Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከየትስ መጣሀግ የመኖሬ ዓላማስ ምንድን ነው። ከሞትስ በኋላ የምንኖረው ከማን ጋር ነው። እንዴትስ ነው። ለመሆኑ ወደዚህ ምድር እንዲመጡ እና ለስቃይ እንዲዳረጉ ሕይወትን የለጠ ማን ነው። ከርጠ ከ ከ ከ እያሌ ይጠሩታል ታዲያ ይህ ክርከር ይበልጥ ታዋቂነትን ያገኘው በሬኔ ዴስካርቴስ አማካይነት ነው ክርክሩ የሚነሳውም ከፈጣሪ ፅንሰ ሐሳብ ነው። አም ቦች መካከል የሜዲቴሽን መለማመጃ የሆነው የደቡብ ኤ ሽያ አ ራሂዝም የቲቤት የእይታና የኃይል ማንቀላቀሻ ስልቶች ተጳም ጩ ንዛቤ ማዳበሪያ ትምህርት ቤት እነዚህ ሁሉ ዛሬ በኤሽያ ብቻ ። በአውሮጳና በአሜሪካም በብዛት እየሰሩ ይገኛለ በዘመናችን ውስጥ ሁሠ ም የአዕምሮ ማንቂያ ጥበቦቹ ይበልጥ በስፋት ለሕዝብ ተደራሽ ህየ በተለያዩ ባህሎች ውስጥ እንዲሰርጹ የሚያደርግ ምጡቅ ይሆኑ ለመሆን በቅቷል የመገለጥ ባሀሪ ያለን በመሆኑ ላይ መረዳታችን ለዛዋ ሲያድግ ከተለያዩ የቡድሂስት መለማመጃ ትምህርት ቤቶች ተከፊቱ የግሪክ የታሪክ አዋቂዎች የድራማ ጠቢባን እና የስነጽሁፍ ለቃውንት የግለሰብ መብት መከበርን እና የታላቅነቱን ግንዛቤ ቆሰቆሱ እና የአወሮፓ ህዳሴ ተቀጣጠለ በመሆኑም በፓይታጎረስ በፕላቶ እና በሌሎች ፈላስፎች አማካይነት የግሪክ ባህል ረቂቅ በሆነ መንገድ ከሚገኝ ብልሀነት ከሥነ ልቦናዊ ስልጡንነት እና ከመንፈሳዊ ሳይንስ ጋር እውቀትንና እውነትን የመመርመር ጋብቻ ፈጸመ ልንመረምረው የምንፈልገው የምንኖርበት ዓለም እና የሰብአዊነታችን ዋ የ ሒዚሒጮሥጮ በቻይና ጋር ቀላቅሏል። ታዎቻችንን ነፃ የሚያወጡ ንኛ ጸር ሰቦ ስዖኔው በበፀ ነቪከ በበበበፎ ዚህ አስተዋጽኦ ያደረጉ ነ ቅሳለን ጎላ ከ እስከ ዓመተ ዓለም አድርጎ ይመለከት የነበረ ፈላስፋ ደዕ ና ከሰው ነፍስ ጋር ያላቸውን ግን ነ ር በጣሊያን አገር ክሮቶን ውስጥ ኙነ።አ ልቦ የማሚ ለሚወነጅሏችሁም ዐፀልዩ የሚለውጡ በ ፓችሁን ውደዱ መ ጥዓት ተቱ ግ ኣለኒ ጠላቶቻችሀ ይኖሩ የነበሩትን የጥንት ክርስቲያኖችን ልከ ቂ የጭቆና ጊዜ ውስጥ ፁንጎነዘብ ይረዳናል የሃይማኖት ሊት የሆነ የክ የጓደኝነት ስሜት እንድንገ ዉ ኃደለጡ ቁሳዊ እና መንፈሳዊ ሀብታት ፖለቲካዊ እና ሃይማሩ።
ሮግራማችን መሠረት የመከናወናቸው ዕድል አንዲያውም አብዛኛውን ጊዜ ምንም ዓይነት አማራጭ አይኖርህምነ ምን ማድረግ እንደምትችልም አታውቅም ነገሮች ሁሉ የማይቻሉ የሚሆኑበት አጋጣሚም ይፈጠራል እንዲያውም ብዙውን ጊዜ ለማለት ይቻላል የነገሮች ሂደት ተስፋ አስቆራጭም ሊሆን ይችላል ታዲያ ግን ነባሮች በጠበቅካቸው ሁሄታ መሳካት ባይቻሉ እንኳን ሊያስገርምህ አይገባም በዚህች ዓለም ውስጥ የሰው ልጅ ዓላማና ውጥን መቶ በመቶ ተግባራዊ ለመሆን የሚችል ነገር አይደለም ሁሌም ቢሆን ልንቆጣጠራቸው የማንችላቸው ነገሮች መኖራቸው አይቀርም እርግጠኛ ለመሆን የማትችልባቸው ክስተቶች በጣም ብዙ ናቸው በቂ መረጃዎችን አታገኝም ልታገኝም አትችልም እነዚህ ነገሮች ሁሉ የሚፈጠሩት በእርግጥ ሕይወትህንና ሥራህን ከቁሳዊነት ማቴሪያልነ አኳያ የምትመለከተው ከሆነ ይመስል አለብህ መጠንም በውል የሚያስፈልገን የጊ ብናውቅስ ነገሮች ሁሉ በፕ በጣም የተመናመነ ነጦ ነው በእርግጥ የምንጠቀመው ወይ ሕይወታችንን ለመምራት ወይም ሥራችንን ለመሥራት ም የምንገለገለው ቁሳዊ ነገሮችን መሆኑ ግልፅ ነው በዚህ የተነሳም ነገሮችን ሁሉ ከቁሳዊ ነገሮች አኳያ መመልከታችን ሊያስገርመን አይገባም ይሁን እንጂ ቁሳዊ ነገሮች አንድን ውጥን ለማሳካት የሚጫወቱት ሚና በጣም ውስን ብቻ ነው እንዲያውም እነዚህ ቁሳዊ ነገሮች ለምልክት ብቻ የተቀመጡ ናቸው በመሠረቱ በእጃችን ውስጥ ያሉትን ቁሳዊ ነገሮች ለማግኘት ምን ያህል እንደደከምን እናውቃለን እንዲያውም አብዛኛውን ጊዜ የምናተርፈው እዳ እና ድካም ብቻ ሊሆን ይችላል በእርግጥ ሁኔታዎችን ሁሉ በተለመደው አኳያ የምንመለከት ከሆነ እንዲያው ለምልክት ያህል የተወሰነች ነገር ጠብ ልትልልን ትችላለች እንጂ የልባችን አይሞላም እንዲያውም ዓላማችንና እቅዳችን ሁሉ ተግባራዊ ይሁን ቢባል እንኳን ይህ ሊያስደስተን አይገባም ምክንያቱም ሁኔታዎችን ሁሉ ከተለየ አንግል ለመመልከት ብንችል ኖሮ የምናገኘው ውጤት ሙሉ በሙሉ የተለየ በሆነ ነበር አመለካከቱ ቀላል ነው ከፈጣሪ ጋር ግንኙነትን ማድረግን የሚጠይቅ ብቻ ነው ቦድ ለቦሸ ጳየሰወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ የአፈጣጠራችንና የመጨረሻችን ምስጢራዊ አንቆቅልሽ ምን ይሆን። የሚሉ ጥያቄዎች መነሳታቸው አይቀርም የዚህ መጽሐፍ ዓላማ ሶስት ነው የመጀመሪያው ነገር መንፈሳዊው ዓለም መንፈሳዊው እኛነታችን ነፍሳችን ፈጣሪያችን እና ከሞት በኋላ ያለው ህይወታችን በትክክል ስለመኖራቸው አዳዲስ ሳይንሳዊ ማስረጃዎችን ማቅረብ ዶር ፅቡሽ ጳያሴወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ ብ ር ሠ መተ ሰለሩና ሶባ ብቻ የምንከተለውን መንፈሳዊነት በሳ ሇኑ መንፈሳዊው እምነታችን ላይ ከኒ ቀ ብርታት ይሰጠናል ሃይ ት በጋራ የሚያመሳስላኪ ማ ሁሉም ሃይማና ላ በሳለው ተልእኳቸው ዙሪያ የሚያጠነጥን ነ ሃይማኖት ተኮር ሳይሆን መንፈሳዊ ህይወት ዝነ ት ተከታዮች እንዲ መ በእምነት ማስረጃም ጭምር የተረጋገጦ ብ ትኩረት መስጠት እንዳለብን ይህ መሆኑም ነጦ ሁለተኛው የመጽሐ መንፈሳዊና ከሞት ይህም ማለት መጽሃፉ ነው ብዙዎቻችን የሃይማና ሃይማኖት ቢኖረንም የ ምንም እንኳን በየግላችን ሃይ ች ነን ይህ መጽሃፍ እ እድገት የምኖጣጥምና የምንተገበር እጅግ ጥቂቶት ማልተ የተባለው ሃይማኖት ትክክል ነው ሌላው ትክክል አይደለም የሚል ተል ው ሃይማኖት ትክክል ነወ ን በፈጣሪ ስለማመ የለውም ሀሉም ኃይማኖት ግን በጋራ የሚያራምዱትን ከሞት በኋላ ባለው ህይወት ስለማመን መንፈሳዊ ሕይወትን በማሳጸ ዙሪያ ያላቸውን ምክር ለመተግበር የበለጠ በሚያግዝ መልኩ ላይ ብ ያለመ ነው ሀላችንም የየራሳችን ሃይማኖት እየተከተልን ከሃይማኖታች ጎን ለጎን መንፈሳዊነታችንን ማበልጸግን መጽሐፉ አጥብቆ ይመክራል ሶስተኛው የመጽሐፉ ዓላማ ይህ ነው ሰዎች በሕይወታቸው ደስተኛ ሠላማዊና ስኬታማ ለመሆን የሚያበቋቸውን የመንፈሳዊ ኃይል ማበልጻህ ልዩ ልዩ ሳይንሳዊና ሃይማኖታዊ ድጋፍ ያላቸውን እና ውጤታማነታቹ የጎሉ ስልቶችን በማቅረብ አንባቢያን ራሳቸውን ወደላቀ ደረጃ እንዲያሺዢጊ ማገዝ ነው በዚህም መልክ በምድራዊ ሕይወታቸው የተዋጣላቸው ለነ እንዲሆኑና ከሞት በኋላም ያለው ሕይወታቸው የሰመረ ይሆን ዘንጳ አስተዋጽኦ ማበርከት ነው በእርግጥ በምድራዊው ይሁን በሰማያዊ ዓለም ደስተኛና የተዋበ ኑሮ እንኖር ዘንድ የእኛ ፍላጎትና ጥረት እንዛ ሆኖ የፈጣሪ እገዛም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አይካድም እዚህ ጋር ታቄ አንድ ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም በዚህ ዓለም ላይ የመኖራችን ትርጉሙ ምንድነው። ደግሞ የሚያስገኘው ውጤት እስታቲስቲካዊ መሆኑ ዩኒቨርስ ው ጠቅለል ያሉ ጉዳዮች በመተንተን ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋ ማለት ነው ወደ ዋናው ጉዳያችን ስንመለስም ክስተቶችን የቁሳካል እና የሞገድ አፈጣጠርን በይበሏ እንመልከት ሞገድ ማለት በሁለቱ አቅጣጫዎች ማለቂያ የሌለው ርቀት የሚጓዝ ሆኖ ወጥ የሆነ ዌቭ ሌንግዝ ይኖረዋል ለምሳሌ የተወሰነ ዊነ ሌንግዝ ያለው አንድ ሞገድ ቢኖር እና ሌላ ዌቭ ሌንግዝ ያለው ሌላ ሁለተ ሞገድ ቢኖር ሁለቱን አንድ ላይ በማዳቀ በእያንዳንቸው ዌቭሌንግዝ እና አምፕሊቲዩድ ላይ ይሆናል በዩኒቨርስ ውስጥ ያሉት ሞገዶች ሁሉ በዚህ መልክ ቢደመሩ ታቂ የሚገኘው ወጤት በተወሰነው የሞገዶቹ አካል ብቻ ነው ፖዘቲቭ የማሆነዉ በተቀረው ከፍላቸው ሞገዶቹ ሲደማመሩ ውጤታቸው ዜሮ ነው የማሆነፎ ታድያ እንግዲህ ምንም እንኳን ዩኒቨርስ በሞገዶች የተሞላ ቢሆንኦ እነዚህ ሞገዶች ፓርቲክልን የሚያስገኙት በተወሰነው ክፍላቸው ብቻ ነው ማለትም እንግዲህ የዩኒቨርስን አጠቃላይ ሁኔታ ብንመለከተው በውስጠ ያካተታቸው ሞገዶች ሁሉም እርስበርሳቸው ሲደማመሩ ውጤታቸው ዚዚ የሚሆን ሲሆን የተወሰነ ክፍላቸውን ብቻ ለይተን ስንመለከት ብቻ ነህ ል የምናገኘው ውጤት የሚወሰክ ዶ ፅቦ ያሮ ሙሙመጫጋሎመጠፀዘሙጭ አ ሞገዶቹ ፖዘቲቭ ውጤት የሚያስገኙት ማለትም እንግዲህ አተራረባችን ሁለንተናዊ ከሆነ የሞገዶቹ ድምር ውጤት ምንም ወይም ዜሮ ስለሟሆን ምንም የምናገኘው ውጤት አይኖርም የተወሰነውን ክፍላቸውን ብቻ ገንጥለን ስንመለከት ነው ፖዘቲቭ ውጤት የምናገኘው የሞገዶች ድምር ውጤት በኤሌክትሮ ማግኔቲክ ስፔክትረም ውስጥ የተወሰነ ክፍሉን ብቻ ነው ዓይኖቻችንም የመመልከት በቃት ያላቸው ይህም ማለት እንግዲህ ዩኒቨርስን የሚመለከተው ልክ እንደ ተነጣጠለ ወይ የተገነጣጠለ አካል አድርጎ ነው ይሁን እንጂ የሰው ልጅ የነርቭ ሥርዓት ግን በዚህ ላይ ብቻም የተወሰነ አይደለም በዚህም መሠረት ፍጥረተ ዓለም ሕልቆ መሳፍርት በሌለው አፈጣጠሩም ጭምር ልንታኘው የምንችልባቸው አንዳንድ ሀኔታዎች አሉ ማለት ነው የምሥራቁ ዓለም አመለካከት አንዱና ወሳኝ የሆነ ባህሪው ደግሞ የሁሉም ነገሮች እና ክስተቶች አንድ መሆንን እና ዞሮ ዞሮ እርስ በርሳቸው የተያያዙ መሆናቸው ሃው በዓለማችን ላይ የሚከሰተው ሁሉም ክስተትም መሠረታዊ መገለጫው አንድ ብቻ ነው ሁሉም ነገሮችም እርስ በርሱ የተየያዘውና የማይነጣጠለው የዩሂቨርሳል አንድነት አንድ ክፍል ተደርገው የሚታዩ ናቸው የአንድ እውነታም የተለያዩ መገለጫዎች ናቸው ማለት ነው ከገቲማተር ከና ስፈጣጠራችገኘ አንቲማተር በአጎክህጠ ወይም አንቲፓርቲክል የሚባል ነገር መኖሩን ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዳዩን በሐሳብ ደረጃ ያስቀመጠው ፓልዲራክ የተባለ ድንቅ ወጣት ሳይንቲስት ነበር ቲዮሪውን ያመነጨውም ኳንተም ሜካኒክስን እና የአልበርት አይንስታይንን ስፔሻል ሪሌቲቪቲ ቲዩሪ አንድ ላይ በማቀናጀት ነበር ቴዮሪው ትክክል መሆኑ በማስረጃ አማካይነት የተረጋገጠው በ ዓም ፖዚትሮን የሚባለው ፓርቲክል በተፈጥሮ ኮስሚክ ጨረሮች ውስጥ እንደሚገኝ ከታወቀ በኋላ ነበር በእርግጥ ላለፉት ዓመታት ያህል እንደ ሰርን ርፎክቨዘ የመሳሰሉ ላብራቶሪዎች በየጊዜው አንቲፓርቲክሎችን ሲያመነጩ የቆዩ ሲሆን በ ዓም ላይ ሰርን አንቲማተርን በሰው ሠራሽ ዘዴ በላብራቶሪ ለመሥራት የመጀመሪያው ሆነ ማንም ግን አንቲማተርን ብቻውን ለመሥራት የቻለ ሰው አልነበረም ሁሌም አብሮ የማተር ፓርቲክልች መፈጠራቸው አይቀርም ነበር በእርግጥ ዩሂቨርስ በተፈጠረበት ወቅትም ቢሆን ይሄን መሰል ክስተት ሳይከሰት አልቀረምማለትም በቢግባንግ ክስተት ወቅት ተመሳሳይ መጠን ያለው ማትር እና አንቲማተር ተፈጥሯል ይ ፅቦጃ ዳያለወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ ነኛውም ሰው ከ ውና በሩቅባለ አንድ የዩነ ቀይም አስቀድመን እንደገለ ሠሰረት እንድ ፓርቲክል በአንድ የ እንቅስቃሴ በሚ የደርግበት ወቅት በ ገ ስተት ይከሰታል አንጎላችን ሐላብ በሚያስብበ ደግሞ ኒ ስ ኬሚካል እንቅስቃሴ ይኖራል ታዲያ ማንኛውም ኬሚካላዊ እንቅስቀሴ ። ታዱያ የማንኛውም ሰው አካላዊም ሆነ አይምሮአዊእ ቃሴ ሲከናወን ማለትም ሐሳብ ሲያስብነ ይህ ሐሳቡ በሌላ ጋላክሲ ውስጥይከማቻል ማለት ነው በእርግጥ የአንድ ሰው ማንነት ማለት ሌላ ሳይሆን ይህ የሐሳብ ክምችት ነው ኣንድ ሰው ነፍስ አወቅ የሚባው ሐሳብ ማሰብ ሲጀምር ሲሆን ነፍሱ አለፈች የሚባለው ደግሞ ማሰብ ሲያቆም ነው ዋናው ችግር ግን ይህን የሐሳብ ክምችት እንደልብ ለማንበብ የማይቻል መሆኑ ነው ይሄን የሕሳብ ክምችት ለማንበብ የሚችሉትም የተለየ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ብቻ ናቸው እነዚህ ስም ደግሞ ሳይኪክ እየተባለ ይጠራሉ እነዚህ ሳይኪኮች ይሄን የሐሳብ ክምችት ለማንበብ ይችላለ እንግዲ ሰዎች ይሄን የሐሳብ ክምችት በሚያነቡበት ወቅት ነው ከሙታን ጋ መገናኘት ቻሉ የሚባሉት በእርግጥ እነዚህ ሰዎች ከሙታን ሳይሆን በሩቅ ካሉ በሕይወት ከሚኖሩ ሰዎች ጋር ጭምር ለመገናኘ ይችላሉ ታዲያ ከእነዚህ ሰዎች ጋር መገናኘት የሚችሉት ግን በሩ ካሉበት ሆነው ሐሳባቸውን በማንበብ ብቻ ነው በዚህም መሠረት እንግዲህ ይህ የሳይኪክ ጥበብ ያላቸው ሰዎች ከሙጋኃ ጋር ተገናኙ ወይም ተነጋገሩ የሚባሉት ሙታኑ ስጋ ለብሰው ከመቃብራቸ ወጥተው አይደለም ከሙታኑ ነፍስ ጋር ማለትም ሙታኑ በሕይ በነበሩበት ወቅት ያስቡት ከነበረው የሐሳብ እምነት ጋር ነው የሚያወሩ ጋር ብ ዶር ፅቡሸ ፅያሌው ፌዴ ዜዴ ው ው ን በበፀ ነቪከ በበበበፎ ተየራል በመመረገመሳጳደ ይ ቅርፅ የሚይዙት ። በአብዛኞቹ ሃይማኖቶሽ ሪዖስ የሚኖር ፍጥረት ዓለምን የፈጠረ የዩኒቨርስ ባለቤትና ፈጣሪ ነው ርትገነትኗኡነም የፍዩስሥሣሪፊያዎችፌፓያው ሰ የአብዛኞቹ ሃይማኖቶች ተከታዮችም ፈጣሪን በተመለከተ ያላቸው አስተሳስብ ወቅት ነፍሳቸው ወደ ገነት ወይም ወደገሃነም ያመራልዘ ሄን የመሰለ ነው በዚህም የተነሳ ፈጣሪ በመላ ዩኒቨርስ ውስጥ ይኖራል ድመን እንዳየነው ደግሞ ነፍስ ማለት የሐሳብ ክምችት ነች ስለዚህሽ ቼ ሃይማኖቶች ተከታዮች አስተሳሰብ መሠረት ፈጣሪ መንፈሳዊ ነት ወይም ወደገሃነም የሚያመራው ወይም በገነት ወይም በገዝነሄ ሆኑ መጠን ሐሳቡ ወደ እውነታ የሚቀየረውም መንፈሳዊ በሆነ ገኘው የሐሳባቸው ክምችት ነው ማለት ነወ ይል ነው ን ሲል እንዳየነው ከሆነ ከሁሉም አስቀድሞ የገነት የገሃነም ነ ንሰ ሐሳብ የተፈጠረው በእኛ በሰው ልጆች ሕሊና ውስጥ ነበርህ ትና በእምነት አማካይነትም ይህ መንፈሳዊ ፅንሰ ሐሳብ በመክ በሰው ልጅ ዘንድ ሊሰራጭ ችሏል በዚህም የተነሳ በቢሊዮናቺ ሰዎች ከጥንት ጊዜ አንስቶ ይህን መሰሉን መንፈሳዊ ፅ ሕሊናቸው ውስጥ ሲያመላልሱ ቆይተዋል እኛም አስቀድሟ ይሄን መሰሉ የሐሳብ ድግግሞሽና ክምችት በበርካታ ሰይኸ ውስጥ በመመላለሱ የተነሳ እንደ ኳንተም ሜካኒክስ ፅንሰ ሐሳ ሙጭ ተ አለ ሉ የዩኒቨርሳችን ጋላክሲዎች ውስጥ ሐሳቡ ወደ እውነታነ ን ዶ ሰቦሸ አዘ ዶር ሕቡሸ ፅያለወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ በት ዘለለማዊነት በኳንተም ፊዚክስ መነፅር ውስጥ ችንን ከመቸውም ጊዜ ይልቅ በተሓጧ ን አስፈላጊ የሆኑትን ማናቸኪ ረስ ሲመጡልን ይችሳሉ በኣ ያ ቤታችን ምንም ሳንንቀሳቀሰ መላው ዓለምን መታነ ካልሉ ሥራዎችን ለመሥራትም እንችላለን የሰ ቅጉልበቱንም ሳያባክን ተራራ እየናዶና ገደሉን እየሞላ ዓለ ያደርጋታል ታዲያ እነዚህ ሁሉ ድንቅ ሥራዎች በትምህርት አማካይነት ሳይንስና ቴክኖሎጂ በመሰሩፋቱ የሐ ን በዓለማችን ላይ ለማስፋፋት በቀዳሚነት የመጽሐፍ ጫወተ ነገር የለም እናም ተማሪዎችን ሳይንስና ቴክኖህ ሂል በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መጽሐፍት ታትጫ ዘመን ሕይወታት። ብልጫ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ነው በእርግጥም የመጽ ገል ለሰው ልጅ የተሰራጨ መጽሐፍ የለም ክፍትን ከሌሎች መጽሐፍት ልዩ የሚያደርጋቸው ግን ምንፀ ት የተለያዩ ዓላማዎችን ይዘው ይታተማለ የሳይ ስተማሪያ ልቦለዶች ቀልዶች የሕይወት ታሪኮች ከስተቱ ወዘተ ሊሆኑ ይችላሉ ታዲያ እነዚህ ሁሉ ደግሞ በሥጋህ ማዊው ሕይወት ላይ የሚያጠነጥኑ ናቸው ማለትም መጽሐ የሰው ልጅ በምድር ላይ ያለውን ሕይወቱን እንዴት ግሻ ና የተሻለ ኑሮ እንዴት ለመኖር እንደሚችል ነው ጽሐፍት የሚያጠነጥኑት ግን በመንፈሳዊ ዓለም ላይ ነዉ ይ መንፈሳዊው ዓለም ማለት በዓይን የማይታይ በእጅ የማደላዕ ውነተኛ ዓለም ነው በመሠረቱ መንፈሳዊው ዓለም እውነት ከ ስለሥጋዊው ዓለም መጨነቁ በጣም ያስገርማል ምክንያህ ለም ዕድሜው በጣም አጭር ሲሆን መንፈሳዊው ዓለም ዓ ነው በዚህም መሠረት መንፈሳዊው ዓለም የበለጠ ትኩረጎ ገባ ነው ማለት ነው ደሂ ፅህ ለዐሩና ጾሜጋ መንፈሳዊውን ዓለም ከሥጋዊው ዓለም ለየት የሚያደርገው የራሱ የሆኑ ልዩ መገለጫዎች አሉት እነዚህም ነፋስ ፈጣሪ ገነት ሲኦል የሙታን ሠንፊስ መላዕክት ሰይጣናት ምፅአት። ዕድቅ ኃጢአት መዳን ኩነኔ ትንሳኤ ሙታን የሚባሉት ፅንሰ ሐሳቦች ናቸው እነዚሀ ሆሉ ጉዳዮች በመጽሐፍ ትዱስ ውስጥ በብዛት ተጠቅሰዋል ቁርዓንና የሌሎች ሃይማኖቶች የመመሪያ መጽሐፍትም እንዲሁ ሰለነዚህ መንፈሳዊ ጉዳዮች በብዛት መጻፋቸው ይታወታል ይሁን እንጂ እነዚህ ጉዳዮች ለበርካታ ዘመናት ያህል በሃይማኖታዊ መጽሐፍት ውስጥ ብቻ ነበር ይጠቀሱ የነበሩት በተለምዶ ዓለማዊ ወይም የሳይንስ መጽሐፍት በእነዚህ ተጨባጭነት የሌላቸው ጉዳዮች ላይ ምንም ለማለት አልቻሉም ወይም አልደፈሩም የዚህ ምክንያቱ ደግሞ መንፈሳዊውን ዓለም መመልከታቸው መንፈሳዊ ጉዳዮችን ለመመዘንና ለመለካት አለመቻላቸው በመንፈሳዊ ጉዳዮች ውስጥ ገብተው ለመመራመር መፍራታቸው እንደባህላዊና ኋላቀር አስተሳሰብ አድርገው መንፈሳዊውን ዓለም መመራመሩ ምንም የሚያስገኘው ጠተሜታ የለም ብለው ማሰባቸው እና መንፈሳዊው ዓለም የፍርሃትና ተስፋ የመቁረጥ ምልክት ነው ብለው ማሰባቸው ነሃነው በእርግጥ ሳይንስ በርካታ ነገሮችን ያስገኘ መሆኑ አይካድም ቢሆንም ግን ሳይንስ አንድ በጣም ከባድ ችግር አለበት ሳይንስ ለማረጋገጥ ያልቻለውን ነገር ወይም ጉዳይ የለም ብሎ የመዳፈር ክፉ አባዜ አለበት እናም ከዚህ ቀደም ሳይንስ ስለ ፈጣሪ ነፍስ መላዕክት ሰይጣን ገነት ሲኦል ወዘተ ያሉ መንፈሳዊ ክስተቶች ተመራምሮ መኖር አለመኖራቸውን ለማወቅ ባለመቻሉ ብቻ እነዚህ ነገሮች የሉም እስከማለት ድረስ ተዳፍሯል ታዲያ በጣም የሚያስገርመው ነገር ግን ሳይንስ በሥልጣኔ ገፍቶ የሥልጣኔ ቁንጮ ላይ በደረሰበት በአሁኑ ወቅት የመንፈሳዊውን ዓለም ኩነቶች ሕልውና አምኖ ለመቀበል እጆቹን መዘርጋቱ ነው በአስደናቂ ሁኔታ ሳይንስ ያልነበረበት የመሃይሙ ዓለም መንፈሳዊውን ዓለም ያለምንም ይ ፅይሸ ጴየሴው በበፀ ነቪከ በበበበፎ ለም ያመሃይም አስተሳሰብ ተብሌ ው በብዙሃኑ ሳይንቲስቶች ዘንል ላይ ነው ያለው እናም ሳይን ጓለምሆኖ አረፈው የመጀመሬ ያቤ ሳይንስ ግን መሀል ላይ የተ ከሰቱ ክን ም ለምሳሌ ፈጣሪ ካለ ሳይንስንኑ ግን ሳይንስ የቱንም ያህል ቢራተን ሮ ሪያውን ማሽተት ብቻ ነው የመጨረሻዬ ፈጣሪ ድንቅ የሆነውን የሰውን ልኦ ጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ከሆነ ፈጣሪ ሰፁን እንግዲህ የሰው ልጅ በአፈጣጠሩ ለፈጣሪ ነው እናም ሰው በፈጣሪ አምሳል የተ ፈጠረው ት ዓለምን በማሰስና በመመራመር ዩኒቨርሳች ን ስከመፈልሰፍ ድረስ የተራቀቅ ቢሆንም እነዚሀን ይንሳዊ ቀመር ግን ሌላ ጣጣ አምጥቶበታል ወሮ በአንድ በኩል ሮኬቶችን ሲያስገኝ በሌላ በኬል ሕልውና አረጋግጧል ጸንባቢ ዘንድ ተደራሽነት እንዲኖረው በአማርኛ ፍ ሥልቱ ልክ እንደሳይንስ የትምህርት መጻሕፍት ሳይንሳዊ የትምህርት መጻሕፍት የተለያዩ ታዊ በሆነ አካሄድ ሥርዓቱን ተከትለፁ ጽሐፍም ሳይንሳዊ ሥርዓትን ተከትሎ መንፈሳ ካሄድ የሳይንሳዊ መላምቶችን በመጠቀም ይሂ ፅ ለያኔሀ በከበኡ ለሆኑ ነፍስም ንድን ነች። ላ ሕይወት መኖሩን አመላካች የሆነው ሌላው ማስረጃ ደግሞ ኖት በ ደመነጋገርና ለማውራት የሚችሉ ሰዎች መኖራቸው ነው ችሎታ ያሳቸው እነዚህ ሰዎች መቃብር ውስጥ ካለው የሙታኑ አይደለም ለማውራት የቻሌት ሙታን በሕይወት በነበሩበት ቸው ከሐሳባቸው ክምችት ጋር እንጂ ማለትም ከነፍሳቸው እንዳየነው ነፍስ በሌላ ጋላክሲ ውስጥ አለች የነዚህ ሰዎች ነፍሳት ጋር ሐሳብ ለሐሳብ ለመግባባት ትችላለች ባ ላ ሠ በርያት ከ እርግጥ ልዩ ረሳ ጋር ፀቅት ከነበራ ገር ከላይ ነፍስም ከነዚህ የአንዳንድ ጥቲት ሰዖ እነዚሀ ሰዎች ስለአ ች ልዩ ችሎታ ዴግሞ ዐሎሉጋቸው ስኬታማ መሆኑ ነው ንድ ሰው ምንነትና ማንነት ሳያውቁ ሲዐልዩለት ግለሰቡ ከበሽታው ይፈዐወሳል እነዚህ ልዩ ችሉታ ያላቸው ሰዎች በሐሳባቸው ብቻ በርቀት ያሉ ሰዎችን ሐሳብ የመበርበር ብቃት አላቸው ይህም በርግጥ እውነታ ው የሁለቱ ሰዎች ነፍሶች ማለትም የዐሎት አድራጊውና የበሽተኛው ሐሳቦች ለመገናኘት ይችላሉ ይህም ሐሳብ ወይም ነፍስ ከሥጋ ወይም ከሰውነት ተለይታ ለመኖር ወይም ለመቆየት እንደምትችል ያመለከተ ነው ከሞት በኋላ ሕይወት መኖሩን የሚያመለክተው ሴላው ክስተት ደግሞ ሞርፊክ ርይ ደሂ ፅቶሻ ሏየኋወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ ልፅስሩነኝ ጾሜጋ ው ሁኔታ ነጦ ጉዳዩ እንዲህ ነው ማንኛኪ ሪኮናንስ እየተባለ የሚጠራ ቻ ገር ለማወቅ ወይም ለመገንዘብ ቱኮ ሰው እሱን ራሱን የሚመለከት። ሳይ ሥማ እነዚህ ሰዎች ልዩ የሚያደርጋቸው ሳይ ወይም ሳይዚክ የሚባለው ልዩ ችሎታቸው ነው እነዚህ ሰዎች በተለምዶ ሰሲድሰተኛው የሰሜት ሕዋሳት እየተባለ የሟጠራው ልዩ ችሎታ አላቸው ይኸውም ከሩቅ ካሉ ሰዎች ጋር መገናኘት መቻሳቸው ነው ይህ ግንኙነታቸው ደግሞ ታዲያ ሐሳብ ነሐሳብ ሊሆን ይችሳል ማለትም በርቀት ባለ ሥፍራ ያለ ወዳጆቻቸው ዶኗ ፅያ ዕው ፅዕሩና ሶሚሜጋ ሀረዳት ይችሳሉ ን ወይም እኔነትን የሚያጠኑትም በኳንተም ሜካኒክስ የሰው ልጅ አንጎል የሚጨበጠውን ዓለም ይወክላል ነጦ የሚባለው እንግዲህ ቱስ አካላዊ የሆነው የዩኒቨርስ ክፍል ፀጦ ም ለው የዩኔቨርስ እያንዳንዱ ክፍል በሰው ልጅ አንጎል በዐ በምት ንጎላችን ውስጥ ያሉት ባዮኬሚካል ሲግኖልስ ናቸው በእ ገዮኬሚካል ሲግናል በአንጎላችን ውስጥ የሚገኙ ወታት ቅስቃሴ የሚያመነጩትና ወደ ዩኒቨርስ የሚለቁት ህደ አንጎላችን በዚህ ሂደት አማካይነት ሌሎች ዓለማትን ም ንጎላችን የሚያስበው ነገር የውስጣዊ ባዮኬሚካላዊ ችላል። ሰዎችን ሐሳብ በቅፅበት ጊዜ ውሳ አሁን ተመራማሪዎች እንደሟሉት ከሆነ ይህ ጉዳይ የሚይድየዘው ከ ንኣ ሜካኒክስ ጋር ነው አንጎል የሟያሰበው ዩሮ አየተባሉ ግ የአንጎል ውስጣዊ ሕዋሳት አግካይነት ነው እናም ኣንጎል የጣ ተግባሩን በሚያከናውንበት ወቅት በኒዩሮኖች ውሰጥ የተለያዩ ባዮኬግኒ ሂደቶች ይፈጠራሌ እነዚሀ ባየዩኬሟካላዊ ወሀዳቶችም በኣን ሜካኒክስ አማካይነት ይሰራጫሉ እንግዴዲሀ በርቀት ከአድማስ ባካ ያለው ግለሰብም የእነዚህ ሰዎችን ሐሳብ ለማንበብ የሚችለው ይህ የካንቲ ሜካኒክስ ሂደት በአንጎሉ የኒዩሮን ሀዋሳት ውሰጥ በሚካሄደው ባዮኬግካቲ ሂደት ላይ በሚያስከትለው ተፅፅና የተነሳ ነው እነዚሀ ለየት ያሉ ሰዎች የሚያሳዩት ሌላው ልዩ የሳይ ችሎታ ደግሞ ከህ ዓለም በምት ከተለዩ ሰዎች ጋር ለማውራት መቻላቸው ነው እነዚህ ሰፇነ በሞት የተለዩዋቸውን ወዳጆቻቸውን ከሞት አሰነስተው ለማናገር ይችላለ ታዲያ ግን እነዚህ ሰዎች ሞተው ተቀብረው የበሰበሱ ወዳጆቻቸውን እንዲ አድርገው ነው ለማናገር የሚችሉት። ምላሻ ይሰጠናል እስታቲስቲካዊ መሆኑ ዩኒቨርስን የመሳሰሉት ን ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል እኛም እንግዲ የሚመራበትን የተፈጥ የኳንተም ሜካኒክስ ያለው ደግሞ የሚያሰገኘው ውጤት ጠቅለል ያሉ ጉዳዮች በመተንተ ማለት ነው ወደ ዋናው ጉዳ እንመልከት ሞ ነ የሚጓዝ ሆኖ ወጥ የሆነ ዌቭ ሌንግዝ ይኖረዋል ሌንግዝ ያለው አንድ ሞገድ ቢኖር እና ሌላ ዌብ ሴንግዝ ያለው ሌላ ሁለተና ሞገድ ቢኖር ሁለቱን አንድ ላይ በማዳቀል የምናገኘው ውጤት የሚወሰነው በእያንዳንቸው ዌቭሌንግዝ እና አምፕሊቲዩድ ላይ ይሆናል በዩኒቨርሰ ውሰጥ ያሉት ሞገዶች ሁሉ በዚህ መልክ ቢደመሩ ታዲያ የሚገኘው ወጤት በተወሰነው የሞገዶቹ አካል ብቻ ነው ፖዘቲቭ የማሆነው ያችን ሰንመለሰም የቁሳካል እና የሞገድ አፈጣጠርን በይበልጥ ገድ ማለት በሁለቱ አቅጣጫዎች ማለቂያ የሌለው ርቀትን ለምሳሌ የተወሰነ ዌ ዶሂ ፅቦሸ ፅያላከ ላይ መሳ ቻም የተወሰነ አይደለም በዚህም መሠረት ፍጥረተ ዓለም ሕልቆ ፍርት በሌለው አፈጣጠሩም ጭምር ልንቃኘው የምንችልባቸው አንጻንድ ሁነታዎች አሉ ማለት ነው ራቁ ዓለም አመለካከት አንዱና ወሳኝ የሆነ ባህሪው ደግሞ የሁሌም ጭ እና ክስተቶች አንድ መሆንን እና ዞሮ ኮሮ እርስ በርሳቸው የተያያዙ ነዝ በዓለማችን ላይ የሚከሰተው ሁሉም ከስተትም መሠረታዊ ናቸው ነወ ሁሉም ነገሮችም እርስ በርሱ የተየያዘውና ንድ ብቻ ነው የጣይነ የየው የአንድ እውነታም የተለያዩ መገለጫዎች ናቸው ማለት ነው ከንቲማተር ከና አፈጣጠራችን አንቲማተር ልበክዘጠልኗ ወይም አንቲፓርቲክል የሚባል ነባር መኖሩገ ለመጀመሪያ ጊዜ ጉዳዩን በሐሳብ ደረጃ ያስቀመጠው ፓልዲራክ የተባለ ድንት ፀጣት ሳይንቲስት ነበር ቲዮሪውን ያመነጨውም ኳንተም ሜካኒክስን እ የአልበርት አይንስታይንን ስፔሻል ሪሌቲቪቲ ቲዩሪ አንድ ላይ በማቀናጀ ነበር ቲዮሪው ትክክል መሆኑ በማስረጃ አማካይነት የተረጋገጠው በ ዓም ፖዚትሮን የሚባለው ፓርቲክል በተፈጥሮ ኮስሚክ ጨረሮች ውስ እንደሚገኝ ከታወቀ በኋላ ነበር በእርግጥ ላለፉት ዓመታት ያህ እንደ ሰርን ርጀክክ የመሳሰሉ ላብራቶሪዎች በየጊዜው አንቲፓርቲክሎ ብታተ ሱንውንንዴኢጅ ሙጡፏ መሙ ፖሙኢሙ ይር ሰቦቡሸ ፅያሰወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ ፇ። ለምሳሌ በሰውነት ውስጥ ያሉት የተለያዩ የአካል ክፍሉች የመጨረሻው የጋራ ዓላማቸው የሰውነትን ጤንነት መጠበቅ ነው ይህ መሰሉ ሥርዓት ይዜ ዶቪፒ ጳያለወ ስሰሩና ሶጋ ማንኛውም ሕልውና ያለው ነዝር ለሕልውናው መንስኤ አለፁ የዩኒቨርስ ሕልውና መንስኤ አለው ስለዚህ ዩኒቨርስም ለሕልውናው መንስኤ አለው ለፁ የካለም አበይት ነጥብ ደግሞ ዩኒቨርሳችን ዕድሜው ምንም እንኳን በጣም ረዥም ቢሆንም አንድ የሆነ መጀመሪያ ጊዜ እለው የሚል ነጡ ይህም ዩኒቨርሳችን ዕድሜው ፍፁም ማለቂያ የለውም የሚሉ ወገናችን ከሪያ ነጥብ ለማፍረስ የሚያስችል ነው የመከራ ዩኒቨርሳችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው የሕልውና ሂደት ውስጥ አንደኛው ደረጃ ሌላኛውን የሚያስገኝ ከሆነና እነዚህ ደረጃዎችም አንዳቸው ሌላቸውን እያስገኙ አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ከደረስን ከሁሉም ደረጃዎች በፊት ሌላ ደረጃ አለ ማለት ነው በዚህም መሠረት ሁሌም ቢሆን ከሁሌ ደረጃዎች በፊት ሌላ ደረጃ ያለ ከመሆኑ እንድ ቦታ ላይ የመጀመሪያ እና ጠንሳሽ ደረጃ አለ ማለት ነው እንግዲህ ፈጣሪ የምንለው ይሄን ቀጻሚ ደረጃ የሌለው ደረጃን ነው እናም በዚህ መሠረት ዩኒቨርሳችን ምንም እንኳን ጊዜው ቢረዝም ጅማሮ አለው ማለት ነው ዐኒቨርሳችን መጋቢ ከካስ ያከፈኗስገዋስ ማንኛውም አካል በዩኒቨርስ ውስጥ ይኖር ዘንድ ለሕልውናው አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችም መኖር አለባቸው ዩኒቨርስ በቦታ እና በጊዜ የተሀሰነ የቁሳቁስ ጥርቅም ነው ዩኒቨርስ ሕልውና አለው ስለዚህም ዩኒቨርስም ሕልውና እስካለው ድረስ ለሕልውናው አስፈላጊ የሆነ እና መጋቢ የሆነ ዶ ቦሽ ስያሰው መጨፌኤኤጮ በበፀ ነቪከ በበበበፎ መጋቢ አካል በርግጥ በዩኒቨርስ ነ የተወሰነ ሊሆን አይችል ማለኣ ማለት ነውጦ የዩኒቨርስ በጊዜም ችልም በቦታ እና በጊ ከቦታ እና ከጊዜ ውጪ መሆን አለበት መሠረት ዩኒቨርስ ለሕልውናው አስፈላጊ ቁ ነድ አካል ም አሳዳጊፉ ም ብሉ ደ ወሳጅ ወይም ሊሆል ኔ ነው ማለት ነው ወሰነ ር ንዲህ ሕልውናው በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮክ አንዬ አለበት ማለት ነው እንግዲህ ይህ በሁኔታዎች ላይ ሕልውፍ ር ታመረኮዘን አካል ነው ፈጣሪ እያልን የምንጠራው ር በኩል ደግሞ እኛ ዩኒቨርስ እያልን የምንጠራው ነገር ቁስ አካላጧቢ ማቴሪያላዊ ይዘት በይ አርነው ግን ይህ ማቴሪያላዊ ክፍል ዩኒቨርስ ምንም እንኳን ዕድሜኪ መነሻ መንስኤ አለው ዩኒቨር ከል ን ይሪስ መነሻው ወይም መንስኤው ቁሳካላዊ ፌሊ ርአ ደግሞ ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ቁስ አካላዊ ወይም ውስ ያለው አካል ሊሆን አይችልም እንዲያም ሆኖ ግን ይህ ዕድማቤ ቂያ የሌለው አካል አሁንም ቢሆን ምንነቱ በውል አይታወቅም ዚሀ ዩኒቨርሰ የፈጣሪው ወይም የመንስኤው ስጦታ ነው ማለት ነጡ ውም በቁስ አካልና በጊዜ የተወሰነ ሊሆን አይችልም ቢሆንም ግን ህ ሁሉ ማሰረጃዎች የሰጪውን ምንነት በውል ሊገልሁልን አይችሌምሦ ው ቁስ አካላዊ ሊሆን አይችልም በከፊልም ቢሆን ሰጪው በሰው ልጅ በውል ሊታወቅ አይችልም ዐኒቨርስ ስካሳት ከርሰ በከርሳቸቭ የሚሰማሙ መሆናቸው ችን የበርካታ አካላት ግጥምጥሞሽ ውጤት ነው እነዚህ አካላትዎ ጠሙ የቻሌት ሥርዓት ባለው ሁኔታ እንጂ በዘፈቀደ አይደለም ነ የምንጠጣው ውሃ የሚሠራው ከሐይድሮጅንና ከኦክስጅን ሲሆን ት ሥርዓቱም እጅ ሐይድሮጅን አንድ እጅ ኦክስጅን ነው ህ በርካታ ሁኔታዎችን አስመልክቶ ሥነሥርዓት የሚያስይዛቸው ርዓት የተፈጥሮ ሕግ አለ ማለት ነው ስለዚህም የተለያዩ ይ ሰሻ ሰያሰወ ቭርቦ ከሌሎች የዩኒቨርስ አካላት አ ው ኦ ኩዖ ጋ ብምጅም ጻላ ዘ መፆሉም ተደጋጋፊ ብቻ ነው ሊሆኑ ልክ እን ያት ኝ ወይም ሊፈጥር አይችልም ር አንድ ተንከባካቢ አካል ያስፈልገዋል አን ሊያስገኝ ም የዩኒቨርስ ሕልው በዚያኛው ኣካል ኣያያዝ ሌ ዜህ ሁሶት ነገሮች አሉ ማለት ነው የሚያመለክተጦ ማለትም በሁኔታዎች ላይ የተመረኮዘ አፌ። ይሄን ደጋፊ መረጃ ያመነጨው ሬን ዴስካርቴሰ የተባለ ፈላስፋ ነው የሐኒ አካሄድ ከላይ ካቀረብነው ጋር ተመሳሳይነት አለው ይህም አንቶሎጂካኳ አርጊዩመንት እየተባለ ይጠራል እንደሚታወቀው እኛ የሰው ልጆት በአዕምሮአችን ውስጥ ብዙ ነገሮች እናስባለን ግን እነኝህ ሐሳቦች ምንጫቸው ምንድን ነውን ጠይ አና ራሳችን ነን አለበለዚያም ምንጩ ከእኛ ውጪ የሆነ ነገር ነው ከእነዚ ሐሳቦች ውስጥ አንዱ ደግሞ የፈጣሪ ነገር ነው ይህም መጀመያሪየኦ ሆነ መጨረሻም የሌለው ፍፁም የሆነ ሕያው ነገር ነው እኛ ራሳችን ገነ ውስንና እንከን ያለብን ከመሆናቸን አኳያ ሐሳቡ በእኛ በራሳችን ሊመነዔ አይችልም ስለዚህም ሐሳቡ በራሱ በፈጣሪ አማካይነት የመነጨ መሀ አለበትጉ ይህም የፈጣሪን ሕልውና የሚያመላክት ነው ፈጣሪ የሚለውን ፅንሰ ሐሳብ ወደሕሊናችን ውስጥ የሚያስገባው ፈጣ መሆን አለበትና ሌላው ምክንያታዊ ማስረጃ ደግሞ ይሄን ይመስላል ፈጣሪ የሚለው ፅንሰ ፍጥረታትም ሆኑ በነገሮች መካከል ፍፁምነታቸው የተለያየ ደረጃ ያለው መሆኑን እናስተውሳለን ይሀም ማለት እንግዲህ አንዳንዶቹ ከሌሎቹ የተሻለ የፍፁምነት ደረጃ አላቸው ማለት ነው እናም እንግዲህ ፈጣሪ ዶ ፅቦሸ ስያ ሦ ሐሳብ በሚከተለው መልኩ ሊመጣ ይችላል እንዲሁም ውስን በሆነ ለዕሩና ኦሜጋ ፅንሰ ሐሳብ ዘንድ ለመድረስ ደግሞ ጋለ ያሳደገ በመሄድ መጨረሻ ወደሊለፀ ባደ የፍፁምነት ፍቡምነላ ደረጃ ፄ አጥ ስናስብም ምንም ኳፊ ኮዑምነት ደረጀ ዞ። ን ያልን የምንጠራውን እካል ነው ነው ጠሪ የሬጣሪ ሕልወና ከፃይማናታዊ ተሞከርዎች ከኳህ ተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ዘመናት እና እጅግ በጣም በተራራቁ የ ሽ ዘ ውስጥ መለኮታዊ ተሞክሮዎች እንዳጋጠሟቸው ይናገራሌ ታዲያ በ እነዚህ ሆሉ ሰዎች የየራሳቸውን ተሞክሮ አስመልክቶ ሊሳላጌ ይችላሌ ጎግ ሀገመት በጣም አስቸጋሪ ነው ይህም የሚያመለክተው ደግሞ በተለያዩ እና በተራራቁ ባህሎች ውስጥ ያሌ በርካታ ሰዎች ያስተዋሌት የተመለከቱት አንድ መለኮታዊ እውነታ አለ ማስት ነው አለበዚያ ወ በተለያየ ባህል እና እጅግ በጣም በተራራቀ የዓለማችን አካባቢዎች ግን ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ አስተሳሰብ ማራመዳቸው የሚጠቁመን ነገር ር ፈጣሪ የሚለው ፅንሰ ሐሳብ የሰው ልጅ በተፈጥሮ ያገኘው አስተሳሰብ ቀሆኑ ነው እንዲሁም የተለያዩ ሕዝቦች የሚያራምዷቸው ሃይማናቶች ፌጣሪ ያላቸው አስተሳሰብ ተመሳሳይነት ያለው መሆኑንና ፈጣሪ የሚለው ሐሳብ የሰው ልጅ በተፈጥሮው የሚያገኘው እሴት መሆኑን ነው ወበት ያሳቸው ሁኒታዎች በጣስተዋፀ ሙዚቃ ስዕል ተፈጥሮ ወዘተ የመሳሰሌትን ነገሮች ስንመለከት እነዚህ ነገሮች በውስጣቸው የያዙትን ውበት እናስተውላን ለምሳሌ ሙዚቃና ስዕል የሚያንፀባርቁልን ከፍተኛ የሆነ መስህብ ያለው እና ምናባዊ መሆኑንም ፅን እና የኃይሉ መጠንም እንዲሁ እየጨመረ ይሄዳል የሞራሉ መጠንን በቢ መልኩ እየለጠጥነው ከሄድንም መጨረሻ ላይ የምናገኘው መጠኑ ማለህ የሌለው ሞራል ያለው አካል ላይ ይሆናል ይህ አካል ደግሞ ምገዞ ለማድረግ የማይሳነው እና የሐብታሞች ሁሉ ሐብታም የሆነ አካል ነው ይሄም ፈጣሪ ነው የፈጣሪ ሕስውና ከዜሳገጎት ስንዛር ስለማወቅ እንችላለን ከዚህ ጋር ጎን ለጎንም ተፈጥሮን ስናስተውል በተለይም ከፍተኛ የሆነ ውበት እንደምታንዐባርቅ ለማወቅ እንችላለን ታዲያ ግን እኛ የሰው ልጆች በእነዚህ ነገሮች ውስጥ ያለውን ገልፅ እና ድብቅ ውበት እያጣጣምን ለመገንዘብ የምንችለው አዕምሯችን ለፈጠራ ሥራ ዝግጁ ስለሆነ ነው የሰው ልጅ አዕምሮ ለፈጠራ ሥራ ዝግጁ የሆነው ፈጣሪ የሚለው ፅንሰ ሐሳብ በተፈጥሮው ያገኘ በመሆኑ ነው በማንኛችንም ውስጥ የሆነ ፍላጎት አለ ይሄን ፍላጎት ደግሞ ሊያሟላ» የሚችል አንድ ነገር መኖሩ አይቀርም እንግዲህ ከእውነታው ውጪ የሸ ነገር ልንፈልግ አንችልም ማለት ነው እንዲያም ሆኖ ግን የትኛውዞ ዶ ቦሽ ፅያህ ደሂ ጳቦ ስያለው በበፀ ነቪከ በበበበፎ ስፅሩና ፆ። ቲ ተ ኢመ ጎድ ያአንጎፅ የካ ትም የሰው ልጅ ፈጣሪን እንዲያመልክ የሚያዴርገጡ ጓይሙ እን ክዩኦ ናት ፓት በማለት ይጠሩታል እንዲያውም እነኪሁ ፋመራ ዘ ን ሌትም ደማ ግመት ህሆን የሶ ልጅ በሕይወት ለመቆየት የሚያስችለው ታላቅ የእካል ክፍል ለ ቺ ሸን ን ፃይ የተነ በጥሬ ትርጉመ ት ማለት የግኝቴ ክፍል ፈጣሪነ የሚያሠልከኩ ልካ ባስቤተቶች የሆኑት ጉመራማሪዎች ልዩ የአንጎፅ ሓላሉ ውስጥ አለውጦ ማስትም እንግዳ ስ ያገሲ በአንጎሉ ም እንግዲህ የስው ልጅ እኔምር ረ ገ ልክ ተደርሳ የሐስሁ ነጡ ጣለት ካኬ ንጎኦ ይሄን አገልግሎት የሂስጥ ልዩ ክፍልም የፊጣሪ ክፍል ወይም ማሪዎች በፈጣሪ ወይም ታላቅ ኃይል ባስው እካል ግመን የሰው ልጅ ለውጥ ወይም ኢሾሌሽን አማካይነት ያገኘው ከንድ እሴት ነው ንጎል ክፍልም እንዲያው ዝም ብሎ የተፈጠረ ወይም የትትጩ ፃው ህ የኮ ጥመጠ ግኝት በመነሳትም ተመራማሪዎቹ በልፊጣዕ ማመን በሰጡ አጅ ውስጥ በጥልቀት የተገነባ ጉዳይ ነው ብስዋል በመሠፈቴ ኅኖት ማለት ዓለምአቀፋዊ ክስተት የሆነበት ምክገያትም በዚህ እውነታ ለ ነው ብለዋል ሃይማኖት ወይም በፈጣሪ ማመን በሁሌም የዓለም ፍል ጦስጥ ባሉ ባህኩች አማካይነት የሚጉገበር ክስጉት መሆኑም በኪህ የተነሳ ነው ብስዋል ሠረቱ ጎድ ስፖት የሚባለው ቦታ በአንጎል ውስጥ መገኘቴ በራሱ እስደናቲ ነም የግኝዌ ባስቤቶች ያስቡት የነበረው ይህ ቦታ በእገጎል ውስጥ ታ ውስጥ ብቻ ያስ ነገር ነው የሚል ነበር ነባር ቢሆ በአንድ ቦ ይሁን እንጂ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዚሁ ጉጻይ ላይ የተከናወኑ ምርምሮች ለማሳወት እንደቻሉት ከሆነ ግን ጎድ ስፓት የማጻባስው ነባር ያስው በአንሳል ጡስጥ በአንድ ቦታ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በበርካታ ሥፍራዎች ውስጥ መሆኑን ነው የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ከተፈጥሮ በላይ በሆነ አካል ጨህሀይቦኒህበዉኒ ዐፀዘ የነ ማመን ለሰው ዝር ሕልውና እና በምድር ላይ እገዲቆይ በማድረጉ ረባድ ፓላቅ ድርሻ ያለው መሆኑን ነው እንደኪያ ባይሆን ናሮ ስፓጌቲ እንነል ውስጥ በበርካታ ቦታዎች ውስጥ አይኖርም ነበር ነው ተመራማሪዎቹ የሚሉት በአርግጥ በፈጣሪ ማመንና ገይማኖት የስው ልጅ ብቸኛና ዓይነተኛ ባህርይ ሲሆን ይህም ከእንስሳት ሙሌ በሙሉ ይስየዋል ተመራማሪዎች እንደሚሉት ከሆነም በጥንት ጊዜ የነበረው የሰው ዘር የተለያዬ ተ ኪቢቢስቢንሲንን ሙጮኢ ፈጨሙ ደሂ ስቡሽ ስያየሴወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ ን ቸው ት ሬው ቋቋምበጎ ዎች ሲገጥሙትና የሚቋቋምበት መንገዴ ትንም በላይ የሆኑ አደጋዎች ሲገጥሙ የማል ው ከአቅያ ዚ እና መፅናኛ አድርጎ ሃይማና ትን ይጠ ነበር ደ ለክ ብው ከለመሮወ እንዲረጋጋ የሚያደርገው ሲሆን በሌላ በኩል ደን ተረበሸው አዕምሮው ኀ ዎች ለመፍታት ኀዛ አሮው ሊሪጋጋ መቻሌ የተከሰቱትን አደጋዎች ለመፍታት የሚዕሌ ልት ለመተየስ ያስችለዋል ተፈጥሯዊ ክስተቶችን ለመቆጣጠር የሓላ « ልዩ ኃይል አለ ብሎ ማመኑና ወደዚህ ኃይል መፀለይና መማሌ ሻዊ በበጎ ዓይን ለመመልከት እንዲችል እና ተስፋ እንጻዩ ቹ አለኝታ የሌለው አለመሆኑንም እንዲያስብበት አስችሉጋለ ኪያ ወይም ኒ ። ልቁ ውስጥ ገሃነም አለ ሳጥናኤል እርኩሳን መናፍስ ስስነበር መኖሪያም በዚህ ውስጥ ነው ተብሎ ይታሰብ ነበር የኃጥእን ላይ መንጠልጠሏ ለወቅቱ የለው ዘር የጣይገባ ክስተት ም ሃይማኖቶች የእምነታቸው እንዱ አካል አድርገዋት ር ኣደ ከዋክብት የመሳሰሉት የጠፈር አካላትን ምንነት በተላሴ በመረ አለልተቻለም ሰማይ የሚባለው ጉዳይ በወቅቴ ፃያልነቱን ስላሳየ የፈጣሪ መቀመጫ በሰማይ ውስጥ ሳይሆን አይቅርም ተብሉ ይታመንበት ነበር ካላት ታዲያ እናም እነዚህን ሊደርስባቸው ያልቻላቸውን ተፈጥሮአዊ አ እምነትን በመጠቀም በቀላሉ ለመገንዘብ መቻሌም ጥንታዊው የሰቡ ከር የባይተዋርት መንፈስ እንዳይሰማው እንዲበረታና ታላትነት እንዲሰማጡ ሊያደርገው ችሏል ሥፍራ ሀም ጥሩ ባህርይ በመሆኑ ተፈጥሮ ልትመርጠው ቻለች በእርግጥም በእነዚህ ከላይ ባየናቸው ሁለቱ ምክንያቶች የተነሳ ፈጣሪ እምነትና ሃይማኖት የሰው ልጅ ባዮሎጂ እንድ አካል ሊሆኑ ቻሉ ማለት ነው ከዝግመተ ስውጥ አመለካከት አኳያ ሁኔታው ሲታይ ማለት ነው ተመራማሪዎቹ ጎድ ስፖት የሚባለውን ነገር ያጠኑትም እንዲህ ነበር የተወሰኑ የጥናት ቡድኖችን መረጡና የተወሰኑ ጥያቄዎችን ጠየቋቸው ጥያቄዎቹም ሃይማኖትንና ሞራልን የሚመለከቱ ነበሩ ታዲያ የጥናት ቡድኖቹ እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ በሚያስቡበት ወቅትም ተመራማሪዎቹ ደግሞ የተጠኝዎቹን አንጎል «ማግኔቲክ ሪዞናንስ ኢማጂንግ እየተባለ በሚጠራ መሣሪያ አማካይነት ያጠኑ ነበር ይህ መሣሪያ አንድ ሰው ስለአንድ ጉዳይ በሚያስብበት ወቅት በወቅቱ የትኛውን የአንጎሌን ክፍል ይሂ ቡዘ ያሴወ በበፀ ነቪከ በበበበፎ ስችል ነው ተመራማሪጋሕ ጌ ለማወቅ የሚያ መ መሆኑን ሰ ቹ የተለያየ ሃይማኖት ሩ እየተጦ ዖንም እንኳን ተጠያቂዎ ጥናታቸው ውሰጥ እምነት አልባዎችም ከፍል ግን ተመሳሳይ ሆና ስፖት በማለት የጠሩት ይሄን የአ ይሁን እንጂ ጎድ ፅፖት የሚባለው ይህ የአንጎል ፍል በእነ ላችን በአንድ ክፍል ውሰጥ ብቻ የሚገኝ አይደለፖ ግ የሚሉት ተመራግሬ ሳይንቲስቶቹ እንደሚሉት ከሆነ ኅድ ስፖት ሽ ል ውስጥ በበ ነ ሥፍራዎች ወይም ክልሎች ውስጥ ነው የሚገሃው ዋናው ጎዴ ስፖኒ የሚገኘው በእንጎላችን የፊት ለፊት ክፍል በክ ዐ ሀክሬ ሲሆን ይሀም በሰው ልጆች ውስጥ ብቻ ነው የሚገ ሃው ላጡ ደዝ ከዝግመተ ለውጡ አኳያ ሲታሰብ ኋላቀር በሚባለው የአንጎል ክፍል ው ሰሆን ይሄንንም በሰው ልጆች ውስጥ ብቻ ሳይሆን በጦጣና በመሰል እንስ ውሰጥም ጭምር ይገኛል ቴክኖሎጂ በሰው ልጆች ተፈጠረ የሰው ልጆች በፈጣሪ ተፈጠሩ ለመሆኑ አራሱ ፈጣሪን የፈጠረኬ ማነው። በእርግጥ ፈጣሪ ማለት ፅንሰ ሐሳብ ነው ታዲያ ይሄን ፅንሰ ሐሳብ ማን ፈጠረው። ሏመሏመሏዔሎመብ በበፀ ነቪከ በበበበፎ ፅፅ«ሄና ሶሣ ሐሳብ ነው ፈጣሪም እንግዲህ መጨረሻ የሌለው እና ፍሌ አምሳክ ነው ካኳ ዕሀ ፅንሰ ሐሳብ ሊፈጠር የሚችለው ዶግሞ በእኛ በረ ፈ ነው ምክንያቱም እኛ ማለት ውሰን የሆንንና ፍፁምነት ጊ ሰዎች ስለሆንን ነው ደግሞም ከዚህ መንስኤ ወይም ምን ዲኒ የሚችል ምንም ውጤት የለም መነጨው ከእኛ ውጠ ሥ ከኮነ ካ ስለዚሀም አጠቃላይ ፅንሰ ሐሳበ የሟ መሆን አለበት ይሁን እንጂ እነዚሀን የሐሳቡ መመዘኛዎች ሊያሟላ የሚችሊዜ ራሱ ብቻ ነው ስለዚሀም ሰለፈጣሪ ሰለራሱ ያለን አስተሳሰብ ያመነጨው ራ እ መሆን አለበት ባ ስለዚሀም ፈጣሪ አለ ማለት ነው በአጠቃላይ የዚሀ ክርክር ዋናው ፅንሰ ሐሳብ ፈጣሪ የሚለውን ለየት ፅንሰ ሐሳብ ምን አመጣው የሚለው ነው ምክንያቱም ፅዕንሰ ሐሳቡ ክአኳ በላይ ሰለሆነ ነው የሰው ልጅ አዕምሮ ከአዕምሮው በላይ የሆነውን ቭ እንዴት ለማመንጨት ቻለ። በመሠረቱ ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ የሆነ ነገር ፈጣሪ ብቻ ነው ስለዚህ ፈጣሪ አለ ማለት ነው ታዲያ ፈጣሪንስ ማን ፈጠረው።