Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ርተከዐፀፀበ ተዐቦ ዐሀይደከቲፒ ፒዐ ሃዐሀ ውሃ ከሀ ዩ ከቪሀከባፀ የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው ላዘዚበክከ የፎኗፎየዐበ ሠሪፀ ለደበበ ሰይፉ ማውጫ ግጥሞች ትስሰር መልሶ እንዳይነክስህ ይንድ ራስ ንግግር እንጃለት እስቲ እንጓዝ እንዲህ ነው ቁራኛ ሰልፍ አስተማሪ ወይኔኖ ዋኔ መርሃቤቴ ቃንኪረኛ ወዳጅ ዥንጉርጉር እናቱን ጠርጣሪ መድረሻ ቀኘ ብሆን ሰቆቃወ ውሰጠት ሁለቱ ሞልቃቆች ልጅ እንዳባቱ መለያየት ተሰፋ ወዳጅ እልቄ ቴናንትናና እኛ ሞት ነው ዴሞራክራሲ እንዳንተ ማን አለ የወደቀ ፍሬ እሚያነሳ የሰው ልድ ሲጨቀይ እድፉን አጥቦ እሚያነጻ ማን አለ። አንተ የካም የኩሽ ትክል የሴም አምባ የግዮን ሽል አብዬ ዐባይ ያፍሪካ ቀንድ የእምዬ ልጅ የታሪክ አምድ የእኛ ሳያንስ አንተም ደሞ ልትሰደድ። ፀባይ ለያእቆብ ዐባይ ለየሱፍ ምኑ ነው እንዲህ ያንገበገበሽ። ሰ ማገደ ፈቻግራቅት ምነሖሶ ቀሦንጋቃሐም የሚለው ዓይነት የዚህ ዓይነትማ ብዙ ብዙ አለ። ቂቂቂ ተይ እንጅ አትቆጪ አስጨርቪኝ ፊሦ ዥዝ ቀፈፊራለሰም ለጥሮ ቀመዛሰሦ ፈፌርርር ኢር ሑጨሑጭሑጭሑሠ ት አሮጌ የስብስቴ እምነታችሁ ገጽታ ነፁው ግን ግን ምን አናደደሽ። በቀደም ስለሴቶች ሰንነጋገር እንደዚያ ብግን ብለሽ በማግሥቱ ለፍቺ ተጋበዝሽ የድሮ ተረት መሆኑን አስረድቼሽ የኋላ የኋላ ተረጋጋሽ ዛፊሬ ዳግመኛ ንዴትን ምን አመጣው። ለምን አልናደድ ለምን አልበግን። አልችልም ምክኑስን ምክንያቱም እኔ አልተረትኩትግ ወጋድ ፈያጎ ይሳፇ ፊዋ ዓይነቱስ ምሳሌ ምን የሚሉት ነው።
ነ የመቀነት ጣጣ ለዝምታ ልብ ጋዜጠኛው ለእሽታ አቅም ያልታደለች እልፍኝ መቼም ቢሆን ኣላደልሽኝ እስቲ ትንሽ እንሙት አልሰጠሽኝ አኔና ልቤ እንዴት ብዬ ሊነጋጋ ሲል እንዴት ሁኘ ዝም ዝም ልበልሽ። ዋልዳቡን ጋሪ ሚቲ አንዲት እናትን ገሎ ዥንጉርጉር ዥንጉርጉርጉር ኢስትሊ መሰከረም እናቱን ጠርጣሪ እቆያለሁ እቆያለሁ ጠንቼ ጥናቱን ይስጥህን ተመርቄቂ አንድ እሷ ብትኖረኝ አንድ እሷ ብትቀረኝ አገር ጥዬ ልሄድ አገር ለቅቄ ልሰደድ። እሪ በሉ። ዘራፍ በሉ። ጎበዝ በሉ። አንተም። ዘራፍ እንበል። ጎበዝ እንበል። አብዬ ዐባይ አንተም ጨከንክብን ከዘመኑ አዚም ገጠምክብን። እናም እውን ያው የጥንቱ ውብ ስፍራ ሁኖ አንዱ ፈንድቆበት አንዱ ደሞ አልቅሶበት ይሆን። ታመናል እንበል መሮናል እንበል ከብዶናል እንበል ከጫንቃችን ወርዶ ዘክማችን ይቅለለን እስቲ ትንሽ እንሙት አሻፈረን እንበል እስቲ ዘንድሮ እንኳን እንዳደይ እንብቀል ጽጌረዳ ሁነን ወዳጅን አድምቀን ጠላትን እንውጋ እኛ ለእኛ እንሙት ካጋም አንጠጋ እኛ ለእኛ እንሙት እንሁን ለጦቢያ አንድ ግዳይ እንጣል ለታሪክ መታያ ችችቅ በብቸና ባጻባጻቸቸቸቸቸ መር ር መች ለየግላችን መች ላንድ ራሳችን አዱኛችን ጎሎ ወህኒ መጣሳችን እስቲ ትንሽ እንሙት አሻፈረን እንበል ዓማ ን ይ ሑሙ እኔና ልቤ እያየሁት እየኖርኩት እልሄን እየበላሁት ስንቱን ዘመን ስንቱን መሆን ሆንኩት እንዴት ትሆን። ዛሬም እንደ ትናንት እንሞክር እንጣር የትናንቱ ባይሰምር ከዛራው እንጀምር አኪራችን ቀንቶን ትልማችን ፈር ይዞ ምናልባት ማን ያውቃል ይሳካል ይህ ጉዞ ዳዴ አይናቅም ሀሁ አይጠላም አንቸጋገር አንተም ተጨንቀህ እኔም ተሰድጄ ሸክ መበናአ ፃር ያይኔ ብርሃናት ያጥንቴ ክፋይ ልጆቼ ከብዶናል እንበል ከሩቅ ሁነው ሲጠሩኝ ወይ እምልበት አቅም አጥቼ ታየኛለህ ልቤ ትታዘባለህ ብጤቴን ከጫንቃችን ወርዶ አንድዬ እንጂ ምላሽ ሰጪ መች እነና አንተ ሁነን ሸክማችን ይቅለለን እስቲ ትንሽ እንሙት አሻፈረን እንበል እናም ቻለው ወዳጄ ልቤ ያለሚቱን ረቂቅ ምስጢር እኔ አልዘልቅም አስቤ እሱ አለ ፍርድ አደላዳዩ ያለም ዳኛ ልቤ አደብ ግዛ ሁሉን ላንድዬ ትቼ ልተኛ ለፕሮፌሰር አሥራት ወየሰ ለፕሮፌሰር መሰፍን ወማርያም ሳርፕስቦርግ ግንቦት ኢስትሊ ጥር ይያሇፕዯፕእሚእሚኢ ሚሙ ሙኀ ሊነጋጋ ሲል ኡና ደሞ ነጋ ዛሬን ሆነ ደሞ ጠባ ትናንት ተከደነ ደሞ ነጋ ይኸ ጭጋግ ደሞ ጠባ ይኸ ልጋግ ኡፍ ሊነጋጋ ሲል ጨልሞ ከድቅድቅ አስጥሞ ከብርሃን ናፍቆት አፋልሞ እውን ደሞ ነጋ ዛሬን ሆነ ጭለማ ንግር ሁኖ ነግሁን አፋነ። ልብ አል ማን ልብ የሌለው ከልቡ። ስለ ልብ ምን የማይባል አለ። እውነት ነው ልብ እማይሆነው ምን አለ። ሁሉም በልብ ነው ልብ አድርግ ይላሉ ልብ በልስ። ልብ ውልቅስ ። ልብ ድክምስ ። ልብ ጥፍት ታጅ አ ጨጨሙሠሠ ልብ ቅልጥ ልብ ሰልም ስልምልም ልብ ፍስሰ ፍስስ ወይ ልብ ሥራው ብዙ አሳድ አይሞላ ደሞዙ የ አፍ ነገር ያፉሦ ለፉ አለኝ እኮ።