Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ተክለ ሰውነቱ ረዘም ያለ ሆኖ ሆዱ ከጀርባው ሊጣበቅ ትንሽ ነው። ማን ቀረ አለ ክብሩ ።
ሲል ጠየቀ ክብሩ። አለ ደስታ። አለች ውቢት ። አለ ክብሩ። አለች ውቢት። አለች ውቢት ትፈልጋለቹ ት በጉጉት ክብሩ ስለ እሷ የሚያስበውን ማወቅ ከሃ ርበበ አለመኖር እና ታዲያ ምን አለበት አለ ክብሩ። አለ ክብሩ እስኪ ንገሩኝ በናታችሁ አለች አሁንም ይጄቺቺ በናታችሁ ልምድ ሳትሆን አትቀርም አለ ደስታ በሆዱ እንዴት መሰለሽ አኔ አየቀለድኩ ሳወራ አሱ ጭንቅላቱን እየነቀነቀ በሆዱ ይስቃል እሱ ደግሞ ሲቀልድእኔ የተመስጦ ፈገግታን በመላበስ ጭንቅላቴን እወዘውዛለሁ ይህን ከሩቅ ለሚያይ ሰው ስለ አንድ ትልቅ ሳይንሳዊ ጥናት የምንወያይ ይመስለዋል ወደፊት እንደእዚያ ስንሆን ካየሽን ምናልባትም ስለ አንቺ እያወራን ሊሆን ይችላል ቀጠለናምምሁራዊ አካሄድ ማለት ይሄ ነው ምሁራዊነትን ማስመሰል እንደማለት ነው ምሁር የሚል ተቀጽላ ስም ካለሽ በቃ አከተመ አለ ደስታ ይገርማል አለች ውቢት ግን አኮ እናንተ ቀልድ ብቻ ሳይሆን የእውነትም ምሁራዊ ነገር አላችሁ ብላ ቀጠለች ር እየነገሩትም አይገባውም ማለት ነው አለ ደስታ አሁንም ለነገሩ ሰውን ሳያውቁ ትንሽ ፈረጅ ከባድ ነው አለች ውቢት እሷም ምሁራዊ ነገር መናገር አምሯት ዶስታ ጥሩ ሙከራ ነው አለ በሆዱ ከ ስለሆነ ያለሽ አማራጭ ሳታውቂው መፈረጅ ነው አንዳንድ ጊዜ ደስታክብሩ እንዲህ የጠለቀ የሚመስል ጉዳይ ከ ከሃ አንተኮ ማለት የደዛ አኒ ሦ ነ ኻ» ር በው ወደ ደስታ እያየች ሳታስ ለ ታዊ ይሆኑብሻል አይደል አላኑ ደስ ኣ ዜ ነገር ከዴፊኔሸን ነው የጫኡ ምረቤ ው ጉዳይ ነው አለ ደስታ ውቢትም ክብረኮ ለ ውከሰው ጋር አብሮ ለመኖር አለጩ መ ኺ ብዙ ካላወቅሽ የምታውቂው ጥሩ ክብሮ ለመኖር አይከብድም በጣም ስለ ሰው ብሹው ደካማነቱ ተንኮሉ ራስ ወዳድነቱ ፒገሰጽ አብሮ መኖር ይከብዳል አንዳንድ ገዜ ው ሆነው አንዴት ተለያዩ። አለ ክብሩ እንዴ። ብሩ ነኛ መለሰ ክብሩ እኮ አሱ እኮ ነው ችግሩ አለ ደስታ አሁንም ጉረኛና በራሱ የሚመካ ከመሆንህ በላይ ማለትህ ነው አለ ደስታ ጥፊን በቀልድ መልክ ነው የሚማታው ኋሱና ሌላም አለ ክብሩ ሌላውማ መሰረታዊ ችግር ነው አለ ደስታ እንዴት። አለ ክብሩ ። አለ ደስታ እመልስሃለው አለ ክብሩ። ስለ ደስታ ለምን። አያለ በአካባቢው የነበረው ሰው ግልብጥ ብሎ ስለመጣ ቦታው ተተራምሷል ክብሩ ወደ ደስታ መኪና ተጠግቶ የቀኝ በሩን ከፍቶ ገባ ደስታ በበ ከሃ ርከበ በጭንቅላቱ መሪው ሳይ ተደፍቷል ክብሩ የቀኝ አመል የመሃል ጣቱን ወደ ደስታ ጉሮሮ ስር በመክተት የአ ለመስማት ሞከረ የደስታ ልብ ይመታል ሟታሐ አለው ደስታ ዐይኑን እንደመግለጥ ብሉ ክት ላስ ሰዓት ደረሰምሳመኪና ብሎ ቀበጣጠረና መልሰ ከደነ ክብሩ አሁን ተረጋግቷል ጓደኛ ሳይሆን ፃኪም ሆኗል። አለ ደስታ ምነው። ጠየቀ ክብሩ። አለ ክብሩ ምንም ሰው አያስፈልግም ደህና ነኝ አለ ደስታ ግልክ እሺ። አለ አሱም በተራው እየቀለደ እኔ መች እሺ አላለሁ አለ ደስታ የደሃ ጥጋበኛ መቼም አንተ ነኽ አለው ክብሩ ሟፃ እኮ ቢኖረው ኩራትና ነፃነት ብቻ ነው አሱን ደግሞ በጭራሽ አያስደፍርም ባይሆን አንተን አስከፍልሃለው አለ ደስታ ባይለወም ክብሩ እንደሚከፍልለት ያውቃል እኔስ ብሆን ምን በወጣኝ ከየት አመጣለሁ አለ ክብሩ እንግዲህ ከየትም አምጣው ለጊዜው አለህ ስለዚህ ትከፍሳለሆ አ ደስታ በቃ አለ ክብሩ ከሃ ርበበ አዎ በቃ። አለው ክብሩ። አላት ይህ። አሰ ደስታ። አለ ደስታ ምን። አላት ደስታ ምን አለች አሁንም በመደንገጥ ሰብለ ብቻ ሳትሆን ውኪነኦ ደንግጣለች እንኳን ደስ አለሽ አላት እንዴ ለምኑ። አላት። ደስታ በጥያቄው ቀጠለ ክብሩ። ደስታ ቀጠሰ ዞሮ ዞሮ አበላላቸውን ስታይ የንዴት ነው የሚመስለው የት አባቱ አዚህ ስብሰባ ተቀምመ መዋሌ ካልቀረ እኒም የተቻለኝን ያህል ሳውድም የሚል ንዴት በአጭሩ ወዳጄ ሰዉ የስብሰባውን ቁጭት ምግቡ ሳይ እየተወጣው ነው ከሃ ርበበ ኩፁ የሚገርመው ግን እዚህ መፃል ያለው አ ር ን እንዲህ አይነት ምግብ ከመብላት እንላቆብር ችና ሰው ሆኑ ነው አለ ክብሩ በመሃል ሚመክር ቁ አለ ደስታ በመቀጠል ኩ ሃኪም ማሰት እኮ በሁለት ህግ መተዳደርን ከታደሉ ሁለት የህብረተሰ አካላት አንዱ ነው አንድ ለራሱ አንድ ለታካሚው ባለ ዕድል ማን ነው ክብሩ ነገር ለመቆስቆስ በመፈለግ መልሱን ገምቷል ሓፉ አታናግረኝ ወዳጄ አለ ደስታ ብለው ተናገረው ምን አስፈራኽ አለ ክብሩ መሃል ያሉት ሰውዩ አይነቶች አለ ደስታ ክብሩ ማንን ማለቱ እንደሆነ ገብቶታል ብዙ ሊገፋው አልፈለገም ግን ተመልከተ ሁሉም ሰው ራሱን ይነቀንቃልየሚበላውም የማይባለውም ተከባቢውም ታዩም ተመልካቹም ሁሉም ል መልክ ሲነቀንቁ ለአንዳች አይነት ንኪራ የሚረግጡ ይመስላሉ አለ ደስታ ከባቢውም ጭንቅላታቸውን ገባኝ በሚ የበስተጀርባ ህይወት ሙዚቃ ዳ ምን ይሆን ይህ በስተጀርባ ያለ የህይወት ሙዚቃ። ጠየቀ ደስታ። አለ ክብሩ ማለትማ የፈለግኩት በጣም ደስ ብሎኛል ነው አሰ ደስታ ለምን። ሲል ክብሩ በድጋሚ ጠየቀ። አሁንም ደስታ ጠየቀ ምን ብዬ ነው የምነግራት። አለ ክብሩ ወዓዛን የምወዳትን ያህል ውቢትንም እወዳታለሁ ያም ባይሆን ደግሞ ውቢት እንደ አንድ ሰው ስለገባችበት ህይወት የማወቅ መብት አላት አለ ደስታ። ነበር ያልኩህ አለችው ሰብለ ድንገት ጥያቄው ተረስቶት ከሆነ ብላ ኽረ ምንም አይደለም ሰብሊ አታክሪ አላት ምንም ካልሆነማ መልስልኝ የ ሴት ነገር መቼም ወሬ መውደድ ነው ለማለት ነውን አለችው ኽረ በፍጹም አለ ክብሩ ኒ በበ ከሃ ርከበ ብ ወ ም ክክ። ያ ገ አለ ክብሩ። ምንሥ በከ ከሃ ርበ ደስታ እና ሰብለ የምስራቹ የውቢት ማርገዝ ስላልገባቸው ዐይን ለዐይን ተያዩ ይሁን የክብሩ መደንገጥ እንኳን ደስ ያለሽ አለ ደስታ ባልተለመ በሚስተዋልበት አነጋገር ሰብለ ከፊት ለፊቷ አፍጥጣ ትመለከተዋለች ክብሩም በተራው ውቢት በነገሩ ግራ በመጋባት የተቀመጠውን ክብሩን ውቢት ላይ አፍጥጧል እንዴ። አላት በበ ከሃ ርከበ ስለሆንክ ነው። አለች ግራ እየገባት ክብሩ ልጅ አይፈልግም አላት ለምን። አለችው በበ ከሃ ርከበ አደር አለ ም በል ደህና ሺ ደስታ በቀልድ ምንም አታስተና ግጅኝም። ይ አብረን እንዚድ በዚያውም እናወራሰለን አለ ደስታ ከሃ ርቤ አለመኖር ይህውልህ ደስትሽ ምንም የማወራው ነገር የለም ክብሩ የመለ መርጧል እኔም እንዲሁ ሌላ ምንም ውይይ አለችው ሰውን ት አያስፈልገሑ ሰብለ ማታ እኮ ነግሬፃለው የውቢት በእንቅልፍ የሚወጣ ነው ብኪ አንዳንድ ጊዜ እኔን ብትሰማ ይጠቅምፃል አለቹ እሺ አንቺንም እሰማለሁ አንቺንም ስለክብሩ አላነሳብሽም ብሌ ከከክልጋው በመነሳት ልብሱን መልበስ ጀመረ ውቢት ደስትሽን ያለልብስ አይቼው ስለማላውቅ አፈርኩ አለችና ወደ ሳሎን ሄደች ውቢትና ደስታ ከሰብለ ቤት ወጥተው በእግራቸው ጥቂት ከተጓዙ በኋላ በታክሲ ተሳፍረው ወደ ውቢት ቤት አቀኑ ውቢት እቤቷ ገብታ አፍታም ሳትቆይ ልብሷን ቀየረችና ተያይዘው ወደ ስራቸው አመረ ደስታ በመንገዱ ላይ የጠለቀ ፃሳብ ውስጥ ገብቶ መባዘን ጀመረ ማታ የሆነውን አስቦ ውቢት የተናገረቻቸውን ነገሮች ሰማስታወስ ሞከረ ከውቢት ንግግር የተረዳው አንድ ነገር ቢኖርና ከአሁኑ ከውቢት ሁኔታ ጋር የተገጣጠመበት ሃሳብ ውቢት እንደዚያ ምርር ብላ ተናገረችው አንዱም ነገር ስለራሷ አንዳልሆነ ነው ውቢት ያማረረችው ስለብዙ ሴቶች ነው ለመኖር ወንድን መጠጋት ግድ ስለሆነባቸው ሴቶች ውቢት አርግዛወልዳ ልጅ ብቻዋን ለማሳደግ የሚያበቃት ኔታዎች ሁሉ መመቻቸት ስላላት ዓለም የወንዶች ናት የወንዶች ሆና ናሬ ሆነው ሚስትን ይገዛሉ አባት ሆነው ሃገርን ይገዛሉ ግን አልተፈጠረችም ወንዶች ሆነው ልጆችን ይገዛሉ መሪ እንዲህ እንዲፈነጩ የፈቀደላቸው ማነው። አለች ወደ መኮንን እየተመለከተች በመማፀን መልክ በወንድሜ ላይ ይግባኝ የምልባት ዳኛ የለችኝም አለ ደስታ እንባው ንጮቹና በአፍንጫው ጠርዝ ይወርዳል ለማማ አለ መኮንን የእሱም እንባ በጉንጩ አየወረደ ደስታን ከቀቀመጠበት ስቦ እንደ ልጅነቱ አቀፈው ርበበ ከሃ ርከኽበ ከመኖር እስር ቤት ወደ ማረፊያ ቤት የተፈታው ደስታ የማረፊያ ቤት ኑሮው የተስማማው ይመስላል ታራሚ ደስታ ብለው ፖሊሶች ሲጠሩት ፈገግ ይላል ስንት ተቀጽላዎችን በህይወት ዘመኑ እንደቀያየረ ያስብና የሚቀጥለው ምን ይሆን ሲል ራሱን ይጠይቃል ልጅ ደስታተማሪ ደስታ ዛፃኪም ደስታ አሁን ደግሞ ታራሚ ደስታ ከንት ሰው ሆሼ ኖርኩ። አላት ዐይን ዐይኗን አየተመሰከተ አለችው መዓዛ እያሾፈች ሲል ጠየቃት በአግራሞት ዳነነሽ ነው እንደዚህ ብሎ ያሾፈው አለችው እስኪ አስበው ስም አባ በክብሩ ሲባል አለችው ነሱ ቃ በኔ ማሾፍ አይጠግብም አይደል አላት ከሃ ርበበ አለመኖር ስለሚወድህ ይመስለኛል ግን አንተ ልጅ ትፈልጋለህ እንዴ። ብሉ ደስታ ከወንበሩ ላይ ተቀመጠ ከተቀመጡበት ካፌ ወደ መፀዳጃ ቤት ፄደ እየተመለሰ ነበር ልጅን በፈለግሽው መንገድ ማሳደግ ትችያለሽ ሲል አይመስለኝም ከፈለክ ደስታን እንጠይቀው እያልኩት ነበር ብላ መዓዛ አሳበቀችበት እኔ ከአንቺ ጋር እስማማለሁ አለ ደስታ ጠደ መዓዛ እየተመሰለከተ ከሃ ርበበ ዘም ው ክየቀ ክብሩ የመዓዛና የደስታ አለ ደስታ ንግግሩንም በመቀጠል ልጅ ሌላ ሰው ይች ሊያውቁ ይገባል ልጅ በወሳጅ ኑሮ የጎደለውን በማለት ክብሩ ማብራሪያ ጠየቀ እዝ አንድ ትልቅ ሰው ራስህን መቅረፅና ማስተካከል ሳትችል ለ ሰው መቅረፅ የምትችል ይመስልሃል። አለ ክብሩ ደስታ ፊቱ መከራ እንዳረገዘ ያስታውቅ ነበር ክብሩ ይሄንን ፊት ደስታ ላይ ያየው እናቱ በሞቱ ጊዜ ብቻ ነበር ደስታ ክብሩን እንዳየ ራሱን አረጋግቶ ከተቀመጠበት በመነሳት ከከ ከሃ በ መዓዚ ብሎ ከአፉ ሳያወጣው ምን ሆነች ብሎ ክብሩ ደስታን ደስታ ከተነሳበት አግዳሚ ላይ ተመልሶ ተቀመጠ ቷሳ እንደተረዳው ከሆነ ል ቀድሞ በመጣ ምጥ ውስጥ ሆና መተንፈስ እያቃታት እንደመጣችና ወደማዋለጃ ወስደዋት ጽንሱን ለማትረፍ ቢችሉ ብ ህመም አይሎ እንደገደላት ልጅ እንድትወልድ በመፈለጉ ል ኑም በልብ ህመም ላይ ራሱን ይቅር ማለት እንደከበደው ይናራ ሞት አንዴት ደግ ነው። ደስታ የ ፉ ኣ። አለ ደስታ ። ሁለተኛ የህክምና ባለሙያው እንዴት ያስተናግደኝ ይሆን ብሎ ይሰጋል ሦስተኛ ከህመሜ እንዴት እፈወስ ይሆን ብሎ ይፈራጸደ ብሎ አጭር ትምህርቱን ደመደመ ምን ነበር አለ ሞያተኛው ደስታ መጀመሪያ የተጠየቀውን ጥያቄ ያልሰማ ስለመሰለው ሸ ከኽከ ከሃ ርኳክ አምር ይህንን መድሃኒት ሲያምህ ሲያምህ ሁለት ሁለት ፍሬ ዋጥበጐ ከ ድሃኒት ከመሳቢያው በማውጣት ለደስታ ካቀበለው ቦኃላ አስዘሪቢቶውን ወደ ደስታ በማዞር ቁዚህ ጋር ፊርማ ፈርም አለው ከደስታ ስም ትይዩ የፊርማ ቦታ አሳየው ደስታ የክብር ፊርማውን በመሸማቀቅ አስቀምጦ ዘመቀመጫውበመነሳት አመሰግናለሆ ብሎ ወጣ ሦንም አይደጸ አለ ባለሙያው ሁለቱም የለመዱትን ቃላት እየወረወሩ መሆኑን አላስተዋሉም ነበር ደስታ ከህክክምናው መልስ ምንም እንኳን ራስ ምታቱ በህመም ማስታገሻ የማይስተካከል አንደሆነ ቢገባውም ለማንኛውም በማለት ሁለት ፍሬ ውጦ ምን ማድረግ አንዳለበት ማሰብ ጀመረ አሁን ፈርቷል በዚህ ዓይነት ህክምና ያመመው ነገር ቀላል ቢሆንም እንኳን እየቀየ ሊከፋ አንደሚችል ስለተገነዘበ በህክምናው ሁኔታ መናደድ ምንም ፋይዳ እንደማይሆንለት ያውቃል እንዴት አድርጎ የተሻለ ህክምና ሊያገኝ አንደሚችል በማሰብ ላይ እንዳለ ታራሚ ደስታ ጠየቂ መጥቷል የሚል ድምጽ እንደተለመደው ቀሰቀሰው እሺ ብሎ ጠደ መጠየቂያው አመራ ጫ ሰብለ ከአግዳሚው ማዶ ሆነው የደስታን ፊት ሲያዩ በጣም ናገጡ ምነጤ ኞ ው ደህና አይደለህም አለች ሰብለ ለሰላምታም ጊዜ ሳትሰጥ ፇሴን አሞኝ ነጆ አለ ከሃ በበርከበ ፖም ንንንለሙጉትተተ ይህን ራስ ምታት ግን በቃ ዝም ብለህ ታያለህ አለች ሆጳ መግፋት የጀመረው ውቢት በወቀሳ ከዚህ ቀደም ደጋግማ እንዲመረመር ስትወተውት ስለነበር ትንሽ ንዴት ቢጤም አየተሰማት ሜጄ ነበር አለ ደስታ። አለችው ፍ ሁለቱም ንግግር ስላልጣማት ችግር የለም እኔ ገብቼ ሁ መታየት ያለብህ ቦታ ትታያለህ አለቹ ሥ ቦ የ ዞሶ ስኪ ሰማንኛውም ጥቂት ቀን ልየው ይሻለኛል አለ ደስታ ኔ ትሽ መቼም ይኹን ላንተ አላስረዳህም ዩ ብላ ውቢት ገፃፃሯን በአጭሩ ቀጨችው ከሃ ርበበ አለመኖር ደስታ ከሰብለና ውቢት ጉብኝት ሊያገኝ እንደሚችል ማሰላሰል ጀ ህክምና አስፈልጎት የሚያጣ ሁሉ በጣም ገረወጡ በኋላ በምን መልክ የተሻለ ህክምና መረ በህይወቴ በየትኛውም ጊዜ አሱ መስሎት አያውቅም ነበር አሁን ነገሩ ደስታ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አክሟል እንዲታከሙ ረድቷል ለብዙዎች የሚያክሟቸውን ሰዎች አስተምሯልበእጂጁ ብዙ ሰው ተፈውሷል ብዙዎችም አልፈዋል በሃኪምነቱ ራሱን የሰው ልጅ መከራ ታዛቢ አድርጎ ከማየት በዘለለ የመታበይ ስሜት ለደቂቃም ኖሮት አያውቅም የህክምና አገልግሎት ችግር በብ አገልግሎት ሊያጣ እንደሚችል ውስጥ ህክምና እንደሚሰጥ የሩቅ ህክምናው ምን ይጨምር ምን ይ ት እንዳለ ቢያውቅም አሱ ራሱ ን አስቦ አያውቅም እስር ቤት አውቀት ነበረው ከዚያ ውጪ ግን ቀንስ አያውቅም ነበር አንዳንድ ጊዜ አውነት አእንደድንጋ ዙሪያና አካባቢ ብቻ ተወስነው ያስከትላል የሚሰራበት ይ ሲማታ ያማል በአንድ ቦታ በራስ ሲኖሩ ሌላ ዓለም መኖሩን መዘንጋትን ደስታ ከእስር ቤት እጃቸውን ታስረው ወደ እሱ ሆስፒታል የሚመጡ እስረኞችን በተደጋጋሚ በግቢው ውስጥ እንዳላየ አልፏቸዋል አሁን ምናልባት እሱም አጁን ታስር ከሌላ እስረኛ ጋር በመጣመር በተሰላቹ ጠባቂዎች እየተገፈተረ በክብር ከሃ ርበበ ዕሰራቦ። አለች የሞት ሞቷን ሙዚቃው አላት አሁንም በፈገግታ ሰብለና ክብሩ በአንቡላንስ ተጭነው ደስታ የባጥ የቆጡን እያቃዥ ደስታ ከተማረበት ከሰራበትናከሚሰራበት ሆስፒታል የመጨረሻው ሰው ሆኖ ተመለሰ ደስታ በዚህ ሆስፒታል ውስጥ ተማሪም አስተማሪም ፃኪምም ሆኖ ኖሮ አሁን ታማሚ ሆና ገባ ከሃ ርበበ ጽ ክብሩ በመጠኑም ቢሆን ቀለል ብሉታል ቢያንስ ይኹ ፈላጭ ቀራጭ የሆነበት ቦታ ነው እንደምንም ብሎ ደስታን እንደሚያተርፈፉው ያምናል ነገሮች ግን እንደሚያስበው አልቀለሉም በሆስፒታሉ ውስጥ ምንም አልጋ ስላልነበረ ደስታ በድንገተኛ ክፍል የበሽተኛ ማመላለሻ አልጋ ላይ እንዲጋደም ሆነ ክብሩ ይህም ይሁን ብሎ በቀጥታ ቀዶ ህክምና ሊስራለት ወደሚችል ዛኪም ደወለ። ደስታ ተወዳጅ ጓደኛ ወንድም ፍቅረኛ እና ታሳቢ አባት ከዚህ በላይ እንዲፃፍለት የሚፈልግ አይመስለኝም አለች ሰብለ ከደስታ መቃብር ድንጋይ ላይ የተፃፈውን ከውቢት ጋር እየጎበኙ ነበር ሊከራከር ይችላል አለች ውቢት በፈገግታ በአርግጥም ሊከራከር እንደሚችል እያሰበች አንቺ የታደልሽ ነሽ አለች ሰብለ ቀድመሽ ስላወቅሽው ብዙ ትዝታ አለሸ ብላ እንደመተከዝ አለች አንቺ ደግሞ ምትኩ አለሽ መለሰች ውቢት እሱስ አይተካም ግን ማስታወሻ አለው አለች ሰብለ ደስታ ሰው ቢያንስ በሦስት ነገር አለመኖርን ለማሸነፍ ይጥራል ይል ነበር አለች ውቢት በትዝታ እየሄደች ከ ከሃ ለች ስብለ ሆዷን እየዳበሰች ፉ ስራ ቀጠለች ውቢት ዝሾ ከ ዝጦልካም ወይም በክ ሞት በኋላ ህይወት አለች ሰብለ አይኗን በመቃብሩ ላይ ከ እንደተከለች ማን አይቶ በነገረን መለሰች ውቢት ለአስተያየትዎ ፀጺጪሉሺዛዕከዐዘበጪዐፀዐበ ሮ ዐበባኋዕዐበበ ኪ ከሃ ርኪበ በበ ከሃ ርከበ በቤ አ ቪከዜይ መ ቤ ቨጠዘጠየትቅ ዓስጣኙጉ መ ከ ት ኢደ የሽ ገክ ዮቦርሰት ዳይ ኤዳ ባነህር ፆትገ ፈፐር ዘን ዓስ ማጭ ገዘዘ ካታ ነ ።