Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ዳግም ልደት ወይስ አዲስ ፍጥረት.pdf


  • word cloud

ዳግም ልደት ወይስ አዲስ ፍጥረት.pdf
  • Extraction Summary

አሮጌው አዳም መገለጫ ከሆነው ከኃጢአት ነፃ አውጥቶን ሳለ በኃጢአት መመላለስ ማለት ዳግም የዛ ሕይወት እስረኛ መሆን ነው ስለዚህ ከኃጢአት ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ሕይወት ተላቃቸሁ እውነተኛ ነፃነታችሁን ታውጁ ዘንድ ለሌሎችም መሰናከል ከመሆን ይልቅ ምሳሌ ትሆኑ ዘንድ ምክሬ ነው።

  • Cosine Similarity

ምዕራፍ አራት መጽሐፍትን በትክከል ከፋፍሎ የማጥናት ፋይዳው መጽሐፍትን በትክከል ከፋፍሎ የማጥናት ፋይዳው ለውጥን በመረዳት ማንነትን ለማወቅ ከፍርሃት ለመዳን ተስፋን በሚመለከት ሄን ን ከኩነኔ ትምሕርት ይታደጋል አ ቫ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ዐወወግቢድ አግዚአብሔር ነገሮችን በጊዜአቸውና በቦታቸው በትክከል የሚሠራ የመርህ አምላከ ነው ሰማይንና ምድርንም ከፈጠረ በኋላ የሰው ልጅ ይገዛት ዘንድ ባለ ሥልጣን አድርጎ ምድርን ሲሰጠው በአግዚአብሔር የጊዜ ቀመር ትክከለኛው ሰዓት እሱ ነበረ ስለ ሰማይን በሚመለከት ደግሞ አሱ የወሰነለት ትክከለኛው ጊዜ ሲደርስ አጀንዳውን ገልጡዋል በመሆኑም ለሰው ልጆች ካለው እቅድ ጋር በተያያዘ የአግዚአብሔርን ሃሳብ ለመረዳት ስንነሣ ለዚህ መለኮታዊ አሠራር አውቅናን በመስጠት ሊሆን ይገባል የአግዚአብሔርን አሠራር በዘመን ውስጥ ካልሆነ ከዛ ውጭ ልንረዳው አንቸልም ብዙውን ጊዜ በሰዎች ዘንድ መጽሐፍ ቅዱስን ከመረዳት አንፃር የሚስተዋለው ችግር በተለያየ መንገድ ይገለጽ እንጂ ሲጠቀለል ግን ይህን መሠረታዊ መርህ ከመጣስ የሚመነጭ ነው አግዚአብሔር በዘመናት ውስጥ የማይለዋወጡ እሱነቱን የሚገልጹ ባህሪያት አንዳሉት አሙን ነው አሠራሩ ግን በዘመናት ውስጥ በተለያየ መንገድ ሲገለጥ አንደኖረ መጽሐፍ ቅዱሳችን ምስክር ነው አምላከ ለሰዎች ምድርን አንዲገዙ ሰጥቶ እና የዕውቀትን ዛፍ አንዳይበሉ አዞ በዚህ መንገድ ከመጀመሪያዎቹ ሰዎች ጋር ግንኙነት መሥርቶ ያውቃል ከአዳምና ከሔዋን ጋር የነበረውን ግንኙነት ከልጃቸው አቤል ጋር የቀጠለው ግን በተመሳሳይ መንገድ አልነበረም አቤል ከእግዚአብሔር ጋር የነበረው ሕብረት የሚገለጸው ወላጆቹ ኤደን ሳሉ በማያውቁት የመስዋዕት ሥርዓት ነበረ ለአምላኩ የነበረው ታማኝነት ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ የሚለካው እንደ እነሱ የተከለከለውን ዛፍ ባለመብላትና ምድርን በኃላፊነት በመግዛት አልነበረም ትከክለኛውን መስዋዕት በማቅረብ እንጂ ግንኙነቱን ከኖኅም ጋር የቀጠለው እአግዚአብሔር አርሱን ደግሞ ሜመዝነው አንዲሠራ ያዘዘውን መርከብ በተባለው መሠረት በመሥራቱ ወይም አለመሥራቱ ነበር አግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ከፈጠራቸው ከእነዚህ ሦስት ግንኙነቶች መረዳት የምንቸለው እውነት ሰዎቹ ለአግዚአብሔር ያላቸው ታማኝነት የሚመዘነው ለመጣላቸው ቃል በሚሰጤት ምላሽ እንደ ሆነ ነው አቤል ትክከለኛውን መሥዋዕት ሲያቀርብ ቃየን ያንን ባለማድረጉና ወንድሙን በመግደል ሕሊናውን በመጣሉ ተወቀሰ እንጂ ለአዳምና ሔዋን የመጣን ቃል ባለማድረግ ሲከሰስ አናይም ምከንያቱም ቃየን አንደ አቤል መልካምን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር እንዲያቀርብ እንጂ እንደ ወላጆቹ አዳምና ሔዋን የዕውቀትን ዛፍ ሳይበላ ምድርን አንዲያስተዳድር እግዚአብሔር አይጠብቅበትም ወይም ደግሞ እንደ ኖኅ መርከብን እንዲሠራ መለኮታዊ ትዕዛዝን አልተቀበለምና በዚህ ተመዝኖ ለአምላከ ያለው ታማኝነት ሊረጋገጥ አይችልም ከኖኅ በኋላም እግዚአብሔር ከአብርሃም ጋር በመገረዝ የሆነ ኪዳናዊ ትስስር ሲፈጥር እናያለን ከዛ በኋላ መገረዝ ወይም አይሁድነት ከእግዚአብሔር ጋር ለነበረ ግንኙነት ማሳያ ምልከት ሆኖ አገልግሏሷል ሆኖም ግን አብርሃምም ሆነ ዘሩ እስራኤል እግዚአብሔር በቃሉ ያዘዛቸውን መገረዝ መሠረት አድርገው ከእርሱ ጋር ያላቸውን ኪዳን ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ያጸናሉ እንጂ ለኖኅ መርከብን አንዲሠራ የመጣ የአምላካችን ቃል አለና አንደዛ ልናደርግ ይገባል አለዛ እግዚአብሔር በቃሉ መሠረት በጥፋት ውኃ ያጠፋናል የሚል ስህተት ውስጥ አልገቡም ምክንያቱ ደግሞ ያ ቃል የመጣው ለኖጎ ነውና ለአነርሱ ባልመጣ መለኮታዊ ቃል አምነታቸው ሊመዘን መዳን አለመዳናቸውም ሊወሰን ስለማይችል ነው አግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር አንዴ በአብርሃም በኩል የተስፋን ሌላ ጊዜ ደግሞ በሙሴ በኩል የሕግን ቃል ሰጥቶ አልፏል አሁን በዚህ ዘመን ላለነው አማኞች ደግሞ በጳውሎስ በኩል የጸጋ ቃል ልኮልናል እኛ የዚህ ዘመን ያለን የጸጋ አማኞች አንደ ኖኅ ሁሉ የራሳችን የሆነ የመዳኛ ቃል ያለን እንደ አብርሃም ሁሉ የራሳችን የሆነ ከአግዚአብሔር ጋር የመገናኝ መንገድ የተሰጠን እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ የራሳችን የሆነ የውርስ ተስፋ የሆነልን የከርስቶስ አካል ተብለን የምንጠራ የምስጢር ቃል ሕብረት ነን አብርሃም ከአገሩና ቤተሰቡ ተለይቶ አግዚአብሔር ወደሚያሳየው ምድር እንዲወጣ የመጣለትን ቃል ለኖኅ መርከብን እንዲሠራ ከመጣለት ቃል ጋር ሳያደባልቅ እንደ ተጓዘ አቤልም መልካም መሥዋዕትን አንዲያቀርብ እንጂ እንደ ወላጆቹ ዛፍ እንዳይበላ አለመታዘዙን ጠንቅቆ አንደሚለይ ዛሬ ላይ ያለነውም አማኞች የመጣልንን የጸጋ ቃል ካልመጣልንን ጋር ባለመቀላቀል ልንመላለስ ያስፈልጋል አብዛኛውን ጊዜ ግን እኛ በከርስትናው ጎራ ያለን አማኞች እግዚአብሔር ለእኛ የተናገረንን ካልተናገረን ጋር ያለውን ግልጽ ድንበር ስለምንጥስ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ የአግዚአብሔርን ቃል ለማወቅና ለእኛ ያለውን አጀንዳ በትክከል ለመገንዘብ ዳገት ሲሆንብን ይስተዋላል በየጊዜው በሚመጣ የትምህርት ንፋስ የመወሰዳችን ዋነኛ ምስጢርም ይኸው ነው ይህም ጽሑፍ አንደዚህ ያለውን ስር የሰደደ ችግር ለመቅረፍና መጽሐፍትን በትከከል ተረድቶ በዚህ ዘመን ለተገለጠው የእግዚአብሔር ቃል ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ያግዛል ተብሎ ይታመናል በተለይ ደግሞ አግዚአብሔር ሕዝቡ ከነበሩት እስራኤል ጋር የነበረውን ግንኙነት አሁን ከክርስቶስ አካል ጋር ከመሰረተው አዲስ ግንኙነት ጋር ማጣረስ የተለመደ ነገር ነው ሰፊ የአረዳድ ከፍተት ከሚታይባቸው አመለካከቶችም ውስጥ የዳግም ልደትን ጽንሰ ሃሳብ ግንባር ቀደሙን ስፍራ የያዘ ይመስላል በዚህም ምክንያት ዳግም ልደትን ከአዲስ ፍጥረት ጋር በማነፃፀር በአስራኤል ሕዝብ እና አሁን ባለነው የከርስቶስ አካል መካከል ያለው ልዩነት በመጽሐፉ ሰፊ ሽፋንና ትንታኔ ተሰጥቶበታል ከዛ በፊት ግን ለዚህ መሠረት ለመጣል የዘመናት መግቦትን በወፍ በረር ለማስቃኘት ተሞከሯል በመጽሐፉ ውስጥ የቀረቡትን ሃሳቦች ለመቀበልም ሆነ ለመጣል ለማወደስም ሆነ ለመንቀፍ በትዕግስት አስከ መጨረሻው ታነቡት ዘንድ አጠይቃለሁ ሰናይ ንባብ ዳግምልርናት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ መስራጮር ስግቿሟ ህገመነ መግቦት እለፐእልእ ፔክልዝኸርአ የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ መጋቢነት ኤፌ ቆሮ ዛ ቆላ እና ዘመን ኤፌ ባ በሚል ተከቶት እናገኛለን ቃሉ ከሰው ልጆች ጋር በተያያዘ የእግዚአብሔርን በዘመን የተገደበ አሠራር ለማሳየት ጥቅም ላይ የዋለ ቃል በመሆኑ የዘመናት መግቦት ወይም የዘመናት አስተዳደር እያልን ልንገልጸው አንትላለን መጽሐፍ ቅዱስ ለሁሉ ዘመን አለው ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለውፖ መከ ቫ እንደሚል አምላካችን ያህዌ ሰማይና ምድርን ከፈጠረ ጀምሮ በዘመናት ውስጥ በተለያየ መንገድ ሃሳቡን ሲገልጥ አናያለን መጽሐፍ ቅዱስም አምላከ በመጀመሪያ የፈጠራቸውን ሰማይንና ምድርን በተመለከተ ለሰው ልጆች ያለውን በዘመናት የተከፋፈለ አቅዱን የገለጠበት መጽሐፍ ነው አዳም ጋር መጥቶ የተናገረው ከፅውቀት ዛፍ ውጭ ሁሉን እየበላ ምድርን ይገዛ ዘንድ ነው ዘፍ ቫ በኖኅ ዘመን ደግሞ ልከ እንደ አዳም ምድርን ይገዛ ዘንድ ስልጣን ቢሰጠውም ዛፍ እንዳይበላ ሲከለክለው ግን አናስተውልም ከደም በቀር ሁሉን እንዲበላ ፈቀደለት እንጂ ዘፍ ዛሐ በኋላ ለእስራኤል ልጆች ሊበሏቸው የማይገቡ የበርካታ ነገሮችን ዝርዝር ነግሮአቸዋል ቨሌ ክዝ አሁን ባለንበት የጸጋ ዘመን ደግሞ አንድም የተከለከለ ምግብ አለመኖሩን ስናይ በጢሞ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ሁሉም የራሱ የእግዚአብሔር ቃል ቢሆኑም በተለያዩ ዘመናት ጥቅም ላይ የዋሉ የተለያዩ ቃሎቹ እንደ ሆኑ እንረዳለን አምላከ ኖኅን መርከብ እንዲሠራ ሲያዘው ለአብርሃም ደግሞ የመገረዝን ኪዳን ሰጥቶታል ዘፍ ቫ ከሚመጣው የጥፋት ውኃ አርሱና ቤተሰቦቹ ይድኑ ዘንድ አግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት ኖኅ መርከብ ሠርቶ ገባ እንደ ተባለውም ከመጣው የጥፋት ውኃ ዳነ ዘፍ ቫ ፓ አብርሃም ከአርሱ ቀደም ለነበረው ኖኅ መርከብ እንዲሠራ የመጣለትን የእግዚአብሔር ቃል ለራሱ ቆጥሮ መርከብ ሰርቼ ልዳን አላለም ኖኅም ጭራሽ ባልመጣለት የመገረዝ ኪዳን ተጠቅሞ ከአምላኩ ጋር ሕብረቱን ሊያጸና አልሞከርም መርከብ እንዲሠራ ለኖኅ የመጣውን የአግዚአብሔር ቃል እና ለአብርሃም የመጣውን የመገረዝ የኪዳን ቃል ከፋፍለን ልንረዳቸው የሚያስፈልገው በዚህ ምከንያት ነው ሁለቱም ልከ የሚሆኑት በየዘመናቸው ነውና አግዚአብሔር ሊያሳካ ላሰበው አቅድ ተስማሚ ነው ያለውን በጊዜ ገደብ ውስጥ ይሠራል ትከከልም ይሆናል እርሱ ካስቀመጠለት ዘመን ውጭ የሚሻገር የትኛውም አጀንዳ ግን በፊቱ መልካም አይደለም እግዚአብሔር ሕጉንም መንፈሱንም የሰጠባቸው ዘመናት አሉ ሁለቱንም ሲሰጥ በአጋጣሚ አልነበረም በምክንያት እንጂ ሕጉን ሲሰጥ ለመግደል ሲሆን መንፈሱን ደግሞ ለትንሣኤ ነው የሰጠው ቆቁሮ ስለዚህ ሕጉ ሞትን ሊሻገር አይቸልም ከተሻገረም ከአግዚአብሔር አይደለም መንፈሱ ደግሞ ሞትን ቀድሞ አይመጣም ከመጣም የአግዚአብሔር አይደለም ሁለቱ ተሰጥተው ባገለገሉበት የዘመን ገደብ ውስጥ ከፋፍለን ልንረዳቸው የግድ ይለናል ለዛም ነው እንዴት መጠናት አንዳለበት ራሱ የሚመክረው ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ መጽሐፍ ቅዱሳችን የእውነትን ቃል በትከክል ለያይተን ወይም ከፋፍለን እንድናጠና የሚያሳስበን ጢሞ የንጉስ ጀምስ ትርጉምን በ ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ እውነት ነው ሆኖም ግን የተከፋፈለ አውነት በመሆኑ አንደ ባህሪው በትከከል ከፋፍለን ልናጠናውና ልንረዳው ይገባል እንዲህ ሲሆን ብቻ ነው አግዚአብሔር ለእኛ በዚህ ዘመን የተናገረንን ጠንቅቀን ልናውቅ የምንቶትለው የከርስቶስ አካልንና እስራኤልን በአግባቡ ለመረዳት እና እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን በሚመለከት ለሰው ልጆች ያለውን አጀንዳ በትክከል ለማወቅ ስለሚያግዘን ቀጥሎ በቀረበው ከፍል ውስጥ ሰው ከተፈጠረ ጀምሮ አሕዛብ በተለያየ ሁኔታ ያለፍንበትን መንገድ ከአብርሃም ጀምሮ ያለውን የእስራኤልን የዘመናት መግቦቶች በከክለኽርንእ ርኛ ለ እንዲሁም የከርስቶስ አካልን ዘመነ መግቦት ዌቼክአለዝርእአ ዕኛ ዝፎ ነ ዐኛ ርዝክኸ አጠር አጠር አድርገን ለመቃኘት አንሞከራለን ምድር ቅኀግነትና ሰውጥ እግዚአብሔር አምላከ የመጀመሪያዎቹን ሰዎች አዳምና ሔዋንን የምድር ገዢዎች አድርጎ ነበር የፈጠራቸው ዘፍክ በዚህ ጊዜ ከአንድ ዛፍ በቀር ሁሉን እንዲበሉ ፈቀደላቸው ይህ እንዳይበሉ የከለከላቸውም ዛፍ የዕውቀት ዛፍ ይሰኛል ዘፍ ቫ በኋላ ግን ሰው በሰይጣን ቃል ታለለና አትብላ ከተባለው ዛፍ በልቶ በኃጢአት ወደቀ እነዚህ ሁለት ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ሰዎች ከዚህ ዛፍ በበሉ ጊዜ መልካሙን ከከፉ መለየት ቻሉ ራቁታቸውንም ከበለስ ቅጠሎች ሰፍተው በሠሩት ልብስ ሸፈኑ ዘፍ ዛ ከዚህ ሚገባን እውነት እነዚህ ሁለት ሰዎች ከዛፉ ከመብላታቸው በፊት መልካሙን ከከፉ መለየት ያልቻሉ እንደ ሕፃናት ያሉ ቅኖች እንደ ነበሩ ነው አትብሉ ከተባሉት የእውቀት ዛፍ ከመብላታቸው በፊት በራቁትነተቸው አለማፈራቸውም ከሕፃናት ጋር ለነበራቸው ተመሳሳይነት ማሳያ ነው ሸፍ ስለዚህ ከመብላታቸው በፊት ቅኖች ነበሩ ከበሉ በኋላ ግን መልካሙን ከከፉ መለየት ቻሉ መልካሙን ከከፉ መለየት ቻሉ ማለት ደግሞ ሕሊና ያላቸው ሰዎች ሆኑ ከሕፃንነት ባህርይ ወደ አደገ ሰው ባህርይ ተሻገሩ ማለት ነው ይህ የሆነው አዳም ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ከሰይጣን የመጣውን ቃል ሰምቶ አትብላ ከተባለውም ዛፍ በልቶ በኃጢአት በመውደቁ ነው ይህን ተከትሎ አግዚአብሔር ሰውን ከዔድን ገነት አሶጣው ዘፍ ከዚህ ጊዜ በኋላ አምላከ ከሰው ልጆች ጋር የሚገናኝበትና ሰዎችን የሚዳኝበት መስፈርት ከቅንነት ወደ ሕሊና ተለወጠ ማለት ነው ሕከሲካካ ሰውጥ የሰው ውድቀትን ተከትሎ አግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ቀደም ሲል ሲገናኝ በነበረበት መንገድ ሲቀጥል አናይም በመጀመሪያቹ ሰዎች አዳምና ሔዋን ጊዜ ሰዎች እንዲያከብሩት የሚጠበቅባቸውና የእነርሱ ውድቀትን ተከትሎ የመጡት ልጆቻቸው እንዲታዘዙት የሚጠበቅባቸው መለኮታዊ ቃል ለየቅል ነበር እግዚአብሔር የመጀመሪያዎችን ሰዎች እንደ ሕፃናት ቅን አድርጎ በመፍጠሩ ከቅን ሕፃን የሚጠበቅን ነገር ከእነርሱም ይጠብቅ ነበር አንድ ሕፃን የወላጆቹን ቃል ትቶ የሴላን ቃል መስማት ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ቢጀምር ስህተት እንደሆነ ሁሉ አዳምና ሔዋንም ከአባታቸው ከእግዚአብሔር ይልቅ የሰይጣንን ቃል መስማታቸው ቅንነታቸውን አሳጥቷቸዋል ሕፃናት ቅኖች ናቸው የክፋት አውቀት ውስጣቸው የለም እያደጉ ሲመጡ ግን ከፉና ደጉን እየለዩ ይመጣሉ የከፋትን አውቀትን ወደ ዓለማቸው ያስተናግዳሉ አዳምና ሔዋንም ቅኖች ሳሉ የሰይጣንን ቃል ሰምተው የከፋትን እውቀት ወደ ዓለማቸው አስገብተዋል ሰይጣን ወደ መጀመሪያዎቹ ሰዎች መጥቶ ሞትን አትሞቱም ከአርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻቸሁ አንዲከፈቱ እንደ እግዚአብሔርም መልካምና ከፉን የምታውቁ እንድትሆኑ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ ነው እንጂ ሀፍ ባላቸው ጊዜ የእርሱን ሃሳብ ሰምተው እርምጃ የወሰዱባት ቅጽበት ቅንነታቸውን ያጡባት ቅጽበት ናት እግዚአብሔር ለእነሱ ያለው ሃሳብ መልካም ብቻ እንደሆነ ከማሰብ ይልቅ ለካ አግዚአብሔር ከዚህ አንዳንበላ የከለከለን ስለምንሞት ሳይሆን እንደሱ እንዳንሆን ፈልጎ ነው በሚል የከፋት አስተሳሰብ ባመጹ ጊዜ ቅንነታቸው ጠፍትዋል አግዚአብሔርም የፈረደባቸው በነበራቸውና በሚጠብቅባቸው የቅንነት ሕይወት ባለመገኘታቸው እንደነበር እናስተውል የእነርሱ ልጆች የሆኑትን አቤልና ቃየንን ግን ተመሳሳይ አይነት የቅንነት ልብ ከእነርሱ ሲጠብቅ አናይም ምከንያቱን አዳምና ሔዋን ከቅንነት ወደ ሕሊና ተሻግረው ከገነት ከወጡ በኋላ ነበር ልጆችን መውለድ የጀመሩት ዘፍ በመሆኑም እግዚአብሔር ከዚህ በኋላ የሰውን ልጅ የሚዳኘው ሕሊናን መሠረት በማድረግ ሆኗል ቃየንም ወንድሙ አቤልን ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ሲገድለው አምላከ የፈረደበት ድርጊቱ ሕሊና ካለው ሰው የማይጠበቅ በመሆኑ ነበር ዘፍ ነገር ግን አዳምና ሔዋን ቅንነታቸውን ሳያጡ በፊት አንበልና አዳም ሚስቱ ሔዋንን ቢገድላት ኖሮ አግዚአብሔር ይፈርድበታል። መልሱ አያሻማም እግዚአብሔር አዳም ላይ ሚስትህን ገደልከ ብሎ ሊፈርድበት አይችልም ሲጀመር አንደዛ ያለን ትዕዛዝ አልሰጠውምና ባልሰጠው ሕግ አይፈርድበትም ሕግ በሌለበት ወንጀል የለምና ሮሜ ዛ ሌላው ደግሞ አዳም እንደ ሕፃን ያለ ቅን ሰው ነበር እንጂ ሕሊና ያለው ሰው አልነበረም ሕፃናት ወንጀል ሰርተው ቢገኙ የማይከሰሱት እኮ መልካሙን ከክፉ መለየት የሚችሉበት እድሜ ላይ ያልደረሱና ሕሊና የሌላቸው ልጆች በመሆናቸው ነው ስለዚህ አግዚአብሔር ከአንድ ሕሊና ካለው ሰው የሚጠብቀውን ነገር ከአዳም አይጠብቅም ነበር ቃየን ግን አቤልን ሲገድል ፈርዶበታል ምከንያቱም ቃየን ወላጆቹ አዳምና ሔዋን ቅንነታቸውን አጥተው ሕሊና ያላቸው ሰዎች ከሆኑ በኋላ የወለዱት ልጃቸው ነበር ወንድሙን ሲገድል እግዚአብሔር የፈረደበትም ከአንድ ሕሊና ካለው ያደገ ሰው የማይጠበቅ ድርጊትን በመፈጸሙ ነበር ቃየን ላይ ብቻ ሳይሆን ከእርሱ በኋላ የመጡት ሰዎችም ቢሆኑ የልባቸው ሃሳብ በእግዚአብሔር ላይ እጅግ ከፍቶ በመገኘቱ ተፈርዶባቸዋል በዚህ ጊዜ ኖሕ ከተባለ ሰው በቀር ያሉት የአዳም ልጆች ሁሉ ከፋታቸው አግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ እስኪጸጸት የደረሰ ነበርና በጎርፍ ሊያጠፋቸው ወሰነ ይህን ከማድረጉ በፊት ግን በፊቱ ፍጹምና ፃድቅ ሆኖ ያገኘውን ኖሕን አራሱንና ቤተሰቡን አንዲሁም የምድር እንስሳትን የሚያድንበትን መርከብ አንዲሠራ አደረገ ዘፍ በኋላም የሰው ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ዘር የተባለ ሁሉ በጥፋት ውኃ ከምድረ ገጽ ጠፋና መርከቡ ውስጥ የነበሩት የኖህ ቤተሰብና እንስሳቱ ብቻ ተረፉ ዘፍ ገ እግዚአብሔር ሰዎችን ሁሉ በውኃ ሲያጠፋ ኖህ ላይ ያልተፈረደበት ሕሊናውን በመጠበቁ ነበር መጽሐፍ ቅዱስ ኖህም በትውልዱ ፃድቅ ፍጹምም ሰው ነበር ዘፍ ብሎ የገልፀውም በወቅቱ እግዚአብሔር ሕሊና ካለው ሰው የሚጠብቀውን ነገር ኖህ ላይ በማግኘቱ ነው ከዚህ የምንረዳው እውነት አግዚአብሔር አምላክ ሰው ቅን ሳለ የሰጠው ዳኝነት ሰው ሕሊና ካገኘ በኋላ ከሰጠው ዳኝነት ጋር ለየቅል መሆኑን ነው ቅን ሆነው የተፈጠሩትን የመጀመሪያዊቹን ሰዎች አዳምና ሔዋንን ከገነት እንዲወጡ ሲፈርድባቸው በኖህ ዘመን የነበሩትን ሕሊና ያላቸውን ሰዎች ግን በጥፋት ውኃ ነበር የቀጣቸው ይህ የአምላክ አሠራርና ፍርድ አሠጣጡ አንደየዘመኑ ነባራዊ ሁኔታ ተለዋዋጭ እንደሆነ ግንዛቤ ይተውልናል አምላከ የሰው ልጆችን ያጠፋበት ጎርፍ ከጎደለ በኋላ ከመርከብ የወጡት ኖህና ቤተሰቡም በምድር ላይ ገዢዎች አንዲሆኑ ስልጣን ተሰጣቸው አግዚአብሔርም ሰውንና ምድርን ዳግመኛ በዚህ መንገድ እንደማያጠፋ ቃል ገብቶ ቀስተ ደመናንም የቃል ኪዳኑ ምልከት አድርጎ አለፈ ዘፍ ዛገ የከሕከዛቭ መገገሥት ኖህና ቤተሰቡ ከመርከብ መውጣታቸውን ተከትሎ ምድርን እንዲገዙአት እግዚአብሔር ሥልጣን ሰጣቸው መጀመሪያም ቢሆን ለአዳምና ለሚስቱ ምድርን እንዲገዙ ነበር ሥልጣን የሰጣቸው ሆኖም ግን ለአዳምና ለሚስቱ ምድርን እንዲገዙ ስልጣን ሲሰጣቸው ቅኖች ሲሆኑ ኖህና ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ቤተሰቡ ተመሳሳይን ስልጣን ሲቀበሉ ግን ሕሊና ነበራቸው አግዚአብሔር የመጀመሪያዎቹን ሰዎች ምድርን በቅንነት እንዲገዙ ሲያደርግ ኖህና ቤተሰቡን ደግሞ በሕሊና እንዲገዙ አደረገ ስለዚህ እግዚአብሔር ከዚህ በኋላ የሰው ልጆች ላይ የሚፈርደው ሕሊና ቢስ የሆነ አካሄድን ተከትለው ምድርን የገዙ እንደሆነ ነው ማለት ነው የኖህ ቤተሰብም ምድርን እየሞሉ ሕዝቦች ከክ እየሆኑም መጡ ከዛ ጊዜ በኋላም መጽሐፍ ቅዱስ አሕዛብ አያለ ይጠራቸው ጀመር ዘፍ ባ እነዚህ ምድርን በሕሊና አንዲገዙ ሥልጣን የተሰጣቸው የኖህና የቤተሰቡ ዘሮች የሆኑት ምድርንም የሞሉት አሕዛብ ከፋታቸው በዝቶ ሕሊና ካለው ሰው የማይጠበቅ ራስ ወዳድነት ነገሠባቸው ስማቸውንም ከፍ አድርገው ለማስጠራት በማሰብ አንድ ሆነው ከተማና ሰማይ የሚደርስ ግንብ መሥራትን ተያያዙት አግዚአብሔርም በምክራቸው ጣልቃ ገባ ሥራቸውን እንዳይቀጥሉ ቋንቋቸውን ደበላለቀውና በምድር ላይ በተናቸው የከተማቸውም ሥም ባቢሎን ተባለች አምላክ ምድርን በሕሊና አንዲገዙ ሥልጣን የሰጣቸው አሕዛብ ላይ በዚህ መልኩ ፍርድን ሰጠ ዘፍ ክዝዛ ይህ ፍርድ ግን በአዳምና ሔዋን ዘመን እንዲሁም በኖህ ዘመን ከሰጠው ፍርድ ጋር ምን ያህል ልዩነት እንዳለው አንርሳ ስቭርፃምና ተስፍጡ አሕዛብ የተሰጣቸውን ምድር ሕሊናቸውን ጠብቀው መግዛት ሲጠበቅባቸው ይህን ሳያደርጉ ቀሩ በዚህም ምከንያት በእግዚአብሔር ፍርድ ወደቁ ቋንቋቸውን ደበላልቆ በምድር ላይ በተናቸው ዛፌ ላይ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ በዓለም ዙሪያ በቋንቋ ተከፋፍለን ያለነው ሕዝቦችም የዛ ውጤት ነን በዚህ ጊዜ አግዚአብሔር አንድ አብርሃም የተባለን ግለሰብ ከአሕዛብ መካከል ለየ ወደዚህ ሰውም መጥቶ ከአገሩ ከዘመዶቹና ከአባቱ ቤት ተለይቶ እርሱ ወደሚያሳየው ምድር እንዲወጣ ነገረው አብርሃምም ይህን ተቀብሎ ከአሕዛብ ተለይቶ ወጣ ከዚህ ቀደም ግን አብርሃም አንደማንኛውም አሕዛብ ጣዖት አምላኪ የነበረ ሰው ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ከአሕዛብ ለየው ሲባል ከጣዖት አምልኮም ጭምር እንደሆነ ልብ እንበል ኢያ ፋዛ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር ምድርን በሕሊና ያልገዛነው አሕዛብ ላይ ፍርዱን ሰጥቶን ለገዛ ምኞታቸንም ትቶን ፊቱን ወደ አንድ ሰው አዙሮ ግንኙነቱን ከእርሱ ጋር ቀጠለ ሥራ ፋባ ይህንንም ሰው ከአሕዛብ በማሶጣት ለአሱና ለዘሩ ምድርን እንደሚሰጥ ታላቅ ሕዝብ እንደሚያደርገውና አሕዛብን ለመባረከ እንደሚጠቀምበት ተስፋ ገባለት ዘፍ ዛ ቫ በኋላም አብርሃምና በቤቱ ያለ ወንድ ሁሉ አንዲገረዙ አዲስ የሚወለዱት ወንዶች ደግሞ በስምተኛው ቀናቸው እንዲገረዙ አዘዘው ልክ በኖህ ዘመን ከምድርና ከሰው ልጆች ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ቀስተ ደመናን ምልከት አድርጎ አንደሰጠ ለአብርሃምና ለዘሩ ደግሞ መገረዝን የኪዳን ምልክት አድርጎ ሰጣቸው ይህንን ተከትሎ የአዳም ልጆች የተገረዙና ያልተገረዙ ወይም ደግሞ አይሁድና አሕዛብ በሜል ለሁለት ተከፈሉ ዘፍ ኤፌ ዝ በመጽሐፍ ቅዱሳችንም አብዛኛውን ከፍል የሚሸፍነው ከዚህ ሰውና ዘሩ ከሆኑት የእስራኤል ልጆች ጋር ተያይዞ ሲወርድ የመጣው ታሪክ ነው አግዚአብሔርም ዘሩ የሆኑት አይሁድ በባርነት አራት መቶ ዓመታት ያህል ከቆዩ በኋላ ነፃ አንደሚያወጣቸው ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ አስቀድሞ ለአብርሃም አሳወቀው ዘፍ ቫ አብርሃምም ይህም ሳያይ ተስፋን ብቻ ተቀብሎ ሞተ የአብርሃም ልጅ የሆነው ይስሐቅም የይስሐቅ ልጅ ያዕቆብም ይህን ተስፋ ከማስቀጠል በዘለለ ሳያገኙት አለፉ ታሥራ እግዚአብሔር ግን ባለው መሠረት እነሱ ከሞቱ ከዓመታት በኋላ ዘራቸው የሆኑት ዕብራውያንን ጎበኘ ከገና ሙሲ እግዚአብሔር ለአብርሃም ከአራት መቶ ዓመታት በኋላ ዘሩን ነፃ እንደሚያወጣ የተናገረበት ጊዜ ሲደርስ ሙሴ ተወለደ የአብርሃም ዘር የሆኑት ዕብራውያንም በግብጽ ከፍተኛ መከራ ይደርስባቸው ነበር ሙሴም አርባ ዓመት ሲሆነው ወገኖቹን ሊጎበኝ ወደደ ዕብራዊን ሲጨቁን ያየውን ግብፃዊ ሰውም ገደለ እነርሱ ግን ሊቀበሉት አልፈቀዱም ስለዚህ ፈርዖን እንዳይገድለው ግብጽን ጥሎ ወደ ምድያም ምድር ተሰደደ በኋላ ላይ እግዚአብሔር ተገልጦለት አይሁድን ከግብጽ ምድር ነፃ እንዲያወጣ ተልዕኮን ሰጠው ሙሴም ይህን ተልዕኮ ተቀብሎ ወደ ግብጽ በመሄድ አይሁድን ከግብጽ የባርነት ቀንበር ነፃ አወጣቸው ሥራ ዛ እግዚአብሔር አይሁድን በሙሴ እጅ ነፃ ሲያወጣ ግን ግብጽን በአስር መቅሰፍቶች መትቶ ሰራዊታቸውንም ባህር ውስጥ በማስጠም ፍርዱን ሰጥቶ ነው ዘጸ ሐ ዘፍ ቫ ዕብራውያንም ለመጀመሪያ ጊዜ በግብጽ ምድር ሕዝብ በቨክ ሆነው ተወለዱ ዘፍ ዛፋ ዘጸ ሆሴ ዝቫ ዘዳ ፋካ ባ የእስራኤል ሕዝብ ክዐክ ፀዐየ እየተባሱ ይጠሩም ጀመር በኋላም ቀይ ባህር ተከፍሎ በሙሴ መሪነት ከግብጽ ወጡ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ከግብጽ ነፃ የወጣው የእስራኤል ሕዝብም በምድረ በዳ ሳሉ በሙሴ በኩል ሕግ ተሰጣቸው ዘጸ ባ ሥራ ከዚህ በኋላ ምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች የሕሊና ሕግና የተፃፈ ሕግ ያላቸው ሆኑ ማለት ነው እግዚአብሔር ለእሰራኤል ሕዝብ በሙሴ በኩል የተፃፈ ሕግን ሰጣቸው አሕዛብ ደግሞ ሲጀመርም የወደቀው አዳም ልጆች በመሆናችን በልባችን የተፃፈ የሕሊና ሕግ ነበረን ሮሜ ካቫ በመሆኑም አምላክ ከእስራኤል ልጆች ጋር የነበረው ግንኙነት የሰጣቸውን ሕግ መሠረት በማድረግ ቀጠለ ማለት ነው ይህንን ሕግ በመጠቀምም እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ኪዳን ገባ ዘጸ ለአባታቸው ለአብርሃም የገባውን የተስፋ ቃል እንዲያወርሳቸውም ለሕጉ ወይም ለኪዳኑ ያላቸው ታማኝነት መመዘኛ መሆን ጀመረ ዘዳ ዛ የአስራኤል ልጆች ግን አምነውበት ከአግዚአብሔር ጋር በፈቃዳቸው ለገቡት ኪዳን ሳይታመኑ ቀሩ እግዚአብሔርን ትተው ጣዖትን በማምለክ ሕጉን ለመተላለፍ ብዙ ጊዜ አሎሰደባቸውም ዘጸ ዛ ከዚህ በኋላ በነበራቸውም ታሪከ ተመሳሳይን ድርጊት በመፈጸም ለገቡት ኪዳን ታማኝ አንዳልሆኑ ማሳየታቸውን ቀጠሉ በዚህም ምከንያት በእነርሱና በእግዚአብሔር መካከል ተገብቶ የነበረው ኪዳን አረጀ ብሉይ ኪዳን አየተባለ ይጠራም ጀመር ነገር ግን እግዚብሔር ለአባታቸው ለአብርሃም የገባውን ተስፋ ሳይፈጽምላቸው ሊተዋቸው ስላልፈቀደ አዲስን ኪዳን ከእነርሱ ጋር እንደሚገባ ትንቢታዊ ተስፋን ሰጥቶ አለፈ ኤር ሮሜ ሽ ቆሮ ዛ ዕብ ይህ ሕግ ሲሠራ በነበረበትም ጊዜ ኢየሱስ ከድንግል ማርያም ተወለደ አንደማንኛውም አይሁድ የበኩር ልጅ ማርያምና ዮሴፍ ለአብርሃም ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ በተነገረው መሠረት በስምንተኛው ቀን ኢየሱስን ገረዙት በሕጉ መሠረትም መሥዋዕትን አቀረቡ ሉቃ ስለዚህ ኢየሱስ በሕግ ዘመን ከሕግ በታች የተወለደ አይሁዳዊ እንደነበረ አስምረንበት እንለፍ ዐላ ሙሴም አስቀድሞ በትንቢት እንደ እሱ ያለ ነብይ እንደሚነሣ ባሳወቀው መሠረት ኢየሱስ እስራኤልን ከአሕዛብ ጭቆና ነፃ ሊያወጣ መጣ በዘዳ ባ ሉቃ እንደ ንጉሥ ሰለሞን በዳዊት ዙፋን ላይ ተቀምጦ በያዕቆብ ቤት ላይ ለዘላለም በመንገሥ እስራኤል በዳዊት ጊዜ የነበራቸውን ገናናነት ለመመለስ እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባውንም የተስፋ ቃል ለመፈጸም መጣ ሳሙ ቫ ሉቃ ከ እንደ ሰለሞን ከመንገሱ በፊት ግን እንደ ይስሃቅ ሊሠዋ ይገባ ነበርና መስዋፅት ሊሆንላቸው ነበር የመጣው ዮሐ የእስራኤል ልጆች ግን ሙሴን በመጀመሪያ አንዳልተቀበሉት ኢየሱስንም ሳይቀበሉት ቀሩ እግዚአብሔር አንደ ላከላቸው ንጹህ መስዋዕት ከመሰዋት ይልቅ እንደ ተረገመ ሰው በመስቀል ገደሉት ዮሐ ሥራ ገላ ቫ ተሰቅሎም ሳለ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ ስለማለደላቸው ገና ሳይሞት በምሳሌ እንደጠቀሳት በወይን ስፍራ እንደተተከለቸው በለስ የአንድ ዓመት የንስሐ ጊዜ ተሰጣቸው ሉቃ ኢሳ ዛ ደቀ መዛሙርቱም ይህን የንስሐ ጥሪ ለአስራኤል ሕዝብ እንዲያደርሱ የትንሣኤው ምስከር ሆነው ተላኩ ሥራ ቫ ሆኖም ግን አይሁድ በዚህ እድል ተጠቅመው ንስሐ ከመግባት ይልቅ ደቀ መዛሙርቱንም ማሰርና ማንገላታትን ተያያዙት በመጨረሻም እስጢፋኖስን ሲወግሩ ኢየሱስ ሊፈርድባቸው ከተቀመጠበት ተነሣ በወይን ስፍራ እንደተተከለችው በለስም የጽድቅ ፍሬ አላፈራ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ስላሉ ተቆርጠው ወደቁ ጮራ ኢሳ ባ እግዚአብሔር እኛ አሕዛብን ትቶን ከአስራኤል ጋር ሲያደርግ የነበረውን ፕሮግራምም በጊዜአዊነት አቋረጠ ስማደጆ ና ስሳም አስካሁን ያሱትን ሃሳቦች ልብ ብለናቸው ከሆነ የአካሄድ ተመሳሳይነት ይታይባቸዋል አዳም ቅን ሳለ አትብላ ከተባለው ዛፍ በላ ተፈርዶበትም ከገነት ወጣ ይህንንም ተከትሎ አዲስ የህሊና ዘመን ገባ በኖህ ዘመን የነበሩ ሰዎች ከሕሊና ውጭ የሆነን ድርጊት ሲፈጽሙ አግዚአብሔር ፈረደባቸው ኖህም ከጥፋት ውኃ ተርፎ ከመርከብ ወጣ በኋላም አሕዛብ ምድርን አንዲገዙ ሥልጣን ተሰጣቸው አሕዛብም ላይ ከተፈረደባቸው በኋላ አብርሃም አግዚአብሔር እንዳዘዘው ከአሕዛብ መካከል ወጣ ለእርሱና ለዘሩም ምድርን እንደሚሰጥ የተስፋ ቃል ገባ ዘሩ የሆኑት ፅብራውያንም በግብጽ ባርነት በተጨነቁበት ጊዜ አምላከ ግብጽ ላይ ፈረደ አስራኤልም ሕዝብ ሆኖ ከግብጽ ወጣ ይህንንም ተከትሎ ሕግ በሙሴ በኩል ገባ አንግዲህ የአግዚአብሔር መፍረድና ማውጣት የአዲስ ዘመን ማሳያ ምልከቶች ሆነው እንደቀጠሉ አናስተውል አሁን ደግሞ አስራኤል አስጢፋኖስን በወገሩ ጊዜ እንደተፈረደባቸው አየን ይህን ተከትሎ መውጣትንና አዲስ ዘመንን ብንጠብቅ አልተሳሳትንም ከዚህ በኋላ አንድ ሰው ውጣ ሲባል እናያለን ይህም ሰው እስጢፋኖስ ሲወገር የደገፈ የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ሲያሳድድ የነበረ ሳውል የተባለ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ሰው ነው ሥራ ዛ ይህ ቀንደኛ ኃይማኖተኛና የአግዚአብሔር ጠላት የነበረን ሰው ኢየሱስ ይገለጥለትና ታሪኩ ይለወጣል ጮሥራ ዛካ የአይሁድ ስም የነበረው አይሁዱ ሳውልም ስሙ ተለወጠለትና ጳውሎስ የተባለ የአሕዛብ ስም ተሰጠው እግዚአብሔርም የትኩረት አቅጣጫውን ከአይሁድ ወደ አሕዛብ አዞረ ሥራ ሐዋርያው ያደረገው ጳውሎስንም ከኢየሩሳሌም ወደ አሕዛብ አንዲወጣ አደረገ ሥራ ቫ ገላ ቫ ሐዋርያው ጳውሎስም ለእኛ ለአሕዛብ የሚሆንን መልአክት ከኢየሱስ ተቀብሎ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን እያለን መጣ ለዛም ነው ይህ የእኛ የአሕዛብ ሐዋርያ የሆነው ሰው ከሮሜ እስከ ፊሊሞና ባሉት አሥራ ሦስቱም መልእከቶቹ መግቢያ ላይ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ሳይል የማያልፈው አግዚአብሔር በባቢሎን ዘመን የተወንን አኛ አሕዛብን በጸጋው ሊጎበኘን ወደደ በሐዋርያው ጳውሎስ በኩልም የምንድንበትን የጸጋ ቃል ላከልን ቲቶ የዚህም ቃል መሠረታዊ ጭብጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ጠላቶቹ የነበርነውን እኛ አሕዛብን ከአግዚአብሔር ጋር ለማስታረቅ ሲል በመስቀል ላይ የከፈለውን ዋጋ በእምነት ተቀብሎ ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም መሆንን ይመለከታል ሮሜ ኤፌ ይህንን ቃል ጌታ ኢየሱስ ጳውሎስን አድኖ ከመግለጡ በፊት ከማንም ተሰውሮ የነበረ ምስጢር እንጂ ትንቢታዊ ይዘት ያለው ቃልም አልነበረም ሮሜ ቆሮ ኤፌ ዛ ቆላ ገጢሞ ቲቶ ለሰዎች ሁሉ የተሰበከውና ዛሬም ድረስ የሚሰበከውን ይህን ቃል በማመን የዳንነውን አማኞቸን ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ የከርስቶስ አካል እያለ ይጠራናል ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ የተጠራነው ወደ ልጁ ሕብረት ነው በቆሮ አብረነው ሞተን አብረነው ከሙታን ተነሥተናል በአብ ቀኝም አብረነው ተቀምጠናል ሮሜ ቆላ ዛ ኤፌ ስፍራችን ሰማያዊ በረከታችን መንፈሳዊ ውርሳችንና ዘላለማችንም በላይ በሰማይ ነው ቆሮ ባ ኤፌ ፊሊ ቆላ ባ ተሰ ቫ አሮጌውን አዳም በከርስቶስ መስቀል ገፈን ጥለን አዲሱን አዳም ለብሰናል ቆላ ዝ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የተጣላንበትን የቀደመውን ሰው አዳም ገፎ ጥሎልን አዲሱን ሰው ኢየሱስ ከርስቶስን አልብሶ ከራሱ ጋር አስታርቆናል ገላ ኤፌ እግዚአብሔር አብርሃምን ከአሕዛብ መካከል ተነጥሎ አንዲወጣ አደረገ የጠራውም ኢየሳሌምን ማዕከል አድረጎ እስራኤል የወረሱትን የከነዓንን ምድር ሊሰጠው ነበር ስለዚህ አብርሃም አሕዘብን ጥሎ ወደ ኢየሩሳሌም ነበር የወጣው ሥራ ሐ ጳውሎስ ደግሞ በተቃራኒው ኢየሩሳሌምን ጥሎ ወደ አሕዛብ ነው የወጣው ሎራ ቫ ገላ ባ ጋ። አብርሃምን ከአሕዛብ ለይቶ አሶጣው ጳውሎስን ደግሞ ከአስራኤል አብርሃምን ብቻም ሳይሆን ልጆቹን እስራኤልን አሕዛብ ከሆኑት ከግብጽ አሶጥቶ የመራቸው ኢየሩሳሌምን ማዕከሏ ወዳደረገቸችው ወደ እስራኤል ነበር ሥራ ባቫ ከዚህ የሚገባን በቀደመው ዘመን አግዚአብሔር እኛ አሕዛብን ትቶን የትኩረት አቅጣጫውን ወደ አብርሃምና እስራኤል ያደረገ ሲሆን አሁን ባለንበት የጸጋ ዘመን ደግሞ ይህ ተገልብጦ እግዚአብሔር እስራኤለን ትቶ ትኩረቱን ትቶን ወደ ነበረው ወደ አሕዛብ አዙሮታል ሮሜ ዝ ነገር ግን እስራኤልም ቢሆኑ እስጢፋኖስን ሲወግሩ ወድቀዋልና ከዚህ ለወደቀ ሁሉ ከመጣ የጸጋ ዕድል ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ አነሱም ተጠቃሚ መሆን ይችትላሉ ለዚህ ደግሞ ማሳያው ራሱ ጳውሎስ ነው ጳውሎስ እስጢፋኖስ ሲወገር ተባባሪ ስለነበረ አስራኤል ሲወድቅ አብሮ ወድቋል ነገር ግን በጌታ ጸጋ ተነሥቷል ኢየሱስ ሲገናኘው መውደቁ ከዛም ተነሣ ብሎት መነሣቱ ለዚህ ማሳያ ነው ሎራ ዛ ገጢሞ ሮሜ ዝቫ አሁን ያለንበት የጸጋ ዘመን ደግሞ የሚጠናቀቅበት የራሱ ጊዜ ይመጣል መቼ አንደሆነ ማንም ሰው ባያውቅም ይህ ዘመን አኛ አማኞች ሁሉ ወደ ሰማይ በምንነጠቅበት ጊዜ ፍፃሜውን ያገኛል ይህ ዘመን ሲጠናቀቅ ያንቀላፉት የሞቱት አማኞች ከሙታን ይነሣሉ በሕይወት ያሉት ደግሞ አንዳሉ ሆነው ሰውነታቸው የማይበሰብስ ሆኖ ይለወጣሉ ጌታንም ለመገናኘት ወደ ሰማይ ይነጠቃሉ የዳንንበት እውነት ምስጢር እንደሆነ ሁሉ ምድርን ለቀን ወደ ሰማይ የምንሄድበትም ቀን ምስጢር ነውና መቼ አንደሚሆን ከአግዚአብሔር በቀር ማንም አያውቅም ምንም እይነት ትንቢትም የለም በቆሮ ተሰ ባ የዚህ ምስጢር የሆነው የእኛ ዘመን መጠናቀቅን ተከትሎ ደግሞ እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ያቋረጠውን ትንቢታዊ አጀንዳ ዳግም ይቀጥላል ጠዉከጹና መገገሥታዊ ሥቧጣገ አዚህ ላይ ትንሽ ወደ ኋላ መለስ ብለን የዳሰስነውን ከፍል እናስታውስ እግዚአብሔር አምላክ አብርሃምን ከአሕዛብ መካከል ለይቶ ከመጥራቱ ምድርንም እንደሚሰጠው ቃል ከመግባቱ በፊት ምድርን እንዲገዙ ለአሕዛብ ስልጣን ሰጥቶ ነበር አሕዛብም ምድርን በሕሊና መግዛት ስላልቻሉ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ፈርዶባቸው የሰርዋት ከተማ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ባቢሎን ተብላለች በዚህ ጊዜ ከአሕዛብ ተነጥሎ አንዲወጣ ያደረገውን አብርሃምንና ዘሩ አስራአልን ምድርን እንዲገዙ እንደሚሰጣቸው ታላቅ ሕዝብም እንደሚያደርጋቸው ተስፋ ገብቶላቸዋል ይህ ተስፋ ግን አስካሁንም ድረስ ሊፈጸም አልቻለም ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ እስራአል አንደ ሙሴ ያለውን ነብያቸውን አንደ ዳዊት ያለውን ንጉሳቸውን እንደ ይስሐቅ ያለውን መስዋዕታቸውን እንደ መልከፄዴቅ ያለውን ሊቀካህናታቸውን ኢየሱስ ከርስቶስን ስላልተቀበሉት ነበር ሥራ ቫ ዘፍ ዮሐ ቫ ዕብ ሆኖም ግን ሙሴ በመጀመሪያ ሲጎበኛቸው አይቀበሉት እንጂ በሁለተኛው ከስደት ምድር ሲመጣ ግን ተቀብለውት ነፃ አውጥቷቸዋል በዛ ጊዜም እስራኤል ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ ሕዝብ ተወልደው ባህር ተከፍሎ ከግብጽ ምድር በሙሴ መሪነት ነፃ ወጥተዋል ኢየሱስንም በመጀመሪያ ሲመጣ አይቀበሉት እንጂ ወደፊት ግን ልከ አንደ ሙሴ ተቀብለውት ነፃ ያወጣቸዋል በዛ ጊዜም እስራኤል አንደ ሕዝብ ዳግም ተወልደው ከአሕዛብ ጭቆና ዳግም ነፃ ይወጣሉ ሙሴ በትንቢት እንደሱ ያለን ነብይ እግዚአብሔር ለእስራኤል እንደሚያስነሣ የተናገረውም በዚህ ምከንያት ነበር ሥራ ከዛ በፊት ግን አግዚአብሔር ብር እንደሚነጥር ያነጥራቸዋል ወርቅ እንደሚፈተንም በመከራ እሳት ውስጥ ይፈትናቸዋል ዘካ ጹ ይህም የመከራ ጊዜ ያዕቆብ መከራ ተብሎ የሚጠራ ለሰባት ዓመትም የሚቆይ ነው ዳን ኤር የመጀመሪያው ሦስት ዓመት ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ተኩል የምጥ ጣር መጀመሪያ ሲሆን ቀጥሎ ያለው ሦስት ዓመት ተኩል ደግሞ ምድር ከተፈጠረ ጀምሮ ሆኖ የማያውቅ የመከራ ጊዜ ነው ማቴ ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን አሁን ያለንበት ዘመን ተጠናቆ እኛ የዚህ ዘመን የጸጋ አማኞች ወደ ሰማይ ከተነጠቅን በኋላ መሆኑን አንርሳ የእስራኤል ሕዝብ በሰባት ዓመቱ የፈተና ጊዜ ካለፉ በኋላም ልከ በግብጽ ሳሉ ሙሴ ዳግም ነፃ ሊያወጣቸው አንደመጣላቸው ኢየሱስም ዳግም ከሰማይ ወደ ምድር ነፃ ሊያወጣቸው ይመጣል በኋላም አግዚአብሔር አንደሚገባ አስቀድሞ በትንቢት ያሳወቀውን አዲስ ኪዳንን ከአነርሱ ጋር ይገባል ኤር ፋ ዕብ ሮሜ ከ በዚህ ጊዜ አግዚአብሔር ለእስራኤልና ለአባታቸው ለአብርሃም የገባውን የተስፋ ቃል ይፈጽማል ይህ ዘመን የአስራኤል ልጆች ትንሣኤን አጊንተው ዳግም እንደ ሕዝብ የሚወለዱበትም ይሆናል ኢሳ ዮሐ ዛ በዚህ ጊዜም ከኢየሱስ ጋር በምድር ላይ ለአንድ ሺ ዓመት ይነግሣሉ ራዕ ዛ በአጠቃላይ መጽሐፍ ቅዱሳችን አግዚአብሔር በመጀመሪያ ከፈጠራቸው ሰማይና ምድር ጋር በተያያዘ ለሰው ልጆች ያለውን ዕቅድ የገለጠበት መጽሐፍ ነው ምድርን ለአብርሃምና ለዘሩ እስራአል የማውረስ አቅድ አለው ሰማይን ደግሞ ለእኛ ለከርስቶስ አካል ይህን እቅዱን ግን በአንድ ጊዜ ሳይሆን ደረጃ በደረጃ ጊዜውን ጠብቆ ነበር የገለጠው በአዳም ዘመን የተናገረውን ቃል ለኖህ አልደገመለትም ሌላ ቃል ይዞለት መጣ እአንጌጄጂ ለአብርሃም የነገረው ደግሞ ከኖህም ሆነ ከአዳም ጋር ካወራው ጋር ለየቅል ነው በኋላ በሙሴ በኩል ያወረደውን ሕጉንና ከእስራኤል ልጆች ጋር ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ የገባውን ኪዳን ከአባታቸው ከአብርሃም ጋር አልገባም ዘዳ ዛሬ ላይ ደግሞ እግዚአብሔር ሰዎችን ሁሉ የሚያድንን የጸጋ መልእከት በሐዋርያው ጳውሎስ በኩል ልኮልናል ቲቶ ይህም ቃል ከዚህ ቀደም ለማንም ገልጦት የማያውቅና በራሱ ዘንድ ምስጢር አድርጎ ይዞት የቆየው የኢየሱስ ከርሰቶስ የመስቀል ቃል ነው በቆሮ ካ ቀላ አኛ የዚህ አሁን ያለንበት የጸጋ ዘመን አማኞችም ስፍራችንን የምንረዳበት መዳን በምን እንደሆነ የምንማርበት አንዴት መኖር እንዳለብን የምናውቅበት መጽሐፍትም ተጽፎልናል እነዚህም መጻሕፍት ከሮሜ አስከ ፊሊሞና ድረስ ያሉት ቱ የጳውሎስ መልአክቶች ናቸው ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በመከረው መሠረት የእውነትን ቃል እንደዚህ በትክከል ከፋፍለን በማጥናት አግዚአብሔር ለእኛ ያለውን እውነተኛ አጀንዳ ማወቅ እንቸላለን ይገባናልም ጢሞ የንጉስ ጀምስ ትርጉም በ«ክ የምንወርሰው ምድርን ነው ሰማይን። ጽዮን አንዳማጠች ወዲያው ልጆቸዋን ወልዳለችና ኢሳ በሚል አስቀድሞ አንደተነገረው አይሁድ አንደ ሕዝብ ዳግም ተወልደው የአግዚአብሔር ትንቢታዊ አጀንዳ የሚፈጸምበት ወቅት ይመጣል አግዚአብሔር አብርሃምን ከአሕዛብ መካከል ለይቶ ታላቅ ሕዝብ አንደሚያደርገው ቃል በገባበት ወቅት ይህ ከእርሱ ወጥቶ ታላቅ እንደሚሆን የተነገረለት የእስራኤል ሕዝብ ለአራት መቶ ዓመታት ያህል በግብጽ በባርነት ቤት ከቆዩ በኋላ ከዛ አንደሚያስወጣቸው አስቀድሞ አረጋግጦለታል ዘፍ ቫ ይህ ቃል ከተነገረ ከረጅም ዓመታት በኋላም ከግብጽ ምድር የሚያስወጣቸው ሙሴ በግብጽ ምድር ተወለደ አርባ ዓመት ሲሞላውም ወንድሞቹ ዕብራውያንን ጎበኘ እነርሱ ግን በላያቸው ሹምና ፈራጅ አድርገው ሊቀበሉት አልፈቀዱም ስለዚህም ግብጽን ጥሎ ወደ ምድያም ምድር ለመሰደድ ተገደደ ይህ ከሆነ ከአርባ ዓመት በኋላ ሙሴ በምድያም ምድር ሳለ እግዚአብሔር ቤዛና ሹመኛ አድርጎ ይልከውና ዳግመኛ ሕዝቡን ሊጎበኝ ወደ ግብጽ ምድር መጣ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ በኋላም አስራኤል ሕዝብ ሆነው ከግብጽ የባርነት ቀንበር በሙሴ እጅ ነፃ ወጡ ሥራ ይህ የአስራኤል የቀደመ የልደት ታሪከ ሲሆን ከሁለተኛው ልደታቸው ጋር በብዙ ይመሳሰላል ሙሴ ሕዝቡን ከግብጽ ባርነት ነፃ ካወጣቸው በኋላ እንደ እሱ ያለን ነብይ እግዚአብሔር አንደሚሰጣቸው አስቀድሞ ተናግሮ ነበር ዘዳ ቫ ይህ እንደ ሙሴ የአስራኤልን ሕዝብ ነፃ ሲያወጣ እንደሚመጣ የተነገረለትም ሰው ኢየሱስ ነው ሥራ ሉቃ ዮሐ እ ኢየሱስ እንደ ሙሴ ለእስራኤል ሕዝብ ሹምና ቤዛ ተደርጎ በአግዚአብሔር ቢላከላቸውም ሙሴን በመጀመሪያ ሳይቀበሉት እንደቀሩ ኢየሱስንም ሊቀበሉት አልወደዱም ሉቃ ዮሐ ሙሴን ሳይቀበሉት በቀሩ ጊዜ ግብጽን ጥሎ ወደ ምድያም ምድር እንደሄደ ኢየሱስም ከሞት ከተነሣ በኋላ ምድርን ጥሎ ወደ ሰማይ ሄደ በኋላ ግን ሙሴ ዳግም መጥቶ ነፃ አንዳወጣቸው ኢየሱስም ዳግመኛ ወደ ምድር ተመልሶ እስራኤልን ከአሕዛብ ነፃ የሚያወጣበት ዘመን እንደሚመጣ ትንቢት ምስከር ነው ሥራ ዛፋ ራዕ ዝ ዘካ ከግብጽ ምድር በሙሴ እጅ የወጡበት የመጀመሪያ ልደት ታሪካቸው እንደሆነ ሁሉ አንደ ሙሴ በሆነው በኢየሱስ እጅ አርነትን የሚያገኙበት ጊዜ ደግሞ ዳግም የሚወለዱበት ጊዜ ይሆናል ማለት ነው በዬኗቢሳሙጡያሯኘ የተባሰዬ መበከከት ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ነበር ኢየሱስም እርሱን ተጠቅሞ ለፈሪሳውያን ሁሉ መልእክትን አስተላፏል በዚህ ትምህርት ውስጥ ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ ቁን በማለት ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ያስፈልጋቸኋል ሲል አንደኛ ትምህርቱ ለኒቆዲሞስ ብቻ የመጣ ሳይሆን ለብዙዎች የተላለፈ መልአከት መሆኑን ሁለተኛ ደግሞ አታድንቅ በማለት እያወራው ያለው ነገር ምስጢራዊና አዲስ አጀንዳ አንደ ሆነ በማሰብ ሊገረም እንደማይገባው ሲነግረው እናያለን አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን ቁዌክ በሚል ኢየሱስ የሚሰነዝርለትን ጥያቄ ስናይ እንዲያውም የሚደንቀው የኢየሱስ መልእከት ሳይሆን ቅዱሳን መጽሐፍትን አዋቂ የእስራኤል መምህር የሆነው ኒቆዲሞስ ጉዳዩን አለመረዳቱ እንደነበር እንረዳለን ስለዚህ የዳግም ልደት ጽንሰ ሃሳብ ኒቆዲሞስና መሰሎቹ የእስራኤል ሕዝብ መምህራን የሆኑት ፈሪሳውያንና የካህናት አለቆች ሲያነቡት ወይም ሕዝቡን ሲያስተምሩት የኖሩትና በእስራኤል ሕዝብ ታሪከ ውስጥ ተከስቶ ያለፈ ሃሳብ እንጂ በኢየሱስ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተዋወቀ ያለ እንግዳ አጀንዳ አንዳልሆነ መረዳት ይገባል የአስራኤል ሕዝብ በግብጽ ሳሉ እንደ ሕዝብ መወለዳቸውን ተከትሎ ቀይ ባህርን ተሻግረው ከዚያ ከወጡ በኋላ ወዲያው ወደ ተስፋይቱ ምድር ገብተው ለአብርሃም የተገባውን የተስፋ ቃል ሲወርሱ አናይም ይልቁንም ለአርባ ዓመታት ያህል በምድረ በዳ ቆዩ እንጂ ባሳለፉትም የምድረ በዳ ዓመታት ከአምላካቸው ከእግዚአብሔር ጋር የገቡትን ቃል ኪዳን በመተላለፍ በአመፃ የተሞላ ዘመን እንደገፉ መጽሐፍ ቅዱሳችን ያስተምረናል ሎራ ካ ነህ ዝ በዚህም ምከንያት እግዚአብሔር አምላከ ይህን ከግብጽ ምድር በሙሴ አጅ ያወጣውን ትውልድ የተስፋይቱን ምድር እንደማያወርስ ቃል ገባ በምትካቸውም ምድረ በዳ ሳሉ የወለድዋቸው ልጆቻቸውን አንደሚያወርስ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ አረጋገጠ መልካሙን ከከፉ መለየት በማይችሉበት በሕፃንነት አድሜ ላይ ሳሉ የውርስ ተስፋ ያገኙት ልጆቻቸውም አመጸኛ አባቶቻቸው ሞተው ካለቁ በኋላ በኢያሱ እጅ ተገርዘው ወደ ከነዓን በመግባት የተስፋይቱን ምድር መውረስ ሆነላቸው ዘኑ ዘዳ ኢያ ዛ ነህ ይህ ከግብጽ የወጣው መልካሙን ከከፉ የሚለየው አዋቂው ግን ደግሞ አመጸኛው ትውልድ እንደማይወርስ በምትካቸውም ደግሞ ለምርኮ ይሆናሉ ያላችኋቸው ሕፃናቶቻቸሁ ዛሬም መልካሙን ከክፉ መለየት የማይቸሉ ልጆቻቸሁ እነርሱ ወደዚያ ይገባሉ ምድሪቱንም ለእነርሱ አሰጣለሁ ይወርሱአታልም። ዮሐ እዝ አንደሚል በመንፈሳዊ አለቆቻቸው መሪነት ኢየሱስን የገፉት የገዛ ሕዝቡ የነበሩት አይሁድ እንደሆኑ ይነግረናል ደቀ መዛሙርቱም ቢሆኑ አገሬው ስለ ኢየሱስ የነበረውን አመለካከት ሪፖርት አያደረጉለት አንጂ የሰው ልጆችን ሁሉ አስተያየት ጠይቀው ያመጡት መረጃ እንዳልነበረ ጥያቄ የለውም ለዛም ነው ኢየሱስ ያልተቀበሉትን ሰዎቸ በማለት የተቀበሉትን ደግሞ እናንተስ አያለ ሲከፍላቸው ያየነው በከፍሉ አንደምናየው ሰዎች የተባሉት የኢየሱስ ማንነት ያልተገለጠላቸው ሲሆኑ እናንተስ የተባሉት ደቀ መዛሙርቱ ደግሞ ማንነቱ በአግዚአብሔር ተገልጦላቸው ብጹህ ተብለዋል ዒናንተስ ያላቸው ደቀ መዛሙርቱ ሰዎቸ የተባሉትን ባለመከተል ይልቁንም አግዚአብሔር ስለ ኢየሱስ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ማቴ ቫ በማለት የሰጠውን ምስከርነት በመቀበል የተከተሉት በመሆናቸው ከ ሰዎች ተነጥለው ቀርበዋል ስለ ኢየሱስ ማንነት ከአባቱ የተገለጠላቸውን ዒናንተስ ሲል የገለፃቸውን ደቀ መዛሙርቱን በሌላ ስፍራ ምን ሲል እንደ ጠራቸው እስኪ እንመልከት ብዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ አንዲህ አለ አባት ሆይ የሰማይና የምድር ጌታ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ ማቴ ዝ በቀደመው ከፍል የኢየሱስ ማንነት ተገልጦላቸው የተከተሉትን ደቀ መዛሙርቱን ዒናንተስ ሲል ሰዎች ከተባሉት ምድብ ከፍሎ እንዳስቀመጣቸው አይተናል እነዚህ ቁዒናንተስ የተባሉት ደቀ መዛሙርቱም ከግዎች ተለይተው የኢየሱስን ትከከለኛ ማንነት አባቱ ገልጦላቸው የተከተሉት ነበሩ በመሆኑም በዚህ ከፍል ኢየሱስ ይህን ሲል የራሱን ማንነት ሲሆን የተሰወረባቸውን ጥበበኞችና አስተዋዮች የተገለጠላቸውን ደግሞ ሕፃናት በማለት ለያይቶ መግለፁን ስናይ ጥበበኞችና አስተዋዮች የተባሉት በቀደመው ከፍል ሰዎች የተባሉት የአስራኤል መንፈሳዊ አለቆች እንደሆኑ ሕፃናት የተባሉት ደግሞ በቀደመው ከፍል ናንተስ በሚል የተገለጹት የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት አንደሆኑ ያለ ጥርጥር መናገር አንቸላለን ከዚህ መረዳት የሚቻለው ኢየሱስ ምድር ላይ ባገለገለበት ዘመን ሰዎሞ የተባሉ ጥበበኞችና አስተዋዮች የሆኑ መጽሐፍትን ጠንቅቀው የሚረዱ ግን ደግሞ ኢየሱስን ያልተቀበሉ ፈሪሳውያን በአንድ በኩል እንዲሁም ሕፃናት የተባሉ የኢየሱስን ማንነት ከመንፈሳዊ መሪዎቻቸው ሰምተው ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ሳይሆን እግዚአብሔር የሰጠውን ምስከርነት አምነው የተከተሉት ደቀ መዛሙርቱ በሌላ በኩል እንደነበሩ ነው አነዚህ ሕፃናት የተባሉትን ደቀ መዛሙርቱን አንተ ታናሽ መንጋ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩሹ ሉቃ ሲል መንግሥትን የመውረስ ተስፋ አንዳላቸው ሲያረጋግጥላቸው እናያለን ስለዚህ ኢየሱስ ሰው የሆነውን ፈሪሳዊውን ኒቆዲሞስን እያለው ያለው በአጭሩ አንተና መሰሎችህ ራሳችሁን በማዋረድ ወደ ሕፃንነት ካልተመለሳችሁ መንግሥተ ሰማያትን አታዩም ነው ኢየሱስን በተቀበሉት ሕፃናት አና በከዱት ሰዎች መካከል የነበረው ልዩነት በኢየሱስ ዘመን ብቻ ሳይሆን በእስራኤል ሕዝብ ታሪከ ተደጋግሞ ሲከሰት የቆየ ነው እነዚህ ሁለቱን በሚመለከት ኢየሱስ በምሳሌና በተለያዩ መንገዶች የገለጸበትን አንዳንድ ከፍሎች ከታሪካዊ ተመሳሳይነት ጋር በማናበብ በሚቀጥሉት ክፍሎች ቀርቧል የክስሌሲበ ኩበቱ በደቶች አምላከ ለአብርሃም በትንቢት ባረጋገጠው መሠረት ዘሩ የሆኑት የእስራኤል ልጆች በግብጽ ምድር ለአራት መቶ ዓመታት ያህል በባርነት ከቆዩ በኋላ አግዚአብሔር በገዢዎቻቸውና ባስጨነቋቸው ግብጻውያን ላይ ፈርዶና ተዋግቶላቸው በብዙ ከብት ታጅበው ከግብጽ ምድር ወጡ ዘፍ ቫ በተጨማሪም ሥራ ን ተመልከት እግዚአብሔር ለአብርሃም የገባውን ቃል በማከበር ዘሩን በግብጽ ምድር ሕዝብ አድርጎ በሙሴ በኩል ነፃ አወጣቸው ይህ ከመሆኑ ከዓመታት በፊትም አስራኤል የሚልን ስም ከአግዚአብሔር ዘንድ የተቀበለው ያዕቆብ አምላክ አብሮት ወደ ግብጽ እንደ ሚወርድ በዛም ታላቅ ሕዝብ አድርጎ ቃል ወደ ገባለት ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ወደ ተስፋይቱ ምድር አንደ ሚያመጣው አረጋግጦለት ያዕቆበም ይህን ቃል አምኖ ሰባ ሆኖ ወደ ግብጽ አንደ ወረደ መጽሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል ዞፍ ዛቫ ሆሴ ዝቫ ይህ ሰባ ሆኖ ወደ ግብጽ የወረደው የእስራኤል ዘርም ዮሴፍን የማያውቅ ሌላ ንጉሥ ተነሥቶ እስኪያስጨንቀውና መከራ እስኪያዩ ድረስ እየበዛ ይሄድ ነበር በኋላም አስራኤልን የሚያሰቃይ ፈርዖን በግብጽ ምድር ላይ ተነሥቶ ለእግዚአብሔር ሕዝብ ፈተና በሆነ ጊዜ ሙሴ ተወለደ በአባቱ ቤት ሦስት ወር ያህል ካደገ በኋላ የተጣለው ሙሴ የፈርዖን ልጅ አንሥታ እንደ ልጅ ይሆናት ዘንድ አሳደገችው አርባ ዓመትም ከሆነው በኋላ ወንድሞቹን የእስራኤልን ልጆች ሊጎበኝ ወደደና እስራኤላዊን ሲጨቁን ያየውን ግብጻዊ መትቶ ተበቀለለት በኋላ ሁለት እስራኤላውያን እርስ በአርስ ሲጣሉ በማየቱ ወገን ለወገን ሊጣላ አንደማይገባ በነገራቸው ጊዜ ንተን በእኛ ላይ አለቃ አድርጎ የሾመህ ማነው። ቀደም ሲል ከግብጽ ምድር የወጡትና በምድረ በዳ የተወለዱት በሚል በሁለት ትውልድ ከፍለን ያየናቸው ልጆችም እንደ አስማኤልና ይስሐቅ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ናቸው የመጀመሪያው ትውልድ ግብጽ በመወለዱ እናቱ ግብጻዊቷ አጋር ናት ትልቅም መሆኑ ከአስማኤል ጋር ያመሳስለዋል ሁለተኛውና ትንሹ ትውልድ ደግሞ በምድረ በዳ መወለዱ የሣራ ልጅ ያስብለዋል ሣራ ምድረ በዳ ነቾ ማህጸንዋ አያፈራም ነበረና ይህ ብቻ ሳይሆን የምድረ በዳው ትውልድም ሆነ ይስሐቅ ሁለቱም ታናሽ ነበሩ አስማኤል የመጀመሪያ ወይም በኩር ቢሆንም አብርሃምን መውረስ የቻለው ታናሹ ይስሐቅ ሲሆን በግብጽ የተወለደው ትውልድም ምንም አንኳ በኩር ቢሆንም አስማኤል ስለሆነ አልወረሰም ከዚህ ይልቅ ግን ታናሹና በምድረ በዳ የተወለደው እንደ ይስሐቅ በመሆኑ ለአብርሃም የተገባውን የተስፋ ቃል ከነዓንን ገብቶ መውረስ ሆኖለታል ከአጋር የተወለደውን እስማኤልንና ግብጽ የተወለደውን የመጀመሪያውን ትውልድ የሚያመሳስላቸው ሌላው ነገር ደግሞ ሁለቱም ተገርዘው ያልወረሱ መሆናቸው ነው እግዚአብሔር ከአብርሃም ጋር ለገባው ኪዳን ምልከት እንዲሆን እሱና ቤተሰቡ በቤቱም ውስጥ ያሉትን ወንዶች ልጆች ሁሉ ይገርዛቸው ዘንድ ባዘዘው ጊዜ እስማኤልም ከተገረዙት አንዱ ነበር ዞፍ ቫ ይህ እንግዲህ ከግብጽ ምድር ተገርዘው የወጡትንና አስማኤልን የሚያመሳስላቸው ሌላኛው ቁልፍ ነገር ሲሆን መገረዛቸው የሚነግረን ሁለቱም አይሁድ እንደ ነበሩ ነው ነገር ግን ሁለቱም ተገርዘው አይሁድ ቢሆኑም ሁለቱም የበኩር ልጆች ቢሆኑም መውረስ አልቻሉም ነበር ወደ ይስሐቅና ታናሹ ትውልድ ስንመጣ ደግሞ ሁለቱም በታናሽነታቸው መመሳሰላቸው እንደ ተጠበቀ ሆኖ ሁለቱም ሳይገረዙ በፊት የተስፋ ቃልን መቀበላቸው ሌላው ተጠቃሽ ተመሳሳይነታቸው ነው ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ሁለተኛው ትውልድ ሳይገረዝ የተስፋ ቃል ተቀብሎ በኋላ ደግሞ በኢያሱ አጅ ተገርዞ በመጨረሻም እንደወረሰ ከዚህ ቀደምም ማየታቸን የሚታወስ ሲሆን ይስሐቅም በዚህ መንገድ ማለፉ የሁለቱን ተመሳሳይነት ያስረዳል ዐፍ ዛሐ ከዚህ በኋላ ግን እስማኤል ከይስሐቅ ጋር አብሮ መውረስ አንደማይችል የገባት ሣራ እስማኤልና እናቱ አጋር አንዲወገዱላት ለአብርሃም ጠየቀቸው አብርሃምም በጨነቀው ጊዜ አግዚአብሔር መጥቶ ሣራ እንዳለቸው እንዲያደርግ የሃሳብዋን ትከከለኛነት አረጋገጠለት ሣራም ግብጻዊቱ አጋር ለአብርሃም የወለደችለትን ልጅ ሲስቅ አየቸው አብርሃምንም ይህችን ባሪያ ከነልጅዋ አሳድድ የዚህች ባሪያ ልጅ ከልጄ ከይስሐቅ ጋር አይወርስምና አለችው ከ ይህም ነገር በአብርሃም ዘንድ ስለ ልጁ እጅግ ችግር ሆነበት እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው ስለ ባሪያህና ስለ ብላቴናው አትዘን ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና የባሪያይቱን ልጅ ደግሞ ሕዝብ አደርገዋለሁ ዘርህ ነውናሹ ዘፍ ይህ የሚያስረዳን አውነት ይስሐቅ አብርሃምን እንዲወርሰው የግድ አስማኤል ሊወገድ እንደሚገባ ነው በምድረ በዳ የተወለደውና በይስሐቅ የተመሰለው ሁለተኛው ትውልድ መውረስ ይቸል ዘንድ ግብጽ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ የተወለደውና በእስማኤል የሚመሰለው ፊተኛው ትውልድ ሞቶ ማለቅ ነበረበት አርባ ዓመት በምድረ በዳ የመጓዛቸው ምክንያትም የማይወርሰው የመጀመሪያው ትውልድ በሙሉ ሞቶ እስኪያልቅና የሚወርሰው ሁለተኛ ትውልድ ብቻውን እስኪቀር ድረስ ነበረ እግዚአብሔርም ወተትና ማር የምታፈሰውን ምድር ለእኛ ይሰጠን ዘንድ ለአባቶቻቸው የማለላቸውን ምድር አንዳያሳያቸው የማለላቸው ከግብጽ የወጡ የአግዚአብሔርንም ቃል ያልሰሙ እነዚያ ሰልፈኞች ሁሉ አስኪጠፉ ድረስ የእስራኤል ልጆች አርባ ዓመት በምድረ በዳ ይሄዱ ነበር ኢያ ከላይ የተዘረዘረውን አውነት ከዚህ በታች ባለው ምስል ልንገልጸው አእንቸላለን አጋር ግብጽ ሣራ ምድረ በዳ የአብርሃም የሆነን ከነዓንን አስማኤል ተወለደ እስማኤል አደገ ይስሐቅ ተወለደ ይስሐቅ ወረሰ ትልቁ ትውልድ ተወለደ ትልቁ ትውልድ ትገሹ ትውልድ ትገሹ ትውልድ ወረሰ ኖሮ እዚሁ ሞተ ተወለደ ምስል ሁለቴ እስራኤል ትውልዳቸው ያለፉበት አና መጨረሻቸው ከአስማኤልና ከይስሐቅ ጋር ለማነፃፀር ተሞክርዋልን የእስማኤልና ግብጽ የተወለደው ትልቁ ትውልድ ተመሳሳይነታቸውን ልብ እንበል እስማኤል ማለት አብርሃም ግብጻዊቷ አጋር ዘንድ ገብቶ የወለደው ልጁ ነው ትልቁ ትውልድም ግብጽ የተወለዱ የአብርሃም ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ልጆች ናቸው አብርሃም አስማኤልን አጋር ጋር ገበቶ ይውለደው እንጂ ያደገው ሣራ ቤት ነበረ ይህን የምናውቀው አጋርና አስማኤል ከቤትዋ አንዲወጡላት ሣራ ለአብርሃም ነግራው በአግዚአብሔር የተደገፈውን ሃሳብ ተጽፎ ስለምናገኝ ነው ዘፍ ገላ በኋላም ሣራ ባለችው እግዚአብሔርም ባረጋገጠው መሠረት እስማኤል ከእናቱ አጋር ጋር ከአብርሃም ቤት ወጣ በተመሳሳይ ሁኔታ ትልቁ የአስራኤል ትውልድም ግብጽ ይወለድ እንጂ የኖረው ወይም ያደገው በምድረ በዳ ነው ምድረ በዳ ደግሞ በሣራ አንደሚመሰል ከዚህ ቀደም ተመልክከተናል ይህ ትልቁ ትውልድ ምድረ በዳ ኖረ እንጂ ከነዓን ገብቶ ሊወርስ አልቻለም ይልቁንም ትንሹ ትውልድ የሚወርስበት ጊዜ ሲደርስ ሞቶ አለቀ እአንጂ ይስሐቅ ብቻውን ይወርስ ዘንድ አስማኤል ከአብርሃም ቤተሰብነት እንደ ተወገደው ይህ ትልቁ ሥጋዊ ትውልድም በምድረ በዳ ሳለ ሞቶ አለቀና ከነዓን ገብቶ የአብርሃምን የተስፋ ቃል ለሚወርሰው በይስሐቅም ለሚመሰለው ለትንሹ ትውልድ ቦታውን ሊለቅ ተገደደ ኢያ ኩሰቱ ትጨጡበሰጅ ከኪየሱስ ዘመኘፕ ኢየሱስ ክርስቶስ ምድር ላይ ሲያገለግል በነበረበትም ወቅት የእነዚህ ሁለት የእስራኤል ትውልድ ነገር ቀጥሏል ከላይ ያየናቸው እስማኤልና ይስሐቅም ሆነ የመጀመሪያውና ሁለተኛው ትውልድ ኢየሱስ በሚያገለግልበት ዘመን ለነበሩት ሁለቱ የአስራኤል ትውልድ ምሳሌ ነበሩ ይስሐቅም ሆነ በምድረ በዳ የተወለደው ታናሹ ትውልድ ለአብርሃም ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ የተገባለትን የተስፋ ቃል በሙሉ አልወረሱም እንደምናስታውሰው ለአብርሃም ሦስት በረከቶችን እንደሚሰጠው እግዚአብሔር ቃል የገባለት ሲሆን እነዚህም ምድርን እንደሚሰጠው ታላቅ ሕዝብ እንደሚያደርገው በእርሱ በኩል አሕዛብን እንደሚባርክለአሕዛብ በረከት እንደሚያደርገው ከአነዚህ በረከቶች ውስጥ ይስሐቅ አንዱንም ሳይወርስ በተስፋይቱ ምድር ላይ እንደ አባቱ አብርሃም መጻተኛ ሆኖ ነበር የኖረው ነገር ግን አብርሃም በወቅቱ የነበረውን ሐብት መውረሱ የበኩርነት ምሳሌ አድርጎት አልፏል ትንሹ ትውልድም ቢሆን ምንም አንኳ በኢያሱ መሪነት ወደ ከነዓን ቢገባም እውነተኛ እረፍት እንዳላረፈ መጽሐፍ ምስከር ነው ኢያሱ አሳርፎአቸው ኖሮ ቢሆንስ ከዚያ በኋላ ስለ ሌላ ቀን ባልተነገረ ነበር እንግዲያስ የሰንበት ዕረፍት ለአግዚአብሔር ሕዝብ ቀርቶላቸዋል ዕብ ስለዚህ እስማኤልና ይስሐቅም ሆነ በግብጽ የተወለደው ታላቁ ትውልድና በምድረ በዳ የተወለደው ታናሹ ትውልድ ከእነሱ በኋላ ለሚመጡት ምሳሌ ነበሩ ኢያሱ በምሳሌ አንጂ የአውነት አላሳረፈም ኢየሱስ ሲመጣ ግን የአውነት ሊያሳርፍ ስለ ነበረ በእርሱ ዘመን የነበሩት ሁለቱ ትውልድ ምሳሌ ብቻ ሳይሆኑ በትከከልም አንዱ በዓመጸኛነቱ የዘላለምን ጥፋት ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ የሚቀበል ሌላኛው ደግሞ አማኝ በመሆኑ የዘላለም መንግሥት ወራሽ የሚሆኑ ነበሩ ኢያሱ ብቻም ሳይሆን ከእርሱ በኋላ የተነሠሁት መሳፍንትም ሆኑ በኋላ ላይ በእስራኤል የነገሥት ነገሥታት ኢየሱስን በምሳሌነት ከማሳየት በዘለለ ለእስራኤል ማኅበር እውነተኛ አረፍት የሰጠና የአብርሃምን በረከት ማስወረስ የቻለ አንድም ሰው አልተነሣም ስለዚህ አብርሃም ከአግዚአብሔር ዘንድ የተቀበለውን የተስፋ ቃል ተፈጽሞ ለማየት እውነተኛ አሳራፊ የሆነውን የኢየሱስ ከርስቶስን መምጣት ለመጠበቅ ተገደደ በኋላም አግዚአብሔር በዳዊት ዙፋን ላይ ለዘላለም የሚቀመጥ ንጉሥ እንደሚመጣ ቃል በገባው መሠረት ኢየሱስ ሕዝቡን ሊያሳርፍ የአብርሃምንም የተስፋ ቃል ሊፈጽም ወደ ምድር መጣ ጋሳሙ ዛ ማቴ ሮሜ ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት እንደሚነግሥ የተስፋ ቃል ተቀብሎ እንደ ነበረ ገብርኤል ከማርያም ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ይመሰከራል ሉቃ ከዚህ ሌላም ካህኑ ዘካሪያስ ዮሐንስ በተወለደ ጊዜ ኢየሱስ የአብርሃምን የተስፋ ቃል ሊፈጽም በእስራኤል ላይም ሊነግሥ እንደሚመጣ ትንቢታዊ ይዘት ያለውን ንግግር ማድረጉ ለዚህ ተጨማሪ ማረጋገጫ ነው ሉቃ ጌታ ኢየሱስ ወደ እስራኤል ቤት ተልኮ ሲመጣ ማቴ የአብርሃምን የተስፋ ቃል የሚፈጽም መሲህ እንደ ነበር ያላመነበትና ያመነበት ሁለት ቡድን ነበረ አነዚህም ቡድኖች እስማኤልንና ይስሐቅን ይመስላሉ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የአግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣን ሰጣቸው ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም ዮሐ አዚህ ክፍል ላይ ሁለት አይነት ቡድኖች ሲኖሩ የመጀመሪያው ኢየሱስን ያልተቀበለ በመሆኑ ልደቱ ከሥጋና ከደም ነው ሁለተኛው ደግሞ ኢየሱስን ስለ ተቀበለ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል በሌላ አነጋገር የመጀመሪያው የሥጋ አሠራር ውጤት የሆነ የአጋር ልጅ እስማኤል ነው ሁለተኛው ደግሞ የአግዚአብሔር ልጅ ተብሎ የተጠራ አብርሃም በጥረቱ ሳይሆን በአግዚአብሔር ጸጋ ያገኘው ይስሐቅ ነው ሥጋ ፈቃድ የተወለደ የሚለው ከወንድ ፈቃድ የተወለድ በሚልም መገለጹ አብርሃም በዝሙት ከወለደው ከእስማኤል ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው ያሳያል ከማቴዎስ እስከ ዮሐንስ ባሉት ወንጌላት ላይ በስፋት ተገልጾ እንደምናየው ኢየሱስን መሲህና የእግዚአብሔር ልጅ አንደ ሆነ ባለ መቀበል የሚታወቁት ፈሪሳውያን ሰዱቃውያንና የሕዝብ አለቆች የተባሉት ሲሆኑ የተቀበሉትና ያመኑበት ደግሞ ቀራጮች ኃጢአተኞችና ጋለሞቶች ነበሩ በአጭሩ እነዚህ ሁለቱን የፈሪሳውያንና የቀራጮች ትውልድ ብለን ልንለያቸው አንትላለን ታላቁ ፈሪሳዊ ታናሹ ደግሞ ቀራጭ ሉቃ አንድ ወቅት ኢየሱስ ከፈሪሳውያን ጋር በነበረው ቃለ ምልልስ እነሱን የገለጸበትን እና ወደ ኋላ ተመልሰን እግዚአብሔር ስለ እስማኤል የተናገረውን በማነፃፀር ያላቸውን ተመሳሳይነት እንገምግም ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ግ እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው ስለ ባሪያህና ስለ ብላቴናው አትዘን ሣራም የምትነግርህን ቃል ሁሉ ስማ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃልና የባሪያይቱን ልጅ ደግሞ ሕዝብ አደርገዋለሁ ዘርህ ነውናሹ ዘፍ ከዚህ ከፍል እንደምንረዳው እስማኤል የአብርሃም ዘር ነው የአጋር ደግሞ ልጅ ነው እስማኤል በእግዚአብሔር ዘንድ የአብርሃም ዘር እንጂ ልጁ አልነበረም ልጅነቱ ለአጋር ብቻ ነበር በሌላ አነጋገር የአብርሃም ወራሽ ልጁ አልነበረም ማለት ነው ይህ ይበልጥ ግልጽ እንዲሆንልን የሚከተውን ከፍል አንመልከት የምትወደውን አንድ ልጅህን ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞርያም ምድር ሂድ አኔም በምነግርህ በአንድ ተራራ ላይ በዚያ መስዋዕት አድርገህ ሠዋው አለው አርሱም አነሆኝ አለ አእርሱም በብላቴናው ላይ እጅህን አትዘርጋ አንዳችም አታድርግበት አንድ ልጅህን ለእኔ አልከለከልህምና እግዚአብሔርን የምትፈራ አንደ ሆንክ አሁን አውቄአለሁ አለ ዘፍ አብርሃም ይስሐቅን ከ ዓመት በላይ የሚበልጠው አስማኤል የሚባል ልጅ ቢኖረውም በአግዚአብሔር ዘንድ ግን አውቅና የተሰጠው ወራሸ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ይስሐቅ ብቻ መሆኑን ግንድ ልጅህን የሚለው አገላለጽ ያረጋግጣል ይህም ከላይ እስማኤል ለአጋር ልጅዋ ለአብርሃም ግን ዘሩ ብቻ አንጂ ልጁ ማለት ወራሸ ልጁ እንዳልሆነ ላነሣነው ሃሳብ ደጋፊ ነው ኢየሱስ እራሱ በሚያገለግልበት ዘመን ከላይ ለእስማኤል ከተባለው ጋር ተመሳሳይን አገላለጽ ለፈሪሳውያን ሲጠቀም ይስተዋላል አውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው አነርሱም መልሰው የአብርሃም ዘር ነን ለአንድም እንኳ ከቶ ባሪያዎች አልሆንም አንተ አርነት ትወጣላችሁ አንዴት ትላለህ አሉት የአብርሃም ዘር መሆናችሁንስ አውቃለሁ ነገር ግን ቃሌ በአናንተ አይኖርምና ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ እኔ በአባቴ ዘንድ ያየሁትን እናገራለሁ እናንተም ደግሞ በአባታችሁ ዘንድ ያያችሁትን ታደርጋላችሁ መልሰውም አባታችንስ አብርሃም ነው አሉት ኢየሱስም የአብርሃም ልጆች ብትሆኑ የአብርሃምን ሥራ ባደረጋችሁ ነበር ነገር ግን አሁን ከአግዚአብሔር የሰማሁትን አውነት የነገርኋችሁን ሰው ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ አብርሃም እንዲህ አላደረገም ዮሐ ስለዚህ ኢየሱስን ሊገድሉ ይፈልጉ የነበሩትን ፈሪሳውያንን የገለጻቸው ልክ እግዚአብሔር እስማኤልን በገለጸበት መንገድ ነበር ማለት ነው ዳግምልደት ወይሰ ዱደሰ ፍጥሪሇም ዴዴ ዴዴ ዴዴ ዴዴ ዴጫ የአብርሃም ዘር ናችሁ የአብርሃም ልጆች ግን አይደላችሁም በመሆኑም ዘፍጥረት ላይ ያሉት ሁለቱ ልጆች ማለትም እስማኤልና ይስሐቅ ታሪካቸው እዛው ዘፍጥረት ላይ የሚያበቃ ሳይሆን እስከ ኢየሱስ ዘመን ድረስ የቀጠለ ነበር ማለት ነው አብርሃም ምንም እንኳ ሁለት ልጆች ቢወልድም የመጀመሪያ ልጁ አስማኤል ዘር ብቻ ሲሆን በእግዚብሔር ፊት ብቸኛ ልጁ ይስሐቅ ነበረ ይህ የሚያሳየው ዘር በመሆን ብቻ ልጅነት አንደማይገኝ ነው ጳውሎስ ይህን አውነት እንደሚከተለው ያረጋግጥልናል ሜ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም እነዚህ ከአስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም ነገር ግን በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል ተባለ ይህም የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የአግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው ይህ በዚህ ጊዜ እመጣለሁ ለሣራም ልጅ ይሆንላታል የሚል የተስፋ ቃል ነውና ሮሜ መጥምቁ ዮሐንስም ከዚህ ጋር የሚጣጣምን ሃሳብ እንዲህ ሲል ያነሣል ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ያን ጊዜ ኢየሩሳሌም ይሁዳም ሁሉ በዮርዳኖስም ዙሪያ ያለ አገር ሁሉ ወደ እርሱ ይወጡ ነበር ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙ በዮርዳኖስ ወንዝ ከእርሱ ይጠመቁ ነበር ዳሩ ግን ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ብዙዎች ወደ ጥምቀቱ ሲመጡ ባየ ጊዜ እንዲህ አላቸው እናንተ የእፉኝት ልጆች ከሚመጣው ቁጣ አንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ። አላለሁ አይደለም እኔ ደግሞ አስራኤላዊና ከአብርሃም ዘር ከብንያምም ወገን ነኝና ሮሜ ክዛቫ እስራኤል ምንም እንኳ የተሰበከላቸውን የንስሐ ጥሪ ችላ ብለው አስጢፋኖስን ሲወግሩ ቢወድቁም የወደቁት ግን ለአሕዛብ በመጣው መዳን ላይ ነው ይህ ማለት ልዩነት የለምና ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የአግዚአብሔርም ከብር ጎድሎአቸዋል በኢየሱስ ከርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል አንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉሹ ሮሜ ተብሎ እንደ ተፃፈ እነርሱም ልከ ወድቀን እንደነበርነው አሕዛብ ሆነው ያለ ልዩነት በዚህ በመጣው መለኮታዊ የጸጋ አሠራር በመጠቀም መነሣት ይችላሉ ለዚህ ደግሞ ማረጋገጫው ራሱ ጳውሎስ ነው ጳውሎስ አይሁዳዊ ነው ከገለማልያል እግር ስር ተቀምጦ የተማረና መጽሐፍትን ጠንቅቆ የሚረዳ ፈሪሳዊ ሰው ነበር ሥራ ፊሊ ገላ ቫ ስለ ዳግም ልደት ዳሰሳ ባደረግንበት ከፍል ፈሪሳዊያን ለኢየሱስ አሉታዊ አመለካከት አንደነበራቸው ማየታችን ይታወሳል አነዚህ የእስራኤል መንፈሳዊ አመራሮች ገዳዮቹም ጭምር ነበሩ ጳውሎስም ከአነዚህ አንደ አንዱ ነበረ ልከ እንደ እነሱ የመጣውን የንስሐ ጥሪ ችላ ብሎ የኢየሱስን ደቀ መዛሙርትን ሲያሳድድ የነበረ ሰው ነው ለንስሐ የተሰጠው ጊዜ ማብቂያ ላይም እስጢፋኖስ ሲወገር ተባባሪ ነበረ ሥራ ቫ ዛ ስለዚህ ጳውሎስ በንስሐ ወደ አውነት የመጣ ሰው እንዳልሆነ ግልጽ ነው ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ምንም አንኳ ንስሐን እምቢ ብሎ የኢየሱስን ተከታዮች በማሳደድ ቢገፋም በአንድ አጋጣሚ ኢየሱስ በአካል ከሰማይ ተገናኝቶት ታሪኩ ተለወጠ ንስሐን እምቢ ብለው ለወደቁት የአስራኤል ልጆች አዲስ የመዳን መንገድ አንደመጣላቸውም ማሳያ ተደረገራ ምንም እንኳ በአመጸኝነታቸው ቢወድቁም ውድቀታቸውን ተከትሎ ለአሕዛብ በመጣው መለኮታዊ ጸጋ አነርሱም ተጠቃሚ ሆነው መዳን አንደሚችሉ ማሳያ ከመሆንም ባለፈ የዚህ የአዲሱ የጸጋ አሠራር ሐዋርያና ሰባኪም ጭምር ሆነ በቆሮ ዛ ጢሞ ተቸህጆ የሚድነሙ ሕቭርት ምገ ጀባባበሰ አንግዲህ በቀደመው ከፍል ውስጥ መገረዝና ሕግ የአዳም ልጆችን አስራኤልና አሕዛብ በሚል ሁለት ቦታ ከፍሎ እንደቆየ ተመልከተናል እነዚህ ሁሉት ሕዝቦች ውድቀት አገናኝቷቸው በወረደላቸው ጸጋ ያለ ልዩነት ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቁበት አዲስ አሠራር ተዘርግቷል ቀደም ያለውን ታሪካዊ ሃቅ አሁን ላይ ከተገለጠው አዲሱ እውነታ ጋር እያነፃጸረ የሚያሳየንን አንድ ክፍል አንፈልግ ብ ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ ይህን አስቡ በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከአግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ከርስቶስ ነበራቸሁ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ አሁን ግን አናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በከርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል አርሱ ሰላማችን ነውና ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ ኤፌ አነዚህ ተለያይተው የነበሩት ሁለት ሕዝቦች ማለትም እስራኤልና አሕዛብ አሁን ላይ ተዋህደው ከአግዚአብሔር ጋር መታረቅ የሚችሉበት አዲስ ሰው ተፈጥርዋል በፊተኛው አዳም ጊዜ እኛ አሕዛብና እሰራኤል ከአብርሃም ጀምሮ የረጅም ዘመን የልዩነት ትውስታ ነው የነበረን አዳም የተገረዘውና ያልተገረዘው በሚል ሁለት ቦታ ተከፍሎ ሕዝብና አሕዛብ በሚል ልዩነት ውስጥ አልፈናል ከውድቀታችን ተነሥተን ከእግዚአብሔር ጋር አዲስ ግንኙነት የምንጀምርበት አዲሱ አዳም ላይ ግን ልዩነቱ ጠፋ አዲሱ አዳም የተገረዘ ያልተገረዘ የሚል ክፍፍል የለበትም እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር ገፋችሁታልና የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል አውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል በዚያም የግሪከ ሰው አይሁዳዊም የተገረዘም ያልተገረዘም አረማዊም አስኮቴስም ባሪያም ጨዋ ሰውም መሆን አልተቻለም ነገር ግን ክርስቶስ ሁሉ ነው በሁሉም ነው ቆላ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ አሁን ላይ አዳም ለአኛ ታሪክ ሆንዋል አምላክ አዲስ አዳም መፍጠር ጀምርዋል በዚህ በአዲሱ ሰው አካል ላይ ልዩነት የለም የቀደመውን አሠራር አሮጌ ያደረገን አዲስ መንገድ እግዚአብሔር ቀይስዋል በወደቀው ፊተኛ አዳም ሆኖ ከእግዚአብሔር ሕይወት ተለይቶ ለኖረ ሰው አግዚአብሔር አዲሱ ሰውን መፍትሄ አዲርጎ ፈጥሮለታል መጽሐፍ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም ወንድም ሴትም የለም ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና በላ አንዳለ አይሁድና አሕዛብ የቀደመውን ታሪካዊ ልዩነታቸውን ትተው በውህደት አንድ ሰው የሆኑበት አዲስ ዘመን ገብቶልናል ማንም ሰው በአዳም ከመሆን በከርስቶስ በመሆን ከአሮጌው ሰውና ዘመን ተላቆ ወደ አዲሱ አካል በመግባት አዲስ ፍጥረትን በአምነት መቀላቀል የሚችልበት መለኮታዊ ጸጋ ተገልጡዋል ቲቶ ካኽ ኅ ስለዚህ አኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ አንደሚሆን አናውቅም ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ አሁን ግን ከአንግዲህ ወዲህ አንደዚህ አናውቀውም ስለዚህ ማንም በከርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፎአል እነሆ ሁሉም አዲስ ሆኖአል ቁሮ ቫ ጳውሎስ ከርስቶስን በሥጋ አናውቀውም እያለን ነው ለምን። ምከንያቱም ከርስቶስ በሥጋው ወራት የአዳምን ሥጋ የተካፈለ የሰው ልጅ ነው ሉቃ ዕብ ቫኑሖ ምንም እንኳ ኢየሱስ ለየት ባለ መልኩ ከማርያም በድንግልና ቢወለድም ሣማሰው ልጅ እያለ ራሱን የሚጠራ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ከኃጢአት በቀር የአዳምን ማንነት የወረሰ ሰው ነበረ ማቴ ዝቫ ካ ይህ በምድር ላይ ሲመላለስ የቆየው ኢየሱስ አገልግሎቱ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች የነበረ ማቴ ማር ለእስራኤል አባቶች ማለትም ለአብርሃም ይስሐቅና ያዕቆብ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ተስፋ ሊያጸና የመጣ የተገረዘ የአይሁድ አገልጋይ ነበረ ሉቃ ሮሜ በዚህ ሁኔታ እስራኤልን ሲያገለግል የነበረውና ከሕግ በታች የተወለደው ዐላ የቀደመው አዳም ልጅ ኢየሱስ በገሊላም ሲመላለሱ ኢየሱስ የሰው ልጅ በሰዎች እጅ አልፎ ይሰጥ ዘንድ አለው ይገድሉትማል ማቴ ብሎ ወደ ፊት ስለሚደርስበት ሞት አስቀድሞ ባሳወቀው መሠረት በመስቀል ተገደለ ዮሐ ካ ሉቃ የሞተው ግን ብቻውን አልነበረም በሕግ አማካኝነት በእስራኤልንና በአሕዛብ መካከል የተፈጠረውን ልዩነት ግርዛት ያመጣውን መከፋፈል እና የሰው ልጆችን ከአግዚአብሔር የለየውን ኃጢአት ይዞ ነበር የሞተው በመሆኑም እነዚህ ነገሮች ከኢየሱስ ጋር አብረው በመሞታቸው ምክንያት አሕዛብና እስራኤል ያለ ከልካይ ተዋህደው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቁበት አዲስ መፍትሄ ተሰብከ ስለዚህ እኛ አሁን ላይ ያለነው አማኞች ይህን ልዩነት ተሸከሞ የኖረውን ሳይሆን አነዚህን ልዩነቶች በመስቀል ሞት ያስወገዳቸውን የሞተውን ኢየሱስን ነው ምናውቀው እኛ የአሮጌውን አዳም ሰውነት ተሸክሞ የዞረውን ሳይሆን ያስወገደውን በኋላም ከሞት ከተነሣ በኋላ በአዲስ አካል በአባቱ ቀኝ የተቀመጠውን ኢየሱስን ነው ምናውቀው ጳውሎስ በአንድ ስፍራ አንዲህ ብሎ ነበር ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ከርስቶስ በቀር እርሱም እንደ ተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጩ ነበርናሹ በቆሮ ጳውሎስም ሆነ ዛሬ ላይ ያለነው አማኞች ከርስቶስ ኢየሱስን በምድር በሥጋ በተመላለሰበት ዘመናት አናውቀውም ስንል ስለ እርሱ ምንም መረጃ የለንም እያልን አለመሆኑ ይሰመርበት ጳውሎስ መረጃው ስለነበረው ነው ኢየሱስ ከሕግ በታች እንደ ተወለደ እና የአባቶችን የተስፋ ቃል ሊያጸና እንደመጣ የነገረን ገላ ሮሜ ከዚህ በኋላ በሥጋ አንደማያውቀው ሲናገር በመረጃ ደረጃ አላውቀውም ማለቱ ሳይሆን ስለ ተፈጠረው አዲሱ ግንኙነት መግለጹ ነበር ማወቅ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በወንድና ሴት ወይም በባልና ሚስት መካከል ከሚፈጠር ጋብቻዊ ግንኙነት ጋር ተያይዞ አንደተነገረ ልብ እንበል ለምሳሌ መጽሐፍ አዳምም ሚስቱ ሐዋንን አወቀ ፀነሰቸምሹ ዘፍ ካ ሲል አዳም ከሔዋን ጋር ግንኙነት ፈጽሞ ልጅ አንደተወለደ መናገሩ አንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው በዚህ ከፍል ውስጥም ጳውሎስ በሥጋ በምድር የተመላለሰውን ኢየሱስ ከርስቶስን እንደማያውቀው ይልቁንም የሚያውቀው የሞተውን ኢየሱስን እንደሆነ ሲናገር ግርዛትን ሕግን እና ኃጢአትን በመስቀል ይዞ ከሞተው ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የተፈጠውን አዲስ ግንኙነት መግለጡ ነበር ለዛም ነው ጳውሎስ የመስቀሉ ቃል ሰባኪ የሆነው በቆሮ ቫ ጳውሎስ ኢየሱስ ከርስቶስን የሰው ልጅ እያለ ሲገልጸው የማናየውም በዚህ ምከንያት ነው በአዲስ ፍጥረት እውነት ውስጥ የሰው ልጅ ሞቷል በምትኩ ግን አዲስ አካል አዲስ ሰውነት አዲስ ፍጥረት ከሙታን ተነሥቷል እኛም ዛሬ ላይ የምናውቀው ወይም ግንኙነት የፈጠርነው ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ከዚህ ኋለኛው አዳም እየተባለ ከሚጠራው አዲሱ ሰው ጋር ነው ለዛም ነው ጳውሎስ ከዚህ አዲሱ አዳም ጋር እንደሞትን ከሙታን ሲነሣም አብረነው እንደተነሣን በአብ ቀኝ ሲቀመጥም ጭምር እንደ ተቀመጥን የሚነግረን ኤፌ ቆላ ዛ ገላ ወይስ ከከርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ አንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን እንግዲህ ከርስቶስ በአብ ከብር ከሙታን እንደ ተነሣ አንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ድግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከአርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ አናውቃለን የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና። ኅ ስለዚህም አሕዛብ ስለ ሆናችሁ ስለ እናንተ የከርስቶስ ኢየሱስ እስር የሆንሁ እኔ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር እንበረከካለሁ ለአናንተ ስለ ተሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር ጸጋ መጋቢነት በእርግጥ ሰምታችኋል አስቀድሜ በአጭሩ እንደ ጸፍሁ ይህን ምስጢር በመግለጥ አስታወቀኝ ይህንም ስታነቡ የከርስቶስን ምስጢር እንዴት እንደማስተውል ልትመለከቱ ትችላላቸሁ ይህም አሕዛብ አብረው አንዲወርሱ በአንድ አካልም አብረው እንዲሆኑ በወንጌልም መስበክከ በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ የተስፋ ቃል አብረው እንዲካፈሉ ለቅዱሳን ሐዋርያትና ለነቢያት በመንፈስ አሁን እንደ ተገለጠ በሌሎቹ ትውልዶች ዘንድ ለሰው ልጆች አልታወቀም እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ፍለጋ የሌለውን የከርስቶስን ባለ ጠግነት ለአሕዛብ እሰብከ ዘንድ ሁሉንም በፈጠረው በአግዚአብሔር ከዘላለም የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት ምን እንደ ሆነ ለሁሉ አገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለእኔ ተሰጠ ኤፌ ቁ ላይ ምስጢር ሥርዓት በሚል ተተርጉሞ የምናገኘው ሐረግ በእንግሊዝኛው ከጩፎከፍ ዐየ የከፎ ብፎመነ በረክ ማለትም የምስጢሩ ሕብረት የሚል ሃሳብ ያለው አገላለጽ ነው ቁ ላይ ብአንድ አካልም አብረው እንዲሆኑ ማለቱን ስናይ ይህ ሕብረት ቀደም ሲል ዳሰሳ ያደረግንበት እስራኤል አና አሕዛብ በአንድ አካል ሆነው ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ የሚችሉበት የአዲስ ፍጥረት ሕብረት እንደሆነ ይገባናል ይህ አዲስ ፍጥረት በአግዚአብሔር ዘንድ በምስጢር ተይዞ የኖረ ከማንም ተሰውሮ የቆየ አንጂ በትንቢት ሲነገርለት የመጣ አንዳልሆነ ጳውሎስ በማያሻማ መልኩ ነግሮናል ከዳግም ልደት ጋር ብናነፃፅረው ዳግም ልደት በነቢያት ሲነገርለት የኖረ በአስራኤል ሕዝብ ታሪክ ውስጥ ተፈጽሞ ያለፈ እንጂ እንግዳ ሀሳብ እንዳልነበረ ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ የነገረውን መሠረት በማድረግ መዳሰሳችን ይታወሳል ዮሐ ካ ስለዚህ ኢየሱስ በምድር ሳለ ያገለገለው የዳግም ልደት ጽንሰ ሀሳብ አንደኛ የእስራኤል ሕዝብ አጀንዳ መሆኑ ሁለተኛ ደግሞ ትንቢታዊ ይዘት ያለው ስለሆነ ከአዲስ ፍጥረት እውነት ጋር ፈጽሞ ግንኙነት የሌለው እንደሆነ ያለ ጥርጥር መናገር ያስቸለናል አዲስ ፍጥረት አንደኛ ነገር በተናጠል የአስራኤል ሕዝብ ላይ ያነጣጠረ ሳይሆን እስራኤልና አሕዛብ በውህደት የሚመሠርቱት ሕብረት መሆኑ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ሁለተኛ ደግሞ ይህ ሕብረት ፍጹም ምስጢራዊና እንግዳ አንጂ በመፃሕፍት ሲነገርለት የኖረ ትንቢታዊ ሕብረት አለመሆኑን ስናይ በዳግም ልደትና በአዲስ ፍጥረት መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት መረዳት ይሆንልናል መጽሐፍ ቅዱስን ከሽፋን እስከ ሽፋን ብንመረምር አዲስ ፍጥረትን ከጳውሎስ መልዕከቶች ውጪ ልናገኘው አንቸልም አዲስ ፍጥረት አዲሱ ሰው የከርስቶስ አካል የሚሉትን አገላለጾች አንዲሁም ሀረጎቹ የሚወክሉትን ሃሳብ ማለትም አስራኤልና አሕዛብ ተዋሕደው ስለሚመሠርቱት ሕብረት አሁንም ደግመን እንናገራለን ጳውሎስ ከፃፋቸው መልዕክቶች በስተቀር በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን መፃሕፍት ተጽፎ አናገኝም የዚህ ምከንያቱ ደግሞ ራሱ ሐዋርያው ይህን ምስጢር በመግለጥ አስታወቀኝ ኤፌ እንዳለ ጌታ ኢየሱስ በምስጢር ይዞት የቆየውን ይህን አጀንዳ ለእርሱ ስለ ገለጠለት ነው ለዛም ነው ወንድሞች ሆይ በአኔ የተሰበከ ወንጌል እንደ ሰው እንዳይደለ አስታውቃችኋለሁ ኢየሱስ ከርስቶስ ገልጦልኛል እንጂ እኔ ከሰው አልተቀበልኩትም አልተማርኩትምም ገላ ኹ ያለን የአዲስ ፍጥረት ምስጢራዊነት በራሱ በፍጥረቱ ላይ ብቻ የተወሰነ አይደለም ይልቁንም ከአሮጌው አዳም ነጥሎ ወደ አዱሱ ሰው ሕብረት እንድንገባ የሚያስቸለንና ያስቻለን የአውነት ቃልም ፍጹም ምስጢር ነበረ ለዛም ነው ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለከብራችን የወሰነውን ተሰውሮም የነበረውን የአግዚአብሔርን ጥበብ በምስጢር እንናገራለን ከዚህች ዓለም ገች አንዱ እንኳ ይህን ጥበብ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ አላወቀም አውቀውስ ቢሆኑ የከብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር ቆሮ የሚለን ስለ እናንተ እንደ ተሰጠኝ አንደ እግዚአብሔር መጋቢነት የአግዚአብሔርን ቃል ፈጽሜ እንድሰብክ እኔ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሆንሁ። ገላ በዚህ ከፍል ጳውሎስ የገላትያ ሰዎችን ለአውነት ማለት ለኢየሱስ ከርስቶስ የመስቀል ላይ ሥራ ባለመታዘዛቸው ሲወቅሳቸው እናያለን ከዚህ የሚገባን ጳውሎስ ስለ እውነት ቃል ሲናገር ስለ መስቀሉ ቃል መናገሩ አንደሆነ አንረዳለን ሐዋርያው በሌላ ከፍል የመስቀሱ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለአኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውናሹ በቆሮ ካ ማለቱን ስናይ የመዳናችሁን ወንጌል ተብሎ የተገለጸው የእውነት ቃል የመስቀሉ ቃል እንደሆነ ግልጽ ይሆንልናል ስለዚህ አሁን ባለንበት በዚህ በጸጋ ዘመን ማንም ሰው ከአሮጌው አዳም ተላቆ ወደ አዲሱ ሰው መቀላቀል ወይም አለመቀላቀሉ ኢየሱስ ከርስቶስ በሞቱ የኃጢአትን ዋጋ እንደከፈለ ለተሰበከለት የመስቀል ቃል በሚሰጠው የእምነት ምላሽ ይወሰናል ይህን ቃል በልቡ ያመነ ማንኛውም ሰው ምንም ማድረግ ሳይጠበቅበት መዳንም ሆነ የአዲስ ፍጥረት አባል መሆን ይችላል ኤፌ አሁን ያለንበት ዘመን እውነት ከማመን በቀር ምንም ሌላ ሥራ ከሰዎች ሳይጠበቅ በከርስቶስ የመስቀል ሥራ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ከአግዚአብሔር ጋር እርቅ የሚፈጸምበት የጸጋ ዘመን አውነት ነው ቆላ ከክጢሞ ጢሞ ዝ ቲቶ ከዳግም ልደት ለየት የሚያደርገውም ዳግም ልደት አይሁድነትንና የውኃ ጥምቀትን አንደ ቅድመ ሁኔታ ከአማኞቹ የሚጠብቅ በመሆኑ ነው የዳግመኛ ልደት እውነት አሁን ያለንበት የጸጋ አውነት እንዳልሆነ ከዚህ መረዳት እንቸላን መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት መረዳት እንዳለብን ራሱ መጽሐፍ ቅዱስ የእውነትን ቃል በትከከል ከፋፍለን እንድናጠና በነገረን መሠረት የቀደመውን ዘመን እውነት በዚህ የጸጋ ዘመን ከተገለጠው የአዲሱ ሰው እውነት ጋር ሳናቀላቅል ለያይተን ልንረዳው ይገባል እንደዚህ ካደረግን አምላከ በዚህ ዘመን ለሰው ልጆች ያለውን አውነተኛ ዓላማ ተረድተን መመላለስ ይሆንልናል ዳግምልርናት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ መስራጮኗ ጸራት ወጠወጽሕጠፍትኻ በትክክፅስ ክፋዱፁኗሱ ፍዋማጩጭናቫዛት ዱዌዳሙጡ መጽሐፍትን በትከክል ከፋፍሎ ማጥናት መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት የቅድሚያ ቅድሚያ ነው ይህን ካደረግን እግዚአብሔር ለአኛ ያለውን ትክከለኛ አጀንዳ ከመረዳት በተጨማሪ ብዙ ትርፎች አሉት በዚህ ከፍል መጽሐፍን በትክክል ከፋፍሎ በማጥናት ልናገኛቸው ከምንቸላቸው ጥቅሞቸ መካከል የተወሰኑትን አንዳስሳለን በጡፕኘ በመርዳት ማገኀነትኘግ ሰማጠቅቸ በቀደሙት ከፍሎች ውስጥ ዳግም ልደትንና አዲስ ፍጥረትን በተመለከተ ዳሰሳ አድርገናል የዳግም ልደት አስተምህሮ በብዙ አማኞች ዘንድ በስፋት የሚቀነቀን በመሆኑ አሱን እንደ ማሳያ አንስተን ከአዲስ ፍጥረት ጋር በማነፃፀር ብዙ ብለናል የዳግም ልደት ጽንሰ ሃሳብ ከአስራኤል ሕዝብ ጋር የተያያዘ አንጂ አሁን ካለነውና የከርስቶስ አካል ተብለን ከምንጠራው የጸጋ አማኞች ጋር ምንም ግንኙነት እንደሌለው ተመልከተናል የከርስቶስ አካል አዲስ ፍጥረት ሲሆን እስራኤል ግን በግብጽ የመጀመሪያ ልደትን የተቀበለ ነባር ፍጥረት ነው ዘዳ ካ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ስለዚህ አንድ አማኝ ዳግም የተወለደ ማህበርን ዳግም ተወልጄ ተቀላቅያለሁ ሲል በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በከርስቶስ አዲስ ፍጥረት አለመሆኑን ማወጁ ነው አንዲህ ያለው አመለካከት ይዋል ይደር እንጂ የማንነት ቀውስ ውስጥ ይከታል እኛ አስቀድመን በሥጋ አሕዛብ እንደ ነበርን አንርሣ ኤፌ ካጣ መጽሐፍ እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በአውነትም የአሕዝብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ በጢሞ ጢሞ ባቫክ አንደሚል ለአሕዛብ ሐዋርያና አስተማሪ ተደርጎ የተሰጠን ጳውሎስ ነው ታዲያ ዳግም ተወልደናል ስንል ማን አስተምሮን ነው። አሁን ያለንበት የጸጋ ዘመን ከትንቢት ተሰውሮ የነበረና የአስራኤል ሕዝብ ወድቀው በመካከል የገባ ዘመን ነው የአኛ ዘመን ከተጠናቀቀ በኋለ ደግሞ ከእስራኤል ጋር የተቋረጠው ፕሮግራም ዳግም ይቀጥላል ሮሜ ዝ ጴጥ ን አንብብ በተጨማሪም በከፍል አንድ ላይ የቀረበውን ምስል ተመልከት የአስራኤል ልጆች እስጢፋኖስን ከመውገር ይልቅ ቢቀበሉት ኖሮ በሰባት ዓመት የመከራ ዘመን ውስጥ ካለፉ በኋላ ኢየሱስ ዳግም ወደ ምድር ይመጣና ነፃ ያወጣቸዋል እነሱም እንደ ሕዝብ ዳግም የሚወለዱበት ካህናትና መንግሥታትም ሆነው ሺ ዓመት የሚነግሠበት ዘመን በመጣ ነበር ሆኖም ግን ይህ ሳይሆን ቀረና እስራኤል እስጢፋኖስን በወገሩ ጊዜ ተፈርዶባቸው ወደቁ አግዚአብሔርም ጸጋና ሰላም ለአሕዛብ እንዲሰበከ ጳውሎስን አድኖ የዘላለም አጀንዳውን ገለጠ ጳውሎስም እስራኤል በተስፋ ከሚጠብቁት ዳግም ልደት ቀድሞ ተወለደ እኛም እሱን ተከትለን በዚህ አዲስ አይነት ልደት ተካፋዮች ሆንን ማለት ነው አዲስ አይነት ማህበር እንጂ እስራአል አይደለንም አዲስ ፍጥረት እንጂ የነበርን አይደለንም የምንለው ለዚህ ነው አግዚአብሔር ከነባሩ ፍጥረት ከእሰራኤልም ጋር ሆነ አሁን ካለነው አዲስ ፍጥረት ጋር የመሠረተው ግንኙነት በዘመናት የተገለጠና በጊዜ የተገደበ ነው ከአብርሃም ጋር ግንኙነት የጀመረው አምላከ ጊዜው ሲደርስ አይሁድን ሕዝብ አድርጎ በሙሴ መሪነት ከግብጽ አወጣቸው አሁን ላለነው የጸጋ አማኞችም እግዚአብሔር ትከከለኛ ጊዜ ነበረው መጽሐፍ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ በዘመኑም ጊዜ መድኃኒታችን አግዚአብሔር እንዳዘዘ ለአኔ አደራ በተሰጠኝ ስብከት ቃሉን ገለጠ ቲቶ አንደሚል ይህ ዘመን ሲደርስ ለጳውሎስ ቃሉን ገልጦለት የእግዚአብሔር የጸጋ ዘመን በይፋ ገባ ደግሞ የእኛ ዘመን ተጠናቆ አግዚአብሔር ሕዝቤ እያለ ይጠራቸው ከነበሩ ከአስራኤል ጋር አጀንዳውን ይቀጥላል አነሱም በትከከለኛው ጊዜ ዳግም ተወልደው ሺ ዓመት ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ምድርን ይገዛሉ ለሁሉ ዘመን አለው ከሰማይ በታቸም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው መክ ዛ ተብሎ እንደ ተፃፈ አምላከ ነገሮችን አሱ ልከ ነው ባለው ጊዜ በተለያየ አሠራር ከፋፍሎ ያደርጋቸዋል ይህንን በዘመናት ውስጥ በተለያየ መንገድ የተገለጠውን የእግዚአብሔር ቃልና አሠራር ራሱ መጽሐፉ በመከረን መሠረት በትከከል ከፋፍለን ልንረዳው ይገባል ጢሞ በክ እንዲህ ካደረግን አምላከ በዚህ ዘመን ለእኛ ያለው ትከከለኛ አጀንዳን ሳንቀላቅል መረዳት ይሆንልናል ስለ ማንነታቸንም ትክከለኛ ግንዛቤ ስለ ሚኖረን እያደር ከሚከሰት የማንነት ቀውስ እንድናለን ከጹፍርዛት ስመጻገ አሁን ስላለንበት የዘመን ዓይነት የጠራ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ግንዛቤ በብዙዎች ዘንድ አይታይም ለከርስትናው ዓለም የቀረቡትም ሆነ በአገልግሎት ላይ ያሉ አሁን ስላለንበት ጊዜ አንዳንዶች መጽሐፍ ቅዱስን በማጣቀስ ያመኑበትን አንዳንዶች የሰሙትን ሌሎች ደግሞ የመሰላቸውን አመለካከት ሲሰነዝሩ ይደመጣል አስተያየቶቹ የቱንም ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ያህል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ ያላቸው ቢመስሱ ብዙ ተከታዮችንም ቢያፈሩ በእውነት ቃል ተፈትሸው ካላለፉ ከምከንያት ይልቅ ስሜት የተጫናቸው ልብ የወለዳቸው ድርሰት ከመሆን አያልፉም አግዚአብሔር በዘመን ውስጥ በተለያየ መንገድ የሚሠራ አምላክከ ሆኖ ሳለ የአንድን ዘመን አውነት ከራሱ ውጭ በሌላ ዘመን ላይ እንዳለና አንደሚሠራ አውነት አድርጎ ለመረዳት ከዛም ለማስረዳት የሚደረግ ሙከራ ሰዎችን ከማደናገር አልፎ ጠብ የሚል መንፈሳዊ እድገትን አያመጣም በዚህ ጽሁፍ ውስጥ ሁለት ዓይነት ማህበሮችን ለማየት ሙከራ ተደርጓል የመጀመሪያው የትንቢት ማሕበር ሲሆን እርሱም የአስራኤል ሕዝብ ነው ሁለተኛው ደግሞ የምስጢር ሕብረት የሆነው የከርስቶስ አካል ነው ደጋግመን ለማየት እንደ ሞከርነው አሁን ያለንበት የጸጋ ዘመን የከርስቶስ አካል ዘመን አንጂ የአስራኤል ዘመን አይደለም እኛ በአግዚአብሔር ጸጋ ድነን የተሰባሰብነው አማኞችም የከርስቶስ አካል ነን አንጂ አስራኤል አይደለንም ሮሜ ቆሮ ቫ ይህ ማለት እኛ አሁን ያለነው አማኞቸም ሆነ ያለንበት የዘመን ዓይነት ትንቢት ሳይሆን ምስጢር ነው ማለት ነው ኤፌ ቆላ ሮሜ ቲቶ ዛ በተለይ ባለንበት በዚህ ጊዜ ይህን አጅግ አስፈላጊ መለኮታዊ እውነት ካለመረዳት ብዙዎች ሲናወጡ ማየት የተለመደ ነገር ነው በዚህ በምስጢር ዘመን ላለነው የጸጋ አማኞች ትንቢታዊ ከሆኑት የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍሎች ውስጥ አየተጠቀሰ ብዙዎች ሲማሩና ሲያስተምሩ እንደኖሩ እያስተማሩም እንዳሉ ይታወቃል የሆነ ጦርነት ከተነሣ የመጨረሻው ዘመን ነው። በተሰ ቫ ይህ አንድ አማኝ መከራ ሲገጥመው የሚጽናናበት ካላመኑት የሚለየው የከበረ ተስፋው ነው መጽሐፍ ለእኛም ይገልጥ ዘንድ ካለው ከብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ስቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ ሮሜ አንደሚል አሁን በተሸከምነው አካል ላይ የሚደርስ ድካም አርጅና ሕመምና የመሳሰሉትን አንድንታገሥ የሚያስቸለን በሰማይ የተዘጋጀ በተስፋ የምንጠብቀው የከበረ መንፈሳዊ አካል ስላለን ነው ቆሮ ዛ ፊሊ ገቆሮ ወንጌላችን ከተስፋ ጋር አብሮ የተጋመደ እንጂ ከተስፋ ተነጥሎ ለብቻው የቆመ ወንጌል የለንም ስለ እናንተ ስንጸልይ በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሣ በክርስቶስ ኢየሱስ ስለ እምነታችሁ ለቅዱሳንም ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተን የጌታቸንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት አግዚአብሔርን ሁልጊዜ አናመሰግናለን ስለዚህም ተስፋ በወንጌል እውነት ቃል አስቀድማችሁ ሰማችሁ ቆላ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ጳውሎስ በመልእከቶቹ ልብ ብለነው ከሆነ የነበርንበትን አሁን የሆነልንንና የምንጠብቀውን በጋራ ሲጽፍ ማየት የተለመደ ነው ለምሳሌ ወደ ቲቶ የላከው መልእከት ላይ የሠፈረውን እንመልከት እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና የማንታዘዝ የምንስት ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ በከፋትና በምቀኝነት የምንኖር የምንጣላ እርስ በርስ የምንጠላላ ነበርን ነገር ግን የመድኃኒታችን የአግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም ያን መንፈስም በጸጋው ፀድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ከርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው ቲቶ በዚህ ከፍል አማኞች የነበሩበትን አስጸያፊ ሁኔታ ከገለጸ በኋላ አሁን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆነላቸውን ይናገራል በመጨረሻም የሚጠብቃቸውን ተስፋ ተናግሮ ነው ያለፈው ይህ የሆነው የእኛ የበፊት የአሁንና የወደፊት ሕይወታችን የወንጌል ከፍል ስለሆነ ነው ስለዚህ የጸጋ ወንጌልን ከፊታችን ከሚጠብቀን የትንሣኤም ሆነ የመነጠቅ ተስፋ ለይተን ልናየው እንደማንችል ሊሰመርበት ይገባል እንደ ሄሜኔዎስና ፊሊጦስ ተሳስተን ከማሳሳታችን በፊት ይህን እውነት ከግምት ውስጥ ብንከተው ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ መልካም ነው በዚህ ዘመን በአንዳንድ ግለሰቦችና ተቋማት ዘንድ የሚቀነቀን እንደዚህ ያለ የተሳሳተ አረዳድ መኖሩ ደግሞ ጉዳዩ ምን ያህል ትኩረት እንደሚያስፈልገው ይነግረናል ትንሣኤ ሙታን ከዚህ በፊት አልፏል የሚሉ ግለሰቦች በዚህ ጊዜም ያሉ ሲሆን አንደኛውን አመለካከት ለምሳሌ ያህል እናንሣ እነዚህኞቹ ዓም ላይ ሮማውያን ኢየሩሳሌም የሚገኘውን ቤተ መቅደስ ባፈረሱ ጊዜ ኢየሱስ ተመልሶ መጥቷል የሚሉ ናቸው ማስረጃ አድርገው የሚያቀርቡትም ኢየሱስ በምድር ሳለ አንድ ትውልድ ከመሞቱ በፊት አንደሚመጣ ተናግርዋል ስለዚህም ከአርባ ዓመት በኋላ መጥቷል የሚል ነው ማቴ ከዚህ በተጨማሪ በ ማቴ ኢየሱስ እውነት አላችኋለሁ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ በማለቱ አሱ እስኪመጣ በሕይወት የቆዩ ነበሩ ኢየሱስ የሞተው በ ዓም በመሆኑ ዓም ላይ ቤተ መቅደሱ በፈረሰ ጊዜ ከሐዋርያቱ መካከል የነበሩ ሳይሞቱ በፊት ተመልሶ እንደመጣ ማስረጃ ነው በሚል ይሞግታሉ ይህ አስተሳሰብ ቢያንስ ሁለት መሰረታዊ ስህተቶች አሉበት በመጀመሪያ ደረጃ ኢየሱስ መጥቷል እንኳ ብንል ከሞተ ከአርባ ዓመት በኋላ ሳይሆን ከሰባት ዓመት በኋላ ሊሆን የሚችለው በዳንኤል የተብራራውን ሰባ ሱባኤ እዚህ ጋር እናስታውስ ዳንኤል በትንቢት ከስድሳ ሁለት ጊዜ ሰባትም በኋላ መሕ ይገደላልሙ ዳን እንዳለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለው በ ኛው ሱባኤ መገባደጃ ዓመት ላይ ነበረ የተሰቀለውም በፋሲካ ቀን በመሆኑ የዓመቱ መግቢያ ወር ኛ ቀን ላይ ነበር ስቅለቱ ልከ እኛ መስከረም እንደምንለው ማለት ነው በኋላ ላይ እስጢፋኖስ ዳግምልርደት ወይሰ ለዲሰ ፍጥረ ሲወገር ዓመቱ ተገባደደ ስለዚህ ዐ ው ሱባኤ ሊጠናቀቅ የቀረው አንድ ሱባኤ ዓመት ብቻ ነበር ማለት ነው በመሆኑም ትንቢት ቀጥሎ ኢየሱስ መጥቶ ነበር እንኳ ብንል ሊመጣ የሚችለው ከ ዓመታት ሳይሆን ከሰባት ዓመት በኋላ ነበር ማለት ነው የዚህ አመለካከት ሌላው መሠረታዊ ስህተት ደግሞ ትንቢት ተቋርጦ በትንቢት ያልተነገረለት የምስጢር ዘመን በመካከል አንደገባ አለመገንዘብ ነው ይህንን አለመረዳት ሄሜኔዎስና ፊሊጦስ ገብተውበት የተወገዙበት ዓይነት ስህተት ውስጥ በዚህ ጊዜ ያሉ አንዳንድ ሰዎችም ሲገቡ እናያለን ስለዚህ ለጢሞቴዎስ ያኔ ጳውሎስ የመከረው ምክር ዛሬም ሕያው ነው ማለት ነው ዛሬም የእውነትን ቃል በትከክል ከፋፍለን ያላጠናን እንደሆነ አንዲህ ያለ የተዛባ አመለካከት ውስጥ ገብተን ተስፋ የሌለበትን ኑሮ ልንገፋ እንቸላለን እንዲህ ያለ ስህተት ውስጥ የገባንም ካለን የዲያቢሎስ ወጥመድ ነውና መመለስ ይገባናል ጢሞ እውነትን የተረዳን አማኞችም እንዲህ ያለ አመለካከት ውስጥ ያሉ ሰዎችን የተወደዱ ወንድሞቻቸችን ናቸውና ልባዊ ፍቅር በመስጠት ወደ አውነት ለማምጣት የምንቸለውን ልናደርግ ይገባል ከኩነኒ ትምሕርት ቤስገ ሰመጠበቅቸት በትከከል መጽፍትን ከፋፍሎ መረዳት አያሌ ትርፍ አለው እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ጸጋውን አትረፍርፎ አፍስሶታል ሆኖም ሕግ በዚህ ዘመን በተለያየ መንገድ በስፋት ሲነገር አናስተውላለን ብዙዎች ሕግን እንደሚሠራ አድርገው ሲማሩትና ሲያስተምሩት ግን ልብ በለን ከሆነ ዳግምልናት ወፀሰ ለዲሰ ፍጥረ ማጣቀሻዎቻቸው ከጳውሎስ መልአከቶች ውጭ ያሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ከፍሎች ናቸው ከዚህ መረዳት የምንቸለው ስህተቱ የሚመነጨው የገባውን አዲሱን ዘመንና አሠራር ካለመረዳት እንደሆነ ነው ሕግ ሲሠራ የኖረበት የራሱ ዘመን ነበረው አሁን ግን ቦታውን ለጸጋ ለቋል ሕግም ሆነ ጸጋ የራሱ የአግዚአብሔር ሃሳብ ይሁኑ አንጂ በተለያየ ዘመን ጥቅም ላይ ያዋላቸው አሠራሩ እንደሆኑ መረዳት ያስፈልጋል አዚህ ክፍል ላይ የቀደመው ዘመን እንደተቋረጠና ለውጥ እንደመጣ ለማሳየት እስጢፋኖስና ጳውሎስ ከቀደመው ዘመን ጋር በተያያዘ ያቀረቡትን ትርከት እናንሣ ሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሰባት እስጢፋኖስ ሸንጎ ፊት ቆሞ ለአይሁድ ከአብርሃም ጀምሮ ያሳለፉትን ታሪክ የተናገረበት ምዕራፍ ነው የእስራኤል ልጆች አባትና የመጀመሪያው ዕብራዊ ከሆነው ከአብርሃም ትረካውን የጀመረው እአእስጢፋኖስ አብርሃም ከአግዚአብሔር የተቀበለውን ተስፋ ካብራራ በኋላ ዮሴፍ በወንድሞቹ ተከድቶ ወደ ግብጽ መሸጡን በዛም አግዚአብሔር ሞገስ ሆኖት ታላቅ ስፍራን አንዳገኘ ያትታል ከዮሴፍ ሞት ከዓመታት በኋላም ዮሴፍን የማያውቅ ሌላ ንጉሥ ተነሥቶ ዕብራውያንን ያስጨንቅ በነበረበት ወቅት ሙሴ ተወለዶ በእርሱ አጅ እግዚአብሔር ከባርነት ነፃ እንዳወጣቸው ይተነትናል በኋላም ሙሴ እንደኔ ያለን ነብይ አግዚአብሔር ይሰጣችኋል።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact