Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከቪጎትስኪ ንድፈ ሀሳብ የምንማራቸውን ዋና ዋና ያልኳቸውን ነጥቦች ከዚህ እንደሚከተለው እናያቸዋለን የመማሪያ ቋንቋን በተመለከተ ቪጎትሰኪ እንደሚለው ከሆነ ቋንቋ መግባቢያ ብቻ ሳይሆን ባህል ማስተላለፊያ መሳሪያም ጭምር ነው ልጆችን በማያቁት የውጪ ቋንቋ እንዲማሩ የምናደርግበት ምክንያት የማንን ባህል እንዲማሩ ለማድረግ ነው። እውነት ቋንቋ ብቻውን እውቀት ነው።ኘ ሀሀ ይህ ስነ ልቦናዊ እክል መሰረታዊ መገለጫዎች ናቸውይህ የስብዕና እከል ከተሳሳተ የራስ አመላካከትና ብቁ ያለመሆን ስሜት የሚመነጭ ነውይህ የባህሪ ችግር ያለባቸው ሰዎች ለህግለደንብና ለአሰራር ስርዓት ከገደቡ ያለፈ አፅንኦት የሚሰጡ በመሆናቸውከብዙዎቹ በተለየ ጥብቂነትን ወግ አጥባቂነት የሚስተዋልባቸው ሲሆን በዙሪያቸው ከሜገኙ ሰዎች ጋር የሚኖራቸው የእርስ በርስ ግንኙነት ሚቆጠቡ ሲሆን በዙህ ሳቢያም ነፃ የሆነ ማሃበራዊ ህይወት ለመምራት ይቸገራሉ እነዚህን የስብዕና እክሎች ለመቅርፍ ከአስተዳደግ ከአሰተሳሰብና ከአኗኗር ልምድ ችግር የሚመነጩ ተፈጥሮዊ ማህበራዊና ስነ አእመሮዊ እክሎችን በጥልቀት መመርመር በእጅጉ አስፈላጊ ነው።
የሚሉ ሁለት ሀሳቦች የዚህ ንድፈ ሀሳብ ዋና ዋና ሀሳቦች ሲሆኑ እነሱን ከዚህ በታች እንደሚከተለው እናያቸዋለን ቋንቋ ቫይጎትስኪ እንደሚለው ከሆነ ቋንቋ መግባቢያ ብቻ አይደለም የአንድን ማህበረሰብን ባህል የሚያስተላልፍ መሳሪያእንዲሁም የልጆችን የግንዛቤ እድገት ለመጨመርም የሚረዳ ነገር ነውቫይጎትሰኪ የልጆችን ንግግር በሶስት ይከፍላቸዋል እነሱም ከሌላ ሰዎች ጋር መነጋገር ልጆች ሁለት አመት አካባቢ ሲሞላቸው ከወላጆቻቸው እና አካባቢያቸው ከሚኖሩ ሰዎች ጋር መነጋገር ይጀምራሉ በዚህም ከአዋቂዎች መማርን ይጀምራሉ ብቻቸውን ጮክ እያሉ ማውራት ከሁለት እስከ ሰባት አመት ያሉ ልጆች ደግሞ ብቻቸውን እያወሩ ሲጫወቱ ይስተዋላል ቫይጎትስኪ እንደሚለው ልጆች ለራሳቸው ጮክ እያሉ በሚያወሩበት ጊዜ እራስን መግዛት ይማራሉ ድምጻቸው ሳይሰማ በሀሳብ መመሰጥ ልጆች እያደጉ ሲመጡ እና አመት አካባቢ ሲደርሱ ጮክ ብለው ለራሳቸው ማውራታቸውን ይተውና በተመሥጦ ውስጥ ሆን ድምጻቸውን ሳያሰሙ ከራሳቸው ጋር መነጋገርነገሮችን በውሥጣቸው ማሰላሰል ይጀምራሉ ቫይጎትሰኪ እነደሚለው ከሆነ ልጆች ይህንን በማድረጋቸው የግንዛቤ እድገታቸው ይጨምራል ለልጆች የሚደረግ ድጋፍ እስከምን ድረስ። የስብዕና እክል የተለያዩ ስነ ልቦናዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱትበልጅነትና በጉርምስና የእድሜ ክልል ዉስጥ በሚካሄድ ግላዊ ማንነትን የማነፅ ሂደት እያንዳንዱ ግለሰብ በዙሪያው ከሚገኙ ሰዎች የሚለይበትን ግላዊ ስብዕና የማዳብር እድገት የጀምራል ከዚህ ስነ ልቦናዊ እድገት ጋር ተያዞም በብዞዎቻችን ዘንድ ከጥቅል ማንነታችን ጎልተው የሚሰትዋሉ ስና ልቦናዊ ባህሊዎች መንጸባርቅ የጀምራሉ በመሆኑም አንዳንዶች በባህሪያችው ቁጥብ ሲሆኑ አንዳንዶች ደግሞ ስሜታዊ ይሆናሉ እንዳንዶች ጭምትና እይናፋር ብህሪ ሲኖራቸው ሌሎች በተቃራኒው ግልፅን ተራማጅ ስብዕና ይኖራቸዋን ይህም ሆኖ የብዙዎቻችን ባህሪ በእለት ተእለት እንቂስቃሴያችን ውስጥ ከሚከሰቱ አሉታዊ የህይወት አጋጣሚዎች ጋር ተያይዞ የሚለዋወጥ አዎንታዊና አሉታዊ የህይወት አጋጣሚዎች ጋር ተያይዞ የሚለዋወጥ እንደመሆኑ በእለት ተእለት ህይወታችን ውስጥ ጉልህ የሚባል አሉታዊ ተፅእኖ የሚያሳድር እይሆንም ይሁን እንጂ የስዎች ብህሪና አስታሳሰብ ከወቅትና ሁኔታዎች ጋር በማይለዋወጥ ግትር ስነ ልቦናዊ ብህሪ ላይ የተማሰርት ሲሆንና የሰዊችን ጤንማ ህይወት የእርስ ብርስ ግንኙነት የሚያውክ ሆኖ ሲገኝ ከተለመዱ የባህሪ መለያዎች በተለየ ትኩርት የሚሻ መሆኑን በመስኩ ላይ የተሰማሩ ባለሞያዎች ይገልፃሉ በመጥፕኑም በሽነ ልቦና ባለሞያዎች ዘንድ ቬበጸዘ ዐሀሀ ተብሎ የሚጠራ ስነ ልቦንዊ እክል ከአስተዳደግ ከእስተሳሰብና ከአኗኗር ልምድ መዛባት የሚመነጩ ከቁጥጥር ውጪ የሆኑ የባህሪ እክሎች አጠቃሎ የሚያኣ ኒሆንበሰዎች ግላዊ ህይወትና በማህበርሰቡ ጤናማ የእርስ በርስ ግነኙነት ውስጥ ጉልህ የሆነ አሉታዊ ተፅእኖ የሚያሳድሩ የስብእና ችግሮች ባማቃላይ በዚህ ስነ ልቦናዊ እክል ውስጥ ይጠቃለላሉ ይስብዕና ዕክል በቀዳሚነት ከማህበርስቡ እሴትና የስነምግባር ነርህ ውጭ የሆኑ ባህሪና አስተሳሰቦች በማንጸባርቅ ሂደት የሚገልፅ ሲሆን ይህ አይነቱ ስነ ልቦናዊ ዕክል በሚስዋልባቸው ሰዎች ዘንድ ከተላመደው የስብዕነና የስነምግባር መርህ ውጪ የሆኑ በርካታ የባህሪ እክሎች አሉ ከገደቡ ያለፈ ብቸኝነት ምናባዊናት ተጠራጣሪነትእራስ ወዳድነት እንዲሁም ከቁጥጥር ውጭ የሆን ግብዝንትና ስርዓት አልበኝነት በዚህ ስነ ልቦናዊ እክል ውስጥ ተዘውትር ከሚስተዋሉ የባህሪ እክሎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው የስብዕና እክል ከሌሎች ስነ ልቦናዊ እክሎች በተለየ ከልጅንት እድሜ ጀምሮ የሚሰተዋል ብሎም በተዛባ የአስተዳደግና የአኗኗር ልምድ እየተባባሰ ከተጠዊው ስነ ልቦናዊ ባህሪ ጋር በጥብቅ የሚቆራኝ ስና አዕምሯዊ እክል ነው በመሆኑም ይህ አይነቱ ስነ ልቦናዊ እክል ከቁጥጥር ውጪ በሆኑ ማህበራዊና ስነ ልቦንዊ ውጥርቶች ሳቢያ በድንገተኛ መልኩ ከሚከሰቱ ስነ አዕምሮዊ ችግሮች በብዙ መልኩ የተለየ መሆኑን የህክምና ባለሞያዎች ይገልፃሉ ከዚህ በመነሳት በመስኩ ላይ የተሰማሩ በርካታ የሰነ ልቦና ባለሞያዎች እንደሚገልጽጹት ከስብዕና ጋር ተያሆ የሚከሰት የስና ልቦና እክል እንደ ሌሎች አካላዊና ስና አእምሮዊ ህመሞች በተላይ ይአእምሮ ችግር አማካኝነት የሚከሰት የራሱ ባህሪና መገላጫ ያለው ስነ አእምሮዊ ናይሆን የተለመዲ ባህሪያት ባልተለመደና ከገደብ ባለፈ መልኩ በማንፀበርቅ የሚከሰት ስን ልቦናዊ ፅንፍ ነው ከስብዕና ጋር ተያይዞ የሚከሰት የስና ልቦና እክ በችግሩ ተጠቂም ሆነ በተጠቂው ዙሪያ በሚገኙ ግልሰቦች ዘንድ ከፍትኛ የሆነ ማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ተፅዕኖ የሚያሳድር ቢሆንም በተዛባ የአስተዳድግና የየአኗኗር ሂደት እየተጠናከር የኒዘልቀው እንደመሆኑ ከተጠቂው ስነ ልቦናዊ ስክሉ ሳቢያ ከሚከሰቱ ውስብስብ የሆኑ ማህበራዊና ስነ ልቦናዊ ቀውሶች በተቃራኒ ከስብዕና ጋር የተያያዘ የስነ ልቦና እክል የሚስተዋልባው ሰውች ችግርን አምኖ የመቀነልና እራስን የመለወጥ ፍላጎት አይስተዋልባቸውም ይህ ዓነቱ ስነ ልቦናዊ ባህሪ በሰዎች የእለት ተእለት ህይወት በተለይም በማህበራዊ ህይወትና የስራ ግንኙነት ውስጥ ጉልህ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድር እንደመሆኑ በዚህ ስነ ልቦናዊ እክል የሚቸገሩ ሰዎች ከብዙዎች በተለየ መልኩ የተረጋጋና ጤናማ የሆነ ማህበራዊ ህይወት ለማምራት ይቸገራሉሌ በመሆኑም ከቤተሰብ አለመስማማት ከጓደኛና ከስራ ባልደርባ አለመግባባት እንዲሁም በአንድ ስፍራ መርጋት አለመቻል የስራ መስከና የስራ ቦታን መቀያየር የመሳሰሉ ችግሮችበመስኩ ባለሞያዎች ዘንድ ሀበኋሃ በዐ ተብሉ የሚጠራው ከስብዕና ጋር የተያያዘ የሰነ ልቦና እክል በሚስተዋልባቸው ሰዊች ዘንድ ተዘውትረው የሚታዩ የባህሪ እክሎች ናቸው በዚህ ሳቢያ የሚከሰቱ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ማህበራዊና ስነ ልቦናው ቀውስ በችግሩ ተጠቂም ሆነ በተጠቂው ዚሪያ ነሚኖሩ ግለሰቦች አንድ ጉልህ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድር ቢሆንምይህ አይነቱ የስብዕና ችግር የሚስተዋልበት ሰው በስነ ልቦናዊ እክሉ ሳቢያ በራሱም ሆነ በሌሎች ዘንድ የሚያሳድርውን ጉዳት አይገነዘብም የህ በመሀኑም ብሁውን ጊዜ ይህን ችግር የሚርዱትም ሆኑ የችግሩ ተጎጅ የሚሆኑት ከችግር ተጠቂ ይልቅ በተጠቂው ዙሪያ የሚኖሩ ግለሰቦች ይሆናሉ ከዚህ በመነሳት ከስብዕና ጋር ተያይዞ የሚከሰት የስነ ልቦና ችግር ከሌሎች ስነ አእምሮዊ እክሎች የተለየ ስነ ልቦናዊና ማህበራዊ ትኩርት የሚሻ መሆኑን በመስኩ ላይ የተሰማሩ ባለሞያዎች ይጠቁማሉ ስብዕና እክል ዓይነቶች አለም አቀፊ የሳይካትሪስቶች ማህበር የሚያዘጋጀው ዐሀበከከ ከቧበህሁው እንደሚጠቁመው በመስኩ ባለሞያዎች ዘንድ ሀፀበሀዖ በ«ፎ ተብሎ በሚጠራው የስብዕና እክል ውስጥ የሚካተቱ አስር የስብዕና እክል ዓይነቶች አለሉእነዙህ የሥብዕና እክሎች በሶስት አበይት ጎራዎች ስር የሚጠቃለሉ ይሆናል ፓራኖያ መሰረተ ቢስ ሰጋትና ጥርጣሬ በስነ ልቦና ባለሞያዎች ዘንድ ፓራኖያ ተብሎ የሚጠራው የስብዕነ እክል ምክኒያታዊ ካልሆነ ስጋትና ጥርጣሬ የሚመነጭ ከገደብ ያለፈ የተጠራጣሪነት ባህሪ ሲሆን የሰዎችን ግላዊ ህይወትና የእርሰ በርስ ግንኙነት በከፍተኛ ደርጃ ከሚያውኩ የስብዕና እክሎች ቀዳሚው ነው ፓራኖያ በተለያዩ የአሰተዳደግና የአሰተሳሰብ እክሎች ጋር ተያይዞ የሚከሰት የባህሪ ችግር ሲሆን ከሌሎች ስነ ልቦናዊ እክሎች በተለየ በሰዎች የእለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ጉልህ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ በርካታ ስነ ልቦናዊ በገለጫዎች አሉት ፓራኖያ ከአሉታዊ የህይወት ተሞክሮና የአኗኗር ልመድ ጋር ተያይዞ የሚጠናከር ስነ ልቦናዊ እክል ሲሆን ይህ የስብዕና እክል በሚስተዋልባቸው የችግሩ ተጠቂዎች ዘንድ ከተለመደው የአስትሳሰብና አኗኗር ልምድ ውጭ የሆኑ በርካታ ያልተለመዱ የአስተሳሰብና የባህሪ እክሎች ይንጸባርቃሉ ይህ የስብዕና እክል የሚስተዋልበት ሰው በእለት ተአለት ህይወቱ ውስጥ ለሚከሰቱ አዎንታዊና አሉታዊ አጋጣሚዎች የሚኖርው አመለካከት ተጨባጭ ባለሆነ ስጋትና ጥርጣሬ ልይ ተመሰርተ ሲሆን ያለ በቂ ምክኒያት ሰዎች እንደሚጎዱት እንደሚያታሉሉትና እንደሚያሴሩበት ያሰባል በዙሪያው የሚገኙ ሰዎችን አጥብቆ የሚጠራጠር ከመሆኑም ባለፈ በሰዎች ላለመታለልከገደቡ ያለፈ ጥንቃቄ ያዘወትራልበመሆኑም ይህ ዓይነት የባህሪ እክል የሚስተዋልባቸው ሰዎች በዙሪያቸው ሚከናወኑ ጥቃቅን እንቅሳቃሴዎችን በእያነ ቁራኛ የሚከታተሉ ሲሆንከብዙዎች በተለየ መልኩ ጥቃቅን እክሎች እስፍቶ የመመልከትና የማይገናኙ ችግሮችን የማቆራኘት ባህሪ ይስተዋልባቸዋን ከዚህም ባሻገር የስዎችን ተአማኒነት መጠራጠር ለጥቃቅን እክሎች ከገደቡ ያለፈ ትኩርት መስጠት በእለት ተእለት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚከሰቱ የተለመዱ የህይወት አጋጣሚዎችን በጥርጣሬ መመልከት እንዲሁም ምከኒያታዊ ባልሆነ መልኩ በሰዎች እነደሚጎዲ ማሰብና በሰዎች ላለመጎዳት ከገደቢ ያለፈ ጥንቃቄ ማብዛት የፓራኖያ መሰርታዊ መገላጫዎች ሶሆኑ እነዚህ የባህሪ እክሎች በጠተቂው የእለተ ተእለተ ህይወትና የእርስ በርስ ግንኙነት ውስጥ ያለማወረጥ ይንረባርቃል ከዚህም ባሻገር በርካት ስነ ልቦናዊ ጥናቶች ዕንደሚያመለክቱት ፓራኖያ ጥልቅ ከሆነ የበታችነት ስሜት ጋር የተቆራኘ በመሆኑይህ የስብዕና እክል የሚስተቃልባአው ሰዎች ከብዙዎች በተለየ የስልጣን ጉጉትና የበላይነት ፍላጎት የሚኖራቸው ሲሆንበዚህ ሳቢያ ከገደቡ ባለፈ እራስን የማጉላትን ከፍ አድርጎ የመመልከት ብህሪ ሊሰተዋልባቸው ይችላልይህ በመሆኑም ነቀፋና ትችትን አጥብቀው የሚጠሉ ከመሆኑም ባለፈ በሚተቻቸውና ዝቅ አድርጎ በሚመለከታቸው ላይ ከገደቡ ባለፈ ቂም የመያዝ ባህሪ ያሳያሉ ይህ አይነቱ ስነ ልቦናዊ ባህሪ በብዙዎች ላይ የሚስተዋል ቢሆንም ከተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች መረዳት እንደሚቻለውፖራኖያ ከብዙዎች በተለየ መልኩ በበርካታ አምባገነን መሪዎች ላይ ተዘውትሮ የሚሜስተዋል የስብዕና እክል ነው ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ የስልጣን ጥምና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚከሰት መረን አልባነት በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ውስጥ የተከሰቱ አምባገንን መሪዎችን የሚያመሳስል የባህሪ ችግር ነውከዚህ የስብዕና እክል ጋር ተያይዞ በመላው አለማችን ዙሪያ ከሚታወቁ ታላላቅ መሪዎች መካከል የታላወ ሶቭየት ህብርት መሪ የነበርው ጎሶፍ ስትሊንን በምሳሌነት ማንሳት ይቻላል በመስኩ ባለሞያዎች ዘንድ ኮበ ፀዐበሃ ሀ ተብሎ የምጠራው ይህ የስብዕና እክል በምን ምልኩ ሊከሰት እነደሚችል የሚያርጋግጡ ተጨባጭ ስነ ልቦናዊ ጥናቶች ባይኖሩምፓራኖያ ከተለያዩ ተፈጥሮዊና ስነ አእምሮዊ መንስኤዎች ባሻገር ከእስተሳሰብ መዛባት ጋር የተቆራኘ ስነ ልቦናዊ እክል መሆኑን ባለሞያዎች ይጠቁማሉ በበርካታ የችግር ተጠቂዎች ላይ የተካሄዱ ስነ ልቦናዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱትም ከብዙዎች በተለየ መልኩ ይህ የተጠራሪነት ባህሪ በሚስተዋልባቸው ሰዎች ጎልተው የሚንጸባርቁ የአስተሳሰብ እክሎች አሉ ሰዎች በባህሪያቸው ክፊና አታላይ እንደሆኑ ማሰብ የፓራኖያ መሰርታዊ መገለጫ ሲሆን በዚህ የአስተሳሰብ እክል ሳቢያም ብዙዎች የችግሩ ተጠቂዎች በሌሎች ላለመጎዳት ላለመታለል ሰዎችን በንቃትን በጥንቃቄ መከታተል አስፈልጊ መሆኑን ያምናሉይህ የባህሪ ችግር የሚስተዋልባቸው ሰዎች ጤናማ የሆነ የስራና የእርስ በርስ ግንኙነት ለመመስርት በተለይም የተረጋጋ የፍቅር የትዳርና የቤተሰብ ህይወት ለመምራት በእጅጉ ይቸገራሉሌ በመሆኑም ከፓራኖያ ጋር ተያያዥ የሆኑ የስብዕና እክሎችን ለመቅርፍ ከአስተዳድግና ከአኗኗር ልምድ ችግር የሚመነጩ የአስተሳሰብ የአመላካከት እክሎች በጥልቀት በመመርመርገንቢና አዎንታዊ የሆኑ የህይወት መርሆችን ማዳበር አስፈላጊመሆኑን በመስኩ ላይ የተሰማሩ የስነ ልቦና ባለሞያዎች ያጠቁማሉ ግል አለማዊነትይርዛሯዐጋሯጩ ዞኮኗክዕክልዚበኘ ሀዕክሀዬ በስነ ልቦና ባለሞያዎች ዘንድ ርከሯዐዐ ሀፀበልሃ ዐዐሀጪዐ ተብለ የሚጠራው የስብዕና እክልከገደቡ ባለፈ ብቸኝነትን የመሻትና ከሰዎች የመገለል ባህሪ በሚስተዋልባቸው ሰዎች ዘንድ ጎልቶ የሚንጸባርቅ የስብዕና እክል ነው ይህ ስነ ልቦናዊ እክል የሚሰተዋልባቸው ሰዎች በባህሪያቸው ጫምትና ቁጥብ ሲሆኑ በማንኛውም መልኩ የሚሜከሰት ቅርብ የሆነ የእርሰ በርስ ግንኙነት አያስደስታቸውምበዙሪያቸው ከሞገኙ ሰዎች ጋር ያላቸው ስሜታዊ ቅርርብ በእጅጉ የተገደበ ከመሆኑም ባለፈስሜታቸውን ለሌሎች የመግለፅም ሆነ የሌሎችን ስሜት የመርዳት ፍላጎት አይስተዋልባቸውም በተለያዩ ተፈጥሮዊና ስነ አእምሮዊ መንስኤዎች ሳቢያ የሚከሰተው ይህ የብቸኝነት እክል ከሴቶች በላቀ በወንዶች ላይ ጎልቶ የሚንጸባርቅ ሲሆንበሰዎች ማህበራዊ ህይወትና የስራ ግንኘነት ውስጥ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ በርካታ ስነ ልቦናዊ መገለጫዎች አሉት ከሰዎች መገለል ከማህበራዊ ግንኙነት መራቅከገደቡ ባለፈ ብቸኝነትን ማዘውተር ከስሜታዊ ግንኘነት እራስን ማራቅ ለፆታዊና ወሲባዊ ግንኙነቶች ፍላጎት ማጣትቤተሰባዊና ማህበራዊ ሀላፊነቶችን መሸሽና የመሳሰሉ ችግሮችየስነ ልቦናዊ እክሉ መሰረታዊ መገለጫዎች ናቸው በመሆኑም ይህ አይነት ስነ ልቦናዊ ባህሪ የሚስተዋልባቸው ሰዎች ከምንም ነገር በላቀ ከሰዎች ተገለው መስራትና ከሰዎች ተገለው መኖርን የሚመርጡ ሲሆንበማንኛውም መልኩ ከሌሎች ጋር የቀረበ ወዳጅነት የመፍጠር ፍላጎት የላቸውም በእያንዳንዱ ማህበራዊ አጋጣሚ ከሰዎች መገላልን የሚያዘወትሩ ከመሆኑም ባለፈ ከሌሎች ለሚደርስባቸው ትችትም ሆን አድናቆት ትኩርት መስጠት አይሹምከዚህም ባሻገር በዚህ የስብዕና እክል የሚቸገሩ ሰዎችከብዙዎች በተለየ መልኩ ወሲባዊ ግንኙነትን ጨምሮ ለፍቅርም ሆነ መሰል ፆታዊ ግንኙነቶች ፍላጎት አይኖራቸውምይህ በመሆኑም ብዙዎቹ የችግሩ የተጠቂዎች ትዳርና የፍቅርቨ ግንኙነት አይኖራቸውም ጠቅለል ባለ መልኩይህ የስነ ልቦና ችግር ያለባቸው ሰዎች ታዋቂዋ ጸሃፊ ጆን ዲዲዮን ። ከፀ ከሸ ከህሀበበሠበተሰኘ መፅሃፏእንደገለጸችው ዙሪያቸውን ካለው ውጫዊ አለም ተቆራረጠውበራሳቸው ግላዊ አለም ውስጥ የሚኖሩ ሲሆን ከውጫዊው አለም ያላቸውን ግንኙነት በተመለከተ አራሳቸውን እንደተዛቢ እንጂ እንደተሳታፊ አይመለከቱም ምናባዊነትርቨሯዕዐፐሃዞልዚኒ ዞርክክቨዕክልዚበፐነሳሰ የምናባዊነት እክል ከእውነታ ውጪ የሆኑ እምነትና አመለካከቶችን የማንጸባርቅ ችግር ሲሆንይህ የባህሪ እክል የሚስተዋልባቸው ሰዎች ከማህበርሰቡ እምነት ውጪ የሆኑ በርካታ ያልተለመዱ ምናባዊ እምነትና አመለካከት ያላቸው ናቸውበዚህ የስብዕና እክል ውስጥ የሚንጸባርቁ የተዛቡ እምነትና አስተሳሰቦች ሙሉ ለሙሉ ስነ አእምሮዊ ቀውስን የሚያርጋግጡ ባይሆኑም በብዙ መልኩ ከገሀዱ አለም እውነታ ያፈነገጡ በመሆናቸውበበርካታ የስነ ልቦና ባለሞያዎች ዘንድ የተለየ ትኩርት ይቸራቸዋል ከማህበራዊ ግንኙነት መገለልእራስን ማራቅና ከገደቡ ባለፈ ብቸኝነት ማዘውተር የስነ ልቦናዊ እክሉ ቀዳሚ መገለጫዎች ተደርገው ይወሰዳሌ እንዲሁም ከእውነታ ውጪ የሆኑ ያላተለመዱ ምናባዊ እምነትንና አስተሳሰቦችን የማንጸባርቅ ችግር ሊከሰት ይችላልበመሆኑም በዚህ የምናባዊነት እክል ውስጥ ከተለመደው ማህበራዊ እምነትንና እውነት ውጪ የሆኑ አመለካከቶች መራመድና ተጨባጭ ያልሆኑ ስሜትና አስተሳሰቦችን የማንጸባርቅ ችግር በበርካታ የችግር የተጠቂዎች ዘንድ ተዘውትሮ ይስተዋላልከዚህም ባሻገር እንፍዳ የሆኑ ስመሜትና እስተሳሰቦችን ማንጸበርቅ የማይጨበጡ ሀሳብና ንግግሮችን ማዘውተርእንዲሁም ነገራትን በአሻሚ መልኩ የመግለፅና ቃላትን ባልተለመደ ምልኩ የመጠቀም ባህሪ የስነ ልቦናዊ እክሉ መሰረታዊ መገለጫዎች ናቸውበመሆኑም ይህ አይነቱ የምናባዊነት እክል የሚስተዋልባቸው ሰዎች ከማህበርሰቡ እምነትና አስተሳሰብ ውጪ የሆኑ በረካታ የህይወት መርህና ፍልስፍናዎች የሚኖራቸው ሲሆን በዚህ ሳቢያ በአስተሳሰብ በድርጊት በአነጋገርና በአኳኃን በዙሪያቸው ከሚገኙ ሰዎች የተለየ ዕንግዳ ባህሪና በማህበርሰብ ዘንድ ያልተለመደ ስነ ልቦናዊ ስብዕና ያዳብራሉ እራስን መጥላት ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የስብዕና እክልክሀርክአፎ ኮፎጸዕአክልዚበኘ ሀሀፎ በተለያዩ ተፈጥሮዊና ስነ አእምሮዊ እክሎች ሳቢያ የሚከሰተው ይህ የስብዕና ቀውስ ከፍተኛ የሆነ የስሜት የአስተሳሰብና የባህሪ መታወክ የሚያሰከትል ሲሆን በዚህ ስነ አእምሮዊ እክል የሚሰቃዩ ሰዎች ከማንኛውም ሰው በላቀ ከቁጥጥር ውጪ ለሆነ የስሜት ውጣ ውርድ የተጋለጡ ናቸው ከገደቡ ያለፈ ስነ ልቦናዊ አለመርጋጋት የስሜት መፈራራቅ ድብርት ንዴትተስፋ መቁርጥ እራስን መጥላት የስነ ልቦንዊ ቀውስ መሰረታዊ መገለጫዎች ሲሆኑ ይህ የስብዕና ቀውስ የሚስተዋልባቸው ሰዎች የሚኖራቸው አመለካከት ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ጨለምተኝነትና ኢርቱዕ የህይወት መርህ ላይ የተመሰረተ ነው ስነ ልቦንዊ ቀውሱ በሚስተዋልባቸው የችግሩ ተጠቂዎች ዘንድ ከገደብ የለፈ የባዶነትየጨለምተኝነትና የደስታ ማጣት ስሜት የሚሜፈጥር ሲሆን በዚህ ሳቢያ ይህ የስነ ልቦና እክል የሚስተዋልባቸው ሰዎች እራስን ለማጥፋት አደጋ የማጋለጥ ስድላቸው በእጅጉ የሰፋ ነው በዚህ የስብዕና እክል ውስጥ የሚስተዋሉ በርካታ የአስተሳሰብና የባህሪ ችግሮች የተለየ የሚያደርገው የችግሩ ተጠቂዎች በራሳቸው ላይ የሚያደርሱት አስከፊ ጉዳትና ቅጣት ነውበዚህ እራስን የመጥላት ስሜት የምሰቃዩ ሰዎች በቀላሉ ለናዴትና ለድብርት ስሜት የሜጋለጡ ሲሆንበእለተ ተእለተ ህይወታቸው ውስጥ የሚከሰቱ አስከፊ የስሜት ውያ ውርዶችን ለማጋወጋወቋ ም እራሳቸውን ለተለያ አካላዊና ስነ አእምሮዊ ስቃዮች ይዳርጋለ ይህንን መሰል ስብዕናዊ ጽንፎችን ሊፈጥሩ የሚችሉ በርካታ ተፈጥሮዊና ስነ አእምሮዊ መንስኤዎች ቢኖሩም ይህ ስነ ልቦናዊ እክል በዋነኝነት ከአስተዳደግ ችግር ጋር የተቆራኘ ነውችግሩ ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ ተዘውትሮ የሚሜሰተዋል ሲሆን በልጅነትን በጉርምስና የእድሜ ክልል ውስጥ ለተለያዩ ጾታዊና ወሲባዊ ጥቃቶች የሚጋለጡ ሴቶች ከብዙዎች በተለየ ለዚህ ውሰጣዊ ግጭት የመጋለጥ እድላቸው የሰፋ ነው ሶሺዮፓዚጸረ ማህበረሰባዊ ስብዕና ልበከርል ዐፀበሃ ቦ በስነ ልቦና ባለሞያዎች ዘንድ ሬዐዐከክሃጋወይንም ልበከቨር ፀበሃ ተብሎ የሚጠራው የስብዕና እክል ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የሞራልና የስነ ምግባር ችግር በሜሚሰተዋልባቸው ሰዎች ላይ የሚንጸባርቅ የስብዕና እክል ሲሆን ይህ የስነ ምግባር እክል የሚስተዋልባቸው ሰዎች የሌሎችን መብት በመተላለፍና ማህበራዊ ህገ ደንቦችን በመጣርዝ የሚታወቁ ናቸውሶሺዮፓዚ ከተላመደው ማህበራዊ ስርዓትና ህገ ደንብ ውጪ የሆኑ የስነ ምግባር ችግሮችን አጠቃሎ የሚይዝ ሲሆን በአጠቃላዩ ማህበራዊ ስርዓትና በማህበረሰቡ ጤናማ የእርስ በርስ ግንኙነት ውስጥ ጉልህ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ ከሚያሳድሩ ስነ ልቦናዊ እክሎች ቀዳሚው ነው ለማህበረሰቡ የሞራልና የስነ ምግባር መርህ አለመገዛት የሶሺዮፓዚ መሰረታዊ መገለጫ ሲሆንይህ የስብዕና እክል ያለባቸው ሰዎች ከብዙዎች የተለየ ስርዓት አልበኝነትና ህገ ወጥነት ይሰተዋልባቸዋልበመሆኑም የሌሎችን መብትና ፍላጎት መተላለፍ ምህበራዊ እሴትና ህገ ደንቦችን መጣስ እንዲሁም ህገ ወጥ የሆኑ የወንጀል ግርጊቶችን መፈጸም ተደጋጋሚ በሆኑ የወንጀል እንቅስቃሴዎች ወስጥ መሳተፍ የስነ ልቦና እክሉ መለያ ባህሪዎች ናቸውሶሾፓዚ ከሌሎች ስነ ልቦናዊ እክሊች በተለየ በበርካታ ወንጀለኞችና የህግ ራሚዎች ላይ ተዘውትሮ የሚስተዋል የስብዕና እክል ሲሆንበሰዎች የእለት ተእለት ህይወት በተለይ በማህበረሰቡ ጤናማ የእርስ በርስ ግንኙነት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል ይህ የስነ ምግባር እክል በበርካታ የሶሾፓዚ ተጠቂዎች ዘንድከልጅነት እድሜ ጀምሮ የሚስተዋል ሲሆን በዚህ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ህፃናት በቤት ውስጥም ሆነ በትምህርት ቤት ከእድሜ እኩዮቻቸው የተለየ የስርዓት አልበኝነት ባህሪ ይኖራቸዋልየስነ ምግባር እክሉ በጉርምስና እድሜ ክልል ውስጥ ተባብሶ ሚቃጥል ሲሆን በዚህ የጉርምስና እድሜ ውስጥ የሚተዋሉ የሚሜራልና የስነ ምግባር እክሎች ከችግ ተጠቂ ባለፈ በሌሎች ግላዊ ህይወትና የእርስ በርስ ግንኙነት ውስጥ ጉልህ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ይሆናል ይሁን እንጂ ስብዕና እክሉ ከተጠቂው ስነ ላቦናዊ ባህሪ ጋር በጥብቅ የተቆራኘ በመሆኑ ይህ ስነ ልቦናዊ እክል የሚስተዋልበት ሰው ሀግላዊ ፍላጎቱ በተቃራኒ በሌሎች ስሜትና ፍላጎት ላይ ለሚያደርስው ጉዳት አይጨነቅምይህ በመሆኑም የሲሺዮፓዚ እክል ያለባቸው ሰዎች ለሌሎች ስሜትና ፋላጎት ትኩርት የመስጠት እንዲሁም ለሰዎችየማሰብ የማዘንና የመጨነቅ ባህሪያቸው ዝቅተኛ ከመሆኑም ባለፈ በሌሎች ላይ ከሚያደርሱት ግላዊና ማህበራዊ ጉዳት በተቃራኒ በማንኛውም መልኩ የመጸጸትና ጥፋትን አምኖ የመቀበል ባህሪ አይሰተዋልባቸውም ይህ የስብዕና እክል በቅርብ ህክማናና ስነ ልቦናዊ ክትትል ሊቀርፍ የሚችል ቢሆን እንኳን በብዙዎቹ የችግሩ ተጠቂዎች ዘንድ የሚስተዋለው እራስን የመሳወጥ ተነሳሥነት ዝቅተኛ ነውከዚህ በመነሳት ከተለያዩ ተፈጥሮዊ ማህበራዊና ስነ አእምሮዊ ችግሮች የሚመነጩውን የሶሺዮፓዚ እክል ሙሉ ለሙሉ መቅርፍ በብዙ መልኩ አዳጋች ለሆን እንደሚችል የህክምና ባለሞያዎች ይገልፃሉይህም ሆኖ ከአሉታዊ አስተሳሰብና የአኗኗር ልምድ የሚመነጩ ምህበራዊ ስነ ልቦናዊ ችግሮችን በጥልቀት መመርመርና የህክምና ባለሞያዎችን ድጋፍ ማግኘትዘልቂ ስነ ልቦናዊ መግትሄዎችን ለመሻት ቸረንደሚረዳ በመስኩ ላይ የተሰማሩ የስነ ልቦና ባለሞያዎች ይገልፃለሉ እራስን የማምለክ ፅንፍ ናርሲስምአክልክርዌዕ ኮዞኗጸቨዕአክልበኘ ሀር የተለያዩ የስነ ልቦና ጥናቶች እንደሚያመልክቱት ግላዊ ማንነትን የማዳበር እድገት በምንጀምርበት የጉርምስና እድሜ ውስጥ ለአጠቃላዩ አካላዊና ስነ ልቦናዊ ማንነታችን የተለየ ትኩርት ማሳየት የምንጀምር ከመሆኑም ባለፈ በዚህ የጉርምስና እድሜ ክልል ውስጥ ከመኤውም ጊዜ በተለየ በራስ የመጠመድ የስዎችን ትኩርት የመሻትና እራስን በተለየ መልኩ የመመልከት ባህሪ ማዳበር እንጀምራለን ይህ አይነቱ የባህሪ ለውጥ በብዙዎቻችን ዘንድ በጉርምስና የእድሜ ክልል ውስጥ የሚንጸባርቅ ሲሆን የራስን ማንነት በመገንባት ሂደት ውስጥ አስፈልጊ ከሚባሉ ስነ ልቦናዊ እድገቶች አንዱ መሆኑን የስነ ልቦና ባለሞያዎች ይገልፃሉበዚህ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚከሰት የተጋነነ የራስ አመላካከት በጊዜ ሂደት የሚቀረፍ ከመሆኑም ባለፈ ለራሳችን ያለንን አወንታዊ አመላካከትና በራስ የመተማመን ስሜት ለማዳበር የሚረዳ በመሆኑም የተለያዩ ገንቢ ፋይዳዎች የኖሩታል ይሁን እንጂ ይህ አይነቱ ከገደቡ ያለፈ የራስ አመለካከት በተዛባ አስተሳሰብና የአኗኗር ልምድ እየተጠናከር የሚሄድ ሲሆን ከወቅትና ሂኔታዎች ጋር የማይለዋወጥ ግትር ስነ ልቦናዊ ባህሪ የሚፈጥር ከመሆኑም ባለፈ በሰዎች የእለት ተእለተ ህይወትና የእርስ በርስ ግንኙነት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሣድር ይሆናል በመሆኑም ናርሲሲዝም ተብሎ የሚጠራው የስብዕና እክል ምክንያታዊ ካልሆነ የተጋነነ የራስ አመለካከት የሚመነጩ የስብዕና ፅንፎችን የሚያጠቃልል ሲሆን ይህ የባህሪ እክል ያለባቸው ሰዎች ለራሳቸው ሆነ ለሌሎች ሚኖራቸው አመለካከት ለራሳቸው በሚሰጡት የተጋነነ ግምት ልክ የተወሰነ ነው ናርሲሲዝም ከተሳሳተ የህይወት ግንዛቤና አስተሳሰብ መዛባት የሚመነጫ የአመላካከት እክል እንደመሆኑይህ የባህሪ ችግር የሚስተዋልበት ሰው ለራሱም ሆነ ለሌሎች የሚኖርው አመላካከት በብዙ መልኩ ከእውነታ የራቀ ነውበመሆኑም ይህ አይነቱ የናርሲሲዝም እክል የሚስተዋልባቸው ሰው በማንኛውም ረገድ እራሱን ከሌሎች የተለየ አድርጎ የሚያስብ ሲሆንለራሱ ባለው የተጋነነ አመለካከት ልክ የሰዎችን ተቀባይነት ይሻልበዙሪያው የሚገኙ ሰዎችና ከገደቤ ባለፈ ዝቅ አድርጎ የሚመለከት ከመሆኑም ባለፈበስራውም ሆነ በማህነራዊ ህይወቱ በዙሪያው ከሚገኙ ሰዎች በተለየ መልኩ መታየት እንዳለበት ያምናል ከዚህም ባሻገር ይህ እይነቱ የናርሲሲዝም እክልየሚስተዋልባቸው ሰዎች ከፍተኛ የሆነ በራስ የመጠመድ ባህሪ የሚኖርቸው ሲሆን በዚህ ሳቢያ ከገደቡ ያለፈ የራስ ዋድነት ባህሪና ግኝነት ሊስተዋልባቸው ይችላልይሁን እንጂ በበርካታ የናርሲሲዝም ተጠቂዎች ላይ የተካሄዱ ስነ ልቦናዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በዚህ የተዛባ የራስ አመለካከት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ለራሳቸው የሚሰጡት ቦታና ግምት በእጅጉ የተጋነነ ቢሆንም ብዙውን ጊዜ ለራሳቸው በሚሰጡት ግምት ልክ ለመኖር ይቸገራሉበዚህ ሳቢያም ብዙዎቹ የችግሩ ተጠቂዎች ለራሳቸው ካለቸው የተጋነነ አመለካከት በተቃራኒ ከፍተኛ ለሆነ ድብርትየስሜት መታወክ የደስታ ማጣት ስሜት የተጋለጡ ናቸው ናርሲሲዝም ከአስተዳደግና ከአስተሳሰብ መዛባት የሚመነጭ የስብዕና እክል ሲሆን ከሌሎች የስነ ልቦና መንስኤዎች በተለየ ከማህበራዊ ችግሮች ጋር ተያይዞ ሊባባስ ይችላልየዘመናችን ማህበራዊ እሴትና የስነ ምግባር መርህ ይህን ከገደቡ ያለፈ በራስ የመጠመድ ባህል እያባባሱ ከሚገኙ ችግሮች አንዱ ነውግለዊ ስኬትንንና ፊክክርን የሚያበረታታው ማህበራዊ ስርዓት የግለኝነት ባህልን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሚገኝ ከመሆኑም ባለፈ ሰዎች ከራሳቸው አልፈው ሌሎችን እንዳይመለከቱ የሚገድብ ብሎም ለናርሲሲዝም ችግር ተጋላጭ የሆኑ ግለሰቦችን የሚያበራክት ሊሆን ይችላል በመሆኑም ከዚህ የግለኝነት ባህሪ ለመላቀቅ ከአስተዳደግና ከአስተሳሰብ ችግር የሚመነጩ የአመለካከት እክሎችን በጥልቀት መመርመር ብሎም ፍቅርና ርህራሁን ለማዳበር የሜርዱ ስነ ልቦናዎና ማህበራዊ አመለካከትችን ማዳበር አስፈላጊ ነው ድራማቲዝም ትኩርት የመሳብ ጉጉት ዘዛፐዐአር ኮፎክዐዕአክልዚ። ኘ ሀሀ ይህ ስነ ልቦና እክል ከገደቡ ባለፈ የሰዎችን ትኩርት የመሻት ዝንባሌ በሚስተዋልባቸው ሰዎች ላይ ጎልቶ የሚንጸባርቂ ሲሆን ሲሆን ይህ አይነቱ የባህሪ ችግር ያለባቸው ሰዎች ከብዙዎች በተለየ ጎልቶ የመታየትና የሰዎችን ትኩርት የመቆጣጠር ፍላጎት የሚስተዋልባቸው ናቸው የተለመዱ ስሜትና አስተሳሰቦችን በተጋነነ መልኩ ማንጸባርቅና ከገደቡ ባለፈ የሰዎችን ትኩርት መሻት ስነ ልቦናዊ እክሉ መለያ ባህሪዎች ሲሆኑ ይህ አይነቱ የባህሪ ዕክል ያለባቸው ሰዎች ከብዙዎች በተለየ መልኩ ስለሉሎች ስሜትና አመለካከት አብዝተው ይጨነቃሉበማንኛውም ረገድ ጎልቶ መታየትን አጥብቀው የሚሹ ሲሆን ይህ አይነት ትኩርት የመሻት ዝንባሌ በእለት ተእለት ድርጊትና እንቅስቃሴያቸው ውስጥ ያለማወርጥ ይንጸባርቃል በዚህ ሳቢያም ከሌሎች በተለየ መልኩ ለአልባሳትና ለቁሳ ቁስ የተለየ ትኩርት የመስጠት እንዲሁም ትኩርት የሚሜስቡ እልባሳትና ጌጣ ጌጦችን የማዘውተር ባህሪ ይኖራቸዋልየተለመዱ ክስተቶችን አክብዶ የመግለፅ የተጋነኑ ቃላትን ዘውትሮ መጠቀም ስሜታዊና ትዕይንታዊ ማብራሪያዎችን የማዘውተር እንዲሁም ባልተለመደ መልኩ መደነቅ መደመምና ነገራትን ባተለመደ መልኩ የማዳነቅ ባህሪያት የዚህ ስብዕና እክል መገለጫዎች ናቸው ይህ የስብዕና እክል ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ ተዘውትሮ የሚስተዋል ሲሆን በዙህ የስብዕና እክል የሚቸሩ ሴቶች ከበርካታ ሴቶች በተለየ መልኩ ትኩርት የመሳብና አማላይ ሆኖ የመታየት ፍላጎት ይኖራቸዋልይህ ስነ ልቦናዊ እክል የሚስተዋልባቸው ሴቶች ከገደቡ ባለፈ በራስ የማተኮር በተለይም ሴትንት የማጉላትና መጠቀሚያ የማድርግ ባህሪ የሚኖራቸው ሲሆንበሂህ ሳቢያ ከበርካታ ሴቶች በተለየ የተለመዱ ስሜቶችን አጋኖ የማንጸባርቅ ፈር የለቀቁ አልባሳትንና ጌጣ ጌጦችን የማዘውተር ባህሪ ሊስተዋለባቸው ይችላልከዚህ የስብዕና እክል የሚመነጩ ገንቢ ስሜትና ተነሳሽነት በተወሰነ መልኩ የሰዎችን ትኩርት ለመቆጣጠር የሚያስችል ሊሆን ይችላልይሁን እንጅ ይህ አይነቱ አውንታዊ ስሜትና ተነሳሽነት ቅን ከሆነ ልባዊ ተነሳሽነት የሚመነጭ ባለመሆኑበብዙዎች ዘንድ አዎንታዊ ተቀባይነት አይኖርውም ከዚህ ባሻገር በርካታ የችግሩ ተጠቂዎች የሰዊችን ትኩርትና ማህበራዊ ተቀባይነት ማግኘት በተሳናቸው ቅጽበት ለከፍተኛ ውጥርትና የደስታ ማጣት ስሜት ይዳርጋሉ ከገደቡ ያለፈ ትኩርት የመሻት ዝንባሌ ከፍተኛ ከሆነ ብቁ ያለመሆን ስሜት የሚመነጫ ሲሆን ከብዙዎች በተለየ ምክንያታዊ በሆነ መልኩ የሌሎችን ትኩርት ለመሳብና ከሌሎች ጋር ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያበቃ ማንነት እንደሌላቸው በሚያስቡ ሰዎች ዘንድ ጎልቶ ይንጸባረቃልከዚህም ባሻገር በልጅነት እድሜ የወላጆችን ትኩርትና አወንታዊ አመለካከት ማግኘት አለመቻል ይህን ብቁ ያለመሆን ስሜትና ትኩርት የማግኘት ጉጉት ከሚፈጥሩ የአስተዳደግ እክሎች አንዱ ነው በመሆኑም የስብዕና እክሉን በዘላቂ ምልኩ ለመቅርፍ ከዚህ የአስተዳደግ ችግር የሚመነጩ የአስተሳሰብ እክሎችን በመቅርፍ ምክንያታዊ የሆነ አመለካከት ለማዳበር የሚረዱ ስነ ልቦናዊ መፍትሄዎችን መሻት በእጅጉ አስፈላጊ ነው ከሰዎች መገላል የብቸኝነት የማዘውተር ችግር ልለህዕሀልክፐ ዞኮፎክዕአከልዚበሃ ሀሀሼክቨ ይህ የባህሪ እክል በሰዎች ማህበራዊ ህይወትና የስራ ግንኙነት ውስጥ ጉልህ የሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ ከሚያሳድሩ ስነ ልቦናዊ እክሎች አንዱ ነውበዚህ የስብዕና አክል የሚቸገሩ ሰዎች ከፍተኛ የሆነ በራስ የመተማመን ችግርና ምክንያታዊ ካልሆነ ብቁ ያለመሆን ስሜት የሚመነጭ የሰዎችን ተቀባይነት የማጣት ስጋት የሚሰተዋልባቸው ሲሆንበዚህ የባህሪ እክል ሳቢያ ከተላመደው ማህበራዊ ግንኙነት የመራቅና የመገለል ባህሪ ይስተዋልባቸዋል ይህ ከገደቡ ያለፈ እራስን የማግለል ባህሪ ከተለያዩ ተፈጥሮዊና ስነ አእምሮዊ መንስኤዎችበተለይም ከአስተዳደግ ችግር ጋር የተቆራኘ ነውይህ ዓይነቱ የባህሪ እከል ያለባቸው ሰዎች ከብዙዎች ያልተለየ የሰዎችን ትኩርት የመሻትና ማህበራዊ ተቀባይነትን የማግኘት ጉጉት ቢኖራቸውምለራሳቸው ባላቸው የተሳሳተ አመለካከት ሳቢያ ነፃየሆነ የግንኙነት ህይወት ለመምራት ይቸገራሉበዚህ ሳቢያ ከተለመደው ማህበራዊ ህይወትና የስራ ግንኙነት የመራቅ ዝንባሌ የሚስተዋልባቸውከመሆኑም ባለፈ ከብዙዎች ነተለየ መልኩ እራስን የማግለልና ብቸኝነትን የማዘውተር ባህሪ ይኖራቸዋል ከአስተዳደግና ከአኗኗር ልምድ ችግር የሚመነጩ የአስታሳሰብ እክሎችን በጥልቀት መመርመርና ጤናማ የሆነ በራሰ መተማመን ስሜት ለማዳበር የሚረዱ ስነ ልቦናዊ መፍትሄዎችን መሻትአውንተዊ የሆነ የራስ አመለካከት ለማዳበር የሚረዱ ናቸው የጥገኝነት የስብዕና እክልሀፎዞፎአዐፎክፐ ዞፎዕአክልዚፐኘ ሀርዩ ከፍተኛ ሆነ በራስ የመተማማን ችግርና ከገደቡ ባለፈ ለሌሎች ስሜትና ፍላጎት ተገዢ የመሆን ባህሪየዚህ ስነ ልቦናዊ እክል መሰረታዊ መገለጫዎች ናቸውይህ የስብዕና እከል ከተሳሳተ የራስ አመላካከትና ብቁ ያለመሆን ስሜት የሚመነጭ ነውይህ የባህሪ ችግር ያለባቸው ሰዎች ከብዙዎቹ በተለየ መልኩ በራስ ያለመወሰን ችግርና ከገደቡ ባለፈ የሌሎችን ድጋፍና እገዛ የመሻት ባህሪ ይሰተዋልባቸዋልበመሆኑም በማነኛውም ጉዳይ ላይ ከራሳቸው ይልቅ ለሌሎች ውሳኔና አስተያየት ቅድሚያ የሚሰጡ ከመሆኑም ባሻገር የሌሎችን ውሳኔ ከመቀበል ባለፈ በማንኛውም መልኩ የሰዎችን ስሜትና ፍላጎት ውድቅ ለማድርግ አይደፍሩም ይህ የስብዕና እክል ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ ጎልቶ የሚንጸባርቅ ሲሆን ከሌሎች ስነ ልቦናዊ መንስኤዎች በተለየ ከአስተዳደግና ከአስተሳሰብ ችግር ጋር በብዙ መልኩ የተቆራኘ ነውከገደቡ ያለፈ የወላጅ ጥበቃና እንክብካቤ የስነ ልቦናዊ ጥገኝነት እንዱ መንስኤ ሲሆንበኢህ ሳቢያ ይህ ዓይነቱ ስነ ልቦናዊ ጥገኝነት የሚታይባቸው ሰዎች ከገደቡ ባለፈ የሰዎችን እንክብካቤና ድጋፍ የሚሹ ከመሆኑም ባለፈ ከሰዎች መለያጥን አጥብቀው ይፈራሉከሰዎች ጋር በሚፈጥሩት ጥብቅ ቁርኝት ሳቢያምከሰዎች ጋር ያለቸው የእርስ በርስ ግንኙነት ሲወርጥ ከፍተኛ ለሆነ የሞራል ጉዳትና ስነ ልቦናዊ ወጥርት ይጋለጣሉበዚህ የውጥርት ስሜት ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት ድብርትየአእምሮ ውጥርትና የስሜት መታወክየሚሰተዋልባቸው ከመሆኑም ባለፈ ለራሳቸው የሚኖራቸው አመለካከት ከመቼውም ጊዜ በተለየ ዝቅተኛ ይሆናልበመሆኑም በሰዎች ላለመገለልና ከሰዎች ለለመለያየት ለሌሎች ስሜትና ፍላጎት ተገዢ የሚሆኑ ከመሆኑም ባለፈ በማንኛውም ረገድ ሰዎችን ለማስደሰትና የሌሎችን ስሜትና ፍላጎት ለመጠበቅ ይሞክራሉ ዘልማዳዊ የስብዕና እክል ዐር ዕርዐአኮህዚክኗፎ ዞኮቨዕአክልበሸሃ ሀ ይህ የስብዕና እክል የሚስታዋልባቸው ሰዎችከብዙዎች በተለየ መልኩ ለጥቃቅን ነገራት ከገደቡ ያለፈ ትኩርት በመስጠትና ነገራትን ፍፁም በማድርግ ፍላጎት የሚታወቁ ናቸውይህ ዓይነቱ ስብዕና ችግር ያለባቸው ሰዎች ለህግለደንብና ለአሰራር ስርዓት ከገደቡ ያለፈ ትኩርት የሚሰጡ ከመሆኑም ባለፈ ከተለመደው ስርዓት ውጪ የሚከሰት ነገር ባጠቃላይ ምቾት ይነሳቸዋልለህግለደንብና ለአሰራር ስርዓት ከገደቡ ያለፈ አፅንኦት የሚሰጡ በመሆናቸውከብዙዎቹ በተለየ ጥብቂነትን ወግ አጥባቂነት የሚስተዋልባቸው ሲሆን በዙሪያቸው ከሜገኙ ሰዎች ጋር የሚኖራቸው የእርስ በርስ ግንኙነት በእጅጉ የተገደበ ነውይህ በመሆኑም መጋለ ስሚታዊ ትስስር ላይ ተመሰርተ የእርስ በርስ ግንኙነት ሚቆጠቡ ሲሆን በዙህ ሳቢያም ነፃ የሆነ ማሃበራዊ ህይወት ለመምራት ይቸገራሉ እነዚህን የስብዕና እክሎች ለመቅርፍ ከአስተዳደግ ከአሰተሳሰብና ከአኗኗር ልምድ ችግር የሚመነጩ ተፈጥሮዊ ማህበራዊና ስነ አእመሮዊ እክሎችን በጥልቀት መመርመር በእጅጉ አስፈላጊ ነው።