Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

አንድሮሜዳ.pdf


Advertisement
  • word cloud

አንድሮሜዳ.pdf
  • Extraction Summary

ኀ ወወ ታወይ ምዕራፍና ስድስት ፀሓይ ዝሻብብብ አ አ ከ ተ ተ ተ ዘ ዘ ከ ። የስንት ዘመን ታሪክስ ነው ያላት። ወይስ ከዚያ በላይ የሚለው ጥያቄ ዘወትር ይመላለስብናል አንዳንድ የታሪክ ጸሐፊዎች እስከ ሦስት ሺሕ ዘመን ያለውን ታሪኳን ሲጽፉላት ሌሎቹ ደግሞ ጥናታቸውንና ጌትነት ፊለቀ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፉሶ አንድሮሜዳ ፌ።

  • Cosine Similarity

ር ሩ የጥንት ኢትዮጵያውያን የሕዋ ሥልጣኔ ከዘመናዊ ሳይንስ አንጻር መጋቤ ሐዲስ ዶር ሮዳስ ታደሰ ፊሎሎጂስት ዶር ጌትነት ፈለቀ አያኔ አስትሮፊዚዚስት በዶክተር ርዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ መ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታዶሰ ወ ዶክተር ጌትነት ፈለቀ የደራስያኑ መብት በሕኘ የተጠበቀ ነው ላ ከ ዉፎዔፍዣፎበ የመጀመሪያ አትም ሐምሌ ኔቱነ ዓም ሁለተኛ እትም ነሐሴ ጸ ዓ ሦስተኛ አትም ነሐሴ ፅ ዓ አራተኛ እትም መስከረም ዓም አምስተኛ እትም ጥቅምት ዓም ስድስተኛ እትም ሚያቪያ ጋዓም ሰባተኛ አትም ሰኔ ነ ም ስምንተኛ አትም ሐምሌ ር ዘጠነኛ አትም ሐምሌ ም አስረኛ እትም የካቲት ም አስራ አንደኛ እትም ሰኔ ዓም አስራ ሁለተኛ አትም ጥር ዓም ይህን መጽሐፍ ለመግዛትና አስተያየትን ለመስጠት በነዚህ አድራሻምሥች መጠቀም ይቻላል ዩ ይ ዩ ሀኃዕ ዐ ቂፎፎበፎ ሀርክ ሷኣፎሯፎቧበሆ ኣፀከፎ ጅ ልበ ላከኮኩ ከኾ መታሰቢያነቱ አስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ የኢትዮጵያን ስም በጠፈር በሰማይ ላይ እንዲጠራ ላደረጉት ሕብራተ ከዋክብትን በስማቸው ላሠየሙት ለኢትዮጵያ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ለንግሥት ካሲዮፕያ ለልዕልት አንድሮሜዳ እና ለንጉሥ ሴፌውስ ይ ሁንልን ቦዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ምስጋና ከሁሉ በማስቀደም ሰፍረን ቂቄጥረን የማንፈጽማቸው የሚታዩትንና የማይታዩትን ፍጥረታትን ለፈጠረና እኛንም ይህን መጽሐፍ ፈን እንድንፈጽመው ያደረገን የጥበብ ሁሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔርን እናመሰግናለን በመቀጠልም ስምሽ በደማቅ ቀለም በጠፈር ላይ የተጻፈልሽ ታላቁ ስምሽ በዛፃይማኖት መጻሕፍትና በዓለም ታሪክ ሁሉ በክብር የተመዘገበልሽ ፅትብታችን የተቀበረብሽ ከከበረው አፈርሽ የወጣውን ሲሳይ ያለምንም ስስት እየመገብሽ ያሳደግሽን የማይናወጥ ክብርሽንና የሺዎች ዓመታት ደማቁ ሥልጣኔሽን እንድንረዳው ያደረግሽን በአምላክ የተወደድሽ እናታችን ኢትዮጵያ ሆይ በፍጹም እውነተኛ ፍቅር ምስጋናችን ይድረስሽ ይህ መጽሐፍ እንዲታተም በገንዘባቸው ያገዙን በመልካም አስተያየታቸው ያበረታታቱን ከጐናችን ያልተለዩት ወሮ የሺሐረግ አሰፋን ከነቤተሰቧ ለአቶ ሶፎንያስ ጸጋዬ ለአቶ አንለይ ዓለሙ ለአቶ አስጢፋኖስ መካሻ ለአቶ ዓለማየሁ ደረሰ አቶ ቴዎድሮስ ሥዩምን ከነቤተሰቡ በሀገረ አውስትራሊያ ያለው ዶክተር ተፈሪን ከነጓደኞቹ አቶ ስብሐት በላይነህን ከነቤተሰቦቹ ለዶክተር ጌታቸው መኮንን እጅግ ከፍ ያለ ምስጋናችንን አናቀርባለን በሄ የቴሌቭዥን ከሏከ በአንድሮሜዳ ፕሮግራም ላይ ያለንን ዕውቀት ለወገኖቻችን እንድናካፍል የአየር ሰዓት ያመቻቸልን ዮሴፍ ገብሬን ጆሲን በእጅጉ ሳናመሰግን አናልፍም በተጨማሪም በተለያዩ የኢትዮጵያ ሳይንሶች ላይ የተጻፉ ጥንታውያት መዛግብትን ላሳዩን ለሐኪም አበበች ሽፈራው ደሸት ባሕላዊ ሕክምና ማዕከል ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን ስማችሁን ያልጠቀስን አክባሪ ወዳጆቻችን ሁሉ ምስጋናችን ባላችሁበት ይድረሳችሁ እንላለን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ማውጫ ገጽ ፅ ን ሰ ክባ ዌጅ ን ስከ ምዕራፍ አንድ ጥንታዊው የኢትዮጵያ ሥልጣኔ ፊ » »»»»» ምዕራፍ ሁለት ሕብራተ ከዋክብት ር »። ኀ ዋጂ ዚዚ ሄዓቫ ተ ሄና ና በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ኢኢጸኢጸሙቭጮ ገ መግቢያ የሰው ልጅ ዛሬ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ የአኗኗር ይ ፍልስፍና ለመረዳት ከዚህ በፊት ያሳለፋቸውን የሺሕ ዓመታ ጉዞ ማወቁ አማራጭ የማይገኝለት ነው የሰው ልጅ ኦቬዜች መሬት ላይ ሕይወት መመሥረት ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ ስለ አራሱም ሆነ ስለ ተፈጥሮ ሲመራመርና ሲራቀቅ ኖሯል መራቀቁና ምርምሩም በየጊዜው እያደገ መጥቶ የሰው ልጅን የጨረቃ አካል ላይ ለመርገጥ አብቅቶታል ቀይዋ ፕላኔት ማርስ ላይም መንኩራኩሮችን አሳርፈፏል ይባስ ብሎም በሴላ ዓለማት ውስጥ የሠለጠኑ ፍጡራን ሊኖሩ ይችላሉ በሚል እሳቤ ከ ዓመት በፊት ወደ ምጡቁ ዓለም ሰው ሠራሽ መንኩራኩርን ልኳል መሠረት የሌለው ቤት የለምና በዚህ የሰው ልጆች የረሾም ዘመን የሥልጣኔ ጉዞ ታሪክ ላይ አሻራቸውን ያሳረፉ ሀገሮቹ የትኞቹ ናቸው። ወይስ ከዚያ በላይ የሚለው ጥያቄ ዘወትር ይመላለስብናል አንዳንድ የታሪክ ጸሐፊዎች እስከ ሦስት ሺሕ ዘመን ያለውን ታሪኳን ሲጽፉላት ሌሎቹ ደግሞ ጥናታቸውንና ጌትነት ፊለቀ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፉሶ አንድሮሜዳ ፌ። ምርምራቸውን አስናተው ከዚያም ወደ ንላ በእጅጉ ዐልፈው ጽፈዋል በአርግጥ ሦስት ሺሕ ትንሽ ባይባልም የዚህ መጽሐፍ ዋና አካል ስለሆነችው ስለ ኢትዮጵያዊቷ ልዕልት አንድሮሜዳና ስለ ሕብረ ኮከቧ አንኳን ስናወራ ወደ ኋላ አራት ሺሕ ዓመታትን መጓዝ ግድ ይለናል ከኖኀ ዘመን በኋላ በነኢትኤል ጊዜ የነበረውንና የተመዘገበውን የኢትዮጵያ ታሪክና የነበረውን ታላቅ ሥልጣኔ ለማውሳት ደግሞ ዐምስትና ስድስት ሺሕ ዓመታትን መጓዝ የታሪክ ግዴታ ይሆንብናል ይህ ሳይሆን ቀርቶ በውሱን ዕውቀት በመመሥረት ጥናትና ምርምር ከማድረግ በመስነፍ የተወሰነውን ዘመን ብቻ ቆርሶ ስለ ኢትዮጵያ ለማውራት መሞከር ብዙ መረጃዎችን ከማሳጣቱም በላይ አደናጋሪም አሳሳችም ይሆናል አሁን የደረስንበትን እና ወደ ፊት የምንጓዝበትን ለማቀድ ያለፉ ታሪኮችን ካልተመረኮዝን ምን ዓይነት ሀብት እንደነበረንና አንዳለን ካልመረመርን ብዙ የሚያስለፉን ነገሮች ይፈጠራሉ ከጥንት ጀምሮ እስከዛሬ ያሉ የውጭው ዓለም ጸሐፊዎች በርካታ ጥናትና ምርምር በማድረግ ጥንታዊ ዘሮች ር በመባል የምትታወቀው የኢትዮጵያ ግዛቷ ከሕንድ እስከ ስፔን አንዲሁም በጥንታዊ የአሜሪካ ግዛቶች ሳይቀር አሻራዋ እንዳለ ጽፈዋል በጽሑፎቻቸው ሁሉ አውሮፓና እስያ ባልሠለጠኑበት ዘመን ኢትዮጵያ ግን የቀደመ የዓለማችን ሥልጣኔ የነገሠባት ግዛት አንደነበረች በስፋት አንሥተውታል ፍልስፍና ሥነ ጽሑፍ ሥነ ሕንፃ ሒሳብ ግብርና ሕክምና የከዋክብት ጥናት ወዘተርፈ የኢትዮጵያውያን ነባር ሀገር በቀል እውቀቶች እንደነበሩ ብዙዎች አስረግጠው ተናግረዋል የዚህ መጽሐፍ ዋና ዓላማ ከምርምራቸው ውስጥ የሥነ ፈለክ የሕዋ ዕውቀታቸውንና በዘመናት አቆጣጠር ላይ የነበራቸውን መራቀቅ ማቅረብ ነውና ያንን ድንቅ ዕውቀት በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አን ደሮሜዳ በጥቂቱም ቢሆን አቅርበነዋል የዛሬ አራት ሲሐ ዓመ ኢትዮጵያ የነበራት የሕብረ ከዋክብት ዕውቀት በስፋት ኮን ካለው የሳይንስ ግኝቶች ጋር በጣምራ አስዓናረነዋል ጥንታውያን ኢትዮጵያውያን በራሳችን ፏኋንቷ ፕላዬቶችን ስለ መሠየማቸው ስለ ስፋታቸውና መጠነ ቁሳቸውም መምር ሳይቀር የገለጹት በዚህ መጽሐዓ ላይ የተጠቀሰ ሲሆን ኣሁን ያለው ትውልድም ይረዳው ዘንድ አሁን ሳይንሱ የመዘገባቸጡ ልኬቶችም አብረው ተጠቅሰዋል የልኬት ልዩነቶች ቢኖሩ ሰዎች በተለያዩ ዘመናት የተጠቀሙበት የተለያየ ዘዴ በመሆነ ተብሉ ሊታሰብ ይችል ይሆናል አንጂ ይህ ወይም ያኛው ስሕተት ነጡ ብሉ መደምደምን አሁን ያለው ሳይንስም አይደግፍም ሳይንስም ከዓመታት በፊት ያነሣቸውን ሳይንሳዊ ሐሳቦች በዐዲስ እየተካ መሄዱ የተለመደ ነው በተጨማሪም ኢትዮጵያውያን በመጻሕፍታቸው ላይ ስለ ሩቅ ዓለማት ስለ ከባቢ አየር ስለ ደመናና መብረቅ ስለ ጨረቃ ስለ ፀሐይ ስለ ግርዶሽ የፀሐይና የጨረቃ ሁሉ ሳይቀር የጻፉት በዚህ መጽሐፍ ላይ የዳሰስነው ሲሆን አሁንም ዘመናዊው ሳይንስ የደረሰበትን በትይዩ እያመሳከረ ትውልዱ አንዲመራመርበት የብራናው ፎቶ ከሳይንሱ ሥዕል ጋር በመጣመር በዚህ መጽሐፍ ላይ ቀርቧል ከኢትዮጵያ ጥንታዊ መጻሕፍት ጋር ስለተያያኩዙት ስለ አራቱ ንጉሣውያን ከዋክብት ስለ ቱ ዞዲያክ ከዋክብት ስለ አራቱ ነባር ንጥረ ነገሮች ስለ አራቱ ወቅቶች በእኛ መዛግብት ውስጥ የተጻፉ ዕውቀቶች አሁን ዘመናዊው ሳይንስ ከደረሰበት ግኝት ጋር በሕብረት ጽፈነዋል ሳይንቲስቶችን አሁን ድሪስ ተፈጥሮው በግልጽ ስላልታወቀው ስለ ጨለማው ጉድጓድ ሳዞ ሆል በስፋት የጻፍን ሲሆን የብዙዎችን ቀልብ ስለሚስቡት ሳይንስም ይህ ነው ብሎ እርግጠኛ ሆኖ ስለማያወራቸው ማጦ ጓ ኣት ቀ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት አንድሮሜዳ ፍጡራን ላከ በኢትዮጵያ ዶክመንት ያሉትን ከሳይንሱ ጋር በማቀናጀት አቅርበነዋል በመጨረሻም ልዩ ስለሆነው የኢትዮጵያ የዘመን ቀመር ከጥቃቅን የጊዜ መስፈርት ከሳድሲት ጀምረን አስከ ታላቁ የጊዜ መስፈርት እስከ ዓመት ዐቢይ ቀመር ድረስ ያለውን ዳሰነዋል ይልቁኑ በጣም የሚያስገርም ስለሆነው የሰባተኛው ጳጐሜን ጉዳይ ከነሒሳብ ስሌቱ ለሁሉ በሚረዳ መልኩ ቀርቧል ምክንያተ ጽሕፈት ይህን የሥነ ፈለክ መጽሐፍ ለማዘጋጀት ብዙ ምክንያቶች ነበረን አንዱና ዋነኛው የዚህ መጽሐፍ አዘጋጆች በጻፍነው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያለን ሰፊ ትምህርት እና ዕውቀት ነው ካዘጋጆቹ አንደኛው እኔ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ከዚህ መጽሐፍ አስቀድሜ የተለያዩ መጻሕፍትን በማዘጋጀት ለአንባብያን አብቅቼያለጉ በጥንታውያት መዛግብት ጥናት በፊሎሎዲጂ የዶክትሬት ሥራዬን እሠራ በነበረ ጊዜ ካጠናቀኩ በኋላ ከዚያ በፊትም በሀገርና በባሕር ማዶ ያሉትን በግእዝ የተጻፉ በተለያዩ ርፅሰ ጉዳዮች ላይ የተጻፉ ይልቁንም ጥንታውያት የሥነ ፈለክ መጻሕፍትን ለማንበብ ለማግኘትና ለመመርመር ችዬ ነበር ከዚህ በተጨማሪ በአብነት ትምህርት ቤት በመጽሐፍ ቤት ሳለሁ የኢትዮጵያ የዘመን ቀመር አወጣጥ የባሕረ ሐሳብ ትምህርትን ከሊቀ ሊቃውንት ታፈሰ ደሳለኝ በሚገባ ተምሬ ከጨረስኩ በኋላ ብዙ ዓመት ባሕረ ሐሳብን ሳወጣ ነበርና ይህን የኢትዮጵያ ሀብትና የሥነ ፈለክ ሳይንስን በመጽሐፍ መልክ ማዘጋጀት እንዳለብኝ አስብ ነበር የቀደምት ኢትዮጵያውያን ድንቅ የሥነ ፈሰክ ዕውቀት በጠፈር ላይ የነበራቸው መራቀቅ በተለያዩ የጥናትና ምርምር ማቅረቢያ ቦታዎች የቴሌቭዥንና የኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያዎች እየተጋበዝኩ ብዙ ጊዜ አቅርቤያለጉጥ ይልቁኑ ይህን ፅውቀት በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ በክ የቴሌብቭገርን ከዘበክ በአንሮሜዳ ዓመት ከ ጦራች ያለማቋረጥ ሳቀርብ ነበር የዚህ መጽሐዓ ሌላኛሻጡ አዘጋጅ ፈለቀሃ ም በኮተቤ ጫሜትሮፓለታን ዩነቨርስቲ በመ ዲሮችመንቸ በሪዳት ፕሮፈሰር ማዕረግ ፊዚክስና አስትሮሚ አያየስተማርከና ምርምር አየሠራኀ አገኛለጭጐኙ በተጨማሪም በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተባባሪነት አሠራለኑት የዶክትሬት ትምህርቴን ደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ፍሽ ኬፕታውን እና ኖርዝ ዌስት ዩኒቨርሲቲ በአስተሮ ፊክስ የትምህርት ዘርና አጠናቅቁቄያለጉ ያጠናሁት ሳይንስ በሀገራችን በብዛት ያልተለመደውን ኢ ቴሌስኮፕን የምድር ላይና ሕዋ ላይ ቴሌስኮፕን በመጠቀም ምርምር ማድረግ ነበር የተማርኩትንም ትምህርት ላስተማረኝ ማኅበረሰብ ማካፈል ስላለብኝ በዴቲቪ አንድሮሜዳ ፕሮግራም የድርሻዬን አየተወጣሁ ስሆን ከዚህ በተጨማሪ ሳይንሳዊው ትምህርት በመጽሐና ይደርስ ዘንድ የድርሻዬን አበርክቼያለትጉ በመሆኑም የዚህ መጽሐፍ አዘጋጆች በጄቲቪ የቴሌቭዥን ቻናል በአንድሮሜዳ ፕሮግራም የባለፈውን አንድ ዓመት ከሰባት ወራት ያህል የኢትዮጵያን የሥነ ፈለክ ምርምር ከሳይንሱ ጋር ማቅረባችንን ተከትሎ እጅግ ብዙ አድማጮች በመጽሐፍ መልክ አንድናዘጋጅ ደጋግመው ይጠይቁን ነበርና እውን አድርገነዋል በተጨማሪም ሳይንሱን ከኢትጵያዊ ዕውቀት ጋር አስተባብሮ ሁለቱንም የሚያሳወቅ የሥነ ፈለክ መጽሐፍ በሀገራችን አምብዛም የታተመ ስለሌለ ይህን መጽሐፍ ሁለቱንም አስተባብሮ በመያዙ ታላቅ የዕውቀት ሽግግር ክፍተትን አንደሚሞላና ድልድይ እንደሚሆን አስበን አዘጋጅተነዋል አሁን ባለንበት ጊዜ በተለይ ሕፃናት ታዳጊዎችና ወጣቶች ስለ ሥነ ፈለክ ለማወቅ በእጅጉ የጓጉበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ነር በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለፃ ለንድሮሜዳ ግን ይህንን የዕውቀተ ባላጎታፐፐውን የሚያማለበተ ሥጸአ ዓ በቂንቋችን በስፋት ስለሌለ በአጅ ይፐገራሉ በመሆነም ሃገ ብዙ የጠፈር ሳይንቲስቶች ሀገራችን ማግኘተ ስላለባተ ይህንን ሳይንሳዊ ዕውቀት ከልሯጅነታቸው ጀምረው አየተረዱ አንዲያደ ብለን መጽሐፉን ጽፈናል ይህን መጽሐፍ ስናዘጋጅ አሁን ባለው ሥርዓተ ትምህርተ የሚማሩ ተማሪዎችም ሆነ ሌሎች አንባቢዎች አንዳንድ የሳይንስ ቃላት አንዳያደናግራቸው ብለን የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አካዳሚ በአኛ በኢትዮጵያ የዘመን አቄጣጠር በ ዓም ያሳተመውን የሳይንስ አና ቴክኖሎጂ አእንግሊዝኛዐማርና መዝገበ ቃላተ ተጠቅመናል በመዝገበ ቃላት መፍቻው የማይገኙተን አንዳንድ ዐዳዲስ የሳይንስ ቃላትን ግን አንዳሉ አስቀምጠናቸዋል አንባብያን ከዚህ የሥነ ፈለክ ሳይንስ ጋር የተያያዙ በአንግሊዘኛ የተጻፉ ሌሎች ሳይንሳዊ መጽሐፍን ሲያነቡና ከዚህ መጽሐፍ ጋር ሲያነጻጽሩ አንዳይቸገሩ ብለን ዓመተ ምሕረትን ስንጠቅስ የጠቀስናቸው ዓመታት ሁሉ የጎርጎርዮሳዊው የዘመን አቄጣጠርን የተከተለ ነው አንባብያን በቀላሉ ዓመታተን ቀንሰው ወደ አኛ መለወጥ ይችላሉ ብለን አናምናለን የእኛ አቄጣጠር ለመጠቀም ስንፈለግ ግን በአኛ የኢተዮጵያ የዘመን አቂጣጠር ብለን ጽፈናልና ለአንባቢዎቻችን ይህንን አስቀድመን ማሳወቅ አንፈልጋለን የተጠቀምንባቸውን ዋቢ መጻሕፍትና ሌሎች መረጃዎች በተመለከተ በተቻለ መጠን የዘረዘርን ሲሆን የቀረ ካለና የጐደሉ ነገሮች ካሉ አንባብያን በምትሰጡን አስተያየት መሠረት ሞልተን በቀጣዩ ሕትመት የምናቀርብ መሆነን እንገልጻለን መልካም ንባብ። መጋቤ ሐዲስ ዶር ሮዳስ ታደሰ ፊሎሎጂስት ዶር ጌትነት ፈለቀ አያኔ አስትሮፊዚዚስተ በዶክተር ርዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለተ ም ብ ይ ነ ን ል ብሽ ከቻጋ ውዮ ዋጋ ብር ሸመ ሐራ ር ህ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact