Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምንም አልሆንኩም ደህና ነኝአለች በደረሰባት ጉዳት የተከቡ መስሏት ለማጽናናት ብላ አባቷ የህክምና ኣዋቂ ሆነውምና የንግሥት ራስ ምታት ዳርጓታል እህል ያልቀመሰው ሆሷ ለድካም አሳልፎ ሰጥቷታል ድካም በተራው ደግሞ ለዕንቅልፍ ወርውሯታል ሸዋዬ ስትገባ ንግሥት ሀይለኛ ዕንቅልፍ ይት አየች ተጠጋቻትና ንግሥት ንግሥት ንግሥትአለች። ሸዋዬ ንግሥትን እንደ ልጂ ነው የምትንከባከባት ከአባቷ ሌላ ለንግሥት የሚያዝንላት የሚያስብላትና የሚሳሳላት ሰው ቢኖር ሸዋዬ ብቻ ናት ንግሥትን በጣም ትወዳታለች ንግሥትም የዚያኑ ያህል ሸዋዬን ታከብራታለች ትወዳታለች ሲከፋት ሲቸግራት የምታማክረው ሞግዚቷን ሸዋዬን ነው በመሀከላቸው የሥጋ ዝምድና ያለ ይመስላልለሚያያቸው ባይሆን ቡናውን ስጪኝ የሚበላው ይቅርብኝ አለችና ከአልጋዋ ላይ ተነሳች ጋቢ ደረበችና ከክፍሏ ወጣች ገብሩ እቤት እንደገባ በፋሻ የተጠቀለለውን የደምመላሸን የእግር ቁስል ፈቶ በሙቅ ውሃ ማጠብ ጀምሯል» አይዞሀ ይሻልሀል አሁን እንዳውም እየዳነልህ ነው መድማቱንም እየተወ ነው እያለ በጀርባው ተንጋሎ በመተኛት እግሩን ክአልጋው ላይ አውርዶ ለሰጠው የአክስቱ ልጅ የማባበያ ቃላት አጎረፈ ከአልጋው ሥር ያስቀመጠውን የሽታዬን ደም የያዘ ብልቃጥ ከፈተና በደምመላሽ ቁስል ላይ አፈሰሰው ልክ ግማሹን ጨምሮ እንዳበቃ ሽታዬ በሩን ከፍታ ብት አለች የግሩም ቤት ይሄ ነው። ሲሉ በአንድ ጊዜ ሁለቱም ሳይታወቃቸው ጠየቁ የወንጀል መርማሪ አለ ተሰማ ምን ጠየቁህ። ሲሉ ባልና ሚስቱ ጠየቁ መልስ አልሰጠም ዝም አለ ገበየሁ አንድ ነገር ይፈራል ከእንግዲህ ረዳት እንደማያስፈልጋቸው ወይም ሌላ እንደቀየሩ የሚገልጽ ቃላት ከዶክተሩ አፍ እንዲወጡ አይሻም በህክምና ትምህርት ያገኘውን አውቀት ከእርሳቸው ጋር አብሮ በመስራት በልምድ ማዳበር ይፈልጋል በምርምሩም ሆነ በህክምና ሥራ ከእርሳቸው ብዙ ተምሯል ወደፊትም ብዙ ለመማር ይፈልጋል በተለይ በምርምር ዓለም ገፍቶበት አንድ እውቅ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት መሆን ይመኛል ካሱ አሉ ጠይም ፊቱን እየተመለከቱ ዶክተር ናትናኤል የህክምናውን ውጤት እንዲነግሯት በየጊዜው እየደወለች ጨቅጭቃቸዋለች በህይወት መኖር አለመኖሯን ቶሎ ማወቅ ፈልጋለች እንደምን አደሩ ዶክተር። የዚህ በሽታ ጥሩ ባህሪ ጊዜ መስጠቱ ነው እና ጥሩ ዜና ያሰማሁሽ መሰለኝ አሉ ዶክተር የወሰድኩት መድሀኒት አላዳነኝም ማለት ነው። እዚህ አካባቢ ነው ቶሎ ይመለሳል አረፍ በይ እስከዚያ አለ በክፍሉ ውስጥ ወደሚገኘው አልጋ እያነከሰ ጠጋ ብሉ ጋደም አለ እንዴት ነው ተሻለህ። ሽታዬ ዓይኖቿን በደምመላሽ እግር ላይ አነጣጥራ አንድ ትልቅ ተአምር የተገለፀላት ይመስል አፈጠጠች ለጥቂት ሴኮንዶች ያህል እሷነቷን ክኣለችበት ጊዜ ወደኋላ መልሳ የተገለፀላትን ኣሳዛኝ ትርኢት በድጋሚ ማየት ጀመረች ዓይኖቿን በማስታወስ ዓይነት አጠበበችና ሩቅ የምትመለክት መሰለች ገብሩ ግንባር ላይ ኩሬ ሰርቶ አንድ ቀን የታያት ላብና ድንጋጤ አዘል ንግግሩ ከፊቷ ድቅን አለ። ምን አገባህ። መከላከል ስትችል መማታቱን ምን አመጣው። አለ ደምመላሽ እንባ እየተናነቀው ጥሩ ነው ባይወልደኝ ም አባቴ ነው አባትህን አውቀህ ገደልክ ነው የምትለኝ። ያሰብከው ይሄ ነበር ተሳካልህ። ደሀና ነኝ ጠፋህ አዎ ምን ጊዜ አለኝ ብለሽ ነው ብዙ አልቀመጥም አለና አሳላፊውን ጠራው ኸዜ ኣዲስ አበባ ምን ልታዘዝ። ደህና ነኝ ዝምታ ተፈጠረ ሁለቱም የፃኛግል ሀሳባቸውን ማስተና ኞችን ገድ ጀመሩ ሲሳይ ግርማ ስልክ ደውሎ እንዲገናኙ ቀጠሮ ካስያዛት ጊዜ ጀምሮ ለምን ጉዳይ እንደተፈለገች ራሷን ስትጠይቅ ነው የዋለችው ስለንግሥት ይሆናል ብላ ግን ገምታለኝቹ ስለ ንግሥት ምን። አስታርቂኝ ብሎ ሊጠይቅ ወይስ ምን።
ንግሥት። አዎ ደህና ነኝ መቼ መጣሀ። ብላ ስልኩን ለአባቷ እቀበለች ዶክተር ናትናኤል የስልኩን ማዳመጫ ጆሮዋቸው ላይ ከመደቀናቸው በፊት ልጃቸውን አይዋት እሷም አየቻቸው ከሳሎኑ ውስጥ እንድትወጣላቸው ፈልገዋል ግን ውጨ ብሎ መናገሩን አልወደዱትም እሷ አጠገባቸው እያለች መነጋገሩን እንዳልፈለጉ አውቃ ክሳሎኑ በመውጣት በረንዳው ላይ ካለው ወንበሯ ላይ ተቀመጠች አባቷ ለግርማ ምን ሊነግሩት እንዳቀዱና እሷ ለምን እንዳትሰማ እንደፈለጉ ሊገባት አልቻለም ግርማ ደህና ሰው መሆኑን ለአባቷ በቀጥታ ሳይሆን በተዘዋዋሪ መንገድ ነግራቸዋለች ግርማ እርሳቸው እንዳሰቡት ሳይሆን ለእርሷ የሚሆን ሰው እንደሆነ በአንዳንድ አጋጣሚዎች ገልፃላቸዋለች ፍጽም ጨዋ አስተዋይና ለሰው የሚያስብ መሆኑን ዘርዝራ አጫውታቸዋለች ዶክተር ናትናኤል የስልኩን ንግግር ጨርሰው ወደ በረንዳው ተመለሱ ፊታቸው በቁጣ የተገለባበጠ ይመስላል ትናንሽ ዓይኖቻቸው አባብጠው የደም ኳስ መስለዋል ሸዋዬ ቁርስ ያቀረበችባቸውን ፅቃዎች እንዳነሳች ተገኝም ከመቀመጫው ብድግ አለ አጭር ጠይምና ወፍራም ነው ንግሥት የአባቷን ፊት አነበበች ልትረዳው የምትችለው ነገር አላገኘችም ጭንቅ አላት ምን ብላ እንደምትናገር አላወቀችም ብቻ ዝም ማለቱን መረጠች ዶክተር ናትናኤል ሌላ ሲጋራ ለኮሱ እንደዛሬ በጥቂት ደቁቂቃዎች ውስጥ በርከት ያሉ ሲጋራዎች አጭሰው አያውቁም ይህ ሁኔታ ደግሞ በንግሥት ላይ ነፍስ ዘርቶ የነበረውን ጭንቀቷን አሳደገው ሲጋራቸውን በረጅሙ ምገው ጭሱን ካስወጡ በኋላ ከግርማ ጋር ምን ያህል ጊዜ አብራችሁ ቆይታችኋል። እኔን አዎ አንቺ። አለች ሸዋዬ ተይው ይልቅ ወፈር ያለ አንድ ስኒ ቡና ካለ አምጭልኝ አሉ እህል ደመኛቸው ሆኖ ውሏል ሸዋዬ ወደ ወጥ ቤቱ ገባች ዶክተር ናትናኤል ሲጋራቸውን ለኮሱና ሶፋው ላይ ለጠጥ ብለው የሲጋራውን ጭስ ወደ ሰማይ ለቀቁት ለጥቂት ሴኮንዶች በዚህ ሁኔታ ከቆዩ በኋላ የእጅ ሰዓታቸውን አነበቡ ከቀኑ አሥራ አንድ ሰዓት ሆኗል ልጃቸው በአሁኗ ሰዓት የት እንዳለች ሊያውቁ ባለመቻላቸው ሳይበሳጩ አልቀረም ሸዋዬ ትሪ ይዛ ወደ እንግዳ መቀበያው ክፍል ገባች በሀሳብ መስጠማቸውን አየች አጠገባቸው መቆሟን እንኳ የተረዱ አልመሰላትምፅ ዶክተር ቡናው ደርሷል አለችና ከፊት ለፈታቸው ካለው የቡና ጠረጴዛ ላይ ትሪውን እያስቀመጠች እ አመጣሽ አፈጠንሽው አሉ ዶክተሩ ከሀሳባቸው ወጥተው አዎ በጋዝ ነው ያፈላሁት አለችና ወደ ወጥ ቤቷ ስታዘግም የዶክተሩን ጥሪ ሰማች ሽ ሸዋዬና እስኪ ነይ የማጫውትሽ ነገር አለ አሉና ለዘብ ባለ ኣነጋገር ዔ ርምጃዋን አቁማ ናትናኤልን ከሰማቻቸው በኋላና እሺ መጣሁ ብላ ከሳሎኑ ወጣች ሀኪሙ ለሸዋዬ ሊያጫውቷት የፈለጉትን ነገር እንዴት እንደሚጀምሩት ከበዳቸው ሁሉን ነገር ሊነግሯት አልፈለጉም የቱን ነግረው የቱን እንደሚተው ግን ማወቅ አልቻሉም መጨረሻ ላይ ግን ምንም ነገር ላይነግሯት ወስነው ለሚጠይቋት ጥያቄዎች የምትሰጣቸውን መልሶች ብቻ መስማት ፈለጉ ሸዋዬ መጣችና ከአንደኛው የሶፋ ወንበር ላይ ተቀመጠች ምን ሊያጫውቱኝ ነው። ሲሉ ጠየቁ አዎ ዶክተር አቶ ምስጋናው የሚባሉ ሰው ደውለው ነበር አለች ሸዋዬ ደውለው ነበር። አዎ ምን አሉ። ሲል ጠየቀ ዶክተር ጥቂት ዝም አሉና አዎ አላወቅሁም ነበር በማለት መለሱለት ለመሆኑ ምን ሆኖ ነው የሞተውታምሞ ነበር። አለችና ንግሥችን አየቻት ሲሳይ ንግሥት በአዎንታ ራሷን ነቀነቀችናና አዎ አለች በመቀጠል ዝምታ ተፈጠረ እኔን መጀመሪያ አድርሰኝአለች ሲሳይና ሜክሲኮ አደባባይ መድረሷን ስታይ ቆይ አንድ ቦታ ቢራ ልጋብዛችሁ አለና ወደ ንግድ ሥራ ትምህርት ኮሌጅ የሚወስደውን መንገድ ያዘ እንዴ መሽቷል እኮ። አለች ሸዋዬ ሽዋዬ ንግሥት ነኝ ምነው አንቺ። አሉ አዎ አለች ምነው። አዎ። ተኝታለች አለች ሸዋዬ ቀደም ብላ ወደ ንግሥት መኝታ ቤት ወደ ሚወስደው መተላለፊያ እየገባች ምነው አመማት እንዴ። አለች ሲሳይ አይ ደህና ናት ትንሽ ተጫጭኗት ነው ሲሳይና ሸዋዬ ተከታትለው ንግሥት መኝታ ቤት ውስጥ ብላ ሰግ ገቡ እስቲ ለአንቺ እሺ ትልሽ እንደሆነ ቀስቅሻት ከነጋ እህል በአፏ አልዞረም አለች የሲሳይን ቀይ ፊት እያየች ሲሳይ ፈራ ተባ እያለች ወደ ንግሥት ተጠጋች ንግሥት ተከናንባ ተኝታለች። አለ አንድ የወንድ ድምጽ አዎ አለች ሸዋዬ እባክዎ ንግሥትን ፈልጌ ነበር ቆይ እስኪ የስልኩን መናገሪያ አስቀመጠችና ወደ ንግሥት መኝታ ቤት አመራች ሸዋዬ ንግሥትዬ ስልክ ይፈልግቫል ማነው የፈለገኝ። እንዴ ለምን። ስትል ንግሥት ጠየቀች ሽ ኸረ አልሄድኩም ጠዋት ካገኘሁሽ ጀምሮ ራሴ ብው ብሎ ነው የዋለው ሰው ማየት ጭራሽ አስጠልቶጓኝ ነበር ሥራ ገብቼ የሠራሁት ነገር የለም ቶሎ ነው ወደ ቤት የተመለስኩት ያንቺን ሁኔታ ልይ ብዬ ነው የመጣሁት አንቺም ተኝተሽ እንደዋልሽ ሸዋዬ ነገረችኝ ትንሽ ከቆዩ በኋላ ሙኤ አዎ ከአንቺ እንደተለየሁ ቀጥታ ወደ እዚህ ነው የመጣሁት ሰዎች ምን ይሉን ይሆን። ሐረር ፔንሲዮን አ ቅርብ ነው ታዲያ ታክሲ አይገኝም ለጥቂት ደቂቃዎች ያሀል ከቆዩ በኋላ ግርማና ንግሥት ከለቅሶ ቤት ወጥተው ወደ ሆቴላቸው አመሩ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ሲሆንና ዶክተር ናትናኤል በግል ክሊኒካቸው ውስጥ የሚሰጡትን የህክምና አገልግሎት ጨርሰው ወደ እንግዳ መቀበያ ክፍላቸው ገቡ ሸዋዬ ሶፋው ላይ ቁጭ ብላ የእጅ ሥራ ትሰራለች ሸዋዬ እስኪ ቡና አፍይልኝ አሏት። ንግሥት ወዴት ሄደች ሸዋዬ። ሲል ጠየቃት አዎ። በአብዛኛው ስለንግሥት የሥራ ስለዶክተር ናትናኤል የምርምር ሥራዎችና የአኗኗር ሁኔታዎች እንዲሁም የዳንኤልን የንግድ ሥራ የሚመለክቱ ነበሩ መጨረሻ ላይ በወንድምነት መንፈስና ባደረኩለት ውለታ ነው የጋበዘኝ ሌላ ምንም ትርጉም የለውም ስትል ደመደመች ስለ ዳንኤል ከአንድ ራሷጋር ታደርግ የነበረውን ውይይት አቆመችና ስለግርማ ማሰብ መረች አዲስ አበባ ውስጥ እያለ ለምን እንደማይደውልላት አሳስቧታል ብዙ ጊዜ አንዲገናኙ ይፈልግ የነበረው ግርማት ከዚያች ቀን ምሽት በኋላ ዓይንሽን ላፈር ያለበት ምክንያት አልገባትም ለምን እንደራቃት ለምን እንደሸሻት ማወቅ አልቻለችም ባሳለፉት የአብሮ ቆይታ ውስጥ አልፎ አልፎ ቢኳረፉምና መልሶ ይደውልላታለ እርሷ ብታጠፋም ይቅርታ ይጠይቃታልፅ ወንድ ሲኮሩበት ነው የሚወደው የሚል ፈሊጥ አላት ይህን እምነቷን ግርማ ላይ ብቻ ሳይሆን ከግርማ ቀደም ብሎ ይዛው በነበረው ፍቅረኛዋ ላይም ታንፀባርቅ ነበር ይሁንና የአሁኑ የተለየ ሁኔታ ፈጥሯል ግርማ እስኪደውል ድረስ የነበራት ትዕግስት ተሟጦአል ደውላ ለምን እንደጠፋ ለመጠየቅ ወሰነች ከመኝታ ቤቷ ወጣችና ስልኩ ወዶሚሜገኘበት የአንግዳ መቀበያው ክፍል ሄደች ግን እኮ አሁን ቤት ላይኖር ይችላል ስትል አሰበችናና ለማንኛውም ልሞክር ብላ በመደወሉ ፀናች ቁጥሮች አዞረች ስልኩ ይጠራል ሀሎ አለና የምትፈልገው ቁጥር መሆኑን ለማረጋገጥ ጠየቀች አዎ ነው ማንን ፈለጉ። ገምት እስኪ ማን አንደሆንኩ ጥቂት ዝም አለ አላወቅሁሽም ንግሥት ነኝ አለች ለጥቂት ሴኮንዶች ያህል ዝም አለና እ ንግሥት እንደምን ነሽ። አሉ ዶክተር ናትናኤል። ሲሉ ጠየቁ አዎ አሁን ደህና ነው በጣም ደህና ነው አንዳንድ መድሀኒት ከሰጠሁት በኋላ አሁን በጣም ደህና ነው አሉ ምስጋናው ናትናኤል ስለሰውዬው በሽታ ምንነትና ስላዘዙላቸው የባህል መድሀኒት ዓይነት ምስጋናውን ሊጠይቁ አሰቡና ተውትየመጡበትን ጉዳይ ወደ ኋላ ላለማለት ብለው ዝምታ ለምን ኖሯል የፈለጉኝ። እኔም ሀኪም ነኝ የሁለታችንም ዓላማ የሰው ልጅን በአንዳንድ በሽታዎች ተሰቃይቶ መኖር ከሚችልበት ዕድሜ ወዲህ እንዳይሞት ማድረግ ነው ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ የሆነ ጤነኛ ዜጋ ማፍራት ነው ለሰ ልጅ ሰብአዊ ግልጋሎት መስጠት ነው የምንጠቀምበት ዘዴ ቢለያይም ዓላማችን ይኸው ነው በአውነቱ የህክምና ባለሞያ መሆን በጣም ያኮራል የሰውን ልጅ ከሥቃይና ከሞት አፍ አውጥቶ በደስታና በጤና እንዲኖር ከማድረግ የበለጠ የሚያስደስት ነገር ያለ አይመስለኝም ዘመናዊ የሀክምና ዘዴዎች ሊፈውሷቸው ያልቻሏቸውን ህሙማን የባህል ህክምና ሲያድናቸው እናያለን የባህል ህክምና ሊፈውሷቸው ያልቻሏቸውን ህሙማን ደግሞ ዘመናዊ ህክምና ሲያድናቸው እናያለን የባህል መድሀኒቶች ፍንጭ እየሆኑ ዘመናዊ መድሀኒቶች እንዲፈለሰፉና እንዲዳብሩ ሲረዱ ዘመናዊ የሀክምና ሳይንስ ደግሞ የባህል መድሀኒቶች ጠቃሚ መሆናቸውን በማወትና ሕብረተሰቡን በተሻለ ሁኔታ የሚጠቅሙበትን ዘዴ በማጥናት እንዲያገለግሉ ሀሳብ ይሰጣል እና ይህንን ስናይ እኛና እናንተ አንድ ዓላማ እንዳለንና እኛ ያለ እናንተ ትብብር እናንተም ያለ እኛ ድጋፍ የሰውን ልጅ መርዳት እንደማንችል እንገነዘባለን አሉና የቡናውን መምጣት አይተው ንግግራቸውን አቆሙት ሁሴን ቡናውን ከፊት ለፊታቸው ካለው የቡና ጠረጴዛ ላይ ካስቀመጠላቸው በኋላ ወደ መጣበት ክፍል ገባ ናትናኤል የሚፈልጉትን ያህል ስኳር ጨመሩና ማማሰል ጀመሩ ዶክተር እርስዎ እንዳሉት የእኛና የእናንተ ዓላማ አንድ ነው ብለው ዝም አሉ ቡናውን ፉት ካሉ በኋላ አዎ በዚያው መጠን ያለ እናንተ ቀና ትብብር የእኛ ሥራ ብቻ ዋጋ እንደሌለው ግልጽ ነው አሉ በስተኋላ የተናገሩት አረፍተ ነገር ሰውዬውን ለማግባባትና የሚፈልጉትን ነገር ለማወቅ ሆን ብለው ያደረጉት ነበር በዓለማችን በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ሕዝብ ለጨረሱ በሽታዎች መድሀኒት የተፈለሰፈው ከባህል ህክምና በተገኙ ፍንጮች ነው አሉናት ቡናቸውን ፉት አሉ አሁን በቀጥታ ወደ ጉዳዩ ለመግባት ወሰኑ ከዚህ ወዲያ የሚያደርጉት ገለፃ አሰልቺ ሊሆን ይችላል ብለው ሰግተዋል ባለፈው ጊዜ አንድ እርስዎን የሚያውቅ ሰው አዲስ ስለጀመርኩት ምርምር ስነግረውና ስለእርስዎ አጫወተኝ ለብዙ በሽታዎች መፈወሻ መድሀኒት እንዳሎት ከዚያ በፊት ሰምቻለሁ ነገር ግን የሰውን ልጅ በመቅጠፍ ላይ ላለው የኤድስ በሽታ መድሀኒት እንጻሎትና እንዳውም በዚህ በሽታ የተለከፈን ሰው እንዳዳኑ የሰማሁት በጣም እስደስቶኛል ነገሩ ትክክል መሆኑንና አለመሆኑን እንዳረጋግጥ ገፋፋኝ የሰማሁት ነገር እውነት ከሆነ በአሁኑ ወቅት የሰው ልጅ የሚፈልገውን ነገር በማግኘቶ ኩራቱ ለርሶ ብቻ ሳይሆን ለሀገርና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዘብ ነው ኢትዮጵያ ከምትባል ሀገር ውስጥ በሰው ሕይወት ላይ አንዣቦ ያለውን የሞት ጥላ በጣጥሶ የሚጥል መድሀኒት መገኘቱ በብዙ ሚሊዮን ዓመታት አንድ ጊዜ በድንገት እንደሚገኝ ደስታ የሚቆጠር ነው በእውነቱ ሊኮሩ ይገባዎታል ነገሩ እውነት ከሆነ በእርግጥ አንድ ህመምተኛ አንድ ጊዜ መጥቶ ካከምኩት ከጥቂት ቀናት በኋላ ተመልሶ መጥቶ ከበሽታው እንደተፈወሰ ነግሮኛል አሉ ዶክተር ናትናኤል በከፍተኛ ተመስጦ ማድመጥ ጀመሩ ሆኖም የባህል ሀኪሙ ንግግር አጭር ሆኖ ቀረ ዶክተሩ ተጨማሪ ማብራሪያ መፈለጋቸውን ምስጋናው ያጤኑ አልመሰሉም የሰውዬው በሽታ ኤድስ መሆኑን እንዴት ሊያውቁ ቻሉ። አሉ አዎ። ከግሩም ተረፈ በስተቀር ሌላ ሰው አልመጣም እኔም ሥራ ላይ ስላልነበርኩ ቅድም እንደነገርኩዎ ክፍለሀገር ሂጁ ነበር ሊላ በሽተኛ ይምጣ አይምጣ አላወቅሁም ጥሩ በሉ ደህና ይዋሉ አሉ ዶክተር ናትናኤል ብዙ ሴኮንዶች ሲያስቡ ከቆዩ በኋላ መኪናቸውን አስነሱና ቁልቁል ወደ ሽሮ ሜዳ የሚወስደው መንገድ በፍጥነት መጓዝ ጀመሩ ሀሳብ ውስጥ ነው ያሉት ወት እንደሚሄዱ ግን ያውቁታል ግሩም ተረፈ የተባለውን ሰው ለማነጋገር ተጣድፈዋል ወደ ስድስት ኪሎ የሚወስደውን ዋና ጎዳና ተያያዙት የስድስት ኪሎ አደባባይን ከዞሩ በኋላ ወደ ምኒሊክ ሆስፒታል የሚወስደውን ጎዳና ጀመሩ ጥቂት እንደተጓዙ ወደ ቀበና ታጠፉ ምስጋናው የሰጧቸውን አድራሻ አነበቡ በአድራሻው የተጠቀሰው ክፍተኛ አሁን የደረሱበት አካባቢ ቢሆንም ቀበሌውን ግፍቸሽ ለ ም መኪናቸውን አቆሙና ወረዱ በአካባቢው ጠየቁ የግሩም መኖሪያ ቤት ጽሕፈት ቤት አገኙና ገቡ ፉ የሚገኝበትን ቀበሌ አንድ የቆርቆሮ ግቢ አጠገብ ሲደርሱ ይሄ ነው ቤቱ አለ የግሩምን ቤት ሊያሳያቸው ከጽሕፈት ቤቱ አብሯቸው የመጣው ልጅ አመሰግናለሁ አሉና ልጁ መሄዱን ካዩ በኋላፕ ማንኳኳት ጆመሩኦ አንዲት ጠቆር ያለች ትንሽ ልጅ በሩን ከፍታ ብት አለች የግሩም ቤት ይሄ ነው። ሲሉ ጠየቁ ናትናኤል አዎ አለች አለ። አልዋሽም አዎ ጉቱ ሰው ሳይሆን አይቀርም በጣም ጥሩ ሰው ነው ትሀትናው የሚል ሰው አድርጎታል መዋታው በጣም ደስ በዚህ ላይ ቆንጆ ነው አለች ሲሳይ አለኙ ንግሥት ምንም አስተያየት አልሰጠችም ፈገግ ብላ ዝም ጥቁት ሴኮንዶች ክዝምታ ካለፉ በኋላ ንግሥትዬ የግርማ ነገር እንዲህ ድንገት መቋረጡ እስ ያ አልቃለም የግርማ ነገር እንዲህ እስካሁን ሊገባኝ አልቻለም ስለ ግርማ እንዲነሳባት አትፈልግም ባክሽ ተይው። አለች ንግሥት። አለች ለዘብ ባለ ድምጽ ምንም አልሆነም ደህና ነው አሉና አይዋት ታዲያ ለምን ጠየቁኝ። አዎ ማን ነው እሱ። እዚያም እዚያም ስንል በህይወታችን ውስጥ ፍቅር ሊሰጠን የሚችለውን ደስታ እናጣለን ፍቅር በህይወታችን ላይ አንድ ትልቅ ነገር ነው እና ንግሥት የቀረብኳቸው ሴቶች በሙሉ ፍቅር ሳይሆን ገላቸውን ነው የሰጡኝ አለና ቢራውን ተጎነጨ ብዙ አወራሁ መሰለኝ እንዳላሰለችሽ ዳንኤል ችግር አለ አንድ ሴት ሙሉ ለሙሉ ልቧን የሰጠችው ወንድ ሲሸሻት ለተወሰኑ ቀናትም ቢሆን የሚደርስባትን የመንፈስ ችግር አቅለህ ነው ያየኸው ወዶኛል ብላ ግልጽ ሆና ስትቀርብለት የሚሸሻት ሆኖ ታገኘዋለች ያፈቀሩት ሲከዳ ማየት በጣም ከባድ አደጋ ነው ጥሩ አስተሳሰብ አይመስለኝም እኔ በበኩሌ ትወደኛለች ብዬ ገምቼ ሙሉ ልቤን ሰጥቼያት ፍቅር ከያዘኝ በኋላ ዞር ብትል የሥነ ልቦናና የሞራል ችግር ሊገጥመኝ ይችላል አልፈራም ለፍቅር ስል የሚመጣውን እቀበላለሁ ቅዙት ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም አለና እንደገና ቢራውን ተጎነጨ ያሰለቸሁሽ መሰለኝ አለ በመቀጠል አልሰለቸኝም በጣም የሚጥም ጨዋታ ነው አለች እርሏም የተሞላ ብርጭቆዋን ከፍ አድርጋ ለጥቂት ሴኮንዶች ያህል ዝምታ ሰፈነ በእኔ በኩል ግንና አንድ ሴት ወንዱን ሳትፈልግ አልጋ ላይ የምትወጣ አይመስለኝም ሳታፈቅረው ወይም ሳትፈቅደው ከእርሱ ጋር ጊዜዋን የምታጠፋ ሴት አትኖርም ተሳስተሻል ወንድን ተከትላ መኝታ ቤት የገባች ሴት ሁሉ ፍቅር ስላላት አይደለም በሥጋ አንድ ሊሆኑ ቢሞክሩም በመንፈስ አንድ አይሆኑም ልቦቻቸውና አእምሮዎቻቸው እንደ ሥጋዊ አካሎቻቸው ካልተዋሀዱ ፍቅር የለም ንግግሩን ገታ በማድረግ ትንሽ እንደማሰብ አለና አንድ ጊዜ አንድ ሽማግሌ በመሰል ጨዋታ መሀል ያሉኝን ልንገርሽ በዛሬ ጊዜ አመንዝራነት ተስፋፍቷል ባልና ሚስት በግብረ ሥጋ ግንኙነት ላይ በአካል ሁለት ቢሆኑም በመንፈስ አራት ናቸው እሱም እሷም በልባቸው ሌሎችን እያስታወሱ ነው ብለዋል እውነታቸውን ነው በዚያች ደቂቃና በዚያች ክፍል ውስጥ የአካላዊ ውህደት ቢኖራቸውምና የመንፈስና የሀሳብ አንድነት የላቸውም ስለዚህም ነው ወሲብ በእነዚህ ሰዎች ዘንድ ሜካኒካል የሚሆነው የምልሽ ግልጽ ነው። ደህና ነኝ ዝምታ ተፈጠረ ሁለቱም የፃኛግል ሀሳባቸውን ማስተና ኞችን ገድ ጀመሩ ሲሳይ ግርማ ስልክ ደውሎ እንዲገናኙ ቀጠሮ ካስያዛት ጊዜ ጀምሮ ለምን ጉዳይ እንደተፈለገች ራሷን ስትጠይቅ ነው የዋለችው ስለንግሥት ይሆናል ብላ ግን ገምታለኝቹ ስለ ንግሥት ምን።