Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

በሬ እና አህያ.pdf


  • word cloud

በሬ እና አህያ.pdf
  • Extraction Summary

ጓደኛዬ እመነኝ ማረሻው በጣም ቀላል ነው። ዛሬ ለኔ በጣም መጥፎ ቀን ነው አዳምጠኝ። ይህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው አለ በሚቀጥለው ቀን ጧት በሬው መሬት ላይ ተጋደመ ገበሬውም ሲመጣ ዓይኑን ጨፈነና ሚ ሟ» አለ ገበሬውም ተመለከተውና አይ ይኸ ሽማግሌ በሬዬ ታሟል ግን እርሻዬን የግድ ማረስ አለብኝ ማን ሊረዳኝ ነው። እንደዚያ አለ።

  • Cosine Similarity

ሩርን ሂው በሬ እና አህያ ዝለ እብፎፎፄፍፎ ርጋፎበከህበ ታኃ ሃዐ በዬ ብጠ ኗዐዐከከዐ አንድ ድሃ ገበሬ አንድ መሥራት የማይወድ ያረጀ በሬ ነበረው በሬው የባለቤቱን መሬት ማረስ አይፈልግም ነበር የሚፈልገው እቤት ውሎ ሳር መብላት ውሃ መጠጣትና ማረፍ ብቻ ነበር ገበሬው አንድ አህያም ነበረው አህያውና በሬው ጓደኛሞች ነበሩ አንድ ቀን በሬውና አህያው ተወያዩ በሬውም እኔ በጣም ደክሞኛልቀኑን ሙሉ እሰራለሁ ማረሻው ትልቅና ከባድ ነው ጌታዬም በፍፁም እንዳርፍ አይፈቅድልኝም አለ አህያውም በሬውን ትኩር ብሎ አየው ይኸ በሬ ሰነፍ መሆን አለበት መሥራት አይወድም ብሎ አሰበ ከዚያም እንዲህ ሲል በሬውን ጠየቀ ማረሻው ከባድ ነው ብለህ ታስባለህ። ጓደኛዬ። ዛሬ ለኔ በጣም መጥፎ ቀን ነበር አለው ነገርግን አህያው በሬውን ከዚያ የበለጠ ሊያዳምጠው አልፈለገም ነበር ከዚያም አንተ ሁልጊዜ ይደክምሃል እያንዳንዱ ቀን ላንተ መጥፎ ቀን ነው አዳምጠኝ። እያለ በአለንጋ ይገርፈው ጀመር አህያውም ቀኑን ሙሉ ጠንክሮ ሲሠራ ውሎ ወደማታ ላይ በጣም ደከመው ከዚያም ቀስ ብሎ ወደቤቱ እያዘገመ ተመለሰ በሬውም ጠበቀውና ውድ ጓደኛዬ አህያ። ሲል አሰበ ከዚያም ጓደኛዬ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact