Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እነዚህ ወጣቶች ቅዝቃዜ አይበግራቸውም ኦስካርሰን በጡንቻ የተገነባውን የተመጣጠነ የልጁን ውብ ተክለ ሰውነት በልቡ አደነተ የስዊድን ወጣት ወንዶች ሁሉ ከከባድ ሥራና ከከባድ ጩዋታ የተነሳ ይህን መሰል ልዬ መብት ማግኘት የሚችለው ማሊቡ ላይ ጓዙን የጫኑትን ሰዎች ያደረጓቸውን ቢጫ ሪሻኖች አስታወሰ እነዚያ ሪቫኖች በጁልየት ሰርጓጅ ማቆሚያና ማስወንጨፈፊያው ውስጥ ወደሰማያዊነት ተለውጠው ተመልክቷል በርግጥ ማጆሮቭብ ጓዙ የያዘው የተቃጠ ለ ዩራኒየም የኒውክሊየር ቦንብ መስሪያ ንጥረ ነገር መሆኑን ነግሮታል ዳሩ ግን ዝቃጭ ቢሆን ኖሮ በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ መብጠልጠል ከጋዜጠኞች በድርጅቱ ላይ ይዘንብ ነበር። አለች ፍል እንድታስተናግዳቸው ክነሱ ጋር እተውሀለሁ» ሶስቱ ሰዎች እስኪቀድሟት ጠበቀችና ወደእንግጻዳ ማረፊያው አመራች «ና ፒተር» ጠራችው ልጂን «ዊል ጋ እንሒድ «ቺልም እዚህ ነው። «ይህ አንድ ሀሳብ ነው።
ዋና አስተዳዳሪ መኮንን» የሚል ጽሑፍ የሰፈረበትን በር አልፋ ገባች ከጠረጴዛው ጀርባ የተቀመጠች ሌላ ሴት መግባት እንደምትችል በምልክት ስታሳያት እርምጃዋን ሳትገታ ማረፊያ ክፍሉን አቋርጣ የውስጥ በሩን አንኳኳችሱ አንድ ድምፅ አንድትገባ ፈቀደላት በሩን ከፍታ ሔልደር እስኪገባ ጠበቀችውና ተከትላው በመግባት በሩን በዝግታ መልሳ ዘጋችው አጭርና ወፍራም የባህር ኃይሉ ከፍተኛ ባለስልጣን ኮንትራ አድሚራል ከግዙፉ ጠረጴዛ ጀርባ ተቀምጦ እንድ ማህደር ያነባል ምናልባት ክሶቹን ይሆናል ሔልደር ፊቶ ቆመና ሰላምታ ሰጠ «ጓድ አድሚራ እኔ የበላይ ጮሉ ሌቴናንት ሔልደር እንደታዘዝኩት ሪፖርት እያደረግኩ ነው» አድሚራሉ ተመለከተውና ተኮሳተረ «አፈር ትመስሳለህ» አለው በጣም አዝናለሁ ጓድ አድሚራሉ ጊዜ አልነበረም » «እንዴታ እንዴታ» አለ አድሟራ ከጠረጴዛው መሳቢያ ውስጥ አንድ ፖስታ አውጥቶ ለሔልደር እያቀበለው «ምታመለክተው ሪፖርት የምታደርገው ሳይፓጃ ውስጥ ለሚገኘው ልዩ ብርጌድ አዛዥ መኮንን አሁኑኑ ይሆናል» አለና ሐሳቡን በመለወጥ «መልካም አሁኑኑ አይሁን አንድ ሰዓት ያህል ቢኖርህ ለውጥ አያመጣም መሳቢያውን ከፍቶ የታተመ ጥራዝ አውጥቶ ፈረመበት ገፁን ገንጥሎ አነሳውና ለሴቲቱ ሲሰጣት ወደፊት ራመድ ብሳ ተቀበለችው «ወደበላይ መምሪያው ዲፖ ውሰጂው ሀምሳ አለቃውን ቀስቅሺውና ጥሩ የደንብ ልብስ ስጪው ገሳውን ታጥቦ ቂሙን እንዲላጭም አድርጊው አድሚራሉ ወደመሳቢያው እጁን ሰደደና ጠርሙስ ሾድካና ብርጭቆ አወጣ ደረቁን መጠጥ ከቀዳ በኋላ ለሔልደር እየሰጠው «ይህ የሚያስፈልግህ ትመስሳለህ» አለ ሔልደር መጠጡን በአንድ ትንፋሸ ጨለጠና ብረጭቆውን ጠረጴዛው ሳይ መልሶ «በጣም አመሰግናለሁ ጓድ አድሚራል አንድ ነገር መጠየቅ እችል እንደሆነ » «አትችልም» ሲል መለሰ አድሚራል። ትምህርት ቤት ቢኖርም ልጆች የሉም የእለት ገበያቸውን ሊያከናውኑ ዘምቢል ይዘው የወጡ የቤት እመቤቶችም የሉም ቦታው የወታደር ጦር ሰፈርም ሆነ ተራ ከተማ አይመስልም መድረሻቸው ላይ ከመቆማቸው በፊት አንድ የመጨረሻ ነገር አትኩሮቱን ሳበው መኪናቸው አንድ የስፖርት መዓከልን አልፎ ሄደሱፅ መዓከሉ ከዚህ በጣም በሚሰፋ ከተማ ውስጥ ቢሆን ተገቢ ቦታውን ባገኘ ነበር ያለጥርጥር ጂምናዝየምና የመዋኛ ገንዳ ይይዛል እስከውሀው አጠገብ ሰላሳ ስድስት የቴኒስ መጫወቻ ሜዳዎችን ቆጠረ እነዚህን አልፎ ረጃጅም የሬዲዮ መቀበያ አንቴናዎች ጫካ መስለው ተገጥግጠዋልፎ ይህ ማለት ግዙፍ የባህር ላደ ሬዲዮ መልዕክትን ከመርከቦች የሚቀበል ጣቢያ አለ ማለት ነው መኪናዋ አነስተኛ የቢሮ ህንፃ ፊች ደርሳ በቆመች ጊዜ በሶቪየት ህብረት ውሰጥ ልዩ መብት ካላቸው ሰዎች መሀል አንዱ መሆኑ ታሰበው የኮማንደርነት ልዩ መብቱ መሆኑ ነው ከመኪናው ሲወጣ ይህ እውነታ ተገልፆ ታየው እሱን ለመሰሉ ግለሰቦች ብቻ በሚፈቀደው መኪና መቆሚያ ቦታ አዲስ ብርማ ቀለም ያላት ሜርሰዲስ መኪና ቆማለችኹ አንድ ጊዜ ሞስኮ ውስጥ መሰሏን ተመልክቷል በሩ ላይ አጭርና ቀጭን በጣም ውብ የሰራዊቱ ሃምሳ አለቃ ተቀብላው ወደህንፃው አጅባ አስገባችው ሲገባ ሌላ ሀገር ያለ መሰለው ከሚመለከተው የትኛውም ከሶቭየት የመጣ አልመስልሽ አለው እግር የሚያርፍበት ምንጣፍ በነሀስ የተለበጡት ባለመስታወት በሮች እንዲሁም የህንፃው ግንባታ ደንብ ከሶቭየት የቅርብ ዓመታት የግንባታ ጥረቶች ለየት ያለ መልክን የያዙ ናቸው የፀታው ድባብ ስካድኒቪያዊነት እንደሚታይበት ገመተ ሌሎች ተመሳሳይ ባለመስታወት በሮችን ካለፉ በኋላ አስር ወይ አስራ አምስት የሚሆኑ ጠረጴዛና ወንበሮችን ወደያዘ ገሳጣ ስፍራ ደረሱ የፅሕፈት መሳሪየዎቹ የ እ አርማ አላቸው ከጊዜያቸው ተድመው የተፈበረኩ የሚመስሉ ስድስት የሚሆኑ ያዖኮምፒውተር መቆጣጠሪያዎችን ተመለከተ ከሁሉ በላይ የማረከው ግን የወጣት ሴቶቹ ሁኔታ ነበር የተለያዩ የሶቪየት የስራ መስኮች ላይ የሚለበሱ የደንብ ልብሶችን ለብሰው ተቀምጠዋል የተቀሩትም በክፍሉ ውስጥ ወዲያ ወዲህ ይላሉ ሁሉም ባለወርትቅማ ፀጉር ሲሆኑ ሁሉም ሸንቃጣ ተክለ ሰውነት አሳቸው ከመካከላቸው አስቀያሚ የሚባል የለም በሶቭየት ሰራዊት ውስጥ የሚገኙ ሴቶች እንደደንብ ኮስታራ ብጤ ናቸው ሔልደር በሶቭየት ሕብረት ውስጥ ሆኖ ይህን ያሀል ብዛት ያላቸው ውብ ሴቶች ያሉበት ክፍል ገብቶ አያውቅም ሳይፈልገው በውስጡ ስሜቱ ሲቀሰቀሰበት ተሰማው አምስት ሳምንት ሙሉ ባህር ሰርጓጅ መርክብ ላይ ካሳለፈ በኋላ እንዲህ ዓይነት ነገር መመልከት ከአቅሙ በላይ ሆነበት አነስተኛ መጠን ወዳለው የመቀበያ ክፍል አልፈው ገቡ ሔልደር ሴቶቹን ለትንሸ ቢመለከት ለመቆየት እዚህ እንዲጠባበቁ ቢደረጉ ተመኘ ግን አልሆነለትም ፍጥነታቸውን ሳይቀንሱ በፀሐይ ብርሀን ወደደመቀ ኣራት መዓዘንማ ከፍል ገቡ። ከፊት ለፊቱ ባለመስታወት ጠረጴዛ ተመለከተ ከበስተጀርባው ያለው ግድግዳ በሁለት በጣም ሰፋፊ ጥቁርና ነጭ ካርታዎች ተሸፍጴል አንደኛው የባልቲክ ባህር የመርከብ መስመሮች የሚያሳይ ቻርት ሲሆን ሌላው የስዊድን ካርታ መሆኑን ገና ሲመለከታቸው አወቀ ከጠረጴዛው ጀርባ የተቀመጠ ሰው የለም አትኩሮቱ ግን ወደበስተቀኝ ተነጣጠረኖ ከቆዳ የተሰሩ የቤት ቁሳቁሶች ላይ አረፈ ከወንበሮቹ በአንደኛው ሳይ የጦር መርከቦች ዋና አዛዥ አድሚራል ማዕረግ ያደረገ የባህር ኃይል መኮንን ቀቀምሟል ሔልደር በተጠንቀቅ ቆሞ ሰላምታ ሰጠ «ዋና ሌተናንት ሔልደር በትዕዛዝ መሰረት ሪፖርት እያደረግኩ ነው ጓድ አድሚራል» አለ አድሚራል ወደፊት ጎንበስ ብሎ በትልቅ መኮስተሪያ ላይ የያዘውን ሲጋራ አጠፋው «ለኮሎኔሉ ሪፖርት አድርግ» አለ ሔልደር በስተቀኙ አሻግሮ ሲመለከት የባህርና የምድር እግረኛ ሰራዊት የደንብ ልብስ የለበሰ ኮሎኔል ተቀምጦ አስተዋለ ሔልደር ከአድሚራሉ ባገኘው ኦክብሮት አልተገረመም በሶቪየት ጦር ውስጥ ልክ እንደምዕራባዊያኑ ሁሉ ማንኛውም ኦይነት ስልጣን የሚጠይቀው ከፍተኛውን እንጂ አናሳውን ማዕረግ አይደለም የአንድ ጦር መኮንን ደረጃ የሚወሰነውም በማሰረጉ ሳይሆን በያዘው ስልጣን ይሆናል በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት አንድ ዋና ሌቴናንት አንድን የሰራዊቱን አካል እየመራ ግን ከበታቹ ያሉት የእዝ መሪዎች የሜጀር ወይንም የኮሎኔልነት ማዕረግ ያሳቸው ሊሆኑ እንደጄችሉ ሔልደር ያውቃል ዳግመኛ ሰላምታ ሰጠ «ሌቲቴናንት ሔልደር ለጓድ ኮሎኒል ሪፖርት ያደርጋል» አድሚራል ተነሳ «እሺ ነገሩን ለአንተ ትቼዋለሁ ቪክቶር» አለና ለኮሎኒሉ ተናግሮ ወጣ ኮሎነሉ በእጁ ምልክት ሰጠው ግን አድሚራል ሲወጣ ከመቀመጫው አልተነሳም አድሚራሉ ከሄደ በኋላ ኮሎሉኒሉ ተነስቶ ወደ ሔልደሮ አመራ ረጅም ሸንቃጣና ብቁ ተክለ ቁመና ሲኖረው በአርባዎቹ መጀመሪያ ላይ ይገመታል ወጣ ያለ ግንባርና ጥቅጥቅ ብሎ በሶቭየት ጦር ወሰጥ ከተለመደው በተሻለ ተስተካክሎ የተቆረጠ ቀይና ነጭ ፀጉር ኣለው ሔልደር የሶብየት ጦር የደንብ ልብስ የለበሰ ሀብታም ምዕራባዊ ነጋዴ ይመስላል። ስለአስተዳደግህ እባክህ በእንግሊዝኛ መናገርህን ቀጥል» ይህንን ሔልደር ከዚህ በፊት በአንድ አዛዥ መኮንን እንዲፈጽም ተጠ ይቆ አያውቅም ከዚህ በላይ ያስገረመው በመካከሳቸው ባለው ትንሽ የቡና ጠ ረጴዛ ላይ ከልጅነቱ ጀምሮ ያለውን እያንዳንዱን የሕይወቱን ዝርዝር ጉዳይ ለመያዙ ርግጠኛ የሆነበት ዳጎስ ያለ ማህደር መቀመጡ ነው ምናልባት ኮሎኔሉ እንግሲዝኛ ሲናገር ሊሰማው ፈልጎ እንደሚሆን ታወቀው «ጓድ ኮሎኒኣል ሙሉ ስሜ ጃን ሔልደር ይባላል የመሀል ስም የለኝም የተወለድኩት ታሊን ውሰጥ ኢስቶኒያ ባህር ዳርቻ ላይ ነው ሰላሳ አንድ አመቴ ነው የእንደኛና እ የሁለተኛ እ ደረጃ ትምህርቴን ያጠ ናቀቅኩት ታሊን ውስጥ ነው ከዚያም ሞስኮ በሚገኘው ዩኒቨርስቲ ውስጥ እንግሊዝኛና ፊዚክስ አጠናሁ ባደግኩበት ባህር ዳርቻ ላይ በተለምዶ የሚነገረውን ስዊድንኛም እናገራለሁ ከተመረቅኩ በኋላ በራሴ ጥያቂ መሰረት ሌኒንገራድ በሚገኘው የባህር ኃይል ኮሌጅ ተመደብኩ ከዚያ ከተመረቅኩ በኋላ ሙርማስክ ላይ በሚገኘው የሰሜኑ ጦር መርከቦች ዕዝ ላይ ተመደብኩ ለሁለት ዓመታት በጠቅሳላ ግዳጆች ላይ ከቆየሁ በኋላ በባህር ሰርጓጅ መርከብ ላይ ለመሰልጠን ተቀባይነትን አግኝቼ ይሀን ሳጠናቅቅ በተከታታይ የዊስኪና የጁልየት ደረጃ ባላቸው ሰርጓ መርከቦች ላይ እየተመደብኩ ቆየሁ ሞስኮ በሚገኘው የእዝ አካዳሚ ውስጥ አንድ ዓመት ከሰለጠንኩ በኋላ ወደጦር መርከቦች ዕዝ ተመለስኩ በጁሊየት መርከቦች ላይ በጉዞ አቅጣጫ ነዳፊና በዋና መኮንንነት አገለገልኩ ካለፉት ሀያ ወራትም ዊስኪ ሰርጓጅ መርከብን በአዛዥነት መርቼያለሁ ግዳጄ የልምምድ እንቅስቃሴዎችን ማካሔድና በሰሜን አትላንቲክ ላይ የሚደረጉ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን ኔቶ የመርከብ እንቅስቃሴዎችን ሪፖርት ማድረግ ነበር» ኮሎኔሉ በገባኝ ራሰን ከፍ ዝቅ አደረገ «በጣም ጥሩ ሔልደር ትንሽ ጠጠር ይላል እንጂ የአሜሪካዊ አነጋገር ለዛህ ግሩም ነው» ብሎ ከሎኔሉ ተስተካክሎ ተቀምጦ ከመጠጡ ተነጎነነጩ «በአርግጥ አሁን የነገርከኝንና ሌላም ብዙ ነገር አውቃለሁ ሁለቱም ወላጆችህ የሕክምና ባለሞያዎች መሆናቸውን አባትሀ ለናዚ በነበራቸው ተቃውሞ መሸለማቸውንና እናትህ ደግሞ ብቃት ያላቸው ሰዓሊ እንደነበሩ አውቃለሁ በ ኦሎምፒክ ውቅት በነፋስ በሚገፋ የጀልባ ቡድን ውስጥ ስፍራ እንደነበረህና ግን ሌኒንግራድ ወሰጥ ታክሲ ገጭቶህ ግራ ታፋህ ላይ የመሰነጣጠቅ አደጋ ስለደረሰብህ ለመወዳደር ሳትችል መቅረትህን አውቃለሁ እንደእውነቱ አንተም እንደምትገምተው ስለአንተ የማላውቀው ነዝር የለም ባይሆን ኖሮ እዚህ ባልተገኘህ ነበር» «ስለአመኒታዎ አልመሰግናለሁ ዓድ ኮሎኔል» መለሰ ሔልደር የኮሎኔሉ ቅንድቦች ወደላይ ተወረወሩ «እ ኣትኩሮቴን እንጂ ገና አመኔታዬን አላገኘህም ሔልደር ከማህደርህ እንደተረዳሁትም እዚህም ቢሆን ጥሩ ነገር እንደምትሰራ አልጠራጠርም» ጋል ጓድ ኮሎኒል» ዐ ሔልደር ምናልባት ስለእዚህ ቦታና እዚህ ስለምታደርገወ ትንሸ ማወቅ የምትፈልግ ይመሰለኛል» ብሎ ተነሳና ክፍሉ ውስ። ኣትጨነቅ» አለች ሁኳኒታውን ተመልክታ «ይህን ዓይነት ብዙ ቅራቅንቦ ይሰጥሀል» ንሽ ማህደር አቀበለችው «የዚህ ስፍራ ካርታ ነው ለመሄድ የሚርቅህ ቦታ ያለ ከመሰለህ ያገኘሽውን ብስክሌት መውሰድ ትችላለህ ምግብ በተቋሙ ውስጥ ባሉት ስድስት ምግብ ቤቶች በፈለግከው መጠቀም ወይም ክፍልህ ድረስ እንዲመጣልህ ማዘዝ ትችላለህ በአልጋው አጠገብ ጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ የምግብና መጠጡን ዝርዝር ታገኘዋለህ» ሔልደር በዝምታ ቆመና በዙሪያው ያሉትን ቁሳቁሶች ተመለከታቸው በአግራሞት ተውሟልል ይህን መሰል የቅንጦት ሆቴል ዓይነት ልምድ የለውም ወደበሩ አመራችፁ «ራጉሊን እባላለሁ ትሪና ብለህ ልትጠራኝ ትችላለህ ከፈለግክ» «ቆንጆ ልጅ ነሽ ትሪና» አለ ሔልደር የስሜት ረሀቡን ከድምፁ ቃና ማጥፋት እየተሳነው ሳቀች «ውይ እዚህ ያሉት ሴቶች ሁሉ ቆንጆ ናቸው በርም ተስጥ ለነው ደግሞ ሁላችንም የጂምናስቲክ ስፖርተኞች ነን» ሚስጥር ዘል ይራ ለገሰችው «ማጆሮቭ ለሴቶች ጅምናዝየም ልዩ አትኩሮት ይሰጣል» አለችና የበሩ ሰደፍ ላይ ተደገፈች «ከሁለት ሰዓታት በኋላ ከሥራ እወጣለሁ ከፈለግህ ተመልሼ ልመጣ እችሳላለሁ» ሔልደር አዎንታውን ገለፀሳት «ብትመጪ መጣም ደስ ይለኝ ነበር» አለ በሚንቀጠቀጥ ድምፅ ማሊቡን ሊወደው ነው ዳግም ፈገግ ብሳ በሩን ዘጋችው ሔልደር በረጅሙ አየር ሳበና በቀጥታ ወደ ቴሌቭዥኑ አመራ ራዘር የተባለ ሰው ሁሉም ነገር በራሱ ላይ እንደደረሰበት እያጋነነ ዚና ያነባል የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ምቾት በጥቂቱ የራቃቸው መስለው ከጋዜጠኞች የሚሰነዘሩላቸውን ከባድ ጥያቄዎች በሳቅና በትከሻቸው ሰብቀት እያጀቡ ይመልሳሉ ኤልደር ተቀመጠና ጣቢያ መለዋወጥ ጀመረ ደርቲ ሀሪ የተባለ አደገኛ ፖሊስ የሳን ፍራንሲስኮን ከቶማ ወደጦርሜዳ ቀጠና ሲለውጣት አፉን ከፍቶ ለአንድ ሰዓት ያህል ሲመለከት ቆየ ትሪና ተመልሳ ስትመጣ ሔልደር ተኝቷል ቀሰቀሰችው ካትሪን ሩል ቨርጂኒያ ሳግሊ ውስጥ በርለ የበላይ መምሪያ ዘወትር እሮብ በሚደረገው የኤክስኮም ሁለት ጀኗሮዕእ ፐነህህ ስብሰባ ላይ አብዛኛውን ጊዜ በዝምታ ተቀምጣ ስትከታተል ቆየች ከስብሰባው በኋላ መዛግብቶቹን ከትውስታዋ ማህደር ታገኛቸዋለች ምንም ነገር አያመልጣትም ኤክስኮም አንድ የተዋቀረው ከርለ ኃላፊ ከምክትሉ ከጠቅላሳ ሀላፊው እና ከአራቱ የተልፅኮክዎች ምክትል ሃላፊዎች ማለትም ከስለላ ከላይንስና ቴክኖሎጂ እና ከአስተዳደር ሃላፊዎች ነው አነሰም በዛ ከሁለቱ የበላይ አካሳት ከተውጣጡ አባላት የተዋቀረ ነው ማለት ይቻሳል ከተልፅኮዎች አካል ከህቡዕ ሀይልና ከስለላ ከገሀዱ የምርመራ ሀይል ናቸው እነዚህ የሁለት ኃይሉች አካላት በውስጠ አዋቂዎች «ካምፓኒው» እና ። ኤጀንሲው» በመባል ይታወቃሉ ማንኛውም ወጣት መኮንን በየትኛውም አንጃ ውስጥ ቢሆን ምርጫ እንዲመርጥ ከተፈቀደለት የኤክሶም ሁለት አባል መሆንን ይመርጣል ኤክሶም ሁለት የሀገር ውስጥ ጉዳይዎችን በስፋት ቢያውቅም ይህን ፖለቲካ ዞር ብሎ አይመለከትም ለደምቡ በሚል እንኳን ራሱን አያስጨንቅም ምክንያቱም ለዚህ የሚሆን ጊዜ የለውምአስቀያሚው ሥራ ያለው ሁለት ውስጥ ነው አስቀያሚ ሥራ የማይወድ ደሞ የለም የሁለት አባላት ያለማቋረጥ በየስብሰባቸው የሚነሱ አለም አቀፋዊ አስቀያሚ ሀሜቶችን መርምፈው መፍትሔ መስጠት ቢችሉም ከብሔራዊ ደህንነት ጋር ግን ፈፅሞ መቻቻል የላቸውም ከዚህ ሌሳ የካምፓኒውና የኤጀንሲው መኮንኖች አብረው የሚሰሯቸው ብዙ ነገሮች የሚገኘበት ቦታ ነው እንደአውነቱ ከሆነ ሁለቱ ቡድኖቸ ለአንድ ድርጅት እያገለገሉ መሆናቸውን የሚያውቁት በኤክስኮም ሁለት ውስጥ ብቻ ነው እነዚህን በመሰሉ ስብሰባዎች ላይ እያንዳንዱ አባል የመረጃ ትንጥብጣቢዎችን ይሰነዝራል የሙሉ ሪፖርት ቃላቱ ይጠነክራሉነ ከሌላው የበለጠ አትኩሮት ሊኖረው የሚችለውን የራሱን ክፍል ሀሳብ ያንፀባርቃል ሐቆቹ ከድርጅቱ የአለም ዙሪያ ጆሮ ጠቢዎች መረብ የሚቃረሙ ወይንም እነዚህን ሐቆች ተመርኩዘው የሚነሱ ጥያቄዎች ሊሆኑ ይችላሉ ምንም እንኳን ከፍላጎትና ካለው ጊዜ አንፃር እያንዳንዱ አባል ከፍተኛ ቦታ አለው ወይንም አስገራሚ ነው ብሎ የሚያስበውን መረጃ የመግለፅ ልማድ ቢስተዋልም ቅሉ ከጊዜ በኋላ ከዳበሩት ደንብን የማይከተሉ መርሆች የተነሳ ግን ዝትተኛ ወይንም ከግምት የማይጣፍ የሚባል ምንም አይነት መረጃ የለም ዛፊ ጠዋት ዋንኛ የመነጋገሪያ ርዕስ የሆነው በእ በብሪታኒያ የፀረ መረጃ ድርጅት ውስጥ በከፍተኛ የስልጣን ደረጃ ላይ የሚገኝ ኣንድ አባል ሶሆ ውስጥ በሚገኝ አንድ የግብረሰዶማውያን መዝናኛ ውስጥ በህቡዕ ሲንቀሳቀስ የነበረን የፖሊስ መኮንን «ክብርን በሚያጎድፍ ሁኔታ ድንገተኛ ጥቃት በማድረሱ» በቀጥጥር ስር መዋሉ ነበር «አሁንም በጣም ያስገርመኛል» አለ ይህን መፈጃ ይዞ የመጣው አባል «ማለቴ አንድ ትንሽ ለየት ያለ ባህረይ ያለው የብሪታኒያ ስለላ ድርጅት አባል በስድስት መቶ ቀሚስ የለበሱ ወንዶች መሀል ያለምንም ስህተት እጁን በአንደ ፖሊስ ብሸሽት ላይ ማሳረፍ መቻሉ «አንድ ሀሳብ መጥቶልኛል» አለ አንድ ሌላ አባል «ሰውየውን ለምን ለመልካም ፈቃዳችን ምልክት ወደዚህ ጋብዘነው አስመሳይዎችን አነፍንፎ እንዲያወጣልን በየክፍሉ አናዚዙረውም። ሳቀች «ከህገር ውጭ ሥራ ላይ ስለነበርኩ ሊኖር ይችላል ሁለት ባላጋራዎች በአንድ ኤምባሲ ውስጥ ማን ዋናውን ሥራ እየሰራ እንደሆነ ይተዋወቆሉ ምናልባት ሮም ውስጥ ሰውነቴን እያከኩ ያነሱኝ አሳፋሪ ፎቶግራፍ ይኖራቸው ይሆናል «ወይም አንቺና ሳይመን ትሬቫይ ፋፋቴ ውስጥ ስትዋኙ «እሱም አሳፋሪ ነው ቦሪስ ምናልባት እስካሁን ስለዚያ ፎቶግራፍ ትርጉም ለማወቅ እየለፋ ይሆናል ሳቀና ወደማብሰሉ ተመለሰ «ስሚ ሂጂና በረንዳው ሳይ ተቀመጪና እኔ ይህን እንድጨርስ እድል ስጪኝ በግማሽ ሰዓት ውስጥ ይደርሳል ሩል ብርጭቆዋን ሞልታ በተካፋች በሩ አልፋ በድንጋይ የተከበበውን መናፈሻ ቁልቁል ወደሚያሳየው በረንዳ አመራች ኩሽናው ውስጥ ሲንቀሳቀስ እንዲታያት ሆና ተቀመጠች ሲያበስል ማየት ትወዳለች በዚህ ሥራ ጎበዝ መሆኑ ከሱ ጋር አይሄሂድም በስራው ጎባዝ አልጋ ላይ ጎበዝ ባጠቃላይ እሷን በማስደሰት ጎበዝ ነው በሕይወቷ በዚህ ወቅት የምትፈልገው እሱን ነበር ደስተኛና ቀልደኛ ነው ግን ኮስተር ማለትም ያውቅበታል ሳያስጨንቃት ግን በጣም ይወዳታል አምላክ ይመስገን ፈት አይደለም ፈት ወንዶች ስለንብረት ክፍፍላቸው ያላዝናሉ ዳግመኛ ለማግባት እጅግ አአገዘመሉ ፍጹ ግ አግብቶ አያውቅም የትዳር ሀሳብ ባያስደነግጠውም የማግባት ሀሳብ ግን የለውም ከፒተር ጋር ከሆኑ ይስማማሉ ግን በልጁ አስታኮ ከሷ ጋር ያለውን ፍቅር ለማጦፍ ብሎ ከመጠን በሳይ አያጫውተውምቻም ግዙፍ ጡንቻማ ወንድ ነው እሷ አምስት ጫማ ከአስር ኢንች ቁመት አላት እሱ ግን ይበልጣታል ታኮ ጫማ ስታደርግም ይበልጣታል ይህን ትወደዋለች ስላሳ ስምንት አመቱ ነው በእድሜ የአራት ዓመት ታላቋ ነው ይህ ልዩነት ነው ብላ ለች ን ደሪውንንጮ የሚጠብቅ ሰው መሆኑ ለሷ ቀላል ነገር አይደለም የተሸኙት ከሁለት ወራት በሬት በአንድ የከተማው መደብር ነበር እንደሌሎች የህግ ረዳት መስሏት ለሌሎች የምትነግረውን ነገረችው ይኸውም የግብርና ሚኒስትር ጠበቃ መሆኗን ይህ ብዙውን ጊዜ ስለራስዋ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን ይዘጋላታልኑ ሁለቱም አንዳቸው ሌሳቸው ምን እንደሚሰፍ ሳያውቁ ቆይተው በመጨረሻ በእንድ የኮሚቴ ችሎት ላይ ተገናኙ የሀሳብ ልዩነት ያለመጣጣም ሊኖር እንደሚችል ታውቋታል ምክንያቱም የሷ ሥራ ከፊሉ ተጨማሪ የመንግሥት በጀት ማስገኘት ሲሆን የሱ ደግሞ እንዳታገኝ መከሳከል ነው ግን የስርቆሽ ነገር ይጣፍጣል ከሲሞን ጋር ከተፋታች ጀምሮ ከድርድቱ ሰራተኛ ወንዶች ጋር ላለመውጣት ሕግ ብትቀርዕም ለማያውቋት የውጭ ሰዎች መዋሸት ደግሞ ሰልችቷታል ትክክለኛ ምላኾ የሆነላት ዊል ነው የመጨረሻው የደህንነት ጥበቃ ይለፍ አለው ቀደም ብላም የ መረጃውን አንብባለች ይህን በማድረጓ ውስጥ ውስጡን ፀት ይሰማታል ስለ ሥራ ብዙም አያወሩም አንዳንድ ጊዜ ግን አንድ ነገር ማለትም እንደማጆሮቭ ያለ ጉዳይ ስሜቷን ሲኮረኩረው ምስጢሩ የትም እንደማይደርስ ስለምታውቅ ትተነፍስለታለች ቺዛፒክ ባህረ ሰላጤ ላይ ባለው ጀልባው አንድ ሁለት ጊዜ ሰግረዋል ግን ብዙም እየወጡ አኣይዝናኑም ይህ ብዙም ሰውጥ አያመጣም ዋሽንግተን ውስጥ የሚያውቋቸው ሰዎች እፍኝ አይሞሉም ዊል ማብሰል ይወዳል እሷ ደግሞ ቢቱን ትወደዋለች የሻማውን ብርሀን ለማድመቅ ሲል የመመገቢያ ቤቱን መስኮት መጋረጃ ዘግቶ ጠረጴዛውን አስናድቷል እንከን የለሽ ውብ እራት ነበር ምግቡም መጠ ጡም ያስደስታል «ያምላክ ያለህ በጣም ሸጋ ነው» አለች «ስማ በመንግስት ደሞዝ እንዲህ የተንደላቀቀ ሕይወት እንዴት ትኖራለህ ብዬ ብጠይቅህስ። ሔልደር ይህን ጊዜ ፈገግ ኦለ ። ልናሳካው ማዶሮቭ ይህ ግዳጅ ካለቀ በኋላ ምንም ነገር እንደሚቻል ቃል ገብቶልኛል ማጆሮቭን ደግሞ አምነዋለሁ» ጭንቅላቷን አዙራ ትከሻው ላይ ደገፍ አደረገችው «ማጆሮቭ ሊያሳካው ይችላል ይኹንንማ ማንም አይጠራጠርም» «ሜጆሮቭን የፈለገውን አደርግለታለሁ» አለ ሔልደር በችሎታዬ እሱን ማስደመምን ዋንኛ ስራዬ አደርገዋለሁ እና ታዲያ ያ ሲጠናቀቅ እሱ ደግሞ በተራው ቃል በገባው ሠረት የፈለኩትን ያደርግልኛል» «አዎ ያደርጋል» አለች ስንፍ ባለ መልኩ «ሁለታችንም ማጆሮቭ የሚፈልገውን እናድርግለት» ረዘም ላለ ግዜ ጭለማ ውስጥ እንደተቃቀፉ ቆዩ ሩል ኮምፒውተሩን በሚይዘው የጠረጴዛዋ ተርሚናል ላይ ቁጭ ብላ ቁልፏን አስገባች የኮምፒውተሩ ምስል መቆጣጠሪያ ወይንም ሞኒተር ሲሟሟቅ ቀኑ እና ሰዓቱ ከሳይ ጥግ ሳይ በስተቀኝ በኩል መጣ ይህም አንድ ዐረፍተ ነገር ነበር ሸማግሌውን ኮዝሞን ማንነትሽን ንገሪው ልክ ወዲያውኑ ባለ አስር ዲጂት የሆነውን ቁጥር ኪቦርዱ ላይ መታች ያን ግዜም ኮምፒውተሩን የፈለሰፈው ሰው በወቅቱ ጭንቅሳቱ ውስጥ ስለመጣለት ካልሆነ በቀር በሌሳ በምንም ምክንያት ሊባል በማይችል መልኩ ኮስሞ ተብሎ ይጠራ የነበፈው ይኸው ኮምፒውተር ቁጥሩን እስኪያረጋግጠው ድረስ ለአፍታ ያህል ቆየት አለና ከዚያም መቅዳት ጀመረ ሩል ልምድ ያላት ናትና የኮምፒውተር አጠቃቀሟን ማህደር በመመልከት ብቻ አንድ በዚህ ማዕከል ያለ ሰው ምን ዓይነት ፕሮግራምና መች እንደተጠቀመች ሊያውቁባት እንደሟቾል ለአፍታ ያህል ቢሆን አልተጠራጠረችም ደህና አደርሽ ወሮ ሩል በጧት ተነስተሻል ምን ልታዘዝ። እንደምትወዱት አምናለሁ ማጆሮቭ ይኹንን በቀላሉ የሚያዝ አውቶማቲክ መሣሪያ መልሶ አስቀመጠና ሌሳ ሔልደር ከዚህ ቀደም ያየው የማይመስልን መሣሪያ አነነ በዚህ ሰዓት ከተመልካቹ የሚደመጡ አስተያየቶች ነበሩ ከዚህ ቀደም በአንድ ጫፉ ሶሰት ጫማ የሚሆን እና በሌላው ደግሞ ስድሰት ጫማ የሚደርስ መሣሪያ አይቶ የሚያውቅ ከመሀከላቸው የለም ስለዚህ ይህ ነገር ማነጣጠሪያ እና በመሀከሉ ደግሞ ሽኑኾጡን ደግፎ መያዣው ባይኖር መሣሪያም አይመስልም ነበረ «እንግዲህ አሁን የምንቀጥለውና የምናየው ደግሞ በከተማ ክልሎች በሚንቀሳቀሱ አባሳቶቻችን የሚያዙትን የጦር መሣሪያዎች ነው በ የአሜሪካ የጦር ኃይሎች በጦርነት ላይ ከፍተኛ ጥቅም ሊሰጥ የሚቸል ጠ ብመንጃ ር ለከ ህ ሀፎሾ በሚል ፕሮግራ አማካይነት ጆመሩ በዚህ ፕሮጀክት ዙሪያ በርካታ የጦር መሣሪያ አምራቾች ፍላጎት እንዳላቸው የገለፁ ሲሆን ሥራዎቹን በሚገባ ያያችሁለትና የምታውቁለት የምዕራብ ጀርመኑ ኹክለር እና ኮች ይህንን የሚመስሉ መሣሪያዎች ፈልስፏል የተወሰኑትም ወደ እኛ የመጡ ይመስላሉ አንድ የሩሲያ ስቴት ኦርድናንስ ይህን ሕሳብ ይበልጥ በማሳደግ ያጠናከረው ሲሆን እስከ አሁን ድረስ የተወሰነ አስተማማኝ በቀሳሉ የሚያዝ አወቶማቲክ የተኩስ ጠብመንጃ ነው ያለን ልክ ማጀሮቭ የጦር መሣሪያውን ከፍ አድርጎ ሲያዘው ከተመልካቹ መህከል የማቃተት ድምጽ ተሰማ ማጆሮቭ ንግግሩን ቀጠለ «በከፍተኛ ደፈጃ ውጤታማ የሆኑ የጦር መሣሪያዎችንም አምርተናል ከነዚህም መሀከል ልዩ ፀረፐርሶኔል ከኋላ ተኳሽ የሚባለው መሣሪያ ይገኝበታል ሌላው ደግሞ ር ጋስ ካርትሪጅ ሲሆን በተጨማሪም እስከ ሚሊሜትር ድረስ የሚደርስ ሶሊድ ተስፈንጣሪ አንድ ከሩብ ኢንች ማለት ነው ልክ ይህን ግዜ ከተመልካቹ ሌሳ የማቃተት ድምጽ ተሰማ ማጆሮቭ ወፍራም ቁራጭ የጥይት ሰቶክ አነሳና ወደ ጦር መሣሪያው ማጠራቀሚያ ከተተው «ከ ዙር ክሊፕ አንድ ግዜ ወይንም በሙሉ አውቶማቲክ በደቂቃ ብቻ ዙር ያህል ይተኩሳል ሲል አስታወቶ «ስለዚህ በአርባ ሜትር ርቀት ላይ አንድ ጊዜ የተተኮሰው ጥይት እስከ ፍ ሚሊ ሜትር ሶስት ጫማ ድረስ ይሄዳል በዚያ ርቀትም እያንዳንዱ ጥይት ከተለመደው ሚሊሜትር በጣም ላቅ ያለ በ በመቶ የሚበልጥ ቀሪ ጉልበት ይኖረዋል ማለት ነው ከዚህ በተጨማሪም በአንድ ውሱን ቦታ ላይ ለምሳሌም እንበልና ከተማ መሀከል ባለ መንገድ እያንዳንዳቸው ሁለት ክሊፕ የያዙ ስድስት ሰዎች መደበኛ እግረኛ ጦርን ከ ሴኮንድ ባነሰ ግዜ ውኡ ያደባያሉ ግለት ነው በዚህን ሰዓት ለአፍታ ያህል በአዳራሹ ፀጥታ የሰፈነ ሲሆን ወዲይ ግን ተመልካቹ በጭብጨባ ቀወጠው ወታደር ጓዶችም ከመቀመጫቸ ተነሱ ቆመው እያጨበጨቡ እያለም ማጆሮቭ የጦር መሣሪያይሄ በተመለከተ ሹመት ለተሰጠው የሃምሳ አለቃ ጓድ ራሱን በአዎንታ ምልክት ሰጠው ወዲያውም ከማጆሮቭ ኋላ የነበረው ባዶ ግድግዳ ወደ ዛ ተከፍቶ ሙለ በሙሉ መብራት የነዘረበት ሜትር የሚሆን የመተኮቫ በታ አሳየ ልክ ይህን ግዜ ጭብጨባው ቀጥ ብሎ ቆመ በድንገተኛው ተስቦ የተነሳው ሔልደርም ሆዱን የሆነ የመሳብ ስሜት እየተሰማው ሌሎችም ጓዶች የሱን ፈለግ ተከትለው ተመልሰው ዘርፈጭ በማለት ተቀማ ከሬንጁ ሜትር በሚሆን ወረድ ብሎ ባለ ቦታ ላይ ደርዘን የሚሆኑ ከ ጋ ሰውነታቸውን በገመድ የተያያዘ ሰዎች ወጡ ለአፍታ ያህል ሔልጄ ራሳቸውን የማያውቁ መስሌት ነበረ ግን የተሰቀሉበትን እና የተንጠለጠለብ ሁኒታ በደምብ ሲመለከት አንድ የሆነ ነገር መሞታቸውን አሳወቀውና ተመሰኸ አለ ለራሱ «ጓዶች እባካችሁ እና እነሱም አደረጉ ወ ቀኝ እንዴ በ ዜር የጆሮ ማዳመጫዎቻችሁን አድርጉ። » በማለት የእጅ መዳፉን ዘርግቶ ሰህን መሰል አካል ላይ ጠፍጠፍ በማድረግ ፈገግ ብሎ ተናየገረ ከሰርጓጅ መርከቡ ሳይ ያለው ሃች ተከፈተና አንድ ጊዜ ቀደም ያለው ለመሆኑ ያልተጠራጠረው ሰው ወጣ በመጀመሪያ ሔልደር ይህን ፊት የት እንደሚያውቀው ሊመጣለት አልቻለም ነበረ ግን ከዝርግ ሰሐን መሰል አካሉ በመገሰላሉ ወደ ላይ ሲወጣና ሲመጣ ወዲያው ተከሰተለት የስፖርት ቁምጣ እና ቲሸርት መልበሱ የሚያስታውቅ ሰው ለስለስ ባለ ሁኒታ መሬቱ ላይ ዘልሎ በመውረድ ቆመ ይህን ሲያደርግም የዓለም አቀፍ ብቃትን ያስመሰከፈ አትሌታዊ ችሎታን አሳየ «ሻምበል ሶስተኛ ደረጃ ሔልደር በል ተዋወቃት መቃ ሶኮሎቭ ትባላለች» አለ ማጆሮቭ ፊቱን በፈገግታ አፍክቶ «እንደምን አለሽ ሶኮሉቭ» አለ ሔልደር እጁን ለሰላምታ እየዘረጋ «ሔልደር እንደምነህ። » «ቡዚ የሚሉት ሊሆን ይችላል እኮ» አላት ማርቲን «ሆኖም ግን በዑዚ ላይ እንደዚህ ያለውን ማፈኛ አይቼ አላውቅም እንዲያውም ቬሼፎ ነው የሚመስለኝ አንድ ሌሳ ተጨማሪ ነገር ደግሞ ላንሳ ከዚያ እሄዳለሁ ወደ ውሃው ሲያመለክት በፎቶግራፍ ጫፍ ላይ ያለን ቦታ ነበረ ያሳየው «እስኪ ይህንን ተመልከቺው» ሩል ማጉሊያ መነጽሯን ወደ ተባለው ቦታ በማመልከት በጣም አተኩራ ተመለከተች ያየችውን ነገርም ምን ሊሆን አንደሚችል ለመገመት ሞከረች በውሃው ላይ አንድ ነገር አለ አንድ ትንሽ የሆነ ነገር ነው ይህ ነገር በውሃው አካል ላይ በማለፍ እንዲያውም ለስለስ ባለው የውሃው አካል ላይ ምልክት እየፈጠረ ነው «አባዬ ዓሣ አጥማጅ ነው አለችው ሩል እና ይህንን ነገር ሳየው ትንሽ ነኳከከጠ« የሚባለውን ማለትም አባዬ አንዴ መጎተቻ ገመድ የሚጠቀምበትን ነው የሚመስለው አባዬ አሁን ያልኩህን እና ይህንን የምታሳየኝን የሚመስል ገመድ በውሃው አናት ላይ ያስቀምጣል እና እሱን ነው የሚመስለው ትልቅ ሆነብኝ እንጂ አባዬ በሱ ግን ምንም ይዞ እንደማያውቅ አስታውሳለሁ «አዎን እንደዚያ ነው የሚመስለው። ሔልደር የመርከቧን ሀይል አቋረጠና ሐይቁ ወለል ላይ ወርዶ ዘጭ እስከምትል ድረስ ዝም አላት «ግሩም ነው» አለ «አሁን የምሽት መመልከቻ ብርሀኑን አጥፍተሽዋል እስከሚመጣ ድረስ እዚሁ እንቀመጣለን «ይቅርታ ካፒቴን» አለች በለሆሳስ «በጣም አዝናለሁ አላወቅኩም ጥሩ አሁን ቢያንስ ካፒቴን ብላ እየጠራችው ነው ይህን እንድታደርግም አልጠየቃትም የሀይል መስጫውን ሙሉ በሙሉ ሰጥቶት ወደላይ ጉዞ ጀመሩ ሰርጓጅ መርከቧ ወደኋላ ዘመም ብላ ሽቅብ ስትወነጨፍ ሶኮሎፍ በረጅሙ ስትተነፍስ ሰማት ፈገግ ብሎ ሁለት ሜትር ጥልቀት ላደ ትንሸ አነቃቅድታል አሁን ታዲያ በዚህ መርከብ ሳይ ከተሳፋሪነት በሳይ ቦታ እንዲኖራት ለማድረግ አንድ መንገድ መፈለግ አለበት ሩል ከአለን ኒክሰን ፊት ለፊት በጠረጴዛው ትይዩ የተቀመጠችው ቆራጥ ልብ ይዛ ነበር አንድ እጅግ ጠቀሜታው የጎላ ነገርን መያዚን ደመነፍሷ እንደነገራት ሁሉ ይህ ውይይታቸው አንድ ውጤትን ያምጣ አያመጣ እንደሁ የሚወሰነውም ይኸው ነገር መሆኑ ታውቋታል እሷና ኒክሰን ሌሎችም ሰዎች ሆነዋል እሷ በስራዋ ልምምድ ሰልጠና ብልህነትን ፈጣን ውሳኔ ሰጪነትን እንዲሁም ድፍረትን አግኝታለች ግን እርምጃዎቿ ምን አይነት ፖለቲካዊ ተፅፅኛ ሊያመጡ እንደሚችሉ መገምገም ኦስቸግሯታል ኒክሰን በገምጋሚና በመዛኝነት ሳይሆን የሰለጠነው በበላይ አመራር ትምህርት የሚመራው ፖለቲካ ነው ስለስለላ ሁኔታዎች ቅድም ምርመራ የሷን ያህል ብቃት ባይኖረውም ወጪ ለማግኘት ወይንም እርምጃ ለመውሰድ ፈቃድ ለመጠየቅ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ተሳስቶ አያውቅም አሁን አትኩሮቴን ማግኘት ከቻለች ቀጣይ ችሎትን ከግንና እንዴት ማግኘት እንደሚችል ጠንቅቆ ያውቃል በረጅሙ እየር ሳበችና መናገር ጀመፈረች «አለን ርዳታህን እፈልጋለሁ» ሀሳቧን ከመግለጽ ይልቅ በተማጽኖ መጀመሩ ከሁሉ የተሻለ መስሉ ታደይቷታል እንዴታ ኬት የፈለግሽውን ላደርግ እችላለሁ ብሎ ኒክሰን እግሩን ጠረጴዛው ሳላይ ሰቅሎ እጆቹን አጣመረ ሩል ይህ አኳኋኑ በጎ። «አሁን ሰርጓጅ መርከቧ ኣሁን እንኳን ብቃቷ ቀንሷል ተጨማሪ ሀምሳ ኪሎ ብዙ ለውጥ የሚያመጣ መስሎ አይታየኝም «ይህን ማየት ያልቻልሽበት ምክንያት» ኣለ ሔልደር እያቋረጣት «አንጀ መቆጣጠሪያዎቹ አካባቢ ስላልነበርሽና ሀሳብሽን የሚደግፍ ምንም አይነት የሰርጓጅ መርከብ ልምድ ስለሊለሽ ነው «ኤልደር» አለ ማጆርቭ «ለሰርጓጂ አስፈላጊ ናቸው የምትላቸውን ማስተካከያዎች እንዲደረግ መመሪያ ስጥ ስራው የሚወሰደውን ጊዜ በትንሹ ኣስልተህ አሳውቀኝ» «ሼቤታዬ» አለች ሶኮሎፍ አሁንም ጣልቃ ገብታ የመጥለቂያ ዝርግ ብረቶቹንና የአቅጣጫ መቀየሪያውን ክብደት ለመጨመር ሶስት ቀናት ይፈጃል «ስህተት ሶኮሎቭ» አለ ሔልደር «ሥራው እስኪያበቃ እንቅልፍ ስለማትተፒ የሚፈጀው አንድ ቀን ተኩል ይሆናል ስለዚህ ኣሁኑኑ ስራ ምሬራ «እቪ ጌታዬ» አለች ሶኮሎቭ ጥርሷን ነክሳ ከዚያም ተሽከርክራ እየተራመደች የተቀሩትን የጀልባዋን ሰራተኞች ጠራች «ኮሎኬኒል ማጆሮቭ» አለ ሔልደር በሰለቸ መንፈስ «ሶኮሎፍን በሊላ ሰው እንድትተካልኝ ልጠይቅህ እገደዳለሁ የሰርጓጅ መርከብ ልምድ የሌላት ከመሆኗም በላይ ብዙውን ጊዜ ትዕዛዝ አታከብርም በማሰለጥነው የጦር ሰርዓጆጅ መርከብ ቡድን ውስጥ ብትሆን ኖሮ እስካሁን የቶርፒዶ አፈሙዝ ሳይ ጠምጄ በተኮስኳት ነበር» ማጆሮቭ ሳቀና የሔልደርን ጀርባ ቸብ ቸብ አደረገው «አውቃለሁ ሔልደር ይህ ይመጣል ብዬ ጠብቄያለሁ በጥሩ ሁኔታ እየያዝካት መሆኑን ልነግርህ እገደዳለሁ ዳሩ ግን ይህን ተልፅኮ ስናዘጋጅ ከግምት ያስገባናቸው ሌሎች ሁኒታዎች አሉ ቫለሪ ሶኮሎቭ ኦሎምፒክ ላይ ከተቀዳጀችው ድል የተነሳ ብሔራዊ ጀግና ናት የስፖርት ጀግኖች በህገራዊ ህይወታችን ላይ ምን ዓይነት ሚና እንደሚጫወቱ የምታውቅ ይመስለኛል ይህ ተልዕኮ በሚሟጠናቀቅ ጊዜ ሀገራዊ ዝና ያሳቸው ግለሰቦች የተልዕኮው እንድ አካል ሆነው መታየታቸው አስፈላጊ ነው ይህም ሆኖ ተልፅኮው ከተጠናቀቀ በኋላ ግን በየትኛውም አይነት ሌላ ተልዕኮ ላይ ዳግመኛ አንደማታገኛት ቃል ልገባልህ እችላለሁ ፋብሪካዎችን ትምህርት ቤቶችን እየጎነበኘች የሰራተኞችንና የተማሪዎችን መንፈስ በመቀስቀስ ሥራ ትወጠራለችፎ እመነኝ ዝነኛ ብትሆንም ቅሉ ላት መሆኗን አውቃለሁ ግን ሚናዋ ቴክኒካዊ ነው ከጽህም ሌላ አሰቸጋሪ ባህሪ ካላቸው ባህርተኞች ጋር ልምድ ያለው እንደአንተ አይነት ኮማንደር ለአንዲት ሴት እንደማያንስ አውቃለሁ» ሔልደር ዳግመኛ ትከሻው ላይ ቸብ አኣደረገው «ማስተካከያውንና ስልጣናውን አጠ ንክረህ ግፋበት አሁንም ገና ጊዜ አኣለህ ሰዓቱ ሲደርስ ዝግጁ ትሆናለህ» ሊላ ውደደት መጀመር ስላልፈለገ ቶሉ ወደ በሩ ተራመደ ሔልደር እንድ ስሜት ደረቱን ተስፎ እንደያዘው ወደሰርጓጅ መርከቡ ፈርታ ነበር ስልጠናው እየተጠለ ሲሄድም ከዚህ ፍርሀቷ የተላቀቀች እትመለልም ሔልድዴር የሷ ፍርህት አስፈርቶታል ሩል በጣቶቿ የመስኮቱን ክፍክፋት እየቆረቆረች ሳትፈልገው ወደስልኩ ትመለከታለች ከአንድ ሰዓት በላይ አልፏል ኒክሰን ላይኛው ፎቅ አንድ ከፍል ውስጥ ስብሰባ ላደ መሆኑን ታውቃለች ምክንያቱም ሁለት ጊዜ ፀሐፊው ዘንድ ደውላ ቢሮው ያለመኖሩ ተነግሯታል ጊዜው የሚያበረታታ ነውጮ። አዲስ መቀመጫ እንዲዘጋጅለት ቢያደርግም ቦታው ግን ኦሁንም አይመችም በተከፈተው በር በኩል ወጣና ውሃው እስከሚደርቅ ድረስ ከሰርጓጅ መርከቧ በላይ ተቀመጠ የግፊት ማመቂያ መዘውሩ ሲሽከረከር ከተመለከተ በኋላ ማጆሮቭ ወደውስጥ ገበ «አንደኛ ነህ ሔልደር» አለ ብሩሀ ፈገግታውን እየመገበው «የጠብ መንፈሳችሁን አብርዱና ወደመልበሻ ክፍሉ እንድትመጡ የምነግራችሁ ነገር አለኝ ብሎ በሩን ክፍቱን እንደተወው ወደዋናዋ ሰርጓጅ መርከብ ተማለሰስ ሔልደሮር ሶኮሎፍን አስከትሎ በትንጂ ሰርጓጅ አካል ላይ ተንቨራተተና በሩን አልፎ ውሀ ካረጠበው የእናት ሰርጓጂ ወለል ክፍል ወጣ ሌሎች ሁለት ያጥገና ሰዎች እነሱን ተክተው ገቡና ወዲያውኑ የትንጂን ሰርጓጅ ባትሪዎች መሙሳት ጀመሩ የጁሊየት ደረጃ ያላት ሰርጓጅ መርከብ የፊት ለፊት የቶርፒዶ የውሀ ውስጥ ተወንጫፊ ሚሳኢል ክፍል በዚህ የትንሽ ሰርጓጅ ማስገቢያና ማስወጫ ክፍል ተተክቷል ሔልደር በመርከቧ ውስጥ እየተራመደ እያለ እንደተለመደው ክፍሉ ያለቶርፒዶ አንቀሳቃሽ ቡድኑና ያለ ቶርፒዶዎቹ ባዶነቱ ታሰበው ሰርጓጅ መርከቧ የያዘችው አነስተኛ ሰርጓጅ መርከብን ለማስወንጨፍና ለማሳረፍ ብቻ የሚበቃ ቁጥር ያላቸውን ሰራተኞች በመሆኑ በንፅዕሮ ሲታይ የሚኖሩት በተንጣለለ ሰፊ ቦታ ላይ ነው ካፒቴይኑ የራሱ የሆነ መኝታ ክፍል አለው ሔልደር የዊስኪ ደረጃ ሰርጓጅ መርከብ አዛዥ በነበረበት ጊዜ ይይዘው ከነበረ ጠባብ ክፍል ጋር ሲነፃፀር የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት አለው መልበሻ ክፍሉም ከቀድሞው ይልቅ ይሰፋል ሔልደርና የሰርጓጅ መርከቧ ዋና አዛዥ ጠረጴዛው አጠገብ ይጠብቋቸዋል የባህር ላይ መስመሮችን የሚያሳይ ትልቅ ካርታ ተዘርግቷል የወጥ ቤት ሰራተኛው በኩባያዎች ሾርባ ከሰጣቸው በኋላ ቡድኑ ብቻውን ቀረ «እስካሁን ድረስ» አሰ ማጆሮቭ «ስትሰለጥኑ የቆያችሁት ለምን እንደሆነ አታውቁም አሁን ግን የተልፅኮአችሁን ዝርዝር ሁኒታ የምታውቁበት ጊዜ ነው ተልዕኮአችሁ ውስብስብነት እንደሴለው ስነግራችሁ በደስታ ነው በቅርበት የሚገኝን ያአንድ የባህር ዳርቻ መዝናኛ ጠርዝ ከካርታው ላይ በጣቱ ጠቆመና ጣቱን ወደባህር ዳርቻው ማንሸራተት ጀመረ ቻርቱ የስዊድን የባህር ዳርቻ ላይ የሚገኘው የስቶኮልም አርቺፔጋሎን የሚያሳይ መሆኑ ለሔልደር አላስገፈመውም «ከሔልሲንኪ የምትመጣውን የሻይኪንግ መርከብ ድምጽ ከእናንተ ሞተር ድምጽ ጋር ለማቀላቀል እሷን እየተከተላችሁ ወደስቶኮልም መቃረቢያ ትገባላችሁ» ማጆሮቭ የመርከቧን የጉዞ መስመር በጣቱ እየተከተለ የስቶኮልምን መንገድ ሁለት ሶስተኛ ያህል ከቨፈነ በኋላ ቆመ «እናት ሰርጓጅ መርከቧ እዚህ ትራህላቬት የተሰኘ ሰርጥ ላይ የመረከቧን የጉዞ መርከብ በመተው ትገነጠላለች አለና ስድስት የሚሆኑ ደሴቶች ወደክበቡት የውሀ ክልል አመለከታቸው «የመድረሻ ጊዜያችሁ ዜሮ ሶስት መቶ ሰዓት ገደማ ይሆናል ግን በዚህ የዓመቱ ወቅት ብዙም ጭለማ ስለማይኖር የቀኑ ሰዓት እንብዛም ለውጥ አያመጣም እዚያ ሰርጥ ውስጥ እናት ሰርጓጅ መርከቧ የባህሩ ወለል ላይ ታርፍና ደረጃ አራት እንቅስቃሴ ውስጥ ትገባለች ልክ ማጆሮቭ ቀጣዩን ፀረፍተ ነገር መናገር ሲጀምር ሔልደር እያደረገ ያለው በጎና ትልቅ ቦታ ያለው መሆኑ ድንገት ተገለጠለት ከብ ዓመት ከ ር በላላ አሁን ወደተግባር መሸጋገሩ ነው እያንዳንዷን ቭን ቃላት መከታተል ደመረ ግጅ «አሁን ሔልደር የአርቺፔላጎን ደሴቶች ተከትለው የተቀመጡትን ምልክቶች እየተከተልክ የደቡብ ምዕራብ አቅጣጫን ይዘህ የቫክሶንን ከተማ ታልፍና በደቡብ በኩል በአንድ ሰፊ የውሀ ቦዲ አልፈህ ወደገሳጣ ውህ ትወጣለህ በዚያ ሰዓት ሌሎች ብዙ መርከቦች ስለማይኖሩ ቀላል ነገር ይሆንልሀል ወደባህር ጠለሉ ቀርበህ ለመጓዝም ያስችልሀል ቀጣዩን ምልክት ለማግኘት የከውሀ በላይ የርቀት ማሳያህን ፔሪስኮፕ አዘውትረህ ተጠቀም ዳፍ ግን ያለማቋረጥ እንዳትጠቀምበት አኣበክሬ ሳላስገነዝብህ ምክንያቱ ግልጽ መሆኑን እያሰብኩ ነው። ይህን ተልፅኮ በሕይወት ያጠናቅቃል እንደምንም ብሎ «ጥሩ» አለ ማጆሮቭ «አንድ ተጨማሪ ነገር ይቀራል በተንሳፋፊ ጓዙ ላይ እየተደረገ ያለው ስራ ተጠኗቋል ነገ ማሊቡ ይደርሳል ሶኮሎፍ ደሞ በትንጂ ሰርጓጅ ላይ ያሉት መቆንጠጫዎችና በጓዙ ማሸጊያ መሀል ምንም አይነት የግንኙነት ችግር እንዳይኖር ወዲያውኑ ታረጋግጫለሽ» «እሺ ኮሎኒል» መለሰች ሶኮሎፍ ሔልደር በትክክለኛው ተንሳፋፊ ጓድ ልምምድ ያደርጉ እንደሁ ለመጠ የቅ ሲዘጋጅ ማጆሮቭ አቋረጠው «ለሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ጥሩ የአየር ሁኔታ ይኖራል የሚል መረጃ ከአየር ሁኒታ መኮንኑ ደርሶኛል» አለ «ባለፉት ቀናት ብዙ ሰርታችሁ ዝግጁነታችሁን አስመስክራችኋል ነገ ምሸት ትሔዳላሳችሁ» የሔልደር ልብ ምቱን አቆመ። እልተዘጋጁም የመጥለቂ ዝርግ ብረቶቹን መጠን ስለመጨመር ሀሳቡን ለመናገር አልቻለም የሶኮሎፍ ነገርም ከውሀ በታች ራሷን መቆጣጠር ሳትችል ቅር አሰኝቶታል ግን አልተነጫነጨም ሰኮሎፍም ሆነ ትንጂ ጠሳቂ መርከብ ዝግጁ ይሁኑም አይሁኑ ማጆሮቭ ግን መዘጋጀቱ ታውቆታል ሶኮሎፍን መልከት አደረጋት እሷ ግን የምትናገረው ጠፍቷት ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለከተ ሔልደር ራሱን አበረታትቶ ተናገረ «መልካም ጌታዬ ዝግጁ ነን» «ጥሩ ጥሩ» አለ ማጆሮቭ እጆቹን እያፋተገ «ኣሁን መሔድ ትችላላችሁ ለሊቱን ጥሩ እረፍት አድርጉና ጠዋቱንም ስራ አትግቡ ጓዙ በ ሰዓት ጠሳቂዋ መርከብ ውስጥ ይገባል» ሔልደርና ሶኮሎፍ ተነስተው ወደሰርጓጅ መርከቧ ዋና በር አመሩ «አሀሻ ሔልደር» አለ ማጆሮቭ የዘነጋው ነገር ያለ ይመስል «ለትንሽ ጊዜ ቆይ ሳወያይህ የሚፈልገው የግል ጉዳይ አለ «እንዴታ ጌታዬ እሺ» አለ ሔልደር ማጆሮቭ ሶኮሎፍና የጠሳቂዋ ተቆጣጣሪ መልበሻ ክፍሉን እስኪለቁ ድረስ ጠበቀና መናገር ጀመረ «ሔልደር አንተ መፈፀም ሊኖርብህ የሚችል አንድ ሌላ ተጨማሪ ግዳጅ ይቀራል ገጽታው ላይ ምንም ስሜት አይነበብም «ከዩናይትድ ስቴትስ በተለየ መልኩ ስዊድን በ የሞስኮ ኦሎምፒክስ ላይ ተካፍላቫ ዝግድቱ ሙሉ በሙሉ በቴሌሽዥንና በጋዜጣ ተላልፏል ስለዚህ የሶኮሎፍ ፊት ለስዊድን ህዝብ አዲስ ስለማደሆን እሷ ደፈቅ መሬት መርገጥ ሊፈቀድላት አይገባም። » ሩል ፈገግ አለች «። ምናልባትም ቐርሴ እሥ ቀና መጥፎ የጥርስ ህክምና የተደረገለት ይሆናል አጠገቡ ባለው ባዶ ረን ተቀምጣ ከእንቅልፉ ሺ ልታስደነግጠው አስባ ተወችውና ወደ ክፍሉ መራመዲን ቀጠለች ሳ ገዊርዲያ አየር ማረፊያ ላይ ከመቸኮሏ የተነሳ ደ ር ተላተመች ከተከታታይዋ ተሰውራ የኒው ኢንግላንድ በር ከሌ ለመሳፈር ያላት ጊዜ ከአንድ ሰዓት በታች ነው ሼት ከሲዋ ቻል በተቻላት ርቃ ቀድማው መሰለፍ አለባት አልሆንላም መልሲ አአ ር ሲጀምር ለራሱ ታክሲ ሾፌር ገንዘብ ሲሰጠውና ቀና ደታ ሰለል ሰልፉን የማይጠብቅ ታክሲ ላይ ቁጣውን ተራፈዱብ ተነግረው ን ገንዘብ ሰጥታ ከኋላዋ ያለውን ታክሲ እንዲሰወርበት ል ተከታይዋ እንደሚከተላት ማወቋን እንዲያውቅ አልፈለገችም «ወደ ሜትሮፖሊታ ሙዚየም አለች የመኪና ጭንቅንት የለም ነበርና ከግማሽ ሰዓት ባልበለጠ ጊዜ የተባለው ጾታ ደረሰ በሰሩፈ ደረጃዎቹ ላይ እየተጣደፈች ወደኋላዋ ሳትመለከት ወደሙጽዚየሙ ገባች ከኋላዋ እንደሚኖር አውቃለች በአባሳት ጠረጴዛው ላደ የእባልነት መታወቂያዋን ኣሳደታ የመግቢያ የደረት ምልክት ተቀበለች እሱ ግን የእባልነት መታወቀያ ስለማደኖረው ከሌላው ሰው ጋር ትኬት ለመግዛት እንደሚሰለፍ ርግጠኝነት ተሰሴምቷታል በፍጥነት ዘቡን አልፋ ወደ አዳራሹ መህል ዘለቀችና ቶሎ ወደቀኝ ታጥፋ ሙዚያሙ መደብር ውስጥ ገብታ ትጠ ባበት ጀመረች ሰልፉ ረዣም ሳይሆን አይቀርም ከአምስት ደቂቃ ገደማ በኋላ ነፀብራቁን ከእንድ የማሳያ ሳጥን መስታወት ላይ ተመለከተች እየተጣደፈ ጁሄደ ግራ ተጋብቶ ተስፋ አስኪያጣ ድረስ አስራ አምስት ሰኮንዶች ያህል ሰጠችውና ከመደብሩ ወጥታ ሙዚያሙን ለቅቃ ሔደች እዚህ ስፍራ ተከትሏት መግባቱ ቂልነቱን አሳያት አንድ መግቢያ ባለው ሕንፃ ውስጥ ስትገባ በሩ ላይ ሆኖ መጠበቅ ነበረበት እንዲት ሴትንና ሶስት ልጆችን የሚያራግፍ ታክሲ አግኝታ በሌላ ግማሽ ሰዓት ወደላጉዋርዲያ ተመለሰች ሰወየው እንደማይከተላት አረጋግጣለች ተባባሪ እንደለሌውም አውቃለች አደሮፕላኑ ላይ ስትወጣ በፈጅሙ አየር እየሳበች ራሷን ለማረጋጋት ሞከረች የሚከተላትን ሰው ልትሰወርበት ባትችል ኖሮ የበርሊንግተን በረራዋ ስለሚያመልጣት ከማላክሆቭ ጋር የነበራት ቀጠሮ ላይ መገኘት ባልቻለች ነበር በርሊንግተን ስትደርስ መኪና ተከራይታ ወደ ስቶዊ አመራች አነዳዲን ከጊዜው ጋር እያመጣጠነች ነበር በክረምት ወራት የበረዶ መንሸራተቻ ሆነው የማ ያገለግሉ ያገጠጡ የተራሮች ጎኖችን አልፋ ለቢጋው የተዘጉትን በተራራ ቅርፅ የተሰሩ ሞቴሎችን አልፋ ተጓዘች ወደደቡብ የሚወሰደውን መንገድ አገኘችው የቴክሳኮ ነዳጅ ማደያ እይታዋን ሲገባ አንድ ሶስት ደቂቃ ጠበቀችና ወደጣቢያው ለመድረስ የቀራትን ጥቂት መቶ ርምጃዎች ተጉዛ መኪናዋን አቆመች ከእሷ ሌላ መኪና የለም ከመኪናዋ ወጥታ ነዳጅ ሞላች ታንከሯ ለመሙላት ሩብ ያህል ብቻ ይቀረው ስለነበር ብዙ ጊዜ አልወሰደባትም እየሞላች ግን የሚጠብቃትን ሰው ፍለጋ ላይ ታች ታማትራለች መንገዱ ግን ፀጥ እረጭ ብሏል ወደማደያ ጣቢያው በማምራት የነዳጅ ሒሳቧን ከፍላ ስትመለስ መንገዱ ጥግ የቆመ ቢጫ ጂፕ መኪና ተመለከተች ሹፌሩ ቦታ ላይ ኤድራውልስ ተቀምጧል ምንም ምልክት ሳይሰጣት ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተፈተለከ በችኮፆቀ ወደ መኪናዋ ገብታ ከእይታዋ ሳይጠቶፋ ግን በርቀት እየተከተለችው ማሽከርከር ጀመረች በስተደቡብ ኦቅጣጫ የሶስት ወይ የአራት ማይል ርቀት ስትከተለው ቆየች በአምስት ወይ በስድስት ደቂቃ ጉጻቸው ላይ ሌላ ምንም መኪና ያለማየቷ ዝ በበሬዶ መንሸራተቻ ከተሞች የበጋ እሁድ ቀን ጭር ያለ መሆኑ ራውልስ ወደ ግራ ታጠፈ ከዚያም ወደቀኝ ወዲያውኑ መንገዱን በመተው ከአንድ አነስተኛ ቀይ የትምህርት ቤት ህንፃ ፊት ቆመ ህንፃው የነፋስ አቅጣጫ ጠቋሚ ያለውና በነጭ የተከፈፈ የደወል ሰነት ይታይባታል ሩል ከምትገኝበት የአንድ ማደል አንድ አራተኛ ርቀት ላይ ኤድ ከመኪና ዓላ ወርዶ ወደትቤቱ ሲያመራ ተመለከተች አሷም መኪናዋን አቁማ ወጣች ቀኑ ሞቃት ፀሐያማና ረጭ ያልለ ነው ከህንዌው የአየር ሁኔታ ጠቂሚ ወደ ምስራት ቀስቱን ወድሮ ሳይነቃነቅ የፊት ለፊቱ በር ወለል ብሎ ተከፍቷል ሩል ዘልቃ ገጓባች አልፋ አንድን የተዘጋ በር ከፈተችና አንድ የትምህርት ክፍል ሕንፃው በትምህርት ቤትነት ማገልገሉን ማቆሙ በግይፅ ደታ ከፍ ብሎ የተሠራ መድረክ ሲኖር በአስተማሪ ወንበርና ጨረዱጴጃ ወደአነስተኛ ኩሽናነት ተለውጧል ባዶው የትምህርት ቤት ሁለት የሚሆኑ በቆዳ የተለበጡ ቁሳቁስ ይጻል በክፍሉሱ ሰሌዳዎች አሁንም ቦታቸው ላይ ናቸው በአንድ ጥግ ጎ የእንጨት ማብሰያ ተቀምዒጧል የማቀዝቀዣው በር ወደኩሽናውና ወደ መድረኩ ተሰረቁ ኤድ ራውልስ የመደርደሪያውን የታችኛው አካል በአይኖቹ ይፈትሻል «ቢራ ትፈልጊያለሽ። » «ኛለም» ል ራውልስ ሰዓቱን ተመለከተ «ወደኒውዮርክ የሚበረውን መጨረካውን አይሮፕላን መያዝ ካለብሽ ከዚህ የምትነሺው ክከ በን ቀል ሺ አርባ ደቂቃ «እሱም ወዲያው ከዚህ እንደሚነሳ ገምቼያለሁ ማላክሆቭ ይህን ቦታ ሊለቅ ባይዘጋጅ ኖሮ እዚህ እንድትመጣ እንደማይፈቅድላት ታውቋታል ራውልስ ፈገግ አለ «አንቺ አየር ማረፊያው ከመድረስሽ በፊት ይህንን ተ ግዛት ለቅቆ ደሄዳል» በሩጌ ከፍቶ ወደኋላ ራቅ አለ «መልካም ሩል ወደውስጥ ስትገባ በሩ ከኋላዋ ሲዘጋ ተሰማት ሔልደር አይኖቹን ከፍቶ ያዳምጥ ጀመር የሰርጓጅ መርከቧ መለስተኛ የማላዘን ድምፅ በሔልሰንኪስቶኮልም ተጓቫ የዕቃ አመላላሽ መርከብ ሞተር ጩኸት ተውሟጣል መርከቧና ሰርጓጂ እንደ እናትና ልጅ አሳ ነባሪ በጥቂት ሜትሮች ርቀት ላይ ላይና ታች ይንሳፈፋሉ ሁለቱም በስቶክሆልም በደሴቶች የተከበበ የውሀ ክልል ሳይ አቋርጠው ተከታትለው እየተመሙ ነው ሔልደሮ ከኮሪደሩ አቅጣጫ የሰው ዱካ የሰማ ቢመስለውም እሱ ዘንድ ግን የመጣ ሰው የለም ሰዓቱን ተመለከተ ጊዜው ደርሷል ለሊቱን ሙሉ በሰመመን ነው ያሳለፈው ከተልፅኮው ሌላ ነገር ለማሰብ አይኖቹን ከድኖ ሲጥር ነው የነጋው ችትሪና ራጉሊን ወደሀሳቡ ከዘለቀችባቸው ጊዜያት በስተቀር ግን ሌላ ነገር ማሰብ አልተቻለውም በሚቀጥሉት ስምንት ሰዓታት ውሰጥ ከኦሱ ሊጠበቁ ስለሚችሉ ርምጃዎችና ድርጊቶችን ሁሉ ጠንቅቆ በተደጋጋሚ በምድዷቸዋል አሁን ያለካርታው ርዳታ መድረሻ ነጥቡን ማግኘት እንደሚችል ተሰምቶታል ቻርቱ ህሊናው ውስጥ ታትሟል እያንዳንዱ ተንሳፋፊ ምልክት ጥልቀት ያለውና የሌለውን ስፍራ እያንዳንዱን ጠንቅቆ ያውቃል የትኛውም የሶቪየት መኮንን ለአንድ ተልዕኮ ከዚህ በላይ ተዘጋጅቶ እንደማያውቅ ርግጠኛ ሆሏል ይህም ሆኖ ግን የፍርሀት ውጋቱ ያለማቋረጥ ይጠቀጥቀዋል ከቀበሮ ጉድጓድ ላይ ቀና ሲል ጠላቱ ወዳለበት ሲገሰግስ የተመለከተ ወታደር ይህ ስሜት እንደሚሰማው ታውቆታል ይህን ስሜቱን ሊቆጣጠርበት የሚችልበት ብቸኛ መንገድ አፍኖ በማስቀረትና የታዘዘውን ለማስፈፀም ቁርጥ ውሳኔ ሳይ ለብሶ ያለት ተው ለል ደህንነት ብሎ ነገር ይቅርበት ደግሞስ ሰዎች ። ከእቃ ጫኝ መርከቧ ተለይተን ወደታች እየጠለቅን ነው» «ከትንሽ ጊዜ በኋላ አብሬው እንደምሆን ለካፒቴኑ ንገረው» አለና ሔልደር የመሮጫ ጫማና ልብሱን ቀይሮ የተወሰነ ትርፍ ሙቀት ካስፈለገው በሚል ትከሻው ላይ ወፍራም ጃኬት ጣል አደረገ የድንገተኛ አደጋ ልብሱን የያዘውን ትልቅ የፕሳስቲክ ከረጢት አገድ ክንዱ ስር የካርታ መያዣውን ከሌላኛው ክንዱ ስር አስገብቶ ወደኮሪደሩ አመራ ቫለሪ ሶኮሎብ በተመሳሳይ ሄኔታ ታጥቃ ከአፍታ በኋላ ከአጠገቡ ከሚገኘው ሌሳ መኝታ ከፍል በመውጣት ተከተለችው ለቅፅበት ያህል መልከት ያደረገው የተከፋና የተኮሳተረ ገፅታዋ አላስደሰተውም ሳትሰናከል ይህን ተልዕኮ እንደምትወጣ ተስፋ አደረገ ነገሮች ካስገደዱት እንዲገድላት ከማጆሮቭ የተሰጠውን ትዕዛዝ መፈፀም ይችል እንደሆነ አሰበ ምንም ይሁን ምን አንድን ሰው ያለምክንያት ሳያስበው መግደሉን አልፈቀደም ቁርስ ተዘጋጅቶ ወደሚጠብቃቸው ማረፊያ ክፍል ፊት ለፊት እየመራ ገባ ትኩስ ሾርባ በጭስ የደረቀ ጥንቸል ጥቁር ዳቦና ሻይ ተዘጋጅቶላቸዋል ደስ ብሎት ተመገበ አመጋገቡ አስገርሞታል ሶኮሎብ ግን ነካክታ ተወችው ብዙም አልተነጋገሩም ሔልደር ቶሎ ምግቡን ጨርሶ ተነሳ «ዛጻሬ መብላት ክፈለግሸ ከአሁኑ የተሻለ ጊዜ አታገሺም» ብሏት ከክፍሉ ወጣ ከአስር ደቂቃ በኋላ ተመለሰ ካፒቴይኑ ወደማረፊያ ክፍሉ ገባ «አንተ በተዘጋጀህበት ጊዜ እኛም ዝግጁ አንሆናለን» አለ ሔልደር ካፒቴይኑ የመስማማት ምልክት ሰጠው «ገብታችሁ ቦታ እስክትደዙ ድረስ እኛ የውሀ ውስጥ ራዳር ቅኝታችንን እናጠናቅቃለን በዙሪያችን ምንም ነገር ከሌለ ጉዞ ትጀምራላችሁ» ሔልደር ፊት እየመራ እናት ሰርጓጂን አቋርጦ «አይነት አራት» ሰርጓጅ ጀልባቸው ወደምትገኝበት በልዬ ሁኔታ ወደተዘጋጀው የማስወንጨፊያ ክፍል አመራ መጀመሪያ ሶኮሎፍ እንድትሳፈር ምልክት ሰጣት ከዚም በመሰላሉ ሽቅብ ተከትሏት ወደላይኛው በር አመራሱ ከረጢቱንና የቻርት መያዣውን ከስሩ ካለው መቀመጫ ላይ ጣለና እግሮቹን ወደሰርጓጂ ሰደዳቸው ልክ ዘሉ ሊገባ ሲዘጋጅ አንድ ነገር አይኖቹን ሳበው በክፍሉ ወለል ላይ የወደቀና ጓዙን ይጭኑ የነበሩት ሰራተኞች አጥለቅልቀዋቸው ከነበሩት ቢጫ ባንዴጆች መሀል አንዱ ነው አሁን ግን ቢጫ ኦይደለም ሰማያዊ ሆኗል «ጌታዬ» ሲል ከመርከቧ ሰራተኞች አንዱ በተከፈተው በር በኩል ጮኾ ተናገረ «ተቆጣጣሪው መነሳት ትችላላቸሁ ብሏል። ከትርፍ ክብደቱና ከጥሩ ቅልጥፍናና ፍጥነት ጋር በቲ ሀይል ይሆናል እናት ሰርጓጂ ከሰላሳ አምስት ሜትር ውሀ ስር ተኝታለች የጥልቀት መቆጣጠሪያውን እየተመለከተ ትን ሰርጓጅ መርከብ ሰላሳ ሜትር ድረስ ከፍታ እስኪኖራት ጠባቀ ዚያም የከውሀ በላይ የርቀት መመልከቻን አንቀሳቅሶ የመመልከቻው ጫፍ ከውሀው ጠለል በላይ አስኪወጣ ድረስ ሰርጓጂን ከፍ አደረጋት በፍጥነት ፔሪስኮፔኙን የክውሀህ በላይ የርቀት መመልከቻ ዲግሪ በሙሉ ክዝቭ በማዞር ዙሪያውን ቃኘ በከፊል አርክቲኩን ምሽት ደብዛዛ ብርሀን እየተጠቀመ ሲመለከት በዙሪያው ሌላ መርከብ ያለመኖሩን አስተዋለ እይታን ወደፊት ለፊት ካዞፈ የተተመጠውን የመጀመሪያውን ብርሀን አገኘው መርከበ ብቻውን አቅጣጫዋን ይዛ እየተጓዘች መሆኑ ሲያፈካው ስዊድንን ለመጀመሪያ ጊዜ ተመለከታት በዝቅተኛ የሩቅ ርቀት ላይ በተመለከተው መልክዐምድር በስተቀር ምንም ነገር አጣ ከዚህ በቀረበ የውሀ ክልል ውስጥ ሲገባ ደግሞ ለመመልከት ወስኖ ፔሪስኮኾን አወረደው «አቅጣጫችንን ይዘናል ሶኮሎፍ» አለ በከፊል ራሱን ወደሷ እያዞረ «ሪፖርት አድርጊኑ «ሁሉ ነገር ትክክለኛ ሁኑታ ላይ ነው ካፒቴን» አለች አንደበቷ ላይ የከበፊታ ቃና ይዛል ከመነሳታቸው በፈት ከነበራት እርጋታ የበለጠ ርጋታን ተጎናፅፋለች ምንም ነዝር ሳይከሰት ሶስት ሰዓታት ተቆጠሩ ሔልደር ፔሪስኮኙን አልፎ አልፎ ለጥቂት ሰከንድ ያህል ብቅ እያደረገ ያለምንም ችግር አቅጣጫውን ይዞ ቆየ ከባህሩ ዳርቻ ምቾት የሚንፀባረቅባቸው መኖሪያ ቤቶችን ተመለከተ አንዳንዶቹ እጅግ ውብ ሆነው የተሰሩ ናቸው በደብዛዘው ብርሀን ውስጥ አልፎ አልፎ የመንገድ መብራቶች ብልጭ ይላሉ ግን የሚንቀሳቀስ ነዢ የለም እያንዳንዱ ስዊድናዊ ከእኩለ ሌሊቱ ብርሀን በሚለያየው ጥቁር የጭለማ መጋረጃ ተሸፍኗል ሁሉም አንቀላፍተዋል ነህ ሙሉ ለሙሉ ሲቀድ የመጀመረያውን ጠባብ ቦይ አልፈው ገላጣ የውሀ ክልል ውስጥ ዝቡቤ ቦዩን አልፈው አፍታ ከቆዩ በኋላ ሔልደር የመጀመሪያውን አሳሽ ጀልባ ተመለከተ ወዲያውኑ ሞተሮቹን አጥፍቶ ሰርጓጂ ትንሽ እንድትሰምጥ ከፈቀደላት በኋላ ውሀው ስር እንድትንሳፈፍ ተዋል «በሁለት መቶ ሜትር ርቀት ላይ ነው» አለች ሶኮሎፍ የድምፅ መመርመሪያንና የጆሮ ማዳመጫ ከጆሮዋ ጋር አጣብቃ «ሁለት ከሀምሳ ሶስት መቶ አምስት መቶ» ሔልደር ሞተሮቹን አስነስቶ ዳግመኛ የፔሬስኮፕ ጥልቀት ሳይ መጓዝ ጀመረ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ሌላ አሳሽ ጀልባ አገኘ ከአንድ ሰዓት በኋላ ደግሞ ሌላ ገላጣውን የውሀ ከልል አልፎ ወደቀጣዩ ቦይ ከገባ በኋላ ሌሎች ጀልባዎች አላጋጠሙትም። ዳግሙኛ መቆጣጠሪያዎቹን ለቀቀና በሁለቱም እጆቹ ይታገላት ገበባ ሰርጓጂ ግን ቁልቁል ወርዳ አቡንም ከባህሩ ወለል ጋር ተላተመች ይህን ጊዜ ወደጽንጎነቹ እጁን መለስ ድንገት ቄልደር መዳከም ጀመረ በፍጥነት ኣንድ ነዢ የማያደርግ ከሆነ ህሊናውን መላቱ መሆኑ ገባው ቀኝ እጄን ነፃ አድርጎ ወደ ሰርጓጂ የጥገና ሙሳኅሪያዎች ማኖሪያ ሰደደው ምን እንደሆነ ባያውቅም አንድ ነጅ እጁ ገባ ፊቷ አለ ብሎ ወዳሰበው ስፍራ የኋሊት ሰነዘረው ፀሉ ነገር ከመቅፅበት የተፈጠረ መሰለ ራሱን ሊስት ጥቂት ብቻ ሲቀረው ከበስተጀርባው የሰነዘረው መሳሪያ ኣንድ ነገር ላይ አረፈና የክንዲ ሀይል መላላት ጀመረ ወዲያው በሕይወቱ ሰምቶት የማያውቶው ነጎድጓደማ ድምፅ አስተጋባና ሰርጓጂ የምትገለባበጥ መስሎ ተሰማው መጨረሻ የተሰማው ነዢ ቢኖር የሆነ ነገር ሁለቱንም ትከሾቹን እየሰረሰረ ሲገባ ነበር ከ«ያ ራሱን ኅተ ፊ ሩል ከረጅምና ጠባብ በግምት የያ አምሰት ጫማ ርዝመትና የአስራ ሁለት ጫማ ሰሩት ካለው ክፍል በላይ የማገኝ አነስተኛ የደረጃዎች መጨረሻ ላይ ደረሰች ከውጭ በኩል ከአንደኛ ፎቅ ላይ ሊሆኑ ኮሚችሉ ከፍ ብለው ከተደረደሩ መሰኮቶች በኩል ብርሀን ይገባል በስተተቿ ስድሰት ጥንድ የሚሆኑ የበረዶ መንሸራተቻ ምርኩዞችና ጫማዎች በትንሽ በርሜል ውስጥ ተቀምጠዋኞኛል ቦታው ከዚህ ቀደም በትምህርት ቤትነት በሟያገለግልበት ወቅት መዛን ሆኖ ቢያገለግል የነበረ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይቻላል አሁን ግን የበረዶ መንሸራተቻ መሳሪያች ማከማቻ መሆኑ በግል ይታያል የክ ሉን ጥግ ይዘው በሁለት ጎን የተደረደሩ የብፈት መቀመጫዎች አንዱ ላይ አንድ ሰው ተቀዯምጣል ወዳለበት በዝግታ እየተራመደች ሁኒታውን መፈረመረችውታ በጣም ተለዋውጣሟል ፎቶግራፎቹ ላይ ያሉት ምስሎች እድሜው ስልሳ የሂገመት ፕቁር ፀጉፍ ግንባሩ ድሪስ ድፍት ያለ ጥቅጥቅ ያሉ ትንድቦቹና የንስር ገፅታን የሚያላብሰው ቆልማማ አፍንጫ ያለውን ሰው ኦሰታወጦሷት አፍንጫው ተሰብሯል ያለስቃይ በሆነ ብላ ተመኘች በሕክምና ጥገና አልተደረገለትም አሁን ተደፍጥጦ ሰፍቶ ተጨማትሯል የሜጀር ጀኒሪል ጃ ሥርጂቫ አብራሞቪች ማላከሆብ ወላጅ እናት ብትሆን እንኳን መንገድ ላደ ብታየው አልፋው ትሄዳለች ፊት ለፊቱ ካለው በርጩግ ላይ ተቀመጠች «ደሀና ዋልከ ጀኒራል ማላክሆቭ»አለችው «እባክሸን በዚያ ስም አትጥሪኝ» አለ «አሁን ጴላ ዕሙ ነኝ ጄኒራልም መሆኒ ቀርቷል» ድምኡ ቃና ላይ መት አይነቡበም «እንዳልክ ይሁን» አለች «ኪርክላድ እባላለሁ የመጣሁት ሶቭየት ህብረት ውስጥ ስለምታውቀው አንድ ሰው ልጠይትህ ነው» «የክርስትና ስም አለሽ ሚሲስ ኪርክላንድን» አለ በለሰለሰ አንደበት «ብሱ ልጠራሽ እችላለሁ። ከዚያም የተኩስ ስኳድ ራሱን እያዘጋጀ መስሎ በሚታይበት ወቅት አንድ መኮንን ከወንጀለኛው በስተኋላ ደምጽ ሳያሰማ ይቀርበውና በሽጉጥ ጭንቅላቱ ላይ ተኩሶ ድ ሩል ምንም አልተናገረችም በአንድ ወቅት ማጆሮቭ ይህን መሰል የሞት ቅጣት ሲያከናውን ተመልክቼያለሁ» ኣለ ማላክሆቭ አሁንም አይኖቹን ወለሉ ላይ እንደተክለ «ወንጀለኛው ወደምዕራቡ ከድቶ ለመግባት ሲሞክር ተደርሶበት ንቀ የተረጋገጠ ነው የተኩስ ስኳዱ ተዘጋጅቶ የተመረጠው መኮንን ከበስተኋላው ለመቅረብ እየተዘጋጀ ሳላለ ድንገት ማጆሮቭ ም ሚን ሰይስታ ተቀበለው በዝግታ እያደባ ከኋላው ሲጠጋው ፊቱ ላይ የነበረው ስሜ ለቻን የሰከረ ያስመስለው ነበር ለተወሰነ ጊዜ ጠበቀ ስለባው የተኩሳ ስኳዱ እንደማይንቀሳቀስ በማሰብ ግር እስኪለው ጠበቀ አሁንም ከጀርባው ምን እየተደረገ እያለ እንደሆነ ጠርጠሮ ዞር ማለት እስኪጀምር ጠበቀ ራሱ ላይ በጎን በኩል ተኮሰበት ከዚያም የወደቀበት ትቶት ሄሂደ አልሞተም ሌላ መኮንን የመጨረሻ መገላገያውን ቃታ ሳበ ለማየት ይዘገንናል አንደ ሰው የሌላ ሰውን ግድያ መደሰቺያ ሲያደርግ ማየት ዘግናኝ ነው» «ሩሱል አሁንም ምንም አኦልተናገረፈችም «አንድ ነገር እነግርሻለሁ ብሩኪ ኪርክላንድ» ብሎ ማላክሆቭ ወደፊት ዘመም ብሎ ቃላቶቹን እያስረገጠ መናገር ጀመረ « ውስጥ ካሳለፍኳቸው ከሰላሳ በላይ ዓመታት ውስጥ ካጋጠሙኝ ሁሉ የቪክቶር ሰርጌይቪች ማጆሮቭን ያህል ጨካኝና ምህረት የለሽ ግለሰብ ተመልክቼ አላውቅም አጠገቡ መሆን ያስፈራኛል ከኋላዋ ያለው በር ተከፈተ ዞር ስትል ኤድ ራውልስ በሩ ላይ ቆሞ ተመለከተችው «መሂድ አለብሽ» አል ሩል መጠየቅ ስላለባት ነገር በፍጥነት አስበች እዚህ ደንዝዛ ተቀምጣ ይህ አዛውንት ጀኒራል ወሬውን እንደፈለገ እንዲቆጣጠረው ፈቅዳለት ቆይታለች። » አስተዋለ በአቅራቢያው ከሚገኝ መኖሪያ ቤት በኩል ብርሀን ይታየዋል ግን «ከሁለት በአንዱ መንገድ» መለሰ በሮጊስ በድፍረት «ወይ ቁጥሩን ቤቱ አካባቢ ማንም የለም የባህር ዳርቻውን ይዞ ከጀልባው በመውጣት ያውቁታል የዚህ ፅድሉ ጠባብ ነው ወይ ደግሞ ጓደኛሽ አንድ ቀን በፍጥነት እየተራመደ በተከረከመ ረዥም ዛፍ መሀል አለፈ ሌላ ቤት መሳሪያውን ሳያስነሳ ረስቶት ዕድል ተንቷቸዋል» ተቀበለው በግምት በሀያ ሜትር ርቀት ሳይ ነው አንድ መንገድ መኖር ሁለተኛው ይመስለኛል እንደዚያ ዓይነት ሰው ነው ይሁን ዳኒ አስበት ከእነዚህ ቤቶች በስተጀርባ መሆን ይኖርበታል ሰው ፍለጋ አይኖቹን መሳሪያውን ግጠምልኝ» መግቢያ ኮሪደሩ ላይ ወደሚገኝ የጠረጴዛ መሳቢያ እያማተረ የተከረከሙትን ዛፎች ተከትሎ መንገድ ቀጠለ የቴኒስ ኳስ ድምፅና አመራችና አንደ ቁልፍ አውጥታ ሰጠችው «በተመቸህ ጊዜ» አለች «እኔ ሳቅ ተሰማው ከዚያም ከቤቱ በስተጀርባ ወጣት ሴትና ወንድ የሚጫወቱበት ቀኑን ሙሉ በየቀኑ ቢሮነኝ የቴኒስ ሜዳ ተቀበለው የተመለከቱት ቢሆን እንኳን አላስተዋሉትም ሬንጅ «ልክ ነሸ ሩል» አለ ቁልፉን ኪሱ እየከተተ «በዚህ ሳምንት አንድ የባዛዛባት መንገድ አገኘና በሁለቱም አቅጣጫ ተዚዙሮ ተመማለከተ ምን ጊዜ ልሰራው እሞክራሁ ራሴ እሰራዋለሁ እ ስሚ ስለዚህ ሁኔታ ይፈይድለታል። » ሲል ጠ «በስልክ ልይዝልህ እችላለሁ» አለችና አንድ ቁጥር ደወለች ወዲያውኑም በምሽት የመርከብ ጉዞ ላይ አንድ ክፍል ያዘችለትፊ «መርከቧ የምትነሳው አስራ ሁለት ሰዓት ላይ ሲሆን ነገ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ሔልሲንኪ ትደርሳለች አለችው «ትኬትሀን ከጉዞው አንድ ሰዓት በፊት መርከብ ብ ላ ማግኘት ትችላስህ» መስግ ወጣ በስቶኮልም ጥንታዊ ከተማ መንገዶች እየተንሸራሸረ ነጭ ቀለም ያላቸውን ስዊድናውያንና ከተማቸውን በመመልክት ላይ ሳለ ከዚህ በፊት ጊዜ ሰጥቶ ሊያስብበት ያልቻለው አንድ ነገር ተከሰተለት የአሜሪካዊ ፓስፖረት የዱቤ ካርዶችናብዙ ገንዘብን ይዞ በአንድ የምዕራባዊያን ከተማ ውስጥ ብቻውን ነው ታክሲ ይዞ ወደስቶክሆልም እየር ማረፊያ በመሄድ በአለም ላይ ወደፈለገበት ስፍራ የሚወስደውን የአየር ትኬት ስለመግዛት የሚከለክለው ማንም የለም ማጆሮቭ በፍፁም አያገኘውም ያገኘው ይሆን። » ሔልደር ጠየቀ «አዎ» መለሰ ሔልዴር ሰውየው አንድ ስልክ አንስቶ ቁጥር ተጭኖ ለአፍታ ያህል አዳመጦና መልሶ ዘጋው በኮምፒውተሩ ላይ የጻ ምልክቶች በተርታ ከታዩ በኋሳ «አለሁ እዚህ ነኝ» የሚል ዕሁፍ መጣ «ከዚያኛው ጫፍ ኮሎኔሉ ናቸው» አለ ጆንስ የደንብ ልብሱ ላይ ያለውን አዲስ ማዕረግ ሁለተኛው ሰው ሔልደር እንዲቀመጥ ከኮምፒው ያለውን ወንበር አሳየው «አንተ ታይፕ ማድረግ ብቻ ህፍ ንቱ ት ሰይ «በል አንጂ እንሂደ» ብሎ ጆንስ ለሰውየው ከተናገረ በኋላ ሔልደርን ከኮምፒውተሩ ጋር ክፍሉ ውስጥ ትተውት ወጡ ሔልደርም «አለሁ ጌታዬ» ብሎ ፃፈ «ተልዕኮህ ተሳካ። አንድ ሁለት ርምጃዎች መራመዷኗን ለዊል ለሐ ት ት ግን አልገለፀችለትም ምን ያህል ውጤት እንዳመጡለ ዩታሉ መጠይቅ ባለሞያ መሆን እንደማትችል ቢያንስ ተረድታለች ማላክሆቭ በወሬው መስጦ ይዞ ሲያደንቃት ቆይቷል እሱ ሊሰጣት ከሚፈልገው በላይ ምንም ማግኘት አልቻለችም የመስክ ተልዕኮ ባለሞያም ባች መሠረታዊ ስልጠናና በውጭ ሀገር የአጭር ጊዜ ልምምድ ብቃደደ አንድን ሰላይ መምራት አትችልም የኋላ ኋላ አፒቼላ አንደፈለገ ይመራት ም ከዚህ ቀጥሎ ምን ማድረግ አንዳለባት አታውቅም የምትፈልገው አሓ ታገኝ ቢሆንም የኤሚሊዮ አፒቼላን መልዕክት እስካላገኘች ድረስ መረጃውን ል የምትችለው ከድርጅቱ ብቻ ነው የራሷን በላይ ለን ችኝ ስታስበ መልኩ ያስደስታታልም ያበሳጫታልም በሏ የተልዕኮዎች ክፍል ቢሆንም የአሁኑ የርለ ዳይሬክተር መጠቅ ያለ ነርን ይወዳል ሽማግሌው ሳይመንም እያበረታታው ነው ጋዋ ተፍጨርጭራ ተነሳችና መ ል ቆርጣ ከአል ፍለጋዋን ለመቀጠ ወደቢሮዋ ለመሄድ ተዘገጃጀች ሔልደር በድማሜ ተውጦ እንደተቀመጠ ማጆሮቭ ለፖሊት ቢሮው የሚያቀርበውን ንግግር ይከታተሳል በስብሰባ ጠረጴዛው ዙሪያ የተቀመጠው ሰው በሙሉ የእቅዱ ጠቅሳላ ህሳብ በወረቀት ደርሶታል ማጆሮቭ በሁለቱ ግዙፍ ስክሪኖች ላይ ምስሎችን እያጎሱ የሚፈነጥቁ መሳሪያዎችን በመጠቀም ማህደሩን የያዘውን ሀሳብ በማራኪ ሁኒታ ሲያቀርብሳቸው ከወረቀቴ ይከታተላሉ ሔልደር ምስሎቹ የስራ ጊዜያቸው ሲያበቃ ጠብቆ እየለዋወጣቸው በተቻለው አቅም ማጆሮቭ የሚናገፈውን ለመከታተል ይጣጣራል እስከ አሁገ እንኳ የአንድ ሰዓት የገለፃ ከፍለ ጊዜን አሳልፈዋል «ጓዶች በስተግራ ባለው ስክሪን ላይ በተልዕኮው የመጀመሪያ ስድስት ሰዓታት የምናገኛቸው ዋንኛ ኢሳማዎችን ትመለከታላችሁ እንደ ደፈጃቸው ቅደም ተከተል አልተቀመጡም ቁልፍ ወታደራዊ ተቋማት ዋና የሰራዊቱና የህዝቡ አይሮፕሳን ማረፊያዎች እንዲሁም በእኛ የእቅድ መስመር ሳይ የተነጣጠሩ በስዊድን ደሴቶች ላይ የተጠመዱ ከባድ መሳሪያዎች ናቸው አሁን እየተናሠፎፔኩ ሳለሁ እንኳን አንድ ሺህ አራት መቶ የሚሆኑ የስፔትስናዝ ሰላይዎች በስዊድን መሬት ላይ ይገኛሉ። » «ጓድ» መለሰ ማጆሮቭ «እስከዚህን ሰዓት ድሬስ በጥብቅ ሚስጥርነት ይዘነው የቆየነውን ነገር አሁን ግልፅ ማድረግ እችላለሁ በስዊድን መንግስት ውስጥ በከፍተኛ የስልጣን ደረጃ ላይ የሚገኝ ለተወሰነ ጊዜ የቆየ ሰው አለን የኮድ ስሙ ሲል ሲሆን የሀገሪቷን የመከላከያ እቅዶች ሙሉ በሙሉ ሊያቀብለን የቻለ ሰው ነው እነዚህ እቅዶች ከፊት ለፊታችሁ በስክሪኑ ላይ የምትመለከቷቸው ናቸው ማለትም የየባህር ጠረፉ መሳሪያዎች የተጠ መጹዱጹባቸው ስፍራዎች እያንዳንዱ የመጠባበቂያ የጦር መሳሪያ ማከማቻ እያንዳንዱ የድንገተኛ አደጋ ጊዜ የሬዲዮ ጣቢያ እያንዳንዱ አይሮፕላን ታንክና የሚሳኤል ተቋም እንዲሁም በህገሪቷ የሚገኙ የነዳጅ ማደያ ጣቢያዎች በሙሉ ናቸውጵ በዘመናዊ የወታደራዊ እንቅስቃሴ ታሪክ ውስጥ ይህን ያሀል መረጃን ያገኘ ማንም ወራሪ ህይል የለም በክፍሉ ውስጥ ሙሉ ፀጥታ ሰፈነ «ከዚህ በፊት እንደተናገርኩት» አለ ማጆሮቭ «በዜሮ ሰዓት ስምንት ሺህ ሁለት መቶ የስፔትናዝ ሰራዊት ዘልቆ ገብቶ ይቆየናል በለሊቱ የምድርና የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ አጓጓዥነት እንዲሁም በህዝብ ማመላለሻ በረራዎችና ክከሔልሲንኪ ወደስቶክሆልም በሚጓዙ ጀልባዎች ሰርገው የሚገቡ ይሆናሉ በዜሮ ሲደመር ሀያ አራት ሰዓት ላይ በህገሪቱ ውስጥ አንድ መቶ አስራ ስምንት ሺህ ጦር ይገባል ብሰን አንጠብቃለን ዋና የመንቀሳቀሻ መሳሪያችን ኣዲሱ የዊግ በራሪ ቡድን ነው በአሁኑ ጊዜ እነዚህ ድንቅ የሰራዊት ማመላለሻ በረራዎች ቁጥር ሀያ ሁለት መድረሱን ስነግራችሁ በደስታነው እያንዳንዳቸው ከምስራቃዊው የባልቲክ ጦር ሰፈሮቻችን ከውሀ በላይ በዝቅተኛ ከፍታ እየበረሩ ሰራዊትን በግማሽ ሰዓት ጊዜ ውስጥ የከምድር ወደአየር ተወንጫፊ ሚሳኢሎችንና የባህር ኬላ ፀረ አይሮፕላን ከባድ መሳሪያዎችን ክልል ሳይታዩ ጥሰው መብረር ይችላሉ ቀድመው ገብተው በሚቆጣጠሯቸው ጎዳናዎች ላይ ሲያርፉ በሰራዌት ማመላለሻ ሰርጓጅ መርከቦቻችን የሚደርሰው ሌሳ ሀይል ጥበቃ ያደርግላቸዋል» «ለቁስለኞችና ለጥቃት ሰለባዎች ምትክ ምን አዘጋጅታችኋል። ጋዜጣው ላይ የሰፈረውን ቀን ተመለከተች ነሀሴ ፖቭ ቀኝ እጅ በሆነ ሩል በአግራሞት ተዋጠች ማጆሮቭ የልን ከዚያም ጊዜ ነበር የኗ የመጀመሪያ ዋና ማይል በኳር ሄይይ ስፍ ንድሮፖቭ ሞት ስድስት ወራት ቀደም ብሎ ውት ወይ በአራት ያህል የኮሞደርነት ቦታን ይዞ ቀድሞ ከነበረው ማዕረግ ቅ ደረጃ ላይ የሚገኝ የሚያወርደው ሥራ ላይ ተቀመጠ አንድ ደስ ሲቪል የሶቪየት ባለስልጣን ከስልጣን መውረዱ አዲስ ነገር ባይሆንም አልቻለችም ገን ወደ ውትድርና ስራ የተዘዋወረበትን ጊዜ ጨብ በአንድ ወቅት የፓርቲው ተባባሪ መሪ የነበረው ማሌ የእርሳስ ፋብሪካ አስተዳዳሪ ቦታ ደመመው ስለማዶጆሮብ ያወቀችው ነገር ሁሉ የባህር ሀይል ልምድ እንዳለው አያመለክትም ግራ አጋብቷታል ወደ አንድ የዶሴ ካቢኔት አምርታ የፔንታጎን የስልክ ማውጫ አወጣችና በፍጥነት አንድ ቁጥር ፈልጋ አግኝታ ደወለች አንድ ጊዚ እንደጮኽች ተነሳ «ባህር ኃይል ህቡዕ ሀይል የካፒቴን ስቶን ቢሮ «አባክዎትን ካፒቴይን ስቶንን ፈልጌ ነበ። ለብዙ ሰዓት ነቅቼ ስለቆየሁ እንቅልፍ ባገኝ እወዳለሁ ማጆሮቭ መስማማቱን ራሱን ወዝውዞ በወደቡ ላይ መራመድ ጀመረ ያን ጊዜ ነበር ሊ ያስጨነቁትን ሁለት ነገሮች የተመለከተው ወደቡ መጨረሻ ላይ ጠበመንጃ መሰል ነገር ያነገበ የታጠቀ ወታደር ቆሟልይህ የኮሌጅ ካምፓስ አይደለም ሴሳው እይታ ደግሞ ከአንዲት ትንሽ ጀልባ የሚወጣ ሰው ነበር ሊ ወደ ታች ወረደና የርቀት ማሳያ መነፅሩን ይዞ ተመለሰና ወደተመለከተው ሰው አነጣጠረው በጣም ያውቀዋል ሊ መነፅሩን ቦታው መለሰና በካርታ ጠረጴዛው ሳላይ ዘፍ ብሎ ተቀመጠ ማጆሮቭን ኬት አሳይታው ከነበረው ፎቶግራፍ አስታውሶታል ነገር ግን ስቶኮልም ላይ ያገኘውን የኒውዮርኩን ካርል ስዊንስንን እዚህ ቦታ ላይ ማግኘቱ እጅግ ርትሞታል ማጆሮቭ የ አባል ከሆነ ስዌንሰን ሰላይ ነው ማለት ይሆናል ታዲያ የመጣው የት ስፍራ ላይ ነው። ርዕሰ ጉዳይ የሚያውቀው ባይኖርም ማጆ ሔልደር ሁለቱም ከሞስኮ ከተመለሰ በኋላ ሲገናኙ የመጀመረያቸው ይሁና አሁንም ይህ ሰውያ በትሪና ራጉሊን ላይ በፈፀመው ግፍ የተነሳ የ ደርስ ማጆሮቭና በውስጡ ታፍኖ ይንተከተካል ሔልደር ከማጆሮቭ ቢሮ በር «እሺ ሔልደር» አለ ማጆሮቭ «ግባ ግባ» በሀሳብ የተዋጠ ይመስላል እየመራ ቢሮው ይዞት ገባ «ተቀመጥ አንድ ጊዜ ይቅርታ «ይህ ሁሉ ሽፋን ነው እያልኩህሀ» አለ ጆንስ በመርዘኛ አነጋገር አድርግልኝቨ አንድ መፍትሔ የሚሻ ሁኔታ ገጥሞናል ወደጆንስ ዞረና «በትክክለኛ ሰው ስም ሸፋን ሰጥተውት ነው በቃ ለሔልደር ከሰጠነው ሽፋን «ሚስተር ሚንዝ ምን ይመስልህል። በአብዛኛዎ የአንተ አስተዋፅእ ምስጋና ይግባውና ለዳግመኛ ትንኮሳ ዝግጁ ሆነውልናዶ «በትክክል ሔልደር» አለ ማጆሮቭ በፈገግታነ «ተልዕኮህ ይህ ነው ይሀቺን ሰርጓጅ በስቶኮልም የደሴቶች አጀብ ውሀ ክልል ውሰጥ ባሀር ሳይ ስታሳርፋት በስፍራው ላይ ከባድ የባህር ኃይል እንትስቃሴን ታስነሳለህ የስዊድኖችን አትኩሮት በሙሉ ስቶኮልም መዳረሻ ላይ ወደምትገኝ አገዲት ደቃቅ ደሴት ሳይ ታሳርፋለህ ማጆሮቭ የቃላቱን ኃይል ለማጉላት ለአፍታ ዝም አለ «ከዚህ በኋላ ነፍስ አድን ኃይል እንልካለን መቼም የማይረሱት ነፍስ አድን ኃይል አንልካለን ማጆሮቭ ሔልደርን ኦስከትሉ ሰራተኞቹን ከቁብ ሳይቆጥር ሰቱ ሳይ ፀጣና ዋናውን በር ኦልፎ ወደታች ሠረደ በአቅጣጫ ተቆጣጣሪው ክፍል ገብተው ወደካርታው ጠረጴዛ ኣመሩፍ «እዚህ» አለ ማጆሮቭ ወደአንዲት አነስተኛ ደሴት እያመለከተ ደሴቷ ሔልደር በተደሞ ተልዕኮው ወቅት ያለፋት ሆጋርን የተባለች ደሴት ናትበ «ከዚህ ቀደም እንደነገርኩህ የምታሳርፋት እዚህ ስፍራ ላይ ነው የደሴቱ ደቡብ ምስራቃዊ አካል አሸዋማ ነው በጣም ታስጠጋታለህ በኋላ ላይ ውሀ ይዚት እንዲሄድ አንፈልግም ባለፈው ጊዜ ምንም አንኳን የስፍራው አሳ አስጋሪዎች ለፖሊስ ስልክ እአስኪደውሉ የምንጠብቅ ቢሆንም አሁን ግን ራሳቸው ያገኙሀል እዚያ ስፍራ ሊያመጡት በቻሉት ነገር ሁሉ በመታገዝ ከመቅፅበት ይወርሩህል» ማጆሮቭ ፊቱን ወደሱ መለሰ «አሁን በጥንቃቄ አድምጠኝ በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን የትኛውም ስዊድናዊ እዚህ መርከብ ላይ እንዲወጣ መፍቀድ የለብህም ይህንን አስረግጠሀ ትገልፅላቸዋለህ የመጀመሪያው የች የባህር ኃይል ሠራዊት ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮ የመርከቧን ጦር መሳሪያዎ በሙሉ በተጠንቀቅ ላይ ታደርጋለህ ሰርጓ ላይ ሰመውጣት የሚሞክር ውም ሰው ላ ኑሳለህ ግልዕ ነው። » «አዎን ጌታዬ ቡድን አኦአንድ ተልዕኳቸው ፓርላሜንቱዩኙ ቤተመንግስቱን መቆጣጠር ነው ሌሎች ሁለት የስቶኮልም ህይሳት ቡድን ሁለትና ሶስት በምዕራበ የሚገኘው የስቶኮልም ወታደራዊ አካል የበሳይ መምሪያ ላይ ያነጣጠረ ነው ማጆሮቭ ተስማማ «ቡድን አንድ በስቶኮልም አየር ማረፊያ በአሜሪካን ኤምባሲና በመከላከያ ሚኒስትር አንድ አንድ አባል እንዲመድብ መልዕክት ይላክለት ከዩናይትድ ስቴትስ በሚገባ ማንኛውም በረራ ላይ የተሳፈረች ኪርኪላንድ ወይንም ሩል የተባለች ሴት ከተገኘች በተገው የመጀመሪያው አጋጣሚ ትገደል የአፒቼላን መልክና ቁመና የያዘ ማንኛውም ሰው በአየር ማረፊያው ወይ በመከላከያ ሚኒስቴሩ ወይንም በኤምባሲው ከታየ ከመቅፅበት ይገደል ሊ የተባለው አሜሪካዊም ተመሳሳይ እርምጃ ይወሰድበት በተቻለ ሁሉ ያለግርግር እንዲፈፅሙት ንገራቸው ግን በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን መፈፀም ይኖርበታል» «እሺ ጌታዬ» ማጆሮቭ ወደሔልደር ፊቱን ኦዞረና «ይቅርታ ግን አሁን መሔድ ይኖርብኛል ሰራተኞችሀ እነዚውልህ» አለ በሰርጓጂ ሳይ ወደቆሙት ሰዎች እያመለከተው «ሁሉም በጥንቃቂ የተመረጡ ሲሆን ያንተ ናቸው» እጁነ ዘረጋለት «መልካም ፅድል ሔልደር ስዊድን ላይ እንገናኝ «አመሰግናለሁ ጌታዬ» አለ ሔልደር እየጨበጠው ማጆሮቭና ጆነስ ሔዱ ሔልደር የመርከቧን ሰራተኞች ቁልቁል ተመለከተ «አትኩሮታችሁን እሻለሁ» ሲል ሁሉም ወደሱ ፊታቸውን አዞሩ «ሔልደር እባላለሁ ከዚሀ በፊት አብረን አልተጓዝንም። » ጠየቀ ሰ ጠመ የተናገረ የለም ኮልቻክ አንድ ነገር ር «እሺ እንቀጥል መናዢ ጀመረና ዝም አስሰለ ተሲዓቱን ሰርጓጂ የሰሜኑን አቅጣጫ ይ ዛ ጉዞዋን ቀጠለች የኢሰስቶኒያ ይ ል ገውን ሒውማ አልፋ የሬፊንላንድ ሰላጤ ልትደርስ ትንሽ ል እቃ ሜኝ መርከቧን የሚያገኙበት ቀነሱና ሔልደር ግዙፍ ጀል ስፍራ ሲደርሱ ፍጥነታቸውን ድምፅ ትዕዛዝ ሲሰጥ ሰርጓ ወደጀዚባት ፈር ስከፔ ሲጠቀም ቀየ በተራጋጋ ወደጀልባዋ ኋላ ጋር እስኪመሳሰል ድረስ ቀስ እያለች ተጠግታ ድምጺ ከጀልባዋ ድምፅ «ቁጥር አንድ» ወደክፍሌ መግባቴ ነው በቅርብ ርቀት መከተል ጀመረች ኣለ ለዋና መኮንኑ «ቦታ ተረከበኝ ለአፍታ ያህል ስድስት ኖት ትቀንላለች ከእቃ ጫኝ መርከቧ ጋር እንዳታጋጫት ተጠንቀቅ በጥቂቱ እንኳን ያልተለመደ ነገር ከተመለከትክ ጥራኝኤ «አሺ ጌታዬ» አለ ሔልደር ለአፍታ ያህል ቆም ብሎ ቻርቱን እየተመለከት እያንዳንዱን ገዝታውን አጠናው በጣቱ ባህሩ ወለል ላይ ከተቀመጠው ጓዝ እስከ ማረፊያ ነጥቡ ድረስ ያለውን ክልል በጣቱ እየጠቆመ ተመለከተው ጓዙን የከበበውን ስፍራ ላይ የተቀመጡት የደሴቶቹ አጀብ ሰፍራውን ከቦታል ጓዙ የሚገኘው በደረቅ መፊት በተከበበ ስፍራ ላይ ነው ሔልደር ወደካፒቴይኑ ክፍል አመራና መጋረጃውን ዘግቶ አልጋው ላይ ጋደም አለ አንድ ፍርህት ላዩ ላይ ከማጥላቱ ሌላ ዙሁለ ነገር በፍፁም ሰርዓት ላይ ነው ብሎ አሰበ ይህ ፍርሀቱ ከአንድ ተልፅኮ በፊት የሚሰማው ዓይነት ፍርህት አይደለም ይህን ስሜቱን አልወደደውም ስለዚህ ምንጩን ለማወቅ ህሊናውን መፈተሽ ጀመረ የሚረብሸው ጓዙ ነበር ጓዙን ራሱ ነው ወስዶ ያኖረው በድርጊቱም ትልቅ ርካታ ተሰምቶታል አሁን ግን በእርካታ ፈንታ እያስጨነቀው ነው ለምን። ይህንን የሚያደርግበት መሳሪያውም ሔልደር ሆኗል ማሊቡ ላይ ጓዙን የጫኑትን ሰዎች ያደረጓቸውን ቢጫ ሪሻኖች አስታወሰ እነዚያ ሪቫኖች በጁልየት ሰርጓጅ ማቆሚያና ማስወንጨፈፊያው ውስጥ ወደሰማያዊነት ተለውጠው ተመልክቷል በርግጥ ማጆሮቭብ ጓዙ የያዘው የተቃጠ ለ ዩራኒየም የኒውክሊየር ቦንብ መስሪያ ንጥረ ነገር መሆኑን ነግሮታል ዳሩ ግን ዝቃጭ ቢሆን ኖሮ ሪቫኖቹን ወደሰማያዊ መለወጥ የሚችል አረር ማመንጨት ባልቻለ ነበር በኒውክሌር ሰርጓጅ መርከቦች ውስጥ ባገለገለባቸው ጊዜያት ሪቫኑን ከቢጫ ወደሰማያዊ መለወጥ ችለው የሚችለው የራዲየሸን መጠ ን ምን ያህል መ ወቃል የግመሮቿን አሬተች አስታወስ የጓዙ አንቴና የሳተላይት ስርጭቶችን መቀበል መሆኑን አምልጦት ተናግሯል ከዚያ ግን አርሞት ጓዙ የሚልክ ብቻ ነው ብለታል ግን ይህ መሰል የውሀ ሳይ መልዕክት አስተላላፊዎች ለጎተላይት አያሰራጩም የሚልኩት በአቅራቢያቸው ለሜገኙ መርከቦች ነው ይ ማሊበቡ ውስጥ በበላይ መምሪያዎቹ ህንፃ ሳይ የተስቀሉትን የሳተላይት ሰህኖ ዮ አስታወስ ለአንድ ሳተላይት መረጃን መላከ ዴችላሉ ይህም ለጓዙ ደ ድ ይህ የሚሆነው ግን ሔልደር የጓዙን አንቴና የሚለያየውን የድምፅ ስርጭት ከለቀቀ በኋላ ብቻ ነው ጩ ጩጨ ከ ከ ኻ የማጆሮቭን የማያወላዳ ቆራጥነቱን አስታወሰ ከሰጠው ኮዶች መካከል አንዳቸውም ተልዕኮውን ክማቋረጥ ጋር ግንኙነት አልነበራቸውም ኳላዩ ር ጃጁ ወይንም ከጻዉ የግሉትን ኮዶች ለመላክ ካልሆነ በስተቀር የሬዲዮ ግንኙነት ማድረግ አይችሉም ሰርጓዓጂ ከባለአምስት ሆሄያት ቁጥሮች በስተቀር ምንም ነገረ መተበል አትችልም ይህቺን ዊስኪ መርከብ ከግዳጂ መመለስ በፍፁም የማይቻል ነው የሔልደር መደምደሚያ የኋላ ኋላ ማምለጫ የሌለ ሆነ ያ ና ት ማስተላስፊያ ዓዝ እንደእውነቱ ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ በፐ ተነስቶ ወደአቅጣጫ ተቆጣጣሪፊው ክከፍል ተመሰለ መኮንኑን ከመቀመጫው አስነስቶት ተተመጠና በጓዙ አካባቢ የሚገኘውን ስፍራ ዳግመኛ ተመለከተው መሳሪያው የተቀመጠው ቦዩ መሀል ሳይ ገደማ ነው ከቦዩ በስተምስራቅ ፉካ አለ ሔልደር ትንቺን ሰርጓጅ ይዞ የቱጉነበት ክፍተት ማለት ነው በሰሜንና በደቡብ ደሴቶች አሉ በስተምፅራብ የስቶኮልም ከተማ ትገኛለች ብዙ የውሀ አካላት ያቆራርጧሟታል ቦምቡ ትልቅ አይደለም መሆንም አያስፈልገውም ግማሽ ኪሉቶን ወይንም ቢበዛ አንድ ኪሉ ቶን ቢመዝን ነው ማጆሮቭ የሔልደር የድምጽ ሞገድ መልዕክት አንቴናውን ሲያላቅቅለት ከማሣሊቡ ሆኖ ያፈነዳዋል በሁሉም አቅጣጫ ከፍተኛ ኃደልን ይለቅቃል ነገር ግን ከተቀመጠበት ድንጋያማ ወለል ይልቅ በሀይሉ የሟሸፈነው ውህውና በዙሪያው ያለው አካባቢ በመሆኑ አብዛኛው ህይል የሚተላለፈው ወደላይና ወደጎን ይሆናል በስቶኮልም በስተምስራቅ ያለው ባህር ወደላይ ይነሳል ክህይሉ አብዛኛውም ወደላይና ወደጎን ከፍተኛ መጠን ያለውን ውሀ በያቅጣጫው ይለቃል በሰሜንና በደቡብ ያሉት ደሴቶች የውሀ መዓበሉ ሙሉ ተጠቂዎች ይሆናሉ ሌሎች ደሴቶች ዘንዴ መድረሱም አይተርም በስተምዕራብ ያለችው ስቶኮልምም በማፅበሉ ትመታለች ሀንፃዎች መኪኖችንና ሰዎችን ከጠረገ በኋላ ውህው ውቢቷን ከተማ አጥለቅልቋት ይቆያል ቦንቡ በጣም ትልቅ አይሆንም ማጆሮቭ ከዚህ ጥቃት በኋላ ጥቂት ከአደጋው የተረፉ ሰዎች ያሉባትን ከተማ ለመቆጣጠር እንዲያስችለው አስልቶ ያደረገው ነው ቦታውን ከተቆጣጠረ በኋላ አስፈላጊውን እድሳት ኣድርጎ ስራ ያስጀምራታል ከክቦንበ በስተምስራቅ የሚገኘው የድምዕ ሞገዱ የሚጓዝበትን ቦይ ተመለከተ ከፍተኛ መጠን ያለው ውሀ እንደጥይት እየተወነጨፈ እዚህ ቦይ ውስጥ ይገባል የኤልደር ሰርጓጅድ መርከብ ፊት ለፊት ትጠበቀዋለች ከቆመችበት አሸዋማ የባህር ዳርቻ ተሽቀንጥራ ገህነም መግባቷ ነው ልደር በእጆቹ ግንባሩን አስደግፎ ለማሰብ ሞከረ ምናልባት እኮ ወረራው ያለችግር ተካሂዶ የሚለው ቁርጥ ሳይደርሰው ሊቀር ይችላል ምናልባት ግን ከደረሰውስ። » ፈገግ አለ «ኣይደለም ወደስቶኮልም ነኝ ኤድ በስዊድን የመከላክያ ሚኒስትር ውስጥ የቻንሰሪው ሀላፊ ከሆነ ካርልሰን ከተሰኘ ሰው ጋር በግል እንድገናኝ ሁኔታዎች ተመቻችተውልኛል ነገ አገኘዋለሁ ምንም ውዥንብር ውስጥ ሳልገባ የምፈልገውን ማሳካት ብችል ደስ ይለኛል» ራውልስ ጥርጣሬ ገባው «ይህ አደገኛ ነው ኬት ከአንድ የውጭ መንግሥት ጋር በቀጥታ እየተገናኘሽ ነው ድርጅቱን ከዚህ በላይ የሚያስቆጣ ምንም ነዝር የለም» «አለ ወደዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ መሔድ እችላለሁ ይህ ሁለተኛ አማራጭ ነው ይህን ማድረግ ስላልፈለግኩ ነው ደህኛውን ዕድሌን የምሞክረው» መልካም ልጄ እዚያ ግን ብቻሽን ነው የምትሆፒው ታውቂያለኾሾ ስቶኮልም ጣቢያችን አቅራቢያ ባትሔጂ ይሻልሻል» «አትጨነቅ እነሱን እዚህ ውስጥ የማስገባት ሀሳብ የለኝም ስቶኮልም ላይ ይህንን ካደረግኩ በኋላ ኮፐንሀገን ሳይ ከዊል ሊሲ ጋር አ በሚቀጥለው ሳምንት ምንም ነገር እንጻልተፈጠረ ሁሉ ከእረፍቴ እመለሳለሁ ሴላ ምን ማድረግ እንደምችል አልታየኝም» ን ውል በመስማማት ራሱን ወዘወዘ «ትክክል ልት ችለ ያም ሆነ ይህ እዚህ ችግር እንዳይመጣብሽ የሰ ተዲ ጎና የስቶኮልሙ ጉዳይ እንዴት እንደሆነ ንገረኝ ቢሮ ከደወልሸ እ በፆቸው» «አሺ» አዳምጠኝ አይሮፕላን መሳፈር ይርባ ር ጋ ሁን» ጉንጩን ስማው ወደመኪናዋ ሮጠች መኪናዋን አስነስታ ነት ፍጥሦ ጉዞ ጀመረች ዝናቡ አይሏል መጨላለምም ጀመረ የ ከአንድ መኪና አበራች መብራት ሲያቆማት እንዳልጠፋችበት መ መልች ህ ሰላት በስተጀርባ አንገቱን ብቅ አድርጎ ለመስ አየችው የሚከታተላት ሰው መኖሩን አልወደደ ላኗን ሰዓቷን ተመለከተች ወደኒወዮርክ በ ልት ን ተሳታ ለመያዝ ከአንድሰዓት ያነስ ጊዜ ነው ያሳላት እንዶ አየር ማረፊያ ጉዞዋን ቀጠ ልትጠፋበት የሚያስችላት ጊዜ የላትም ወይናሽናል አ ተበሳጨች። ካቴናውን በፖስታ ልትልኩልኝ ው «የተደናገጠው ፖሊስ መልስ ሲሰጣት ከመቻሉ በፊት ስልኩን ዘጋ ከዚያ ሽጉጡ ትዝ ኦላት ዙሪያዋን ተመልክታ የጃኬቷን ቁልፎች ከፈፊተችና ከበስተጀርባዋ አስገባችው ምን ይታወቃል ደወሎቹ ሳያንቃጭሉባት ደህንነትን አልፋ ወደ አይሮፕላኗ ሮጠች ከሁለት ሰዓታት በኋላ ከኬኒዲ አየር ማረፊያ ወደስቶኮልም በረራ ላይ ተሳፈረች ዘና ለማለት አንድ መጠጥ ወሰደች ከአራት ጋር ደግሞ ሁለት ብርጭቆ የወይንጠጅ ጠጣች ብራንዲ አስከተለችበት ፊለሙ ሲጀምር እንቅልፍ ይዚት ሄሂደ ሔልደር ለጥቃት መሰንዘሪያነት የሚጠቀምበትን ፔርስኮፕ ይዞ እንዳለ ሌላኛው ጥግ ጋ ሲደርስ መያዣውን ለቀቀው ልክ ይህን ጊዜ በዕይታው የገባለት እንደየፈላ ውሃ ይመስል የሚርመሰመስ ባሕሮ ነበረ «እሰኪ ፍጥነቱን በአንድ የፍጥነት መለኪያኖት ያህል ቀንሱት» የሚል ትዕዛዝ አስተላለፈ «ፍጥነት በአንድ የፍጥነት መለኪያ ያህል ተቀንሷል ሲል ሁለተኛው ኦፊሰር ምላሹን እንደ እሱ እየጮኸ አስተላለፈለት ሔልደር በፔርስኮፔ ሲመለከት ጀልባዋ ወደ ፊት እየተጓዘች ሲሆን ውሀውም ከቅድሙ ጋር ሲነፃፀር ለስለስ እያለ መጥቷል ፔርስኮኙን በፍጥነት ወደ ቀኝ ወደ ግራ እያዚዚረ ሲመለከት ጠበብ ካለው መተሳለፊያ ወጥተው ግልፅ ወደሆነው ባሕር ገብተዋል ከበስተቀኙ በኩል ትንሽ ብቻ ራቅ ብሎ አንድ ደሴት አለ ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌላ ደሴት ማለትም እንደርስበታለን ብለው ያቀዱት ቦታ ነበረ «አሁን ፍጥነቱን በሁለት ኖት ያህል ጨምሩትሠ ሲል ትፅዛዝ የሰጠ ሲሆን ትፅዛዙም ወዲያው ተፈፃሚነት አገኘ ጀልባዋን በድጋሚ ሲደርሱባት እርምጃ ለማስተካከል ሲባል አሁንም ኖቱን ቀነሱ ከሀያ ደቁቃዎች በኋላ ሔልደር ፔሮርስኮኙን መጠቀም ሳያስፈልገው እንኳ እዚያ መድረሳቸውን አወቀ ለተጨማሪ አሥር ደቂቃዎች ጉዞ ቀጠለ ሔልድር ይህን ግዜ አድማሱን በፔሬስኮኙ ቃኘት ቃኘት አደረገ በዚህ ጎና ከጧቱ አንድ ሰዓት ከምናምን በሆነው ብራ ፀሐይ ቀን ምንም በእይታ የሚገባ መርከብ የለም ይህንን ጉዞ የሚያደርጉት በዓመቱ ውስጥ በእርዝመቴ ወደር በሌለው የክረምቱ ወቅት ካለው ቀን በነጋታው ነበረ። ቦምብ እዚያ መኖሩን መጠራጠር እስከማይችልበት ደረጃም ደርሷል ማመዛዘን ከዚህ በኋላ አይችልም አዎን አሁን ኃሳፊነቱን መውሰድ አለበት «ሻምበል የሚል ጩኸት መጣ «ተገናኝ» ሔልደር በዚህ ሁኑታ ማድረግ ከነበረበት በጣም ቀስ ብሎ ተነግ መሰላሉን በመውጣት ላይ ወዳለው የጫፍ ክከፍል ገባ ባለስልጣኑም አቅርቦ የሚሳያይ መነፅር ሰጠው እዚያ ቻናሉ ግድም ከስቶክሆልም ሳይርቅ እንድ የቁጥጥር ጀልባ ቆሟል ሔልደር በጀልባ መስታወት ውስጥ ወጣት ወንዶችን ተመለከተ በስተቀኙ ደግሞ በሌላ ቻናል ሌላ ጀልባ ብቅ አለ ሁለቱ አንድ ላይ ሆነው እሱ ወዳለበት አቅጣጫ መጡ ወደ እርሱ ቀረብ ሲሉ ፍጥነታቸውን ቀነሱ ምናልባት መቶ ክንድ ያህል አንድ ከሁለቱ መህል አንደኛው ላይ የነበረ ወጣት ፖሊስም በድም ማጎያው ስማ በሶቪየት የባሕር መርከብ አዛዥ ሻቫምበል እኔ ስዊድን ንጉሣዊ ሥርዓት ባሕር ኃይል ወኪል ነኝ አባሳቶችህን በሙሉ ማራገፊያው ላይ ይስባሰቡ ዘንድ ባስቸኳይ ትዕዛዝ ስጥ። ምናልባትም ሁለቱ ወደስቶክሆልም ጨርሶ ሄደው አያውቁ ይሆናል» «አዎን ምናልባት ላይሆን ይችላል» አለ ማጆሮቭ ደግሞ «ግን ምንም የምንጠቀመው ዕድል የለም በአሚሪካ ኤምባሲና በመከላከያ ሚር ሳይ እኛ ዘለን ወደ እርምጃ እስክንገባ ድረስ ጥብቅ ስለሳ ይካሄድ ዘንድ ነው የምፈልገው» «ጌታዬ የመጀመሪያው ቡድን አሁን በተባሉት በሁለቱም ቦታዎች ሳይ የሚሰልሉ ፐርሶኒሎች አሉት ወደዚህ ተመልሳችሁ ኑ አሳልኳቸውም» በታዩበት እንዲገደለሉ እለ ማጆሮቭ በዚህ ግዜ በስቶክሆልም መንገዶች ላይ ስለሚኖር የተገባ ባሀሪ ለመጨነቅ ሲበዛ ዘግይተናል» ዱሪ ሩል ፍፁም ትዕግስት አጥታ ትጠባበቅ ነበረ ል በስቶክሆልም ከተማ እምብርት ላይ ከሚገኝ እና ገ መውን ቤነ ሴንተር ውስጥ በሚገኝ አንድ የኮምፒውተር ማዕከል ነበር የሚገኙት አፒሴሊያ እና ሮልቹ የሚል መጠሪያ ያለው የኮምፒውተር ሴንተሩ ባለቤት አዲስ ኮምፒውተር አውጥተው ጠረጴዛ ላይ በማድረግ እየገጠሙት ነበር «መች አጣሁት» እያለ ነበረ አፒቼላ «በስካንዲኔቪያ እ ኮር ለፐ ያለው ብቸኛ ሰው ቢኖር ሮልፍ እንደሆነ ተናግሬያለሁ» ወደ ሩል ዞረ «ሮልፍ በመላው አውሮፓ እጅግ የተደነቀ እና ምንም የኮምፒውተር አክስሰሪ ተጠይቆ የማይታጣበት ትልቅ ሱቅ ነው ያለው» አለ «ግን በጣም የበዛ ነው ይቅርታ አድርጊልኝና» አለ ሮልፍ በደሰታ ስሜት ወደ ሩል ዞሮ ። ስትል ሩል ጠየቀችው «ካርልሰን እኮ ለሶቪየቶቹ እንደሚሠራ ባሁን ሰዓት ግልፅ የሆነልን ይመስለኛል ምን ችግር አለው ክተማውን በፖሊስ እያሳሰሰ ያስፈልገናል ይልቅ አሁን ወደ ሆቴሉ መመለስ እጅ መስጠት ነው የሚሆንብን ስለዚህ እዚያ አንሂድም ወደ መንገድም መውጣት እንችልም አንድ የሆነ ጥዝ የሚል የደወል መሰል ድምፅ ተሰማና የባሕር ኃይል ዩኒፎርም የለበሰ አንድ ግዙፍ ሰው በፊት ለፊቱ በር በመውጣት ሌላ አንድ ሲቪል የለበሰ እና ሳምሶናይት ቦርሣ የያዘ ሰው አጅቦት አለፉ ሁለቱም ግን ሲያልፉ ሩልና ዊልን ገርመም አድርገዋቸው ነበረ የባሕር ኃይል መለዮ የለበሰው ሰው አንድ የሆነ ነዢ በስዊድንኛ ቋንቋ ተናገረ ሩል ፈገግ በማለት ራሷን በአዎንታ ነቀነቀች ሁለቱም ሰዎች ቆሙና ኦፊሰሩ በድጋሚ ተናገረ «እንደምን አድራችኋል። » ከርቀት ላይ በጣም እየቀረበ የሚመጣ የሂሊኮፍተር ቾፍ ቾፍ የሚል ድምፅም ይሰማል «ከስቶክሆልም ይልቅ አዚህ የተሻለ ደህንነት ሳይኖር አይቀርም» አለች ሩል ትሪና ራጉሏን በቴአትር መመልከቻ መሰሉ አዳራሽ እንዳለች ስክሪኑ በፍዋነት ከቀይ ወደ አረንጓዴ እንደዚሁም በተገላቢጦሽ ሲለዋወጥ በማየት አ የመጀመሪያው ቡድን እየሄደ ነው» ጆንስ እንዲህ ብሎ ድምፁን ናፍ ርጎ ሲናገር ራጉሊን በኢስቶኒያ ያለው እፍ ያ የአይሮፕላን ቀለም በፍጥነት ማጆሮቭ በጥቁሩ ስልክ ላይ አንድ የሆነ ቁልፍ ተጫነ «በጎተንበርግ የምትገኙ የቡድን አምስት አባላት ተንቀሳቀሱ ሲል ተጣርቶ ተናገርፎ «በኖርዌይ ያሳችሁ የቡድን ሰባት አባላት ሂዱ «ለመንቀሳቀሻ በቂ የሆነ ነገር አለን ተናገረ «አሁን መሄጄድ እንችላለን» ቤል ገቡ የ «አይሆንም» አለ ማጆሮቭ «ገና ከአምስት ያህል ዩኒቶች መስማት አለብን ሊቀመንበሩ ትዕዛዝ እንዲሰጡ ከማድረጌ በፊት ሙሉ በሙሉ እነዚህ ሰምሪት ላይ መዋላቸውን ማረጋገጥ ይኖርብኛል» «በካርልስክሮና ያለው የቡድን አራት አባላት ሪፖርት አድርገሞል ጌታዬ» ሲል አንድ ሰው ተጣርቶ የተናገረ ሲሆን ይህን ግዜም በስክሪኑ ይ የሚታየው ቀለም ወደ አረንጓዴነት ተለወጠ ማጆሮቭ ተገትሮ ቆሞ ያለ ሲሆን በድንገት ግን ጭንቀትና ሀሳብ የገባው መሰለ «በስቶክሆልም ካለው ቡድን አንድ ስትራግናስ ወዳለው ቡድን ሶስት መሄድ የለብንም ለመሆኑ ከነርሱ ምን ሪፖርት ነው ያገኘነው። » «የስቶክሆልም ጣቢያን በቀጥታ የምንገናኝበት ምንም መንገድ የለንም ኮሎነል» መለሰ ጆንስ «ከኤምባሲው ጋር የምናደርገው ግንኙነት ሁሉ በመአከላዊ ሞስኮ ማለፍ ይኖርበታል» ራጉሊን ማጆሮቭን ተደናግጦ ስትመለከተው ይህ የመጀመረያዋ ነበር ወደቴሊቭዥኑ ተመለከተች የስዊድን ባህርተኞች ወደሩሲያዊው ሰርጓጅ እየተመሙ ነው ከሠገነቱ ላይ ቃሬዛ ሲወርድ ተመለከተች በደም የተሸፈነው የሔልደርን ፊት ሌሳ መኮንን በጨርት ሲጠርግለት ተመለከተች አሁን ስዊድን እጅ ውስጥ ነው ክዚህ ሁኑታ መከሰት በኋላ መቼም አይለቁትም ነጩ ስልክ አንቃጨለ ማጆሮቭ ራሱን ሊቆጣጠር እየሞከረ ቆሟል ስልኩ በተደጋጋሚ ይጮሃል ክፍሉ ፀጥ ረጭ ብሏል ሁሉም አይኖች ኮሎኔሉ ሳይ ተተክለዋል በመጨረሻ መቀመጫውን ያዘና ስልኩን አነሳው «ማጆሮቭ» አለ «አይደስም ጓድ ሊቀመንበር ማስጠንቀቂያው የህሰት ያለመሆኑን አረጋግጠ ናል የወረራ እቅዱ እንጻይተገበር ትዕዛዝ ሰጥቼያለኩ አይደለም ጓድ ሊቀተመንበር ስዊድኖች እጅ የወደቀ አንድም ሰው የለም አዎ ከሰርጓጅ መርከቧ አባላት በስተቀር እነሱ እጅ ከመስጠት ሌላ አማራጭ አልነበራቸውም እነሱን በተለይም ካፒቴይኑን ለማስመለስ የውጭ ዳደ ሚኒስትሩ አሁኑኑ ድርድር እንዲጀምር እጠይቃለሁ ከፍተኛ ብቃት ካላቸው አባላቶቻችን አንዱ ነው ሞስኮ ላይ አግኝተውታል እሺ ጓድ ሲሊቀመንበር ነገ ጠዋት እዚያ እገኛለሁ» ማዶጆሮቭ ስልኩን ዘጋው «የጦወፈራ ዕቅዱ መሠረዙን የሚገልፅ ትዕዛዝ ስጥ» አለው ለጆንስ «ነገ ጠዋት ለስብሰባ ሞስኮ ተጠርቼያለሁ ፅቅዱ ጊዚው ተላለፈ እንጂ አልተሰረዘም ታያለህ «እሺ ኮሎአል እንዴታ» መለሰ ጆንስ በለሆሳስ ራጉሊን ተነስታ ትልቁን ስክሪን ትመለከታለች አረንጓዴ ምልክቶቹ አንድ በአንድ ወደቀይ ከተለወጡ በኋላ ጠፉ በክፍሉ ውስጥ ያለው ድባብ ከስሜታዋ ጉጉት ወደሰቀቀን ተለወጠ ሰዎች በዝምታ ነገሮችን ወደማስተካከሉ ተሰማሩ ወዲያውነ ዋናው ስክሪን ጨለመና የቴሌብዥኑ ስክሪን ብቻ ቀረ። » አለች ሩል።