Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

አንድሮሜዳ @OLDBOOKSPDF.pdf


  • word cloud

አንድሮሜዳ @OLDBOOKSPDF.pdf
  • Extraction Summary

በማለት በአድናቆት ሆኖ ኣትላንቲስ የኢትዮጵያ ግዛተ ብር አንድሮሜዳ ሔሒ። ጻጸ መ አሜሪካንን ከማግኘቱ በፊፐተ በአዓናሪካውያን ተገኝታለች የኢትዮጵያውን ዘሮችም በቦታው ነበሩ በማለት ካደረገው ጥናት በመነሣት ፏል በታሪክ ምርምሩ ከፍተኛ አውቅና የነበረው ሊቁ ሉድዊግ ሄሪን ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ሥልጣኔ ሲናገር ከጥንት ታሪክ ጀምሮ ኢትዮጵያውያን አጅግ የተከበሩ ነገር ግን በተለምዶ ከሚታወቀው ውጪ እአና እንግዳ የሆነ ነገር ይለዋል ዘፆዶክቶር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቆ አንድሮሜዳ በ ዓም ተቀበሉሱ። የጆርጂያ አርተዴጠ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን እና ልይጸቀ ፓፐ በጎርጎርዮስ የተደረገን ፍማ በቀር ለሪ በጥንቱ ቀጥለዋል ባለመቀበል እስካሁን አንዳንድ ሀገራት ለምሳሌ እነ ሕንድ መዞ ዜለሪ ማባጣር ር ከር ነ ኤጄ ከ ፖ ደዘ ዐዘየገጪ ርክዘነዘዐዘ ርዐቦሀ« ዘር ርኃኮርከ ላክ ከዐበክ ሠጠለከ ቤክተር ሮዳስ ታደስ እና ፀፆሁ።ር ጌትነት ፈሰቶ አሰህፎየበኮር ዘዚ ቫ ይህ ይፀህዐያሀ ኣ ስ ከ ።ር ክዐነ ኣፎ ከከ ቭ ህነ ዓኳ ለህጠዝኗነ ከእነ ዜ ከከዝ ዐሀዕ ሀኔ ዐ ሾርዝዘ ቪዜጽቋ ዘኮ ህክ ከ።

  • Cosine Similarity

ወስፍሑ ሰውአቱ ኮከብ ሆዞ ሺሕ ወየ መርኅብ ወለዝንቱ ኮከብ ሀለዉዎ አብያት ዘስሙ አርየስ አስኮርፕዮ ዘውእቶሙ ሐመል ወዉአቅራብ መሑረተ ማርቲ ዘውእቱ መሪህ ፅ ዓመት ያየጽወፅ መዓልት ወጠየ ሰዓት ቦዐምስተኛው ሰማይ ስሙ ማርቲ የሚባል አንድ ኮክብ አለ ይኸውም መሪህ ነው የዚህ ሰማይ ግዘፉ ነጡ የዚህ ኮከብ ስፋቱ ሜዳ ዐደባባይ ያህል ነው ይህ ኮከብ አርየስ እና እስኮርፕዮ የሚባሉ ሁለት ቤቶች አሉት ሐመል እና አቅራብ ናቸው መሪህ የተባለው የማርቲ ዓመት ጉዞ ቀናት ከ ስዓት ነው አኒህም የአንድ ን መን ዙራኩር በመ የቀዳሚነቱን ድርሻ የተጫወተች ለ ጥናት ደግሞ የራዳር ምስሎችን በጥልቀት ዘማ ትክተላታለች ስለ ፕላኔት ማርስ መሪሀ የሚያስረዳ የብራና ላይ ሑፍ በመሆኑም እንደ ጥንታውያኑ ምርምር ፕላኔት ማርስ ተኛ ክፍል ላይ እንደሆነና ስሙ በሌላ ሀገር ማርቲ በእኛ ግን መሪህ እንደተባለ ገልጸዋል ሠ ስፋቱ ሦስት ሺሕ ሦስት ሜዳ ዐደባባይ እንደሆነ ለማስተመጥ ሞክረዋል ቤኑስን የሚያጠና መንኩራኩር ሠፎ ርቪዚ ፆህክክ« ዉኩር ሮዳስ ታደሰ አና በዶክተር ፔ በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፊሉብ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አንድሮማዳ ጡ ይህም የማርስ መጠነ ቱሷ የመሬትን አንድ ዐሥረኛ መኑን ያመለክታል ዲያጫትሯ ኪሜ ሲሆን ይህም የመሬትን ግማሽ ማለት ነጡ አማካይ የሙቀት መጠኗም ነገቲቭ ዲግሪ ሴንቲግሬድ መሆኑን ሳይንሱ አረጋገጧል አንድሮሜዳ መልኩ ሠ መጋቢት ወጥቶ ዕለት ከ ዜክርቦ የሟታሪ ኮከብና አውራ በግ የሚመስለው ሐመል የሜባሶ ሠራ ዐቅሪ ጥቅምት ጠጥቶ ፅለት ከ ኬዘርቦ ሃቁ እንዳሉት የተባለጡ መልኩ ጊንጥ የሚመስለው ሕብሪ ኮ ጽፈዋል የፕላሄት መሪህ አንድ ዓመቱ ፀቦድ ሰዓት ሊሆን አንደሚችል ጽፈዋል። ኪግ ፕላኔት ማርስ በፀሐይ ዙሪያ አንድ ዓመት ሲሆን መጠነ ቁፍሷም ዶክቶር ሮዳስ ታዩሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ። ወስፍሑ ለውእቱ ኮከብ ቦቢ እምድር ጎጦለ ክባል ጠሑረተ ሰቱርኒ ዘውእቱ ዙከል ፀዛ ዓመት መዓልት ጠሂቴ ሰዓት በሰባተኛው ሰማይ ስሙ ሰቱርኒ የሚባል ኮከብ አለ ይህም ዙሐል ነው ከከዋክብት ሁሉ ይክበልጣል የዚህ ሰማይ ስፋቱ የየ ሺሕ ቿዛጽ ሜዳ ደባባይ ያህል ነጡ የዚህ ኮክብ ስፋቱ ከምድር ዘጠና አንድ ክፍል ይበልጣል ዙሐል የተባለ የሰቱርኒ የዓመት ዑደት ዓመት ከ ቶን ከ ሰዓት ነው ስለ ፕላኔት ሳተርን ዙሐል የሚያስረዳ የብራና ላይ ጽዙኩፍ በአጠቃላይ ይህ ፕላኔት ሦ ሰባተኛ ሰማይ ላይ እንዳለና ስሙ ዙከል እንደሚባል ጽፈዋል ስፋቱን በሜዳ በዐደባባይ ልኪት ለማስቀመጥ በመሞከር ከመሬት ክፍል እንደሚበልጥና ከጁፒተር ግን እንደሚያንስ ገልጸዋል በዶክተር ሮዳስ ታደሰ አና ስዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ፅለት ከ ኪክርስ ጥት ደለው የሚባለው ጥር ወጥ ሽ የሚታይ መልኩ ማሕየብ ምት የሚመስለውና ሕብረ ኮከብና ገዲ ወደይ ሚባሰው ታኅሣሥ ወጥቶ ዕለት ከ ኬክሮስ የሚታየው መልኩ የሆፍየል ጠዞት ሽ ጎዳለው ፈዋል የሚመስለ ሕብረ ኮከብ እንዳ ሠ ዓመታዊ ዑደቱ ዓመት ከ ተን ከ ስዓት እንደሆነ ሥ ጽፈዋል የሳተርን አጠቃላይ ሁኔታ በሳይንስ እንደ ሳይንሱ ከፀኮይ በስድስተኛ ደረጃ ሳይ የምትገኘውና ለሮማውያን የግብርና አምላክ ብሰው እስከ መዓራት ያደረሷት ፕላኔት ሳተርን በትልትነቷ ከጁፒተር ቀጥሉ ሁለተኛ ደረጃን ትይዛለች ን ቢሊዮን ርቀት ሳይ የምትገኘው ሳተርን የውስጣዊ አካሏ አወቃተርና የተሠራችበት ንጥረ ነገር በብዛት ከጁፒተር ጋር ተመሳሳይ ነው ለጥንታዊ ግሪክ ርሣሃዎቸና ኢትዮጵያውያን ሳተርን ሀመጨረሻዋ ፕላኔት ነች ይህም የሆነው ኡራኑስ እና ኔፕቲዩን በዐይን የማይታዩ ስለሆነ ነው። ከ ዓም ም ከነሐሴ አስከ ታኅሣሥ በምሽት ኮና አ ፍን ሳተርን በራሷ ዛቢያ አንዴ ለመሽከርከር የሚፈፎባኑ ሰዓት ሲሆን ፀሐይን አንደ ለመዞር ደግሞ ዓ ጻዜ እንደሚፈጀባት ሳይንሱ አረጋግጧል መጠነ ቱሏ ከወ ገን ኪግ ሲሆን ይህም ማለት የመሬትን እጥፍ ጣሣ ነፀኦ ዲያሜትሯም ኪሜ ሲሆን አማካይ የሙቀት መጠኗም ኔጌቲቭ ዲግሪ ሴንቲግሬድ ነው እስካሁን ባለው ጥናት ጠትቅሳላ ያሏት የጨረቃዎች ብዛትም ነጡ የሳተርን ከባቢ አየር በብዙ መልኩ የሳተርን ከባቢ አየር ከፒተር ጋር የሚመሳሰል ሲሆን ነገር ግን እራት ስለምትልና ወፈር ያለ ከባቢ አየር ስላላት የከባቢ አየሩ ሙቀት ከጁፒተር አንጻር ቀነሰ ነው በተጨማሪም ልክ እንደ ጁፒተር ሀይድርጅንና ኢልየም ብዙውን የከባቢ አየር ሥሪትነት ይይዛል ትልቅ መጠነ ቄስ ስላላትና እንዲሁም የከባቢ አየሩ የሙተት መጠን ዝት ማለት እነዚህ ሁለት ቀላል ንጥረ ነገሮች ሳተርን ለቀው እንዳይሄዱ አድርጓቸዋል የሳተርን ከባቢ አየር ሀይድሮኛን ሒሊየም ዐ ሜቴን እንዲሁም አሞንያ ነው የሚታይና ሦስት ደረጃ ያለው ደመና ሳተርን ላይ ያለ ሲሆን ከአሞንያ አሞንየም ሀይድሮሰልፋይድ እና ከጡሃ በረዶ የተሠራ ነው የዚህ ደመና ውፍረቱ ኪሜ ነው ስክ እንደ ጁፒተር ፈጠን ብሎ መሽከረከሩ እና የከባቢ አየሩ ኮንቬክሽን እንቅስቃሴ ማድረጉ ከባቢ አየሩ አውሉ ነፋስ እንዲኖረው ያደረገ ሲሆን ዙሪያውን መስመር ሠርቶም ይታያል። በዚህ ምክንያት ወደ ዋልታዎቿ አትጣጫ ያለው ራዲየሷ ወደ ወገቧ ከሚሄደጡ ራዲየስ ፐርሰንት እንዲያንስ አድርጎታል ከሀይድሮጅን እና ዶክቶር ሮዳስ ታደሰ እና ቢዶተር ቴትነት ፊስ አንድሮሜዳ ሒልየም ጋዝ ተሠርታ ከዚህ የበለጠ ዘርጠጥ አሰማለፀቷ ውስጣ ፅንብርቷ ላይ ዓለት «እ መኖሩን አመላካች ነውጡ ሂ የሳተርን ጨረቃዎች ከጁፒተር ቀጥሉ ብዙ ጨረቃዎች ሇሏት ሳተርን ስቶሆን ጨረቃዎች አሏት የሳተርን ጨረቃዎች ከሌሎች ፕላኒነ ጨረቃዎች ገና ያልተደረሰባቸው ብዙ ነገሮች ያለብት ሲሆን ውስብስብ ያሉ የጨረታ ባሕርያትም ያሉ ይመስላሉ አብዛኞቹ በአንድ ጠለል ፀሀ ሳይ በሳተርን ወሃብ ዙሪያ ነጡ የሚሸክረአከሩት የሳተርን ጨረቃዎች ክትንሸ አስከ ትልቅ መጠን የተሊዊ ሲሆን አማካይ እፍጋታቸው ከውስጣዊ ፕላኔት ጨረታዎች ያነሰ መሆኑ አካላቸው በረዶ ሊበዛበት እንደሚቸል አኣመሳካች ነው ኮየጀርን የመሳሰሉ መንኩራኩርች ሰለ ሳተርን ጩረቃዎቹ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን በማቀበል ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገዋል ከመጠን አንጻር ሳተርን ሦስት ዓይነት ጨረቃ አሏት የመጀመሪያዎቹ አነስተኛ የሚባሉት ቅርጽ አልባ ርህዘ የሆኑት ሲሆኑ ዲያሜትራቸው ከ ኪሜ በታች የሆኑ ናቸው ቀጥሉ መሓከለኛ መጠን ያላቸው ሲሆኑ ዲያሜትራቸውወ ከ እስከ ኪሜ ነሃው በመጨረሻም ሳተርን አንድ ትልት ጨረቃ ያላት ሲሆን ቲታን ጩክ ትባላለች የቲታን ዲያሜትር ኪሜ ሲሆን በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ከጋኒሜድ ቀጥሎ ሁለተኛዋ ትልቋ ጨሪቃ ነች ከትልትነቷ የተነሣ ሜሪኩሪ የተባለችውን ፕላኔት በተወሰነ ያህል ጎትብልጣታለች በ ዓም በክርስቲያን ሀይገን የተገኘችው ቲታን ከባቢ የሚሆን ሜቴን አለባት የቅርበ ዘክገር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፊለቭ አንድርጫዳ ጥናቶች ደግሞ ሀይድሮጅን ሀይደድርካርቦን ኢቴንና ደ እንዲሁም ካርቦንዳይኦክሳይድ እንዳሉባት ያሳያል ከፀክይ ካላት እርቀት አንጻር በጣም ቀዝቃዛ ስትሆን መሬት ላይ እንዳለው የውሃ ባሕር ቲታን ሳይ ኣግሞ ኢቴንና ናይትሮጅን ባሕር ነህሩ ሲሆን የኢቴንና ሜቴን ዝናብ እንዳላትም ግኝቶች ያሳያሉ የሁዛ ዝናብማ እኮ መሬት ላይ ተረ። ገዘአይ ብርሃን ክዓል መጥጦ የማስተረት ባኣርሬ ያሰውን ተዩን በዚህ ምክንያት ከሁለቱ ፕላኔቶች ከባቢ አየር ብይ ሰለሆን የሚመጣው የዐከይ ብርሃን የቀይና ቢጫ ፎቶናች አአረርፅ ዕኖሪት ያለበት የሰማያዊ እና አረንዛዴ ትይጥ ይው መ ተለም ብቻ ያለው ይሆናል ሰማያዊ ሜቴን በበዛ ጐጥር ተንጸባርቆ የሚመጣው ብርተ የበለጠ ሰማያዊ ይሆናል በዚህም ምክንያት ኡራኑስ ከኒፕቲዩን አነስ ያሰ ሜቴን ስላሳት ደብከዝ ያለ ሰማያዊ ቀለም ጠይም የሰማያዊና አረንጓዴ ትይጥ ቀለም መልክ ሲኖራት ኔፕቲዩን ደግሞ ትንሽ በዛ ያለ ሜቴን ስላላት የደመቀ ሰማያዊ መልክ ይዛ ትታያሰች እስካሁን ያየነው የሁለቱን ፕላኔቶች ከባቢ አየር ሥሪት የጋራ ባሕርይ ሲሆን አሁን ደግሞ የኡራኑስ ከባቢ ስየር የብቻ ባሕርይ ሆነውን እናያለን ተረብ ባሉ ጊዜያት በሐብለ የሕዋ ላይ ቴሌስኮፐ የተነሠ የኡራነስ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ የኡራኑስ ከባቢ አየር የተለያዩ ተጨማሪ ተለማትን ከከባቢ አየሩ ጥልቀት አንጻር እንደሚያሳይ ነው የሾይጀር ፎቶዎች የኡራኑስን በተለያየ ከፍታ ላይ የሚገኙ የደመና ጠባያትን ያሳዩ ሲሆን በተጨማሪም ደመናው ኡራኑስ በራሷ ዛቢያ በምትሽከረከርበት አትጣጫ የሚሜንተሳቀስ ነው የነፋስ ፍጥነቱ ደግሞ በሰዓት ከ እስከ ኪሜ ይደርሳል እንደ ጁፒተር እና ሳተርን የኡራኑነስም የተለያየ ከባቢ አየር ክፍል በተለያየ ፍጥነት የሚሽከረከር ሲሆን ከኡራኑስ ወገብ ይለት ዋለታዎቹ አካባቢ ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው ይሀም የሆነበት ምክንያት ዋልታዎች አካባቢ የበለጠ የሀሐይ ሙቀት ስለሚደርስ ነው በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌተ ፈለዛ። ዌሸ ኮየዐኗ ክ የተገኘችው ኡራትነስ ከተገኘች ከ ዓመት በቷላ ን እንግሊዛዊው የሥነ ፈሰክ ሰው ጆን ዓም ላይ ተመሮችን በመጠተም ዓመት ሰኔ ላይ ደግሞ ፈረንሳዊው ንዲሁ የቀመር ስሌቶችን ይ ሆኖ ተገኙ ፐላኔ ኔፕቲዩን በ ዓም ላይ ሲሆ አዳምስ በመስከረም መጀመሪያ አገኛት በቀጣዩ የሒሳብ ሲቅ ኡርቤይን ሌዘሪየርም እ በመጠቀም አገኛት የሁለቱም ውጤት ተመሳሳ በኋላ ላይ ደግሞ ጀርመናዊው የሥነ ፈለክ ተመራማሪ ጆሐውን ጋሌ ከበርሊን ኦብዘርቫቶሪ ቴሌስኮፕ በመጠተም በተግባር ያያት በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ሲሆን የኔፐቲዩን ግኝት ግን በአዳም ኦና ሌበሪየር ሰም እንዲሆን ተደርጓል ይህም በሀገራቱ መሐከል በተለይም በእንግሊዝና ፈረንሳይ በወቅቱ ብዙ ክርክር አስነሥቶ ነበር እንደ ኡራኑስ ስሰ ኔፕቲዩን ብዙ መረጃዎች የተገኙት ከሰው ሠራጂ መንኩራኩር ሾየጀር ነው በተገኙት ጥናቶችና መረጃዎች መሠረትም የኔፕቲዞን መጠነ ቁስ የመሬትን አጥፍ ሲሆን ዲያሜትሯ ደግምሞ የመሬትን እጅ ያህል ይበልጣልለ የዚህ የመጠነ ቁስ እና ዲያሜትር ውጤት ደኘሞ አሣካይ እፍጋቷን ኪግጫ ያደርገዋል ይህ የእፍጋት መጠን ደግሞ ልክ እንደ ኡራኑስ ማዕከሳዊ እምብርቷ ሁር መጠኑ ከጁፒተር እና ሳተርን ኮር የዝ መሆኑን እና ሥሪቱም ዓለት ሮክ መሆኑን ያመሰከታል የኔፐቲዩን ከባቢ አየር ስለ ኡራኑስ ከባቢ አየር ሥሪት ባየንበት ክፍል ላይ የሄፕቲዩንም አንድ ዓይነት ስለሆነ በዛው ክፍል ላይ የሁለቱንም ስላነሣን አሁን መድገመ አሰፈሳጊ አይደለም። ከዚህ በመተጠል ግን የኒፕቲዩን ከባቢ አየር ተጨማሪ ባሕርያትን ማንሣት የተሻለ ይሆናል ከኡራኑስ አንጻር የኔፕቲዩን ደመና ብዙ የመቀያየር ባሕርያትን የሚያሳይና እንደ ጁፒተር እና ሳተርን ውስጣዊ ሙቀት ያለው ሲሆን ከፀሐይ ከሚቀበለው የሙቀት ጉልበት ይልቅ ወደ ውጭ የሚያስጠጣው በ እጅ የበለጠ ነው የሙቀቱ ምንጭ ብዘም በግልጽ የማይታወቅ ሲሆን አንዳንድ ሳይንቲስቶች ግን ሜቴን ፕላኒቱ ከተፈጠረ ጀምሮ ውስጣዊ ሙተቱ ገስ ው አምቆ አቶይቶት ነው ይላሉ ሴሎቹ ደግም ልክ እንደ መሬት የጮሙቀት ምንጭ ራዲ እ ሽ በይህ ራዲዮአክቲቭ መበስበስ ነው በዶጸክተሮ ሮዳስ ታደሰ አና ዘዶክተር ቴትነት ፊላቀ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ለንድደርጫጣዳ ህ ውስጣዊ መሣት ሀደ ላይኛው ክባቢ አየር ፍ ዕዝ በተባሰ ሄደት የሚጓዝ ሲሆን በፕላኒቲ ቢያ በሜፈጠረውና ዞሪዮሊስ ኢፌክት በሚባል ምክንያት ቴቱ የሚነሃው ጋሽ ወደ ነፋስነት ይተየራል ይሀ በክፍተኛ ፍጥነት የሚጓዘው ነፋስ ጁፒተር ላይ ፈጠረው ዓይነት የተለያዩ የደመና ንጣፎችንና ዐዙሁሉ ይፈጥራል ከሚፈጠሩት ዐውሎ ነፋሶች ውስጥ ትልቁ ቁር ቦታ ወይም ሬት ዳርክ ስፖት በመባል እንደሜ ነፋሳትን ታላቁ ፕ ይታወያል በ ዓም ላይ የጀር እንዳጠናችው ከሆነ ይህ ቦታ በኔፐቷዩን ወሃብ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን መጠነሃ እኛን መሬት እንደሚያዘል ያሳያል ባሕርዩም ከቪህ በፊት ጁፒተር ላይ እንዳየነው ታላቱ ቀይ ነጥብ ጋር ተመሳሳይ ነሀ የኔፕቲዩን ውስጣዊ ገጽታ የሄፕቲዩንን ውስጣዊ ገጽታም ከኡራኑስ ጋር ስለሚመሳሰል ስለኡራኑስ ውስጣዊ ገጽታ ሲነሣ የሄኒፕቲዩንም ዐብሮ ስለተጠቀሰ በዚየ ላይ የተጻፈውን ማየቱ በቂ ነው የኔፕቲዩን በዛቢያዋ ሳይ መሽሸዘክርከክርና በፀሐይ ዙሪያ መዞር ኔፐቲዩን በራሷ ዛቢያ አንዴ ሰመዞር ከኡራኑስ ዛቢያ ሳይ መሽከርከር ጋር እኩል ሊባል በሚችል መጠን ሰዓታትን ብቻ የሚፈጅባት ሲሆን በፀሐይ ዙሪያ አንድ ጊዜ ሰመዞር ደግሞ ዓመታትን ይፈጅባታል አገደ ኮኮጀር መረጃ ክሆነ ደግሞ የኔፐቲዩን መግነጢሳዊ መስክ ማግኔቲክ ፊልድ እና ውስጣዊ አካሏ በ ሰዓት ውስጥ አንድ ጊዜ ይሽከረከራሉ በዳዘተር ሮዳስ ታደሰ እና በ። የውጫዊ ዉደዙዘር ሮዳሳ ታደለ እና በ«ክተር ጌትነት ፊለ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አንድሮሜዳ አካሉ ሙቀት ኬልቪን ሲሆን የረጋ እና ባሕር የሚመስል በሪዶ ስለው ትልቅ መጠነ ቁስ በቂ የስበት ኃይልና አነስተኛ ዊ መተት መኖሩ ጨረታው ጋዞችን ከስበት ሳያመልጡ በዙሪያው እንዲቶዩ ስሰሚያደርግ በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ከባቢ አየ ያለው ሁለተኛው ጨረቃ አድርጎታል የትሪቶን ሰየት ያለ ሆሕዋር ላይ አዚዚር ጨረቃው ከኔገቲዩን ጋር ሀብር የተፈጠረ ሆን ከሌሳ ቦታ የመጣና በኔፐቲዩን ስበት የተያዘ ነው የሚል ድምዳሜ እንዲሰጠው አድርጓል ዲያሜትሩ ኪጫ የሆነው ኔሬይድ ደግሞ ፕርግሬድ ሚባለውን የተለመደ የጨረታቃዎች አዚዚር ቢከተልም በጣም ረዘመ የምሕዋር ጉዞን በኒፕቲዩን ዙሪያ ስለሚያደርግ እንዳንዴ ሚሊዮን ኪሜ ወደ ፕላኔቷ ይተርባል ሌላ ጊዜ ደግሞ ሚሴዮን ኪሜ በመራቅ ሚዛናዊ ባልሆነ እርተት ፕላኔቷን ይዘራል ይህ እንቅስቃሴው ኔሄፊይድን በሥርዓተ ፀለአከይ ውስጥ ከሱት ትላልቅ ጨረቃዎች በጣም ሞላላ ምሕዋር ያለው እገዲዘሆን እድርጎታል ይህ ለየት ያለ የኒሬይድ ምሕዋርና የትሪቶን ሪትሮግሬድ አዚኳዚር የሥነ ፈለክ ሰዎች የኔፐቲዩን የጨረታዎች ሥርዓት በሆነ ጊዜ ሳይ መዛባት ደርሶበት እንደነበር እና ፖናልዛባትም የዚህ መዛባት ውጤት ፕሉቶን እስገኝቶ ይሆናል የሚል ሐሳብ እንዲያነሥ አድርባቸዋል ዶክተር ርዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ከል ነ ዝከ ንትን ሸራ ኦክ ር ዖ ጠዐበ ን የኔፕቲየን ጨረቃዎች ጦኃ ዩህዘ ከስበክነነርኢህርሮደቦ የኔፕቲዩን ቀለበት የኔፕቲዩን ተለበቶች የተገኙት በ ዓም ሳይ በኮይጃጄ መንኩራኩር ነው ዐምስት የጠበቡና የጠቆሩ ቀለበቶች ያሉ ሲሆን ጥቱረታቸው እንደ ኡራኑስ ጩጨቤጨረቃዎች ከሕዋ በሚመባ ጨረር እንደሆነ ይገመታል በአንጻራዊነት የውጫዊዑ ፕላኔቶችና ቀለበቶቹ ረጀም ዕድሜ ያላቸው አይደሉም አንዳንዴ ደግሞ። ቀለበቶች ወጥ የሆነ አተማመጥኅ ወይም ስርጭት የሌላቸው ጊዜ መናሩ ለተለበቶቹ እድሜ ማጠር ተጨማሪ ምክንያት ነው በእርግጥ በእያንዳንዱ ፕሳኔት ዙሪያ ያለው የተፈጥሮ ሁኔታ የተቀለበቶች አድሜ እና ሊይዘት የሚገባውን ቅር ሲወስነው ይቸላል በአጠታላይ መልኩ ሲታይ ግን ስለ ቀለበቶች አፈጣጠርም ይሁን ስለ ለውጥ ዛደታቸው እስካሁን ይህ ነው የሚባል ሐሳብ በግልጽ የታወቀ የለም ፀክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ሄትነት ዶሳቫ አንድሮሜዳ ፕሉቶ ክላይ ቶምባውግ በተባለ አሜሪካዊ የሥ ተመራማሪ በ ዓም ላይ ነበር የተገን መጠይ ያገኘችው ለግሪኮች የሙታን አምላክ ይሏት ከነበረው በሻዖኔላሲ ከምትታወቀው ሉቶ ስም ነጡ ፕሉቶ በተወሰኑ ወትቶች ዘውጫዊ ፕላኔቶች ውስጥ ምናልባትም ከኒፕቲዩን ጨረታዎች አንጻ የነበረችና በኋሏላም በተለየ ምክንያት ለምሳሌ የኔፕቲዩን ዘሌላ ነገር ጋር መጋጨት ምሕዋሯን ለታ የሄደች ናት ተብላም የታሰበችበት ጌዜ ነበር ትሪቶን የተባለችው የኔፕቲዩን ጨረታ በዚሁ ግጭት ቲዩን ተገንጥላ ሄዳ ጨረቃ ዘነች የሚል ሐሳብም ተነሥቶ ሳብ መነሻ ከሆኑት ነገሮች ጡስጥ አንዱ ፕሉቶ ስትጓኝዘ አንዳንዱ የኔዮቲውንን ምሕዋር አርግጥ በኔፕቲዩን ምሕዋር ውስጥ የፖትገባ ፕላኑነቶች የሚያጋጭ ክስተት እንደማይኖር ዘኔፕ ነበር ለዚህ ሖ በምሕዋሯ ሳይ ስለምታቋርጥ ነው ቢሆንም ሁለቱን ሳይንሱ አረጋግጧል ሌላው ፕሉቶን ከጡጫዊ ፕላነቶች የተለየ ባሕርይ እንዲኖራት ያደረገው የፕላኔ ምሕዋር ከክብነት የራተ በጣም ሞላላ መሆነ የሞላላነት ርርርርክዘርቪነ መጠኗ ነፀ እንዲሁም ከውጫዊ ፕላኔቶች አንጻር ሲታይ ተለት ባለ እና ዲግሪ አጋድላ መሽከርክሯ ነውጡ ምሕዋሯ በጣም ፃላላ በመሆነ እርቀት የቅርቡ እና የሩቁ ልዩነት የ ለምሳሌ ለፀሐይ ትርብ በምትሆንበት ወትት ርቀቷ ቢሊዮን ኪሜ ሲሆን በዚህ ወቅት ምሕዋሯ የኔፕቲዩን ምሕዋር ውስጥ ይሆናል ከፀሐይ በምትርትበት ጊዜ ደግሞ እርቀቷ ቢሊየን ኪሜ ይሆናል «ም ምክንያት ከዐሐይ ያላት ሰፋ እንዲሆን አድርጎታል ፀዶክተር ሮዳስ ታደሰ እፍ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ፕላኔት ኙሉዎ መፀ ር እና ቨዕበሪዕ ፕሉቶ ከፀሐይ ባላት ከፍተኛ እርቀት ምክንያት እዝ ኔፕቲዩን ሁሉ በዐይን የምትታይ አይደለችም ከብዙ ከዋክብት ም ስለ ተፈጥሮሞ ብዙ ነገርች የደበዘዘቸ ነቾ። ሲሆን የእፍጋት መጠኗም ግሴጫ ነጡ ህ ሆእፍጋት መጠን ቁጥር ደግሞ ከዓለት እና በረዶ ይ ች መሆኳን የሚያመለክት ሲሆን ሁለት ሃሦከተኛው አካላ አንድ ሦስተኛው ዘረዶ እንደሆሃ በሳይንሱ ተሰልቷል ሃ ላይ የሚገኘው የሕብል ቴሌስኮፕ የፕሉቶ ደቤባዊ ዋልታ ሠ ገዚ ይልት ነጣ ማለቱን ያሳየ ሲሆን ይህ ስፔክትርስኮፒ ከመለው የሳይንስ አጠናን መሠረት ደቡባዊ ዋልታ ላይ በረዶ ራ ጫቱን የተባለ ጋዝ ስላለ መሆነ ተረጋግጦአል ይህች ከመሬታችን ጨረታ እንኳን የምታንስው ፕሉቶ ኩይፐር ተበቶ ክህሀዞ«ብከር የሚባለውና ብዜው አካሉ በረዶ የሆነ ሥርዓተ ፀሐይ አካል ክፍል ውስጥ የምትገኝ ነች ከዚህ በፊት ስለ ፕላኔቶች በተነሣው ሐሳብ ውስጥ አንድ በፀሐይ ዙሪያ ያሰ አካል ፕላኔት ተብሎ እንዲጠራ ሦስት መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለበት ማንሣታችን ይታወጦሳል በ ዓም የተሰበሰበው የዓለም ዐቀፉ አስትሮኖሚ ኀብረት ለፕሉቶ ጥሩ ነገር ይሀ አልመጣም ኅብረቱ ተጨማሪ የተገኙ የፕሉቶን ሳይንሳዊ ግኝቶች በመገምገም ፕሉቶ ከሦስቱ መስፈርቶች ሁለቱን የምታሟላ ቢሆንም ሦስተኛውን እና አንድ ፕላኔት የፕላኔትነት ስያሜ እንዲያገኝ በዙሪያው ተከታይ የሆኑ ትናንሽ አካላት ሊኖሩት አይገባም የሚለውን አታሟላም በማለት ለብዙ ዓመታት ጀምር ዝጠነኛዋ ፕላኔት ዓለም ተብላ ትታወት የነበረችውን ፕሉቶ ፕላኔት ሳትሆን ድንክ ፕላኔት ነች በማለት ከማዕረጓ አውርጺታል ዓለም ዘጠኝ የሚባለውም ተርቶ ዓለም ስምንት ይሆን ዘንድ ግድ ሆኗል የተህራ ዓፅ በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና ዘዶክተር ጌትነት ፈለና አንድሮሜዳ የፕሉቶ ከባቢ አየር ውጫዊና ውስጣዊ ገጽታ ውጫዊ አካሏ ላይ ከሚታየው የሜቱን ኬሚካላዊ ወኔ ጋር በተያያዘ የሜቴን ሥሪት የሆነ ስስ ከባቤ አየር ፕሉቶ ላ ታይቷል የስበት መጠን ከመጦ። መሆኑ ውስጣዊና ውጫዊ አካላ የዓለት እና በረዶ ሥሪት መሆኑን ያመሰዘክታል የፕሉቶ በፀሐይ ዙሪያ እና በዛቢያ ላይ መሽከርከር ከፕሉቶ ውጫዊ አካል ላይ ተንጸባርቁ በሚመጣው የፀሐይ ብርሃን ላይ በተደረገው ጥናት መሠረት ፐሉቶ በራሷ ዘቢያ አንዴ ለመሸከርክር የሚፈጀባት ጊዜ ቀናትን ብቻ ነጡ ከፍተኛ ርቀት ላይ ስላለች ፀሐይን አንዴ ሰመዞር የሚፈጅባት ዜ ደግም ዓመታት ነው እንደ ዩራኑሰ ፕሱቶም ምሕዋሯን አጋድላ ነው በዛቢያዋ ላይ የምትሸከረከረው የፕሉቶ ጨረቃዎች ቻሮን የተባለች የፕሱቶ ጨረቃ በ ዓም ከተገኘች በኋላ ሴሎች አራት ጨረታዎች በተለይ በሐብል የሕዋ ላይ ቴሌስኮፕ አማካይነት ተገኝተዋል እነዚህም ኒክስ እና ሐይድራ ጾዘተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈሰቀ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አንድሮሜዳ በ ዓያ ማቸዮቸል በ ዓም በመጨረሻም ስቲክስ ስለዚህ ፕሉቶ በአከጠታላይ ዐምስት ወኳረታቃዎች አሏት ጣለት ነው ፕሉቶን የምታክል አነስተኛ አካል ይህን ህል ጨረቃዎች በዙሪያሞ መኖራቸው አስገራሚ ክስተት ሆና ተገኝቷል እንዴ ፕሉቶ ሁሉ ዐምስቱ ጩጨረቃዎች ስያሜአቸውን ያገኙት የግሪኩን የሙታን አምላክ የአፊ ታሪክ አምልኮ ሥርዓት ተክትሎ ነው ቻሮን ትልቋ ጩሬሪረቃ ስትሆን የፕሉቶንን ግማሽ መጠን አላቶ ቻሮን በዛቢያዋ ላይ አንድ ጊዜ ለመሽከርከር ቀናትን ስሰሚራጅባት ይህን ከፕሉቶ የዛቢያ ላይ መሽከርክር ጋር እኩል ስለሜያይርገው ሁለቱ አካላት በስበት የተሳሰሩ ርአፍ ናቸው ይህ ማለት ደግሞ መራትና ጨረቃዋ ያላቸውን እኩል ያ ላይ መሽከርከር የጊዜ መጠን ዓይነት ስለሚሆን ፕሉቶ ለይ ሆነን የቻሮንን ጀርባ ማየት አይቻልም ዲያሜትሯ ኪሜ የሆነችው ቻሮነ በ ኪሜ ርቀት ላይ ሆና ፕሉቶ በሀሐይ ዙሪያ ከምትሽከረክርበት ጠለል ዐክ ምሕዋሯ ዲግሪ አጋድሎ በፕሉች ዙሪያ ትጓዛለች የሀሰቱ አካላት በዛቢያችው ሳይ መሽከርከር ደገሞ ከጠሰሉ ጋር ዘጠና ዴግሪ ስለሜሠራ የሁለቱ አካላት ሰሜን ዋልታ ከፕሉቶ የምሕዋር ጠለል በታች ይውላል ስለዚህ ክቬኑስ እና ኡራኑስ በተጨማሪ ፐሉቶም ከተለመደው የፕላእቶች እንቅስቃሴ ተቃራኒ የሆነው ሪትሮግሬድ የሚባለውን የመሽከርከር ዓይነት በመሽከርከር የሥርዓተ ሀፀሕይ ሦስተኛዋ አካል ያደርጋታል የፕሉቶ ጨረቃዎችን ለየት የሚያደርጋቸው ነገር ቢናር በዛቢያቸው ላይ ሲሽከረከሩ በአንድ ዓይነት የዛቢያ አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን እንደ አንዝርት ወደ ጎን እና ጎን የሚሄድ እንትስቃሴም የሚያደርጉ ሲሆን መሽከረከራቸውም በጣም ፈጣን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እዛ በዶክተር ጌትነት ፈላቀ አንድርሜ ነው ለምሳሌ ሐይድራ የተባለው ጨረታ ፕሉቶን አንዴ በሚዞርበት ወትት በዛቢያው ላይ በመጨረሻም የፕሉቶ ጨረቃዎች ፐሉቶ ከኩይፐር ቀበቱ ሌላ አካል ጋር ባደረገቸው ግጭ ይታመናል ይ በኤ የቱሉቶ ጨረቃዎች ጠሂ « ሄፀርፎሄናዐኮዮዐካ ድንክ ፕላኔቶች የኮ። ይህን ድአ ፕላኔት ያገኘው ሲሲሊያዊው ጂዩሴፔ ፒየዘዚ ነው ወደ ሉልነኑ ፀር የተጠጋ ትርጽና ዲያሜትሩ ደግሞ ኪሜ የሆነጤ ሴረስ ከትርፊቱ ርመ ሥር የውሃ በረዶ እንዳሰው ድዞፍ ተጠንቶ ነበር ከዚህ በተጨማሪ ደግዋ በ ዓም የአውርፓዋ ስፔስ ኤጀንሲ ሥሪት የሆነችው መንኩራኩር ከሴረስ ሁለፋ የተለያዩ ቦታዎች ላይ የውሃ ትነት መኖሩን በማረጋገጥ በፊት የነበረውን መረጃ አጠናክራለች ሴረስ በራሱ ዛቢያ አንዴ ለመሸከርከር ሰዓታትን የሚፈጅበት ሲሆን በዐሐይ ዙሪያ አንድ ጊዜ ለመዞር ደግሞ ዓመታትን ይፈጀበታል ሴረስ ብቻ በአስቴሮይድ ቀበቶ ላኗሀ ኔ ውስጥ ሲገኝ የተሩት አራቱ ደግሞ በኩይፐር ቀበቶ « ውስጥ ይገኛሉ ስለ አስቴሮይድ እና ኩይፐር ቀበቶዎች በቀጣዮቹ ክፍሎች እናያሰን አንድ ጨረቃ ያለውና በሀሐይ ዙሪያ አንዴ ሰመዞር ዓመት የሚፈጅበት ኤሪስ ደግሞ የኩዩፐር ቀበቶ አካል ሲሆን ውጫዊ አካሉ ሳይ ናይትርጂን እና ሚሜቱን በብዛት እንዳለበት ታውቋል ሐውሚአ እና ሜክሜክ የቅርብ ግኝቶች ሲሆነ ሐውሚኣ በፍጥነት በመሽከርከሩ ምክንያት ክሉል ቅርጽነት በጣም የራቀ ኤሊፕሶይድ የሚባል ቅርጽ ያሰው ነውር ከፕሉቶ ቀጥሉም ከአንድ በላይ ጨረቃ ያለው የኩይፐር ተበቶ አካል ሐውሚአ ነው ሌላው ሳይንሱ የሜለው ነገር ቢኖር ከዐምስቱ ድንክ ፕላኔቶች በተጨማሪ ከ እስከ የሚደርሱ ድንክ ፕላኔቶች ሊኖሩ ይችላሉ የኩይፐር ቀበቶ በሙሉ ቢዳሰስ ደግሞ ጸዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ቤደክተር ጌትነት ፈላቀ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አንድሮሜዳ ቸጡ እንደሚደርስ እና ከኩይ ቱኖጥራቸው ይፐር ክልል ቦታ ቤዐሰድ ደግዛ እስከ የሚደርሱ ስ ር ናሩ እንደሜችሉ ታምናበታል ኙቶች ሦሌረስና እና የተሩት አራቱ ድንክ ፕላኒቶችሦ ጉቱ ኀብራሪያ ከዚህ በታች ባለው ስንጠረዥ ላይ ተገልዷል ግዛይዎ አስቴር ይድ ተበቶ ኩክ ይፐ ርተቡዮ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፊለተ አንድሮሜዳ የአስቴሮይድ ቀበቶ ርለኔርየዐ ከ በማርስ እና ቿፒተር ምሕዋሮች መሓዛከል ያለ ቦራ ኣና በሥርዓት ፀሐይ ውስጥ በብዛት የአስቱርይድ ክምችት የሚገኝቤ ቦታ የአስቴሮይድ ቀበቶ መሀ ሲባል ሴሉኑ አስቴርይዶች ካሉባቸው ቦታዎች ለመሰትም እንዳንዴ ዋናጢ አስቴሮይድ በቱ እክ ይባላል የሥነ ረሳህ ተመራማሪዎች በዚህ ክልል ውስጥ ያሉት ዓለቶችና ድንጋዮኋ ራሉን የቻለ ፕላኔት መሥራት ያልቻሉ ስብርባሪዎች ናቸጤ ሉ ዘበርደቡ ቀበቶ ከፀአይ ከ እስከ አስትሮኖሚካል አሐድ ርበር ሀዘ ባለው እርቀት ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የአንድ አስትሮኖሚካል አሐድ ስፋት ይዚል። ኃፌርፌ ጋ በፎ እአኤ ይህንን ክልል ዐልፈን ስንሄድ ሥርዓተ ፀሐይን ዙሪያዋን ከብቦ ያለና ሉል ቅርጽ ያለው በረዶ የሚበዛበት ደመና መሳይ ክፍል ያለ ሲሆን የኡርት ደመና ይባሳል በኩይፕር ቀተበቶ በተበተነ ዲስከ እና ኡርት ደመና ውስጥ ያሉ ቁስ አካላት በሙሉ በሥነ ፈለኩ አጠራራቸው ፕትራንስ ኔፕቲዩን አካላት በጠበፉእፍፀጩበዩ ከር ይባላሉ ስለዚህ ከኔፕቲዩን ምሕዋር ሀይክተር ሮዳስ ታኗሰ እና ቢዶክተር ሄትነት ፈለብ አንድሮሜዳ ሉ ኦ ምሕዋራቸው ከኔፕቲዩን ፀዲሆ ያሉ አካላት ሁሉ ፐቲዩን አዛላት ይባላሉ ማለት ነህፀኑ ኡንክ ፕላኔቶች የሚዛሉት እንኗ ፕሉቶ አ ሆገኙበት ክልልም ነው በኩይፐር ሐወማ ኣጥ ያሉ ካላት ገሚስ ዋና ዋልታቸፀ ዕዘ ያ ሁም በምሕዋራቸው እየዞሩ እዞሉ እርተኑ የጊገኘክት እንዱ ሁን ከ አስትሮኖሚካል አሐድ ማነሱ ኩይ ቴኘ ሪሉ ጨረሻም አስትርናሜካል አከሐድ መሆኑን ሠ ከክ ስለዚህ የኩይፐር ተበቶ ክልል ከ እስከ አመሳ ካል ኮድ እርቀት ውስጥ ነው ሣፃለት ነጡ አስትሮና ተበቶ ከአስቱሮይድ ቀበቶ የሚለሆው ነዝር ዚኖር ዘኮይፐፍ ሆኑና ከ እስክ የሚበልኮ ወዛሃበነ ቱስ ያለዐኑ እጥፍ ሶፉ በኩይፐር ቀበቶ ውስጥ ዲያሜትራቸዐኑ ከ እስከ የሚደርሱ በሬጸማ አካላት ዚዳ ገሎ ይታሰባል ሃስፔክትርስኮፒ ጥናት ንስ የት ማን ይፐር ቀቦቶ ና ሜክሜ ውጤቶች ይኖፉ ኮት ከሆነ የዙይፐር ተበት አካላት የተሠሩት ተዝትዘቡ ንደ ከሠሩና በፍጥነት የመትነን ባሕርይ ካላቸው ሂቱን በረዶ ፃ ነው እናው አሞ እና የ ሜቶች በኩይፐር ቀበቶ ውስጥ ተበቶ ሴላው ሕሳብን የሚወስ ነገሩ የኮሜቶች ሻ ጣቤያ መሆኑ ነው በዚህ ክልል ውስጥ ከትሪለዮን መ ኮሜቶች እንዳሉ የሚገመት ሲሆን በምሕዋራቸው ዞር ዐጭር ጊዜ የሜወስዱት ከበኾሀ ኮሜቶች መነሻ ቦታቸው የኩይፐር ቀበቶ ነው ፀጭር የምሥሕዋር ጉዞ ስንል ከ ዓመት ያነሰ ማለት ሲሆን ሚታወትቅና ተደጋጋሚ ነው ማለት የኩይፐር የሚመጡቦት ጊዜ የ ነው በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፈለተ መመመ የምትሆነው ታዋቂዋ የሐሌ ሚነ ት አንድ ጊዜ ወደ ስትዘን በ ዓመት አን ። አንድ ም ዘይ ቀበቶ አካላትን ለማጥናት ናላ በ ህና ት ኒው ሆራይዞን መንኩራኩር በ ዓ ብች ጥናት አድርጋ ጥር በ ዓም ደግሞ ታላት አካላት ላይ ጥናት እያደረገች እንደነበር ዘግቧል ተ የኡርት ደመና ዐዘ ዐሀ የኡርት ደመና ፀ«ሸ የበረዶ ሥሪት የሆነ አካላት ና ሥርዓታ ሀሐይን ከብቦ የሚገኝ የሉል ክር ተው አካል ነው ሥያሜፀወውን ያገኘው በሥነ ፈለኩ መሪማ ያ ኤርት ስም ሲሆን ኡርት በ ዓም ረጅም የምሕዋር ጉዞ ደርጉትን ኮሜቶች ለማብራራት ይህ ሱላዊ በረዲሣ አካል ጋ ንዳለበት ሰመጀመሪያ ጊዜ ንድፈ ሐሳብ ያተረበ ስለሆነ ገም ስለ ኡርት ደመና አፈጣጠር የተለያዩ ሀሳላምቶች ዋል አንዳንድ የሥነ ፈለክ ሰዎች ፀከይ በኡርት ሂመና ወስጥ ያሉ የኮሜት ሥሪትነት ያላቸውን አካሳት ከሌሉች ገብት ውጫዊ ዲስክ ውስጥ በስበ አስቀተርታ ሊሆን ይችላል ሲሉ ሐሳባቸውን ያቀርባሉ ናሳ በቅርቡ እንዳሳወተው ከሆነ ፈግሞ በኡርት ደመና ውስጥ ያሉት አካላት የተፈጠሩት ዐሐይና ች ከፀሐይ ጋር የተፈጠሩ ከዋክብት በሚለያዩበት ወቅት በደረተት የቁስ አካላት ልውውጥ ነው ይሳል ከሁሉም ግን በአሁኑ ወቅት ተቀባይነት ያለጡ መሪ አሳብ ኡርት ደመና አካላት በፀሐይ ዙሪያ የነበሩ አካሳት ፕላኔቶችን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክዖር ጌትነት ፊዳተ አንድርሜዳ የኡርት ደመና አካሳትም መጀመሬ በሠሩበት ሠ ነገር ግን እንደ ጁፒተር ያሉ ትላ ለፀከይ የው ፈጥሩት ስበት መዛባት እነዚህን የኡርት ዲር ቸው አዘዘንጥሪው አሁን ባሉበት ሩቅ ቦታ ሳይ ሆነጡ ኣኳ ለ የሆነና አሴፐክ ወይም ፓራቦላ የሆነ የምሕዋር ኳ የሜል ነው ዝብ ደርሦ ሆነዋል እንዲያደርሃ የሚባለው ከየት እስከ የት ኡርት መና ክልል ያለዜ እርቀት ነው። ኪሜ ይሆናል ማለት ነው በተመሳሳይ ሒጢሳብ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ሰው ድንገት መን አ። ዘዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በጾኩኮር ጌትነት ፈሱየቭ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አንድርጫኣ ምዕራፍ ዐምስት ጨረቃ መ ረታን ሰተን ብንሄድ በመጀመሪያ ደረጃ ሥሪት ተቀዳሚ የቅርብ ጎረቤት ጨረታ ር የምናገኛት የሕይወት ዑድት ውስጥ ነጥለን ር ልጆጉ መ በፃይማኖት በሳይንስ በኪነ ጥበብና ያ ጨረቃ ወ ናራለች እንደየ ሀገሩ እምነትና ባህል በአንዳላዴ ን መተጠሪያነት በተለይ ለሃይማኖታዊ በዓላት ፌ ሀገር ፅ ሌሎች ደግሞ ጨረቃን የማምሰክ ሥርዓት ነ ጨረቃን ዘገናውም የዓለም ክፍል ያሰ ሕዝብ ጨረቃን በ ቀላሉ ዘማ በየባህሉና አምነቱ ስለ ጨረቃ ብዙ ፏል እቱ ሃት ጨረታ የተለያዩ ስሞች በየሀገራቱ አሏት ም ቃና ሥያሜዋ በኢትዮጵያና በሌሎች ሀገራት ጨረታ በግእዝ ቋንቋ ወርኅ ስትባል ብዙ ጨረቃዎች ያፃሞ ጐውራኅ አውራኃት ይባላሉ ቀደምት ኢትዮጵያውያን የተናጠልም የብዙም ሥያሜ ሰጨረታ መስጠታቸው ነጠላም ጨም ጨረቃዎች እንዳሉ የሚያስረዳ ጠቋሚ አድርጎ መዝ ይሃላሶ ብዙዎች የጨረቃ ስሞች እንዳሉ የጠቆመው የአዳም ትውልድ የሆነው ሔኖክ ሲሆን እንዲህ ያስምጠዋል ርሳ አርባዕቱ አስማት ቦቱ አሐዱ ስሙ አሶንያ ወካልዑፁ አበነ ወግልሱ ብናሴ ወራብዑ ኤራዕ ሰጨኳረቃም አራት ስሞች ስሉት አንዱ ስሙ አሶንያ ይባላል ሁሰተኛም ዕብላ ይባላል ሃስተኛው ብናሴ ይባሳል አራተኛው ኤራዕ ይባላል ይላል መመ መመመ ሔኖ በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፈለ አንድሮሜ« ቀደምት የኢጎዮጵያ ሊቃውንት ሔኖክን መጽሐፍ በጥልቀት በተረጉሙቦት በትርጓሜ ሚጦተ ብርሃናት ላይ ገበሎሙ ሰእሱ አስማተ ፀሓይ ወወርጎ ዘዘልሳና ኢይሜኒ እስመ በመዋዕሲሁ ለሔኖክ ኢተዘርዉ ቃል ዘኩሉ ዓሰም ወእሉ አሰማ ዘንድ አይመችም። በዚህ ወ ያ ጉቡ ስሰዚህም በጠፍ ጨረቃ ወቅት ተቀራርበው ስላሉ ታ ነው ዘዕ ስትወጣ ጨረቃም ትወጣለች ፀሐይ ስትጠልቅ ጨረቃም ከዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለ በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ለገድርዳ አነሏ ወደ እኛ ስለሆነና ክክ ትጠልቃሰለች የጨለጦኑ አ። የ የምርምር ሥዕል ከዚህ በታች ፍም ዕዮና ጥፋትን ሁሉ ያስቀመጡ ሲሆን በዚህም በስተግራ በኩል ያለውን የጨረቃን ቅርጽ በደንብ ተመልስቱ ያይ የጨረቃ ሰሌት ኢየዐርግ ኢይወርድ ማለት ከዚህ የወር የነ አይወጣም ከዚህ አይወርድም ብለው አንዲህ ቀምረውልናል በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ዳክታር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለቀ ዴ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ እንደሮሜዳ ጪረቱ ባፍ ከህዒፔ ሃምኑ ከሠኒ ክዘሠሄ ይ ቨ ጠምሌ አምሌይፀ ውፁ ጥቅምኑ የጨረቃ ጉድለት በሳይንስ አሠ ሳይንሱ ጥናት ደግሞ ጮሉ ጨረቃ ከሆነቹ በኋላ ሁለት ሳምንታት ደግሞ ከፀሐይ የምታገኘው ብርሀን ቀብየቹን መጣል። ጦሬት ሴሳ ቅርጽ ቢኖራቅ ከብ እንጂ ሌላ ቅርጽ ስልሠራ ናሮ ጥላዋም የተለየ ቅር ይሆን ነር በማለት የመሬትን ክብነት ቀላለ ግን ወሳኝ በሆን ማሰረጃ መስከሯል የተወሰነ ገዜ ሳይ የመሬት ምሕዋር ጠለል ሀ እና የጨረታ ምሕዋር ጠለስ ሲገናኙ የሚሠሩት መስመር የኖድ ተር ሮዳነ ቃደሰ እና በዶክተር ጌቶንት ፊሰቀ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ድ ዜ ፀሐይ ጨረራ እና አንድሮሜዳ ፖሮ ሠ ዐፀሀፀዩ ይባላል ግርዶሽ እንዲፈጠር ይህ የናድ ሥም አፎ ዐሐይ አቅጣጫ ማመልከት አለበት ሥ ሁ አይዘሰትም ምክንያቱም የመሬት ምሕዋር ዩጣ ካ ያሆሶ እና የጨረታ ም ሕዋር የሚሠራው ጠለል የምስት አና ጦሳ ለው ነው ስለዚህ መሬትን ጨረቃንና ይ ልኝ በአንድ መስመሮ ላይ አናገኛቸውም ይህ ማሻ ያ ልነት ባይኖር ኖሮ ግን በየወሩ የጨረታና የፀሐይ ግርደቪ ነበር ወ ለይንሱ ሁለት ዓይነት የግርዶሽ ዓይነቶች ያሉ ሲሆን ግርዶሻ አና የጨረቃ ግርዶሸ በምባል ይታወቃሉ ዞሶዶ የፀሖይ ግርዶሽ የምንሰው ጨረቃ በፀሐይና በመሬት በት ስታልፍ እና የጨረቃ ጥላ ፀሐይ ሳይ አርፎ ፀሐይን ሥዞ ሚጋረድብን ክስተት ነው የጨረታ ግርዶሽ ደግሞ ብ ሐይና በጨረቃ መሓክል በምታልፍበት ወቅት የመሬት ጋ ታ ላይ አርፎ ጨረቃን እንዳናይ የሚጋርድብን ክስተት ጥ ወ ታው ጨሪቃ ግርዶሾች ተደምሪው በዓመት ውስጥ ሠንቸለው በ ሰባት ሲሆን ከዚህ የበለጠ ማየት ዛቸ በ እና በ ዓም ሰባት ግርዶሽ በዓመት አ ዩ ሲሆን ቀጥሎ በዓመት ውስጥ ሰባት ግርዶሽ ሊታይ ሆ ተለው በ ዓም ይሆናል ሚ ት ኢትዮጵያውያን ግን ሦስት ዓይነት ግርዶሽ እንዳለ ሲሆን እነዚህም የፀሓይ ግርዶሽ የጨረቃ ግርዶሽ እና ሸ ዞ ላመት የዐቀድ ግርዶሽ የሚባለው ነው ይህም ወደ ፊት ዘፉት ተገልዷል ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለተ ዝባ አሁን ያሰው ሳፎ በመግቢያው መሬት ት ፈግዮ ጧረራ ስረዳው የውሪ ወትት ደግሞ ትሆን የሚከሰት ነው ግርዶሽ የሚ ወና መሐከል ስ ጨሪ ሖጠረቤ ሙሉ የምትሆንበት ነው ጨረቃ ሙሉ ስትሆን ብ ነው በዓመት ውስጥ በአማነይ ግርዶሽ የሚፈጠር ሲሆን ግርዶ ሀገራት በሙሱ መጮልከ ከፀሐይ በተቃራኒ በምትገት ምሥራቅ በኩል ምሽኑ ፀሐይ በስተምዕራብ ስትገባ ። ዶክቶር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለ። ስናያት የሚታየን ብርፃናማው ውጫዊ ክፍል ፎቶስፈር ሀሀዛ ይባላል ከርሱ ቀጥለው ያሉት ውጫዊ ከባቢ አየራት ደግሞ ክሮሞስፌርነ አክርክዐናክ እና ገርና በመባል ይታወታሉ ፎቶስፌር ስስ የሆነ የሀሐይ ውጫዊ ክፍል ሲሆን ከፀሐይ አብዛኛውን ብርሃን የምናገኘው ዚህ ነው ፎቶስፌር ከዐሐይ ውጫዊ አካል ወደ ውስጥ እስከ ኪሜ የሚዘልት ሲሆን የመቀት መጠነ ደግፃ ዜልቪን የሚደርስ ነው ክፎቶስፌር ቀጥሎ ወደ ውጭ ያለው የፀሐይ ውጫዊ አካል የሆነው አከባቢ እየር ደግሞ ክሮሞስፌር ይባሳል ይህ ዘወትር በዐይን የሚታይ አይይደሰም ነሃሮ ግን ሙሉ የፀሐይ ጨረቃ ፎቶስፌርን ስትከልል ግርዶሸ በሚኖርበት ጊዜ ዘሮሞስፌር በዐይን ይታያል የፎቶስፈሮር መጨረሻ ጫካላ ሳይ የሙቀቱ መጠን ኬልቬን ይደርሳል የፀልይ የመጨሪሻው ከባቢ አየር ኮሮና ቄ ይባሳል ዘፎቶስፌር ከሚወጣው ብርሃን ጥንካሬ አንጻር ኮሮናንም ቀን ላይ በዐይናችን ልናይ አንቸልም በሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ ጊዜ ግን ማየት እንቸላለን ያሙቀት መጠንም ኮሮና ውስጥ በጣም አየጨመረ የሚሄድ ሲሆን ለምሳሌ ውጫዊ የኮሮና ክፍል የሙቀት መጠኑ ሚሊየን ኬልቪንና ከዛ በላይ ይሆናል የዘዚህ ውጫዊ የዐሐይ ከባቢ አየር ሙተቱ ይህን ያህል ግዙፍ መሆኑ መሬታችንን ጨምሮ በፕላኔቶች ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር ሲሆን ይህንንም ወደ ፊት እናየዋለን ዶክቀፎ ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌተነ። መጽሐፈ አቡሻሕር ገጽ መርሐ አዝማን ገጽ ዘዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለዛ ከባዐህዐ«ዞኮ አንድሮሜዳ ሥችምት ጠሬ ኢትዮጵያውያኑ የሥነ ፈለክ አስ በቱ አዕዋዳት ውስጥ ዐምስተኛውን ብጡር ሓለ ያዎ ሩታል ይኸውም የ ዓመታት ዑደት ዙረት ነ እንዱ ወንጌላዊ ሰባቱን ዕለታት ሁሉ ዞሮ አዳጻርፅ ፈጽሞ ያም መቱ እንደገና በመጀመሪያው ጊቬ በገባበት ፅለት መልሶ ሠራ ዐዲስ ዓመት ላይ በተመሳሳይ ይገባል ዓ ሠ ም ዐወዶ ፀሓይ የዕለትና ወንጌላዊ መገናኛ እንደሆነ ዖ መንም በምሳሌ ለማላየት በእኛ በኢትጵያ አቴጣጠር ላ ዓም የመስከረም የዐዲሱ ዓመት መግቢያ ለለቱ ረቡዕ ወንሳዊው ዮሐንስ ነበር ከ ዓመት በኋላ በ ለይም በተመሳሳይ መልኩ መስከረም ዕለቱ ረቡዕ ሲሆን የኛው ዮሐንስ ነው በመሆኑም ይህንን ዓመት ዑደት ዐ ጠንትቀው ቀደምት ኢትዮጵያውያን በማወቃቸው ህደ ዘሐይ የሚል ሥያሜን ሰጥተዋል ምሕዋረ ፀሓይ ተደምት የኢትዮጵያ የሥነ ፈለክ ሊታውንትም ፀሓይ ያየር መፄቫ እንዳላት ገልጠዋል። በፊት የነበሩበትን ሁኔታ ነው የምናኛሃው ለምሳሊ ፀሐይን እየተመሰከትን እያለን የፀከይ ሁኔታ እየተመለከትገበኑ ከ ደቂቃ በፊት የነበረችበትን ሁኒታ በለንበት ቅጽቦት ሳይሆን ም የሚሆነው የፀሐይ ብርሃን መሬት ላይ ሰመድረስ ደቂቃ ስሰሜፈጅ ነው በተመሳሳይ ለመሬት ቅርብ የሆነውንና ከመሬት በ የብርፃን ዓመት ርቃት ሳይ ያለውን ፐሮክሲማ ሴንታውሪ ስናይ የምንመሰከተው ኮከቡ ከ የብርሃን ዓመት በፊት የነበረበትነ ሁኔታ ነው ጭ ዘዶክተር ፎዳስ ታደሰ አና ከዶኩቦር ጌትነት ፈለ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ እንድሮጫዳ ልጆች ከጥንት ጀምሮ ከ ነ ለፃወቅ ለዘመን መመ ጊዜ ብም በየዘመናቱ የሚከስቱትን ልዩ ክስተቶቾች ር ህዳ ተው እንደነበር የተጻፉ መረጃዎች ያሳያስ ናመ በጦም ከጥንት ሕዝቦች ጀምሮ እስከ ዘመናዊው የ ት ርምር ድረስ በስፋት የሚታጠቱና የሚጠኑ ከስሆነ ም ፀበይት ከዋክብት ንጉሣዊ ከዋክብትነ እና ስለ የሩ ፅሶ ት መጋቢዎች ስለሚባሉት የዞዲያክ ከዋክበት በዝርዝር ቃዎ ታለን ቃነ ከዋክብት ንጉሣዊ ከዋክብት ሀክ ዘኦራት ወቅቶች ጋር በተያያዝና እንዲሁም ከለሁኛ ወጥ ሪ ክስተቶች ጋር በተገናኘ መልኩ የሚነሁ አራት ዞ አሉ በተለይ ጥንታውያን ፐርሺያኖች በዓመቱ ውስጥ የው ሰማይ አራት ቦታ እንደተከፈለና እያንዳንዱ ቦታን ሯ አራት ገጉሣዊ ከዋክብት እንዳሉ ሎ እነዚህ አራት ከዋክብት በእያንዳንዳ ጠትት መጀመሪያ ፍ ጦታየት እንደሚጀምሩ የሚታወቅ ሲሆን የሰማይ ጠባቂም ራሉ ከዋክብቱም አልዴባራን ለ። አለታ ኪዳ ወልድ ፍሴ መገከበ ታላት ገ በዶክተር ሮዳስ ታደስ አና በዶክተር ጌትነት ዕለ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አ። የሚና በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ቴትነት ፈለየ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ሰኦ አንድሮሜዳ ህ በፊት እንደተገለጸው ትርብ የሚባሉ ። የሚሰውን እናያለን በፊቪክሱ እንደሚታወቀው ሁሉ የአንድን ኮከብ መጠነ ቱስ ለማወቅ ኮከቡ በዙሪያው ባሉ ከዋክብት ወይም ፕላኔቶች ላይ የሚያሳድረውን የስበት መጠን በመለካት ማግኘት ይቻላል በሁለቱ አካላት መሓክል ያለውን ርቀት ካወትን የኒውተንን ሕግ በዶክተር ሮዳስ ታደለ እና በዶክተር ሄትነት ፈለቀ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አገድሮሜዳ ስን ማስላት ይቻ ም ቦነ ይቻላል ያ አንድ በቅርብ የሚገኝ አካል በርማ ለ ት ነው ሶ በተለይ ብ ጥ ን የሚሽከረከር ፕላኔት ካለ የከ ኑ ይም ከቡገ ህት በጣም ቀላል ይሆናል ከዚህ በፊት ንደ ቱስ ይ ላይ ከምናያቸው ከዋክብት ቢያንስ ተር ነገሰቪው ዘጥ በት ናቸው። በስሜን ንፍቀ ሰክ የጣገኘው የስሜን ኮከብ የሚባለው ታዋቂው ኮከበ ፓላሪስ ይህ ኮከብ ታዋቂ የሆነበት ሦዝነዕን በታሳትነቱ በአብረቅራቂነቱ ወይም በቅርብ የሚገኝ ሆና አይደለም ከመሬት ያለዑ ርተት የብርሃን ዓመታት ወይም ትሪሊዮን ከ እንደሚርት ይገመታል ዚህ ኮክብ ልዩ የሚያደርገው የሚንቀሳቀስ አሰመሆኑ ሴሆ ሁሉም ከዋክብት በምሽት ወትት ከምሥራቅ ወደ ምዕራብ የሚንተሳተሱና ፀወትቶች በተፈራረቁ መጠን ቦታፐውን የሚለቁ ናቸወ ፖላሪስ የሚገኘው በቀጥታ ከመሬት በሰሜን ዋልታ ላይ ሲሆን መሬት ስትዞርሦ በሰሜን ሰጣይ ሳይሃተሳቀስ ይቆያል በዶክተር ሮዳስ ታደለ እና ጳዶክተር ጌትነት ፈለቀ አንድሮሜዳ ስለዚህ የማይንቀሳቀስ መሪ ኮክብ ተደምት ኢትዮጵያውኑ በሥነ ፉሰክ መጸሕፍታቸዐ ላይ ኮክበሰ ኢየሐውር ወኢይዋለጥ አ ከመ ደኩን ለመርሰስ ወጋይትመርጡ ቦቱ ጊዜ ሐ ድካሜ መረ እንዲሆን ኮከቡ ግን አይሄድም ከቦታውም አይ ተ ሰዎ ጉዞ በሚሄዱ ጊዜ በአርሱ ዎ ብለው ጽራው እናነባለን መማግ ጣጫ ጠሂሚነት የሚያስረዳው የብራና ላይ ኩፍ አይ ሥላ የመርከቦች የሚታገዘው በዓለም በፀቱና ሳተሳይት አማካይነት ሲሆን አስቶድፃ ግን ይህ ፖላሪስ የተባለ ኮከብ የመርከብ እንቅስቀሴን ለመምራት በጣም ጠቃሚ ነበር በጥናት ከተገኘው መሪጃ አህያ ወፎችም ሲበሩ አቅጣጫን ለማፀት ዘህችን በጣም ይጠቀማሉ በዓመታዊ የስደታቸው ወቅት የተለያዩ ዝርያ ያላቸው ወፎች ሰበረራቸው የተለያዩ ሕብራተ ከዋክብትን በመከተል አትጣጫቸውን ማወትና መሰየት ይችላሉ የወፎች ስደት ከሥነ ፍጥረት ኩነት ውስጥ አስደናቂው ነው ተደምት ኢትዮጵያውያን የሰማያውያን አካላትን ይልቁኑ ጨረታን በመመርመር የተለያየ ትርጺንም ለይተው በመረዳታቸው ያንን በብራና ላይ በመሣል ሰረጅም መንገድ በጉዒቸው ላይ ይጠቀመ እንደነበር ይታወታል ይህ ብቻ ሳይሆን ቤት ሲህሩ ቤቱ ረጀም ዘመናት ሳይፈርስ እንዲቆይ ምሕዋረ ከዋክብትንና ሥርዐተ ፀሓይን በመከተል የሚያንጹበትን ወጠር ጠንቅቀውጡ በማወቅ ቤት ይሠሩ እንደነበር በመጽሐፈ ምስጤሬ ሰማይ ወምድር ላይ ገልጸውታል አሁን በለንበት ጊዜ ግን ይህ ጥበብ በኢትዮጵያ እየዘሰሪ መጥቷል « ዶዘተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክተር ጌትነት ፊለ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ገ ነገሮች ር ዩጠኗብ ተብለ አሦትን ውስብስብነት ተላል በሆነ የው በማለት ይታጠቃሉ አንድሮሜዳ ምዕራፍ ስምንት አራቱ ባሕርያት ባር ንጥረ ሓ ጠዩበ በኢትዮጵያውያን አራቱ ባሕርያት እሳት ውዛ እና መሬት በሌላጡ ነገሮች ተብለጤ የሚታጠቱፋ ት ሙል ከጠራር ባር ገዲ ታዉታሉ እ ለለው ንሶም ትርዮሙ ክላሲካል የሚ ሉ እነደ ወ ሰው ብኹ ጊነ ጣኑ ጀምሮ ያለውን እገደ ማለት ሲሆን የተፈጥሮን ከና የዜ ቆስ የሚገልጹ አንዳንድ ሀገሮች ደግሞ ከአራቱ ሩት አሳቸው የሰው ልጆች ታሪክን ቁፎ ተ። ትነ ወቅት ቢዜ ትታረሳለች ዘነረምት ወትት የነፋስ ወትት በሆነው በሥሀቡ ጊዜ ደግሞ መግብ ዘንድ ነፋስ ትባዛለች በእርጥበጁ ጊዜ ፍሬዋን የእሳት ወትት በሆነው በሐጋይ ጊዜ ፍሬያትን ዶክተር ሮዲነ ታደሰ እና ቢዶክተር ቴቶነት ፈለቀ ስለ ወቅቶች የሚያስረዳው የብራና ላይ ጽሑፍ ከዚህ ጋር ተያይዞ የከርሠ ምድር የክረምት ውነ የመሞቁና የበጋ ውሃ የመተዝተዙን ነገር ተደምት ኢትዮጵያፁዕነ ዘወቅት አንጻር መሆኑን ሲያስሪዱ ክረምት ሲመጣ በጋ ለጠባ ዋፅይ የበጋው መተት ወደ መሬት ወስጥ ይገባል በነባፁ ሙቀት ምክንያት ከርሠ ምድር ውሃ ይሞቃል ክሪምት ወጥ በጋ ሲመጣ ደግሞ የክረምት ትዝታዜ ወደ ምድር ውስጥ ስለሚግዝ የመሬት ውስጥ ውሃውን ያነኘዋልና በዚህ ምክንያት የበጋ የክር ምድር ውሃ ቀዝቃዛ ነው ይላሉ መመመ መመ ትርጓሜ ኦሪት ዘልደት ምዕ ገጽ ሀ በዶክተር ሮዳስ ታደለ እና በዶክተር ጌትነት ፈለዛ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ምዕራፍ ዐሥር እ ሰ መ ፐድጓድ ማለት እጅግ ከፍተት የሰበቡ ኀይለ ሦ በዚህ ግዙፍ ስበነ የተነም ብርና እህቀ ዐኦጣበት ማለት ነው በጣም ብቡ ሓስ ከኣል ቦታ ላይ ስለሚገኝ የትየለሌ የሆነ ስሰኑ ለፈዛ ነና እፍጋቱ ግቡፍ ሲሆን ብርነን ውን ሐሳብ ብዙ ሳይንቲስቶች በፋ ጠንካራ የሆነ የስበት ኀይል ያላቸው ማስተረት ይችላሉ የሚለው ሐላ ን ዓሰ ል እንዲሁም በ ዓም ላይ በፐሬ ለሞን ፈን በፒሬ ሲሞን ለቱ ሐሳብ ከሆነ ብርዛንን የሚያስተር ይህ ሳብ ከሆነ አካል ኳጩ የሚል ስያሜ ተስጥቶታል በኋላ ላይ ዓም ጆን ዊለር የሚባል አሜሪካዊ ቲዮረቲካዊ ጨለማ ጉድጓድ ከከጪ ከፎ የሚለውን ስያሜ ከአካሉ ላይ ለያየ መገገድ ከላይ የተጠተሱት ሳይንቲስቶች የጨለማ ጉድጓድን ከመናዊው የጨለማ ጉድጓድ ፅነሰ አላብን ጀሠቨሪያ ጊቬ ያተረበውጡ ዝነኛው አልበርት አንስታይን ላይ ነው አንስታይን ስበታቸው ግዙፍ የሆኑነ ት ወይም የጨለማ ጉድጓዶች ብርሃን ከውስጣቸው አምልጦ ባ ያሳጠተው ጠትላላ አንጻራየነት ር ነ በሚሰው ሳይንሳዊ ሐሳቡ ነው በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ዘዶነተር ጌትነት ፊለቶ አንድሮሄዳ የጨለማ ጉድጓድ ዓይነቶች ጉድጓዶች መጠናቸው የተለያየ ነው ጪፌ ቱሳቸውን መለያ አድርገን ብንወስድ አራት ዓይነት የዉሉ ጉድጓዶች አሉ እነዚህም ጠጣም ትናንሽ የጨለማ ጉደጓጸኩ እክ ከክርአ ከዐ ከዋክብት ጨለማ ተድጓዶች ኮክርአ ከ መሐጠክለኛ ጨሰ ጉድጓዶች ሮበዝር ኣኳ ከ እና ግዙፍ የጨለማ ጉድጓዶች ፍና በከር ከፍላ ከዐ ይባላለ የጨለማ ጥሞሩ ድጓድ ጦዌ ርሆሀዚ ሻኮ። የተወሰነ ቴስ አፍ መጠን ጨምሮ ማይክሮ የመከ ተፋፍጎና ፈጥሯል ሲል የሥነ ፈለኩ ምርምር ያሳያስ ጉድጓዶችን ሁለተኛው የጨሰ ንው ጉድጓድ ዓይነት ዩ ሀ ጨለማ ጉድጓድ የሚባለው ነው ው ይጨለን የ ሀይድሮጅን ነዳጃቸውን ጨርሰው ከሞቴ ከዋከብት ጉድጓድ ኣሆን ከዋክብት ዕድሜያቸው ሲያልት ይፈነዱና የሚፈጠር ይህ የከዋክብት ፍንዳታ ሱፐርናዛ ዓጻሜያቸጡ ይባላል መጠነ ቁሳቸው የበሐይን ሦስት አና ከዋክብት የሕይወት ዘመናቸውን ሲጪርሱና አነ ር ድንክነት ሽር ብ የሚቀየሩ ሲሆን የሀይን ን እጥፍ አካባበቢ ን ኀውትሮን ኮከብነት በኣኣ መጠነ ቁቱሳቸች ገ አንን ይ ራሉ ው የፀሐይን ፃያ ዕጥፍና ከዛ በላይ ሲሆዮና በሱፐርኖቫነት ከፈነዱ በጎላ የሚቀረው ከአብ የጨለሣ ጉድጓድ ይሆናል የሥነ ፈለክ አጥፒዎች ለብኩ ጊዜ መ ሆ ለፃ ጐድጓድ መኖር የለበትም ብለሁ ተከ እንደ አንዳንዶቹ አባባል ወይ ትንሽ መሆን አስበት አለበለዚያ ደግሞ የከዋክብት ወይም ግዙፍ የጨለማ ጉድጓድ መሆን አለበት አከሁንም የመጨረሻ ስምምነት ላይ ባይደርስም የትርብ ጥናቶች ደግሞ መጠነ ቁሳቸው የሀሐይን መጠነ ቆስ ከ እስከ ድ ሚሊዮን ድረስ የሚበለጡ መካከለኛ የጨለማ ጉድጓዶች አሉ የሚል ሳይንሳዊ ግኘት እየወጣ ነው አፈጣጠራቸውን በተመለከተ ደገሞ ከዋከብት ክምችት ወይም ክላስተር ርሳ ውስጥ ተፋፍገጡ ያሉ ታላላት ከዋክብት ሠንሠለታዊ አፀግብሮት ርኮ ፎ በተባለ ሂደት ለጋጩ መሓከለኛ መጠነ ቁስ ያላቸው የጨለማ ጉድጓዶች ይፈጥራሉ የሚል ነው ከ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ቢዶክቶር ጌትነት ፈለቀ ጊ አንድሮዳ ጉድጓዶች በተመለከተም ቱሄ የጨለማ ይቻላል ማዕከላቸው ላይ ዛው ግዙፍ መጠነ ቁስ ያላቸው የጨለማ ጉድጓዶች ሲናሩ መጠ ቁሳቸጡ ዘይ መጠነ ቱስ አንጸር ከአንድ ሚለኑነ ። ዘሖክታር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌትነት ፈለብ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ አነድሮፎሜዳ ፎጩ መ ዐውዴ ማኅተም ነፅጮጦን ተመር ስሌት በዓመት ከሚቲጠሩት አሩ ና ሁይጥ ስድስተኛው ዐውደ ማኅተም ተብሎ ይጠራል ይኽውም የ ዓመት ዑደት ሲሆነን አበትቴና ወንጌላዊ በ ዓመት ዞሬው ይገናኙበታል በምሳሌ ስናይ በእኛ የ ዓም ወንጌላዊ ዮሐንስ ሲሆን አበቅቴው ነበረ ከ ዓመት በኋላ በ ዓም በተመሳሳይ መልኩ ወንጌላዊው ዮሐንስ አበትቴውም ነው የሚሀነቡጡ ይህ ዐውደ ማኅተም ማዕከላዊ ተመርም በመባል ይታወቃል እንደ ሊቃውንቱ አተናተን ማኅተም መባሉ አበቅቴው ለአበትቱ ወንጌሳዊው ለወንጌላዊ ፍጻሜ ስለሆነ ነጡ ይላሉ ይኸውም የተመራቸውን መነሻ እበትቴውጡን ጠንጌላዊውን ዮሐንስ አድርገው ስለነበረ ነጡ ዐውደ ቀመር ከሰባቱ አዕዋዳት ታላቁና የመጨረሻው ዐቢይ ተመር በመባል የሚታወተው ዐውደ ተመር ነጡ የዑደቱም ከመን ነው በየ ዓመቱ የዐዲሱ ዓመት መግቢያ ዕለት ወንገላዊ አበቅቴ እኒህ ቱ ይገናኙበታል ይህንንም በምሳሌ ለማስረዳት በእኛ የ ዓመተ ምሕረት የዐዲሱ ዓመት መግቢያ ዕለት ሪቡዕ ወንጌላዊው ዮሐንስ አበቅቴው ነበር ከ ዓመት ዑደት በኋላ በተመሳሳይ መልኩ በ ዓም ላይ የዐዲሱ ዓመት መግቢያ ዕለት ረቡዕ ወንጌላዊው ዮሐንስ አበትቴው ነው የባሕረ ሕሳብ ሊቃውንት የቀመሩ መነሻ የሚያደርጉት ዕለቱ ሠሉስ ወንጌላዊዉ ማቴዎስን ሲሆነ አበቅቴውን አልቦ በሆነ ጊዜ ነው ጥንቱ ለተመር ዕለተ ሠሉስ ወንገሳዊ ማቴዎስ ወፍጻሜሁ ፅሰተ ሰኑይ ወንጌላዊ ዮሐንስ ይላሉ በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና በዶክር ጌትነት ፊለቀ አንድሮሜዳ ደምት ኢትዮጵያውያን በሥር ቀ ሥር መሆነም ይህ ማሳያ ። በዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዳክታር ጌትነ። ሴኮንድ ሴኮንኗ ይሾናል ሴኮንድ ወድ ደቂቃ ነውና በ ዓመት « ደቂታ በዐ ዓመት ደቂቃ ወይም ሰዓት ኾነ በ ዓመት ሰዓት በ ዓመት ሰዓት በ ዓመት ሰዓት በ ዓመት ሰዓት ስንለውጠው ደቂቃ ማለኑ መተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክታር ጌተነት ፈለ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ። ይህ ዕለት ፀሐይ የሰማያዊውን ሉል ወገበ አቋርጣ ወደ ደቡብ አትጣጫ በዶክተር ሮዳስ ታደስ እና ፀዶክተር ጌትነት ፊለቆ አንድሮሣሜዳ የምትሄድበት ጊዜ ሲሆን በሰሜናዊው ንፍቶ ክበበ ጣኳ የሚጀምርበት ዕለት ነው በሰሜን ንፍቀ ከበብ ያሉ ሀገራት ወርኀ መጋቢት የጸኗሬ መግቢያና የቀንና የሌሊቱ ሰዓት እኩል የሚሆንበት ጠር እንጻዮነ አስተውለዋል ከዚህ በመነሣት የአሶራውያን የዘመን አቴጣ ር የሒንዱ እና የፐርሽያን ወይም የኢራናውያን የዘመን አቴና ይህንን በመከተል የዐውደ ዓመታቸው ያመቻመሪያ ወር መጋቢኒ አድርገው ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ይጠቀሙ ነበር ተደምት ሮማውያንም ይህንነ የዘመን አቴጣጠር ተከነ ሲቴጥሩ ነገር ግን ከመጋቢት የሚጀምር ወራት ነበራቸው ይህም ሲታወት መስከረምን በላቲን ሊሴፕቴምሥ ክቶ ማለት ኖቬም ማሰት ዲሴም ማለኑ የሮም የመጀመሪያ ንጉሥ በመባል የሚታወተፁን ሮሙሉስን የተካው ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ የኬ ንጉሥ ኑማ ፀ መጋቢትን እና የካቲትን በወሩ መጪዕክ እንዲሆኑ እንዳደረገ ሮማውያን በታሪካቸው ይናገራሉ በመሁነኡ ትድመ ልደተ ክርስቶስ ዓመት ድረከ ጥር ዜ በራቸውም ማለት ነው የሮማውያን የዐዲስ ዓመት መግቢያ ወር ከመጋቢት ከኒ ጥር የመጣው ዓመት ክክርስቶስ ልደት በፊት ነው ምክንያቱም በነርሱ ጥር ወር ላይ ሁሰት ታላላት የሮማ ቆዝለላ ሹማምንት ተመርጠው የአንድ ዓመት የሥራ ገከቸፁን የሚጀምሩበት ነውና ያንን ለዐዲስ ዓመት የመግቢያ ወር አደረጉ በዐፎጨ ፍዐቨ ጽርነሄህ ሽጠክዘፀ ሀቬሀጺ ያዘ ፀሯ እኛ። ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና በዶክተር ጌተነት ፈለቭ ከጠፍዕህሀዐሀህሀርፍዞኮርዮ ጣዱጅ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact