Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አለ ደምመላሽ እንባ እየተናነቀው ጥሩ ነው። አሉ ትከሻዋን በሁለት እጆቻቸው ደግፈው ፊት ፊትዋን እያዩ ግን ከማን ጋር። ምንድን ነው። የኤድስ ቫይረስ መጀመሪያ የተገኘው እኔ ባገኘሁት መረጃ መሠረት በአሜሪካ በሎስአንጀለስ ክፍለ ሀገር በአንድ ግብረ ሰዶም ፈጻሚ ወንድ ላይ ነው ጊዜው ኢአአ ዓም ነወ ሲሉ ለተነሱት ጥያቄዎች አጫጭር መልሶች ሰጡ በእነዚህ ጥያቄዎች ላይ ብዙ ጊዜ መፍጀት የፈለጉ አይመስሉም ሊላ ጠኛ ተነሳች በአሁኑ ወቅት ለኤድስ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ሰለባዎች ምን ይመክራሉ። ካየሁሽ እኮ ቆየሁ አለሁ አለች አቀርቅራ መቼ ዕለት ነው። ንግሥቴ እንደ አንቺ ያለ ጓደኛ በምትፈልግበት ጊዜ ከቤት መጥፋትሽ ተገቢ ነው። ምን ይምጣልሽ። አሉ ጥቂት ዝምታ ከተፈጠረ በኋላ አንድ ነገር ተፈጥሮ እርሱን ላሳውቆት ነው የመጣሁት ብላ ዝም አለች ምን። ሲሳይ የሻምበል አርአያን አካላዊ ሁኔታ ገለፀችላቸው የት ነው የሚሠራው። ነገረቻቸው በወረቀት ላይ አሰፈሩት ለእርሶም ህይወት ጥንቃቄ ቢያደርጉ መልካም ነው እርሶንም ለመበቀል ይፈልጋል አለች እንደዋዛ ናትናኤል ከፍ ያለ ድንጋጤ መላ ሰውነታቸው ውስጥ ሲሰራጭ ተሰማቸው እኔ ደግሞ ምን አጠፋሁ። ምን አስፈራኝ። መ ማቋ ዖ በላህ ሬ መጪው ጣጄ ቁ ፈረ እንደ እናት ርሳቸውን ተንከባካቢ ናት ፍርሀት ምኑ ነው። አሁን ኖርኩ አልኖርኩ ምን አተርፋለሁ። ምን አጣለሁ። አለችና ማንበብ ቀጠለች ውድ ፍቅረኛዬ ወይዘሪት ንግሥት። ህይወትን ስኖርለት የነበረው ሰው ከዳኝ። ፍትርን ካጡ በኋላ ተአምር ቢሠራ ምን ይረዳል። ለማን እንደሚነግሩ ግራ ገባቸው በአሁኗ ደቂቃ በመላው ዓለም ውስጥ ለሚገኙ ህሙማን ሁሉ ነግረው ይህችን ሌሊት በጥሩ ተስፋ እንዲያድሩ ማድረግ ቢችሉ እጅግ ደስ ባላቸው ነበር።
ሲል ጮኸ ገብሩ ደምመላሽ ምንም ሳይናገር አልጋው ላይ ተቀመጠና አንገቱን አቀረቀረ እሺ ጥሩ ገብሩ እኔን ባታውቀኝ ነው እኔ በላቤና በጉልበቴ ደክሜ መኖር የምፈልግ ሰው ነኝ በሰው ላብ ሰው ደክሞ ባፈራው ሀብት ውርስ መኖር እንደማልፈልግ ባለማወቅህ ነው የልቤን ባለመረዳትህ ነው ከቀናት በኋላ ታየኛለህ ትንሽ ታገስ ይህ ቁስል እስኪድንልኝ ድረስ ታገሰኝ እኔ ከዚችቤት ሰባራ ሣንቲም አልፈልግም ሁሉም ለአንተ ይሆናል እስከዚያ በፈጠረህ አምላክ አባቴን ገደልክ አትበለኝ ከምንም አብልጨ የምወደውን አባቴን ገደልከው አትበለኝ ድንገት በሩ ተከፈተ ሽታዬ ተንደርድራ ገባች ከኋላዋ ዩኒፎርም የለበሱ ሁለት ፖሊሶች ተከትለዋት ገቡ ይኸው እኔን በመደብደቡ ብቻ ሳይሆን በነፍሰ ገዳይነትም የሚጠየቅ ሰው ነው ፖሊሶቹ ገብሩን ይዘውት ወጡ ከቀኑ አሥር ተኩል ሲል የአጅ ሰዓቱ ነገረው የሲሳይ መምጫ ጊዜ ደርሷል እስካሁን ግን ብቅ አላለችም ግርማ በቀጠሮው ቦታ ቀደም ብሎ በመገኘት ሲጠብቅ አሥራ አምስት ደቂቃዎች አልፈዋል ከንግሥት ጋር የነበረውን የፍቅር ግንኙነት ካቋረጠ በኋላ ሲሳይን በግንባር አግኝቶ የተነጋገሩበት ጊዜ አልነበረም ዛሬ ጠዋት ቢሮዋ ደውሎላት ሊያገኛት መፈለጉን በገለፀላት መሠረት ነው በዚህ ካፊቴሪያ ውክጥ በአሁኗ ሰዓት ለመገናኘት የተቀጣጠሩት ግርማ ዶክተር ናትናኤል በአንድ ምሽት ከንግሥት ጋ አብረው ሳሉ መጥተው የነገሩት ነገር በጊዜው ቢያስደነግጠውም ከቀናት በኋላ ችላ ብሎት ነበር ከልጃቸው ጋር የጀመረውን ፍቅር በመጥላት ዶክተር ሆን ብለው ያቀረቡት ምክንያት መስሎ ነበር የታየው ይሁንና ከንግሥት ጋር የነበረውን ግንኙነት ቆርጧል ዶክተሩ የነገሩትን ወደ ኋላ ብሎ የንግሥትን ፍቅር መቀጠልም አልደፈረም ሀኪሙ ያሉት እውነት ሊሆን ይችላል በማለት ሲሳይ ካፊቴሪያው ውስጥ ገባችና ግርማ ወደ ተቀመጠበት ሣ ሯ የጥር ለ ሱሪና ቀይ ሹራብ ለብሳለች አጭር ከርዳዳ ድ መስሏል ተሳሳሙና ተተቀመደ ቀ ሏ ከግርማ ጋር ጉንጭ ለጉንጭ እንደምን ነህ ግርማ። ደህና። አንቺ ደህና ነሽ የ። ደህና ነኝ አንተስ። ንግሥት ደህና ናት። ንግሥት ሰውን አታስቀይምም ንግሥትዬ በጣም ጥሩ ልጅ ናት አብረን በማደጋችን በደንብ አውቃታለሁ ቂም አታውቅም ባስቀይማት በቀጥታ ትነግረኛለቹ እሷ ምንም አላለችም አባቷ ግን ሰው አይደሉም ብሎ ጥቂት ዝም አለ አንድ ቀን ቀጠሩኝና ንግሥት ፀንሳለች ብለው ዋሹኝ አዎ ሰምቼአለሁ ንግሥት ነግራኝ ነበር አለች ሲሳይ ቀበል አድርጋ ሰምተሻል። ደህና ነኝ። አዎ አለች ንግሥት ሲሳይ ምንም ሳትናገር ስት ቆይ ሀሳብ ገባት ሲሳይን በተጫዋችነቷ ነው የምታውቃት ማውራት አን ትላታለች አንዳንዴ ዛሬ ግን ምንም ቃል የለም ለምን። አለች ንግሥት። ዳንኤል ደህና ነው። ለ መለዋወጥ አስደነገጣት ምንም ሳትናገር ጓኛዋን ትኩር ብላ ንግሥትዬ ዳንኤል የሚሆንሽ ሰው አይደለም ለምን። ስትል ጠየቀችና ብርጭቆዋ ውስጥ ቀርቶ የነበረውን ቢራ ጨለጠች አሳላፊው ቢራ ይዞ መጣና ከፍቶ ሂደ ዳንኤል በግማሽ የተቀዳውን የቢራ ብርጭቆ ሞላና ቀና ብሎ አያት በጣም እንደምወድሽ ደግሜ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ ለአንቺ ያለኝ ፍቅር ከቀን ወደቀን እየጨመረ መጥቷል ባልሳሳት ስለ አንቺ ብዙ ነገሮች የማውቅ ይመስለኛል እስካሁን ካየኋቸው ሁኔታዎች ከአንቺ ጋር የማንግባባበት ምንም ነገር አላየሁም ይሄ ደግሞ ለአንድ የትዳር ጓደኛ ከሚያስፈልጉ ነገሮች ትልቁ መሰለኝ ብሎ ቢራውን ፉት አለ ንግሥት ድንግጥ አለች ከሁለቱም ወገን ጠንክር ያለ ፍቅር መኖሩን ብታውቅም ጥቂት ጊዜያት አብረን እንቆያለን ብላ እንጂ እንጋባለን የሚል ሀሳብ መጥቶባት አያውቅም ያልጠበቀችውን ርዕሰ ጉዳይ ዳንኤል ስሳመጣው ስሜቷን ትንሽ ቆንጠጥ አደረገው ይሁንና ትዳር የሚለውን ቃል ዳንኤል ያነሳው በትክክል ስለትዳር ለማውራት መሆኑን ተጠራጥራ ተጨማሪ ማብራሪያ ከዳንኤል በመፈለግ ማድመጡን ቀጠለች እና ንግሥትዬ ከአንቺ ጋር ያለኝ ግንኙነት በትዳር ቢታሰር ምኞቴ ነው ይሄ የእኔ ስሜት ነው ንግሥት አሁንም ልታምን አልቻለችም ላልጠበቀችውና ላላሰበችው ጉዳይ ምን ዓይነት አስተያየት መስጠት እንደምትችል አላወቀችም አስተያየት ቢኖራትም እንኳ ማሰቢያ ቀናት ያስፈልጓታል ትዳር ማለት አብዛኛውን የህይወት ዘመን ከአንድ ጓደኛ ከአንድ ፍቅረኛ ጋር አብሮ መኖር ነው ትዳር ማለት የተለያየ ጾታ ያሏቸው ሰዎች አንድ ሀሳብ አንድ እምነት ኖሮአቸው በአካልና በመንፈስ አንድ ሆነው የሚኖሩበት ረጅም የህይወት ቆይታ ነው አንድ ሰው በዚሀች ዓለም ሲኖር የሚመኘው ነገር በደስታ ኖሮ ማለፍ ነው በደስታ ለመኖር አብዛኛው የህይወት ዘመን ቆይታትዳር የተቃና መሆን አለበት በህይወት ዘመን ደስተኛ ሆኖ ለማለፍ ተገቢ የሆነ የትዳር ጓደኛ መምረጥ ያቫል ትዳር ይህ ብቻ አይደለም ትዳር የህይወት ምንጭ ነው ትዳር የህይወት መተኪያ ነው አምሳያን መፍጠሪያ ነው ብቁ ዜጋን ማፍሪያ ነው ትዳር ሁሉም ነገር ይመስላል እና ምርጫን ዓይኖችንና ጆሮዎችን እንዲሁም ሌሎች የስሜት ህዋሳትን አቅንቶ ማጣጣም ያስፈልጋል መልሱን አሁን እንድትሰጨጪኝ አልሻም ጊዜ ይኖርሻል አለና ቢራውን ተጎነጩ እቪአለች ፈገግ ብላ። አለ የደዋይ ድምጽ ሲጠፋበት ንግሥት ነኝ ንግሥት የቷ አለ ትንሽ ግንባሩን ቋጠር አድርጎ ንግሥት ናትናኤል ኦ ንግሥት። ደህና ነሽ ። ንግሥት። አለ አንድ ሰውዬ ከኋላው ዶክተር ናትናኤልን አስከትሏል ባልና ሚስቱ ተደናግጠው ቤታቸው የገቡትን ሁለት ሰዎች ተመለከቴ ዶክተርን ይዞ የመጣው የጎረቤታቸው ሰውና በሁኔታቸው ግራ ተጋብቶ ካያቸው በኋላ እሳቸው የአንተን ቤት ሲፈለጉ አግኝ ቼ ይዣቸው መጣሁ አለና ዶክተርን አየ መላኩ በዓይንም ቢሆን ዶክተርን ያውቃቸዋል ከንግሥት ጋር በወዳጅነት ሳሉ አንድ ጊዜ በሩቅ አሳይታዋለች ዶክተር ናትናኤል እጃቸውን ዘረጉት ዶክተር ናትናኤል እባላለሁ በማለት ራሳቸውን በማስተዋወቅ መላኩንና ባለቤቱን ጨበጡ ዶክተርን ይዞ የመጣው ሰው ወጣ ከዚያ በኋላ ዶክተር ከባልና ሚስቱ ጋር ሳይነጋገሩ ደቂቃዎች አለፉ ደዋዮ የሚፈልገው ቁጥር መሆኑን ለማረጋገጥ ጠየቀ አዎ ነው ንግሥትን ፈልጌ ነበር ንግሥት አለችና ንግግሯን ቆረጠች ላለፉት ጥቁት ቀናት እየደጋገመ በመደወሉ ድምጽን ለይታዋለች በደወለባቸው ቀናት ሁሉና ንግሥት ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ሌላ ክፍለ ሀገር እንደሄደች አድርጋ ነበር የነገረችው ለክፋት አልነበረም እንዲህ የመለሰችለት ንግሥት ሰሞኑን ባለችበት ስሜት ውስጥ ሆና ከሰዎች ጋር መነጋገሩ ጥሩ አይሆንም ብላ አስባ ነው ዛሬ ግን ሁኔታዋ ሻል ያለ ስለሆነ እንድታነጋግረው ለማድረግ አሰበች ዛሬም አልመጣችም። ሲል ጠየቀ ዳንኤል ድምዷ ሲጠፋ ደንግጦ ነኝ ዳኒ ደህና ነህ ። እሺ የኔ ንግሥት። አለ ትንሽ ጠንከር ባለ ድምጽ አለች መልስ አልሰጠችውም ዓይኖቿን እንደመክደን ብላ ዝም ለች የዳንኤል ስሜት የሚታገስ አልሆነም ዛሬ ንግሥትን የእርሱ ለማድረግ አቅዷል ለብዙ ቀናት ሲናፍቀው የነበረውን ቀን ደቂቃና ሴኮንድ ለሌላ ጊዜ ለማሳለፍ አልፈለገም ዛሬውኑ በማንኛውም መስዋትነት መፈፀም እንዳለበት ወስኗል ንግሥትን ለማሸነፍ ጥረት ማድረግ እንዳለበት አምኗል የንግሥት ስሜት ደግሞ የሚፈታተነውን የዳንኤል ስሜት ታግሎ ለመግደል ወስኗል ይህንን ጊዜዚ ለጥቁት ወራት ለማራዘም አቅዶአል የዶክተር ናትናኤል መድሀኒት ካልሰራ ወይ ፍንክች የሚል ይመስላል ግን የዳንኤልን ስሜት አሸንፎ በበላይነት መቆየቱ ያጠራጥራል መፍረክረክ ጆምሯል ቢሆንም እስከመጨረሻው ለመታገል ወስኗል ዳንኤል ከንፈሮቹን ከንግሥት ከንፈሮች ጋር እንደገና በማገናኘት ፍልሚያውን ጀመረ ክበፈቱ በበለጠ ጠንክሮና ጥቃቱን በንግሥት ደካማ አካላት ላይ ሰነዘረ አንገቷን ትከሻዋንና ጡቶቿን እጆቹ መውረር ጀመሩ የንግሥት ስሜት ጥቃቱን አልቻለም ከእንግዲህ ወዲያ በመቃወም አንድ ሴኮንድ ማሳለፍ የሚችል አልመሰለም መሸነፉን በፀጋ ተቀበለ እጆቹን ሰጠ የሚመጣውን ሥቃይ በቅጽበት ለሚገኘው ደስታ ሲል ለመቀበል ተዘጋጀ የዳንኤል እጅ የንግሥትን ቀበቶ መፍታት ጀመረ ንግሥት ተቃውሞ አላሰማችም ዚኘዋን ከፈተው ምንም ተቃውሞ አላሳየችም ሱሬዋን ሊያወልቅ ሲታገልና የንግሥት ስሜት ብርታት አገኘ ንግሥትን ከነበረችበት የሽንፈት ገደል ውሰጥ መንጥቆ አወጣት ተው ዳኒ። ለምን። ዝም አለች ይሁንና በዝምታ ማለፍ እንደማትችል ተረዳች ዳንኤል ላነሳቸው ጥያቄዎች መልስ መስጠት አለባት ዳንኤል ከእንግዲህ ወዲያ የሚታገሳት አልመሰላትም ነገሩን ሁሉ አፍርጣ ነግራው ፅድል የምትሰጣትን ልትቀበል ወሰነች ከእንግዲህ ወዲያ ራሷን በማሰቃየት ልትቆይ አልፈለገችም ዳንኤል ንግሥት የደበቀችው ነገር እንዳለ ያወቀው ዛራ ብቻ አይደለም ባለፈው ጊዜ ቤቱ ሊያመጣትና ራት ሊጋብዛት የነገራት ቀን ድንገት ተነሥታ ወደ ቤቷ ለመሄድ መወሰኗ አንድ ነገር እንዳለ ነግሮታል ግን ምንድን ነው ችግሯ። ትንሽ እንደማሰብ አለች አዎ አፈወርቅ እናትና አባት የሉትም ያሳደጉት ሰው ዘመዱ አይደሉም ብቸኛ በመሆኑ ብዙ ጊዜ እንደሚበሳጭ ትነግረኝ ነበር ይሄ ብስጭቱ ሊሆን ይችላል ራሱን እንዲሰቅል ያደረገው የሚል እምነት አላት ስትል መለሰችለት መልካም ወይዘሪት ሲሳይና ጓደኛሽ ንግሥት የኤድስ ህዋስ ተሸካሚ ነች ይባላል እውነት ነው። ስትል ሳይታወቃት ጮኸች ጋብ ብሎ የነበረው ዕንባዋን እንደገና ችው በ ዳንኤል ጨነቀው ንግሥትን ካባበለ በኋላና ረፈድ ሲል ሊነግራት ያሰበውን መንገር የሚችል አልመሰለውም እዚሁ ለመንገር ተገደደ ግን እንዴት ብሎ እንደሚጀምር አላወቀም ንግሥት ስታለቅስ እሱ በዝምታ ሆኖ ጥቂት ሲኮንዶች አለፉ ንግሥትዬ አንድ ነገር ልጠይቅሽ አልሰማችውምፅ አጠገቧ ሄዶ እንደ ቅድሙ ተቀመጠ ቀና ብላ ሳታየው ማልቀሷን ቀጠለች ከእንግዲህ ወዲያ ዳንኤልን በሙሉ ዓይኖቿ ማየት የምትችል አይመስልም አንድ ጊዜ ሊያደርግላቸው ስላሰበው የገንዘብ እርዳታ ለመነጋገር በንግሥት ቀጠሮ አዘጋጅነት ከዶክተር ናትናኤል ጋር ባደረጓቸው ቃሌምልልሶች ውስጥ ልቡን እንደ ሸክላ እንክት ያደረጉት ቃላት ትውስ አሉት በእውነቴ የዚህን በሽታ መድሀኒት ለማግኘት በማደርገው ሙከራ በገንዘብ ድጋፍ ከእኔ ጎን በመቆምህ እጅግ አመሰግንሀለሁ በህሙማኑ ስም ሆፔ በጣም አመሰግናለሁ አሉ ዶክተሩ ፊታቸው እየበራ ኸረ ምንም አይደለም ለአለም ህዝብ የሚጠቅም ነገር ለመፍጠር የሚዘጋጅን ሰው መርዳት ደስታ ይሰጠኛል ይህንን እድል ስለሰጡኝ ላመሰግኖት የሚገባኝ እኔ ነኝ አለ ዳንኤል ፈገግ ብሎ ከዚያ በኋላ ሁለቱም የቀረበላቸውን ቡና እየጠጡ ለጥቂት ሴኮንዶች ያህል ዝም አሉ ዳንኤልአሉ የቡና ስኒያቸውን ከፊት ለፊታቸው ካለው ጠረጳዛ ላይ እያስቀመጡ ንግግራቸው ስለተቋረጠ ቀና ብሎ አያቸው ንግሥትን ምን ያህል ትወዳታለህ። ኸረ እኔ ጤነኛ ነኝ በፍጹም እኔ ጤነኛ ነኝ ረጅም ዝምታ ተፈጠረ ሲሳይ በድንጋጤ ስሜት ውስጥ ሆና ንግሥት ትዝ አለቻት እሷ እንደሆነች ተረዳች ያስያዘችው እንግዲህና ከአንቺ ሌላ ምንም ሴት የለችም ከእኔ ጋር የወጣች ከአንቺ ሌላ ማንም ልትሆን አትችልም ሲል ረገጥ አድርጎ ተናገረ ይህ ሁኔታ በሲሳይ ላይ ፍራቻ አላሳደረ እንዲገናኙ የቀጠራት ይቅርታ ለመጠየቅ ይሁን ለሌላ ሲገባት አልቻለም ጥርጣሬ አደረባት እኔ አይደለሁም ኣርአያ እኔ አይደለሁም ሌላ ሴት ናት ሌላ ሴት ናት ያስያዘችሁ ነገርኩሽ ከአንቺ ሌላ ያስያዘችኝ ሴት የለችም አንቺ ነሽ ። ስትል ሌላ ጥያቄ አቀረበች አዎ አለ አርአያ ከዚህ በላይ ምንም አስቸኳይ ነገር የለም ብሎ ታዲያ እንዴት አድረጌ ልርዳህ ። አዎ ነኝ ዶክተር ናትናኤል እናንተ ዘንድ አሉ። አለች ከቤታቸው በመቅረቷ አፍራ ደህና ነኝ ደህና ነሽ ። ደህና ነኝ ምነው ጠፋሽ ። አሉ ትንሽ ኮስተር ብለው ልጃቸውን የሚመለከት ጉዳይ መሆኑን አላጡትም ሻምበል አርአያ የሚባል መኮንን አሌ አለችና እንዴት እንደምትቀጥል ማሰብ ያዘች ይሄ ስም በዶክተር አእምሮ ውስጥ አቃጩጨሉ ከአሁን በፊት እንደሰሙት ርግጠኛ ናቸው ግን የትና መቼ እንደሆነ ለማረጋገጥ የማሰቢያ ጊዜ ሳያገኙ ሲሳይ ንግግሯን ቀጠለች ኤድስ የያዘው ሰው ነው ያስያዘችኝ ንግሥት ናትና ገድያት እሞታለሁ እያለ ሲፎክር ሰምቼዋለሁ ዶክተር ክፉኛ ደነገጡ አንገታቸውን ወደ ፊት ሰገግ አድርገው የንባብ መነጽራቸውን አውልቀው አይዋት ሲሳይን ምንድን ነው የምታወሪው ሲሳይ። ስትል ጠየቀች አዎ። ንግሥት ነኝ እ።