Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዐ ስለ አዲሱ እትም ፓትሪሺያ ስንጀንን አስደናቂ የታሪክ ጸሐፊነት ክህሎት በማያበላሽ መንገድ በጥንቃቄ ቋንቋውን ለአዲሱ ትውልድ አንባቢዎች እንደሚስማማ አድርጋ አስተካክላዋለች የደራሲዋ ማስታወሻ ኑሮዬን እዚያው ለማድረግ ስዊዘርላንድ ወደ ተባለው አገር የሄድሁት የሰባት ዓመት ልጅ ነበር። እርሱም ቢሆን ድመቱን ካለችበት ለማውጣት ሞክሮ ነበር። ሉሲየን ለብዙ ሳምንታት የሚገጥመውን ሥቃይ ብቸኝነትና የበደለኛነት ሀፍረት ሊገምቱ ይችሉ ነበር። እርሳቸው ግን ይህን የሚረዱ ሴት አልነበሩም። «በጣም መጥፎ ልጅ ነው። በመንደሪቱ ነዋሪዎች በጣም ከሚወደዱት ልጆች አንዱ ነው። «ወንዙ ሞልቷል ዳኒ። ይህ የሆነበት ምክንያት በረዶውን የሚያሟሟ መልካም አየር በመኖሩ ነው። ውኃው በዛፎቹ ሥር ላይ ነው። የዳኒ አባት ሣራችንን እያጨዱልን ነው። የጎረቤትን ሣር ማጨድ አንድ ነገር ነው። ለዳኒ ፍቅርን በመንፈጓ ደስታውን ሁሉ አበላሸችበት።
ቤቴ አኔትና ዳኒ የተባሉ ልጆች ከሚኖሩበት አንድ መንደር በላይ ባለ ተራራ ላይ የሚገኝ ቤት ነበር። እንደ እነ አኔት እኔም መንደሪቱ ውስጥ ወደ አለው ትምህርት ቤት የምሄደው በበረዶ ላይ በሚንሸራተት ጋሪ ነበር። ይሁን እንጂ ሕፃኑ ዳኒ የአኔት ሆነ። ዳኒ አምስት ዓመት ሲሆነው ሕፃናት ትምህርት ቤት ይገባል። ዲሬክተሩ አንድ ቀን ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ድክም ባለ አካሄድ ክሸለቆው ወደ ተራራው በመውጣት ወደ እነ አኔት ቤት መጡ። እኔ ጥሩ ልጅ ነኝ አኔት። » «አዎ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ» አለች አኔት ሳም አድርጋው «አንተ ግን ከገና አባት ስጦታ አኦታገኝም። ዳኒ ድሃ ልጅ በመሆኑ የገና አባት ወደ እነርሱ ቤት አይመጣ ይሆናል። አኔት ደስ አላት። ዳኒ ነበር ልጁ። ሉሲየን አኔትን እንደማይወዳት ግን ዳኒ ያውቃል። «ሾላካ ወሬኛ ፈሪ እንደ ሕፃናት እያለቀሽ ወደ ትምህርት ቤት የምትመጪሠ አለ ሉሲየን ወደ አኔት በቁጣ አፍጥጦ። አኔት ወደ ትምህርት ቤት ሄዳ በነበረ ጊዜ ስለ ስጦታው ለሴት አያቱ ነገራቸው። በዚህ ጊዜ የዳኒ ሴት አያት ትንሽ ደንገጥ አሉ። ዳኒ ባለቀሰ ጊዜ አኔት መጥታ በጥፊ እንደ መታቸው አልረሳም። ዳኒ ትንሽ ልጅ ስለሆነ መቼም አይጎዳውም። » አለ ሉሲየን። ዳኒ ግን ገና የአምስት ዓመት ልጅ ነበር። ዳኒ አልነበረም። አኔት ነበረች። » «ዳኒ። » አለች አኔት። ዳኒ ደግሞ በጣም ትንሽ ልጅ ነበር። የእነ አኔት ሴት አያት ብቻቸውን ስለ ቀሩ ወደ ቤት ተመልሰው ይጸልዩ ጀመር። «አባዬ» አለች አኔት ፈጠን ባለ አነጋገር «ዳኒ ወደ ሉሲየን ቤት ሄዶ ይሆን። አኔት ስለ ዳኒ ሴትዮይቱ ደግሞ ስለ ሉሲየን ብቻ ነበር የሚያስቡት። የእነ አኔት ሴት አያት ቤታቸው በር ላይ ቆመው ነበር። የእነ አኔት ሴት አያት እንዳሉት ዳኒ ወደ ገደሉ በወደቀ ጊዜ መላእክት ከጉዳት ጠብቀውት ውኃው ዘንድ አልደረሰም። » አለ ዳኒ። አኔት ደግሞ ቸኮሌት ይዛ ዳኒ አልጋ ላይ ተቀምጣለች። » አኔት ለጥቂት ጊዜ ዝም ብላ ከቆየች በኋላ «አያቴ ሉሲየን መቀጣት አለበት። «ዳኒ ሲወድቅ ባየው ጊዜ ሉሲየን ስለ ተሰማው ድንጋጤ እስቲ አስቢ። ደስ አላት አኔት። «በጣም መጥፎ ልጅ ነህ ሉሲየን። እነ አኔት ነበሩ። የትምህርት ቤቱ ዲሬክተር ሉሲየን መጥፎና የማይረባ ልጅ መሆኑን እየገለጠ ትምህርት ቤቱ ውስጥ ንግግር አደረገ። ሉሲየን ራሱም ቢሆን ሁልጊዜ ስለ ዳኒ ያስባል። አንድ ጊዜ ለግማሽ ቀን ትምህርት ባልነበረ ዕለት ሉሲየን ከዚያ ቀደም ባልተለመደ ሁኔታ ራቅ ብሎ ወደ ተራራው በመውጣት ቁጭ ብሎ የእንጨት ቅርጻ ቅርይችን ይሠራ ጀመር። የኖኅ መርከብ ቅርጽ ሥራው በአጭር ጊዜ ውስጥ ስለሚጠናቀቅ ሉሲየን ያሰበውን ትንሽ የፈረስ ቅርጽ ሥራ ይጀምራል። ሉሲየን በደስታ ፈገግ እያለና ልቡ በፍጥነት እየመታ እግረ መንገዱን የመርከቡን ስጦታ እነ ዳኒ ቤት ለማድረስ ሄደ። ዳኒን ብቻውን ቢያገኘው ጥሩ ነበር አኔት ግን ሁል ጊዜ ከትምህርት በኋላ ከእርሱ ጋር ነው የምትሆነው። አኔት አባቱና ሴት አያቱ እንጨት ወደ ተከመረበትና ዳኒ ወደሚያለቅስበት ስፍራ እየተሯሯጡ ደረሱ። ወደ ትምህርት ቤት ባልሄደችባቸው ጊዜ ሴት አያቷ አስተምረዋታል። ሞቅ ሲል ረፋዱ ላይ ደግሞ የእነ አኔት ሴት አያትና ዳኒ ይመጣሉ። ዳኒ ላይ ጉዳት ከመድረሱ በፊት አኔት ልክ እንደ ራሷ ቤት ነበር እነሉሊየን ቤት የምትገባውና የምትወጣው። «አኔት።