Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሆኖም አንዳንዶቹ ሳይነቁ ጥቂት ቆይተዋል ብሳቴናው እያንዳንዳቸውን በስም እየጠራ በቆልማማ በትሩ ነካ ነካ አደረጋቸው በጎቹ እሱ የሚናገረውን እንደሚገነዘቡ ያምናል ስለዚህም መጽሐፍ ሲያነብ የገረመውን ክፍል የሚያነብላቸው ወይም አንድ እረኛ ስለሚኖርበት ብቸኝነት ወይም ስለሚኖረው ደስታ የሚያወራላቸው ጊዜ አለ አንዳንዶ አልፏቸው ስለሚሄደው መንደሮች የተሰማውንም ለበጎቹ ይነግራቸዋል ነገር ግን አስግቶታል። ጥጎላ ጦርነቶቹ ስደተኞች ነን ስለዚሀም ገንዘብ እንፈልጋሰን ሌላኛው ምስል ተናገፃረ ክፅሱ ወስጥ ምን አእየደበቅህ ነው። ከዚያም የወይን ጠርሙሱን አወጣና ጥቂት ተጎነጨለት ከአልዜሚስቱ ጋር በረሃው ውስጥ የተቀመጠባትና ከዋክብቱን እያዩ አብረው ወይን የጠጡባትን ምሽት አስታወሰ ስለተጓዘባቸው በርካታ መገገዶች እና አግዚአብሔር ወዴ ድብቅ ሃብቱ የሚያደርሰውን መንገድ ሰእሉሱ ስለገለጸበት ያልተለመደ ዘዴ አሰላሰሰ በተደጋጋሚው ህልሙ ምክንያታዊነት ባያምን ኖሮ ከጂፕሲዋ ሴትዮ ከንጉሱ ከሌባው ወይም ከጠዩዐኗዞሺ ፅእርበበርበ ከሃ በር«ቢቪሮር ከበ ከሃ ክክዳርክከ አ መመመ ከሌሎቹ ሰዎች ጋር አይገናኝም ነበር ዝርዝሩ ብዙ ነው። የማታውቀው ታሪክ የለም ወደዚህ ቤተክርስቲያን መመለሻ እንዲሆነኝ ብሰህ ሳይቀር ገዳሙ ውስጥ ወርቅ አስቀምጠህልኛል ዝብትልትል ብዬ ወደ ገዳሙ ስመለስ መነኩሴው ሳቁብኝ ከዚያ አደጋ ልታድነኝ አትችልም ነበር።
ብሎ አሰበ ብላቴናው። ድብቅ ሃብት የለም ፒራሚዶችም የሉም የብላቴናው ነፍስ ጭጭ ብላለችና ዓለም ሁሉ ጭጭ ያለ መሰለው ብላቴናው ምነው በሞትኩና ሁሉ ነዢ በዚያች ቅጽበት በተቋጨ ብሎ እያሰበ ዓይኖቹን በሩ ላይ ተክሎ ፈዝዚል ነጋዴው ብላቴናውን በጭንተት ተመለከተው ጠዋት ያየው ደስታ በሙሉ ድንገት ጠፍቷል ወደ አገርህ መመለስ የሚያስችልህን ገንዘብ ልሰጥህ እችላለሁ አለ ክሪስታል ነጋዴው ብላቴናውም ምንም አላለም ተነሳና ልብሱን አስተካክሎ ቦርሳውን አነሳ አብሬህ እሰራለሁ አለ በመጨረሻ ከሌላ ረጅም ዝምታ በኋላ ደግሞ ቀጠለ ጥቂት በጎች ለመግዛት ገንዘ ያስፈልገኛል ከኒጠይዐሀኗኮ ዌይ ጩ ቧበክፎበ ከነ በርቤ ኣርክክር ከነ በበቤጓርጳክበሮ ከኗፍስ ሁስት ብላቴናው ሰከሪስታል ነጋዴው ወር ገደማ ሰራለትና ሥራው የሚያስደስተው ዓይነት ሥራ አለመሆኑን ተረዳ ነጋዴው ከገንዘብ መከፈያው ጀርባ ሆኖ ቀኑን ሙሉ ብላቴናውን ክሪስታሎቹን በጥንቃቋ እንዲይዛቸው እንዳይሰብራቸው ለማስጠንቀቅ ሲያጉተመትም ይውሳል ብላቴናው አዚህ ያቆየው ምንም እንኳን ነጋዴው ነዝናዛ ብጤ ቢሆንም ለእሱ ያለው ቀረቤታ ጥሩ መሆኑ ነው ብላቴናው በየሸጠው ክሪስታል ጥሩ ጉርሻ ስለሚቀበል ገንዘብ ማጠራቀም ጀምሯል ዛሬ ጠዋት ሂሳቡን አሰላ እንደሰሞኑ በየቀኑ እንኳን ቢሰራ ጥቂት በጎች ለመግዛት ዓመት ያስፈልገዋል ለክሪስታሎቹ ማሳያ ሳጥን ልሰራሳቸው እፈልጋለሁ አለው ብላቴናው ነጋዴውን እደጅ አስቀምጠነው በኮረብታው ሥር የሚያልፉትን ሰዎች መሳብ እንችላለን ከጠዩዐ ኗዞሺ ርበፎበ ከሃ በበርኬቪሮ ከበ ከሃ ክክዳርክከ ይዲ ውዲ ሚክ ውለው አበሌ ፕሮኝ አያውቅም ነጋዴው መሰሰለት ሰዎች ሲተላለፉ ይጥሉኑ ክሪስታሎቹ ይሰባበራሉ ኀየህ በጎቼን ሳሰማራ እባብ ቢያጋጥመኝ አንዳቸው ሊሞቱብኝ ይችላ ነገር ግን የበጎችና የእረኞች ህይወት ሁሌም እንደዚሁ ነው ነጋዴው ሶስት ከሪስታሎችን መግዛት ወደሚፈልገው ገዢ ዞረ አሁን ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ገበያ ኖሮታል የኮረብታው መንገድ ከታንጊር ዋነኛ መስህቦች አንዱ የነበረበት የጥንቱ ዘመን የተመሰሰ ሁሌ ይመስለዋል ንግዳችን ተሻሽሏል አሰው ብላቴናውን ገዢው ከሔደ በቷላ የእኔ ገቢ ከፍ ብሷል አንተም በቅርቡ ወደ በጎችህ መመለስ ትችሳላለህ። ብላቴናው ጠየቀው። ለዓመት ያህል ሰፍቷል ንግሮቹ የሚያሳዩት አሁን የመፄጃው ጊዜ መሆኑን ነው ወደ አገሬ የምመለሰው በፊትም እሰራው የነበረውን ነገር ሰመስራት ነው ሲል አሰበ ብላቴናው በጎቹ አረብኛ ባያስተምሩኝም ሆኖም በጎቹ ከዚህ ይበልጥ የሚጠቅም ነገር አስተምረውታል ሁሉም ሰለው የሚረዳው የዓለም ቋንቋ መኖሩን ብላቴናው መደብሩን ለማሻል ይጠቀምበት የነበረውን ቋንቋ የመሻትና በፍቅርና በዓላማ የተሳኩ ነገሮች ቋንቋ እንዲሁም ያመኑበትንና የቋመጡለትን ነገር የመፈለግ ሂደት አንድ አካል ነው የታንጊየር ባእድ ከተማነት አክትሟል እሷን መያዝ እንደቻለው ሁሉ ዓለምንም መቆጣጠር እንደሚችል ተሰማው አንድ ነገር ስትፈልግ ዓለም ሁሉ ሊያግዝህ ይነሳል ብለዋል አረጋዊው ንጉስ ነገር ግን ንጉሱ ስለመዘረፍ ወይም መጨረሻ ስለሌላቸው በረፃዎች ወይም ህልሞቻቸውን እያወቁ ሊያሳኳቸው ስለማይፈልጉ ሰዎች አልነገሩትም ፒራሚዶቹ ተራ የድንጋይ ካቦች መሆናቸውን ወይም ማንም ሰው ጓሮው ሲያቆማቸው መቻሉንም ቢሆን ንጉሉ አልነገሩትም። ክክዝብቲከቂብፍቂቂመ ከጠፎዐሀኗኮ ዮ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር ፎበ ከሃ ር። ህይወቱም ምርምሮቹም ሙሉ በሙሉ የሁለንታን አንድ እውነተኛ ቋንቋ ማግኘትን ዓላማ ያደረጉ ነበሩ መጀመሪያ ኤስፔራንቶን አጠና ከዚያም የዓለምን ሃይማኖቶች ዱዱ ርክ ም ፍፍ መ መ መመ ቪጠዩዐሀደኗኮ ሀእ ፅይርበጠፎርበ ከሃ በበር«ኬቪሮር ከበበ ከሃ ክኒዳርክከር ጩ ቄገየሶኮርበክኮፐኦሕጵኋጮጡኋጮ አሁን ደግሞ አልኬሚሜን ኤስፔራንቶን መናገር ችሏል ሁሉንም ዋና ዋና ፃይማኖቶችም ተረድቷቸዋል ነገር ግን እስካሁን አልኬሚስት አልሆነም ወሳኝ ከሚባሉ ጥያቂዎች በስተጀርባ ያሉ ሃቆችን ፈልፍሉ አውጥቷል ምርምሮቹ ሁሉ ግን የማይሻገረው ወደሚመስለው ነጥብ ነው ያደረሉት ከአንድ አልኬሚስት ጋር ግንኙነት ለመፍጠር በከንቱ ሞክሯል ሆኖም አልኬሚከቶች ያልተለመደ ባህሪይ ያሳቸው ስለራሳቸው ብቻ የሚያስቡና ሁልጊዜም ማለት ይቻላል እሱን ለመርዳት የማይፈቅዱ ሰዎች ናቸው ማን ያውቃል የታላቁን ሥራ የፈላስፋውን ጠጠር ምስጢር ገና ስላላወቁት ይሆናል እውቀታቸውን ማካፈል የማይፈልጉት አባቱ ካወረሱት ገንዘብ አብዛኛውን ፍሬ ቢስ ለሆነው የፈላስፋውን ድንጋዮች ፍለጋው አፍስሶታል እጅግ ብዙ ጊዜውን በዓለም ታላላቅ አብያተ መጻሕፍት አሳልፏል ከገበያ ላይ የጠፋ ጠቃሚ የአልኬሚ መጻሕፍትን ገዝቷል በአንዱም መጽሐፍ ላይ ከብዙ ዓመታት በፊት አንድ ዝነኛ አረብ አልኬሚስት አውሮጳን ጎብኝቶ እንደነበረ አንብቧል እድሜው ከሁለት መቶ ዓመት በላይ እንደሆነ እና የፈላስፋውን ድንጋይና ዘሳለማዊ ሕይወት የሚሰጠውን ምትሐታዊ ፈሳሽ እንዳገኘ ይነገራል እንግሊዙ በዚህ ታሪክ በጣም ተማርኳል ቢሆንም ግን ነገርዬው ከተረት ያለፈ ይሆናል ብሎ አያምንም ነበር በረክፃው ውስጥ የአርኪዎሎጂ ምርምር ሲያደርግ ቆይቶ የተመለሰው ጓደኛው በረሃው ውስጥ የተለየ ኃይል የተሰጠው አንድ አረብ መኖሩን ባይነግረው ኖሮ የሚኖረው በአልፋዩም ኦሊስ ነው ብሎታል ጓደኛው ሁሉም ሰዎች እሱ ሁለት መቶ ዓመቱ መሆኑንና ማንኛውንም ዓይነት ብረት ወደ ወርቅ እንደሚለውጥ ይነግሩሃል ፌጮ ኪጠፎዐዚዐዐዐሂ ዎዉፌ ፌ ኣርክክሮበ ከሃ ዘቪኳርጴበበር ጨመመሙመሙሙ አንግሌዙ ስሜቱን መደበቅ አልቻለም ነበር ሁለነገሩን ተወና ወሳኝ ወሳኝ መጻሕፍቱን ሸክፎ እዚህ ተገኘ አቧራማና ክፉ ጠረናም መጋዘን ውስጥ ከውጪ ግዙፍ የሲራራ አጀብ በአልፋዩም በኩል ሰፃራ በረፃን ለማቋረጥ አየተዘጋጀ ሃበር። ርክርኖ ከበበ ከሃ ክኒዳርክከር ወፀ ኤ የየከ ር ለማንበብ ስታገል ሁለት ዓመት ሆነኝ ግን እነዚህን ጥቂት የመጀመሪ ገጸች በፍጹም አልፌያቸው አላውቅም ንጉሥ ባያቋርጠውም እንኳን መጽሐፉ ላይ ማተኮር አልቻለም መመመራመፉ ከሕ ዐ አሁንም ውሳኔው ላይ ጥርጣሬ አለው አንድ ነገር ግን መረዳት ችላል መወሰን የነገሮች መነሻ ብቻ መሆኑን አንድ ሰው የሆነ ነገር ሰማድረገ ሲወሰን ውሳኔውን ሰመጀመሪያ ጊዜ በወሰነ ሰዓት ፈጽሞ አልሟቸው ወደማያውቃቸው ስፍራዎች የሚወስደው ውሃ ውስጥ ተወርውሮ እንደገባ ነው የሚቆጠረው ድብቅ ፃብቴን ለማሰስ ስወስን የክሪስታል መገበያያ መደብር ውስጥ እከርማለሁ የሚል ግምት አልነበረኝም ብሎ አሰበ አሁንም ይፄንን የሲራራ አጀብ መቀላቀል የእኔ ውሳኔ ይሆን ይሆናል ሲራራዉ የሚሄድበት ሥፍራ ግን ለእኔ ምስጢር ነው በአቅራቢያው እንግሊዙ መጽሐፉን ያነባል ከሰው መቀላቀል የማይፈልግ ዓይነት ነው ደግሞም ብላቴናው ሲገባ ሲያየው የተናደደ ይመስል ነክር ወደፊት ጓደኞች ሊሆኑም ይችሉ ነበር እንግሊዙ ግን ማውራት እንኳን አይፈልግም ልጁ መጽሐፉን ከደነ። ጠዋት ጠዋት እየተጓዘ ጸሐይዋ ስትክር ያርፍና መሸትሸት ሲል እንደገና ጉዞውን ይቀጥላል ብላቴናው አብዛኛውን ጊዜ ከመጻህፍቱ ጋር ከሚያሳልፈው ከእንግሊዙ ጋር ያወራው ለጥቂት ጊዜ ብቻ ነው ብላቴናው በዝምታ የሰዎቹንና የእንሰሳቱን የበረሃ ጉዞ አስተዋለ አሁን ሁሉም ነገር ለጉዞ የተነሱ እለት ከነበረበት በጣም ተለይቷል ያኔ ግራ መጋባትና ጩኸት የህፃናት ለቅሶና የእንስሳቱ ጩኸት ካልተረጋጉት የመሪዎቹና የሲራራ ነጋዴዎቹ ትእዛዞች ጋር ተደበላለቆ ነበር በረሃው ውስጥ ግን ያለው የነፋሱና የእንሰሳቱ ኮቴዎች ድምጽ ብቻ ነው መሪዎቹ እንኳን እርስ በርሳቸው ብዙ ጊዜ አይነጋገሩም ይህን አሸዋ ምድር ብዙ ጊዜ አቋርጨዋለሆሁ አለ አንድ ምሽት ከግመል ነጂዎቹ አንዱ ግና በረሃው ግዙፍ አድማሳቱም ሩቅ በመሆናቸው ሰውን ትንሽነትና ጸጥ የማለት ግዴታ እንዳለበት እንዲሰማው ያደርጉታል ብላቴናው ይህን በረሃ ከዚህ ቀደም በእግሮቹ ረግጦት ባያውቅም ሰውየው የተናገረውን ነገር ተረዳው እሱ ራሱ ባህር ወይም እሳት ባየ ቁጥር በተፈጥሯዊ ሃይላቸው ተደምሞ በዝምታ ይዋጣል ገሮችን ከበጎቼ ተምሬያለሁ ከክሪስታልም ተምሬያለሁ ብሉ አሰበ ከበረፃውም የሆነ ነገር መማር እችላለሁ አንጋፋና አዋቂ ይመስላል ነፋሱ አልቆመም በታሪፉ ምሽግ ተቀምጦ ይኸው ነፋስ ፊቱ ላይ ሲነፍስበት የነበረውን ቀን አስታወሰ። ሆኖም ይቺ የአሁን ቅጽበት ናት ግመል ነጂው ያላት የጭፈራ ቅጽበት እናም ያለፈ ታሪኩ ትምህርት የመጪው ኑሮው ህልም አድርጎ ሊኖራት ፊለገ እነዚህን ዛፎች ማየት አንድ ቀን ትዝታ ቢሆንም አሁን ግን ጥላን ውሃን ከጦርነት መዳኛ መጠጊያ ማግኘትን ይወክላል ትናንት የግመል ደምጽ አደጋን ያመለክት ነበር ዛሬ ደግሞ የዛፎቹ ሰልፍ ተአምራትን ሲያበስር ይችላል ር መው ው ከጠፎዐሀኗኮዌዮ ቧከርበ ከነ የስርሕፎ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር ዓለም ብዙቋንቋትናገራለች ሲል አሰበ ብላቴናው ጽ ቋ ጊዜያቱ በፍጥነት ተጓዙ ሲራራዎቹም እንዲሁ ብሎ አሰበ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችና እንስሳት ወደ ኦሲሱ ሲቃረቡ እየተመለከተ ያለው አልኬሚስቱ ሰዎች ወደ አንግዶቹ ሰዎች ይጮፃሉ የበረሃዋን ጸሐይ አቧራ ደብቋታል የኦሲሱ ህባናት የማያውቋቸው ሰዎች ወደ አካባቢያቸው በመምጣታቸው ተደስተው ይቦርቃሉ አልኪሚስቱ የጎሳ አለቆች ለሲራራው መሪ ሰላምታ ሰጥተውት ለረጅም ደቂቃ ሲያዋሩት አየ ከእነዚህ አንዳቸውም ለአልኬሚስቱ ግድ አልሰጡትም ብዙ ሰዎች ሲመጡ ሲሄዱ በረሃውም ባለበት ሲቀር ተመልክቷል ነገስታትና ለማኞች በበረሃው አሸዋ ላይ ሲጓዙ ተመልክቷል ነፋስ ሰራሾቹ የአሸዋው ጋራዎች ያለማቋረጥ በነፋሱ አማካይነት ይቀያየራሉ አሸዋዎቹ ግን ከህፃንነቱ ጀምሮ የሚያውቃቸው አሸዋዎች ናቸው ተጓዥቹ በቢጫው አሸዋ ላይ ከሰማያዊ ሰማይ በታች ለሳምንታት ሲጓዙ ቆይተው ለመጀመሪያ ጊዜ አረንጓዴዎቹን ዛፎች ሲያዩ የሚሰማቸውን ደስታ ማየት ያስደስተዋል። ጠየቀው ኮጠፀ« ቆእርበርበ ከሃ በከኬር ከበበ ከሃ ክኒዳርክከር ጋመ መ መ በ ሥሙ ጨ ሙጨጡ በሠሙዊጮሙውሙመ ጀፍ መ የጸ ሰዎችን አእንዳምናቸው ይረዳኛል እንግሊዙ መለሰ በመሐል ብላቴናው ስለ ድብቅ ሃብቱ አሰላሰለ ህለሙን እውን ለማድረግ በተቃረበበት መጠን ነገሮች ይበልጥ አስቸጋሪ እየሆኑበት ይመጣሉ አረጋዊው ንጉስ ጀማሪ እድል ያሉት ነገር መስራት ያቆመ ይመስላል ሕልሙን እውን ሰማድረግ ሲተጋ ጽናቱንና ወኔውን የሚፈትኑ ሁኔታዎች ያለማቋረጥ አጋጥመውታል ስለዚህ ችኩልም ትእግስት የለሽም መሆን አይችልም እንዲሁ ወደፊት ቢጓዝ እግዚአብሔር በመንገዱ ሳይ የተወለትን ንግሮችና ምልክቶች ማየት አይችልም እግዚአብሔር በመንገዱ ላይ አስቀምጧቸዋል ይሄ ፃሳቡ ራሱን አስደነቀው እስከዚያ ቅጽበት ድረስ ንግሮች የዚህ ዓለም ጣጣዎች ይመስሉት ነበር ልክ እንደመብላት ወይም አንደመተኛት ወይም ፍቅርን እንደመሻት ወይም ሥራ እንደማግኘት እግዚአብሔር ማድረግ የሚገባው ሊጠቁመው የሚጠቀምባቸው ቋንቋዎች ስሰመሆናቸው አስቦ አያውቅም ትእግስት የለሽ አትሁን ለራሱ ደገመለት ልክ ግመል ነጂው እንዳለው ነው የመብያ ጊዜህ ከሆነ ብላ መጓዣ ጊዜህ ከሆነ ደግሞ ተጓዝ በዚያ የመጀመሪያ ቀን እንግሊዙን ጨምሮ ሁሉም ሰው ደክሞ ነበርና ተኛ ብላቴናው ከጓደኛው ርቆ አምስት የእድሜ እኩዮቹ ያሉበት ድንኳን ውስጥ ተመደበ። ምክንያቱም ያንን ቋንቋ ስታውቅ በረሃም ውስጥ ይሁን የሆነ ትልቅ ከተማ ውስጥ የሆነች ሴት አንተን እንደምትጠብቅህ መረዳት ቀላል ይሆንልፃል እናንተ ሁለት ሰዎች ስትገናኙና ዓይኖቻችሁ ሲገጣጠሙ ትናንትና ነገ አላስፈላጊ ይሆናሉ ያቺ ቅጽበት እንዲሁም ከጸሐይ በታች ያለ ነገር ሁሉ በአንድ እጅ ስለመጻፉ የማይታመን እርግጠኝነት ብቻ ይቀራሉ ያ እጅ ፍቅርን የሚቀሰቅሰውና በምድር ላለው ሰው ሁሉ መንትያ ነፍስ የሚፈጥርሰት እጅ ነው ከዚህ ፍቅር ውጭ የሰው ልጅ ህልሞች ትርጉም የላቸውም መክቱብ ሲል አሰበ ብላቴናው እንግሊዙ ብላቴናውን ወዘወዘው ጠይቃት እንጂ ብላቴናው ኮረዳዋን ይበልጥ ቀረብ አላት ፈገግ ስትል እሱም ፈገግ አለላት ማነው ስምሽ። ና ኒጠፀ« ክከርበ ከሃ ርከ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር እቀናባቸው ነበር። ኦሲሱ ነው አደገኛ ሥፍራ መሆን የጀመረው ግመል ነጂው ከአንድ የዘንባባ ዛፍ ሥር ተቀምጧል የሆነ ጦር እየመጣ ነው አለው ብላቴናው ራእይ ታይቶኛል በረሃው የሰውን ሁሉ ልብ በራእይዎቹ ይሞላዋል ግመል ነጂው መለሰ ብላቴው ግን ስለጭልፊቶቹና ድንገት ከሁለንታ ነፍስ ጋር መገናኘቱ እንደተሰማው ነገረው ግመል ነጂው ብላቴናው ምን እያለው እንደሆነ ገባው በገጸ ምድር ላይ ያሶ ማንኛውም ነገር የሁሉንም ነገሮች ታሪክ መግለጥ እንደሚችል ያውቃል አንድ ሰው መዳፍ ሊያነብ ይችላል ካርታ ማየት ወይም የወፎችን በሪራ ሊያጤን ይችላል የሚያየው ነገር ምንም ይሁን ምን አንድ ሰው ከዚያች ከጠዩ ዚ ርህው ኣርክክሮበ ከሃ ዘቪኳርጴበበር መመ ጨሙ። በዚህ ሰዓት እሱ አያሳሰባቸውም አላህ ያውቁት ዝንድ የፈሰገውን ነገር ማወቅ ዛለባቸው የሆነ ሰው እንደሚነግራቸው ያምናሉ ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ አንዲሁ ሆኗል አሁን ግን ያ ሰው ስንተ ነህ ልጁ ስለ ፋጡማ አሰበ የጎሳዎቹን መሪዎች ለማግኘት ሊሄድም ወሰነ ጁ ጽ ብላቴናው በኦሲሱ መካከለኛ ሥፍራ ላይ ከተተከለ አንድ ትልቅ ነጭ ድነኳን ፊት ለፊት የቆመውን ዘብ ቀረበው። አለ ሌላኛው ምከንያቱም የአኔ ዓይኖች ከበረሃው ጋር አልተላመዱም አለ ብላቴናው ክበረኛሃው ጋር የተላመዱ ዓይኖች ላያዩዋቸው የሚችሉ ነገሮችን ማየት እችላለሁ በዚያ ላይ ደግሞ ስለ የሁሰንታ ነፍስ አውታሳሁ ሲል አሰበ ለራሱ ኦሊሱ ገለልተኛ መሬት ነው ስሰቤህ ኦሲስን የሚያጠቃ የለም ሶስተኛው ተናገረ ኔ ያየሁትን ልነግራችሁ ብቻ ነው የምችለው ልታምትኝ ካልፈለጋችሁ ይህን ጉዳይ በተመሰከተ ምንም ማድረግ አይኖርባችሁም ሰዎቹ የሞቀ ክርክር ውስጥ ገቡ የሚያወሩት ብላቴናው በማይገባው የአረብኛ ዘዬ ነበር ሊወጣ ሴል ግን ዘቡ አንዲቆይ ነገረው ብላቴናው ፍርፃት ገባው ንፃሮቹ የሆነ ችግር መኖሩን ነግረውታል በረኛው ውስጥ ካሳየው ነገር ለግመል ነጂው ማውራቱ ቆጨው በድንገት መሐል ላይ ያሉ ሸምገል ያሉ ሰው ፊገግ አሉ ይሄኔ ብሳቴናው ክጥቂቱ እፎይታ ተሰማው ሰውየው በክርክሩ አልተሳተፉም እውነቱን ከጠዩዐኗዞሺ ርጠርበ ከሃ ፀበበርቢቪሮር ከበበ ከሃ ክኒዳርክከር ለመናገር አንዲትም ቃል አልተናገሩም ነበር ነገር ግን ብላቴናው የሁለንታ ቋንቋ ይገባው ጀምሯል በድንኳኑ ውስጥ የተሰራጨው የሰላም መንፈስ ይሰማዋል አሁን መምጣቱ ልክ መሆኑ ገባው የጎሳ መሪዎቹ የሽማግሌውን ንግግር ሊያዳምጡ ውይይታቸው አበቃ ሰጥቂት ደቂቃዎች ጸጥ አሉ ከዚያ ሽማግሌው ወደ ብላቴናው ዞሩ በዚህ ግዜ ግን ፊታቸው ሳይ የሚነበበው ቅዝዝ ቅዝቅዝ ያለ ስሜት ሆነ ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት በአንድ ሩት አገር አንድ በህልም የሚያምን ሰው ወደ ጭለማ እስር ቤት ተጣሰ በቷላም በባርነት ተሸጠ አሉ ሽማግሌው ልጁ በሚገባው ዘዬ የእኛ ነጋዴዎች ያንን ሰው ገዙትና ወደ ግብጽ አመጡት በህልሞች የሚያምን ሁሉ ህልሞቹን መፍታትም እንደሚችል ሁላችንም እናውታለን ሽማግሌው ቀጠሉ። ብላቴናው ሁልጊዜም ወደ መካ መጓዝ የሚፈልገውን የክሪስታል ነጋዴ አልኬሚስቱን ፍለጋ የመጣውንም እንግሊዝ አሰባቸው በበረፃው የምታምነውንም ሴት አሰባት ወደ አፈተራት ሴት ያመጣውንም በረዛም አሻግሮ ተመለከተው በየፈረሶቻቸው ተቀመጡ አሁን ወደ ኦሲሱ በሚመልሳቸው መንገድ አልኬሚስቱን የሚከተለው ብላቴናው ሆነ ነፋሱ የኦሲሱን ድምጸች ተሸክሞ አመጣላቸው ብላቴናው የፋጡማን ድምጽ ነጥሎ ለመስማት ሞከረ ገዴ አሞራ አስቀምጦ የሚጋልበው አስገራሚ ፈረሰኛ ስለፍቅርና ስለድብቅ ሃብት ስለ በረሃው ሴቶችና ስለ ብላቴናው እጣ ፈንታ አውርቶለታል በዚህ አንድ ኮብራ በክብ መስመር ውስጥ ባየበት ምሽት ግን ትከሻውላይ ጩክልዮጄ እ ር ኤርቧቪበርብቭ ከነ ጪጢበበጓርቧበበር ሐብሬህ እሄዳለሁ አለ ብላቴናው ወዲያውኑም በልቡ ሰላም ተሰማው ዓገ ጀንበር ከመውጣቷ በፊት እንነሳለን ነበር የአልኬሚስቱ ብቸኛ ምላሽ ጽ ብላቴናው እንቅልፍ ባይኑ ሳይዞር አደረ። ከዚያ ቀን ጀምሮ በረሃው ነው ተሬላጊ የሚሆነው በየእለቱ ታየዋለች በፃብት ፍለጋ ጉዞው ብላቴናው የትኛዋን ኮከብ እንደሚከተልም ትገምታለች የከናፍሯን መሳም በነፋሱ ትልክለታለች ነፋሱ የብላቴናውን ፊት ዳስሶ እሷ በህይወት ስለመኖሯ እንደሚነግረው ተስፋ ስለምታደርግ ሀብቱን ፍለጋ የወጣን ደፋር የምትጠብቅ ሴት ስለመሆኗ ይነግረዋል ከዚያ ቀን ጀምሮ በረፃዘው ሰእሷ አንድን ነገር ብቻ የሚወክል ይሆናል የብላቴናውን የመመሰስ ተስፋን ትተኸው ስለመጣኸው ነገር አታስብ አለው አልኬሚስቱ ብላቴናውን በበረሃው አሸዋ ላይ የፈረስ ጉዚቸውን እንደጀመሩ ሁሉም ነገር በሁለንታ ነፍስ ላይ ተከትቧል በዚያም ላይ ሰዘለዓለም ይኖራል ወንዶች ከመሔድ ይልቅ ስለመመሰስ ያልማሉ አለ ብላቴናው ከበረሃው ዝምታ ጋር መልሶ ተላምሷል በስ ርር ል ር ከበቁ ከዚጠፎዐኗዮኮጅኮ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር ከሃር ቧርክ ፌኤ አንድ ሰው የሚያገኘው ነገር ከንጹህ ቁስ የተሰራ ከሆነ መቼም አይበላሽም እናም አንድ ሰው ሁሌም ተመልሶ መምጣት ይችላል ያገኘኸው እንደ አንድ ኮከብ ፍንዳታ ያለ ቅጽበት ብልጭታ ብቻ ክሆነ ብትመለስም ምንም አታገኝም ሰውየው በልሳነ አልኬሚ ነው የሚያወራው ብላቴናው ኝን ስለፋጡማ መናገሩ መሆኑ ገብቶታል ትቶት ስለመጣው ነገር አለማሰብ ከባድ ነው በረሣው በማያቋርጥ አሰልቺነቱ ብላቴናውን ማለም አስጀመረው አሁንም ዘንባባዎቹ የውፃ ጉድጓዶቹና የሚወዳት ሴት መልክ ይታየዋል። ብላቴናው አልኬሚስቱን ጠየቀው። ርር ከሸ ቲየበዌ ከሃ ርዝበ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር ሐለው ፎፎባው መ ኤክ ር ርአ ርብ ልቡ ብሳቴናው ልብ ያላሰውንም ነገር ነግሮታል አስግተውት ስለነበሩ ግን ደግሞ ስሳላስተዋላቸው አደጋዎች አንድ ጊዜ ብላቴናው ከአባቱ የወሰደውን ጠብመንጃ ራሱን እንዳያቆስል ብሉ ልቡ እንደደበቀበት አወራለት ብላቴናው በጣም ታሞ መስክ ላይ ወደ ላይ ሲለው ቆይቶ ከባድ እንቅልፍ የተኛበትን ቀንም አስታወሰው ከፊቱ በርቀት ብላቴናውን ገድለው በጎቹን ሊዘርፉት መንገድ ላይ የሚጠብቁት ሁለት ሌቦች ነበሩ። ፌ መ ከጠዩዐኗኮሺ ይርበበፎበ ከሃ በበርኬቨሮ ከበበ ከሃ ክኒዳርክከር ባፍ አጅ መ ፍቹ አንተ ትሞት ይሆናል አለ አልኬሚስቱ እኔ ራሴን ወደ ነፋስነት አንዴት መሰወጥ እንደምችል አውቃለሁ ጽ ጽ ጽ በማግስቱ ብላቴናው በጦር ሰፈሩ አቅራቢያ ያለ ማማ ላይ ወጣ ጠባቂዎቹ ፈቅደውለታል ምክንያቱም ራሱን ወደ ነፋስነት መለወጥ ስሰሚችለው አስማተኛ ሰምተዋል እናም ሊጠጉት አልፈለጉም ምንም ቢያደርግ በረሃውን ማለፍ አይችልም የማግስቱን ቀን ሙሱ ከሰዓት በኋላ በረፃውን እየቃኘ እና ልቡን እያደመጠ አሳለፈ በረሃው ፍርፃቱን እንዳወቀበት ብሳቴናው ተረድቷል ሁሰቱም በአንድ ቋንቋ ነው የሚናገሩት ጁ በሳልስቱ የጦር መሪው ከመኮንኖቹ ጋር ስብሰባ ተቀመጠ አልኬሚስቱን ወደ ስብሰባው ጠራውናም ራሱን ወደ ነፋስነት የሚለውጠውን ብላቴና አናይ ዘንድ እንሂድ አለ እንሂድ አልኬሚስቱ መለሰ ብላቴናው ትናንት ወደነበረበት ማማ ወለዳቸው ሁሉንም ይቀመጡ ዘንድ ጠየቃቸው ። ኪጠዩወሀ«ኮ ይእርበበር ከሃ ከ ከበ ከሃ ክክዳርክከ ው ርር በመ አ መ መመ ሸበ መች ሎራ ዘው መ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል አለ ብላቴናው ንቸኩልም የጦር መሪው መለሰ እኛ በረኸኞች ነን ብላቴናው ወደ አድማሱ ተመሰከተ። ኒጠፎይዐሀኗኮዌዮኮ ርብ ከነ ርክር ኣርክክሮበ ከሃ ዘቪኳርጴበበር ሰምን እንደተፈጠሩ እንደማያውቁ ማየትም ቻለ ነገር ግን ያ ገባሬ ኩሉ የሆነ እጅ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ነበረው እናም ያ እጅ ብቻ ነው ተአምራትን መክከሰት ወይም ባህርን ወደ በረፃ ወለወጥ ወይም ሰውን ወደ ነፋስ መለወጥ የሚቻለው ምክንያቱም ስድስቱ የስነፍጥረት እለታት ወደ ዓቢይ ሥራነት ወደሚለወጥበት ነጥብ ሁለንታን የመራ አንድ ታላቅ ንድፍ መሆኑን መገንዘብ የሚችለው ያ እጅ ብቻ ነው ብላቴናው የሁለንታን ነፍስ ቢመረምረው የእግዚአብሔር ነፍስ አንድ አካል ሆኖ አገኘው የአግዚአብሔር ነፍስ ደግሞ የራሱ ነፍስ መሆኑን አስተዋለ እናም አሱ ብላቴናው ተአምራትን መከሰት እንደሚችል ተገነዘበ ጽ ጽ ሲሙም እስከዛሬ ነፍሶበት በማያውቀው ልክ ነፈሰ አረቦቹ ራሱን ወደ ነፋስ ስለለወጠውና በበረዛው ውስጥ አቻ በሌለው የጦር መሪ እዝ ሥር ያለን የጦር ሠፈር ሙሉ በሙሉ ለማውደም ተቃርቦ ስለነበረው ብላቴና ገድል ከእንግዲህ ወዲያ ለሚመጡ አያሌ ትውልዶች ይተርኩላቸዋል ሲሙም መንፈሱን ሲያቆም የሁሉም ዓይን ብላቴናው ወደነበረበት ሥፍራ ተወረወረ እሱ ግን በዚያ ሥፍራ አልነበረም ብላቴናው ከጦር ሠፈሩ አንድ ሩቅ ጥግ በአሸዋ ከተሸፈነ ሰይፍ አጠገብ ቆሟል ሰዎቹ በምትዛሃቱ ተሸብረዋል። ሆኖም በገጻቸው ላይ ፈገግታን የሚረጩ ሁለት ሰዎች እዚያ መሐል ነበሩ እነርሱም አልኬሚስቱና ጦር መሪው ነበሩ አልኬሚስቱ ፍጹም የሆነ ደተመዝሙርን አግኝቷልና ጦር መሪው ደግሞ የአላህን ታላቅነት አይቷልና በፈገግታ ተሞልተዋል ው ኪጠይዐ«ዖ ቧከበርበ ከሃ ርከ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር በማግስቱ ጄኔራሉ ለብላቴናውና ለአልኪሚስቱ የክብር አሸኛኘት ኦደረገሳቸው እስክፈሰጉት ሥፍራ ድረስ የሚሸቸውን አጃቢዎችንም ሰጣቸው ቀኑን ሙሉ ተጓኩ አመሻሹ ላይ አንድ የቅብጥ ገዳም ጋር ደረሉ አልኬሚስቱ ከፈረሱ ወርዶ ሸፒሂዎቹ ወደ ጦር ሰፈራቸው መመስስ እንደሚችሉ ነገራቸው ዝአሁን ጀምሮ ብቻህን ትሆናለህ አለ አልኬሚስቱ ፒራሚዶቹ ጋር ለመድረስ የሶስት ሰዓት መንገድ ብቻ ነው የቀረህ እመሰግንፃለሁ አለ ብሳቴናው። አንድ ጊዜ በሌባው ሌላ ጊዜ ደግሞ በጄነራሉ እኒ መንፈሳዊ አምነት ያለኝ ሽማግሌ አረብ ንኝ ስለዚህም በምሳሌዎቻችን አምናለሁ እንዲህ የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር ሞዬ ከጠዩዐኗዞሺዮ ይርበበፎበ ከሃ በበበዱርኬክር ከበበ ከሃ ክኒዳርክከር አለን አንዴ ያጋጠመ ነገር መልሶ አያጋጥምም ሁለት ጊዜ ያጋጠመህ ነገር ግን ለሶስተኛ ጊዜ ያጋጥምሃል በየፈረሶቻቸው ላይ ተቀመጡ ስለ ህልሞች አንድ ታሪክ ብነግርህ እወዳለሁ አለ አልኬሚስቱ ብላቴናው ፈረሱን ቀረብ አደረገው በጥንታዊት ሮም በዘመነ ጢባርዮስ ሁለት ወንዶች ልጆች ያሉት አንድ መልካም ሰው ነበረ አንደኛው ልጁ ወታደር ነውና በጣም ሩቅ ወደሆኑት የግዛቲቱ ክልሎች ይሳክ ነበር ሁለተኛው ባለቅኔ ነበር እናም መላዋን ሮም በውብ ስንኞቹ ያስደስት ነበር አንድ ምሽት አባት ህልም አየ አንድ መልአክ ወደ እርሱ ቀርቦ ከልጆቹ የአንደኛው ቃላት ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፉ በመላው ዓለም ይታወቃሉ ይደገማሉም አባት ተመስገን እያለና እያለቀሰ ከህልሙ ባነነ ምክንያቱም ህይወት ቸር በመሆኗ የትኛውም አባት ቢያውቀው የሚኮራበትን እውነት ገልጣለታለች ብዙም ሳይቆይ አባት በሰረገላ ሲገጭ የነበረን ህፃን አተርፋለሁ ብሎ ሲሞክር ሞተ። አልኬሚስቱም አለ ምንም ይሥራ ምንም በምድር ላይ ያለ ሰው ሁሉ ለዓለም ታሪክ ማእከሳዊ ሚና ይጫወታል ነገር ግን አይታወቀውም ብላቴናው ፈገግ አለ የህይወት ጥያቄዎች ለአንድ እረኛ ይሄን ያህል ወሳኝ ይሆናሉ ብሎ አስቦ አያውቅም ነበር ህና ሁን አለ አልኬሚስቱ ጧህና ሁፈ መለሰ ብሳቴናው ጽ ሉት ተቴ ከጠዩዐኗዞሺ ይርበበፎበ ከሃ ፀበርኬክሮር ከበበ ከሃ ክኒዳርክከር መመመ ብላቴናው ልቡ የሚነግረውን እያዳመጠ ለብዙ ሰዓታት በረሃውን በግልቢያ አቋረጠ። በዚያ ሥፍራ በጨረቃ ብርፃንና በበረክፃው ብሩህነት ደምቀው ባለ ግርማ ሞገሶቹ የግብጽ ፒራሚዶች ቆመዋል ከኒጠፎዐ ኗኮዌይዞ መ ኣርክክሮበ ከሃ ዘቪኳርጴበበር ፌሬ መ መ መ መ ብላቴናው ተንበርክኮ አለቀሰ በእጣፈንታው እንዲያምን ስሰአደረገው ንጉሥ ነጋዴ እንግሊዙ እና አልኬሚስቱን ያገኝ ዘንድ መንገድ የሆነለትን እግዚአብሔርን አመሰንገነ ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍቅር አንድን ሰው እጣፈንታውን ከመክተል እንደማያግደው የነገረችውን የበረሃ ሴት በማግኘቱም አመሰገነው ከፈለገ አሁኑኑ ወደ ኦሲሱ ተመልሶ ወደ ፋጡማ ሔዶ ኑሮውን እንደ አንድ ተራ እረኛ መኖር ይችላል የሁለንታን ቋንቋ ከተረዳ ወዲህ አርሳስን ወደ ወርቅ እንዴት መሰወጥ እንደሚችል ቢያውቅም አልኬሚስቱ በረሃው ውስጥ መኖር ቀጥሎ የለምን። ብላቴናው አሸዋውን መቆፈር ጀመረ እየቆፈረ እያለም አንድ ጊዜ የክሪስታል ነጋዴው ማንም ሰው ጓሮው ፒራሚድ ሊያቆም ይችላል ያለውን አብሰለሰለው ብላቴናው ግን ከአሁን ጀምሮ እስከ ህይወቱ ፍጻሜ ድረስ እንኳን ድንጋይ ቢከምር አንድ ፒራሚድ መሥራት እንደማይችል ገባው ቲጠፀ«ኮ በ ኣርክክሮበ ከሃ ዘቪኳርጴበበር ድ ፎጤዱፎጹዱ የ ሌሊቱን ሙሉ የመረጠው ቦታ ላይ ቢቆፍርም ምንም አላገኘም ፒራሚዶቹ ከተሠሩ ጆምሮ ያሉት ምእተ ዓመታት የተጫኑት ያህል ተሰማው ሆኖም አላቋረጠም ቆፍሮ ያወጣውን አሸዋ አልፎ አልፎ ከሚመልስበት ነፋስ ጋር እየታገለ ቁፋሮውን ለመቀጠል ጣረ እጆቹ መዛላቸው አንሶ ተላላጡ እሱ ግን ልቡን አዳመጠው። ገንዘብ ያንድን ሰው ህይወት ሁሌም አይታደግም ብሎት ነበር አልኬሚስቱ በመጨረሻ ብሳቴናው ብቅ ሃብቴን ለማግኘት ነው የምቆፍረው ብሎ ሰዎቹ ላይ ጮኸባቸው አፉ ቢደማና ቢያባብጥም ሁለት ጊዜ የግብጽ ፒራሚዶች አጠገብ ስለተቀበረ ሀብት ህልም ማየቱን ለአጥቂዎቹ ነገራቸው የቡድኑ መሪ የሚመስለው ሰውዬ አንዱን እንዲህ አለው ተወው ሌላ ነገር የለውም ይህንን ወርቅም ሠርቆት መሆን አለበት ብሳቴናው ራሱን ወደ መሳት ተቃርቦ አሸዋው ላይ ወደቀ መሪው እየወዘወዘው መሔዳችን ነው አለው ከመሔዳቸው በፊት ግን ወደ ብላቴናው ተመልሶ ነገረው አትሞትም ትኖራለህ አንድ ሰው ይህን ያህል ደደብ መሆን እንደሌለበትም ትረዳለህ ከሁለት ዓመት በፊት አኔም ስለዚሁ ሥፍራ ተደጋጋሚ ህልም አይቼ ነበር ወደ ስፔን ፄጄ እረኞችና በጎች የሚያድሩበትን አንድ የፊረሰ ቤተክርስቲያን መፈለግ እንዳለብኝ አለምኩ በህልሜም በቤተልሔሙ ኒበ« ፎበ ኮሃ የ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር መመመ ፍርስራሽ ላይ የበቀለ የዋርካ ዛፍ እንዳለና የዛፉን ሥሮች ብቆፍራቸው የተቀበረ ሃብት እንደማገኝ ተነገረኝ ሆኖም ገና ለገና ተደጋጋሚ ህልም አየሁ ብዬ ሙሉውን በረዛ የማቋርጥ ደደብ አይደለሁም ሰዎቹ ከእይታ ተሰወሩ ብላቴናው እየተንገዳገደ ተነሳና ፒራሚዶቹን መልሶ አያቸው የሚስቁበት መሰለው ልቡ በደስታ እየፈነደቀ መልሶ ሳቀባቸው ምከንያቱም አሁን ድብቅ ሃብቱ የት እንደሚገኝ አውቋል ብሩር ሥመ ፍመ በ ከጠዩዐኗዞሺ በከብ ከሃ ርከ ክክፀ ከሃ ዘበቤርበክር ደህረ ታሪክ ብላቴናው መሸትሸት ሲል የተራቆተው ትንሽዬ ቤተክርስቲያን ጋር ደረሰ ዋርካው አሁንም እዚያው ትንሽይ ቤተልሔሙ ሥፍራ ላይ ነው ያሰው አሁንም ግማሽ በግማሽ በወደመው ጣሪያ በኩል ከዋክብቱ ይታያሉ በዚህ ሥፍራ ክበጎቹ ጋር የነበረበትን ጌዜ አስታወሰ ሰላማዊ ሴሊት ነበረ ከህልሙ በስተቀር አሁን ከበጎቹ ጋር አልመጣም ከአካፋ ጋር እንጂ። ብላቴናው ፈገግ አለና ቁፋሮውን ቀጠለ ከአንድ ሰዓት በኋላ የስፔን የወርቅ ሳንቲሞች ያሉበት ካዝና አገኘ የካበሩ ደንጋዮች በቀይና በነጭ ላባዎች ያጌጡ የወርቅ ጭምብሉሎች እንዲሁም የተጊያጊያጡ የድንጋይ ሃውልቶች ከተቀበረው ፃብት መሐል አሉበት እነዚህ ሁሉ አገሪቱ ከብዙ ዓመታት በፊት በወረራ ያገኘቻቸውና የተረሱ ፃሃብቶች ናቸው ብላቴናው ዑሪም እና ቱሚምን አወጣ እነዚህን ድንጋዮች አንድ ጊዜ ያውም አንድ ማለዳ ገበያ ውስጥ በነበረ ጊዜ ብቻ ነው የተጠቀመባቸው ህይወቱና መንገዱ ሁሌም በቂ ንግሮችን ሲለግሱት ቆይተዋል ዑሪምና ቱሚምን ካዝናው ውስጥ አስቀመጣቸው እነሱም የአዲሱ ፃብቱ አካላት ናቸው ምክንያቱም ከእንግዲህ ሊያያቸው የማይቻለው የአረጋዊው ንጉስ ማስታወሻዎች ናቸው ጠፎዐፃ ፎበ ኮሃ ርበከፀየ ርክሮር ከሃ በቤጓርቧከበር ሌሌ ኬሌ መ እውነት ነው ህይወት እጣፈንታቸውን ለሚከተሉ ሰዎች እውነትም ደግ ናት ሲል አሰበ ብላቴናው ከዚያም በቃሉ መሠረት ለጂፕሲዋ ሴትዮ ከሐብቱ አንድ አስረኛውን ሲሰጣቸው ወደ ታሪፉ መሄድ እንዳለበት አስታወሰ እነፒ ጂፕሲዎች በእርግጥም ብልሆች ናቸው ሲልም ተደነቀ ምናልባት ብዙ ጊዜ ስሰሚጓዙ ይሆናል።