደምነሸ እማማ ልክ ልወጣ ጣጓደኞቼና እኔ ትናንት ማታ ያስተላለፍሽውን ዝግጅት አድምጠናል በጣም ግሩም ነበርሽ አመሰግናለሁ ምንም እንኳን ዜናውን ትንሽ አስደሳች ማድረግ ትችይ እንደነበር ያሰብን ቢሆንም ማለት ነው ዳና በረጅሙ ተነፈሰች ዜናውን አስደሳች ማድረግ። አላት ከማል። ስትል ጠየቀችው ጃክ ስቶን የሀዘታ ድምጽ አስምቶ ቁጡ ነገር ነው ግን ምንም መጥፎ ነገር ሁልጊዜ ይቅርታ እጠይቅሻለሁ ትንሽ ማለቱ አይደለም አላት ዳና ረጋ ብላ እውነት ባደረገው ነገር ስሜቴ ተነክቶ ነበር ለማንኛውም በጣም አዝናለሁ አለ ጃክ ስቶን እናም ወደኋላ መመለስ ጀመረ ዳና የልብሱን እጅጌ ያዘች ቆየኝ ካንተ ጋር መነጋገር እፈልጋለሁ አሁን ስድስት ሰዓት ነው አንድ ቦታ ምሳ ልንበላ እንችላለን። ብዙም እንግዳ ካልነበረው ካፍቴሪያ ሲገባ ዳና እየጠበቀችው ነበር ስቶን በሩ ላይ ለአፍታ ቆሞ ማንም የሚያውቀው ሰው በምግብ ቢነ አለመኖሩን ካረጋገጠ በኋላ በቀጥታ ወጠደ ዳና አመራ ካንቺ ጋር እየተነጋገርኩ መሆኔን ጄኔራል ቡስተር ካወቀ ቁቢ ይቀርጠዋል ጥሩ ሰው ነው በከባድና አስተውሎት በሚያሻ ስራ ውክ ሲሆን በጣም ጥሩ ስራ ነው የሚሰራው አመነታና የጋዜጠኝነትን ሄ ይህን አውቂያለሁ አለች ዳና ድርቅ ብላ አንድ ነገር ግልጽ ላደርግልሽ ይገባል ወት ኢቫንስ አ ውይይታችን በጠቅላላ ከቅጂ ውጭ ነው ገብቶኛል የራሳቸውን ትሪ አነሱና የሚፈልጉትን ምግብ መረጡ በድጋሚ ሲቀመጡ ጃክ ስቶን ስለድርጅታችን የተሳሳተ አመለካከት እንዲና አልፈልግም እኛ ጥሩ ሰዎች ነን ለዚህም ነው በመጀመሪያ ደረጃ በነዝሄ ውስጥ የገባነው ያልበለጸጉ ሀገሮችን ለመርዳት እየሰራን ነው አላት ይህንን አደንቃለሁ ዳና መለሰች ስለ ቴይለር ዊንትሮፕ ምን ልነግርሽ እችላለሁ። አዎ አለች ዳና ምንም ችግር የለም። ዳና ረገጥ አድርጋ ጠየቀችው በጭራሽ የለም የሞኞቹን ጨዋታ እየተጫወትሽ ይመስለኛል ደግሞ ልነግርሽ የምፈልገው ነገር ቢኖር ንግግርሽ የሚያስቅ መሆኑ ነው አይዞህ ሁሉም ሞተዋል እኮ አለችው ዳና ጉዳዩ ግን የቢሊዮን ዶላር ዋጋ አለው ይልቅ ይፄን የሚያህል ገንዘብ ሊቀበል የሚገባው ማን እንደሆነ ብትነግረኝ አደንቅህ ነበር ጠበቃው ካልኪን ብዙ ኪኒኖችን ከያዘ አንድ ብልቃጥ ውስጥ አንድ ኪኒን አውጥቶ በመዋጥ ውዛ ሩት አለለትና ወሮ ኢቫንስ ስለደንበኞቼ ጉዳይ ብንነጋገር ይሻለኛል» አላት በመጠራጠር በርግጥ ይሄፄን በተመለከተ እኔ ምንም የምጎዳበት ነገር የለም ምክንያቱም ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጥበታልና ኋናም ሥጳሷሼዜ አሐምጋ ዖሟጄያፖፉደው ፇዕቃሸጃ ሃይል ጋዛሃቋ ጎው ስትል ዳና አሰበች ዋልተር ካልኪን ዳናን አትኩሮ ተመለከታትና የጋሪ ዊንትሮፕ ቤተሰብ ሀብት በሙሉ ወደ በጎ አድራጎት ይዛወራል አላት ዳና ስድስት ዜና አንባቢዎቹ ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል። አምን እኔ ዳና ኢቫንስ ነኝ ይቅርታ አድርጊልኝና ዳና ኢቫንስ። ዳና ፈገግ አለች እንዴ። እሺ ዳና ስልኩን አነሳች ፄሎ እኔ ዳና ኢቫንስ ነኝ ማን ልበል። ዳና በረጅሙ ተነፈሰች አዎ ደህና ነኝ አመሰግናለሁ ለማየት የፈለግሽው ነገር ነበር። ይቀዘቅዝፃሃል እዚህ ና ዳና ፊት ለፊት ወዳለው በር ስትሄድ ከማል እያመነታ ተከተላት ዳና ወደ እርሱ ዞረችና ከማል እዚህ የመጣሁት ከአንድ ታላቅ ሰው ጋ በጣም ጠቃሚ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ነው ፀጥ ብለህ ነው የምትቀመጠው እሺ። ከማል ይደብራል አላት ዳና ቆም አለችና ለምን። መልካም ሌሊት ዳና ወደ ከማል ክፍል አመራች የኮምፒዩተር ጌም እየተጫወተ ነበር ታዲያስ ዳና። በማንኛውም ጊዜ ከፈለግሽኝ ማለቴ በርግጥም ከፈለግሽኝ የገፅ ስልኬን ልሰጥሽ አቸላለሁ በማንኛውም ጊዜ ሊደርሰኝ ይችላል ዳና አመሰግናለሁ ዳና ቁጥሩን መገልበጥ ጀመረች ወሪት ኢቫንስ አቤት አትጨነቂ ተጠንቀቂ ጁ ጃክ ስቶን በጥዋት እንደመጣ ጄኔራል ቡስተር እየጠበቀው ነበር ጃክ ዳና ችግር ፈጣሪ እንደሆነች ይሰማኛል በአርሷ ላይ ፋይል እንድትከፍት እፈልጋለሁ እና በጠመዝማዛው መስመር ላይ እንድትቆየኝ እፈልጋለሁ እንከባከባለሁ ጠመዝማዛ መስመር የሌለ እንደሆነ እናም ለዳና አበቦች የላከ እንደሆነ ነው ችጁ ጁ ችጁ ዳና አና ጁፍ ስለከማል ሰው ሰራሽ አጅ በቴሌቪዥን ጣቢያው አስተዳደር መመገቢያ ክፍል ውስጥ ይነጋገራሉ እጌ በጣም ተደስቻለሁ የእኔ ውድ አለች ዳና ይሄ ነው በአለም ላይ ሁሉንም አይነት ልዩነት የሚፈጥረው ዝቅተኛነት ስለሚሰማው ኃይለኛ ነበር ይህ ሁሉንም ነገር ይቀይረዋል እሮርሱ እየተደሰተ መሆን አለበት አለ ጄፍ አኳ የማደንቀው የህጻናት መስራች ድርጅቱ ሁሉንም ወጪ መክፈሉን ነው ብንችል ኖሮ የጄፍ ስልክ አቃጨለ ይቅርታ የእኔ ማር ቁልፉን ተጭኖ በስልኩ መነጋገር ጀመረ ፄሎ። ዳና እንዲህ አለች። ሀብት ማለት ነች ልፈልጋትና እንድትደውልልሽ ላድርግ አመሰግናለሁ አለች ዳና ከአንድ ሰዓት በኋላ ኦሊቨር ዳና ሜሪ ዳሊይ ልታናግርሽ በስልክ መስመር ላይ ነች አለች ዳና ስልኩን አነሳች ሚስስ ዳሊይ። አም ነኝ ሞቅ ያለው ድምዷ የአይሪሾቹን ቅላፄ የተላበሰ ነበር ለጅዎን የሚንከባከብልም ሰው አንደሚፈልጉ ሚስስ ፃድሰን ነግረውኝ ነበር»» አም ልክ ነው አለች ዳና ከከተማ ውጭ ለአንድ ወይም ለሁለት ቀን እውላለሁ ነገ በጥዋት ወደ ሰባት ሰዓት መምጣት ከቻልሽ መነጋገር የምንችል ይመስለኛል በርግጠኝነት እችላለሁ አንደ አጋጣሚ ሆኖ በአሁኑ ሰዓት ምንም ስራ የለኝም ዳና ለሚስስ ዳሊይ አድራሻዋን ሰጠቻት ጁ ጁ ች በሚቀጥለው ቀን ማለዳ ልክ በሰባት ሰዓት ሜሪ ዳሌይ ከስፍራው ደረሰች በሀምሳዎቹ የአድሜ ክልል የምትገመት ድብልብል ያለችና ሰከን ያለ ባሕሪ የሚታይባት ሳቂታ ፊት ያላት ሴት ነች ከዳና ጋር ተጨባበጡ ከርስመም ጋር በመገናኝኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል ወሪት ኢቫንስ አጋጣሚውን በማገኝበት ጊዜ በቴሌቪዥን አይዎት ነበር አመሰግናለሁ የቤቱ ወጣት ልጅ የት ነው ያለው። ከዚህ በፊት ከማል በሚል የሚጠራ ሰው አላውቅም ወጣት ሰይጣን ነው የምትመስለው አለችውና ወደ እርሱ አመራች መብላት የምትፈልገውንና የምትወደውን የምግብ አይነት ሁሉ ልትነግረኝ ይገባል እኔ የታወቅሁ ባለሙያ ነን አንድ ላይ ሆነን ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን ከማል እኔም እገምታለሁ ብላ ዳና አሰበች ከፀሎት ጋር ሚስስ ዳሊይ እኔ በማልኖርባቸው ጊዜያት ከከማል ጋር ቆይታ ማድረግ ትችያለሽ። አለች ዳና ይቻላል ወሪት ኢቫንስ። ስትል ጠየቀች በትክክል አለች ሚስስ ዳሊይ ከዚያም ከማልን ስትጠራው ተሰማች ከጥቂት ቆይታ በኋላ ከማል ወደ ስልኩ ቀረበ ፃይ ዳና ሲዲኒ ሸልደን ታዲያስ ከማል። ዳና። ወፍራም ናት ኋያደ ነው ስትል ድንገተኛ ሀሳብ ገባት በልተው ሲጨርሱ ከማል ወደ አልጋው ሲያመራ ዳና ደግሞ ሚስስ ዳሊይን ለማግኘት ወደ ማድቤት ሄደች አንቺን ካገኘ በኋላ ከማል በጣም በጣም የተረጋጋ ይመስላል አንዴት እንዳደነቅኩሽ ልነግርሽ አልችልም አለች ዳና ውለታ እየጣልሽብኝ ነው ሚስስ ዳሊይ ፈገግ አለች ልክ ከልጆቼ መሀል አንዱን ተመልሶ የማግኘት ያህል ነው የተሰማኝ አሁን ሁሉም አድገዋል ታውቂያለሽ እኔና ከማል አስደሳች ጊዜ አያሳለፍን ነው ደስ ብሎኛል ዳና አስከ አኩለሉለሊት ቆየችሪ በመጨረሻ አስካሁን ድረስ ጀፍ ስላልደወለ ተነስታ ወደ አልጋዋ ሄፄደች ዴፍ ም ኋያደደረ ይፖጋ ስትል አሰበች ምሃሰያሦ ዕራጨልቋ ጋር ፍፇረ ዳዖዕራ ይሯፖፇ ግን ወዲያው በሃሳቧ አፈረች ዱ ጁ በሚቀጥለው አፓርታማ ያለው ሰው ሪፖርት አደረገ ሁሉም ነገር በተለመደው መልኩ ቀጥሏል የሳሎኗ ስልክ አንቃጨለ ደዓ ፍቀሬ የት ነው ያለኸው። ሚስስ ዳሊይ ጠየቀች አላስካ» ሚስስ ዳሊይ ለአፍታ ሀሳብ ገባት እነዚቢያን ግዙፍ ድቦች ተጠንቀቂ ስትል መከረቻት ከዋሽንግተን ወደ ጁኖ አላስካ የተደረገው በረራ ዘጠኝ ሰዓታትን ወስዶ ሲያትል ላይ አረፈ በጁኖ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ዳና መኪና ወደሚከራይበት ስፍራ ፄደች ሔር ኤል መው ና መ ራሥ ስሜ ዳና ኢቫንስ ይባላል እኔ አሺ ወት ኢቫንስ ላንቺ ጥሩ ላንድሮቨር መኪና በሰልፍ ተርታ አስር ላይ አለን እዚህ ላይ ብቻ ፈርሚ ፀሐፊው የመኪናውን ቁልፍ ሲያስረክባት ከህንጻው ጀርባ ወዳለው የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ሄደች በቁጥር ከአንድ ደርዘን የሚበልጡ መኪናዎች ተደርድረው ነበር ዳና ወደ ተርታ አስር የመኪና ማቆሚያ ስፍራ አመራች አንድ ሰው ከመኪናው ጊላ በኩል ተንበርክኮ የነጩን ላንድሮቨር መኪና ጪስ ማውጫ እየሰራ ነበር ዳና ስትጠጋ ቀና ብሎ ተመለከታት የጭስ ማውጫውን እያጠበቅሁት ነው ወት ተዘጋጅቆልሻል ተነሳና ቆመ አመሰግናለሁ ዳና መለሰች አንቀሳቅሳ እስከምትሄፄድ ድረስ ቆሞ ጠበቃት ከመንግሥት ህንፃ ቂጥ ስር አንድ ሰው በኮምፒዩተር ላይ የመቆጣጠሪያውን ካርታ እየተከታተለ ነበር አንድ ነጭ ላንድሮቨር ወደቀኝ ስትጠመዘዝ ተከታተለ እቅዱ ወደ ስታር ሆል መሄድ ነው ጁ ጁኖ ዳናን አስገረመቻት። ር ባለቤትሽን አግኝቼው ነበር እናም አንድ ያልተያዘ ክፍል እንዳለ ል» እርግጥ አለን እኔ ጁዲ ቦውለር ነኝ ዳና ኢቫንስ ስ ድች ዱላ ዓዱ ረ ቁ ይቄ ቐለ ችፍ ማቱ ግቢ ዳና ወደ ውስጥ ገባችና ዙሪያዋን መቃኘት ጀመረች ሆቴሉ አንድ ትልቅ ሳሎን ከነማብሰያው ተከራዮች የሚመገቡበት ክፍልና ሁለት መታጠቢያ ክፍሎች ያሉዋቸው መኝታ ቤቶች አሉት ሁሉንም አይነት ምግብ የማበስለው እዚህ ነው አለች ጁዲ ቦውለር በጣም ደስ ይላል ዳና ሞቅ ያለ ፈገግታ አሳይታ በጣም ጓጉቻለሁ ጁዲ ቦውለር ለዳና ክፍሏን አሳየቻት ጽዳት ያላት ስትሆን ምቹና ተስማሚ ትመስላለች ዳና ስንቆችዋን ፈታታች እዚያ ሌላ አንድ ጥንድ አዳሪ ሰዎች ነበሩ ንግግራቸው ፍፁም ደንታ ቢስነት የተቀላቀለበት ነበር ማናቸውም ቢሆኑ ግን ዳናን አላስተዋልዋትም ጁ ች ጁ ከምሳ በኋላ ዳና በመኪናዋ ወደ ከተማ ተመለሰች ክሊፍ ሀውስ ቡና ቤት ገብታ መጠጥ አዘዘች ሰራተኞቹ ሁሉ ደስተኛና የተዝናኑ ይመስላሉ ቆንጆ የአየር ፀባይ ነው አለችው ዳና ወርቃማ ፀጉር ወዳለው ወጣት አስተናጋጅ እያየች አመዎ አመቺ የበረዶ መንሸራተቻ ጊዜ ብዙ የበረዶ ሸርተቴ ታደርጋለህ። እዚህ ተመልሳ ላያት እፈልጋለሁ የምሽት ቴሌቪዥን ፕርግራም ተከታታዮች በጣም ቀንሰዋል ማት ቤከር ወደ እሱ ተመለከተና ለውቅኦ ያሌፈይሦ ርምዌጳ ሷጋፉ ይሄ ይፖቻ ሲል አሰበ በጠዋቱ ዳና ልብሷን ለባብሳ ወደ መሀል ከተማ በመኪና ተጓዘች በአውሮፕላን ጣቢያው ስፍራ የበረራ ጊዜዋ እስኪጠራ ድረስ እየተጠባበቀች ሳለ አንድ ሰው መታጠፊያው ላይ ተቀምጦ አሁንም አሁንም በአንክሮ ሲመለከታት ዳና አስተዋለች ፊቱ በጣም የተለመደና የምታውቀው ይመስላታል ደማቅ ግራጫ ልብስ የለበሰ ሲሆን ይህም የሆነን ሰው አስታወሳት ከዚያም ዳና ማን እንደሆነ በትክክል አስታወሰች በስፔን አውሮፕላን ጣቢያ ያየችው እንግዳ ሰው እዚያም ደማቅ ግራጫ ልብስ ነበር የለበሰው ይሁን እንጂ የዳናን ትውስታ የጫረው ልብሱ አልነበረም የአኳቷኋናቸው ሁናቴ እንጂ ሁለቱም ደስ የማይል ባህሪና ልቅነት ይታይባቸዋል በግዴለሽነትና በንዝህላልነት እየተከታተላት ነበር ቅዝቃዜ ተሰማት ች ች ች ዳና በረራውን ከጀመረች በኋላ በክፍሉ ስልክ ውስጥ ተነጋገረና አውርፕላን ጣቢያውን ለቀ ሄደ ዳዓ አስራ አምስት ዳና ወደ መኖሪያ ቤቷ ስትመለስ ሚስስ ዳሊይ ገዝታ ያስጌጠችውን ትንሽ የገና ዛፍ በቤቷ ውስጥ አገኘች ይህችን ጌጥ ተመልከቺ ከማል ራሱ ነው የሰራት አለች ሚስስ ዳሊይ በኩራት ከርሷ ቤት ቀጥሎ ከሚገኘው ቤት ውስጥ ተከራይቶ የሚኖረው ሰው ሁኔታውን በቴሌቪዥን መስታወቱ እየተከታተለ ነበር ዳና አሮጊቷን ጉንሟን ሳመቻትና እወድሻለሁ ሚስስ ዳሊይ አለቻት ሚስስ ዳሊይ በሀፍረት ፊቷ ቀላ አህ። ብላ ጠየቀቻት ኝ ብሽ ዳና አኔ እንጃ አላውቅም አለች ዳና በግልጽ የት ቦታ እንዳሉም የማውቀው ነገር የለኝም ች ጁ ችጁች ዳና እና ከማል በገና በዓል እለት ከፃድሰን ቤት ሲደርሱ ሲዛር ከበሩ ላይ በሰላምታ ተቀበላቸው ዳናን ሲመለከት ፊቱ ፈካ ላይሸሽ በመቻሌ ተደስቻለሁ ወሪት ኢቫንስ። እናም ምሽቱ ሞቅ ያለና አስደሳች ነበር ፍራፍሬዎችን ተመግበው ከጨረሱ በኋላ ሁሉም ሰው ወደ እንግዳ መቀበያው ክፍል አመራ ለሁሉም ሰዎች የተዘጋጀ ስጦታ ነበር ሆኖም ግን የከማል ድርሻ ከሁሉም የላቀ ነው የኮምፒዩተር ጌም ሮለር ብሌድ ሹራብ ጓንቶችና ቪዲዮ ቴፖች በስጦታ ተሰጡት ሰዓቱ በፍጥነት አለፈ ከአራት ጥቂት የጭንቀት ቀኖች በኋላ ከእንደዚህ አይነት ጓደኞች ጋር በመሆን ጊዜን በደስታ ማሳለፍ መቻል በጣም ትልቅ ነገር ነው ደፍ ፈና ምምኞሄ ኣር ስትል ዳና አሰበች ጁ ች ጁ ዳና ኢቫንስ ከምድር ጋር ከተጣበቀው አግዳሚ መቀመጫ ላይ ተቀምጣ የአስራ አንድ ሰዓት ዜና መጀመርን ትጠባበቃለች ከጎኗ ሪቻርድ ሚልተን አለ ሞሪ ፋልስቲን ደግሞ ጄፍ ዘወትር ከሚይዘው ወንበር ላይ ተቀምጧል ዳና ስለዚያ ላለማሰብ ጥረት አደረገች ሪቻርድ ሚልተን ከዚህ ባልነበርሽባቸው ጊዜዎች የብቸኝነት ስሜት ነበር የተሰማኝ አላት ዳና ሳቀችና አመሰግናለሁ ሪቻርድራ እኔም እንዲሁ ብቸኝነት ተሰምቶኝ ነበር አለችው ከፄድሽ ትንሽ ጊዜ ቆየሽ ሁሉም ነገር ሰላም ነው። አይደለሁም ባለቤቴ ይጠብቀኛል የኸርማን ፍሬደሪክ ፈገግታ ከገፁ ጠፋ ጁ ች ች ከዱስልዶርፍ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፊት ለፊት በመስሙሙሙጨ ታክሲዎች ተደርድረዋል ዳና አንደኛዋን ታክሲ በመያዝ በከተማ እምብርት ወደሚገኘው ብሬይደንባኸር ኾፍ አመራችኹ ሆቴሉ ለአኤዬኤፌፌ የሚማርክ ጥንታዊ ሆቴል ሲሆን ወደ ውስጥ የሚያስገባው ትልቁ ክፍ ጩጸጂ በልዩ ሁኔታ ያጌጠ ነው እንኳን በደህና ወደ ዱስልዶርፍ መጣሽ ወሪት ኢቫንስ መምጣትሽ እየተጠባበቅን ነበር አላት ከእንግዶች መቀበያ ጠረጴዛ ጀርባ ያለው ሐፊፎኤ አመሰግናለሁ አለችውና ዳና በመዝገቡ ላይ ፊርማዋን አስቀመጠች ፀሐፊው ስልኩን አንስቶ መነጋገር ጀመረ የዉህጠ ዩከከዌቪ በ የስልኩን ማነጋገሪያ በቦታው መለሰና ወ ዳና ዞሮ አዝናለሁ ክፍልሽ በሚገባ ዝግጁ አልሆነም እባክሽን እንግዳት በመሆን አረፍ በይና ትንሽ የሚበላ ነገር ውሰጂ የፅዳት ሰራተኛዋ ክፍሉፓ አፅድታ እንደጨረሰች እጠራሻለሁ ዳና ጭንቅላትዋን ነቀነቀች መልካም የመመገቢያ ክፍሉን ላሳይሽ ፎቅ ላይ በዳና ክፍል ውስጥ ሁለት የኤሌክትሪክ ባለሙያዎች በግድግዳ ውስጥ ካሜራ እያስቀመጡ ነበር ከሰላሳ ደቂቃዎች በኋላ ዳና ወደ ክፍሏ በመግባት እቃዎቿን ከፋፍታ ዛናዳት ጀመረች ከዚያም በመጀመሪያ ወደ ካቤል ኔትወርክ ስልክ ይለች ደርሻለሁ ስቴፈን አለች ዳና ዳና። አዎ እኔ ዳና ኢቫንስ ነኝ ፀበ በጠበ። አራተኛ ፎቅ ላይ ክከአሳንሰሩ ወጥታ አንዲት ዙ ሴት ወደአለችበት ጠረጴዛ አመራች ዲተር ዜንደርን ለማግኘት ወደዚህ የመጣሁት ዳና ኢቫንስ አእባላለሁ ልጅቱ ፊቷን ከስክሳ አእየተመለከተቻፓት ነገር ግን ቀጠሮ የለሽም ውሊን ዳና ወደፊት ጠጋ ብላ ሚስተር ዜንደርን አንደምትያቸው ኣናገሩኝ ድረስ አሜሪካ በሚገኝ ብሔራዊ የቴሌቪዥን ማሰራጫ ላቸውና በቤተሰባቸው ላይ አንድ ዝግጅት ላቀርብ እንደሆነና አሁኑኑ ጸግሩኝ ፈቃዳቸው መሆን እንዳለበት ንገሪያቸው አለቻት ፀሐፊዋ ግራ ተጋብታ አስተዋለቻት ትንሸ ጠብቂኝ ፀሐፊዋ በበሯ ተነስታ የግፅ» የሚል ምልክት ያለበትን በር ከፍታ ወደ ውስጥ ጣቭ ዳና ተመለክተች ዳና የእንግዳ መቀበያውን ቢሮ ዙሪያ በአይኗ ቃኘች በአለም ዙሪያ ዝኙት የዜንደር ኤሌክትሮኒክስ ፋብሪካዎች ፎቶግራፎች በፍሬም ተደር ተቀምጠዋል ካምፓኒው በአሜሪካ ፈረንሳይ ጣሊያን የዌንትሮፕ ቦች ግድያ በተፈፀመባቸው ሀገሮች ሁሉ ቅርንጫፎች አሉት ከአንድ ደቂቃ በኋላ ፀሐፊዋ ተመልሳ መጣች ሚስተር ዜንደር ካኝሽ ፈቅዲል አለች አቋሟን በመሻር ነገር ግን ትንሽ ደቂቃዎች ናቸው ያሉት ይቬ አይነት አሰራር በጣም በጣም ያልተለመደ ነው አመሰግናለሁ አለች ዳና ዳና ወደ አንድ ትልቅ የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ቢሮ ዘልቃ ገባች ሩውሊን ኢቫንስ እባላለሁ ዲተር ዜንደር ከትልቅ ጠረጴዛ በስተጀርባ ሞጦ ነበር ሰውዬው እድሜው በስልሳዎቹ የሚገኝ ግዙፍ የአታላይ ገፅታ ያለውና የድመት አይኖች ያሉት ነው ዳና ስቴፈን የነገራትን ጻቢር ታሪክ አስታወሰች ንን አትኩሮ ተመለከታትና አስታወስኩሽ በሳሪያሾኮ የነበርሽው ዜና ነሸ። ተ በጣም አዝናለሁ ዳና። አለች ዳና አዎ ሩሲያውያን ጥሩ ሰዎች ይሁኑ እንጂ መንግሥታቸው እሺ ምን ልርዳሽ ወይዘሪት ኢቫንስ። ዳና በድንገት ሰዓቷን ተመለከተች እባካችሁ ይቅርታ አድርጉልኝ ከማልን ለእራት ወደየማክዶናልዶች እንደምወስደው ቃል ገብቼለታለሁ አናም ከፈጠንኩኝ ወደስራ ከመፄዴ በፊት ላደርገው እችላለሁ ምንም ችግር የለም የኔ ውድ አለች ፓሜላ በትክክል ይገባናል ስለመጣሽ እናመሰግናለን ዳና ለመፄድ ተነሳች ለግሩሙ ሻይና ስለምክራችሁ ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ች ጅ ሰኞ ጠዋት ከማልን በመኪና ወደ ትምህርት ቤት እየወሰደችው ሳለ ሲዲኒ ሽእብ ይህንን ማድረግ ናፍቆኝ ነበር ግን አሁን ተመልሼያለሁ አለችው ዳና ደስ ብሎኛል አለ ከማል እያዛጋ ከእንቅልፉ ከነቃ ጀምሮ እያዛጋ እንደሆነ አስተዋለች ትናንት ለሊት ጥሩ እንቅልፍ አግኝተፃል። ደዓፄቤው መማ ያዖማሟፇኃው ፅሪኃሪዕ ጓኖጆ ጋፖ ሺነያው ኋውዕፖ ዖሚዖውፇው ንጋድ ቱጋሮ ሃናሂሃ ለሊቱን ሙሉ በእነዚህንና እነዚህን በመሳሰሉ ሀሳቦች ተጠምዳ ሳትተኛ ነጋ » ጁ ዳና ጠዋት እንደተነሳች ለሮጀር ሃድሰን ደውላ ስለደብዳቤው ነገረችው የአምላክ ያለህቨ ምን እንደምል አላውቅም በስሜት የተመላ ይመስላል ይህ ማለት አንድ ሰው በዊንትሮፕ ላይ ምን እንደደረሰ እውነቱን ለመናገር ተዘጋጅቷል ማለት ሊሆን ይችላል አውቃለሁ ዳዳና አደገኛ ሊሆን ይችላል አልወደድኩትም ካልፄድኩ መቼም ቢሆን አውነቱን ለማወቅ አንችልም አመነታ እንደሚመስለኝ ከሆነ ትክክል ነሽ ታዲያ ተጠንቀቂ አጠነቀቃለሁ ግን መሄድ አለብኝ ሮጀር ሃድሰን ሳይፈልግ በግዱ ተናገረ መልካም እንግዲህ የቅርብ ግንኙነትሽ እንዳይቋረጥ እፈልጋለሁ ቃል አገባልሃለሁ ሮጀር ረፍ ዳና በኮርኒቺ የጉዞ ወኪል በመገኘት ወደ ሞስኮ የደርሶ መልስ ትኬት እየገዛች ነበር ቀኑ ማክሰኞ ነው ሳኃደማሳፆሪዕ ፖዕፉ ኃደርጋሥ ነትል ዳና አሰበች ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ለማት ለማሳወቅ ማስታወሻ ኣስቀመጠችለት ዳና ወደ አፓርትመንቷ እንደተመለሰች ለሚስስ ዳሊይ እንዲህ አለቻት ንደገና መሄድ ሊኖርብኝ ነው የምቆየው ለጥቂት ቀናት ብቻ ነው ነከማልን በጥሩ ሁኔታ ተንከባከቢልኝ ስለምንም ነገር መጨነቅ የለብሽም ወሪት ኢቫንስ ምንም አንሆንም» ፍ በቀጣዩ ቤት ያለው ተከራይ ከቴሌቪዥኑ ዞር በማለት በፍጥነት ስልክ ደወለ ጁ ች ች ወደ ሞስኮ በሚሄደው ተንሳፋፊ አውሮፕላን ላይ እንደወጣች ዳና የበፊቱ ትውስታዋን እንደቀሰቀሰባት አሰበች ምፍሳናፖ ኋዖ ሰቅ ዕሀፖታፖ ኔፅቦጎራሪራ ቷሪሯፖፇያ ይቻሳኋ። ስትል በራሺያኛ ቋንቋ ጠየቀች በቅድሚያ የተያዘ ክፍል አለኝ ዳና ኢቫንስ ስትል ትንፋጂን እንደዋጠች ተናገረች ሴትዮዋ በዝግታ አንገቷን በአዎንታ ነቀነቀች ዳና ኢቫንስ አዎ። ጄፍ ሊሰናበታት ቆሞ እየጠበቀ ነበር ራሔል እጂን አውለበለበችና ወደ ስልኩ ተመለሰች ምን መሰለሽ የምፈልገው በውብ የትሮፒካል ቦታ ላይ ፎቶ ግራፎችን የሚያነሳኝ ራሔል ጄፍ በበሩ አልፎ ሲወጣ አየችው በዝግታ ስልኩን ጣለችው ወደ መስኮቱ አመራችና ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ የወደደችውን ብቸኛው ወንድ በዓይኗ ስትሸኝ በስልኩ የሰማችው የመጨረሻዎቹ ቃላት በጆሮዋ ውስጥ እያስተጋባባት ነበር አዝናለሁ ሚስ ስቲቨንስ ነገር ግን የምነግርሽ አሳዛኝ ዜና ነው ሕክምናው ውጤት አላሳየም ካንሰሩ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል በጣም ተስፋፍቷል ቀስ በቀስ ገዳይ እንደሆነ ስነግርሽ እያዘንኩ ነው ከከሁን በኋላ ሌላ አንድ ወይንም ሁለት ወራት ራሔል የሆሊውድ የዝግጀት መሪ ሮድሪክ ማርሻል እንደዚህ እያለ ሲነግራት አስታወሰችው በመምጣትሽ ተደስቼያለሁ ድንቅ ኮከብ ተዋናይ አደርግሻለሁ አስጨናቂው ሕመም ሰውነቷን በሙሉ በስቃይ ውርጅብኝ ማጥለቅለቅ ሲጀምር ራሔል እንዲህ ስትል አሰበች ሮድሪ ማረጓ ይዖራዝኝ ሃፀር ጁ ች ች ዳና ተሳፍራበት የነበረው አውሮፕላን ሲያርና የዳላስ የአየር ማረፊያ ሻንጣዎቻችውን በሚጠባበቁ ተሳፋሪዎች ተጨናንቆ ነበር ዳና ሻንጣዎቹ እንዲነሱ የሚያዞረውን መሳሪያ አልፋ ወደ ጎዳናው በመውጣት ከቆሙት ታክሲዎች ውስጥ ወደ አንደኛው ገባች ከአቅራቢያዋ የምትጠረጥራቸው አይነት ሰዎች ባይኖሩም የስሜት ሕዋሳቷ ግን አላሳርፍ ብለዋት ነበር ዳና በድጋሚ ለማረጋገጥ ያህል ቦርሳዋን አወጣችና በትንጂ መስታወት ውስጥ መልኳን ተመለከተችው ወርቃማ ሰው ሰራሽ ፀጉሯ ፍፁም የተለየ ገጽታን አላብሷታል ሐለሁኑ ይሄው ይዐቃሰሳ ስትል ዳና አሰበች ማሷፇ ማፇኘታ ፅቋቾ ዙ ች ች ከማል የተዘጋውን የጥናት ክፍል በር አልፈው በሚመጡ ድምጾች ከእንቅልፉ ነቃና በዝግታ አይኖቹን ከፈተ ከእንቅልፍ እጦት የተነሳ የሰውነት መዛል ተሰማው ልጁ እንቅልፍ እንደወሰደው ነው» ብላ ሚስስ ዳሊይ ስትናገር ለዳመጠ እፅ እንዲወስድ አድርጌዋለሁ መራ ዳሣ መቀስቀስ ሊኖርብኝ ነው የሚል የወንድ ድምጽ መለሰ ምናልባት እንቅልፍ እንደወሰደው ተሸክመነው አዚያ ብንወስደው ሳይሻል አይቀርም የሚለ የሌላ ወንድ ድምጽ ተሰማ አዚሁ ልታደርጉት ትችሉ ነበር አለች ሚስስ ዳሊይ ከዚያ በድኑን ማስወገድ ነው ከማል በድንጋጤ ውሉ ለሙሉ ነቃ ለጥቂት ጊዜ ያህል በሕይወት አንዲቆይ ማድረግ ይኖርብናል ዳና ኢቫንስ የምትባል ሴት ለመያዣነት ሊጠቀመበት ነአስበዋል» ከማል የሚባለውን አእያዳመጠና ልቡ አየደለቀበት ተነስቶ ቁጭ ለለ ዖታ ነው ያጎፅሥፖፖ እርግጠኛ አይደለንም ቢሆንም ግን ልዱን ፍለጋ አዚህ መምጣቷ እንደማይቀር እርግጠኞች ነነ ከማል ከአልጋው ላይ ተፈናጥሮ ተነሳና ለቅጽበት ያህል በፍርፃት ተገሽሮ ቀረ ያመናት ሴት ልትገድለው ፈልጋለች ሂሃፍ ዳኔፅ። « እዚህ አቁምልኝ አለች ዳና ታክሲው ከአፓርትመንቷ በቅርብ ርቀት ላይ እንደደረሰ ዳና ታክሲው ሲሄድ ተመለከተችው ሰውነቷ እንደተሸማቀቀ ምንም ይሁን ምን ብቻ ያልተለመደ ነገር ካለ ለመመልከት ሁሉም የስሜት ህዋሳቷ እንደነቁ በዝግታ ትራመድ ገባች ከማልን ምንም እንደማይነካው እርግጠኛ ነበረች ጃክ ስቶን ይንከባከበዋል ዳና የአፓርትመንቱ ኩርባ ላይ እንደደረሰች የፊት ለፊቱን በር በመተው ወደ ሕንፃው የኋለኛ ክፍል ወደሚወስደው መተላለፊያ አመራች ሰው ኖሮበት የሚያውቅ ቦታ አልነበረም ዳና በሰራተኞች በር አለፈችና ድምፅ ሳታሰማ በደረጃዎቹ ወደ ላይ ወጣች ሁለተኛው ፎቅ ላይ ደርሳ በመተላለፊያው ቁልቁል መራመድ እንደጀመረች በድንገት ቆመች የአፓርትመንቷ በር ተበርግዶ ተከፍቷል ዳና ወዲያውኑ ፍርዛት እ ር ር ብ ሩ መሻዛ ፀረሪራት ወደ በሩ ሮጣ በመፄድ እየተጣደፈች ወደ ውስጥ ዘለቀች ከማል። አባካችሁ ወደዚያ ቦታ እንድሄድ አታድርጉ ሲል ከማል ወደ ወታደሮቹ ዞሮ ተናገረ ከእአሉሱ ጋር ወደ አልጋ እንድሄድ አምስት ዶላር ሊከፍለኝ ይፈልጋል እኔ አልፈልግም ወታደሮቹ ሰውዬውን አተኩረው እየተመለከቱት ቆሙ ለምን አንተ ቅሌታም ሰውዬው አፈገፈገ አይደለም አይደለም አንድ ጊዜ ቆዩኝ ነገሩ አልገባችሁም ከወታደሮቹ አንዱ በጣም አምርሮ ተናገረ አዎ ይገባናል ጓደኛ እጆችህን ከልጁ ላይ አንሳላ ስውየውን ከበቡት ራሱን ለመከላከል እጆቹን ሲያነሳ ከማል በፍጥነት አምልጦ ፄደ አንድ ፖስታ አመላላሽ ልጅ ከብስክሌት ላይ ወርዶ የያዘውን እቃ ለማድረስ ወደ አንድ ቤት ማምራት ጀምሮ ነበር ከማል ብስክሌቱ ላይ ወጣና ባለ በሌለ ኃይሉ መርገጫውን እያሽከረከረ ተፈተለከ ሰውየው ከማል ሲዲኒ ሸልደን ኩርባውን ዞሮ ከአይን ሲሰወር በድንጋጤ ተመለከተ ወታደሮቹ በ እየቀረቡት ነበር ጁ ጁ በፖሊስ ጣቢያው ውስጥ የነበረው የዳና የእስር ቤት በር ተከፈሞመሎ መፄድ ትችያለሽ ወሪት ኢቫንስ በዋስ ተለቅቀሻል ማታ ይነለ ፕሪይ ኗራሰ ስትል ዳና በደስታ አሰበች ምጭጭ ቋፃኦ ለሓጠፉም ዳና ወደ መወጣጫው ማምራት እንደጀመረች በድንጋጤ ተ ጭመተ ቆመች ከሰዎቹ አንዱ እዚያ ቆሞ እየጠበቃት ነበር ዳናን ተመልክቶ ፈገግ አለና አሁን ነጻ ሆነሻል እህት አለም እንሂድ አለና ክንዲን ጨምድዶ ይዞ ወደ ውጪ ያንደረድራት ጀመሎዴሯፎሯፎሯጄሯ ልክ ውጪ እንደደረሱ ሰውዬው በአግራሞት ተሸብቦ ቆመ። የት ብዬ እንደምፈልገው አላወቅኩም አለች ዳና አታስቢ እናገኘዋለን በዚህን ጊዜ ግን አንቺ የምትደበቂበት ማንም ሊያገኝሽ የማይችልበት ቦታ መፈለግ አለብን አላት ማት አስረግጦ አቤ ላስማን ተናገረች የእኔን አፓርትመንት ልትጠቀሚ ትችያለሽ ስንቺን እዚያ ትኖሪያለሽ ብሎ ሊፈልግሽ የሚመጣ የለም አመሰግናለሁ አለችና ዳና ወደ ማት ዞረች ስለ ከማል ስለእሱ ጉዳይ ኤፍቢአይን እናሳውቃለን ወደ አቤ አፓርትመንት የሚወስድሽ ሾፌር አዘጋጅልሻለሁ አሁን ነገሩ እኛ እጅ ውስጥ ነው ዳና ሁሉም ነገር ይስተካከላል አንድ ነገር ከሰማሁ ወዲያውኑ አደውልልሻለሁ ጁ ች ችጁ ከማል በጭንቀት ወደላ እየተመለከተ ብስኪሌቱን በበረዶ በተሸፈኑ ጎዳናዎች ላይ ጋለበው ይዞት የነበረው ሰው ደብዛው ጋፍሯፖዳ ዳና ጋሮ መድረሰ ለኃቋጋኝ ሲል ከማል በሽብር እንደተዋጠ አሰበ ። ሲል ማት ተናገረ ጥያቄው ጄፍን ለቅጽበት ያህል ሌላ ቦታ ወሰደው ደህና ነች አለው ምንም ስሜት በማይነበብበት ድምጽ ዳና የት ነች። ሲል ታክሲ ነጂው ጠየቃት አልፈልግም ዳና ከፈለችውና ወደፊት ለፊቱ በር አምርታ ደውሉን ስትደውል ልቧ እየተንደፋደፈ ነበር ሲዛር በሩን ከፈተላት ዳናን ሲመለከት ፊቱ ፈካ ወሪት ኢቫንስ በደስታ እየተፍለቀለቀች ዳና በድንገት ረዳት እንዳላት ተገነዘበች እጂን ለሰላምታ ዘረጋችለት ሲዛር እጂን በግዙፍ እጁ ጨበጠው አንቺን በማግኘቴ ተደስቼያለሁ ወሪት ኢቫንስ ሲል ሲዛር ተናገረ እኔም ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ስትል ዳና ከልቧ ተናገረች ሲዛር እንደሚረዳት እርግጠኛ ነበረች ብቸኛው ጥያቄ መቼ ልትቀርበው እንደሚኖርባት ነበር ዙሪያውን ተመለከተች ሲዛር ሟሚስተር ሃድሰን በጥናት ክፍሉ ውስጥ እየጠበቀሽ ነው ወሪት ኢቫንስ አሺ ይህ ትክክለኛው ጊዜ አልነበረም ዳና በዚህ መተላለፊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተራመደችበት ጊዜ አንስቶ የተከናወኑበትን እፁብ ድንቅ ነገሮች እያስታወሰች ሲዛርን ተከትላ በረዥሙ መተላለፊያ ታዘግም ጀመር የጥናት ክፍሉ ደረሱ ሮጀር የተወሰኑ ወረቀቶችን እያሸገ ከጠረጴዛው በስተጀርባ ተቀምጧል ወሪት ኢቫንስ ደርሳለች ሲል ሲዛር ተናገረ ሮጀር ቀና ብሎ ተመለከተ ዳና ሲዛር እየተራመደ ሲሄድ ተመለከተችው ተመልሶ እንዲመጣ ልትጠራው ቃጥቷት ነበር አሺ ዳና ግቢ ዳና ወደ ክፍሉ ዘለቀች ሮጀርን ስትመለከተው ይህ ነው በማይባል ከፍተኛ ንዴት ተመላች ከማል የት ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact