Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አላት እጁን ወደ ከን አስጠግታ ሳመችው ግን ለምን ጠደድከኝ ስለችው መልኬ የማያምር ስሜ ሀሳብ ውስጥ የሜከት አለች በፈገግታ ፍቅር ምክንያትን አያውቅም አላት ከሃ ርስ ቅር መቅረብም መራቅም ነው። ችግር አለ። ከዚያም በጉርምስና ዘመኑ እሱና ለማየት ከአራዳ ህንፃ ኬክ ቤቶች በረን ትልቁ መዝናኛቸው ነበር ዲስ አበባ ተወልዶ በማደጉ ያሳ መፄድ ትልቁ ህልሙ ዓደኞቹ ሰው መኪናና ሴት ዳ ላይ አንድ አሮጌ ቁምሳጥን ሟል ነ የአባቱ ነበር ደስታ የዱሮ ናፋቂ የሚባል ዓይነት ለው ነፁ ጊሬ ያየ ዕቃ ጥሩ ነው ይላል የሚተኛበት አልጋም የወላጆቹ አልጋ ነው በአስመራ ብረት የተዕራ የሽቦ አልጋ ይህን ያህል ዘመን አለመርገቡ ይገርመዋል አስመራ አንኳን ሌላ ሃገር ሆናለች የመኝታ ቤቱን ወለል ምንጣፍ አስነጥፎበታል ሳሎኑ ውስጥ ብዙ ዕቃ የለም አንድ የድሮ ሸከላ ሙዚቃ ማጫወቻ አለው ይህም የአባቱ ነው አልፎ አልፎ ለመቆዘም ይከፍተዋል የአባቱን ፍላጎትና ማንነት በዘፈን ሸክላዎቹ ስብስብ ውስጥ ለማግኘት ይጥራል ሸክላዎቹን ደጋግሞ እንደሰማቸው ከሆነ አባቱ የፍቅር ዘፈኖችን ይወዱ እንደነበር ጠርጥሯል የድሮ ሰው አፍቃሪ ነበር ማለት ነው። አለ ክብሩ እሱም አጁን እንደሷ አያጠፈ ሊደባደቡ ባለሆነ ቄ ብቻ ሲል አሰበ ደስታ ነገሩን ኣቀልሎ ከሃ ሀከከ እና ታዲያ የሚወደውን ሲያገኝ ለምን ይደነብራል አለች። የተጣሉት እኮ የተለያየ ቦታ ላይ ሆነው ነው አላት በናትህ እኔ ደክሞኛል አታወሳስብብኝ ካስረዳኸኝ አስረዳኝ አለችው በመማፀን አይነት እእሉ ድሮ ላይ ምን አለ። አለች ውቢትጉ ላል አንዴ ሆ ሠፁሳሰች ሳብስ ጳከከ ከሃ በበ ብለሽ ነው። ጎድሜማ ላንቺ በአንቺ ሰበብ ቤቷ አስገባችኝ አለ ብለህ በዚያ ሁሉ ምሬት መሃል እንኳን ሆሜ ውለታ ውዬልፃለዋ አሰችው ውቢት ቱስ አስገባሽኝ እንክብካቤ ግን የለም አለ ደስታ።የአንዲት ሴት ስቃይ ወይም ደስታ ለብዙፃኑ ምኑ ነው። ልዩነታችንን መቁጠርም ባልከፋ ራስ ወዳድነትም የተፈጥሮ ነው ግን ራስን መውደድ ከሌላው ጋር ለመኖር ካልበጀን ብቻውን ምን ሊፈይድልን። ምን እያስብክ ነው። አለች ውቢት ደስታ በፃሳብ ሰምጦ መሄዱን አስተውላ ከአንቺና ክብሩ ፀብ ተነስቼ እንዴት ትንንሽ ልዩነቶች ግዙፍ ማንንነትን እንዴት ነው የሚያጠፉት።
ትልቁ ክብሩ ኩሩው ክብሩ ህን አስራጦህ ሄዳለች ልብህን መፍታትና ጠ አዮ ፋንታ ነው አለ ደስታ ረጅሙን ንግግር እየ ሃለ ስለተከፈለበት የደስታን ሰፊ ዲስኩር ከልቡ አልሰማውም ክብሩ አዋቂው ክብሩ ማን አለብኝ ባዩ ክብሩ ልባጨ ሩ ክብሩ አሁን አቅመ ቢስ ሆኗል ራሱን ከመዓዛ ኣሌበመ እን እየጠበቀ የሚኖረው ክብሩ አሁን እያቃተውና እየደከ። በአጭር ዕድሜያችን ውስጥ የሚሆነው አለ ወደ ደስታ አየተመሰከተ ደስታ ፈገግ እያለ መኖር እኮ አጭርም ረጅምም ነው አለ ጎውነት ነው መለሰ ክብሩ ችግሩ አጭር መሆኑን መርሳታችን ነው ረጅም ስለሚመስለን በጊዜው መኖርን እንረሳለን አለ ደስታ ማለት የፈለገውን ክብሩ ይረዳዋል ብሎ በመገመት ግዜው ደግሞ የውቢት ነው አለ ክብሩ መዓዛንማ እኔም እኮ አስባታለሁ ግን የለችም አለ ደስታ ምን ትዝ ይልፃል። ክብሩ ብላ ጋችው ውቢት ስየ ሳ ውይይ ወደ ክብሩ ከንፈር ተመሰሶች። አለ ክብሩ ማለትማ የፈለግኩት በጣም ደስ ብሉኛል ነጡ አሰ ደስታ ለምን። አሁንም ደስታ ጠየቀ ምን ብዬ ነው የምነግራት። አለ ክብሩ መዓዛን የምወዳትን ያህል ውቢትንም አወዳታለሁ ያም ባይሆን ደፃሞ ውቢት እንደ አንድ ሰው ስለገባችበት ህይወት የማወቅ መብት አላት አለ ደስታ እንዴት ብዬ ነው የምነግራት። አላት ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ነው በሚል ዝ የምስራች ከዚህ ውጪ የሰም አይደል ለአንተ አለች ውቢት ጎላ ምን አለ ብለሽ ነው ከዚህ በፊት ያልሆነ ወደፊት የሚሆን ምንም አዲስ ነገር የለም አላት ዊስታን ለመሆን ስትጥር ክብሩ እየጠፋብህ ነው አለችው እሺ ንገሪኝ ምንድነው። አለ ክብሩ እንዴ ስጠጣ አትጠጪ ሳልጠጣ ደግሞ ለምን። ሲል ጠየቃት ክብሩ ከሃ ኪክ ጊለል አሁን ደስታ ለምን እንደሚጠይቅ እና ይደ ንብ እየገባኝ ነው አለችው ቀልዱን ወደ ቀም ጠግፋት። ጠየቀች ውቢት እንዴ ትሳተፍ እንጂ አለ ክብሩ ከሃ ከ ተመልካችነት እኮ ትልቅ ሃለፊነት ነው አለ ደስታ ሰብለ የውቢት እና የደስታ አነጋገር ውስጠ ወይራ መሆኑ በነገሩ መግባት ባለመፈለግ የሚሆነውን ትከታተላለች በሷ ዙሪያ ሲወያዩና ሲሟገቱ እየተገረመች ምን አይነት ሃላፊነት። አለች ሰብለ ኮስተር ብላ ደስታ ክብሩ እያየ ለነገሩ መውጫው ሰዓት ከደረሰ ሂለ መቀመጫው ተነሳ ሁለቱም ሴቶች ሰደስታ ሃሳብ ስጠት ክብሩ ላይ አፍጥጠውበታል በዚህ ጊዜ ክብሩ ንደሚያሻው በማመን የደስታን ዐይን ተመሰከተ ው ቢገባውም ምንም ማድረግ ስላልፈለገ አዝናለሁ በሜል የአጅ ምልክት ሰጥቶት ወደ አስተናጋጂ ሄደ ሂሳብ ለመክፈል ክብሩን ማስመለጫ ዘዴ ተገኘ ብሉ በማሰብ የሂሳቡን ሰብለ ሰብሊ አራት መቶ ዘጠና ብር ነጡ ብር እንደሌለኝ ሦስታችሁም ታውቃላችሁ አለ ሰብለ ደስታ ማድረግ የፈለገው ስላልፈለገች ከቦርሳዋ ውስጥ የእ አውጥቶ እንዲከፍል ቢገባትም ጉዳዩን በቀልድ ለማለፍ ጅ ቦርሳዋን አውጥታ ሰጠችው ብር እኔ ጋር አለ አለ ክብሩ ወደ ኪሱ አየገባ ግድ የለም የተጠየከውን መልስ አይ የሴት ነገር ምን። ነበር ያልኩህ አለችው ሰብለ ድንገት ጥያቄው ተረስቶት ከሆነ ብላ ኽረ ምንም አይደለም ሰብሊ አታክሪ አላት ምንም ካልሆነማ መልስልኝ የ ሴት ነገር መቼም ጠሬ መውደድ ነው ለማለት ነው። አለችው ኽረ በፍጹም አለ ክብሩ ከሃ ጢከ ም ሺን ታጣላኛለህ እንዴ። አለ ክብሩ። አለች ውቢት። ጠየቀችው የኔ መብት ስላልሆነ አላት አላት እሺ ግን ታዲያ ቅድም ለምን ስላበረድከውም። ውቢት ወደ ሰብለ እየተመለከተች እንዴ። ዜጌዔዲሊሒ ከሃ ጳርኪከ ይህውልህ ደስትሽሸ ምንም የማወራው ነገር የለም ክብሩ መርጧል እኔም እንዲሁፅ ሌላ ምንም ውይይት አለችው ሰብለ ማታ እኮ ነግሬሃለው የውቢት በእንቅልፍ የ አንዳንድ ጊዜ እኔን ብትሰማ ይጠቅምሃል አለቾ የመሰለውን እያስፈልግጮ ሚወጣ ነው ብዬ እሺ አንቺንም እሰማለሁ ስንቺንም ስለክብሩ ስላነሳብሸም ብሉ ከአልጋው በመነሳት ልብሱን መልበስ ጀመረ ውቢት ደስትሽን ያለልብስ አይቼው ስሰማላውቅ አፈርኩ አለችና ወደ ሳሎን ሄደች ውቢትና ደስታ ከሰብለ ቤት ወጥተጡ በእግራቸው ጥቂት ከተጓዙ በኋላ በታክሲ ተሳፍረው ወደ ውቢት ቤት አቀኑ ውቢት እቤቷ ገብታ አፍታም ሳትቆይ ልብሷን ቀየረችና ተያይዘው ወደ ስራቸው አመረ ደስታ በመንገዱ ላይ የጠለቀ ሃሳብ ውስጥ ገብቶ መባዘን ጀመረ ማታ የሆነውን አስቦ ውቢት የተናገረቻቸውን ነገሮች ሰማስታወስ ሞከረ ከውቢት ንግግር የተረዳው አንድ ነገር ቢኖርና ከአሁኑ ከውቢት ሁኔታ ሰማሳደግ የሚያበቃት የትምህርት የችሉታ የገቢና የሁኔታዎች ሁሉ መመቻቸት ስላላት ክብሩ መኖር አለመኖሩ ከሚጨምረው የዕለተ ተዕለት ኑሮ ቅመም የሚቆጠቁጣት ግን የሴትነተ መጠቃት አንደሆነ ፍንትው ብሎ ታየው ዓለም የወንዶች ናት የወንዶች ሆና ግን አልተፈጠረችም ወንዶቹ ባፍ ሆነው ሚስትን ይገዛሉ አባት ሆነው ልጆችን ይገዛሉ መሪ ሆነው ፃገርን ይገዛሉ እንዲህ እንዲፈነጩ የፈቀደላቸው ማነው።