Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከ ያነረሃምቻ ፉጋሮታ ፇጋታ ሯዖ ሠያፎ ያጎፉ ኛ ሳምት ከክዚኑሱትኑሱዛኘዛህ ያፍሲ ቋ ፕሯሄጋዕ መኃ ይ«ሮ ወፖ ለሐሥራሮ ኛ ሳምንት ር ው ፇረረርፇና ፉዕራ ኃዕ ሐያራ ዕዮሄ ያፍሳ ዳሳዕኋሥ አማርኛ ኛ ክፍል።
ቃላት ቃላቱን በብዙ ቁጥር ፃፉ ምሳሌ ሰው ሰዎች ልብስ ቀሚስ ሹራብ መቀነት መፃፍ በምሳሌው መሰረት ቃላቱን መድቡ ኮት ሸሚዝ ጉርድ ቀሚስ የውስጥ ሱሪ ጋቢ ኩታ የአንገት ልብስ የአበሻ ቀሚስ አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ምሳሌ ጋቢ ኮት ማዳመጥ ኮሠ የልብስ ዓይነቶችና ቀለማቸው ዩ ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ምሳሌ ቀይ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀይ ቀለም አለው አረንጓዴ ቢጫ ጥቁር ነጭ ረ ሞክሴ ፊደላት ጳ ሀ ፊደላቱን ድምፅ በማሰማት አንብቡ ጸ ጹ ጺ ጻ ጹ ጽ ጾ ፀ ፁ ዒ ፃ ፄ ፅ ያዖ ፍሙቕ ማጣመርና መነጠል አጣምራችሁ ፃፉና አንብቡ ጸሀይ ፀሀይ ነጥላችሁ ፃፉና ድምፅ በማሰማት አንብቡ «ጾም ፆም አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ግለንባብ አቅጣጫ ጠቋሚ ቃላት አቅጣጫ ለማመልከት አቅጣጫ ጠቋሚ ቃላትን አንጠቀማለን እነሱም ሰሜን ደቡብ ምሥራቅና ምፅራብ ናቸው። የልብሶቻችሁን ቀለሞች ፃፉ ራ አማርኛ ኛ ክፍል ሰ በ ማዳመጥ ቀኑብሽ በገና በዓል ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ምሳሌ ውበት ውበትን መጠበቅ ቆንጆ ያደርጋል ኩታ የገና በዓል ሩር የባህል ልብስ ሯ ውስብስብ ፊደላት ሏ ሟ ፊደላቱን በደብተራችሁ ፃፉና አንብቡ ሏ ማጣመር አጣምራችሁ በመፃፍ አንብቡ ምሳሌ ሟ ሟ ሟሟ ባ ዲሏዲ ወላ ሟ የፊደላቱን ቦታ በማቀያየር ቃላት መስርቱ ምሳሌ በሰለ ሰለበ ቀመረ ከመረ በደለ ሎ። አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት አንብቦ መረዳት ጥያቄዎችን በምንባቡ መሠረት በቃላችሁ መልሱ። በጽሑፍ ግለፁ አማርኛ ኛ ክፍል ረ በ ማዳመጥ ተሸላሚው ከድር ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ምሳሌ ንፁህ ከድር ንፁህ ልብስ ለብሷል ማጠብ መተኮስ ማስቀመጥ ረ ጡስብስብ ፊደላት ቪፒ ፊደላቱን ፃፉና ድምፅ በማሰማት አንብቡ ዚዚ ዢህ ማጣመር ሀ ፊደላቱን አጣምራችሁ ቃላት መስርቱ አዚሪ አዛዢ ለ የፊደላቱን ቦታ በማቀያየር ቃላት መስርቱ ምሳሌ ቀና » ናቀ ላጠ ላገ ሠራ ላብ ረዳ ገዛ መ። አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ዩመ ቃላት በምሳሌው መሠረት ሌሉች የድርጊት ቅደምተከተል ማሳያ ቃላትን በሳጥኖች ውስጥ ሙሉ ምሳሌ ጡስብስብ ፊደላት ራ ፊደላቱን ዓፉና ድምፅ በማሰማት አንብቡ ዑ ቂቂ ማጣመር ሀ ፊደላቱን በማጣመር ቃላትን ፃፉና ድምፅ በማሰማት አንብቡ ፏ ቴ አ ገ ሯ ለ የፊደላትን ቦታ በማቀያየር ሌሎች ቃላትን መስርቱ ምሳሌ ቃጣ ጣቃ ማገ ደራ ብጸ ራበ ጠና አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ግለንባብ የዝናሽ ልብስ ዝናሽ የጅማ ከተማ ኗሪ ናት ትዳር የላትም ልብሷን የምታሳጥበው በልብስ አጣቢዎች ነው አበበ በዚህ ሙያ ከሚተዳደሩ ሰዎች አንዱ ነው ዘወትር የዝናሽን ልብስ አጥቦ አድርቆና አጣጥፎ ያስረክባታል በዚህም ተግባሩ ሁልጊዜ ታመሰግነዋለች መ ውስብስብ ፊደላት ኋጧኋ ሟ ፊደላቱን ዓፉና ድምፅ በማሰማት አንብቡ ች ማጣመር ፊደላቱን በማጣመር ቃላትን ፃፉና ድምፅ በማሰማት አንብቡ ጧ ፍ ሟጧ ዞ አንብቦ መረዳት ጥያቄዎቹን በምንባቡ መሰረት በቃላችሁ መልሰሱ ዝናሸ የምትኖረው የት ነው። አማርኛ ኛ ክፍል ሎ። ዩጮ ቃላት ቃላትን በምሳሌው መሠረት መስርቱ ምሳሌ ቆመ ብሎ ይቆማል ካለ በላ ብሎ ይላል ጠለፈ ብሎ ይላል ሮጠ ብሎ ይላል ክጠበ ብሎ ይላል መምህራችሁ የሚያነቡላችሁን ዓረፍተነገር በማዳመጥ በትክክል ፃፉ ማዳመጥ ትንሹ ሰይድ ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ቅዳሜ አሁድ ቀን ሳምንት አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ጡስብስብ ፊደላት ጐ ጭኙጐጭ ጐኾጐ ፊደላቱን በደብተራችሁ ፃፉና አንብቡ ት ማጣመርና መነጠል ሀ ፊደላትን አጣምራችሁ ቃላት አንብቡ ጉለመና ጉልቆ ለ በነጠላ ቁጥር ፃፉ ምሳሌ ቀኖች » ቀን ሳምንቶች ሰዓቶች ወሮች አለቶች ቭሦሄሯ ለንባብ የሳምንቱ ቀኖች አንድ ሳምንት ሰባት ቀኖች አሉት አነሱም ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ሐሙስ አርብ ቅዳሜና አሁድ ናቸው ሰኞ የመጀመሪያ የስራ ዕለት ሲሆን አሁድ ደግሞ የመጨረሻ ዕለት ነው። ለመንግስት ሠራተኞች ከሰኞ አስከአርብ የሥራ ቀኖች ናቸው አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ረሯ ውስብስብ ፊደላት ኋ ሜ ፊደላቱን በደብተራችሁ ፃፉና አንብቡ ጩቼ ች ማጣመር ፊደላትን አጣምራችሁ ቃላት አንብቡ ትኋን በኋላ አንብቦ መረዳት ጥያቄዎችን በምንባቡ መሰረት በቃላችሁ መልሱ የሥራ ቀናት የሚባሉት ማን ማን ናቸው። ኮት አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ቃላት በክፍት ቦታዎች ተስማሚ ቃላትን እያስገባችሁ ፃፉ ምሳሌ ብልህ ልጅ ምሳሌ ታታሪ ሰው መፃፍ በሳጥኑ ውስጥ ያሉትን ቃላት መርጣችሁ በማጣመር ዓረፍተነገር ፃፉ ናት ስመኘው ፋጡማ አዋቂ ምሳሌ አየለች ጎበዝ ናት ማዳመጥ አሰፋና ቤተሰቦቹ ቃላት በእነዚህ ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ወንጭፍ መባቻ ማብቂያ ባለቤት ሯ ውስብስብ ፊደላት ጐ ጐ ጐ አማርኛ ኛ ክፍል ። ጋ ማዳመጥ አደይ ዩመ ቃላት ለሚከተሉት ቃላት በምንባቡ መሠረት ፍቻቸውን ስጡ ሀ ሲፈነዳ መ ከረመ ለ አዜሙ ሠ ጠዋት ሙ ማጣመር በምሳሌው መሠረት በክፍት ቦታዎች ቃላት አስገቡ ምሳሌ አልዘነበም አልዘነበም አልለ ም አል ም አለ ም ሯ አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ዝ ። አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት መፃፍ በሚከተሉት ወቅቶች ውስጥ የሚገኙ ወሮችን በምሳሌው መሠረት ፃዓፉ ምሳሌ ክረምት ሰኔ ሐምሌና ነሐሴ ጥቢ በጋ በልግ አማርኛ ኛ ክፍል ሇ ከሕጋ ማዳመጥ የዛፍ ጥቅም ቃላት በሚከተሉት ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ምሳሌ ድርቅ ድርቅ ሰዎችን ይጎዳል አውሎ ንፋስ ዛፍ አፈር ወንበር ት ማጣመር በምሳሌው መሰረት የጎደሉትን ፊደላት በማሟላት ቃላት መስርቱ ምሳሌ መጽ ሐ ፍዋ መጽሐፍ ጉድ ድር አው ግብ ክረ ግለንባብ ሠርገኛ መጣ ጊዜው ውድቅት ነው ኃይለኛ ዝናብ ይጥላል በዛብህ። ቃላት በምሳሌው መሰረት ባለሁለት ፊደላት ቃላት መሥርቱ ምሳሌ ጠላ መታ መጣ መፃፍ በምሳሌው መሠረት ፃፉ ምሳሌ አርከን ይሠራል ካልን መፅሐፍ ገበያ ፅሑፍ ግድብ ማዳመጥ የዛፍ ጥቅም አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ሩ ማጣመር ሀ ወደ ብዙ ቁጥር ለውጡ ምሳሌ ቦይ ቦዮች ዛፍ አርከን ወንዝ ቁስ ለ ፊደላቱን በመምረጥና በማጣመር አስር ቃላት መስርቱ ምሳሌ አደረሰ ግለንባብ ጎርፍ መከላከል ጎርፍ በተፈጥሮ የሚከሰት አደጋ ነው በክረምት ወቅት ሯመሯጩሜ ወንዞች ይሞላሉ ጎርፍም ያስከትላሉ። አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት አንብቦ መረዳት ጥያቄዎቹን በምንባቡ መሠረት በቃላችሁ መልሰ ጎርፍን ለመከላከል ምን ማድረግ ይገባል። አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት አንብቦ መረዳት በምንባቡ መሠረት ጥያቄዎችን በቃላችሁ መልሱ ብርቱካን ምን ዓይነት ቅርጽ አለው። ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ። ሰዉ ማዳመጥ የግል ንጽህና አጠባበቅ የመ በሚከተሉት ቃላት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ማበጠር ፀጉርን ሁልጊዜ ማበጠር አስፈላጊ ነው መቦረሽ መታጠብ ቅ ማጣመር ቃላትን በማጣመር ሌሎች ቃላትን መሥርቱ ምሳሌ ምክር ቤት አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ግለንባብ ታሞ ከመማቀቅ አንድ ቀን የሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች አረ ጋሼ። ጄ አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት አንብቦ መረዳት ጥያቄዎቹን በምንባቡ መሠረት በቃላችሁ መልሱ። ዩመ ቃላት በምሳሌው መሠረት ቃላትን መድቡ ጎመን ወተት ፀ አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት መፃፍ የፊደላትን ቦታ በማቀያየር ወይም በመቀነስ ቃላትን መስርቱ። ከተሳቢ ወይም ከተራማጅ አንስሳት አንዱን መርጣችሁ ሳሉና ለመምህራችሁ አሳየዩ ዩመ ቃላት በምሳሌው መሰረት በቃላችሁ ዓረፍተነገር ሥሩ ምሳሌ ተሳቢ ተሳቢ አንስሳ እግር የለውም ተራማጅ መርዛማ ተናካሽ በራሪ መፃፍ በምሳሌው መሠረት ሌሉችን ፃፉ ምሳሌ በእግሩ ይሄዳል ካልን በደረቱ በክንፉ አማርኛ ኛ ክፍል ከጉ ሎ ኛ ሣምንት ማዳመጥ የህይወት ችሎታ ቃላት በምሳሌው መሠረት ሌሉችን አማሚማሉ ምሳሌ አንበሳ በክርኑ ይደቁሳል አዞ በጥርሱ ጃርት በአሾኋ አጋዘን በቀንዱ ርት ማጣመር ፊደላቱን ከቃላቱ ጋር አጣምራችሁ ፃፉና አንብቡ ስለ አንደ በ ከ ለ ምሳሌ ስለ መጣ ስለመጣ በ እግር በእግር በጋ ተ ጓደኛ ክረምት አባቱ ግለንባብ ታማኝ ውሻ አንድ ቀን አቶ ብርሃኑ ውሻውን አስከትሎ ወደማሳው ሄፄደ ማሳው ጫካ አካባቢ ነበር። አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት ች ። »» አማርኛ ኛ ክፍል ኛ ሣምንት አይ።