Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አንዳንዶች ቅዳሜ ቅዳሜ ስለምን ትላላችሁ ዋጋ ቢስ ልፈፋ ነው ቢሉንም ቅሉ ባሉን ልከ ሳይሆን በሆነውና በሚሰማን መጠን የምንኖር አኛ አኛንም እንደእናተ እናተንም አንደኛ አያድርገን ህዝብም ሰላም አገርም ጤና የሚሆነው ሁሉም ራሱን ሁኖ ሲኖር ነው አያልን ከወትሮው ከፍ ባለ ድምፅ ዙሪያውን ያሉት ሰወች እንደወትሮው እየተሳሳቁና እየተጫወቱ ነበር የሚያዋሩት ሽማግሌው ግን አእንጨቶቹን አየጠረበ ያለዎትሮው ሳቂታና ተጨዋች የነበረ ፊቱ በሃዘን ተኮማትሯል ፍርሃትም አርቦበታል መርከብ ምንድን ነው የሚሰራው ፀሀርከ ከ ከ ሏፒጀጂ ለ ከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሸጸሃ አኛ ኢትዮሏያዊያን አለም ሰድቦን ኑሮ ሰድቦን ድህነት ሰድቦን እንደገና ፌስቡክ ላይ እንሰዳደባለን። ድንገት ሁኔታውን ሲመለከት የነበረ አዳኝ ሴትዮዋን ቀረባትና ልጅሽ ጥሎሽ ሄደ ሲያመጣሽ ከኋላችሁ ሁኘ አያችሁ ነበር ለምንድን ነበር ግን ቅጠል እየበጠሸ በየመንገዱ ስትጥይ የነበረው አላት እናት እንዲህ አለች ልጄ እኔን ጥሎ ሲመለስ መንገዱ ጠፍቶት አውሬ እንዳይበላብኝ ብየ ነው ።
አንግዲህ ይህ ቀን አልፎ ሁልጊዜም ረመዳን ከገባ በኋላ የሰፈር ልጆችን የሚያከራከረን አንድ ጉዳይ አለ ወላሂ ሰው ለሆነ ማሪያምን ሰው ላልሆነ ወላሂ ለዓዚም ሰው ለሆነ ሰው ቢሆን ባንዴ ፔፕሲ ሰፈር ታይቶ እንደገና ባንዴው ፒያሳ ይደርሳል ከዛ ሸዋበር ይደርሳል ቢኒያም ይከራከራል አላህ ከረዳው እንኳን ፒያሳ መካም ደርሶ ይመለሳል ፉአድ ይመልሳል መካ የት ነው ። ለአዲስ ጉዳይ መፅሔት ብቻ የተፃፈ ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ሀበ መዐሀኗኮ ጠቅሞ ላይጠቅም አሌከስ አብርሃም ጓደኛየ አለምነህ ትልቅ ሰው ነገር ነው መካሪ ምናምን ። መንገድ ላይ እኔና ናርዶስን ያየን ሰው ፈገግ ማለቱ አይቀርም በቃ የሆነ ሳቋ የሚጋባ አይነት ልጅ ናት አባቷ ወርቅ ቤት አላቸው ወርቅ ነጋዴ ስለሆኑ ነው መሰል ማንኛውንም ሰው በጥርጣሬ ነው መዐሀኗኮ የሚያዩት የሆኑ የደህንነት ካሜራ ነገር ናቸው ። ስንት አመል አለ ታዲያ ከረዥም ጊዜ በኋላ ናርዶስን አግኝቻት ስትስቅ ደነገጥኩ ፊት ለፊት ወርቅ ጥርስ ገጭ ብሎ ተተክሏል በዚህ ዘመን ወርቅ ጥርስ አንድ ግልፍተኛ ጓደኛ ይዛ በቦክስ ጥርሷን አውልቆት ነበር ወንድ ልጅ እንዴት ሴት ላይ እጁን ያነሳል በማሪያም አለችኝ ቀጠል አድርጋም አንዲህ አለችኝ ነገሩ ነው አንጅ ያው በህገ አፍንጫውን ተይዞ ሃያአራት ካራት የወርቅ ጥርስ አስተከለልኝ ሂሂሂሂሂሂ በነገራችን ላይ አለምነህ የማወራውን ሁሉ እንደማያምነኝ አውቃለሁ ከትዳር ለመሸሽ የፈጠርኩት ነው የሚመስለው አሽ ሌላው ይቅር ሊዲያን ለምን ተጣላሃኛት ሊዲያ ምን ይጎድላታል እንደዛ አብደህላት ከንፈህላት ስትደውልልህ ጫማህን መዐሀኗኮ ሁሉ ረስተህ የምትሮጥላት ልጅ ምናይነት ሰይጣን መሃላችሁ ገባ አብርሽ እረ ሰይጣን አይደለም እና ምንድን ነው ባለፈው አግኝቻት ምንም ከፉ ደግ ሳንነጋገር ራቀኝ አለችኝ ቢያንስ ስልከ ተጠቅሞ ምክንያቱን ሊነግረኝ ይገባል አለችኝ ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ በ የተንጨባረረ ሂወት በፍቅር ሚዶ ሲበጠር አሌክስ አብርሃም የኔ ጌታ ። አንድ አይነት ወሬ ያላቸው ወንዶች አንድ ዩኒቨርስቲ ጠፍጥፎ የሰራቸው አንድ ሚዲያ አንድ አይነት ዜና አንድ አይነት ድምፅ ያስቀመጠባቸው መዐሀኗኮ ወንድ ያው ወንድ ነው ይላል አይምሮ ማንም ቢያቅፈን ግድ አይሰጠንም መነካካቱ አደንዝዞን መተሸሸቱ አደንዞን ቃላችን ኳኳታ አብሮነታችን ድካም ሁኖብናል ። መዐሀኗኮ የዚች ምግብ ቤት ስርአት ለአንግዳ ሰው ሳየገርመው አይቀርም ለምሳሌ አንዱ ገብቶ እማማ ጨምሪወየ አንድ ሽሮ ብሎ ያዛል ከእርሱ በፊት ሌላ ሰው ሽሮ አዞ እየጠበቀ ነው ማነሽ አንች ልጅ ሁለት ሸሮ ባንድ ትሪ ቶሎ በይ ይላሉ አማማ ጨምሪው አማማ ጨምሪው አንድ እኮ ነው ያዘዝኩት ይላል አዲስ መጤው ኤዲያ ለእናተ ማን ሁለት ትሪ ይጎትታል አብራችሁ ብሉ ዞሮ ዞሮ ሳጠግቡ አትነሱ ይሉና የማይተዋወቁትን ሰወች አንድ መአድ ላይ አገናኝተዋቸው ቁጭ ። እንግዲህ በእናት ለዛ የማያወሩልን ነገር የለም ደግሞ ምግብ ቤቱ አጋጣሚ አያጣውም ወደማማ ጨምሪው ምናባዊ ምግብ ቤት አንኳን ደህና መጣችሁ ማነሽ አንች ልጅ ለአሌክስ አብርሃም ጓደኞች ተከታዮችና አንባቢወች ሁሱ ባንድ ትሪ በያይነቱ አቅርቢላቸው ለነሱ ስንት ሽ ትሪ ማን ይጎትታል ሀዢእአ ከ ሀ ከፈ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃ አገር ማለት ጋሽ አሌከስ አብረሃም ገጣሚው ምን አለ ። በተሰፈርንበት ቁና ስንሰፍረው ወገን ማለት አገር አገር ማለት ሰው ነው ተራራ ሸለቆ አፈር ውሃ ኣይደለም ወገንሽ ከሌለ አገርሽም የለም ይላታል ለልጁ ለነገዋ አገር ነው ብለህ ነው ጋሸ እስቲ እንነጋገር እኔ ግን እላለሁ አገር ማለት ወንዙ አገር ማለት ጓዙ አገር ማለት አፈር አይናችን እስኪደከም ሽቅብ የምናየው አገር ማለት ጠፈር ሰውማ እንደቃሉ ኳፈር ተቆንጥሮ መዐሀኗኮ የህል ውሃ አትብቱ ካፈሩ ተቀብሮ ከአፈር የሚመለስ ትዝታውን ሰፍሮ ሰው አገር አይደለም የአፈር ቁንጣሪ የአፈር ርጋፊ አገሩ እምትገፋው ዞሮ አገሩን ገፊ ሰው አገር አይደለም ሸለቆው ነው አገር የትም የማይሄደው በዳሩ ጉብታ አየተኮፈሰ መሃሉ አሚናደው ተራራው ነው አገር ሽቅብ ወደግዚሐር ቁሞ አሚማልደው ሰውማ ወገን የሌለበት ሌጣ ምድር ናፍቆ አራት ዘመን ሙሉ የበላውን ሽንኩርት ምናምኑን ንቆ አርባ አመት ይጓዛል ድንኳኑን ጠቅልሎ ትዝታውን ጥሎ ሰው አፈሩን ብሉ ሰው ውሃውን ብሉ ሰው ተስፋውን ብሎ ሰው ህህ አገር ማለት ሰው ነው ። ደንቆሮው ተራራ የማሪያም መንገዱን በጠላት ፊት ዘግቷል ፈረሰኛ ውሃ በማሱለት ሳይፈስ ጎርፍ እየሰበቀ ከባአድ ተዋግቷል የለም የለም ጋሸ ሰው አገር አይደለም አንደውም ያለርስት የሰው ግሳንግሱ የሰው ጅምር ፅንሱአይቆነጠርም አፈሩን የቀሙት አርምጃውን እንጅ ማንነት አይቆጥርም አገር ማለትአፈር አገር ማለት ሜዳ ሸለቆሸንተረር አገር ማለትምድር አገር ማለት ጠ ፈ ር ከየሰው ጉያ ትውልድ እያለቡ ባዶ አፈራቸው ላይ አገር የገነቡ መዐሀኗኮ እማኞቸ እያየን አገር ማለት ሰው ነው። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላ ከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃ አንድ ጥቄ አለኝ ይሄ በግልጥ መንገድ ላይ ምናምን ሴትና ወንድ ከንፈር ለከንፈር መሳሳም በኢትዮጵያ ወንጀለኛ መቅጫ ህግ ወንጀል ተብሎ ተቀምጧል ያልከኝ የህግ ባለሙያ ወዳጀ እስቲ በደንብ አብራራውማ ወይስ ህጉ ተነስቷል ከሰሞኑ ብረዱን ምክንያት በማድረግ ነው መሰል መዐሀኗኮ ፀሀርከ ከ ከ« ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃ መቂያቂያል የወለደው መዝሙር ። ተረቱ እንዲህ ይለናል ልጅ ባልቴት እናቱና በቅርብ ያገባት ቆንጆ ሚስቱ አልስማማ ብለውት ተቸግሯል ለማስማማት ቢጥርም መልሶ ነገራቸው እያገረሸ ሰላሙን ነሳው ሚስቱ ታዲያ አንድ ቀን እንዲህ አለችው ስማ ካሁን በላይ አብሬህ አልኖርም ይች ባልቴት እናትህ እየነተረከችኝ እየሰደበችኝ አልኖረም ልጅ ታዲያ ቢመከር ቢዘከር በእርጅና ምክንያት አልሰማ ያለችው እናቱን አንከብከቦ አዘለና ጥቅጥቅ ወዳለ ጫካ ጉዞ ጀመረ በቃ የሚወዳት ስንቱ የሚመኛት ቆንጆ ሚስቱን ከማጣት እድሜዋን የጨረሰች እናቱን ሊጥላት ወሰነ ታዲያ በጫካው ውስጥ ሲሄድ እናት ልጄ ጀርባ ላይ ሁና ቅጠል እየበጠሰች ትጥል ነበር የጫካው ጥልቅ ቦታ ላይ ሲደርስ አንዲህ አለ ደህና ሁኝ እናቴ ከዚህ በላይ መታገስ አልችልም በቃ ዞሮ ሳያያት አናቱን ጥሎ ተመለሰ ጫካው ውስጥ ተደብቆ ይህን ነገር ሲመለከት የነበረ አዳኝ ታዲያ ወደተጣለችው ናት ጠጋ አለና ከመነሻው ጀምሮ ስከተላቸሁ ነበር ልጅሽ ሊጥልሽ ሲመጣ ጀርባው ላይ ሁነሽ በየመንገዱ ቅጠል አየበጠሸ ስትጥይ የነበረው ለምን ነበር ሲል ባልቴቷን እናት ጠየቃት መልሷ አጭር ነበር ልጀ እዚህ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ እኔን ጥሎ ሲመለስ መንገዱ ጠፍቶት ጅብ እንዳይበላብኝ ብየ ነው እናት ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃ በህግ ጥላ ስር የሸመሉ ቃንቄ የፍርድ ቤት ውሎ አሌከስ አብርሃም በድሬ ቲዩብ ። ሰው ሁኖ አንዲት ታዋቂ የአገራችን ድምፃዊት አሜሪካ ቆይታ መመለሷ ነበር ቃለ መጠይቅ ይደረግላታል እናም ጋዜጠኛው ለመጀመሪያ ጊዜ አሜሪካ እንዴት ሄድሽ ድምፃዊቷ መለሰች ያው እንግዲህ ሰው ሁኖ አሜሪካ የማይሄድ የለም ሰው ሁኖ ዩኒቨርስቲ አያለን ነው የአማራ ልማት ማህበር አልማ በአካባቢው ለሚሰራቸው የልማት ስራወች ብር የማሰባሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጀና ተማሪወችን ሰብስቦ አወያየ አናም ሰብሳቢው እንዲህ አሉ መቸም ሰው ሁኖ የትውልድ ቦታውን ለማልማት የማይተባበር የለም ትምህርት ቤት ውሃ መብራት ሲገባ የማይተባበር መዐሀኗኮ የለም ካሉ በኋላ ከኪሳቸው ብዙ ትኬት በብር መያዣ ላስቲክ የታሰረ አወጡና ለተሰብሰቢወቹ እያሳዩ ይሄ ሎተሪ ነው እያንዳንዳችሁ ብር እየገዛቸሁ ልማቱን በመደገፍ እድላችሁን ትሞከራላችሁ ሃያ አምስት ብር ምናላት ተማሪው በተቃውሞ ተንጫጫ እንዴ ባለፈው አስር ብር አዋጣን አይደል እንዴ ተማሪ እኮ ነን ከየት እመጣለን ሰብሳቢው ቆጣ ብለው መለሱ ታጋይ ወንድሞቻቻን እንኳን ብር ለህዝብ ሂወታቸውን ሰውተው ለዚህ ሰላም አብቅተውናል እና ብር ምኑ ቁም ነገር ሁኖ ነው አንዱ እጁን አወጣ እሽ አዛጋ እንግዲህ ታጋይ ወንድሞቻችን ለህዝባቸው ሂወታቸውን ሰጥተዋል አውነት ነው አኛም ለህዝባችን አንሰጥም ብለናል ይሄም እውነት ነው መቸስ ሰው ሁኖ ሂወት የሌለው የለምና ታጋዮች ሂወት ሰጡ ግን ሰው ሁሉ ሃያ አምስት ብር የሌውምና ሰው ሁሉ ያለውን ነገር ሰው ሁሉ ከሌለው ነገር ባያወዳድሩት መልካም ነው አዳራሹ በሳቅና ጭብጨባ ተሞላ ሰው ሁኖ ትዝታ የሌለው የለምና እኔም ትዝ ብሎኝ አወራኋችሁ ። አዳሙ ዛሬ ማታ ደግሞ ሁሌ እንደሚያደርገው አንድ ወቅታዊ ዜና ይዞ ነበር የምሽቱን ፀጥታ ያደፈረሰው የሰፈሬ ሰው ሆይ ተኝተሃል ጋድሚያ ሁሉ እዚህ ጎረቤትህ ግብጥ ምፅአት ደርሶ ስድስት መቶ ሰማኒያ ሰው ሞት ሲፈረድበት አንተ ተጋድመሃል በማለት ጀመረ ጩኸቱን ከዛም ቀጠለ ውድ ጎረቤቶቸ የራሷ አያረረባት የሰው ታማስላለች አትበሉኝና ብትሉም በሊማሊሞ ገደል ግቡልኝና የግብጥ ፍርድ ቤት ስድስት መቶ ሰማኒያ ሶስት ሰው ላይ የሞት ፍርድ መፍረዱን አሁን ጠጅ ቤት ሰማሁ ይሄ ነገር ፍርድ ቤት ነው ሰማይ ቤት ። ከሆነስ ሆነና እንተላለቅ ካሉ አሽ ይተላለቁ ይሄ ሁሉ ህዝብ ሲፈጅ አፈፃፀሙ እንዴት ሊሆን ብሎ ዝም ካለ በኋላ ድንገት ሌ አቡቹ የኛ ልጅ የኛ ዳኛ ብሎ ይጣራል አ ልጀን ለቀቅ ትላለች እናቴ የተከበሩ ዳኛ በቅርቡ በዳኝነት ተሸመው መንደራችንን ያስጠሩት አቶ አቡቹ አስቲ ህጉን አብራሩልን አፈጣጠሙ አንዴት ነው መቸስ እግዜር ዝም ካለ ይሄ የመንግስት ቁጣ ሳይሆን የፈጣሪ ቁጣ ነውና አፈፃፀሙም የፈጣሪ እጅ ይኖርበታል እንዴት ነው ስድስት መቶ ሰማኒያ ሶስት ሰው የሚጨፈጨፈው አፈፃፀሙ ላይ እንነጋገር ጎበዝ በኤሌከትሪከ ወንበር ያን ሁሉ ህዝብ መቸስ አነድ ሰው ብቻ የሚያስቀምጥ ወንበር አይሆንም እንደእድር ቤት አግዳሚ የኤሌከተሪከ ወንበር ሰርተው ደርዘን ደርዘን ሰው ካልፈጁ በመሬት መንቀጥቀጥ ሊጨርሷቸው ይሆን ። በመጨረሻ አንድ ነገር ልንገርህ ጨርሻለሁ ሽ አመት አላወራ ምን ያጣድፍሃል ወቸ ማን ኒ ታዋቂ ወንጌል ሰባኪ ነው ማነው ምንድን ነው ምናምን ካልከኝ እዚሁ ጎግልህ ላይ ብትፈልገው አስኪሰለችህ ስለሱ ትሰማለህ ታያለህ ታዲያልህ አንድ ሰው ወደሱ ሄደና እባከህ ፀልይልኝ ይለዋል ስለምን ልፀልይልህ ሲል ጠየቀ ወቸ መዐሀኗኮ ትእቢት እያስቸገረኝ ነው በቃ ሰወች ሰብሰብ ወዳሉበት አካባቢ ስሄድ ሰወች ጋር ስገናኝና ስቀላቀል ከሰው በላይ እንደሆንኩ ይሰማኛል በትእቢት ውስጤ ይወጣጠራል በእርግጥ ይህን ባህሪየን አልፈልገውም ግን በቃ ትእቢተኛ ነኝ ሲል መለሰ ወችም እስቲ ለትአቢት የሚያነሳሳህን ነገር በጥሞና አሁኑኑ አስብ አለው ሰውየውን ሰውየው አሰበ ሃብት የለው አውቀትየለው ጥበብ የለው በቃ ምንም የለውም ትእቢት ብቻ ነው ያለው እናም ለወች አንዲህ አለው እረ ምንም ነገር የለኝም ወች ታዲያ አንዲህ ሲል መለሰለት ወደቤትህ ሂድ ፀሎት አያስፈልግህም። እና አንድ ቀን አንድ ህፃን ልጅ ለሚሸበሩት ወንድሞቹ ስንቅ ሊያደርስ ወደሽብር ቀጠናው መጣ ዳዊት ይባላል ድንገት ያ ጠረንገሎ ወንድ የሆነ የሚገጥመኝ አለ ቦቅቢቃ ሁሉ ሲል አንባረቀ ድምፁ ይነዝራል የኢስራኤል ጦረኞች በድንጋጤ ተርበደበዱ ይሄ ፈላ ህፃን ታዲያ ቀለል አድርጎ ምንድን ነው ይሄ ሰው የሚቧርቀው ሲል ጠየቀ ዝም በል አንተ ልጅ ነህ አሃ እናተስ ትልቅ ሁናችሁ ምን ፈየዳችሁ አለና ወደፊት ሄደ ፎካሪው ይፎከራል ዘራ ፍ ዘራፍ እኔ ጎሊያድ መቶ አምሳ ኪሎ የምወረውር ሰው እንዳሎሎ ማነው ሳተና የሚቆም ፊቴ የሚስተካከል ከትንሽ ጣቴ ሲል ብላቴናው ዳዊት ደንፉ ያዘው ይሄ የስጋ ከምር ህዝቤን ተሳፈጠ አለና ወንጭፉን መዝረጥ አድርጉ እችን ይወዳል የግዚሃር ልጅ አይሸበረም ይጥላል እንጅ ስንቱን አንበሳ የገነደሰ አግዜርን አምኖ እዚህ ደረሰ ዘራፍ መዐሀኗኮ አናም ሰኞ ማከሰኞ ሮብ ሃሙስ አርብ ሲጨነቅ የከረመው እና ሲያስጨንቅ የከረመው ሰራዊት አንደተፋጠጠ ጎሊያድና ዳዊት መሃል ላይ ተፋጠጡ ጨሰ አቧራው ጨሰ ተንደረደረ ጎሊያድ ተራራ የሚሮጥ ነበርየሚመስለው አንደቲማቲም አጨፈልቀሃለሁ እንደሽንኩርት እከታትፈሃለሁ ይሄ እቃቃ ጨዋታ መሰለህ እንዴ አንተ ጨቅላ ዳዊት ወንጭፉን ላጥ አደረገና አንዲት ጠጠር አስገብቶ ሽውውው ጎሊያድን ቀመጨለው ወደቀ ። መዐሀኗኮ ለ ለከርከቧበዩ በነገራችን ላይ አሌክስ ማለት በቃ አሴክስ ነው ። በቃ እያንዳንዱ ዝንጀሮ ቡድን አለው አለ አጎቴ በቡድን በቡድን ሜዳው ላየ የተሰበሰቡትን ዝንጆሮወች እየጠቆመኝ አንድ ላምስት የሚባለው እይነት ይሆን እንዴ አጎቴ ስል ጠየኩት አቡቹ እረ በመድሃኒያለም አሳት ውስጥ አታስገባኝ አሁን እኔ አንድ ላምስት አንድ ላስር አልኩ አሁን ወጣኝ መሬቴን አንዳታስቀማኝ አንተ ልጅ እሽ በቃ አልኩት ቀጠለ ቀጠለ ወላ ፈላስፋ ይሁን ወላ ሰአሊ ይሁን ወላ የአይምሮ ህመምተኛ አልያም ሚስቱ የከዳችው ዝንጀሮ ግለኝነት መዐሀኗኮ ጥሞና ምንትስ የለም አዛው መንጋው ጋር አንድ ላይ ነው መነጠል የለም ዝንጀሮ ከመንጋው የሚነጠለው ከሞተ ብቻ ነው ። ለሂከዐፒ ሀፀ ከ ፀሀርከ ከ ከ ከ ዘጩ ሷቪፒጀጂ ለከፀከጺከ በነገራችን ላይ እርከ ጠ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በሰማይ ቤት ምናባዊ ወግ ከፍል አራት አሌከስ አብርሃም ሰማይ ቤት በኢትዮኗዊያን ነገስታት ቁጣና ሸኩቻ ተንጣለች በከፍል ሶስት የኢትዮጳሏያ ባንዲራ ላይ ባለው ኮከብ አቶ መለስና አጹ ቴውድሮስ ከፍተኛ ፀብ ውስጥ እንደገቡ እንዲሁም ቀዳማዊ ኃ ስላሴ የአፍሪካ ህብረት ላይ አቶ መለስ ሰራሁ ባሉት ስራ ተባስጭተው እኛ ባቀናነው ስካር ማንም ተወላገደበት ብለው አንደተረቱ አይተናል መዐሀኗኮ ሚኒሊሲከም ቢሆኑ የአቶ መለስ ነገር አልዋጥ ብለዋቸው ነበር ልጅ እያሱ የነገስታቱ ንትርክ ሰልችቶት የልብ ጓደኛው ደራሲ ስብሃት ገ እግዚአብሄር ዶርም መሄዱን ስናወራም ነበር ከዛስ አነሆ ቀጣዩ ከፍል አቶ መለስ የነገስታቱ ግልምጫና ኩርፊያ የነገሰበት ክፍል ውስጥ ተቀምጦ ከመፋጠጥ ይሻላል በማለት ሰማይ ቤትን ዞር ዞር ብለው ለመጎብኘት አሰቡና ከከፍላቸው ወጥተው እጅግ በተዋበው መንገድ መጓዋዝ ጀመሩ ሰማይ ቤት ዛፎቹ አበቦቹና ኮረበረታወቹ በደስታ ያሰከራሱ ሁሉም ሰው ጤነኛ ነው ሁሉም ሰው አይራብም ማንም ሰው በጥላቻ አይተያይም ከኢትዮጵያዊያን በስተቀር ሁሉም በሚያየው ነገር እየተደሰተ በተመሳሳይ ቋንቋ እያወራ ያለምንም አላማና ምኞት በሰላም አቶ መለስ አረፍ ማለት ስለፈለጉ ቅርንጫፎቹ ዘርፈፍ ካሉ ዝግባ የሚመስል ዛፍ ስር ቁጭ አሉ ግንዱ በጣም ወፍራም ከመሆኑ የተነሳ አስር ሰው እጅ ለእጅ ቢያያዝ አንከዋን ሊከበው አይችልም ከተቀመጡበት ራቅ ብሎ ቁልቁል የሚወርድ ፏፏቴ ይታያል ውሃው ንፁህ ከመሆኑ የተነሳ የወተት ጎርፍ ይመስላል ወዲያው አባይ ትዝ አላቸው ግድቡ ። አ ኬ አለና እስከርቢቶ አንስቶ መፀሃፍ ቅዱስ የሚመስል ጥቁር ማስታወሻ ደብተሩን ገለጠ ከዛም እሽ ምን ምን አሰብከ አለኝ የመጀመሪያው ነገር አንድ የማይሽከረከር የማይንቀሳቀስ ወንበር ለቢሮየ ቢገዛልኝ የማይንቀሳቀስ የማይሽከረከር ወንበር ለቢሮ አለና ቀና ብሎ በመነፅሩ አናት ተመለከተኝ አዎ አልኩት እሽ አለ ከፈለከ ምንቸገረኝ በሚመስል ድምፅ ሌላው የመኪና አጥረት አለ ያሉት መኪናወች ሁሉ ለእኔ ስራ አይመቹም አንድ ለዚሁ ስራ ተብላ የምትመደብ መኪና ብትገዛ ስራውን ለማፋጠን ይረዳኛል መ ኪና ብሎ ፃፈና ሌላስ አለኝ ሌላ እንኳን ለጊዜው አያስፈልገኝም አርብ ለት ይህን ተነጋግረን ዛሬ የማኔጅመንት አባላቱን ሰበሰበና በተለይ በሚኪናው ግዥ ላይ ጥቅሙንና አስፈላጊነቱን እንዳስረዳ አኔንም ጠራኝ ያው እንግዲህ መኪና ያስፈለገበትን ምክንያት ብየ በመጀመር ስለመኪናው አስፈላጊነት አብራራሁ ብዙ ጊዜ የማኔጅመንት አባላት ለምን ደነዝ እንደሚሆኑ አይገባኝም በግል የምታውቁት አሪፍ ሰው ሁሱ ነገር የሚገባው የማኔጅመንት አባል ሲሆን ይደነዝዛል በጣም የማልወደው የፋይናስ ምናምን ሃላፊ ተንደርድሮ እጁን አወጣ አቤት መናገር ሲወድ መናገር ሱስ የሆነበት ሰው ነው አንደውም መናገር ብቻ ሳይሆን ዝም የሚል ሰው ጤነኛ አይመስለውም በቃ ይሄ ነጃሳ ሰውየ ሊነጅሰኝ ነው ብየ ተስፋ ቆረጥኩ ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃ መዐሀኗኮ ፀሀርከ ከ ከ ከ ኤ ልጀ ለከፀከቧከፀ በነገራቸን ላይ ከኘ ያሳፈርኩህ እንዳታፍር በመፈለጌ ነው አሌክስ አብርሃም እንዴት እንዲህ ታደርጊያለሽ ያምሻል ስል እናቴ ላይ በብስጭት ጮህኩባት አንድ ጥግ ላይ ኩርምት ብላ እና አንገቷን ደፍታ በቁጣ የምደነፋባትን ንግግር ሁሉ ስታዳምጠኝ ትልቅ ወንጀል ሰርቶ ዳኛ ፊት የቀረበ ወንጀለኛ አንጅ የሰባት አመት ልጄ የሚጮህባት እናት አትመስልም ነበር ። ግን አንተን አንተን ሳይህ በቃ አለ አይደል የሆነ አለ አይደል ብላ አይኗን አስለመለመች አዳም ታዲያ እስካሁን ሁሉ ነገራቸው አንድ አይነት ነበር አይናቸው ጆሯቸው አፋቸው ሁሉ አንድ ነበር ጡታቸውም ቢሆን የመጠን ጉዳይ እንጅ ተመሳሳይ ነበር ይሄ በእግሮቻቸው መሃል ያለ ነገር መለያየቱ ገረመው አስኪ ጠጋ ብየ ልመልከተው ብሎ ወደሂዋን ተራመደ ተራመደ ተራመደ ሲደርስ ከአጆቹ ቀድሞ የተዘረጋው ሌላ የሰውነት ከፍሉ ነበር አዳም ለነገርየው ስም መስጠት አልቻለም አንዳች ሰይጣን የገፈተረው ይመስል ሂዋን እግሮች መሃል ተወርውሮ ገባ እንትን ይባል በቃ አለ በሲቃ ምን አዱየ አለች ሂዋን እጄንም እግሯንም በአዳም ወገብ አና እግሮች ዙሪያ ጠምጥማ እንትን እንትን እንትን እ ን ት ን አዳም ከዛን ቀን ጀምሮ ነገርየውን የሚመጥን ስም ስላጣ አንትን ብሎት ቀረ አንደውም ጫካ ለጫካ ሲጓዝ በግርምት አጀብ የእንትን ነገር ይላል ብቻውን አዱየ ምነው ብቻህን ታወራለህ ስትለው ሂዋን እረ የንትን አፈጣጠር ገርሞኝ ነው ሂዊ ይላታል እንትንስ እኔንም ሲገርመኝ ነው ያደረው ትላለች አንደው ጅል አትበይኝና እንደገና ልየው አስቲ ስም ባገኝለት እረ እየው ና የኔ ጌታ መዐሀኗኮ ሽ ጊዜ አዩት ተያዩ ግን አንትን ስም አልተገኘለትም ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ሀሃ መዐሀኗኮ አቃወማለሁ ። ፀሀርከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ሀሃ ከብር አያስወለቁ ቲሸርት ልበሱ ይሉናል አሌክስ አብርሃም አንድ ቆንጆ ሬስቱራንት አለ። ቪበከ ከ ደድረራረራራመም ፐፓፐፓ ፀሀርከ ከ ከ ከ ከከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ርበከ ተጠርጣሪው አስክሬን አሌከስ አብረሃም መምሬ አፈወርቅ ቀሚሳቸውን ሰብሰብ አድርገው በቤተመቅደሱ ኋላ አግሬ አውጭኝ ሲሉ ላያቸው ይሄን ሁሉዘመን ጧት እየተነሱ ሲቀድሱ የኖሩ ሳይሆን ጧት እየተነሱ ሩጫ ሲለማመዱ የሰነበቱ ነበር የሚመስሉት መቶ አለቃ ታደሰ እየፎከሩ ለቤተክርስቲያኑ አጥር ጥገና ተብሎ በተከማቸው አሸዋ ላይ ዘለው ወደሴቶች በር በረሩ ሴቶቹ ግማሾቹ ጫማቸውን ሌሎቹም የራሳቸውን ሻሸ እየጣሉ በጫጫታና በጩኸት በየቦታው ተበታተኑ የሰፈራችን ታዋቂ ስፖርተኛ ጉግሳ አንኳን ፈሪ አንዳይባል ግራና ቀኝ እየተመለከተ ወደኋላውም ገልመጥ እያለ ሩጫ ቀመስ በሆነ እርምጃ አምልጧል በአጠቃላይ ከሊቅ አስከደቂቅ ሁሉም እግሩ እስከቻለለት ፍርሃቱ እስከፈቀደለት ሸሸቷል አቶ ተሾመ የሚባሉ የመንደራችን ሰው ሙተው አስከሬናቸውን አጅበን ሃዘንተኛውና ቀባሪው ተከትሎ ገብረኤል ቤተከርስቲያን ደረስን ፍትሃት ተደርጎ ግባተ መሬት ሊፈፀም ሲል ዝናብ በማካፋቱ አንድ የቆርቆሮ አዳራሽ ውስጥ አስከሬኑም ቀባሪውም ታጭቆ የሟቹ የሂወት ታሪከ መነበብ ጀመረ አቶ ተሾመ በ ዓም ከእናታቸው ወሮ ጥጊቱና ከአባታቸው አቶ ብሩ ተወለዱ እድሚያቸው ለትምህርት ሲደርስ በአካባቢያቸው ትምህርት ቤት ስላልነበረ ሳይማሩ ቀሩ አቶ ተሸመ ለተራቡ እና ለታረዙ አባት ለተቸገሩ አበዳሪ ለተጣሱ አስታራቂ ነበሩ አለ አንባቢው በአርግጥ የሞተ ሰው አይወቀስም እንጅ የሌላ ሰው የሂወት ታሪከ የሚነበብ ነበር የመሰለን እች መንደር እች ወረዳ እች ክፍለ ከተማ እች ከተማ ቀኝ እጄን አጥታለች እያሉ አንባቢው ሊቀጥሉ ሲሉ ድንገት በፀጥታው ውስጥ ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ የሚል ሳቅ ተሰማ ሁሉም ሰው በድንጋጤ የጨው አምድ ሆነ ሳቁ ተደገመ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሂሂሂሂሂሂሂሀሂሀሂሀሂሂሂሂሂ ይህን ጊዜ ነበር ሳቁ ከአስከሬኑ እንደወጣ ሁሉም ሰው ያረጋገጠው ከዛማ ሰው በሰው ላይ እየተደራረበ አንዱ አንዱን እየገፋና እየረገጠ በያቅጣጫው መፈትሰክ ሆነ ሂሂሂሂሂሂሂሂሂኪኪኪኪኪ ኪ ኪ ኪኪኪኪኪኪ ። ውሃ እንዳሻው ሲጋልብባት ኖረ ለም አፈሯ እንደበሶ እየበሰበሰ ተጋዘ ውሃዋን አና አፈሯን ተጠቅመው በሷቸውን የሚያሽ ሞነሙኑት ሌሎች ነበሩ እነአበበ በሶ በሉ ጠግበው አደሩ ሲባል የአገራችን ምሳሌ ግን ጫልቱ ውሃ በመቅዳት በማመላለስ እርሃብ ጠበሳት የተሸከመችው ውሃ ጠማት አይ ይሄ የአድርተኛውን ሃሳብ ከውስጥ ችግራችን በመቀልበስ ወደውጭ እንድናይ ሆነ ብሎ የተነገረ ሴራ ነው በሷችን የተበላው በአኛው በራሳችን ምሳሌ በራሳችን መጣፍና ደብተር አንጅ ወንዛችን ወደውጭ ምናምን ስለፈሰሰ አይደለም አበበ ግብየዊ አይደለም ጎበዝ አሉ አንድ የእስፖርተኛ አቋም ያላቸው ሽበት የወረሰው ፀጉራቸው ብን ብሎ የተበጠረ ሽማግሌ አካሄድ አለ የቀበሌው ሊቀመንበር ምንድነው አለ የኢድሩ ሊቀመንበር ሊቀመንበርና ሊቀመንበር ሊቀመንበር የሚለው ቃል የአባታቸው ስም ይመስል እንደወንድም አማች ነበር የሚግባቡት አጀንዳችን መሃበራዊ ችግራችንን መፍታት ነው ቦለቲካ መወራቱ ተገቢ አይደለም አለ የቀበሌው ሊቀመንበር ልከ ነው ቦለቲካ አታውሩ አለ የእድሩ ሊቀመንበር መዐሀኗኮ ሌላ ሰውየ አጃቸውን አወጡ እና ልከ የሞተር ሳይከ በሚመስል ድምፅ መናገር ጀመሩ ወገኖቸ እኔ እኮ የሚገርመኝ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንቴር ነብሳቸውን በአጠደ ገነት ያኑርልንና ወደቀበሌው ሊቀመንበር ገልመጥ አሉ የአጠደ ገነት ቁልፍ በሊቀመንበሩ እጅ ያለ ይመስል በቀን ሶስቴ ትበላላችሁ ብለውን ነበር አሳቸውን የሚያህሉ በአንድ አጅ የማይነሱ ሰው እንኳ በቀን ሶስቴ እንበላለን ነው ያሱት ይሄ አበበ ግን ሙሱ ቀን ያሻምዳል አንደውም አሳቸው ያልጀመሩትን ነገር በማን አለብኝነት የሚሰራ ብቸኛ ሰው ሳይሆን አይቀርም ይሄ አበበ ስለዚህ አረፍተ ነገሩ ይቀየር አንዱ በሽማግሌው አስተያየት የተበሳጨ ሰው እጁን አወጣ ሁሌም ንግግሩ መንግስትን መቃወም ነው አሉ ገና ሳይናገር የቀበሌው ሊቀመንበር ዘ አካሄድ ብሎ ጮኸ የአድር ሊቀመንበሩ አንዴዴዴዴዴ ገና ሳይናገር የምን አካሄድ ነው ብሎ ተቆጣው አይነውሃው ቦቲካ ይመስላል የቀበሌው ሊቀመንበር ተናጋሪው ቀጠሰለ አመሰግናለሁ ይሄ ሰወየ ግን አካሄድ እያለ መሄጃ አሳጣን አለና ሊቀመንበሩን በነገር ወጋ አድርጎ ቀጠለ የዚች አገር ነገር ይደንቀኛል አበበ በሶ በላ የሚለው አረፍተ ነገር ጎጅ ነው የምትሉት ምኑ ጎድቷችሁ ነው አዚህ አፍንጫችሁ ስር በአደባባይ ትሁት አረፍተ ነገር እየተናገሩ በየጓዳው ጉቦ የሚበሉትን ለምን አትቀይሩም አንደው ዛሬን አየሸሻችሁ ታሪከ ላይ የምትበረቱት ለምንድን ነው ይሄ ነገር በአገራችን ዲሞከራሲ አንደሌለ የሚያሳይ ነው ይሄው እንደፈራሁት አካሄድ በህግ አምላከ አካሄድ አለ የቀበሌው ሊቀመንበር ከትከሻው የተነሸራተተ ጋቢውን እያጣፋ እድሉን አልሰጠሁህም አንተ ሰው እራስህ በህግ አምላከ ዝም በልልን አለው የእድሩ ሊቀመንበር ደሙ ፈልቶ ጋሽ ጫላ የሚባለው ሰውየ አጁን አወጣ የኔ ቢጤ ነው ለምኖ ግን የእድር ክፍያውን በአግባቡ እየከፈለ የእድር አባል ሁኗል አንድ እግርና አንድ አይን የለውም ለብዙ አመታት በውትድርና አገልግሏል ወገኖቸ እኔ ለብዙዙዙዙዙዙ አመታት እናበበ በሶ ሲበሉ ጩቤ ጨብጨ ድንበር ስጠብቅ ነበር ምንም እንኳን ርጋፊ በሶ ባይደርሰኝም ዋናው ነገር አረፍተ ነገሩ አይመስለኝም በሶውን ለህዝቡ ካከፋፈላችሁት ህዝቡ ራሱ አረፍተ ነገሩን ይቀይረዋል በሶውን ማንም ይብላው ማን ህዝቡ አያዛጋ የበይ ተመልካች እስከሆነ ድረስ ህፃናቱ በቂ ምግብ አስካላገኙ ድረስ አረፍተ ነገር ብቻውን ትውልድ አይቀርፅም አለና ሊቀጥል ነው ሲባል ጨርሶ ተቀመጠ ንትርኩ ቀጥሎ ወደሰባት ሰአት አካባቢ ሲጠናቀቅ ሊቀመንበሩ አንዲህ አሉ ያው እንግዲህ ብዙሃኑ በተስማማው መሰረት አረፍተ ነገር ብቻውን ቢቀይር ዋጋ የለውም የሚል ወገን አለ ወገን አይደለም ቡድን ነው አለ የቀበሌው ሊቀመንበር አንተ ሰው አናግረኝ እባከህ ልጆቻችንን ልማታዊ ታታሪና ዘመናዊ ዜጋ አድርጎ ለማሳደግ አረፍተ ነገሩ ይቀየር የሚል ቡድን ደግሞ አለ ይሄማ ቡድን አይደለም ወገን ነው አለ የቀበሌው ሊቀመንበር ሁሉም ሰው ሳቀ ምን እንዳሳቃቸው አልገባኝም አንግዲህ ይሄ ውይይታችን ለሌላ ጊዜ በይደር ይያዝና አብላልተነው የዛሬ ሳምንት እንነጋገርበት አሉ ሊቀመንበሩ ሰው አፎይይ አለ ። አጎቴ የእናቴ ወንድም ነው አንድ ቀን አንድ የተረገመ ቀን ምን አዚህ ጓዳ ለጓዳ ይልከሰከሳል እኔ ጋር ሆኖ ይማር ሰው ይሁን አለና ገና በልጅነቴ በሰላም አና በደስታ ከምኖርበት ቃየ ወደአዲስ አበባ ስላመጣኝ አጎቴ እና ሚስቱ ሮማን ጋር መዐሀኗኮ መኖር ጀመርኩ ። መዐሀኗኮ ይቀጥላል ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ርበከ ተጠርጣሪው አስክሬን አሌከስ አብርሃም መምሬ አፈወርቅ ቀሚሳቸውን ሰብሰብ አድርገው በቤተመቅደሱ ኋላ እግሬ አውጭኝ ሲሉ ላያቸው ይሄን ሁሉዘመን ጧት እየተነሱ ሲቀድሱ የኖሩ ሳይሆን ጧት እየተነሱ ሩጫ ሲለማመዱ የሰነበቱ ነበር የሚመስሉት መቶ አለቃ ታደሰ እየፎከሩ ለቤተክርስቲያኑ አጥር ጥገና ተብሎ በተከማቸው አሸዋ ላይ ዘለው ወደሴቶች በር በረሩ ሴቶቹ ግማሾቹ ጫማቸውን ሌሎቹም የራሳቸውን ሻሸ እየጣሉ በጫጫታና በጩኸት በየቦታው ተበታተኑ የሰፈራችን ታዋቂ ስፖርተኛ ጉግሳ አንኳን ፈሪ አንዳይባል ግራና ቀኝ እየተመለከተ ወደኋላውም ገልመጥ እያለ ሩጫ ቀመስ በሆነ እርምጃ አምልጧል በአጠቃላይ ከሊቅ አስከደቂቅ ሁሉም እግሩ እስከቻለለት ፍርሃቱ እስከፈቀደለት ሸሸቷል አቶ ተሾመ የሚባሉ የመንደራችን ሰው ሙተው አስከሬናቸውን አጅበን ሃዘንተኛውና ቀባሪው ተከትሎ ገብረኤል ቤተከርስቲያን ደረስን ፍትሃት ተደርጎ ግባተ መሬት ሊፈፀም ሲል ዝናብ በማካፋቱ አንድ የቆርቆሮ አዳራሽ ውስጥ አስከሬኑም ቀባሪውም ታጭቆ የሟቹ የሂወት ታሪከ መነበብ ጀመረ አቶ ተሾመ በ ዓም ከእናታቸው ወሮ ጥጊቱና ከአባታቸው አቶ ብሩ ተወለዱ እድሚያቸው ለትምህርት ሲደርስ በአካባቢያቸው ትምህርት ቤት ስላልነበረ ሳይማሩ ቀሩ አቶ ተሸመ ለተራቡ እና ለታረዙ አባት ለተቸገሩ አበዳሪ ለተጣሱ አስታራቂ ነበሩ አለ አንባቢው በአርግጥ የሞተ ሰው አይወቀስም እንጅ የሌላ ሰው የሂወት ታሪከ የሚነበብ ነበር የመሰለን እች መንደር እች ወረዳ እች ክፍለ ከተማ እች ከተማ ቀኝ እጄን አጥታለች እያሉ አንባቢው ሊቀጥሉ ሲሉ ድንገት በፀጥታው ውስጥ ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ የሚል ሳቅ ተሰማ ሁሉም ሰው በድንጋጤ የጨው አምድ ሆነ ሳቁ ተደገመ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሂሂሂሂሂሂሂሀሂሀሂሀሂሂሂሂሂ ይህን ጊዜ ነበር ሳቁ ከአስከሬኑ እንደወጣ ሁሉም ሰው ያረጋገጠው ከዛማ ሰው በሰው ላይ እየተደራረበ አንዱ አንዱን እየገፋና እየረገጠ በያቅጣጫው መፈትሰክ ሆነ ሂሂሂሂሂሂሂሂሂ ኪኪኪኪኪ ኪ ኪ ኪኪኪኪኪኪ ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ኣነ መዐሀኗኮ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ከ ሃኒየ የኔ ልጅ ቀስ ። ፀሀርከ ከ ከ ከ መዐሀኗኮ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ከ ልጅቱን ማን በ አሌከስ አብረሃም እንዲህማ ሊሆን አይችልም ። ይቀጥላል ፀሀርከ ከ ከኋ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ከ አንድየና አንድ ቀን አነሴከስ አብረሃም አንድ ቀን ያልፋል እያለ አንድ ነፍስ ስንት አመት ይልፋ አንድ ቀን አይመጣ መስሎት አንድስ ከንድ ስንት ጉድ ይግፋ አንድየስ ለአንድ ምፅአት ምነው ገደልከን በተስፋ ። ይሄ ጉዳይ መታየት ያለበት በሰው ሃይል አስተዳደ ወይም በድስፕሊን ኮሚቴ በኩል እንጅ በስብሰባ አይደለም ስል ተከራከርኩ ዝም በል አለ ሃላፊው የተከሰስኩበት ሃዩያት ሲነበብ እንዲህ ይላል አሳቻ ሰአት በመምረጥ የስራ ባልደረቦቹን እግር መውጣት ጠብቆ የሻይ ሰአትን ተገን በማድረግ በቢሮ ውስጥ ተገቢ ያልሆነ ፆታዊ ግንኙነት ሲፈጽም በፅዳት ሰራተኛዋ ወሪት ትብለጥ እጅ ከፍንጅ ተይዚል ምስክሯ ቀርባ አስረዳች ሁልጊዜም በሻይ ሰአት ስለሆነ ቢሮውን የማፀዳው ወደአቶ አብረሃም ቢሮ ስሄድ ከውስጥ ደምፅ ሰማሁ ጠጋ ብየ ሳዳምጥ የሃረገወይን ድምፅ ነው ምን ስትል ሰማሻት አላት ሃላፊው አረ ምን የማትለው አለ አብርሽየ የኔ ጎምላላ የኔ ሞንዳላ የኔ ቀጀላ የኔ ወለላ እያለች አሱ ደግሞ በጎምላላው በሞንዳላው በቀጀላውና በወለላው መሃል ደጋግሞ ወይየ እያላት ነበር ከዛ ይሄን ጉድማ ማየት አለብኝ ብየ ከፍቸ ስገባ አማተበች ምን አየሸ ያው ተገቢ ያልሆነ ፆታዊ ግንኙነት ሲያደርጉ አየሁ አቶ አብረሃም መስቀለኛ ጥያቄ ካለህ ምስክሯን ጠይቅ አለኝ ሃላፊየ ይሄ መላጣ ራሱን በዳኛ የስብሰባ አዳራሹን በፍርድ ቤት ሂሳብ ያስባል እንዴ እያልኩ ምስክሯን ኮስተር ብየ ጠየኳት በአይንሽ እኔና ሃረግን አይተሸናል አልኳት በአይኔ አላየሁም እንድትል እየተለማመጥኳት በሚገባ ነዋ ብላኝ ቁጭ እሽ ካየሸን ማንኛችን ከላይ ነበርን አለች ሃረገወይን ድንገት ጣልቃ ገብታ አቶ አብረሃም ከላይ አንች ከታች አለች ፅዳቷ ሃረገወይንን በመፀየፍ እየተመለከተቻት ሃረገወይን ምንም ሳይመስላት ወደሃላፊያችን ዙራ ጌታየ እች ልጅ ውሸታም ነች ከላይ የነበርኩት እኔ ነበርኩ ስትል አዳራሹ በጩኸት እና በእርግማን ታማሰ ። ይሄ የሰው ሃይል አስተዳደር ንግግሩ ሁሉ ያስቀናል አንዲት ሴት ለምን እሷ ላይ ብቻ ይተኮራል ወንዶቹስ ስትል ጠየቀች አዳራሹ በዝምታ ተዋጠ ይቀጥላል ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃኛከ ሰው ባለው ይቀጣል አሌከስ አብረሃም ያው ሰሞኑን የሴቶች ጥቃት ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው እና የሴቶች ጥቃት ሲባል አንድ የሰማሁት ነገር ትዝ ብላኝ ነው ሰውየው ሚስቱ ጋር ይጣላል የተጣሉት ሚስቱን ከሌላ ወንድ ጋር ስለጠረጠራት ቀንቶ ነበር እና በዚሁ ጉዳይ አንድ አንድ ሲባባሉ ብስጭቱና ቅናቱ ሰማይ የደረሰው ባል ፊቱ ጠጥዶ የነበረውን የሚንተከተከ ሽሮ ወጥ ያነሳና ሚስቱ ፊት ላይ ይገለብጠዋል ሚስት ወደሆስፒታል ባል ወደከርቸሴ በኋላ ይሄ ግለፍተኛ ባል ፍርድ ቤት ይቀርብና ይጠየቃል ለምንድን ነው ሚስትህ ፊት ላይ ሽሮ ወጥ የደፋህባት አሉ ዳኛው በቁጣ ጌታየ መቸስ ሰው እንዳቅሙ ባለው ነገር ነው ብስጭቱን የሚገልፀው የሌለኝን ዶሮ ወጥ ከየት አምጥቸ ልድፋባት ብሎ ቁጭ ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እዐኛከ ቬሎና ቦሎ አሌከስ አብረሃም የዮርዳኖስ የሰርግ ቪዲዮ ከሌሎች የሰርግ ቪዲዮወች የሚለየው ሰርጉ ላይ የትራፊከ ፖሊስ አጭር ትእይንት ስለተካተተበት ነበር እንዴት ማለት ጥሩ ነው ለዮርዳኖስ ሰርግ ጊዜ አጃቢ ሁነን ለምሳ ወደሙሽሪት ቤት እየሄድን ነበር ድንገት ከሰማይ ዱብ ያለ የሚመስል የትራፊከ ፖሊስ የሙሽራውን መኪና ከነሙሽሮቹ አስቆመና መዐሀኗኮ መንጃ ፈቃድ አለ ኮስተር ብሎ ፍጥነቱና መኮሳተሩን ለተመለከተው በሙሽሮቹ መኪና ጥንዶቹ ሳይሆኑ ጥንድ ፈንጅወች ተጭነዋል የሚል ጥቆማ የደረሰው ነበር የሚመስለው ምን አጠፋሁ ሙሸራ እኮ ነው የጫንኩት አለ ሹፌሩ እሱን ማን ጠየቀህ የመኪናው ቦሎ አልታደሰም ብሎ ሹፌሩ ጋር ከርከር ገጠመ ድፍን ሚዜ ወርዶ ትራፊከ ፖሊሱን መለመን ጀመረ እረ በናትህ ሙድ የለውም ሰርግና ሞት አንድ ነው ሲባል አልሰማህም ምናለ ብታልፈን ለዛሬ አለች አንዷ ግማሽ ጀርባዋ የተራቆተ መዘነጥ ያለመደባት የምትመስል ዘናጭ በያዘችው አበባ የትራፊከ ፖሊሱን አይን ልትመነቁለው ደርሳ ነበር እኮ ይሄ መኪና ቴከኒካል ችግር ቢኖርበትስ በሰርጋችሁ ቀን ሃዘን ሆነ ማለት አይደል ሰርግና ሞት አንድ ነው ማለት ያነው አደጋ ሙድ የለውም ብሎ አያልፍም አለ ሙሽሪትን በአይኑ እየቃኘ አሱማ ልከ ነህ ግን አሁን ሙሽሮቹን ጭነን ወደምርመራ እንሂድ እንዴ አለ አንዱ ሞቅ ያለው ሹፌር በማሾፍ ሙሽራ ቼነህ እንጦሮጦስ ከመውረድ ይሻላል አለና ኩም አደረገው የሙሽራው ንስሃ አባት ወርደው ትራፊክ ፖሊሱን ለመኑት የኔ ልጅ ቃሉ እንደሚል እጋብቻ ቅዱስ ምኝታውም ንፁህ ነውና ማበረታታት ነው ያለብን እያሉ ስብከት ጀመሩ አባቴ እኔ መች መኝታቸውን ህገወጥ ነው አልኩ መኪናቸውን እንጅ አለ ትራፊኩ ቀዝቀዝ ብሎ ነበር በብዙ ልመና ትራፊክ ፖሊሱ የመሙሽሮቹን መኪና ከለቀቀ በኋላ አንዷ ከጎኔ የተቀመጠች በጣም ቆንጆ እና ነብሷን አስከትስት የዘነጠች ወጣት ለሰርግ አጃቢነት የተፈጠረች የምትመስል እንዲህ አለች ትራፊከ ፖሊሱ ሙሽሪት ሰፈር ነበር በፊት ጠይቋት እንቢ ብለዋለች ወይ ወንዶች ። ፀሀርከ ከ መዐሀኗኮ ከ ከ ሏፒጀጂ ለ ከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ከ አሌከስ አብረሃም ጧት አግዜር የለም ብሎ ያለፈኝ ወዳጀ ውሻ ቢጮህበት በስማም ሲል ሰማሁት በጨለማ ደጀ እና ይሄ ነገር ምንድነው ውል ጫፉ ከሰው የፍቅር ቃል ውሽሸኛ መግዘፉ ። ፀሀርከ ከ ከ ከጴ ሏፒጀጂ ላ ከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ከ ከ ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ፍ ልፒጀጂ ለከከከ በነገራችን ላይ ከ ወንድን ልጅ ቤቱን እንዲወድ የሚያደርግ አንድ ጥበብ አሌከስ አብረሃም ይሄ ፎቶ እናቴን አስታወሰኝ አይ እናቴ አባቴ በጣም ቆንጆ ነው ወላ ቁመቱ ወላ ፀጉሩ አይኑ ለአባትህ አዳላህ የሚል ካለ ፎቶውን አሳያለሁ መንገድ ላይ ሲሄድ እኛ ወንዶች ዞር ብለን የሴቶችን እንደምንገላመጠው ሴቶች አባቴን እየዞሩ ያዩታል ። አሁን ስፅፍላችሁ ሁለት ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከግራና ቀኘ ተደግኖብኛል በድምሩ አራት የእጅ ቦንቦች ሁለት ጩቤወችና ሁለት የተጠቀለሉ ገመዶችም አሉ አንድ መገናኛ ሬዲዮም አጠገቤ ተቀምጦ አሽሸሽሽ ወይራ አስራ ስድስት ሸሽሽ ቀበሮ ሰባትሽሸሽሽሽ ድመቱ ተይዚል የሚሉና ሌሎችም ድምፆች ያሰማል አኔ ወንድማችሁ የሸ ሰው ግምት የመቶ ምሳ አንድ ብቻውን ውሃ እሚያነሳ ዘራፍ አፅፋለሁ ይሄ ሁሉ ሳያስፈራኝ አሌከስ ጀግናው አሌክስ ሳተናው አሌክስ አሳቱ አዎ አልፈራም ነገ ልጆቸ አባባ እኮ ፊቱ ዌብ ካም ሳይሆን ጠመንጃ ተደግኖበት የሚፅፍ ጀግና ነበር ይላሉ አንዳንድ የታሪከ ሙህራን ቂ አሌክስ ሲፅፍ አንዳንዴ ከሃሳቡ የሚያፈነግጠው በብዛትም ፊደሎችን ያለቦታቸው የሚሰነቅረው አንዲሁም ከመሬት ተነስቶ ይቀጥልል የሚለው በአንድ አይኑ የኮምፒውተር ስክሪን በሌላኛዋ የተደገነበትን መሳሪያ እያየ ይፅፍ ስለነበረ እንጅ ቸልተኛ ሁኖ አይደለም ይላሉ የሆነ ሁኖ አሌክስ አብርሃም ጀግና ነበር የሚለው ነጥብ መደምደሚያቸው እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም እናንተስ ከመልሳችሁ በፊት እችን አንብቧት ኢንተርኔት ቤትን ያንቀጠቀጠ ትውልድ በመደዳው የተሰደሩት የኢንተርኔት ቤቱ ኮፒውተሮች ፊት ጎን ለጎን የተቀመጥነውን የኢንተርኔት ተጠቃሚወች ላስተዋውቃችሁ ኛ አዛጋ የመጀመሪያው ፒሲ ላይ ጥቁር ጎልማሳ በሰቀሰቀው ዩኒፎርሙ ምክንያት አስፈሪ ጠባሳ የተጋደመበት ከንዱ እኔ ካለሁበት እርቀት ቁልጭ ብሎ የሚታይ የፌዴራል ፖሊስ። መዐሀኗኮ ። አንግዲህ በሰፈራችን አንድ የቤት ስልከ ብቻ ነበረ ያለው ስሙ ደግሞ የአባየ ስልከ ብዙው የሰፈር ሰው የእኔን እናት ጨምሮ በዚህ ስልክ ነበር የሚጠቀመው ደግሞ ድምፁ የትና የት እንደሚሰማ ኪሊሊሊሊሊሊሊሊ ሲል የመንደሩ ሰው ሁሉ ስራ ያቆማል ወጣቶች ፍቅረኞቻቸው የደወሉ መስሏቸው የያዙትን ስራ እርግፍ አድርገው ጆሮና ልባቸውን ያቆማሉ አናቶች ሊጥም እያቦኩ ከሆነ ነጭ የቦከስ ጓንት ያደረጉ መስለው ብቅ ይላሉ ግጥም ሁሉ አለ ከሌላ የህዝብ ግጥም ተወስዶ ሰለአባየ ስልክ የተቀናበረ የመንደሩ ህፃናት ከዜማ ጋር የምንለው መዐሀኗኮ የአባይይየ ስልከ ጩኸቱን ቢለቀው ከነሊጧ ወጣች ሳትለቃለቀው የሚል ስልኩ ሲጮኸ ልጆቻቸው አረብ አገር ያሱ እናቶች ልባቸው ይሰቀላል እናቴ አራሷ አቡቹ እስቲ እሱን ቆርቆሮ ቀንሰው ትላለች ቴን ማለቷ ነው እንግዲህ ይሄ ሁሉ ሰው እንዳቆበቆበ የአባየ ልጅ ቡጡጡ በራቸው ላይ ትቆምና እማማ ፋጤ ስ ልከ ከውጭ ነው ቶሎ በሉ ብላ ትጮሃለች እማማ ፋጤ ወደአባየ ቤት ሲሮጡ ሌላው ጎረቤት ወደየስራው ይመለሳል ስልኩ በተደጋጋሚ የሚጮኸው ለበአል አካባቢ ነው በተለይ ለአዲስ አመት ቀላል ስልከ እንዳይመስላችሁ በዚህ ስልከ ስንቱ ከውዱ ጋር አውግቷል ስንቱ የውዱን መርዶ ተረድቶ በድንጋጠየ ስልኩ የተቀመጠበት ጠረንጴዛ ስር ተጠቅልሏል ስንቱ ከጠፋ ዘመዱ ተገናኝቷል ስንቱስ ብር እንደተላከለት ሰምቶ ፈንጥዚል ጸረ ስንቱ ወደአባየ ቤት ሲንደረደር አንቅፋት አንግሎት ጥፍሩ ተነቅሏል ባፍጢሙም የተተከለ አለ ይሄ ስልከ ስልከ ብቻ አይደለም ጩኸቱ የምስራች ነው ጩኸቱ መርዶ ነው ከመንደራችን በላይያለው የጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ደውል ድምፅ የአባየን ስልከ ጩኸት ያህል ግርማ ሞገስ የለውም ለመንደርተኛው ወፍራም እንጀራ ደንዳና ናፍቆትና ፍቅር በቀጭን የስልከ ሽቦ ውስጥ ተጉዞ የሚያርፍበት ኬላ የት ነው ቢሏችሁ የአባየ ቤት በሉ። እሳት ናት ባለፈው ሊያገባት የነበረችው ልጅ አረብ አገር ሄዳ ነገ ዛሬ ትመጣለች ስንል የገደል ስባሪ የሚያህል አረብ አግብታ ፎቶ ላከች ደሞ እች ማናት የሃኪሙ ልጅ አሷን ሊያገባ ብሎ ሰው አንዴት ዙረት ያገባል ብሎ ቤተዘመዱ ሳያፀድቅለት ቀረ አለ አጎቴ ተስማማን ኛ የሽ አረግ ፈሪጅ ልትገዛ ብር ስለጎደላት አበድሩኝ ብላለች ባለስንት ሊትር ነው የሸየ አለች ፅጌ መካከለኛውን ነው ያሰብኩት ከገዛሽ ትልቁን ግዥ በግ ብታርጂ አትክልት ብትይ ዋጥ አርጎ አላየሁም የሚል በቀደም አይቻለሁ አስቲ አንዴ ዝርዝሩን በኋላ እንነጋገራለን ኛ ቤተሰቡ ውስጥ አርባ ስልሳ ስለተመዘገቡ ልጆች ከፍያ ጉዳይ አሃ አላለቀም አንዴ ፈውጭ ያሱትስ አጎቴ ጫጫታውን በጭብጨባ አስቆመና ኮስተር ብሎ ከሁሉም በፊት ግን አንገብጋቢ የሆነ አጀንዳ አለ የአብረሃም ጉዳይ አለ እኔ ምን አጎቴ አልኩ ደንግጨ ልናገር እኮ ነው ምን አጣደፈህ አብረሃም ይሄ ምንድን ነው ኮምፒተር ላይ የሚጣጣፋፉተ ነገር ፌስቡክ አለች አንዷ ቃጠሎ የአጎቴ ልጅ አዎ እሱ ላይ ስለሚጥፈው ነገር ቤተሰቡ ሊወያይ ይገባል በአደባባይ የቤተሰቡን ሚስጥር በአደባባይ ሲያሰጣው ዝም ልንል አይገባም አለ ሁሉም ወደእኔ ዙረው እዩ ይቀጥላል ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላ ከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ መዐሀኗኮ ለህኳጪ ሆድና ጀርባ አሌከስ አብረሃም አንድ ጊዜ የመንደራችን ልጅ በምግብ ዝግጅት ተመርቃ እራት ግብዣ ጠራችን ሴቱ ሁሉ እራሱን አስኪስት ዘንጦ ይገባልያው ሴቶች ሰንበቴም ቢጠሩ የእራት ልብስ መልበስ ይወዱ የለ ። ሮዛ ሰርግ ላይ ለመገኘት ፈለጌያለሁ ግን እንዴት አሴን የሮዛን ሰርግ አንዳይ የጴንጤ ቸርች ልሂድ ብላት በዘነዘና ድራሸን ነው የምታጠፋው እንዳልተወው የሮዛ ሰርግ ነው የሰፈር ልጆች ተደብቀን ለመሄድ ብንመካከርም እኔ ፈራሁ ሆሆ ያ የኤሌክትሪክ ገመድ አማማ ሩቅያ ቤት ሄድኩና አጠገባቸው ቁጭ አልኩ ብዙ ትራስ ከምረው ተራ በተራ የትራሶቹን ልብሶች እየቀየሩ ነበር ትራሱን በአገጫቸውና በደረታቸው መሃል አጣብቀው ይይዙና ልብሱን ከታች ወደላይ ያጠልቁታል አብሪያቸው መስራት ጀመርኩ ትራሱን እኔ ከፍ አድርጌ እይዝና እርሳቸው በሁለት እጆቻቸው በያዙት ልብስ ውስጥ እቆጥረዋለሁ ብዙ ትራስ አልብሰን እንደጨረስን ኢብሩ አሱኝ ረእ አሞሃል እንዴ በለስላሳ እጃቸው ፊቴን አየደባበሱ ጠየቁኝ ቀለበታቸው ትቧጨራለች እረ አላመመኝም ምነው ታዲያ ካለወትሮህ አደብ ገዛህፀባይተኛ ሆንክ አንደማለት ለካስ ይሄን ሁሉ ስራ ስሰራ አንዲት ቃል አልተነፈስኩም ነበር ማማ ሩቁ አልኳቸው ድምፄን ልስልስ አድርጌ ፈለበይከ ሮዛ ሰርግ አንቱ ጋር ልሂድ አርፌ አጠገብሁ እቀመጣለሁ አረብሽም አኦኦኦኦኦኦ ኢብሩ አሁን እህል ውሃህ ማከተሚያው ደረሰ ይሄን ወሬ ብትሰማ አናትህ አንደቡጡ ልብሲን ጥላ ታብድብናለች ቡጡ ራቁቷን መንደራችን የምትውል የአይምሮ ህመምተኛ ናት እኔንም ነው አሁንስ የምትጨርሰኝ አሉና ፈገግ አሉ ቀጥለውም ምን ያረግለሃል ያው እንደሁሉም ሰርግ እኮ ነው እንደውም የሚንጢ ሰርግ ጨዋታ የለው ዘፈን የለው ይቅርብህ እሁን ነጃትን ስድር ሻማ ያዥ ነው የማደርግህ አሱ ነጃት ውጭ የምትኖር ልጃቸው ናት ዘዛም ብየ ሳዳምጣቸው ቆየሁና ተነስቸ ወደቤቴ አዘገምኩ በጣም ከፍቶኝ ነበር በጣም ሰርጉ አንድ ቀን ቀረው ወደዘጠኝ ሰአት አማማ ሩቅያ እኛ ቤት መጡ ቡና ካልተጠሩ ወይም ከበድ ያለ ጉዳይ ካልገጠማቸው እኛ ቤት ስለማይመጡ የውጭ እንግዳ እንደመጣ ሰው ነበር አቀባበሉ መልሰን መጣን አሉና እልፍ ብለው የራሳቸው መቀመጫ የሆነቸው ፍራሽ ላይ ተቀመጡ አንቸማ ይሄን አፍይው የቅድሙ ቡናሽ ቀጠን ብሎ ሱሴን አልቆረጠልኝም አሉ ከጉፍታቸው ስር ግማሽ ኪሎ ቡና አውጥተው ሰአሴ እያዘረጉላት ሩቁ ደሞ ታበዙታለሁ አሁን እስቲ ይሄን ሁሉ ምን አሸከመሁ ዝም ብለሁ አትመጡም ብላ ተነጫነጨች ከምሯ ነበር አሩቁ የአሴ ቡና ቀጣጠነ ማለታቸው ገርሞኛል ከሰፈራችን አንደኛ ቡና የአሴ ነው። ታዲያ እሳት የላስኩ ተማሪ ስለነበርኩ በዛ እድሜ ፊደሎችን ወላ አማርኛ ወላ አንግሊዝኛ ጠጣኋት አንደውም እማማ ሺጊቱ የሳምሶን የእናቱ እናት አያቱ ማለት ነው ተማር ያለው እናቱ ሆድ ይማራል አንዳሰለፈች ልጅ ይላሉ አሰለፈች እናቴ ናት አሰለፈች ስላት ከነቅድም አያቷ የጠራኋት ስለሚመስለኝ አሴ እያልኩ ላውራችሁ በወር ሁለት ብር እየተከፈለልኝ አዛው መንደራችን የሚገኝ የቄስ ትምህርት ቤት ውስጥ ፊደል መቁጠር በጀመርኩ በአስራ አምስት ቀኔ ወላጅ ጥራ ተባልኩ ያኔ ተማሪ ወላጅ የሚጠራው የሆነ ነገር ካጠፋ ነበር እናም ወላጅ ሲጠራ ልጅህ ባለጌ ስለሆነ ናና አንዴት አእንዳሳደከው አስረዳ አይነት መልክት ነበረው አባቴን ይዥው ሄድኩ አባባ ገና ምኑንም ሳይሰማ መንገድ ላይ ይወርድብኝ ጀመረ ገና ሁለት ሳምንት ሳይሆንህ ወላጅ እንደው ምነ ይሻለሃል አጀን ይዞ ቶሎ ቶሎ በቁጣ ሲራመድ እርምጃየን ከአባቴ አኩል ለማስተካከል ሱክ ሱክ አላለሁ ምንድን ነው ያጠፋሃው ፈምንም ዝም በል መች አጣሁት ያንተን ከልፍልፍነት ካላጣው ለምን ይጠይቀኛል ልጅ ጋር ተጣልተህ ነው እረ አልተጣላሁም ዝም በል። የሰው ፊደል ቀደህ ነው እረ አልቀደድኩም ዝም በል ዝም አላለሁ አባባ ግን ይቀጥላል መንገድ ላይ አቶ አለሙ ሰላም አደርክ ይለዋል አንዱ እግዚሃር ይመስገን ምን ይሄ ልጅ ወላጅ ተብሎ ሂጀ መምጣቴ ነው ስለእኔ ሳይጠይቁት ምነው ምን ሆነ ልከ ታምሜ ሆስፒታል መሄዴ የተነገራቸው ነበር የሚመስሉት አጠያየቃቸው ቾቾችች ቾቾችች ቾችቾች ቾች መዐሀኗኮ በቀጣዩ ቀን የኔታ ለአባቴ እንዲህ ሲሉ መልከት ላኩ እዚህ ድረስ አእንዳትንከራተት እናተው አካባቢ የታመመ ሰው ልጠይቅ ብቅ ስለምል እኔው እግረመንገዴን እዘልቃለሁ ወደረፋዱ ላይ መጡና ምሳ ተጋበዙ ካሁን አሁን የመጡበትን ያወራሱ እያልኩ ብቁለጨለጭ የሚያወሩት ሁሉ ሌላ ሌላ ነው አረስተውት ይሆናል ብየ አንዲያስታውሱ አሳልኩ አባቴ ዞሮ አየኝና ይሄን አቧራ እያቦነነ ይውላል በቃ ማሳል ነው አለ ከዛ ደግሞ ስለጉንፋን ስለግንቦቱ ፀሃይ የማያልቅ ወግ ጀመሩ አቤት ትልቅ ሰወች ሲያበሳጩ ቶሎ ቶሎ አያወሩም ሊያልቅ ሲል እንደገና ይቀጥላሉ ስለአንድ ነገር ይሄን ሁሉ ሰአት ሲያወሩ አይሰለቻቸውም ኤጭ። በመጨረሻ አባ ልከ እንደምርቃት ወላጅ ያስጠሩብኝን ጉዳይ አነሷት አሰለፈች አቤት አባ አንደው ይሄን ልጅ የወለድሽው በምን ቀን ነው አስመረረዎት አይደለም ይሄው ነው ቤትም ውስጥ ረብሻው እረ በስማም በይ እሱ ኩሽም አይል እግዜር የባረከው ልጅ ነው አሉና ኩም አደረጉልኝ አባ አሄ ሄ ሄነው ብለው ነው አለች አፏን ወደጎን በአሽሙር ሸርመም አድርጋ ግድ ረባሽ ይሁን ነው እንዴ የለም የለም ወዲህ ነው ጉዳዩ አንግዲህ አንድ ልጅ ፊደል ለመለየት ሁለትም ሶስትም ወር ይወስድበታል ደንዘዝ ያለም ከሆነ ሾጥ እየተደረገ መንፈቅ ይሄ ያንች ልጅ ግን እግዜር ተመሃጠንሽ አስተምሮ ነው የፈጠረው አሉ እንደፉከራ በሚቃጣው ድምፅ አባባ ተቋጥሮ የነበረው ፊቱ በኩራት ቷ ብሎ በራ ወንበሩ ላይ በደስታ ተንቆራጠጠ ሊጢጢጥ ይላል ወንበሩ ወንበሩም የሳቀ መሰለኝ ያስጠራሁህም አሉ ወዳባቴ እያዩ ቂ ሰው አፍ የገባ ነገር ደግ አይደለም በሚስጥር እንጨዋወት ብየ ነው አሱስ ልከ ነዎት አባ የሰው አፍ አለች አሴ በጭንቀት አያየችኝ አዎ ከፉ አይይብሸ እንጅ እሱስ እሳት ነው ናስቲ ወዲህ አብረሃም አሉኝ ሂጀ አጠገባቸው ቆምኩ ጉልበታቸውን ሳም እንጅ አንተ አለ አባባ እንደወትሮው ባልመረረ ግሳፄ ቀሚስ ካፖርት ስለሚለብሱ አባ ጉልበት ያላቸው አይመስለኝም ዝም ብየ በግምት ጎንበስ ብየ ልስም ስል ግንባርን ለስላሳ መዳፋቸው ላይ አሳርፈው ቀጥ አደረጉኝ የኔታ ፀጉሬን አያሻሹ አንዲህ አሉ አሁን አንግዲህ በቄስ ትምህርት አድሜውን አንፍጀው አስኮላ ጨምሩት አሉ። አሌክስ አብረሃም አንዲት ደስ የምትል ካፌ ውስጥ ቡና እየጠጣሁ ነበር እዚሁ ሰፈሬ አች ቤት ሁልጊዜ በሰው የተሞላች ከመሆኗም በላይ ወንበሮቿም ምቹ ስለሆኑ አወዳታለሁ ትላንት ታዲያ ወደመፀዳጃ ቤቱ ጎራ የሚያስብል ጉዳይ ገጠመኝና በጉልህ ቢጫ ቀለም ባዝ ሩም የሚል ፅሁፍ የተለጠፈበትን ምልከት ተከትየ ወደንፁሁ መፀዳጃ ቤት ጎራ አልኩ ፊት ለፊቴ ፒዛ የምትሰራ ሴት ሊጥ አያሞናሞነች ቁማለች ከአርሷ አጠገብ ሂሳብ ተቀባይ ልጅ አለች መፀዳጃ ቤቱ ለውሃ ሽንት ብቻ የሚሆኑ ግድግዳው ላይ የተለጠፉ ሸክላወች ሲኖሩት በር ግን የለውም የሱሪየኝ ዚፕ በ ጥ ን ቃ ቄ ከፈትኩና ሃሃሃ ዝም ብሎ መዥረጥ አይደረግም ያውም ፒዛ ጋጋሪ ሂሳብ ተቀባይ ባፈጠጡበት አጀን ወደውስጥ ስልከ የፒዛ ጋጋሪዋ አይን አጀን ተከትሎ ወደዚፔ እየወረደ ይቅርታ እዚህ ከልከል ነው አለችኝ እጅንና ዚፔን እያየች የፒዛውን ሊጥ ከመጠፍጠፍ ይልቅቅ ስታድበለብለው እያየች የምትስልብኝ መስሎኝ ነበር የምትቀርፅብኝ የኔ ጌታ ከፉ አይይብኝ እንጅ ቢቀረፅስ ምን ያንሰዋል መፀዳጃ ቤት አይደለም እንዴ አልኳት ነው አለች ኮስተር ብላ እና ለምን ከለከልሽኝ አኦአአ አለች አትነዝንዘኝ ይሁን ምን ይሁን ባልገባኝ ድምፅ ባለቤቱ ድንገት ካላየሁበት ቦታ መጣና ይቅርታ እዚህ ክልከል ስለሆነ ነው አለ ከፈገግታ ውጭ ከባለ ፒዛዋ ንግግር የተለየ ምንም አልጨመረም ቀጥ ስል ግድግዳው ላይም ቂመሸናት ከልከል ነው የሚል ፅሁፍ ዱባ ዱባ በሚያህሱ ጥቋቁር ፊደላት ተገጥግጧል። አሌክስ አብርሃም ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ሀሃ አብርሃም የት አምሽተህ ነው ሰው ይሰጋል አይባልም እናቴ። አብርሃምእች በቀደም የመጣችው ልጅ እንደው ፊቷ ጤነኛም አይመስል ጨርሳ ከራማዋ የተገፈፈ ነገር ናት ምነው ሴት ጠፋ እንዴ ባገሩ ኤዲያ ባይሆን ያች አንድ ቀን የመጣችው ምነው እንኳን የሻወሩ በር አልከፈት ብሏት የከፈትኩላትእሷ ትሻላለች አብርሃም ምናባትዎት ፈለጉ ማለት አያማረኝ አቤት ማዘር እላለሁ ምነው አህቴ ታማ ሳጠይቃት አእግዜር ይግደልሽ ማንን ገደለ ጸረ እግዜር ይግደላችሁ ሀዢእአ ከ ሀ ፍከሷዚዚ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ ከ መዐሀኗኮ ምርጫ በአንዲት አፈሪካዊት መንደር ተመራጮች ለህዝብ ስትሉ ሱሪያችሁን አውልቁ አሌክስ አብርሃም የምታፍሩ ወንዶች ይሄን ፅሁፍ እንዳታነቡ እመከራለሁ። ልከ ወር ከ ቀን ሆነ ምንም የለም። አብርሃም ከህ ከ ኢን ልጀ ለከፀከቧከፀ በነገራቸን ላይ እጸሃ መዐሀኗኮ ሠህ ፀጠርከ ከ ከ ከ ሏጀጁ ለአከከበፀ በነገራችን ላይ እጳሃ መዐሀኗኮ የያ ማሃ ሐበሻ ሆና ም ስራ ከታለበች ጡቷን መዥገር ወሮት ጥጃዋን ገደለች ላምዋም ትሞታለች እየመነመነች ወተት ቢሉ አይገኝ አንደዜ ሙታለች ይዘገያል እንጅ ኋላ ትድናለች ሼህ ሁሴን ጅብሪል ከ ኒድ አብርሃም በግርምት እንደኮረጀው ዘቨርቀ ሪፊሠ ዘሰ ሪ ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እጸሃ ፀሀርከ ከ ከሀ ከ ዘዜ መዐሀኗኮ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃ አንድ ሱቅ ደጃፍ ላይ ከዝናብ ተጠልያለሁአንድ ፍንዳታ ቢጤ መጣና በአድሜ ጠና ካሱት ባለሱቅ ኒያላ ገዝቶ እዛው ለኮሰው ባለሱቅ ይቅርታ ልጄ አዚህ አካባቢ ማጨስ ከልከል ነው ደንበኛ አንዴት እንደዛ ትለኛለህ። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ላከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሃ መዐሀኗኮ ፀሀርከ ከ ከ ከ «ዐኳ ሏፒጀጂ ላ ከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እብ የእናትነት ልከ የት ድረስ ነው ልጁ ሚስቱና ባልቴት እናቱ አልስማማ አሉት። ፀሀርከ ከ ከ ከ ሏፒጀጂ ለ ከፀከቋበዩ በነገራችን ላይ እሸጸሃ መዐሀኗኮ ከ ከ መዐሀኗኮ።