Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቀናት ከ ። ነገሮች አሏት ከቅላቷ የተነሣ ሮማውያን በጩፀ ማዕድን ይጠሯት ነበር በማርስ አካል ላይ ተንጸባርቆ በሚመጣው የፀሐይ ብርሃን ላይ በተደረገው ጥናት መሠረት ፕሉቶ በራሷ ዘቢያ አንዴ ሰመሸከርከር የሚፈጅባት ጊዜ ቀናትን ብቻ ነው ከፍተኛ ርቀት ሳይ ስላለች ፀሐይን አንዴ ሰመዞር የሚፈጅባት ዜ ደግሞ ዓመታት ነው። ርር «ዞቋርዩፎርፍርዐዞሮዐፎን ድንክ ፕላኔቶች የሚለው ታል ጥቅም ላይ ሥራ ሳይ በዋሉበት ወቅት ነው ነፎ። የሜል ነሒጢ ብዙ የሳይንሰ ፊክሸን ፊልምቸም ለሀድ ወደ ሕዋ የሚንጓዝ መንኩራኡረ ስነዚሀ ለዛሳት ጋር የመጋጨት ሪድሱ እጅግ በጣም ያነሰ ነው። ፅዚሁታ የጎላሰቴርኒይድ ቀበቶ ጋር እንዲመሳሰል ያደርገዋል በኩር ሃብቱ ውስጥ ራቅ ብሎ ያሰው ክፍል የተበተነ ዲስክ ከ ሀጪጪ የሚባል ሲሆን ጊቦስ ማለት አበጥ ያሰ እንደማለት ነው አስተውለን የምናቅ ከሆነ ጨረቃ ስትወለድ ዋክሲንግ ክሬሰንት ስትሆን የመጀመሪያ ሩብ ስትሆንና ዋክሲንግ ጊቦስ ስትሆን ብርሀን የሚያበራው አካሏ በስተምዕራብ ነው ያሰለው እንደ ማጭድ ሾል ያለው ደግሞ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ያሳያል ማለት ነው። ቦ ዚም በ አዘተነሣት በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ።
ነገሮች አሏት ከቅላቷ የተነሣ ሮማውያን በጩፀ ማዕድን ይጠሯት ነበር በማርስ አካል ላይ ባለው ጉታወቀው ማርስ ምክንያት ተቀይሞ ኘላኔት በመባል ሀ በዐይናችንም ቀይ ሆና ማየት ስለምንችል ማረጋገጥ እንችላለን ወቅት ጠብቀን በዐይናችን በማየት ለራሳት ፕላኔት ማርስ ጦፎ « ነ ማርስ በፀሐይ ዙሪያ አንድ ጊዜ ዓመት ሲሆን መጠነ ቁሷም » በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እ ህን የምትወጣበትን እበር ርዐኩርየ ናሽ ለመዞር የሚፈጅባት ጊዜ ኪግ ነው » በመ ርራ ር በዶክተር ጌትነት ፈለቁ ፆ አንድሮሜዳ ይህም የማርስ መጠነ ቁሷ የመራሬጉጐጉን አንድ ዐሥረኛ መሆኑን ያመለክታል ዲያሜትሯ ኪሜ ሲሆን ይህም የመሬትን ግማሽ ማለት ነው አማካይ የሙቀት መጠኗም ኔጌቲቭ ዲግሪ ሴንቲግሬድ መሆኑን ሳይንሱ አረጋግጣጧል የማርስ ጨረቃዎች ማርስ ሁለት ጨረቃዎች ያሏት ሲሆን ፎቦስ ኮከዐኮኩርነ አና ዴሞስ ሀሀጠ ይባላሉ በ ዓም የተገኙት አነዚህ ጨረታዎች በማርስ ስበት ተይዘው የቀሩ አስቴሮይዶች ናቸጡ ጨረታዎቹ ቅርጽ አልባ ሲሆነ ፎቦስ ኪሜ ርዝመትና ከሜ ስፋት ያለው ሲሆን ዴሞስ ኪሜ ርዝመትና ከሜ ስፋት አለው የማርስ ሁለቱ ጨረቃዎች ፀ ሀ ኮህከ ህጓ ዘ ኣኣቲርከ በፅኤል ር የማርስ ከባቢ አየር ማርስ በጣም የሳሳ ከባቢ አየር ያላት ሲሆን ከባቢ አየሩም ካርቦንዳይኦክሳይድ ናይትሮጅን እና ሌላም አነስተኛ መጠን ያላቸው ንጥረ ነገሮች ይገኛሉ ከባቢ አየሩ አነስተኛ ከመሆነ የተነሣ የጋዙ እፍጋት የመሬትን ነው የከባቢ አየሩ ማነስ ከፀሐይ ካላት እርቀት ጋር ተደምሮ ማርስ ቀዝቀዝ ያለች ሸሻላኔጉ እንድትሆን አድርጓታል ከባቢ አየሩ የሳሳ ቢሆንም ወደ ፊት ማርስ ላይ ውፃና በረዶ አዘል የሆነ ደመና ቢኖር ኖሮ መሸከም ይችል እንደነበር ሳይንሱ አረጋግጧል ር በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ። ይህም ዙሐል ነው ከከዋክብት ሁሉ ይበልጣል የዚህ ሰማይ ስፋቱ የሀ ሺሕ ቿፃጽ ሜዳ ዐደባባይ ያህል ነው የዚህ ኮከብ ስፋቱ ከምድር ዘጠና አንድ ክፍል ይበልጣል ዙሐል የተባለ የሰቱርኒ የዓመት ዑደት ዓመት ከ ቀን ከ ሰዓት ነው ዊ ሥያሜዋ ሐል ስለ ፕላኔት ሳተርን ቡሐል የሚያስረዳ የብራና ላይ ጽሑፍ በአጠቃላይ ይህ ፕላኒት ሰባተኛ ሰማይ ላይ እንዳለና ስሙ ኩኹሕል እንደሚባል ጽፈዋል ስፋቱን በሜዳ በዐደባባይ ልኪኬት ለማስቀመጥ በመሞከር ከመሬት ክፍል እንደሚበልጥና ከጁፒተር ግን እንደሚያንስ ገልጸዋል በዶክተር ሮዳስ ታደስ አና በዶክተር ጌትነት ሬለቀ አንድሮሜዳ ጥር ወጥቶ ፅለት ከ ኬክሮስ ብ መቅጃ የሚመስለውና ሕብረ ኮከብና ገዲ መደይ የሚባለው ታኅሣሥ ወጥቶ ዕለት ከ ኬክሮስ የሚታየው መልኩ የየል ጠቦት የሚመስለው ሕብረ ኮከብ እንዳለው ጃፈዋል ዓመታዊ ዑደቱ ዓመት ከ ቀን ከ ሰዓት እንደሆነ ጽፈዋል » ደለው የሚባለው የሚታይ መልኩ ማሕየ የሳተርን አጠቃሳይ ሁኔታ በሳይንስ እንደ ሳይንሱ ከዐሐይ በስድስተኛ ደረጃ ሳይ የምትገኘውና ለሮማውያን የግብርና አምላክ ብለው እስከ መጥራት ያደረሷት ፕላኔት ሳተርን በትልቅነቷ ከጁፒተር ቀጥሎ ሁለተኛ ደረጃን ትይዛለች ከመሬት ቢሊዮን ርቀት ላይ የምትገኘው ሳተርን የውስጣዊ አካሏ አወቃተርና የተሠራችበት ንጥረ ነገር በብዛት ከጁፒተር ጋር ተመሳሳይ ነው ለጥንታዊ ግሪክ ሮማዎችና ኢትዮጵያውያን ሳተርን የመጨረሻዋ ፕላኔት ነች ይህም የሆነው ኡራትስ እና ኔፕቲዩን በዐይን የማይታዩ ስለሆነ ነው ዘመናዊ ቴሌስኮፕ ከመጣ በሳ ግን እነዚህ ሁለት ፕላኔቶች ኡራኑስ እና ኔፕቲዩን ሲገኙ ችለዋል ሌላው ሳተርንን ከሌሎች ፕላኔቶች ለየት የሚያደርጋት የእፍጋት መጠኗ እጅግ አናሳ መሆኑ ነው። ሳተርንን ያለምንም መሣሪያ በዓይናችን ብቻ ማየት እንቸላለን ለምሳሌ በ ዓም በዶክተር ሮዳክ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለየ አንድሮሜዳ ከሐምሌ እስክ ኅዳር ከ ዓም ከነ ዓም ከነሐሴ እስከ ታኅሣሥ በምሽት ር መ ንዳር በ ሳተርን በራሷ ዛቢያ አንዴ ለመሽከርከር የ ሰዓት ሲሆን ፀሐይን አንዴ ለመዞር ደግሞ ሥማ ጊዜ እንደሚፈጅባት ሳይንሱ አረጋግጧል መጠነ ቱሷ መጨ ኪግ ሲሆን ይህም ማለት የመሬትን እጥፍ ለ ዲያሜትሯም ኪሜ ሲሆን አማካይ የሙቀት ጩ ን ኔጌቲቭ ዲግሪ ሴንቲግሬድ ነው እስካሁን ባለው ከ ጠቅላሳ ያሏት የጨረቃዎች ብዛትም ነው ሰ የሳተርን ከባቢ አየር በብዙ መልኩ የሳተርን ከባቢ አየር ከጁፒተር ጋር የሚመሳሰል ሲሆን ነገር ግን እራቅ ስለምትልና ወፈር ያለ ከባቢ አየር ስላላት የከባቢ አየሩ ሙቀት ከጁፒተር አንጻር የቀነሰ ነው በተጨማሪም ልክ እንደ ጁፒተር ሀይድርሮጅንና ሒልየም ብዙውን የከባቢ አየር ሥሪትነት ይይዛል ትልቅ መጠነ ቁስ ስላላትና አንዲሁም የከባቢ አየሩ የሙቀት መጠን ዝት ማለት እነዚህ ሁለት ቀላል ንጥረ ነገሮች ሳተርን ለቀው እንዳይሄዱ አድርዓቸዋል የሳተርን ከባቢ አየር ሀይድሮጅን ሒሊየም ሜቴን እንዲሁም አሞንያ ነው የሚታይና ሦስት ደረጃ ያለው ደመና ሳተርን ላይ ያለ ሲሆን ከአሞንያ አሞንየም ሀይድሮሰልፋይድ እና ከውሃ በረዶ የተሠራ ነው የዚህ ደመና ውፍረቱ ኪሜ ነው ልክ እንደ ጁፒተር ፈጠን ብሎ መሽከረከሩ እና የከባቢ አየሩ ኮንቬክሽን አንቅስቃሴ ማድረጉ ከባቢ አየሩ አውሎ ነፋስ እንዲኖረው ያደረገ ሲሆን ዙሪያውን መስመር ሠርቶም ይታያል ከጁፒተር የሚለየው የሳተርን ከባቢ አየር ላይ ብዙ ቀለማት አለመታየታቸው ነው በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለተ አንድሮሜዳ ተቀለበታማዋ ፕላኔት ሳተርን ርየፎ በ የሳተርን ውጫዊና ውስጣዊ ክፍል ፒተር ሁሉ የሳተርን ውጫዊ ስካል ጠጣር ሳተርን ሳይ በእግሬ አየተንቀሳቀስኩ እንደ ማለት ነው የሳተርዝ ውስጣዊ አካል ለማየት ስንሞክር ደግሞ ክዚህ በፊኑ እንደተጠቀሰው ከጁፒተር ውስጣዊ አካል ጋር የሚመሳሰል ሲሆ የመጠን ልዩነት ብቻ ነው ያለው ለምሳሌ የሳተርን የብረታማ ሀይድሮጅን ንጣፍ ሳሳ ያለ ሲሆን ፅንብርቷ ር ዴግሞ ተለቅ ያለ ነው መጠነ ቁሷም ከጁፒተር አነስ ማለቱ ውስጣዊ የሙቀት መጠኗ እፍጋቷና የግፊት መጠኗም ከጁፒተር አንጻር አነስ እንዲል አድርጎታል በተጨማሪም ጁፒተር ላይ እንዳየነው ሁሉ የከባቢ አየሩና ደመናው መብዛት ስለውስጣዊው አካል ብ። እንዳይባል ስላደረገ መረጃዎች የተገኙት ኮየጀር መንኩራኩር ከሰበሰበችው መረጃ እአና እንዲሁም በተጨማሪ ከሚሠሩ ቲዮረቲካል ሞዴሎች ነው ሌላው የሳተርን ውስጣዊ አካል ባሕርይና ከጁፒተር ጋርም የሚያመሳስላት ከፀሐይ ከምትቀበለው ሙቀት ይልቅ ከውስጣ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፉሰካ ክፍል የለውም ይህም ልዝናና ማለት አይታሰብም አንድሮሜዳ አካሏ ወፉ ም የምታስወጣው የራዲየሸን ጉልበት የበለ መሆነ ነው ወደ ውጭ የምታወጣጡ ጉልበት ን ከምትቀበለው ሦስት እጅ የሚበልጥ ሲሆን ላተርን የጉልበት ምንጭ እንዳላት ያሳያል የጉልበቱ ይ ጁፒተር ከሚያመነጨው የጉልበት መንገድ ጋር ሙሉ ለሙሉ አንድ ዓይነት አይደለም ከሳተርን ውጫዊ አካል ላይ ሒልየም ወደ ውስጣዊ አካላ እየሰጠመ ሲሄድ የስበት ጉልበቱ ሒልየምን በመጫንና በመሳብ ሙቀት እንዲፈጥር ያደርገዋል ይህ በስበት ምክንያት የተፈጠረ ጉልበት ነው ለሳተርን የውስጣዊ አካሏ የጉልበት ምንጭ ሊሆን የቻለው ይህ ጉልበት ነው እንግዲህ ከሳተርን ውስጣዊ አካል በራዲየሽን መልክ ወደ ውጪ የሚወጣው በሳተርን ውስጣዊ አካል ውስጥ ብረታማ ሀይድሮጅን መኖሩ ውስጣዊ አካሏን ኤሌትሪክ አስተላላፊ እንዲሆን አድርጎታል በራሷ ዛቢያ ላይ በፍጥነት መሽከርከሯ ሲጨመርበት ሳተርንን ጠንካራ መግነጢሳዊ ጎይል እንድታመነጭ አድርጓታል የሳተርን በዛቢያዋ ላይ መሽከርከር እንደ ጁፒተር ሁሉ ሳተርንም በራሷ ዛቢያ ላይ በፍጥነት የምትሽከረከር ሲሆን የተለያየ አካሏም በተለያየ ፍጥነት በመሽከርከራቸው ትታወቃለች ለምሳሌ የውስጣዊ ዕንብርት አካል ኮር ውጫዊ ወገቡ ላይ እና የተወሰነ ከፍታ ላይ ለመሽከርከር የሚወስደው ጊዜ የተለያየ ነው ይህ ፈጣን መሽከርከር ሳተርንን ሙሉ ሉላዊ ቅርጽ አንዳይኖራት ወገቧ ላይ ወፈር እንድትል አድርጓታል ይህ ሞላላነት በሥርዓተ ሀሐይ ካለው ሞላላነት ሁሉ የበለጠ ነው በቪህ ምክንያት ወደ ዋልታዎቿ አቅጣጫ ያለው ራዲየሷ ወደ ወገቧ ከሚሄደው ራዲየስ ፐርሰንት እንዲያንስ አድርጎታል ከሀይድሮጅን እና በዶክተር ሮ ዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ስንድሮሜዳ ሒልየም ጋዝ ተሠርታ ከዚህ የበለጠ ዘርጠጥ አለማለቷ ውስጣዕ ፅንብርቷ ላይ ዓለት በዐርርሄ መኖሩን አመላካች ነው የሳተርን ጨረቃዎች ከጁፒተር ቀጥሎ ብዙ ጨረቃዎች ያሏት ሳተርን ስትሆን ጨረቃዎች አሏት የሳተርን ጨረቃዎች ከሌሎች ፕላኔቶነ ጨረቃዎች ገና ያልተደረሰባቸው ብዙ ነገሮች ያሉበት ሲሆን ውስብስብ ያሉ የጨረቃ ባሕርያትም ያሉ ይመስላሉ አብዛኛቹ በአንድ ጠሰል ሳይ በሳተርን ወገብ ዙሪያ ነጡ የሚሽከረከሩት የሳተርን ጨረቃዎች ከትንሽ እስከ ትልቅ መጠን የተለያዩ ሲሆን አማካይ እፍጋታቸው ከውስጣዊ ፕላኔት ጨረቃዎች ያነሰ መሆኑ አካሳቸው በረዶ ሲበዛበት አንደሚችል አመላካች ነጡ ኮየጀርን የመሳሰሉ መንኩራኩርች ስለ ሳተርን ጨረቃዎች ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን በማቀበል ትልቅ አስተዋዕኦ አድርገዋል ከመጠን አንጻር ሳተርን ሦስት ዓይነት ጨረቃ አሏት። በምርምሩም ኡራኑስ መጠነ ቁሷ የመሬትን ዕጥፍ ሲሆን ዲያሜትሯ ደግሞ የመሬትን ዕጥፍ ነው ይህም አማካይ የእፍጋት መጠኗን ኪግሜጓ ይሰጠናል ይህ አማካይ የእፍዩጋት መጠን ደግሞ የኡራትስ ዕንብርት ቦር ውስጥ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ችለዋል በ ዓም ዙ አንድሮሜዳ ከጁፒተር እና ሳተርን ዕንብርት የተለቀ ሥሪቱም ዓሰታማ የሆነ ነገር አንዳለ ያመለክታል ፕላኔት ኡራኑስ ጠኗና ር ጀሀወቦርኋዐ ላፀፎፀር ጅላ የኡራኑስ ከባቢ አየር ከዚህ ቀጥለን የምናየው የኡራትኑስ ከባቢ አየር ሥሪት ለኔፕቲዩንም ይሠራል ትልቅ እፍጋት ካለው ከኡራኑስ እና ኔፕቲዩን ደመና ሳይ ተንጸባርቁ በሚመጣ የፀሐይ ብርሃን ላይ የተደረገ የእስፔክትሮስኮፒ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ የኡራኑነስ እና ኔፕቲዩን ውጫዊ የከባቢ አየር ከጁፒተር እና ሳተርን ውጫዊ ከባቢ አየር ጋር ተመሳሳይ ነው በኡራኑስ እና ኔፕቲዩን ከባቢ አየር ላይ በብዛት የሚገኙት ንጥረ ነገሮች ሞሴኩሳር ሀይድሮጅን ወ ሂሊየም እንዲሁም ሜቴን ናቸው ጁፒተር ከሚቴን ይልቅ ጋዛዊ አሞንያ በብዛት ያለው ነው ኮፀሐይ አርቀው የሚገኙት ኡራኑስ እና ኔፒቲዩን ግን የቀነሰ ጋዛዊ አሞንያ ያሳቸው ሲሆን በአንጻሩ ደገሞ መጠኑ የጨመረ ሜቴን አሳቸው ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ከአርቀታቸው አንጻር የሙቀት መጠናቸው በጣም ስለሚቀንስ የአሞንያ ጋዝ ወደ ጠጣር ጳምንያነት ሰሰሳሜለወጥ ነው ይህ በመጠኑ ጨምሮ በሁሰቱ ፕላኔቶች ላይ የሚገኘው ሜቴን ለሰፕፐሳኔቶቹ ሰማያዊ ቀሰም ይዞ መታየት ዋናው ምክንያት ዞዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ መ ይኸውም ሜቴን ረጆም የሞገድ ርዝመገጎ ሁ ስይ ብርሃን ክፍል መጥጦ የማስቀ ረት ባሕርደ ር ቀዩን በዚህ ምክንያት ከሁለቱ ፕላኔቶች ከባቢ አየር ላይ ተ ለሆነ የሚመጣው የፀሐይ ብርሃን የቀይና ቢጫ ፎቶኖች ተዊ ዕጥረት ያለበት የሰማያዊ እና አረንጓዴ ቅይጥ ጠበ አዉ ቀለም ብቻ ያለው ይሆናል ማያዊ ሜቴን በበዛ ሸት ። ተንጸባርቁ የሚመጣው ብርዛንም የበለጠ ሰማያዊ ይሆናል በዚህም ምክንያት ኡራኑስ ከኔፕቲዩን አነስ ያሰ ሜቴን ስላላት ደብዘዝ ያለ ሰማያዊ ቀለም ወይም የሰማያዊና አረንጓዴ ቅይጥ ቀለም መልክ ሲኖራት ኔፕቲዩን ደግሞ ትንሽ በዛ ያሰ ሜቴን ስላላት የደመቀ ሰማያዊ መልክ ይዛ ትታ ያለች እስካሁን ያየነው የሁለቱን ፕላኔቶች አባቢ አየር ሥሪት የጋራ ባሕርይ ሲሆን አሁን ደግሞ የኡራኑስ ከባቢ አየር የብቻ ባሕርይ የሆነውን እናያለን ቀረብ ባሉ ጊዜያት በሐብል የሕዋ ላይ ቴሌስኮፕ የተነሥጮ የኡራኑስ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ የኡራኑስ ከባቢ አየር የተለያዩ ተጨማሪ ቀለማትን ከከባቢ አየሩ ጥልቀት አንጻር እንደሚያሳይ ነው የሾይጀር ፎቶዎች የኡራኑስን በተለያየ ከፍታ ላይ የሚገኙ የደመና ጠባያትን ያሳዩ ሲሆን በተጨማሪም ደመናው ኡራኑስ በራሷ ዛቢያ በምትሽከረከርበት አቅጣጫ የሚንቀሳቀስ ነው የነፋስ ፍጥነቱ ደግሞ በሰዓት ከ እስከ ኪሜ ይደርሳል እንደ ጁፒተር እና ሳተርን የኡራኑስም የተለያየ ከባቢ አየር ክፍል በተለያየ ፍጥነት የሚሽከረከር ሲሆን ከኡራኑስ ወገብ ይልቅ ዋልታዎቹ አካባቢ ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው ይህም የሆነበት ምክንያት ዋልታዎች አካባቢ የበለጠ የፀሐይ ሙቀት ስሰሜደርስ ነው በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለተ አንድሮሜዳ ር ፍፍ ፍፍ የኡኩራኑስ ውስጣዊ ገጽታ እንደ ከባቢ አየሩ ሥሪት ሁሉ የኡራትስ እና ኔፕቲዩን ውስጣዊ ገጽታ ስለሚመሳሰል የሁለቱንም በአንድ ላይ እናያለን የነዚህ ሁለት ፕላኔቶች ውስጣዊ ገጽታ ከጁፒተር እና ሳተርን ውስጣዊ ገጽታ የተለየ ሲሆን ይህ መለያየትም መግነጢሳዊ ኀይላቸውን የሚያመነጩበት ዘዴም እንዲሰያይ ያደርገዋል የቲዮሪ ሞዴሎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ኡራኑስ እና ኔፕቲዩን ጁፒተር እና ሳተርን መሓከል አካላቸው ሳይ ካለው ዓለታማ ፅንብርት ኮር ጋር የሜመሳሰል ፅንብርት ያላቸው መሆኑን ነው ይህም ኮር መጠኑ የመሬታችንን የሚያክል ምናልባትም የመሬታችንን ፅጥፍ መጠነ ቁስ እንዳሰው ይገመታል ነገር ግን ከጁፒተር እና ሳተርን በተለየ መልኩ ኡራኑስ እና ኔፕቲዩን ከፅንብርታቸው ወጪ ያለው የግፊት መጠን በጣም አናሳ ስለሆነ ፃይድሮጅን ጋዝን ወደ ብረታማ ሃይድሮጅን የመሰወጥ አቅም አይኖረውም ስለዚህ ከዕንብርታቸው ቀጥሎ የሚገኝ ሃይድሮጅን ሁሉ በሞልኪዩላር ሀይድሮጅንነቱ ይቀያል ማለት ነው ሌላው የሥነ ፈለክ አጥሂዎች ጽንሰ ሐሳብ የሚያሳየው ነገር በኡራኑስ እና ኔፕቲዩን ማዕከላዊ የደመና ክፍል ውስጥ ወፈር ያለ የውሃ ሥሪት የሆነ የደመና ንጣፍ መኖሩን ነው የአምንያ ማነስም ምናልባት አሞኒያ በውሃ ውስጥ ሟምቶ ስለተደባለቀ ነው የሚል ግምትም አለ ይህ የሟሟ የአሞኒያ ሥሪት ደግሞ ወፈር ያሰና ኤሌክትሪክ አስተሳላፊ የሆነ አዮናዊ ንጣፍን በመሥራት ለፕላኔቶቹ መግነጢስ መፈጠር ምክንያት ሏሆን እንደሚችል ይታመናል ይህ የመግነጢስ ምንጭ ደግሞ ከፕላኔቶቹ ዕፅንብርት እና የሸክርክሪት ዘንግ ራቅ ያለ መሆኑ ሰፕላኔቶቹ መግነጢሳዊ ዐውድ ማግኔቲክ ፊልድ አቅጣጫ መዛባት ምክንያት እንደሆነ ይገመታል እስከ አሁን ባለው መረጃ ፀዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ግን ስለኩራዮትስ እና ኔፕቲዩን ውስ ምደም ያስቸግራል ገታ ትክክለኛነት ሌላው ር መንኩራኩር የሚያሳየው ግኝት ደግሞ ኡራትስ አና ኔፕቲዩን ጠንካራ ውስጣዊ መግነጢሳዊ ዐውጡዬ እንዳላቸውና ይህም የመሬትን እጅ ሊጠነክር እንደሚችል ታመናል በተጨማሪም እነዚህ ሁለት ፕላኔቶች ከፕላኔቶቹ በሚወጡ አዮናዊ ሀይድሮጅን ጋዞች ወይም ከፀሐይ ከተለቀቀ ሶላር ዊንድ የተያዙ ኤሌክትሮኖችና ፕፐርሮቶናች አማካይነት የተፈጠረ ከባቢ መግነጢስ ፀከርሀከርር አላቸው እስካሁን የሁለቱን ፕላኔቶች የጋራ የሆነ የውስጣዊ ገጽታ ያየን ሲሆን አሁን ደግሞ ከኡራኑስ ጋር ብቻ የተያያዘውን የውስጥ ገጽታ ባሕርይ ማየት ስለፕላኔቷ የተለየ ባሕርይ ለማወቅ ያስችሳል የኡራትስ መግነጢሳዊ ዐውድ ከፕላኔቷ የመሽከርከሪያ ዘንግ ዲግሪ ያጋደለ ሲሆን ይህም የመግነጢሱ ዐውድ አቅጣጫ ተቀያይሮ ይሆናል የሚል መላምትን አስነሥቷል። ያደርገዋል ይህ የእፍጋት መጠን ደግሞ ልክ እንደ ኡራኑስ ማዕከላዊ አምብርቷ ኮር መጠኑ ከጁፒተር እና ሳተርን ኮር የገዘፈ መሆኑን እና ሥሪቱም ዓለት ሮክ መሆኑን ያመሰከታል ቢ የኔፕቲዩን ከባቢ ስየር ስለ ኡራኑስ ከባቢ አየር ሥሪት ባየንበት ክፍል ላይ የሄፕቲዩንም አንድ ዓይነት ስለሆነ በዛው ክፍል ላይ የሁለቱንም ስላነሣን አሁን መድገሙ አስፈላጊ አይደሰም ከዚህ በመቀጠል ግን የኔፕቲዩን ከባቢ አየር ተጨማሪ ባሕርያትን ማንሣት የተሻለ ይሆናል ከኡራኑስ አንጻር የኔፕቲዩን ደመና ብዙ የመቀያየር ባሕርያትን የሚያሳይና እንደ ጁፒተር እና ሳተርን ውስጣዊ ሙቀት ያለው ሲሆን ከፀሐይ ከሚቀበለው የሙቀት ጉልበት ይልቅ ወደ ውጭ የሚያስወጣው በ አጅ የበለጠ ነው የሙቀቱ ምንጭ ብዙም በግልጽ የማይታወቅ ሲሆን አንዳንድ ሳይንቲስቶች ግን ሜቴን ፕላኔቱ ከተፈጠረ ጀምሮ ውስጣዊ ሙቀቱ እንዳይወጣ አምቆ አቀዋይቶት ነው ይላሉ ሌሎቹ ደግሞ ልክ እንደ መሬት የሙቀት ምንጭ የራዲዮአክቲቭ መበስበስ ነው ብለው ይጠቅዋሳሉ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ይህ ውስጣዊ ሙቀት ወደ ላይኛው ከባቢ አየር ፍልክልክታ ሀክ በተባለ ሂደት የሚጓዝ ሲሆን በፕላኔቷ መከርከር ለብ በሚፈጠረውና ኮሪዮሊስ ኢፌክት በሚባል ምክንያት በሙቀቱ የሚነሣው ጋዝ ወደ ነፋስነት ይቀየራል ይህ በከፍተኛ ፍጥነት የሚጓዘው ነፋስ ጁፒተር ላይ ሚፈጠረው ዓይነት የተሰያዩ የደመና ንጣፎችንና ዐውሎ ይፈጥራል ከሚፈጠሩት ዐውሎ ነፋሶች ውስጥ ትልቁ ወይም ግሬት ዳርክ ስፖት በመባል አንደ ነፋሳትን ታላቁ ይታወያጾ ጻ በ ዓም ላይ ኮየጀር እንዳጠናቸው ከሆነ ይህ ቦታ ገብ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን መጠኑም የእኛን መሬት በኔፕቲዩን ወ እንደሚያክል ያሳያል ባሕርዩም ከዚህ በፊት ጁፒተር ላይ አንዳየነው ታላቁ ቀይ ነጥብ ጋር ተመሳሳይ ነው ጥቁር ቦታ የኔፕቲዩን ውስጣዊ ገጽታ የኔፕቲዩንን ውስጣዊ ገጽታም ከኡራኑስ ጋር ስለሚመሳሰል ስለኡራኑስ ውስጣዊ ገጽታ ሲነሣ የሄፕቲዩንም ዐብሮ ስለተጠቀሰ በዚያ ላይ የተጻፈውን ማየቱ በቂ ነው የኔፕቲዩን በዛቢያዋ ሳይ መሽከርከርና በፀሐይ ዙሪያ መዞር ሄፕቲዩን በራሷ ዛቢያ አንዴ ለመዞር ከኡራኑስ የዛቢያ ላይ መሽከርከር ጋር እኩል ሲባል በሚችል መጠን ሰዓታትን ብቻ የሚፈጅባት ሲሆን በፀሐይ ዙሪያ አንድ ጊዜ ለመዞር ደግሞ ዓመታትን ይፈጅባታል እንደ ኮየደር መረጃ ከሆነ ደግሞ የኔፐቲዩን መግነጢሳዊ መስክ ማግኔቲክ ፊልድ እና ውስጣዊ አካሏ በ ሰዓት ውስጥ አንድ ጊዜ ይሽከረከራሉ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ይህ ማለት ደግሞ የኔፕቲዩን ከባቢ አየር ከውስጣዌ አካ አንጻር ቀስ ብሎ መሸከርከሩን የሚጠቁም ሲሆን ሀ የመሽከርከር ናፍናጥኅ እና ከባቢ ስለየር ጥነነ የመግነጢሳዊ መስክ ፕላኔቶች አንጻር ላኔቷ ጀቪያን መለያየት ፕላኔቷን ከውጫዊ ን መለያ ጠባይዋ እንዲሆን አድርጓል ርን ርዩን በዛቢያዋ ላኔ የምትሽከረከርበት ዘንግ አንግል ከሳተር የዛቢያ ላይ መሽከርከሪ አንግል ጋር በተቀራረበ መልኩ ዲግሪ ነው የሄፕቲዩን ጨረቃዎች ኒፕቲዩን ጨረቃዎች ያሏት ሲሆን ከመሬት በቴሌስኮፕ የሚታዩት ሁለቱ ትላልቆቹ ብቻ ሲሆኑ ስማቸውም ትሪቶን እና ኔሬይድ ይባላሉ ትሪቶን በጣም ትልቁ ሲሆን በ ዓም ላይ በዊልያም ላሴል የተገኘ ነው ኔሬይድ ደግሞ በ ዓም ላይ በጀራርድ ዙይፐር ተገኝቷል በዞየጀር መንኩራኩር ደግሞ ሌሎች ትናንሸ ጨረቃዎች መኖራቸው ሲረጋገጥ እንደ ሌሉሎቹ የውጫዊ ፕላኔቶች ጨረቃዎች የኔፕቲዩን ጨረቃዎች ቋሚ የሆነ የጨረቃዎች እንቅስቃሴ ሥርዓት የያዙ አይደሉም አንደ ውጫዊ ፕላኔቶች ጨረቃዎች በመሓል ወገቧ ዙሪያ ወደ ሙሉ ክብነት የተጠጋ ምሕዋር ይዘው ፕሮግሬድ የሚባለውን የተለመደውን አቅጣጫ ይዘው አይሽሸከረከሩም ለምሳሌ ኪሜ ዲያሜትር ያለው ትሪቱን ከኔፕቲዩን ኪሜ ርቀት ላይ ወደ ሰሜን አቅጣጫ ዲግሪ ስጋድሎ ብዙዎች ጨረቃዎች ከሚሸከርከሩበት አቅጣጫ በተቃራኒ ፕሮግሬድ የሚባሰውን አዛዚር ይከተላል በሥርዓተ ዐሐይ ውስጥ ካሉ ትላልቅ ጨረቃዎች ፕሮግሬድ የሚባለውን አዚዚር የሚከተለው ትሪቶን ብቻ ነው ትሪቶን በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ካሉት ስድስት ትላልት ጨረቃዎች አንዱ ሲሆን ከስድስቱ ግን ተንሹ ነው የውጫዊ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ሉ ሙቀት ኬልቪን ሲሆን የረጋ እና ባሕር የሚመስል በረዶ አለው ትልቅ መጠነ ቁስ በቂ የስበት ኃይልና አነስተና ጫዊ ሙቀት መኖሩ ጨረቃው ጋዞችን ከስበት ሳያመልጡ በዙሪያው አእንዲቀዩ ስለሚያደርግ በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ከባቢ አየር ያሶው ሁለተኛው ጨረቃ አድርጎታል የትሪቶን ለየት ያለ የምሕዋር ሳይ አዚዚር ጨረቃው ከኔፕቲዩን ጋር ዐብሮ የተፈጠረ ለይሆን ከሌሳ ቦታ የመጣና በኔፕቲዩን ስበት የተያዘ ነው የሚል ድምዳሜ አንዲሰጠው አድርጓል ዲያሜትሩ ኪሜ የሆነው ኔሬይድ ደግሞ ፕሮግሬድ የሚባለውን የተለመደ የጨረቃዎች አዚዚር ቢከተልም በጣም የረዘመ የምሕዋር ገዞን በኔፕቲዩን ዙሪያ ስለሚያደርግ እንዳንዴ ሚሊዮን ኪሜ ወደ ፕላኔቷ ይቀርባል ሌላ ጊዜ ደግሞ ሚሊዮን ኪሜ በመራቅ ሚዛናዊ ባልሆነ እርቀት ፕላኔቷን ይዞራል ይህ አንቅስቃሴው ኔሬይድን በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ክሉት ትላልቅ ጨረቃዎች በጣም ሞላላ ምሕዋር ያለው እንዲሆን እድርጎታል። በአንጻራዊነት የውጫዊው ፕላኔቶችና ቀለበቶቹ ረጅም ዕድሜ ያላቸው አይደሉም አንዳንዴ ደግሞ ቀለበቶች ወጥ የሆነ አቀማመጥ ወይም ስርጭት የሌላቸው ጊዜ መኖሩ ለቀለበቶቹ አድሜ ማጠር ተጨማሪ ምክንያት ነው በእርግጥ በእያንዳንዱ ፕላኔት ዙሪያ ያለው የተፈጥሮ ሁኔታ የቀለበቶች አድሜ እና ሊይዘት የሚገባውን ቅርጽ ሊወስነው ይችሳላል በአጠታላይ መልኩ ሲታይ ግን ስለ ቀለበቶች አፈጣጠርም ይሁን ስለ ለውጥ ሂደታቸው እስካሁን ይህ ነው የሚባል ጽን ሐሳብ በግልጽ የታወተ የለም በዶክተር ርዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፉሶ አንድሮሜዳ ችየ ፕሉቶ ክላይዴ ቶምባውግ በተባለ አሜሪካዊ የሥነ ፈለነ ተመራማሪ ር ገ ላይ ነበር የተገኘችው መጠሪያዋን ያዘችው ለግሪኮች የሙታን አምላክ ይሏት ከነበረው በጣዖትነት ከምትታወቀው ፐሉቶ ስም ነው ፕሉቶ በተወሰኑ ወትቶች ከውጫዩ ፕላኔቶች ውስጥ ምናልባትም ከኒፕቲዩን ጨረቃዎች አንዷ የነበረችና በኋጊላም በተለየ ምክንያት ለምሳሌ የኔፕቲዩን ዘሌላ ነገር ጋር መጋጨት ምሕዋሯን ለቃ የሄደች ናት ተብላም የታሰበችበት ጊዜ ነበር ትሪቶን የተባለችው የኔፕቲዩን ጨረቃ በቪሁ ግጭት ዘኔፕቲዩን ተገንጥላ ፄዳ ጨረቃ ሆነች የሚል ሐሳብም ተነሥቶ ነበር ለዚህ ሐሳብ መነሻ ከሆኑት ነገሮች ውስጥ አንዱ ፕሉቶ በምሕዋሯ ላይ ስትጓዝ አንዳንዴ የኒፕቲውንን ምሕዋር ስለምታቋርጥ ነው እርግጥ በኔፕቲዩን ምሕዋር ውስጥ የምትገባ ቢሆንም ሁለቱን ፕላኔቶች የሚያጋጭ ክስተት እንደማይኖር ሰይንሱ አረጋግጧል ሌላው ፕሉቶን ከውጫዊ ፕላኔቶች የተለየ ባሕርይ እንዲኖራት ያደረገው የፕላኔቷ ምሕዋር ከክብነት የራቀ በጣም ሞላላ መሆኑ የሞላላነት ርርርርክክርቪቼ መጠኗ ነው እንዲሁም ከውጫዊ ፕላኔቶች አንጻር ሲታይ ተለቅ ባለ እና ዲግሪ አጋድላሳ መሽከርከራሯ ነው ምሕዋሯራ በጣም ሞላላ በመሆኑም ምክንያት ከዐሐይ ያላት እርቀት የቅርቡ እና የሩቁ ልዩነት የሰፋ እንዲሆን አድርጎታል ለምሳሌ ለዐሐይ ቅርብ በምትሆንበት ወቅት ርቀቷ ቢሊዮን ኪሜ ሲሆን በዚህ ወቅት ምሕዋሯ የኔፕቲዩን ምሕዋር ውስጥ ይሆናል ከፀሐይ በምትርትበት ጊዜ ደግሞ እርቀቷ ቢሊየን ኪሜ ይሆናል በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ር እርዜ ዐቨዐ ቦጩ ፕሉቶ ከፀሐይ ባላት ከፍተኛ እርቀት ምክንያት እዝ ኔፕቲዩን ሁሉ በዐይን የምትታይ አይደለችም ከብዙ ከዋክብትም የደበዘዘቾ ነች። ዲያሜትሯ ደግሞ ኪሜ ነው የመጠነ ፕላኔት ኙሉቶ ወጋና ፀዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ የራዲየሷ መታወቅ ደግሞ እፍጋቷን እንዲታዉጠት ቀ ያደርግ ሲሆን የእፍጋት መጠኗም ግሴሜ ነጡ ይህ የእፍጋት መጠን ቁጥር ደግሞ ከዓለት እና በረዶ ራች መሆኗን የሚያመለክት ሲሆን ሁለት ሦስተኛው አካሏ ላት አንድ ሦስተኛው በረዶ እንደሆነ በሳይንሱ ተስልቷል ሕዋ ላይ የሚገኘው የሐብል ቴሌስኮፕ የፕሉቶ ደቡባዊ ዋልታ ይልቅ ነጣ ማለቱን ያሳየ ሲሆን ይህ ስፔክትሮስኮፒ እና የተሠ ከወገቧ በተባለው የሳይንስ አጠና መሠረት ደቡባዊ ዋልታ ላይ በረዶ የሠራ ሜቱን የተባለ ጋዝ ስላለ መሆኑ ተረጋግጦአል ይህች ከመሬታችን ጨረቃ እንኳን የምታንስው ፕሉቶ ዙይፐር ቀቶ ህቨዩ ከዘ የሚባለውና ብዙው አካሉ በረዶ የሆነ የሥርዓተ ፀሐይ አካል ክፍል ውስጥ የምትገኝ ነች ከዚህ በፊት ስለ ፕላኔቶች በተነሣው ሐሳብ ውስጥ አንድ ዙሪያ ያለ አካል ፕላኔት ተብሎ እንዲጠራ ሦስት መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለበት ማንሣታችን ይታወሳል በ ዓም የተሰበሰበው የዓለም ዐቀፉ አስትሮኖሚ ኅብረት ለፕሉቶ ጥሩ ነገር ይ አልመጣም ኅብረቱ ተጨማሪ የተገኙ የፕሉቶን ሳይንሳዊ ግኝቶች በመገምገም ፕሉቶ ከሦስቱ መስፈርቶች ሁለቱን የምታሟላ ቢሆንም ሦስተኛውን እና አንድ ፕላኔት የፕላኔትነት ስያሜ እንዲያገኝ በዙሪያው ተከታይ የሆኑ ትናንሽ አካላት ሊኖሩት አይገባም የሚለውን ከታሟላም በማለት ለብዙ ዓመታት ጀምር ዘጠነኛዋ ፕላኔት ዓለም ተብላ ትታወቅ የነበረችውን ፕሉቶ ፕላኔት ሳትሆን ድንክ ፕላኔት ነች በማለት ከማዕረጓ አውርዲዷታል ዓለም ክጠኝ የሚባለውም ቀርቶ ዓለም ስምንት ይሆን ዘንድ ግድ ሆኗል በፀሐይ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ የፕሉቶ ከባቢ አየር ውጫዊና ውስጣዊ ገጽታ ውጫዊ አካሏ ላይ ከሚታየው የሜቱን ኬሜካላዊ ቤጊጊ ጋር በተያያዘ የሜቴን ሥሪት የሆነ ስስ ከባቢ አየር ፕሉቶ ላ ታይቷል የስበት መጠን ከመጦ ቁስ መጠን ጋር ግንኙነ መጠነ ቁሷ ትንሽ እንዳለው የሚታወቅ ሲሆን ፕሉቶ ቢሆንም ስስ የሆነውን አባቢ አየር በስበቷ ይዛ አቆይታዋለቹ የፕሉቶ የሙቀት መጣን ዲግሪ ፋራናይት በመሆኑ በቅዝቃዜው ምክንያት የከባቢ አየረ ሞሌኩሎች ቀስ ባለ ሁኔታ ነው የሚንቀሳቀሱት በሥርዓፋ ፀሐይ ውስጥ ሜቴን በጠጣር መልክ የሚገኝበት ብቸኛ አካለ መሆኗ የውጫዊ አካሏ የሙቀት መጠን ከ ኬጤልቪን የማያልፍ መሆኑን አመልካች ነው ከዚህ በፊት እንዳየነው የፕሉቶ የአፍጋት መጠን ግሴሜ መሆኑ ውስጣዊና ውጫዊ አካላ የዓለት እና በረዶ ሥሪት መሆኑን ያመሰክታል የፕሉቶ በፀሐይ ዙሪያ እና በዛቢያ ሳይ መሽከርከር ከፕሉቶ ውጫዊ አካል ላይ ተንጸባርቆ በሚመጣው የፀሐይ ብርሃን ላይ በተደረገው ጥናት መሠረት ፕሉቶ በራሷ ዘቢያ አንዴ ሰመሸከርከር የሚፈጅባት ጊዜ ቀናትን ብቻ ነው ከፍተኛ ርቀት ሳይ ስላለች ፀሐይን አንዴ ሰመዞር የሚፈጅባት ዜ ደግሞ ዓመታት ነው። እንደ ዩራኑስ ፕሉቶም ምሕዋሯን አጋድላ ነው በዛቢያዋ ሳይ የምትሽሸከረከረው የፕሉቶ ጨረቃዎች ቻሮን የተባለች የፕሉቶ ጨረቃ በ ዓም ከተገኘች በኋላ ሌሎች አራት ጨረቃዎች በተለይ በሐብል የሕዋ ላይ ቴሌስኮፕ አማካይነት ተገኝተዋል እነዚህም ኒክስ እና ሐይድራ ፀዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ኬልቪን ወይም ኔጌቲቭ አንድሮሜዳ ም ኬርቤሮስ በ ዓም በመጨረሻም ስቲክስ በ ዓም ተገኝተዋል ስለዚህ ፕሉቶ በአጠታላይ ዐምስት ጨረቃዎች አላት ማለት ነው ፕሉቶን የምታክል አነስተኛ አካል ይህን ያህል ጨሪቃዎች በዙሪያዋ መኖራቸው አስገራሚ ክስተት ሆና ተገኝቷል እንደ ፕሉቶ ሁሉ ዐምስቱ ጨረቃዎች ስያሜአቸውን ያገኙት የግሪኩን የሙታን አምላክ የአፈ ታሪክ አምልኮ ሥርዓት ተከትሎ ነው ቻሮን ትልቋ ጨረቃ ስትሆን የፕሉቶንን ግማሽ መጠን ላት ቻሮን በዛቢያዋ ላይ አንድ ጊዜ ለመሽከርከር ቀናትን ስለሜፈጅባት ይህን ከፕሉቶ የዛቢያ ላይ መሽከርከር ጋር እኩል ስለሚያደርገው ሁለቱ አካላት በስበት የተሳሰሩ ርእ ናቸው ይህ ማለት ደግሞ መሬትና ጨረቃዋ ያላቸውን እኩል የዛቢያ ሳይ መሽከርከር የጊዜ መጠን ዓይነት ስለሚሆን ፕሉቶ ለይ ሆነን የቻሮንን ጀርባ ማየት አይቻልም ዲያሜትሯ ኪሜ የሆነችው ቻሮን በ ኪሜ ርቀት ላይ ሆና ፕሉቶ በፀሐይ ዙሪያ ከምትሽከረከርበት ጠለል ምሕዋሯ ዲግሪ አጋድሎ በፕሉቶ ዙሪያ ትጓዛለች የሁለቱ አካላት በዛቢያችው ላይ መሽከርከር ደግሞ ከጠለሉ ጋር ዘጠና ዲግሪ ስለሚሠራ የሁለቱ አካላት ሰሜን ዋልታ ከፕሉቶ የምሕዋር ጠለል በታች ይውላል ስለዚህ ከቬኑስ እና ኡራኑስ በተጨማሪ ፕሉቶም ከተለመደው የፕላኔቶች እንቅስቃሴ ተቃራኒ የሆነው ሪትሮግሬድ ዩክዐከ የሚባለውን የመሽከርከር ዓይነት በመሽከርከር የሥርዓተ ፀሐይ ሦስተኛዋ አካል ያደርጋታል የፕሉቶ ጨረቃዎችን ለየት የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር በዛቢያቸው ሳይ ሲሽከረከሩ በአንድ ዓይነት የዛቢያ አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን እንደ እንዝርት ወደ ጎን እና ጎን የሚሄድ እንቅስቃሴም ርከ የሚያደርት ሲሆን መሽከረከራቸውም በጣም ፈጣን በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ነው ለምሳሌ ሐይድራ የተባለው ጨረቃ ፕሉቶን አንዬ በሚዞርበት ወቅት በዛቢያው ላይ ይጥ ይሽከረከረ በመጨረሻም የፕሉቶ ጨረታዎች ፕሉ ሲሪ ከመጣ ሴላ አካል ጋር ባደረገችው ግጭት ሳቢያ ጠሩ እንደቻሏ ይታመናል ኮዚበዐ ጠዐዐቦ የኾሉቶ ጨረቃዎች በኋ። ድንክ ፕላኔቶች ጠልፎፎ የሮበፎር በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፈለተ አንድሮሜዳ መመ ን ሴረስ በ ዓም ላይ ከሁሉም ቀድሞ የታጠኔ አንዲሁም በመጠንም ትንሹ ድንክ ፕላኔት ነው ይህን ድንክ ፕላኔት ያገኘው ሲሲሊያዊው ጂዩሴቴ ፒየዚ ነው ወደ ሉልነት ጩከር የተጠጋ ቅርጽና ዲያሜትሩ ደግሞ ኪሜ የሆነጤ ሴረስ ከቅርፊቱ ሥር የውሃ በረዶ እንዳለው ቀድፍ ተጠንቶ ነበር ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ በ ዓም የአውርፓዋ ስፔስ ኤጀንሲ ዕ ሥሪት የሆነችው መንኩራኩር ከሴረስ ሁለት የተለያዩ ቦታዎች ሳይ የውሃ ትነት መኖሩን በማረጋገጥ በፊት የነበረውን መረጃ አጠናክራለች ሴረስ በራሱ ዛቢያ አንዴ ሰመሽከርክከር ሰዓታትን የሚፈጅበት ሲሆን በፀሐይ ዙሪያ አንድ ጊዜ ለመዞር ደግሞ ዓመታትን ይፈጀበታል ሴረስ ብቻ በአስቴርይድ ቀበቶ ለ ውስጥ ሲገኝ የቀሩት አራቱ ደግሞ በኩይፐር ቀበቶ ጸህሠዩ ከ ውስጥ ይገኛሉ ስለ አስቴርይድ አና ኩይፐር ቀበቶዎች በቀጣዮቹ ክፍሎች እናያለን አንድ ጨረቃ ያለውና በዐሐይ ዙሪያ አንዴ ለመዞር ዓመት የሚፈጅበት ኤሪስ ደግሞ የኩዩፐር ቀበቶ አካል ሲሆን ውጫዊ አካሉ ላይ ናይትሮጂን እና ሚቴን በብዛት እንዳለበት ታውቋል ሐውሚአ እና ሜክሜክ የቅርብ ግኝቶች ሲሆኑ ሐውሚአ በፍጥነት በመሽከርከሩ ምክንያት ከሉል ቅርጽነት በጣም የራቀ ኤሊፕሶይድ የሚባል ቅርጽ ያለው ነው ከፕሉቶ ቀጥሎም ከአንድ በላይ ጨረቃ ያለው የኩይፐር ቀበቶ አካል ሐውሚአ ነው ሌላው ሳይንሱ የሚለው ነገር ቢኖር ከዐምስቱ ድንክ ፕላኔቶች በተጨማሪ ከ እስከ የሚደርሱ ድንክ ፕላኔቶች ሊኖሩ ይችላሉ የኩይፐር ቀበቶ በሙሉ ቢዳሰስ ደግሞ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ፓው እንደሚደርስ አና ከኩ ሽ ቱጥራች ይፐር ክልል ቦታ ቢወሶድ ደግሞ እስከ የሚደርሱ መር ሊኖሩ እንደሚችሉ ታምኖበታል ኛላኔቶች የሴረስና እና የቀሩት አራቱ ድንክ ፕላኔቶችም ተጨ ማብራሪያ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ላይ ተገልዷል አገረ በፀሓይ ከዐሐ ውታ ይክ። ሲሆን አፈጣጠሩን በተመለከተ ደግምሞ ፕላኔቶች በፈጠሩት በቂ ስበት የሉል ቅርጽ ሲይዙ ይህ አካል ግን ውስጡ ያሉት ዓለቶቹ የመሰባሰብ ዕድል ስሳልነበራቸው አሁን ድረስ በሚታዩበት ሁኔታ ሊቆዩ ችለዋል ይሳል ሳይንስ በአስቴሮይድ ቀበቶ ውስጥ በሚሲዮን የሚቁቀጠሩ አስቴሮይዶች ያሉ ሲሆን አብዛኛቹ ከዓለትና ድንጋይ የተሠሩ ናቸው ጥቂት የብረትና ኒኬል ድብልቅ አንዳሰባቸውም ጥናቶች አረጋግጠዋል በዚህ ክልል ውስጥ የአቧራና አሸዋ መጠን ካላቸው ጀምሮ እስክ ትሳልቅ አካላት ይገኙበታል ከብዙ ዓመታት በፊት እንደ ዳይኖሰር ያሱ ግዙፋን ፍጥረታትን ያጠፋው ከመሬት ጋር የተጋጨው አስቴሮይድ እንደሆነ ሳይንቲስቶች ይናገራሉ ዘዶዘክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ች መሓከል ያለ ቦታ እርፌ ይድ ክምችት የሚገኝበኑ አንድሮሜዳ የአስቴሮይድ ቀበት ጠኋ ዩፎፀቨር ቧሮርርክርቪ አስቱቴርይድ ቀበቶ ውስጥ አራት ታላላቅ አካላት ያሉ ሲሆን እነዚህም ድንክ ፕላኔት ተብሎ የሚታወቀው ሌረስ ርርርጓ ቬስታ ፓላስ እና ሐይጊያ የሚባሉት አስቴሮይዶች ናቸውወ ብቻ የቀበቶውን ግማሸ ያህል መጠነ ቁስ ይይዛሉ እነዚህ አራቱ በተበቶው ውስጥ ያሉት ሁሉም አካላት መጠነ ቁስ ቢሰላ ደግሞ ከመራፊት ጨረቃ ያነሰ ነው ብዙዎቹ ዓለቶችም ቅርጽ አልባ ናቸው አስቴርይድ ቀበቶ ውስጥ ዛሉ አካላት ትልቁ የሚባለው ሴረስ ሲሆን ኪሜ ዲያሜትር አለው ይህም የጨረቃን አንድ አራተኛ አንደ ማለት ነው የቀሩት ሦስቱ ትላልቅ አስቴርይዶች አማካይ ዲያሜትራቸው ኪሜ አካባቢ ነው ናሳ በ ዓም ላይ ዳውን ጩጨጠ የምትባል መንኩራኩርን በአስቴርይድ ቀበቶ ውስጥ ያሉትን ቬስታን እና ሴረስን እንድታጠና አምጥሂል በ ዓም ላይ ቬስታ ላይ ደርሳ ለአንድ ዓመት ጥናት ያደረገች ሲሆን ከዚያም ወደ ሴረስ በዶክተር ርዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ለሳሃድር ያ ዓ። ህሠየ የዙይፐር ቀበቶ ሀሄና ከኔፕቲዩን አስትሮኖሚካል አሐድ ጆምሮ እስከ አስትሮኖሚካል አሐድ ሜበዛበት የሥርዓተ ፀሐይ አካል ነው ይህ ክልል ባደረገው ያለው በረዶ የ የተሰየመው ቦታውን በተመሰከተ ልዩ ጥናት በተመራማሪው ጆራርድ ኩይፐር ስም ነው በእርግጥ አንዳንዴ ይሀ ዘልል ኩይፐርኤጅዎርገ ዐኗህሯዩናጀፀኳዥቨሸከ በመባል ይታወቃል ይህም የሆነበት ምክንያት ሁለቱም ግለሰቦች ኩይፐር ቀበቶን በተመሰከተ ያበረከቱት ጥናት ታሳቢ ተደርጎ ነው ዙይፐር የመጨረሻው የሥርዓተ ፀሐይ ዲስከ ውስጥ ስለሚገኙ ዘፀዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ያን ኤጅዎርዝ ደግሞ የቤ አካላት ቲዮሪን የሠራ ሲ የሥርዓተ ፀሐይ አዛል ምናልባት ዐሐይ እና ገዲ በተፈጠሩበት ወቅት የተፈጠሩ ብዙ ትናንሽ አካላት አሉ የግ ገ ፅንሰ ሐሳብ ስላመነጨ ነው ይህ የኩይፐር ቀበቶ ክልል መታወት የጀ የመጀመሪያው የዚህ ክልል አካል የሆነ ነገር በ ዓም ክተገኘ ጀምር ነው የኩይፐር ቀበቶ ብዙ ትናንሽ አካላት ስ ህ ከአስቴርይድ ቀበቶ ጋር እንዲመሳሰል ያደርገዋል በኩር ሃብቱ ውስጥ ራቅ ብሎ ያሰው ክፍል የተበተነ ዲስክ ከ ሀጪጪ የሚባል ሲሆን በዚህ ዲስክ ውስጥ ያሉት አካላት ደ የተበታተኑት የዲስከ አባላት ሀር ይባላሉ የኩይፐር ቀበቶ ጦኋፄ ርየርቨሮፀ ፍዞኣርይ ኋርኤህከር እዐፎኋ ይህንን ክልል ዐልፈን ስንሄድ ሥርዓተ ዐሐይን ዙሪያዋን ከብቦ ያለና ሉል ቅርጽ ያለው በረዶ የሚበዛበት ደመና መሳይ ክፍል ያለ ሲሆን የኡርት ደመና ይባላል በኩይፐር ቀበቶ በተበተነ ዲስከ እና ኡርት ደመና ውስጥ ያሉ ቁስ አካላት በሙሉ በሥነ ፈለኩ አጠራራቸው የትራንስ ኔፕቲዩን አካላት በእርቦክበ ከ ይባላሉ ስለዚህ ከኔፕቲዩን ምሕዋር በደክተሮ ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቁ አንድሮሜዳ ሕዋራቸው ከኔፕቲዩን ወዲያ ያሉ አካላት ሁሉ ም« ያ ቂን አካላት ይባላሉ ማለት ነው የትራ። እንደ ሳይንስ ገለጻ የመጀመሪያው ከባቢ አየር መሬት ፈጠር የነበሪ ሲሆን አሁን ግን የለም ይህ ከባቢ ሽ ለሞ ን ሂልየም ሜቴን አምንያ እና የውፃ ትነት ነበሪ መራት አነስተኛ ስበት ምክንያት በተለይ ቀላል የሚባሉት ሃይድሮጅን እና ሂልየም ንጥረ ነገሮች መሬት ከተፈጠረች በኋላ ት ስበት አምልጠው ጠፍተዋል ይላል አሁን ያለው ከባቢ አየር የመጀመሪያው ከጠፋ በኋሳ የተገኘ ሁለተኛው ከባቢ አየር የሚባለው ሲሆን ይህ ከባቢ አየር ከመሬት ውስጥ በወጣ የአሳተ ገሞራ ጭስ እንደተፈጠረ ሳይንሱ ይናገራል የእሳተ ገሞራ የውሃ ትነትን ሚቴን ካርቦንዳይኦክሳይድ ፈርዳይኦክሳይድ እንዲሁም የናይትሮጂን ውሕዶች ማለትም ጂን ጋዝ አሞንያ እና ናይትሪክ አሲድ የያዘ ነው እንደ ሳይንሱ አሁን ያለሰው የመሬት ከባቢ አየር የሁለተኛው ከባቢ አየር ውጤት የሆነ ሲሆን ናይትሮጂን ኦክሲጂን አርገን እና ካርቦንዳይኦክሳይድን ል እንደ ሳይንስ ጥናት ከባቢ አየር አራት ደረጃዎች ያሉት ሲሆን እስከ ኪሜ ርቀት ያሰው ትሮፓስፌር ቦከዩ ይባላል የተለያዩ ደመናዎች እና ዝናብም የሚፈጠረው በዚህ ክልል ውስጥ ነው በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ግሞ ስትራቶስፎር ከ የ ተ ደ ሁለተኛው ባለው እርቀት ሚቂ ላይ ሲሆን ከ ሲባል ከ ይገኛል ሦስተኛው ሜሶስፌር ዐካ ኪሉ ኑ ባለው እርቀት ለይ ስሰ አራተኛው ሰን ር ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ከ ኪሎ ሜትር በሳይ ባሰው እር ላይ ይገኛል ደርገው እንቅስቃሴ ነፋስ ይባላ እና ሙ መሓከል ቀጥተኛ የሆነ ግንኙኒ ስሰሚስፋፋ እፍጋቱ ይቀንሳል ስለዚህ የፍ ነሣ ወይም የሚንቀሳቀስ ሲሆን የቀዘቀዘ አቪ ላይ ወደ ታች ይንቀሳቀሳል ዕዕ ህነው ከአየር እንቅስቃሴ ጋር የሚያያዘው ነገር የአኪ ግፊት ነው አየር የሚንቀሳቀሰው ትልቅ የአየር ግፊት ካለበፋ ቦታ ዝቅተኛ የአየር ግፊት ወዳለበት ቦታ ሲሆን ከመሬት ወደ ላቱ በፄድን ቁጥር የአየር ግፊትም እየተቀያየረ ይሄዳል በጨመሩ ቁጥር የአየር ግፊት ይቀንሳል የሞቀ አየር ወደ ላይ የመንቀሳቀስ ሄደት ቱንቬክሽን ነ ይባላል የአየር ሞሰኪዩሎች በሴኮንድ እስክ ሜትር መጓዝ ይችሳሉ ይህም ለከባቢ አየር ክአንድ ቦታ ወደ ሴላ ቦታ መዘዋዐር ምክንያት ይሆናል ሰከባቢ አየር ሙቀት ዋናዋ ምንጭ ፀሐይ ነች ከባቢ አየር ውስጥ ያሉት የጋዝ ሞሰኪዬሎች ሙቀት ሲያገኙ በከፍተኛ ፍጥነት ይንቀሳቀሳሉ ይህ ከፀሐይ የሚገኝ የሙቀት ጉልበት ራዲያንት ጉልበት ርበፎፀነ ይባሳል አብዛኛው የፀሐይ ሙቀት የሚወሰደው በመሬት ሲሆን መሬትም መልሶ ወደ ከባቢ አየር በመልቀቅ ከባቢ ስየርን በተጨማሪ የሚያሞቀው ነገር ይሆናል ያተ ቢሥ መፀአጽ ታሖዖለሰ እ በደዶደክተሮ ጌትነት ፈሰቀ ከፍታ ሯ አንድሮሜዳ ው ለከባቢ አየር ከአንድ ቦታ ጠደ ሴላ በ እ ታመ ሌላ ዔ የሆነው ነገር የመሬት በራሳ ንተሳቀስ የሚሆነው ኮራዮሊስ ህ በሚል ን ግቶ ነፋሳት በኢትዮጵያውያን ምርም ን ር ንደ ቀደም። መሬት ሃ ወቅት ማርስ የምትባለውን ፕላኔት የሚያክል ዘመሬት ጋር ይጋጫል በግጭቱም ምክንያት ጥኖ ኅው የተወሰነ የመሬት አካልና የተጋጨው አካል ወደ ተንና ከዛም ቀስ በቀስ በራሱ ስበት አንድ ላይ ዘቆ ሕኖ ሰብ የሬዋን ጨረቃ ሠራ ይሳል ይህ እንግዲህ አሁን ዘት ይንስ ተቀባይነት ያገኘውና ሳይንስ ደረስከብት ያለው በለው ሠ ን ያሰው ሳይንስ በተጨማሪ እንደ መረጃነት ያቀረበው ዲግሪ ምሕዋራ ያጋደለበት ምክንያት በዚህ አካል ምክንያት ነው ይላል ሳይንሱ በመቀጠል ዘጋው የተፈጠሩት እንደነ ሜርኩሪ ቬኑስና ጁፒተር ም ፕላኔቶች ምሕዋራቸው ቀጥ ያለ መሆኑና የመሬት መገኘቱ ግጭት መኖሩን ሳንጠራጠር እንድናምን አሁን ያለው የሳይንሱ የመጨረሻ ሐሳብ ይሀ ግጭት ከተፈጠረ ጀምር ግን ጨረቃ ምንም ዓይነት ተፈጥሮ ዘስተት ያሳጋጠማትና ጸጥ ብላ እስካሁን በጉርብትና ይት ጋር እየኖረች ያለች የመሬት ተቀዳሚ ሰማያዊ ጎረቤት ሆና ኖራለች በማለት ሳይንሱ ይደመድማል ሆኖ ይርገናል ይላል በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ በሳይንስ ዕይታ የጨሪቃ አጠቃላይ ር ሕይወት አልባ የሆነችኳ ሃ ች ይታዩባታል ጨረሬ መጠኗ ። ሌላው ኮዛ እስከ ኔጌቲቭ ታሑፓ ማታ ደግሞ ዲን ቃታማ መሆኗ ና ማጋ ሎ እንረዳው ዴረስ መቀዝቀፈ ከባቦ ስየር ንና የሊሊ በግልኡ ለሥሳሌ መሪትን ቦሶዶ የቀንና የሌሊት ሙቶ ያመለክታል ም ምክንያቱም መሬት ከባቢ ነት የለው ለኤ አየር ስላላት ቀን ሳይ የነበራው መቀት ን ስ ሰቁ እንዳይሄድ ስለሚያደርግ ነው ጨሪዖ ን ን ሰዖ መፈ ረው ሙቀት ፀሐይ ስትጨልም መቶ ም ጨረ ስን ጋ ከ እንደ ሳይንሱ አምነት ዉሪዖ ቺ ር ሆነችው በሁለት ምክንያት ነው አንደኛ ሰምሳሌ መሌ ውስጣዊ አካል የጨረቃ ውሰጣዊ አካል የሞቀ ሰሳል ታዎች ገሞራ ፍንዳታዎች የሉባትም የእሳተ ገምራ ሃላ ን ደግሞ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በዋስ ኦና አቧራ መልክ ይዞ ስለሚወጣ ለከባቢ አየር መፉጠር ዋና መገሥዔ ሲሆን ለምሳሌ የመሬት ከባቢ አየር የተፈጠረው በዚህ መኩ እንደሆነ ሳይንስ ይገልጻል ረቃ መጠነ ቁስ ማነስ ምክንያት ሁለተኛው ምክንያት በመዉ የስበት መጠኑም ለንሶ መገኘቱ ነው የሰበቷ ማነስ ደግሞ አከባቢ አየር እንኳን ቢኖር ሰቦ የሚያስቀረው በዊቂ የስበት ኃይል ስለማይኖራት ሰክከባቢ ለየር አልባነቷ ሌላው ሳይንሳዊ ምክንያት ሆኖ ይጠቀሳል መሬት ገን በቂ ስበት ስላሳት ከባቢው አየር በመሬት ዙሪያ ተጠብቆ ይኖራል ከከባቢ አየር አለመኖር ጋር ተያይዞ አስገራሚ ነገር የጨረቃ ሰማይ ፀሐይ ኖረችም አልኖረችም ጥቁር መሆኑ ነው እንደ መሬት ሰማዩ ሰማያዊ ነው አይባልም እዚህ መሬት ላይ ለምሳሴ ከከባቢ አየሩና በውሰጡ ካሉ ንጥረ ነገሮች ያሰው ሌሳው በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ሠሪ በ ያል ሰማያዊ ይሆናል በ ለይ ር ስየር ነ በተጨማሪም ከሀሐፉ ። ብር በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድርሜዳ አካሏ ወደ እኛ ስለሆነና መ ትጠልታሰለች የል አንችልም ከአንድ አራት ቀን ነነ ግ ጨ ። አይወጣ በዶክተር ጌት በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ከሠኔ ። በፉት ተገልዷል በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ጌ ፒሽ።