Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

አለመኖር የመጨረሻው ክፍል.pdf


  • word cloud

አለመኖር የመጨረሻው ክፍል.pdf
  • Extraction Summary

አለች ሰብለ ትኩረቷ አሁንም የፊቱ መጥቆር ላይ ነበር ምንድን ነው ተባልክ። አለች ውቢት ደስታ ለውቢት ጥያቂ አልተዘጋጀም ምክንያቱም የፈራውን የህክምና ሁኔታ ማስረዳት ግድ እንዳይለው ስለሰጋ ስላም ነው አለ መኮንን ኣዙር በማለት ምናልባት ክብሩ በሚገባው ቷንቋ ቢያስረዳኝ ብሎ በመመች። መኮን ወደ መፍትነ መሄድ እንደሚበጅ በማሰብ ግዝ ብአስቸኳይ ወደ በማድረግ በጭንቅላቱ ውስጥ የረጋው ክብሩ አሁን መኮንን በተራው ካኣናቱ ስላደረገው ከጎኑ ሆና በድን የመሰሰ ተሰነጠቀ ትንሽ ችውን አይዳን ተደገቶ ርጳከከበ ከሃ ርከከ ሰብለ ከቤተ ስትጠጣ ጥሩ ስሜት አየተሰማት ብዙ ነገሮች ተሳክተውላታል ውነ ደስ ብሏታል መኮንን ደስታን አ ደስታ ሆስፒታል ሊያዛውሩት አንደሆነ አ ከዚያ የ ለደስታ የምታበስረው ት የምስራ ት ዲ ህይወት እየበቀለ ነው ልጅ ሌላ ሰው እያበቀለች ነው በመሆኑ በህመ ው ደግሞ የደስታም ም ሲስቃይ ለከረመጡ ታ ቢያንስ ሁለት ሬ በዚህም ስብለ ተደስታለች አለች አሁንም ለራ የአይዳ ፍቅረኛ መኮንን የተደበቀው ባልሆነ ብቻ ብላ እያሰበች አጠገ ባቸው ስትደርስ ፈ ግድግዳ መስሉ ተጨራምቷል ምነው ደህና አይደላችሁምን አለች ደህና ነን ሰብሊ አለ መኮንን ክብሩ ከጎን ከሚገኘው ክፍል ወረቀት ይዞ ሲወጣ ተገጣጠሙ ምነው ችግር አለ። በማሰብ ላይ እያለ ሃኪሞቹ ሌላ ችግር ጩ ሚቋቋምበ ሽዜሩ ከን አ ጡቃ ከሃ ቤከ ዚሞቹ የደስታ አንጎል መስራት ማቆሙን አረጋግጠ ንደዋዛ በማሽን ላይ ይኖራል ብሎ ራሱን ደጋግሞ ይጠይቃል በማሽን ለይ መኖር እውን መኖር ነው። አለገልጥ አለመኖርን ያልፈራ ሆኖ ታየው አ ይነ የደስታ ቆዳ ከመቀመጫው አካባቢ ተላልጦ ከሃ ርከ ለመኖር ፅሾኝህ ሑ አለመኖሩ ሳይቀር መኖሩን ለምን ያመሰቃቅላል ትል ነበር መልሱን አሁንም አላውቅም አንተም መጠየቅህን እንጂ ለመልሱ ቁብ አልነበረሀም ደህና ሁን ወዳጄ ብሎ ከደስታ አፍንጫና አፍ ላይ የተሰካውን ማሽን መንቀል ጀመረ የሚያደርገው ጥፋት ቢሆንም በጣም በጥንቃቄ እና በእርጋታ ነበር መሣሪያው እንደተነቀለ ደስታ ያጣጥር ጀመር በጣሩ መካከል ድንገት ዐይኑን ገለጠ ክብሩ ደስታ አተኩሮ ያየው መሰለው በሰከንዶች ውስጥ ደስታ አሸለበ ሞተ አረፈ ወደ አለመኖሩ ተሸኘ ክብሩ የማይፈስ እንባ አይኑን ሲወጋው ተሰማው ትክክል ማድረጉን ለአፍታም አልተጠራጠረም የደስታን ማረፍ የልብ ምት መቀጣጠሪያ መሣሪያው ሲያሰማ ተራኛ የነበሩት ነርሶች ከነበሩበት ተሯሩጠው መጡ ክብሩ ሁለት እጆቹን ወደፊት አጣምሮ ለአስር በማዘጋጀት እኔ ነኝ የነቀልኩት ብሎ ነፍስ ማጥፋቱን አመነ በዙሪያው የነበሩት ሁሉ መጮህ ጀመሩ ክብሩ ሁሉንም አስተውሎ አያቸው ደስታ እንደሚሞት የማያውቁ ይመስሉ ነበር በጩኸቱና በግርግሩ መካከል አንደኛው የጥበቃ ሰራተኛ ወደ ክብሩ በመጠጋት ከጀርባው ጨመደደው ሌላኛው አረመኔ ብሎ በጥፊ ከጮለው ለሰከንድ ያህል ጨለመበት ከዚያ በተከታታይ የዱላ መዓት ይወርድበት ጀመር ር ያውቁት ነበር።

  • Cosine Similarity

የሚሰማ መጥፋቱ ነው እንጂ ሁላችንም የምንናገረው ስንት ቄም ነገር ነበር ብዬ አለው እስረኛው ራሱን በመነቅነቅ መስማማቱን ገለጸለት ፍርጳኳከበ ከሃ ርጳቨርዉከከፎ ቴን ሙሉ በከባድ ራስ ምታት ሲሰቃይ አድሮ ጠዋት ከብዙ ዕነታ ሴሊ ላ የአስር ቤቱ ሃኪም ጋር እንዲቀርብ ቂትጭጎና ንትርክ በኋ ሔቀደሰት ኒክ ከግቢው አንድ ጥግ ላይ ቦታ እንደምንም ሚመስል ክፍል ነው እስረኛውን ዛፃሜትን በቀላሉ ሊፈጥር የሚችል ለስር ቤቱ ክሊ ልጎለት ሻጥ የተደረገ የ ለጦፃነባት ተብሎ ይሆን የሚል ነው አታ ህመሙ ስለበረታበት በመጠኑም ቢሆን ተጨንቋል የህክምና ኔቱን ሲያይ ግን ከህመሙ በላይ ጭንቀቱ በረታበት እዚህች ክፍል ፀስጥ ሊያገኝ የሚችለውን ባለሙያ ማመን እንደማይችል ያውቃል ምናእምነት ነው ብሎ የሚያምነው ደስታ እንዲህ ካለ ቤት ውስጥ ምም ዓይነት ሊታመን የሚችል ህክምና ይገኛል ብሉ ለማሰብ ለም የቤቱ መድከም ለእስረኞቹ ህክምና ብቻ ሳይሆን ዛፀሞያዎ ቹም የተሰጠው ትኩረት ምንኛ የወረደ መሆኑን አመልካች በርግጥ የሚያምር ህንጸም ቢሆን መልካም ህክምና ይገኝበታል ክይደለም ቢሆንም ግን እንዲህ በመፍረስ ላይ እያለ ሃሳቡን ከሃ ከ የቀየረ የሚመስል ቤት ውስጥ ትርጉም ያለው ህክምና ማግኘትን መመኘት የዋህነት ብቻ ሳይሆን አላዋቂነትም ነው ደስታ ይህን እያወቀም ቢሆን እንኳን በዚህ ክፍል ውስጥ ጌ ግዴታው መሆኑን አምኗል መኖር የሚቻለው በጊዜጡ እና በቦታጤ ለመኖር በተዘጋጀው ብቻ ነው ብሉ ስለሚያምን ወደ ክፍሉ ውስጥ ሲዘልቅ የህክምና ልብሱና የፊቱ ቆዳ ከቤቱ ግድግዳ አኩል የበለኩበት ባለሞያ ተቀምጦ አስየ ምን ነበር አለ ባለሙያው ለሰላምታና ለመሳሰሉት የ ማለዘቢያ ዘዴዎች ጊዜም ፍላጎትም እንደሌለው በሚ ደስታ ባለሙያው በአንድ ጠገን ከዚህ ውስጥ ምናልባትም በቂና ተገቢ ስልጠና ያላገኘ ባለሙያ ሊሆን ይችላል በሚል ግምት በሌላ ወገን ደግሞ የራሱም የሙያ ግዴታ መስሎ ስለተሰማው አጋጣሚውን ተጠቅሞ እውቀቱን ለማካፈል በማሰብ ታካሚ ጭንቀት ያስታወቅ እይታ አንድ ሰው እኮ ታሞ ባለሙያ ጋር ሲቀርብ ቢያንስ ሦስት ነገሮች ያስፈሩታል አለ ባለሙያው ካቀረቀረበት አንካሳ ጠረጴዛ ቀና ብሎ ደስታን ከየት የመጣ ነው በሚል በዐይን አየው ምናልባትም ደስታ መንገድ ተሳስቶ የመጣ ሳይመስለው አልቀረም ደስታ ባለሙያው ምንም ንግግሩን እንዲቀጥል የሚያበረታታ ዓይነት ግብዣ ባያሣየውም የራሴን ሃላፊነት መወጣት አለብኝ በሚል ሞራል ንግግሩን ቀጠለ አንደኛ ምን ይሆን ያመመኝ ብሎ ይፈራል ሁለተኛ የህክምና ባለሙያው እንዴት ያስተናግደኝ ይሆን ብሎ ይሰጋል ሦስተኛ ከህመሜ እንዴት እፈወስ ይሆን ብሎ ይፈራደ ብሎ አጭር ትምህርቱን ደመደመሠ ምን ነበር አለ ሞያተኛጡ ደስታ መጀመሪያ የተጠየቀውን ጥያቄ ያልሰማ ስለመሰለው ዚሸ ርከከ ከሃ ጳርኬከ ። እሺ ብሉ ወደ መጠየቂያው አመራ ሽ ሰብለ ከአግዳሚው ማዶ ሆነው የደስታን ፊት ሲያዩ በጣም ነ እ ደህና አይደለህም አለች ሰብለ ለሰላምታም ጊዜ ን ሩሴን አሞኝ ነወ አለ ርከከ ከሃ ጳርኬከ ብይ አለመኖር ይህን ራስ ምታት ግን በቃ ዝም ብለህ ታያለህ አለች ሆጳዲ መንፋት የጀመረው ውቢት በወቀሳ ከዚህ ቀደም ደጋግማ እንዲመረመር ስትወተውት ስለነበር ትንሽ ንዴት ቢጤም እየተሰማት ሜጄ ነበር አለ ደስታ እና ምን ተባልክ። ሁሉንም በምስጢር የምትነጋገሩት አለች በማሽሟጠጥ ደስታ ነገሩ ሳይከር ለማብረድ በመሞከር አይ ብዙ ችግር የለውም ለማንኛውም ጥሩ ፃዛኪም ያለበት ቦታ እንልክፃለን ብለውኛል ብሎ ዋሸ ርኪከ ከሃ ጳርዉ ቴም ንግግር ስላልጣማት ችግር የለም እነ ለሁ መታየት ያለብህ ቦታ ትታያለህ አለች አነሽ መቼም ይኹን ላንተ አላስረዳህም ዩ ዝግግሯን በአጭሩ ቀጨችው ኪከ ከሃ ጳርከከ ደስታ ከሰብለና ውቢት ጉብኝት በንላ በም ሲያገኝ እንደሚችል ማሰላሰል ጀመ ህክምና አስፈልጎት የሚያጣ ሁሉ በጣም ገረመጡ ን መልክ የተሻ ረ በህይወቱ በየትኛጡ መስሎት አያውቅም ለ ህክምና ም ጊዜ አሱ ነበር አሁን ነገሩ ደስታ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አክማሚል እንዲታከሙ ረድቷል ለብዙዎች የሚያክሟቸውን ሰዎች ስስተምሯልበእጁ ብዙ ሰው ተፈውሷል ብዙዎችም አልፈዋል በፃኪምነቱ ራሱን የሰው ልጅ መከራ ታዛቢ አድርጎ ከማየት በዘለለ የመታበይ ስሜት ለደቂቃም ኖሮት አያውቅም የህክምና አገልግሎት ችግር በብዛት አገልግሎት ሊያጣ እንደሚችል ውስጥ ህክምና እንደሚሰጥ ህክምናው ምን ይጨምር ም አንዳለ ቢያውቅም እሱ ራሱ ን አስቦ አያውቅም እስር ቤት የሩቅ አውቀት ነበረው ከዚያ ውጪ ግን ን ይቀንስ አያውቅም ነበር አንዳንድ ጊዜ እውነት እንደድንጋይ ሲማታ ያማል በአንድ ቦታ በራስ ዙሪያና አካባቢ ብቻ ተወስነጡ ሲኖሩ ሌላ ዓለም መኖሩን መዘንጋትን ያስከትላል ደስታ ከእስር ቤት አጃቸውን ታስረው ወደ እሱ የሚሰራበት ሆስፒታል የሚመጡ እስረኞችን በተደጋጋሚ በግቢው ውስጥ እንዳላየ አልፋቸዋል አሁን ምናልባት እሱም እጁን ታስሮ ከሌላ እስረኛ ጋር በመጣመር በተሰላቹ ጠባቂዎች እየተገፈተረ በክብር ኪከ ከሃ ጳርዉ ዕለራቦ። አለ ርጉ ጋር ነዋ አለ ደስታ ክብሩ አናቱን አንዳች ነገር ለሁለት የሰነጠቀው ያህል ደነገጠ ከድንጋጤው ብዛት ሳያስበው አጁን ወደ ግራ ደረቱ በመስደድ ልቡ ፈርጥጣ አለመውጣቷን አረጋገጠ ደስታ እየቃዥ ነበር ክብሩ ደግሞ እንደ ፃኪምነቱ በሽታው ምንም ይሁን ምንም አንድ ሰው መቃዥት ከጀመረ ህመሙ የከበደ መሆኑን ማሳያ መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል የቀኝ እጁን እንደምንም በማላቀቅ የደስታን ግንባር እንደመንካት ብሎ ትኩሳት ይኖረው እንደሆን ለማጣራት ሞክረ የደስታ ግንባር ምንም አይነት የሙቀት ስሜት አልነበረውም የባሰውን ደነገጠ ቅዥቱ ትኩሳት ከሚያመጣ ህመም ጋር የተያያዘ ካልሆነ በጭንቅላቱ ውስጥ አንዳች ነገር ኖሮ ነው ማለት ነው ሲል አሰበ በዚህ ቅፅበት ነገሩ ሁሉ ተገጣጠመለት መኮንንንና አይዳን ከአልጋው ጠርዝ ትቷቸው ሃኪሙ ወዴት እንደሚገኝ በመጠየቅ ሮጥ ሮጥ እያለ ሄደ መኮንን ና አይዳ ተከተሉት ደስታ ሦስቱም ሲሯሯጡ በፈገግታ ያያቸው ነበር ክብሩ ሄፃኪሙን እንዳገኘው ማን አንደሆነ ካስተዋወቀ በኋላ ዶር ደስታ ወደ ሌላ ዛኪም ቤት መሄፄድ አለበት አለው ሃኪሙ ትንሽ እንደማሰብ ብሎ ጠሮጭ ዐ ከከበ ከነ ከርቤቢ ነበር። አለ ክብሩ ለጊዜው እሱም ቁም ጊጊ ጠደ መጣንበት ብሎ ዳኛው መኮንን ሁለቱንም ሃኪሞች አዎ አለ የእስር ቤቱ ሃኪም ለምንድነው የሚፃቄደው ለል ክብሩን ጠየቀው ክብሩ የገመተውን አስረዳው ይከውልህ ከወራት በፊት ደስታ የመኪና አደጋ ደርሶበት ለጥቂት ደቂቃዎች ራሱን ስቶ ነበር ብሎ ሲጀምር እሺ አለ ፃኪሙ መኮንንና አይዳ የሚባለውን በጥሞና እየተከታተሉ ነው ከዚያ ለጊዜው ደህና ነበር አየቆየ ግን ትንሽ ራስ ምታት ምናምን ጀመረው በኋላም ደግሞ ባልተለመደ ሁኔታ መነጫነጭ ጀምሮ ነበር አሁን እንደዚህ ሆነ ብሎ ንግግሩን ጨረለ የእስር ቤቱ ሃኪም ገባኝ ገባኝ ኣዎ ልክ ነው መሄድ አለበት አለ ተመልሶ ወደ ህክምና ክፍሉ እየገባ መኮንንና አይዳ በሁኔታው ግራ ተጋቡ ክብሩ የተናገረውን ሲጨርስ ከሃኪሙ ጋር ቢግባባም ለእነሱ ምንም አልገባቸውም የእስር ቤቱ ፃኪም ተገቢውን የወረቀት ስራ ሲሰራ መኮንን ወደ ክብሩ ጠጋ ብሎ ምንድነው የሆነው አለው ከወራት በፊት አደጋው ሲደርስ ብሎ ሲጀምር እሱንማ ሰማን እኮ አሁን ምንድነው የሆነው አለ መኮንን ኣዙር በማለት ምናልባት ክብሩ በሚገባው ቷንቋ ቢያስረዳኝ ብሎ በመመች። መኮን ወደ መፍትነ መሄድ እንደሚበጅ በማሰብ ግዝ ብአስቸኳይ ወደ በማድረግ በጭንቅላቱ ውስጥ የረጋው ክብሩ አሁን መኮንን በተራው ካኣናቱ ስላደረገው ከጎኑ ሆና በድን የመሰሰ ተሰነጠቀ ትንሽ ችውን አይዳን ተደገቶ ርጳከከበ ከሃ ርከከ ሰብለ ከቤተ ስትጠጣ ጥሩ ስሜት አየተሰማት ብዙ ነገሮች ተሳክተውላታል ውነ ደስ ብሏታል መኮንን ደስታን አ ደስታ ሆስፒታል ሊያዛውሩት አንደሆነ አ ከዚያ የ ለደስታ የምታበስረው ት የምስራ ት ዲ ህይወት እየበቀለ ነው ልጅ ሌላ ሰው እያበቀለች ነው በመሆኑ በህመ ው ደግሞ የደስታም ም ሲስቃይ ለከረመጡ ታ ቢያንስ ሁለት ሬ በዚህም ስብለ ተደስታለች አለች አሁንም ለራ የአይዳ ፍቅረኛ መኮንን የተደበቀው ባልሆነ ብቻ ብላ እያሰበች አጠገ ባቸው ስትደርስ ፈ ግድግዳ መስሉ ተጨራምቷል ምነው ደህና አይደላችሁምን አለች ደህና ነን ሰብሊ አለ መኮንን ክብሩ ከጎን ከሚገኘው ክፍል ወረቀት ይዞ ሲወጣ ተገጣጠሙ ምነው ችግር አለ። አለች የሞት ሞቲቷን ሙዚቃው አላት አሁንም በፈገግታ ሰብለና ክብሩ በአንቡላንስ ተጭነው ደስታ የባጥ የቆጡን አእያቃዥ ደስታ ከተማረበት ከሰራበትናከሚሰራበት ሆስፒታል የመጨረሻው ሰው ሆኖ ተመለሰ ደስታ በዚህ ሆስፒታል ውስጥ ተማሪም አስተማሪም ዛኪምም ሆኖ ኖሮ አሁን ታማሚ ሆና ገባ ከሃ ቤቤ ክብሩ በመጠኑም ቢሆን ቀለል ብሎታል ቢያንስ ይኹ ፈላጭ ቆራጭ የሆነበት ቦታ ነው እንደምንም ብሎ ደስታን እንደሚያተርፈው ያምናል ነገሮች ግን እንደሚያስበው አልቀለሉም በሆስፒታሉ ውስጥ ምንም አልጋ ስላልነበረ ደስታ በድንገተኛ ክፍል የበሽተኛ ማመላለሻ አልጋ ላይ እንዲጋደም ሆነ ክብሩ ይህም ይሁን ብሎ በቀጥታ ቀዶ ህክምና ሊስራለት ወደሚችል ዛኪም ደወለ ዛኪሙ ሩቅ ቦታ እንደሚገኝና በተቻለው ፍጥነት እንደሚመጣ ነገረው ስብለ መዘግየቱ ምንም አልጣማትም ከነሱ ቀድማ አዚያው ሆስፒታል ለጠበቀቻቸው ውቢት ለምን የግል ሆስፒታል አንወስደውም አለቻት ውቢት እስረኛ ስለሆነ በግል ሊታከም አይችልም አለች ቀላል መልስ በመስጠት በዚያ ላይ የሚያስፈልገው ህክምና እንደሆነ በቀላሉ በግል ቦታ አይገኝም ብላ ጨመረችላት እና ዝም ተብሉ ነው የሜታየው። እስከዚያ እኮ ሌሎች እየመረመሩት ነው አለች ውቢት ሰብለን ለማፅናናት የዘ መፍጉሄ ምን መፍትሄ ይሆናል አለች ሰብለ ውቢት መልስ ራ ክብሩ በተቀመጠበት አግዳሚ ላይ ሆኖ ሁሉን ማድረግ ነለው በነበረ ቦታ ምንም ማድረግ አለመቻሉ ገረመው ርኪከከበ ከሃ ርከከ ሩ በኋላ ክብሩ እንደጠረ ውስጥ ም መፍሰሱን አረጋግጠዋል እንደሚያስፈልገውም ወስነዋል ህክምናው የሚያስፈልገው መሣሪያ ለሦስት ቀናት ቀደ ህክምናውን ማ ድረግ አልቻሉም ቀዶ ህክምናውን ማድረግ ያልቻሉበት ምክንያት ከቀዶ ህክምናው በኋላ ደስታ የግድ ጊዜያዊ የመተንፈሻ ማሽን ላይ መቀመጥ ይጠበቅበታል ያንን ማድረግ ካልቻለ ቷሳ ደስታን በህይወት ማቆየት አዳጋች ይሆናል በማስጠጋት ሊያነቁት ይሞክራሉ አራተኛው ቀን ላይ ደስታ ሙሉ በሙሉ ራሱን ሰተ በምንም ሊነቃ አልቻለም ቅዥትም የሰመመን እንቅልፍም የ ልቅ ከሃ ርቤከ አንፃ ገገ ደስታ ከድሃ ሦ አቦራ ተዛወረች ሁሉም ሰው ሪዳው አዘነለት ደስ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact