Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

ጭረት ፫.pdf


Advertisement
  • word cloud

ጭረት ፫.pdf
  • Extraction Summary

ኮሪ ቺት ገሐሴ ሃታ ዒጧኣ ቅኀጭብጭብ ጭረት ትዝብት ከአስከኀድር ጋር የባሜራ ተዓምር አህት ቤተመጽሐፍ ጥበብና ባሕል ግጥምሞ ዓፋ ተናጋሪ አርሳሶች ደብዳቤ ወክሐፍ ዳሰሳ ተናጋሪ ቀለማት ኢን የመገገደፒት መጣጥፍ ቶ ቅዳሜነ ከሳገኮፋ ጋር ጥበብና ጤና የፊልም ዳሰሳ ቓቶ የሳኀኮፋ ትውስታዎች ጋጋ ስለ እኛ አምደኞች ብቀ የሬድ የመጸሐፍ ጻሰሳ ክነዱልጠነ ሻጧጫ በአስክበፎር ጋርትዝበት ት ኃ ሊየ ዓፍገጭብጭብ ጭረት በንዬስ ዘአዋሽ መልካሳ አህት በተመጸሐዓ ራሔል ስሜነህ ፎጻቤ ሶስተኛ ዕትም ። በዳዩት አለዎዛመይ ያወወኝ ለት ጭረት የጊዜ ፍርሃት ብቻውን ላያኖር ወይ ብቻውን ላይገድለኝ ፈሪ ጊዜበየጊዜው አያነሳ መልሶ የሚጥለኝ ከበረርኩ የምቀድመው መስሎት ነው መሰለኝ። ደሞ ደሞ ያስደነገጠኝ ጥይምናህ መስሎህ ነው። ከ በ ከ ፀኦቦርር። ምህረች መታደል አገድ አማራጭ ነው በመታገላችን ውስጥም መታደላችንን አናመጣዋለን ዳዊት ታግለን የማንገለውጣቸው ነገሮች የሉም ብሩክታዊች የህይወት ጣዕሟ ራሱ ከትግል የመጣ ነው። ፊልሙ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመርኩዞ የተሰራ ሲሆን በፊልሙ ውስጥ ለዋና ገፀ ባሀሪዋ እገደ አባት ሆኖ የሚሰራው ሰው እንዲህ ሲላት እናደምጣለን ጭረት ሀ በ በበቪፎየ ህከፒ ነዕህ ከቋህሃፎ ዐ ፎበገፎከባ ፍራንክ አይነት የየግል ታሪኮቻቸው የሰፈረበት የነፃነት ከኪ ቪ ህ ብዕረኞች ማስታወሻፎቬፀፀዞባ ሃፎጨ ሀካሰ ውድሮው ዌልሰን ሁለተኛ ደረጃ ትቤት ከላዐፀርሃ በሚል ለማሳተም ይበቃሉ ህህዐበ ከ። በሰጠቻቸው የየግል ሀሳብና ስጫት ማስፈሪያቸው እንደ ኤረን ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ላይ ከተረዳች በኋላ በመካከላቸው ያለውን የዘር መጠላላት የግድየለሽነት ስሜት አንዲሁም ንባብን የመጥላት አባዜ በናዚ ጭፍጨፋ ከተፈጠሩት ታሪኮች እንዲረዱ እና የየግል ችግሮች ከምንም ነገር እንደማያግዳቸውና በማንም ላይ ።

  • Cosine Similarity

ጭረት ሳንኮፋ የአገባብያን ማኅበር አናንብብእንለወጥእናካፍል ጭረት ሇወዌነ የጭረት አዘጋጆች ፍናማርያም አዘጋጅመንገደፔት ፍና በአካባቢ ጤና የኛ ዓመት የድህረምረቃ ተማሪ ስትሆን ደብዳቤና የሰዎች የህይወት ፍናመንገድ ትምህርቶች ዓለሟ የሆነላት ሰው ናት እንደ ማርያም መንገድፍናማርያም ሁሉ ሌሎች የህይወት መንገዶች ማምለጫና ፅረፍት እንደሆኑ የምታምነው እሷ የበዙ መልካም ፍናዎችን ለመፍጠር ጭረት ከትማለ ሣ እጨ እጸህይወት አዘጋጅአፍቃሪተ መጽሐፍት እጸ የኛ ዓመት ህክምና ተማሪ ስትሆን መጽሐፍትናንባብ የልብ ነገሮቿ የሆኑላት ሰው ናት። ፊቱንአቀማመጡንሁለ ነገሩጊ አጢፔቼ አየሁትፍጹም ሰላማዊ የሆነ ሁኔታ ውስጥ እንዳለ ጥርጥር የለውምይሄ ሰው ግን ከሰው አልተፈጠረም ይሆን። ለምሳሌ አሁን ጦርነት ምንድን ነው። አልኩት እ ምን መሰለህመፅሀፉን አጥፎ ከመቀመጫው እየተስተካከለ እምን መሰለህ አዎጦርነት የከፋት ውጤት ነው ወይም ከፋት ጫፍ ሲረግጥ ነውከፋት ደግሞ የሰው ልጅ በመወለድ ወይም በደም ያገኘው ነገር አልያም ተፈጥሯዊ በህሪ አይደለምአንደዛ ቢሆን ኖሮ ከመሰረቱ የማንተዋዎቅ ሰዎች በሆነ ምክንያት ተገናኝተን አብረን መኖር ባልቻልንም ነበር። አነዚህ የሚሰማቸው ህዋሳትበርሃ ዐካ በሚያስተላልፉት መልእከት ምከንያት የሚወለድ ፍላጎት የከፋት መግቢያም በመሆን ያገለግላል ሶስተኛ ዕትም ለምሳሌ አንድ ሰው ምሳውን በልቶ የተረፈውን ከጎኑ ምሳ ላጣው ወገኑ ከመስጠት ይልቅ ለአራቴ ብሎ ካስቀመጠ በጊዜው ከሚያስፈልገው ውጭ የሆነ ተጨማሪ የፍላጎት ሀሳብ በመሰረታዊ ፍላጎቱ በኩል አስታኮ በመግባቱ ያችን ለመንጠቅ ይመጣል በሚል ፍርሀት ምሳ ያጣውን ሰው መከላከያ የሚሆን ሰውየውን እስከመግደል የሚያደርስ በከፋት የታመመ ሀሳበሰን ያስባል። ምሳ ያጣውም በበኩሉ በሜፈጠርበት የምግብ ፍላጎት የተነሳ ምግብ ተርፎት ባስቀመጠው ሰው ላይ የሚያነሳሳ በከፋት የታመመ ሀሳብ ያስባል። በእነዚህ በሁለቱ ሰዎች ፍላጎት ውስጥ ሾልኮ የገባው ከፋትከወገን ይልቅ ለነገ ማለት እና የእርሱ ያልሆነን ነገር መፈለግ የሁለቱ ሰዎች ሀሳብ በሽታ በመሆን በስራ ሲገለጥ የምታየው ነገር ጦርነት ይባላል። አእሱ ግን መፍትሔውማ ሁሉም ሰው ይህን ተረድቶ አራሱን የሚወድ ሰው ሲሆን ብቻ ነው። አለኝ ስትልአልኩት ስልማ እራሱን የሚወድ ሰው ጤነኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነውና ዙሪያውን በሚከተለው ሰላምፍቅርና መልካምነት ይታወቃልሀልውናውንም ሆነ የሚወዳቸውን ሰዎች ህልውና ከእርሱ በሚወጣ ነገር ማጣት አይፈልግምና በራሱ ላይ እንዲሆንበት የማይሻውን ነገር በማንም ላይ አያደርግም። ህግና ስርዓት ሁሉ ከእነሱ አይወጣምአንዳጠቃላይ የሰው ልጅ ሰላም የሚሆነው ከመሰረታዊ ከገባህ የዚህ ጦርነት መንስኤው የታመመ የፍላጎት ሀሳብ ነው። በካሮ ጎሳ የሚኖሩ ህዘቦች ለገፅ ቅብ የተለያዩ ምልከቶችን ይጠቀማሉ ሶስተኛ ዕትም ። የጮውደድገ ሳይሆን የመወደድን ሃላፊነት ልሰጠውእገዲሁ ድገገት ብንን ትይና ምኞቶችሽን አገድ ሰው ላይ ማየት ያሰኝሻል ችግር እኮ ነው መቼም እፄጌም ፈርዶብኝ አርሱም ጥሎበት ይሄው ደሞ ዛሬ እርሱ የምፈልገው አይነት ሰው ቢሆን ምናለበት ብየ ድርቅ ብያለውየኔ መውደድ እገግዲሀ እገዲህሀ ያለ ነው ቀልቤ ያረፈበት ሰው ላይ መውደዴን መፈለግምቐቴን መመኘትብቻ እገዲህ ያለው ስጫት ለኔም ብዙ አይገባኝ። ፎብ ሸዐፎፀ ከ ከር ጳዝገፒከሃ ዐ ገሃ ከ ክክርርርብ ርበርበር ክሃ ር በ ክሃ ዐክጠብ በበ ከ ከ ከ ብርር ህር ፀሃከ በሃ ዐክከ ርበርፎበርር ሶስተኛ ዕትም ማሜ ሠ መሚ ጭረት ኢእክከዐክ ካነከነ ርቋርባ ከኩኗብ ህይወት ውሰጥ ተነግሮን ከምንረዳው ይልቅ ኖረናቸው የሰረፁን ነገሮች ይበረታሉ አንዳንዴ ሰዎችን ከመረዳት ርቀን የምንገኘውህመማቸው የማይሰማን በራሳችን የህይወት መስመር ውስጥ ከህመም ጋር ስላልተዋወቅን ነው አሊያም እንደዚህ መኖርጠብቆ አለበት ብለን ካስቀመጥነው የራሳችን ልከነትን ካዘነፉ ከመረዳት እንርቃለን አግሬ ሽሬን ከረገጠበት ቀን አንስቶ በተለይም አያቴን ይዝ የስነአዕምሮ ህከምና ከመጣንበት ቀን ጀምሮ በሀሣቤ የምጥለው የማነሳውስለህይወት ለመረዳት ከራሴ ጋር የምነዛነዘው በዝቷል በስንት ስንከሣሮች በተከበበች ዓለም ጋር እየተላተሙጭነቷን መሸከም ከከበዳቸው ሰዎችጥሰው ወጥተው አዕምሮና ሀሳባቸው ታፍኖ ከሰመጡ ወደ ልከነት ለመውጣትና ለመተንፈስ ከሚነገዳገዱና ከሚፍጨረጨሩ ሰዎች ጋር ለአያቴ ስል መሰንበት ኑባሬዬ ከሆነ በኋላ ህመም ሰርዖኛልህመም ገብቶኛል ታዲያ ግቢውን ከረገጥኩበት የመጀመሪያዋ ሰዓት አንስቶ ልጅ እያለን ሰፈራቸን ውስጥ ስለሚታወቁት አዕምሮአቸውን የታመሙ ሰዎች ታሪከ ማውጠንጠን ጀምሬ ነበር አሻግሬ እብዱና ውሸት ታንቃ ትሙት አሻግሬ ድሮ ድሮ እጅግ ያተረፈ ነጋዴ ነበር ይላሉ የኋላ የኋላ ከሚያምናቸው የሸርከ ጓደኞቹ ተከድቶ ከከሰረ አንስቶ በሰፈራችንመንገድላይ ውሸትታንቃትሙትብሎበመጮህ ሌላ አሻግሬን ይዞ ተከሰተ አምኗቸው የከዱትንአውነቱን በሀሰት ገልብጠው የጣሉትን በግሉ ሸንጎ ለመፋረድ ሲል በእርግጥም ለዚህ ሰው እምነትን ማጉደልሀሰትን መንገር ህመም ሆኖበታል ውሸት ታንቃ ትሙትለት እማማ ኡኡ የሰፈራችን ትላልቅ ሰዎች የሊበን እናት ይሏቸው ነበር እኛ ደግሞ እማማ ኡኡየሊበን እናት እማማ ኡኡ የተባሉት ኡኡ ብሎ የሚጮህ ሰው ከሰሙ ድንጋይ ይዘው በማሯሯጣቸው ነውአእማማ ያቺን ቃል አምርረው የጠሏት የአንድ ልጃቸውን ሊበንመርዶ ከሰሙትቀንጀምሮ ነውምናልባት ሲያረዷቸው የሰሟት የመጀመሪያ ቃል ሆና ኡኡ ሲባል የልጃቸውን አለመመለስ እየደጋገመች ስለምትነግራቸው ነው አንዳንዴ ሰዎች ሊሉን የፈለጉትን ነገር ሊነግሩን ባሰቡ ሰዓት አንረዳቸውምእንተላለፋለን ስንኖርስናጣስንወድቅና ስንሰበር ህመሙን እናውቀዋለን አያቴ ከመጣሁ ጀምሮ ብዙ ቃላት አላወራችም ብቻ በየመሀሉ ደረቷን እየደቃች ከምሕላ ጸሎቶች አንዱን ትደጋግማለች አንቲ ማርያም አክሱም ጽላተ ሙሴ ተዓረቅና እንዶ መሬት ከይመሴ ሕራይ በልናዶ መሬት ከይመሴ ከሁለት ዓመታት በኋላ ሽሬ ስመለስ ለወትሮ በሰዎች የሚከበበው የአያቴ መሪጌታ ወልዳይ ቤት ባዶ ነበርአከስቴ አብረኸት የለችምዘርዓ ዳዊትና ከብሮም የሉምአባ ከብረቅዱሳንና እማሆይ ሣህለማርያም የሱም ምንምና ማንም የለም ምስኪኗ አያቴ ዕንበባአደዬ ብቻ ቤት ማለት ጣራና ግድግዳ ብቻ ነው አንዴ አይመስለኝም አያቱን ከተኛችበት ጭረት ለቤተሰቡ ባወጣው ቀጭን ትዕዛዝ መሰረት ከልጅ እስከ የልጅልጅ የአብነት ትምህርት የመማር ግዴታ ነበረብን ለእኔም የመጀመሪያ የግዕዝ ቃላቶችን በቃሌ ያስጠናኝ አያቴ ነበር አቡነ ሳልል የሰዓታት መግቢያ ላይ ያለቸዋን ነበር የህይወት ስንቅ ናት እያለ ያሸመደደኝ በአግዚአብሔር ታምኛለሁብወድቅም በእርሱ እነሳለሁ የምትለዋን ታዲያ ይሄ ሰው ከዜማው ና ከአቋቋሙ ከመቋሚያና ጽናጽሉ ውጪ ጠመንጃ የጨበጡ አጆችእንዳልነበሩት ተረድተውለት ይሆን አላውቅም ቀ አከስቴ አብረኸት ለሁላችን አምባሻና ህብስት እየጋገረች ከሻይ ጋር የምትሰጠንበኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ሄዶ በቀረው ባሏ ሁሌ የምታለቅስ ናት ምናልባት ለአርሷስ ባሏን የነጠቃትን ጦርነት አምርራ ትጠላ አንደነበር ያውቁላት ይሆን። አላውቅም ቀ እማሆይ ሣህለማርያም የአያቴ ፅንበባ ታናሽ እህት ነበሩ እማሆይቁጣቸውና የአቡነ አረጋዊ ዝከራቸው አይረሳኝም አይ እማሆይ ሁሉም ነገር መሰተር እና ትከከል መሆን አለበት የሚሏት ነገር ምስለ ሥዕላቱንየሚቀቡትሽቶሲያልቅባቸውየሚያዝኑትሀዘንአንድ የሆነ ሰው ሲገዛላቸው እየፈነደቁ ቀድመው ሥዕለ ማርያምን የሚቀቧት ነገር ጠንቅቀው የተማሩ ቢሆኑም የሚደጋግሟት አንድ ጸሎታቸው የሆነው ይትቀደስ ስምከየሆነ ቀን የአቡነ አረጋዊ ዝከር ደርሶባቸው እንዳስለመዱት እኔና ረዊና የበሶ ዱቄት ስለአቡነአረጋዊ እያልን ጠይቀን ከበረከት እንድንካፈል ለመጀመሪያ ጊዜ ሲልኩን እንዴት በየሰው ቤት እንሄዳለን ብለን ስንነጫነጭ በቁጣ እንኳን እናንተ ይቺ እናት ብለው ሥዕለማርያማቸውን እያመለከቱ በየሰው ቤት ሀሜት ሳትፈራ አንጀራ ለምናለች ብለው ሲያበሩን ከንቱነታችንን አምነን በሶ ሰብስበን ስንመጣ የመረቁን ምርቃትና ለቁጣቸው የነገሩን የአንድ ሊቅ ቅኔ ማርያም ድንግል ዘኢትፈርሀ ሐሜተ ፍርፈራተ ሕብስተ ሰአለት በፍና እንዘ ትፀውር ሕብስተ እማሆይስ ታዲያ ከዝከክራቸውና በደስታ ቅዱሳኖቻቸውን ከሚቀቡት ሽቶ በቀር ሴላ ሀቅ እንዳልነበራቸው ታውቆላቸው ይሆን እንጃ አላውቅም ቀ ከብሮም አንዳንዴ ሰዎች ሰርግና ሞት አንድ ነው ሲሱ ፍቅርም አንድ እንደሆነ ማን በነገራቸው እላለሁ ከብሮም የመጀመሪያም የመጨረሻም ፍቅቀሬ ነበር ለእርሱ ደብዳቤ መፃፍ ሰበብ ትግርኛ መጻፍ የተለማመድኩበትከደብዳቤ ፍቅር ተጣብቄ የቀረሁበት ከብሮም አዲስአበባ ስመለስ ሌላ ነገር እንደሌለ ሁሉ ከረምት እስኪደርስ ስሙን ዘርዓ እንዳስጠናኝ ወንጌለ ዮሐንስ የምደጋግምለት ከብሮምአያቶቼ ጋር አስሬ በመደወልና ዘርዓን ፈልጌው ነው አያልኩ ጥያቄዬን ትቼ ስለእርሱ ቀን ውሎ ወንድሜን የምነዘንዝለት ከብሮም የሆነ ጊዜ ከስድስተኛው ጽጌ ማኅሌት አዳር በኋላ የትላልቆቹን አቋቋምና አሱ ከበሮውን ይዞ አንዴት ሲያጅባቸው አንደነበር ከዜማው ጋር ለእኔና ዘርዓ እያሳየ ተመየጢ ተመየጢ ወኢትጎንድዬዩ ብሎ ሳናስበው ተንሸራቶ ሲወድቅ እኔና ዘርዓ ልባቸን እስኪፈርስ የሳቅነው ተመልሶ አግሩን እያመላከተ ስለተፈጠረው የቴከኒከ ስህተት ይቅርታ ብሎ በቀደመው ሀይሉ ተመየጢ ብሎ ሲጀምር ዘርዓ ተቀላቅሎት ተመየጢ እያልን ያመሸንበት ከብሮም ናተይእሱንስ ተመየጢተመለሺ እያለ አንዳትዘገይ የሚለማመናትማኅሌቷን ቀጥ ብሎ የሚቆምላት ልጅነቱን ለውዳሴዋ የሰጠላት ርኅርኒት እመቤት እንዳለችው ይረዱ ይሆን ከወንዞች ማዶ ይሄንን እያሰበች የምትፅፍወደፊት ስለእርሱና እሷ ስታስብ የነበረከረምት አልፎ ልታየው የምትናፍቅ አንዲት ሴት እንዳለችው ይገባቸው ይሆን አንጃ ስለሁሉም አሰብኩ አብርሃና ከራሩንግስቲና የኪሮስ አለማየሁ ኣንጉዐይ ፍስስ ዘፈኖች እነቅሳነትንረዊናን አነ ደሊናና ሸዊትን የኖሩባቸው ቤቶች የተመላለሱባቸው የሽሬ ጎዳናዎች የዋህነታቸውና ሀቃቸው ይነግሩላቸው ይሆን።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact