Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية  Portuguese
Book of the day

አምስቱ አእማደ ምስጥር አድምታ.pdf


Advertisement
  • word cloud

አምስቱ አእማደ ምስጥር አድምታ.pdf
  • Extraction Summary

ዛሬም የተወገዘ የተረገመ ነው። እግዚ በ ምሥጢረ ሥጋዌዊ። ዮሐምቁፅ መጻሕፍት አምልተው አስ ፍተው የተናገሩት ሃይማኖት ይህ ነው። ዮ ላለትኔ ዜማ ማኅሊች የሚነቅፍ ችምርት ያነሰው ያልተማረሥግብረ ከምሉ በክፍሉ ከብዙ በጥቂቱ የተነገረ የተጻፈ ምሥጢረትንሣኤ ሙታን እስከዚህ ድረስ ነው ።

  • Cosine Similarity

መቅድመ ሃይማኖት ። ምሥጢረ ሥላሴ ምሥጢረ ሥጋዊ ምሥጢረ ጥምቀት ምሥጢረ ቁርባንምሥጢረትን ሣኤሙታን ናቸው ። የስም ሦስትነታቸው እንደምን ነውቢሉአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው። አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሠራዒዘተወ ልደ ወአኮ ዘተገብረ እንዳሉ ት ። የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ መሥረፅ ነው ምሥጢረ ሥላሴ። ልደተ ወልድ ወጸዓተመንፈስ ቅዱስእምአብ ኢይ ትነገር አላ ይትነከር እንዳለ ዲዮናስዮስ አርዮስፋጎስ አብ ከወለደ ወልድ ከተወለደ መንፈስ ቅዱስ ከሠ ረፀ አይበላለጡም ቢሉ አዎን አይበላለጡም ። ልቡናምልቡናቢባልእንጂ አ ምሥጢረ ሥላሴ ቃል እስትንፋስ አይባልም ። እንደዚሀም ሁሉ ከአብ ልቡናነት ወልድ መንፈስ ቅዱስ መውጣት ያገናኛቸ ዋል ስላገናኛቸውም ወልድም ወልድ ቢበል እንጅ አብ መንፈስ ቅዱስ አይባልም መንፈስ ቅዱስም መንፈስ ቅዱስ ቢባል እንጂ አብ ውልድ አይባልም። አብም አብቢባል እንጂ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይባልም። ን ይመ ምሥጢረ ሥላሴ ። በሃይማ ናተ አበው በሌላም አንቀጽ ሃይማኖተ አበው ላይ ጆ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘሀልው በአብ ወመንፈስ ቅዱስ ወሕልዋን ቦቱ አብ ወመንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልቡናሁ አባሁ ወመንፈስ ቅዱስ እስትን ፋስ አፉሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ቃለ አብወቃለመን ፈስ ቅዱስ ዘይነብር ውስተ አርያም ወይሬኢ ዘበ ታሕቱ ይላል ። ወይትዋሐዱ በመለኮት እንዳሉ ሊቃውንትበቅ ዳሴም አነ ወአቡየ ወመንፈስ ቅዱስ እሳት ወፍሕም ወነበልባል ብሏል አባሕርያቆስም አብ አሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት ውእቱ አሳተ ሕይወት ዘእምአርያም ብሏል ። ምሥጢረ ሥላሴ እስከዚህ ድረስ ነው ከዚህ ቀጥሎ ምሥጢረ ሥጋዌን ይማሩ ዘንድ ይገባል ። ምሥጢረ ሥጋዌ ። ምሥጢረ ሥጋዌ። አንድም አብ መንፈስ ቅዱስ አይባልም በተለይ ስሙ ወልድ ነው አንድም አብ ለማጽናት መንፈስ ቅዱስ ለማንጻት ወልድ በተለየ አክሉ ለመወለድበ ማዓፀንሽ ያድራሉ አላት። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአም ላክ ምሥጢረ ተዋሀዶ በእንተዝ ቀብዐከ እግዚአ ምሥጢረ ሥጋዊ። መንፈስ ቅዱስ ክብር ሆነው በቅባት ከበረ ። እኛ ከሥላሴ የምንወለድ በማየገቦ ን ስንጠመቅ ነውና መናፍቃን ግን ይህ የወረደውር ግብ ነው አንጅመንፈስ ቅዱስ አይደለም ይላሉር ግብ አለመሆኑ መንፈስ ቅዱስ መሆኑ በምን ይፌ ወቃልቢሉ ንጌታየተጠመቀበኛውሰዓተ ሌሊት ነው ያን ጊዜ ተሐዋስያን ቦታቸውን አይለቁም ርግብ በሌሊት ክቦታዋመች ትነሣለች መንፈስ ቅዱስ ፖኣ ግር ምሥጢረ ጥምቀት። ስለምን ሃይማኖት ማስተማር ይገባኛል ሃይማኖት መማር ከዚህም በኋላ ገባሬ ሠኖዩ ቄስ ወሀውን በብ ይ ምሥጢረ ጥምቀት ው መ ንያ አ በ ርተ ርት አድርጐ ፅዱ አብቅዱስ ዱ ወልድ ቅዱስ ዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብሎ በመስቀል ቦ ጊዜ ይባርከው ይላል ። ነ ምሥጢረ ጥምቀት። በዓይን የማይታይ በእጅ የማይጨበጥ ነውና በዓይኔስ ክላየሁ በእጄስ ክልመበጥሁ እንደምን አም ናለሁ ገባሬ ሠናዩ ዌስ ውሀውን በጻሕል አድርጐ ፅ አብ ቅዱስ ወልድቅዱስፅውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብሎ በመስቀል በባረከው ጊዜ ውሀው ተለ ውጦ በፅለተ ዓርብ ከጌታ ከቀኝ ጐኑ የወጣ ፍጹ ምማየገቦ ይሆንዘንድ አእኛስከእናት ከአባታችን ከተወለድን በኋላ ዳግመኛ ከአብራክ ሥላሴ በማየ ገቦ እንወለድ ዘንድ እንደምን አድርጎ ይሆናል አይሆንም አላምንም ማለት ከክርስቶስ ሰይጣንን እን ዳለፈው በል። ፉ ምሥጢረ ። በስመ አብ ወወልድወመንፈስ ቅዱስፅ አም ላክ ኅብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑ ተለው ጦ ደመ መለኮት እንዲሆን ለማስረዳት ምሥጢረ ሞርበንን እንናገራለን ይሀስ እንደምን ነው ቢሉ ። በዓይኔስ ካላየሁ በእጄስ ከልጨበጥሁ እንደምን አምናለሁ ገባሬ ሠናዩስቂስ ኅብስቱን በጻ ህልወይኑንበጽዋአድርጎ አብቅዱስወልድ ቅዱስ ፅ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ በለ ጊዜ ኅብስቱ ተለውጦ ሥጋ መለኮት ወይኑ ተለውጦ ደመ መለ ኮት ይሆን ዘንድ እንደምን አድርጎ ይሆናል ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአም ላክ አብ ሕይወት ወልድ ሕይወት መንፈስ ቅዱስ ሕይወት ብለን አምነን ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታንን አንናገራለን ። ስለምን ቢሉ። ወልኅበ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን። ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን ። ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን። ልተ ዘበልየ ወዘማሰነ ወኩሉ ቅርፍተ ሥጋ ዘወድ ቀዲበ ምድር ይትጋባፅኀበ ዘትካት ምዕላዲሁ በዘ ዚአሁ አርአያ ወአምሳል እንዳለ ያፅዘስሩግ በቅዳሴ ሁለተኛም ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ባለ ጊዜ አጥንትና ሥጋ ይሆናሉ ። እ ከ ምሥጢረ ትንሣኤሙታን። ምሥጢረ ትንሣኤሙታን ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Advertisement
Bottom banner

Download options | Convert to Pdf | Reading List | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact