Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምንም አልሆንኩም ደህና ነኝአለች በደረሰባት ጉዳት የተከቡ መስሏት ለማጽናናት ብላ አባቷ የህክምና ኣዋቂ ሆነውምና የንግሥት ራስ ምታት ዳርጓታል እህል ያልቀመሰው ሆሷ ለድካም አሳልፎ ሰጥቷታል ድካም በተራው ደግሞ ለዕንቅልፍ ወርውሯታል ሸዋዬ ስትገባ ንግሥት ሀይለኛ ዕንቅልፍ ይት አየች ተጠጋቻትና ንግሥት ንግሥት ንግሥትአለች። ንገሥት ነቅታ በብዥታ ሸዋዬን አየቻትና ተመልሳ ጋደም አለች ኮርኒሱ ላይ ትላልቅ ዓይኖቿን አነጣጥራ ስለ ዳንኤል ማሰብ ጀመረች በየጊዜው የሚያሳያቸው ድርጊቶች ይበልጥ እንድትወደውት እንድታከብረው እንድታመልከው እያደረጓት እንጂ እንድትርቀው አላደረጓትም ምን አይነት የዋህና ፍጽም የሆነ ሀዘን በፊታቸው ላይ እየታየ ጥቂት ዝምታ ከተፈጠረ በኋላ አንድ ነገር ተፈጥሮ እርሱን ላሳውቆት ነው የመጣሁት ብላ ዝም አለች ምን። ሲሳይ የሻምበል አርአያን አካላዊ ሁኔታ ገለፀችላቸው የት ነው የሚሠራው። ነገረቻቸው በወረቀት ላይ አሰፈሩት ለእርሶም ህይወት ጥንቃቄ ቢያደርጉ መልካም ነው እርሶንም ለመበቀል ይፈልጋል አለች እንደዋዛ ናትናኤል ከፍ ያለ ድንጋጤ መላ ሰውነታቸው ውስጥ ሲሰራጭ ተሰማቸው እኔ ደግሞ ምን አጠፋሁ። ምን አስፈራኝ። መ ማቋ ዖ በላህ ሬ መጪው ጣጄ ቁ ፈረ እንደ እናት ርሳቸውን ተንከባካቢ ናት ፍርሀት ምኑ ነው። አሁን ኖርኩ አልኖርኩ ምን አተርፋለሁ። ምን አጣለሁ። አለችና ማንበብ ቀጠለች ውድ ፍቅረኛዬ ወይዘሪት ንግሥት። ህይወትን ስኖርለት የነበረው ሰው ከዳኝ። ፍትርን ካጡ በኋላ ተአምር ቢሠራ ምን ይረዳል። ለማን እንደሚነግሩ ግራ ገባቸው በአሁኗ ደቂቃ በመላው ዓለም ውስጥ ለሚገኙ ህሙማን ሁሉ ነግረው ይህችን ሌሊት በጥሩ ተስፋ እንዲያድሩ ማድረግ ቢችሉ እጅግ ደስ ባላቸው ነበር። እኒንም ሊገድለኝ ይፎክራል የእኔን ባደረገው በወደድኩት ሆኖም እጅግ ዘግይቶብኛል በአንተ ላይ ሊደርስ የሚትለውን አደጋ በህይወትሆጄ ማየት እልፈለኩም በአጠቃላይ ይህኙን ዓለም ለመሸሽ ተነስቻለሁ ከዛሬ ጀምሮ አንገናኝም አባዬ በአካል ሳልሰናበትህ ከዚህች ዓለም በመሰወሬ አዝናለሁ ልጅህ ንግሥት ናትናኤል በድንጋጤ በድን ሆነው ቀሩ ልባቸውም ደማቸውም ሥራቸውን ያቆሙ ያህል ተሰማቸው ዓይኖቻቸው ያለው ነገር ማየት ጆመሩ ተለቆ ተላማት ወዲያው አንድ ድንገተኛ ጩኸት ከሌላው እያስገመገመ መጣ ዶክተር። ዶክተር።
ንግሥት። አዎ ደህና ነኝ መቼ መጣሀ። እኔን አዎ አንቺ። አለች ሸዋዬ ተይው ይልቅ ወፈር ያለ አንድ ስኒ ቡና ካለ አምጭልኝ አሉ እህል ደመኛቸው ሆኖ ውሏል ሸዋዬ ወደ ወጥ ቤቱ ገባች ዶክተር ናትናኤል ሲጋራቸውን ለኮሱና ሶፋው ላይ ለጠጥ ብለው የሲጋራውን ጭስ ወደ ሰማይ ለቀቁት ለጥቂት ሴኮንዶች በዚህ ሁኔታ ከቆዩ በኋላ የእጅ ሰዓታቸውን አነበቡ ከቀኑ አሥራ አንድ ሰዓት ሆኗል ልጃቸው በአሁኗ ሰዓት የት እንዳለች ሊያውቁ ባለመቻላቸው ሳይበሳጩ አልቀረም ሸዋዬ ትሪ ይዛ ወደ እንግዳ መቀበያው ክፍል ገባች በሀሳብ መስጠማቸውን አየች አጠገባቸው መቆሟን እንኳ የተረዱ አልመሰላትምፅ ዶክተር ቡናው ደርሷል አለችና ከፊት ለፈታቸው ካለው የቡና ጠረጴዛ ላይ ትሪውን እያስቀመጠች እ አመጣሽ አፈጠንሽው አሉ ዶክተሩ ከሀሳባቸው ወጥተው አዎ በጋዝ ነው ያፈላሁት አለችና ወደ ወጥ ቤቷ ስታዘግም የዶክተሩን ጥሪ ሰማች ሽ ሸዋዬና እስኪ ነይ የማጫውትሽ ነገር አለ አሉና ለዘብ ባለ ኣነጋገር ዔ ርምጃዋን አቁማ ናትናኤልን ከሰማቻቸው በኋላና እሺ መጣሁ ብላ ከሳሎኑ ወጣች ሀኪሙ ለሸዋዬ ሊያጫውቷት የፈለጉትን ነገር እንዴት እንደሚጀምሩት ከበዳቸው ሁሉን ነገር ሊነግሯት አልፈለጉም የቱን ነግረው የቱን እንደሚተው ግን ማወቅ አልቻሉም መጨረሻ ላይ ግን ምንም ነገር ላይነግሯት ወስነው ለሚጠይቋት ጥያቄዎች የምትሰጣቸውን መልሶች ብቻ መስማት ፈለጉ ሸዋዬ መጣችና ከአንደኛው የሶፋ ወንበር ላይ ተቀመጠች ምን ሊያጫውቱኝ ነው። አዎ ምን አሉ። አለችና ንግሥችን አየቻት ሲሳይ ንግሥት በአዎንታ ራሷን ነቀነቀችናና አዎ አለች በመቀጠል ዝምታ ተፈጠረ እኔን መጀመሪያ አድርሰኝአለች ሲሳይና ሜክሲኮ አደባባይ መድረሷን ስታይ ቆይ አንድ ቦታ ቢራ ልጋብዛችሁ አለና ወደ ንግድ ሥራ ትምህርት ኮሌጅ የሚወስደውን መንገድ ያዘ እንዴ መሽቷል እኮ። አለች ሸዋዬ ሽዋዬ ንግሥት ነኝ ምነው አንቺ። ደህና ነኝ። አሉ አዎ አለች ምነው። አዎ። አለች ሲሳይ አይ ደህና ናት ትንሽ ተጫጭኗት ነው ሲሳይና ሸዋዬ ተከታትለው ንግሥት መኝታ ቤት ውስጥ ብላ ሰግ ገቡ እስቲ ለአንቺ እሺ ትልሽ እንደሆነ ቀስቅሻት ከነጋ እህል በአፏ አልዞረም አለች የሲሳይን ቀይ ፊት እያየች ሲሳይ ፈራ ተባ እያለች ወደ ንግሥት ተጠጋች ንግሥት ተከናንባ ተኝታለች። አለ አንድ የወንድ ድምጽ አዎ አለች ሸዋዬ እባክዎ ንግሥትን ፈልጌ ነበር ቆይ እስኪ የስልኩን መናገሪያ አስቀመጠችና ወደ ንግሥት መኝታ ቤት አመራች ሸዋዬ ንግሥትዬ ስልክ ይፈልግቫል ማነው የፈለገኝ። ንግሥት ነሽ። ደህና ነኝ ምነው ምን ሆነሻል። እንዴ ለምን። ስትል ንግሥት ጠየቀች ሽ ኸረ አልሄድኩም ጠዋት ካገኘሁሽ ጀምሮ ራሴ ብው ብሎ ነው የዋለው ሰው ማየት ጭራሽ አስጠልቶጓኝ ነበር ሥራ ገብቼ የሠራሁት ነገር የለም ቶሎ ነው ወደ ቤት የተመለስኩት ያንቺን ሁኔታ ልይ ብዬ ነው የመጣሁት አንቺም ተኝተሽ እንደዋልሽ ሸዋዬ ነገረችኝ ትንሽ ከቆዩ በኋላ ሙኤ አዎ ከአንቺ እንደተለየሁ ቀጥታ ወደ እዚህ ነው የመጣሁት ሰዎች ምን ይሉን ይሆን። ደህና ነህ ደህና ደህና ነሽ አንቺ። በአብዛኛው ስለንግሥት የሥራ ስለዶክተር ናትናኤል የምርምር ሥራዎችና የአኗኗር ሁኔታዎች እንዲሁም የዳንኤልን የንግድ ሥራ የሚመለክቱ ነበሩ መጨረሻ ላይ በወንድምነት መንፈስና ባደረኩለት ውለታ ነው የጋበዘኝ ሌላ ምንም ትርጉም የለውም ስትል ደመደመች ስለ ዳንኤል ከአንድ ራሷጋር ታደርግ የነበረውን ውይይት አቆመችና ስለግርማ ማሰብ መረች አዲስ አበባ ውስጥ እያለ ለምን እንደማይደውልላት አሳስቧታል ብዙ ጊዜ አንዲገናኙ ይፈልግ የነበረው ግርማት ከዚያች ቀን ምሽት በኋላ ዓይንሽን ላፈር ያለበት ምክንያት አልገባትም ለምን እንደራቃት ለምን እንደሸሻት ማወቅ አልቻለችም ባሳለፉት የአብሮ ቆይታ ውስጥ አልፎ አልፎ ቢኳረፉምና መልሶ ይደውልላታለ እርሷ ብታጠፋም ይቅርታ ይጠይቃታልፅ ወንድ ሲኮሩበት ነው የሚወደው የሚል ፈሊጥ አላት ይህን እምነቷን ግርማ ላይ ብቻ ሳይሆን ከግርማ ቀደም ብሎ ይዛው በነበረው ፍቅረኛዋ ላይም ታንፀባርቅ ነበር ይሁንና የአሁኑ የተለየ ሁኔታ ፈጥሯል ግርማ እስኪደውል ድረስ የነበራት ትዕግስት ተሟጦአል ደውላ ለምን እንደጠፋ ለመጠየቅ ወሰነች ከመኝታ ቤቷ ወጣችና ስልኩ ወዶሚሜገኘበት የአንግዳ መቀበያው ክፍል ሄደች ግን እኮ አሁን ቤት ላይኖር ይችላል ስትል አሰበችናና ለማንኛውም ልሞክር ብላ በመደወሉ ፀናች ቁጥሮች አዞረች ስልኩ ይጠራል ሀሎ አለና የምትፈልገው ቁጥር መሆኑን ለማረጋገጥ ጠየቀች አዎ ነው ማንን ፈለጉ። ገምት እስኪ ማን አንደሆንኩ ጥቂት ዝም አለ አላወቅሁሽም ንግሥት ነኝ አለች ለጥቂት ሴኮንዶች ያህል ዝም አለና እ ንግሥት እንደምን ነሽ። ሲሉ ጠየቁ አዎ አሁን ደህና ነው በጣም ደህና ነው አንዳንድ መድሀኒት ከሰጠሁት በኋላ አሁን በጣም ደህና ነው አሉ ምስጋናው ናትናኤል ስለሰውዬው በሽታ ምንነትና ስላዘዙላቸው የባህል መድሀኒት ዓይነት ምስጋናውን ሊጠይቁ አሰቡና ተውትየመጡበትን ጉዳይ ወደ ኋላ ላለማለት ብለው ዝምታ ለምን ኖሯል የፈለጉኝ። እኔም ሀኪም ነኝ የሁለታችንም ዓላማ የሰው ልጅን በአንዳንድ በሽታዎች ተሰቃይቶ መኖር ከሚችልበት ዕድሜ ወዲህ እንዳይሞት ማድረግ ነው ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ የሆነ ጤነኛ ዜጋ ማፍራት ነው ለሰ ልጅ ሰብአዊ ግልጋሎት መስጠት ነው የምንጠቀምበት ዘዴ ቢለያይም ዓላማችን ይኸው ነው በአውነቱ የህክምና ባለሞያ መሆን በጣም ያኮራል የሰውን ልጅ ከሥቃይና ከሞት አፍ አውጥቶ በደስታና በጤና እንዲኖር ከማድረግ የበለጠ የሚያስደስት ነገር ያለ አይመስለኝም ዘመናዊ የሀክምና ዘዴዎች ሊፈውሷቸው ያልቻሏቸውን ህሙማን የባህል ህክምና ሲያድናቸው እናያለን የባህል ህክምና ሊፈውሷቸው ያልቻሏቸውን ህሙማን ደግሞ ዘመናዊ ህክምና ሲያድናቸው እናያለን የባህል መድሀኒቶች ፍንጭ እየሆኑ ዘመናዊ መድሀኒቶች እንዲፈለሰፉና እንዲዳብሩ ሲረዱ ዘመናዊ የሀክምና ሳይንስ ደግሞ የባህል መድሀኒቶች ጠቃሚ መሆናቸውን በማወትና ሕብረተሰቡን በተሻለ ሁኔታ የሚጠቅሙበትን ዘዴ በማጥናት እንዲያገለግሉ ሀሳብ ይሰጣል እና ይህንን ስናይ እኛና እናንተ አንድ ዓላማ እንዳለንና እኛ ያለ እናንተ ትብብር እናንተም ያለ እኛ ድጋፍ የሰውን ልጅ መርዳት እንደማንችል እንገነዘባለን አሉና የቡናውን መምጣት አይተው ንግግራቸውን አቆሙት ሁሴን ቡናውን ከፊት ለፊታቸው ካለው የቡና ጠረጴዛ ላይ ካስቀመጠላቸው በኋላ ወደ መጣበት ክፍል ገባ ናትናኤል የሚፈልጉትን ያህል ስኳር ጨመሩና ማማሰል ጀመሩ ዶክተር እርስዎ እንዳሉት የእኛና የእናንተ ዓላማ አንድ ነው ብለው ዝም አሉ ቡናውን ፉት ካሉ በኋላ አዎ በዚያው መጠን ያለ እናንተ ቀና ትብብር የእኛ ሥራ ብቻ ዋጋ እንደሌለው ግልጽ ነው አሉ በስተኋላ የተናገሩት አረፍተ ነገር ሰውዬውን ለማግባባትና የሚፈልጉትን ነገር ለማወቅ ሆን ብለው ያደረጉት ነበር በዓለማችን በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ሕዝብ ለጨረሱ በሽታዎች መድሀኒት የተፈለሰፈው ከባህል ህክምና በተገኙ ፍንጮች ነው አሉናት ቡናቸውን ፉት አሉ አሁን በቀጥታ ወደ ጉዳዩ ለመግባት ወሰኑ ከዚህ ወዲያ የሚያደርጉት ገለፃ አሰልቺ ሊሆን ይችላል ብለው ሰግተዋል ባለፈው ጊዜ አንድ እርስዎን የሚያውቅ ሰው አዲስ ስለጀመርኩት ምርምር ስነግረውና ስለእርስዎ አጫወተኝ ለብዙ በሽታዎች መፈወሻ መድሀኒት እንዳሎት ከዚያ በፊት ሰምቻለሁ ነገር ግን የሰውን ልጅ በመቅጠፍ ላይ ላለው የኤድስ በሽታ መድሀኒት እንጻሎትና እንዳውም በዚህ በሽታ የተለከፈን ሰው እንዳዳኑ የሰማሁት በጣም እስደስቶኛል ነገሩ ትክክል መሆኑንና አለመሆኑን እንዳረጋግጥ ገፋፋኝ የሰማሁት ነገር እውነት ከሆነ በአሁኑ ወቅት የሰው ልጅ የሚፈልገውን ነገር በማግኘቶ ኩራቱ ለርሶ ብቻ ሳይሆን ለሀገርና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዘብ ነው ኢትዮጵያ ከምትባል ሀገር ውስጥ በሰው ሕይወት ላይ አንዣቦ ያለውን የሞት ጥላ በጣጥሶ የሚጥል መድሀኒት መገኘቱ በብዙ ሚሊዮን ዓመታት አንድ ጊዜ በድንገት እንደሚገኝ ደስታ የሚቆጠር ነው በእውነቱ ሊኮሩ ይገባዎታል ነገሩ እውነት ከሆነ በእርግጥ አንድ ህመምተኛ አንድ ጊዜ መጥቶ ካከምኩት ከጥቂት ቀናት በኋላ ተመልሶ መጥቶ ከበሽታው እንደተፈወሰ ነግሮኛል አሉ ዶክተር ናትናኤል በከፍተኛ ተመስጦ ማድመጥ ጀመሩ ሆኖም የባህል ሀኪሙ ንግግር አጭር ሆኖ ቀረ ዶክተሩ ተጨማሪ ማብራሪያ መፈለጋቸውን ምስጋናው ያጤኑ አልመሰሉም የሰውዬው በሽታ ኤድስ መሆኑን እንዴት ሊያውቁ ቻሉ። አሉ አዎ። ሲሉ ጠየቁ ናትናኤል አዎ አለች አለ። አልዋሽም አዎ ጉቱ ሰው ሳይሆን አይቀርም በጣም ጥሩ ሰው ነው ትሀትናው የሚል ሰው አድርጎታል መዋታው በጣም ደስ በዚህ ላይ ቆንጆ ነው አለች ሲሳይ አለኙ ንግሥት ምንም አስተያየት አልሰጠችም ፈገግ ብላ ዝም ጥቁት ሴኮንዶች ክዝምታ ካለፉ በኋላ ንግሥትዬ የግርማ ነገር እንዲህ ድንገት መቋረጡ እስ ያ አልቃለም የግርማ ነገር እንዲህ እስካሁን ሊገባኝ አልቻለም ስለ ግርማ እንዲነሳባት አትፈልግም ባክሽ ተይው። አለች ንግሥት። አለች ለዘብ ባለ ድምጽ ምንም አልሆነም ደህና ነው አሉና አይዋት ታዲያ ለምን ጠየቁኝ። ለምን። አዎ ማን ነው እሱ። እዚያም እዚያም ስንል በህይወታችን ውስጥ ፍቅር ሊሰጠን የሚችለውን ደስታ እናጣለን ፍቅር በህይወታችን ላይ አንድ ትልቅ ነገር ነው እና ንግሥት የቀረብኳቸው ሴቶች በሙሉ ፍቅር ሳይሆን ገላቸውን ነው የሰጡኝ አለና ቢራውን ተጎነጨ ብዙ አወራሁ መሰለኝ እንዳላሰለችሽ ዳንኤል ችግር አለ አንድ ሴት ሙሉ ለሙሉ ልቧን የሰጠችው ወንድ ሲሸሻት ለተወሰኑ ቀናትም ቢሆን የሚደርስባትን የመንፈስ ችግር አቅለህ ነው ያየኸው ወዶኛል ብላ ግልጽ ሆና ስትቀርብለት የሚሸሻት ሆኖ ታገኘዋለች ያፈቀሩት ሲከዳ ማየት በጣም ከባድ አደጋ ነው ጥሩ አስተሳሰብ አይመስለኝም እኔ በበኩሌ ትወደኛለች ብዬ ገምቼ ሙሉ ልቤን ሰጥቼያት ፍቅር ከያዘኝ በኋላ ዞር ብትል የሥነ ልቦናና የሞራል ችግር ሊገጥመኝ ይችላል አልፈራም ለፍቅር ስል የሚመጣውን እቀበላለሁ ቅዙት ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም አለና እንደገና ቢራውን ተጎነጨ ያሰለቸሁሽ መሰለኝ አለ በመቀጠል አልሰለቸኝም በጣም የሚጥም ጨዋታ ነው አለች እርሏም የተሞላ ብርጭቆዋን ከፍ አድርጋ ለጥቂት ሴኮንዶች ያህል ዝምታ ሰፈነ በእኔ በኩል ግንና አንድ ሴት ወንዱን ሳትፈልግ አልጋ ላይ የምትወጣ አይመስለኝም ሳታፈቅረው ወይም ሳትፈቅደው ከእርሱ ጋር ጊዜዋን የምታጠፋ ሴት አትኖርም ተሳስተሻል ወንድን ተከትላ መኝታ ቤት የገባች ሴት ሁሉ ፍቅር ስላላት አይደለም በሥጋ አንድ ሊሆኑ ቢሞክሩም በመንፈስ አንድ አይሆኑም ልቦቻቸውና አእምሮዎቻቸው እንደ ሥጋዊ አካሎቻቸው ካልተዋሀዱ ፍቅር የለም ንግግሩን ገታ በማድረግ ትንሽ እንደማሰብ አለና አንድ ጊዜ አንድ ሽማግሌ በመሰል ጨዋታ መሀል ያሉኝን ልንገርሽ በዛሬ ጊዜ አመንዝራነት ተስፋፍቷል ባልና ሚስት በግብረ ሥጋ ግንኙነት ላይ በአካል ሁለት ቢሆኑም በመንፈስ አራት ናቸው እሱም እሷም በልባቸው ሌሎችን እያስታወሱ ነው ብለዋል እውነታቸውን ነው በዚያች ደቂቃና በዚያች ክፍል ውስጥ የአካላዊ ውህደት ቢኖራቸውምና የመንፈስና የሀሳብ አንድነት የላቸውም ስለዚህም ነው ወሲብ በእነዚህ ሰዎች ዘንድ ሜካኒካል የሚሆነው የምልሽ ግልጽ ነው። ደህና አንቺ ደህና ነሽ ። ደህና ነኝ ዝምታ ተፈጠረ ሁለቱም የፃኛግል ሀሳባቸውን ማስተና ኞችን ገድ ጀመሩ ሲሳይ ግርማ ስልክ ደውሎ እንዲገናኙ ቀጠሮ ካስያዛት ጊዜ ጀምሮ ለምን ጉዳይ እንደተፈለገች ራሷን ስትጠይቅ ነው የዋለችው ስለንግሥት ይሆናል ብላ ግን ገምታለኝቹ ስለ ንግሥት ምን። ሲል ጮኸ ገብሩ ደምመላሽ ምንም ሳይናገር አልጋው ላይ ተቀመጠና አንገቱን አቀረቀረ እሺ ጥሩ ገብሩ እኔን ባታውቀኝ ነው እኔ በላቤና በጉልበቴ ደክሜ መኖር የምፈልግ ሰው ነኝ በሰው ላብ ሰው ደክሞ ባፈራው ሀብት ውርስ መኖር እንደማልፈልግ ባለማወቅህ ነው የልቤን ባለመረዳትህ ነው ከቀናት በኋላ ታየኛለህ ትንሽ ታገስ ይህ ቁስል እስኪድንልኝ ድረስ ታገሰኝ እኔ ከዚችቤት ሰባራ ሣንቲም አልፈልግም ሁሉም ለአንተ ይሆናል እስከዚያ በፈጠረህ አምላክ አባቴን ገደልክ አትበለኝ ከምንም አብልጨ የምወደውን አባቴን ገደልከው አትበለኝ ድንገት በሩ ተከፈተ ሽታዬ ተንደርድራ ገባች ከኋላዋ ዩኒፎርም የለበሱ ሁለት ፖሊሶች ተከትለዋት ገቡ ይኸው እኔን በመደብደቡ ብቻ ሳይሆን በነፍሰ ገዳይነትም የሚጠየቅ ሰው ነው ፖሊሶቹ ገብሩን ይዘውት ወጡ ከቀኑ አሥር ተኩል ሲል የአጅ ሰዓቱ ነገረው የሲሳይ መምጫ ጊዜ ደርሷል እስካሁን ግን ብቅ አላለችም ግርማ በቀጠሮው ቦታ ቀደም ብሎ በመገኘት ሲጠብቅ አሥራ አምስት ደቂቃዎች አልፈዋል ከንግሥት ጋር የነበረውን የፍቅር ግንኙነት ካቋረጠ በኋላ ሲሳይን በግንባር አግኝቶ የተነጋገሩበት ጊዜ አልነበረም ዛሬ ጠዋት ቢሮዋ ደውሎላት ሊያገኛት መፈለጉን በገለፀላት መሠረት ነው በዚህ ካፊቴሪያ ውክጥ በአሁኗ ሰዓት ለመገናኘት የተቀጣጠሩት ግርማ ዶክተር ናትናኤል በአንድ ምሽት ከንግሥት ጋ አብረው ሳሉ መጥተው የነገሩት ነገር በጊዜው ቢያስደነግጠውም ከቀናት በኋላ ችላ ብሎት ነበር ከልጃቸው ጋር የጀመረውን ፍቅር በመጥላት ዶክተር ሆን ብለው ያቀረቡት ምክንያት መስሎ ነበር የታየው ይሁንና ከንግሥት ጋር የነበረውን ግንኙነት ቆርጧል ዶክተሩ የነገሩትን ወደ ኋላ ብሎ የንግሥትን ፍቅር መቀጠልም አልደፈረም ሀኪሙ ያሉት እውነት ሊሆን ይችላል በማለት ሲሳይ ካፊቴሪያው ውስጥ ገባችና ግርማ ወደ ተቀመጠበት ሣ ሯ የጥር ለ ሱሪና ቀይ ሹራብ ለብሳለች አጭር ከርዳዳ ድ መስሏል ተሳሳሙና ተተቀመደ ቀ ሏ ከግርማ ጋር ጉንጭ ለጉንጭ እንደምን ነህ ግርማ። አንቺ ደህና ነሽ የ። ንግሥት ደህና ናት። ንግሥት ሰውን አታስቀይምም ንግሥትዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት አብረን በማደጋችን በደንብ አውቃታለሁ ቂም አታውቅም ባስቀይማት በቀጥታ ትነግረኛለቹ እሷ ምንም አላለችም አባቷ ግን ሰው አይደሉም ብሎ ጥቂት ዝም አለ አንድ ቀን ቀጠሩኝና ንግሥት ፀንሳለች ብለው ዋሹኝ አዎ ሰምቼአለሁ ንግሥት ነግራኝ ነበር አለች ሲሳይ ቀበል አድርጋ ሰምተሻል። አዎ አለች ንግሥት ሲሳይ ምንም ሳትናገር ስት ቆይ ሀሳብ ገባት ሲሳይን በተጫዋችነቷ ነው የምታውቃት ማውራት አን ትላታለች አንዳንዴ ዛሬ ግን ምንም ቃል የለም ለምን። ዳንኤል ደህና ነው። አዎ ምነው። አለ የደዋይ ድምጽ ሲጠፋበት ንግሥት ነኝ ንግሥት የቷ አለ ትንሽ ግንባሩን ቋጠር አድርጎ ንግሥት ናትናኤል ኦ ንግሥት። አለ አንድ ሰውዬ ከኋላው ዶክተር ናትናኤልን አስከትሏል ባልና ሚስቱ ተደናግጠው ቤታቸው የገቡትን ሁለት ሰዎች ተመለከቴ ዶክተርን ይዞ የመጣው የጎረቤታቸው ሰውና በሁኔታቸው ግራ ተጋብቶ ካያቸው በኋላ እሳቸው የአንተን ቤት ሲፈለጉ አግኝ ቼ ይዣቸው መጣሁ አለና ዶክተርን አየ መላኩ በዓይንም ቢሆን ዶክተርን ያውቃቸዋል ከንግሥት ጋር በወዳጅነት ሳሉ አንድ ጊዜ በሩቅ አሳይታዋለች ዶክተር ናትናኤል እጃቸውን ዘረጉት ዶክተር ናትናኤል እባላለሁ በማለት ራሳቸውን በማስተዋወቅ መላኩንና ባለቤቱን ጨበጡ ዶክተርን ይዞ የመጣው ሰው ወጣ ከዚያ በኋላ ዶክተር ከባልና ሚስቱ ጋር ሳይነጋገሩ ደቂቃዎች አለፉ ደዋዮ የሚፈልገው ቁጥር መሆኑን ለማረጋገጥ ጠየቀ አዎ ነው ንግሥትን ፈልጌ ነበር ንግሥት አለችና ንግግሯን ቆረጠች ላለፉት ጥቁት ቀናት እየደጋገመ በመደወሉ ድምጽን ለይታዋለች በደወለባቸው ቀናት ሁሉና ንግሥት ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ሌላ ክፍለ ሀገር እንደሄደች አድርጋ ነበር የነገረችው ለክፋት አልነበረም እንዲህ የመለሰችለት ንግሥት ሰሞኑን ባለችበት ስሜት ውስጥ ሆና ከሰዎች ጋር መነጋገሩ ጥሩ አይሆንም ብላ አስባ ነው ዛሬ ግን ሁኔታዋ ሻል ያለ ስለሆነ እንድታነጋግረው ለማድረግ አሰበች ዛሬም አልመጣችም። እሺ የኔ ንግሥት። ስትል ሳይታወቃት ጮኸች ጋብ ብሎ የነበረው ዕንባዋን እንደገና ችው በ ዳንኤል ጨነቀው ንግሥትን ካባበለ በኋላና ረፈድ ሲል ሊነግራት ያሰበውን መንገር የሚችል አልመሰለውም እዚሁ ለመንገር ተገደደ ግን እንዴት ብሎ እንደሚጀምር አላወቀም ንግሥት ስታለቅስ እሱ በዝምታ ሆኖ ጥቂት ሲኮንዶች አለፉ ንግሥትዬ አንድ ነገር ልጠይቅሽ አልሰማችውምፅ አጠገቧ ሄዶ እንደ ቅድሙ ተቀመጠ ቀና ብላ ሳታየው ማልቀሷን ቀጠለች ከእንግዲህ ወዲያ ዳንኤልን በሙሉ ዓይኖቿ ማየት የምትችል አይመስልም አንድ ጊዜ ሊያደርግላቸው ስላሰበው የገንዘብ እርዳታ ለመነጋገር በንግሥት ቀጠሮ አዘጋጅነት ከዶክተር ናትናኤል ጋር ባደረጓቸው ቃሌምልልሶች ውስጥ ልቡን እንደ ሸክላ እንክት ያደረጉት ቃላት ትውስ አሉት በእውነቴ የዚህን በሽታ መድሀኒት ለማግኘት በማደርገው ሙከራ በገንዘብ ድጋፍ ከእኔ ጎን በመቆምህ እጅግ አመሰግንሀለሁ በህሙማኑ ስም ሆፔ በጣም አመሰግናለሁ አሉ ዶክተሩ ፊታቸው እየበራ ኸረ ምንም አይደለም ለአለም ህዝብ የሚጠቅም ነገር ለመፍጠር የሚዘጋጅን ሰው መርዳት ደስታ ይሰጠኛል ይህንን እድል ስለሰጡኝ ላመሰግኖት የሚገባኝ እኔ ነኝ አለ ዳንኤል ፈገግ ብሎ ከዚያ በኋላ ሁለቱም የቀረበላቸውን ቡና እየጠጡ ለጥቂት ሴኮንዶች ያህል ዝም አሉ ዳንኤልአሉ የቡና ስኒያቸውን ከፊት ለፊታቸው ካለው ጠረጳዛ ላይ እያስቀመጡ ንግግራቸው ስለተቋረጠ ቀና ብሎ አያቸው ንግሥትን ምን ያህል ትወዳታለህ። ስትል ሌላ ጥያቄ አቀረበች አዎ አለ አርአያ ከዚህ በላይ ምንም አስቸኳይ ነገር የለም ብሎ ታዲያ እንዴት አድረጌ ልርዳህ ። አዎ ነኝ ዶክተር ናትናኤል እናንተ ዘንድ አሉ። ስትል ጠየቀች አዎ። ንግሥት ነኝ እ።