Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መጽሐፉን በጀርባው ጋደም ለድርጋቸሁ ለሰቀምጡት ከዚያም ጥቂት ገፆች ቀሰ አእያሳቻሁ በየተራ ግሰጡ በግራና በቀኝ እጃቸቻሁ የያዛዎሁትን የመጽሐፉን ፍል በሃይለ ለታጫኑት ፅታመንጭቀቱገ ይጸ ነህ ስተክልተና ፍራፍሬ ተመጣጣኝ ንባብ ክፍል ሳምንት ዝግጅ ዶር ብርሃነ ቦጋለ ዶር ነሩ መሐመድ ሰዓሷ ኤናሬም ባይሳ ገምጋማ ዎሥች መጋቢው ኃማርያም አስፋው ምኒልክ ሙሉጌታ ሀይሉ ገብሬ ክብረት ምላ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ቂያ የትምህርት ሚኒስቴር ጫጭ ሥ ፖሰለጋና ህ መጽሐፍ በመሳው አ ዘሩኛ ዘሰ በመንሃሥም ቅምሀ ሀ ፍ ሊገየዮጵያ ጉ ጥራቶ ለማጓጓል ታሰቦ በረር ሪገብልዘ የትምህርት ሜኒሰሄር የሦምህ አንዲሥም በለይዳ ዐህ እና በ ዲፔፒ ኾሚለጠውን የለፍ መፍቻ ጽንቋ ትምህር በሊትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲምክራሲያዊ ማሻዖ ፕርጀክት ሁለት ርዕሮ ድጋና ተዚጋጀ ይ የትምሀርት ሜኒስሰቱር የዚሀ መጽና ዝሇግጅጀት እውን አንዲሆሃ በቀጥታም ሆነ ጥረቅ ያደረ ግለሰቦቸን እና ድርጅቶችን ለማመሰገን ይወዳል ወ በሊኒተዮጵያ ፌዴራላዊ ዲምክራሲያዊ ሪገበብሷክ የተምህሀህርተ ሜኒሰቴቱሮ ኛ እተም ዓም ታን ፕሪንትሰ ኒው ዴልሂ ሀንድ ዘሰፖታላይት የትምሀርት ማበልጸጊያ ማእክል አዲሰ አበባ ኢትዮጵያ ጋር በመታባበር ይሀን መጽሐፍ ለሊፊዴሪ የተምህርት ሜኒሰቱር ለዘጋጅተው ለትመው ለሰራጭተፇል ዞሃዚሀጋ መጽሐፍ ዘፍል ያለባለቤቱ የጡሃና ፈቃድ አንደገና ማሳተም ማሰራጨገ ማስማቻታና መልሶ መጠቀም አንደማይቻል የኢፌዴሪ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ እጸ ጥር ዐፉ የኮፒራይታና ተዛማጅ መብፇቱቸ ጥበቃ አዎጅ ዐኛ ዓመት ቁጥሮ ለዲሰ ለበባ ሳይ « ይክሐዘሳል የሰሪሱቹንና የጽሑፎቹን ዞፒ ራይት መብቶቸቻ ሰመጠበቅ የተቻለንን ሁሉ ጥረት አድ በሰሀተታ ሳንጠቀሳቸው የተዘለሉ ዛሉ በቅድሚያ ይቅርታ እየጠየቅን በሚቀጥሉት ህጎ ለዕፈላውን አውቅና እንደምንሰጥ ሰመግሰጽ አንወዳለን ቻሪ የተማሪዎችን የንባብ ክሂል ለማሳደግ ታሰቦ የተዘጋጀ ነው። መምሀራንም ተማሪዎች በተገቢው ሁኔታ ማንበባቸውን ድጋፍና ክትተል እንዲያደር ይጠበቃል በተጨማሪም መምሀራን ለጋዥ መጽሐፉን ከተጠቀሰው ሳምንት ጋር እያዛመዱ እንዲያነቡ በማድረግ ተማሪዎቻቸው የበሰጠ ቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ይጠበቅባቸዎል የቅድመ ንባብና ድሀረ ንባብ ሞብያዛቂዎሥች በመጨረሻ ዕፅ ይ ሰፍረዎል አባቴ አትክልት የኔ ስም ደግሞ ሽንኩርት ነው። ሠላጣ ቆስጣ ጎመን ቃሪያ የሚባሉ ቆንጆ እህቶች አሉኝ ቲማቲም ካሮት ድንችና ፎሶሊያ የሚባል ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ሁላችንንም በአባታችን ስም አትክልት ይሉናል ሰዎች እኛን አትክልት ሲሉን አእንደስታለን አንጂ አይከፋንም ስማቸውን ያልጠቀስኳቸውን ሌሎች እህትና ወንድሞቼንም አትክልት ይሏቸዋል እኛ የምንናደደው የጋሽ ፍራፍሬ ልጆች ከናንተ እንሻላለን ሲሉን ነው ጋሽ ፍራፍሬ አኮካዶ ብርቱካን ፓፓያ የሚባሉ ልጆች አሏቸው ማንጎ ፓም ሙዝ የፍራፍሬ ይ። ናጥው ጋሽ ፍራፍሬ ሌሎች ልጆች ቢኖራቸውም አነዚህ ግን ያስቸግሩናል አትክልት የምትባሉ ለሰው ልጆቸ ጥቅም አትሰጡም ይሉናል ለሰዎች በጣም ጠቃሚ የሆንነው እኛ ሾጢ ሕኤ ዝክ የሃ ረገ በያ እኔን ሲያገኙኝ በተለይ ሽንኩርት ሸታዋ መከራ ነው ይላሉ ቃሪያን ሲያገኙ ሰውን ከማቃጠል ውጪ ምንም አይጠቅምም ይሉታል በዚህ አነጋገራቸው ስለተበሳጨሁ አትክልቶችን ሄጄ አናገርኳቸው እኛም እንደናንተ ለጤና ጠቃሚ በመሆናችን ተፈላጊ ነን አልኳቸው ብርቱካን ለጤና ብትጠቅሚ ሆስፒታል በፌስታል ትፄጂ ነበር ብሎ ሳቀብኝ ሰው ሲታመም ፍራፍሬ እንጂ ጎመንና ቃሪያ በፌስታል ለታማሚ ብርቱካንን ተቃውሜ ሆስፒታል በፌስታል ሳንያዝ እንሄዳለን አልኩት ሆስፒታል ሄደን ሰው በኛ የተሰራ ምግብ ሲመገብ ጤንነቱ ይመለሳል አልኩትተ ደግሞም ከመታመሙ በፊተ አንዳይዘው አእንከላከልለታለን ክርክራችን አየበረታ ሲሄድ ተልቁ ወንድማቸው ሀብሀብ መጣ የምንለውን ከሰማ በጊላም አትክልቶች አንደኛ ጠቃሚ ናቸው አለ ሁለታችንም ጠቃሚ በመሆናችን ሰዎች አትክልትና ፍራፍሬ ብለው ይጠሩናል አለ ሂረ ፎ የመጽሐፉን የፊት ሽፋን ለተማሪዎች ያሳዩዋቸው ርዕሱን ከተማሪዎች ጋር ያንብቡ በሽፋን ስዕሉ እና በርዕሱ ላይ ተመስርተው መጽሐፉ ስለምን ጉዳይ አንደሚገልፅ ተማሪዎቹ አንዲገምቱ ያድርቸው የሚከተሉትን የቅድመ ንባብ ጥያቄዎች ይጠይቋቸው የቅድመ ንባብ ጥያቄዎች ሁለት የአትክልት አይነቶችን ጥቀሱ ሁለት የፍራፍሬ አይነቶችን ጥቀሱ ኤርክክኤጤር ማጭ በንባብ ጊዜ እ ስተማሪሥች ከንፈራቸውን ገጥመው በፀጥታ እንዲያነቡ ያበረታቷቸው የድህረ ንባብ ጥያቴዎች ተጠቀሱትን የአትክልት አይነቶች አንድ በአገ ።