Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

አርባ ጅራፍ 2.PDF


Advertisement
  • word cloud

አርባ ጅራፍ 2.PDF
  • Extraction Summary

እንደመላእከት ወርዳ ወርዳ ጫሟያዚያ አርባ ጅራፍ ።

  • Cosine Similarity

አርባ ጅራፍ ዓሊ ዓለሙ ሃሰገ ሚያዚያ ንር ግጥሞች ቀቃ አርባ ጅራፍ ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ቅዱሷቀን የእሳት ረመጥ በሆዴ ውስጥ ሲርምጠመጥ ነበልባል ሆኖ አይነድ ወይ ወደ አመድ አይለወጥ እንዲሁ ጎን ለጎኔ አንደሽል ሲገላበጥ አልተነፍስ አልናገር ከሰው መንጋ ሰው አጥቼ እንዲሁ ሳብሰለስል ለብቻዬ ተጎልቹ ሰው አገኘሁ ብርቅዬ ስው በመንፈስ ቅዱስ ተመርቼ። ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ያሳሰበኝ ያበሳጨኝ ይቺ ቀን ግን የቀን ቅዱስ ተላብሳልኝ መንፈስ ቅዱስ አመጣች ስው ከስው መንጋ ቃሏ ልቤን የምትነካ ርብቃ አዎ ርብቃ እንደ አጥቢያ ኮከብ ተፈንጥቃ የሆዴን አንደ ነብይ አወጣቸው የመገለ ቁስሌን ነካካቸው የበለዘ ጎኔን አሻሸቸው የተጣደ ምጤን አማጠችው ሚያዚያ አርባ ጅራፍ መ። አርባ ጅራፍ ። ሚያዚያ አርባ ጅራፍ ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ሚያዚያ ወይ ጉድ ስልጣኔ ፈረንጅ የሰራውን አየሁ አየሁና እራሴን ጠየኩት ዞር ብየ እንደገና ለካስ እንዲያው ሰው ነኝ በልቹ ምተኛ እየዞርኩ ምለምን የነጮች ጥገኛ ጥቁር የጠቆርኩት ዝርያ ዝንጀሮ ስልጣኔ እድገቴ ተባዝቶ በዜሮ ሰው አለመሆኔን አወኩት ዘንድሮ አርባ ጅራፍ ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ልጄ ላንተ ብዬ ልጄ ላገተ ብየ ትዳርን ፈርቼ ቆንጆ ሳይ ርቁ ማፍቀርን ጠልቼ ጎጆ አልስራም ብየ ዓለምን ሸሽቹ ልጄ ላንተ ብዬ አስቤልህ በጣም ይችን ጠማማ ዓለም ባታያት አይከፋም ሃጢያት ትሰራለህ ሃሳብ ታስባለህ ውጥተህ ወርደህ ኑረህ ኋላም ትሞታለህ እናም ልጄ ስማኝ ላንተ እኔ ሞቻለሁ አንተን ላለመውለድ አላገባም ብዬ ብቻየን አኖራለሁ። ሚያዚያ አርባ ጅራፍ ። አርባ ጅራፍ ጮ ። ቻኞቻጆ አርባ ጅራፍ ። ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ሁሉን ነገር እናውቃለን ሁሉን ነገር አናውቃለን ብንናገር እናልቃለን ከ ሀ እስከ ፐ የዋጥነውን ቋ ፏ ሯ ሟን ያፕከንውን ጥርስ አብቅለን ነቅለንበት ሁሉን ነገር ያወቅነውን ፈርተን ቦክተን ይሁን ብለን የተውነውን ይረር ይትከን ፈልቶ ይትነን ብለን ወደን የጣድነውን በምላስ ሆድን ለመጥረግ ወጣ ገባ ሲደረግ የምናውቀውን አስተምረው ጭራሽ ደግመው ሊያደድቡን ትላንት ያንኑ ዛሬም ያንኑ የዶፍ ናዳ ሚያዘንቡብን ተዉ አትርዱን ግን ግን ተውን አታውሩልን አትንገሩን ሁሉን ነገር አናውቃለን ሚያየዚያ አርባ ጅራፍ ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ብንናገር አናልቃለን ንሥር አሞሮች ነን ከሩቅ ሆነን እናያለን በሌሊት ተጓዥ ጅቦችም ነን መዘርጠጡን አናውቃለን እንደ ጅል አንደ ቂል ለምታዩን ሁሉን ነገር አናውቃለን ብንናገር አናልቃለን ቭ ያው ሚያዚያ አርባ ጅራፍ ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ሚያዘያ ፍርሃት እኔ የአንቺ ጀግና ወንዱ አይበገሬ ውርደትን አልሻምሞታለሁ ለከብሬ አልፈራውም ነብርንአልፈራም አንበሳ አልፈራውም ዘንዶን ለነፍሴም አልሳሳ አልፈራም ጭለማሴይጣንም ቢያጋሳ ምንም በይኝ ምንምማንንም አልፈራ ብቻ የማልዋሸሽከባዱ ፈተና አኔ ያንቺ ጎበዘእኔ ያንቺ ጀግና ሰው የሚሉትን አውሬበጣም ነው የምፈራ ሙጨ አርባ ጅራፍ ዓሊ ዓለሙ ሃሰን ሚያዚያ አንቺ የሌለሽበት አንቺ የሌለሽበትምን ዓለም ታምርና አንደበቴ እቅጩንይናገራል ገና እንጀራው ተቆርሶ ይቅር አይጎረስ የማር ብርዙ ቀርቦአይጠጣ ይፍሰስ ምድር እርቃን ትወጣትከሰል አይደንቀኝም ጨረቃይቱም ትጥቆርወብቷ እይናፍቀኝም ያንባርቅ ለማዮመብረቅ አሳት ይትፋ ውቅያኖስም ይትነንከምድር ገጽ ይጥፋ አንቺ የሌለሽበትምን ዓለም ታምርና ለመኖሬ ትርጉም ለእኔስ ማን ሆነና አንቺው ነሺአገድ አንቺ ለሥጋ ለነፍሴፍፁም የምትመቺ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact